189ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ለሀብትና ለስልብና የተዋረሱት አጋንንት ቤተሰቡን ፈጀ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 11. 2023

Komentáře • 489

  • @user-sx7sn9qc4w
    @user-sx7sn9qc4w Před 8 měsíci +468

    መምህር ምሰክርነትነው እኔ አረብ አገር ነው ያለሁት እና አሰርዬ ከሰራ አውጥታኝ ወደ ማርፍዬ ህጄ ነበርና ከዛ የረፍኩበት ባለቤት ሚሰቱ የለችም ወደ ሰራ ሂዳለች እና እኔ ብቻ ነበርኩኝ ከቤት እና ልደፍረኝ ብሎ እብይ ብዬ ሳለቅሰም ማሰፈራርያ ቢላዎ ይዞ እገልሻለሁኝ እኔጋ ከልተኛሽ እያለኝ ነበር ግን ቀኑ የኪዳና ምህረት ቀን ነበርና እኔም ኪዳና ምህረት እናቴ ከዚህ ጉድ አውጭኝ ብዬ ተሰልኩ እናማ ከጉድ አወጣችኝ ደሞ እኔ ገና ድግልነኝና በበተክርሰትያን አግብቼ እዳራለሁኝ ብዬ ነገርኳት እና ሰው ደርሰሉኝ በሰላም ወጣሁኝ ግን ቀጥቅጦኛል አላተረፈኝም በጥፍ በርግጫ ነው ያለኝ ግን እኔ ድንጋጤላይ ሰለነበርኩኝ አልመመኝም ለጊዜው ግን ብሀላ ተሰማኝ ትንሽ ብቻ ክብር ለኪዳና ምህረት ለናትና ልጇ🙏🙏🙏

    • @mery2098
      @mery2098 Před 8 měsíci +44

      እንኳን ደስስ ኣለሽ እህትአለም እሷን የጠራ ማንም ኣፍሮ ኣያቅም በስዴት ሁኜ ስጠራት ፈጥኖ ደራሽዋ እናታችን ❤
      👏❤💚

    • @haseerahmad2421
      @haseerahmad2421 Před 8 měsíci +16

      እንካንምአወጣችሽእህትአለምቀሪውንዘመንሽየተባረከይሁንልሽ

    • @marthahagos1762
      @marthahagos1762 Před 8 měsíci +7

      Enkuan Egziabher awotash

    • @Keyehulum
      @Keyehulum Před 8 měsíci +14

      እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ

    • @user-jc9cx1zu7i
      @user-jc9cx1zu7i Před 8 měsíci +18

      እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እመብርሐን ትመስገን

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 Před 8 měsíci +12

    መምህሬ አንተ ባታናቀኝ እንደፈዘዝኩ ዘመኔ ያልቅ ነበር የንስሃ ህይወት ይኑረኛል ከፈጣሪ ጋር አንተን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን የየካው ንጉስ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Před 8 měsíci +36

    እንዃን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ገብርኤል ወርሐዊ በአል በሰላም አደረሳቹህ ጸሎት ምልጃው አይለየን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ አንተን መፍራት በልቦናችን በጎ አምልኮትህም በህሊናችን ሳድር አሜን

    • @_Godolyas7696
      @_Godolyas7696 Před 8 měsíci

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @meseretwoaldegorgis9602
      @meseretwoaldegorgis9602 Před 8 měsíci

      አሜን አሜን አንካን አብሮ አደረሰን

    • @zerfnshhylgebrl8876
      @zerfnshhylgebrl8876 Před 8 měsíci

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አማላጅነቱን አይለየን

    • @user-sh8cv1pg5b
      @user-sh8cv1pg5b Před 8 měsíci

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-gr1wb8ij7f
    @user-gr1wb8ij7f Před 8 měsíci +17

    ጌታሆይ፡ምንሰማውን፡እንድማርበት፡እንድቀየርበት፡እርዳኝ።

  • @hiritabvs1500
    @hiritabvs1500 Před 8 měsíci +5

    ስለማይነገር ሰጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
    እፁብ ድንቅ ነው የሱ ስራ

