Video není dostupné.
Omlouváme se.

ኢየሱስ አማላጅ አይደለም የምንልበት ምክንያት// ወንድም አቡ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 08. 2024
  • "ኢየሱስ አማላጅ ነው" የሚለው ትምህርት የእሳቤው ስህተትነት በመጽሐፍ ቅዱስ ሚዛን በቴቄል ትዩብ ( eyesus amalaj aydelem yemnlbet mknyat be Tekel Tube)

Komentáře • 145

  • @user-lr2re7vr4f
    @user-lr2re7vr4f Před 3 lety +21

    ላይክ ሸር በማድረግ ወንድማችንን እንርዳው!! በወጣትነት እግዚአብሔርን ማወቅ ለተመረጡት ካልሆነ ከባድ ነው!!

  • @tigisttamrat6044
    @tigisttamrat6044 Před 3 lety +11

    አሜን አሜን አሜን 🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን 🤲 ተባረክ ዋንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ🤲❤️😍🥰

  • @kidusyosef21
    @kidusyosef21 Před 3 lety +13

    በርታ ወንድማችን አቡ

  • @user-oy6fv1kt8i
    @user-oy6fv1kt8i Před 3 lety +7

    ቃለ ህይወትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድምዬ

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw Před 3 lety +8

    ቃለሒወት ያሰማልን ወንድም አቡ በርታልን እደግልን

  • @tinsaedaniel9202
    @tinsaedaniel9202 Před 3 lety +6

    የክርስቶስ ፀጋ ይብዛልህ

  • @user-lr2re7vr4f
    @user-lr2re7vr4f Před 3 lety +17

    በነገራችን መናፍቃኖች አውቀው ስለሆነ እውነቱ እየተነገራቸውም እውነቱን ለመቀበል ይከብዳቸዋል......ተዋሕዶ እረቂቅ ሃይማኖት ስለሆነች!!!

    • @rosesalouse4277
      @rosesalouse4277 Před 2 lety +1

      😂😂😂 እረ እናንተ ናቹሁ በመጋረጃ ያላቹሁ ማሪያም ሞታለች እየሱስ አማላጅ ነዉ::

    • @user-bx9oq2rl9w
      @user-bx9oq2rl9w Před 2 lety +1

      @@rosesalouse4277 ቆይ ወደ ማን ያማልዳችሁ?? ማሪም በስጋ ብትሞትም ሂያው ነች ።

    • @rosesalouse4277
      @rosesalouse4277 Před 2 lety

      @@user-bx9oq2rl9w እያዉ ነች 😂😂😂 እረ መፃፍ ምን ይላል አንብቢ ሮሜ 9 ይሄ ማለት አንድ አካል ያለዉ ጌታ ፍፁም ሰዉ ፍፁም አምላክ አለቀ የምን ማሪያም የምን ቅዱሳን የለም ሞተዋል አትሸወጂ

    • @user-bx9oq2rl9w
      @user-bx9oq2rl9w Před 2 lety

      @@rosesalouse4277 እኛ ክርስቲያኖች ብንሞትም ሂያው ነን የምንሞተው በስጋ ነው መጽሀፍ ቅዱስም ቅዱሳን እንደሚያማልዱና ሂያዋን እንደሆኑ ይናገራል ይብላይ ለእናንተ የሞት ሞት ለምትሞቱት ማሪያም ታማልዳለች ተቃጠል ሰይጣን ።

    • @rosesalouse4277
      @rosesalouse4277 Před 2 lety

      @@user-bx9oq2rl9w 😂😂😂እራስሽን ሲኦል ታገኝዋልሽ

  • @mlovetube1622
    @mlovetube1622 Před 2 lety +4

    የተዋህዶ ልጆች በርቱልን
    ቃለ ህይወት ያሰማል ውድ ወንድማችን

  • @user-bm2uw7sg2y
    @user-bm2uw7sg2y Před 2 lety +3

    ወንድማችን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ እየሱስ ክርስቶስ ፈጣር እንጅ አማላጅ አይደለም ክብር ምሰጋና ልአምላችን የንድግል ማርያም ልጅ አማኑኤል አማላጅቱ ጣፋጩ እመ ብርሃን ናት

