"ከወጣትነታችን ጀምሮ እግዚአብሔር ን የሚያስረሱን ክፍ መናፍስቶችን እንዴት ማሸነፍ እንችላለን"

Sdílet
Vložit

Komentáře • 394

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před 10 měsíci +79

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ውድ አባታችን

    • @FikaduHailu-ve1jx
      @FikaduHailu-ve1jx Před 10 měsíci +2

      አባታችን የት ናቸዉ እባካቹ ንገሩኝ

    • @user-gi6nh9ze9v
      @user-gi6nh9ze9v Před 10 měsíci +1

      ​@@FikaduHailu-ve1jx
      Inee rasu bawuq dess yilenyal indewu tebaberun😢

    • @zerfnshhylgebrl8876
      @zerfnshhylgebrl8876 Před 10 měsíci

      አሜን አሜን አሜን

    • @jfjd5585
      @jfjd5585 Před 9 měsíci

      ​@user-gi6nh9ze9v 😅😅😊😊😊😊😊😊😊፨፨

    • @SelamawitGod-gl2we
      @SelamawitGod-gl2we Před 2 měsíci

      Ebakachew aderashawen

  • @siraneshamare1660
    @siraneshamare1660 Před 10 měsíci +39

    የእኔ እና የቤተሰባቸ መፈታት መቸ ይሆን ግታ ሆይ 😭😭😭😪😪😪💔💔

    • @etho826
      @etho826 Před 9 měsíci

      በፀሎት በርቺ ስገጂ የሆነ ቀን ሲደክመው ይጋለጣኝ አይዞሽ

    • @brhanamelaku8684
      @brhanamelaku8684 Před 8 měsíci +1

      እኛም በተመሳሳይ ሁኔቲ ነው ያለነው ቤተስባችን ተበታትኖ

  • @hewotfkr2334
    @hewotfkr2334 Před 10 měsíci +42

    አባታች በረከቱን ይደርብን🙏❤

  • @user-kh7mt6ce6d
    @user-kh7mt6ce6d Před 10 měsíci +19

    #ልዑል #እግዚአብሔር #አምላክ ጌታችንን #ኢየሱሰ #ክርሰቶሰ እመቤታችንን #ድንግል #ማርያም ቅዱሰ #ሚካኤል ቅዱሰ #ገብርኤል ቅዱሰ #ሩፋኤል ቅዱሰ #ዑራኤል ቅዱሰ #ፋኑኤል አባታችንን ያኑርልን።

  • @Eyob797
    @Eyob797 Před 10 měsíci +15

    እግዚአብሔር ፀጋ ዕና በረከቱን ያብዛሎት ውድ አባቴ መምህር ግርማ። አሜሪካ በተባለው ሀገር ላይ ስንቶቻችንን ከሞት ዐፋፍ ላይ መለሱን።

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 Před 5 měsíci +2

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @hanatube9819
    @hanatube9819 Před 10 měsíci +6

    አባን ደብተራ እና ጠንቋይ ናቸው ብሎ የሚል ዳቢሎስ ብቻ ነው
    አባቴ በረከቶት በህዝበ ክርስቲያን ላይ ይደርብን ❤

  • @user-si6jk6ve6m
    @user-si6jk6ve6m Před 10 měsíci +7

    እሰይይይይ አንበሲት ጅግና ሴት ታድላችሁ ። እልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት አሜን ይድረስልን ለእኛም። አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @hiymekonjo8365
    @hiymekonjo8365 Před 10 měsíci +5

    የኔ ጌታ መድሀኒያለም አባቴ አንተእኮ ስራህ ድንቅ ነው አንተ የምህረት አባት ክብር ላንተ ይሁን ይኤን እየሰማቹ አድቨርት አደረጉ ስለሴጣን የምትሁ እግዚያብሔር ልቦና ይስጣችሁ

  • @user-jb9bu9to2t
    @user-jb9bu9to2t Před 10 měsíci +5

    እግዚያብሔር አምላኬ ሆይ ለአባታችን ለመምህር ግርማ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ስጥልኝ ሰለሁሉም ነገር የቅዱሳን አምላክ የአባቶቸ አምላክ የእኔም የልጀ የዘሮቸ አምላክ ጌታ እግዚያብሔር ይባረክ አሜን፫

