🔴ኢየሱስ ክርስቶስ አማላጅ ነው ወይስ አይደለም ? አስደናቂ ክርክር ከኦርቶዶክስ መምህር ጋር || ሁሉም ሰው ሊያየው የሚገባው||

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 04. 2022
  • ወገኖች ይኼንን ቪዲዮ ሼር ማድረግ አትርሱ። ሌሎችንም ወይይቶች |ክርክሮች| የሚናስደምጣችሁ ይሆናል። ከእናንተ የሚጠበቀው ሼር ፥ ሰብስክራይብ ፥ Like እና ኮሜንት ማድረግ ነው።
    ለቀጣይ አገልግሎታችን ካሜራ ፥ ኮምፒውተር እና የስቲዲዮ ዕቃዎችን ለመግዛት እንቅስቃሴ ላይ ነን አብራችሁን ማገልገል ለምትፈልጉ ወገኖች፦
    ▶️ አዋሽ ባንክ: 01308434363100 Christ's Gospel Ministry
    ▶️ ንግድ ባንክ:1000096497068 Abraham Mamecha
    ▶️ ብርሃን ባንክ: 1010110724179 Abraham Mamecha
    GofundMe: gofund.me/fa2ece53
    የጌታ ጸጋ ከሁላችንም ጋር ይሁን🙏
    #christianity #ethiopia #song #seifuonebs #ChristGospelMinistry

Komentáře • 1,2K

  • @bogemamo8165
    @bogemamo8165 Před 2 lety +26

    እዉነት ያለዉ ሰዉ እኮ ይረጋጋል ልክ እንደ ሜሎስ ተባረክ፤

  • @alazartamiru9400
    @alazartamiru9400 Před 2 lety +16

    ይሄ የሜሎስ እውነት ለኔም ተጨማሪ መገለጥ ነው ተባረክ ወንድሜ ሜሎስ

  • @deboradawite4527
    @deboradawite4527 Před 2 lety +33

    ኦርቶዶክስ እርስዋ ያሳተመችው መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ኢየሱስ አማላጅ ፣ ጠበቃ ፣ መካከለኛ እንደሆነ ተፅፎአል። አሁንም ስለ እኛ ሊማልድ በህይወት እንደሚኖር ቃሉ በግልፅ ተቀምጦአል።
    እኔም አባቴ የነበረውን መጽሀፍቅዱስ ነው የማነበው
    እየሱስ ዛሬም ሊማልድ በህይወት ይኖራል።

  • @etaferahuyimer8405
    @etaferahuyimer8405 Před 2 lety +21

    ወንድማችን ሜሎስ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ!

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!!!

  • @Deborah0629
    @Deborah0629 Před 2 lety +16

    እግዚያብሔር በክርስቶስ ሆኖ ከራሱ ጋር አሰታረቀን እየሱስ አማላጅ ነው አራት ነጥብ ተባረክ ሜሎስ ወንጌል በደንብ ገብቶሀል ክርስቶስ ባንተ ውስጥ ይታያል

  • @mohammedawol611
    @mohammedawol611 Před 2 lety +7

    ደስ ሲል ውይይቱ

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před 2 lety +44

    በርቱ እነደዚህ አይነት መልካም ወይይት የህዝቡ አይን ወደቃሉ እንድመለስ የጠቅማል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety +2

      ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!

  • @endlesstube8676
    @endlesstube8676 Před 2 lety +11

    ቁልጭ ባለ አማርኛ ስለ እኛ የሚማልደው የተባለለት ማን ነው እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው .

  • @mekideswolde3552
    @mekideswolde3552 Před 2 lety +74

    ወዳጄ የተሐድሶ ልጅ በጣም ትገስተኛ እና የእግዚአብሔር ቃል በሙላት ያለበት የክርስቶስ ወታደር ነው በርታ ዋዋዋውውው❤💖💝😍

    • @munamuna2128
      @munamuna2128 Před 2 lety +3

      እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን 🙏
      ገጠመኝን አዳምጪ ሌላው ትእግሥተኛ የሆነው ጠልቆ ሰለማያውቅ ነው🤔
      ለምስክርነትሽ: ያይጥ ምስክር ድንቢጥ አሉ። 😏😳🤔

    • @helentekeste6811
      @helentekeste6811 Před 2 lety +1

      Yes I agree with 💯

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety +1

      ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!

