195ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ልጂት ሰው ወደ አውሬነት ሲቀየር ያየችውና ከዛ ሰውጋር የተቆራኘችው ለምንድነው?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 12. 2023

Komentáře • 445

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před 7 měsíci +40

    ድግምተኛ መተተኛ እግዚአብሔር ከምድር ገፅ ያጥፋልን😢😢😢 የተያዛችሁ ፈጣሪ ይፍታችሁ😢😢 አይዛችሁ መምህርቃለህይወት ያሰማልን

    • @mirymirylove1767
      @mirymirylove1767 Před 7 měsíci

      አሜን የፍትነ አፍፍፍፍፍ

    • @nuhaminnuhamin4214
      @nuhaminnuhamin4214 Před 7 měsíci

      Amennnn

    • @jesusking3536
      @jesusking3536 Před 5 měsíci

      Amen Amen Amen 🙏

    • @melesedesalegn
      @melesedesalegn Před 21 dnem

      መተተኛ ደብተራ የተጠራቀመው እኮ ቤተክርሥትያን ውሥጥ ነው ዋና መፈልፈያው ደሞ ቆሎ ትምሕርት ቤት ነው

  • @genetfikadu4041
    @genetfikadu4041 Před 7 měsíci +57

    ሰላም መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን እንዴት ናቹ ቤተሰቦቼ ገባ ገባ በሉ ገጠመኙን ሰምተን እንማማር ቅዱስ ዑራኤል አእምሮአችንን ክፈትልን ❤❤❤❤

    • @user-xj1yi4zd4p
      @user-xj1yi4zd4p Před 7 měsíci +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-hf5oq7cu1x
      @user-hf5oq7cu1x Před 7 měsíci +1

      Ameeeeen🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Před 7 měsíci +32

    እንዃን ለአባታችን ለአቡነ ኪሮስ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው አይለየን አሜን

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Před 7 měsíci +12

    አረቄ የሚሸጦ አዎ በደብ አሉ ሳውዴ አረቤያ እህታችን በእውነት ታሪክሸ ሰላካፈልሺን እጅግ በጣም እናመሠግናለን ትልቅ ትምረት ነው የወሰድኩበት በዚህ ገጠመኝ ወደ ሀገር ሰንገባ ዘው ብለን የምንገባ አሰተውሉ!!!!

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p Před 7 měsíci +68

    መምህርዬ እንኳን ደህና መጣክልን እንኳን ለጻድቁ አባ ኪሮስ ወረሃዊ ማታብያ በዓል አደረሳችሁ ቆንጆ ኮመንት ፃፉ ላይክ ሼር አድርጉ በስደትማ ብዙ ነገር አይተናል መምህረ ፈጣሪ ለሀገራችን ያብቃንና ብዙ እናወራለን እድሜና ጤና ይስጠን

    • @maxdz9446
      @maxdz9446 Před 7 měsíci +1

      ሰላም መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን መምህሬ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እማዬ ፍቅር ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ ክፉ አይካህ ኑርልን መምህሬ ባንተ ትምህርት ብዙ ሰዎች ተለውጠዋል ብዬ አስባለሁ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🙏✝️⛪🤲🕊️

    • @kasootube21.6mery.Love.
      @kasootube21.6mery.Love. Před 7 měsíci

      ጸዲቁ እስተፋስ ክርስቶስ ለማለት ነዉ

    • @user-yl1oi2wk7p
      @user-yl1oi2wk7p Před 7 měsíci

      @@kasootube21.6mery.Love. ኧሬ አይደለም ዛሬኮ 8 ነው አቡነ እስትፋሰ ክርስቶስ በ9 ነው

    • @zakewerwer6898
      @zakewerwer6898 Před 7 měsíci +1

      ​@@user-yl1oi2wk7p ዛሬ የአባታችን የአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ የተወለዱበት ቀን ነው ግን ወርሃዊ በዓላቸው ወር በገባ በ9 ነው

    • @tsiongezahegn3054
      @tsiongezahegn3054 Před 7 měsíci

      አቡነ ኪሮስ ለማለት ነው መሰለኝ

  • @selamselam918
    @selamselam918 Před 7 měsíci +8

    መምህርየ ነጠላ ስታደርግ እንዴት ግርማ መጎስህ እንደሚጨምር ... እሺ መምህርየ የኛ ቀያሪ።እግዝአብሄር ምስገናዉን ሁሉ ይዉሰድ🙏

