118ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ከሚስቱ ጋር እንደሚጨቃጨቅ ለሌላ ሴት በመናገሩ የመጣባቸው መዘዝ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 05. 2023

Komentáře • 330

  • @user-ef2ko2xd9r
    @user-ef2ko2xd9r Před rokem +45

    ይገርማል የዛሬ ገጠመኝ ለኔ ነው
    መምህር እኔኮ የምወደው ጓደኛዬ አግብቶ ብኝ አሁን ወደኔ ለማምጣት እየደወልኩ አወራዋለሁ መተት ምናም ጭራሽ አስቤውም አላቅ ግን ሚስቱም እኔም አለማዊም መንፈሳዊም ቅልቅነን እና እሷም ትፀልያለች እኔ እደዛው ግን በህልሜ ሁልግዜ አርፈሽ ተቀመጭ ይሄ ልጂ ላንች አይሆንሽም ያንች ሌላነው እያለች ትነግረኛለች ግን ሌላ ሴትነች የምትለኝ
    በስመአብ ሁለተኛ ዞሬም አላየው ውይ አምክ ሆይ የራሴን ስጠኝ

    • @memihirtesfayeabera
      @memihirtesfayeabera  Před rokem +23

      እዲህ ስንደነግጥ ነው ፍፁም ለውጥ የሚኖረን

    • @user-qg2ub5iy2v
      @user-qg2ub5iy2v Před rokem +2

      @@memihirtesfayeabera ewunet new ❤️❤️❤️

    • @messimessi7609
      @messimessi7609 Před rokem

      የኔም. ሂወትጋ. ትንሽ ይመሳሰላን. እኔም ለገዝብ ብየ ደፍተራጋ ደወልሁ. ከዛም ብር ላኪ አለኝ. ስት. ስለዉ. አምስት. ሽ አለኝ እኔም አሁን የለኝም. ስላቸው. አስጠነቀቀኝ. እሰራልሽ አለሁ. በዚህ ሳምንት አለኝ. ከዛም ጥቁር ፍየል. ላከልኝ እናም. ሳምት ጠብቅ አለኝ. ከዛም. ባሌ. ያልሁት ሰዉ. ከዚህ ቤት እብድ እብድ. እያልን ነዉ ብሎ. ብለን ብሎ ሌላ እሴጋ. ሂደ. ይህው አምስት ወሩ. ሆነዉ. መምህር ብደዉ. አትመልስም. 😢😢

    • @rechilove6490
      @rechilove6490 Před rokem

      ሰላም መምህር ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን መምህር አንድ ነገር ላማክርህ ፍልጌ ነበር በፊት ስልክህ ነበርኝ ልደልልህ ብየ አስብና የሆነ ነገር እንዳልደውል ያደርገኛል አሁን ጭራሽ ስልክህም ጠፍብኝ ግን ባውራህ እና ያለብኝን ችግር ባማክርህ መፍትሄ ይገኛል በእርግጠኝነት እድናለሁ

    • @HiwibutterflyHiwi
      @HiwibutterflyHiwi Před rokem +1

      ​@@memihirtesfayeabera ሠላም መምህር እንዴት ይሆን አንተን ማግኘት የምችለዉ ?

  • @ugyugyytgty9690
    @ugyugyytgty9690 Před rokem +29

    መምህሬዬ እንኳን በሰላም መጣህልን ገባ ገባ በሉ የተዋህዶ ልጆች
    ብረሪ ብረሪ ነፍሴ ሆይ ለፅድቅሸ ብረሪ በሰማዩ መንገድ ፀባይሸን ግሪ ኤፍታህ በለን ጌታ ሆይ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před rokem +18

    "ነፍሴ ሆይ ለፅድቅሽ ብረሪ"
    የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ጀመርሁ.....

  • @saraT22
    @saraT22 Před rokem +39

    መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
    እህት ወንድሞቼ ከገጠመኙ እና ከላይቭ ፕሮግራሙ ጎን ለጎን የነፍስ ማዕድ ትምህርቱን እንድታዳምጡ እጋብዛቹሀለው 🥰ኮርስም እያደመጣቹ❤🙏

    • @SalamSalam-uy8cg
      @SalamSalam-uy8cg Před rokem +2

      በጣም እናመሠግንአለን መምህር ❤❤❤❤

    • @user-xm2lq4jn6d
      @user-xm2lq4jn6d Před rokem

      Eshi Ehitachin Enem etadametuku new 55ga yenefs maed gin atahut. Watch later lay save salaregew sarlaigew sliketim felige ayewalehu Ene agelgay Silehoniku ahun tederarsbi bral silalebin betam busy negn befit be timihirt busy neberku

  • @biruktessema6043
    @biruktessema6043 Před rokem +15

    "ንፁህ የሆነ ነገር እናከማች ፣በኪሳችንም፣በልባችንም ፣በቤታችንም "ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር

  • @bere2532
    @bere2532 Před rokem +15

    ❤❤❤ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
    በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
    አሰሮ ለሰይጣን
    አግአዞ ለአዳም
    ሰላም
    እምይእዜሰ
    ኮነ
    ፍሥሐ ወሰላም።❤❤❤
    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ
    ❤❤❤ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
    በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
    አሰሮ ለሰይጣን
    አግአዞ ለአዳም
    ሰላም
    እምይእዜሰ
    ኮነ
    ፍሥሐ ወሰላም።❤❤❤

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Před rokem +24

    ሠላም ሠላም መምህራችን እንኳን ደና መጣህ#እግዚአብሔር ይመሥገን# ለቅድሰት አረሴማ ወሰማዕተ ድንግል መታሠቢዋ ቀን በሠላም አደረሣችሁ አሜን(፫)🤲🤲በጣም ከባድ ነው መንፍሱ ነው የደፍራቸው ዋይኔ ሰንቶችሁ እሰረ ቤት አሉ ሰለመንፍሰ የማያቁ#በቀደም ሁለት እፃን የገደለቼው እራሱ እኔ ከትምህረቱ ሲገባኝ የቤተሰቧ ኩተት ነው ያሥገደላት እሷ አይደለችም# ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @mahalet65
    @mahalet65 Před rokem +51

    የእኛ እንቁ መምህርችን አድሜና ከጤና ጋር ይስጥልኝ እንዎድሀልን❤

  • @user-xc5pr1vs5q
    @user-xc5pr1vs5q Před rokem +22

    በስመአብ ስሞኑን የሚቀርብ ገጠመኝ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው 😮አዳምጠን ዝም ማለት ብቻ ሳይሆን የምንተገብርው ያድርገን ቃለ ሒወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ ውድ መምህራችን❤❤❤❤❤

    • @user-qq6wy5mu1z
      @user-qq6wy5mu1z Před rokem +2

      አሜን በእውነት ❤🎉

    • @Ureal22
      @Ureal22 Před rokem +1

      አሜን አሜን አሜን።

  • @user-qv7ml1pq3z
    @user-qv7ml1pq3z Před rokem +12

    መምህር እኳን ሰላም መጣክ
    የምገርም ታሪክ ነው
    አቤቱ ጌታሆይ ቃልክ ለመስማት የበቃሁ የተዘጋጀሁ አድርገኝ🤲✝️🕊

  • @user-kq8hw9yb5f
    @user-kq8hw9yb5f Před rokem +8

    በጣም ድንቅ ገጠመን ነው በጣም ቡዙ ትምህርት ተምረበታለው ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 🥰🥰🥰

  • @ANEZEKIRSTOS
    @ANEZEKIRSTOS Před rokem +5

    መምህራችን እንኳን ደሕና መጣህ እግዚኦ የሰይጣን ስራ የወዳጅ ጠላት 😢 ወንድሜ ልቡን ተሰውሮ አንዲት ሴት ተገኛት😢 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs Před rokem +6

    እኔም ለ 3 ጊዜ ተደፍርያለው ከልጅነቴ ጀምሮ ያማል ስለሁሉም ተመስገን። አሁለይ የገባኝ የቤተሰቤ የዛር መንፈስ ለዚህ እንዳጋለጠኝ ተረድቻለው

  • @user-qq6wy5mu1z
    @user-qq6wy5mu1z Před rokem +5

    የእግዚአብሔር ስም የከበረ የተመሰገነ ይሁንልን ውድ መምህራችን ቃልህወት ያሰማልን የሰማነው ትምህርት ለፍሬ ያድርግልን እንድንለውጥ ፈጣሪ ልቦናችን ይክፈትልን ቅዱስ ዑራኤል አእሙራችን ከፍቶ እንድናውቅ አውቀን እንድንተገብረው ይርዳን በኛ ላይ ያለው ክፉ መንፈስ ያርቅልን ይሰርልን አሜን በእውነት ❤🎉🎉ገብረ መንፈስ ቅዱስ ጻድቁ አባቴ ምልጃቸው መሮኛል ጠፋልን ሃጣቴ በውንገል በረሃ ፍታቸው ያበራል በቃል ክዳናቸው ክርስቶስ ይከብራል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የጻድቁ በረከት አይለየን አሜን ❤❤❤

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před rokem +9

    ሰላም መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ :::እንኳን አደረሳችሁ ለቅድስት አርሴማ ወርሐዊ መታሰቢያ በዓል

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 Před rokem +19

    መምህራችን እንኳን መጣህ እግዚአብሔር አምላክ ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ ❤❤❤

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Před rokem +6

    እንዴት አደራቹ እግዚአብሔር ይመስገን
    እንኳን ለእናታችን ቅድስት አርሴማ ወረሀዊ መታሰቢያ በዓል እለት ቀኗ በሰላም አደረሳቹ መልካም እለተ ሰንበት መቶ አስራ ስድስትን ሰምቼ ስጨርስ መቶ አስራ ስምንተኛ ሲለቀቅ እንዴት ድስ እዳለኝ 💚💛❤

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe3294 Před rokem +5

    ሰላም መምህራችን. በጣም. የሚገርም. የሚያሳዝን. ገጠመኝ. ነው. ገብረ መንፉስ ቅዱስ. ጸሎት ልመናቸው. እረዴት በረከታችው. ከሁላችን ከህዝበ ክርስቲያን ላይ. ይድረስልን. ይደርብን. ❤❤❤❤❤❤መምህራችን ዝማሬ መላክት ያሰማልን. አሜን ፫❤❤❤❤❤❤

