ክርክር፡ ማርያም የውርስ ኃጢአት አለባት? ወንድም አቡ ከአብርሃም ጋር/ ቴቄል ትዩብ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • የውርስ ኃጢአት ወይም ጥንተ አብሶ ምንድነው? የሰው ልጆች ሁሉ ላይ ነበረ? ድንግል ማርያምንስ አግኝቷታል? ጥሩ እውቀት የምትጨብጡበት እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ። ( Maryam yewrs hatyat alebatn? Abu Vs Abrham On Tekel Tube

Komentáře • 167

  • @ephremhaile5555
    @ephremhaile5555 Před 2 lety +33

    አቡ ወንድሜ የአንተን ፀጋና የመንፈስ ከፍታ እያየሁ ሀይማኖቴን ጠበቅ ማረግ ጀምሪያለሁ

    • @alem_nuguse
      @alem_nuguse Před 2 lety +6

      እውነት እኔም ነኝ 😍😍☝

    • @regasadame7601
      @regasadame7601 Před 2 lety

      ራስህ ተግተህ አጥና በአቡ መልስ ትጽናናለህ እንዴ ? በሰው አትደገፍ ነፍስያህ ራሷ እውቀት ያስፈልጋታል ?

    • @mikearteta8135
      @mikearteta8135 Před 2 lety

      @@regasadame7601 “tera were nw”

  • @sinshawbelachaw9809
    @sinshawbelachaw9809 Před 3 lety +25

    “የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ዘርን ባያስቀርልን ኖሮ፥ እንደ ሰዶም በሆንነ እንደ ገሞራም በመሰልነ ነበር።”
    - ኢሳይያስ 1፥9

    • @woinshet2595
      @woinshet2595 Před 2 lety

      እግዚአብሔር ሁሉንም ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Kidist19
    @Kidist19 Před 3 lety +18

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አቡ በርታል በቤቱ በተዋህዶ ያጽናክ

  • @user-lh8mg4os2m
    @user-lh8mg4os2m Před 2 lety +17

    እንዲው ፕሮስንታቶችን የቅድስት ድንግል ማርያም የውርስ ሀጥያት እንዳስጨነቃቸው የራሳቸው ሀጥያት አስጨንቋቸው ያውቅ ይሁን?

  • @hb-rh8iw
    @hb-rh8iw Před 3 lety +16

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አቡ።"የፀጋ ስጦታ ልዩ ልዩ ነው መንፈስ ግን አንድ ነው "የቀዳሜ ሰማዕት የቅዱስ እስጢፋኖስን ፀጋ አድሎካልና ትልቅ ስጦታ ነው በርታ ።

  • @ibsaabera217
    @ibsaabera217 Před 3 lety +31

    አቡ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
    ወንድማችን አብርሀም ሮሜ 5÷14 ላይ ያለውን አስመልክቶ፥ እሱ በተረዳበት መንገድ የሚጣረስበት ነገር አለ። ሐጢአትን ባላደረጉት ላይ የሚለው፡ በዚያን ሰዓት ሐጢአትን ያልሰራ ነበረ እያለ ነው። ነገር ግን እንደዚያ እንዳንል ሮሜ 3÷23 ላይ ሁሉ ሐጢአትን ሰርቷልና ይለናል። ስለዚህ እሱን አስመልክቶ የአብርሀም አረዳድ ትክክል አይደለም።
    2, ሕዝ 18÷19-20 ላይ ያለውን አስመልክቶ "ልጅ የአባቱን ሐጢአት አይሸከምም" የሚለውን ባላየ እያለፋት ይመስላል
    3, ሮሜ 5÷19 ላይ ያለውን ንፅፅር ወንድማችን አብርሀም "እንዲሁ ደግሞ" የምትለዋን ሊረዳት አልቻለም
    4, "ፀጋን የተመላች" የሚለውን አስመልክቶ ደግሞ "ፀጋን ትመያለሽ" አላላትም "ፀጋን ተመላሽ" አላላትም። ያላት "ፀጋን የተመላሽ ነሽ" ነው። አሁን ትመያለሽ አይደለም እንዲሁም ደግሞ ካሁን በኋላ ትመያለሽ አላላትም። ፀጋን የተመላሽ ነሽ ነው እንጂ (ነሽ የሚለው ላይ ሊሰመርበት ይገባል)።
    እንደገና ደግሞ "የአይሁድ ሚድራሽ" ምናምን ያልከውን ስለምፈልገው በቴሌግራም መጣው👍
    ሌላው ነገር አቡ በጣም ነው ማመሰግነው። አሪፍ አድርገህ ነው ያስተማርከኝ። በተለይ መጨረሻ ላይ ለብቻክ የወራሀው አሪፍ አስተማሪ ነገር ነው። ቃለ ህይወት ያሰማልን። እግዚአብሔር ይርዳክ ይባርክክ።

    • @tekeltube5210
      @tekeltube5210  Před 3 lety +6

      አሜን ወንድሜ አንተም ቃለ ሕይወት ያሰማህ

    • @mulugebrymulugebry3503
      @mulugebrymulugebry3503 Před 2 lety +2

      @@tekeltube5210 አረ አቡይ ቴሊ ግራምን አጣሁት

    • @kiamar7388
      @kiamar7388 Před 2 lety

      @@tekeltube5210 አቡ በርታ

    • @henokendalew4141
      @henokendalew4141 Před 2 lety

      @@tekeltube5210 አቡ ወንድሜ እግዚአብሔር ያበርታህ

    • @habtamuabebe9745
      @habtamuabebe9745 Před rokem

      ሲጀመር በሐዲስ ኪዳን በግሪኩ ፓን ነው ሚለው ብዙዎች ማለት እንጂ ሁሉም አይልም ለምሳሌ በማቴ አለም ሁሉ ተከተለው ይላል እና ክርስቶስን የአለም ህዝብ ተከትሎት ነበርን አብዛኛው ለማለት እንጂ

  • @tigestgonder4470
    @tigestgonder4470 Před 2 lety +3

    ወንድማችን አቡ ቃለ ህይወት ያሰማልን ትንታጉ የእምዬ ተዋህዶ ልጅ በእድሜ በፀጋ ያኑርልን እንወድሀለን የኛ እንቁ።

  • @user-nn9ts9zc6p
    @user-nn9ts9zc6p Před rokem +1

    ቃለ ህወት ያሰማልን ወንድማችን አቡየ

  • @woinshet2595
    @woinshet2595 Před 2 lety +1

    አቡ ወንድሜ የተዋህዶ ምርጥ ታዳጊ ፀጋው ይብዛልህ እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @user-qq4yj3gb3k
    @user-qq4yj3gb3k Před 9 měsíci