  • @SalamSalam-xh4op
    @SalamSalam-xh4op Před rokem

    አብዬ መድሀኒያለም እድሜና ጤና ይስጥክ እዳታይነቱን ያብዛልን ኦርቶዶክስ መልስ አላት እናመሰግናለን

  • @user-cv5du9gh5u
    @user-cv5du9gh5u Před 3 lety +6

    ሰላመ ክርስቶስ ይብዛልክ አቡዬ💚💛❤🌹

  • @jussletitbe9240
    @jussletitbe9240 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን 🤲 ተባረክ ዋንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-bz7ez9bg8v
    @user-bz7ez9bg8v Před měsícem

    Abuye fetari abzto ybarkh

  • @meselechzedingilds9618
    @meselechzedingilds9618 Před 2 lety +1

    ከበዛው ፀጋው አብዝቶ ይስጥህ ማስተዋሉን ይስጥህ ከክፉ ይጠብቅህ መላዕክቱን በፊትህ ይስደድልህ አንደበትህን አምላከ ቅዱሳን ያከናውንልህ

  • @user-cv5du9gh5u
    @user-cv5du9gh5u Před 3 lety +6

    እግዚአብሄር ጥበብን ይጨምርልህ ያበርታክ

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Před 2 lety +2

    ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ አቡ 💞💞

  • @obsinetbar2158
    @obsinetbar2158 Před 3 lety +6

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰

  • @amarebaheru4757
    @amarebaheru4757 Před 2 lety

    Tsegaw yibzaleh sisetachin abu

  • @tejitube.6656
    @tejitube.6656 Před 3 lety +6

    ቃለ ህይወት ይስማልን አብይ በርታልን😍🙏🙏

  • @salamasalama1703
    @salamasalama1703 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ጸይመስገን አቡየ ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉ ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @selamselam8035
    @selamselam8035 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ ጥበቡን አብዝቶ ያድልህ ወንድሜ ብዙ ተምሬበታለው thank you so much 🙏🏾

  • @betyzmelos4657
    @betyzmelos4657 Před rokem

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mekdelawitengida2254
    @mekdelawitengida2254 Před 2 lety +1

    አቡ መልካም ነገር ነው አየሰራህ ያለው መልካም ነገር የማይወደው ጠላት አንተንም ከ ፈጣሪ አቅፍ አንዳያወጣህ ፀልይ በርትተህ ፀልይ አኛም ኦርቶዶክሶች ስላንተ አንፀልያለን ፈጣሪ ይብርክህ የጎደለውን ይሙላልህህ አብዝቶ የፈጣሪ ረድኤት ይጎብኝህ

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia2327 Před 2 lety +2

    ሰላም ለአንተ ይሁን ወንድማችን ቃለህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በርታልን

  • @tezetar3351
    @tezetar3351 Před 2 lety

    Tebarek 🤲🤲🙏🙏🙏

  • @ashenafidesye9718
    @ashenafidesye9718 Před 3 lety +5

    ❤❤❤

  • @eth546
    @eth546 Před 3 lety +2

    kale hiywet yasemaln wendimachin !!

  • @leeltighebreselassie5321

    Benat h atanzaza wed frenegeru gba betam kemeleflefh yetenesa selechehegn

  • @zebiderazmeraw8862
    @zebiderazmeraw8862 Před 2 lety +1

    አቡ ወንድማችን እግዚአብሔር ይበርክህ ጨጋውን አብዝቶ አብዝቶ ያሳድርብሕ

  • @muzeyenkedir4881
    @muzeyenkedir4881 Před rokem

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @bantelayalaziz3844
    @bantelayalaziz3844 Před 2 lety

    Wondime Abu egziabher yimesgen anten yemesele astemari wondim sileseten ke plaster gar yaderegkew debit betam bzu astemrignal betam Bertaln ewunet egziabher kantegar yihun

  • @user-fl7tv6sk1o
    @user-fl7tv6sk1o Před 2 lety +1

    ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️❤❤❤❤❤❤ተባረክልን ጥሩ አረዳድ ነው በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ ❤🙏

  • @sarayedingllijisara7713
    @sarayedingllijisara7713 Před 3 lety +3

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @tigisttulu6862
    @tigisttulu6862 Před 6 měsíci

    yeN iniqu xagaw ibzalh wndmacn 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @Crsntay
    @Crsntay Před 2 lety +1

