103ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ በ ሰባት ወንድሞች ተከባ የኖረች እህት የህይወቷ ተፅእኖ ከማን የሚጀምር ይመስላችኋል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 04. 2023

Komentáře • 229

  • @memihirtesfayeabera
    @memihirtesfayeabera  Před rokem +84

    ❤ መንፈሳዊነትን የተላበሰ ትምህርት ቤት የመገንባት አላማን ይዞ ከኔ ጋር የሚተባበር ይኸው
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
    ተስፋዬ አበራ ሞላ
    1000473154 335
    በላይቭ መርዳት ያልቻላችሁ በዚህ ማስገባት ትችላላችሁ
    በላይቭ የረዳችሁን ሁሉ ተባረኩ እማ ፍቅር ድንግል ማርያም አትለያችሁ

    • @chfucuuccyyc2338
      @chfucuuccyyc2338 Před rokem +1

      ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አቤት እዴት ደስ የሚል ገጠመኝ ነው እውነት ብዙ ተምረንበታን የእህታችን ታሪክ ግማሹ የኔ ነው እና በጣም ከባድ ነው ያላወቁ አለቁ ይባላን እድሜ ላተ ይሁን መምህራችን ተመስገን ነው አሁን ነቃን እና እህታችን አይዞሽ በርች ባልሽም ይድናል የኔ አባት ቅዱስ ሚካኤል ይፈውስልሽ አሜን

    • @tajtaj9676
      @tajtaj9676 Před rokem

      እሺ መምህርዬ ከጎንህነን እመብርሃን ትጠብቅ አባቴ

    • @meseretwoaldegorgis9602
      @meseretwoaldegorgis9602 Před rokem

      አግዚአብሔር ይቅደም ሀሳብህን ለማሳካት የምንችለን አናደርጋለን መምህራችን መልካም የትሳኤ በአል ከነቤተሰቦችህ ይሁንልህ

    • @user-ln5be1dj5w
      @user-ln5be1dj5w Před rokem

      እሽ መምህር በርታ የተቀደሰ ሀሳብ ነው

    • @FIKRE.MARIYAM
      @FIKRE.MARIYAM Před rokem

      😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @selamselam3109
    @selamselam3109 Před rokem +9

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልህ መምህርዬ እኔም ዛሬ ሰው ሆኜ ከሰው እኩል ተቆጥሬ እግዚአብሔር ለማመስገን በቃሁ በጣም ብዙ ስቃይ ውስጥ ነበርኩ በስደት ሀገር ብዙ ግዜ እራሴን ለማጥፋት ሞክሬ ነበር ግን በስንት ስቃይ ያሳደገችን የምስኪን እናቴን ስቃይ እያሰብኩ እተወው ነበር ለካ ሰው ለሰው ሲል ይኖራል ለኔ መኖር ማለት ምን ማለት እንደሆነ አላቅም ነበር አንድ ቀን እንኳን ስቄ አላውቅም ነበር ዛሬ ግን ባንተ ትምህርት የተነሳ ሰው መሆኔን አውቅኩ እግዚአብሔር ከፈቀደልኝ ከ10 አመት በኃላ ኢትዮጵያ በቅርብ እመጣለሁ ብዙ የምነግርህ ሰው የሚማርበት ገጠመኝ አለኝ ስለእኔም ስለ ቤተሰቦቼም እና በፀሎታችሁ አስቡኝ ታዲያ ኢትዮጵያ የምመጣው የመምህር ተስፋዬ ትምህርት አዳምጬ ነው አሁን ጥሩ ሁኔታ ላይ ሆኜ ነው 💔💔💔🙏🙏🙏

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Před rokem +10

    እንዃን ለጸሎተ ሐሙስ በሰላም አደረሳችሁ እግዚአብሔር መከራውን እያሰብን እናለቅስ ዘንድ የጴጥሮስ እንባን ይስጠን አሜን መምህር እንዃን ደና መጣህ በድጋሚ ኤፍታህ ብለን ጀምረናል

