ሰይጣንን ለማወቅ ማየት አለብኝ // ከስራ አስኪያጅነት ወደ በረንዳ አዳሪነት የሚታዩ የመናፍስት ፈተናዎች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 11. 2023
  • Religious teaching by priest Girma Wondimu - በቤተ እምነት ያለውን ሕይወት ስንመለከት መንፈሳዊ በረከትንና እውነትን የጥፋት ወኅኒ ቤት ለማድረግ መገፋፋት መተቻቸትና መቃወም እንደ አምልኮት እውቀት ይቆጥሩታል:: ከዚህም የተነሣ የቅዋሜ እንጀራ በልተህ የምትባርከው ነገር አይኖርም ብትባርክ እንኳን ቃሉ ከአፍህ ይወጣል እንጂ በውስጥ በኩል ያለው እርግማን ነው የቀደሙ አባቶቻችን ደክመው ብዙ ነገር ሰርተዋል እኛ ግን ምንም ወደ ሌለበት ምድረ በዳና ባዶ ወደሆነ ጊዜ እየሄድን ፍሬ አልባነትን በስፋት ይዘናል::
  • Auta a dopravní prostředky

Komentáře • 272

  • @AmanuelDes-qq9vn
    @AmanuelDes-qq9vn Před 8 měsíci +33

    አማረኛ ማንበብ የምትችሉ ካልናቃችሁኝ በቀር ታናሽነቴን አይታችሁ ሁላችሁ ተስፋ ጊዮርጊስ አስቡኝ አትለፉኝ በማርያም

    • @eftah21
      @eftah21 Před 8 měsíci +2

      እግዚአብሔር ያስብህ ወንድምአለም 😢ኤፍታህ ይበለን ሁላችንንም😢😢😢ታስረናል እኮ ቁመን ስንሄድ ሰዉ እንመስላለን😢😢😢😢ኢትዮ ከሆንክ ወንድሜ ፀበል ሂድ 😢

    • @HayimFiker
      @HayimFiker Před 8 měsíci +2

      ተስፋ ጊዮርጊስ እግዘብሔር ያስብህ ስገድ ፀልይ እማምላክ ትርዳህ❤

    • @weletemikaal6888
      @weletemikaal6888 Před 8 měsíci +2

      ተስፋ ጊዮርጊስ ቸሩ መድኃኔ ዓለም ያስብህ አይዞህ ወንድሜ❤❤❤❤

    • @user-se7vk7wr3c
      @user-se7vk7wr3c Před 8 měsíci

      እግዚአብሔር ያስብህ ወድማችን

    • @user-nc1hm8dj4x
      @user-nc1hm8dj4x Před 2 měsíci

      እግዛብሔር ያስብ

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 Před 8 měsíci +61

    አባቴ እንኳ ሰላም መጡልኝ እድሜ ጤና ይስጥልኝ እኔ እግዚአብሔር ተፈቅዶ በእጆት ለመባረክ ያብቃኝ😢❤❤❤

    • @addisaddis6818
      @addisaddis6818 Před 8 měsíci +1

      ኡፍፍፍፍየዳቢሎስስራው እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችንን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜንአሜን😢😢😢

    • @hewotat2147
      @hewotat2147 Před 8 měsíci +1

      Yet nachew abba ahun ?

    • @aynealma66
      @aynealma66 Před 8 měsíci +1

      አሁን የት ነው የሚገለግሉት አባ😢

    • @aynealma66
      @aynealma66 Před 8 měsíci +1

      መሂድ እፈልጋለሁ

    • @user-ts9nc5fv5f
      @user-ts9nc5fv5f Před 8 měsíci +1

      እግዚአብሔር ይመስገን እድሚና ጤና ይስጥልኝ አባቴ ❤❤❤

  • @Eyob797
    @Eyob797 Před 8 měsíci +20

    እግዚአብሔር ዕንደ ዕርሶ ያሉትን ደግ አባቶች ያብዛልን ዕንደ ማቱሳላ ያኑርልን ውድ አባት መምህር ግርማ።

  • @HiwetHh
    @HiwetHh Před 8 měsíci +44

    በእዉነት በዚ ልጅ ታረክ በጣም ነዉ ያለቀስኩት 😢😢 እና ሀበሾች በጣም አስፈሪዎች ሆነናል እግዚአብሔር ልቦናን ይስጠን አባታችን እድሜ እና ጤና ፈጣሪ ይስጦት ❤

  • @user-yw7dc5wl2u
    @user-yw7dc5wl2u Před 8 měsíci +8

    እኔም ለሰው የማልነገረው ለብዙ አመታት ያውም በሰው ሀገር የተሰቃየሁበት እርኩስ መንፈስ አንድ ቀን በአዛኝቷ ምልጃ ጸሎት በጌታዬ በኢየሱስ ክርስቶስ ቸርነት እና ምህረት እንደሚሳደድልኝ ተስፋ አለኝ የእናቴ ልጆች ኦርቶዶክሳውያን ወለተ ማርያም ብላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ በኔ የደረሰው አይድረስባችሁ😭

  • @ABIGAIL12562
    @ABIGAIL12562 Před 8 měsíci +10

    ❤ኣቦይ መዓረይ እግዚአብሔር
    ጸግኡ የብዝሓልኩም በረከትኩም ይሕደረና:
    አየ ንዓኩም ዝጸልኡሲ ምስትውዓል ይሃቦም:እሞ ይጠቀሙ :
    እንበር ንሕናሲ ቡዙሕ ተማሂርና ጸላኢና ፈሊጥናን :ናብ መን ክንጽጋዕ ከም ዘለና ውን ፈሊጥናን :እወ ናብ እግዚአብሔር ኣምላክና ክንጽጋዕ ከም ዘለና ተረዲእና :ሂወት ውን ረኪብና :ሰላም ውን ረኪብና
    ከምዚ ከማኩም የብዝሓልናን

  • @user-ck4nh3xk1x
    @user-ck4nh3xk1x Před 8 měsíci +8

    እግዚአብሔር ይገፀፀህ የህን መፈሰ በሰላሴ ሰም አባዬ በርክታቹ ይደርብን😢😢😢

  • @seifealigaz4897
    @seifealigaz4897 Před 8 měsíci +7

    እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን ❤❤❤

  • @asde301
    @asde301 Před 8 měsíci +8

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን🌺እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስትጥዎት 🌺
    ለናተ የደረሰ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን🤲
    እፍፍፍ ሲያሳዝን የኔ ወንድም😢

  • @mengstumeresa139
    @mengstumeresa139 Před 8 měsíci

    አባታችን እድሜና ጠና አብዝቶ ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @user-ng9vm4sg8v
    @user-ng9vm4sg8v Před 8 měsíci +3

    አቤቱ ጌታ ሆይ በምህረትህ ጎብኘን አንተን የማረ መዳህኒ አለም ሁላችንንም ይማረን አባየ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 Před 8 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት ክርስቲያ ያደረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በፀሎት አስብኝ

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Před 8 měsíci +10

    አባታችን ቡራኬወት ይድረሰን ፈጣሪ ይህን ክፍ መንፈስ ይገስፅልን 😢😢😢

  • @mahedermariyam933
    @mahedermariyam933 Před 8 měsíci

    እግዚኦ ማሐረነ ክርስቶስ የሰዉ ልጅ ክፋት መጨረሻ አለመኖር ይቅር ይበለን።

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 Před 8 měsíci +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @user-bv5lj3wb7w
    @user-bv5lj3wb7w Před 8 měsíci +2

    ❤አባቴ እንኳን ደህና መጡልን እድሜ ፀጋውን ያብዛሎት ክርስቶስ አባ በረከትዎ ይደርብኝ አባ በህልሜ እግሮ ስር ተንበርክኬ መንፈሱ ተንበርክኮ አባ በርከትዎ ይደርብኝ

  • @user-fw2fs7hw4j
    @user-fw2fs7hw4j Před 8 měsíci +2

    እግዚኦ ማርና ክርስቶዎስ 😢አሳዘነኝ የኔ ወድም እኳን ተመሸማቀቅ አወጣህ መጨረሻህን ያሳምርልህ አባታችን እረጅም እድሜና ጤናዎትን ይስጦዎት❤

  • @kobykoby-fo5vb
    @kobykoby-fo5vb Před měsícem

    Elelelelelel Elelelelelel egazabher yemasgan 🙏🙏

  • @zdtube5432
    @zdtube5432 Před 8 měsíci +3

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
    ለአንተ የደረሰ አምላክ እኛንም ይፈውሰን እንኳንም በሂወት ኖረክ ከጨለማ ወጣህ አሁንም ፈጣሪ ያበርታህ 😢የሰውን ልጅ ክፋት ሳስበው እሳት አለማዝነቡ የእሱ ቸርነት ያስገርመኛል አቤቱ አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ ከጥፋት መንገድ መልሰን 😢😢😢😢

  • @viptariku9098
    @viptariku9098 Před 8 měsíci +3

    እባካቹ ለአባታችን ተጨማሪ እድሜ እዲያገኙ እንማፀን!

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před 8 měsíci +1

    ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን መምህር እድሜ ይስጥልን ያግልግሎት ዘመን ይባረክ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-us1dc4cs1h
    @user-us1dc4cs1h Před 8 měsíci +4

    እግዞው ማር ክርስቶስ ወይኔ ክፍላችን
    ወይኔ ምቀኝነታችን አምላኬ ማረን ይቅር ብለን 😢😢😢አባታችንን ይስጠን እግዚአብሔር ይመስገን መናፍስትን ካነቁበት ጉዳቱው ብዙነው😢

  • @gonisyoutube2132
    @gonisyoutube2132 Před 8 měsíci

    😢😢😢😢😢አባ እድሜ ይስጥልን

  • @user-my7eo3ld6i
    @user-my7eo3ld6i Před 8 měsíci

    አባ፡እድሜና፡ጤና፡ይስጥልን

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf Před 8 měsíci +3

    የኔ አባት እንኳን ደሕና መጡልን😢😢😢

  • @adrontube3361
    @adrontube3361 Před 8 měsíci +1

    አባዬ ሳቆትን ሳይ ደስ ይለኛል:: አቤት የኛ የሀበሻ ክፍት እግዚኦ ሰው ሞትን የሚሞትም እኮ አይመስለውም ለጊዜአዊ እንጀራ የሥላሴን አምሳል ማሰቃየት ልቦናን ይስጠን እግዚአብሔር ለዚህ ምስኪን የዋህ ጅ የደረሰ ለኛም ይድረስልን አሜን

  • @mulu5487
    @mulu5487 Před 8 měsíci +4

    አሰይይይይይ በጣም ደስስስስስስ የሚል ለዉጥ😢😢😢😢 አይኛ በአይናችን አያየነዉም ማናምን ምሆናችን አቤቱ አምላኬ ሆይ የታወረ አይና ልቦናችን ግለጥልን😢😢😢

  • @user-nt7wi5rj9b
    @user-nt7wi5rj9b Před 8 měsíci +4

    ይህ ወድማችን ሲፈወስ እኔ በአካል ነበርኩ ግን እኔ ተኛሁ በሰአቱ አልበረታሁም ነበር ብዙ ነገሮች ከተበላሹ በኋላ ባነንኩ አባ ፀጋውን ያብዛልዋት አባቴ እድሜዋን ያርዝምልን አባ ❤❤❤❤

  • @SelamawitAsfaw-ft6cl
    @SelamawitAsfaw-ft6cl Před 8 měsíci

    አባቴ ርድኤት በርከቶ በቤቴ ወስጥ ይደርብን

  • @PhoneTastic-zl1eb
    @PhoneTastic-zl1eb Před 7 měsíci

    አሜን አሜን❤❤❤❤🎉🎉

  • @kidanetekle5831
    @kidanetekle5831 Před 8 měsíci +1

    Abatatene Egezhaber yekeberelen Lefetare mene yesanewane

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 Před 8 měsíci +2

    😢😢😢😢😢😢😢ወድሜ እኳን ደስ አለክ እግዚያብሔር ይገስሳቸው ይብላኝ ለመተተኛ ለድግምተኛ አተስ ዳንክ በስግደትክ በአምልኮትክ በርታ ፀበል ሁልም ቸጠመቅ መምሬ ሺ አመት ኑሩልን❤

  • @serkalemabate4691
    @serkalemabate4691 Před 8 měsíci

    እግዝዮ ምሀረና ክርስቶስ

  • @tifit589
    @tifit589 Před 8 měsíci +1

    እእእእእእልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን በእድሜ በጤና ያቆይል አባታችን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-zo7mb6nn3y
    @user-zo7mb6nn3y Před 8 měsíci +2

    ስለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
    በእዉነት አባታችንን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን በእድሜ በጤና ያኑርልን
    ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን ለናንተ የደረሰ አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን
    አባ በጸሎትዎ አስቡኝ ወለተ መድህን እያላችሁ 😢😢❤❤❤

  • @buzubuzu1636
    @buzubuzu1636 Před 3 měsíci

    አሜንጤናእስጦት

  • @mastewalassefa3892
    @mastewalassefa3892 Před 8 měsíci +1

    አባቴ እድሜ እና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር በዚህ አስቸጋሪ ዘመን የሰጠን አባታችን❤❤👏

  • @ZafuNigussie-lf6cb
    @ZafuNigussie-lf6cb Před 8 měsíci

    አባቴ.በእርስዎ.ምባረክበት.ቀን.ነዉ.የናፈቀኝ

  • @user-cn6or8mc5o
    @user-cn6or8mc5o Před 8 měsíci +1

    Egzabhere yemasgen. rajim edema tena yadelaln abatachin
    Berakato yederasan

  • @aynadisteklu1626
    @aynadisteklu1626 Před 8 měsíci

    አድራሻቸውን ቅን የሆነ ሰው ያሳውቀን

  • @fyry8481
    @fyry8481 Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር አሰራሩ ድቅነዉ እግዚአብሔር ይመስገን😢😢😢

  • @martaetopian6896
    @martaetopian6896 Před 8 měsíci +1

    እግዚአብኤር ይመስገን ስራክ እፁብ ድንቅ አባታችን መምህራችን ይፍቱኝ በረከቶት ይደርብኝ በርሶ ላይ አድሮ የሚሰራ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን አሜን አሜን ወንድማችን እስከለተሞትክ ቅዱስ ገብርኤል አይለይክ ይጠብቅክክ እኛንም የፍቅር ሰው ያድርገን 😢😢

  • @girmabekele7988
    @girmabekele7988 Před 8 měsíci +3

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን🌺እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስትጥዎት 🌺

  • @haregadinokatar8035
    @haregadinokatar8035 Před 8 měsíci +1

    እንኳን በደህና መጡ የኛ ውድ አባት እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @dhdhcjjdf1756
    @dhdhcjjdf1756 Před 8 měsíci

    😢😭😭😭😭❤❤egizo marene kiritosi

  • @HfgGff-wu6oz
    @HfgGff-wu6oz Před 8 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከትዎ ይደርብን አሜን ❤

  • @ydenektube1468
    @ydenektube1468 Před 8 měsíci

    እፁብ እፁብ እፁብ ድንቅ ነው በእውነት መምህር የኔ አባት እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን

  • @tirhasberhe8571
    @tirhasberhe8571 Před 8 měsíci

    Yesew lij gif…..,,igzio….yesirachewn yistachee😢😢😢

  • @user-qj3ec3qc9v
    @user-qj3ec3qc9v Před 8 měsíci

    ስለማይናጋር ስጦታው ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን አባ ልኡል እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ከጤና ገረ የድልልን እማምለክ ትጠብቅልን

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Před 8 měsíci +1

    .ልኡልእግዚያብሔር በፍጥረት አደበትሁሉ የተመሠገነ ይሁን::ከኢትዮጳያ ምድር መታችን ይቀልልን በጣም የሚገርም ነዉ ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን ለአባታችን ረጅሙን እድሜ ይስጣቸዉ እድሜ ቢጨመርልሽ ምትመኛለሽ ቢሉኝ የአባታችን ገርል ታአምር እደአቡነተክለሀይማኖት ተፅፎ በየቀኑበደስታ ❤❤❤❤❤❤ማበብ እግዚያብሔር ይመስገን::ይቺን ቀን እድፈቅድልኝ ፀሎቴ ነዉ

  • @muludegene6121
    @muludegene6121 Před 8 měsíci

    ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔርን አብዝቶ መውደድ ማመስገን ልክ እንደዚህ ሰው መዳን አለ።እናመስግን ለአባታችንም እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu3322 Před 8 měsíci

    እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ ክብሩ ይስፋ አባታችን የማቱሳላን ዕድሜ ይስጥልን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 8 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ውድ አባ አባታችን እንኳንም በሰላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፀጋው አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሠጥልን ለሁላችን

  • @friathailay3228
    @friathailay3228 Před 8 měsíci +1

    እባካቹ ኣባታችን ምህረቱን የሚፈጹምበት ቦታ ንገሩኝ እና እኔም መጥቼ ልፈወስ እንደእግዛኣብሄ ፍቃድ ወንዱሞቼ ተባበሩኝ

  • @biemnethidru5663
    @biemnethidru5663 Před 8 měsíci

    በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @wensht1459
    @wensht1459 Před 8 měsíci +1

    ❤❤❤ አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ይስጣችሁ በርከታቹ ይደርብን

  • @user-dk7oc9gl4f
    @user-dk7oc9gl4f Před 6 měsíci

    ሁሉንም አድራጊ ክብርህ ከፍ ይበል

  • @user-jr8tr1rk4h
    @user-jr8tr1rk4h Před 7 měsíci

    😢😢😢😢😢😢ማርንማርን

  • @user-fj6gk8kq1z
    @user-fj6gk8kq1z Před 8 měsíci +1

    አባታችን ትደብርነው እሚያገለግሉት አባዬእድሜዎትን ያርዝምልን

  • @HabenHabu-mo5qd
    @HabenHabu-mo5qd Před 8 měsíci

    Yet newi betawi 🙏

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Před 8 měsíci

    እግዚኣብሔር ኣምላክ ምሕረቱ ይላከልን አባታችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ያቆይልን አባ በጸሎት አስቡኝ

  • @selomeaklilu2189
    @selomeaklilu2189 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ ሰው ያደረገህ መድሀኒ አለም ይክበር ይመስገን ሁላችንንም በምህረቱ ያድነን

  • @user-oi2uo7qt4w
    @user-oi2uo7qt4w Před 8 měsíci +1

    እግዚኦማህርያክርስቶስ አቤቱጌታሆይ ምህረትህንአውርድልን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን

  • @21Mariyam
    @21Mariyam Před 5 měsíci

    እዉነት ናፈቀኝ😢😢❤

  • @user-cb2tr4cd9m
    @user-cb2tr4cd9m Před 8 měsíci

    የኔ አባት አይርሱኝ በጾሎቶ አድ ቀን እግዚአብሔር ፈቅዶልን ስከቤተሰቦቸ መጥቸ ብራኪወት እዲደርሰኝ ቅዱስ ፍቃዱ ይኹን ልኝ

  • @hanajppe-zv3bb
    @hanajppe-zv3bb Před 8 měsíci +2

    አባ እንኳን በሠላም መጡ

  • @nku12
    @nku12 Před 8 měsíci

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያብዛልን!!! እድሜዎን ያርዝምልን!!

  • @goitomtuccu9958
    @goitomtuccu9958 Před 8 měsíci

    እግዝያብዜር አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው አባታችንን እድሜና ጤና ይስጥልን ለኛም በረክቱን ያድለን

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Před 8 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይገስፀህ በስላሴ ስም😢😢😢

  • @user-rp1kc4es4z
    @user-rp1kc4es4z Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታች እርሶን እግዚአብሔር ስለጠጠን

  • @shewayetube-445
    @shewayetube-445 Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን🙏🙏🙏ሀገራችን ህዝባችን ባርክልን ጠብቅልን መድህኔ አለም🙏

  • @astercailler8709
    @astercailler8709 Před 8 měsíci +1

    Egzhaber yimsegen abatchen edmena tena yistote berketote yiderben Amen

  • @user-cq2cq6jq5y
    @user-cq2cq6jq5y Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር የተመስገነ ይህን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን❤❤❤❤❤

  • @user-mn1nw7fx6s
    @user-mn1nw7fx6s Před 8 měsíci

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት ፀጋ መንፈስቅድሰዎ በህይዎታችን ይግባ አሜን!!!