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Před rokem +6

    የእኛ ወርቅ መምህር እንኳን ደህና መጣ በጣም አስተማሪ እና አስደናቂ ገጠመኝ ነበረ መድኃኔዓለም ክርስቶስ ሕሊናችን ኪፉ ነገር ከማሰብ ህይወታችንም ወደ ማይሆን ነገር እዳይጉዋዝ ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይሆናል የሚል ፍርድ ይሰጥ ዘንድ የእኛም ፀሎት ነው ✝️

  • @user-jj1fy4op3t
    @user-jj1fy4op3t Před rokem +6

    መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ ይሄን ትምህርት እድንማማር የፈቀድክልን አምላክ እግዝያብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @almajaber2074
    @almajaber2074 Před rokem +8

    በስመአብ አቤቱ ማረን ይቅር በለን ለህፃናት ሠውነቱ የሚታዘዝለት ልጆቹ አንጀቴን በሉኝ ሲያሳዝኑ

  • @saronyaregal1349
    @saronyaregal1349 Před rokem +6

    እያንዳንዷ ጊዜ እና ሰዓት ወደ ፈጣርያቺን በምስጋናና በልመና አንዳንለያይ ያስገድደናል ዘመኑ ከባድ ነዉ ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህር

  • @tube2021
    @tube2021 Před rokem +2

    መምህራችን ድንቅ ትምህርት ነው ያቀረብክልን ከዚህ ታሪክ ብዙ ነገር መማር እንችላለን
    እኔ የተማርኩት አንድ ነገር ቢኖር ሰው የፈለገ ቢበድለን መንፈሳዊነት በውስጣችን ካለ ይቅር ማለት እንችላለን
    ፖሊሱ ግን ሳላደንቀው ማለት አልችልም እደዝህ አይነቶች ፖሊስ ያብዛልን

  • @soos-wsisay-2284
    @soos-wsisay-2284 Před rokem +3

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ባለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ እኛም ሰምተን የተግባር ሰወች ያድርገን ወለተ ሥላሴ ብላችሁ በፆለት አስቡኝ 10 አመት ቡሀላ አገሬ ልገባ ነው ለስጋው ደሙ ለቅዱስ ቁርባን እዳበቃኝ ናፍቆኛል በፆለት አስቡኝ

  • @titi-eo6wn
    @titi-eo6wn Před rokem +7

    እንካን ደህና መጣህልን መምህራችን እግዚአብሔር የዚ ሁሉ ድካምህን ዋጋ ይክፈልህ
    እድሜና ጤና ከመላ ቤተሰብህ ይርግልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤

  • @user-vy2fq6xb4c
    @user-vy2fq6xb4c Před rokem +2

    የኣንድ አንድ ክርሰትያን ኣንሁን የዘውትር ሰንቄ ናት ኣመሰግናለው መምህር😢የልጆች መደፈር በጣም ያሳዝናል ብቻ ጽንኣቱ ይሰጣቸው😢
    ከዚ የተማርኹት ክፋትም ሰንሰራ ወደራሳችን ይመጣል ቦጎነት ደሞ መልሶ ይከፍላል😊😊
    ቃልሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-gw4fu5so8t
    @user-gw4fu5so8t Před rokem +2

    በእውነት ውድ መምህራችን እኔ ላት ቃል የለኛም የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅህ ይህ ሀሉ ለእኛ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ማስትዋል ይስጥን አሜን አሜን አሜን

  • @AdenYerga-tq4op
    @AdenYerga-tq4op Před rokem +5

    እንዃን ደና መጣህ መምህር እግዚአብሄር ከክፉ ነገር ኣንተና ቤተሰቦችህ ይጠብቅልን የኔንም ጨምሮ የብዙ ሰው ሂወት ነው ያዳንከው እያዳንክም ያለሀው ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ❤❤❤

  • @muluethiopia2147
    @muluethiopia2147 Před rokem +3

    እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    የክፉ መናፍስት ሴራ ያልጋባበት ቦታ የለም ልንነቃ ይገባል እግዚአብሔር አምላክ አስተዋይ ልቦና ይስጠን አሜን፫
    ለታሰርውም ድንግል ማርያም ታቅልለት ለሁላቸውም ሰላሙን ይስጣቸው አምላከ ቅዱሳን❤🙏

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Před rokem +5

    ወንድማችን እግዚአብሔር ፍርዱን አቅልሎለት ለንስሃና ለስጋ ደሙ ያብቃልን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před rokem +2

    ነፋሴ ሆይ ብረ ሪ በረ ሪ ለጽድቅሽ ብረ ሪ በሰማዩ መንገድ ፀባይሽን ግሪ ቃለኽይወት ያሰማልን መ ምኽራችን እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @ggffyff4753
    @ggffyff4753 Před rokem +2

    መምህራችን ቃለ ህይወትነ ያሰማልን🙏🙏🙏👏👏👏🤲🤲🤲

  • @senayetzeethiopiatube8632

    በስመአብ መምህር ገና ርእሱን ሳየው ሰውነቴን ሾክ አረገኝ 😢 እኔ ያለሁት አረብ ሃገር ነው ባሌ ደግሞ ኢትዮ ነው ያለው እና ከባሌ ጋር ስንጣላ አያወራኝም ስልኩን ይዘጋብኛል በጣም እልከኛ ነው። እና ሲጨንቀኝ ለጓደኛዬ እና ለእህቴ ነው የምነግራቸው እና እሱ ስልኬን ጠልፎት ኑሮ ለካ ሁሉን ይሰማል እና ትንሽ በእነሱ ላይ ጥላቻ አደረበት ከኔ ጋር እስካሁን ደህና ነን ግን እኔም ትልቅ ችግሬ ሲጨንቀኝ ማውራት አልተውም ካወራሁ በኋላ ደግሞ እጸጸታለሁ ምናለ ዝም ብል አስረው የገረፉኝ ይመስል የምለፈልፈው እላለሁ በጸሎቴ እራሱ በቃ የቤቴን ነገር ለሰው እንዳላወጣ አንደበቴን ተቆጣጠርልኝ እላለሁ ኧረ በጣም ከባድ ነው ። እኛ የልብ ሰውዎች ናቸው ብለን ስናወራቸው እነሱ ግን መንፈሳዊ ህይወት ያልገባቸው ከሆኑ ምን እኔደሚያደርጉብን አናውቅም እና እንጠንቀቅ ይሄ ገጠመኝ ለብዙሃኑ ትምህርት ነው ። መምህር እናመሰግናለን ❤

    • @kasechkasech6651
      @kasechkasech6651 Před rokem +1

      እህቴ ስከፋሽም ስትደሰቺም ለእመቤቴ ንገሪያት በተለይ ስለ ትዳረሽ ጉዳይ ላይ ሶስተኛ ወገን ከእግዚአብሔር ዉጪ አያስፈልግም❤❤

  • @etagegnehuabebaw
    @etagegnehuabebaw Před rokem +1

    የዛር መንፈስ ቀን ጠብቆ እንደሚጎዳ እኔም አሁን ነዉ የገባኝ የዛሬ 7አመት አንድ አባት ማታ ማታ 12 ትም 41እየሰገዳቹ ተኙ ሲሉ ሰምቸ ስራ ፈላጊ ስለነበርሁ መስገድ መፀለይ ጀመርሁ አና ሌሊ ላይ ከእግሬ ጥፍር ጀምሮ ድንዝዝ ያደርገኝ እና ያንቀኛል ሰዉ መጥራት አልችል ማማተብ አልችል ብቻ በልቤ ማርያም ማርያም ሚካኤል ሚካኤል ብየ ነበር ሚለቀኝ ሲመሽ ራሱ ፈራለሁ እንቅልፍ ባልኖረሁል እልነበር እና እመቤቴ የለመንኳትን ስራ ሰጠችኝ ከዛ ብር ሲመጣ ፀሎት ተረሳ ያላየሁት አለም ገዛኝ አና ብዙነገሬን አጣሁ ያፀሎት ስፀልዬ በነበረበት ጊዜ ሲያንቀኝ የነበረ ዛር ፀሎት ሳቆም ተጫወተብኝ ብዙ ነገሬን ነው ያሳጣኝ ብቻ ፅኑ አወዳደቅ ወድቄ ነዉ ራሴን ያገኘሁት ምናለ ይሄን ትምርት ያኔ ባገኘሁት ኑሮ

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana4575 Před rokem +2

    መምህር ፀጋውን ያቤዛሎት እመብረሀን የምናአሰተውልበትን ልቦና ትሰጠን 🙏🙏🙏🙏

  • @salme4126
    @salme4126 Před rokem +2

    መምህር እንኳን አደረሰክ ለእናታችን ቅድስ አርሴማ ወራዊ ክብረ ባዓል በጣም ድንቅ ገጠመኝ ወይ የእግዚአብሔር ስራ ስም የተባረከ ይሁን

  • @user-vr6vi3im1x
    @user-vr6vi3im1x Před rokem +4

    መምህርዬእኳንደህና መጣህልን እግዚአብሄር ይጠብቅልኝ ጠላቶችህን ከእግርህ በታችይጣልልህ እቁመምህሬ ❤❤❤❤❤

  • @shomi5368
    @shomi5368 Před rokem +1

    መምህር እርሶ የተባረኩ ጻዲቅ ኖት የእግ/ር ቤተመቅደስ ,,, ,,ኖት ተባረኩ,,,

  • @mesfindu1661
    @mesfindu1661 Před rokem +1

    ድንቅ የሆነ ትምሀርት ፣ መልዕክት ፣ ጥቆማ ነው ። ሙሉውን አድምጬዋለሁ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ። በፀሎትህ አስበኝ ( ኃ/ሚካኤል )