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አቡ ወድሜ ፈታሪ ይጠብቅ❤👏👏👏👍

  • @weyzertesfaya9435
    @weyzertesfaya9435 Před 2 lety +1

    አቡየ እግዛብሄሬ ይጠብቅህ በጣም ልዩ ሠዉ ነህ ሁሉንም በመረጃ ነዉ የምትመልስ ጀግና ደግሞ በፈገግታ እና በችሎታ ነዉ የምትመልስ❤❤❤

  • @martha_Alemu
    @martha_Alemu Před 2 lety +6

    ሁሉም ሀጥያትን ሠርቶዋል ስለ ማርያምም ሀጥያት ሰረታልች ማለት ነው🤗🤗

    • @gonderewgonderkefushinenda7057
      @gonderewgonderkefushinenda7057 Před 2 lety +2

      Eski keserachew hateyat andun negrign mariyam tetbekesh lemangnawum

    • @alaaalaa9284
      @alaaalaa9284 Před 2 lety +1

      የጌታዬ እናት እሷ ባትሰራም አዳም የሰራዉ ኃጢያት አለባት

    • @gonderewgonderkefushinenda7057
      @gonderewgonderkefushinenda7057 Před 2 lety

      @@alaaalaa9284 atefelasfe enatu yetegnaw metehaf lay nw esua beteseram ye Adam wurs hateyat alebat yemelew eski asayign

  • @mishamegirma1680
    @mishamegirma1680 Před rokem +1

    “እስከ ሺህ ትውልድም ቸርነትን የሚጠብቅ፥ አበሳንና መተላለፍን ኃጢአትንም ይቅር የሚል፥ በደለኛውንም ከቶ የማያነጻ፥ የአባቶችንም ኃጢአት በልጆች እስከ ሦስትና እስከ አራት ትውልድም በልጅ ልጆች የሚያመጣ አምላክ ነው ሲል አወጀ።”
    - ዘጸአት 34፥7

  • @amanuelokbu506
    @amanuelokbu506 Před 2 lety +1

    Tsega ybzalachu tebareku.

  • @henock2127
    @henock2127 Před 7 měsíci

    አቡዬ እመብርሃን ፀጋውን ታብዛልህ

  • @ribkabetsega6645
    @ribkabetsega6645 Před 2 lety +10

    አብርሽ የእውነተኛው ወንጌል አርበኛ💪 ብርክ በልልኝ እውነት ያልገባቸውን እነአቡን የጠፉትን ጌታ ወደቤቱ ይመልሳቸው🙏

  • @pixkcell2076
    @pixkcell2076 Před 2 lety

    አብርሽዬ እግዚአብሔር ፀጋ ይጨምርልህ እግዚአብሔር ይርዳህ ሰው በሐይሉ አይበረታም በእውነት እየሱስ በመንፈስ ቅዱስ ይደግፍህ እንዴት እንድትናገር ያስረዳህ በርቱ ወንድም አቡዬ እግዚአብሔር ልብህን ለእውነቱ ይክፈተው እግዚአብሔር ሁላቺንንም ይደግፈን የምትሳደቡ አትሳደቡ ፀልዩ 👏👏

  • @etsegenetasrat3289
    @etsegenetasrat3289 Před 2 lety +5

    ሲጀመር እኮ ይሄ ርዕስ እንዲ አያከራክርም ለነገሩ የእናንተ ማለትም የፕሮቴስታንት ፀሎት ላይ ድንግል ማርያም ስለሌለች ነው እንጂ አባታችን ሆይ ላይ ሁሉም በልስ አለ፡፡ በሀሳብሽ ድንግል ነሽ በስጋሽም ድንግል ነሽ የአሸናፊ የእግዚአብሔር እናት ሆይ ሰላምታ ላንቺ ይገባሻል ከሴቶች ሁሉ ተለይተሸ አንቺ የተባረክሽ እና የተቀደስሽ ነሽ ነው የሚለው ያማለት እንኳን ኃጥያት ልትሰራ ኃጥያት እራሱ አታውቅም፡፡ በሀሳብሽ ድንግል ነሽ የሚለው ይሰመርበት!!! አቡ እጅግ በጣም እናመሰግንሀለን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Před 2 lety +1

    ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ጥበቡን ይግለጥልህ በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ 💞👏👏👏

  • @user-cv5du9gh5u
    @user-cv5du9gh5u Před 3 lety +6

    ቃለህይወትን ያሰማልን በርታልን ወድማችን

  • @mediapursuit3735
    @mediapursuit3735 Před 3 lety +4

    you nailed it bro. tsegawa ena bereketua yiderbn.

  • @maragfasil4916
    @maragfasil4916 Před 2 lety +1

    አቡየ እግዚያቢሔር ፀጋውንያብዛልሕ ወድሜ🙏🙏🙏

  • @NesatnetBelete-ir4sn
    @NesatnetBelete-ir4sn Před 2 měsíci

    አቡ በርታልን የፈጣሪ ፀጋ አይለይህ

  • @bea120
    @bea120 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር የቃሉን ብርሃን ያብራልን !
    ተወያዮቹ ጥሩ ውይይት ነው። በርቱ

  • @MollaKelemu
    @MollaKelemu Před 2 měsíci

    አቡየ አንደ አትናቲወስ በመንፈስቅዱስ የታሸ አንደበት አለህ መጨረሻውን ያሳምርልህ

  • @emebetkebede1917
    @emebetkebede1917 Před 3 lety +3

    ቃል ሂዋት የሰማልን ወደማችን

  • @user-bg6rv9tb5i
    @user-bg6rv9tb5i Před 2 lety +1

    ወንድም ኣብርሃም ማርያም ጥንተ ኣብሶ ኣላት ካልክ ክርስቶስም ከስዋ ተወልደዋል ና ኣለው ንበል?በጠቀስከው ወንጌላዊ ጽሑፍ ሞት ወደ ኣለም በኣንድ ሰው መጣ ብለሃል፡ሌላ ደግሞ ከመጽሓፍ ቅዱስ ውጪ ማንም መጽሓፍ ምስክር ኣይሆንም ትል ነበር፡እንዴት ኣሁን እነ ሃይማኖተ ኣበው ና እነ የታላቁ ሊቅ ያሬድ እንደ ምስክር ኣቀረብከው?ሌላ ግሪኸኛው ስለ እመቤታችን ያነበብኰው ስለ ጸጋ፡ጸጋ የተሞላሽ የሚል ኣንድ ጥቅስ ስለ ኣነበብን ሁሉ ጸጋ ያንቺ ነው ልንል ኣንችልም ብለሃል፡ታድያ እናንተ ክርስቶስ ኣማለደ የሚል ቋንቋ ስንት ግዜ ስታነቡባት ነው ኣማላጅ ነው ምትሉት?

