114ኛA ገጠመኝ ፦በማስተርቤሽን ሰበብ ሻወር ቤት ገንዳ ላይ የፈሰሰ የወንድ ዘር ያመጣው ጣጣ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 12. 2020

Komentáře • 423

  • @yetnayettayefeenstra7779
    @yetnayettayefeenstra7779 Před 3 lety +59

    እመቤቴ ልደታ ማርያም የአስራት አገርሽን እምዬ ኢትዮጵያን አደራ አዎ ይብቃችሁ በይን 🙏

    • @makdsm8979
      @makdsm8979 Před 3 lety +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @yetnayettayefeenstra7779
    @yetnayettayefeenstra7779 Před 3 lety +200

    እንኳን ለ ልደታ ማርያም አደረሳችሁ እንደኔ የመ ምህርን ገጠመኝ በናፍቆት እየጠበቃችሁ ነው ?

  • @user-wi4hk8yp4z
    @user-wi4hk8yp4z Před 3 lety +10

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን እንኳንም ለልደታ ማርያም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን እስቲ የማርያም ወዳጅ የሆነ ላይክ

  • @amanihabesha4044
    @amanihabesha4044 Před 3 lety +102

    የዚህ ፔጅ ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ እስኪ እንደተለመደው አሁንም በፀሎታችሁ እንድታስቡኝ በፆም በፀሎት እንድበረታ አድርጉኝ

  • @SelamawitAntneh
    @SelamawitAntneh Před 4 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን❤ ክርስቶስ ሆይ የሰማሁትን ቃል ለህይወትን ና ለድህንነት አድርግልኝ አሜን❤

  • @user-fq7of6rw7n
    @user-fq7of6rw7n Před 3 lety +19

    እንኳን ደህና መጣህልን ዉድ መምህራችን
    እንኳን ለልደታ አደረሳችሁ በጾሎታችሁ አስቡኝ ደካማ እህታችሁ ነኝ ወለተ ኪዳን
    ብላችሁ በስደት ላይ ነኝ በያላችሁበት
    እመቤቴ ትጠብቃችሁ

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 3 lety +93

    መምህር ባንተ ገጠመኝ ሰው ልሆን ነው እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን😭

  • @uaekfn890
    @uaekfn890 Před 3 lety +12

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ የእግዚአብሔር እንቁ ምነው ይሄንን ገጠመኝ የመላው ኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ ቢሰማው እና ነብሱን ቢያድናት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር ከስደት በሰላም ይመልሰን ስደተኞች እህት ወንድሞች ለአገራችን ገዳማት ያብቃን ሁላችንም 🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @anah6933
      @anah6933 Před rokem +1

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏

  • @user-tp2ig4mq1t
    @user-tp2ig4mq1t Před 3 lety +13

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለልደታ ማሪያመ አደረሳችሁ በያላችሁበት የክርስቶስ ሰላም ፍቅር ይብዛላችሁ በሰደት ያላችሁ ለእናት ሀገራችሁ ያብቃን ያብቃችሁ

  • @user-kq4jx1bw2j
    @user-kq4jx1bw2j Před 3 lety +12

    መምህር እንኳን ደህና መጡ ብዙ አዳመጥኩኝ ነገር ግን መመለስ ከበደኝ ሀይለ ማርያም ነኘ በፀሎትዎ ያስቡኝ። ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን

  • @babiethiopya1216
    @babiethiopya1216 Před 3 lety +7

    ኤፍታሽ በላኝ አቤቱ ማርን ይቅር በለን
    ሰላማ ክርስቶስ ይብዜልህ ውድ መምህረ እንኳን ዳና መጠ ቃላህወት የሰማልን እግዚአብሔር ፀገው ጥበቡን ይብዛልህ

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 Před 3 lety +16

    የትንቢት መፈፀሚያ አያድርገን :: 😭😭😭😭😭😭😭ጌታ ሆይ 🙏ፊትህን መልስልን :: መምህር ባንተ ላይ አድሮ የመከረን : ያስተማረን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን :: መድኃኒአለም ይጠብቅህ ::