  • @selemungebyaw6495
    @selemungebyaw6495 Před rokem +2

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እግዛብሄር ይጠብቅልን።

  • @saraT22
    @saraT22 Před rokem +5

    እንኳን ደና መጣህ መምህር ባለህበት ከነ ቤተሰብህ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ❤

  • @tajtaj9676
    @tajtaj9676 Před rokem +2

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ መልካምነት ለራስ ነው ልቦና ይስጠን

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před rokem

    ተመሰገነ አምላኬ በእውነት አምላካችን ቸርነቱና እርራሄው ለሰው ልጆች ያለው ፍቅሩ የአባትነቱ ጥግ ወሰነ የለውም እንዲያው ምን ልበለው ክብር ተመረገነ የድንግል ማርያም ልጅ ሰላም እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሀንልን መምህራችን የእይ የእማፍቅር ወዳጅ ዘመንህ ይባረክ

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg Před rokem +3

    ዘመንህ በሙሉ የተባረከይሁን በርታ ወንድማችን

  • @user-ss4ip8ce6b
    @user-ss4ip8ce6b Před rokem +1

    በጣም የሚገርም ነው መምህር አምላክ ኑፅልብ ይሰጥን መተት የሚድርጉ ስውች አምላክልቦና ይሰጥቸው እኛንም የሚበረከክልብ ይስጥን

  • @kasechkasech6651
    @kasechkasech6651 Před rokem +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በጣም ደሰ የሚል ታሪክ ነዉ ቡዙ ትምህርት እናገኝበታለን ❤ በነገራችን ላይ ይሄ ታሪክ በተመሳሳይ ሁኔታ ሰፈሬ ላይ ነበረ 😢 በጣም ይገረማል

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm Před rokem +1

    ተባረክልን ወንድማችን እንዴዚህ አይነት በየትኛውም አከባቢ አይጠፋም

  • @user-ri9sb1us4w
    @user-ri9sb1us4w Před rokem +2

    ሰላም መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልኝ እንኳን አደረሰህ ለሰማአታ ለእናታችን ለቅድስት አርሲማ በፆሎቶቹህ እሰቡኝ ወለተ ዮሐንስ ብላቹህ ሊቤን እያፈነኝ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sara-ok8ri
    @Sara-ok8ri Před rokem

    ይገርማል ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው የሚባለው እውነት ነው መምህር እናመሰግናለን ብዙ ነገር እየተማርን ነው

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p Před rokem +3

    መምህረ እንኳን ደህና መጣህልን በጣም የተማርኩበት ትምህርት ነው የምረግሙንን መመረቅ ስሰድቡን ማመስገን ተምራለሁ የምጠሉንን ወዳጃችን ማድረግን የዋህነተን ተምራለሁ መምህረ😢❤

  • @user-gr8ml7ro8h
    @user-gr8ml7ro8h Před rokem +2

    መምህሬ ዘላለም ኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @mekdi9983
    @mekdi9983 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላት በእውነት አንዳንደየ የምንሰራቸው ስህተቶች ምንያህል ዋጋ እደሚያስከፍሉን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs Před rokem +1

    ሰው የሰራውን ያጭዳል። ከሴጣንጋር መዋዋል መጨረሻው ይሄነው። በውነት ፈጣሪ በቃቹሁ ይበላቸው ለልጆቹሁም። ፈጣሪ ይፈውሳቸው

  • @HhHh-qw5tr
    @HhHh-qw5tr Před rokem

    መምህራን እግዚአብሔር ይጣብቅኝ ቃል ህውተይሰመዐልን አምላክ መሰተወዕለ ልብን ሰጠና አሜን

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 Před rokem

    ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን መምሬ አተን የሰጠንም እግዚያብሔር ይመስገን በርታ የምትወደም መላክ አምላከ ሩፋኤል ከነቤተሰቦችክ ይጠብቅክ

  • @user-br1jv9ru3u
    @user-br1jv9ru3u Před rokem +2

    ሰላም ለናተ ይሁን የክርስቶስ ቤተሰቦች እንኳን አደረሳቹ ለሰማእቷለቅድስት አርሴማ መምህር ገጠመኙ ቢያስተምርም የልጆቹ ነገር ግን ውስጤን አመመኝ ወላጆቻችን የሚያደርጉት ባእድ ነገር ብዙዎቻችን ዋጋ ከፍለናል በተለያየ ፈተናዎች ፖሊሱን ግን እጅግ በጣም ላመሰግነው ወዳለው ቢያንስ የመተት አድራጊዋን ነብስ አትርፏል ለስጋው ደሙ በቅታለች ሰውየውም መፀፀቱ ጥሩነው ሰው አውርቶ ይተዋል እሱግን ካሁን በሀላ እግዚያብሄርን አጥብቆ ይከተለዋል
    መምህር በህልሜ የቤትክን የዋይፋይ ቁጥር ስትነግረኝ አየው የምትነገረኝ ደሞ እቤት ሳትነግራቸው መተህ እኔ ሂጄ እድነግራቸውነው ቁጥሩ ግን ብዙነው ልክ የባንክ አካውት ያህል ይሄሁሉነው ስልህ አዎ አልከኝ የምትነግረኝ ደሞ ፀጉሬን ሰብስበክ እያሳዝክልኝነበር ታጥቤው ግን እደዛቀን አምሮ አይውቅም ነበር እኔ እደሚያስጠላ እነግራለም አተ ደሞ እደሚያምር ትነግረኛለህ መሰብሰብህንግን አላቆምክም ወለተ ማርያም ነኝ በፀሎትህ አስበኝ አተንም ቅዱስ ኡራኤል ይጠብቅህ

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z Před rokem

    መምህርየ የኔ ብርሀን አተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ወይ ፈተና 😢 ፍፃሜያቸው ይመር ፖሊሶቹም እግዚአብሔር ይሰጣቸው ጌታ ሆይ ለኔም ንፁህ ልቦና አዛኚ ልቦና ስጠኝ ይገርማል እኮ ደብተራ የዘራችሁትን ታጪዳላችሁ ልቦና ይስጣችሁ😢 😢😢😢😢

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Před rokem +1

    ገና መግባቴ ነው መምህር እንዃን ደና መጣህ

  • @tigist_channel
    @tigist_channel Před rokem

    በጣም እምገረም አስተማረ የሆነ ገጠመኝ ነው ፈጣረ እኝንም እደዚህ ለስጋ ና ደሙ ያብቃን መምህረ አተም እምትወዳት እማ ፈቅረ ከነቤተሰብህ ትጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባረክልን

  • @sintayehusintayehu2576

    መምህራችን ከክፉነገር ይጠብቅህ እድሜና ጤና ይስጥልህ ባንተ ትምህርት ብዙ የማላዉቀዉን ነገር አዉቄአለሁ አመሰግናለሁ

  • @hhfj9761
    @hhfj9761 Před rokem

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር እንደ ሁለዬዉ ትምህር አግንቼበታለሁ

  • @hdhdhrhrh6367
    @hdhdhrhrh6367 Před rokem +1

    መምህራችን ቃል ህይወት ይሰማልን ብእዉነት ፀጋዉ ይብዛለህ❤

  • @qatarqatar1236
    @qatarqatar1236 Před rokem +1

    ቃለህወትያሰማልን መምህራችን በእድሜና በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @user-bc7mo6qt2q
    @user-bc7mo6qt2q Před rokem

    በእዉነት የእግዚአብሄር ስራዉ ድንቅ ነዉ ኮሜንት ማንበብ ዉስጤ ነዉ ለመጀመሪያ ቀኔ ነዉ ስፅፍ ግንኮ ያልተሸከምኩት መንፈስ የለም ዛሩም ጠቋሩም አዳልሞቲዉም ጨሌዉም ብቻ ያልተገበረ ነገር የለም ግን መበርታት አልቻልኩም የዝሙት ፈተናዉ እረ ስንት ልበላችሁ ፀሎታችሁ ይርዳኝ በስደት ላይ ባዶጄን ጤናዬን አጥቼ ይከዉ ሰዉ መሆን አቃተኝ ኡፉፉፉ የመምህር ተማሪዎች በሙሉ ፍቅር ስላሴ እያላችሁ እስከ ቤተሰቦቼ አስቡኝ
    መምህር አንተ መቼም አንዳንደዬ እግዚአብሔር ምን ያክል እንደሚወደን በጣም ይገርመኛል በዚህ ክፉ ዘመን አንተን እና መሰሎችን ሰቶናል ተመስገን እድሜና ጤናዉን ይስጣችሁ

  • @susanaminu2232
    @susanaminu2232 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልክ ቃለ ህወትን ያሰማልን መምህሬ እወወድሀለዉ ሺ አመት ኑርልተኝ❤❤❤

  • @yube2405
    @yube2405 Před rokem +1

    መምህርየ እንኳን ደና መጣህልን
    እጂግ በጣም ብዙ ትምህርት አስተምሮናል ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርየ ❤❤❤❤እመ ብርሀን ትጠብቅህ

  • @almnatgete7566
    @almnatgete7566 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን❤🎉 እንኳን ደህና ❤🎉መጣህ መምህራችን❤🎉 የሰማነውን ለበርከት ያድርግልን🎉❤ መሰሰዴ ለበጎ ነው🎉❤

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před rokem +1

    ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን መምህር በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣት

  • @martaetopian6896
    @martaetopian6896 Před rokem +1

    እግዚአብኤር ይመስገን አሜን መጨረሻው ደስ ይላል ❤❤ መምህራችን ሺህ ያድርግክ ❤❤ በእውነት ባንተ ላይ አድሮ የሚሰራ እግዚአብኤር ይክበር ይመስገን ሁሉን መርማሪ ፓሊስ ያንቃልን እነሱ ቢነቁልን ብዙ ነፍስ ይተርፋል ብቻ እግዚአብኤር ዳኚ ያላት ነፍስ ጊዜዋን ጠብቃ ትፈታለች❤ መምህራችን በዚህ ታሪክ ገብተክበት ባይሆን ኖሮ አቤት ባለምግብ ቤቷ ልጆቿ ተደፍረው ይህን ቤተሰብ በመተቷ ሳትጨርስ አታርፍም ነበር 😂 ግን እግዚአብኤር መልካም ነው የሚስትየውም የዋህነት ይህ ሁሉ ቤተሰብ ተረፈ ❤❤ ደስ ይላል በፍቅር በትጋት እንግዲህ መገስገስ ነው❤ መምህራች ፀጋውን ጥበቡን ሞገሱን ፍቅሩን ያብዛልክ አሜን ከነመላ ቤተሰብክ ሰመያዊቷን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስቱን ያውርስክ ቅዱስ ሚካኤል እማፍቅር ሁሉ ቅዱሳን እስከመጨረሻው አይለዩክ በክርስቶስ ፍቅር እንወድካለን❤❤🎉🎉 🎉

  • @user-tm6qb8th3h
    @user-tm6qb8th3h Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እንወዳሀለን 👏💚💛❤️💙

  • @biruktessema6043
    @biruktessema6043 Před rokem +1

    ሁላችንንም የፈጠረን ጌታ ይማረን አሜን

  • @user-tm6mu6on2h
    @user-tm6mu6on2h Před rokem

    ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት እኔስ ደህና ትምህርቱን እየተከታተልኩኝ ነበር አሁን ተውኩት እግዚአብሔር አምላክ ይገስፀው እሂ እረኩስ መንፈስ

  • @Mimmim-ry4vy
    @Mimmim-ry4vy Před rokem

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር እንኳን ደና መጡ እሰኪ የመምህርን ሰልክ ቁጥር ፈልጌ ነበር እሚያዉቅ ካለ

  • @haregwinetesfaye384
    @haregwinetesfaye384 Před 8 měsíci

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 Před rokem +1

    የደብተራን ስሩን ይንቀለዉ ፈጣሪ የነዚህ ሕጻናቶች ነፎስ ተጠያቂ ደፋሪዉ ሳይሆን ደብተራዉ ነዉ ተጠያቂ ልጆቸ አይዟችሁ በጸሎት በርቱ ነገ እናንተ ታስተምራላችሁ የእናንተ እጣ እንዳይደርስባቸዉ በጣም ነዉ የምናከብርሽ የድሮ ባለቤቱ ለእሱም ጸልይለት እስከመጨረሻዉ ግን ከልጆቹ እንዳትለይ አደራ

  • @sameerasameera7348
    @sameerasameera7348 Před rokem

    ቃለህይወት ያሰማልን ወላድተ አምላክ ትጠብቅህ መምህራችን

  • @serkalemaweke100
    @serkalemaweke100 Před rokem

    በጣም ይገርማል መምህር ብቻ እንኳን ደህና ሆኑ ውስጣቸው ቢጎዳም ደህና መሆናቸው ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይርዳቸው እማ ፍቅር ሁላችሁንም ትጠብቃችሁ

  • @KsakpksaKsakpksa-qd2eh

    ሰላም መምህር የዛሬ ገጠመኝ ይገርማል በእውነት የኔ ነዉ
    በፀሎት ወለተ መድህን አሰበኝ

  • @user-qj9ey2vx5n
    @user-qj9ey2vx5n Před 2 měsíci

    መምህር እድሜና ፀጋ ይሰጥህ በእውነት እንሰተ ማሪያም እያላችሁ አስቡኝ❤❤❤

  • @hsznjd4044
    @hsznjd4044 Před rokem

    በእውነት እንኳን አደረሳችሁ ቅድስት አርሴማ በእውነት የኔ መልካም እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይብዛላችሁ በቤቱ ያፅናልን ፫ እልልልልልል እንኳ በጣም ደስ ይላል በእውነት

  • @zewditugalo7840
    @zewditugalo7840 Před rokem

    ፈጣሪ መልሱ ቅርብ ነዉ እኛ የዘገየ ይመስለናል ፈጣሪ ማስተዋልን አድለን አሳልፈህ አትስጠን ጨካኙ ዳቢሎስ በክርስቶስ መስቀል የተረገጥህ ሁን ለንስሀ ስላበቃቸዉ አምላካችን ክብር ምስጋና አምልኮ ዉዳሴ ላተ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @dfdd6569
    @dfdd6569 Před rokem +1

    የኛ እንቁ መምህርዬ እንኳን በስላም ማጣክ እግዚአብሔር ይጠብቅክ

  • @almajaber2074
    @almajaber2074 Před rokem +1

    ሠላም መምህር እግዚአብሔር ይመሥገን ውድ መምህራችን እሺ ተምረን የምናስተምር ያርገን

  • @martabrhanu798
    @martabrhanu798 Před rokem

    መምህራችን እንኮን በሰላም መጣክ የዛሬው ይለያል ፀጋውን ያብዛልክ

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před rokem

    ወለተ ማርያም ተሥፋ ሥላሴ እግዚአብሔር ከነመላ ቤተሰብህ ይጠብቅህ

  • @sfggndfc-79
    @sfggndfc-79 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን አንኳን ሰላም መጣህ መምህር በጉጉት ነው የምንጠብቅ

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs Před rokem +1

    በጣም አዝኛለው የጎረቤቴ ልጅ ሞታን ነገሩኝ ገና ልጅ ናት እናታ። ደፍተራጋር ትሄዳለች በያመቱ እየወሰደቻቸው ታሳድሳለች ያለድሜዋ ፈጣጠነች ትምህርቱ ስራው ሁሉ ነገር በዛለይ እናታ ጉረኛ እድሜ ለልጄ እያለች ቡዳ በልታት ነው ለፍልፎ ነበር ለልጄ መርጫታለው ብላ ጌን ደሞ ደማን ይመጣት ነበር ሲገል ሲያነሳ ወሰዳት የቤተሰብ ጣጣ ለልጅ። በጣም አዝኛለው ፈጣሪ ምህረቱን ይስጠን

  • @tesfayemengistu3055
    @tesfayemengistu3055 Před rokem +1

    የእዉነት አምላክ ስለእዉነት ይፈርዳል

  • @zewditugalo7840
    @zewditugalo7840 Před rokem

    መምህርዬ የኔ አባት የትምህርት ቤቱን በረከት ተሳትፊ አለሁ ተክለ አብርሀም

  • @kabtamk7852
    @kabtamk7852 Před rokem

    ይገርማል ጌታይጠብቀን መምህር ያሳዝናል አምላክ መፅናት ይስጣቸው

  • @alemtsehaysesaysisay7144

    መህራችን ክብርልን እውነት በጣም ያሳዝናል እይ እምላኬ ሆይ ምን ይሻላል መልስ እባክህ የሆነች እህት ነበርች የኔ የዘመዶቼ እህታቸው ናት እና ያሳለፈችው ህይውት ያስለቅሳል መምህር በድንብ ልታብራራልኝ አልቻለችም አፈርችኝ እና አንትን ማግኘት ትፈልጋለች እስክታገኝው ድርስ ትምህርት አዳምጪ ብየ ነግሬአታለው እና እኔ እራሱ እንድዛ አይነት ህይወት እንዳሳለፍች አላውቅም ነበር እንዳጋጣሚ በብቀድም ስልክ ልድውልላትና እንዴት ናት ብየ ስድውልላት እያለቀስች አነሳችልኝ ምን ሆንሽ ስላት እኔ ስው አይድለሁም ከንድገና ክርስትና መነሳት አለብኝ እያለች አያለቀስች እኔም አንተ ባስተማርከኝ መስርት ስጠይቃት በጣም ብዙ ነገር ነው የነገርቸኝ አሁን ያለችው በስደት ላይ ነው እባክህ መምህር ልጅቱን አናግርልኝ ስልክ አንሳላት ውድ የመምህር ልጆች እባካችሁ በፅሎት አግዙኝ ልጅቱን ውድ መስመር እንድትመጣልኝ ውለተ ቃርቆስ ብላችሁ በፅሎት አስባት ችግር ላይ ናት እውነት እሄ ገጠመኝ በጣም አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነበር ብዙ ስውች እንዲህ ባለ አይነት ትዳርን አፍተው እራሳቸው ያገባሉ ግን ትዳሩ ስላም የለውም እግዚአብሔር አምላክ ልቦናችንን ይመልስ እግዚአብሔር አምላክ ትክክለኛ ፍርድ ይፈርዱ ዘንድ ይርዳችው🙏

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Před rokem

    ቃለሂይዎትን፡ያሰማልን፡መምህር፡በሂይወት፡ዘመናችን፡የእኛ፡ያልሆነ፡ነገር፡ከመፈለግ፡ያድነን

  • @yiftusragetnet5024
    @yiftusragetnet5024 Před rokem

    ቃለህወት ያሰማልን የፃዲቁ አባታች በረከታቸው ይደርብን

  • @yosephmersha7885
    @yosephmersha7885 Před rokem +1

    መምህር የኔም አባት 5 ልጆችን የወለደችለት እናቴን ትቶ ሌላ ሴት መተት ተደርጎበት አግብቶ ነበርና ከሁለተኛ ሚስቱ (መተት ያደረገችበት) የወለዳቸው ልጆችም እንዲሁ ብክን ብለውበት፤ እሱም ብክን ብሎ አረፈ፤ መተተኛውም ሚስቱ የአልጋ ቁራኛ ሆናለች፤ ድሮ ሰለ መተት ሳላውቅ በፊት አባቴን ባጣም እጠላው ነበር፤ አሁን ግን ስለመተት ስረዳ ያሳዝነኛል፤ ምናለ በሕይወት በኖረ እላለው

  • @yenealemgenene
    @yenealemgenene Před rokem

    መምህራችን እግዚያቤር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-tu2wr6hq7c
    @user-tu2wr6hq7c Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርዬ እንኳን በሰላም መጣህ❤❤❤❤

  • @emnethabtey5465
    @emnethabtey5465 Před rokem +1

    Thanks

  • @user-ip3iv4jd3z
    @user-ip3iv4jd3z Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምችሁ ይብዛ እህት ወድሞች መምህራችን እሽ እናዳምጣለን መምህራችን

  • @jarrygatachew528
    @jarrygatachew528 Před rokem

    ድንቅ ትምህርትነው መምህር እናመሰግናለው አበርትተኸናል