አቤል ተው አያዋጣህም ትጎዳለህ መውጊያውን ብትቃወም ባንተ ይብስብሀል ፤አቤል የወይኗ ልጅ ለምን ተቻችሁኝ ብሎ ዩቲዩባችንን ሊያዘጋ ነበር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 07. 2023

Komentáře • 2,4K

  • @mamamin3122
    @mamamin3122 Před rokem +628

    ሙስሊም ነኝ ለመምህር ተስፋየ መኪና እንግዛላቸው እንተጋገዝ እረጅም እድሜ በትምርተወ በጣም ተጠቅሜያለሁ።

    • @God-db9vp
      @God-db9vp Před rokem +50

      እግዚኣብሄር ሞልቶ ይርዳሽ እህቴ ቅን ነሽ፡ ሓሳብሽም ጥሩ ነው።

    • @tsegazeab8868
      @tsegazeab8868 Před rokem +30

      ጥሩ ሀሳብ ነው

    • @mamamin3122
      @mamamin3122 Před rokem +46

      @@tsegazeab8868 ይህን ሰው ማገዝ እና ድካሙን መቀነስ የመልካም ሰወች ውዴታ ብቻ ሳይሆን ግዴታችን እናድርገው

    • @mareah8016
      @mareah8016 Před rokem +24

      እግዚአብሔር ይመስገን ውድ እህታችን በጣም ይገርማል ውዴ አሳብሽ እሽ እነገዛለት😢😢😢😢😢

    • @user-vx7vc8fq9y
      @user-vx7vc8fq9y Před rokem +16

      ቅን ሠው ነሽ

  • @-yd2hb
    @-yd2hb Před rokem +1058

    መምህር ሚዲያ መክፈት አለብን ማንም እየተነሳ ከሚዘጋው ዮቲዮብ ከፉ ማለት አለብን ለትወልድ መቆየት አለበት ሀሳቤን የምትደግፍ የመምህር ተማሪዎች ሀሳብ ስጡ

  • @hanna1342
    @hanna1342 Před rokem +30

    እኔ አዋቂ ነኝ ባይ በዛ
    ትንሹ ትልቁን እየነቀፈና እየተቸ ተለያይተን መቅረታችን ነው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን ብቻ😢

    • @rigbek
      @rigbek Před rokem +2

      ልክ ብለሻል እህቴ😢

    • @milkygizaw1175
      @milkygizaw1175 Před rokem +2

      don't follow human follow Almighty GOD

    • @entrtian
      @entrtian Před 11 měsíci

      ያላዋቂ በግምት ከሚያስተምረኝ በእውቀት የበለፀገ ያስተምረኝ 😅

    • @E.EstefanosFekadu
      @E.EstefanosFekadu Před 11 měsíci +1

      እግዚአብሔር ይማርህ አንተ ሰው

    • @linalina6076
      @linalina6076 Před 11 měsíci

      ​@@entrtianewnt nwe

  • @user-ur9kt8bg1l
    @user-ur9kt8bg1l Před 11 měsíci +45

    ክቡር ኣባታችን ኣባ ገብረኪዳን እግዚአብሔር ኣምላክ ከርሳቸው ጋር ይሁን የኛ ውድ ኣባታችን ንሩልኝ🙏💚

    • @YeshiAdmasu-tz9fy
      @YeshiAdmasu-tz9fy Před 11 měsíci

      ይሄ ድጋይ ራስ እንኳን አባ ገብረ ኪዳን መንቀፍ ማንም ተራ ምእመን መንቀፍ አትችልም አፍህን አትክፈት አንተ ስለ ሰይጣን መንፈስ ስታወራ የምትዉል ሌላ ምን ታቃለህ አንተ ከተማ ስለሆን አዋቂ እሳቸዉ ገጠር ስለሆኑ አላዋቄ አይገርምህም የእግዚአብሔር ቅዱስ መንፈስ ከሳቸዉጋ አለ ወሬ አታብዛ አንተ ብቻ አዋቂ

  • @lamrotdemis5698
    @lamrotdemis5698 Před rokem +366

    መምህራችን በእውነት በሁሉ ቦታ ሆነህ ትክክለኛ
    መልስና ትምህር የምታስተምረን እንቁ መምህራችን
    ፀጋውን ያብዛልህ

    • @tghahayoutuification
      @tghahayoutuification Před rokem

      √√√√√√√√√√√√

    • @yanicyoda4762
      @yanicyoda4762 Před rokem +4

      መምህርን አድማጭ ነኝ ደስ ይለኛል ፕሮግራማቸው።ፀጋውን ያብዛላቸው ። ግን ትልቅ ሰውን ከመተቸት እንደ መምህር እስቲ ውይይት እናርግ ማለቱ ያባት መሰለኝ ።የሆነ ሆኖ ግን ሰው የማያቀው ነገር 666 እኛውም ነን በስባሽ የሰው ልጆች ማለት ነው 👉 በአይን የሚታይ ፍጥረት ሁሉ በ 666 መደብ ነው የተበጀው ። ያ ምን ማለት ነው የእግዚያብሄር ፍጥረት ሁሉ "carbon " በሚባለው ኢለመንት ነው የተሰራው, ። ስጋችን በcarbon ነው የተበጀው ። carbon atom 666 ነው ። ማለት 👉 ከ 6 electrons,6 neutrons ,እና 6 protons ነው የተሰራው .ደማችን ውሀ ነው ።ቀዝቅዞ በበማይክሮስኮፕ ሲታይ ። 👉hexagonal ነው። 6 sided በድጋሚ ።የምንበላው 666 ነው ።ማር ሰም hexagonal 666 ነው በቀላሉ ከምናየው ።ችግሩ ምንድነው የስጋው አይናችን ልባችን በአውሬው ለዘመናት ስለታወረ። አውሬው ዋቴ ሰራን ። የተበጀህበት ምድብ የኔ ነው አለ ። ብሎም ስላሳመነን የሱ አረገን ። ስውር ባሪያው አረገን ።የሱ ቁሳቁስ አለም መጫወቻው አረገን መንፈሱም ሲገባብን መቀመጫው 666 /እዛ ውስጥ አረገው ።በድጋሚ የኔ ነው ብሎ ስላሳመነን ማለት ነው ።ያ ዘመን ግን አበቃ ።አሁን ስለነቃን ። መደቡ ያንተ አይደለም ማለት አለብን ። በክርስቶስ ሀይለ ቃል ።እንጀራ ስንቆርስ በአብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ስም ስንል በዚም በዛም ብሎ የገባው አውሬው ወቶ ይባረክልናል። ። ችግሩ በመፅሀፍ ቅዱስም እየተገለበጠ ሲመጣ ከነጮቹ ቁጥሩ የሱ ነው አሉን👉 ሳይሆን ማለት ነው ። አውሬው ቢወድቅም ብልጣ ብልጥ ስለሆነ ። ነው ብለን ካመንን እንደሚያልቅልን ስለሚያቅም። መስመሩን ዘረጋ ። እምነት በጣም ከባድ ነው ።እምነት ባርያም ያረጋል ነፃም ያወጣል ። ለዛ ነው።ቁጥሩ የኔ ነው ፡የአውሬው ያስባለው። psychology /hypnotisim .እና በድጋሚ እኛ የክርስቶስ ልጆች አይደለም ማለት አለብን ። ደጋግመን ።አውሬው ስልጣን የለህም ማለት አለብን።ቃላችን የነፍሳችን ውል ነውና። የምናየውን የምንበላውን የምንጠጣውን የምንለብሰውን ልብስ ፀንተን ሁሌ መባረክ አለብን ።ለመዳን መገሰፅ አለብንና ሁሉንም ።ምድቡ የክሮስቶስ ነውና ። የቅዱስ ሶስቱ ስላሴ ነውና ።የኛው የልጆቹ ነውና ማለት ነው።እስካሁን የአለማዊው መደብ ሆኖም በአውሬው ቁሳቁስ ፡የአይን ብልጭልጭ ፡መጠጥ፡ ሱስ ፡የማይጠረቃ ዝሙት ሀጢያጥ መጫወቻም ቢሆንም ። ምድባችንን ወደፈጣሪ መመለስ አለብን ። እኛም ልጆቻችንም ይድኑ ዘንድ ፡በፆም፡ ፀሎት ፡ሱባኤ ።በ ቅዱስ ቅርስቶስ ስም፡ በስግደት እንጥመቀው ።እንጠበው። በደመራው መለኮት እሳት ወደነበረበት የፍቅር ምድብ ስጋችንና ደማችንን እንመልሰው። ።ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ነው እንበለው ።በወላዲት አምላክ ስም መዳንም አለብንና ።በቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ስም ምስጋና ።አሜን 🙏

    • @user-kh8ec5zl7s
      @user-kh8ec5zl7s Před rokem +2

      አባት አልተተቹም በእውቀት ነው በክብር የነገራቸው እንደውም በደብረ አላስረዳቸውም ገና ምን እይታችሁ የ​​ሚገርም ኮመንት ነው የጻፋችሁት ከየትኛው ምድብ ነሽ /ህ በመጀመርይም በመጨረሻም የስላሴ ነን እትደበላልቁታ በአንዱ ማመን ነው ሲጀመር ሲመደብ ብሎ ነገር የለም

    • @zerfnshhylgebrl8876
      @zerfnshhylgebrl8876 Před rokem +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @ayinalemgirma9748
      @ayinalemgirma9748 Před rokem +2

      Ameen behedeme yakoyelen

  • @arsemasara9175
    @arsemasara9175 Před rokem +122

    ዳቢሎስ ይዘጋ አይዙህ መምህራችን ላተ የሚቋምልህ የድንግል ማርያም ልጅ አለህ🙏🙏🙏🤲🏻🤲🏻🤲🏻😍😍😍🌹🌹🌹🌺🌺🌺❤️❤️❤️💒💒💒

    • @tghahayoutuification
      @tghahayoutuification Před rokem

      መምህር እኮ እነዚህ ሰዎች እንዲመለሱ ይፈልጋላ ላ

    • @user-vo6uh3vf5i
      @user-vo6uh3vf5i Před rokem +1

      እርርር ብዬ ነበር ይህን ሲናገሩ መምህር ተብዬዎቹ አሁን መጣ ሊነግርልኝ የኔ እቁ መምህር ተስፋዬ❤

  • @ye9teen1053
    @ye9teen1053 Před rokem +2

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እሳቸውን አግኝተህ የማዋራት እድል ካገኘህ ለመወያየት ብትሞክር አለመግባባት አንዳንዶቻችንን እንዳያስተን መጥራት ያለባቸው ነገሮች አሉ ግርግር ለሌባ (ለተኩላ) ይመቻል እግዚአብሔር ያፅናን ይጠብቀን አሜን 🙏🙏🙏

  • @user-xn3sb6el7f
    @user-xn3sb6el7f Před rokem +2

    ቡዙ ጊዜ እሰማቸው ነበር እነመምህርን ሲነቅፉ በጣም እወዳቸው ነበር ግን በነ መምህር ተቃውሞ የለኝም ምክኒያቱም ቡዙ ሰወችን ከችግራቸው እያወጡ ሰለሆነ መምህርየ ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏🙏🙏