  • @user-ss4ip8ce6b
    @user-ss4ip8ce6b Před 8 měsíci +46

    መምህር አንተም ኑርልን የስንቱን ነብስ አዳነ ያንተ ትምህርት እድሜ ፅጋ ይሰጥህ ከመላው ቤተስብህ አምላኬ ነግሬው የጎድለብኝ ነገር የለም ተመሰገንንንን

  • @HaftomAdane-lc6te
    @HaftomAdane-lc6te Před 8 měsíci +11

    ይህን ገጠመኝ የምትከታተሉ ሁሉ በእግዚአብሔር ስም በፆሎታቹህ አስቦ ገብር ሥላሴ ; ገብር ሕይወት ; ወለተ ማርያም ; እሴተ ፃድቅ ;ፍቅርተ ሥላሴ "እሴተ ፃድቅ በላቹህ አስቡኝ ሁላቹህም አድራ አስቡን

  • @malomulo-yd4jg
    @malomulo-yd4jg Před 8 měsíci +15

    እስቲ እንደኔ መምህር ማግኘት የሚፈልግ በላይክ❤❤❤❤❤

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Před 8 měsíci +6

    መምህርዬ በልጆች በሳቅ ነዉ ያዳምጥሁት እሰይ አምላኪ ለዚ ቤት የደረሰ ለኔም ለቤተሰቦቸ ይድረስ አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @kidistkidst1212
    @kidistkidst1212 Před 8 měsíci +10

    አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር ሁላችንንም ለንሳሃ ለስጋወደሙ ያብቃን 🙏🙏🙏❤️❤️❤❤

  • @tinsaeshinyasayenethiopia917
    @tinsaeshinyasayenethiopia917 Před 8 měsíci +16

    እግዚአብሔር በሁሉም መንገድ አለው ። እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před 8 měsíci +20

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኤፍታህ ለሀገሬ ሼር ሼር አንርሳ ምእመናን 💒🕊

  • @edenmezgbu1702
    @edenmezgbu1702 Před 8 měsíci +13

    ሰላም የመምህር ፍሬዎች እባካችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ እንዲሁም ቤተሠቦቼን እንደዚሁም አንድ የማቃት ልጅ ልጅ ታሞባታል እና እባካችሁ በፀሎታችሁ አስቡን እንደዚሁም በትዳር መሀል ላለ ፀብ ስለ እናታችን ድንግል ማሪያም ብላችሁ

    • @user-je7xd5lb5r
      @user-je7xd5lb5r Před 8 měsíci +3

      እግዚአብሔር አምላክ ያስባቹ እመብርሀን ታስባቹ አብራህሙ ስላሴ በመሃላቹ ይግቡ 🌴💒🌴

    • @sabaghumbot5485
      @sabaghumbot5485 Před 7 měsíci

      ልዑል እግዚአብሔር ያስብሽ ታማሚዋንም እግዚአብሔር ይማራት።

  • @user-qu2cn7ms2h
    @user-qu2cn7ms2h Před 8 měsíci +9

    አቤቱ ጌታ ሆይ ቤተሠቦቼ ወደ አንተ እንዲመለሡ እእዳኝ እኔ ደከምሁ እርዳኝ እባክህ ጌታዬ ሆይ እርዳኝ እኔ ረዳት የሌለኝ ብቸኛ ነኝ😢😢 ወለተ ሚካኤል በፀሎት ያሥቡኝ

    • @elsayemariam
      @elsayemariam Před 8 měsíci

      እመቤቴ ታስብሽ አይዞሽ አህቴ

    • @meseretwoaldegorgis9602
      @meseretwoaldegorgis9602 Před 8 měsíci

      አግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ

    • @user-qu2cn7ms2h
      @user-qu2cn7ms2h Před 8 měsíci

      @@elsayemariam አሜን አሜን አሜን በእውነት 🙏🙏🙏

    • @kalkidanbelege
      @kalkidanbelege Před 7 měsíci

      እመብረሀን ታስብሽ እማ

    • @user-qu2cn7ms2h
      @user-qu2cn7ms2h Před 7 měsíci

      @@kalkidanbelege አሜን አሜን አሜን

  • @addisalembelay3880
    @addisalembelay3880 Před 8 měsíci +11

    ረዥም እድሜ ከጤና ጋር መምህር
    ቃለ ህይወት ያሠማልን 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @hiwotalemayehu34
    @hiwotalemayehu34 Před 8 měsíci +7