    አቡና እንቁ የተዋህዶ ልጅ ተባረክ🙏🙏

  • @dagimabebe1574
    @dagimabebe1574 Před 3 lety +3

    በርታልን ወንድማችን

  • @dagmfreseid2063
    @dagmfreseid2063 Před 3 lety +2

    des yemil tmrt new...abu mirt sew bertaln wendmachn....next time demo aklil ga bttameru betam gerami yemihon yimeslegnal

  • @adanechshlbiru1495
    @adanechshlbiru1495 Před rokem

    ወደ ኤፌሶን 1÷2
    ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታ ከኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋና ስላም ለእናንተ ይሁን
    የጼንጤ ችግር ስማሩ ለስተምሪ ይላል
    መጀመር ይማሩ
    ኢየሱስ አማላጅ ስሆነ ፈራጅ ነዉ ።
    ኢየሱስ ጌታ ስፀልይ ስላሚን እኛ ለማስተማር ነዉ ።
    ለምሳሌ የማቴዎስ ወንጌል ፲፲÷፳፱( 11÷29
    ኢየሱስ ጌታ ከኔ ተማሩ ይላል
    ኢየሱስ ጌታ እኛ በጌታነቱ ነዉ ያዳና እንጂ ማንም ስው በፀሎት ናበመልጀ አለዳነ።
    ድንቅ ትምህርት ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @zewditugalo7840
    @zewditugalo7840 Před 2 lety

    በርታ 👍👍👍😍😍😍

  • @mkdesmekdes5060
    @mkdesmekdes5060 Před 2 lety

    Kalehywet yasemaln wendmachin gobez heh

  • @amaredesalew-mo1rq
    @amaredesalew-mo1rq Před rokem

    አቤት ጸጋ

  • @user-eq4ix3kl3m
    @user-eq4ix3kl3m Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @petykakoun859
    @petykakoun859 Před 2 lety +2

    ቃለህይወትያሰማልን

  • @Kirubel777
    @Kirubel777 Před 2 lety +1

    Geta ymaldlnal mknyatum mekakelegna slehone bezachinm new esu hulenegerachin new

  • @mulukenabera5434
    @mulukenabera5434 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ

  • @Tube-ug5gh
    @Tube-ug5gh Před 3 lety +3

    ሰላምህ ይብዛ አቡዩ በርታልን

  • @kaleswet9563
    @kaleswet9563 Před rokem

    ይኸውልህየኔወንድምእእየሱስክርስቶስበሚገባያማልድልናል ,ማርያምከሴቶችሁሉየተለየችሰውነችእየሱስግንወልድነውየእ/ርልጅነውእንዴትወልድእያለሠውያማልዳል

  • @tsehayeshiferaw8096
    @tsehayeshiferaw8096 Před 5 měsíci

    ማሙሽ እስኪ ቁጭ ብለህ ለመማር ፍጠን። የእኛና ኬኛ ከሚል የቃሉ ውሱኑነት ነፃ ውጣ። የልጅ ነገር አንዱ ፍሬ አንዱ ጥሬ እንዲሉ።

  • @user-df1mc1jf8b
    @user-df1mc1jf8b Před 3 lety +17

    የኦርቶዶክስ አርበኛ በርታ ወንድማችን

  • @user-lr2re7vr4f
    @user-lr2re7vr4f Před 3 lety +7

    አቡየ በርታልን!! ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!

  • @kbreyemigbawgetabchanew3518

    Ega tkse sntekse srachu tkse mtkes new tlalachu.

  • @haregayinadid5109
    @haregayinadid5109 Před 2 lety

    ወንድሜ አቡ የእውነት በጣም አመሠግናለሁ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ቤዛነት ግራ እየተጋባኝ ነበር። ከልብ ስላስረዳኸኝ በአንተ ላይ አድሮ ያስረዳን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ክብር ምስጋና ይግባሁ ። ከልቤ ነው ፀጋውን ያብዛልህ በርታልኝ

  • @user-jf4wq3sl2i
    @user-jf4wq3sl2i Před 3 lety +3

    በርታ አቡ👏👏👏

  • @user-lr2re7vr4f
    @user-lr2re7vr4f Před 3 lety +4

    ❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-gj3sl6px2p
    @user-gj3sl6px2p Před 2 lety

