114ኛB ገጠመኝ ፦በማስተርቤሽን ሰበብ ሻወር ቤት ገንዳ ላይ የፈሰሰ የወንድ ዘር ያመጣው ጣጣ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 12. 2020

Komentáře • 647

  • @user-so6xj2us7d
    @user-so6xj2us7d Před 3 lety +82

    መምህር እውነት አስለቀስከኝ ያንተ ተማሪ በመሆኔ በጣም የታደልኩ ነኝ ሁላችንንም መንግስተ ሰማያት ለመውረስ ያብቃን

  • @user-qk6rh2kw3c
    @user-qk6rh2kw3c Před 3 lety +23

    እኔ እደለኛ ነኝ ይሄን ገጠመኝ በመስማቴ የኔታ ቱብ ጋዜጠኞች ጉድፍ ሲፈልጉ መምህር ተስፋየ አበራን የመሰለ አስተማሪ አስተዋውቀውናል

  • @Hana-cz7kl
    @Hana-cz7kl Před 3 lety +40

    አጋንት ተመታ ክርስቶስ ከበረ እግዚአብሔር ይመስገን
    መምህር ሺ አመት ኑርልን በእውነት ባንተ ትምህርቶች ከሁሉም በበለጠ ለውጥ እያመጣን ነው አብዛኞቻችን ክብር ለአማኑኤል ይሁን

  • @ayni2800
    @ayni2800 Před 3 lety +41

    ወይ መዳኒያለም እንዲህም አለ አቤት ጌታ ሆይ ማረን። ይሄ መንፍስ እረኩስ የማይገባበት የለ ጌታ ይገስጸህ

  • @user-op7ip1yv8c
    @user-op7ip1yv8c Před 3 lety +35

    መምህር ያንተ ትምህርትም ሆነ ገጠመኝ እጅግ በጣም የሚገርም ነው ልክ አንደኛ ክፍል ሆኜ ሁሁ እንደምማር ያህል ነው የሚሰማኝ ጌታ ሆይ ምናለ ይህን እውቀት ከዛሬ 10 አመት በፊት ባውቀው ይህን ያህል ሀጥያትን ባልተሸከምኩ😭😭😭😭😭😭

  • @Linda-ee5kv
    @Linda-ee5kv Před 3 lety +21

    መምህራችን ደሞ የዛሬው
    ልዩ ነው መታደል ነው
    እግዚአብሔር ሆይ እኔም ከስደት
    ስመለስ መምህር ተስፋዬን ማግኘት እፈልጋለሁ

  • @user-lq9vm2ft9c
    @user-lq9vm2ft9c Před 3 lety +5

    የመላከ መንክራት አባ ግርማ ወንድሙ ፍሬዎች እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርከው ፀጋ በረከቱን ያብዛልክ መምህር ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላምዋን ያብዛልን አሜን/፫/

  • @alemsewenga7740
    @alemsewenga7740 Před 3 lety +4

    እንኳን ለእናቴ ለልደታ ማርያም ወርሀዊ በአል አደረሳችሁ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ፀጋውል ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ ከነ ቤተሰብህ እኔም ባይሎጂ ስማር ይሄን ትምህት እንደሚያጋጥም ተምሬ ነበር በጣም ይገርማል የዲያብሎስ ስራ እጅግ ይከብዳል ስለ ሁሉም ነገረ እግዚአብሔር ይመሥገን እህታችን ፀሎትሽ የሠማሽ እግዚአብሔር የኛንም ይስማ እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነው አላምንም ሲል በብዙ መንገድ አስተማረው እውነትም ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሥገን💚💛❤️🌻🌻🌻⛪️⛪️⛪️

  • @user-fv5lj4df9s
    @user-fv5lj4df9s Před 3 lety +14

    በጣም ደስ የምል ነው ክብር ይመስገን 🙏
    እግዝአብሔር ምን ይሳነዋል
    መምህርየ መክንያት ሁነህ የሰው ህይወት እያስተካከልክ ነውና እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን 🙏 በርታልን