  • @user-kq8hw9yb5f
    @user-kq8hw9yb5f Před 7 měsíci +10

    በጣም ድንቅ ግሩም ገጠመን ነው ቡዙ ትምህርት ተምሬበታለው ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን ❤❤🥰

  • @hananhp4217
    @hananhp4217 Před 7 měsíci +11

    እግዚአብሔር ይመስገን ምነኛ መታደል ነዉ እህታችን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ ከብዙ ፈተና ቡሀላ እግዚአብሔር እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃለን መምህርዬ ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ ❤❤❤

  • @user-bw1ih9cn9l
    @user-bw1ih9cn9l Před 7 měsíci +10

    የምገርም ታርክ ነው
    እኔ የመምህር ተስፋይ ትምህርት አዳምጨ አላቅም በጣም ነው እምያስጠላኝ ምደብረኝ ይሄ ግን በደንብ ከመጨረሻ ነው ያዳመጥኩት
    ቃለ ህይወት ያሰማለን መምህር

    • @tigistmulugata4336
      @tigistmulugata4336 Před 7 měsíci +2

      የተያዘች ነፍስ እንደዚህ ነች በማለዳ መያዝ አንብቡ ንቁ ገጠመኝ አድምጣችሁ እሚጠቅማችሁን ውሰዱ ነፍሳችሁን አድኑ አብዛኛው ሰው ዲያቢሎስን ያውቃል ግን እንዴት መቃወም እንዳለበት አብዛኛው አያውቁም የመምህር ትምህርት ደሞ እንዴት ዲያቢሎስን ከእግራችን ስር መጣል እንደምንችል በደንብ ያስረዳል ።

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p Před 7 měsíci +17

    ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገንመምህራችንእንኮንደናመጣህልን❤❤❤❤እንኳን እደረሳቹለአባታችንለቅዱስአባኪሮስ❤❤❤❤

  • @user-yv8gb4fu6d
    @user-yv8gb4fu6d Před 7 měsíci +4

    በጣም ይገርማል ጅማሬዬ ምንም ይሁን ምን ፍፃሜን አሳምርልኝ የሚባለው ለካ እውነት ነው መታደል ነው ፈጣሪ እኛንም ነፃ አውጣን መምህርዬ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @hibisttafese1921
    @hibisttafese1921 Před 7 měsíci +6

    ሰላም መምህር ህዝበ ክርስቲያን እንኳን ለ አቡነ ሙሴ አመታዊ በአል አደረሳችሁ አምላከ ቅድሳን ሰላምን ይስጠን

  • @txabyssinia1773
    @txabyssinia1773 Před 7 měsíci +4

    ውይ መምህር ! ነጠላ ሳትለብስ ገጠመኝ ስታቀርብ ደስ አይልም የእውነት !

    • @asnakudamtew310
      @asnakudamtew310 Před 18 dny

      Kesu mn alen ketmhrtu newji mnm hono biyakerbln des yelegnal♥🕊

  • @selam801
    @selam801 Před 7 měsíci +5

    እንኳን በደህና መጣህ ረቡኒ❤
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @maryammohamed2471
    @maryammohamed2471 Před 7 měsíci +6

    እሚገርም ገጠመኝ ነዉ መምህር

  • @AbrahamG.s-df6jg
    @AbrahamG.s-df6jg Před 7 měsíci +4

    እስኮሁን ከሰማሆቸው ገጠመኝ በጣም አጭርና በጣም ብዙ ትምህርት የያዘ ደስ እሚል። እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖ ያርዝምሎት።

  • @user-uu1zt2bs4j
    @user-uu1zt2bs4j Před 7 měsíci +7

    መጀመሪያ የምድርና የሰማይ የፈጥረታት ሁሉ አባት እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር አንተን የፈጠረህ አምላክ ይመስገን እድሜ ይስጥህ 🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @maryme-enatye
    @maryme-enatye Před 7 měsíci +4

    ሰላምህ እድ ምድር አሸዋ ይብዛልን መምህር መደሐኒለም. ክፍህን ያርቅልህ እና ገጠመኞችህ ትምህርቶችህ. ለኛ እደቀዝቃዛ ውሀ ነው. በርታልን መምህር. ድግል ማርያም ትጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤

  • @yeabsratesfaye2413
    @yeabsratesfaye2413 Před 7 měsíci +6

    ሰላም ቤተሰቦች ፍቅርተ ሥላሴ አስቡኝ የምትቆርቡም ስሜን ፅፋቹ በመቁረብ አስቡኝ ወለተ ትንሳዔ እና አምደ ሚካኤል አስቡልኝ

  • @HanauNew
    @HanauNew Před 7 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የሜያዉቅዉ ያዉቃል ስጣንን በብዙ ይፈትናል

  • @jambarj273
    @jambarj273 Před 7 měsíci +4

    እግዛአብሔርይመስገንአሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @user-sh8cv1pg5b
    @user-sh8cv1pg5b Před 7 měsíci +4

    እንኳን ደና መጣህ መምህራችን እ

  • @SamraSam-oc3ku
    @SamraSam-oc3ku Před 7 měsíci +5

    ፈጣሪ ይመስገን ምንም ብንረክስ ለፅድቅ ሲያበቃን ፈጣሪ። በደላችንን ሁሉ ይቅር ብሎ እንዳዲስ ይፈጥረናል ተመስገን ❤❤❤

  • @asde301
    @asde301 Před 7 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ረቡኒ እንኳን ደህና መጣህልን💐🌸💐

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 7 měsíci +5

    #ስለማይነግር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን💚💛❤👏

  • @weletemaryam6171
    @weletemaryam6171 Před 7 měsíci +4

    ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልን መምህር

  • @muluethiopia2147
    @muluethiopia2147 Před 7 měsíci +7

    ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለእኛም አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጆሮ ያድለን አሜን አሜን አሜን🙏
    አስተማሪ ፈተና ገጠመኝ ነው እውነት በብዙዎቻችን ህይወት ውስጥ ያለ ታሪክ ነው😢

  • @tigisttamiru5213
    @tigisttamiru5213 Před 7 měsíci +3

    አቤት የመዳህኒአለም ታምር የኛ አመላክ ታላቅ ነው ቃሉ የማይታብይ የፈጠረውን የማይረሳ ይድርስህ ምስጋና አባቴ አሜን አሜን አሜን

  • @user-bo7xq6ow4j
    @user-bo7xq6ow4j Před 7 měsíci +3

    መምህር እንካን በሰላም መጣሁ መምህራችን አቤቱ ገታ ሆይ ለንስሐ ጌዜ ስጠን

  • @user-eu7bq4fc1d
    @user-eu7bq4fc1d Před 7 měsíci +4

    እንኳን ደና መጣህልን መምህርዬ ሰምቼ እመለሳለሁ. ከኔ የበረታቹ አስቡኝ በፀሎታቹ በጣም እየከበደኝ ነዉ ወለተ ኪዳን ከነቤተሰቦቼ

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Před 7 měsíci +4

    ረቡኒ እንኳን በደህና መጡ የሚገርም ነው እኔ ሲባል ሰምቸ አቃለሁ እጂ ሰው ወደጀብ ተቀይሮ አየቸም አላቅ እውነት ይከብዳል የሰደት እህት ወድሞች እሄ ገጠመኚ እኛን ይመለከታል ወደ ሀገራችነሰ ስንገባ ተጠንቅቀን መፈሱን የመጋፈጥ ሀይል ኖሮን በእግዛብሄር እርዳታ መሀበረሰቡን መቀላቀል አለብነሰ ከሰው ቤትም መዞር አቁመን ከመጡ ከቤት ይምጡ ግዴታ ከሆነ ግን እራሳችንን አዘጋጅተን እርኩስ መንፈስን የሚያዋርድ የእግዛብሄር ሀይል ይዘን መራመድ እዳለብን መዘጋት የለብንም እሄ ገጠመኚ ብዙ ተማርኩበት ለወደፊት ከሀገሬ ስገባ መጠቀቅ እዳለብኚእንዳውቅ አርጎኛል እውነት ዙራ ዙራ ከንፁህ ሰው ጣላት አቤት የጌታ ስራ እፁብ ድንቅ ነው የቡዳ መንፈስ ሚስትን የሚያስደበድብ በየሁሉ ቤት ያለ ነገር ነው ጌታ ይገስፅልን እንጂ የገጠመኙ ባለቤቶች ለዚህ ያበቃችሁ ችሩ መደሀኒት አለም ይክበር ይመስገን ረቡኒ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @user-xc5pr1vs5q
    @user-xc5pr1vs5q Před 7 měsíci +10