    ፀገዉን ያዲልህ መደአን አለም

  • @_beth20_
    @_beth20_ Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ፣ያበርታህ ወንድማችን፣ ፕሮቴስታንቶች አማላጅም ፈራጅም ነው እያሉ ተወናብደው ህዝቡን እያወናበዱ ነው ትርጉመ ቢስ ቢሆንም፣ዓይነ ልቦናቸውን ያብራላቸው😞

    • @getutolla4312
      @getutolla4312 Před rokem

      ነገ አማላጅ ነው ሲል ትሰሚዋለሽ

    • @nardosashebr4137
      @nardosashebr4137 Před 11 měsíci

      @@getutolla4312 እንደዚ እራሱ እየነገራችሁ ማይገባችሁ እንተ የምንፍቅና ሴጣን ነው የደፈናችሁ.. ነገ ይላል ምናምን ትላለህ እንዴ እኛ እኮ ክርስቶስን እንጂ አብ እኮ አናምንም አንተን እያሳሳተ ሴጣን እሱም ጋር ልሄድ ይችላል አይችልም እንጂ እንደእናንተ ድኛሉሁ ብሎ አመቱን ሙሉ ሲያግበሰብ አልኖረም ይፀልያል ይፆማል ይሰግዳል..ልቦና ይስጠን

    • @getutolla4312
      @getutolla4312 Před 11 měsíci +1

      @@nardosashebr4137 አብን አናምንም ነው ያልከው? ትገርማለህ ደሞ እኛ ማለትህ፤? አቡ ግን በአብም ያምናል

  • @user-ou3kh1sg3o
    @user-ou3kh1sg3o Před rokem

    ደናዝ

  • @mercy242
    @mercy242 Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር የልቦናችሁን አይኖች ይክፈትላቹ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ሁሉም ግልፅ ነው። በቅን ልቦና አንብቡት የ ኢየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ነው። ኢየሱስ ፍፁም ሰው ክርስቶስ ፍፁም አምላክ ነው። በሰውነቱም ያማልዳል ባምላክነቱም ይፈርዳል።

  • @messaphxnth19
    @messaphxnth19 Před 2 lety +1

    Ke pastor ermias gar bitinegageru tiru yimesilegnal...betam gobez neh EGZIABHER yibarkih.

  • @danielsiyoum3364
    @danielsiyoum3364 Před 2 lety

    Geta yeberkeh wendma

  • @samriatube1683
    @samriatube1683 Před rokem

    Zekarias 1:9_12

  • @eliasashenafi3622
    @eliasashenafi3622 Před 2 lety

    ከነ ምህረታብ ዘበነ ትሻላለክ

  • @Kirubel777
    @Kirubel777 Před 2 lety

    Yegetan kal bemrmir dresubet eshi

  • @user-gh5lg9ti4e
    @user-gh5lg9ti4e Před 2 lety

    አቡየ እግዚያብሔር እዳተ ያሉትን ያብዛልን. ለካሀልውች ንገርልኝ. የድንግልጅ. ነው ጌታችን የአልም ብርሀን. መዳኒታችን. ነው እውነተኛ ው. የለዛ. ባዶ ቆፎ ነቸው ሌሎቹ. ይልድ ክርስቶስን ያዙ አህዛቦች ወዘተ ያላችው ክርስቶስን የያዘ. የዘላለም ሂወት ያገኛልልልልል ።።።።።

  • @Grace-mehaniem
    @Grace-mehaniem Před 2 lety +1

    ሉቃስ 16:19-31. ዕብራውያን 5:18-21. ዕብራውያን 7:20-28. ሊቀካህናት ስራው ምን ነበር? ለዘለአለምስ ለምን ሊቀካህን ሆነ? ሞት ስለማይዘው አይደል? የኢየሱስ ስጋ ከሞት የተነሳው ያረገው ለምን ነበር ለምን በአብ ቀኝ አርጎ ተቀመጠ? ከሞቱት yatenesa ማንም የለም እርሱ ብቻውን ነዉ 2ኛ ቆሮንቶስ 5:18-21.“ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።”
    - ዕብራውያን 7፥25.