  • @user-yg8ep4bz4j
    @user-yg8ep4bz4j Před 3 lety +3

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏⛪⛪

  • @user-cy1ib3rt2h
    @user-cy1ib3rt2h Před 3 lety +17

    እንኳን ለእመቤታችን የልደት በአል አደረሳቹ

    • @user-pf2qm8mt3q
      @user-pf2qm8mt3q Před 3 lety

      አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @gdhhd1684
    @gdhhd1684 Před 3 lety +93

    እንደምን አደራችሁ ውድ እህት ወንድሞች።እንደምን አደርክ መምህር

    • @bettysimon7486
      @bettysimon7486 Před 3 lety +1

      Can you please send me your phone number I need your help thank you so much!

    • @hanihahaniha602
      @hanihahaniha602 Před 3 lety +1

      እግዝያብሔር ይመስገን

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 Před 3 lety +1

      አመሰግናለሁ ።እግዚአብሔር ይመስገን።እሜን እሜን እሜን ።ቃለህይወትያስማልን ።መምህራችችንን።እሜን እሜን ።መምህርችን።።

    • @user-we9cj4tg8y
      @user-we9cj4tg8y Před 3 lety +1

      እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ወይም እህታችን

    • @user-bettybelay
      @user-bettybelay Před 3 lety +1

      አግዚአብሄር ይመስገን እህታችን

  • @user-xu5dn7tm9z
    @user-xu5dn7tm9z Před 3 lety +3

    እህታችን በጣም ነው ጥንካሬሽ ያስደንቃል። እውነት የያዘ ሰው ምን ግዜ አሸናፍ ነው በህይወት ዘመንሽ እግዚአብሔር ካንች ጋራ ይሁን አሜን ። እኛንም በሃይማኖት የምንኖር ግን ምግባር የጎደለን ማስተዋልን አእምሮን ይስጠን አሜን ።

  • @mekdes4kilo756
    @mekdes4kilo756 Před 3 lety +6

    የምገርም ታሪክ ነው እንዲም አለ 😭😭😭😭😭እውንትነው ስለማይነገር ስጦታው እግዛብሔር ይመስገን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻መምህር ቃለ ሕይወት ያስማልን

  • @amanihabesha4044
    @amanihabesha4044 Před 3 lety +80

    መምህር ተስፋየ እንኳን ደህና መጣህ እባካችሁ ላይክ አድርጉ ዲስ ላይክ አታድርጉ ሙሉውን ከፍታችሁ አዳምጡለት ፣ በዛውም ስትፀልዩ አስቡኝ

    • @user-xg3ib3qw4e
      @user-xg3ib3qw4e Před 3 lety +4

      መምህር ተስፍዬ አበራ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን በጣም አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ እኔንም በፀሎትህ አስበኝ አድና ወ/ማርያም እያልክ ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ

    • @jajauwuw3566
      @jajauwuw3566 Před 3 lety +2

      @@user-xg3ib3qw4eሥር ሥ

    • @miopmiop4226
      @miopmiop4226 Před 3 lety +3

      ወንድሜ ቸሩ መድሃኒያለም ያስብህ

    • @user-op7hu1nd6n
      @user-op7hu1nd6n Před 3 lety +1

      አይዞህ ወንድማችን እኛንም አስበን

    • @gdhhd1684
      @gdhhd1684 Před 3 lety +2

      ቢያዳምጡት በጥሞና እራሳቸውን ይፈትሹበታል።ጨው ለራስክ ስትል ጣፍጥ አለበለዚያ ድንጋይ ነህ ተብለክ ትጣላለክ ነው።ዲስ ላይክ የምታደርጉ ሰዎች አስተውሉ እጃችሁንና አእምሮአችሁን ለመልካም ተጠቀሙ።ልቦና ይስጣችሁ

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i Před 3 lety +15

    እንኳን ሰላም መጣህ መምህራችን

  • @user-tz1gt2rz9z
    @user-tz1gt2rz9z Před 3 lety +16

    እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን በጣም ደስ ይላል አጋንት ሲጋለጥ መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይመስገን እህት ወንድሞቸ እናት አባቶቸ ኤፍታህ ይበለን ቸሩ መድሀኒአለም

