"አይተን ልንሰግድለት መጥተናል" Memehir Girma Wondimu 606

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2024
  • "አይተን ልንሰግድለት መጥተናል" እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ አደረሰን Memehir Girma Wondimu 606 #subescribe_now

Komentáře • 405

  • @luelalem2797
    @luelalem2797 Před 8 měsíci +132

    አባቴ በደንብ ቀርፀው አስተምረውኝ፤ሰይጣንን ከማሸነፍ አልፎ እኔም ፀጋየን ከደረስኩበት ዘጠኝ አመት አለፈኝ፤ ግንስ አባቴ ሆይ ቤተ ክርስቲያን አያቀርቡኝም፤ መድረኩንም አያጋሩም፤ የእግዚአብሔርን ቀን እየጠበኩ እሄው ዘጠኝ አመታትን አስቆጠርኩ፤ እርስዎ ግን ዘርዎ፣ ይባረክ፣ በእውነቱ ይህን የህይወት ትምህርት ማይማር ተጎድቷል።

    • @user-ir7xc4wd9m
      @user-ir7xc4wd9m Před 8 měsíci +1

      Bemariyam enanm astemren ebaksh erdan btayen takenaleh

    • @user-ir7xc4wd9m
      @user-ir7xc4wd9m Před 8 měsíci +1

      Bewst awran

    • @astertefera151
      @astertefera151 Před 8 měsíci +1

      እባክህን እኛን እርዳን

    • @astertefera151
      @astertefera151 Před 8 měsíci

      የት ሀገር ነው የምትኖሩት?

    • @luelalem2797
      @luelalem2797 Před 8 měsíci

      እስጢፋኖስ ሐዋርያ
      በሚለው የፌስቡክ ፔጂ ግቡና በሜሴንጀር ሃይ በሉ፤ ብዙ ጊዜ ቢዚ ስለሆንኩ ፤ አይመቸኝም ነገር ግን ቅዳሜ ቀን ለሁሉም ሰው እየደወልኩ የደከሙትን መናፍስት እንደየ ሁኔታው ይሆናል፤ አባታችንማ ሰው ይበዛባቸዋል፤ እረፍትም ያስፈልጋቸዋል፤ የሳቸውን ትምህርት በደንብ ተግባራዊ አድርጉ፤ እኔ ስምንት ወር ብቻ ነው የፈጀብኝ፤ አሁን እግዚአብሔር ይመስገን በአለም ስለምኖር ነው እንጂ ብዙ ሰው ምረዳበት ደረጃ አድርሰውኛል።
      እና በፌስቡኬ ሜሴንጀር ሃይ ብላችሁ፣ ኢትዮጵያ ከሆናችሁ ስልካችሁን፤ ሌላው አለም ላይ ከሆናችሁ ደግሞ በሜሴንጀር ብቅ እላለሁ፤ ብቻ ግን እየሰገዳችሁ በደንብ አዳክሙት ከዛ ቀላል ይሆናል።

  • @user-bn2yz1me4x
    @user-bn2yz1me4x Před 8 měsíci +17

    ጌታ ሆይ የማየው ብርሃን ስጠኝ፣ የምመራበት ብርሃን ስጠኝ ፣ሂልናዬን ወዳተ የማቃናበት ብርሃን ስጠኝ፣ ሰማያዊ ድል የሆነውን ብርሃን ስጠኝ፣ የተስፋህን ቃል ስጠኝ፣ ከወደቅሁበት የሚያነሳኝ ብርሃን ስጠኝ፣ሃሳቤን እና ምኞቴን ወደ ግብ የሚወስድ ብርሃን ስጠኝ፣አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን አሜን

  • @sabacarlier5071
    @sabacarlier5071 Před 8 měsíci +20

    የኛ እንቁ ልዩ አባታችን እንካን ደና መጡልን,አባቴ እርስ ሲያስተምሩ አጥንቶቼ ሁሉ ይንቀሳቀሳሉ ደስ ይለኛል, አባታችን ሁሌም ኑልን, የድንግል ማርያም ልጅ ከዚ በላይ ሞገስ ፀጋ በፀጋ ላይ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልኝ, ዳግም ጻዲቁን ተክልዬን ሳይገባን በዚ ዘመን እርሶን ስለሰጠን እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን ፣🙏🌹🌻⛪

    • @Dinkneshsamual
      @Dinkneshsamual Před 7 měsíci

      Anen.amen.amen❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @taddeselema1646
    @taddeselema1646 Před 8 měsíci +49

    የኛ የበረከት አባት! የዚህ ዘመን እውነተኛ
    ሐዋርያ እንኳን በሰላም መጡልን።
    ሺ አመት ኑሩልን!!!!

