የአርትራሳውንድ ውጤት ተነገረን.አብርሽ እና ማርቆስ አላምንም አሉ🙏

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2024
  • #abtube #famly

Komentáře • 3,8K

  • @user-go6zx2rk6d
    @user-go6zx2rk6d Před měsícem +1393

    ማነው በጎፍ በደርሰው አደጋ ላይ ያዘነ እደኔ 😢😢

    • @user-kk8hd9sg2f
      @user-kk8hd9sg2f Před měsícem +8

      እኔ,,ፈጠሪ,,ከነሱ,,ገረ,,ይሁን,,የረብ

    • @user-oc5jn1mg2q
      @user-oc5jn1mg2q Před měsícem +12

      እኔአለሁ ነገር ግን በጎርፍ በደረሰው አደጋ ብቻ ሳይሆን ያዘንኩት አዘን ውስጥ ካለሁኝ 6 አመቴ ሁኖኛል የወገኔ የንጹሃን ደም መፍሰሰ ከጀመር ቆየ እኮ ንጽሃን ህጻናት አዛውንት ያለ በደላቸው የነፍሰ ጡሮች እናቶቻችን ሆዳቸው ተቀዶ ህጻኑን ወጣ ገደሉትም ህጻናት ተደፈሩ መለኩሴዎች ተደፈሪ እፍፍፍፍ ያስስ አላሳዘናቹሁም ወይ ወገኔ እሰከ አሁን በጦረነት እያለቁ ያሉት ንጽሃን ወገኖች አላሳዘናቹሁም ወገኔ እያልቅስ በጎርፍ ሰለተመቱት ብቻ ሳይሆን 6 አመት ሁሉ ሰለሚፈሰው ንጽሃን እናልቅስ እንዘን ኢስላም ክርስቲያኑ በአንድ በጀምላ መቃብር ሲቀበሩ አያሳዝንም

    • @user-cb4rx5bb3i
      @user-cb4rx5bb3i Před měsícem +1

      😢😢😢

    • @user-cg3ok5jp9x
      @user-cg3ok5jp9x Před měsícem +4

      በወለጋ በአድ ላይ በሰው እጅ የተገደሉት በአድ ቀን ብቻ ሰብስበው የረሸኖቸው ከዚህ በላይ አይሆንም??ይሄስ ከእግዚሐብሄር የተላከነው 😢😢😢ለሞቱት ነፍስ ይማር ዘረኛ ልትሉኝ ትችላላችሁ አወ ነኝ።

    • @saudalmotirir-vg7xi
      @saudalmotirir-vg7xi Před měsícem

      😢😢😢😢😢

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 Před měsícem +726

    ልጅ የለም ያለ መሰለኝ መጀመርያ ላይ እኔ ግን ባይኖር ደስ ይለኛል ለምን ብትሉ በስርአት ተጋብተው ቢሆን ደስ ስለሚል ነው ካጠፋሁ ይቅርታ ቤተሰብ 🥰🥰🥰♥️

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 Před měsícem +43

      ትክክል ነሽ መሆንም ያለበት እንደዚክ ነው ሳይጋቡ ምን ይሉታል በምወዳቸው ልክ ልጠላቸው ነው በእውነት

    • @HaiatHaiat-wy3zs
      @HaiatHaiat-wy3zs Před měsícem +26

      ልክ ነሽ ውደ ይቅርታ አያስፈልገውም

    • @martabekele4734
      @martabekele4734 Před měsícem +11

      እውነት ነው

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m Před měsícem +4

      ❤❤❤❤🎉🎉

    • @user-go6hd9sy5l
      @user-go6hd9sy5l Před měsícem +7

      ትክክል

  • @fantyeGeletewu
    @fantyeGeletewu Před měsícem +29

    እንኳንም አላረገዘች ብዙነገር አለ ከፌት የሚቀድም ሩታዬ አብርሽ ተረጋጉ ብዙ ነገር የሚቀራችሁ አለ ያንን አስተካክሉ ትምርትሽንም ጨርሽ ቤተሰቦችሽንም ይቅታ ጠይቄ 😢😢😢

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 Před měsícem +287

    ከድንገተኛ አደጋ ይጠብቀን የጎፋ ህዝብ ሀዘን ሀዘኔ ነዉ

  • @user-pe3fg7oo4y
    @user-pe3fg7oo4y Před měsícem +160

    በጎፋ በደርስው ሀዘን በጣም አዝኛለሁ እግዚአብሔር ያፅናናቹ ወገኖቼ 💔💔😭😭 ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🤲🤲

  • @tigistnegash2455
    @tigistnegash2455 Před měsícem +16

    ሩታዬ ልክ ናት ከልጅ በፊት ብዙነገሮችን አስተካክሉ አብሶ የቤተስብን ነገር ለጎፋ ህዝብ በደረስዉ ነገር በጣም አዝኛለሁ

  • @Maramlo-vo4wh
    @Maramlo-vo4wh Před měsícem +924

    አብርሽና ማርክ ለጎፋ ህዝብ ድምፅ ሁኑ እናተ ብቻ ምንም አላላችሁምኮ የምትሉ ላይክ👍👍👍👍👍

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m Před měsícem +4

      ❤❤❤😂😂😂

    • @user-om8zz5qi5k
      @user-om8zz5qi5k Před měsícem +3

      ትክክል ❤❤

    • @Bereket842
      @Bereket842 Před měsícem +3

      እኮ በትክክል😢

    • @TAm-ec8od
      @TAm-ec8od Před měsícem +1

      😂😂😂😂😂

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 Před měsícem +6

      እነሱ ሞት አይነካቸውም😢😢😢😢እዳሉ ቡታጅራ ድምፅ አልሆኑም

  • @user-fz5cl3rv7d
    @user-fz5cl3rv7d Před měsícem +184

    እር ልቤ ተሠብሯል በጎፍ ህዝብ እደት ልስራ ሀዘን ዋጠኝ😢😢😢😢😢😢

  • @mhirettegestu376
    @mhirettegestu376 Před měsícem +35

    መንታ መውለድ መታደል ነው እንዴት ደስ የሚል ስሜት እንዳለው ልጆቼ ፈጣሪ ያሳድጋቹ ናፍቃቹሁኛል❤❤❤

    • @ZedDinku
      @ZedDinku Před měsícem

      መታደል ነው ፈጣሪ ያሳድግልሽ❤❤❤❤

  • @Helenutub
    @Helenutub Před měsícem +266

    ወንድ ከሆነ ያብኬል በሉት ያብኬል ማለት እግዚያብሄር መርጦ የሰጠኝ ማለትነው😊❤❤❤ሴት ከሆነች በፅናት በሏት የፈተናቹሁና የጥንካሬአቹ ውጤት ናት😢😢❤❤❤❤❤እምትስማሙ👍👍

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m Před měsícem

      ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @BlenFenta-gt6op
      @BlenFenta-gt6op Před měsícem +19