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Před 10 měsíci +3

    .አባታችን እንኳን ደና መጡልን እርሠወን የሠጠን ልኡልእግዚያብሔር የተመሠገነ ይሁን አስማተኛ መተተኛ ጠቋይን ያጥፋልን የሚገርመው እየጠነቆሉ ቅድስት ስላሴን ደፍተራ ሁነዉ ቅዱስ ሚካኤልን ይዘክራሉ አቤቱ ይማረን ይቅር ይበለን አባየ እኔም ይችየፈዉስ ቀን ትናፍቀኝአለች በፀሎተወት አስቡኝ ወለተሠማያት ብለዉ

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Před 10 měsíci +7

    አባታችን:ለኛለሀጢያተኞች:ሲል:ሺአመትያኑርልን:በረከተዎት:ይደርብን

  • @sinafiktekola-ij9yu
    @sinafiktekola-ij9yu Před 10 měsíci +9

    እግዚአብሔር በክብር ላይ ክብር በሞገስ ላይ ሞገስን ይጨምርሎት

  • @godolyastube
    @godolyastube Před 10 měsíci +9

    አባቴ እንደው ኣምላኬ ምን ያህል ቢወደኝ ነው እርሱን እንዳውቅ የረዳኝ ረጅም እድሜ ይስጥልኝ የኔ ልዩ አባት

  • @walteamanuale324
    @walteamanuale324 Před 10 měsíci +2

    የኔ አባት ምን አይነት አባት ኖት ግን በምን ልግለጽ ጸጋዎት ከፍ ይበል ከእጆት በረከት ይክፈለን በእውነት ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @AbelAmare-xh4hs
      @AbelAmare-xh4hs Před 2 měsíci

      Ere.tesekayehu.yet.new.yalut.Fab.Abel.Amare.bilewu.lakulgn

  • @retareta9976
    @retareta9976 Před 10 měsíci +2

    ጎንደር ጎጃም ወሎ ደሴ አምላክ ልቦና ይስጣቹ ምድረ መተታሞች

    • @tigisttamiru5213
      @tigisttamiru5213 Před 9 měsíci

      አረ ባክሽ የኛ አይበልጥም ኦሩሞ😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ይጠብቀን እንጂ

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 Před 10 měsíci +7

    አባታችን እንኳን ደህና መጡ በረከትዎ ይደርብኝ በፀሎትዎ ያስቡኝ ወለተ ትንሳኤ ብለው 😢😢😢

  • @hatersata.1627
    @hatersata.1627 Před 10 měsíci +19

    ዛሬ ቅዱስ ሩፋኤል ከመምህር ተስፋዬና እሌኒ ጋር ቤት እያፀዳሁ አደርኩ❤❤😂

    • @Iloveyoufikr
      @Iloveyoufikr Před 10 měsíci +2

      ዋው ጥሩ ነዋ ጠላትሽን ጠራረግሺው

    • @Hana-iy5re
      @Hana-iy5re Před 9 měsíci

      ጥሩነው

  • @rahelyishak1911
    @rahelyishak1911 Před 3 měsíci

    ❤❤❤ እልልልል ክብር ምስጋና ላባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ የማንቂያ ደወላችን ኖት ኑሩልን አባቴ የድሀው አባት ክርስትናየን አጉልተው እና አጥርተው ያሳዩኝ የዘመኑ ሀዋሪያ ያልገባው ምንም ቢልም እኛ የገባን ተጠቅመንባቸዋል ንቁ አቶሞኙ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር❤❤❤

  • @user-by2oo5hz4l
    @user-by2oo5hz4l Před 10 měsíci +6

    እግዚአብሔር ይመሰገን ለአባታችን ረጀም ይሰጥልን

  • @user-wd3ob9kh2u
    @user-wd3ob9kh2u Před 10 měsíci +3

    አባታችን እንኳንደህና መጡልን ይፍቱን ይባርኩን አሜን አሜን አሜን እናንተን የጉበኘ አምላክ ለኛም ይድርስልን

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Před 10 měsíci +9

    አባታችን እንኳን በደህና መጡልን ጸጋውን ያብዛልዎት እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv Před 10 měsíci +6

    እካን ደህና መጡ አባታችን

  • @user-nt7wi5rj9b
    @user-nt7wi5rj9b Před 10 měsíci +6

    በረከትዋ ይደርብን ልጄን በፀሎት አስቡልኝ ተክለፃድቅ ብለው ❤❤😢

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 Před 10 měsíci +7

    እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጠወት አባታችን ፀጋውን ያብዛለወት አሜን አሜን አሜን ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢

  • @user-ro9qp5nw9f
    @user-ro9qp5nw9f Před 10 měsíci +2

    አባታችን በፀሎት አስቡኝ ወ/ማርያም

  • @hanataddesse1503
    @hanataddesse1503 Před 10 měsíci +7

    ❤❤❤አባታችን በረከቶዎት ይደርብን ስልካቸውን ተባበሩን ወገኖቼ

  • @yerusalemgebresellase2440
    @yerusalemgebresellase2440 Před 10 měsíci +25

    አባታችን ዕድሜና ጤና ከነቤተሰቦችዎ ይስጥዎት ኑሩልን በፅሎትዎ አስቡን እንወድዎታለን

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 Před 9 měsíci

      Egzbhaer ASAEBS Eheaty Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @user-ix8xz1ym7m
    @user-ix8xz1ym7m Před 10 měsíci +6

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ብልራኪዎት አይለየኝ ለሷም የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን 😢

  • @user-im4jl8id1w
    @user-im4jl8id1w Před 10 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይመስገን በውነት በአሑን ሰአት እርሶን ስለ ሰጠን እድሜና ጤና ናድሎት❤

  • @mulu5487
    @mulu5487 Před 10 měsíci +1

    አባየ የተዋህዶ አንቁችን ፀጋዉን አብቶ አብቶ ይስጥልን የድንግል ማርያም ልጅ አዮሱስ ክርስቶስ አኛንም ስደቶኞች ከፈተና ከአስራት መናፍት ይሰዉረን❤❤❤❤

  • @user-to7rk5fr9f
    @user-to7rk5fr9f Před 10 měsíci +2

    ስለሁሉም ነገር
    #እግዚአብሔር ይመሥገን
    አባ በረከቶ ይደርብን እድሜና ፀጋዎን ፈጣሪ ያብዛሎት ኑሩልን አሜን

  • @brkti2123
    @brkti2123 Před 10 měsíci +3

    የኔ እንቁ አባት እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ያድልልን በእውነት

  • @hareghaile1889
    @hareghaile1889 Před 10 měsíci +1

    አባታችን እረጀም እድሜ ይስጦት እኔኩ በጣም የምወዶት አባታችን ስለእርሶው ተናግሬ አልጠግብም ሁሉም የገባኝ በርሶው እረጀም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ኑርልን ❤❤❤❤

  • @hayasaleh5437
    @hayasaleh5437 Před 9 měsíci

    እባኮት አባዬእቤታችን ሁሉበመናፍስት ተይዝዋል እንዱን ስለ መድሀንያለም

  • @asetereasetere6261
    @asetereasetere6261 Před 10 měsíci +6

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት አባ የኔንም መዳን መዳህንያለም ያቅርብልኝ🙏

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před 10 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባረክ እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን 👏👏🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Před 10 měsíci +1

    መምህራችንበርሶ ትምህርት ብቻ እየተጠቀምን ነው :: እግዚአብሔር እድሜውን ከጤናዎ ጋራ ይስጦ::

  • @seltantesfamariam8248
    @seltantesfamariam8248 Před 10 měsíci +2

    Amen amen amen ❤❤❤.

  • @user-jn6kw6mp1q
    @user-jn6kw6mp1q Před 10 měsíci +20

    አባታች ዕድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋው ያብዛሎት ድምፅ የለውሞ

    • @GirumTeshome-px7tk
      @GirumTeshome-px7tk Před 10 měsíci

      እግዛቤሂር ይመስገን ጥሩ ነው።
      ዕድሜ ጤና ይሰጦት አባታችነ

  • @user-ng9vm4sg8v
    @user-ng9vm4sg8v Před 10 měsíci +4

    ሰላም ሁላችሁም የክርስቶስ ቤተሰቦች የአባታችነ ተማሪዎች። አባታችን በርስዎ ትምህርት ተመልሰናል እግዚአብሔር ይመስገን አባ እድሜና ጤና ይስጠዎት የኛ አባት እግዚአብሔር ይመስገን የመ ህግችን አስተምረውን እኛም በአቅማችን ዛሬን ደርሰናል ጊዜው ሲደርስ ይሄዳል የኛም

  • @sarh9074
    @sarh9074 Před 3 měsíci

    ያባታችንበረከት ይድረሰኝ ለኔ ለምሰቃየው በስደት ቅዱስ ሚካኤል ድረስልኝ😢😢😢😢😢

  • @workneshdeguala2797
    @workneshdeguala2797 Před 2 měsíci

    የኛአባት እድሜናጤና ይሰጥልን የኛስመቸ ይሆንተራችን❤❤❤❤❤

  • @user-pq1lx6mt6e
    @user-pq1lx6mt6e Před 10 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እባታችን እንኳን በሰላም መጥሉን ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
    በእውነት ለወገኖቻችን የሰማ እምላክ ለኛም በስደት ላለነው ይስማን እሜን

  • @user-bf7nj8qk6j
    @user-bf7nj8qk6j Před 10 měsíci +1

    አባታችን የኛ እንቁ አባት የእኔን እድሜ ቀንሶ እግዚአብሔር ለስወ ይስጥ እግዚብሔር ፀጋውን ያብዛለወት አባታችን በፆለት አትርሱኝ በጣም የተቸገርኩ ሰው ነኝ አባቴ እወደወታለሁ

  • @user-fy7xj1oi1p
    @user-fy7xj1oi1p Před 10 měsíci +2

    ላም አባታችን

  • @user-fc8bn7dp5q
    @user-fc8bn7dp5q Před 5 měsíci

    አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ፀጋ አብዝቶ ይስጥልኝ እኔንም አምላኬ ለዚህ ያብቃኝ ሰይጣን ሲሸኝልኝ ማየት ናፈቀኝ

  • @user-eu7bq4fc1d
    @user-eu7bq4fc1d Před 10 měsíci +1

    የኛ እንቁ አባቴ በረከቶት ይደርብኝ የማቱሳላን እድሜና ጤና ይስጥልኝ የኔ ዉድ አባት ከኔ የማረባዉ ማልጠቅመዉ ሀጢያተኛ ላይ ቀንሶ ይስጥልኝ እድሜ ከጤና ጋር በፀሎቶት ይማረኝ

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Před 10 měsíci +5

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን ለእህታችን እና ለወንድማችን የደረሰ እግዚአብሄር አምላክ ለኛንም ይደረሰን ለአባታችን በዕድሜ ጤና ይጠብቅልን ጸጋውን ያብዛልን አባ በጸሎት አስቡኝ

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 Před 9 měsíci

      Egzbhaer Amleak ASAEBS Eheaty Amean Amean Aman Amean Amean Amean

  • @Bekalumaserye-yc7dt
    @Bekalumaserye-yc7dt Před 9 měsíci +2

    በእውነት ከቃላት በላይ ነው እግዚአብሔር በአባታችን ላይ አድሮ የሚሰራው ተአምር

  • @SergutSisay-sm8lf
    @SergutSisay-sm8lf Před 10 měsíci +3

    እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡

  • @yeshigeletaw6244
    @yeshigeletaw6244 Před 9 měsíci

    በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @firewtesfaye6934
    @firewtesfaye6934 Před 10 měsíci +1

    አባታቺን በረከቶት ይደርብኝ ይፍቱኝ እድሜ እና ጤና ይስጦት❤❤❤

  • @user-ee1li2cn1r
    @user-ee1li2cn1r Před 10 měsíci +2

    ኣባቴ አግዚአብሔር በዕድሜና በጸጋ ይጠብቅልን በረከቱት ይድረሰኝ ይፍቱኝ ኣባየ መስቆሎትን ለመሳለም ያብቃኝ

  • @SaraSara-nm9ks
    @SaraSara-nm9ks Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር ሆይ እየኝ እግዚአብሔር ሆይ ንካኝ እግዚአብሔር ሆይ ሁለነገሬ የታየ ይሁን