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 Před rokem +8

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጣህ መምህር የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን በርታልን በጉጉት ስጠብቀው ነበር ከመሸ ብትመጣም ነገ አዳምጣለሁ ቤተሰቦች ላይክ 👍👍👍 እያደረግን እንዳንረሳ

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +5

    እንኳን በደህና መጣህ መምህሬ እውነት በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው እንደዚማ የብዙዎች ታሪክ ነው እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን

  • @user-jc9cx1zu7i
    @user-jc9cx1zu7i Před rokem +4

    ሊቀ መላክ ቅዱስ ገብረኤል ይፈዉስልሽ ባለቤትሽን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነበረ ብዙ ተምረንበታል

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 Před rokem +6

    መምህር ህይወታችንን እየገነባህ ነው በርታ
    ህይወታችን መሰረት ያለው አደረግክልን
    ፀጋህ ይብዛ ❤❤❤

  • @tsige121
    @tsige121 Před rokem +8

    እንኳን በሰላም መጣህልን ውዱ መምህራችን እናመሰግናለን ተሎ ተሎ ስለምትለቅልን ጓደኛየ ትምህርቶችህ ናቸው ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን የተማርነው የሰማነው በልቦናችን ሰሌዳ ይፃፍልን 30.60.100 ያማረ የሰመረ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p Před rokem +19

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለፀሎተ ሐሙስ አደረሳችሁ አሜን እኛንም ለሀገራችን ያብቃን ❤ ፆማችን ሳናውቀው አለቀ መምህሬ😢

  • @user-yz7iq2ml5t
    @user-yz7iq2ml5t Před rokem +5

    አሜን መምህር እንኳን ደህና መጣህ ሰላምህ ብዝት ይበል የመምህር ፍሬዎች እንኳን ደና ቆያቹ
    እናም 👍👍👍👍👍👍 ላይክ እና ሼር በማድረግ ለሌሎች እናድርስ ይህ የነፍስ የሆነውን ምግብ ለሌሎች እህት ወንድሞቻችን እንዲዳረስ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před rokem +4

    እንኩዋን ለፀሎተ ሐሙስ በሰላም አደረሳችሁ ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ጥሩ ምግባርን ክርስትያናዊ ባህሪን ይስጠን አምላክ ሆኖ እንደ ሰው ዝቅ ብሎ እግር በማጠብ ትህትናን ያሳየን ለኛም መልካም የሆነ ትህትናን ፍቅር አንድነትን ያድለን ንፅህይት ቅድስት ቤተክርስቲያንን ይጠብቅልን አሜን 🙌
    የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በርታልን 🙌

  • @user-ln5be1dj5w
    @user-ln5be1dj5w Před rokem +8

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳ ደህና መጣህ መምህር እንኳን ለፀሎተ ሀሙስ አደርሳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በእውነት ብዙ ተምርናል ጥላታችን ማን እንደሁ አውቀናል እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ የገጠመኙ ባለቤቶች እግዚአብሔር መጨርሻችሁን ያሳምር

  • @alexshimelis1148
    @alexshimelis1148 Před rokem +1

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ የተማርነው የሰማነው በልቦናችን ሰሌዳ ይፃፍልን 30.60.100 ያማረ የሰመረ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @habteshewaker5089
    @habteshewaker5089 Před rokem

    መምህር እዉነት ምን ልበል እንቁ ነህ የተዋህዶ እግዚአብሔር እድሜና ጤና የስጥልን

  • @user-kd2te7hr5c
    @user-kd2te7hr5c Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ የሚቃወሙት ተዋቸው ይቃወሙ ያጠነክሩሀል።

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před rokem +2

    *_እንበለ ደዌ ወሕማም እንበለ ፃማ ወድካም ዓመ ከመ ዮም ያብጽሐኒ ያብጽሕክሙ ለብርሃነ ትንሣኤሁ እግዚአብሔር በፍስሓ ወበሰላም_*