  • @almajaber2074
    @almajaber2074 Před rokem +115

    ውይ መምህርዬ እግዚአብሔር ይማርህ❤❤❤ እኔ በጣም አሣስበኸኝ ነበር ማርያምን በጣም ነው እኛ ስደተኞች የምትናፍቀን ስልኬን ስይዝ አንተን ነው youtub ውስጥ የምፈልገው ዛሬ እንደውም ሰው ጠይቄ ነበር መምህርዬ እንኳን በሠላም መጣህ

  • @tilahunminyamir
    @tilahunminyamir Před rokem +4

    የእኔ እንቁ መምህር ተባረክልኝ ህይወቴ ተለውጧል በአንተ እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @asnku5333
    @asnku5333 Před rokem +1

    በጣም ይገርማን ሆሉም ስው የራሱጣዕት አዘጋጂቶ ጣኦት ነው የማመልከው ጣኦት ማለት እግዚአብሔር ን ሳይሆን ስውን መከተል በመጀመርያ አባታችን ገብረ ኪዳን ምን ለማለት እንደፈለጎ የእውነት ሳትረዳ ቀርተህ ነው የእውነት አባታችን ለምሳሊ እኛ ሰወች ከሙዚቃ እና ከእግዚአብሔር ቃል አብዝሐኞቻችን ከእግዚአብሔር ይልቅ ወደ አለማዊ ነገር ነው የምንሰበሰበው እና በዛ መልኩ ለማስረዳት ነው አባታችን የተናገሩት እና እግዚአብሔር ን የእውነት እምንወደው ከሆነ ሸ ግዜ ንስሐ እንገባ አልነበር በየቀኑ ንስሐ ግቡ እየተባልን ተረዱት ወይም ደሞ እስከመጨረሻው ትምርቱን አዳምጡ ትንሽ ነገር ቆርጣችሁ አትናገሩ

  • @makimahari4958
    @makimahari4958 Před rokem +56

    ማነዉ እንደኔ መ/ር የምናፍቀዉ ?
    ኑ መእመናን😊

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před rokem +44

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን በጉጉት ስጠብቅህ ነበር ገባ ገባ በሉ ምእመናን🕊
    እውነት ነው አባታችንም እባኮት ዘመኑን ብዋጁት ጥሩ ነው የቅድም ትምህታቸው ጥሩ ነበር

  • @senayt1822
    @senayt1822 Před 11 měsíci +1

    ክቡር አባታችን አባ ገብረ ኪዳን በረከቶ ይደርብን መምህር ተግሳፅ ውደድ መናፍስት የለም አላሉም እንደው ተማርዎችህን ብጠየቅ አንዷ ሰለኋንኩ ስለእግዚአብሔር ቸርነት ስለእግዚአብሔር ን መፍራት ነው ስታስቡ የምትውሉት ወየስ ሰለመናፍስት ብትል መንፈሱ መንኀሱ እያልን ነው የምንዎለው ክርስትያን ሰው አይተችም አባቶችን አይዘልፍ ገጠር ከተማ የዛሬአምስታመት አይልም እግዚአብሔር የት ነበርክ ሳይሆን የታለህ ነው የሚልህ አሁን ያለህበት ነቅድስና ሂወትህ ነው የሚስደስተው እና ብዙ አለኝ መረጃ እያልክ የኣባቶችን ክብር ለማሳነስ አትሞክርአንተም መምህር እሳቸው ደግሞ በምኣረግ የሚበልጡህ አባት አስተምር ያስተምሩ አለቀ ተግሳፅን የሚወድ ክርስትያን ያድጋል እግዚአብሔርን ያስደስታል ማህበር እገሊ ምናም አትበል የቅድስት ቤክርስትያን የእመየ ተዋህዶ ልጆች ነን ሁላችን በፍቅር በትህትና አሸንፈው ዳቢሎስን

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +2

    እንኳን በደህና መጣህ ረቡኒ በእውነት ጥሩ መልሰ ነው የሰጠሀው ጸጋውን ያብዛልህ❤

  • @user-vv7ol5tt8e
    @user-vv7ol5tt8e Před rokem +63

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ለሁላችንም ልቦና ማስተዋልን ይስጠን ❤❤

    • @yanicyoda4762
      @yanicyoda4762 Před rokem +2

      የመምህር አድማጭህ ነኝ ደስ ይለኛል ። ግን እኛ የማናቀው 666 እኛው በስባሽ የሰው ልጆች ነን።በአይን የሚታይ ፍጥረት ሁሉ በ 666 መደብ ነው የተበጀው ። ያ ምን ማለት ነው የእግዚያብሄር ፍጥረት ሁሉ "carbon " በሚባለው ኢለመንት ነው የተሰራው, carbon atom 666 ነው ። ማለት 👉 ከ 6 electrons,6 neutrons ,እና 6 protons ነው የተሰራው .ችግሩ ምንድነው አይናችን ለዘመናት ስለታወረ አውሬው ዋቴ ሰራን ። የተበጀህበት ምድብ የኔ ነው አለ ። ብሎም ስላሳመነን የሱ አረገን ። ስውር ባሪያው አረገን ።ያ ዘመን ግን አበቃ ። ስለነቃን አሁን። በመፅሀፍ ቅዱስም እየተገለበጠ ሲመጣ ከነጮቹ ቁጥሩ የሱ ነው አሉን👉 ሳይሆን ማለት ነው ። አውሬው ቢወድቅም ብልጣ ብልጥ ስለሆነ።እምነት በጣም ከባድ ነው ።እምነት ባርያም ያረጋል ነፃም ያወጣል ። ለዛ ነው።ቁጥሩ የኔ ነው ብሎ መስመር የዘረጋው ።666 እኛው ነንና። ያንተ አይደለም የክርስቶስ ነው ማለት አለብን። የአለማዊው መደብ ሆኖም ስጋችን የሀጢያጥ ሱስ መጫወቻም ሆንዋልና በቅርስቶስ ስም በስግደት እንጥመቀው።እንጠበው። ።መዳንም አለብንና በቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ስም ።🙏

  • @user-ce4gj6lt8n
    @user-ce4gj6lt8n Před rokem +43

    መምህራችን እኳን በሰላም መጣህ
    አቤል አርፈህ ብትቀመጥ ይሻልህ ነበር ገንዘብ አያዋጣም እሚያዋጣው የመምህራችን ምክር የመምህራችን ትምርት ነው ዮቲዮብ ቢዘጋ ዮቲብ ይከፈታል የሰው ሂወት ከተዘጋ ግን
    መመለሻ የለው 😢

  • @user-cq2cq6jq5y
    @user-cq2cq6jq5y Před 3 měsíci

    ተቀጥሎ ነው በውስጡ ያለው መፈስ እግዚአብሔር ማስተዋልን ይድለው መምህርችን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @enyewephrem4268
    @enyewephrem4268 Před rokem +4

    መምህር ተስፋዬ :: ያቀረብከዉ ሁሉ ትክክል ነዉ::እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ::ዘመኑን ዋጁት ነዉ ዋናዉ ትምህርት::

    • @simrettekle4491
      @simrettekle4491 Před 11 měsíci

      ዘመኑን ዋጁ ማለት ሰልጥኑ ማለት ነው እንዴ?? አባታችንን እንዲህ አሳንሶ መዝለፍ የለበትም ደፋር።

  • @HayatHayat-jk9mu
    @HayatHayat-jk9mu Před rokem +24

    ኦርቶዶክሦች በሙሉ ለወዪኗ ልጅ መከታተል ማቆም ሠብስክራዪብም አታርጉለት ያለበለዚያ እኛም ተባባሪ እንደሖን ነው የሚቆጠረውወዪ ጥጋብ ችግር እንጂ ጥጋብ አዪቻልም አዪ መንቀዥቀዥ