    • @akberetberhane6521
      @akberetberhane6521 Před 8 měsíci

      አሜን አሜን አሜን ✝️🙏🫶😘😇💯👌🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️

    • @sabaghumbot5485
      @sabaghumbot5485 Před 8 měsíci +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @Omosuger3838
    @Omosuger3838 Před 8 měsíci +4

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን አሜን 🙏🙏 ቃለሕይወት ያሠማልን አሜን 🙏🙏🙏 እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦት አሜን 🙏🙏🙏

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 Před 8 měsíci +11

    አሜን አባታችን ሺ አመት ኑሩልን ትልቅ አባት ኖት ትልቅም ክብር አለኝ የስንት ሰው ተስፋ ኖት እርስዎን በአገልግሎት ማጣት ያማል ይሁን ለበጎ ነው እወዶታለው አከብሮታለው ብዙ ነገርን ከእርስዎ አግኝቻለው ስደክም ብርታቴ ኖት ❤🙏

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 Před 8 měsíci +31

    🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲
    እንኳን አብሮ አደረሰን🕯
    🤲ጌታ ሆይ የማየው ብርሃን ስጠኝ🤲
    እስካሁን የማየው ጨለማ ነው ::
    የማየው ብርሃን ስጠኝ🤲
    የምመራበት ብርሃን ሰጠኝ🤲
    ህሊናዬን ወዳንተ የማቃናበት ብርሃን ሰጠኝ🤲
    ሰማየ ዕድል የሆነውን ብርሃን ስጠኝ 🤲
    የተስፋህን ቃል ብርሃን ስጠኝ 🤲
    ከወደቅኩበት የሚያነሳኝን ብርሃን ስጠኝ🤲
    ሀሳቤንና ምኞቴን ወደ ግብ የሚወስድ ብርሃን ስጠኝ🤲

  • @user-yx4ly4sk4x
    @user-yx4ly4sk4x Před 8 měsíci +6

    አባቴ የስስት አባቴ ኖት በጉጉት ነው የምንጠብቀው የእርሶን ትምህርት ግዜ እንኳን ባይኖረኝ እያዳመጥኮት ነው የምተኛው፡
    ሺ አመት ኑሩልኝ ቃል ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @meseretmekonnen268
    @meseretmekonnen268 Před 8 měsíci +6

    አባቴ እንቆቅልሼ ተፈታ,የዘመናት ስቃዬ ምክንያቱ ፉንትው ብሎ ታየኝ ::አባቴ እሳሳልዎታለሁ,እግዚያብሄር ያኑርልን
    የኔና የቤተሰቤ ስቃይ ማቆሚያው የቀረበ ይመስልኛል ::በእግዚያብሄር ቸርነት በርስዎ ማንቃት:: አባቴ ፈፅሞ ቅር አይሰኙ በሀሜተኞችና በሰነፎች ሀሳብ ::ብዙ ልጆች አሎት❤

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 Před 8 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን አባታችን

  • @alemalem6954
    @alemalem6954 Před 8 měsíci

    ለይኩን ለይኩን ለይኩን አባቴ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሶት በረከቶት ይድረሰን ህድሜ ማሀቱሳለን ያድልልን ጌታ መድኃኒአለም ክርስቶስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ለይኩን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sr7sq2nf6q
    @user-sr7sq2nf6q Před 8 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን
    እንኳን በደህ ተመለሱልን እድመሜዎትን ያርዝምል የሚያስተምሩት ትምህርት እርኩሳን መናፍስትን ያባርርልናል ጠላታችን ሰይጣንንም እንዴት እንደምንዋጋ ያሳዉቀናል አባታችን እርስዎን ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @Ashanafe
    @Ashanafe Před 8 měsíci +4

    እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን ቅዱስ አማኑኤል እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
    ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን
    እኛም በተማርነው ቃል ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የአብርሃም የይስሃቅ የያእቆብ አምላክ ልኡል እግዛብሔር ይርዳን