  • @biniyamej2491
    @biniyamej2491 Před 3 lety +2

    እናመሰግናለን ወንድም አቡnak

  • @martha_Alemu
    @martha_Alemu Před 2 lety +4

    እኔ ጼንጤ ነኝ ሀጥያት አይወረስም ልጅ ከአባቱ ሀጥያትን አይወርስም እያደገ ሲሄድ ሀጥያት እየሰራ ይሄዳል እንጂ ።

  • @user-vb3ud3tl2e
    @user-vb3ud3tl2e Před 2 lety

    አቡየ ቃልህወት ያሰማልን ጸጋዉ አብዝቶ ያድልልን
    እግዚአብሔር ያግዝህ አይዞህ በርታ ወንድሜ

  • @bezaaman6136
    @bezaaman6136 Před 2 lety +2

    የኛ ማሪያም ንፅህተ ንፁሀን ቅድስተ ቅዱሳን የንጉሱ እናት ናት እናንተን ካሀዲወች ይመልሳችሁ አቡ ያፅናህ በ ቤቱ በርታ

  • @ayadawit390
    @ayadawit390 Před 2 lety

    ፀጋ ሰው ከፍጥረተ ባህሪው ውጭ የእግዚአብሔርን ሀሳብ እንድንኖር በነፃ የሚሰጥ እንጅ ሰዋዊ ተፈጥሮን የሚቀይር አይደለም ስለዚህም ብፅእት ማርያም የእግዚአብሔር ሀሳብ እንዲፈፀምባት እግዚአብሔር በፀጋ ሞላት: እንጅ አዳማዊ ተፈጥሮዋን አልቀየረም :: ሁሉ ሀጢያትንሰርተዋል የእግዚአብሔር ክብር ጎድሎአቸዋል :: ( ሰው ሁሉ)

  • @Berchuma_entertainment
    @Berchuma_entertainment Před 3 lety +1

    Kale hiwet yasemaln abu wendme

  • @frtunamelese1605
    @frtunamelese1605 Před 2 lety +1

    ወድማችን አብ ፀጋዉን ያብዛል

  • @eyobyazachew3817
    @eyobyazachew3817 Před 3 lety +2

    abu egziabher ybarkh

  • @Mele_27
    @Mele_27 Před 2 lety +2

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድሜ አቡ

  • @user-im4jl8id1w
    @user-im4jl8id1w Před 2 lety

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልሕ

  • @weynarg8970
    @weynarg8970 Před 2 lety +1

    አብዬ ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር ካተጋራ ይሁን በርታ

  • @sammobule2072
    @sammobule2072 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይውት ያሰማልን ውድማችን

  • @abebechmarkine1983
    @abebechmarkine1983 Před 3 lety +1

    Kali hiwoti yasemalin wonidimachin🙏🙏🙏

  • @meselechzedingilds9618
    @meselechzedingilds9618 Před 2 lety +1

    ለውይይት ተቀምጣችሁ እንዲንማር ስላደረጋችሁን እናመሰግናለን አቡ በርታ ወንድሜ ማስተዋሉን ጥበቡን ያድልህ ወድማችን አንተም ተመለስ

  • @meherat938
    @meherat938 Před rokem

    ሎቱ ስበሐት እርእሱ እራሱ ሲያስደነግት እመቤቴን😢 ወንድማችን ተባረክ

  • @mitikuworku451
    @mitikuworku451 Před 2 lety +2

    ወንድም አብርሐም እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ

  • @benthusen8411
    @benthusen8411 Před 2 lety +1

    እኔ የሁለታችሁም ሀይማኖት ተከታይ አይደለሁም አቡ ውይይት ትችላለህ ታዳምጣለህም ማስረዳትም ትችላለህ ጎበዝ

  • @solomonshefa2176
    @solomonshefa2176 Před 2 lety

    ቃል ሂወት የሰማሊግን ኣቡየ

  • @user-ry4yc5uf5k
    @user-ry4yc5uf5k Před 2 lety +1

    አቡ ቃለህይወት ያሠማልን

  • @meretdustyY
    @meretdustyY Před 2 lety

    ቃለህይወትን. ያሰማልን. አቡዬ. በርታ. አግዚአብሔር. ጴጋውን. ያብዛለህ

  • @user-im4jl8id1w
    @user-im4jl8id1w Před 2 lety

    በወጣትነት ዘመን እግዚአብሐር ን አስብ የተ አየር በርታልኝ ወድሜ

  • @meretdustyY
    @meretdustyY Před 2 lety

    አቡዬ. አግዚአብሔር. አሁንም. አሁንም. አብዝቶ. በጴጋው. ያኑረህ. አቤት. የመልስ. ምት. የበጢዎች. መዳኒት. አፍ. አኮ. ነዉ. የምታዘጋው. በውነት. በርታ. ድንግል. ማርያም. አሁነም ታግዘህ. ወድሜ

  • @tarikud1715
    @tarikud1715 Před 2 lety +1

    እመቤታችን ሀጥያት አለባት ከተባለ መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሀጥያት ያለበትን ስጋን ነው የተዋሀደው ማለት ነው ?

  • @zackapp26
    @zackapp26 Před rokem

    ጳውሎስ ፈቃዱ ከሚባል ሰው የተናገረውን ሸምድዶ ነው አይይይይ አብርሃም እግዚአብሄር ይድረስልህ

  • @ashenafidesye9718
    @ashenafidesye9718 Před 3 lety +5

    ዘመከታተል😊

  • @user-sf5gp1jm6o
    @user-sf5gp1jm6o Před 2 lety

    አቡዬ የኔ ወንድም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በርታልኝ የተዋህዶ እቁ

  • @mimialmu3958
    @mimialmu3958 Před 2 lety

    አቡ የኔ ወንድም ቃልህወት ያሰማልን ፀገሁን ያብዛልን

  • @misrach2350
    @misrach2350 Před rokem

    Abu💜💓❤️💚💛

  • @mkdesmekdes5060
    @mkdesmekdes5060 Před 2 lety

    kalehywet yasemaln Abu ❤❤❤

  • @eth546
    @eth546 Před 3 lety +2

    watching

  • @kiamar7388
    @kiamar7388 Před 2 lety

    አንበሳ ። ፀጋን የተመላሽ አላት።።

  • @user-tl4kd3uq8w
    @user-tl4kd3uq8w Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ ወንድማችን