  • @tegetuayana-zg4er
    @tegetuayana-zg4er Před 4 měsíci

    የመምህር ግርማ በረከት ለነም ለበተሰቦቸ ይድረስልን አመን

  • @user-yx1og6sz3e
    @user-yx1og6sz3e Před 10 měsíci +5

    እግዚያብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልል❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልል

  • @brookabrooka2870
    @brookabrooka2870 Před 10 měsíci +1

    አባታችን ኑሮልኝ እድሜ ከጤና ያድልልኝ

  • @eteneshkonjo1542
    @eteneshkonjo1542 Před 10 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-fg3qv1hx9x
    @user-fg3qv1hx9x Před 9 měsíci

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ ክብር ግርማ ሞገስ ይስጥልን

  • @EyerusalamGatahun-1721
    @EyerusalamGatahun-1721 Před 10 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ለእናንተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን አምላከ ቅዱሳን አባታችንን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን፫

  • @user-up8ow6il1x
    @user-up8ow6il1x Před 10 měsíci +3

    🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @user-zo7mb6nn3y
    @user-zo7mb6nn3y Před 9 měsíci +3

    ስለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባታችን ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ❤❤❤😢

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv Před 10 měsíci +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ሥራው ድንቅ ነው

  • @Worke-sr5hz
    @Worke-sr5hz Před 10 měsíci +1

    Kale hiuota Yasmeln Abtchin

  • @justdoit3719
    @justdoit3719 Před 10 měsíci +2

    ፈጣሪ አንተ አድነኝ

  • @taytotayto5037
    @taytotayto5037 Před 10 měsíci +20

    አባታችን ፀጋው ያብዛሎት 🙏🙏🙏

  • @Eyuel-te1xl
    @Eyuel-te1xl Před 9 měsíci

    አባታችን እድሜ ከጤነ ይስ
    ጥወት የኔ አባት❤❤❤❤

  • @user-muse606
    @user-muse606 Před 10 měsíci +4

    🙏🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይምስገን

  • @hamletasfawe7538
    @hamletasfawe7538 Před 10 měsíci +3

    ይፍቱኝ አባታችን ፁጋውን ያብዛልዎ

  • @amanamansudan-co5id
    @amanamansudan-co5id Před 10 měsíci +7

    አባታችን ፀጋና ዕድሜ እግዚአብሔር ያብዛላቹ

  • @habhabshi5767
    @habhabshi5767 Před 9 měsíci

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ የማቶ ሳላን እድምዬ ይስጥልን በጸሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም እባላለሁ

  • @tamagnbemnet3305
    @tamagnbemnet3305 Před 10 měsíci +1

    እግዚአብሔር ከረጅም በእድሜና ጤናውን ይስጥልን

  • @burtukanfayisa3891
    @burtukanfayisa3891 Před 10 měsíci +3

    ❤❤❤

  • @ssss4655
    @ssss4655 Před 10 měsíci +1

    የኔ አባት እረጅም እድሜና ጤና አብዝቷ ይስጥልን በፀሎትዎት ያስቡን በስደት ያለሁ ልጅወት ነኝ በጅወት እድፈወስ እግዚአብሄር ቅዱስ ፉቃዱ ይሁን ወለተ ስላሴ

  • @user-ht4dk7sm5x
    @user-ht4dk7sm5x Před 10 měsíci +1

    አቤቱ እግዝአብሔር ሆይ ክዝህ ክፈ መንፈሰ አደነና አውጥኝ 😢😢😢 አቤቱ ደንግል ማርያም ሆይ እንች ጥበቅኝ 😢😢😢 አባታችን በረክታችው ጸሎታችው በጸጋ መንፈሰ ቅዱሰ ይደረሰበኝ አሜን 🤲🤲🤲

  • @user-si5ko3sx1h
    @user-si5ko3sx1h Před 16 dny

    አባታችንአድሜናጤናይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @etsegenetregu1508
    @etsegenetregu1508 Před 10 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስገን🕯
    ኑሩልን አባታችን በርከቶት ይድረሰኝ🙏

  • @janetareda2577
    @janetareda2577 Před 10 měsíci +1

    አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት

  • @mahederbelay9276
    @mahederbelay9276 Před 3 měsíci

    አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልኝ እባክዉ ዉጪነኝ ስልከሰዉትን ይፆፉልኝ❤❤❤❤

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu3322 Před 8 měsíci

    ዮሀ ወ5 19 ከእግዚአብሔር ከሆንን የሚሆነውን ሁሉ እናውቃለን

  • @WeltMaryame
    @WeltMaryame Před 10 měsíci +5

    እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አባታች
    ❤❤❤🙏🙏🙏ፀጋውን ያብዛለውት

  • @user-bl1ht8dz9h
    @user-bl1ht8dz9h Před 9 měsíci

    በርክትውት ይድርስኝ አባቴ እንኳን ደህና መጡ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @wubitteda9201
    @wubitteda9201 Před 9 měsíci

    ተመስገን ፈጣሪ ሆይ እኒህን አባችን ሰለሰጠኸን

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 Před 9 měsíci

    ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን በእውነት ቸሩ መድሀኒአለም ለእኛ ለጠፋነው የሰጠህን ስጦታችን።

  • @teklewoinabebe9981
    @teklewoinabebe9981 Před 10 měsíci +2

    አባታለሜ እድሜ ጤና ከነመላ ቤተሰብዎ ይስጥልኝ!!!❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን:: በረከትዎ ይድረሰኝ አባ ወለተ ስላሴ ከ ሜሪላን አሜሪካ ከታሰርኩበት እስራት እንድፈታ እባካችሁ በፀሎት አስቡኝ!

  • @mnaatyobi1395
    @mnaatyobi1395 Před 10 měsíci +1

    አባታችን በፀሎት አሰቡኝ ወለተ ሰላሴ ከታሰረኩበት እሰራት ፍቱኝ

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z Před 9 měsíci

    አባቴ ኑሩልን ወይ ፈተና እግዚአብሔር ያግዘን ሁላችንንም ታስረናል

  • @yosephmersha7885
    @yosephmersha7885 Před 10 měsíci +1

    አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ረጅም ያገልግሎት ዕድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-er6lt6hf1b
    @user-er6lt6hf1b Před 9 měsíci +1

    እባካችሁ ሰልካቸዉን ተበበሩን ጌታችን ሰም እጠይቃለሁ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️እሩድኝ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @user-yx4mf3fi1j
    @user-yx4mf3fi1j Před 9 měsíci

    አብቱ አምላኬ ሆይ አብክህን አኔን ሀጣ ተኝ ባርን አሰብኝ

  • @lovemana-ri3ug
    @lovemana-ri3ug Před 9 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @kalye16
    @kalye16 Před 10 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤

  • @danielamare475
    @danielamare475 Před 10 měsíci +3

    አባታች ዕድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋው ያብዛሎት❤❤❤❤

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250 Před 10 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ለተፈወሱችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ለናንተ የደረሰ አምላክ ቅዱስ ገብርኤል ለሁላችንም ይደረሰልን አሜን ለአባታችን በእድሜና በፀጋ ያቆዮልን

  • @user-zt3wu9nw8k
    @user-zt3wu9nw8k Před 10 měsíci +1

    አባታችን❤❤❤ማርያምንፀጋውያብዞሎት❤❤❤❤❤❤❤

  • @abraralzaabi7636
    @abraralzaabi7636 Před 9 měsíci

    AMEN AMEN AMEN ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ChaFita-kw9qj
    @ChaFita-kw9qj Před 9 měsíci

    Ewnet yihenen yemeselu abat yeseten Amlak yimesgen!!! labtachin regim edme yistelegn

  • @dgu7rtu825
    @dgu7rtu825 Před 10 měsíci +1

    Amen amen amen amen kale hiwet yesmealna wude Abtachin ema flker Eenta Rejim Edmen ke tenan gre testing Yene Abate ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zaritushawaa3380
    @zaritushawaa3380 Před 10 měsíci +1

    ameen ameen ameenn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