  • @maeritube21
    @maeritube21 Před rokem +20

    መምህራችን የኛ እንቁ አባት እናንተን ባይሰጠን ምን እንሆን ነበር አቤል ብርሃኑ ግን ምን ነካው በፈጣሪ ልቦና ይስጠው ፈጣሪ🙏

  • @AsheZerihun-sf5uh
    @AsheZerihun-sf5uh Před 6 měsíci +1

    በእውነት መምህር ዘመኑን መዋጀት ገብቶኛል መንግስት ንያውርስልን እድሜይስጥልን

  • @user-wl5qv9hv1r
    @user-wl5qv9hv1r Před rokem +4

    ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።"
    (1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:3) ይህንን ከታች ያለዉን ምልከታ በቅንነት ለማየት ሞክሩ !
    ክርስቲያን ሁን ! ማለት ችግሩ እምኑ ላይ ነዉ ? እዉን እዉነተኛ ክርስቲያኖች ነን ? ሰለንፁህ ህሊናችሁ እራሳችሁን መርምሩ ! እዉነተኛ ክርስቲያን ከሆንን ስንቶቻችን ንስሀ አባት አለን ? ንስሀ ገብተናል፣ ስጋ ወደሙ ተቀብለናል፣ አስራታችንን በትክክል እናወጣለን ወዘተ... አባ ገብረ ኪዳን እያሉ ያሉት ሁሉን በሚችል በልኡል እግዚአብሔር ረዳትነት ሀይማኖትን ከበጎ ምግባር አጣምረህ የስም ሳይሆን ከልብ እዉነተኛ ክርስቲያን ሁን ! ነዉ እያሉ ያሉት። ያኔ ምንም አትሆንም ነዉ መልእክታቸዉ። ብዙዎቻችን የስም እና የአስመሳይነት ክርስቲያን ሆነን ዝም ብለን አንዴ 666 ወይም ኢሉሚናቲ እያልን ብንደሰኩር በምን አቅማችን ነዉ ክፉዉን የምትዋጋዉ ? በመፅሐፍ ቅዱስ ዉስጥ ብዙ ቦታ ላይ " ...ሁን ፣ ...ሁን " የሚል ቃል አለ። ለምሳሌ በመጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊ ቅዱስ ዳዊት ልጁ ሶሎሞንን መጀመሪያ ሰዉ ሁን እንዳለዉ ማለቴ ነዉ " በርታ ሰውም ሁን"(መጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊ 2:3) ። ቅዱስ ዳዊት ልጅ ሶሎሞንን " ሰዉ ሁን" ሲለዉ የገዛ ልጁን ሰዉ እንጂ ሌላ ፍጡር እንዳልሆነ ያዉቃል። ግን " ሰዉ ሁን " ሲለዉ አረማመድህን ከእግዚአብሔር ጋር አድርግ ማለቱ ነዉ። ልክ እንደዚህ ምሳሌ እሳቸዉም እኛን እያሉን ያሉት ከሁሉ በፊት የስም ሳይሆን በመጀመሪያ እዉነተኛ "ክርስቲያን ሁን !" ነዉ ያሉት። ምናልባት ከተናገሩበት አዉድ ዉጪ ማለትም ከኮንቴክስቱ ዉጪ ( out of contextual meaning ) አንድ ሀረግ መዞ መናገር ምናልባት ነገሮችን የመረዳት አቅማችንን ድክመት ከማሳየት የዘለለ ትርጉም የለዉም። እኚህ ታላቅ የቅዱስ ወንጌል መምህር በርከት ባሉት ትምህቶቻቸዉ እጅግ ለነፍስ ጠቃሚ ከመሆናቸዉ አኳያ ለብዙ ምእመናን ከፈዉሰ ስጋ ይልቅ ፈዉሰ ነፍስ ላይ ትኩረት እንዲያደርጉ በሚያስተምሩት ትምህርቶች በርከት ያሉ ምእመናን ምግበ ነፍስ ስለማግኘታቸዉ አንዱ ምስክር እኔዉ እራሴ ነኝ። በሚያስተምሩት ትምህርት ባልሳሳት 100 % በሚያሰኝ ሁናቴ ከሞት በሗላ ስላለዉ ዘላለማዊ ህይወት ትኩረት እናደርግ ዘንድ ይገስፃሉ፣ ይወቅሳሉ፣ ይከራከራሉ፣ ያስተምራሉ። ጌታችን አምላካችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ 33 አመት ከ 3 ወር በዚህች አለም በነበረበት ጊዜ በተለይም 3 አመት ከ 3 ወር ከምድራዊዉ ነገሮች ይልቅ ስለ ነፍስ እናስብ ዘንድ በብዙ አስተምሮናል። አባ ገብረ ኪዳንም እያሉት ያሉት መጀመሪያ በቅድሚያ ክርስቲያን ሁን፣ ስለነፍስህ ተጨነቅ ፣ ሰለ 666 እና መሰል ነገሮች እንደሚባለዉ፣ እንደሚደሰኮረዉ፣ እንደሚተነተነዉ ያክል ለነፍስህ ጉዳይ ከዛ በላይ ተጨነቅ ነዉ እያሉ ያሉት።" ሰው ዓለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል?"
    (የማርቆስ ወንጌል 8:36)
    ይህ ሲባል ግን አንተን ጨምሮ ሌሎችም በበጎነት እና በቅንነት እንደ አቅማቸዉና እና ስጦታዉ ሰዎችን ወደበጎ እና እዉነተኛይቱ መንገድ ለመመለስ የሚያደርጉትን ሂደት እንደ ቤተክርስቲያን ተጠያቂ እና ታላቅ መምህርነታቸዉ የተጣመመዉን ለማቃናት ካልሆነ በቀር በክፋት እና አንተ እንደምትለዉ " የወረደ እና የዘቀጠ " ነገር አልተናገሩም። አንተ እራስህን ትልቅ ተጠያቂ መምህር አድርገህ " እንደ አንድ መምህር መልሻለሁ" እያልክ ስትል በቤተ ክርስቲያን ትምህርት የመጨረሻዉ የትምህርት ደረጃ በሚያሰኝ ደረጃ ያሉ አባትን በድፍረት መናገር እንደምን ያሳዝናል ? ከተናገርካቸዉ ጥሩ ያልሆኑ ቃላቶች መካከል በጥቂቱ " የወረደና የዘቀጠ፣ አላዋቂ ንግግር፣ ከተማን ምን እንደሆን የማያዉቁ ፣ ያነበቧት ነገር አለች ፣ ኬምስትሪ አያዉቁም፣ ካባቸዉ ችግር አለበትር ግርማ ሞገስ እንዳይሆን፣ ሁሉን አቃለሁ ይላሉ፣ አሳልፈዉ እየሰጡን ነዉ" የመሳሰሉት ይገኙበታል ። በእዉነቱ በእንዲህ ያለ አደፋፈር መናገሩ ትልቅ ስህተት ነዉ። ለብዙዎች ምናልባት ከድቁና ማእረግ ጀምሮ ያሉ ሊረዱት ይችላሉ እንደ አባ ገብረ ኪዳን አይነት አራት አይና የምስክር መምህር ማለትም የብሉይ ኪዳን፣ የሐዲስ ኪዳን ፣ የመፅሐፈ መነኮሳት እና የመፅሐፈ ሊቃዉንት የምስክር መምህር ማለት ነዉ። ምናልባት በድፍን ኢትዮጵያ ከ 8 የማይበልጡ ብቻ ነዉ ያሉት። እንዲህ ያለዉን እዉቀት በዚህ እድሜ እንፁህ ምንኩስና ጋር የያዘን ሰዉ መዝለፍ ከባድ የድፍረት ሀጢያት ነዉ። ሌላዉ ከመዝሙረ ዳዊት የጠቀስከዉ በፍፁም አንተ ለፈለከዉ ጉዳይ እንዲመችህ አድርገህ እንደተረጎምከዉ አይደለም። የጠቀስከዉ ጥቅስ " ጠላቶችህ በበዓል መካከል ተመኩ፤ የማያውቁትንም ምልክት ምልክታቸው አደረጉ።"
    (መዝሙረ ዳዊት 74:4) እንደምረዳዉ የፈለከዉ ሀይለ ቃል " ምልክት" የምትለዉን ቃል በቀጥታ አንተ እንዳሰብከዉ አይነት ከዘመኑ ጋር ስላለዉ ቁሳቁስ ምልክት አይደለም የሚናገረዉ ። የመዝሙረ ዳዊት ያዉም አንድምታ ትርጓሜዉ ይህንን ምዕራፍ ቅዱስ ዳዊት ስለ መቃብያን ተናግሮታል ይላል። የቁጥር 4 አንድምታ ትርጓሜ እንዲህ ይላል።" ለድህነተ ነፍስ ምልክት የሚሆን ድህነተ ስጋ ማሰጠቷን ሰማያዊት ህግ እንደመሆኗ ነዉ።አንድም ምንም አግኝተዉባት የማያዉቁት ጣኦትን ትእምርተ በላኦር እንዲል። በደብረ ሲና ህግ እንደተሰራዉ አደረጉ እያለ ይቀጥላል..... አዚህ ላይ ስለ ሀሳዊዉ መሲህ ( 666 ) በቀጥታም በተዘዋዋሪም አይናገርም። ይሄኛዉ ትርጓሜዉ የሚናገረዉ ስለ "ትእምርተ በላኦር " ነዉ ። በሌላም በኩል ምናልባት " ምልክትን " የሚል ሀይለ ቃል ብቻ ባየህ ቁጥር ይህንን ምልክት የሚል ቃል ሁሌም ከክፉዉ ምልክት ጋር ብቻ ማያያዝ ያልተገባ ነዉ። ለምሳሌ ፦ ወወሀብኮሙ ትእምርተ ለእለ ይፈርሁከ ማለትም " ከቀስት ፊት ያመልጡ ዘንድ፥ ለሚፈሩህ ምልክትን ሰጠሃቸው።"
    (መዝሙረ ዳዊት 60:4) ይህ ምልክት የተባለዉ ቅዱስ ዳዊት ስለ ቅዱስ መስቀል ሲናገር ነዉ። በጥቅሉ ምልክት ብሎ ያለዉን ከ 666 ጋር ብቻ ማገናኘትህ ከወዴት አገኘህዉ ? እንግዲህ ከየቅዱስ ወንጌል አንድምታ ትርጓሜ በላይ ሌላ ምን መረጃ እንደምናይ አይገባኝም ። ሁሉም መፃህፍት ከወንጌል በታች ናቸዉ ወይም የወንጌል ልጆች ናቸዉ። ወደተነሳሁበት ነጥብ ስመለስ በዚህ ጉዳይ እሳቸዉ ለማስተላለፍ የፈለጉት መልእክት የቁጥሩ ሀይል አንድ ክርስቲያን የስም ሳይሆን እዉነተኛ ክርስቲያን፣በአምልኮተ እግዚአብሔር የተጠመደ፣ዘወትር በንስሀ እና በቅዱስ ቁርባን የሚኖር፣ እምነቱን ከበጎ ምግባር ጋራ ያስተባበረ ከሆን ይህ ቁጥር ምንም ዋጋ የለዉም ነዉ እያሉ ያሉት። ምክንያቱም በልኡል እግዚአብሔር ጥላ ስር ያለ ምንም ቢመጣ የእግዚአብሔር ጥባቆት ስለሚረዳዉ ምንም አይሆንም ። ቅዱስ ዳዊት እንዲህ እንዳለ:
    (መዝሙረ ዳዊት ምዕ. 91)
    ----------
    1፤ በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል።
    2፤ እግዚአብሔርን። አንተ መታመኛዬ ነህ እለዋለሁ፤ አምላኬና መሸሸጊያዬ ነው፥ በእርሱም እታመናለሁ።
    3፤ እርሱ ከአዳኝ ወጥመድ ከሚያስደነግጥም ነገር ያድንሃልና።
    4፤ በላባዎቹ ይጋርድሃል፥ በክንፎቹም በታች ትተማመናለህ፤ እውነት እንደ ጋሻ ይከብብሃል።
    5፤ ከሌሊት ግርማ፥ በቀን ከሚበርር ፍላጻ፥

  • @user-jv5ym2wk7k
    @user-jv5ym2wk7k Před rokem +17

    መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህ የኛ እንቁ መምህር ተናፋቀሀል ❤❤❤❤

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 Před rokem +51

    እንድ አንተ መምህር ሚልዖን ቢኖር ተዋህዶ እንድህ አትስድብ ነበር. ቆሻሽዎች በትክርስቲያን ውስጥ ሞልቶ ዛሬ የዝህ ደርጃ ደርሰች ሃይማኖታችንም ሀገራችንም, መከራ በዛ 😢. እግዚአብሔር ይማረን 😢መምህራችን የቅዱሳን አማላክ ካንተ ጋር ይሁን, ቅዱስ ሚካኤል ይጥብቅህ ❤❤ እዉነተኛ አባቶች, መምህራን የኛ እኗቅሃለን ❤

    • @yemaryam-lz5tz
      @yemaryam-lz5tz Před rokem +2

      Talking about Satan is not a knowledge ok

    • @user-cb2tr4cd9m
      @user-cb2tr4cd9m Před rokem +2

      ​@@yemaryam-lz5tz
      እውነት ብለሀል አተ እራስህ ሰይጣን ስለሆንክ ደፍተራና የጠቆይ ልጆች አትረብሹን እውነቱ ስታወቅ ባችሁ መሳደብ ስድቡ ለጸጋ ይሁን ለት መምህር

    • @alemdemie4219
      @alemdemie4219 Před rokem +1

      @@user-cb2tr4cd9m አሁን እናንተ ናችሁ የጸሎት ቤት አዘጋጅታችሁ የምትሰግዱት🤔 አንደበታችሁን እንኳን መግራት የማትችሉ ተሳዳቢ ባለጌዎች፡፤ ለገዛ አባቶቻችሁ እንኳን መራራት የማትችሉ ስዶች፡፡ ደብተራ ማለት ምን እንደሆነ እንኳን አታውቁም፡፡ደግሞም ከናንተ መንፈሳዊ ነኝ አያለ ከሚመጻደቀው ይልቅ ሃጥያቱን የሚያምን ሰው በጌታ ዘንድ የተወደደ ነው፡፡

    • @user-cb2tr4cd9m
      @user-cb2tr4cd9m Před rokem +1

      @@alemdemie4219
      ክክክክክክ እሽ ንገሪኝ ስኪ ደፍተራ ወዶ አይስቅ አለ አገሬ ሰው ክብር ለሚሰጠው ክብር እሰጣለን እና ታዲያ ቀን ሌት እኔን ሊጠፍ ከማይራራልኝ አስማተኛና ጠልሰም ጻፊና መጫኛ የሚቆም ልደግጽለት ዛሬደግሞ የደፍተራአ ደጋፊወች ተጫጩ

    • @user-cb2tr4cd9m
      @user-cb2tr4cd9m Před rokem

      ​@@alemdemie4219
      ወይኔ አድ ቤተክርስቲያን ደጋፊና ነቃፊ ሁነን መቅረታችን ያሳዝናል ግን ነገ በእግዚቢሔር ዘንድ እውነት ባንናገር ይፈረድብናል

  • @AdisDemisse-ps7kc
    @AdisDemisse-ps7kc Před 11 měsíci +1

    ከ ሁለት ሺ በላይ ኮሜንት አለ ግን ሁሉም ከመመሳሰሉ የተነሳ አንድ ሰው የፃፈው ነው የሚመስለው.....የአባታችን የአባ ገብረኪዳን ሙሉ ትምህርት CZcams ላይ አለላቹ ተመልከቱት በቀና ልቦናም አድምጡት ብዙ ታተርፉበታላቹ ...እግዚሀቤር አምላክ ከሁላችንም ጋር ይሁን መምህር ተስፈዬ አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ ...አምላክ ከፈቀደ አግኝተሀቸው ብታወሩ ጥሩ ይመስለኛል ብዙ ነገር ትማማራላቹ።

  • @abmeen
    @abmeen Před 11 měsíci +1

    አባ ገብረ ኪዳን የቤተ ክርስቲያናችን ምሰሶ ናቸው፡፡ እሳቸውን የመሰለ መምህር እንዲህ መናገር መቅሰፍት ያመጣብሃል ፡፡

  • @yegebreail
    @yegebreail Před rokem +28

    መምህራችን እንካን ደህና መጣህልን ተናፍቀሃል እማ ፍቅር ትጠብቅህ ❤️🙏🙏🙏

  • @habetamkassa3729
    @habetamkassa3729 Před rokem +71

    ልቦና ይስጠው የእውነት በስም ብቻ አይደለም ክርስትና ህይወትን በተግባር ካልኖርነው መቸም አንመለስም እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን ለሁላችንም ❤❤❤🙏🙏🙏

    • @senaytalemayehu1044
      @senaytalemayehu1044 Před rokem +1

      እሳቸውን የመተቸት ምንም አቅም የለህም ሲጀመር አስተውል ስለስድስት ስልሳስድስት ተንትነው ገልፀውታል አተምንም ያክል እውቀቱ ሳይኖርህ እናተ እናዉቃቹዋለን የገባቹውት ለቢዝነስ ነው ሲጀመር በክርስቶስ አይን አድምኳን ሰው የለውም ከብር ጋር ትሮጣላቹ በራቹ ትቀራላቹ እባካቹ ሰባኪነን የምትሉ ሰውች ጥልቁን ሳታውቁ አባቶችን አትቀፍ

    • @mihretfelekeamret2972
      @mihretfelekeamret2972 Před 9 měsíci

      የሰው ልጅ ስህተት አለበት ፍፁም አይደለም አባታችንም ንግግራቸው ልክ አይደለም በደንብ አዳምጥ 666 እንደግፍ ታዲያ መዝ 74 አንብብ

  • @BfjhHfudhrf-su8wx
    @BfjhHfudhrf-su8wx Před rokem +3

    ቃል ህወተይሰመዐለን መምህራን እግዚአብሔር መሰተወዕል ልበና ያዓዳለን አሜን አሜን አሜን

  • @duey2368
    @duey2368 Před rokem +15

    እግዚአብሔር ይመስገን በመጨረሻዉ ዘመን መምህር አተን ስላገኝን ክብር ለድግል ማርያም ልጅ እንወድሀለን መምህር ክፉ አይካብን

  • @meron7534
    @meron7534 Před rokem +12

    መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን ትምህርትህ እንዴት እንደናፈቀኝ ምን ሆንክ ብዬ በጣም ተጨንቄ ነበር ያንተ ትምህርት ለኔ የሕይወት ምግብ ነው ኡፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ ተመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @wayniwolleyewa5515
    @wayniwolleyewa5515 Před rokem +49

    እውነት ነው መምህር እኔ ከአመታት በፊት ለጌጥ በሚል ሳላቅ ተነቅሸ የተነቀስኩት ጀርባዬ ላ አንገት የሌለው እርግብ ነው እና አገር ሰላም ብዬ ጸበል ስሄድ አጋንት የኛን ምልክ ተነቅሰሻል የኛነሽ አሉኝ ገና ልብሴን ሳላወልቅ እንዴት እደደነገጥኩ ክርስቶስ ከሂወት መጳሀፍ የሰረዘኝ ያክል ነው የተሰማኝ ለማስጠፊት አቅጃለሁ አይደለም የቤት አምልኮ ሊወግዙ ቤቱ የለመደውን አድርጉ ነው ሚሉት የከጠር ካህናት

    • @mignotwutabachew1866
      @mignotwutabachew1866 Před rokem +1

      እውነሽን ነው ገጠር በጣም ችግር አለ 😢

    • @user-kv8fw6kp3u
      @user-kv8fw6kp3u Před rokem

      መምኸር ጥያቄ አለኝ ለእርሶ ወንቅሸትን አዳመዮርዳኖስ ቅዱስ ገብርኤል ሄደው ማየት መጠየቅ ይችላሉ አባዮሀንስ ከተማ ልጣ ቢሉ አይችሉም ስላልክ ጸጋ ተሰቷቸው የለ እደ ለገጠሩ ብቻ አደለም እግዜር ለከተማው ከተመኛ ለገጠሩ ገጠረኛ አላ ዋናው ጸጋነው በደቅ የሚችሉ ጸበሉን ሄው ይዮት ለማወቅ አላቅም ስላሉ ሳያቁ አባዮለንስ ስላሉ አውቀው እዳወሩ ብየነው የገጠሩ ካኸን ከተማ የሰሰራል ዋናው ጸጋ ነው እምነት ኘው አድ ኻኸን መምኸር ሲሣት በውስጥ እገሌ ምን ማለትነው ስተቱን በፊቱ መናገር እራሡ ኸዝቡን ይቅርታ ይጠይቁ ስለወንቅ እሸት መሰክራለሁ በስልክ ስለዳኩ ከኸመሜ የአለም መፈወሻነው ለማለትነው

    • @eyuteferi8242
      @eyuteferi8242 Před rokem

      @@user-kv8fw6kp3u በስልክ መዳን... የአለሙ ፈጣሪ ቅርብህ እያለ... ፀበሉ እምነቱ አዳነኝ ብትል አምንህ ነበር

    • @frewerkyemaryamlij3663
      @frewerkyemaryamlij3663 Před rokem

      አስተውላቹህ አድምጡ ደግሞ አላውቅም የሁሉንም የማወቅ ጸጋ ተሰጥቶቸው. ይሆናል ብሎን እንደው አስተውሉ ደግሞ አንዳድንድ ከተማ እስካልነሩ ድረስ የማያውቁት ነገር ይኖራል በማለት ነው

  • @asfawtamene9300
    @asfawtamene9300 Před rokem +1

    ተስፍሽ በጣም ልክ ነው የተናገርከው ነገር አንድ ሰው ፀጋውን አይቶና አውቆ ቢጓዝ ይሻላል ሁሉንም አውቃለው ማለት ጥፋት ስለሆነ
    እኔም ትንሽ ወደ መንፈሳዊ ሂወት ልምምድ በመጣሁባቸው ግዜያት ውስጥ የገባኛና የተረዳሁት ነገር ቢኖር ይህንኑ ነው
    ለምሳሌ
    1) አባ ገብረኪዳን ጎበዝ የውንጌል አርበኛ ናቸው ወንጌል ሲጠማኝና ተግሳፅ ስፈልግ የሳቸውን ትምህርት እሰማለሁኝ
    2) እድሚያቸው ያርዝምልን እና መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ አጋንንት በሂወታችን በእድላችን በኑራችን እንዴት እንደሚጫወትብን ለማውቅ እና መፈትሄው ሲያስፈልገኝ ወደሳቸው ትምህርቶችና የጥምቀት አገልግለቶችን እያየሁኝ ብዙ ነገር ነፍሴና ስጋየን አስተምራታለሁኝ
    3) ተስፍሽ አንተ ጋ ደሞ ከመምህር ግርማ ወንድሙ አንድ ደረጃ ከፍ ብለህ የጠላታችን ሴራዎችን ብትንትን አድርገህ በማሳየት በደምብ እንድናወቀው እና እንድንቃወመው አርገህ በተጨማሪ ጠላት ባዘጋጀልን ወጥምድ ሳንወድቅ ግን እንዴት ወድ ጥሩ ነገር ቀይረን የቅዱሳን ሂወት መሆን እንኳን ባንችልም ግን እንድንለማመድ እድል ና መንገድ አሳይተህናል እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ይስጥህ፡ እናም ያንተን ትምህርቶች ገና ከመጀመሪያ ወደ 80 or 90% ሰምቻለሁኝ በየቀኑም ስትለቅ ሁሌም እንደአዲስ ሳይሰለቸኝ ነው ምሰማው ነፍሴና ስጋዬን ምመግባት እግዚአብሄር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
    4) ንግስተ ነገሰት እህተማሪያምም በቦኩላቸውም ስለጠላት አካሄድ በደምብ የገባቸው በጣም የሚገራርሙ እውነታዎች የያዙ በጣም የሚገርም የ እምነት ሃይል ያላቸው (እኔ ከማቃቸው ሰዎች እንደሳቸው በ እግዚአብሔር በጣም ሙሉ አላየሁኝም ከኔም ጭምር) እና ተስፋ ያላቸው ትልቅ እህት ወይም እናት ናቸው (ምንም እንኳን ሰለሳቸው እግዚአብሔር የሆነ ነገር እንዲለኝ በሱባኤም ሆነ በፀሎቴን ሁሌም ብጠይቅም ማለት ነው) ነፍሴና ስጋየም ግን የሳቸውም ምክር አቅጣጫም በሚያስፈልጋት ሰዓት search አርጌ የሳቸውን ቪድዮዎችን ሳይቆራጡ ሰማለሁኝ
    NB: ብቻ ባጠቃላይ እንደኔ እይታ 4ቱም ከላይ የዘረዘኩዋቸውም የየራሳቸው ፀጋ እግዚአብሔር ያላቸው ሆነው እግዚአብሔር ለዚህ ትውልድ የሰጠን ውድ ስጦታዎች ናቸው እንጠቀምባቸው እላለሁኝ ይሄን ማለት ግን እያንዳዳቸው ብፁእ ወይም ቅዱሳን ናቸው እና ከነሱ የሚወጣ ሁሉም ትክክል እንሱ የ እውነት መመዘኛ ናችው ማለት ግን አይደሉም ሰው ናቸውና ብዙ ጥፋቶች ሊኖርባቸው ይችላል
    በመጨረሻ እግዚአብሔር ፈቅዶ አጋጣሚ ይህንን ካነበብከ ተስፍሽየ ብዙ ግዜ ወደ ሱቅህ መጥቼ ላገኝህ ብየ አጥቸሃለሁኝና እና በ 0914184321 ብትደውልልኝ እና በሰፊው ብናወራ ደስ ይለኛል አመሰግናለው

  • @danaethio
    @danaethio Před rokem +2

    መምህር አንተም እኔ ብቻ የተናገርኩት ትክክል ነው እያልክ ነው ገራሚ ነው አባቶችን በዚህ ደረጃ ዘቀጡ እያልክ ማቃለል ትክክል አይደለም