  • @user-ju9dk9nu5e
    @user-ju9dk9nu5e Před 3 lety +9

    ይህ ፖጅ ካገኘሁት ዛሬ ስወስተኛ ቀኔ ነው በጣም ብዙ የሚገራርሙ ትምህርቶችን አግኝቼበታለሁ የእኔን ህይወትንም የሚነኩ ብዙ አሉ መምህር እጅግ አርጌ አመሰግንሀለሁ ፀጋውን ያበዛልህ🙏🙏🙏

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 Před 3 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት በቤቱ ያፅናል ስላምህ ይብዛ
    ይገርማል የክፍለሃገር እናቶቻችን ምን ይሉናል ወንዝ ስትሄዱ ወንዶች ከላይኛው መዋኛ ከሆኑ እንዳትገቡ ይሉናል ህፃናት ሁነንም ያስጠነቁቅናል ለዚህ ነው ይገርማል
    መምህር በእውነት በቤቱ ያፅናል የስንቱን ቤት ፈተና ቻልክ

  • @zenash4659
    @zenash4659 Před 3 lety +5

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን አቤቱ ማስተዋሉን አድለን እግዚአብሔርን አመስግኑት ምሕረቱ ለዘላለም ነውና🤲🤲🤲

  • @user-yw2mz7hx2r
    @user-yw2mz7hx2r Před 3 lety +5

    መምህራችን እንኳን መጡልን በፀሎት አስቡኝ እጭንቅ ላይ ነኝ እህተጎርጊስ ብላችሁ

  • @user-tw1ut6dt2c
    @user-tw1ut6dt2c Před 3 lety +5

    እንኳን ለእመቤታችን ለልደታ ማርያም አደረሳቹ ፣ የተዋህዶ ልጆች ልደታ ማርያም ወቶ ከመቅረት ከድንገተኛ አደጋ ትጠብቀን አሜን አሜን አሜን

    • @anah6933
      @anah6933 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏

  • @saaa-ht5vs
    @saaa-ht5vs Před rokem +1

    Egzabhier ymesgen yeegzabhier sra teamr newu sle hulu neger egzabhier ymesgen amen amen amen 🤲

  • @memeke5620
    @memeke5620 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ተሰፋዬ እግዜያብሄር ይጠብቅህ

  • @user-dc6jg2dp7q
    @user-dc6jg2dp7q Před 2 lety +1

    አምህር 😢 በጣም ነው ደስ ያለኝ በእርሰወ ትምህርት ተለወጨ አለሁ እግዚአብሔር ይክብር ይመስገን 🙏🙏⛪️⛪️

  • @meseretgetnet4047
    @meseretgetnet4047 Před 3 lety +9

    ልደታ ማርያም በለተ ቀኖ አተን ቤተስብህን ሂወትክን እትባርክልን ታስፈልገናለህ እርጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን መምህሬ የኛ የስደተኞች መፀናኛ

  • @tigsttadele8012
    @tigsttadele8012 Před rokem

    እግዛብሄር ይባርክህ ወድሜ ረጅም እድሜ ይስጥህ ትልቅ የመዳኛን ምስጢር ይገለፅክልን ነው

  • @marmarkos7956
    @marmarkos7956 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋዬ አበራ

  • @hananzanaba
    @hananzanaba Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን😢😢❤

  • @daniya4773
    @daniya4773 Před 3 lety +2

    እንኳን ኣደረሰን ኣደረሳቹ ለባእተ ማርያም ወገኖቼ እንኳን ደህና መጣህ መምህሬ እተማርን ነው በእውነት የኣገልግሎት ዘመንህ ይባርክ