  • @asde301
    @asde301 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ጨርሼ ልስማ እና እፅፋለሁ ገባ ገባ በሉ የመምህር ተማሪዎች🌸🌸🌸

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Před rokem +13

    መምህረዬ እንኳን ደና መጣህ#ገጠመኝ 102 ላይ የቤተሰቦቼም ታሪክ አለበት አባቴ ወንድ ልጅ በጣም ነበረ እሚፈልገው ወንድ ለመፍለግ ባመት ባመት ብዙ ሴቶች ወለዶ እኔ ሰወለድ ወንድ አይደለችም ሸንት ቤት ክተትዋት ለናቴ እፍታለሁ የተረገምሸ ወንድ ልጅ አትወልጅልኝም ብሎ ተናገረ አለኘ ሀያቴ ወንድ ልጅ ዪለንም እናቴ በጣም ጀግና እናት ሰለነበረች ሢሣደብ በዝምታ ትቀጣሁ ነበረ ከዛ ከተማ ላይ እጣ ደረሰው መሬት ማለት ነው ከተማ ገቡ እኔ ግን ቄም ይዤበታለው ሸት ቤት ክተትዋት ሰላለ#ግን ደግሞ አማቾቻችን ከወንድምም በላይ ናቸው በነሱ እንጽናናለን እንጂ እንደወንድምማ ማን አለ#ሴቶችሁ ሁሉም ባለ ትዳረ ናቸው ከኔ በሰተቀረ#አመሠግናለሁ መምህረዬ ገጠመኝ 102

    • @meratale6002
      @meratale6002 Před rokem

      የሚገረም ነው አለማወቅ ነው ቂም አትያዤባቸው

    • @kalme7381
      @kalme7381 Před rokem

      በሰላሴ ሰም ይገረማል

    • @yamelak7686
      @yamelak7686 Před rokem

      አለመረሣትሸ

    • @mameiloveyou2610
      @mameiloveyou2610 Před rokem +1

      አለማወቅ ነው በእውነት

    • @helenma4550
      @helenma4550 Před rokem

      እግዚአብሔረን አመሥገኚ ማማዬ

  • @elizabethgessese5529
    @elizabethgessese5529 Před rokem

    መምህር መዳህኒ ዓለም ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ የዕድሜ ባለፀጋ ያድርግህ ኑርልን።

  • @abc12452
    @abc12452 Před rokem +1

    ግሩም ነዉ የታመመከዉ ወንድማችን እግዚአብሔር ይማርህ ቅዱስ ገብርኤል አይምሮህን ይመልስልህ መምህራችን እናመሰግናለን

  • @zewditugalo7840
    @zewditugalo7840 Před rokem

    እዉነት ነዉ መምህር በርታልኝ ፈጣሪ ሁላችንም ይጠብቅ አሜን አሜን አሜን

  • @bere2532
    @bere2532 Před rokem +5

    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ

    • @user-rw4fc7uk7m
      @user-rw4fc7uk7m Před rokem +1

      እግዚብሔር ብምህረቱ ያስባቸው

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 Před rokem +2

    እንኳን ደህና መጣህ መምህሬ
    እህታችን ባለቤትሽን እግዚአብሔር ይማርልሽ

  • @SaraSara-zr4tr
    @SaraSara-zr4tr Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን እንኳን አደረሳቹሁ አሜን🙏🙏🤲🤲

  • @elizabethgessese5529
    @elizabethgessese5529 Před rokem

    መምህር ቸሩ መዳህኒዓለም ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ ኑርልን።

  • @Maria-he4xy
    @Maria-he4xy Před rokem

    አሜን መምህር በጣም አስተማሪ ነው እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን

  • @hffgtt9869
    @hffgtt9869 Před rokem +1

    መምህር ተስፋየ እግዚአብሔር ናይ ኣገልግሎትካ ዘመን ይባርከልካ ቡዙሕ እናተሃርና ኢና ❤

  • @almnatgete7566
    @almnatgete7566 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምራችን❤🎉❤እንኳን ለፀሎት ሀሙስ አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች🎉❤

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc

    መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን ብዙነገር እያሥተማርከን ነዉ

  • @netsanetworku2852
    @netsanetworku2852 Před rokem +3

    እንኳን ለፅሎተ ሐሙስ አደርሳቹሁ/አደረሰን!በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው የልጂቷን ባልም እግዚአብሔር ወደ ጤንነቱ ይመልሰው ጨርሶ ይማርው

  • @user-tx9ej2rm4q
    @user-tx9ej2rm4q Před rokem +1

    ሰላም ለናተይሁን ውድቤተሶች መምራችን በጣም እናመሰግናለን በያዳዱት ገጠመኝላይ የራሳችንን ሕወት እድፈትሽ የሚረዳን ሰለሆነ በርታልን ፈጣሪ ፀጋውንያብዛልክ🙏🙏🙏🙏

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před rokem

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህር አምላክ ቅዱሳን በአንተ ላይ አድሮ የሚመገብንን በጎ ነገሮች ሁሉ እንድንለወጠበት ይርዳን

  • @tsedalmarmmeryam7268
    @tsedalmarmmeryam7268 Před rokem

    ረጅም እድሜ ና ይስጥልን ክፉን ይያዝልህ መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia2327 Před rokem

    ይገርማል መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን ዞማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🤲

  • @user-vr6vi3im1x
    @user-vr6vi3im1x Před rokem +1

    እግዚአብሄርይመሥገን መምህራችን እኳንደህናመጣህ ምመናን እኔደካማእህታችሁን በጸሎትአሥብኝ በዝሙትእየተፈተንኩ ነው ወለተሀና ብላችሁ ጸልዩልኝ በመቤቴ❤❤❤

  • @meseretwoaldegorgis9602

    አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አንካን ለፀሎተ ሐሙስ በሰላም አደረሰህ አደረሳችሁ

  • @shopiahhailu7659
    @shopiahhailu7659 Před rokem +1

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ መምህርዬ እንኳን አደረሣችሁ እግዚአብሔር ቤተሠቡ በሙሊ መጨረሻችሁን ያሳምረው እህታችን ባለቤትሽን እመብረሀን ትማርልሽ መምህርዬ አጥንት የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @aynalemsahle6083
    @aynalemsahle6083 Před rokem +1

    ሰላም መምህር ሰላመ እግዜብሔር ከእርሶ ጋር ይኑን እንኳን ለፀሎተ ሀሙስ በሰላም አደረሰን አደረሳችችሁ ለመላው ለተዋህዶ ልጆች

  • @AFa-ct6wo
    @AFa-ct6wo Před 8 měsíci

    ቃለ ሂወት ይስማልን መምህራችን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ውንድማችይ በርቱ እህታችን ባለቤትሽ እመብርሀን ትማርህ ወንድማችን

  • @user-jw7de5pd9m
    @user-jw7de5pd9m Před rokem +1

    እንኳን አደረሰህ መምህርዬ ለጸሎት ሀሙስ እንዲሁም የእግዚአብሔር ቤተሰቦቼ
    በጣም ያሳዝናል ይህ የተረገመ እርኩስ መንፈስ ሰው ፈጀ ነገር ግን እግዚአብሔር አይጥለነም
    እግዚአብሔር ይርዳዉ ለወንድማችን

  • @asmarech591
    @asmarech591 Před rokem

    አሜን እግዛብሔረ ይመሰገን እንኳን ደህና መጣህ መምህረ እድሜ ጤና ይሰጥልን 🙏

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem +3

    እንኩዋን ደህና መጣህ መምህር እስኪ ሀገራችን በፀሎት እናስባት 😢🙇🏿‍♀️

  • @tigistalemu7580
    @tigistalemu7580 Před rokem

    አሜን እግዚአብሔር ይማረው ቅዱስ ጊዮርጊስ ይማረው🤲🤲🤲

  • @user-nt7wi5rj9b
    @user-nt7wi5rj9b Před rokem

    እግዚአብሄር ፈፅሞ ይማረው አችም በርች በፀልት እመአምላክ ከጎንሽ አትለይሽ እህቴ

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባዬ እንኳን ደህና መጣችሁልን አባዬ ኤፍታህ በለን ጀምረናል 🤲🤲🤲💗

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před rokem +2

    ወለተማርያም አሜን ተሥፋ ሥላሴ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመን ይባርክልህ እንዃን አብሮ አደረሰን ለጌታችን መድጏኒታችንኢየሱስ ክርስቶስ ጾሎተ ህጽበት በንስሐ በጤና የዓመት ሰው ይበለን ቹሩ እግዚአብሔር 🕯🕯🕯🕯🕯

  • @gihi7732
    @gihi7732 Před rokem +1

    ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ዉድ መምህራችን እግዝአቢሔር ከእነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ አሜን በፀሎታችሁ አስቡን
    ፍቅርተ ስላሴ
    ወለተ ኪዳን
    ወለተ ማሪያም
    ወለተ ገብረኤል መምህራችን አንተም አስበን ለአባቶችም ስጥልን

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @meron9318
    @meron9318 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይማርልሽ እህቴ ጸልይ ነገር የሚለዉጥ ፈጣሪ ይሄንንም ፈጣሪ ይቀይራልና

  • @yezenyezen5804
    @yezenyezen5804 Před rokem +1

    እንኳን ደና መጣህ መምህር እንኳን ለፀሎት ሀሙስ አደረሳቹ

  • @hailegetachew2533
    @hailegetachew2533 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር!

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 Před rokem +1

    🎚ቃለ ህይወት ያሰማልን በነፍስም በሥጋም ይጠብቅልን🤲ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን 😭😭😭

  • @tigisteadanich
    @tigisteadanich Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን እኳን አድርሳቹህ ለኢትዮጲያዊዉ ለቅዱስ ያሬድ አመታዊበሀል አቡየገብርመፍስቅዱስ በሀል እዝበ ክርስትያኖች መልካም የስግደት በሀል ይሁንላቹህ መምህሬ እድሜ ይስጥህ ሙሉዉን ኮመት ሰምቼ ሰጣለዉ አገራችንን ሰላሟን ያብዛላት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tr3zf2mk6z
    @user-tr3zf2mk6z Před rokem

    ቃል ህይወት ያስማልን ወንደማችን በርታልን መምህር❤

  • @martaashenafi6042
    @martaashenafi6042 Před rokem

    ቅዱስ ኡራኤል የባሏን አእምሮ ይፈውስላት

  • @seve3476
    @seve3476 Před rokem

    እግዚዓብሄር አምላክ ይማርልሽ ባልሽን ለናተ የደረሰላችሁ ለእኔም ይድረስልኝ የድንግል ማርያም ልጅ በፆለት አሥቡኝ ወለተ ገብርኤል ብላችሁ

  • @tarakuwait326
    @tarakuwait326 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ስላም መጣህልን በግርምት ነው ያዳመጥኩት ይገርማል በየቤቱ ስንት አይነት ጉድ አለ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር ከነቤተስቦችህ ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 Před rokem

    ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን መንግስተሰማያትን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አንድም እያልን መቶ ሶስት ደረስን ተመመስገን

  • @user-yn6gi7nr5f
    @user-yn6gi7nr5f Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መምህራችን❤