  • @shitawshitaw6797
    @shitawshitaw6797 Před 8 měsíci +7

    አባታችን እንኳን በሠላም መጣችሁ እግዚአብሔር እድሜ ጤናውን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alazarzeleke
    @alazarzeleke Před 8 měsíci +3

    እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሰን መምህርን በፈጣሪ በጤና ያቆይልን አሜን

  • @YeneneshYenenesh-dr9nm
    @YeneneshYenenesh-dr9nm Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ነብስ የሚማርክ አጥንት የሚያለመልም ትምህርት ፈትፍተው ሰጡን ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት

  • @tewodrosgebremariam1081
    @tewodrosgebremariam1081 Před 8 měsíci +3

    ኑ የሚጣፍጥ ወንጌል ስሙ

  • @nettesh6928
    @nettesh6928 Před 8 měsíci +7

    አሜን አባታችን እንኳን አብሮ አደረሰን እድሜ ከጸጋ ጋር ይስጥዎት ኑሩሉን አባታችን

  • @ydhoney1956
    @ydhoney1956 Před 8 měsíci

    እንኳን አብሮ አደረሰን አባቴ እኔም እመቤቴ ትርዳኝና ከእርሶ ታገናኘኝና በመስቀልዎ ልባረክ ከውስጤ ያሉትን ርኩስ መንፈስ ይነቀሉልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 8 měsíci +9

    #አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫📖🍃🕊🌻
    #ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫📖🍃
    #የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫📖🌾#Egzabiher yimsgen abatachen enkuan beselam metulen enkuan abero adersn kale hiwot yasemalen tsgawin yabezalewo tslotewo ayleyn berketewo yiderben abatachen 🤲💚💛❤

  • @user-br1jv9ru3u
    @user-br1jv9ru3u Před 8 měsíci +5

    አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን

  • @user-kq8hw9yb5f
    @user-kq8hw9yb5f Před 8 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረስን አጥንት የሚያለመልም ትምህርት ነው ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያስማልን ፀጋውን ክብሩን ሞጎሱን ያጎናፅፍልን ኑርሉን የኔ ስስት አባት 🥰🥰🥰

  • @lamrotdemis5698
    @lamrotdemis5698 Před 8 měsíci +2

    እንኳን ደህና መጡልን ክቡር አባታችን እንኳንም
    ለብርሀነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
    ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር
    በእድሜዎትን በጤና በጸጋ የአገልግሎት
    ዘመኖዎትን ያርዝምልን አሜን በረከታችሁ ይድረሰን

  • @hiyothiyot-ds5sg
    @hiyothiyot-ds5sg Před 8 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን እረጅም እድሜ ይስጦት እናንተን ያቆይልን

  • @estifanosteshager8587
    @estifanosteshager8587 Před 8 měsíci +11

    እንኳን ለብርሀኑ ልደቱ በሰላም አደረስዎት አባታችን ምእመናን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 8 měsíci +5

    አሜን አሜን አሜን እንኳንም አብሮ አደርሠን አደርሣቹው ቃል ህይወት ያሠማልን ለሁላችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፀጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን ውድ አባ አባታችን

  • @akliluworkneh5287
    @akliluworkneh5287 Před 8 měsíci +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን በጠላታችን ላይ እንድንነቃበት ለእግዚአብሔር የአምልኮ ስግደት እንድንሰግድ ቤታችን በበረከት በሰላም በደስታ እንድንኖሮ ምክንያት እርሶ ብቻ ኖት እረጅም እድሜ ይስጥልኝ

  • @yonaskifle2985
    @yonaskifle2985 Před 8 měsíci +2

    ኣባታችን ፀጋውን ያብዛሎት እንካን አብሮ ኣድረሰን በ tv ቁጭ ብየ ሰማሁት ድንቅ ትምርት እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጦት በዚ 2024 ወደ አውሮፓ ሃገር እንድትመጡልን እግዚአብሔር ኣምላኽ ቁዱስ ፍቃዱ ዩሁንልን ኑሩልን አባታችን!