  • @user-sg1qn1wm2w
    @user-sg1qn1wm2w Před 3 lety +8

    ኤፍታህ ጌታ ሆይ ቀኑንም ሳምንቱን ወሩንም ክፈትልን ቀኝህ ትርዳን መምህራችን እንኳን በደህና መጣህልን የእኛ እንቁ እመቤታችን ትጠብቅልን አሜን እመቤቴ ልደታ ማርያም ሆይ ሃገራችንን ሰላም አድርጊልን አሜን⛪⛪⛪⛪⛪⛪ሃገሬ ሰላምሽ ብዝዝትት ይበልልኝኝ🇲🇱🇲🇱

  • @user-zj5zn1wv8c
    @user-zj5zn1wv8c Před 3 lety +3

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣክ
    እንኳን አደረሳቹ አደረሰን ልደታ ማርያም ልደትየ መልካም ሁሉ ታምጣልን ኢትዮጵያ በቃል ኪዳንሽ ጠብቅያት እምየ ድንግል ማርያም የአማንኤል እናቴ አሜን⛪

  • @medihintadese7390
    @medihintadese7390 Před 3 lety +2

    ቃል ህይወት የሰመዐልና ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ አምለኽ🤲🤲🤲

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h Před 3 lety +4

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ፫ ኤፍታህ በለን ጌታ ሆይ
    በልባችን በህይወታችን ንገሰልን !!!
    መምህራችን ሰላም ክርስቶስ ይብዛልህ እማ
    ፍቅር ከፊት ትቅደም ከኋላ ትከተልህ ❤

  • @user-yv2ms6vk6w
    @user-yv2ms6vk6w Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
    መምህሬ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እረጅም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @almazgrma9969
    @almazgrma9969 Před 3 lety +1

    ኤፍታህ በለኝ የተዘጋው ይከፈት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ፫።

  • @rozayeslasabarya3467
    @rozayeslasabarya3467 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እኲን ለልደታ ማሪያም ወርሀዊ መታሰቢያ አደረሳችሁ በእውነት እህታችን በጣም አሳዘነችኝ እግዚአብሔር አምላክ እውነቱን ይግለጽላት መጨረሻሽን ያሳምረው
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @sanialamou3552
    @sanialamou3552 Před 3 lety +1

    እንኳን ደህና መጣክ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልክ እባክ በጸሎት አስበኝ ወለተ ኪዳን

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 Před 2 lety

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን🙏

  • @user-py6gu5fc7p
    @user-py6gu5fc7p Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን በእውነት ቃል የለም ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን እግዚአብሔር ሁላችንም ይታደገን ሰሚ ጀሮ አስተዋይ ልቦና ይስጠን አሜን

  • @wonshet
    @wonshet Před 3 lety +1

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ልደታ ለማሪያም ከክፉሁሉ ትጠብቀን

  • @AhmedAli-zo9gj
    @AhmedAli-zo9gj Před 3 lety +11

    መምህር አስተማሪዬ ናፍቀህኝ ነበር መጣህልን የዛሬው ገጠመኝ ደሞ በጣም ይገርማል ሁሌ እምትለቃቸው ለኔ አዲስ ይሆንብኛልኝ እዳውቅ ስሌደረከኝ እጀግ በጣም አመሰግናለሁ ሽኩረን።

    • @user-mq4rc2ky1m
      @user-mq4rc2ky1m Před 3 lety +1

      እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ 🌺🌺🌺🌺🥀🥀🥀🥀🥀💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🥀🥀🥀🥀🥀

  • @mabrasisay129
    @mabrasisay129 Před 3 lety +2

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

    • @jovanibini9230
      @jovanibini9230 Před 3 lety

      እደት ተልግራም እንደት ለአውረከ

  • @woinshetsama2693
    @woinshetsama2693 Před 3 lety +1

    መምህሬ በጣም ከመጓጓቴ እና ከመመሰጤ የተነሳ እሳሳለወታለው እመብርሃን ትጠብቀወ የዘመናችን ጀግና ሲዘገዩብኝ ጊዜ ሌላውን ገጠመኝ እያዳመጥኩ ነበር ይህን ሁሉ ለመስማት ያበቃኝ የፈቀደልኝ የድንግል ማርያም ልጅ የከበረ የተመሰገነ ይሁን አሜን

  • @mohammadalmagir1768
    @mohammadalmagir1768 Před 3 lety +2

    ሰላም ውድና የትዋህዶ ልጆች እንኳን አደርሳችሁ ለናታችን ለልደታ ማርያም ወራዊ ባእል እንኳን በሰላም በጤና አደረሳችሁ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን እሰኪ ልሰማው

  • @yasminyasmin7174
    @yasminyasmin7174 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ቃልህይዉት ያሰማልን ዉንድማችን በድሜ በጸጋ ይጠቡቅልን በጸሎት አሰቡ ወለተ ሐዉራተ እያላችሁ የተዋህዶ ልጅች

  • @user-yt2wu1ty5e
    @user-yt2wu1ty5e Před 3 lety +1

    ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማለን።

  • @tigabudessye1904
    @tigabudessye1904 Před 3 lety +1

    የሚገርም ነዉ መምህር ጸጋውን ያብዛልህ አሜን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን

  • @kuwaitlulu2259
    @kuwaitlulu2259 Před 3 lety +3

    እካን ደህና መጣህልን መምህርየ እኔ ምንም እምገልፅበት ቃላት የለኚም እረጂም እድሜ ይሥጥልን ከሙሉ ቤተሠብህ ጋ ዲግል ከልጃጋ እማ ፍቅር እናታቺን ሀከራቺነን ሠላም ታዲርግልን

  • @user-ed6if6lo8l
    @user-ed6if6lo8l Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር

  • @user-gn6rh9wi5h
    @user-gn6rh9wi5h Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ ቃለህይወትን ያሠማልን

  • @user-we9cj4tg8y
    @user-we9cj4tg8y Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አለን ክብሩ ይስፋ መምህራችን ቃለህወትን ያሰማልን መምህራችን ልደታ ለማርያም በያለንበት ትጠብቀን አሜን፫

  • @user-ec5rf3sk8l
    @user-ec5rf3sk8l Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር

  • @user-ox1ve9ni7n
    @user-ox1ve9ni7n Před 3 lety +2

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ሰላም እንዴት ዋላችሁ የልኡል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ገና ላዳምጥ ነው እግዚአብሔር አስተዋይ ልብ ይስጥልን የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለየን

  • @user-xu5dn7tm9z
    @user-xu5dn7tm9z Před 3 lety +1

    መምህራችን አንድ ህልም አለኝ እባክህ ፍታልኝ
    ውዳሴ ማርያም መፅሃፍ እና ሰይፈ ስላሴ መፅሃፍ አለኝ ።እንዝህ የፆሎት መፃሃፍቶቼን ዝናብ እየጣለ ይመስልኛል ከዝ ትዝ ስለኝ የፆሎት መፃሃፍቶቼን አስታውሽ ስሄድ በዋሃ ተነክሮው አገኘሁት ከዋሃው አውጥቸ ሳያችው በዋሃ እንደተነከሩ ገለጥ ገለጥ አርጌ ስፈትሽው
    ወረቀቱ በጣም ጠንክሮ አየሁት ምን ይሆን ፍቹ መምህራችን በኬሜንት ፃፍልን እመቤቴን አስቀይምያት እንዳልሁን ፈራሁኝ በጣም ደንግጨ ነው የተነሳሁት

  • @trhasmeharihagos9666
    @trhasmeharihagos9666 Před 3 lety +1

    እስከዚ ሰኣት በሰላም ላደሰረሰን የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን። መምህራችን ድንግል ማርያም ትጠብቅህ

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne3887 Před 3 lety +1

    መምህር የገጠመኝ ትምህርቶችህ በጣም አስተማሪ ናቸው እናመሰግናለን

  • @muhidinkeaaa2907
    @muhidinkeaaa2907 Před 3 lety +3

    እንኳን በደና መጣህ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ደከማ ነኝ አመተ ማርያም አስበኝ

  • @user-sn3ej9vo6d
    @user-sn3ej9vo6d Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሠላም ለሀገራች ያውርድልን

  • @mezgebuategegne3127
    @mezgebuategegne3127 Před 3 lety +1

    ቃለ ሕይወት ያስማልን እጅግ አስተማሪ ነው እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።

  • @yashyyashy1514
    @yashyyashy1514 Před 3 lety +1

    መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ለሁላችንም ማስተዋልን ይስጠን

  • @ethiopia1dhe415
    @ethiopia1dhe415 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንካን መጣህልን በእግዚአብሔር ሥም ሰላምብያለሁ

  • @user-mt1mw1wk6y
    @user-mt1mw1wk6y Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን
    በሰላም መጣህ መምህራችን

  • @user-cr4oh1es1c
    @user-cr4oh1es1c Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናን ይስጥልን መምህራችን

  • @lealemful
    @lealemful Před 3 lety +3

    ጸልዩልኝ ወገኖቸ ፈተናው በጣም እየከበደኝ ትዳሬንም ሊበታትነው በሚስቴ ላይ ሆኖ እየተጫወተብኝ ነው ስለ እግዚአብሄር ብላችሁ ብዙ ሰዎች አላችሁ ለሌሎች የምትተርፉ፡፡
    ወልደ ሚካኤል እና ወለተ ሚካኤል ብላችሁ አስቡኝ ወገኖቸ፡፡

    • @user-wf1yl9he1e
      @user-wf1yl9he1e Před rokem

      ቅዱስ ሚካኢል ይርዳህ

    • @lealemful
      @lealemful Před rokem

      @@user-wf1yl9he1e አመሰግናለሁ ጸልዩልኝ አቅሙ ያላችሁ ወገኖቼ እንዳልጠፋ

  • @lemlemamanuel7222
    @lemlemamanuel7222 Před 3 lety

    መምህር እኔ በቅርብ ነዉ ዩቲዩብ ላይ ያገኘሁህ እግዚአብሔር ይመሰገን ገጠመኛችህ ትልቅ ትምህርት አላቸዉ እንደኔ ተመስጬ ነዉ ያማዳምጥህ በአንድም አጋንት እንዴት እንደሚቆጣጠረን የምሰማዉ ነገር ትልቅ አሰተማሪ ነዉ በአጠቃላይ ለአድማጮችህ የማንቂያ ደዉል ነዉ እና እግዚአብሔር ያበርታህ

  • @hiwotma5548
    @hiwotma5548 Před 3 lety +1

    ኦ ፍታሪዬ ሆይ አንተ ተብቀን
    እመቤቴ ማርያም ትትብቅልን ምምህር

  • @user-xu5dn7tm9z
    @user-xu5dn7tm9z Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን ።

  • @Gebrihertube3211
    @Gebrihertube3211 Před 3 lety +4

    መምህር እንኳን ሰላም መጣህልን

  • @user-cy1ib3rt2h
    @user-cy1ib3rt2h Před 3 lety +8

    ውድ መምህራችን እንኳን ደናመጣህ እንኳን ለእመቤታችን ለልደት በአል አደረሳቹ ውድ የተዋህዶሊጆች መምህራችን እረጅሜ እድሜ ከጤናጋ ያድልልን 😥😥😥👏 ክፉ መንፈስ በኛላይ ስልጣን የለውም በፀሎት ከተጋን

  • @mulualim7948
    @mulualim7948 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እንኳን ደህና መጣህ መምህር
    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @sofiagetachew3079
    @sofiagetachew3079 Před 3 lety +1

    እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር

  • @adina79zeleke97
    @adina79zeleke97 Před 3 lety +1

    መምህር እ/ር እርዥም እድሜ ይስጥህ ከገጠመኝህ ብዙ ትምህርት እየተማረኩ ነው
    ግን ክርስቶስሃይል እንዲ ሰጠኝ በፆሎት አስበኝ /እህቴን ወለተ ሰንበትን ሰናይትን በጾሎት አስበን
    አባታችን ጉባኤ አይጀምሩም

  • @khfiggog8g940
    @khfiggog8g940 Před 3 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በርታ

  • @user-xt1jo9ep8y
    @user-xt1jo9ep8y Před 3 lety +1

    እንኳን ሠለም መጠክ ማምህራችን ፃገውን ያብዝለክ ከፉሁሉ ይጠብቅክ

  • @etiopiaetiopia5523
    @etiopiaetiopia5523 Před 3 lety +2

    ተመስጌን አሁንም ሀገራችን ምድራችን እዲሁም አለምን ሰላም ያድርግልን እግዚአብሄር አምላክ አሜን ውንድማችን ሰላምክ ብዝት ይበል ኑርልን አሜን።

  • @Tube-if5bz
    @Tube-if5bz Před 3 lety +1

    ኤፍታህ እንኳን በሰላም መጡልን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ እህታችን በጣም ታሳዝናለች

  • @yeshiyadisu4378
    @yeshiyadisu4378 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማል በጣም አስተማሪ ገጠኝ ነው እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @bayushemulugetabayushemulu1784

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተሰፋዬ አበራ እንኳን ደና መጣክ ገጠመኝ በመሰማት የህይወት ለውጥ ነዉ ያገኘሁት

  • @user-xu5dn7tm9z
    @user-xu5dn7tm9z Před 3 lety +1

    መምህራችን ይገርማል እንድህ ዓይነት ፈተና አይጣልብህ ነው እኮ ለእኛ ገጠመኙ በጣም ያስተምራል

  • @user-id2hc4zm5x
    @user-id2hc4zm5x Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንቁ መምህራች እንኳን በሰላም መጣህልን

  • @wubitanderge1525
    @wubitanderge1525 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን በቃ ይበለን

  • @ffjgggg8727
    @ffjgggg8727 Před 3 lety +1

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @mahiMahi-nh3vy
    @mahiMahi-nh3vy Před 3 lety +3

    ኤፍታህ ብዬ ጀመርኩ ።ሰላም መምህሬ ሰላም እህት ወንድሞቼ ።አሜን ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ።አሜንንን

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 3 lety +5

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህር ተስፋ ስላሴ እንደምን ነህ! ጌታ ሆይ ልጆችህ ተጨንቀናል ጠፍተናል ኤፍታህ በለን😭😭😭

  • @user-hw5gc1oi6o
    @user-hw5gc1oi6o Před 3 lety +2

    የተወደዳችሁ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን አደራችሁ እንኳን አደረሳችሁ ለልደታ ማርያም በያለንበት ምልጃ ፆሎቷ አይለየን አሜን ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን አሜን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን የተዋህዶ እንቁ በርታልን በጣም አስተማሪ ነው የምታስተላልፍልን ሁሉ ህይወታችንን እንድንቀይርና ወደ ቤቱ እንድንመለከት ነው ያደረገን እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር አሜን

  • @Linda-ee5kv
    @Linda-ee5kv Před 3 lety

    እንኳን ለ ልደታ ማርያም
    አደረስህ ውድ መምህራችን
    አሜን አሜን አሜን

  • @eth3816
    @eth3816 Před 3 lety

    ቃለይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @sndayogebrihans1334
    @sndayogebrihans1334 Před 3 lety +3

    ሰላም ለናተ ይሁንየክርስቶስስ እንኳን ለእናታችን እመቤታችን ድንግል ማርያም ወረሓዊ በኣል አደረሳቹ አደረሰን

  • @mos9964
    @mos9964 Před 3 lety +1

    ይፍታህ ብየ ጀመርኩ እግዚአብሔር ይምስገን ቃለ ህወት ያሰማልን

  • @user-wq9dy8wg5i
    @user-wq9dy8wg5i Před 3 lety

    ኤፍታህ ይበለን አምላካችን እኔ ከባለፈው ብዙ ነገር ተምሬያለሁ ወንድማችን መምህር ተስፋዬ አንተ የሚገርም ውስጣዊ አይን ተሰጥቶሀል ሁሉንም የምታይበት አይን የምታስተውልበት ልቦናህ ይለያል ዘመኔን በሙሉ ወንጌል ስሰበክ ኖሬአለሁ በቅርቡ አንተ ስታስተምር የገባኝ ልዩ ነው ግልጽ የሆነ አገላለፅ እሩቅ የሚመስለኝ ነገር እኔው ጋ እንዳለ አወቅሁ ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋው ይብዛልህ አገልግሎትህ የተባረከ ፍሬም እያፈራ ነው ደስስስስ ይበልህ❤🙏❤🙏 #ይበቃል🙌

  • @FTZ29
    @FTZ29 Před 3 měsíci

    ለጸሎት በምትቆምበት ጊዜ ተወልደመድህን በጸሎታችሁ አስቡኝ

  • @meronmeron8872
    @meronmeron8872 Před 3 lety

    Egzybher yimsgen amen amen amen memiherachin Inkwan beslam betena metakilin 🙏🙏🙏

  • @user-cr8tp1lc8b
    @user-cr8tp1lc8b Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @gsidbhrueh6661
    @gsidbhrueh6661 Před 3 lety

    እግዚያብሄር ይመስገንወድማችን

  • @user-cg9yi6hk2i
    @user-cg9yi6hk2i Před 3 lety +1

    አቤቱአምላኬ ሆይ እባክህ እኔንም ጸለቴን አድምጥ ወጌኖቼ በጾለታቹህ አሥቡኝ ወለተ ሀና ብላቹህ በጣም ፈተና ውሥጥ በቃኝ ሁለዬ አጺያት ይከብዳል ንሠሀ ገብቼ ለመልሼ ከሀጺያት አቤት በቃ ቆሸሽኩ አደፍኩ ኡፍ በጣም ይከብዳል ግን አሁን በቃኝ ሠለቼኝ ብየ ድንገት ሣላሥበው ትላንት ንሣሀ ገባሁ ግን ሠይጣን እንዴት ድንገት እያለ በጆሮየ ሹክ ይለኛል ይበሣጫል

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያስማልን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርካል ♥️🙏🙏🙏

  • @abac2092
    @abac2092 Před 3 lety

    Selam memehr enqan selam metah bewnt kalhiwet ysemalen amen amen egezabeher amelak agerachn selam ydergeln

  • @khfiggog8g940
    @khfiggog8g940 Před 3 lety

    የሚገርም ነው በቤቱ ያጽናህ

  • @user-ip7iz4qg7e
    @user-ip7iz4qg7e Před 3 měsíci

    መምህር ተስፋዬ በምታቀርበው ገጠመኝ እጅግ ቡዙ ትምህርት አግኝቼያለው በተለይ ሰለ ጠቋር መንፈስ ቀኝ ትከሻዬን ይይዘኛል እግዚአብሔር ይያዝልን

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር ይመስገን መ ም ህ ራ ችን በግጥመኝ ብዙ ግዜ ይምትቅርብችው ከኔ ሕይወት ይምምሥል አለ ቃል ሕይወት ያሰማልን መ ም ህ ራ ችን ጸጋውን ይብዝልክ ብጽልት አሥብኝ ጽጌ ማርያም በልክ መ ም ህ ራ ችን

  • @tigist3240
    @tigist3240 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳ ለልደታ ማርያም አደረሳችሁ በጉጉት እየጠበኩነበር ገጠመኝ

  • @Orthodox72122
    @Orthodox72122 Před 3 lety

    Amenn

  • @Kb-tube7407
    @Kb-tube7407 Před rokem +1

    Kale hiwoten yasemalen wendemachen

  • @user-qp6kq4vp3r
    @user-qp6kq4vp3r Před 3 lety +1

    እንኳን ደና መጣህልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን