107ኛA ገጠመኝ ፦ ያበደሩትን ሰዎች የሚያደነዝ መተተኛ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 11. 2020

Komentáře • 248

  • @user-dh7fn8kz3b
    @user-dh7fn8kz3b Před 3 lety +106

    እግዚአብሄር ይመስገን እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች ካስታወሳቹ ባለፈው ጊዜ ሙስሊም ነኝ ግን በመምህራችን ትምህርቶች ተለውጬ ክርስትና ልነሳ ነው ብያቹ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን አሁን የክርስትና ስሜ አመተ ድንግል ተብያለው ግን አህቶቼ አሁን ላይ ቤተሰብ አዉቆብኝ ትልቅ ፈተና ውስጥ ነኝ በማርያም ይዣቹሀለው አመተ ድንግል ብላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏

    • @user-uu5ru4ov5q
      @user-uu5ru4ov5q Před 3 lety +5

      እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን አይዞሽ ድንግልን ይዞ ምንም አይመጣም ...አንቺም ተግተሽ ፀልይ !

    • @bettyteshome8628
      @bettyteshome8628 Před 3 lety +9

      እህታችን እንኳን ከጨለማ ሕይወት ወደ ብርሀናዓለም ክርስቶስ በሰላም መጣሽልን ✝⛪💖 እልልልልልልልልልል አመተ ድንግል እመብርሃን ታስብሽ እኛም ባቅማችን እንጸልይልሻለን !❤ አይዞኝ አንቺ ብቻ በርቺ ለነሱም እየጸለይሽላቸዉ ። የደማስቆ ምርኮኛ ነኝ የተሸነፍኩ ፍቅሩ ሰብሮ የጠገነኝ የተፈወስኩ መሳደጃ ደብዳቤዬን ከጄ ጥሎ ደሶኝ ሔደ በልቤ ላይ ወንጌል ተክሎ ✝💖 አንቺ የጳውሎስ ፍሬ ነሽ ይህን መዝሙር ተጋበዥልን እህታችን አመተ ድንግል ✝❤🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌺🌺🌺🌻🌻🌻🌻

    • @user-dp5uq9qk3v
      @user-dp5uq9qk3v Před 3 lety +2

      አይዞሽ አማምላክ ድንግል ማርያም ታስብሽ እህታለም ፈተናው ለጊዜው ነው ትሻገሪዋለሽ እግዚአብሔር ቸር ነው!

    • @user-ml3mj8gp6f
      @user-ml3mj8gp6f Před 3 lety +2

      እልልልልልልል👏👏👏 እዴት ደሥሥ ይላል እኳን ለዚህ አመቃሽ እኳን እመቤቴ እረዳችሽ አይዞሽ እህቴ ፈተና ያለ ነው ሁሉንም በፀሎት ታሸንፊያለሽ በርች ጠክሪ እህቴ እመቤታ አለች እሷ ታሥብሽ

    • @user-dh7fn8kz3b
      @user-dh7fn8kz3b Před 3 lety

      @@user-ml3mj8gp6f እግዚአብሔር ያክብርልኝ እህቶቼ🙏🙏

  • @betialex4794
    @betialex4794 Před 3 lety +12

    ኮሜንት ላይ በፀሎታቹ አስቡኝ ለምንለዉ ሰዎች ሁሉ እባካቹ እርስ በእርስ በፀሎት እንተሳሰብ እያየን አንለፍ ክርስታኔያዊ ህብረታችን ይጠንክር በወለላይቱ ማርያም እማፀናችዋለዉ ወለተ ሀና

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 3 lety +39

    በስመአብ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህራችን ተስፋ ስላሴ እንደምን ዋልክ!
    ኤፍታህ......... አምላኬ ሆይ ኤፍታህ በለኝ .....መምህር እንኳን አደርሰህ ለሊቀ መላዕክ ቅዱስ ሚካኤል ዋዜማ እንዲሁም የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደርሳቹህ ለኅዳር 12! አገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን አሜን ፫
    # ኅዳር ሚካኤል እሸት ሲጠበስ ትዝታ ያለበት እጂ አውጡ...

  • @yohannesbelay4056
    @yohannesbelay4056 Před 3 lety

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
    በጸሎታቹ አስቡኝ ወልደ ገብርኤል

  • @abac2092
    @abac2092 Před 3 lety

    Amen bewnt memehr kalhiwet ysemalen amen egezabeher amelak agerachn selam adergeln amen amen amen

  • @user-xu5dn7tm9z
    @user-xu5dn7tm9z Před 3 lety +2

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    መዝሙረ ዳውት ባዓይነ ህልናይ ይታየኛል
    በጣም ነው የምወደው በጣም ነው የናፈቁኩት
    ምክንያቱ ያለሁበት አገር ስደት ነው
    መዝሙረ ዳውት የምፀልየ ሰው እግዚአብሄር ፍት ለፍት ነው የምታይህ ፣ጭንቀትን ያስወግዳል ፣ ዕርፍትን ይሰጣል ፣ ጠላትን ያንቀጥቅጣል

  • @ayehuemuye1950
    @ayehuemuye1950 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን በእደሜ በጤና ይጥበቃልን መምህራችን ቃል ይህወት ያሰማልን

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 Před 3 lety +9

    እግዚአብሔር ይመስግን ስላም
    መምህር አሜን አሜን አሜን
    💒💒⛪🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @ababaalu9543
    @ababaalu9543 Před 3 lety +1

    እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ በዓል የኢትዮጵያን ትንሳኤዋን ያሰማን አሜን አሜን አሜን

  • @shameershami1017
    @shameershami1017 Před 3 lety +7

    እኔ ገና ዛሬ የሴት ደብተራ እዳለ አወቅሁ የሚገርም ነው የሤት የአብነት መምህር አይቻለሁ የሚገርም ነው በጣም ብዙ ነገር ነው የተማርኩት መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን፫።

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 3 lety +35

    መምህር ገጠመኝ 105 የወንድማችን ፍቅር በተግባር አይቸበታለሁ!
    ገጠመኝ 106 የእማምላክ ወላዲተ አምላክ እማ ፍቅር የድንግል ማርያምን ልዬ ተአምር አይቸበታለሁ! መምህር በርታ ባንተ ገጠመኝ ጓደኛዬን አድኛለሁ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የዘመናችን መብራት ነህ መምህር እንወድሐለን ከኛ በላይ እማ ፍቅር ኪዳነምህረት ትውደድህ የኔ መልካም!!!

    • @user-pf2qm8mt3q
      @user-pf2qm8mt3q Před 3 lety +2

      እኔም እንዳቼ እህቴ በጣም አስተማሬ ነው እግዚያብሔር ማስተዋሉን ይስጠን እመብርሀን ልቦናችንን ታብራልን እማ ፍቅር ኪዳነምህርት ነይልን

    • @ababaalu9543
      @ababaalu9543 Před 3 lety +1

      @@user-pf2qm8mt3q አሜን

  • @elsa7399
    @elsa7399 Před 3 lety +2

    ♦♥♥♥አሜን መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ አሜን አሜን♥♥♥

  • @user-gf5pr7mx4k
    @user-gf5pr7mx4k Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጡልን

  • @jfuyyfyd9536
    @jfuyyfyd9536 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @user-xu5dn7tm9z
    @user-xu5dn7tm9z Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራች እንኳን በሰላም መጣህልን

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h Před 3 lety +2

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ኢሄንን ትምህርት እንድሰማ
    ለፈቀደልኝ ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በዙ ፈሬ አግቻለሁ መምህር። እኔ
    ፀሎት ሳደርግ በጣም ያዛጋኝ ያሰለቅሰኝ ነበር
    ባሰተማርከን በመትግበር ከፀሎት በፊት
    በመሰገድ እንዲሁም በእሰትንፈሰ ክርስቶስ
    ሰም በመገሰፅ አሁን እግዚአብሔር ይመሰገን
    ምንም የለም ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏

  • @jerryjerry2151
    @jerryjerry2151 Před 3 lety +3

    ሰላም መምህር

  • @user-qm2gq4lf2j
    @user-qm2gq4lf2j Před 3 lety

    መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋወን ያብዛላችሁ አቤት መምህር የስድት ስጡታችን እማምላክ ትጠብቅልነ

  • @user-cw5nb9jc7q
    @user-cw5nb9jc7q Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት በጣም አስተማሪ ነው

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 Před 2 lety

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏

  • @hirutekhachab8047
    @hirutekhachab8047 Před 3 lety

    ሰላም ሰላም እደምን ነችው የመምህር ተስፋዬ
    ፍሬዎች እንኳንም ለመቱ ለቅዱስ ምካኤል በአል በሰላም አደረሳችው 👈
    ቅዱስ ምካኤል በላችሁበት ሰላማችሁን የበዛው አገራችን ይጠብቅል መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ቅዱስ ምካኤል በሄድክበት በቆምክበት ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜነ 🙏🙏🙏🙏👏🙏👏🙏👏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏

  • @were8721
    @were8721 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልክ

  • @user-qn7nx2yp2v
    @user-qn7nx2yp2v Před 3 lety +1

    እንኳን ደህና መጡ መምህር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ( ፫) ፀጋዎትን ያብዛለዎት ልኡል እግዚአብሔር መምህር አሜን (፫)

  • @mamefulas3823
    @mamefulas3823 Před 3 lety +1

    ዘመን ሁሉ የተባረከ ይሁን መምህር የስንቱን ቤት ለወጥከው የሀገሬ ወጣት ንቃ ንቃ ዲያቢሎስ አይጫወትብህ ቀስስ ግርማን እንከተላቸው እናክብራቸው

  • @user-we9cj4tg8y
    @user-we9cj4tg8y Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን ፫ በጣም የሚደንቅ ነው መምህራችን እናመሰግናልን በእውነት መምህራችን

  • @worektadess1253
    @worektadess1253 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ውድ መምህራችን እንኩዋን በሰላም መጣህልን

  • @woynshetkassheun3692
    @woynshetkassheun3692 Před 3 lety +1

    ኤፍታህ እንኳን ደና መጣህ መምህር
    ቃል ህይወት ያሠማልን 🤲
    አሜን አሜን አሜን 🤲

  • @urud8496
    @urud8496 Před 2 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን ክፉን ያርቅልን ደጉን ያቅርብለን ቸሩ አምላካችን

  • @were8721
    @were8721 Před 3 lety +2

    አቤቱ እንደቸርነትህ ማረን

    • @elsa7399
      @elsa7399 Před 3 lety +2

      አሜን አሜን አሜን♥♥♥ክብር ምስጋና ለድንግል ልጅ ለልኡል እግዚአብሔር ይሁን♥♥♥

  • @user-uu5ru4ov5q
    @user-uu5ru4ov5q Před 3 lety +12

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ...በነፃ ስለምታገለለን ስለምትተጋው ሁሉ እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልክ እንወድካለን ...እኔ ገጠመኝ መስማት ከጀመርኩ ሁለት ወር አልሞላኝም ግን በእድሜየ ልክ ያላወቅኩትን ነው ያወቅኩት...በመናፍስት ጉዳይ ነቅቻለሁ)እግዚአብሔር ይመስገን ..መምህራችን መምህር ግርማንም በእድሜ በጤና ያኑርልን አሜን !

  • @meseretdaka2069
    @meseretdaka2069 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ሰላምህ ይብዛ

  • @missidababa9529
    @missidababa9529 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምርህ ቃለ ህወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @hhfj9761
    @hhfj9761 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ሰላም መጣህልን

  • @mulualim7948
    @mulualim7948 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እንኳን ደህና መጣህ መምህር
    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን
    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
    ከገጠመኞችህ ብዙ ትምህርት ተምረናል በርታ መምህር
    ገና ሳታዳምጡ ዲስላይክ የምታደርጉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ በጣም ታሳዝናላችሁ

  • @tigabudessye1904
    @tigabudessye1904 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላሟን ይመልስልን እኛም የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርልን እግዚአብሔር ሆይ ይህንን የሰቆቃ ዘመን አሻግረህ መልካሙን ዘመን አምጣልን አሜን አሜን አሜን

  • @bisrekifle6912
    @bisrekifle6912 Před 3 lety

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን። ወለተ ሀና ብለህ ፀሎት አድርጉልኝ ፈተና ከቦኛል።

  • @user-pz7ly8sx1f
    @user-pz7ly8sx1f Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ

  • @user-yv2ms6vk6w
    @user-yv2ms6vk6w Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ
    አዎ ብዙ ተለውጠናል በርታ

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před 2 lety

    በጣም የሚገርም ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tsegredatsgerda8114
    @tsegredatsgerda8114 Před 3 lety +4

    ወይ ይቺ አለም ስንቱን ጉድ ነው የታቀፈችው እግዛብሄር ልቦና ይስጠን

  • @user-hc6un4wo3j
    @user-hc6un4wo3j Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን
    ለመምህራናችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን. በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን. ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን.
    በተማርነው ትምህርት 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ አምላከ ቅዱሳን ይርዳን አሜን፫

  • @wbayowbitaw7640
    @wbayowbitaw7640 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን

  • @maranttube3588
    @maranttube3588 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲👈 ተባራክልን መመህር 😍😍😍🙏🙏

  • @banchiamlakkassahun3215
    @banchiamlakkassahun3215 Před 3 lety +1

    አሜን እግዚአብሔር አምላካችን ከእኛ ጋር ይሁን መምህር በመንፈስ ዙሪያ በእኔ ላይ ውጊያው በጣም ነው የከበደኝ ከእኔ የበረታቹ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን እኳን በስላም መጣህልን ❤️

  • @user-wy7en8nw6k
    @user-wy7en8nw6k Před 3 lety +1

    ፀጋዉ ያብዛልህ መምህራችን ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን ሱሳችን እኮ ነህ እኔስ የሃገራችን ሰላም ናፈቀኝ ኣምለኬ ሆይ ቁጣህን ኣርቅልን ምህረትህን ኣዉርድልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 Před 3 lety +2

    Very welcome memihir tesfaye 👏👏👏

  • @dgghdfh3912
    @dgghdfh3912 Před 3 lety +1

    EGZIABHER Yimesigen Memihirachin Amen Amen Amen

  • @zonephone4208
    @zonephone4208 Před 2 lety

    መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @user-id2hc4zm5x
    @user-id2hc4zm5x Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንቁ መምህራችን እንኳን ሰላም በጣህልን አዎ ብዙ ተለወጠንበታል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hayatlelo8954
    @hayatlelo8954 Před 3 lety

    Waqayoo goftaan bara tajajilaa keessani haa eebbisuu amen
    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Linda-ee5kv
    @Linda-ee5kv Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን ፫

  • @user-fl1tw5pk6t
    @user-fl1tw5pk6t Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

    • @user-fl1tw5pk6t
      @user-fl1tw5pk6t Před 3 lety

      እረዥም እድሜና ጤናይስጥክ መምህራችን

  • @bettyteshome8628
    @bettyteshome8628 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ! እኔም 1,000 ድርሀም ተክጃለሁ ። ባለሁበት ሀገር ተቸግሬ ቤት ኪራይ እምከፍለዉ የለኝም ብላ በእመቤቴ እያለች ለመነችኝ ከወር በኋላ እመልሳለሁ ብላኝ ሰጠኋት ካደቺኝ ። ደሞ የቤተክርስቲያን ሰዉ ነኝ ባይ ናት ከተኩላ ይሰዉረን ወገኖቼ !

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry Před 3 lety +1

    መምህር እንኳን ደህና መጠህ ቃል ህይወት የሰማልን አሜን ለኔ ሁሉም ገጠኝ የቤተሰቤን ህይወት ሰይነካ አይልፍም ሁሉም አስተማሪያ ነው

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 Před 3 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን እጅግ ጥሩ አስተማሪ ገጠመኝ ነው ለመጀመሪያ ጊዜ የሴት ደብተራ መኖሩን የተማርኩት እናመሰግናለን በበረከቱ ይጠብቅህ አሜን

  • @user-rb5yz2lt8g
    @user-rb5yz2lt8g Před 3 lety +1

    እግዚያብሄር ይመስገን መምህራቸችን እኳን ደህና መጣህልን

  • @user-wc8ej5lw4s
    @user-wc8ej5lw4s Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላንተ ይሁን መምህር

  • @Edom.media7
    @Edom.media7 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር

  • @meronmeron8872
    @meronmeron8872 Před 3 lety

    Amen amen amen egzybher yemsgen memiherachin Inkwan bselam betena metakilin 🙏🙏🙏

  • @meseretf1
    @meseretf1 Před 3 lety +1

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር ።

  • @user-op7hu1nd6n
    @user-op7hu1nd6n Před 3 lety +1

    መምህርየ የእግዚአብሔር ስላም ይብዛልህ እዴት የሚደንቅ ታሪክነው

  • @kuwaitlulu2259
    @kuwaitlulu2259 Před 3 lety +1

    መምህርእየ እካን ደህና መጣህ በዚህ ገጠመኝ እራሤን እዳዉቅ አድርጎኛን በፅሎት እዲበረታ እረጂም እድሜ ይሥጥልን ለመምህራቺን እግዝብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅልን

  • @almaaz.belayneh
    @almaaz.belayneh Před 3 měsíci

    አሜን ❤❤❤

  • @Tube-if5bz
    @Tube-if5bz Před 3 lety +2

    እንኳን በሰላም መጣቹልን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የአብ ፀጋ የወልድ ቸርነት የመንፈስ ቅዱስ ፀጋ የድንግል ማረያም አማላጅነት የመላይክት ጥበቃ የቅዱሳን በረከት ሁሉ ከናተጋ ይሁን ስለገጠመኙ በጣም እተማርኩኝ ነዉ ግን በጣም የተቸገርኩት አለ መምህር አላርም ሞልቼ ስተኛ የሚጠፋዉን አላወኩም አልፎ አልፎ በጣም እየተቸገርኩ ነዉ እባካቹህ የመምህር ቻናል ተከታታዩች በፀሎት አስቡኝ ብዙ ምልክቶች እያየሁ ነዉ መምህር እድሜ ዘመንህን እየሱስ ክርስቶስ ይባርክ አዳምጫ መልሳለሁ

  • @emebett1989
    @emebett1989 Před 3 lety +2

    እራሴን እድመለከት እና ከስተቴ እድመለስየረዳኝ የመምህር ትምህርት ነው ለመምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን።ሀገራች ኢትዮጵያን ፈጣሪ በምህረቱ ሠላሟን ይስጠልን አሜን፦🙏🙏🙏

  • @saralove7139
    @saralove7139 Před 3 lety +1

    እንቁ መምህራን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ከእኔ እድሜ ላይ ጨምሩ ይስጥልኝ በእውነት እንደት እንደምንረጋጋ ያንተን ገጠመኝ ስሰማ ብርታልን ጥንክርልን እኔ የደከምኩ እህትህ አስካለ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ መምህር

  • @barazahrani4495
    @barazahrani4495 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ

  • @ethiopia1dhe415
    @ethiopia1dhe415 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንካን ደህ መጣህልን በእግዚአብሔር ስም ሠላም ብያለሁ

  • @user-wq9dy8wg5i
    @user-wq9dy8wg5i Před 3 lety +1

    ሰላምህ ይድረሰኝ ውድ የተዋህዶ እንቁ መምህራችን በጸሎትህ አስበኝ #ኤፍታህ እንዲለኝ ቅዱስ ፈቃዱ ይሆንልኝ ዘንድ🙏

  • @classiphone5329
    @classiphone5329 Před 3 lety

    Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen memehir Egziyabehr yitabekelen 💚 💚 💚

  • @user-xh1wi8rx2p
    @user-xh1wi8rx2p Před 3 lety +3

    እንኳን ደህና መጣሃህልን መምህራችን

  • @bettyteshome8628
    @bettyteshome8628 Před 3 lety +5

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ ኤፍታህ! ✝
    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ⛪✝🌻🌻🌻
    እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በኣል ማዜማዉ አደረሳችሁ ✝💖
    ግን ኮሜንታቶችዬ ከመቼው አድምጣችሁት ? እስኪ አንድ ቀን እንኳ ልቅደማችሁ ቃስስ በሉ 🙄😀

  • @user-pz3br4nf9l
    @user-pz3br4nf9l Před 3 lety +1

    *ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር*

  • @user-zi4cb1ty5e
    @user-zi4cb1ty5e Před 3 lety +4

    አምላኪ ሆይ በአእምሮዬ በህይወቴ በስራዬ በፍቅሪ የዘጋሀብኝን በእግዝያብሂር ስም ኤፍታህ በለኝ
    ገጠመኝ 96 ደጋግሜ ነው እየስማሁት ያለሁት

  • @sara-nd8mw
    @sara-nd8mw Před 3 lety +1

    እንኳን ደህና መጣህ ዉድ መምህራችን ገና ልሰማዉ ነዉ በጰሎትህ አትርሳኝ ስርጉተ ስላሴ ብለህ
    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @Edom.media7
    @Edom.media7 Před 3 lety +1

    መምህር ቃለህይወት ያስማልን እድሜ ከፀጋጋ መምህር ይገርማል እኔም በኢትዮ ስልሳ አምስት ሺ አበድሬ መከራነው ልትስጠኝ አልቻለችም ግን ያተ ትምህርት አጥንትን ያለመልማ እኔ እግዚአብሄር ነው ምስክሬ ማንም የለኝም ደግሞም ሌላለይ ሀያ ሺ ስጠሁ በቃ ነገ ነገ ነው የሚለኝ በቃ በአጠቃላይ ስቶ መመስገን የለኝም መመህር እህቶች በፀሎታችሁ አስቡኝ እባካችሁ ወደሀገርም መግባት አስቤ ነበር ግን ምን ዋጋለው አወ ስምም ፀፌ እስግዳልሁ እን ነገ እተዋልሁ እናም በቀን ስባቴም ማህበር የሚፀለይ ማህበር አለን ግን ሀሳቤ ይስረቃል መምህር ቴሌግራም ስላም ብዬ ነበር