  • @abcddcba875
    @abcddcba875 Před 8 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @abelbacha7166
    @abelbacha7166 Před 8 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እንኳን አብሮ አደረሰን አባቴ

  • @munithabeshawit6331
    @munithabeshawit6331 Před 8 měsíci +4

    አባቴ እንኳን አደረሶት, እድሜንና ጸገውን ያብዛሎት
    ቃለህይዎት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @HANA-uy4mf
    @HANA-uy4mf Před 8 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @user-by4hg9om9yEMU.MEHARI
    @user-by4hg9om9yEMU.MEHARI Před 8 měsíci +4

    ❤❤❤አሜን እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አባታችን እድሜ ከፀጋዎት ጋረ ፈጣሪ ያብዛልን እኛም ስደተኞቸ ከስደታችን ተመልሰን በቤቱ ለመፈወስ ያብቃኝ ወለተ ማሪያም ስደተኛዋ ❤

  • @Sammysevle2000
    @Sammysevle2000 Před 8 měsíci +2

    እንኳን አደረሰን አባታችን
    የልደቱን ምስጢር ከውስጥ እንደዚህ አድርጎ ማን ያስተምረናል
    ልደተ ክርስቶስ የመጀመሪያው የሀዲስ ኪዳን ስግደት የተጀመረበት ቀን❤

  • @user-bd9jz1yx7m
    @user-bd9jz1yx7m Před 8 měsíci

    አሜን
    እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ብርሐነ ለደቱ አደረሳችሁ አባታችን ቃለሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ነፍስንም ስጋንም የሚያለመልም ትምህርት ነው አባታችን በረከታችሁ ይደርብን

  • @elsabeth2127
    @elsabeth2127 Před 8 měsíci

    አባቴ ነብሴን እንደዚህ በቃሉ እንዳረሰረሷት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት አሜን።
    አባቴ አገልግሎቶትን ቢጀምሩ ከፈውስም አልፎ ለብዙ ሰው መፅናናት ያድርለታል።

  • @Kuskuam206
    @Kuskuam206 Před 8 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ። እርስዎን የሰጠን ይክበር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tenseagetahun4095
    @tenseagetahun4095 Před 8 měsíci

    አሜን አባቴ እመቤቴ እድሜ ከጤና ትስጥልን ቃሎት ያሰማልን አባቴ።

  • @user-fq6wo9kp4q
    @user-fq6wo9kp4q Před 8 měsíci +1

    መምህር ሳዮት ገና እረፍት አገኛለሁ ደስ ይለኛል።እርሶ የገባዎት ነገር አለ ለኛም ይግለፅልን።

  • @user-mg7fo7tr9i
    @user-mg7fo7tr9i Před 7 měsíci +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ዕድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @MarshetMarshet-gu4js
    @MarshetMarshet-gu4js Před 8 měsíci +4

    አሜን አባታችን እረዥም እድሜ ኑሩልን

    • @MarshetMarshet-gu4js
      @MarshetMarshet-gu4js Před 8 měsíci

      የት አካባቢ ቤተክርስትያን ነዉ ሚያገልግልት ነገሩኝ እባካቹ

  • @user-hd1mj2qf1j
    @user-hd1mj2qf1j Před 8 měsíci +1

    አባታችን 1000 አመት ኑሩልን

  • @adisiadisiya-ni1qd
    @adisiadisiya-ni1qd Před 8 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜዎትን ያርዝማል❤❤❤

  • @MarshetMarshet-gu4js
    @MarshetMarshet-gu4js Před 8 měsíci

    አባታችን መምህር ግርማ ህረዠም እድሜ ኑሩልን እኛም ወደናተ መተን ለመዳን ያብቃን እግዚአብሔር አዳኝ ነዉና

  • @wedaalemayu29-fo2yx
    @wedaalemayu29-fo2yx Před 7 měsíci +1

    ጨራሰን እንዳንትፈ አባታችንን የሰትን አምላኪ አመሰገንው አለው ሺአመት ኖሮልን

  • @hanataddesse1503
    @hanataddesse1503 Před 8 měsíci

    አባቴ በእርሶ እጅ እንድባረክ ፀሎትውት ይርዳኝ ፅጌ ማርያም ከነልጆችሸ ብለው በፀሎት አስቡኝ

  • @hannadubai2030
    @hannadubai2030 Před 8 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ያቆይልን በእወነት የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን 👏❤

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Před 8 měsíci +5

    አባታችን ፀጋው ያብዛሎት እድሜና ጤና ይስጦት❤❤❤❤

  • @AyaltesemaNigatu
    @AyaltesemaNigatu Před 7 měsíci

    አሜን(፫)እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን

  • @josephabraham7788
    @josephabraham7788 Před 8 měsíci +2

    እንኳን ደህና መጡ መምህር! በረከትዎ ይደርብን!!