      አሽቃባጭ የራሷ አሮባት ለሰው ታማስላለች ሰለስተ ምን አስጨነቀሽ😅

    • @HaiatHaiat-wy3zs
      @HaiatHaiat-wy3zs Před měsícem

      በትክክል

    • @user-zj8dp2dh1i
      @user-zj8dp2dh1i Před měsícem

      ኪኪኪ​@@BlenFenta-gt6op

    • @Helenutub
      @Helenutub Před měsícem +14

      @@BlenFenta-gt6op በሰው ደስታ እምትናደዱ ምቀኞችን አይመለከትም😡

  • @aminatseyd8464
    @aminatseyd8464 Před měsícem +57

    በጎርፍ በሞቱት ሰወች አዝኛለሁ ልብ ይነካል እደሃገር😢😢 አላህ ሃገራችንን ሰላምና ያድርግልን አሜን በሉ በተረፈ

  • @yordim1240
    @yordim1240 Před měsícem +3

    በጣም የገረመኝ ነገር ገና ከቤተሰብ ሳትታረቁ ትምህርቷን ሳትጨርስ የአብርሽ የእናንተ እንደዚህ መሆን ግርም ነው ያለኝ

  • @ayoshmohmmad
    @ayoshmohmmad Před měsícem +321

    እስኪ ማርኬን የምቶዱ ልያችሁ like❤❤❤ለንግስታችን ያለው ፍቅር

    • @Zamzam111-jq7vh
      @Zamzam111-jq7vh Před měsícem

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @mkiyaseid5692
      @mkiyaseid5692 Před měsícem

      💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭​@@Zamzam111-jq7vh

    • @JcGx-yo8fl
      @JcGx-yo8fl Před měsícem +3

      ማናት ንግስት ላንቺ ትሆን ትችላለች ለኛ ግን ንግስታችን ኣደለችም በራሴ በኩል ራሴ ንግስት ነኝ ለራሴ ለሰዉ ግን ኣደለሁም ስለዚ ሩታም ንግስታችን ኣደለችም😅😅😅

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 Před měsícem +1

      @@ayoshmohmmad ማርቆስ ገደል ይግባ በደጋፊዎቹ ሄሉን እያሰደበ

    • @ayoshmohmmad
      @ayoshmohmmad Před měsícem +1

      @@Aynalove3382 እረባክሽ ቆሻሻ አፈሽን አትክፈች

  • @Hajira.33
    @Hajira.33 Před měsícem +105

    እኛ የጨነቀን የጎፋ ጉዳይ ነዉ ያረቢ አተ በቃ በለን ይህ ሁሉ የሚሆነው በገዛ ወንጀላችን ነዉ

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 Před měsícem +7

    ልጅ የአምለክ ሰጦታ ነው ግን ከሰርግ በኋላ ቢሆን ደስ ይላል አብርሸ አለሟን አሳክ
    ማርያምን ሩታ ማለት ጀግና ሴት ናት አላማውን ታሰቀድማለች👍❤❤❤

  • @AbeyAse
    @AbeyAse Před měsícem +72

    ማርቆስየ ራስህ ችለህ ጠንካራ ሁነህ ሰላየሁት ደስ ብሎኛል

  • @zabibamisganu1747
    @zabibamisganu1747 Před měsícem +49

    ማርያምን ሩታ ማለት ጀግና ሴት ናት ❤️🥰
    አላማውን ታስቀድማለች 💪

  • @sarakirstyantube4811
    @sarakirstyantube4811 Před měsícem +45

    ሩታ እንኩዋንም አላረገዝሽ ምክንያቱም እግዚአብሔር የተባረከ ልጅ እንዲስጥሽ መጀመሪያ መቅደም ያለበት ይቅደም ...ለምሳሌ ከቤተስብ ጋር ህርቅ ይውረድ ፣ ትምህርትሽን ጨርሺ ፣ ከዛ በህጋዊ መንገድ ተጋቡ ፣ ከዛ ቡሀላ ብትወልዱ በጣም ጥሩ ይሆናል ...ይሄ የኔ አስየያየት ነው

    • @ራህማ8
      @ራህማ8 Před měsícem +1

      ልክ ነሽ ዉድ❤❤❤❤

  • @meseretayash335
    @meseretayash335 Před měsícem +27

    ልጅ የአምላክ ስጦታ ነው ግን ከሰርግ በኃላ ቢሆን ደስ ይላል አብርሽ አለሟን አሳያት❤❤❤❤

  • @saraaa1697
    @saraaa1697 Před měsícem +45

    አብርሽዬ አይዞህ ወንድም አለም ሁሉም ነገር እግዚአብሔር በፈቀደ ነው የሚሆን እና አብርሽና ማርኬ ሁሌም አብራችሁ video ስር ❤❤

    • @HeG-tr6uy
      @HeG-tr6uy Před měsícem

      አረ በማራም እወነትነው በሉ የምር ከናተ በላይ እኔን ነው የከፊኝ የምር ወነቱንገሩን አላመኩም የምር😢😢

  • @user-ln3bp7ls6r
    @user-ln3bp7ls6r Před měsícem +13

    ሩታየ❤ ጎበዝ እንኳንም ያልሆነ ልጂ በልጂነት ብሆንም መቅደም ያለበትን ማስቀደሚሽ ጀግና ነሽ❤ ያሁኑ ሃሳብሽ በጣም ተመቸኝ❤

    • @ራህማ8
      @ራህማ8 Před měsícem

      ልክ ነሽ ዉድ❤❤

  • @user-xy8by8qf3i
    @user-xy8by8qf3i Před měsícem +159

    ያአብርሽ ና የሩታ ደስታ የሚያስደስታችሁ👍🥰

    • @AnshaAdem-oe4es
      @AnshaAdem-oe4es Před měsícem

      አረተጋቡ😂😂😂

    • @fggg520
      @fggg520 Před měsícem

      እኳን ደስ ልላቸው አብረሽና የማርክ ድጋጫቸውን አታውምደ😂😂😂😂😂😂

  • @Bala-hf3tl
    @Bala-hf3tl Před měsícem +128

    ኢሰይ ኡንኳን አልሆነ ለልጅ ይቀራቹዋል መጀማሪያ ከቤተሰብ የለውን ነጋር ጨርሱ❤❤❤😂😂 ደስ ብሎኛል ስለልሆነ❤😂😂😂😂

    • @GkHc-zq7wkዙዙ
      @GkHc-zq7wkዙዙ Před měsícem +5

      ደሥታየ ወድር የለውም ❤❤❤❤ እሠይ እኮንም አልሆነ ❤❤❤❤ ልልልልልልልልል በጣም ቅረ ብሎኝ ነበር ሩትነቴ የኔ ሤት ❤❤ እዳው ምን ልሁንልሺ❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-zz8rj9xc9r
      @user-zz8rj9xc9r Před měsícem +1

      ትክክል የኔውድ ሀቁ ይህ ነው

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m Před měsícem

      😂😂😂❤❤❤

    • @BfTty-id2xy
      @BfTty-id2xy Před měsícem +4

      እኔም ደስ ብሎኛል ስላልሆነ ሁሉም ነገር በጊዜው ሲሆን ነው ደስ የሚለው❤❤❤❤

    • @Janah-pk7dkRututbe
      @Janah-pk7dkRututbe Před měsícem

      ትክክልእኳንምአልሖነ😂😂😂

  • @ZainadAhmed-ri7gd
    @ZainadAhmed-ri7gd Před měsícem +2

    ሳይጋቡ ማርገዝ ፈጣሪየ ሆይ ትግሱቱን ስጠን ለሰዉ ዚናና ብልግና አታስተምሩ

  • @sikosilo7977
    @sikosilo7977 Před měsícem +27

    እንኳንም የሌለ መኖሩን ጠልቸው ሳይሆን እናንተ ቢያንስ ብዙ የሚቀድም ነገሮች ይቀራችኋል አብሺሩ የዛሬ አመት የልጀ አባትና እናት ማርኬም አጎትትትት ትሆናለህ❤❤❤

  • @user-eo9yw6bf6y
    @user-eo9yw6bf6y Před měsícem +161

    ሚጣ ነኝ የአብርሽ ና የሩታ ልጅ❤😂 ደብሮኛል ቅመሞቼዬ የሆነ ነገር በሉኝ😔

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 Před měsícem +1

      😂😂😂meta😂gode

    • @fgtybkuy
      @fgtybkuy Před měsícem +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @Bereket842
      @Bereket842 Před měsícem +1

      አንቺ ጉደኛ😅😂😂😊

    • @AmarechBelete
      @AmarechBelete Před měsícem

      ሀይ አይዞሽ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉

    • @hayat227
      @hayat227 Před měsícem

      😂😂😂😂ወየው

  • @ritaasmelash3236
    @ritaasmelash3236 Před měsícem +49

    ሩታየ ጎበዝ አብርሽ መጀመራ ከህሉ በላይ መረጋጋት አላባቹ ትምርታ ትጨርሽ አትሸኩል

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 Před měsícem

      እሱኮ ሴትልጅ አለው ለልጅ 😂😂😂ለድራማው ነው

    • @Nddbdb-jp3sh
      @Nddbdb-jp3sh Před měsícem +1

      @@Aynalove3382 ወሸታም አተዋሺ አቤት አንቺ ልጅ ልአብርሽ የለሽ ጥላቻ ጎድ ነሽ😳😳😳

    • @user-jj4cc1qh1l
      @user-jj4cc1qh1l Před měsícem

      ​​@@Nddbdb-jp3shማርያመን ከምዛ ቆልዓ ኩፍእ ርእ ኣይፈልጥይ😅 ቤስማኣም ለይትብሎ የብላይ ስኪለካ ገልበጥበጥ እኪ ትብሊዋ😮

  • @Selina6648
    @Selina6648 Před měsícem +95

    ተረጋጉ ልጂ የእግዚአብሔር ሰጦታ ነው መጀመሪያ በሰረዓት ሺምግልና ላኩ በቤተሰብ ተመረቁ በሥራቱ በወጉ ተጋቡ የቤተሰብ ክብር እወቁ አትቾክሉ ለመውለድ እሰዋም ትምህርቷን ትጨረሰ ቤተሰብ እንዳያዝንባት ትምህርቷ ታጠናቅቅ አረግዛ እኳን ቢሆን ሚዲያ ላይ ለማውጣት አትቾክሉ ተረጋጉ በእግዚአብሔር ሥራ አትግቡ የሚዲያ አይን አፍ የበዛበት እርግዝና ጥሩ አይደለም እግዚአብሔር የሚሰጠው በድብቅ ነው የሚዲያ የዩቱብ መሸቀያ አትሁኑ አብርሺ እና ማርቆሰ አንድ አንዴ ጂል የምትሆኑት ነገር አለ ኢጪ እርግዝና ቀልድ አይደለም ግን ለምንድ ነው አልትራሳውድ ክፍል መጋረጂ የሌለው ሲያሰጠላ

    • @user-tc9yq7nk7ffff
      @user-tc9yq7nk7ffff Před měsícem +2

      ✅✅✅

    • @tirhasasefa640
      @tirhasasefa640 Před měsícem +1

      ❤❤🎉

    • @mimilove8942
      @mimilove8942 Před měsícem +1

      I agree with you 💯

    • @bbxbbx4752
      @bbxbbx4752 Před měsícem +4

      ሳይጋቡ ልጅ ይደብራል 😂😂😂

    • @Selina6648
      @Selina6648 Před měsícem

      @@bbxbbx4752 አንድ ወንድ እና አንዲት ሴት በአንድ ቤት ውሰጥ አብረው መሆረ አብረው ማደረ ከጀምሮ መቼሰ እህት እና ወንድም አይሆኑም ባል እና ሚሰት እንጂ ትዳሩ ህጋው ባይሆንም አብረው መኖር ከጀምሩ አብረው በአንድ አልጋ ላይ ከተኙ ልጂ መፈጠሩ አይቀርም እግዚአብሔር ፍቃድ

  • @nomo6793
    @nomo6793 Před měsícem +39

    ማነው እደኔ አብርሽና ማርክ ባድ ሢሇኒ ደሥ የሚለው❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m Před měsícem

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @user-sd5uw9zv8i
      @user-sd5uw9zv8i Před měsícem

      ደምሪኝ ስወድሽ❤

    • @Sara-kj1ic
      @Sara-kj1ic Před měsícem

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @DvhTyii
      @DvhTyii Před měsícem

      እኔ❤❤

  • @user-kf5hl5oi1f
    @user-kf5hl5oi1f Před měsícem +8

    እሰይ በጣም ነው ደስ ያለኝ ሩታዬ ይሀ ውጤት ሳይ ሩቲዬ አሁን ማርገዝ የለብሽም እኔ ጨንቆኝ ነበር አብርሽዬ አይክፋክ ሁሉም ነገር በግዜው ስሆን ነው ጥሩ የኔ ውዶች❤❤❤❤

  • @MM-vf6so
    @MM-vf6so Před měsícem +28

    እኔ የሚገርመኝ ከትዳር በፊት ልጂ ጥሩ አደለም እምትሉት ሲጀመር እንኳን ልጂ መውለድና ከትዳር በፊት ግንኙነትስ ይፈቀዳንደ ሲጀመር ደስ አይልም አሁን ሁሉም ነገር ጨርሰዋን አልቋን ሰርጉም አያጓጓ ምክኒያትም የተለየ ነገር ሲኖር ነው ሰርግ ደስ እሚለው

  • @Lujeyni111q11
    @Lujeyni111q11 Před měsícem +34

    እንኳንም ያልሆነ እውነት በጣም ይደብር ነበር ሳትጋቡ በጣም ደስ ብሎኛል እንደኔ ደስ ያላችሁ ብቻ❤❤❤❤❤

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m Před měsícem

      ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @user-up2yt7nn2w
      @user-up2yt7nn2w Před měsícem

      እኮ🎉🎉🎉🎉

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl Před měsícem

      የኔ ውድ እኔም በጣም ደስ ብሎኛል ❤😂 ሰቅ በስቅ😂😂😂😂

    • @mobilemobile7500
      @mobilemobile7500 Před měsícem

      ምን ነገ ይሆናል ያዉ ግንኙነት አያረጉ ነዉ

    • @Lujeyni111q11
      @Lujeyni111q11 Před měsícem +1

      @@Bala-hf3tl eneme bexam new desi yalegi ere bexam yasfiri nebere

  • @NETSANET-tb4gz
    @NETSANET-tb4gz Před měsícem +6

    ወንድ ልጅ ነው ልክ እንደ አባቱ ጀግና ነው ምትወልደው❤❤

  • @user-fz5wv5rl8b
    @user-fz5wv5rl8b Před měsícem +54

    ሲጀመር አበይ ቲቪ ላይ ቀርባቹህ ከትዳር በፊት ምንም ነገር የለም አላላቹህም ሁሉም ነገር ከትዳር በኃላ ይደርሳል አስተውይ እሩታ ትምህርትሽን ጨርሰሽ ተመርቀሽ ይደርሳል አብርሽ አትቸኩል ቀስ በቀስ ይደርሳል🎉🎉🎉

    • @nedaahmed5123
      @nedaahmed5123 Před měsícem +5

      😂😂😂 እውነትሽ ነው አኮራቹአለሁ ብላ ነበር ለቤተሰብ

    • @kasutube8310
      @kasutube8310 Před měsícem

      ​@nedእና አኳራቻቸዋ🤪🤪🤪aahmed5123

    • @Pnice-vs1fr
      @Pnice-vs1fr Před měsícem +1

      ኢወላ

    • @KedirTigabu
      @KedirTigabu Před měsícem +3

      እኔም የገረመኝ እሱ ነዉ ወይ መቀደድ😅😅😅😅😅😅

    • @bizuyekassew8256
      @bizuyekassew8256 Před měsícem

      አይይይይ ኩራት😂😂😂😂​@@nedaahmed5123

  • @MimiMimi-gs9uo
    @MimiMimi-gs9uo Před měsícem +28

    ሩታ እና አብርሽ እና ማርክ ይደርሳልኮ ሁሉም እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ይሁንና ከሳርግ ቦሀላ ብሆን ደስስ ይላል እንደ እኔ የምትሉ ❤️❤️👍🏻

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před měsícem +7

    ልጅ ነች እንሽእላህ 🙏 አላህ በፈቀደው ግዜ ይስጣት አታጨናንቋት

  • @mubetube_afiya2353
    @mubetube_afiya2353 Před měsícem +38

    እኔ ደስ ብሎኛል አወ እርቁ ቪዲዮ ይቅደም ይሄ ይደርሳል❤❤

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl Před měsícem +2

      እኔም ደስ ብሎኛል❤😂😂

    • @HawaSeid-ko3tp
      @HawaSeid-ko3tp Před měsícem +1

      አልሀምዱሊላህ አፊየ ውዴ ከእኔ በላይ ደስ ያለው ሰው አይኖርም ‏الحمد لله رب العالمين الحمد لله

    • @mubetube_afiya2353
      @mubetube_afiya2353 Před měsícem

      @@HawaSeid-ko3tp አወ የምር ደስ ይላል ኋላ እንገናኝ🤣😘

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga Před měsícem +32

    ሴት ናት እላለው ሴት ስለምወድ እንደኔ ሴት ትሁን የምትሉ ላይክ ግጩኝ❤

  • @user-on8wi9uw7y
    @user-on8wi9uw7y Před měsícem +6

    ማርቆሴ አሪፍ ትጫወት የለ😂😂😂😂😂😂😂 አብርሺ ግን አትቸኩል እናቶቻችን ሆዳቸዉ ገፍቶ እኳን ይደብቃሉ እና ገፍቶ እስኪወጣ ብትታገስ ጡሩ ነዉ ሁሉም የፈጣሪ ስጦታ ነዉ በብዙ ይባርካችሁ ካልሆነ ደሞ ቶሎ ተጋቡ❤❤❤

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 Před měsícem +32

    በጣም አሪፍ አሁን ጊዜዉ አይደለም ጥሩ ደረጃ ደርሳቹ ትምህርታቹ ጨርሳቹ መሆን ያለበት ተጠንቀቁ ሌላ በተረፈ በርቱ

  • @AbeyAse
    @AbeyAse Před měsícem +41

    ዋውው የመጀመርያ ኮሞንትነኘ🎉🎉 እስኪ በላይክ አሳዩኝ ደሞ እርጉዝ ነኘ

  • @djjdjchkv
    @djjdjchkv Před měsícem +5

    ቤተሰብ አላህ ከድንገተኛ አደጋ ይጠብቀን ያረብ ጉሉ አሚን🤲💔😭😭😭😢😢😢😢

  • @GkHc-zq7wkዙዙ
    @GkHc-zq7wkዙዙ Před měsícem +19

    እኳንም አልሆነ ደሥብሎኛል ሁሎም ሁሉም በግዜው ነው ደሥ የሚለው እሠይ ሩትነቴ የኔ ሤት ኩራሁብሺ የኔ አሥተዋይ

  • @HananJelita-et9zk
    @HananJelita-et9zk Před měsícem +36

    ተርጋጉ የኔ ማሮች ፈጣሪ ይሰጣችሃል አብርሽ ጋሼ ናፉቆኛል ሰላም በልልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-od7rx4xi4o
    @user-od7rx4xi4o Před měsícem +5

    ሩትዬ ትክክል ቃላት ነው የተናገርሽው አስተዋይነትሽ አሁን አስመሰከርሽ ለመውለድ ጥሩመሰረት የምሄነው ዝግጅ ስትሄኑነው ሩትዬም ለቤተሰቦችሽ ቃልየገባሽው አለ አላሳፍራችሁምብለሻል ከስርግሽ ቀጥሎብታረግዥ ደስ ይላል እናት አባትሽም ይቅርለእግዛብሄር ተባብለሽ አይሻልም ሩትዬ ካለበለዛ የነቶሎቶሎ ቤት እዳይሄንብሽ የኔ ውድ❤❤❤❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki Před měsícem +42

    ማርያምን መጀመሪያለይ መግቢያዉ ላይ ልጅ የለም ሲል በጣም ደስስ ብሎኛል ይሄን ስል በጥፍት ወይም በተኩል አስቤዉ አደለም እሩትዬ አብርሽዬ ሁሉም ደስ የሚለዉ በስረአተ ጋብቻ ሲሆነዉ እና ከጋብቻችሁ በህላ ይደርሳል ዋናዉ እናተ በፍቅር በደስታ ተሳስባችሁ ኑሩ ግን ምክሬ ካስቀየማችሁ ይቅርታ እኔ እሩታዬ አርግዛለች ሲሉ ብዙም ደስ አላለኝ ነበር❤❤❤

    • @Nddbdb-jp3sh
      @Nddbdb-jp3sh Před měsícem

      እኔም አሁን ራሱ ብራንክ መሆኑ አወቄ ነው የገባውት

    • @SomliSomli-zx4qs
      @SomliSomli-zx4qs Před měsícem

      እኮ ማርያምን የእኔም ጥያቄ ነው በስማም😮😮😢🎉😊

  • @user-wo6fr3xq7r
    @user-wo6fr3xq7r Před měsícem +14

    እሩታዬ የኒ ሴት ሁሉም ነገር በወቅቱ ይመርሣል እንኳንም የለለ❤❤

  • @EmebetMeles-qe4oh
    @EmebetMeles-qe4oh Před měsícem +22

    የኔ ዉዶች ሁሉም በግዜው ይሆናል ዋናው ሠላም ነዉ የኔ ማሮች ማርቆስየ የኔ መልካም ወንድም የምር ትለያለህ የሰዉ ደስታ የሚስደሰትህ ፈጣሪ የልብህን መሻት ይሙላልህ አብርሽየ ሁሉም በግዜው ይሆናል እሽ🥰🥰

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 Před měsícem +87

    አብርሽ እና ሩታ እኮ እስማርት ናችሁ ባለፈ ከመውደቋ ጋር አያይዘው ሩታ እርጉዝ ናት እንዲህ ናት ብለው ለሚሸቅሉ ዩቱበሮች ወጥታችሁ ሩታ እርጉዝ አይደለችም ተው ብላችሁ ከመመለስ ይልቅ እንዳልሆነች ለማስረዳት የሄዳችሁበት መንገድ በጣም ተመችቶኛል ደሞም ልጅ እኮ በረከት ጸጋ ነው እናንተ እራሱ ልጆች ናችሁ በቅርቡ ተጋቡና ትወልዳላችሁ 👫👪 ጉዞ ወደ ፊት ብቻ እንቅፋታችሁ ዞር ይበል🙌

    • @ksaaksaa6222
      @ksaaksaa6222 Před měsícem +1

      ❤❤❤❤❤😂😂😂

    • @FgFg-dg6ej
      @FgFg-dg6ej Před měsícem +4

      እኮ ግን የሰዉ ነገር ሳያወቅ ዝም ብሎ ያወራል

    • @Dignish
      @Dignish Před měsícem +1

      ❤❤❤❤

    • @user-uv2vv8el9ny
      @user-uv2vv8el9ny Před měsícem +1

      ❤❤❤❤❤❤😂😂

    • @moonrise3291
      @moonrise3291 Před měsícem +1

      😅😅😅😅😅

  • @Bala-hf3tl
    @Bala-hf3tl Před měsícem +33

    ሩታዬ የኔ ቅማም መጫራሻ ለይ የተነጋርሸት ነጋር ደስ አለኝ የኔ ማር ትክክል ሚቀድም ነጋር አለ የኔ አስታዋይ ይመችሽ።

    • @Hayu-tx9fj6dz2q
      @Hayu-tx9fj6dz2q Před měsícem

      እሡ ነው የታየሽ ከጋብቻ በፊት ክብረ ንፅህና ማሥረከብ ምን ይሉታል ቆይ ዝሙት የምደግፉ ጤነኛ ናችሁ ደሞኮ አባይ ቲቪ ላይ ፍፁም ጨዋ ነኝ ማለቷ አለሌ

  • @user-pc9gm7or7c
    @user-pc9gm7or7c Před měsícem +10

    አዱ ያዝናል አዱ ይሥቃለ😢😢😢እናተ ሣቁ እኛ ሀዘን ላይ ነን

  • @dubaidubai793
    @dubaidubai793 Před měsícem +27

    ማርቁስነ እብርሽ እብራቹ ስትሁ ደስ ስትሎ ሁልም እብርቹ ስራ እሺ አብርሽ❤❤ በጣም ነው የምወዳቹ

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m Před měsícem

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @Livederbshe
      @Livederbshe Před měsícem

      ❤❤❤❤❤

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb Před měsícem

      አዎ በጣም ደስ ይላሉ🥰🥰🥰🥰

  • @MadeenaEthopia-mi9gx
    @MadeenaEthopia-mi9gx Před měsícem +23

    እንኳንም ያልሆነ ሳትጋቡ አርግዛለች እያሉ ሲቦጭቁ ለነበሩት ጥሩ መልስ ነው❤❤❤❤❤

    • @gebreslasegebremedhin5386
      @gebreslasegebremedhin5386 Před měsícem +1

      ምን ከትዳር በፊት ዝሙት ማድረጋቸው ጥሩ ነው😢😢😢😢😢😢

    • @user-il8yv6xl9r
      @user-il8yv6xl9r Před měsícem +2

      ​​@@gebreslasegebremedhin5386እንዴ እንደ ሴት በየኮሞንቱ የሚትሳደብ ምንድነው ወይኔ ወንድ ኮ ነህ😅

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl Před měsícem

      ​@@user-il8yv6xl9r😂😂😂😂

    • @RuthSamuel-d9q
      @RuthSamuel-d9q Před měsícem

      ​@@gebreslasegebremedhin5386አይደለም ሀጥያት ነው።

  • @user-rt5ry4dt8p
    @user-rt5ry4dt8p Před měsícem +15

    አሁን ካልተከሰተ ከቤተሰብ ጋር ተጀንኙ እና ተመረቅ ከዛም ደስ የምል ህወት ይንረሀል ለልጀም በጣም ደስ ይላል

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl Před měsícem +18

    ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ ሩታየ የኔ ውድ ምጅምር በቤተሰብ ተጋብታችሁ ተመርቃችሁ ነው ለልጅ ማሰብ ያለባችሁ እሽ የኔ ውዶች ስወዳችሁ አብርሽየ አይዞችሁ ❤❤❤

  • @KokiLavi-tz6np
    @KokiLavi-tz6np Před měsícem +30

    የኔ ቆንጅ ሁሉም በጊዜው ውብ የደረገዋል አብረሽ አችኩል አሺ ገና ነች ትምህረትሽንም ጨረሺ የኔ ቆንጅ

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv Před měsícem +2

    አብርሽ ይሄን ያክል መጓጓት አስፈላጊ አይደለም ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነው እርሱ የፈቀደ ሰአት ነው ሊሆን የሚችለው ።ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ያሳካላችሁ እንጂ ሌላ ምንም ማለት አልችልም።

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 Před měsícem +11

    ንጉሱ እና ንግስቷ የኔ ዉዶች ዛሬ የሰራቹሁት በጎ ስራ በጣም ደስ ይላን የኔ አንደኞች ❤❤❤

  • @Roza-sz2ft
    @Roza-sz2ft Před měsícem +64

    ተዉ አትቀልዱብን ይበቃችኋል ፕራንኩ እኛ የመዳም ቅመሞች አንሸወድም😂😂❤❤

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m Před měsícem

      😂😂😂❤❤

    • @xoxo6891
      @xoxo6891 Před měsícem

      _እኛ ወረኛዎች ነንኮ 😢😅_

    • @user-fz5cl3rv7d
      @user-fz5cl3rv7d Před měsícem

      አይናችሁን፠ጨፉኑ እኛ እናሙኛችሁ እያሉ እያም እሽ ማለታችን ይገርመኛል

    • @kidsttube3111
      @kidsttube3111 Před měsícem +3

      እነሱ ምን ያርጉ ከመውደቋ ጋር አያይዘው እርጉዝ ናት ሲሉ ይውጣላቸው ብለው ነው😂😂😂

    • @MahiTubj
      @MahiTubj Před měsícem

      😂😂😂​@@xoxo6891

  • @KukJer
    @KukJer Před měsícem +7

    Ebakachi be gofa yetfexraw ngre betami yasazinal hulachum beye hamanote tselyu 🙏🙏😢😢

  • @user-rf3zk1zb4j
    @user-rf3zk1zb4j Před měsícem +118

    እሰይ እኮን የለሆነ ከሰርግቡሀላ ነዉ ደስየሚለዉ የምትሉ ላይክ❤👍👍👍

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m Před měsícem

      ❤❤❤🎉

    • @user-uv2vv8el9ny
      @user-uv2vv8el9ny Před měsícem

      @@user-rf3zk1zb4j 💘💘

    • @SitraOumer-x2k
      @SitraOumer-x2k Před měsícem +1

      ሣህ

    • @samiragzachew8903
      @samiragzachew8903 Před měsícem

      😂😂😂እኔ የገረመኝ አሁን ምንም ነገረ አናረገም ብለው አልነበረ ማለቴ አብረን አንተኞም ከሰረግ በፌት ብለው ነበረ

    • @Hffgggd
      @Hffgggd Před měsícem

      😂😂😂😂😂​@@samiragzachew8903

  • @user-og9uw9rw4p
    @user-og9uw9rw4p Před měsícem +10

    ዛሬ ለሩትነትት ግጥም የምትጥም አረጠይም ጠይ ጠይም አትውደዱ እኔ አታይሞይ ሲጠፍኝ መንገዱ አስተዋይ እኮነሽ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ ጀግናቱ R🌹🌹🌹🍓🍓🍓🌻🌻💪💪💪💪🌸🌸🌸

  • @user-mn5sw9il7s
    @user-mn5sw9il7s Před měsícem +1

    “ለሁሉ ዘመን አለው፥ ከሰማይ በታችም ለሆነ ነገር ሁሉ ጊዜ አለው።”
    - መክብብ 3፥1

  • @afraalmansooru6040
    @afraalmansooru6040 Před měsícem +101

    አንዱ ያዝናል አንዱ ያለቅሳል እግዚአብሔር ሆይ የጎፋ ምድር በማያልቀው መፅናናት አፅናናቸዉ 🙇‍♀️🙏😭😭😭😭😭

  • @user-hb9vd4th6h
    @user-hb9vd4th6h Před měsícem +21

    እኳንም ልጅ አልተፈጠረ መጀመሪያ ከቤተሠብሽ ታረቂ ሢቀጥል ሐይማኖታችሑ በሚፈቅደዉ መገድ ትክክለኛ ትዳር መሥርቱና ኑሩ።ከዛም ለመዉለዱ ትደርሣላችሑ።እሠይ እኳንም አላረገዝሽ እሩታዬ

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m Před měsícem

      ❤❤❤❤🎉🎉

    • @Samri-u
      @Samri-u Před měsícem

      K betesb ga astarikat esu yekdem

  • @sari-rf5vf
    @sari-rf5vf Před měsícem +1

    አይ ሰው!!! እስኪ ፀልዪ ወድሞቼ ።እህቴ ማስተዋሉን ይስጥሽ ጎበዝነሽ።ለሰው የሚቲይ ሳይሆን ለፈጣር የሚታይ የሚያገለግል የሚያስደስት ልጅ ይስጣቹ።❤❤❤

  • @XxXx-wr5rg
    @XxXx-wr5rg Před měsícem +59

    ስሮጥ ተደፍቸ ነበር😂🙌እንኳንም አልሆነ ማሪያምን ብዙ መቅደም ያለበት ነገር ስላለ ብቻ ደስ ብሎኛል😢❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl Před měsícem

      አው❤😂😂

    • @singerhwarqiilove6027
      @singerhwarqiilove6027 Před měsícem

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @SmretSmret-in4ot
      @SmretSmret-in4ot Před měsícem

      ምን ቀረ ክክ ኣብሮ ካደሩ የፈለጉቱን ካረጉ በሃላ ልጅ የግድ ነው ኮ ክክ😂😂

    • @user-sd5uw9zv8i
      @user-sd5uw9zv8i Před měsícem

      ወሎየዋ ስወድሽ ደምሪኝ❤

    • @Dignish
      @Dignish Před měsícem

      ❤❤❤❤❤😂😂

  • @hayatuhappy6015
    @hayatuhappy6015 Před měsícem +43

    ሩታየ የደም ማነሥና የጨጓራ ህመምም እንደዚህ ያደርጋል አብሽሪ እራሥሽን ጠብቂ ውዷየ💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋

  • @Ruta1love
    @Ruta1love Před měsícem +16

    ስለ ጎፉ ህዝብ ሁላችንም አዝነናል መፀናናትን ያድልልን የሞቱትን ነፍስ ይማርልን 😢😢

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 Před měsícem +23

    ሴት ከሆነች ራሄል❤ ደሞ መንታ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ፈጣሪ የሰጣችሁን መቀበል ዋናው እውነት ይሁን❤🙏🙏

  • @user-vc9sh8my3u
    @user-vc9sh8my3u Před měsícem +18

    ልጂ በልጂነት ደሥ ይላል ግንግን መጀመሪያ ቤተሠብላይ ያለዉን ነገር ጨርሡ ከዛ ተጋቡ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fatumm7558
    @fatumm7558 Před měsícem +4

    እንኳንም አልሆነ ልጅ ደሥ የሚለው ከኒካህ ቡሃላነው። ከዛቡሀላ በወልዱ ደሥታችሁ ደሥታየነው እሩት እና አብሩሽ❤❤❤❤

    • @AsSa-xp7bl
      @AsSa-xp7bl Před měsícem

      የምን ኒካህ ሙስሊም ላልሆነሰው ኧረ የምታወሩትን እወቁ

  • @AminaYoussef-c1r
    @AminaYoussef-c1r Před měsícem +16

    የኔ አስተዋይ ሩትነቴ ዉድድድድድ ለሁሉም ጊዜ አለዉ

  • @AlfaTamart
    @AlfaTamart Před měsícem +11

    ጎፍ 😢 ሀገሬ ኢትዮጵያዬ በደረሰው ነገር በጣም አዝነናል😢😢😢

  • @user-ft2dk8fm5c
    @user-ft2dk8fm5c Před měsícem +1

    አይዞአችሁ አትቾክሉ ብዙም አትጓጉ የጓጉለት ነገር ቶሎ አይሳካም ደሞም ሳትጋቡ የምን ልጅ ነው ደስስስስስስ የሚለው ከጋብቻ በኃላ ነው በርቱ❤

  • @Kedga-od5pz
    @Kedga-od5pz Před měsícem +11

    አላህ ሆይ በጎፈ ሄወታቸዉ ያለፈ ወገኖቻቻችንን እዘንላቸዉ አላህ ሆይ እንደኛ ስራሳይሆ እንደእዝነትህ ያኢላሂ በራህመት አይንህት እየን

  • @user-er4lg6we9u
    @user-er4lg6we9u Před měsícem +6

    ቤተሠብ ሢጀመር ሩት አሁን አታረግዝም ብዙ ማሥቀደም ያለባት ነገሮች አሉ ልጅ ደሥ ይላል ግን በኘላን ሢሆን ደሥ ይላል 💓 አብርሽ ሩት ማርክ እወዳችዃለው ሥታምሩኮ ኡፍፍፍፍ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 Před měsícem +4

    እኔ እኮ ድሮም ምንም አላማንኩም ጥሩ ነው ለሁሉም ጌዜ አለው አለቃ አይዞን በርቱ❤❤❤

  • @user-ud2ic9to1l
    @user-ud2ic9to1l Před měsícem +235

    አብርሽ ማርክ ስለሄሉ መልስ እድሰጥ አድርግልን እምትሉ 😢😢😢

    • @riponRana-x8k
      @riponRana-x8k Před měsícem +3

      በትክክል❤❤❤

    • @user-hb9vd4th6h
      @user-hb9vd4th6h Před měsícem +11

      እዴ ምን ይገረን??ሥለ ሔሉ በቃ እንፋታቸዉ!!!

    • @user-oy8wu5gt8k
      @user-oy8wu5gt8k Před měsícem +13

      ተለያዩ አይደልዴ ምን መልስ ይስጥሽ ስለሄሉ በቃ ተውት ኤጭ

    • @karimatube-
      @karimatube- Před měsícem +3

      🎉𝐦𝐚𝐫𝐢𝐤 𝐧𝐚 𝐡𝐞𝐥𝐮 𝐦𝐚𝐭𝐞𝐫𝐤 𝐚𝐥𝐞𝐛𝐚𝐜𝐡𝐨 𝐛𝐞𝐥𝐚𝐜𝐡𝐮 𝐜𝐞𝐦𝐚𝐧𝐢𝐭 𝐬𝐞𝐟𝐮 𝐛𝐞𝐭𝐚𝐬𝐚𝐛😢😢🎉🎉❤

    • @Titi_Love_12
      @Titi_Love_12 Před měsícem +4

      እሱ ኮ ከዛ በፊት ተናግርዋል እሷ ኣልበደለችኝም እኔም እንደዛ ኣለ

  • @webtaysha117
    @webtaysha117 Před měsícem +27

    እንኩዋን አልሆነም ሩታዬ በ ማጀመሪያ ከተጋባችሁ ቦሀላ ናው እንጂ ቢዝ ስዓት በትሰብሽ ክብር ጥብቅ እሺ እናት አባት ምርቃት ያስፈልጋል ለምን ለህዎትሽ በጣም አሪፍ ናው አባት እናት ምርቃት እዎዳቹለው ❤️❤️🥰🥰🙏

  • @eyrusalemassefa3160
    @eyrusalemassefa3160 Před měsícem +1

    በ5 ወር ነው ፆታ የሚታወቀው እግዚአብሄር ለሁሉም ቀን አለው ❤❤

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hc Před měsícem +8

    ራታዬ የኔ ጣፉጭ በጣም ነው የምወድሽ አብርሽዬ የኔ ጌታ አይዞህ ቀስ በቀስ ይመጣል ልጅ ፊጣሪ ፉቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @user-kv5tw2sz6k
    @user-kv5tw2sz6k Před měsícem +25

    እስይ የእኔ አበሳ የእኔ ሴት ከአላማሽ በሆላ ሁሉም ነገር ይደርሳል ሩታየ❤

    • @user-sd5uw9zv8i
      @user-sd5uw9zv8i Před měsícem

      ወሎየዋ ደ ምሪኝ ቤተሰብ እንሁን

  • @user-cz1th6kt2f
    @user-cz1th6kt2f Před měsícem +4

    ወንድ ምክንያቱም የመጀመሪያ ልጅ ወንድ ማሸነፈ አለበት❤❤

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Před měsícem +11

    ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነው እኛ በፈለግነው ሰዓት ሳይሆን ፈጣሪ በፈቀደው ሰዓት የሚመጣ ነው ቢሆንም ደስ ይላል ካልሆነም ፈጣሪ በፈቀደው ሰዓት ይመጣል ።ማርክ ምርጥ ወንድም ጎደኛ ነዉ ።በፍቅርና በሰላም ያኑራቹ

  • @hayathmuhammad864
    @hayathmuhammad864 Před měsícem +14

    alhamdulillah ሙስሊም ስላደረገን ጌታችን የተመሰገነ ይሁን እንደዚህ አይነት ለቤተሰብ ውርደት ይዞ የሚመጣ ልጅ አይፈጠር 😢

  • @UaeUae-i4g
    @UaeUae-i4g Před měsícem +1

    አንድ ቀን እንኳን ቤተሠቦቿን በክብር ሣይጠይቅ ማርገዝ ዉርዴት ነዉ እኔ የሚገርመኝ ይችን ሥድ አዴግ ልጂ የምታሽቃብጡ ሠወች እንዴራሣችሁ ብታዩት ከባድ ነዉ

  • @lidetytub
    @lidetytub Před měsícem +18

    ሁሉም የእግዝአብሔር ስራ ነው እሩታዬ ከሰርግሽ ቦአላ ብሆን እሻላል ፎ ብትን ብለሽ ሰርግሽን ጨርሰሽ ከዛን ልጅ ❤❤❤ የኔ ልዩዎች ❤❤❤

  • @AdenewTeru
    @AdenewTeru Před měsícem +8

    ሩታ ሩታ አቺእኮ የሴት ቅመምነሽ ዋው የምር የልቤ ደረሽልኝ እውነት ነው ብዙ ነገርማስቀደም አለብሽ እና እኔ ምልሽ ማስቀደም አለባቹ ሊጅ የፈጣሪ ስጦታ ነው ማርክና አብርሽ ተረጋጉ ባህልን አስቀድሙ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GabiGabi-vc7ee
    @GabiGabi-vc7ee Před měsícem +1

