154ኛ ገጠመኝ ፦ የወንድ አዳሪው አሳዛኝ ታሪክ( በመ/ር ተስፋዬ አበራ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 03. 2021

Komentáře • 1,5K

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Před 3 lety +265

    ምእምእናን ልጆቻችን ለዚህ የሀጥያት ተግባር እንዳይጋለጡ ዘወትር ልንፀልይ ልንሰግድ ልንቆርብ እነሱንም ልናቆርብ ያስፈልጋል አምላክ ከዚህ
    ክፉ ዘመን ይሰውረን

    • @liyagessesse7435
      @liyagessesse7435 Před 3 lety +6

      Ewnet new EGZIABHER yitadegachew

    • @eth3816
      @eth3816 Před 3 lety +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @asnakuzewde3772
      @asnakuzewde3772 Před 3 lety +1

      አሜን ፫

    • @savannasav2609
      @savannasav2609 Před 3 lety +8

      በተለይ በውጭ የምትኖሩ ልጆቻችሁ ጓደኞቻቸው እነማን እንደሆኑ ጠንቅቃችሁ እወቁ አበሻ ነው የሚባል ነገር አይሰራም የሚብሰው እና ስህተቶች የሚፈጠሩት በቅርብ ሰው ነው ቢቻል የማይፀልዪ ሰዎች ቤት ልጆቻችሁን ባትተው ግንኙነታችሁ በውጭ ቢሆን ጥሩ ነው በውሃላ ከማዘን የሚባል አባባል አለ። እግዚአብሔር ይጠብቅልን ለማንኛውም።

    • @user-vo9mk9vx4j
      @user-vo9mk9vx4j Před 3 lety +1

      Amen amen amen

  • @wonshet
    @wonshet Před 3 lety +206

    የሳህለ ስላሴን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን ጓደኞቹን ድንግል ማሪያም ትጠብቃቸዉ

  • @user-gw2fc7gg7c
    @user-gw2fc7gg7c Před 3 lety +31

    አንተን የወለደች ማህፀን የተባረከች ናት እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ልዑል እግዛብሔር ልጆቻችንን ይጠብቅልን አሜን🙏🙏

  • @lillytaye3732
    @lillytaye3732 Před 2 lety +6

    ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ የወድማችንን የሳህለ ስላሴን ነብስ ይማርልን 🙏🙏🙏

  • @dagigecho23
    @dagigecho23 Před 3 lety +129

    በፀሎት አስቡኝ እህት ወንድሞቼ ሐይለገብርኤል ብላቹ

    • @worektadess1253
      @worektadess1253 Před 3 lety +2

      እመብርሀን ታስብህ የኔ ወንድም አይዞህ ፀልይ

    • @mesidesign12
      @mesidesign12 Před 3 lety +3

      እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ወንድሜ። እንፀልያልያለን

    • @liyagessesse7435
      @liyagessesse7435 Před 3 lety +2

      EGZIABHER yasibih

    • @dagigecho23
      @dagigecho23 Před 3 lety +4

      አሜን እናንተንም አማኑኤል ያስባቹ።

    • @ayni2800
      @ayni2800 Před 3 lety +1

      ቅዱስ ገብረኤል ይድርስልክ ወንድም

  • @user-di2gt7hr9j
    @user-di2gt7hr9j Před 3 lety +92

    የዛሬ ገጠመኝ እጅግ የሚያስጨንቅ ነው 😭
    የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ማረን ታደገን
    የወንድማችን የሳህለ ስላሴን ነፍስ ይማርልን

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 Před 3 lety +5

    ኦ 31 ገጠመኝ እህታችን ጥሩ የማንቃት ተግባር ላይ ነሽ በጣም አመሰግንሻለሁ ። አሁንም የቤተክርስቲያን አባቶች አለመንቃታቸው ያሳዝነኛል በጣም በአፍዝ አደንግዝ መያዛቸው ያመላክተኛል ።

  • @feven21tube21
    @feven21tube21 Před 3 lety +85

    መመህር እኔ እራሴን መቆጣጠር አቃተኝ በእባ እውነት አተ ጠካራ ሰው ነህ እኔ አተ ላወራኸው እኔ ትፋሽ አጠረኝ እውነት ወድሞቻችንና እህቶቻችን ያሳዝናሉ ማንም አይረዳቸውም ማንም ችግራቸውን አላወቀላቸውም እግዝያብሔር ይማራቸው በዚህ ህይወት ውስጥ ያሉትን ይሁሉ የነጮች ስራነው መምህር ምናለ ከመምህር ደረጄጋ ብታወሩበት መልካም ነው ይህ ነገር በደብ መሰራት አለበት የተመለሱትን ወድሞቻችንን እግዝያብሔር ያፅናቸው😥😥😭😭😭😭የሞተው ወድማችን እግዚአብሔር እደሰማአትነት ይቁጠርለት ነብሱን ከሰማአታታት ጎን ያርግልን እውነት ያማል😭😭😭
    መምህሬችን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ በሄድክበት እማ ፍቅር የምትወዳት እናትህ ትቅደምልህ ከክፋ ነገር ትጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ

  • @abezulove3386
    @abezulove3386 Před 3 lety +56

    እንዳንተው አይነት ሰው ሺ ግዜ ይወለድ
    መምህራችን የእኛ የዋህ ወንድ ልጅ እህ ብሎ ሲያለቅስ ነብሴን ውልቅ ነዉ የሚለው!!
    እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን

    • @ellenasefa3193
      @ellenasefa3193 Před 3 lety +2

      Ewunet Egziabhere Yimesgen ✝️🙏⛪️

    • @user-kt9lo7fe3f
      @user-kt9lo7fe3f Před 3 lety +2

      በጣም አደው ወድይ ልጅይ ሣልቅሥ አጀቴን ነው የምበላኝ 😢😢😢😢😢😢

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment Před 3 lety

      @@ellenasefa3193 Amenn🙏Endamer Ehte😍

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment Před 3 lety +1

      @@user-kt9lo7fe3f Awo Yasazenalu💔😭Endamer Ehte😍

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 Před 3 lety +5

    ኡኡኡኡ የዛሬውስ ያስጨንቃል አቤቱ ማኃረን ይቅር በለን ነፍሱን ይማረው እግዚኦ መምህር እኔን አይዞን በጣም ያስጨንቃል ለሌሎችም ልቦና ይስጣቸው አይ ኢትዮጵያ ወዴት እሄደች ነው ታድያ ለእኛ ይህ ሁሉ ስቃይ ሲያንስን ነውኮ እግዚኦ የኖህ ቃልኪዳን ይዞት እንጂ በንፍር ውሃ ባጠፋን ነበር እንደ ቸርነቱ ይዞን እንጅ አቤቱ ወዴት እየሄድን ነው

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 Před 3 lety +1

    በውነት በጣም ያሳዝነል የወንድማችንን ነፈስ ይማረን መምህራችን እራስህን ጠብቅ፲

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 Před 3 lety +163

    እንዴት ይከብዳል ኑ ያገሬ ልጆች ኑ ለራሳችን እናልቅስ እነዛ ታርደው በጅምላ ጉድጓድ ውስጥ የተጣሉት ለቅሶ አያስፈልጋቸውም የእነሱ ሰማዕትነት ነው ኑ ለማይቀጥለው ትውልድ እናልቅስ ጌታ ቢታረቀን 🙏🏽😢😭😢😭😭😭😭😭🙏🏽

  • @abi4294
    @abi4294 Před 3 lety +72

    መምህር የእኔ ጋታ ስታለቅስ እዴት አንጀቴ ስፍስፍ ነው ያለው ወንድማችንን ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን በጣም ልብ ይሰብራል

  • @hiwetaneshedengel2484
    @hiwetaneshedengel2484 Před 3 lety +5

    መምህር እኔ ያንተን ገጥመኝ ላዳምጥ እለና የርዝመብኛል ክዛ ጀምሪወ እተወዋለሁ ለካ እንዳለንቃ ነበር በእወንት የመምህር የመላክ መንክራት ትምህርቶች ክጭንቅላቴ ተስጥወ የኖራሉ እሰክለተሞቴ ክርሰትናየን የጣፍጥየ በእርሱ ተምህርት ነበር አሁን ደገሞ አንተን አገኝሁ ክዚህ በሓላማ እክታትልሀለሁ እንደእግዝያብሔር ፍቃደ ወለተሰላሴ በለህ አሰብየ በጾለትህ ያገሪ ልጆች በጾለትህ አአሰቡየ እኔ ደካማ ነኝና

  • @zenashzenash6916
    @zenashzenash6916 Před 3 lety +2

    ለወንድማችን የሳለህ ስላሤ ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን በጣም ይከብዳል መምህራችን እናመሰግናለን የሰማይ ዋጋን ይስጥልን ለቀሩትም አምላከ ቅዱሳን ልቦናቸውን ይመልስልን አሜው፫

  • @MT-my2iv
    @MT-my2iv Před 3 lety +20

    ነብሱን በገነት ያኑረው ወንድማችን ሳህለ ስላሴ 😭 አሁንም የቀሩትን በክፉ የተያዙትን እግዚአብሔር ይመልስልን

  • @user-ot7mn3wj3c
    @user-ot7mn3wj3c Před 3 lety +15

    እማምላክ ኢትዮጵያን ሀገራችንን በዘርፋፋአ ቀሚስሽ ሸፍኝልን
    መምህር ጠከር በል አይዞህ

  • @wawaasrs5431
    @wawaasrs5431 Před 3 lety +7

    የጋልግሎትህን ጌዜ ይባርክልህ ልጆችህን ባለቤትህን ይባርክልህ ብዙ ነገር ደርሶብህ ሳሰለች የሰዎች መቀየር የሚያስደስትህ የዘመናችን ሀዋርያ ነህ የኔ የዋህ ጌታየ ለሀገሬ አብቅቶኝ ካንተ ምክር እዳገኝ ይርዳኝ በፀሎትህ አሰበ ወለተ ማርያም ነኝ

    • @user-pt6xi4uo5k
      @user-pt6xi4uo5k Před 2 lety

      Wonidamacheni nabesaheni abaseda ganate yanurelani emabatacheni danigale maryam la bali sabe telawoani enide talache lanitame tetalelahe wonidama woya.mabeharcheni yagelageloteheni zamani kafe razame yadargalgeni emaya danigel maryam tela kalala tehunihe hula nuralni mameharcheni enida gana nw yatawadenawe batemahartehe sanite sawe nw yadanawe batemehartu enia kedase malkie yetabekahe sayefu yezo kafetehe yekadame kawohalhem yekatele nuralge mameharme abateme ekoni ke lania ...