  • @menberebekele2374
    @menberebekele2374 Před 8 měsíci +1

    እንቁ አባታችን ቄለህይወት ያሰማልን እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አባታችን ፀሎትና ስግደትን አምልኮን ያስተማሩን አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት ኑሩልን

  • @user-tu6hj2ve6f
    @user-tu6hj2ve6f Před 8 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏 አባታችን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እረጅም እድሜ ይስጥልን ብራኬዎ ትድረስኝ 🙏❤️🙏

  • @meselegeremew4650
    @meselegeremew4650 Před 8 měsíci

    አምኖ መሞትም እ/ር ቢፈቅድ ወደክብር የመመለስን እድል መሠጠትም ጭምር ነው።
    እድሜ ይስጥልን አባታችን።

  • @user-rj9po5lj8m
    @user-rj9po5lj8m Před 8 měsíci +2

    የኔ አባት በእውነት ግልፅ በሆነ መንገድ ነው ያስተማሩን ውስጤ ደስታ ሰላምና ተስፋ ነው የሚሰማኝ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ኑሩልን አባታችን።

  • @user-en8xv4xs5s
    @user-en8xv4xs5s Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ፀጋዉን ያብዛልን ፈጣሪ ይጠብቅህ አባታችን በፀሎት ስብኝ ወለተምድን ከዱባይ አባ አንተ በአካል አግኝቸ ምባርክበት ቀን ናፈቀኝ ፈጣሪ እችን ቀን ያሳየኝ የድንግል ማርያም ልጂ

  • @user-rt1wo9wl6n
    @user-rt1wo9wl6n Před 8 měsíci +3

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን❤️
    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ሺህ አመት ኑሩልን እመ አምላክ በእጅዎ ለመባረክ ታብቃኝ🤲😥
    በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ነኝ🤲
    አዳምጨ እመለሳለሁ

  • @betlihembantihun2202
    @betlihembantihun2202 Před 8 měsíci

    አባቴ እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ሰጥቶ እኛም በበረከት እና በፀጋ እንድንኖር እርሱ ይርዳን 🙏🙏

  • @Knefe16-rgb21
    @Knefe16-rgb21 Před 8 měsíci +3

    ❤ውድ ኣባታችን መምህራችን በረከተ እጃቹ ይድረሰኝ ለሁላችን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ እግዚኣብሔር ኣብዝቶ ጸጋ ይስጥልኝ።

  • @ggvg-om6lu
    @ggvg-om6lu Před 8 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በ ፀሎት ያስቡን አባቴ 🙏🙏🙏

  • @emebetreda3149
    @emebetreda3149 Před 8 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @--vt6id973
    @--vt6id973 Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን እድሜ ና ጠና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @user-lz5rq3ub5g
    @user-lz5rq3ub5g Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @AffectionateCaveWaterfal-bv4im

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አድርስን አባታችን ቃለህይዉት ያሰማልን❤❤❤

  • @seblekefyalew6469
    @seblekefyalew6469 Před 8 měsíci

    እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 Před 6 měsíci +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @Eyob797
    @Eyob797 Před 8 měsíci +2

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር::

  • @meisme7593
    @meisme7593 Před 8 měsíci

    በዘመናችን የተሰጠን የማይናወጥ አባት እድሜዎ ይርዘምልን! በረከትዎ ይደርብን! #በእጅዎ ለመባረክ ያብቃን!

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Před 8 měsíci

    አባታችን እንኳን አብሮ ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሰን እግዚአብሄር አምላክ ፀጋውን ያብዛልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን አባቴ በጸሎት አስቡኝ

  • @user-lz5rq3ub5g
    @user-lz5rq3ub5g Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rj9po5lj8m
    @user-rj9po5lj8m Před 8 měsíci +1

    ቃለሕይወት ያሠማልን አባታችን
    ልዑል እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ።

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 Před 8 měsíci +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን እንኳን ደህና መጡ በረከትዎ ይደርብን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎት ያሰማልን አሜን❤❤❤

  • @yonathanweldyohans2010
    @yonathanweldyohans2010 Před 8 měsíci

    አባታችን እንኮን አደረሱት እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እሪሱዋን ስለስጠን በጨለማ ከመጥፋት ታድጉናል እረጅም እድሜን ይስጥልን በሕይወቴ ትልቅ ባለውለታዬ ኖት !!!

  • @themilkyvuteshow
    @themilkyvuteshow Před 8 měsíci +2

    አባታችን መላከ ምክራት " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ ፈጣሪያችን፣መድኃኒቲያችን መድኃኒያለም እንኳን እርሶንና መላው ቤተሰቦን የጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት ቀን ( ገና ) በዓል ና የፆም ፍቺ አደረሶት።አሜን።ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!

    • @memhirgirma-np7pv
      @memhirgirma-np7pv Před 8 měsíci

      አሜን ለናንተም መልካሙን እመኝላችኋለሁ

    • @hilufadhane4011
      @hilufadhane4011 Před 7 měsíci

      እባክዎን በቅድስት ድንግል ማርያም ስም ሰልኮዎን ወይ ያሉበት ቤተክርስቲያንን ነገሩን አባ ተቸግረናል

    • @themilkyvuteshow
      @themilkyvuteshow Před 7 měsíci

      @@hilufadhane4011 ወገኖቼ ፣የእኔን ምህምኑን ስልክ ቁጥር እንዳልሆነ ይሰማኛል። አባታችንመላከ ምክራት " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ ስልክ ቁጥር በእውነት አላውቀውም። እንደ ሚገባኝ፣የመድኃኒያለም ቃሉን ወንጌሉን ትምህርት፣የፈውስ አገልግሎታቸው ከየትኛው ደብር ቋሚ ሥፍራ ማለት ያስቸግራል።በየቦታው ለአገልግሎት ስለሚዟዟሩ።ፈጣሪ ይርዳችሁ።

  • @mimiselemon7131
    @mimiselemon7131 Před 8 měsíci

    አሜን ፫ ቃለ ሂወት ያሰማልን ቸሩ መድሀኒአለም በእድሜ በጤና ያኑርልን አባ ዬማቱሱላን እድሜ ይስጥልን በጣም እንወዶታለን ❤❤❤👏👏👏

  • @mikiasze9337
    @mikiasze9337 Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን

  • @roziawoke1301
    @roziawoke1301 Před 8 měsíci +7

    እንኳን ደና መጡ አባታቼን በረከቶዎ ይደርብን ስለእናተ እግዚአብሔርን እናመሰግነዋለን በዚህ ዘመን እናተን አባት ስለሰጠን❤

  • @asna7836
    @asna7836 Před 8 měsíci +1

    አባ አግዚአብሔር እድሜና ፀጋዉን ያብዞሎት ❤️❤️❤️

  • @weleteslase7657
    @weleteslase7657 Před 8 měsíci +1

    እግዚያብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @BetereLawgalet-iu8yc
    @BetereLawgalet-iu8yc Před 8 měsíci +2

    እስኪ ላዳምጥ እኔ እንደሆኩ እሰማለሁ እንጂ አእምሮዬ ላይ አይቀመጥም ወዲያው ነወ የምረሳው አባታችን በረከተዎ ይድረስን ይሄ ክፋ መንፈስ ከእግራችን በትች ይውደቅ😢😢😢

  • @kidye16ema
    @kidye16ema Před 8 měsíci +5

    አባታችን ደስ ሲሉ ነጭ በነጭ እግዚአብሄር ይጠብቅልን ❤❤❤

  • @hanataddesse1503
    @hanataddesse1503 Před 8 měsíci

    ውይ አባቴ ልብ እኮ ነው የሚነካው ትምህርቶዎት እድሜዎት 1000 ያርግልን

  • @seyfumengeste5400
    @seyfumengeste5400 Před 8 měsíci

    የየኛውድ አባት ዕንቁ አባት የበረከት አባት የጥበብ አባት የዘመኑ ሀዋርያ እንኳን አደረሰወ ከነቤተሰበወ

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 Před 8 měsíci +1

    🎚አሜን🤲
    አባቴ ! ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ በነፍስም በሥጋም ይጠብቅልኝ🤲ይፍቱኝ🎚ይባርኩኝ🎚ፅጌ ማርያም ነኝ😭ካለሁበት😭አሜን🤲

  • @user-jk4zt1pq5l
    @user-jk4zt1pq5l Před 2 měsíci

    አሜንአሜንአሜንንንንንንን አባ ቃለ ህይዐትን ያሠማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 የእርሶ እዉነት ላልገባቸዉ ሁሉ የድግል ማራያም ልድ እየሱስ ክርስቶስ ልቦናቸዉን ያብራላቹዉ አሜን 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እኛም በሰማነዉ ያማረ ፍሬ እድናፈራ እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎበኘን አሜን 💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tigestledetu3153
    @tigestledetu3153 Před 8 měsíci

    አባታችን,ቃለህውት,ያሰማልን,,አጥንትን,የሚያለመልም,የጨለመን,የሚያበራ,ነዉ❤❤❤❤,የማቱሳላን,እድሜ,,ያድልልን❤❤

  • @SaraAbady84
    @SaraAbady84 Před 8 měsíci

    አሜን አሜን አሜንንንንንንን🙏🙏🙏🙏

  • @mahlatmekonen213
    @mahlatmekonen213 Před 8 měsíci +1

    አባታችን እንኳንም አየህዎት እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን

  • @HHh-te8sk
    @HHh-te8sk Před 8 měsíci +9

    እግዚአብሔር ይመሥገን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🌿 ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን 🕊🌿
    በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሥላሴ ከነቤተሠቦቼ 👏

  • @kasahuntilahun987
    @kasahuntilahun987 Před 8 měsíci +1

    አባቴ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ዎን ያብዛልን እኛንም እግዛብሄር መልካም ፍሬ የምናፈራ ያርገን።

  • @saraka999
    @saraka999 Před 8 měsíci +1

    የኔ አባት እድሜና ጤና ይሰጥልን የእሰራኤል አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ🙏

  • @seblemeshesha922
    @seblemeshesha922 Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ኣምላክ ምስጋና ይገባዋል
    ኣባዬ ብዬ እጠራዋታለሁ ከአምላካችን ከእግዚአብሔር ቀጥሎ ሰለምን ቢሉ በእርሶ ትምህርት ከጠላት ኣሰመልጦኛልና እነድነቃበት የወንጌል ልጆት ደግሞ መምህር ተሰፋዬ ኣበራ ከእርሶ በተማረው የወንጌል ትምህርት መክሊቱን እያተረፈ ነው እኛ ተማሪዎቹ እንመሰክርለታለን
    ኣባዬ እነኳን ኣብሮ ኣደረሰን ረጀም እድሜና ጤና ኣምላካችን መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የቤቴሌሑም ሕፃን ከክፍ ይጠብቅልን
    በረከቶት ይድረሰን

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 Před 8 měsíci

    በሩቅ አዩት ተስለሙቱም አመናዉ ሙቱ ልንስግደልት ❤ መጥታንል ❤ጌታ ሆይ የመያዉን በረሀን ስጠኝ ❤

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 Před 8 měsíci

    እንኳን አብሮ አደረሰን አባቴ

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 8 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሥጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ውድ አባ አባታችን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před 8 měsíci

    ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን አባታችን ይባርኩኝ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 Před 8 měsíci

    ኦርቶዶክስን ያሳወቁኝ ምርጥ አባት ስገዱ እንስገድ እይታው የሚጀረው እዛጋ ነው።

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před 8 měsíci +1

    አባቴ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይሰጦት አሜንንን🙏❤🙏

  • @user-jd6pk5zw2x
    @user-jd6pk5zw2x Před 8 měsíci +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @girmaabera7619
    @girmaabera7619 Před 8 měsíci +1

    💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️አባታችን ቃልህዬት ይስማልን አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️እማ ፍቅር ይሆነች ድንግል ማርያም ታኑራቹ አባታችን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹አቡነ ተክለ ሃይማኖት እና ኣቡነ ሀብት ማርያም ኢትዮጵያ ሀገራችንን በምህረቱ ይስብልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-vy1ux5vl1y
    @user-vy1ux5vl1y Před 8 měsíci

    እግዚያብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን አብሮ አደርሰን አሜን አሜን አሜንን