    የእግዚአብሔር ስሙ ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ ይክበር ይመስገን አሜን መምህር እድሜ ከጤና ፀጋ ከበረከት አብዝቶ ይስጥከ

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Před 8 měsíci +5

    ኤፍታህ ለሀገሬ በእውነት አሜን መምህረ ዌይይ!

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 Před 8 měsíci +4

    ሰላምዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግሽ እረጅም ቀሚስ ውበት ነው ደስ የሚል ታሪክ ነው እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል ስሙ ይባረክ በልጅ ይባርካቹህ ሙሽሮች ውለዱና እናቶቻቹህን አስደስቱ

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 Před 8 měsíci +4

    መምህር የአንተ አበባ , ፍፌወችህ ይብዙ !!!

  • @abenetyilma2486
    @abenetyilma2486 Před 8 měsíci +4

    መምህር ዕድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ከነነቤተሰብህ ይስጥህ እኛም ቤት እንዲህ ዓይነት ጉድ አለ

  • @user-ff1pm5bl1m
    @user-ff1pm5bl1m Před 8 měsíci +9

    🙏🙏🙏💒መምህር ቴስፊ በጣም ጥሩ ትምርትኖዉ ናተ ተካታታሊ ነይ ኣማርኛ ኣችልም ኤርትራዊት ነይ እግዚኣቢሄር ካተ ጋራ ይሁን ኣሜን 🙏🙏🙏💒

    • @bitsatnigussie
      @bitsatnigussie Před 8 měsíci +2

      ማማዬ በትግረኛ የሚያቀርብ ልጅ አለ የመምህርን ት/ ት ይተረጉማል

    • @user-cb2tr4cd9m
      @user-cb2tr4cd9m Před 8 měsíci +1

      ናይ መምህር ተስፍየ ትምህርቲ ብትግርኛ ዝቀርብ ሓደ መምህር ኣሎ

    • @user-je7xd5lb5r
      @user-je7xd5lb5r Před 8 měsíci

      መዓረይ ትሰምዕዮ /ዖ ተኾይንኺ /ኻ ችግር የብሉን ምፅሓፍ ተዘይ ኾይኑ ሓደ ሓውና አሎ ዘቕርብ በትግርኛ

    • @user-ff1pm5bl1m
      @user-ff1pm5bl1m Před 8 měsíci

      ሰላም ንዓካ ይኩን እወ ምስማዕስ የሰምዕ እየ ብጣዕሚ ክኣኒ እቲ ትምርቲ ኣብሄወተይ ዝተፈጸመ ኣሎ ንምምህር ክብረት የሃበልና በለለይ ኣምላክ ምሳኩም ይኩን ኣሜን ናቲ ሓዉና ኣድራሻ ክትሰደለይ ትክእልዶ ብሰናይ ይቅሬታ

    • @user-ff1pm5bl1m
      @user-ff1pm5bl1m Před 8 měsíci

      @@bitsatnigussie እሽ ኣባየ ምን ይላል የርሱ ቻነል

  • @brtukannegn9820
    @brtukannegn9820 Před 8 měsíci +3

    መምህራችን እኳን ደህና መጣህ ምእመናን ላይክ እና ሰብስክራይብ እናረገው ይህን የመሰለ ትምርት እየተማርን🌸

  • @user-pb3tw5ph4i
    @user-pb3tw5ph4i Před 8 měsíci +4

    መምህራችን ቀለህይዎት ያሰመልን የሰመናዉን በልቦናችን ላይ ያኑርልን እዉይ አበትናልጅ ደስ ስትሉ እግዝአብሔር እንደአበትሽ እንድተገለግይ ያርግሽ ሰላምዬ❤❤

  • @abunieayanaw9079
    @abunieayanaw9079 Před 8 měsíci +4

    መምህራች እድሜ ማቱሳላን ያድልልን አንደበትህ በጣም ነፍስን ይማርካል በየቀኑ ብታስተምረን አይሰለቸንም የአንተን ትምህርት ስንሰማ ብርታት ጥንካሬ ይሆነናል

  • @helentesfai4130
    @helentesfai4130 Před 8 měsíci +3

    እህቴ መንፈስ ሊያዝ ብለሽ አትጸልይ ።የኔ እናት እግዚአብሄር ሲፈጥረን። ልንጸሊ፡ ልናመስግነዉ ፡ ልንፋቀር መንግስቱን ልንወርስ ነዉ የፈጠረን።እህቴ አጅሪ ከተመቸህ ተቀመጥ በይ ።ብቻ አንቺ መጸለይ ማምለክ ማመስገን አታቋርጭ።ወድያዉ ነዉ ምያዝ።

    • @savannasav2609
      @savannasav2609 Před 8 měsíci +1

      እውነት ነው ሌላው ዘዴው ይሆናል እንደዚህ እያለ ጊዜ ለመግደል ይሆናል ስለዚህ ከተመቸህ ተቀመጥ ብሎ ትኩረታችንን ፀሎት ላይ ማድረግ ነው እግዚአብሔር ሲፈቅድ ይውጣ።

  • @SesenBrhanu
    @SesenBrhanu Před 8 měsíci +6

    የሰላሚና ቀሚሰም ያምራል❤ ለመዝሙሩም ዝማሬ መላእክታን ያሰማልን

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 Před 8 měsíci +3

    እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን እኔም ማርተኛ ነኝ ገና ልሰራ ስል የምሆን አይመስለኝም ብየ እጀምረዋሎሁ ግን ይበላሽብኛል😢

  • @user-rw4fc7uk7m
    @user-rw4fc7uk7m Před 8 měsíci +3

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ለነዚ ቤተሰብ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን

  • @user-kd2te7hr5c
    @user-kd2te7hr5c Před 8 měsíci +2

    መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ይህንን ቤተሰብ የፈወሰ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እህታችን ቡዳውን በስግደትና በሱባኤ አማረሽ አቃጥለሽ ማስወጣት ትችያለሽ የምትወልጅውን ልጅ ግን ለቅዱስ ሩፋኤል አሳልፈሽ ከሰጠሽ ክፉ መንፈስ ጫፉን አይነካውም ጊዜ አታባክኚ ለተዋረደ ቡዳ ሰይጣን መፍራት የለብሽም ሐይል የእግዚአብሔር ነው በእርሱ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን ተብሎ ተጽፏል ለዚህ ቤተሰብ የደረሰ ቸሩ መድኃኔዓለም ለተጨነቁት ሁሉ በቸርነቱ ይድረስላቸው አሜን።

  • @user-hq2cr8pq2s
    @user-hq2cr8pq2s Před 8 měsíci +2

    መምህር ሠላምህን ያብዛልህ እየተከታተለኩ ነው በፀሎት አስቡኝ ገብረ ፃድቅ

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p Před 8 měsíci +10

    በእውነት ቃለይሆትያሰማልንመምህራችን❤❤❤ጌታ ሆይ እኛንምለንስሀአብቃን😢😢😢😢

  • @user-np2yd8cp7k
    @user-np2yd8cp7k Před 7 měsíci +1

    የኔ እናት የስደት እናቴ ክብር ለእመቤታችን ቅድስት ኪዳነምህረት ይሁን አሜን ከዚ በላይ ትጠብቅሽ እማዬ❤

  • @user-xc5pr1vs5q
    @user-xc5pr1vs5q Před 8 měsíci +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ነገኮ የራማው ልኡል ቅዱስ ገብርኤል ነው እንኳን አደርሳችሁ የስደቱ ብርሀኔ የመዳኛ ምክኒያቴ ሁሉነገሬነው ቅዱስ ገብርኤል❤❤❤❤❤❤

  • @baslotefasika4800
    @baslotefasika4800 Před 8 měsíci +16

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን እማ ፍቅር ኪዳነ ምህረት እናቴ ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ

  • @user-pp5og5dh4w
    @user-pp5og5dh4w Před 8 měsíci +9

    እግዚኣብሔር ይመስገን 👏🙏እንካን በሰላም መጣህ መምህራችን❤❤

  • @arabtowers6728
    @arabtowers6728 Před 8 měsíci +9

    እግዚአቤር በብዙ መንገድ የጎበኝህ መምህራችን ኑርልን❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 Před 8 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጣህ ገና መግባቴ ነው ላይክ like 👍👍👍👍👍 እያደረግን የህይወት ትምህርት እንቅሰም በርቱ ቤተሰቦቼ አድማጭ ብቻ አንሁን የተግባር ሰው እንሁን እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @biniyamkindie
    @biniyamkindie Před 8 měsíci +3

    እንኳን ደና መጣህ መምህር።

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒወትን ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን በተዋሕዶ ሀይማኖታችን ያፅናን!!!

  • @selamzerga-ub4ud
    @selamzerga-ub4ud Před 8 měsíci +5

    እግዚአብሔር ሁሉም ይቻአለዋል ክብሩ ከአፅናአፍ እስከ አፀናፍ ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @BeletuAesefa-un3mr
    @BeletuAesefa-un3mr Před 8 měsíci +5

    እግዚአብሔር ይመሥገን መህምራችን እኳን ደና መጣህ👏👏👏👏

  • @kidistgetahun3371
    @kidistgetahun3371 Před 8 měsíci +1

    መምህር ትምርትህ በጣም ነው ያነቃኝ እግዛብሄር ይስጥልን ይጠብቅልን🙏🙏🙏መምህር የምታስተምረው ሁሉምምም ከኛ ቤት አለ እውነት ነው በትምህርቱ መሠረት በደንብ አውቂዋለሁ 🙏 ግን ከሀገር ውጭ ነን የቴሌግራም ቁጥር ባገኝ ደስ ይለኛል የመምሀርን

  • @Haymanot19
    @Haymanot19 Před 8 měsíci +4

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን💖🙏

  • @firiyotleta3287
    @firiyotleta3287 Před 8 měsíci +4

    Mamiri bartaa ❤❤❤❤

  • @bere2532
    @bere2532 Před 8 měsíci +1

    ❤❤❤
    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ❤❤❤

  • @ArsemaEnate-1219
    @ArsemaEnate-1219 Před 8 měsíci +2

    እንኳን ለሊቀ መላእኩ አብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል ወርሀዊ መታሰቢያ በዓሉ በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sh8cv1pg5b
    @user-sh8cv1pg5b Před 8 měsíci +9

    እንኳን ደስ አለዎት እማማ እግዚሀብሄር ይመስገን ❤❤❤ የአብርሀም አምላክ❤❤❤❤

  • @khngkhan7289
    @khngkhan7289 Před 8 měsíci +4

    እግዝአብሔርን ይመስገን መምህርየይ ቃለ ህይወት የስመዐና ናይኣገልግሎት ዘመንካይባርክ እግዚአብሔር

  • @tsedeynegatu5886
    @tsedeynegatu5886 Před 8 měsíci +6

    መምህራች ❤❤እንኳን በሰላም መጣህ ራሳችንን እንድንፈትሽ ትምህርትህ በጣም ጠቅሞናል እናመሰግናለን

  • @user-ny6qz2bf8x
    @user-ny6qz2bf8x Před 8 měsíci +1

    ሰላም እንኳን በለሰላም መጣክ መምህር እዉነት ነዉ እኔ ላይ የሄ ሟርት ደርሶወል በሚግረም ኢ/ ያ ሊሄድነዉ በፀሎት አስብኝ ስላት ማርያምን አይሳካልሽ ደጋግማ ነዉ ያለቹ ግነቢሮ ስሄድ አለተሳካም እሚገረመዉ ሁሉም ጨረሼ መሸረሻ ለይ እንፈርምም አሉ ግን እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ለበጎ ነዉ

  • @Hamarich_arts
    @Hamarich_arts Před 8 měsíci +3

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር

  • @tsehay-yw5iz
    @tsehay-yw5iz Před 8 měsíci +1

    በወንጌል አላፍርም በመሀተቤም እግዝአብሄር ይመስገን

  • @user-zo7mb6nn3y
    @user-zo7mb6nn3y Před 8 měsíci +6

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ስለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ድንቅ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ መምህራችን በእድሜ በጤና ያኑርልን
    እግዚአብሔር የኛንም መጨረሻ ያሳምርልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-je7xd5lb5r
    @user-je7xd5lb5r Před 8 měsíci +6

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን በእውነት መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን 🌴💒🌴🕊

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Před 7 měsíci

    የእግዚአብሔር ስሙ የተመሠገነ ይሁን በእዉነት በጣም የሚያስተምር ለየት ያለ አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ መምህርየ ቃለሕይወት ያሠማልን

  • @meseretgashaye7657
    @meseretgashaye7657 Před 8 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእድሜ ጤና ያቆይልን ✝️🙏⛪ አሜን አሜን አሜን 🤲 ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን 🙏🥰🤲

  • @mesertemelese493
    @mesertemelese493 Před 8 měsíci +2

    ሰላም,መምህራችን,,ቃለህይወት,ያሰማልን,እመብረሀን,ትጠብቅል

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i Před 8 měsíci +3

    እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬ ማለከት ያሰማል መምህራችን አሜን፫ ❤❤❤

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p Před 8 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልንመምህራችን❤❤❤በወንጌልአላፉርም❤❤❤እልልልልልልልልልል

  • @user-cx5sg8cx6h
    @user-cx5sg8cx6h Před 8 měsíci +3

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እኔ ከነቤተሰቦቼ የምንቀየርበትን ቀን ያቅርብልሽ በሉኝ

  • @Maya-mf1fn
    @Maya-mf1fn Před 8 měsíci +3

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህር

  • @abunieayanaw9079
    @abunieayanaw9079 Před 8 měsíci +3

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 Před 8 měsíci +4

    አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን

  • @haset9998
    @haset9998 Před 8 měsíci +2

    እንኳን ሰላም መጣህ መምህር

  • @hiwi-21216
    @hiwi-21216 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ግሩም ድንቅ ያንተ ስራ🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እመብርሃን ትጠብቅህ🙏❤❤❤❤❤❤

  • @haregwinetesfaye384
    @haregwinetesfaye384 Před 8 měsíci +3

    መምህር እንኳን በሰላም መጣህ በፀሎት አስብኝ

  • @user-bj5ug2bm7y
    @user-bj5ug2bm7y Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤ ኑርልን መምህራችን ምርጥ ኦርቶዶክሳዊ ዘመኑን የዋጀ አስተምሮትክ በአለም ሁሉ ይዳረስ❤❤❤

  • @user-to7rk5fr9f
    @user-to7rk5fr9f Před 8 měsíci +1

    ስለሁሉም ነገር #እግዚአብሔር ይመስገን፡፡
    እኔም እረጅም ቀሚስ በጣም ነው የምወደው፡፡
    ሰላምዬ ሀሳብሽን ያሳካልሽ፡፡
    #በወንጌል አላፍርም...መምህራችን #ዝማሬመላእክት ያሰማልን

  • @user-jc9cx1zu7i
    @user-jc9cx1zu7i Před 8 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት❤

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r Před 8 měsíci +2

    😢እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ይግባት እማምላክ ውይ ተጠንቁቁ እህቶች ይሔ የሁሉም ችግር ነው

  • @malomulo-yd4jg
    @malomulo-yd4jg Před 8 měsíci +2

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před 8 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ኤፍታህ በለኝ ጌታዬ

  • @gentsisay6670
    @gentsisay6670 Před 8 měsíci +4

    እኳን ደህና መጡልን መምህራችን❤❤

  • @christinachebly1779
    @christinachebly1779 Před 8 měsíci +1

    እንኳንደህናመጣህመምህር

  • @salamashwa2785
    @salamashwa2785 Před 8 měsíci +1

    እግዚአብሔር ነገሩቹን ሁሉ ድንቅ አርጎ ስርታል ለሉላችንም መዳኒያለም መዳኛችንን ይላክልን

  • @tsionetadele
    @tsionetadele Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር ልጆችህን ይጠብቅልህ በግርማ በሞገስ ሸልሞ ያሳድግልህ ትዳርህን ከክፉ ይሰውርልህ መምህርዬ ❤❤

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 8 měsíci +2

    #Egzabiher yimsgen memihir enkuan beselam metaheln ❤❤#abetu geta hoy masetewalun adeln amen 🤲"አንተ ግን ምጽዋት ስታደርግ ምጽዋትህ በስውር እንዲሆን ቀኝህ የምትሠራውን ግራህ አትወቅ፤ በስውር የሚያይ አባትህም በግልጥ ይከፍልሃል"። ማቲ 6 3÷4💚💛❤👏

  • @tigist19
    @tigist19 Před 8 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰለሁሉም ነገር ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር 🙏

  • @rtyurtyy9626
    @rtyurtyy9626 Před 7 měsíci

    እፁብ ድንቅነዉ ቃለሂወት ያሠማልን መምህራችን

  • @helenkfile6444
    @helenkfile6444 Před 8 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርየ ላተም የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን❤❤❤ ለዝማሬው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @SaraYergha-zo2kf
    @SaraYergha-zo2kf Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq Před 8 měsíci +2

    መምህር እንኳን በሰላም መጣህ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሃገራችን ሠላም ያርግልን

  • @hasanalhasan7841
    @hasanalhasan7841 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን መምህር በእድሜ በፀጋ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-kn8vq9gh8u
    @user-kn8vq9gh8u Před 8 měsíci +2

    መምህሬ ዘላለም ኑርልኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህአሜን❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐❤

  • @Keyehulum
    @Keyehulum Před 8 měsíci +3

    እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና በፀጋ ይባርክህ

  • @freefree8182
    @freefree8182 Před 8 měsíci +6

    AmenAmenAmen❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zc9tn4lx6i
    @user-zc9tn4lx6i Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን በእውነት መምህር ቃል ሕይወት ያስማልን

  • @Edenn2119
    @Edenn2119 Před 8 měsíci +1

    መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 Před 8 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን ከባዲ ነው መጨረሻው ደስ ይላል ብዙ ዋጋ ቢከፈልም በገዛ እሽ ትውልዲን ማጣት ከባዲ ነው በርታልን መምህራችን 😍

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 Před 8 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይማረን🤲

  • @emualmu8637
    @emualmu8637 Před 8 měsíci

    ለመምህራችን ቃል ሕይወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Před 8 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @agereeageree8190
    @agereeageree8190 Před 7 měsíci

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ❤❤❤ መምህር እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይስጥክ

  • @yordanosande537
    @yordanosande537 Před 8 měsíci +2

    Egzabher emesgen Amen Amen Amen

  • @user-oe4zk3ti4k
    @user-oe4zk3ti4k Před 8 měsíci +1

    እንኳን እግዚአብሔር ጎበኛቸው የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @user-kq8hw9yb5f
    @user-kq8hw9yb5f Před 8 měsíci +1

    በጣም ሚገርም ድንቅ አስተማሪ ገጠመን ነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻችን ያሳምርልን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህርዬ የኔ ስስት 🥰🥰🥰🥰

  • @yegebreail
    @yegebreail Před 8 měsíci +2

    እንካን ደህና መጣህ መምህራችን 👏

  • @eyoabmedia1
    @eyoabmedia1 Před 8 měsíci +1

    መምህር ፈጣሪ እረጂም እድሜ ይስጠወት ❤

  • @user-gz1iu8vg2x
    @user-gz1iu8vg2x Před 8 měsíci +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን ❤❤❤መምህር. በርታልን. እረጅም እድሜና. ጤና. ያድልህ. ❤❤

  • @SabaAdisu
    @SabaAdisu Před 8 měsíci

    ስላም እግዚአብሔር ካተ ጋ ይሁን መምህር አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን