111ኛA ገጠመኝ፦(memihir tesfaye abera getemeng)በበዓላት ቀን ሞት የማያጣው ቤት ታሪክ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 11. 2020

Komentáře • 297

  • @weynshetlegesse5298
    @weynshetlegesse5298 Před 3 lety +57

    ኤፍታሕ ብዬ ጀመርኩ የተዘጉ በሮች ሁሉ በጌታችን ኢየሱሰ ክርስቶሰ የተከፈቱ ይሁን እሰቲ ለመምህ ዛራ ከ10000 (አሰር ሺ) ላይ በመሰጠት ሬከርድ እንሰበር

  • @pezapet411
    @pezapet411 Před 3 lety +28

    አሜን አሜን አሜንን. ስለማይነገራ ስጣታው እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬም ተመስገን አምላኬ
    ውድ እህት።።።ወድምቻችን.ኑ መምህራ. መጥቶልናል
    ሸራ. ላይክ. አርጉ. ላልሰማ አሰሙ

    • @user-ps2dd7ez8r
      @user-ps2dd7ez8r Před 3 lety

      አሜን፫ መምህራችን በጤና በሰላም ያኑርልን

  • @user-ei6gj1rd2z
    @user-ei6gj1rd2z Před 3 lety +11

    ኤፍታህ ብዬ ጀመረኩ የኛ እቁ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ

  • @user-zn1dy9mq5g
    @user-zn1dy9mq5g Před 3 lety +57

    ያንተ ድምፅ መምህር እንዴት አያውቁም እኔ በፍፁም አልሸወድም እመቤቴን መምህር እግዚአብሔር ጠላቶችክን በቅዱስ ሚካኤል ሰይፍ ይጣልልክ

  • @meronmeron8872
    @meronmeron8872 Před 3 lety

    Amen amen amen egzybher yemsgen memiherachin Inkwan bselam betena metakilin 🙏🙏🙏

  • @user-tp2ig4mq1t
    @user-tp2ig4mq1t Před 3 lety +7

    ኤፍታህ ብየ ጀመርኩ እግዚአብሄር የተዘጋዉን ሁሉ ይክፈትልን በእዉነት እንኳን ደህና መጣህ
    ለመምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ

  • @user-ht4dk7sm5x
    @user-ht4dk7sm5x Před 3 lety

    አቤቱ እግዝአብሔር ህይ ከትሰረክቤት ክፈ መንፈሰ እፈትህ በለኝ በጸሎት አሰበን ወለተ ተክለ ህይማኖት እይላችእ

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h Před 3 lety +4

    ለመምህር የምትደውሉ ሰዎች እባካችሁ
    ተጠንቀቁ እንዴት ድምፅ አትለዩም 🤔አረ እኔ
    አይጠፍብኝም እናሰተውል በእውነት
    መምህርንም ባናሰወቅሰ መልካም ነው
    የምታጭበረብሩም እግዚአብሔር ልቦና
    ይሰጣቹ !!!!

  • @eyugfgfd2270
    @eyugfgfd2270 Před 3 lety

    አሜንአሜንአሜንመምህርቃልሂወትያስማልን

  • @user-zl6iu3fd8x
    @user-zl6iu3fd8x Před 2 lety

    እሰይ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው መምህር እግዚአብሔር ጥበብ ና ምስጥሩ ያድለህ

  • @abac2092
    @abac2092 Před 3 lety

    Amen bewnt memehr kalhiwet ysemalen ygelgelot zemenhn egezabeher ybarikleh amen amen

  • @user-yv2ms6vk6w
    @user-yv2ms6vk6w Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ጥሩ አስተማሪ ነው አዎን መናፍስት እገላለሁ ይላል እኔ እናቴን እና እህቴን ሁሌም ይዝት ነበር እገላለሁ እያለ አሁን ግን ተሸኝቷል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-sg1qn1wm2w
    @user-sg1qn1wm2w Před 3 lety +1

    ኤፍታህ
    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችኔ እንኳን በደህና መጣህልን የአገልግሎት ዘመንህ አምላከ ቅዱሳን የይባርክልህ አሜን
    ግን ሰው እንዴት የመምህር ተስፋዬ ድምፅ መለየት ያቅተዋል
    እናተ አጭበርባሪዎች በራሳቹ መተማመን የጉደላቹ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ
    በመምህራን ስም
    በቤተ ክርስትያን ስም
    በካህናት ስም
    ኧረ በስንቱ አጭበርብራቹ ትዘልቁት አላቹ ስላሴ ይገስፃቹ!!

  • @yenetube4927
    @yenetube4927 Před 3 lety

    AMEN AMEN WAQAYOO GOOFTAN SAGALE JIRENYA sin haa dhagesisu barsisa kenya ⛪💠✅✅✅💚❤💚❤❤❤❤❤❤💚❤💚❤💚❤

  • @user-fh8fr7gv3r
    @user-fh8fr7gv3r Před 3 lety

    መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፈተና እየበዛብህ ቤሆንም ሀይል የእግዚአብሔር ነው አይዞህ እንኳን አንተ እኛም ደካሞች ፈተና አለብን አይዞን መምህር

  • @samriyfashin1915
    @samriyfashin1915 Před 3 lety +1

    መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና እና ፀጋውን ያብዛልህ ብዙ ተምሬአለሁ ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን አንተ የክርስቶስ ወታደር ነህ ሰዎችን ለመርዳት ብዙ ዋጋ ከፍለህ እኛን ለማስተር ብለህ ስለት እራስህን አሳልፈህ ሰጥተህ ስለምታስተምረን እግዚአብሔር ዋግህን ይክፈልህ

  • @user-zi7tw6zk1n
    @user-zi7tw6zk1n Před 3 lety +1

    መምህሬ እኔ በአንተ ምክንያት ሁሉን ነገር አውቄአለሁ እስካሁን አልተረዳሁም ነበር ፈጣሪ ፈቅዶ ለሀገሬ ያብቃኝ ላገኝህ እፈልጋለሁ ብዙ መስመር መያዝ ያለብኝ ነገሮች አለሁ በእናቴም በአባቴም ቤተሰቦች ጨሌ ነበራቸው ግን ሁለቱም በአመት እየተሰበሰቡ ነበር ሁሉን ነገር የሚገብሩት በቅርቡ ሁለቱም ትተው የእናቴ ቤተሰብ አያቴ ጠንቆይ ነው ሞቶል ሁለቱም ሞተዋል ግን ጨሌውን እህቴ ነች ዝም ብላ አውጥታ የጣለችው

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህራችን ተስፋ ስላሴ እንደምን አለህ!
    #ኤፍታህ.... አዶናይ...መምህር ሲያስተምር ከተማርኩት ነገር ባል አግብቸ ባሌን እግሩን ማጠብ እፈልጋለሁ ፈቅረ ዮሐንስ// ወለተ ኪሮስ በፀሎት አስቡን!

  • @slmena9603
    @slmena9603 Před 3 lety

    አባታችን ጎበስ ብየነው ከልቤ ማመሰግነው እሄን ሁሉ ለኛ ብለው ነው ሁሌም እከታተሎታለሁ ሁሌም እከታተለዎታለሁ።

  • @user-wo3jr6uz4t
    @user-wo3jr6uz4t Před 3 lety +1

    መምህር ተስፋየ ውድ የተዋህዶ ልጅ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ተነበተሰብህ እቅፍ ድግፍ ያርግህ ፈጣሪ በእውነት እልዳናን ዘማሪት ኤልዳናን የመሰለች ልጅ ይብዙልን ላገራችን