  • @bekelemekonnen5427
    @bekelemekonnen5427 Před 2 lety +3

    አቡ የምትመልሰው መልስ ግራ የሚያጋባ ነው። አዳም ሃጢያት ካደረገና ሃጢያት የማይተላለፍ ከሆነ እንዴት በአዳም ምክንያት ሁሉ ሃጢያተኛ ሆነ ተባለ? ሮሜ ፭፥፩፪ ሌላው ሰው ሃጢያተኛ የሚሆነው በምን በምን እንደሆነ የገባህ አይመስለኝም። ሰው ሃጢያተኛ የሚሆነው በውርስ፣ በሃሳብና በድርጊት ነው። በእዝቅኤል ላይ የተጠቀሰው ስለየትኛው ነው የሚያወራው? ያንን መመለሱ አስፈላጊ ነው። በተጨማሪ ብዙ ጊዜ ሰምቼሃለሁ የሰዎችን መልስ ከሰማህ በሁዋላ ፈጽሞ አለተመለሰም የሚል ንግግር ስትናገር አስተውያለሁ ይህ እኔ ያሰብኩትን ካልመለሳችሁ የሚል እንደሆነ ያሳብቃል። እንደኔ በእውዱ ለመመለስ ሞክር

    • @user-bx9oq2rl9w
      @user-bx9oq2rl9w Před 2 lety +1

      አንች ከሴቶች ሁሉ ተለይተሽ የተባረክሽ ነሽ የማህጸንሽ ፍሬም የተባረከ ነው ይላታል ማሪም ሁሉ ነገሯ ድንግል ናት

    • @amirasadek4232
      @amirasadek4232 Před 2 lety

      አይ የአተ የአይንህን የጆሮህን ሚዛን አደማመጥ አስተካክለዉ

    • @misgafitness101natural5
      @misgafitness101natural5 Před 2 lety

      @@user-bx9oq2rl9w
      ከሳቶች,
      ወንዶችስ??

  • @user-wn7jb6hr9z
    @user-wn7jb6hr9z Před 2 lety +1

    እኔ እምለው አህዛቦች ምን አገባቸው ከእኛ እምነት
    አንድ የራሳቸው እምነት ስለ እማታምኑት ነው?
    ታሳዝናላችሁ ወይም ተምራችሁ ወደ ቀጥተኛ መንገድ ጠባብዋ መንገድ ኑ እንቀበልአለን እኛ
    አቡየ ወላድት አምላክ ድንግል ማርያምት ጠብቅህ

    • @alaaalaa9284
      @alaaalaa9284 Před 2 lety

      ጠባቧ መንገድ ኢየሱስ ክርስቶ ብቻ ነው

  • @kidusyosef680
    @kidusyosef680 Před 2 lety

    አቡ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @kinfeworku7368
    @kinfeworku7368 Před rokem

    U up

  • @meretdustyY
    @meretdustyY Před 2 lety +2

    ምነም. አኮ. ተያቄ የለውም.ያምላክ. አናት. ስለሆነች. ድንግል. ማርያም. ናት

  • @adnewtemesgen3416
    @adnewtemesgen3416 Před 2 lety +1

    “ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብለህ ንገራቸው፦ ሴት ብታረግዝ ወንድ ልጅም ብትወልድ፥ ሰባት ቀን ያህል የረከሰች ናት፤ እንደ ሕመምዋ መርገም ወራት ትረክሳለች።”
    - ዘሌዋውያን 12፥2

  • @user-op1lk9do4m
    @user-op1lk9do4m Před 2 lety +2

    የውርስ ኀጥያት ቅድስት ማርያም ከሌሌባት እኛም የለብንም

    • @ephremhaile5555
      @ephremhaile5555 Před 2 lety

      እንዘጭ እምቦጭ አሉ የዉርስ ሀጥያት የሚባል የለም ኮ ነዉ እያለ ያለዉ

  • @asefumesele7875
    @asefumesele7875 Před 2 lety +1

    😍😍😍👍💚

  • @liyalulie9571
    @liyalulie9571 Před 2 lety

    Abuye tsegawn yabzalk...

  • @ydidiabitsue4061
    @ydidiabitsue4061 Před 2 lety

    አቶ አቡ። ጥንተ አብሦ ከናካቴው የለም፤ ይልቅስ "የባሕሪ መድቀቅ" በእያንዳንዱ ሰው በአዳም ገብቷል ብለሃል። ዳሩ ግን ጳውሎስ በሮሜ 7 ላይ፣
    በቁጥር 17 ላይ፦ "እንዲህ ከሆነ፤ ይህን የማደርገው እኔ ራሴ ሳልሆን፤ በእኔ ውስጥ የሚኖር ኀጢአት ነው" ይልና በቁጥር 20 " ላደርገው የማልፈልገውን የማደርገው ከሆነ፤ ያን የማደርገው እኔ ራሴ ሳልሆን፤ የሚያደርገው በእኔ ውስጥ የሚኖር ኀጢአት ነው" በማለት በውስጡ ስለሚኖር ኀጢአት አሉታዊ ተጽእኖ ሁለቴ ይናገራል።
    ታድያ ይኼ በውስጥ የሚኖር ኀጢአትን እንዲፈፀም የሚያደርግ ኀይል "ጥንተ አብሦ" ይሆን ወይስ "ድቀተ ባህሪ??" ደግሞስ ዳዊት በመዝ 51:5 ላይ "ስወለድ ጀምሮ በደለኛ፤ ገና እናቴም ስትጸንሰኝ ኀጢአተኛ ነኝ" ማለቱ ገና እናቱ ሲፀነስ ምን ኀጢአት ሊሰራና ሲወለድም በደለኛ እንዴት ሊሆን ይችላል። ከመፀነሱና ከመወለዱ በኋላ ኀጢአቶችን ለመፈጸም የኀጢአት ዘር ከወላጆቹ እንደ ወረሰ የሚያሳይስ አይደለን። ድቀተ ባሕራው በውርስ በሚገኘውና ጳውሎስ አሁን ኀጢአትን የማደርገው እኔ ሳልሆን በውስጤ የሚኖረው ኀጢአት ነው ባለው መሠረት ነው። በውስጥ የሚኖረው ኀጢአት፣ "ድቀተ-ባህሪን" የሚያስከትል እንደ ሆነ እንጂ፣ በራሱ በውስጥ ከሚኖረው ኀጢአት ውጭ ሊገለጥ የማይችል እንደ ሆነ ቢሰመርበት የተገባ ነው።