  • @user-ds6it1bc4v
    @user-ds6it1bc4v Před 8 měsíci +1

    በእውነት በጣም ይገርማል አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከትዎት ይደርብን ❤
    እኔ ደሞ ከቅርብ ግዜ ባኃላ የጀመረኝ የሰዉነት ሽታ እድህ ነዉ ብዬ ለመግለፅ ይከብደኛል ተሽማቀቅኩኝ ከኔ የበረታቹ በፀሎታቹሁ አሰቡኝ

  • @user-kl1js3gv8w
    @user-kl1js3gv8w Před 8 měsíci

    ክብር ምስጋና ይግባው ለመድሀኒያለም እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እመኑ ተፀመቁ ፀልዩ አገር ቤት ያላችሁ እባካችሁ ተፀመቁ

  • @goitommelese7663
    @goitommelese7663 Před měsícem

    Abate yebereket yemeheret ejot yerefebegne

  • @Amsel-dz7bg
    @Amsel-dz7bg Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እድናጤይስጥልን አባ💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 8 měsíci

    እግዚኦ መሀርኒ ክርስቶስ የሰው ከፍት እግዚአብሔር ሆይ አይነ ልቦናችን ያብራልን

  • @user-zd4jf5jr1y
    @user-zd4jf5jr1y Před 8 měsíci

    አባቴ እንኳን ሰላም መጡልኝ እድሜ ጤና ይሰጥልኝ አኔ እግዚአብሔር ተፈቅዶ በእጆት ብመሲቀሊ ለመባረክ ያብቃኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @eteneshkonjo1542
    @eteneshkonjo1542 Před 8 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @hananetp6572
    @hananetp6572 Před 8 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ፀጋ ስላሴ ነኝ አባቴ

  • @elsabetmandfro
    @elsabetmandfro Před 8 měsíci

    አባታችን በእውነት ቅዱስ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ።በረከታችሁ አይለየን።

  • @yesh-yesh12
    @yesh-yesh12 Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @user-rp1kc4es4z
    @user-rp1kc4es4z Před 8 měsíci

    አባየ ዓድመን ጥዕና ያሃበልና አምላክ እግዚአብሔር 🤲🤲🤲😘

  • @user-vy3ku5gs4f
    @user-vy3ku5gs4f Před 8 měsíci

    ውድ አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን እግዚአብሔር አምላኽ

  • @BaderAlkha
    @BaderAlkha Před 8 měsíci

    አባታችን እድሜና ጠና ይስጥልን 🙏🙏🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @meazatewolde6960
    @meazatewolde6960 Před 8 měsíci +1

    1000 ኣመት ኑርልን ኣባ

  • @user-zv3cr6kl9t
    @user-zv3cr6kl9t Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ረዥም እድሜና ጤና ይስጦ አባታችን

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Před 8 měsíci

    አቤቱ ማረን አባታችን ፀጋው ያብዛሎት❤❤❤

  • @yeenalmetyo4286
    @yeenalmetyo4286 Před 8 měsíci

    Egzaber Ymsgen Egzho Marnet Kirstyos Abetu Adneen
    ☝️💠

  • @oromtitiiintalashawaa5094
    @oromtitiiintalashawaa5094 Před 8 měsíci

    Eelellee
    Eelellee
    Eelellee Egzihabihe ymsgen😢❤❤

  • @Mariyaamariyaam-rm6wb
    @Mariyaamariyaam-rm6wb Před 8 měsíci

    Qalehiwoot yasemalin Bee idme bee Xena yixebiqilin abbatachin 🙏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @robelbrhane9491
    @robelbrhane9491 Před 8 měsíci

    በጣም ደስ ይላል ኣባታችን
    እግዚአብሔር እድሜው ያርዝምልን ኣባታችን

  • @asetereasetere6261
    @asetereasetere6261 Před 8 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤

  • @Nunyat-zs2hh
    @Nunyat-zs2hh Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mekedesneguse5725
    @mekedesneguse5725 Před 8 měsíci

    አባታችን❤❤❤

  • @taralema6070
    @taralema6070 Před 8 měsíci

    አባቴ በረከትዎ ይደርብን 🙏🤲 በፀሎት አስቡኝ በሰው አገር እዳልቀር ታምሜ አለሁ☝️😭😭

  • @user-zv4mc8ww3c
    @user-zv4mc8ww3c Před 8 měsíci

    ፈጣሪዬሆይ ለኛም ድረስን 🙏🤲🙏🤲🙏🤲አባታችን እድሜናጤና ይስጦት