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን በስላም መጣህ ቃለ ሒወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ❤❤❤

  • @hanahailu8956
    @hanahailu8956 Před 7 měsíci +3

    እንኳን አብሮ አደረሰን ብዙ ነገር በአባቴ በአባ ኪሮስ ተደርጎልኛል ዘርዝሬ አልጨርሰውም የዛሬ 8አመት ከሞት ተርፊያለሁ ዛሬ በቀናቸው የግል ስራዬ ተሳካል ይህ ነው ምስክሬ አሁንም አባቴ አባ ኪሮስ ሀገሬንና ህዝቦቻን ሰላም ያርጉልኝ የልቤን መሻት ይፈፅሙልኝ ያማልዱን ያስታርቁን ከፈጣሪያችነን ከአብርሀሙ ስላሴ

  • @user-br1bi9re9o
    @user-br1bi9re9o Před 7 měsíci +3

    መምህር እንኳን ደና መጣህ ዱባይ ያላችሁ እህቶቸ እስኪ ስራ ፈልጉልኝ

  • @baslotefasika4800
    @baslotefasika4800 Před 7 měsíci +7

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እንኳን ደህና መጣህልን እማ ፍቅር አመቤቴ ማርያም ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ ትጠብቀን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @MuluyAtalay
    @MuluyAtalay Před 7 měsíci +6

    በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ

  • @asterymarymleji6094
    @asterymarymleji6094 Před 7 měsíci +2

    መምህርዬ እንኳን በሠላም መጣ አንተ ከምታስተምረው ትምህር ውስጥ የኔን ህይወት የጎረቤቶች ህይወት ነው ያገኘሁት ብዙ ተምርያለሁ አመሰግናለሁ

  • @firehiwotfire4560
    @firehiwotfire4560 Před 7 měsíci +2

    እንዴት ደስስስስስስስስ የሚል ገጠመኝ ነው ትልቅ የህይወት አስተምህሮቶ ያለው ነው እንኩዋን ለዚህ ክብር አበቃት እህታችንን🙏

  • @user-ci6ip4pu3v
    @user-ci6ip4pu3v Před 7 měsíci +3

    መምህርዬ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ እመ ብርሃን እስከነ ቤተስብህ ትጠብቅህ ✝️✝️✝️

  • @user-tu6hj2ve6f
    @user-tu6hj2ve6f Před 7 měsíci +4

    መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን 🙏❤️🙏

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před 7 měsíci +7

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @maryammohamed2471
    @maryammohamed2471 Před 7 měsíci +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላም ለሁላችን ይሁን መምህር እንኳን ደና መጡልን

  • @zenashzenash8778
    @zenashzenash8778 Před 7 měsíci +3

    መምህሬ እንኳን ስላም መጣክ የማምላክ ልጆች በፀሎት አስቡልኝ እህቴ በጣም እያመመብኝ ነው ስራ መስራት አልቻለችም ስንት ግዜ ከስራ ሴያሰውጣት በመቤቴ እለምናችኋለሁ ወለተ ስላሴ ብላችሁ 😢

  • @maryammohamed2471
    @maryammohamed2471 Před 7 měsíci +5

    መምህር ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን በፀሎት ያስቡኝ ሁለተ ስላሴ

  • @YordaNos-ob8su
    @YordaNos-ob8su Před 7 měsíci +2

    ሥለ ሑሉ እግዚአብሔር ይመሥገን መምሕር ኑርልን

  • @user-dj7fz5go9l
    @user-dj7fz5go9l Před 7 měsíci +4

    መምህር እንኳን ደና መጣህ ❤❤❤❤❤❤❤❤ የኛ እቁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tinsaealemayehu2338
    @tinsaealemayehu2338 Před 7 měsíci +2

    መምህር እንኳን ደና መጣህ

  • @hsznjd4044
    @hsznjd4044 Před 7 měsíci +3

    እንኳን ደና መጣህክ በእውነት ውድ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይብዛልህክ እንኳን ደስ አለሽ ውድ እህታችን መልካም የታድር ዘመን ይሁልልሽ በእውነት ሁላችንም እንድ ክብር ይብቃ በእውነት

  • @AyaltesemaNigatu
    @AyaltesemaNigatu Před 7 měsíci +3

    መምህራችንም የህይወት ቃል ያሰማልን

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Před 7 měsíci +9

    እንዴት ዋላቹ ለአባታችን አቡነ ኪሮስ በአል ልደታቸው እንኳን አደረሳቹ

  • @user-yj7dd7xp4k
    @user-yj7dd7xp4k Před 7 měsíci +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ነው መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ ገጠመኝ በጣም ደስ የሚል ነው

  • @eiduseidu8404
    @eiduseidu8404 Před 7 měsíci +3

    መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን በኑሮህ በቤተሰብህ በስራህ ፈጣሪ ይድረስልህ እመብርሀን እናቴ በዘርፋፋው ቀሚሷ ከክፉ ነገር ትሰውርህ እኔ በእውነት በትንሽ ቀን ወራቶች እየተለወጥኩ ነው የቆጨኝ ግን ገና እንደጀመርክ እድሉን አግኝቼ ለመስማት ኤጭ እረ ውሸት ነው ብዬ ነው የወጣውት እግዚአብሔር ይመስገን ብቆይም አሁን ላይ ተመስገን አዳምጣለው

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 7 měsíci +3

    እንኩዋን ለፃድቁ አባታችን አቡነ ኪሮስ አደረሰን
    መምህሬ ተስፋ ስላሴ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
    ብር✅
    ሰብስክራይብ✅
    ላይክ✅
    አዳምጨ እመለሳለሁ እናዳምጥ እንንቃ 👏

  • @embitembit6071
    @embitembit6071 Před 7 měsíci +3

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህርችን❤🎉

  • @SaraYergha-zo2kf
    @SaraYergha-zo2kf Před 7 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መምህር በጣም ድስ ይላን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እመብርሐን ከክፉነገር ሁሉ ትጠብቅህ አሜን

  • @aschalewasgedew
    @aschalewasgedew Před 7 měsíci +3

    መምህር ከብዙአመት በፊት አውቄ ቢሆን ምንኘ በተደልኩ ተመስገን እግዝአብር ብዙ ነገር እየሳለፍልኘ አለሁ❤❤❤

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Před 7 měsíci +2

    ሰላም የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ

  • @user-qv7ml1pq3z
    @user-qv7ml1pq3z Před 7 měsíci +1

    መምህርእኳን በሰላም መጣህ
    በጣም የሚደንቅ ገጠመኝነው👏

  • @21barkot
    @21barkot Před 7 měsíci +3

    😢 መምህራታን እንኳን ደህና መጣህ ቃለሂወት ያሰማልን እውነት ነው በፊልም አይቻለሁ ሰወች ሲቀያየሩ ያስፈራል

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 Před 7 měsíci +1

    አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አንካን ለፃድቁ አባ ኪሮስ. አንካን አደረሳችሁ አድሜ ጤናዉን ለተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦችህ አማ ፍቅር ትጠብቅልን ፀጋዉ ያድልህ
    ሼር በማድረግ አንተባበር በዚህ ገጠመኝ ብዙ ሰዉ ይማራል

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 Před 7 měsíci +4

    ሰላም🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲

  • @Papujawanduja
    @Papujawanduja Před 7 měsíci +1

    መምህር እግዚአብሔር ክብረ መምህራንን ያድልልን ገጠመኝህን እንደልማድ እንዳንሰማ ምናልባት ስለመናፍስቶቹ ባህርያት ያስተማርካቸዉ ካሉ ሊንክ ብታስቀምጥልን?

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 Před 7 měsíci +2

    አምላከ መግደላዊት ማርያም ክብሩ ይስፋ !
    የተባረከ ጋብቻ !
    ፀጋህ ይብዛ መምህር ❤❤❤

  • @mairyleb9245
    @mairyleb9245 Před 7 měsíci +3

    ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የሚሰማ ጆሮ እና ልቦና ይስጠን አሜን አሜን አሜን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለወርሀዊ ብዓል መታሰብያ አቡነ ኪሮስ አደርሳችሁ አደርስን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @gentsisay6670
    @gentsisay6670 Před 7 měsíci +2

    መምራችን እኳን ደህና መጡልን እኔንም አስቡኝ

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 Před 7 měsíci +13

    እረ መምህር እኛ ሰፈር ቡዳ የምባሉ ከሰው ተገልለው የምኖሩ አሉ ብዙ ናቸው እኛም ስንፈራቸው ነበር እሬት ተቀብተን እንዳይበሉን😂 ተሸፋፍነን ነበር ምንሄዴው እና ወደ ጅብ ይቀየራሉ❤