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን💒🤲🤲🤲🌿🌿🌿🕊🕊🕊🙏🙏🙏

  • @Zelalem2376
    @Zelalem2376 Před rokem

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፣ እግዚአብሔር በበረት ይሙላህ ። አሁንም ጨለማውን የመግለፅ ጥበቡን ያድልህ ።

  • @ergochanel
    @ergochanel Před rokem +2

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን የኛ እንቁ

  • @user-to7ns5oq7d
    @user-to7ns5oq7d Před rokem +1

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር

  • @user-dy5hq3ni6z
    @user-dy5hq3ni6z Před rokem

    ተመስገን አምላኬ አንተን ለሠጠን መምህረ

  • @enat8652
    @enat8652 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ ከሙሉ ጤና ጋር ❤ባለታሪኮቻችንም ከህይዎታችሁ እንድንማር ፍቃደኛ ስለምትሆኑ እጅግ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያግዛችሁ

  • @user-ts2dm5ju3i
    @user-ts2dm5ju3i Před rokem +2

    የኛ እንቁ የኛ የተዎህዶ ኢንፓየር ኣነቃቅተሀናል መምህራችን

  • @haymi143
    @haymi143 Před rokem

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህሬ ❤

  • @wubyewegaye
    @wubyewegaye Před rokem +2

    መምህራች እንኳን ደህና መጣህንን

  • @KsakpksaKsakpksa-qd2eh

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-kq8hw9yb5f
    @user-kq8hw9yb5f Před rokem

    በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነወ እኔም ለቤታችን በቸኛ ሴት ነኝ ትልቅ ወንድሜ በጣም ነበር ሚቆጣጠረኝ በቢላ ነበር ሚያሰፈራራኝ ፀጋዉን ያብዛልህ ኑርልን መምህር 🥰🥰🥰

  • @kalkal3346
    @kalkal3346 Před rokem +1

    አሜን አግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን አሜን አሜን

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i Před rokem

    አሜን፫ መምህራችን ሰላም ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን ተመስገን ጌታ ሆይ አሜን፫ እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ አሜን በጣም አሣታሚ ገጠመው ነው እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እግዚአብሔር አምላክ ይማርልሽ እህታችን በጸሎት አሰብን ወለተ ማርያምን እህት ማርያምን ቤተሰቡንች መምህራችን ረጂም እድም ከና ጤና ይሰጠናል በእውነት

  • @user-zl6iu3fd8x
    @user-zl6iu3fd8x Před rokem +3

    ገጠመኝ 102 ላይ የነገርከንገ ልጅ ናት መሰለኝ ትናንት ስለ ነገርከን በጉጉት ስጠብቅ ነበር ኑ አብረን እናዳምጥ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንካን ደህና መጣህልን መምህር

  • @user-od9ps1eb6w
    @user-od9ps1eb6w Před rokem +1

    ሰላም መምህራችን እኳን በሰላም መጣክልን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥክ የማቂያችን ደውል ነክ

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p Před rokem

    ❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገንመምህራችንእንኮንደናመጣህልን

  • @user-qq6wy5mu1z
    @user-qq6wy5mu1z Před rokem +1

    ይመስገን ፈጣሪ መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን ቃልህወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤
    እግዚአብሔር አምላክ ያግዛቹ ወንድሞቻችን አግብታቹ ወልዳቹ ለምስክር ያብቃቹ ከናንተ ያለው ክፉ መንፈስ እግዚአብሔር ነቅሎ ያውጣላቹ መጨረሻቹ ያሳምርላቹ ለወንድማችንም ፈጣሪ ይማረው እመብርሃን አእምረው ትመልሰው አሜን ❤🎉