    • @hyyh1559
      @hyyh1559 Před 3 lety

      Amen amen amen 🙏🙏🙏

  • @yashyyashy1514
    @yashyyashy1514 Před 3 lety +5

    እመብርሀን ሁላችንን ፍፃሜ ታሳምርልን እህታችንን የሰማ ሁላችንንም ይስማን ቸሩ መድሀኒያለም ማስተዋሉን ይስጠን መምህር በርታልን

  • @betitube7705
    @betitube7705 Před 3 lety +6

    የእግዚአብሔር ስሙ ያተመስገን ይሁን በጣም ያሚገርም ነው ቃል ህይወትን ያስማልን መምህራችን

  • @bettybetty4065
    @bettybetty4065 Před 3 lety +7

    መምህር በማርያም ደከመኝ አትበል ብዙ ሰው ነው የሚጠቀምበት እንፀልያለን ውይ እንጎዳለን መምህር ግርማንም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ትውልዱን የቀየሩ መልካም አባት ናቸው እንዴትመፀለይ እንዳለብን እንኳን የማናቅ ነበርን ድካማችሁ እንዳለ ሆኖ

  • @user-cy1ib3rt2h
    @user-cy1ib3rt2h Před 3 lety +15

    በጣም የሚገርም ነው ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ውድመምህራችን እናመሰግናልን

  • @bayegamachu2196
    @bayegamachu2196 Před 3 lety +2

    😭😭😭😭😭😭😭እውነት እግዚአብሔር እሷን የሳማ እግዚአብሔር እኛንም ይስማ ቃሉን ለማትገባር የብቃን

  • @senaitbekele4769
    @senaitbekele4769 Před 3 lety +15

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በውነት ለነሱ የደረሰ አምላካችን ለኛም ይድረስልን በየልባችን በየ ሆዳችን ስንት ጉድ አለ እመቤቴ ትድረስልን ትርዳን

  • @amen1978
    @amen1978 Před 3 lety +9

    አዎ በጣም ቅርብ ነው አይቻለው እኔም እንዷ ነኝ ተደርጎልኛል ክብር እና ምስጋና ለአምላካችን አሜን አሜን አሜን ሁን አሜን
    የእምቤቴን እን እማ ተናግሬም አልጨርሰውም
    ብቻ እንበርታ።

  • @elsa7399
    @elsa7399 Před 3 lety +4

    ታምር ነው የትም ያልተማርነውን ነው የምታስተምረን መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ ከነቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ እድሜና ጤና ይስጥህ ያሰብከውን ሁሉ ይፈጽምልህ የድንግል ልጅ አሜን አሜን አሜን ♥♥♥♥♥♥♥!!!

  • @msarathaile9596
    @msarathaile9596 Před 3 lety

    የእግዛአቤሔር ሥራ ድቅነው ምመህር ተስፋኤ ፅጋውን ያብዛልክ አሜን አሜን

  • @tigist3240
    @tigist3240 Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነዉ የድንግል ማርያም ሲጠሩት አያሳፍርም ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራች በእድሜ በጤና ያኑርልን

  • @kybayisapky5368
    @kybayisapky5368 Před 2 lety +1

    መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን የእግዚአብሔር ስም ከፀሀይ መውጫ እስከ መግቢያ ድረስ የተመሰገነ ይሁን በእውነት በጣም ደስ ብሎናል አሜን አሜን አሜን

  • @svxjej9660
    @svxjej9660 Před 3 lety +6

    እጹብድቅነው የእግዚአብሔር ስራ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-zi4cb1ty5e
    @user-zi4cb1ty5e Před 3 lety +13

    መምህር አንዳንዴማ አልቅስ ለምን መስለህ እኛም እናለቅሳለን ምኑ ጋር ነው ሚያስለቅስው ብለን እንማርብታል እሺ ውድ መምህሪ እውነቱ ለመናገ አስለቀስችኝ ሚስቱን