  • @saabcell2827
    @saabcell2827 Před 3 lety

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏😍😍

  • @destadesta8130
    @destadesta8130 Před 2 lety

    ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህር ብዙ እየተማርን ነው

  • @fikertbelete7663
    @fikertbelete7663 Před 3 lety +1

    ሰላም ላንተ ይሁን መምህር
    እንዴት ሰነበትክ? እኔ ባለሁበት አለሁ እግዚአብሄር ይመስገን
    የምታቀርባቸው ገጠመኞች በጣም ጥሩና አስተማሪ ነው ብዙነገር ተምሬበታለሁ ከመጀመሪያው ጀምሬ እስከ አሁን ያለውን እያዳመጥኩ ነው ። ባለታሪክ ሰዎች እድለኞች ናቸው ታድለው እላለሁ ፈጣሪ ስለረዳቸው ያስቀኑኛል ።
    በተለይ የተማርኩበት ስለመፍትሄ ስራይ ጉዳት የደብተራ ስራ መጥፎነት ቤተክርስትያን በደንብ ብታስተምረንም መፍትሄ የሚመስል ነገር ከኛ አካባቢ ያሉ አገልጋዮች አብዛኞቹ ለማንኛውም ችግር መፍትሄ መፍትሄ ስራይ አስነብቦ መጠመቅ ጥሩ ነው እያሉ እጠመቅ ነበር ችግሬ ግን በጣም ተባባሰ ግን አንተ ገጠመኝ በድምፅ መልቀቅ ከጀመርክ አስቶ ተጠምቄ አላውቅም ጉዳቱን አውቄ ንሰሀ ገብቸበታለሁ
    መምህር ላቀረብከው ገጠመኝ ማብራርያ ስትሰጥ በሚቀጥለው በደብ እናገራለሁ አስተምራለሁ አትበል እዛው ጨርስልን ።
    ሁሉም ነገር ጥሩ ነው በርታ
    መምህር ፈተናዬ ብዙ ነው
    ወለተ ማርያም ብለህ በፀሎት አስበኝ የፀሎት ሰዎችን ስታገኝ እባክህ ስሜን ስጥልኝ በፀሎት ያስቡኝ ። እኔ ምንም ማድረግ ያልቻልኩ ደካማ ሰው መሰል ፍጡር ነኝ በፀሎት አስበኝ
    ስጋወ ደሙን መውሰድ ፈልጌ አልቻልኩም ንሰሀ ገብቼ እንደጨረስኩ ልወስድ ስል ወደኋላ እመለሳለሁ በጣም እፈራለሁ አንድ አመት ሞላኝ ለመወሰድ እየተዘጋጀሁ ወደኋላ እመለሳለሁ ። እኔ ማለት ሁሉን ያጣው ምንም ነገር ማግኘት ያልቻልኩ ፀሎቴ የማይሰማ ልፋት ብቻ እንዲሁ በዶ የሆንኩ ሰው ነኝ ።
    ወለተ ማርያም (ከባህር ዳር)
    መምህር በፀሎት አስቡኝ

  • @mulualim7948
    @mulualim7948 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እንኳን ደህና መጣህ መምህር
    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን
    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬
    አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቸው ለዘላለም ይኑሩልን🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h Před 3 lety +1

    አሜን ።እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር
    እንኳን 🌿🕊🌿ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ዋዜማ በአል አደረሳቹ አደረሰን 🌾🌾🌾
    ። ለእኔ የደረሰችልኝ እሙ አዶናይ ለሁላቹም
    ትድርሰላቹ እህት ወንድሞቼ እባዬን አብሳልኛለች እልልልል ብላቹ አመሰግኑልኝ 👏

    • @betialex4794
      @betialex4794 Před 3 lety

      እልልልልልልልልልልልልልልል Enkuan ds aslesh ehite

    • @ethrak9364
      @ethrak9364 Před 3 lety

      እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እመብዙሃን እንኳን ደረሰችልሽ እመብርሃን ይዞ ያፈረ የለም

  • @user-wo3jr6uz4t
    @user-wo3jr6uz4t Před 3 lety

    ኤፍታህ በውነቱ ይፍታን አሜን አሜን አሜን

  • @bortkalbortkal4305
    @bortkalbortkal4305 Před 2 lety

    Amen Amen

  • @user-dh5po1mf1z
    @user-dh5po1mf1z Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት ረጂም እድሜ ያድልልን ቃለህይወት ያስማልን
    ክክክክክክ ወይኔ ሳቁኝ የመምህር ተስፋየ ድምፁ ምንም አይጠፋኝም ስው ግን ምን ነካው እግዚኦ ያሳዝናል በእግዚአብሔር በላይ ይፈሩታል ስይጣንን ዋናው ንስሐን ነው መጨረሻችንን ያሳምርልን ምቀኛ ጎረቤት ክፉ ነው እግዚኦ ትክክል መምህር እግዚአብሔር ቤታችን ከሌለ ለመንፈስ ተጠቂ እንሆናለን

  • @najjjnajjjh9504
    @najjjnajjjh9504 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
    ወለተ ሥላሴ ብላችሁ

  • @user-ec5rf3sk8l
    @user-ec5rf3sk8l Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰለምህ ይብዛ ቃለ ሕይወትን ያስማልን

  • @lidiya727
    @lidiya727 Před 3 lety +1

    መምህር አረብ ሀገር ሆኜ እናቴን ንስሐ አስገባው እኔም ገባው ደስ ብሎኛል ።እግዚአብሔር ይመስገን ግን ብዙ ዘግይቻለሁ ሁሉን ነገር ከልቤ ያጠፋብኛል ግን ቢዘገይም ሆኖናል መንግስተ ሰማያትን ያውርስህ የምንወድህ ።እና ደግሞ ህልሜን ፍታልኝ በቴሌግራም ልኬልሃለሁ። በተደጋጋሚ ጓሯችን ቆሻሻ ሞልቶበት እያየሁ ነው እና ደግሞ የማርያምን ስእል ከጓሯችን አየሁት።
    ቦታ አለን ግን አንጠቀምበት ዝም ብሎ ተቀምጧል ።

  • @lbiebeegziabhertsena7653
    @lbiebeegziabhertsena7653 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምሕራችን

  • @prontocell6321
    @prontocell6321 Před 3 lety

    Amen kalehiwoten yasemalen yagelglot zemenwon yebark

  • @maskiyemaryemlijimaskaram6579

    wayane yasafarl baxam egzaber lebna yesatelne

  • @ayni2800
    @ayni2800 Před 3 lety +1

    የኛ ውድ መምህር እንኳን ስላም መጣክልን እኛ ስውች ስንባል ከባድ ነን እንደዚህ አይነት ስው ይስውርን ደሞ እኮ አው ነኝ አለ ስላምታ አይቀድምም ነበር አው ከማለት ጌታ ይገስጿህ እኔስ ያንተ ድምጽ አይጠፋኝም እ ለማንኛውም ተጠንቀቁ ከንደዚህ አይነት ስው

  • @tiruworkkebede7246
    @tiruworkkebede7246 Před 3 lety

    መምህር ፈጣሪ ጸጋዉን ያብዛልህ

  • @user-dh7fn8kz3b
    @user-dh7fn8kz3b Před 3 lety +1

    የኔ እንቁ የእውቀት አባቴ...ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን ክበርልኝ

  • @meklitzewude1317
    @meklitzewude1317 Před 3 lety +1

    እግዛብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ወድማችን በውነት ቃለሂዎት ያሰማልን በውነት ዘጋውን ያብዛልህ ከኔ ጀምሮ ብዙ እህት ወድሞቼ እየተማሩ እያዎቁነው ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

  • @somposompo1836
    @somposompo1836 Před 3 lety +1

    በውነት መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @fasikadejen5997
    @fasikadejen5997 Před 2 lety

    እንካን በሰላም መጣክ መምህር ሲውሎ ብር የሚበላ እግዚአብሔር ልብ ይሰጠው አዋ መምህር ለሚያምነው ይገላል ይዝታልም

  • @meseretgetnet4047
    @meseretgetnet4047 Před 3 lety +1

    በትምርቶችህ በጣም ተቀይራለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህ በላይ እደምለወጥም ተስፉ አለይ

  • @user-kq1cw2pc4m
    @user-kq1cw2pc4m Před 3 lety

    መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይሰጥልን

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia8720 Před 3 lety

    Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw yadangal mariyam lijii kantgaa yiihun memehir