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před rokem +73

    አቤል ይሄን ያክል ሰው ነው ማለትነው 😡😡😡😡😡 እጅግ ያማል ከአቤል ላይ ሰብርክራይባችሁን አሱ ካአቤል ላይ ‼️‼️‼️‼️‼️ የመምህራችንን ዩቱብ ለማውረድ ማሰቡእራሱ ያበሽቃል 🤨🤨🤨🤨🤨

    • @Ahmad-zb8fl
      @Ahmad-zb8fl Před rokem +5

      Ok

    • @Yenantwtube.
      @Yenantwtube. Před rokem +1

      እረ አይደረግም የበለጠ ልብናው እንዲመለስ መፀለይ ነው እንጂ ሰብስክራይብ ማንሳቱ ምንም አይጠቅምም ከስህተትም አይመልስም።

    • @adit6233
      @adit6233 Před 11 měsíci

      Sew yerasune sera sayake besew lay tatune yekeserale lebona yeseten lehulachen

  • @user-bb5cm5yz4t
    @user-bb5cm5yz4t Před rokem +84

    የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ተስፈ ስላሳን ልጅህን አባክህ ስለናትህ ስለቅድስት ድግል እናትህ ብለህ ከክፉ ሁሉ ጠብቅልን አደራ😓

    • @user-bb5cm5yz4t
      @user-bb5cm5yz4t Před rokem +6

      ተስፋ ስላሴ ሁላችሁም አስቡት የተዋህዶ ልጆች

  • @sewnetaklil4714
    @sewnetaklil4714 Před rokem +3

    አባታቸን በጣም ብዙ እንደተማሮ እርግጠኛ ነኝ መምህር ተስፋዬ በርታ ትምህርቶን ለ አባ ላኩላቸው ።

    • @shalombeyene4583
      @shalombeyene4583 Před 11 měsíci +1

      ደንቆሮ አባ እኮ ሊቅ ናቸው የሊቃውት መምህር እረ እፈሩ የምታወዳድሩትን እወቁ

  • @HcfCccc-ih4zp
    @HcfCccc-ih4zp Před rokem +1

    መምህርየ በትክክለኛ መንገድ ህዝብ እያዳንክ ስላለህ ሰይጣን ደሞ በእንደዚ ያሉ ሰዎች ይፈታተናል ብቻ እግዛብሔር ኣይነ ልቦናችንን ያብራልን ኣሜንንን በውነት መምህርየ እንደእናተ ያሉትን ኣባቶች ልኡል እግዛብሔር ያብዛልን እድሜ ከጤና ያድልልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
    የኔ ኣባት በዚ ዮቱብ ስንት ሰው እንደዳነ ኣያውቁም ማወቅም ኣይፈልጉም እንጂ እንደዚ ኣይሉም ነበር 😥ስንት ወጣት በራሱ ኣለም እዮኖርን ባንተ ምክንያት ወደ ቀጥተኛው መንገድ እየመራሀን ያለህ መምህራችን ነህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-jh3pn2lf6d
    @user-jh3pn2lf6d Před rokem +9

    እንኳን ደና መጣህ እንቁ መምህራችን 🙏🙏በእውነት ስትጠፋ ተጨነቄ ነበር ዩቲዩብ የአንተ ትምህርት ካላገኘሁ ይጨንቀኛል 😥እመ ብርሃን ትጠብቅህ እንቁ መምህራችን 🙏

  • @user-im4jl8id1w
    @user-im4jl8id1w Před rokem +49

    አቤል የወይኗ ልጂ ልቦና ይስጥሕ 😢እኔ ሰብስክራይቤን አንስቻለሑ እናተስ ከመምሕር ጎን ነኝ ❤❤❤

    • @sewkbur123
      @sewkbur123 Před rokem

      Me too

    • @etenatalemay4948
      @etenatalemay4948 Před rokem

      እኔ፣ሲጀመረ፣አይቼው ፣አላዉቅም አቤል ፣የሚባለው ፣እኔ፣በብዛት ፣የማይ፣የመምራችንን፣ትምህርት ነው ፣በጉጉት ፣የምሰማ ፣መምህራችን ፣እድሜ እና ፣ጤና ፣ይስጥልን ፣አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

    • @FoziyaAli-ty8uv
      @FoziyaAli-ty8uv Před rokem +1

      እኔም አንስቻለሁ

    • @user-jb8mb1ug8p
      @user-jb8mb1ug8p Před rokem

      ዮቱብ የምገባ የመምህርን ትምርት እና መዝሙር ለመስማት ነው መምህር አይዞህ

  • @user-nm8xn1rx5o
    @user-nm8xn1rx5o Před 4 měsíci

    መምህር ቃለሂወት ያሰማል መድሀኒአለም ቤቱን ያፅዳ አተብቻ በርታልን መምህራችን አተነህ ለነፍሳችን የደረስክልን ለኛ ለታመምነው እመብርሀን ትጠብቅ

  • @adesialelgn8316
    @adesialelgn8316 Před rokem +3

    ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ወድ የተዋሕዶ ልጆች ኢትዮጵያዊ ወገኖቻችን በሙሉ ሰላም ናችሁ
    ክቡር መምህራችን ተስፋዬ ወንድማችን እድሜ ና ጤናህን አብዝቶ ይስጥልን ያቆይልን ።
    ልቤ እረሰረሰ የሚገርም ቃል ሕይወት ያሰማልን ነው የምለው እኔ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ ተስፋ ስላሴ ኑርልን። እንዳተ ያሉትን ያብዛልን ።
    እባካችሁ አባቶቻችን አስተውሉ ብትችሉ እርዱት ባትችሉ ግን በማታቁት አትግቡ አትበጥብጡ ያለዚያ እባካችሁ ሕዝቡን ያድንበት ያንቃበት አትንኩት ተው ግን ያሳዝናል አፈርንባችሁ ከትልቅ ዶባ ውስጥ የጤፍ እብቅ የሚታክል ፍሬ ብቻ ተገኘ ትልኩ ዶባ ያለ ፍሬ መገኘቱ ያሳፍራል ያሳዝናል ። ተው ግን ብዙ ጉድ አለ አይይይ በከፍታ ውስጥ እንዴት ሸለቆ ይገኛል
    ተስፋ ስላሴ አባቴ ፃዲቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ይጠብቁልን ። የራማው ልዑል ቅዱስ ገብርኤል ክንፎቹን እንደድባብ ይዘርጋልህ ከለላ ይሁንህ ።በርታልን የኛ በርቱ ጀግና እመቤቴ ማርያም ታበርታልን ትጠብቅህ ።

  • @Ethioenate
    @Ethioenate Před rokem +4

    እናመሰግናለን መምህር ልብ ያለው ልብ ይበል አቤል የወይኑዋ ልጅ ግን አወዳደቅህ ይታየኛል በ እግዚአብሔር ፊት ለሁሉም ልቦና ይስጥህ

  • @blenmekonnen2861
    @blenmekonnen2861 Před rokem +21

    እንኳን ሰላም መጣህ መምህራችን❤❤እኝኽ አባት ስለአጥማቂና ስለመቁጠሪያ ሲተቹ ሰምቼ አቁሚያለሁ ይቅር ይበላቸው

    • @tewodrosgebremariam1081
      @tewodrosgebremariam1081 Před rokem

      ኸረ ጉድ ነው ሁሉን አውቃለሁ ይላሉ

    • @yemaryam-lz5tz
      @yemaryam-lz5tz Před rokem

      Aweqachihu motachiwal. Asafariwoch

    • @user-vz9dx3vp3k
      @user-vz9dx3vp3k Před 11 měsíci

      ለራስሽ እግዚአብሔር እንዲምርሽ ፀልይ አትፍረዱ ይፈረድባችሁሗን ተብለናል

  • @kdestarsma8075
    @kdestarsma8075 Před rokem

    መምህር ትክክል ቃለህይወትን ያሰማልን 👍👍👍👍

  • @AdamanWechege
    @AdamanWechege Před rokem +1

    መምህር በጣም የማከብርህ መምህር ነህ ግን ስለ አባ ገብረኪዳን አዋቂ አይደሉም ብሎ ማሰብ ይከብዳል እሳቸ ሠይጣንን ፈርተን ንሠሀ ከምንገባ ይልቅ ክርስቶስ ወደን ይሁን ነው ሙሉ ስብከቱን ስለሠማሁት ነው እውነቱ ይህ ነው

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Před rokem +12

    መምህር በመጥፋቱ ቀኑን ሙሉ ሳስብነበር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣህልን

    • @Embete-
      @Embete- Před rokem +1

      ተናግርዋል እንደማይኖር ትንሽ ግዜ ታገሱት

    • @embetweyesaefe4732
      @embetweyesaefe4732 Před rokem +1

      ማርያምን እኔም

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 Před rokem +10

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏🌿🌿🌿🌾🌾🌾

  • @kidanemihrt
    @kidanemihrt Před 11 měsíci +2

    ላንተ ሁሉም መምህር ስለ ሳይጣን ካልሰበከልህ አላዋቂ ትላለህ አንተ ሁሉን አዋቂ!! መድሃኒያለም ይቅር ይበልህ

    • @woldemichaelmelkamu3611
      @woldemichaelmelkamu3611 Před 5 dny

      ሳይገባሽ አትናገሪ ስለሰይጣን ማን ይናገሩ አለሽ ስለማያውቁት ነገር እየተናገሩ በምዕመናን እይታ እንኳ ትዝብት ውስጥ እዬገቡ ነው ፡ በተሰጣቸው ፀጋ ብቻ ለምን አያገለግሉም እር ሳቸው ጋ የሌለን ፀጋ የሚሳደቡ ከሆነ ቅናት ያስመስልባቸዋል፡፡

  • @liya7235
    @liya7235 Před rokem +55

    ተጠንቀቁ በመጨረሻው ዘመን የተመረጡትን እንኳን እስከ ማሳት ይደርሳሉ
    የተባለው የእግዚአብሔር ቃል እየተፈጸመ ነው ቸሩ መድሀኒአለም በቸርነቱ ያስበን ስነ ልቦናችንን ያብራልን 🤲🤲🤲

    • @user-pk6yl5rs3h
      @user-pk6yl5rs3h Před rokem +2

      እውነት ነው በጣም ከባድ ነው ደግጫለሁ በቃ እኔ የሚረዳው በአባቶች ላይ ሆኖ አውሬው ፊለፊት መጥቶን እንቃ መምህር እሱ ቅድሱ ሚካኤል ያጠብቅክ

  • @liya7235
    @liya7235 Před rokem +30

    እኔ ትምህርታቸውን በጣም ይመስጠኛል ነበር በፊት ግን አንድ ቀን መቁጠርያ እንደ ማያስፈልግ ሲያስተምሩ ሠምቼ ኦኦ ብዬ ገርሞኝ አለፍኳቸወው ስለ መቁጠሪያ ጠቃሚነት እኔው እራሴ ምስክር ነኝ ብቻ ከባድ ነው እግዚአብሔር ስነ ልቦናችንን ያብራልን

    • @bethelephrata7487
      @bethelephrata7487 Před rokem +1

      መቁጠርያ የመኖክስዬ ነው። የመኖክሴ መለያ ነው ሲሉ እኔም ዝም ብዬ ኣልፍያቸዋለሁ።

    • @kiddyhagos9916
      @kiddyhagos9916 Před rokem +1

      Lek eko nachew bemekuteriya business eyserubet adel ye aba girma eytbale lek nachew mekurerya kebr yalew ngr nw awhon ewnet yehe ye youtube kelebtega ke aba germa yebelte ewket alw belacwho nw metashergdut ayi medhanyalem beka mecaweca hone hezbu

    • @user-zc7ge7hy4e
      @user-zc7ge7hy4e Před rokem +1

      አሁን አንችም ክርስቲያን ነሽ እሳቸዉ እሚያስተምሩት የክርስቶስን ትምህርት ነዉ እንዴት ትምህርታቸዉ ያስጠላኛል ትያለሽ ማፈሪያ አጥማቂን ስትከተሉ ኑሩ ዝም ብላችሁ

    • @user-zc7ge7hy4e
      @user-zc7ge7hy4e Před rokem +1

      ​@@bethelephrata7487እና ያንች መጫወቻ ነዉ መቁጠሪያ አይ😂

    • @bethelephrata7487
      @bethelephrata7487 Před rokem +1

      @@user-zc7ge7hy4e
      የእግዚአብሔር ኃይል መገለጫ አደረኩት እንጂ መቼ መጫወቻ ሲሆን ኣየሽ ? ለመሆኑ ቅዱስ ጳውሎስ እናንተን ከሰበኩ ቡኋላ እኔም የተጣልኩ እንዳልሆን ሥጋዮን እጎስማለሁ አለ ። ለምን ስጋውን መጎሰም ኣስፈለገው ? ሥጋን መጎሰምስ ለነፍስ ጥቅሙ ምንድር ነው ? ሥጋን መጎሰምስ ኣስፈላጊ ነው ብለሽ ታስብያለሽ? ኣንቺስ ስጋሽን በምንድር ነው የምትጎስሚው ? የእግዚአብሔር የመንፈስ ቅዱስ ኃይልስ በግዑዝ ነገር ማለትም በmaterial ያርፋል? ወይስ ኣያርፍም ?

  • @hdhdhrhrh6367
    @hdhdhrhrh6367 Před rokem +9

    በእዉነት መምህራችን ቃል ህይወት ይሰማልን የኛ ንቁ ፀጋዉ ይብዛልህ ይኣጎልጎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይብርክልህ🎉❤

  • @shewaabebe3280
    @shewaabebe3280 Před rokem +2

    ውድ መምህራችን ተስፋዬ አበራ እግዚአብሔር ፀጋውን ያልብስህ ሚዲያ ብታቋቅም ግን መልካም ነው አሁን የዲያብሎስ ውጊያ የበረታበት ግዜ ነው የአጋንንት ፈረሶች ተባብረው CZcams channel ህን ሊያዘጉት ይችላሉ እና የአንተ ተማሪዎች አቅማችን በፈቀደ እናግዝሀለን በርታ

  • @mekdessolomon4263
    @mekdessolomon4263 Před rokem +1

    መምህር ተስፋየ አንተን ለመግለፅ ቃላት የለኝም የ ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ እድሜህን ያርዝመዉ የኦርቶዶክስ የ ቁርጥ ቀን

  • @ndgsr2892
    @ndgsr2892 Před rokem +16

    _እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህልን ውድ መምህራችን ደሞ እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማርህ በእውነት ቃል ህይወት ያሠማልን መምህርዬ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤ እግዚአብሔር ኣምላካችን ለኛም ማስተዋል ልቦናችን ይክፈትልን 😢😢😢_

  • @orthodox6875
    @orthodox6875 Před rokem +19

    እኛ እራሱ በአንድ ቀን ተሰባስበን እናዘጋበታለን በተገኘበት ቦታ ነው ምዘጋው ያሄ ሴጣን

    • @kiddyhagos9916
      @kiddyhagos9916 Před rokem

      😂😂😂who is ega endwem yezin wegat youtube enazgawalen belo belo ye orthodox lekawenten yemisadeb sew ende sew yemitay yemslkal gel

  • @Eyaasu
    @Eyaasu Před rokem +3

    ውጭ አገር በወለድኳቸው ልጆች በጣም እጨነቃለሁ : ወስደን እሳት መካከል እንዳስቀመጥናቸው ግልፅ ነው : :
    ልጆቼን ተቆጣጥሬ ጨዋ አደርጋቸዋለሁ የሚሉ : እንደሞኝነው የምቆጥራቸው ::
    ነገርግን : እኔ የተጠቀምኩበትን ዘዴ ልንገራችሁ ::
    በየቀኑ ውዳሴ ማርያምን እንዲፀልዩ ከልጅነታቸው ጀምሮ እስለመድኳቸው :: ጭንቅላታቸው እንዴት እንደተከፈተ ልነግራችሁ አልችልም :: እኔ ስራ ስለምውል : ለነሱ ብዙ ጊዜ የለኝም :: ነገር ግን : እመቤቴ ጭንቅላታቸውን ከፈተችላቸው ::
    እስካሁን በጥሩ ሁኔታ ላይ ናቸው :: ብዙ ጏደኞቻቸው : ጌይ የሆኑ አሉ : ፓርቲ የሚሄዱአሉ : የሚያጨሱ. የሚደንሱ .... አሉ :: እስካሁን ልጆቼ ከዚህ ነፃ ናቸው ::
    ልጆቻችሁ ወደ መጥፎ ነገር እንዳይገቡ ከፈለጋችሁ : የኔን ዘዴ ተጠቀሙበት :: 100 % እርግጠኛ ነኝ : ልጆቻችሁ እንደምትፈልጉት አይነት ይሆናሉ ::
    ውዳሴ ማርያም በእንግሊዘኛ የተተረጎመ አለ :: እሱን download አድርጉናንስልካቸው ላይ ወይም አይፓዳቸውላይ ጫኑላቸው ::
    በእንግሊዘኛ የተረጎሙልንን ሰዎችምከልቤ በማርያም ስምአመሰግናቸዋለሁ

    • @weletekiros2334
      @weletekiros2334 Před rokem

      Ewnetish new ehtie enamesegnalen egziabher yistlign. Ene etekembet alew wudasie mariam be Germenegna yeteregome sayi betam new yetedestku. Mkniyatu ljochie tgrigna menager bedenb yichlalu manbeb gin aychilum. Playstore alachu bietesebochie. egziabhier yirdan.

  • @user-qs8mm2du9r
    @user-qs8mm2du9r Před rokem +3

    ትክክል መምህሮች ቃል ህይወት ይስማልን ❤❤❤

  • @EdenYerga
    @EdenYerga Před rokem +10

    መምህር እንዃን ደህና መጣህልን በጣም ነው የናፈቅከን መድሃኒ ኣለም ኣንተና ቤተሰብህን ይጠብቅልን ክፉ ኣይንካህ ❤❤❤

  • @user-el5fh1fe5k
    @user-el5fh1fe5k Před rokem +4

    እኝህን አባት በጣም እወዳቸዋለሁ በእግዚአብሔር በማዳኑ በቸርነቱ የሚስተምሩትን ❤ ግን ለሴጣን ጥብቅና የሚቆም እስከሚስመስልባቸዉ የተሳሳተ ቀለል አድርገዉ የሚስተምሩት ትጋት ያስፈልጋል ገነት ለመግባት ፆም ፀሎት ስግደት ቅዱስ ቁርባን ግን እሳቸዉ መምህር እዳልከዉ አዋቂ ነኝ ተደማጭ ነኝ ብለዉ ስለሚስቡ በድፍረት ያላወቁትንም የሚናገሩት

    • @birhanemulugeta587
      @birhanemulugeta587 Před rokem

      ምናቸው ይወደዳል ፀጋ እግዚአብሔር የራቃቸው።የእድሜ ብቻ ትልቅ።

    • @gracycharislaughs
      @gracycharislaughs Před rokem

      ​@@birhanemulugeta587አይባልም በስመአብ ተዉ እንጂ እነደተማረ ፃፉ

  • @selammebrie7429
    @selammebrie7429 Před rokem +4

    መምህርየ አይዞህ የጠላት ዲያብሎስ እቅድ ይዘጋ።ላንተ የሚቆምርክ የእማ ፍቅር ልጅ ልኡል እግዚአብሔር ፣መድሀኒአለም፣አማኑኤል ይጠብቅሀል።እመቤቴ በሠርፍፍ ቀሚሷ እስከ ቤተሠቦችህ ትሽፍንህ።ትጠብቅህ መምህርየ❤❤❤

  • @AddisalemBelachew
    @AddisalemBelachew Před 11 měsíci +1

    መምህር ንግግርህ ትህትና የሌለው እና የንቀት ንግግር ነው:: ምንምቢሆን ትልቅ አባት እንደሆኑ አስበህ በዘዴ ብታስተምር መልክም ነው:: ሁሉም መምህር ባንተ አስተሳሰብ እና አገላለጽ ሊያስተምር አይችልም: ያንንም መጠበቅህ ልክ አይደለም:: እያንድንዳችሁ መምህራን እግዚአብሔር በሰጣችሁ ጸጋ እኛን ምእመናንን እንድታስተምሩ እና እንድትመሩ እንጂ እርስ በራስ እየተተቻቻችሁ እየተሰዳደባችሁ እኛን እንድታደናግሩን አይደለም
    ብትችል በአካል ወይም በስልክ አግኝተህ ማናገር እና ማንነታቸውን ወይም ሃሳባቸውን ማወቅ እንጂ ዝምብለህ በግምት እንዲህ ናቸው እንዲያ ናቸው እያልክ ሰውን አታስነሳ:: እባክህ አስተውል!
    ደግሞ ትምህርታቸውን ቆርጦ መተቸት ሳይሆን ሙሉውን ሰምቶ ዋና ሃሳቡን መረዳት ነው የሚሻለው:: ሃሳባቸውን አልተረዳህም: ሰው ሃይማኖቱን ትቶ በሌላ ነገር እንዳይረባበሽ ነው እንጂ እሳቸው የዮሐንስ ራዕይ ጠፍቷቸው አይደለም
    የሸመደዱትን ይናገራሉ ያልከውም አያስኬድም:: አስተውለህ እንደሆነ ትምህርታቸውን ሲያስተምሩ በእጃቸው ማስታወሻ እንኳን ሳይዙ እያንዳንዷን ጥቅስ በቃላቸው ነው የሚያውቁት:: ብሉይ እና አዲስ ኪዳንን በቃሉ የሚያውቅ መምህር ሸምዳጅ ነው እንጂ እውቀት የለውም ካልክ አንተ ራስህ ቤተክርስቲያንን እና የአብነት ትምህርትን ወይም ሊቃውንትን አቃለልከው ማለት ነው
    እና ወንድማችን: ብዙ ሰው እንደሚከተልህ: ያንተን ሃሳብ እንደሚሰማ አውቀህ ስሜታዊ አነጋገሩን ብትተወው እና በእርጋታ እና ብትህትና ብትናገር እላለሁ:: እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን!

  • @zemichielefrem
    @zemichielefrem Před rokem +3

    የተናገርከው ሁሉ እውነት ነው መምህር በጣም ያሳፍራል ፡እግዚኣብሄር ይገስጻቸው እነዚ ከእግዛብሄር የሚቃወሙ ሰዎች፡

  • @user-cd4up8jt9w
    @user-cd4up8jt9w Před rokem +26

    አብዛኛው ህዝብ ስግደት ፀሎት ሽሽት ላይ ነው

  • @TedrosGebremeskel
    @TedrosGebremeskel Před 11 měsíci +1

    በርታ መምህር እነዚህ አባቶች ከጀርባቸው ብዙ ጣጣ አለ።

  • @user-hz1qr3yt2f
    @user-hz1qr3yt2f Před 11 měsíci +1

    ከሴትና ከካህን ቅናት አይጠፋም የተባለውን በተግባር......መ/ር እወድሀለው፣ አከብርሀልው፣ እሰማሀለሁ። ዛሬ ግን ራስህን ራስህ ለምን ዝቅ አደረግህ? ምን ሆነህ ነው? ገብቶሀል እኮ ምን ለማለት እንደፈለጉ። ካልገባህ ግን ጠይቃቸው ያስረዱሀል። ትህትናን፣ ቁጥብነትን፣ ትዕግስትን......። እይ የኛ አባቶች ትቀልዱብናላችሁ። የኛ ፈተናወች!!! ፈታኞች!!! አዎ ሊቅ ናቸው!!! አንተም ጐበዝ ነህ። (በእኔ እይታ),,,,,,አሁን እኔ ይህን ማለት ይገባኛል? እድሜ ለናንተ😢😢😢

  • @kidestabraham3771
    @kidestabraham3771 Před rokem +7

    የድእንግል ማርያም ልጅ ቅድስ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት ደስ ብሎኛል ስላየሁ በተረፈ ለሁሉም ጊዜ አለው ጭምበላቸው እየተገለጠ ነው እሁን በቅርብ እንካን ጋዜጠኛ ግዛቸው የሚባሉ ጉዳቸው ወታል ስለዚህ የቅዱስ እግዚአብሔር ፅዋ ምልቶ እየፈስስ ነው የአባቶቻችን አምላክ የነ ቅድስ ተክለህይማኖት አምላክ ይፈርዳል በእውነት አሳልፎ አይስጠንም በእውነት ተቀልዳል አቤል ተወው እሱ ለዳቢሎስ ተስጣል ልቦና ይስጠው በርገር በቀደደው እፉን ይከፍታል መምህራችን ቅድስ እግዚአብሔር በደሙ ይሸፍንህ🙏🙏❤️

  • @21Tube4
    @21Tube4 Před rokem +10

    በርታ መምህሬ " እግዚአብሔር" ካንተ ጋር ነው💕💕

  • @bethlehemmarkos4626
    @bethlehemmarkos4626 Před rokem

    ውድ መምህር ምን አይነት ጉድ ነው የመጣብን እግዚአብሔር እውነቱን ይግለጥ አንተንም እግዚለብሄር ይርዳህ አቤል የሚባለው ድሮንም አይመቸኝም አሁንማ ማንነቱ ታወቀ

  • @MichaelBahiru
    @MichaelBahiru Před 11 měsíci +2

    አው አጥማቂ ዘይት ሻጮች ነው ሰው የሚወደው እደ አባ ገብረ ኪዳን መለቆሴ እናት መቃዎም ስራ አደረጋቹት
    አግዛቤሬ ልቦና ይስጣቹ
    የገርማ ፍሬዎች ናቹ
    ይቅር ይበላቹ ጌታ

  • @zed96
    @zed96 Před rokem +16

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @liya7235
    @liya7235 Před rokem +103

    ወይ አጋንንት አይኑን አፍጥጦ በግልጽ መጣብን እኮ ክርስቲያኖች እባካችሁ በጸሎት እንበርታ ሳንሰላች ስላሴዎች ሊፈጠፍጡት ቀኑ ተቃርቦ ነው በግልጽ የመጣው መድሀኒአለም ክርስቶስ ይገስጽልን
    አጋንንት የማያገኘውን ይፈልጋል አይዞክ መምህር እመ ብርሀን ከጎንህ ናት ❤❤❤

    • @zerfnshhylgebrl8876
      @zerfnshhylgebrl8876 Před rokem +3

      አሜን እንኳን በደና መጣህ መምህር እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርህ እነሱም ልቦና ይስጣቸው ወላዲተ አምላክ ካተጋ ትሁን መምህር መንፈስ ብዙ ጊዜ እየተገለ ይኖር ነበረ አሁን በእናት ትምህርት ሰው ሲነቃበት መንፈሱ መስፈርቱን ቀይኖ በእኑ መጣ እሱ ወደ ቤቱ ያመጣቸው

    • @yanicyoda4762
      @yanicyoda4762 Před rokem

      መምህርን አድማጭ ነኝ ደስ ይለኛል ፕሮግራማቸው ። ግን ሰው የማያቀው ነገር 666 እኛው በስባሽ የሰው ልጆች ነን።በአይን የሚታይ ፍጥረት ሁሉ በ 666 መደብ ነው የተበጀው ። ያ ምን ማለት ነው የእግዚያብሄር ፍጥረት ሁሉ "carbon " በሚባለው ኢለመንት ነው የተሰራው, ። ስጋችን በcarbon 1ነው የተበጀው ። carbon atom 666 ነው ። ማለት 👉 ከ 6 electrons,6 neutrons ,እና 6 protons ነው የተሰራው .ደማችን ውሀ ነው ።ቀዝቅዞ በበማይክሮስኮፕ ሲታይ ። 👉hexagonal ነው። 6 sided በድጋሚ ።ችግሩ ምንድነው አይናችን ለዘመናት ስለታወረ አውሬው ዋቴ ሰራን ። የተበጀህበት ምድብ የኔ ነው አለ ። ብሎም ስላሳመነን የሱ አረገን ። ስውር ባሪያው አረገን ። መንፈሱም ሲገባብን መቀመጫው እዛ ውስጥ አረገው ።በድጋሚ የኔ ነው ብሎ ስላሳመነን ማለት ነው ።ያ ዘመን ግን አበቃ ።አሁን ስለነቃን ። መደቡ ያንተ አይደለም ማለት አለብን ። በክርስቶስ ሀይለ ቃል። ችግሩ በመፅሀፍ ቅዱስም እየተገለበጠ ሲመጣ ከነጮቹ ቁጥሩ የሱ ነው አሉን👉 ሳይሆን ማለት ነው ። አውሬው ቢወድቅም ብልጣ ብልጥ ስለሆነ ። ነው ብለን ካመንን እንደሚያልቅልን ስለሚያቅም። መስመሩን ዘረጋ ። እምነት በጣም ከባድ ነው ።እምነት ባርያም ያረጋል ነፃም ያወጣል ። ለዛ ነው።ቁጥሩ የኔ ነው ፡የአውሬው ያስባለው። psychology /hypnotisim .እና በድጋሚ እኛ የክርስቶስ ልጆች አይደለም ማለት አለብን ። ደጋግመን ።አውሬው ስልጣን የለህም ማለት አለብን።ቃላችን የነፍሳችን ውል ነውና። 666 እኛው ነን ለየዳን መገሰፅ አለብንና።ምድቡ የክሮስቶስ ነው። ቅዱስ ሶስቱ ስላሴ ነው ።የኛው የልጆቹ ነው ማለት አብን።እስካሁን የአለማዊው መደብ ሆኖም በአውሬው ቁሳቁስ ፡የአይን ብልጭልጭ ፡መጠጥ፡ ሱስ ፡ ሀጢያጥ መጫወቻም ቢሆንም ። ምድባችንን ወደፈጣሪ መመለስ አለብን ። እኛም ልጆቻችንም ይድኑ ዘንድ ፡በፆም፡ ፀሎት ፡ሱባኤ ።በ ቅዱስ ቅርስቶስ ስም፡ በስግደት እንጥመቀው ።እንጠበው። በደመራው መለኮት እሳት ወደነበረበት የፍቅር ምድብ ስጋችንና ደማችንን እንመልሰው። ።ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ነው እንበለው ።በወላዲት አምላ ስም መዳንም አለብንና ።በቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ስም ምስጋና ።አሜን 🙏

    • @emuyeemu4841
      @emuyeemu4841 Před rokem +1

      የዘንዶውን ማጥፊያ ጊዜ ለማራዘም ነው ግን አይሳካላቸውም የኢትዮጵያ አምላክ ይፈርዳል አይዞህ የኔ እንቁ መምህር እንጸልያለን እናለቅሳለን ለፈጣሪ እሪ ስለሕፃናቱ ስለ ታዳጊዎቹ ስለአዛውንቱ ብሎ እንዲያስበን እንዳይረሳን እሺ መ ም ህ ር ዬ

  • @SM-bx4jz
    @SM-bx4jz Před rokem +2

    እርስ በእር እየተቻቸን ግን እግዛብሔር ይወደዋል አባን ይተዋቸው በማርይም ።

  • @user-df4yj8gr8l
    @user-df4yj8gr8l Před rokem +2

    መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ 🙏🙏🙏

  • @biniyamgetu9146
    @biniyamgetu9146 Před rokem +10

    መምህር እድሜ እና ጤና ይስጥህ በረከትህ ይደርብን ። በርታ ሁሌም ከጎንህ ነን።❤❤❤

  • @ruthhaile7030
    @ruthhaile7030 Před rokem +10

    እንተን ሊያዘጋ እሚሞክር እግዚኣብሄር ይገስፀው

  • @dengelmareyamselmachennat7934

    አቤልግን በጣም ትገርማለህ እንደዚህ አይነት ልጅ አትመስለኝም ነበር እግዚአብሔር ልቦና ያድልህ

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 Před rokem +1

    Amen amen amen kalat hiwet yasemal memhrachin

  • @adrontube3361
    @adrontube3361 Před rokem +23

    ይሄንልጅ በሉ ተባብራችሁ ሰብስክራይቡን አንሱ እንደዚህ ትውልድን ሊያጠፍ ከተዘጋጀ ሰው ጋር አንተባበርም ሰው ውንደሰቀለህ ሰው ያወርድሀል መምህር አንተን በክፉ የሚያይህን ቅዱስ ሚካኤል ይያዝልህ

    • @fikirm2162
      @fikirm2162 Před rokem +1

      Aybalem tslot aderglte enatfawe kemalte tesebseben tslot endareg beye

  • @TurungoLeta
    @TurungoLeta Před rokem +7

    ጠላት መጣና በስንዴ መከከል እንክርዳድ ዘርቶ ሄደ ማቴ 13÷25
    መምህራችን የብዙ ሺህ ነብሰ መዳን ምክንያት የሆነው መምህራችን ጠላት ምንም ያወራ እኛ እንወድሃለን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን 🙏

  • @user-mk7fv3oc4c
    @user-mk7fv3oc4c Před rokem

    እንቁ መምህር እግዝአብሄር ይጠብቅህ እግዝአብሄር ካአተላይ አድሮ እያስተማረን ነዉ እግዝአብሄር ልቦና ይስጠን በእምነታችን ያፅናን ቅድስ ሚካኤል አባቴ ይጠብቅህ

  • @eyuteferi8242
    @eyuteferi8242 Před rokem +1

    መምህር እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥህ እስከመጨረሻው ያፅናህ። ማንም ይሁን ማ አባ ስለተባሉ ብቻ መከተል የለብንም መንፈስን ሁሉ አትመኑ መርምሩ ተብለናል

  • @mibrakteclemichael750
    @mibrakteclemichael750 Před rokem +3

    መምህር ተስፋየ በእውነት ያንተ ጸጋ ከእግዚኣብሔር ባይሆን ኑሮ ያ ሁሉ ዊጊያዎች ኣትቺለውም ነበር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ትህትናህ ኣነጋገርህ ቃላትህ ሁሉ የተስተካከለ ነው በእውነት ፍቅር ነህ እግዚኣብሔር ይስጥልን ኑሩልን 🙏😍❤

  • @user-lq9sh9he5g
    @user-lq9sh9he5g Před rokem +8

    እወነት ነበር እኮኮ ያሰተማረከው መምህርዬ እንኳን በሰላም መጣክልን መምህራችን❤❤ የተዋህዶ ልጆች የአቤል የወይና ልንጅን ፎላቹው አንሱ እሱ የሴጣን ተከታይ ነው

  • @eyerus9893
    @eyerus9893 Před rokem +1

    እንደው መምህርዬ ይቅርታ እንጅ በእድም ቢበልጡኝም ሁሉ ሲሞግሳቸው አን ግን ብዙም ሳያቸው ውሰጤ ብዙም አይደለም እና ብዙ በቤተክርስቲያን ተግበሰብሶ የነበረው አሁን እየጠራ ይመሰለኛል አና እግዚያብሔር ለሁላችንም ልቦናችንን ይመልስ
    ምእመናን በአሁኑ ሰአት በግልፅ አውሬው መጥቷል አና በፀሎት አንበርታ ሄሮድስን ይሰለኛል የመየው ሁሉ እውነት ፀልዩ ፀልዩ መምህሬ አመቤቴ ትጠብቅልኝ አባታችንን መምህር ግርማንም አድሜ ይስጥልን አሜን፫

  • @user-rv3pu3gw1n
    @user-rv3pu3gw1n Před rokem +1

    መምህር ልክ ናቸዉ የሚነቀፉት ልክ ልካችንን ስለሚነግሩን ነዉ ቀንጭባችሁ እያወጣችሁ ከምትቸቱ ሙሉዉን አዳምጡት

  • @yosephtsegaye2290
    @yosephtsegaye2290 Před rokem +6

    ሰላም መምህር ተስፋዬ በጣም እጅግ መልካም አድርገሃል በርታ በርታ ወርቅ በእሳት ስለሚፈተን ልቦና ይስጣቸው።
    አባ ገብረ ኪዳን ወጣት መምህር ቢሆኑም የዘመኑን የመናፍስቱን አሰራር መረዳት አለባቸው።
    ህዝቡ በስውር እየጠፋ ስለሆነ የዘመኑን መናፍስትን እያጋለጥክ ብዙዎችን ከእስር እዲፈቱ ደክመሃል እናም የብሪሃን መላክ ቅዱስ ዑራኤ ይቅደምልህ ለ እነሱም የማስተዋል ልቦና ይስጣቸው።

  • @hanamarem6300
    @hanamarem6300 Před rokem +13

    በነገራችን ላይ እነዝህን አባት ሲናገሩ ሰምቼው በጣም ነው ያፈርኩት ማርያምን❤ ብቻ ማስተዋልን ይስጠን

    • @haymanot7554
      @haymanot7554 Před rokem +3

      ወሬኛ ከ እግራቸው እጣቢ አትደርስም

    • @samarr1112
      @samarr1112 Před rokem +2

      ለምን አፈርክ

    • @user-im4jl8id1w
      @user-im4jl8id1w Před rokem

      ​@@haymanot7554 የደብተራ ልጂ ዝበይ ገብረ ኪዳን ማለት ሌባና ቅናተኛ ናቸው😅😅😅😅

    • @hanamarem6300
      @hanamarem6300 Před rokem +3

      @@haymanot7554 ከውቀት ነፃ እኔ ያልኩት ሌላ አንቺ እምዘላብጂ ሌላ

    • @abebazenawi7051
      @abebazenawi7051 Před rokem

      ​@@haymanot7554ኧረ ስነ ስርአት ይኑረን እንዴ

  • @dirsantube235
    @dirsantube235 Před rokem +2

    እንኳን ደና መጣህ መምህር፣ አረ ይሔ ቀላል ነው፣ ከዚ የከፋ ብዙ አሳች ነገሮችን ብለዋል አባ ገ/ኪዳን።
    ፻ኛ ፀሎት አታብዙ መዝገበ ፀሎት ሚባል "ጥርቅም" ይዛቹ አትዙሩ ውዳሴ ማርያምና ዳዊት ይበቃል በማለት ቅዱስ ፀሎታት የያዘውን መዝገበ ፀሎትን "ጥርቅም" በማለት አጥላልተውታል።
    ፪ኛ ቤት አትፀልዩ ቤ/ክርስትያን ብቻ ፀልዩ ብለዋል፣ ቤት መባረክ የለበትም እንዴ
    ፫ኛ ፀበል ለስጋ ብቻ ነው ለነብስ አይጠቅምም ብለዋል፣ የነብስ ጠላት የሆነው አጋንንት በፀበል ሲወገድ ልቦና ሲበራ ነብሳችን ተጠቀመች ማለት አደል እንዴ፣
    ፬ኛ ዝምብሎ ፈውስ የለም፣ ፈውስ በብቃትና በክህነት ብቻ ነው ብለዋል ታዲያ ምንኩስናን የሚያክል ክህነት ይዘው ለምን አይፈውሱም፣ ባጠቃላይ አካሄዳቸው የዲያቢሎስ ውጊያ ትምህርቶኝን የሚቃወም ነው።
    ፭ኛ ቡና ጠጡ ችግር የለውም ብለዋል፣ ይህ አከራካሪ ርእስ ስለሆነ ወይ ዝም ማለት ወይ ደሞ አትጠጡ ቢቀር አትጎዱም ሱስ አይጠቅማቹም የጥንቆላ መሳሪያ ነው ብሎ አስተያየት ቢሰጡበት ይሻል ነበር ይህ ነበር ሚያምርባቸው ለዚቼ አለም የሞቱ መነኩሴ እንደመሆናቸው፣ ከብሉ ጠጡ አትብሉ አትጠጡ ይሻላል፣ ቡና አትጠጡ ተባለ ብሎ መበሳጨት ለምን አስፈለገ፣ ቡና ለነብስ ጠቅሞ ነው እንዴ ጠጡ ሚባለው። መዝገበ ፀሎት፣ ፀበልና፣ የፈውስ-የውጊያ ጉባኤውን ዝቅ ዝቅ ተደርጎ ቡናን ዝቅ ዝቅ ማድረግ ለምን ከበደ?

  • @hafiabe8719
    @hafiabe8719 Před rokem +3

    Like 👍እያደረግንለት ወገን አይተን አንለፈ መምህራችን ኑርልን

  • @user-zo1tb9tw3w
    @user-zo1tb9tw3w Před rokem +9

    እውነት ነው እግዚአብሔር ሁላችንንም ያውቀናል እንፅና ማንም ምንም ቢል በሃይማኖታችን እንፅና መልካምነታችን ይጠቅመናልና

  • @eskuyin9530YouTub
    @eskuyin9530YouTub Před rokem +21

    አሁኑኑ ነው ብሎክ የማረገው ይህ ባለጌ ሁሉም የተዋህዶ ልጆች ብሎክ አርጉት

    • @Sintayehu_21
      @Sintayehu_21 Před rokem

      ብሎክ ቆይ አታድርጊ እሱ ማዘጋት እንደፈለገው ካላረፈ እኛም ብድር መመለስ ነው ሪፖርት በማድረግ ብሎክ ካልሽው እሱን መቅጣት አንችልም

    • @eskuyin9530YouTub
      @eskuyin9530YouTub Před rokem +1

      @@Sintayehu_21 እሺ ምኑ ከንቱ ነው እግዚአብሔር ልብ ይስጠው

    • @TGMTG
      @TGMTG Před rokem

      ​@@Sintayehu_21እንዴት ነው ማዘጋት የሚቻለው

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 Před rokem +1

    የእኛ እንቁ መምህር እኛ አይናችን የገለጥነው በአባታችን በመምህር ግርማ ትምህርት ባንተ ትምህርት ነው መምህራችን ቅዱስ ሚካኤልከፊት ከሆላህ ይቅደምልህ ይጠብቅህ

    • @merib9999
      @merib9999 Před rokem

      😂😂😂😂enku smun keyere ende ganelam 🤮🤮🤮

  • @ZahraZahra-fb9te
    @ZahraZahra-fb9te Před rokem +2

    ❤❤❤❤❤የኔ መልካም መምህር እመቤቴ ትጠብቅህ እኔም የአባ ገብረ ኪዳን ትምህት ሰምቸዋለሁ ግራ ገብቶኛል ደንግጨም ነበር

  • @muluethiopia2147
    @muluethiopia2147 Před rokem +5

    ለእውነት እንዳንታዘዝ በህይወታችን ሁሉ ብዙ ነገሮች ወደ ህያው አምላክ እግዚአብሔር ለመድረስ የሚያበቃ የጽድቅ ስራ እንዳንሰራ እያወቅንም ሳናውቅም ተብትቦ የያዘን የክፉ መናፍስት ሴራ ስንቱ ቤት ስንቱ ህይወት ውስጥ ተደላድሎ ተቀምጧል. እኛ ዝም ብለን ሰይጣን በእኛላይ ስልጣን የለውም እያልን በከንቱ ዘመናችን አለቀ ወዮ ለእኔ የአባቴ የእናቴ የአያቴ ከራማ የጨሌ የዛር የቁራኛ የቡዳ የቃልቻ የመተት የአይነ ጥላ የደብተራ ወዘነ ማለት ይቻላል በፊት የበግና የዶሮ ደም ሲጠጣ የለመደ መንፈስ አሁን ዘምኖ ከሰይጣን መሃበርተኞች ጋራ እየተመሳጠረ ህዝበ ክርስቲያኑን እየጠፋ ነው ያለው ቆይ ታዲያ ማን ይረዳን ያልነቁት እንዴት ይንቁ ኧረ ወገኖቼ እስኪ ትልልቆቹ አባቶቻችን የህዝቡን ህመም ችግር በምን መንገድ ወይም በምን አምልኮት ላይ እንዳለ ቀርባችሁ እዩን❓ ምን ልበል እውነት በሽታን የሚያውቀው ነው የደረሰበት ነው

  • @selamawittegegne814
    @selamawittegegne814 Před rokem +5

    መ/ር ተስፋዬ እና መ/ር ዘበነ ጥሩ ይዛችሁናል እንደ መክሊታችሁ ቀጥሉበት ክፉ መንፈስማ ኧረ ስንቱ አንዱ ዳልቻ አንዱቀይ አንዱገብስማ ሌላኛው ጃኖ ልብስ ካለማወቅም እግዚአብሔርን ከማተለልም እስከሚመስል ድረሰ አድገንበታል ኑረንበታል ሁላችንንም በቃ ይበለን

  • @shashibazezew1573
    @shashibazezew1573 Před 11 měsíci +1

    Memhr Aba Gebrekidan ❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤

  • @rozaroza1784
    @rozaroza1784 Před rokem +4

    መናገር የምፈልገው ህይወታችንን ያወቀልን የተረዳል ወደ እግዚአብሔር እያቀረበን ያለው ትምህርት የመምህር ግርማ የመምህር ተስፋዬ ትምህርት ነው

  • @meskeremwagi452
    @meskeremwagi452 Před rokem +7

    አቤል ብርሀኑ ልቦናህን ይክፈትልህ