    • @habtamuchala4077
      @habtamuchala4077 Před 2 lety +1

      ውሸት አታውሪ

  • @yodeteendryase2927
    @yodeteendryase2927 Před 2 lety +20

    ሜሎስዬ የተባረክ ነህ ቃሉን በሙላት በትዕግስት ነው የምትገልጥ ፀጋ ይብዛልህ
    ክርስቶስ እኮ ልዩነት ነው

  • @danielamde3719
    @danielamde3719 Před 2 lety +86

    “ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።”
    - ዕብራውያን 7፥25

    • @yaredakalukassa1559
      @yaredakalukassa1559 Před 2 lety

      ስለነማን ነው ሚያማልደው ለምን ስለኛ አላለም

    • @Dimbi378
      @Dimbi378 Před 2 lety

      @@yaredakalukassa1559 Rome 8:34 alelik sile egna yemil

    • @yaredakalukassa1559
      @yaredakalukassa1559 Před 2 lety +1

      @@Dimbi378 ሮሜ 8:26 መንፈስ ቅዱስ ይማልዳል ታድያ መንፈስ ቅዱስ አማላጅ ነው???

    • @Dimbi378
      @Dimbi378 Před 2 lety

      @@yaredakalukassa1559awo yimaledal sayihoniko yimalidal nw milewu kalu

    • @yaredakalukassa1559
      @yaredakalukassa1559 Před 2 lety +1

      @@Dimbi378 ሮሜ 8 (Romans)
      26፤ እንዲሁም ደግሞ መንፈስ ድካማችንን ያግዛል፤ እንዴት እንድንጸልይ እንደሚገባን አናውቅምና፥ ነገር ግን መንፈስ ራሱ በማይነገር መቃተት (ይማልድልናል፤)
      27፤ ልብንም የሚመረምረው የመንፈስ አሳብ ምን እንደ ሆነ ያውቃል፥ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ስለ ቅዱሳን (ይማልዳልና።)
      እስቲ በመፅሐፍ ቅዱስ ካመንሽ 26እና27 ቅንፍ ያደረኩባቸውን ተመልከቺ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 2 lety +61

    ሜሎስ የረዳህ ጌታችን በነገር ሁሉ በዘመንህ ሁሉ ከአንተ ጋ ይሁን በርታ የጌታ መንፈስ ካንተ ጋ ይሆናል

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety +2

      ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!

  • @temesganwarku3451
    @temesganwarku3451 Před 2 lety +56

    ወንጌልን ብቻ ይዞ የሚሞክት ሁሌም አሸናፊነው ምክንያቱም የሚናገረው መንፈስ ቅዱስ ስለሁነ አስታራቂያችን ኢየሱስ ብቻነው ሁለታቹንም ጌታ ይባርካቹ ለወድማችንም እግዚአብሄር ልቡን ከፍቶለት ወደእውነት ይመጣል ጥርጥር የለኝም ኢየሱስ ያድናል ሻሎም

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety +1

      ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!!

  • @user-bh6bt6cu5x
    @user-bh6bt6cu5x Před 2 lety +16

    ሜል እግዚአብሔር አምላክ ፀጋው ያልብስህ ይብዛልህ❤

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!!!

  • @enkumengist1668
    @enkumengist1668 Před 2 lety +34

    ተባረክ ወንድማችን ሜሎስ!!

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!

  • @dantsga4180
    @dantsga4180 Před 2 lety +5

    Waw የተሀድሶው ልጅ ረጋ ብሎ ዘና ብሎ አሰረድቶኛል
    ቃለ ህይወት ያሰማህ ወነድሜ።
    አኦርቶዶክሱ ግን ያደናግር ነበር

  • @deboradawite4527
    @deboradawite4527 Před 2 lety +25

    ሁሉም ሀጥያትን ሰርተዋል የእግዚአብሔር ክብር ጎሎአቸዋል ካለ ቃሉ ምንም ማሻሻል አይቻለም።
    ሀዋርያት እኮ እየሱስ ክርስቶስ ያድናል ብለው እየመሰከሩ በክርስቶስ ሰዎች አምነው ከእግዚአብሔር ጋር ይታረቃሉ

  • @legesebelachew2640
    @legesebelachew2640 Před 2 lety +6

    ፀጋ የበዛልህ ሜሎስ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 2 lety +41

    ሜሎስ የእግዚአብሔር ቃል የቃኘህ ጨዋ ወንድም ሰለሆንክ እንደአንተ ያለ በጌታ የተወደደ ወንድም ሰላለኝ ጌታችንን ሰለአንተ አመሰግነዋለሁ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety +1

      ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!

    • @selted2323
      @selted2323 Před 2 lety +1

      "ጨዋ" የሚለው ገዥ ነው።

    • @alemneshwolde9950
      @alemneshwolde9950 Před 2 lety

      Ortodoks. Twahido. Ewntn yizonew ymihdew

  • @elagym5723
    @elagym5723 Před 2 lety +2

    ሁለታችሁንም በጣም ነው የማደቃችሁ በጨዋነት በመወያየታችሁ ነገር ግን ሜሎስ ወንድሜ የእግዚአብሔር ቃል እውቀትህ በጣም የሚገርምና የሚያስቀና ነው just wowwo keep it up bro 🙏

  • @elagym5723
    @elagym5723 Před 2 lety +19

    ወንድሜ በጣም ደስ ይላል የእግዚአብሔር ቃል ሙላትህ ተባረክልን ሜሎስ ወንድማችን 🙏

  • @berhanufikru2468
    @berhanufikru2468 Před 2 lety +60

    በጣም አስተማሪ ውይይት ነው ። ልብ ያለው ያስተውል ። አዳኝ አስታራቂ አማላጅ መካከለኛ እየሱስ ክርስቶስ ነው ። ተባረኩ !!!!

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety +2

      ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!

    • @fekadugeberesillassie7504
      @fekadugeberesillassie7504 Před 2 lety

      Just only writing without deep understanding ,can u say z holy spirit interecede?

  • @chaliwegga944
    @chaliwegga944 Před 2 lety +29

    ዮሐንስ 14:6 ኢየሱስም :እኔ መንገድና:እውነት :ሕይወትም:ነኝ በእኔ በቀር ወደ አብ የምመጣ የለም::

  • @merontefera8566
    @merontefera8566 Před 2 lety +70

    የ ተሀድሶ መምህር የመስማት የማስረዳት ችሎታው ዋዉ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety +2

      ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!

    • @edidyasahlusahlukumalove6317
      @edidyasahlusahlukumalove6317 Před 2 lety

      wow btame nawe enji

  • @abrhammola7086
    @abrhammola7086 Před 2 lety +107

    " የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።"
    (ወደ ሮሜ ሰዎች 8:34)

    • @fekadugeberesillassie7504
      @fekadugeberesillassie7504 Před 2 lety +2

      Menfes kidus bmekatet selgna ymaldal yelal.so menfes kidus amalage new letelu new.juses is lord not interventore.

    • @sarongetnet1302
      @sarongetnet1302 Před 2 lety +2

      @@fekadugeberesillassie7504 that u don’t know God’s will yes the holy spirit will help u in ur prayers….egna eko adelenm metshaf kidus new yalew

    • @fekadugeberesillassie7504
      @fekadugeberesillassie7504 Před 2 lety

      Rome 8;26 menfesem ymaldal ylal seltetsfe context sateredu metergome bekalate tetefalachu.Rome8;27 selekudussn ymaldelenal yelale.yekdusan Sera leamlake .

    • @fekadugeberesillassie7504
      @fekadugeberesillassie7504 Před 2 lety +1

      2koronthos5:18_21yemasteken Sera yesera NBER. Ymastareken Sera began ANORE. NEBR___ANORE.