  • @misganasimion7238
    @misganasimion7238 Před rokem

    መ/ ቅ 66, በምገበ አቢብ

  • @nq2865
    @nq2865 Před 2 lety +1

    የቃላት ጨዋታ ተው :አንድ ምእራፍ ቀርባቿል ::ተመስገን!!!የዘላለም ክህነቱን ካመንክ አሁን እየሱስ ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ መሆኑን አመንክ ምክንያቱም እናንተ ከእርገቱ በኅላ መለኮት ብቻ ነው ብላቹ ታምናላቹና ::

  • @Elizabeth-mz8wn
    @Elizabeth-mz8wn Před 3 lety +3

    Egzer yakbreh wendeme
    Ketay Sele eyesus amlelak fetari mehon ena nebey nw beemilu bezu wegnoch eytewsdu new ena lenzi wegonoch ye eyesusen amlaknet betmlkete vedio betseralen

  • @user-jj6ke3je6p
    @user-jj6ke3je6p Před 2 lety +2

    ወንድሜ እባክህን ብዙ ሰዎችን እያሳሳተ እና ቤተ ክርስትያንን እየሰደበ ያለውን በአሜሪካ እሚኖረውን ወንጌላዊ ኤርምያስ አበበን በኦንላይን አዋራው

  • @Kirubel777
    @Kirubel777 Před 2 lety

    Gene be adebabay tkdutalachu wendme meche bebilhat hone..

  • @habtuabebe279
    @habtuabebe279 Před 2 lety +1

    ለማንኛውም መድረኩ የብቻህ ስለሆነ እንደፈለግህ ታወራለህ። ለማንኛውም እኛ ኢየሱስ አማላጅ ነው ብለን ያልንበትን የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል ምን እንደሚል አዲስ በምትለቀው ተንቀሳቃሽ ምስል ለማስረዳት ሞክር

  • @dagi7673
    @dagi7673 Před 2 lety

    Erasih eko tenagerkew abu eyesus ye like kahnatun sira lemesrat eko nw yemetaw slezi muse amaldoal eyesus gn alamaledem ere tew bakh hebrew 7 muluwn atkebelm malet nw demo melaku teyeke enji alamaledem 70 ametun cherisew yele ende tadya mech amalede saymaru milja ale ende

  • @Wuda-rr5yc
    @Wuda-rr5yc Před 9 měsíci

    ሰላም ይብዛልህ ወንድሜ አማላጅ ነው ስትል በሁለት ወገኖች መሀል ሶስተኛ ሰው ኖሮ ስያስታርቅ ነው ካልክ እየሱስ ክርስቶስ ስለሀጥያታችን ዋጋ ከፍሎ ከእግዚአብሔር ጋር ካስታረቀን ለምንድነው አማላጅ ማንለው

  • @habtuabebe279
    @habtuabebe279 Před 2 lety +1

    ምልጃ ማለት መለመን ነው ካልክ መፅሐፍ ቅዱሳችን አማላጅ ብሎ የተፃፈውን ምን አድርገከው ነው?

  • @aboveearth4412
    @aboveearth4412 Před 2 lety +2

    ሮሜ 8፣34 ይማልዳል እያለ ይፈርዳል ነው የሚለው ማለት ምን ማለት ነው በደንብ አስቡ ክርስቶስን ለማወቅ ቅኑ!!!

    • @kalkidangobezie4078
      @kalkidangobezie4078 Před 2 lety +1

      በጥንቃቄ ካልመረመርን አንረዳም
      መንፈስ ቅዱስ ይማልዳል ሚልም አለ
      እኔ እግዛብሄር እየማለድሁ ሚልም አለ
      ይማልዳል ብሎ በተጻፈ ቃል ሳይሆን መረዳትና ከመጀመሪያው ጀምሮ ማንበብ ነው

  • @ayinalemyoutube7722
    @ayinalemyoutube7722 Před 2 lety +1

    በርታ ወድሜ

  • @ayadawit390
    @ayadawit390 Před 2 lety

    በምድር ላይ የነበሩ ቅዱሳን የማለዱት ስለሰሙት ወይንም ስላዩት ነገር ነው::ግን አሁን ከዚህ ምድር በአካል ሳይኖሩ ለሰው ለመማለድ መስማት ወይንም ማይት አይችሉም ለመስማት ውይንለማየት በአንድ ግዝ በምድር ሁሉ ሁል ግዜ መገኘት አለባቸው :: ይህ ስህተት ነው የሚል ከመፅሀፍ ቅዱስ ማስረጃ ያቅርብ :: በአንድ ግዜ በሁሉም ቦታ ሁል ግዜ መገኘት የሚችል የልብን ሀሳብ የሚያውቅ ፈጣሪ ብቻ ነው::

    • @yonasmelaku7063
      @yonasmelaku7063 Před rokem

      What about Satan.....Seytanm eko Band gize bizu bota megegnet yechelal

  • @milaakingstube1411
    @milaakingstube1411 Před 2 lety

    የቴሌግራም ሊንክህን ላክልኝ እባክህ ወንድሜ

  • @yonasmelaku7063
    @yonasmelaku7063 Před rokem

    Please Abu ....Comform betaregegn des yemilegn understanding alegn Be Biluy Gize sew ena Egzeabiher Tetalto neber ....Tsedkm Tesera Kunene Megbiyachen Siol neber .....Keza 5500 zemen sifetsem be Eyesus Kirestos ye meskel lay bezanet Sew ena Egzeabiher Tetareku, Which is Genet Tekefetelen.....Ya malet Be Hadis Kidan and sew genet lemegbat ....1st be kirstos Bezanet mamen alebet ....2nd Be bezanetu bemamenu bicha selemayden elet elet yemiserawen hatyat Neseha megbat alebet ........Lek negn or miss yaderekut neger ale ezih lay???????

  • @hayatma1060
    @hayatma1060 Před rokem

    ትንሽ ምህረት አብ

  • @kalkidanabebe8851
    @kalkidanabebe8851 Před 2 lety

    Eko bahiwot eyalu newa muse komote bohala amaldoal ende

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 Před rokem

    ኢየሱስ ክርስቶስ ሰው የሆነው በአምላካዊ ባህሪ ከሆነ ምኑን ሰው ሆነ ሲርበው እደስው ይእውነት የማይርበው ከሆነ ሲወጋ የማይሰማው ከሆነ መስቀል ላይ የተሰራው ስራ ድራማ ነበረ ለማለትነው

  • @hermelazemedkun4778
    @hermelazemedkun4778 Před 2 lety +1

    ማማክር ነገር አለ ወንድሜ እንዴት ነው ማገኝክ?

  • @user-dt3nu8pl2g
    @user-dt3nu8pl2g Před 3 lety +4

    በእውነት ፀጋው ይብዛልህ ወንድማችን አቡ።
    አንድ ጥያቄ አለኝ እሱም ከተዋህዶ በኃላ ኢየሱስ ክርስቶስ ሁለት በሃሪ ነው አንልም ነገር ግን እንዲህ ይባላ 👉ወልድ አብ በመለኮቱ ወልደ ማርያም በትስብኢቱ ይህ አባባል ሁለትነትን አያመለክትም ወይ?

    • @tekeltube5210
      @tekeltube5210  Před 3 lety +2

      "ከተዋህዶ በኋላ ሁለትነት ጠፍቷል" ቅዱስ አትናቴዎስ። ከተዋህዶ በኋላ ሥግው ቃል የአብ የባህሪ ልጅ ነው ያው ሥግው ቃል የድንግል ማርያምም ልጅ ነው።

    • @yididiyaabebaw7101
      @yididiyaabebaw7101 Před 2 lety +1

      Ya malet sew yhone amlak malet nw .....

    • @cassiopeia4672
      @cassiopeia4672 Před 2 lety

      አያመለክትም። ወልደ አብ በመለኮቱ ወልደ ማርያም በሥጋው ስንል ራሱ ስለ አንዱ ስለ ሥግው ቃል ነው የተናገርነው። በሥጋ ከቅድስት ድንግል የተወለደ የእግዚአብሔር ዘለዓለማዊ ልጅ እያልን ስለሆነ።
      ሁለት ባህሪ ሚባለው አምላካችን ክርስቶስ ያደረጋቸውን ነገሮች ይህንን በአምላክነቱ ብቻ ነው ያደረገው ያንን ደግሞ በሥጋው ነው ሲባል ነው። በአጭሩ መለኮት ከሥጋ ተለይቶ ሠረቶ እንደሚያውቅ ማመን ነው ሁለትነት እኔ እስከማውቀው🤔

  • @tewabechazerefegn370
    @tewabechazerefegn370 Před 2 lety +1

    የኔወንድም ይቀርሀል አትድከም መንፈስ ቅዱስን ተቀበል

  • @jss1027.
    @jss1027. Před 2 lety +2

    እየሱስ ሰውንና እግዚአብሔርን ነው ያስታረቀው።

    • @beybet3548
      @beybet3548 Před 2 lety

      Bertalen wendemachen kale hiwotn yasemalen wendemachen ♥️♥️♥️

    • @cassiopeia4672
      @cassiopeia4672 Před 2 lety

      በትክክል። ከራሱ ጋር ነው ያስታረቀን

    • @woinshettsegaye2771
      @woinshettsegaye2771 Před 2 lety

      iraasu iyyasus igzi'aabher naw ikkoo karaasum gaar naw yaastaarraqan naw amlaak mahoonun irasaachut ya aaf naw ya protestant imnat mache

    • @jss1027.
      @jss1027. Před 2 lety +1

      @@woinshettsegaye2771 ኢየሱስ ከራሱ ጋር አስታረቀን የሚል ልታሳየኝ ትችላለክ?

    • @jss1027.
      @jss1027. Před 2 lety

      @@cassiopeia4672 ኢየሱስ ከራሱ ጋር ነው ያስታረቀን የሚል ልታሳየኝ ትችላለህ ?

  • @dagi7673
    @dagi7673 Před 2 lety

    Ere abu ebrawyan 2:17 be semayat yalefe mnamn mil neger yelem ere ye hizbun hatiyat lemasteserey nw milew demo kefm zikm bilesh lemn atanebim 1 kal bicha awtiteh atasast
    ወደ ዕብራውያን 2:17 ስለዚህ የሕዝብን ኃጢአት ለማስተስረይ፥ ለእግዚአብሔር በሆነው ነገር ሁሉ የሚምርና የታመነ ሊቀ ካህናት እንዲሆን፥ በነገር ሁሉ ወንድሞቹን ሊመስል ተገባው።
    Yhew abu tiksu endezi nw milew slezi ye hizbun hatiyat lemasteserey yilal tadya lemn lemeserey alalem erasu mehari nw bicha yemil concept binorew kiflu.
    Siketl abu yemimer like kahn yemilm yelem yemimr #ena #እና echin alanebebkatm Meselegn wey kensehat nw meharinetu ke mejemeriam yenebere slehone nw
    like kahninetu gn le egziabher kehonew neger hulu endehone yinegrenal yih malet slederesebet fetena ena mekera mekebelu malet nw ወደ ዕብራውያን 2:18 እርሱ ራሱ ተፈትኖ መከራን ስለ ተቀበለ የሚፈተኑትን ሊረዳቸው ይችላልና።
    Slezi like kihnetu yejemerew erasun be meskel lay asalfo siset nw ya malet demo ye sew lijochn ke abatu ena ke amlaku ke አብ gar be demu bekul siyastark nw 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:18 ነገር ግን የሆነው ሁሉ፥ በክርስቶስ ከራሱ ጋር ካስታረቀን የማስታረቅም አገልግሎት ከሰጠን፥ ከእግዚአብሔር ነው፤ slezi ande bakerebew meswayt besu bekul le zelalem yimaldlinal, yastarkenal malet nw mulu ebrawyan metshafn kalkadkew beker Ye Eyesus Amalajinet mdr lay alabekam

    • @ordox9388
      @ordox9388 Před rokem

      ወንድሜ ሀጥያትን ማስተሰረይ እኮ መሃርነትን ነው የሚያሳየው እንጂ ምልጃን አደለም
      ለምሳሌ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ፀሎት ላይ ከጌታችን ከመድኃኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ዘንድ ይቅርታን እና ምሕረትን ለምኝልን ኃጥያታችንን ያስተሰርይልን ዘንድ እንላለን እዚጋ አማላጇ ይቅርታን እና ምህርትን የምትለምነው ማርያም ናት ሀጥያትን የሚያስተሰርይ ደግሞ ተማላጅ መሃርይ ፈራጅ ነው

  • @hailudeme8624
    @hailudeme8624 Před 2 lety

    Pls come with full knowledge you are misdleading your self and others

  • @_beth20_
    @_beth20_ Před 2 lety +2

    ማስተዋላቸውማ በአጋንንት ተደፍኗል 😞

  • @habtuabebe279
    @habtuabebe279 Před 2 lety

    አየህ ለምትፈልገው ሃሳብ ተስማሚ እንዲሆንልህ ብለህ መፅሐፍ ቅዱስ ስለ ኢየሱስ ሊቀ ካህንነት የሚናገረውን ትሸራርፋለህ የት ሄጄ ልሳቅ በርግጥ አንተ እንደምትለው ሃሳብ መፅሐፍን የማያቅና የማይመረምር ይስታል ያምንሃልም