  • @kiamar7388
    @kiamar7388 Před 2 lety +1

    በእርግጠኝነት ጴንጤዎች በቅርብ ቀን መጠመቃቸው

  • @weletesilase6558
    @weletesilase6558 Před 2 lety

    Abuy Egzabiher tsgahun yabizalik
    Kale hiwot uasemalin

  • @user-xp4wl1ib5x
    @user-xp4wl1ib5x Před 2 lety

    ለጥያቄው እውነተኛው የወንጌል መልስ
    ምን ስለ አማላጅነት ጭቅጭቅ ውስጥ አስገባህ
    መጅመራያ ለእግዚአብሔር መንግስት የሚይስፈልገውን እውነት ማወቅ ነው ዋናው ለስው ልጅ የሚጠቅመው
    ምን አለ ጌታ ክርስቶስ እየሱሰ
    ይሄንን ስምተሃል ወይ ? አንብበኃል
    ምን ምላሽ ስጠህ ?
    ላንተ ነው ጥያቄው ለስው ልጅች ሁሉ
    ጥያቄው
    የዘላለምን ህይወት ለማግኝት ምን ማድረግ አለብኝ
    ኒቆዲሞስ / መምህሩ የነፍስ ጥያቄ
    እውነት እውነት እልሃለው
    ስው ዳግም ካልተወለድክ በስተቀር የእግዚአብሔርን መንግስት / አያይም / አይወርስም / ስው ነህ / ይመለክትኃል ?
    ይሄን ጌታ መንፈስ ቅድስ ክገለጠልህ
    አማላጅነት ላንተ ምንም የሚያጭቃጭቅህ ጉዳይ አይኖርም
    ሌላ በውስጥህ የምታውቀው ነገር ህይወት የመስል ግን ህይወት ይለሆነ የዲያቢሎስ ሽንገላ ካልኖረ በስተቀር
    ለምን አማላጅነት ፈለክ ? በእርግጥስ አገኝህ ?
    እንደልብህ ሆነህ በውጪ የህግ ሐጢያት
    በስጋህ ግን የዚሙት ሐጢያት ይለብህ ስው ከሆንክ
    በንስሃ ወደ መስቀሉ መጥተህ በእውነትና በመንፈስ በክርስቶስ ኢየሱሰ ክቡር ደም ሐጢያትህ ፣በደለተኝነት ስሜትህ ሁሉ ስለ አንተ የተከፈለውውን የእግዚአብሔር ፍርድ የተክፈለልህን ክቡር ዋጋ ይስገኝውን የልጅነት ውጤት ከተረዳህ
    የክርስቶስ ኢየሱስ ደም ከሃጢያት ሁሉ፣ ከበደልም ሁሉ ይነፅላ
    ይህም ከእግዚአብሔር ስጦታ እንጂ ከስራ አይደለም
    ማንም በክርስቶስ ኢየሱሰ ካመነ የዘላለም ህይወት አለው ከመንፈስ ተወለዱ እንጂ ከስጋ ፍቃድ አይደለም
    ይህ ታላቅ ስጦታ ስው ሁሉ ሊቀበለው ይገባል
    ይህም እግዚአብሔር ከስዎች ልጅች ጋር ያደረገው አዲስ ኪዳን ነው
    ነገር ግን ይህ ስው አዲስ ፈጥረትም ቢሆን በስጋ ፣በአለም እስካለ ድረስ ፍፅም ስው ነው ማለት አይደለም
    ሊደክም ፣ሊወድቅ፣ሊፈተን፣የራሱን መስቀል ይሽከማል
    ስው የሚልፍበትን ሁሉ ይልፈል
    ስው በሁሉ ሁኔታ ተለዋዋጭ ስለሆነ በአለም እስካለ ድረስ
    እግዚአብሔር በስው ፈፅሞ ሙሉ በሙሉ እምነት የለውም
    እግዚአብሔር አስቀድሞ በአቀደው ሃሳቡ
    ክርስቶስ ኢየሱሰ
    ትላንትናም ዛሬም እስከ ዘላለም ድረስ ያው ስለሆነ
    በማይለዋወጠው በታመነው እስከ መስቀል ሞት ድረስ በታዘዘው ብቻ ላይ ይቀደውን ስራውን ፈፅመ
    እግዚአብሔር በእርሱ አረፈ በማይለዋወጠው
    እንግዲህ ይሄ በሁሉ ሁኔታ የሚለዋወጠው ስው
    ወክሎ ተልኮውንም ፈፅሞ በአብ ቀኝ የተቀመጠው ክርስቶስ እየሱሰ ትልቁ ሚስጥር
    እግዚአብሔር በራሱ ምሎ የመልከ ፅድቂ ሽመት ስጠው ሊቀካህን ሆነ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀምጦ በአይን በማትታየው በስው እጅ ባልተስራ ቤተመቅድስ ሊቀ ካህን ሹመቱን ተቀበለ
    ፍፅም አምላክ ፣ፈፅሙ ስው ፣ፈፅም ሊቀ ካህን በገዛ ደሙ መልክተኛም ፣ ምልክትን ሆኖ
    ከሊሎቹ የሚለይበት ትልቁ ሚስጥር ምድራዊ ካህናት ሞት ይሽነፍቻው ስለነበር ነው
    ክርስቶስ በስማይ ይለው ሊቀ ካህን ግን ሞትን ድል አድጉ ሹሙቱን እግዚአብሔር አባቱ በስሙ ምሎ ይሾመው በመሆኑ
    በእርሱ ይመኑትን ሁሉ በስጋም በመንፈስም ጠበቃ ፣ዋስ፣ አማላጂ ሊሆን ሙሉ ብቃት ይለው ሆኖ ተገኝታል