  • @user-hy7wv6do9k
    @user-hy7wv6do9k Před 3 lety +8

    እኛ ቤት ደሞ በአላት በመጣ ቁጥር ጭቅጭቅ ጥል ነዉ በስመአብ ጦርነት ነዉ

  • @user-jp4lr3ff4n
    @user-jp4lr3ff4n Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ እንቁ ወንድማችን የምንናፍቅክ በእውነት ❤️❤️❤️❤️❤️🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿📚📚📚📚📚❤️❤️❤️❤️❤️

  • @goitommekonnen1509
    @goitommekonnen1509 Před 3 lety

    wel come!🙏ቃለ ሂወት ያሰማልን።

  • @yfhgh123
    @yfhgh123 Před 3 lety +1

    ወድ መምህራችን ደስ ስል ስጠብቅ ነብር. የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልህ ወንድማችን አሜን

  • @classiphone5329
    @classiphone5329 Před 3 lety

    Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen Egziyabehr yitabekelen memihir 💚 💚 💚

  • @dgghdfh3912
    @dgghdfh3912 Před 3 lety

    EGZIABHER Yimesigen Memihirachin Amen Amen Amen

  • @shawnlee4769
    @shawnlee4769 Před 3 lety

    Ena betam enwedhalen nurilgn egziabher ytebkh balenbet selamh ybzalgn

  • @bayushemulugetabayushemulu1784

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተሰፋዬ አበራ እንኳን በሰላም መጣክ የእግዚአብሔር ልጀች እግዚአብሔር እንዳሳካለኝ ፀሎት አደረጉልኝ በህይወት በልካም ነገር ለማደርክ እያሰብክ ይክ ሁሉ ነገር በገጠመኝ በተማሪኩት ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እግዚአብሔር አመሰግኑ አሜን አሜን አሜን

  • @yeromayeroma7895
    @yeromayeroma7895 Před 3 lety +1

    ኤፍታህ ብየ ጀመርኩ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የተዘጋብንን ይከፈትልን

  • @babiethiopya1216
    @babiethiopya1216 Před 3 lety

    ኤፍታህ አቤቱ ጌታ ሆይ ተከፍች በላይ ቃልህ ሰምቼ አስተውል ዘንድ ልቦነዬ ክፍትልኝ ድንግል ሆይ ምልጃሽ አይለየን ሰላም ውድ መምህራን እንካን ለፅዮን ማርያም አዳርሰ አሜን ቃላህወት የሰማልን ፀገውን የብዛልህ
    ሰላም ለሀገራችን ይሁን💚💛❤

  • @missidababa9529
    @missidababa9529 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @user-cg4oy3qe4t
    @user-cg4oy3qe4t Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት እኔ የተቀየርሁት የአንተን ትምህርት ገጠመኝ በመስማት ነው መምህር በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር በአንተ ላይ አድሮ አስተምሮኛል በጣም ብዙ ለውጥ አግኝቻለሁ ሠላምሜም ተመልሶልኛል ግን ቤተሠቦቼን መመለስ አልቻልኩም እነሱን በማሰብ ሰላሜን እያጣሁ ነው በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ነኝ ደካማዋ ስደተኛዋ

  • @jfd1969
    @jfd1969 Před 3 lety

    ትክክክል ትክክክል መምህሬ ትክክክል

  • @liyamotton2066
    @liyamotton2066 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኑርልን እግዚአብሔር ክን ቤተስቦችህ ይጠብቅህ እንውድሀለን እናከብርሀለን በትምህርትህና በገጠምኝህ እግዚአብሔር ኤፍታህ ስላለን!!!

  • @mesimesi5615
    @mesimesi5615 Před 3 lety

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ጌታ ሆይ ክፉ መንፈስን እሠርልን እኛንም ለንስሀ አብቃን

  • @user-wy7en8nw6k
    @user-wy7en8nw6k Před 3 lety +1

    ሠላም የክርስቶስ ይብዛልህ መምህራችን ሃገራችን ሰላም ያርግልን የተዋህዶ ልጆች በያላቹህበት ስለ ሃገራችን ሰላም እንፀሊይ

  • @woynshetkassheun3692
    @woynshetkassheun3692 Před 3 lety +1

    ኤፍታህ (ተከፈት)እንኳን ደና መጣህ መምህር
    ቃል ህይወት ያሠማልን 🤲
    አሜን አሜን አሜን 🤲

  • @abifantahun1996
    @abifantahun1996 Před 3 lety

    Amen amen amen Egazabihey ymesgen Egazabihey ymesgen Egazabihey ymesgen memeraihin kalhwet yasmalen betam ysznl ewnet new memheri 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @adisediriba2667
    @adisediriba2667 Před 3 lety

    memher.betam.temart.agichebatalehu.egzaber.emesgen

  • @adisediriba2667
    @adisediriba2667 Před 3 lety +1

    selma.egzaber.yibzalin
    .memhirachin

  • @yashyyashy1514
    @yashyyashy1514 Před 3 lety

    ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጣህልን እመቤቴ ሁላችንንም ከጣዎት አምልኮ ታላቀን ለእናቶችቻችንም በቃን ብለዉ ንስሀን የሚገቡበትን መንገድ ይመራቸዉ መንፈስቅዱስ እህት ወድሞች አስተዉሉ ዝብላችሁ ስልክ አትደዉሉ እዬተማርነዉ መምህርንምን በትንሽ ትልቁ አናስቸግረዉ የሚያስተምረንን በተግባር መተግበር ነዉ ከኛ የሚጠበቀው

  • @tigabudessye1904
    @tigabudessye1904 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ ይህንን የሰቆቃ ዘመን አሻግሮ መልካሙን ዘመን ያምጣልን እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን

  • @sarayegojjamlig5942
    @sarayegojjamlig5942 Před 3 lety

    መምህር ተባረክ እድሜውን ጤናውን ይስጥህ
    ለኛም ልቡና ይስጠን ሠላም ለሀገራችን ይሁንልን

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 Před 3 lety

    እናመሰግናለን ውድ መምህራችን ተስፋ ስላሴ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነው ተባረክ እግዝያብሄር ከክፋ ነገር ይጠብቀን አሜን

  • @user-fv5lj4df9s
    @user-fv5lj4df9s Před 3 lety

    እግዝአብሔር ልቦና ይስጣቸው
    መምህራችን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን

  • @user-ps2dd7ez8r
    @user-ps2dd7ez8r Před 3 lety

    አሜን፫ መምህር የአባታችንን የመምህር ግርማን እድሜ እግዚአብሔር ያርዝምልን

  • @bayushemulugetabayushemulu1784

    እግዚአብሔር ልቦና ይሰጣቸው ለሚጨበረብሩት የሰው ሀቅ የትም አያደረሰም መምህር ተሰፋዬ እግዚአብሔር ካተጋር ይሁን ፀጋውን ያብዛልክ ፍቅር ሰላም አንድነት ለሀገር ኢትዮጵያዊ እመኛለሁ ሀገር በፀሎት አሰቦት የድግ ማርያም የአሰራት ልጅች

  • @genetwedajo1273
    @genetwedajo1273 Před 3 lety

    አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደህናመጣህ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በፀሎትህ አሥበኝ ገነተ ክርሥቶሥ ብለሁ

  • @user-jk7ph1xh6j
    @user-jk7ph1xh6j Před 3 lety

    Amen amen amen egziabher yimsagen mamihir

  • @genetdesta2704
    @genetdesta2704 Před 3 lety

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛሎት በእውነት በጣም የሚደንቅ ገጠመኝ ነው

  • @simegngenber899
    @simegngenber899 Před 3 lety

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነወትን ያርዝምልን ::

  • @user-vo8or4zg2q
    @user-vo8or4zg2q Před 3 lety

    ይገርማል እግዚአብሔር እየጠበቀን ነው እንጂ ሁላችንም በቤተሰብ ጣጣ ተይዘናል

  • @mitawiha316
    @mitawiha316 Před 3 lety

    Egziyabher yemesgen memhirachin

  • @tegistadugna9405
    @tegistadugna9405 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያበዛልህ እድሜና ጤና አብዘቶ ይስጥህ መምህራችን