  • @user-pq7si2gw7c
    @user-pq7si2gw7c Před 2 lety +1

    you are confused.
    አማላጅና አሥታራቅ መቼም የተለያዩ አይደሉም ሥለኢየሱስ ሥናወራ
    ሁላችሁም ፈትሹ

  • @blengirmahailu5869
    @blengirmahailu5869 Před 2 lety +1

    አንዷ ጓደኛዬን አስረጅቻት ገብቷት ልክ ነሽ አለች ግን አሁንም ጴንጤ ነች ሰይጣን ያስራቸዎል እውነቱን እንዳያዩት

  • @habtuabebe279
    @habtuabebe279 Před 2 lety +1

    አማላጅ የሚለውን ግማሽ በሆነ እውነት ለማስረዳት ሞክረካል ነገር ግን ስለ ኢየሱስ ምልጃ የሚናገሩትን የመፅሐፍ ቅዱስ አገባባዊ ፍቺ እና ለትርጉም የተጠቀምክባቸውን መፅሐፍት የሰጡትን ተጠቅመህ ለማስረዳት ብትሞክር ጥሩ ነበር። በርግጥ የኢየሱስን ማማለድ እንደማይችል ለማሳየት የምታረገው ሙከራ ስለሆነ ክፍሉ ምን ሊል እንደፈለገ አለማስረዳትህ አይገርመኝም። ለማንኛውም አንድ ነገር ልለምንህ ለራሴ ለሌላ አደለም ትርጉምን አታጣምም እሺ ወንድሜ

  • @nq2865
    @nq2865 Před 2 lety +1

    ሮሜ 8:34 allergy ሆነባቹ አይደል? ሐዋሪያው ጳውሎስን ብታገኙትም : ቢነግራቹ የምትቀበሉት አይመስለኝም 🙄

  • @misganasimion7238
    @misganasimion7238 Před rokem

    ተረት ለተራ ምን ያደርጋል ።

  • @user-lw5mh9bl4z
    @user-lw5mh9bl4z Před 2 lety +2

    አንተ ልጅ ቃላትን በመጠምዘዝ ብዙዎችን ወደ ሲኦል እያወረድክ ነው ፍርዱ ለአንተ ይከብዳል እውነት እስኪ እንነጋገር ሳይገባህ ቀርቶ ነው አሁን ኢየሱስ እንደሚያማልድ አረ ተው

    • @urmalewegaso8693
      @urmalewegaso8693 Před 2 lety

      እንደዚህ አይደለም። ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን አማላጅ እንደሆነ ጠንካራ ማብራርያ መስጠት ነው፣ ከነጥቅሱ፣ ወዴትም የማያፈናፍን፣ ግንብ የሆነ መልስ።

  • @bekelemekonnen5427
    @bekelemekonnen5427 Před 2 lety +1

    I think you are confused. Why do you mix Salivation with intercession? How human beings get salivation? Jesus is savior , intercessor , intermediator of New Testament. Do deny these ? please read the Bible carefully.

  • @urmalewegaso8693
    @urmalewegaso8693 Před 2 lety

    መጽሐፍ ቅዱስ፣ ኢየሱስ ክርስቶስ አማላጅ ነው ፣ እንዲህም ብቸኛው አማላጅ ነው፣ ከሱ ሌላ የለም እያለ: አንተ ምን ምክንያት ልታመጣ ነው? ኢየሱስ አማላጅ አይደለም የምንልበት ምክንያት፣ ብለህ የምታመጣው ምንም ምክንያት የለም፣ ዝም ብለህ ወሬ ለማውራት ነው

  • @ethoetho6227
    @ethoetho6227 Před 2 lety

    እወነታዉን አንተም ታቃለህ ታከታይ አለ ብለህ አታዘባርቅ ተውልደ ጠቁር ክር ታስሮልህ ተረት ተማርክ እንደት ኢሱስን ታቃልህ!!

  • @ethoetho6227
    @ethoetho6227 Před 2 lety

    ሎቦጫም ድሮም የነ ዘበነ ተረት ባትናገር ይገርማል