  • @user-rb4hj2xy4d
    @user-rb4hj2xy4d Před 3 lety +6

    መምህር ሰላምህ ይብዛልን የወንድማችንን ነብስ ይማርልን ጎደኞቹንም እማ ፍቅር ትጠብቃቸው አሜን
    አንተም እባክህ እራስህን ጠብቅ የራማው ልኡል ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ የኛ እንቁ ስጦታችን ነህ

  • @user-ym9xi2ds9u
    @user-ym9xi2ds9u Před 3 lety +45

    በጣም ይከብዳል ኡኡኡኡኡ እግዚአቢሔር መጨርሻችንን ያሳምርልን አሜን

  • @ayni2800
    @ayni2800 Před 3 lety +18

    ስላም ስላማችሁ ይብዞ ውድ የተዋህዶ ልጆች
    በጾሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስንበት እያላችሁ
    እግዚአብሔር በምህርቱ ይጎብኘን

  • @user-wy1xg1ek9n
    @user-wy1xg1ek9n Před 3 lety +5

    አቤቱ ሳልሀ ስላሴ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርን

  • @MartaDereje-ci5nj
    @MartaDereje-ci5nj Před 3 měsíci

    ሳህለ ስላሴ የወንድማችን ነፍስ ቀኣፀደ ገነት ያኑርልን🙏🙏🙏

  • @abezulove3386
    @abezulove3386 Před 3 lety +14

    አቤቱ የዳዊት ልጅ ማረን ይቅር በለን

    • @alemdamsa9067
      @alemdamsa9067 Před 3 lety +2

      አቤቱ ልኡልእግዚቤሔረ ማረን ይቅረ በለን😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment Před 3 lety

      @@alemdamsa9067 Amennn😭😭💔💔

  • @keedaw6764
    @keedaw6764 Před 3 lety +15

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን ዉድ መምህራችን እማ ፍቅር ወላዲት አምላክ ካንተጋር ትሁንልን አሜን💚💛💖

    • @shewayekassaye6838
      @shewayekassaye6838 Před 3 lety

      በዚህ በሽታ የተጠቁ ሚጠቁበት ሠፈር ይታቃል ገነ ምነ አና ድርግ ??????????????????????????ኢትዮጵያን ምንአይነት አዝም ነው የወረደብን አንደዚህ አይነት ውርደት ውስጥ የተሳተፍን ሀገራን እጊዚአብሄር ልዩ አደርጎ ነው የሰጠን ግን አንዳናያት ተጋረደብን ባካችሁ ሀገር ውስጥ ያላችሁ ለውጭ ሀገር አታጎበድዱ በአንድነት በፍቅር በሠላም በመደጋገፍ በመከባበር ቢንሠራ ድህነቱሞ ይርቀናል !!!!!!!!!! እግዚአብሔር አስተዋይ ልቦና ለሁላችንም ይስጠን?????????????

  • @shewakenafeleke7812
    @shewakenafeleke7812 Před 2 lety

    እጅግ በጣም ይገርማል ይህ ትልቅ ትምህርት ነው። እግዚአብሔር ሆይ አንተ ከእንዲህ አይነት የእርኩስ መንፈስ ስራ ጠብቀን። አሜን!!! መምህር ሆይ እድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @user-mt1mw1wk6y
    @user-mt1mw1wk6y Před 3 lety +18

    ታሳዝናላችሁ በእውነት አሁን ይሄ Dislike ለማድረግ
    ለምን አስፈለገ አይይይይ😭😭😭😭😭😭

    • @kedist1978
      @kedist1978 Před 3 lety

      ወደው አይመስለኝም ተይዘው ነው dislike የሚያረጉት

  • @user-fl1tw5pk6t
    @user-fl1tw5pk6t Před 3 lety +52

    መምህራችን እንኳንበስላም መጣክልን በአንተአስተምሮ እኔናጋደኝወቼ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም እየተለወጥነው እረዥም እድሜናጤና ይስጥክ

    • @user-vo6uh3vf5i
      @user-vo6uh3vf5i Před 3 lety +1

      እመቤቴን እክፍለ ሀገር እኔ እማቀዉ ታሪክ አለ በጣም ይመለካል ዛር እቤታቸዉ ዉስጥ እና እዛቤት ያለ ታሪክ ምብዬ ልገርህ እዳዉ አደኔ አገር በገባሁ እግዚብሄር እረድቶኝ እኔና እግዚአብሄር ነን እምናቀዉ ባለኝ አቅም ሰዉን ለመርዳት እዴት እደቸኮልሁ ግን አልሞላ አለን አዱን ስለዉ አዱ እየተተካብኝ😭😭😭ፅጌ ማርያም እያላችሁ አስቡኝ ከኔ የበረታችሁ

    • @user-vo6uh3vf5i
      @user-vo6uh3vf5i Před 3 lety +1

      እዳዉ መምህርዬ ስለማምላክ ልለምንህ እራስህን ከግዚአብሄር በታች ጠብቅ እማ ፍቅር እዳዉ ይህንን ጀግና አበሳ የኦርቶዶክስ እቁ በቅፍሽ ታቀፊልኝ እኔ ላልቅስልህ የኔ የዋህ ሁሉም ምነዉ እዳተ በሆነ ነበር እህህህ

    • @user-wb5rj4qq5f
      @user-wb5rj4qq5f Před 3 lety

      @@user-vo6uh3vf5i vvvccccccccccc cv'''''''''' 7 :::::::8:::::::''vvvucccccccccoccccccc 7:::''''''8'''''''''''9 ""89:::9vvvvvvvo v vvvvvvvvvvvvvvvv vvvvvghgggc9:

    • @user-wb5rj4qq5f
      @user-wb5rj4qq5f Před 3 lety

      @@user-vo6uh3vf5i cvvvvvvvu o8'''':::''''''9'':9v'''''

    • @user-wb5rj4qq5f
      @user-wb5rj4qq5f Před 3 lety

      @@user-vo6uh3vf5i c:::::''8''''9''''8ivvvvvocvvvvvvvovv

  • @user-rt7il8ew5c
    @user-rt7il8ew5c Před 3 lety +9

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ስላምህ ይብዛልህ እንኳን ደና መጣህ

  • @danbole1233
    @danbole1233 Před 3 lety +1

    Nefese yemare!!!Yekeretune nefese yeghaneme nefese EGZABEHERE yetebeke hiwetacheneneme yebarek!!!Amene.