  • @user-cy1xw9qr5n
    @user-cy1xw9qr5n Před 3 lety +1

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር💚💛♥

  • @user-ml3mj8gp6f
    @user-ml3mj8gp6f Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን ውድ መምህራችን እኳን ደህና መጣህ ሠላምህ ይብዛልን አዎ 105 እና 106 በጣም አሥተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነው በተለይ 105 በጣም የሚያሥደንቅ በጣም የሚገርም ነበር ትልቅ ትምህርትን ወስጀበታለሁ ፈጣሪ የሠማንውን በየ ልቦናችን ያሣድርብን መሥማት ብቻ ሳይሆን እኛም የተግባር ሠዎች እንድንሆን እግዚአቤሔር አይነ ልቦናችንን ያብራልን 👏👏👏

  • @askalabrahamsaldosry1110

    ኣካን ደህና መጡ ኣሜን

  • @bayushemulugetabayushemulu1784

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተሰፋዬ አበራ እንዴት ነክ የድግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 Před 3 lety +1

    መምህር በጣም የሚገርመኝ እና የገረመኝ የሴት ደብተራ አለ የሚለው በእውነት በህይወት ዘመኔ የሴት ደብተራ ሰምቼ አይቼም አላቅም ገረመኝ ውስጤ መቀበል አቃተው ።

  • @smretab7729
    @smretab7729 Před 3 lety

    Kale hiwet yasemalin tru timhrt new

  • @user-px9lx4qd8b
    @user-px9lx4qd8b Před 3 lety +1

    እንካንብሰላምመጣህ መምህር

  • @adhanethabteyes6686
    @adhanethabteyes6686 Před 3 lety

    Enkan beslam metih memher

  • @zanbkgddbbf7880
    @zanbkgddbbf7880 Před 3 lety +1

    ሰላም፡መህርይ፡ሰላም፡ይብዛይ።

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 Před 3 lety

    እካን ደና መጣክልን መምርችን 💚💛❤️

  • @yashyyashy1514
    @yashyyashy1514 Před 3 lety

    መምህር እንኳን ደህና መጣህልንን

  • @emmabeth64
    @emmabeth64 Před 3 lety +1

    አንካን ደህና መጣህ መምህራችን

  • @user-gy8qx5ze7s
    @user-gy8qx5ze7s Před 3 lety

    ኤፍታህ ብየ ጀመርኩ መምህርየ እንኳን ደህና መጣክልን ይኸ ገጠመኝ ሱስ ሆኖብናል እግዚአብሔር ይስጥክ ስንቱን ጉድ ሰማነው ይህንጰእንድሰማ ለፈቀደልኝ እግዚአብሔር ይመስገን🤲🤲

  • @Mimi-ds7rc
    @Mimi-ds7rc Před 3 lety +1

    ኤፍታህ ብየ ጀመርኩ እንኳን ደና መጣህልን መመሪያ ተስፋ ስላሴ ሠላሙን ያብዛልህ

  • @classiphone5329
    @classiphone5329 Před 3 lety +1

    Egziyabehr yemesegen

  • @user-xf2yp8gi2n
    @user-xf2yp8gi2n Před 3 lety

    ይህም አለ በስማአም 💛💚❤️

  • @yeqedusemikayeleliji9951

    Egzihabher yemasegen memehirachen egzihabher yagelegelot zemanehine yebarekew bagexamagnochu yetamareku eytalewaxlekubat new egzihabher erijim edima Kexena yasxalegne

  • @newuaq8181
    @newuaq8181 Před 3 lety

    Selam memhir enkewan beselam matklin

  • @azebtesfaye7000
    @azebtesfaye7000 Před 3 lety

    Thanks God bless

  • @zerituzd7480
    @zerituzd7480 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ምህር

  • @betlameadss5004
    @betlameadss5004 Před 3 lety

    Amen amlke ymsgine memerie ekuine salme metaike memire

  • @user-so6xj2us7d
    @user-so6xj2us7d Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ደና ነኝ መምህር እንዴት ነህ

  • @sraself7813
    @sraself7813 Před 3 lety

    Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🌾🌾🌾😭