  • @Tube-if5bz
    @Tube-if5bz Před 3 lety

    ኤፍታህ ተከፈት መምህራችን እኳን በሰላም መጣቹልን ቃለህይወት ያሰማልን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ አይነ ልቦናችንን ያብራልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛሎት

  • @user-cw5nb9jc7q
    @user-cw5nb9jc7q Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን

  • @user-ko2ys4pt2g
    @user-ko2ys4pt2g Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር

  • @bettyteshome8628
    @bettyteshome8628 Před 3 lety

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ ኤፍታሕ !✝ መምህራችን የእግዚአብሔር ሰላም ና ጸጋ ካንተካር ይሁን እንኳን ደህና መጣህ 🌾🌾🌾🌺🌺🌺🌺 እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ጽዮን ማርያም አመታዊ ክብረ በኣሏ ለማዜማዉ አደረሳችሁ የተዋሕዶ ልጆች በሀገርም ከሀገርም ዉጪ ያላችሁ በጸሎት እንተሳሰብ ስለ ሀገራችንንም ተንበርክከን እንማጸናት ወለላይቱን እመቤት ✝💔😢😢😢

  • @ethrak9364
    @ethrak9364 Před 3 lety

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እንዴት አይነት ፈተና ነው በእውነት ያማል የደረሰ ልጅ ማጣት ሚስጥሩ ስላልገባቸው ነው ወጣቶቹም አባትየውም ግን አዘንኩ እግዚአብሔር ይመስገን ታሪካቸውን ቸሩ መድኃኔዓለም ቀይሮ ላቸዋል እኝህ ፈርአ እግዚአብሔር ያደረባቸው አባት አይት አባቶችን ያብዛልን

  • @azebfeleke1981
    @azebfeleke1981 Před 3 lety

    Kalhiwot yasmalin memihirachin enkuan adersachihu lemebetachin kidist dingil mariyam kibr bal

  • @etiopiaetiopia5523
    @etiopiaetiopia5523 Před 3 lety

    በስመ ስላሴ በምህረትክ አስበን።

  • @worknshedemeiss3740
    @worknshedemeiss3740 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን

  • @DeaconYeabkal
    @DeaconYeabkal Před 3 lety

    መምህርዬ እንኳን በሰላም መጣህ። አሜን የመምህራችንን ዕድሜ እንዲሁም የአንተንም ዕድሜ ያርዝምልን። በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልህ።

  • @user-ec8if5jd3k
    @user-ec8if5jd3k Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ መምህር

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ዋው በጣም ይገርማል

  • @btrlut9792
    @btrlut9792 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህሬ እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለእመቤታችን ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን. በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ

  • @user-mt1mw1wk6y
    @user-mt1mw1wk6y Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ

  • @user-ml3mj8gp6f
    @user-ml3mj8gp6f Před 3 lety

    ኤፍታህ ብየ ጀመርኩ እግዚአብሔር ይመሥገን ውድ እና እንቁ መምህራችን እኳን ደህና መጣህ ሠላምህ ይብዛልን 👏👏👏

  • @tsigemengistu8006
    @tsigemengistu8006 Před 3 lety +1

    እሺ እናመስግናለን መምህር ተስፋዬ።

  • @tube4569
    @tube4569 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን

  • @worknshedemeiss3740
    @worknshedemeiss3740 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህሬ

  • @gfccucu4334
    @gfccucu4334 Před 3 lety

    Amen kale hywet yasemaln Amen
    Grum new

  • @user-kh6ul2hp4d
    @user-kh6ul2hp4d Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን እውነት ብዙ እይትማረኩ ነው

  • @alemalemwalle5761
    @alemalemwalle5761 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ መምራችን እንኳን በሰላም መጣህልን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @SaraSara-tt6fi
    @SaraSara-tt6fi Před 3 lety

    መምህር እንኳን ደህና መጣህልን በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry Před 3 lety

    በጣም ይገርማል

  • @svxjej9660
    @svxjej9660 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እዴትነህልኝ ባለህበት እመብርሀንትጠብቅልኝ
    ልስማና እኮምታለሁኝ