  • @user-yn1yn9zh1u
    @user-yn1yn9zh1u Před 3 lety +2

    የሳሃለ ሰላሴ ወንድማች ንነፍስ ፈጣራ. በገነት ያንውርል እግዚአብሔር እንደ አባ ዮሃንሰ ሃፃር ታራክያለው የአንድት ሴት ተመከቲ ከዝሙት የወጣች ንሰሃ. ከመግባትዋ ነወ ያረፈች እና
    አባ ዮሃን ሰሃፃር እንደ መምህር ተሰፋይአለቀሱ
    እና እግዚአብሔር ይህችነፍሰይቅር ብላቻዋለሁ
    የሚልመልሲ ከፈጣሪ አገኙ እናመምህር ሰለዝች
    ነፍሲ አትጨነቅ በድጋሜ ለወንድማችንነፍሲ ይማር

  • @user-bc1iq8oo7z
    @user-bc1iq8oo7z Před 3 lety +18

    ከኔ የበረታችሁ ወገኖቼ በጸሎት አስቡን
    ወልደ ገብርኤል
    ወለተ ኢየሱስ ብላችሁ😭😭😭 ሰው መሆን ይናፍቀኛል

  • @Samsung-du3wv
    @Samsung-du3wv Před 3 lety +8

    አቤቱ ፈጣሬ ማረን ይቅር በለን ከዚህ ሁሉ መከራ ሠዉረን የድንግል ልጅ አማንኤል አግዚኦ ይቅር በለን

  • @user-ed5ms5dl5j
    @user-ed5ms5dl5j Před 8 měsíci

    ማህፀን እናትህ ተባረክ ያንተ የሰጠን ጌታ

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን እመብርሃን ትጠብቅልን

  • @ruutgashaw1264
    @ruutgashaw1264 Před 3 lety +6

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ስጠን ሳህለ ስላሴን ነፍሱን በገነት ያኑርልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @hailutamru2432
    @hailutamru2432 Před 3 lety +36

    Blessed is the brain that picked the words, blessed are the fingers that put these powerful messages, blessed is the tongue that spoke the words to brighten our life.
    God bless you always our brother 🙏🏾✝️🙏🏾

  • @titi-eo6wn
    @titi-eo6wn Před 3 lety +5

    መምህር በጣም በጣም ያሳዝናል እግዚአብሄር በአብርሀምና በኢሳቅ እቅፍ ያኑረው ።ለ19 ወንድሞቻችን ደግሞ እግዚአብሄር ብርታቱን ይስጣችሁ ። በርቱ
    እሱ ቢሞትም ስሙና ታሪኩ አልምሞተም ብዙ ሰውዋች ተምረንብታል

  • @hiwetaneshedengel2484
    @hiwetaneshedengel2484 Před 3 lety +9

    በእወንት ልበ የሰብራል የወንደማችንን የሰሀለ ሰላሴን ነብሰ በአጸደ ገንት ያኑረለን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ለቀሪዎች ወንደሞቻችን ምህርቱን የላክላችወ ደንገል ማርያም ተጥብቃችወ

  • @user-mt1mw1wk6y
    @user-mt1mw1wk6y Před 3 lety +7

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን በሰላም
    መጣህ መምህራችን ሰላምህ ይብዛልን የተዋህዶ
    ልጆች ኑኑኑኑ አብረን እንማማር እና እንለወጥ 😍

  • @hiwotlifeya7527
    @hiwotlifeya7527 Před 3 lety +13

    በጣም ያማል ምን እንደምል በእዉነተ አላዉቅም የወድማችንን ነብስ ፈጣሪ በአፀደ ገነት ያኑርልን መምህር እድሜ እና ጥና መዳኒአለም ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን

    • @hiwotlifeya7527
      @hiwotlifeya7527 Před 3 lety +3

      እፍፍፍፍ ዛሬ ከዚ ገጣመኛ ቦሀላ አልቅሼ አልቅሼ አልወጣ አለኝታነት 🙏🙏

    • @liyagessesse7435
      @liyagessesse7435 Před 3 lety +2

      Amen

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment Před 3 lety +1

      @@hiwotlifeya7527 Enem 😭💔Endamer Ehte😍

  • @amenteshome6013
    @amenteshome6013 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በስላሴስም በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እመብርሀን ነብሱን በአፀደ ገነት ታድርግልን ይከብዳል ያለንበት ዘመን

  • @user-addisalem1213
    @user-addisalem1213 Před 3 lety +5

    ነፍስ ይማርልን በአፀደ ገነት ያኑርልን መምህራችን አይዞህ በርታ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃቸው አይነ ልቦናችንን ያብራልን

  • @adinatiku9588
    @adinatiku9588 Před 3 lety +25

    ሀይለ ስላሴን ነፍስ ማር ተስፋስላሴን ጠብቅ ጌታሆን እማልችለውን ሀዘን አትስጠኝ ኦ አምልክ😥😭😭😭

  • @uaekfn890
    @uaekfn890 Před 3 lety +18

    እግዞኦ አቤቱ ማረን ይቅር በለን ህይወት ገባድ ነች እናም እግዚአብሔር የህይወታችን እንቆቅልሽ ይፍታልን እህት ወንድሞች በስደትም በአገር ውስጥ ያላችሁ 💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @aschalewtigabie2651
      @aschalewtigabie2651 Před 3 lety +1

      አይዞህ ወንድሜ አንተን ጌታየመረጠህ ሰው እንዲድን ስለሆነ በርታልን እማ ፍቅር ከጎንህ ናት እኔ ሁሌ እከታተላለሁ በደንብ ተለውጨበታለሁ ጠንከር ኤፍታህ

    • @liyagessesse7435
      @liyagessesse7435 Před 3 lety +1

      Amen hulachinim yisewuren

  • @user-tv5bz5wm4e
    @user-tv5bz5wm4e Před 3 lety

    መህምራችን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ በአንተ ምኪኒያት ነው ይህ ሁሉ አታልቅስ ፆሎት ብታደርግለት ይሻላን

  • @ATez-pw1qs
    @ATez-pw1qs Před 3 lety +2

    የሳህለስላሴን ነፍስ መድኅኒዓለም በገነት ያኑርልን።
    በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነውና የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር የቀሩትንም ይጎብኛቸው።
    እኛም ሐጢያተኞች ነን መፍረድ ከባድ ነውና ወደ ንሰሀ፣ ለስጋ ወደሙ ያብቃን።

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 Před 3 lety +17

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን !
    አቤቱ ጌታ ሆይስለ እናትህ ብለህ ማረን የትንቢት መፈፀሚያ እንዳንሆን ፈጥነህ ድረስልን የዛሬው ታሪክ ከበድ ያለ ይመስለኛል እስኪ እንስማው !

    • @liyagessesse7435
      @liyagessesse7435 Před 3 lety +3

      Amen

    • @liyagessesse7435
      @liyagessesse7435 Před 3 lety +1

      Bgehadu alem yale gin chigir new tebilo ymaytaseb bizu agelgay nen bayich chila yalut min yahil tiwild bezih aynet sus endetyaze yalterdut min agebagn bilew chel yalut
      Ene MELAAKE MENKIRAT MEMHIR GIRMA KESIS HENOK ABA YOHANESSIN ena yemesaselutin ymikawemut lemin tiwild dane bilew adel? Ginashum yenesu ynetet digmit sira silhine new

  • @mekdes4kilo756
    @mekdes4kilo756 Před 3 lety +5

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ለዚቺ ስዓት ያደረስን ስላም ዋልክ መምህራችን

  • @ruthruthab-zb6zt
    @ruthruthab-zb6zt Před 11 měsíci

    የእውነት በጣም ነው የሚያስጨንቀው መምህር እድሜ ይስጥልን ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ እመብርሃን ትርዳህ
    እኔ ገና ሳምንት እንኳን አይሆነኝም ወደዚህ ፔጅ ከተቀላቀልኩኝ ግን በዚህ አጭር ጊዜ በጣም ብዙ ቁም ነገር ያለው የነብስ ትምህርት አጊኝቼበታለዉ ለዚህም ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን!
    44ቱ ታቦት ይጠብቁህ ልጆችህንም ከክፉ ጠብቆ ለቁም ነገር ያብቃልህ

  • @paulasarkis4066
    @paulasarkis4066 Před 3 lety +4

    መምህር እረ እባክህን እራስህን ይጠብቅልን እያዎረድከዉ ስለሆነ ሊበቀልህ ይፈልጋል ብዙ ሰዉ የሚተረፈብህ እኛም ለሀገራችን ሳበቃን ተፈዉሰን ፣ቆረበን ፣ቤተሰብ አሰለዉጠን ለእግዚአብሔር እና ለአንተ ምስክር ለመሆን ያብቃን

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 Před 3 lety +21

    ሳህለ ስላሴ ነብስህን ከደጋጎች ጎን ያሳርፍልን እጅግ የሚያሳዝን ነው ወንድሞቼ እግዚአብሔር ወደቀናው መንገድ ሰለመለሳችሁ ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰደው በርቱልን መምህር በእውነት ፀጋውን ያብዛልን ከነ ቤተሰብህ 😭😭😭😭😭😭

  • @user-is3qh8ed3y
    @user-is3qh8ed3y Před 3 lety +24

    ሰሀለ ሥላሴ ነብስህን በገነት ያኑረልን እግዚአብሔር የወንድማችንን ነብስ ይማረልን አሜን፫

  • @gugffj3345
    @gugffj3345 Před 3 lety +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የወንድማችን ነፍስ በአጸደ ገነት ያኑርልን

  • @yemayamlio1805
    @yemayamlio1805 Před 2 lety

    ሰህለ ስላሴን ነፉሱን ይማርልን መሞህር ኑርልን እግዝአብሄር ይጠብቅህ

  • @user-vp9hd3lj6c
    @user-vp9hd3lj6c Před 3 lety +6

    መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን እህት ወንድሞቼ አስካለ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ

  • @meieymelese5697
    @meieymelese5697 Před 3 lety +3

    የመምህር እንኳን ደና መጡ

  • @monaperez6398
    @monaperez6398 Před 2 lety

    መምህር ጭንቅ የሚል ነገር እግዚሀብሄር ብርታቱን ይስጥህ በርታልን

  • @getukarra3920
    @getukarra3920 Před 3 měsíci

    መምህር ከባድ መስዋትነት ነው የከፈልከው እግዚአብሄር ይስጥ ይጠብቅህ ሀይል ጉልበት ይሁንህ በርታ

  • @saragh7576
    @saragh7576 Před 3 lety +4

    ሠላም ላተይሁን መምህር የዛሬው ገጠመኝ ለየት ያለነው በጣምነው ያዘኩት መምህር በለቅሶነው የጨረስ ነፍሱን በአፀደገነት ያኑልን ወድማችንን መምህር አታልቅስ በፀሎት ማሠብነው

  • @user-ig9gw4oj1j
    @user-ig9gw4oj1j Před 3 lety +9

    መምህር፣እኳን፣ሰላም፣መጡልን፣ጌታ፣ብርታት፣ጥንካሬውን፣ያድልልን፣አቤቱ፣ጌታሆይ፣ለሀገራችን፣በሰላም፣አብቃን።

  • @lakechsewnet7106
    @lakechsewnet7106 Před 3 lety

    መምህር መቻያዉን ይስጥወት አምላክ ያበርታልን በጣም በጣም ይከብዳል

  • @astertebeje5672
    @astertebeje5672 Před 3 lety

    መምህር አንተንም እግዛብሔር ይጠብቅህ !!! ስላንተ እፀልያለሁ።

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před 3 lety +3

    መ ምኽራችን አንጀቴን በላኸዉ እደዚ ሆነክ ስታለቅስ ። የወድማችን ነፋስ ከደጋግ አባቶች እቅፍ ያኑርልን ፈጣሪ አምላካችን 😭😭😭😭😭ቃለሒወት ያሰማልን። በእዉነት መ ምኽር ልትጠነቅ ይገባል እንዲይቶናከሉክ በጣምነዉ ምታሳስበኝ የእሞ ፍቅር ልጅ ዘወትር ካተጋር ይሁን አሜንአሜን አሜን

  • @user-tz9ve9tn8r
    @user-tz9ve9tn8r Před 3 lety +3

    ውድ መምህር ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልን አንተን የሰጠን ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን እጅግ እጅግ በጣም ብዙ ቁምነገር ካንተ አግኝቻለሁ ህይወቴ እየተለወጠ ነው ከጣፋጭ አንደበትህ የሚፈልቁት ቃላቶች ህይወት እየዘሩብኝ ነው በርታ ጠንክር እኔም በብዙ ፈተና የአጋንንት ፈተና ውስጥ ነው ያለሁት ግን እጅ አልሰጥም እየታገልኩ ነው ጥንካሬዬ ደግሞ የመምህር ግርማና ያንተ ትምህርት ነው እባክህ ከቻልክ ወለተፃዲቅ ብለህ በፀሎት አስበኝ፡፡

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 Před 3 lety

    የሳህለ ስላሴን ነብስ በእፀደ ማሪያም ታኑረው

  • @jfuyyfyd9536
    @jfuyyfyd9536 Před 3 lety +2

    የወንድማችንን ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኖረው መምህር አተ ልዩ ነህ እማ ፍቅር ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ

  • @SewsenBrhanutube
    @SewsenBrhanutube Před 3 lety +13

    😭😭😭 ለፈተናው ኣለቀሰኝ መምህራች እግዛብሔር ይጠብቀልን

    • @liyagessesse7435
      @liyagessesse7435 Před 3 lety +1

      Amen EGZIABHER bmalet yitarem wedefit

    • @liyagessesse7435
      @liyagessesse7435 Před 3 lety +1

      Amen EGZIABHER bmalet yitarem wedefit

    • @liyagessesse7435
      @liyagessesse7435 Před 3 lety +1

      Ere enem libsoche lay min eylakubign endehone enja debterawochuna tifozowochu libse eyetekedede eyetebsasa agegewalhu

  • @adina.6549
    @adina.6549 Před 3 lety +6

    በጸሎታችሁ አትርሱኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ከትርሱኝ አፀደ ማርያም

  • @user-oh4fi8oi4i
    @user-oh4fi8oi4i Před 3 lety

    ለመምህራችን ቃለህዎት ያሰማልን

  • @user-zl6iu3fd8x
    @user-zl6iu3fd8x Před 2 lety

    ኡፍፍፍ እንዴት ይከብዳል ለመስማት ያስፈራኛል እግዚአብሔር ሆይ እባክህ እርዳን አድነን ልጆችህ አትተወን መምህር ተስፋዬ ምንም ቃላት የለኝም አላገኘም ለመግለጽ እግዚአብሔር እዴሜ ና ጠና ይስጥህ ብርታቱ ይስጥህ ወንድማችን ነፍሱን በገነት ያኑርልን የድንግል ማርያም ልጅ ስለ እናቱ ስል

  • @user-ef2ko2xd9r
    @user-ef2ko2xd9r Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን
    #መምህር በፆሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ ነኝ

  • @user-cr8tp1lc8b
    @user-cr8tp1lc8b Před 3 lety +3

    የወንድማችንን የሳህለ ስላሴን ነፍስ ይማርልን

  • @zerfetegegne5344
    @zerfetegegne5344 Před 3 lety +1

    መምህር ይከብዳል፣ ነፍሰ ይማር፣ ድንቅ ነገር የምታደርገው፣ እግዚአብሔር ይጠብቅህ።

  • @user-cv6gt3fu8y
    @user-cv6gt3fu8y Před 3 lety

    ቃል ሕይውት ያሰማልን
    መምህርች የወንድምች
    ነብሰ በሰራ በአብርሃም
    አጠገብ ይኖርን
    የዚህ ዘመን ሃዋራ ነው
    መታድል ነው አንድት ነብሰ
    ማዳን ዋጋ አላት እግዚእብሔር
    ማሀራ ነው ደግሞ በልሀሰብን
    የአሰርቀች እመብርሃን ያሎትን
    ትጉበኝችው ሁልችንም
    ሀጢያትኞች በድሎች ነን
    እርሰሱ ማሰትዋሎን
    ሰጥቱችው ወንድምችን እህቱችን
    ያመልሰልን

  • @tube-eq3xy
    @tube-eq3xy Před 3 lety +3

    መምህሬ እንኳን ሰላም መጣህልን የዛሬውስ ያሳዝናል አይገልፀውም ምን አይነት ግዜ ደረስን ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን 😭😭😭 ወንድማችን ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን ኣሜን ፫ መምህሬ ፅናቱ ይስጥህ

  • @user-kt8lv5rq8g
    @user-kt8lv5rq8g Před 3 lety +21

    የወንድማችንን ነብስ ከቅዱሳናት አባቶታችን ጎን ያሳርፍልን አምላክ ሆይ ምህረትህን ስጠን

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Před 2 lety +1

    የወንድማችንን ነብሱን በገነት ያኑርልን የተቀሩትንም ለስጋዎ ደሙ ያብቃልን መጨረሻቸውን ያሳምርልን

  • @memeke5620
    @memeke5620 Před 3 lety +1

    መምህር ተሰፋዬ አበራ እግዜያብሄር ሞገሰ ይሁንክ እኞዬ ወይም እኔና ከእኔዬ ታላቅ የሆነቼ በልጅነታቼን እንጫወት ብላ የምታሰተምርን ነበረቼ ግን አናውቅም ነበር ግን የሚገርመው እንደዜዬ የምታሰተምረን መናፋቅ ሆናለቼ በፌትም የዛር አምልካም ነበረባቸው ይገርማል ጫወታው የልጅነት አይመሰለም ከወድማቼን ከጎረቤት ልጅ ጋር ተኞው ነው የምትለው ከሴትም ከወንድም ጋር ይገርማል መጥፎ ነው እግዜያብሄር ያድነን ይገርማል ትዝ ይለኞል በትምህርትክ እና ለውላቼንም እግዜያብሄር ያድንነ እግዜዎው እግዜያብሄር ያበርታክ ብዙውን ህዝብ ነው ያነቀህው መምህር ተሰፋዬ አበራ በርታልን እኔዬ የማውቀው ሰው የቤቴክርቴዬን ልጅ ልጅቼ ደፋሮዎል ተብሎ ሴወሩው ሰምቼዬ ያው ግን ይገርማል አድነን ሁላቼንም ያድነን አለማወቅ ነው እማ ፋቅር አድኞኝን አገራቼንነ ኤቴዩጰዬን ውይ ያሰራት አገርሼን አድኞን እኔን መምህር ተሰፋዬ አበራ አይዛክ አታልቅሰ ውይ ይገርማል እግዜያብሄር ያድነን

  • @user-hr2ts9rl7v
    @user-hr2ts9rl7v Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሠላም መጣህ ጊዜው በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀን

  • @burtekanamin9065
    @burtekanamin9065 Před 3 lety +3

    መምህር እንኳን። በሰላም መጣህልን። አሰተማሪያችን። ብዙ። የተማርነብህ። ብዙ። የነቃንልህ። ኑ። የመምህራንችንን። እንማር። 30/60/100. እንድናፈራ ። ግን። ሆዴ ተንቀጠቀጠ ፎቶህን። ሳየው። የሀዘን። ነው እናውቃለን። ከብዙ። ትግሎች በሗላ ነው። ወደኛ። የምታወርደው። አይዞህ። ወንድሜ

  • @memeke5620
    @memeke5620 Před 3 lety +1

    የሳህለ ሰላሴ ነፋሰ ይማርልን እግዜያብሄር ተሰፍ ሰላሴን እግዜያብሄር ጠብቀው አበርታው ሞገሰ ሁነው የሳህለ ሰላሴዬ ነፋሰ ከአብራን እቅፋ አድርገው የሰራዎት አምላክ አቤቱው እኞንም ለቅድሱ ቁርባንክ አብቃን ውይ መምህር ተሰፋዬ አበራ እንዳተ እሩር የዎክ ወድሞቼ ያብዛልን

  • @adina79zeleke97
    @adina79zeleke97 Před 3 lety

    መምህር እግኢአብሔር ይጠብቅህ ፍፃሜህን ያሳምርልን የብዙዎችን ነፍስ እያዳንክ ነው ተስፋ ስላሴ
    ሳናውቅው እንደልምድ ሃጤያትን ተላምደን አማላካችን አስቀይመናል ይቅር ይበለን

  • @user-gd2nw8ds2g
    @user-gd2nw8ds2g Před 3 lety +15

    Disilki የምታርጉ ግን አውቃቹ ነው በስህተት ነው ልባችን ተደፍነዋል በቃ እግዝዮ እንዲህም አለ ለካ አምላኬ ሆይ ይቅር በለን ንስሃ ሞት አብቃን እግዝዮ በምህረት ማረን😭😭😭

    • @wubetube9848
      @wubetube9848 Před 3 lety

      እህቴ ክፋ መንፈሱ ያለበት እኳን ለማዳመጥ ሰይጣን የሚሰራው ሴራ ነው

  • @user-oy9np2ri3d
    @user-oy9np2ri3d Před 3 lety +4

    Yene mamihrr hiwaten kayari ikon salam maxah

  • @hamisolomon6534
    @hamisolomon6534 Před 3 lety

    መምህር እስከ ዛሬ ከሰማሁት ገጠመኝ እንደ ዛሬው ታሪክ ከቀፈፈኝ እንዲሁም ያሳዘነኝ ታሪክ የለም ቅዱስ እግዚአብሔር በዚህ ችግር ውስጥ ያሉትን ሁሉ ነጥቆ ያውጣልን እግዚኦ መሀረነ ክርስቶ "ማራናታ" በሀገራችን ላይ እየሆነ ያለው ግፍ እና መከራ አንዱ ምክያት የግብረሰዶ መስፋፋት ነው ወገን በርትተን ልንፅልይ ይገባል የእማ ፍቅር ልጅ የጠፉትን ይመልስልን እናንም በቸርነቱ ክጠብቀን መምህር ላንተም እድሜን ጤና ይስጥልን ቅዱስ ዑራኤል በአንተ ላይ ክፋ ከሚያስቡት የክፋት ልጆች ይጠብቅህ

  • @estifbest2121
    @estifbest2121 Před 3 lety

    መምህር በእውነት በጣም ነው ያዘንኩት የወንድማችንን ነፍስ ፈጣሪ በገነት ያኑርልን

  • @martamar1706
    @martamar1706 Před 3 lety +3

    ድንግል ሆይ የሳህለ ስላሴን ነፍስ ይምርልን ዘንድ ከልጅሽ ከወዳክሽ ከልኡል እግዚአብሔር ማልጅልን ልጅሽም በቀኙ ነፍሱን ያኖርልን

  • @user-kl8le3vo9f
    @user-kl8le3vo9f Před 3 lety +11

    የወድማችንን ነፍስ በአባቶቻችን በአብርሀም በይስሀቅ በያእቆብ እቅፍ ያርግልን አሜን ፫

  • @endegenaasema9047
    @endegenaasema9047 Před 7 měsíci

    አቤቱ እንደቸርነትኽ መጠን ማረን
    እንደ ምሕረትኽም ብዛት መተላለፋችንን ደምስስ
    የወንድማችንን የሳሕለ ስላሴን ነፍስ በገነት አሳርፍልን
    ተስፋ ስላሴንም አንተ ጠብቀው አሜን

  • @ethrak9364
    @ethrak9364 Před 3 lety

    መምህር በእውነት ትምህርት ሳልጨርስ ነው ኮሜንት የምሰጠው አንተኮ እግዚአብሔር ለኛ ያዘጋጀልን ልዩ ስጦታችን ነህ የዛር ውላጅ የስንቱን ህይወት አበለሻሸው አንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ያንተ መልቀስ ደሞ ጭራሽ እረበሸኝ የአምላክ ቸርነቱ ይገርማል ትእግስቱ የፈጣሪ አሁን እዲ ተገደልን እንዲ ተጠቃን እንላሀን አረ እንዳውም ቸርነቱ በዝቶልን ነው የማያኖረን ከአይምሮ በላይ ነው የሆነብኝ

  • @altudz4055
    @altudz4055 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይድረስለት 😥😥 እንደዚ አይነት ወንድሞችን ማበረታታት አለብን አምላከ ሩፋኤል ይርዳክ እኔ ለሰማሁት አቅቶኝ አንተ አብረ ቆመ ስሰግድ እግዚአብሔር ብርታት ሰቶሀል 🤲

  • @hiwetaneshedengel2484
    @hiwetaneshedengel2484 Před 3 lety +7

    🤔🤔🤔🤔🤔ዲስ ላይኮች ገን ጤናቹሁ አሳሰቦኛልእግዝያብሔር ወደራሳቹሁ የመልሳቹሁ

    • @elenikagnew8473
      @elenikagnew8473 Před 3 lety +1

      እነሱ ይሆናሉ ዲስላይክ የሚያደርጉት

    • @elenikagnew8473
      @elenikagnew8473 Před 3 lety +2

      ይሄን ግብረሰዶምን የሚደግፉ ይሆናሉ

    • @hiwetaneshedengel2484
      @hiwetaneshedengel2484 Před 3 lety

      @@elenikagnew8473 ለክንሽ እህቴ በቤላዋስ ወገተወ ገደለወት የለ ወንደማችንን

    • @user-jj6xm6id9g
      @user-jj6xm6id9g Před 3 lety

      ልቦና ይስጣቸው ገዳፊወች ናቸው

  • @tigisttegegne8344
    @tigisttegegne8344 Před 3 lety

    በጣም ያሣዝናል እኔ አልቻልኩም ምሠማው ነገር ሁሉ ለጆሮ ይከብዳል

  • @yeshiyeshi2257
    @yeshiyeshi2257 Před 8 měsíci

    መምህራችን በእውነት በጣም ይሚከብደ ነገር ነው እኔ እራሲን መቆጣጠር አቃትኛ። መምህር ተሰፈይ አበራ እኔጋም አለ ባለቤቴ እዚህ እይወተ ወስጥ ነው ያለው እና ለረፈት ሂጂ በጣም የሰው ልጅ አይምሰልም። እኔ ኑሮ አለኝ ብዬ ነው የሄድኩት ነበር
    አሁንም እሱ እኔን የጠብቃል እኔ ግን ተስፋ ቆረጫልሁ የአንድ ልጅ አለን ከሱ የወለድኩት ነስሐ ገባ ሰለው የሰቅቡኛል
    እኔ ግን ገዳም የዢ በሂድ። ከዛም መጣና የባስ ብሎ እቤት ውስጥ አሰቅምጡ እኔ ሰመጣ የት ደረሰሽ እያለ የጠይቅኛ ነበር እንዳልድረሰበት መምህር በእውነት በገል ባገኛክ በጣም ፈለጊ ነበር በለከተ

  • @sosetg1
    @sosetg1 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ሆይ የምንስማው ነገር ጆሮን ጭውው ያደርጋል . ጭንቅ ይለኛ የወደፊት የልጆቼ ህይወት .

  • @sloomgh4582
    @sloomgh4582 Před 3 lety +17

    ሁሉም ነገር ከባድ ነው አቤቱ ማረን ይቅር በለን😭😭😭😭😭😭

  • @bisratmathewos6319
    @bisratmathewos6319 Před 3 lety +2

    እፍ እንዴት ያሳዝናል ይሳህለ ስላሴን ነፍስ የቅድሳን አምላክ በገነት ያኑርልን 🙏🏽

  • @asnakuzewde3772
    @asnakuzewde3772 Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይማረንአቤትጌታሆይ፣እግዚአብሔር ግን ምን አይነት ቻይና ታጋሽ፣አምላክ እንደሆነ ማመን ነዉ የሚከብደው ፣ምንም አይባልም ሥለማይነገር፣ሥጦታው፣እግዚአብሔር ይመሥገን፣

    • @liyagessesse7435
      @liyagessesse7435 Před 3 lety

      Ewnet new AMEN

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 Před 3 lety

      እግዚአብሔር ይማረን.ነፍስማርእ.።እቤትጌታሆይ።

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 Před 3 lety

      መምህራችን።ቃለህይወትያስማልን ።እሜን ።እሜን እሜን ።እግዚአብሔር ይመስገን።መምህራችን።እሺ

  • @sofiaali1021
    @sofiaali1021 Před 3 lety

    ጎበዝ ዋናው ነብስህን ማትረፍህ ነው የማይሳሳት የለም።