    • @redeactef
      @redeactef Před 3 lety +1

      በትክክል አንተም ስታለቅስ እኛም አብረን
      ከአንተ ጋር አብረን እናለቅሳለን።

  • @genetmeshesha2908
    @genetmeshesha2908 Před 3 lety +3

    😭😭😭😭እውነት ነው ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን🙏🙏

  • @tigabudessye1904
    @tigabudessye1904 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ለነቃፊወችም ልቦና ይስጥልን በጣም የሚያስደስት ነዉ ምንም እንኳ ፈተና ቢበዛም መምህር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @muhidinkeaaa2907
    @muhidinkeaaa2907 Před 3 lety +8

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እናመሰግናለን ወንድማችንና እህታችን እንኳን ለዚህ ቀን አባቃቹ እግዚአብሔር ይመስገን እኛም በፀሎታችሁ አስብን

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry Před 3 lety +5

    እንኳን ደህና መጠህ መምህር ተስፋ ስላሴ
    ቃል ህይወት የሰማልን አሜን እድሜና ጤና ይስጥህ እውነት ነው እኔ አስራዬ ሲበላ ከያችኝ የስመልሰኛል ግን አሁን አባታችን ሆይ ብዬ ስለ ምበላ ምን አይለኝም እግዚአብሔር ይመስጋን

  • @user-wn9ur8tt6z
    @user-wn9ur8tt6z Před 3 lety +1

    በእውነት የእግዚአብሔር አምላክ ሥራ እጅግ ድንቅ ነው እግዚአብሔር አምላክ ስሙ የተመሰገን ይሁን መምህር የዘለዓለም አምላክ ዋጋህን ይከፈልህ ቤተሰብህ በቅዱስ መንፈሱ ይጠብቃቸው እህታችን ወንድማችን እንኳን ደስ ያላችሁ ፍፃሜአችሁ ያሳምርላችሁ

  • @user-we9cj4tg8y
    @user-we9cj4tg8y Před 3 lety +14

    እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው
    ለኔ ያደረገው ብዙ ነው ቤተሰቦቼ አያቴ በፀሎታቹ አስቡልኝ በግ ዶሮ የለመደ ጨሌ ዛሮች አዳልሞቴ ሁሉ ትታ ወደ ንሰሀ ልትገባ ነው እኔም ያየሁት ህልም አለ ወይ እግዚአብሔር እንደው እንዴት እንደሚደን እኮ

    • @afomiyatube3638
      @afomiyatube3638 Před 3 lety

      እግዚአብሔር ይመስገን
      እልልልልልልል
      እስይ እህቴ እንኳን ደስ አለሽ

    • @eyobtesfahun8786
      @eyobtesfahun8786 Před 3 lety

      Thank you

  • @alemworku1254
    @alemworku1254 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን
    ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን
    ቃለህይዎት ያሰማልን መምህር!!!

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před 2 lety

    በእውነት የእግዚአብሔር ስራ ሁሉ ድንቅ ነው ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @eryohana6039
    @eryohana6039 Před 3 lety +11

    ጎዶሊያስ እላለሁ አምላኬ ስራህን ስላየ በነገሮች ሁሉ ስለምታስተምረኝ አመሰግናለሁ ሁል ጊዜም እላለሁ እግዚአብሔር ታላቅ ነው መምህር እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው

  • @Milliboy100
    @Milliboy100 Před 3 lety +2

    እስኪ በጸሎታችሁ መምህርን አስቡት እኛን ለማስተማር ሲል እንዴት ፈተና እንደሚመዛበት መተተኞች መተት እንደሚልኩበት ታውቃላችሁ ስለዚህ አስቡት 😇🙌!

  • @Embete-
    @Embete- Před 3 lety +3

    Lots of respect to you Our Hero Memher❤️✝️✝️✝️

  • @ashenafiwelde442
    @ashenafiwelde442 Před měsícem

    የልመናችንን ቃል የሚሰማእግዚአብሔር ይመስገን

  • @meseret2813
    @meseret2813 Před 3 lety +5

    እንኳ ሰላም መጣህ መምህሬ
    ትንሽ አመኛል በፀሎት አስበኝ እሀተማርያም ብለህ

  • @user-uk6sy3zh8g
    @user-uk6sy3zh8g Před 3 lety +2

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ያንተ ደስታ ራሱ ያስደስታል ፈጣሪ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏

  • @user-lk2iz8ir4s
    @user-lk2iz8ir4s Před 3 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘንመንወትን ያርዝምልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን፫ ወለተ ማሪያም እያላችሁ በፆሎታችሁ አስቡኝ

  • @user-nw1ei1jq7q
    @user-nw1ei1jq7q Před 3 lety +4

    አዉ ትቧሆ አባቴ ያጬስነበር ነብሱን ይማረዉና

  • @yashihaile93
    @yashihaile93 Před 3 lety

    Amen amen amen kale hiwot yasemalen

  • @fasikaysma5904
    @fasikaysma5904 Před 3 lety +1

    እግዝአብሔር ምንይሳነዋ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን አሜን

  • @user-wn9ur8tt6z
    @user-wn9ur8tt6z Před 3 lety

    አሜን አባታችን መምህር ግርማ እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @user-fy8mi5gk5r
    @user-fy8mi5gk5r Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰለ ቸርነቱ መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ghhh2223
    @ghhh2223 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 👏👏👏 በጣምድቅ ትምህርት ነው⛪ 💚💚💛💛❤❤🌺🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @SaeedAli-ke7yl
    @SaeedAli-ke7yl Před 2 lety

    በእውነት መምሕራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ መልካም ነክ

  • @user-pu1hj3xz5d
    @user-pu1hj3xz5d Před 3 lety

    እግዚ አብ ሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይውት ያስማልን
    በስመ አብ እንዴት ያለ ድንቅ ስራ ነው የእግዚ አብ ሔር ይገርማል እግዚ አብ ሔር ያጣመርው ስው አይለየውም ያለው ይህ ነው
    ለሁላችንም የመንግስቱን ውራሽ ያድርገን በእውነት

  • @shameershami1017
    @shameershami1017 Před 3 lety +1

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን የሚያስለቅስ ነው ይህን ሁሉ ችግር አልፎ ለዚህ አይነት ድል መብቃት መንፈሳዊነት ምን ያህል እንደሚያጠነክር ለኛ ትልቅ ትምህርት ነዉ መንፈስ ቅዱስ ባተላይ አድሮ ለዚህ ቤት መዳን እንደሆነ ሁሉ ለእኛም በሚያስጨንቁን ነገር ሁሉ እሡ ይድረስልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር አሜን፫።

  • @ghhghy3086
    @ghhghy3086 Před 2 lety

    በእዉነት እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ የልብህ ቅንነት የሚገርም የእግዚአብሔር ስጦታ ነዉ ለሰዉ ትዳር እዲህ ምስዋትነት መክፈል ግሩም ነዉ ሰማያዊ ደመወዝ ይክፈልክ የማ ፍቅር ልጅ

  • @almazgrma9969
    @almazgrma9969 Před 3 lety +1

    እግዚአብሄር ይመስገን የሁላችንንም ክፉ መንፈስ ያጋልጥልን አሜን፫።

  • @fikertbelete7663
    @fikertbelete7663 Před 3 lety +2

    ሰላም ላንተ ይሁን መምህር
    እንዴት ሰነበትክ? እኔ ባለሁበት አለሁ እግዚአብሄር ይመስገን
    መምህር ፈተናዬ ብዙ ነው
    እኔ ምንም ማድረግ ያልቻልኩ ደካማ ሰው መሰል ፍጡር ነኝ በፀሎት አስቡኝ
    ለምታገኛቸው አባቶች በፀሎት እንዲረዱኝ ስሜን ይስጡልኝ ወለተ ማርያም መምህር አንተም በፀሎትህ አስበኝ ሌሎች የፀሎት ሰዎችን ስታገኝ እባክህ ስሜን ስጥልኝ በፀሎት ያስቡኝ ።
    እኔ ማለት ሁሉን ያጣው ምንም ነገር ማግኘት ያልቻልኩ ፀሎቴ የማይሰማ ልፋት ብቻ እንዲሁ በዶ የሆንኩ ሰው ነኝ ።
    ለማኟ ወለተ ማርያም ነኝ
    ከባህር ዳር