  • @fikirtetaddese874
    @fikirtetaddese874 Před rokem

    እግዚአብሔር አምላክ ለባለቤቷ ምህረቱን ይላክለት።

  • @user-yz7yq9ki5p
    @user-yz7yq9ki5p Před rokem

    በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ

  • @jenberlemajenber6194
    @jenberlemajenber6194 Před rokem

    በስላሴ ስም እግዚአብሔር ይማርላት አይይ ባለማወቃችን ተጫወተብን😭
    እንኳን ለፀሎተ ሐሙስ አደረሰን አደረሳቹ

  • @lilyzereftah6396
    @lilyzereftah6396 Před rokem

    Amen qale hiwet yasmaln wed memhrachn

  • @user-eu7bq4fc1d
    @user-eu7bq4fc1d Před rokem

    እንኳን ደና መጣክ የኛ ዉድ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሁንማ በየፌስቡኩ መጥተዋል ባህላዊ ህክምና ፍቃድ ተሰቶናል እያሉ እድሜ ለናንተ ነቅተናል እህታችን ባለቤትሽን አባቴ የጎላዉ ቅዱስ ሚካኤል ይዳብስልሽ የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን 30,60,100 ፍሬ የምናፈራ ያድርገን አሜን፫

  • @ssss4655
    @ssss4655 Před rokem

    ቃለህይወት ያሠማልን መህምር

  • @user-cb2tr4cd9m
    @user-cb2tr4cd9m Před rokem

    እግዚአብሔር ይማርህ ወንድማችን ከኔ የበረታችሁ በጾሎት አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት ወለተ አማኑኤል ወልደ ያሬድ ክብራኣ ገብረ ኣረጋዊ ወልደ ሚካኤል ወለተ ኪዳን አለምነው ብላችሁ እኔም አድቀን ታሪኬ እንዲቀየር

  • @dhdjj5980
    @dhdjj5980 Před rokem

    ስለ ኩሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤
    ብምሕረቱ ይምሓረና ፈጣሪ❤
    መምህር ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ፈጣሪ❤
    ንሓውና እግዚአብሔር ይፈውሰው 💛
    መስቀል ሓይልና እዩ ❤
    ጽዮን ቅድስት ድንግል ማርያም ሰላም ትሃበና የሕዋተይ❤

  • @eskedar291
    @eskedar291 Před rokem

    እውነት ነው እኔ ምስክር ነኝ አስም እድሜ ልኳን እናቴ ታማሚ ነበረች ልክ ስትቅርብ የት እንደገባ ሳይታወቅ ጠፋ እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před rokem

    ስላም ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልኝ ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ

  • @user-tq1ho2om9r
    @user-tq1ho2om9r Před 11 měsíci

    ቃለህይወትያሠማልንመምህሬ

  • @meseretwoaldegorgis9602

    ያስተማረን የመከረን አግዚአብሔር ይመስገን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነበር

  • @Nunyat-zs2hh
    @Nunyat-zs2hh Před rokem

    ዝማሬ መላእክት ያሰማል

  • @welttklhymanot5100
    @welttklhymanot5100 Před rokem

    እግዚአብህየር ይማረልሽ እህትየ

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 Před rokem

    እነካን ደና መጣህ መምህር ፀጋውን ያብዛልን

  • @bnmcv4755
    @bnmcv4755 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 Před rokem +1

    🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲

  • @user-lr7jy7fi7c
    @user-lr7jy7fi7c Před rokem

    እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር እናመሰግናለን
    እባካቹ ከስደት በህመም ተሰቃይታ አገር የገባች እህት አለችኝ እና አባ መምህር ግርማ የሚያገለጉልበት ቤተክርስትያን ንገሩኝ

  • @tayealemayehu282
    @tayealemayehu282 Před rokem

    መምህር እንኳን ደህና መጣሀ

  • @yarsamyaligneg
    @yarsamyaligneg Před rokem

    እግዛብሔር ይርዳት እመብርሀን ወደ ቀልቡ ትመልሥላት

  • @dghhxvhh9131
    @dghhxvhh9131 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mimimeeme8265
    @mimimeeme8265 Před rokem

    እግዚአብሔር ይማራላት የኔዬ እህት አይዛሼ