112A ገጠመኝ (memihir tesfaye abera getemeng)ብዙ ድንግሎችን ያበላሸ ጠንቋይ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 07. 2024

Komentáře • 370

  • @nahomberhane8170
    @nahomberhane8170 Před 3 lety +43

    Iski memhir tesfayen kelib yemiwedut like argu

  • @user-fh4rp2yx6x
    @user-fh4rp2yx6x Před 3 lety +32

    ልብ ላለው ሰው ይሔ በቂ ነው ። እኔ መቸም እግዚአብሔር ይመስገን በደንብ አስተምረኸኛል ።

  • @user-ip3eh9bh9o
    @user-ip3eh9bh9o Před 3 lety +19

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን በአለማተቦቹ እንኳን ለፃድቁ አባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት አደረሳችሁ አደረሰን ተክልዬ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን 🤲💚💛❤️💒🙏 ኑ የዳቢሎስን ሴራ እንማር ላይክ እያረጋችሁ ለአልሰሙ ሼር 👍

    • @dgghdfh3912
      @dgghdfh3912 Před 3 lety +1

      Lenes Liyu Nat
      Enikuwan Abiro Aderesen Letekiliye Amen 3

    • @user-kl8le3vo9f
      @user-kl8le3vo9f Před 3 lety +1

      አሜን ፫እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @ydenek2712
      @ydenek2712 Před 3 lety

      አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-kl8le3vo9f
    @user-kl8le3vo9f Před 3 lety +42

    መምህራችን ስጠብቅህ ነበር እንኳን ደህና መጣህልን
    የተዋህዶ ልጆች ገባ ገባ በሉ

  • @highlight6688
    @highlight6688 Před 3 lety +14

    ግሩም ነዉ መምሕሬ የድንግል ማርያም ልጅ ጥላ ከለላ ሞገስ ይሁንህ ወንድማችንንም ለመንግስቱ ያብቃልን።

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i Před 3 lety +35

    እንደምንጰዋላችሁ ዉድ የክርስቶስ ቤተሰቦች የድንግል ማርያም የአስራት ያደራ ልጆች የጻድቃን የሰማእታት የቅዱሳን ወዳጆች እንኳን ለአቡነ ተክለሃይማኖት አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ የጻዲቁ አቡነ ተክለሃይማኖት ረዲኤት በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን🙏

    • @emebett1989
      @emebett1989 Před 3 lety +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን እህት በስዴት ያለን በሙሉ ለደጂ ያብቃን አሜን🙏🙏🙏

    • @ydenek2712
      @ydenek2712 Před 3 lety +1

      አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @kalekidanbuzanesh2704
      @kalekidanbuzanesh2704 Před 3 lety +1

      Amen Amen Amen

    • @jerryjerry2151
      @jerryjerry2151 Před 3 lety

      Sebilye 😍😍

    • @user-vk6tk2hl3h
      @user-vk6tk2hl3h Před 3 lety

      አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን

  • @user-dh5po1mf1z
    @user-dh5po1mf1z Před 3 lety +48

    dislike የምታደርጉ ልቦና ይስጣችሁ ጠንቋዩ የተመለስ የእናንተ ልብ ግን ፈርኦን ካልፈለጋችሁ ለምን ታያላችሁ ይህ ፖለቲካ አይደለም እንዳለመታደል ሁኖ እኛን የሚያስደስት አልሽ አሉ ነው ይገርማል ልቦና ይስጣችሁ

    • @tshayetogu149
      @tshayetogu149 Před 3 lety

      Diseke layeke miyaderegewe eko xanena sewe ayemeseleneme erasu seyexanu besewechelaye eyadere meselene diseke layeke miyaderegewe eneji xanena nuremale cheneqelate yalewe sewe disekelayeke ayaderegume fexari masetewalone yesexene

  • @shameershami1017
    @shameershami1017 Před 3 lety +29

    እንኳን ለአቡነ ተክለ ሐይማኖት ወርሃዊው ክብረ በአል አደረሰህ መምህር መቼም እንማር እንጂ እንስማ አይባልም ይህ የነፍስም የስጋም ጉዳይ ስለሆነ ወገኖቼ።