    በአምላክነቱም የመሎኮታዊዉ ባህሬ ወልድ ሆኖ
    በሊቀ ካህንነቱም የእውነተኛይቱ በስው እጅ ባልተስራች ቤተመቅድስ ሊቀ ካህን ሆኖ የእኛንም ስጋ በእምነት እርሱን ስንቀበል መቅድሱ አድረው
    የዚህ ትልቁ ሚስጥር እግዚአብሔር ኪዳኑን ከአባቶች ልብ ወደ ልጅች ልብ መቀየሩ ነው
    ወይም
    ከሲና ተራራ. ወደ ጉልጉታ ቀራያኒዬ መለወጡ ይሳይል
    ስዎች ህጉን መፈፅም ባለመቻላቸው ህጉ ደካማ ሆነ
    ዳካማነቱ ህጉ ሳይሆን ሊፈፅሙት ይልቻሉት የስው ልጅች ናቸው
    የህግ ፈፅሜ የሆነው ክርስቶስ ኢየሱሰ ከዘመናይ በፈት በመረጠው ህዝብ ህጉን ቢስጥም ፣ ህጉ ፊደል ሲሆን ፈፅሜው ሞት ብቻ በስው ልጅች ነገስ
    አዲስ ኪዳን ግን መንፈስ ስለሆነ ከህግ ይለመታዘዝ ከሚይስክትለው ሞት በመንፈስ ዳግም ልደት ሞትን ወደ ዘላለማዊ ህይወት ቀይረው / ክብር ለጌታ ይሁን /
    የአማልጅነት ችግር ይለባቸው የእምነት ተቆማት
    ከሙሴ. ፣ ከሲና ተራራ ፣ ከህግ ጋር ይልተፊቱ ፣
    አዲስ ኪዳን ---- ከብሉይ ኪዳን
    በበለጠ ክብር በተሻ
    በበለጠ ሊቀ ካህን
    በበለጠ ደም
    በበለጠ ቤተመቅድስ
    በበለጠ ስንብት ሁሉንም ወራሽ ባደረገው በክርስቶስ ኢየሱሰ የመስቀል ስራና በትንሳኤው ሃይል
    ብሉይ ኪዳንን ድካም አድርጎታል
    ባይደክም አዲስ ባላስፈለገ. / እውነተኛው ወንጌል /
    እግዚአብሔር ስዎች ሁሉ በዚህ ኪዳን እንዲጠቀሙ ብቻ ነው የሚፈልገው
    በዚህ ክዳን. የደም ዋጋ ተቀብሎ ነፍሱን መንፈሱን ለጌታ ለክርስቶስ ኢየሱሰ አሳልፎ የስጠ ስው
    ስለ አማላጅነት በህይወቱ ፈፅሞ ጥያቄ ሆነበት ከክርስቶስ ኢየሱሰ ውጪ ሌላ ፈላጋ አይሄድም
    በክርስቶስ ኢየሱሰ ፍፅም አምላክነት ፣ ፈፅም ስውነት ላይ በአመነው እምነት ላይ ማንንም አይጭምርም
    የስማይ መላእክትም ቢሆኑ ፣ከወንጌል እውነት በስተቀር ሌላ ትምህርት ፣ ይለው ፣ወይም የሚይስተምር ፣የተረገመ ይሁን / ለስይጣን አሳልፈው ይስጡት ነው የጵውሎስ ትምህርት
    መዳን በማንም የለም ፣ ልደገመው. መዳን በማንም የለም
    እንድንበት ዘንድ ክስማይ በታች ለስዎች የተስጠው ስም ክርስቶስ ኢየሱሰ ብቻ ነው
    ተጠንቀቅቅቅ
    ማንንም መጭመር አትችልም ሁሉም በእርሱ ተፈጥረዋልና ሊመጥኑት ሊተኩት ፈፅሞ አይችልም
    በዚህ ጤናማ እውነት በቃሉ ብርሃን ይመነች ነፍስ
    ሃይማኖታዊ በሆነ ማን ኛው ነገር ሊጠላለፍ ፈፅሞ አይችልም
    የሐዋራያ ቅድሱ ጽውሎስን ህይወት ማጥናት ይጠቅማል
    ለተገለጥ ክርስቶስ / ወንጌል / ዋጋ የክፍለ.
    ክቡሎይኪዳን. ወደ አዲስ ኪዳን ሙልጭጭጭ ብሎ የወጣ
    ይለፈውን እንደ ገድፍ የቆጠረ. ለተገለጠለት ክርስቶስ ዋጋ የክፍለ የክርስቶስ ባርያ ወንጌልን በህይወት ዘመኑ ይስከበረ. ለተገለጠለት ክርስቶስ ዋጋ የክፍል
    በጣም ከጌታ ቀጥሎ ለህይወቴ. ትልቅ ትምህርት ይስተማርኝ እውነተኛ አባት ነው ለእኔ ሐዋርያው ቅድስ ጵውሎስ እጅግ በጣም ጠቅሞኛል
    ቅድሳን ሌላው. ቢቀር እኔ ክርስቶስ እየሱሰን ስለ ምመስል እኔንም ምስል ሲል ብዙ አመት ግዜ ውስዶብኛል እርሱን ለመምስል ትምህርቱን ሞክርኩ እንጂ ህይወቱን መኖር ክባድ ነው
    ክርስትና መናገሩ ሳይሆን ኑሮው ነው ከባድ ግን ጌታ ይመስገን ፀጋው በነገር ሁሉ ይግዘናል
    ይሄ የእውነት ብርሃን ወንጌል ከገባን ሌላውን ሁሉ ትተን
    በቃሉ ፣በመንፈስ እንበርታ ባህርን ቀድታችሁ አትጭርሱትም
    መዳሃናችሁን ብቻ እርግጠኞች. ሁኑ
    እንዳትስናከሉም. ፣ መስናከይም እንድትሆን ተጠንቀቁ
    ጌታ መንፈስ ቅድስ ይስተምራችሁ
    የተስጣችሁን የዘላለም ህይወት ጠብቁ
    ዘመኑ. ፣ቀኖቹ ክፍሎች ናቸውና
    ጌታ ዳግም ይመጣል
    ተባረኩልኝ
    ማራናታ
    ጌታ ሆይ
    ና፣ አሜን