    • @user-ed6if6lo8l
      @user-ed6if6lo8l Před 3 lety

      እግዚአብሔር ይስብሽ እህቴ አይዞሽ ንስሐ ግቢና ፀሊ አይዞሽ

  • @user-xu5dn7tm9z
    @user-xu5dn7tm9z Před 3 lety

    መምህራችን ተስፋ ስላሴ በእውነት እንዴት እግዚአብሔር አድሎሃል ከምያዝኑ የምታዝን ከምያለቁሱ የምታለቅስ ከምደሰቱ የምትደሰት እግዚአብሔር በመንግስተ ሰማያት ከፃሃይ ሰባት እጅ የማበራ መብራት ያብራልህ ።እግዚአብሔር ይመስገን የሄን ላደረገ ለሉኡል እግዚአብሔር ምህረቱ ለዘላአለም ነውና ።

  • @mulualim7948
    @mulualim7948 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን
    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @user-kl8le3vo9f
    @user-kl8le3vo9f Před 3 lety +12

    ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
    እኔስ ሙዚቃ መስማት ሆነ ስራየ
    በፆለታችሁ አሰቡኝ

    • @user-rg9mb1mz4h
      @user-rg9mb1mz4h Před 3 lety

      መምህር ቃለ ህይወትን ያሰላምልን .አሜን

    • @yashyyashy1514
      @yashyyashy1514 Před 3 lety +1

      እህቶቸ አባካችሁ ዘፈን ይቅርብን ሀጢያታችንን ወደ ዉስጥ እንመልከት እኪ የንስሀ መዝሙሮችን እያለቀስን ሀጥያታችንን እያሰብን እናዳምጥ ዳቢሎስ ያኔ ይቃጠላል እኔ እንደዛነዉ ማረግ የጀመርኩትኝ ሰጋችንን ሳይሆን ነፍሳችንን እናዳምጥ ስጋ ሁልጌዜም መልካም ስራ አሰራር መልካም ስራ የምሰራዉ ነፍሳችን ናትኝ ነፍሳችንን እናዳምት እህቶች በርቱቱ

  • @eyerusalemtarekegn5590
    @eyerusalemtarekegn5590 Před 3 lety +3

    መምህሬ አታልቅስ 😭 በደስታ እናለቅሳለን እውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-bl1oo9ru3u
    @user-bl1oo9ru3u Před 3 lety

    መምህራችን የኛ እቁ እማምላክ እናቴ የአገልግሎት ዘመንክን ትባርክልህ

  • @user-yv2ms6vk6w
    @user-yv2ms6vk6w Před 3 lety

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ
    ይሁን አሜን መምህሬ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ብዙ ተምሬበታለሁ
    ሳይገባኝ ያንተ ተማሪ በመሆኔ
    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @senusamrawit9070
    @senusamrawit9070 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን በፆሎት አስቡኝ ወለተኪደን

  • @hayatahmed2608
    @hayatahmed2608 Před 3 lety

    መምህርዬ ቃለ ህወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ያበርታህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-my2ko2wl7w
    @user-my2ko2wl7w Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @helenhelen8545
    @helenhelen8545 Před 3 lety +1

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለመምህርቻን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ በደጁ ያፅናልን በእድሜ በፀጋ በጤና ይጠብቅልን ያቆይልን አሜን አሜን አሜን የኛንም ቤት እግዚአብሔር ይጎብኝልን እንደ ኃጥያታችን እንደበደላችን ሳይሆን እንደ ምህረቱ ይማረን በጣም የሚያስተምር ትምህርት ገጠመኝ ነው አይነ ልቦናችንን ይክፈትልን