    ሩታዬ ጎቦዝ ሁሉም በግዜ ነው ምየምሮ ለሁሉም ግዜ አሎ አትቾክሉ ብሆን ግን ደስ ብሎኝ ነበር ❤❤❤❤

  • @fozia234
    @fozia234 Před měsícem +94

    በመጀመሪያም ብኘክ ነበር የምትሉ እስኪ ላይክ👍❤❤😂😂

    • @user-uv2vv8el9ny
      @user-uv2vv8el9ny Před měsícem +3

      መጀማረምዬለምስቃጥልሰሞኑእየታዉሩሰዎችመልስነዉ😂😂😂❤❤

    • @Guragewa5270
      @Guragewa5270 Před měsícem

      @@fozia234 በፕራንክ መልክ መልስ እየሰጡ ነው ሁለት እስማርት የሆኑ ልጆች

  • @shhgshfg8631
    @shhgshfg8631 Před měsícem +11

    የኔ ዉድ ሩታዬ አይዞሽ። ከንች በታች እንጂ ካንች በላይ። አይሰድብሽም። የእኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ። ከክፉ። ሁሉ ይጠብቅሽ

  • @besan3800
    @besan3800 Před měsícem +1

    ዋውውውው ሩታ እና አብርሸ ማርክ ይእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁንና ከሳርግ ቦሀላ ብሆን ደሰሰሰሰ ይላል እንደ እኔ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Neima205
    @Neima205 Před měsícem +28

    ግን ሳትጋቡ ልጅ ትንሽ ከባድ አይሆንም ቤተሰብ መርቆ ሰጥቶ ተጋብታችሁ ብትወልዱ ደስ ይላል

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m Před měsícem

      ❤❤❤😂😂

    • @ShibeshiShibeshi
      @ShibeshiShibeshi Před měsícem

      ሳትጋቡ ሳትጋቡ የምትሉ ግን ደናናቹ በነሱ አልተጀመረም እኮ እንደምሳሌ እንውሰደው እና ፋኒ ሳምሪ እና ደም ማሂ እና ኪድ ሳይጋቡ እኮ ነው የወለዱት በነሱ አልተጀመረም ለማለት

    • @fatumara3244
      @fatumara3244 Před měsícem +4

      @@ShibeshiShibeshiእና አዱ ድቃላ የወለደደሁ ሁሉም ድቃላ መውለድ አለባቸው ቱ

    • @user-ye9me3ds9z
      @user-ye9me3ds9z Před měsícem

      ኡኡነፃነችእኮ

    • @user-sd5uw9zv8i
      @user-sd5uw9zv8i Před měsícem

      ወሎየዋ ደምሪኝ ስወድሽ❤

  • @user-kl5ld4ms1v
    @user-kl5ld4ms1v Před měsícem +22

    ቆይ ሳንጋባ ምንም ነገር አይፈጠርም አላላችሁም ነበር እንዴ😅😅😅 😅😅😅 በርግጥ ደሥ ብሎኛል ግን ያላችሁት ትዝ ብሎኝ

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m Před měsícem

      ❤❤🎉🎉🎉

    • @hihihihi8372
      @hihihihi8372 Před měsícem

      አወ የምር ውዴ ደግሞኮ አባይ ቲቪ😮😮😮😮😂😂😂❤❤❤

    • @yryhhd-gj1rc
      @yryhhd-gj1rc Před měsícem

      ክክክክክ አይ እህቴ አሳቅሽኝ አንድ ቤት እየኖሩ

    • @ksaaksaa6222
      @ksaaksaa6222 Před měsícem

      እና የት ኣለ ጨርስሽ ኣያ ሆሆሆ😂😂😂😂😂

    • @kidistdawit3114
      @kidistdawit3114 Před měsícem

      ስጀመር ብቻዬ ተከራችዬ ምኖረው እያሉ ለምን ይህን ያክል መጃጀል 😂😏😏😏

  • @ZumbaraMechali
    @ZumbaraMechali Před měsícem +2

    የኔ ውዶች ሁሉም በጊዜው ይሆናል ለጎፍ እዝብ የተሰማኝን ጥልቅ አዘን እኔን ወገኔ እባካቹ የምንችል ቦታው ላይ በመገኘት በጉልበታች እና በገንዘባችን እናግዝ የማንችል በፀሎታችን እናግዛቸው መፅናናቱን ይስጣቹ 😭😭💔💔💔

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 Před měsícem +10

    ማርያም ማርያም ማርያም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ ደስ ብሎኛልሽ❤❤አምስት ወር ሲሆን በደንብ ፃታው ይታወቃል ዋናው ግን ጤነኛ ልክ ይስጣችሁ❤❤❤

    • @user-fz6gg6cp7k
      @user-fz6gg6cp7k Před měsícem +2

      የለም እኮ ነው የተባለው ሲጀመር ሙድ እየያዙ ነው😂😂😂😂

    • @Bedriya-ky7ph
      @Bedriya-ky7ph Před měsícem

      ​@@user-fz6gg6cp7k😂😂😂😂

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl Před měsícem +1

      ዬለም😂😂😂😂😂

    • @asenakubelete51
      @asenakubelete51 Před měsícem

      @@user-fz6gg6cp7k እውነት ልባችንን በደንብ አይተውታል ይጫወቱብናል ጨምላቆች😅

    • @ksaaksaa6222
      @ksaaksaa6222 Před měsícem

      የለም እኮ ኣንዴ ኣንዴ እኮ ፊታ ነው ምትረገው ስትጭረሱ ምትኮሙቱ 😂😂😂😂😂😂

  • @user-ym8dm3zz4o
    @user-ym8dm3zz4o Před měsícem +5

    መነዉ እደኔ የሀገራችን ሰለም የሰሰበዉ አለህ ቁጠዉን በቃቹ እንድለን በዱአ እነ በፀሎት እንበርታ ደሚሩኝ እስት አበራተቱኝ

  • @user-zx1ve2hc3i
    @user-zx1ve2hc3i Před měsícem +1

    ምን አይነት ደፍርነሽ ወላይ በአራም እደዚ አልጋላይ መውጣት ወድ መክፈትሽ እኔ አፈርኩኝ ያለኒካ መውለድ አምሮሽ ነው😢😢😢😢😢😢

  • @user-zr8tw7jw4f
    @user-zr8tw7jw4f Před měsícem +74

    እረ ጉድ በሉ ሰይጋቡ ማርገዝ ሀራም ነው እናህ ልጆች ወደየት እየህዱ ነው እደኔ የገረማችሁ ኑ በላይክ 👍👍👍

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr Před měsícem

      😂😂😂😂

    • @tagnsh
      @tagnsh Před měsícem

      አንዲ ለይ ነዉ ምኖሪት😂😂😂

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Před měsícem

      ገርሞኛልእኔም፣😂ደምሪኚ 4:35

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Před měsícem

      ​@@FatumaFatuma-gs8qrደምሪኚውደ 4:52

    • @user-ed2te8pr1s
      @user-ed2te8pr1s Před měsícem

      እኔራሡ በጣም እየተገረምኩ ነው እደት እዴት ፍቅራቸው ቢያሥቀናም በሀላል መገድ መሆን አለበት ለአዚም😢😢😢