  • @user-yw9bh9rm9m
    @user-yw9bh9rm9m Před rokem

    ባተ ምክንያት
    እና በኣበባ
    እና በፋኖተ ኣብራሃም
    በጣም የሃይማኖቴ
    ኣስታሳሰብ ከፍ እያለ መጥታል⛪💯👈

  • @paulmangesha508
    @paulmangesha508 Před 2 lety

    ኤረ አንድ ነገር አጭር እና ግልፅ ጥያቄ ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዩ ጠይቀው። እሱም:- ለመሆኑ ማሪያም ሰው ናት ወይስ አይደለችም??
    ሲቀጥል ሰዎች የሆኑ አባት እና እናት አላት?? በእሱ አባባል ወላጆቿስ የአዳም ሃጥያት የለባቸውም ነው እያለ ያለው??? ታዲያ አስታራቂ መሆን ትችል አልነበረም ወይ?? ለምን የጌታ ኢየሱስ መምጣት አስፈለገ??? ሲያወራ በእሱ ቦታ አፈርኩለት።

  • @AschenakiGuangul
    @AschenakiGuangul Před 2 lety +1

    ቅዱስ የሆነ አምላክ እንዴት አድርጎ የቆሸሸ ቤትን መኖሪያው ያደርጋል? እሷ እራሷ ትውልድ ሁሉ ብጽዕት ይሉኛል ስትል በመንፈስ ቅዱስ ተሞልታ አይደለምን? ኤልሳቤጥም የጌታዬን ድምጽ ሲሰማ " ጽንሱ በማህፀኔ ውስጥ ዘለለ" ያለችው በመንፈስ ቅዱስ ተሞልታ አይደለምን? ታዲያ:- ጴንጤዎች መንፈስ ቅዱስ ይዋሿል እያላችሁ ነው? ወይስ መንፈስ ቅዱስ ሊገባበት ግድ ያለውን ቤት ሳያጸዳው ይገባበታል አለ እያላችሁ ነው? እዚህ ጋ አትሳሳቱ:- መንፈስ ቅዱስ ለቅጣትም ሆነ ለበረከት ይጎበኛል ።
    (ኃጥያት የማያውቃትን በእግዚአብሔር ቸርነት በሔዋን ምትክ እናታችን ትሆን ዘንድ የተሰጠችንን ድንግል ቅድስት ማርያም) ራሳችሁን በእግዚአብሔር ፊት ኃጥያተኞች አድርጋችሁ የምታቀርቡ የአዳም ልጆች እንዴት ሆኖ ነው እግዚአብሔር የሰጣትን ክብር የምትነፍጓት? ወንድሞቼ እህቶቼ ብሎ የጠራችሁ የአዳም ልጆች እንዴት በቸርነቱ የሰጣችሁን ስጦታ ( እናቱን ) እሺ ብሎ መቀበል አቃታችሁ? ጌታ ፊት ለመቅረብ ስታስቡ በልጅነቱ ጌታዬ ብላ እምባውን የጠረገችለትን እናቱን ጣል ጣል አታድርጓት ፤ ምክንያቱም የእግዚአብሔር ስራ በአዳም ልጆች ሊመረመር አይችልም ። አይሆንም ካላችሁ ማረጓንም እየካዳችሁ መሆኑን አትርሱ! ምዕራፎችን አስታውሶ ከመያዝ ይልቅ ሙሉ ቃሉን መረዳት የሚጠቅመን ይመስለኛል ።
    አቡ:- ስለ አንተ የምለው ነገር ቢኖር " እግዚአብሔር በውስጥህ ያስቀመጠውን እውቀት እንደማንኛውም ስጦታው መጠኑ የማልለካ ያድርገው "!
    እግዚአብሔር የሚያዳምጥ ህሊና ይስጠን!
    የእግዚአብሔርን ቃል ከአውድ ውጪ መወያያ ከማድረግ
    በቸርነቱ ይጠብቀን!
    አሜን!

    • @misgafitness101natural5
      @misgafitness101natural5 Před 2 lety

      እና እንዴት, የላም በረት ፣ እበት ፣ ፋንድያ ፣ ቆሻሻ ቦታ ውስጥ ተወለደ,❓
      ለምን ቤተ መቅደስ ውስጥ አልተወለደም,❓

    • @AschenakiGuangul
      @AschenakiGuangul Před 2 lety

      @@misgafitness101natural5 ድንግል ቅድስት ንጽህት ማርያም እኮ ንጽህናዋ ከኃጥያት ነው!
      ኃጥያት እና ትቢያ የተለያዩ ጉድፎች ናቸው! አላመልካትም ግን የነፍሴን መድሃኒት ስለወለደችልኝ አመሰግናታለሁ! አንተ በራበህጊዜ የመገበህን እንደምታመሰግን ማለት ነው! በነገራችን ላይ:- ለምን ቤተመንግስት ውስጥ አልተወለደም እያልከኝ ከሆነ የጌታን የትህትና ከፍታ ግምት ውስጥ የማስገባት አቅም የለህም እልሃለሁ ። ለአንተ ኃጥያት በአንተ ቦታ ተወግሮ ፣ ተሰቅሎ፣ ሞቶ ሞትን ድል አድርጎ ፣ ነፍስህን ከድቅድቅ ጨለማ ያዳነ አምላክ የትስ ቦታ ቢወልድ ምን የሚያጎድልብህ ነገር አለ?

    • @misgafitness101natural5
      @misgafitness101natural5 Před 2 lety

      @@AschenakiGuangul
      አልተግባባንምም,።

    • @AschenakiGuangul
      @AschenakiGuangul Před 2 lety

      @@misgafitness101natural5 እሺ እንግባባ ። እኔ ጊዜዬን ተጠቅሜ ሃሳቤን ለመግለጽ ሞክሬ ነበር ። "ለምን ቤተመቅደስ ውስጥ አልተወለደም?" እና የመጀመርያው ጥያቄህ ምን ዓይነት መልስ ሊሰጥባቸው ይችላል? ምስጌ:- እኔ ለጥያቄህ ለመስጠት ሞከርኩ እንጂ አንተ ወንድሜን የመክሰስ ፍላጎት የለኝም ። እውነቴን ነው የምልህ ብታስተምረኝ በጣም ደስ ይለኛል ። ፈጣሪ ሰላምህን ያብዛልህ!
      ሰላም!

  • @benthusen8411
    @benthusen8411 Před 2 lety

    ስትወያይ እራሱ አትገረፍጥም አንዳንዶች አሉ የሚገረፍጡ ከውይይታቸው ይልቅ መግፈጣቸው ነው ጎልቶ የሚታየው
    ከዚያ ተመልካቾችም ስድብ ይጀምራሉ

  • @seifemensher6252
    @seifemensher6252 Před 2 lety +2

    አቡ መንፈስ ቅዱስ ካንተጋር ይሁን ወንድማችን መጵሀፍ ቅዱስን በመንፈሳዊ ዓይን አይደለም እያየ ያለው በአለማዊና በሳይንሳዊ ዓይን ነው

  • @magnasajm3195
    @magnasajm3195 Před 2 lety +2

    Memhr tesfayen btakerbln

  • @danielkolchaossa9186
    @danielkolchaossa9186 Před rokem

    Sew Hulu hatiyatin sertual malet min malet new

  • @ashenafidesye9718
    @ashenafidesye9718 Před 3 lety +2

    ፕሮቴስታንቱ
    ለዉይይት ስለመጣህ ብቻ እናመሰግናለን ፣ በተረፈ ነገርየህ ከቃሉ ጋር አልተገናኝቶም!!

  • @martha_Alemu
    @martha_Alemu Před 2 lety +2

    ማንም በማንም ሀጥያት አይጠቅም። አዳም ሀጥያትን ወደ አለም አመጣ

  • @ayadawit390
    @ayadawit390 Před 2 lety

    መዝሙር ላይ ንጉስ ዳዊት በሀጢያት ተፀንሼ በሀጢያትትወለድኩ ያልው በአንዱ ሀጢያት ምክንያት ሞት ወደሰው ሁሉ ገባ ከሚለው ጋር አንድ አይደለምን ?

  • @yade716
    @yade716 Před 2 lety +1

    ጥንተ ሀብሶ (የውርስ ኃጢአት) መካድ የክርስቶስን ስራ መካድ ነው። ከመጀመሪያው የኦርቶዶክስ አስተምሮ ተቃራኒ ነው። የልጁ የክርክር ዋና አላማ የማርያምን ቅድስና መከላከልና ለእርሷ ድህነት ኢየሱስ አስፈላጊ አልነበረም ለማለት ነው።

  • @zewditugalo7840
    @zewditugalo7840 Před 2 lety

    🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @AsdAsd-ly7bg
    @AsdAsd-ly7bg Před 2 lety +1

    አቡ ማር ነው አንደበትክ እግዚአብሔር ያፅናህ በቤቱ

  • @kiamar7388
    @kiamar7388 Před 2 lety +1

    እነዚህ ምቀኞች ድንግል ማሪያምን አየኮነኑ ልጃን አመለክን ይላሉ ደፋር የአጋንንት ተላላኪዎች ናቸው

  • @kiamar7388
    @kiamar7388 Před 2 lety

    ደህና አድርህ አስተምረህልኛል ዩቱብ ላይ ተጥዶ ሰውን ሲያማ ነው የሚውለው

  • @mishamegirma1680
    @mishamegirma1680 Před rokem

    Achiberbrhal ywsuni nigigir 10 Dekika koetehe wodiyaw ahuni 5dekika Yene new yemilewun asgebithal.27: 46 ላይ 2 ደቂቃ ቀርቶኛል ብለህ የሱን 10 ደቂቃ የት አደረክ? Mindinew mitasibew wondime lekimihert indihonen new woyisi lemashenef tayta?

    • @mishamegirma1680
      @mishamegirma1680 Před rokem

      “የኃጢአት ደመወዝ ሞት ነውና፤ የእግዚአብሔር የጸጋ ስጦታ ግን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን የዘላለም ሕይወት ነው።”
      - ሮሜ 6፥23 ሞት ነግሶ ነበር ካለ ሞት ደግሞ የሀጢኣት ውጤት ነው ይላል እሽ?

    • @mishamegirma1680
      @mishamegirma1680 Před rokem

      “የኃጢአት ደመወዝ ሞት ነውና፤ የእግዚአብሔር የጸጋ ስጦታ ግን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን የዘላለም ሕይወት ነው።”
      - ሮሜ 6፥23 ሞት ነግሶ ነበር ካለ ሞት ደግሞ የሀጢኣት ውጤት ነው ይላል እሽ?

  • @Berchuma_entertainment
    @Berchuma_entertainment Před 3 lety +1

    Telegram lay mesehaftn btlklgn ds ylegnal kechalk linkhn laklgn ena enawra

  • @abebafares1527
    @abebafares1527 Před 2 lety

    Betam yigerimali midir beadami bekuli teregimalech beteregemech midir lay sew hulu hetiyatega hone

  • @fikikr
    @fikikr Před 2 lety

    አቡ እየተምታታብሀል ይህ ስልህ አታውቅም ማለቴ ግን አይደለም ይደበላለቅብሀል ለም ይመስልሀል

  • @matiwostefera5944
    @matiwostefera5944 Před 2 lety

    Ere teleyaleh wendeme fetari tsegawun yabzaleh

  • @meselechzedingilds9618

    ወንድማችን ምኑን ከምን ነው እያገናኘህ የሚታምታተው ተው እንጂ ወንድሜ ይህ ነገር ለእኔ ለማህይሟም ግልፅ የሆነ መብራሪያ ነው የሰጠው ተው እንጂ አስረዳለሁ ብለህ ወደ ማይፈለግ ነገር የገባኸው ለምን ይሆን?ተመልካች ስለ ሚታዘበው መተው ጥሩ ነው

  • @mulugebrymulugebry3503

    Abu

  • @nq2865
    @nq2865 Před 2 lety

    ኃጥያት ያልሰሩ ህፃናት አይሞቱም ማለት ነው? ---ለአቡ ጠይቁልኝ ::

    • @user-wn7jb6hr9z
      @user-wn7jb6hr9z Před 2 lety

      ህፃን ስሞት ገንት መንገስተ ሰማይ ይገባል ህጥይት የለበትም እና

  • @dawitagza5303
    @dawitagza5303 Před 2 lety

    and enkuan tsadik see yelem hilum tesastewal Tilak Bible

  • @jesusking7000
    @jesusking7000 Před 2 lety

    Hasabh mulu aydelem yqoraretal satochum yaweralu selezi lemimeta guza bota qeyr network astekakleh na wendm

  • @mulukenabera9281
    @mulukenabera9281 Před rokem

    bariya negn malet yewus yewurs hatiyat alebign malet ayidelem. Lemse yeyohanis raey lay m 19 ena 21 lay enena ante yeegziabher baria nen leegziabher siged yilal. Beante ababal mdlaku yewurs hatiyat alebet malet new? Silezih baria malet wurse hatiyat malet new. Tnbite esayiyas lay Egziabher zern bayaskerlin noro endessdom benin dndegemoro bemeselin neber hil. Hawariyaw pualos endentsit dingle lekrstos mushira........
    Lelaw degmo erasu lukas wengel endih yilal anchi kesetoch hulu teleyitesh yetebarekish yilal. Yih melet degmo gena kirstosin satitsense new. keleloch setoch andu yemtileyibet yewurs hatiyat silelebat new. Kesetoch hulu sil kehewan jemro yalutin setoch hulu new. Lemsale 10 amet yalhonachew setochlijoch yehasabim yihun yegebir hatiyat sayifetsmu yemimotu alu. Yihun enji yewurs hatiyat sileneberebachew dinglen mariamin gin leyito kesetoch hulu teldyitesh yetebarekshi nesh yalat leza new.

  • @dejyitnutadilo4187
    @dejyitnutadilo4187 Před 2 lety

    የአቡ የቲሊግራም ሊክ ላኩልኝ በማርያም

  • @kibineeshtube5488
    @kibineeshtube5488 Před 2 lety

    abuu yee orthodox jagnaa bartaa