    • @memihirtesfayeabera
      @memihirtesfayeabera Před 7 měsíci +4

      ይቀየራሉ ይባላል

    • @mulubelay3831
      @mulubelay3831 Před 7 měsíci +2

      @@memihirtesfayeabera እኔ በአይኔ ነው ያየኃቸው ከሰፈራችን ናቸው. መሰደዴ. ለበጎ ሆነልኝ. መንፈስ መሆኑን ሳላውቅ ስደበቅባቸው ነበር እድሜ ላንተ. መምህሬ

    • @user-fh8fr7gv3r
      @user-fh8fr7gv3r Před 7 měsíci +1

      ​@@mulubelay3831እግዚአብሔር ይመስገን በይየሰይጣንስራነእንእንደዚህአይባልም😢😢😢

    • @Mekdes97
      @Mekdes97 Před 5 měsíci +1

      አወማርያምንእኔካደኩበትሀገርብዙነውያሉት
      ማታማታጅብሁነውእየመጡይረብሹናል

    • @mulubelay3831
      @mulubelay3831 Před 5 měsíci +1

      @@user-fh8fr7gv3r ምን አልኩኝ እህቴ ሳናውቅ ስንደበቅባቸው ነበር ነው ያልኩት አሁንማ ባሌ ራሱ ቡዳ ብሆንም በትምህርት እቀይረዋሎሁ ብየ አስባሎሁ ገብቶኛል

  • @kibromteklemariam5160
    @kibromteklemariam5160 Před 7 měsíci +2

    መምህርዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ!!!!ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!!

  • @ffff1424
    @ffff1424 Před 7 měsíci +3

    መምህር እንኳን ደና መጣህልን ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋዉን ያብዛልክ መምህር በእዉነት የኔ ህይወት የተቀየረ ባንተ ትምህርቲ ነዉ መምህሪየ እና ባሌን በመተት ተይዞዋል አልፈልግሽም እያለኝ ነዉ መንፈሱ እኔ ላይ ተይዞዋል እና እኔ ያለሁቤት አርብ አገር ነዉ እሱ ዶሞ ማመን አቃተዉ እባክሄን ምን ላድርግ መምህር

  • @AyaltesemaNigatu
    @AyaltesemaNigatu Před 7 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳንም ደስ አላት

  • @BeletuAesefa-un3mr
    @BeletuAesefa-un3mr Před 7 měsíci +3

    እግዚአብሔር የምሠገን መህምራችን እኳን ደና መጣህ👏👏

  • @user-xc5pr1vs5q
    @user-xc5pr1vs5q Před 7 měsíci +4

    ስለ መቤቴ ብላችሁ ሁላችሁም በጾለት አስቡኝ አትርሱኝ ወለተ መድህን ብላችሁ😢😢????

  • @user-ci6ip4pu3v
    @user-ci6ip4pu3v Před 7 měsíci +7

    תודה!

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 7 měsíci +4

    እግዚዓብሔር ሁላችንንም ይቀይርልን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @etaferahutegeng7106
    @etaferahutegeng7106 Před 7 měsíci +5

    መምህራችን በፀሎት አስበኝ

  • @ArsemaEnate-1219
    @ArsemaEnate-1219 Před 7 měsíci +3

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤❤

  • @Sarah-co5lp
    @Sarah-co5lp Před 7 měsíci +2

    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን ❤❤❤

  • @zhraaas8742
    @zhraaas8742 Před 7 měsíci +3

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እደት ናችሁ መምህርየ እኳን ደህና መጣህልን ወለተ ሚካኤል ወለተ ገብርኤል ወለተ ማርያም ገብር ማርያም ወለተ እየሱስ ወለተ ሰንበት እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @user-yx4mf3fi1j
    @user-yx4mf3fi1j Před 7 měsíci +1

    መምርዩ አካን ደህና መጣህ አደምን ዋላችሁ ይግዛብሔር ቤተሰቦች

  • @user-fv5ce9kn1c
    @user-fv5ce9kn1c Před 7 měsíci +2

    እንኳን ደህና መጣህ መምህርሬ ካንተ ብዙ ተምረናል እማ ፍቅር ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ ክፉ አይንካህ❤❤❤

  • @tmcleaning5529
    @tmcleaning5529 Před 7 měsíci +1

    መምህሬ ለኛ ለተጎዳነው ኑርልን

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 Před 7 měsíci +3

    ❤እግዚአብሔር ሁላችንም ይቀይረን

  • @user-zd4jf5jr1y
    @user-zd4jf5jr1y Před 7 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ውድ እንኳን በሰላም መጣህ ቃል ህውት ቃል በረከት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤

  • @zhraaas8742
    @zhraaas8742 Před 7 měsíci +1

    አቤት የሱ ስራ በዉነት እፁብ ድንቅ ነዉ በዙ ነገር ያስተምራን እኛም አረብ ሀገር ያለነዉ ወደሀገር ስንገባ መጀመርያ ንሰሀ ገብተን ፀመል ቄደር ተጠምቀን ሰከን ብለን ቤተስቦቻችን ጋር ብንሄዲ መልካም ነዉ እኔም በጎርቤት በጓድኛ እዲሌ ሁሉ ተወስዶ ስራየ ሁሉ ኪሳራ ገጥሞኝ ይህዉ አረብ ሀገር ተሰዲጀ በህልሜ ሁሉ ያረገችብኝ ልጂ ትመጣብኛለች ይህዉ እሰራለሁ ገዘቡ የት እደሚሄዲ አላወቅም ወለተ ማርያ እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ትዳር የለኝ በትዳርም ዙርያ ችግር አለብኝ

  • @user-pt7sn9lp5z
    @user-pt7sn9lp5z Před 7 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🕊🕊🕊💚💛❤️🕊🕊🕊🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 Před 7 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🤲🤲🙏

  • @user-hy4fb3bg4w
    @user-hy4fb3bg4w Před 7 měsíci +4

    ተመስገን ፈጣሪ ምንይሳነዋል

  • @Nunyat-zs2hh
    @Nunyat-zs2hh Před 7 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-pp5og5dh4w
    @user-pp5og5dh4w Před 7 měsíci +3

    እንካን ደና መጣህልን መምህራችን♥

  • @user-sh6zn2zf8g
    @user-sh6zn2zf8g Před 7 měsíci +5

    መምህር በፀሎት አስበኝ❤❤❤

  • @eftah21
    @eftah21 Před 7 měsíci +2

    ዉድ መምህሬ እንኳን ደህና መጣህልን❤ትምህርትህን እያዳመጥኩ መጣህልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 Před 7 měsíci +2

    ላይክ የለም የመምራችን ወዳጆች 😘😍😍😍😍

  • @bezooalkasbi9773
    @bezooalkasbi9773 Před 7 měsíci +2

    ሠላም የተዋህዶ ቤተሠብ እንዴት ናችሁ እግዚአብሔር ይመሥገን ቃለ ሕይወት ያሣማልን መምህር እግዚአብሔር የሁላችንም ህይወት እግዚአብሔር ይቀይርል ግን ለምንድነው እኔ ይህን ፈተና ገጠመኝ የመለደምጣው ኡፍፍፍፍ እግዚአብሔር ሆይ እኔን ተመልከተኝ የቤተሰብ ህይወት ቀይርልኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ አስቡልኝ🙏🙏🙏🙏🥺🥺🥺🥺

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህ የሚገርም ገጠመኝ ነው በእውነቱ እህታችን መጨረሻሽ ሲያምር ❤

  • @HHh-te8sk
    @HHh-te8sk Před 7 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ዉድ መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ

  • @hsznjd4044
    @hsznjd4044 Před 7 měsíci +3

    ትክክለኛ ቅዱስ ሚካኤል ይገስጡልክ በእውነት

  • @SabaAdisu
    @SabaAdisu Před 7 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @user-pf7qj4jn6n
    @user-pf7qj4jn6n Před 7 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን ....

  • @hdhhdj3545
    @hdhhdj3545 Před 7 měsíci +1

    መምህርየ እንኳን ደህና መጣህልን

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i Před 7 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላኬ ይመሰገን እንኳን በደናመጣ መምህራችን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜና በፀጋው ይጥበቅ አሜን ❤❤❤

  • @asde301
    @asde301 Před 7 měsíci +3

    በስመ ስላሴ እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ😢😢😢 እኛ ሌጆች እያለን የሰው ጭራቅ እያሉ ያስፈራሩን ነበር በተለይ በደመና ወቅት😢