  • @salamdsalg5677
    @salamdsalg5677 Před 3 lety +3

    አሜን እሜን አሜን

  • @getetachane2286
    @getetachane2286 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 Před 3 lety

    መምህር ተሰፋዬ ሰላምህ ይብዛ :በጣም የሚገረም ነው 😭😭😭የእግዚአብሔር ድንቅ ስራው
    ልጅም ከቤት በመውጣቱ ለሱሱ ከመከራ ቢደርሰበት የመዳን መንገድ ሆነው
    ዘንድሮ ታሪክ ሰራህ መምህር ተሰፋዬ ይሄንን የመሰለ መፍትሄ በእጃች እያለ ያለማወቅ ሰው ይጠላል ፍርድቤት ለፍርድቤት የከራተታል ፍራጅ አንድዬ ከኛጋር እያለ ክብር ምሰና ለመ/ቅድት ማርያም ልጅ ይሁን

  • @yenutilahun3362
    @yenutilahun3362 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችንን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ

  • @firiyotfiritawaahidoo3921

    Igzehiber yimasgalen Memirachin inamasaginalew Anurilin 🤲🤲🤲

  • @smoorrttt87
    @smoorrttt87 Před 2 lety

    በእውነት መምህር ቃለ ህወት ያሰማልን በጣም ግሩም ነው

  • @user-xr5zv3or5u
    @user-xr5zv3or5u Před 3 lety

    በእውነትለመምህርቃልህይወትያሰማልንበእድሜበጤናያቆይልን

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e Před 3 lety

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እዉነት ሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር ሁላችንንም ይጠብቀን 🤲🤲🤲

  • @fatimashammari4191
    @fatimashammari4191 Před 3 lety

    ስለ ማይ ነገረ. ስጦታው. እግሊአብሔረ. ይመስገን ቃለ ህይወት. ያሠማልን. መምህራችን. ለአሡ. የደረሠ. አምላክ. ለኛም ይድረስልን. ከኔ የበረታችሁ. በፆለታችሁ. አስቡኝ. እናት. አባቶቸ. ወእህት. ወድሞቸ.

  • @hiwotfekadufekadu4724
    @hiwotfekadufekadu4724 Před 2 lety

    በስመአብ መምህር የዛሬው ደሞ ገጠመኝ በእውነት ለማመን በጣም የሚከብድ በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው ውይ የእግዚአብሔር ድንቅ ስራውን ያየሁበት ገጠመኝ ነው እንኳንም እግዚአብሔር አምላክ እረድቱአቸው እውነቱ ታወቀ መምህር ላንተ ቃለሂወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ አሜን ።

  • @user-bq6vo6vh7w
    @user-bq6vo6vh7w Před 3 lety +1

    በጣም ይገርማል እግዚአብሔር። አመላክ። በቸርነቱ። ያስብን

  • @azitub1621
    @azitub1621 Před 11 měsíci

    መምህርዬ እኔ አንተን በማወቄ እድለኛ ነኝ በህይወቴ አንተ በመምጣትህ ብዙነገር ተቀይሯል የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን ❤❤❤

  • @betebrke4730
    @betebrke4730 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @asenakew5099
    @asenakew5099 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @hsdhhshdhdhdhd9663
    @hsdhhshdhdhdhd9663 Před 3 lety

    መምህራችን እግዚአብሔር ረጅም አድሜና ጠና ይሰጥልን አምላኬ ሆይ ዛሬ ይህ ድምፂ ሰለአሰማሄኝ አመሰግንሄለው

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 Před 3 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን አንተን በማወቅ እና የአንተ ተማሪ በመሆኔ እድለኛ ነኝ እግዝያብሄር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው ቃላት የለኝም ተባረክ

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia8720 Před 3 lety

    Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw yadangal mariyam lijii kantgaa yiihun memehir

  • @hiwithiwit5652
    @hiwithiwit5652 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን እግዙኡብሔር ይክበር ይመስገን ስለሁሉም።

  • @user-sc4yn2fb2x
    @user-sc4yn2fb2x Před 3 lety +1

    የእግዚአብሔር ስራ ግሩም ድንቅ ነዉ መታረቃቸው በጣም ያስደስታል

  • @meronmeron8872
    @meronmeron8872 Před 3 lety

    Egzybher yimsgen amen amen amen memiherachin rejim edme ktenagar abzto ystlin betam astmatnew 🙏🙏🙏

  • @mabrasisay129
    @mabrasisay129 Před 3 lety

    በጣም ግሩምነዉ የግዚያብሔር ስራ ባአንድም በሌላ እግዚያብሔር ይመስገን ለዚህ ሁሉ የበቁት በአንተምክንያትነዉ እግዚያብሔር ይባርክህ አሜን

  • @user-gm3bs8dv4c
    @user-gm3bs8dv4c Před 3 lety

    ቃለሂወትን ያሰማልን መምህራችን እድሜህን ያርዝምልን እዳው በመቤቴ ዲስላይክ እምታደርጉ ሰወች ጤነኛ አደላቹሁም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹህ

  • @befkiryalew2592
    @befkiryalew2592 Před 3 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር!!!!እግዚአብሄር ያክብርልን በርታልን!!!!!!🙏✝✞✟

  • @user-is6oe6wv4v
    @user-is6oe6wv4v Před 3 lety +1

    በጣም የምጋርም ታሪክ ነዉ ፈጣሪ ልብ ይስጣን ውድ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን

  • @user-ts9xj4db5w
    @user-ts9xj4db5w Před 3 lety

    መምህር ተስፋየ ጸጋውን ያብዛልህ የተዋህዶ እንቁ እኔ ባንተ ኑሮዬ ባንተ ሃ ብየ መኖር ጀምርያለው እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ከሰንበት ትምህርት ቤት ወጥቼ አለማዊ ሁኘ ጠፍቼ ነበር የጠፋች በግ እግዚአብሔር ፍልጎ አገኘኝ ምክናየቴ መምህሬ ነህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እኔ ቃላት የለኚም መሰደቴን አማርር ነበር ለካም ለበጎ ነው ተመስገን 🙏🙏🙏

  • @kidistmetreya7082
    @kidistmetreya7082 Před 3 lety

    Kale hewot yasmalen
    Memiher bdemena btena yetebeklen
    Amen Amen

  • @SaraSara-nm9ks
    @SaraSara-nm9ks Před 3 lety +1

    የአባቶቻችን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ይክብረ ምስጋና ይደረሰው እናንተን የረዳ እኔንም ጎስቆላ ይረዳን አሜን

  • @sndayogebrihans1334
    @sndayogebrihans1334 Před 3 lety +1

    መምህራችን ቃልሂወት ያሰማልን ለለነሱ ደደረሰ እአምላክ ለኛም ይድረስብን አሜን ፫

  • @shushanzeru3743
    @shushanzeru3743 Před 3 lety +1

    እግዝአብሔር በተለያየ ምክንያት ያስተምራል ይመልሳልም በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው ለመምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በጰጋ ይጠብቅልን

  • @user-ho6px5lg4v
    @user-ho6px5lg4v Před 3 lety

    ስለ ማይነገረዉ ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫

  • @user-ue3ui9di6x
    @user-ue3ui9di6x Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-yt1xw3kd9d
    @user-yt1xw3kd9d Před 3 lety

    የእህታችን ብርታት በጣም ደስ ይላል መንፈሳዊ ቅናት አደረብኝ የእውነት እኛንም ያበርታን ትግስታዋ ፅናቷ ብርታቷ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ያበርታት አይነ ልቦናችንንም ያብራልን መምህር አድራሻ አስቀምጡልን ወደ እግዚአብሔር እን ቅርብ ወደኛም ይቀርባል

  • @sameerasameera7348
    @sameerasameera7348 Před 3 lety

    በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን መምህር