  • @sobhikhashaba6313
    @sobhikhashaba6313 Před 3 lety +19

    ክርስትና አማኝ ባልሆንም የዚህን መምህር ትምህርት እከታተላለሁ

    • @user-fh4rp2yx6x
      @user-fh4rp2yx6x Před 3 lety +3

      በደንብ ተምረሽ ጠላትን ማወቅ ነው ያለብሽ ከዛም መንቃት ነው በሀይማኖትሽ

    • @sobhikhashaba6313
      @sobhikhashaba6313 Před 3 lety

      @@user-fh4rp2yx6x kkk አረ የነቃሁ ነኝ ግን ለልጁ ክብር አለኝ

    • @user-fh4rp2yx6x
      @user-fh4rp2yx6x Před 3 lety +4

      @@sobhikhashaba6313 እንደ ምን ያስቃል ታዲያ እህቴ

    • @zhairakebede9379
      @zhairakebede9379 Před 3 lety +2

      እግዚሐብሔር ከጨለማ አዉጥቶ ወደ ብርሀን ይመልስሽ በደብ አስተዉለሽ ሲሚ

    • @sobhikhashaba6313
      @sobhikhashaba6313 Před 3 lety

      @@zhairakebede9379 ጨለማ ዉስጥ ነኝ ማን አለሽ?ቲሽ! እንዳልሰድብሽ!!

  • @girmachewaddisu5373
    @girmachewaddisu5373 Před 3 lety +3

    ወልደ ቂርቆስ : ሰይፈ ሚካኤል: አጸደ ማርያም: ሃይለ ገብርኤል ብላችሁ ጸልዩልን

  • @user-yt2wu1ty5e
    @user-yt2wu1ty5e Před 3 lety +13

    በረከተ ኣብ፡ ወልድ፡ መንፈስ ቅዱስ ይረድ በላእሌከ ወበላእሌነ።

  • @user-xu5dn7tm9z
    @user-xu5dn7tm9z Před 3 lety +3

    የተዋህዶ ልጆች ኢትዩጱያውያን የሆናቹሁ
    ይህገጠመኝ በጣም አስተማር ነው ለመስማት
    ብከብድ እንኳን ከጠንቆይ ስራያልተሳተፈ ሰው የለም
    ከእንግድህ ወድያ ሰይጣን ክደን አምላካችን እንምሰል በፍትም የመንፈስቅዱስ ማደርያወች ነን። መፍራት ወደዋሃላ ማለት የለብንም እስከመቸ ወደ ሃላ እንመለከታለን ይብቃን
    ከንግድህ መከራ መስቀሉ መሸከመ አለብን።
    ዕለት ዕለት የድንግል ማርያም የስደት ታርክዋን
    ማሰብ አለብን ።

  • @betitube7705
    @betitube7705 Před 3 lety +11

    እግዚኦ አቤቱ ማረን የንስህ እድሜን አድልን 😢😢 ቃል ህይወትን ያስማልን መምህራችን ፀጋውን ይብዛሎት

  • @yosef_welde_hawareyat
    @yosef_welde_hawareyat Před 6 měsíci

    እነዚህን የቆዩ ገጠመኞች እጅግ በጣም ነው የምወዳቸው ከታሪኩ በተጨማሪ በመሀከል የምትናገራቸው ነገሮችን ከልቤ ለመረዳት ደጋግም ነው የምሰማቸው እድሜና ጤናን ጨምሮ ይስጥልን

  • @yashyyashy1514
    @yashyyashy1514 Před 3 lety

    መምህር እንኳን ደህና መጣህልን አንተ መምህር በመባልህ የሚቀና መንፈስ ሁሌም ይቃጠል መምህር ብቻ አይደለህም አንተ የዘመናችን ምርጥ ሀዋሪያ ዳይመድ እንቁ መምህር መሆንህን በደብን እንመሰክራለን አሉ የተባሉ ሰባኪያንን ትምርህ እያዳመጥኩ እዬተማርኩ የብዙ አመታት ለዉጥ ማምጣት አቅቶኝ ነበር በአንተ ግን በትንሽ ቀን ብዙ ለዉጥ ያዉም በስደት አለም ነገሮች ባልተመቻቹበት ቅድስ አገር ገብቸ ንስሀ ስገባ ደሞ ብዙ ነገሮች ድል እንደሚሆኑ እርግጠኛ ነኝ መምህር ፀጋዉ ይብዛልህ

  • @user-zk5ns8pl8d
    @user-zk5ns8pl8d Před 3 lety +6

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአቡነ ተክለሃይማኖት ወርሀዊ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን መምህር ተስፋየ አበራ በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን በጉጉት ነው እምጠብቅህ

  • @user-nc4vu2nn4n
    @user-nc4vu2nn4n Před 3 lety

    በስመ ስላሴ አንድ አምላክ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ እድሜና ጤና ይስጥህ አረ የእውነት መምህር ነህ

  • @zigeredagerelase2220
    @zigeredagerelase2220 Před 3 lety +4

    እመቤቴ እለምንሻለሁ እንዳትለይኝ ከክፉዎች መናፍስት ኣድንኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እመቤቴ ለመምህር ተስፋየ ችሎቱን እንድበዛለት እለምንሻለሑ 😭😭😭😭😭😭

  • @user-zi7tw6zk1n
    @user-zi7tw6zk1n Před 3 lety +3

    ምንም ልልህ አልችልም መምህሬ ጥንካሬውን እና ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው

  • @user-pf2qm8mt3q
    @user-pf2qm8mt3q Před 3 lety +5

    እግዚአብሔ ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት አረብ ሀገር ያሉትን ወንዶች ይህንን ቢሰሙ ምንኛ መልካም ነበር የማንንም ሄወት ከማበላሽት ትንሽ እንኮን ይማሩ ነበር እናተ የምታዳምጡት ሁላችሁም ለየወንድማችሁ ባልም ካላችሁ ለባላችሁ ላኩላቸው ይማሩበት እኔንኳን የሚሰማኝ የለም እግዚአብሔር የሁላችንንም ልቦና ይክፈትልን የድንግል ማርያም ልጅ የሚሳነው የለምና ክብር ለሱ ይሁን አሜን፫

    • @ydenek2712
      @ydenek2712 Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን

  • @workeyeawoke6619
    @workeyeawoke6619 Před 3 lety +6

    እሰይ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን በ6 ሰአት ውስጥ 800 ላይክ በማየቴ ደስ አለኝ ይህ መንፈሳዊ ገጠመኝ የበለጠ ታወቀ ማለት ነው ደሰስ ይላል

  • @enataytatube5733
    @enataytatube5733 Před 3 lety +10

    ኤፍታህ (ተከፈት) ብዬ ጀመርሁ መምህር እንኳን ደህና መጣህ

  • @abac2092
    @abac2092 Před 3 lety

    Enqan beslam metah memehr bewnt kalhiwet ysemalen amen amen amen

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 3 lety +4

    ሀጢያተኞችን ያልተፀየፈ አምላክን እናመስግን እየበደልነው እሱግን ይቅር ይለናል ተመስገን ያልተውከን ጌታ እደ በደላችን ያላጠፋከን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 Před 3 lety +10

    አሜን አግዚአብሔር ይመስገን መ ም ህ ራ ችን አንኳ ን ድና መ ጠ ህ መ ም ህ ራ ችን ቃል ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ይብዝልክ

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 Před 3 lety

      እግዚአብሔር ይመስገን።ቃለህይወትያስማልን ።መምህራችን።

  • @aeynalemaemogen5744
    @aeynalemaemogen5744 Před 3 lety +3

    እንኳን ሰላም መጣህልን መምህራችን አሜን፫ ካለ ህይዎትን ያሰማልን የሁላችንንም ልቦና እግዚአብሔር ይመልስልን አሜን፫

  • @getiatunna3830
    @getiatunna3830 Před 3 lety

    አቤቱ እግዚአብሔር ይቅርብልን ክርስቶስ ማሃራን እግዚኦ መምህራችን እግዚአብሔር ይብርታ

  • @user-kp2wt4ov1s
    @user-kp2wt4ov1s Před 3 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
    ደጋግ አባቶቼን እናቶቼን እህት ወንድሞቼን
    በወጡበት በገቡበት ቅድስት ድንግል ማርያም አዛኝቱ ጠብቂልን
    እኔንም ባቢሎን የሆነ ህይወቴን ቤተሰቤን በንሰሀ በበረከት በህይወት በፉቅር ጎብኚ
    ወለተ ሥላሴ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @meseretdaka2069
    @meseretdaka2069 Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እችን አዲስ ቀን ለሰጠን እንድናመሰገን ለረዳን የአለም መድሀኒት

  • @user-ml3mj8gp6f
    @user-ml3mj8gp6f Před 3 lety +5

    እግዚአብሔር ይመሥገን ውድ እና እንቁ መምህራችን እኳን ደህና መጣህ 👏👏

  • @user-xu5dn7tm9z
    @user-xu5dn7tm9z Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
    በስላሴ ስም ለመስማት እንጀምራለን
    እግዚአብሔር ከኛ ጋራ ይሁን አሜን
    እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን አሜን

  • @user-my5fp5mx3b
    @user-my5fp5mx3b Před 3 lety +4

    እንካን ወደ ትክክለኛው መንገድ ፈጣሪ መላሰው

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 Před rokem

    ይህንን ሳዳምጥ በጣም እየቸንቀጠቀጥኩየሠማውት።

  • @user-zn1dy9mq5g
    @user-zn1dy9mq5g Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላምክ በክርስቶስ ፍቅር ይብዛልን እንኳን ደህና መጣክ እሽ እናዳምጣለን ሰምተን እንኮምታለን💕💕💕💕

  • @AhmedMohammed-jk4fl
    @AhmedMohammed-jk4fl Před 2 lety

    በጣም ይገርማ መምሀራችን ፀጋ ከ ጤና ይስጥልን ❤🥰🥰

  • @Tube-if5bz
    @Tube-if5bz Před 3 lety +1

    ኤፍታህ ብዬ ጀመርኩ መምህራችን እኳን በሰላም መጡልን አሜን አሜንአሜን ቃለህይወት ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ላባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት ወራዊ መታሰቢያ አደረሳቹህ ያባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት ምልጃ ፀሎት በረከት ረድኤታቸዉ ከሁላችንጋ ይሁን አገራችንን ኢቶጲያን ሰላሟን ይመልሱልን መምህርራችን አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ ጠንቋዮች አስጠንቋዮች ሁላቹሁም እግዙአብሔር ልቦና ይስጣቹህ ይሄን ገጠመኝ ሰምታቹህ እደምትቀየሩ አምናለሁ መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋዉ ያብዛሎት ረጅም እድሜ ያቆይልን

  • @helenmamuyamamuya7075
    @helenmamuyamamuya7075 Před 3 lety +4

    መምህራችን እዉነት ቃልህወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዙሉት አባቴ

  • @hamelmalchannel
    @hamelmalchannel Před 3 lety +2

    ስላም መምህር ተስፍይ አበራ እግዚአቢሔር ጽጋ ዲበ ጸጋ ያብዛህልን። ቴለፍን ለአንተ አበካቸ ጽፍለን።

  • @user-nk5fc1vp6u
    @user-nk5fc1vp6u Před 2 lety

    እግዚኣብሔር ኣምላክ ጤና ና ዕድሜ ይስጥህ💒✝️✝️✝️✝️😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před 2 lety

    በእውነት በጣም የሚገርም ነው
    መምህር ብዙ ነው ያስተማረኝ

  • @user-gs8ln6wh4u
    @user-gs8ln6wh4u Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን ዉድ መምህራችን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱሳን አምላክ ጸጋዉን ያብዛልህ ለወንድማችንም እመብርሀን አትለየዉ በእዉነት በየቀኑ በምንሰማቸዉ እንድንለወጥ የቅዱሳን አምላክ ይርዳን ዉድ የክርስቶስ ቤተሰቦች በጸሎታችሁ አስቡኝ ደካማ እህታችሁ ወለተ ወልድ ነኝ

  • @user-yv2ms6vk6w
    @user-yv2ms6vk6w Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እንኳን ደህና መጣህልን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጥህ እውነት ሺ አመት ኑርልን መምህር

  • @user-ut6jr1mk1c
    @user-ut6jr1mk1c Před 3 lety +4

    ፀጋወን ጨምሩ ያብዛልህ መምህር

  • @eyugfgfd2270
    @eyugfgfd2270 Před 3 lety

    ይገርማልመምህርበጣምእናመግናለንቃልሂወትያስማልን

  • @meseretdaka2069
    @meseretdaka2069 Před 3 lety +2

    መድሀኒታችን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ይድረሰው አሜን አሜን አሜን

  • @user-sg1qn1wm2w
    @user-sg1qn1wm2w Před 3 lety +9

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን በደህና መጣህልን⛪⛪

  • @user-nk5fc1vp6u
    @user-nk5fc1vp6u Před 2 lety

    በእውነት እግዚኣብሔር ኣምላክ ፅጋው ያብዛልህ መምህሬ ❤❤❤❤❤ እኔም እግዚኣብሔር ይቅር ይበለኝ እንጂ እኔም ጦቃይ ቤት ሄጀ ነበር ፣ በፀሎታቹ ኣስቡኝ ወድም እህቴቼ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-dh8dk7te3j
    @user-dh8dk7te3j Před 3 lety +3

    በእውነት መምህሬ ተባረክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ትምህርትህ ሁሉ የተቀደሰ ነው

  • @user-of8gj2di6n
    @user-of8gj2di6n Před 3 lety +3

    እኔ አፈር ልብላ አቤት የሠው ልጅ ስቃይ ልጁ አሳዘነኝ አይ ተስፋ ስላሴ ጉድ ወጣ አምላኬ ተመስገን

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 3 lety +14

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህር ተስፋ ስላሴ እንደምን አለህ! ኤፍታህ በለን አምላኬ😭😭😭 የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች የት ናቹህ ኑ አብርን እንማር .....

    • @emebett1989
      @emebett1989 Před 3 lety +3

      አለን ሰምቶ ለመለወጥ እግዚአብሔር ይርዳን

    • @user-dp5uq9qk3v
      @user-dp5uq9qk3v Před 3 lety +1

      @@emebett1989 እማምላክ አለሁ ትበልሽ እህታለም አሜን ፫ ልባችን ይክፈትልን😭

    • @user-ml3mj8gp6f
      @user-ml3mj8gp6f Před 3 lety +2

      አለን እህታችን እግዚአብሔር የሊዲያን ልቦና የከፈተ የኛንም ልቦና ይክፈትልን እስኪ የመስማት ብቻ ሳይሆን የተግባርም ሠው ያድርገን ፈጣሪ አይነ ልቦናችንን ያብራው የዛሬው ደሞ ያሥፈራል ገና ሥጀምረው😭😭😭

    • @user-dp5uq9qk3v
      @user-dp5uq9qk3v Před 3 lety +2

      @@user-ml3mj8gp6f አሜን ፫ እህታለም እግዚአብሔር ቸር ነው 😭 እኛ ነን ለእግዚአብሔር ልባችን መክፈት ያቃተን አምላክ ይርዳን አሜን ፫ እማምላክ አለሁ ትበልሽ እህታለም

    • @addiseketemaw959
      @addiseketemaw959 Před 3 lety

      Amen Amen Amen asteway lbyadlen

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 Před 2 lety

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ይህን ታሪክ ትላንት ማታ አዳምጬ ነበር የተኛሁት የሚገርም ህልም አዬሁ አሁን ጠላቴን እየደረስኩበት ነው መምህር በፀሎትህ አስበኝ🙏🙏🙏

  • @rozayeslasabarya3467
    @rozayeslasabarya3467 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መህራችን
    አቤት የኔ ጌታ በጣም ይገርማል ትውዱ በመናፍስት ተጠምዶ አምላኬ ይቅር በለን
    ቃለ ህይወትን ያሰማህ ያንተን አይነቱን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልን

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom1525 Před 3 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር😢😢

  • @selamchala8687
    @selamchala8687 Před 3 lety +3

    ቃለህይወት ያሰማልን
    በድሜ በጤና ይጠብቅልን።

  • @seblewongel122
    @seblewongel122 Před 3 lety +2

    እግዞ ነው እውነት ይሄ ሰውዬ የስንቱን ህይወት አብላሽቶ ግን እንዴት ነው እኔጃ በጣም ይከብደኛል😭😭😭😭😭

  • @user-di6ul2gp1u
    @user-di6ul2gp1u Před 2 lety

    ስኣሊለነ ቅድስት
    እግዚኦ ማሓረነ ክርስቶስ
    ኣቤቱ እባክሽ እመቤቴ ከሰይጣን ና ሰራዊቱን እስር ፈትተሽ ኣድንኝ 😭 እናቴ እዳመሰግንሽ ፍቀድሊኝ
    ኣቤቱ ትውሉዱን ከጥፋት ኣዲኚው እናቴ
    ኦ ኣምላኬ ይቅር በለን 😭😭
    ሳይረፍደው መመለሱ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይቅር ይበለው ኣቤት ጥፋት

  • @mulualim7948
    @mulualim7948 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እንኳን ደህና መጣህ አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር 🙏🙏🙏💚💛❤
    እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን
    መንግስተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሀ እንግባ🙏🙏🙏

  • @habhabshi6915
    @habhabshi6915 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር መሀረነ ክርስቶስ በጣም የሚገርመኝ ነገር ቢኖር የ አድዬ የጌታችን የመዳኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ ትግስቱ ፍቅሩ ሰው ወዳድነቱ መኖር ሳይገባን እኮነው የሚኖረን መምህር እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @menkemeedo1128
    @menkemeedo1128 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መ/ር አንካን ደህና መጣህ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ

  • @yenefeker4497
    @yenefeker4497 Před 3 lety

    ቃለሕይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @svxjej9660
    @svxjej9660 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    ውይይይይይኔኔኔኔ መምህር እኔ አሁን ገደምብየ እድ አይን ያለውሰውየ ከፊቴላ ተጥዶብኝ መነሳት አቃተኝ እዴትእደነገጥኩ

  • @abebatefera1234
    @abebatefera1234 Před 3 lety +2

    መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ 🙏💚💛❤

  • @tsigeredawerku2149
    @tsigeredawerku2149 Před 3 lety

    አዉ መምህር በጣም ከባድ ግዜ ነዉ
    ብቻ የምህርት አምላክ ምህርቱን ያዉርድልን እጅ
    የሚገርመዉ እዚህ እኔ ከመሰራበት ቤት ያሉት ሙስሊም ገድኞቼ ሽቶና ቡና በጣም ይወዳሉ ሽቶዉን በአፍጫቸዉ ይስቡታል ቡናዉንም እደቆሎ ነዉ የሚቆርጥሙት እናም እኔ በተማርኩት መሰርት የማቀዉን አስርዳሆቸዉ እንደዚህ የሚያርገዉ የዛር መንፈስ ነዉ ይቅርባችሁ ቡናም አትጠጡ ስላቸዉ ሊሰሙኝ አልቻሉም አላህ ያቃል የምን ዛርነዉ እኛ በጣም ስለመንወድ ነዉ እያሉ እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸዉ

  • @abifantahun1996
    @abifantahun1996 Před 3 lety

    Egziabher ymesgen Egazabihey ymesgen Egazabihey ymesgen Egazabihey memihir kalhwet yasmalen betam ysznl ewnet new memheri

  • @user-cb2gf1uc7i
    @user-cb2gf1uc7i Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አቤት የሰው ነገር

  • @serkalemdemsie1799
    @serkalemdemsie1799 Před 3 lety +3

    እግዚያብሄር ይመሥገን እንኳን ደና መጣህ መምህራችን በጣም እየተማርንበት ነው መምህር ድንግል ማርያም ከነመላው ቤተሠብህ ትጠብቅልን

  • @lidiya727
    @lidiya727 Před 3 lety +1

    መምህራችን እንኳን መምህር ሌላ ስም ይገባሃል የኛ ምርጥ አዛኝ ወንድማችን ውድድድድ

  • @genetdesta2704
    @genetdesta2704 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን በእውነት መምህር ልዩ ነው የዛሬው ገጠመኝ

  • @user-vg3jx6ny1o
    @user-vg3jx6ny1o Před 3 lety

    መምህራችን እናመሰግናለን

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርካል ♥️🙏🙏🙏

  • @Semiraasmara
    @Semiraasmara Před 3 lety +1

    መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን አብዝቶ ይባርክህ ብዙ ተምረናል።

  • @user-uh4pc8ct5r
    @user-uh4pc8ct5r Před 3 lety +1

    መምህሬ እግዚአብሔር በሰላም በጤና ያኑርልን በጣም ብዙ ነገር እየተማርኩበት ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-cl3qs1tn6z
    @user-cl3qs1tn6z Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር በምረቱ በየቤታችን ያለውን ያጋልጥልን

  • @laylalayla6102
    @laylalayla6102 Před 3 lety

    ይሄንን የሚያስጠላ ህይወት በእግሬ ሄጄ አይቸዋለሁ ግን በጊዜ ወጣሁኝ እግዚያብሄር ይመስገን

  • @user-kh6ul2hp4d
    @user-kh6ul2hp4d Před 3 lety +1

    መምህር ቃለሂወትን ያስማልን እግዚአብሔር ልብ ይስጥን አሜን

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 Před 3 lety +1

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን

  • @emebetzewde7492
    @emebetzewde7492 Před 3 lety +1

    ይሄ የታምራት ገለታ ታሪክ መሆን አለበት እግዚዮ እባካቹ ምእመናን በየሰፈሩ ያሉትን ጠንቋይ አጋልጡ

  • @elhnd4838
    @elhnd4838 Před 3 lety +1

    መምህሬ በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልክ

  • @woynshetkassheun3692
    @woynshetkassheun3692 Před 3 lety +2

    ኤፍታህ(ተከፈት) እንኳን ደና መጣህመምህር

  • @lidyall449
    @lidyall449 Před 3 lety +1

    እግዚኣብሔር ይመስገን ሰላምህን ይብዛ
    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ. እግዚኣብሔር ከነቤተሰብህ በእድሜና በፀጋ ይጠብቅልን. እኛን የተማርነው በልቦናችን ያሳድርልን ኣሜን ፫

  • @user-qy3ps8mo4x
    @user-qy3ps8mo4x Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
    በእውነት የሚገርም ነው

  • @Linda-ee5kv
    @Linda-ee5kv Před 3 lety +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @ergotrifu4263
    @ergotrifu4263 Před 3 lety +1

    Fexari yitebiqe memihr

  • @user-gd2nw8ds2g
    @user-gd2nw8ds2g Před 2 lety

    እኔ ምለው ዲስ ላይክ የሚያርጉ አለማወቃቸው ነው ? ዓይነ ልቦናችን ይክፈትልን😥

  • @user-id2hc4zm5x
    @user-id2hc4zm5x Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንቁ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን

  • @user-gy8qx5ze7s
    @user-gy8qx5ze7s Před 3 lety +1

    መምህርየ ቃለህይወት ያሠማልን🤲🤲

  • @yenetube4927
    @yenetube4927 Před 3 lety

    Kalhewote yasemalen ⛪💠✅✅✅❤❤💚❤❤

  • @tigabudessye1904
    @tigabudessye1904 Před 3 lety +1

    መምህር ጸጋውን ያብዛልህ እኛም የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 Před 3 lety +1

    ሰላም ላንተ ለመምህራች ተሰፋዬ ይሁን
    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-ht4wo1qq7u
    @user-ht4wo1qq7u Před 3 lety

    Amen amen amen kalhwet yasmaln memihran bereketun yderbn 🤲🤲🤲💒💒💒🙏🙏🙏☝️☝️☝️

  • @tsigemariyam6061
    @tsigemariyam6061 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰላማት ይብዛልን

  • @user-tm9ek4uq7s
    @user-tm9ek4uq7s Před 3 lety +1

    እንኳን በሰላም መጣክ መምራችን
    እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-zn9uh1zy9u
    @user-zn9uh1zy9u Před 2 lety +1

    እኔ ለራሴ ስደት ከመጣሁት ነው ፈጣሪዬ ያወኩት እግዚአብሔር ይመስገን ስደት ስለ መጣሁት ነው የሰይጣን ክፋት ያወኩትና ደሞ አሁን ስልኪ ተዘግቷል ትግራይ ክሊል በጣም ተሸግረናል አያተየ አስታውሳለሁ ጨገር ነኝ ኢያለ ባለ ቁምጣ ስሪ ኢያለ ኢያግራራ ነበረ ግን መጥፎ መሆኑ ማን ይወቀው አሁን የጨነቀኝ ወድሜ ለእናቴ ነበረ እሱም መጥፎ ነው ብሎ ሲመክረን እንድህ አትበለን ብለን ኒሰድበው ነበረ አቤቱ ጌታየ ሆይ በመንገድህ ምራን በጣም ጮንቆኛል የአያተ ነገር😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭☝

  • @user-is8ns8ts3z
    @user-is8ns8ts3z Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላምህ ይብዛ ጸጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @belenshchannelbelensh8651

    መምህራችን

  • @gdhhd1684
    @gdhhd1684 Před 3 lety +3

    የዛሬ 18 አመት ያሳደገችኝ እህቴን እናቴ ብላት ይቀላኛል ያጣናት በዚህ መልክ ነበር ገዳይዋ እስካሁን አለች እኛ ደግሞ ብክንክን ብለን ቀረን። የሰውን እድል የሚሰብር በየጠንቋይ ቤት እየሄዱ ሰው የሚያስገድሉ እግዚአብሔር ይፍረድባቸው እውነት ስንቱ ቤተሰቡን አጥቷል በጥንቆላ ቤት ይቁጠረው

    • @afomiyatube3638
      @afomiyatube3638 Před 3 lety +4

      አይዞሽ እህቴ ያሳዝናል ደግሞ ይፈሩታል ከእግዚአብሔር በላይ ነው የሚፈሩት ኃጢአት መሆኑን እያወቁ ግን ልቦና ይስጠን እህቴ ለቀሩት ማስተማር ነው

    • @gdhhd1684
      @gdhhd1684 Před 3 lety

      @@afomiyatube3638 ዛሬ ልክ እንደ አዲስ አስለቀሰኝ።በራሳቸው ሀዘን ካልደረሰ አይረዱትም ደግሞም አይማሩም አሁንም ሴትዮዋ እንደዛው ናት ግቢውን በሙሉ አበላሽታ እንዴት እንደሚፈርዋት እኔም ስደት ወጥቼ ቀረሁ።በፀሎት አስቡኝ

  • @user-mj8tp7dt5f
    @user-mj8tp7dt5f Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣክ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልክ

  • @worektadess1253
    @worektadess1253 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰላምህ ብዝት ይበልልን ውድ መምህራችን እንኩዋን በሰላም መጣህልን

  • @user-xr6xg2ci3g
    @user-xr6xg2ci3g Před 3 lety +1

    ሰላም የተዋህዶ ልጆች ሰላም መምህረ ወለተ ሚካኤል ነኝ በፀሎት ከነ ሀገሬ ከነ ቤተሰቦቼ ከነ ባለቤቴ አስበኝ ትምህረትህ በጣም ነው የጠቀመኝ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ የምትለው ሁሉ የኛ ህይወት ነው

    • @ydenek2712
      @ydenek2712 Před 3 lety +1

      እግዚአብሔር ያስባችሁ ያስበን ሁላችንንም

    • @addiseketemaw959
      @addiseketemaw959 Před 3 lety

      @@ydenek2712 amen amen amen

  • @user-is6oe6wv4v
    @user-is6oe6wv4v Před 3 lety

    መምህሪ እናመሰግናለን