    • @negstred1559
      @negstred1559 Před 2 lety +1

      Selena yemeferdu

  • @Smashville3
    @Smashville3 Před 2 lety +36

    በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
    ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
    'የዮሐንስ ወንጌል 3:16-17'

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety +1

      ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!

    • @nah8699
      @nah8699 Před 2 lety

      Ehe miseraw le kedamawi mtseatu new mknitaum mejemria yemetaw le kasa newna , le dagm metseatu gn liferd new mimetaw

    • @mastewaltsegaye1640
      @mastewaltsegaye1640 Před rokem

      አንዳንድ ሰዎች ደሞ ትገርማላቹ እና እኛ መች ካድን ወደ ምድር የመጣውማ ሊያድነን ነው እንጂ ሊፈርድ አይደለም

  • @bogemamo8165
    @bogemamo8165 Před 2 lety +12

    አንድ እግ/ር አለና በእግዚአብሔርና በሰዉ መካከል ያለዉ መካከለኛዉ ደግሞ አንድ አለ እርሱም ሰዉ የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነዉ፡፡ወ.ጢሞ 2፤5

  • @kingdom-channel478
    @kingdom-channel478 Před 2 lety +88

    እግዚኣብሄር የልቦና አይኖችን ያብራልን። ለሰው ልጅ ሂወቱን የሰጠ ኢየሱስ ብቻ ነው ወዳጆች ሌላ አዳኝ አማላጅ ቢኖር ኖሮ ኢየሱስ ይሄን ሁሉ መከራና ሞት ባልተቀበለ ነበር። ያለ ማንም ተጨማሪ ስራ አማላጅና አዳኝ ኢየሱስን በማመን ብቻ ሰው ይድናል። በቂ ነው ኢየሱስ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety +1

      ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!

    • @meseretmeseret8697
      @meseretmeseret8697 Před 2 lety +2

      እኔኮ አማላጅ የምትሉት ነገር ግራ ግብት ይለኛል ቆይ ከማን ነው የሚያማልደው ስንት አምላክ አለ ? ይሄንን በደንብ አስርጂኝና ልመንሽ

    • @kingdom-channel478
      @kingdom-channel478 Před 2 lety +6

      @@meseretmeseret8697 ሰላም መሰረት ስጋ ለብሶ ከድንግል ማርያም የተወለደውና የእኔና የአንችን ቅጣት ሞት በኛ ፋንታ የሞተው ኢየሱስ ከአብ ጋር ነው የሚያስታርቀን። የስላሴ ነገር በሰው አዕምሮና ሎጅክ ለመረዳት በጣም አስቸጋሪ ነው መፅሃፍ ቅዱስ ግን የሚነግረን በኢየሱስ የተከፈለልሽን ዋጋ የሚያምንና የሚቀበል ከአብ ጋር ይታረቃል፣ የዘላለም ሂዎት ያገኛል። ስለ አንች ሃጢያት የተሰቀለና የሞተ አንድም ፃድቃን የለም ኢየሱስ ነው ባንች ፋንታ የሞተልሽና እሱን በማመን አምልጭ።

    • @edidyasahlusahlukumalove6317
      @edidyasahlusahlukumalove6317 Před 2 lety +1

      awo ewnate nawe

    • @zerihunwadajo9620
      @zerihunwadajo9620 Před 2 lety

      ማሞ ሌላ መታወቅያው ሌላ

  • @helengezahgn6751
    @helengezahgn6751 Před 2 lety +8

    ሜሎስ ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርከው

  • @Deborah0629
    @Deborah0629 Před 2 lety +26

    “እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ በደላቸውን አይቆጥርባቸውም ነበር፤ በእኛም የማስታረቅ ቃል አኖረ።”
    - 2ኛ ቆሮ 5፥19

    • @mastewaltsegaye1640
      @mastewaltsegaye1640 Před rokem

      ነበር የሚለዉ ቃል አላፊ ጊዜን ያሳየናል በጣም ግልጸ ነው እኮ 😊

  • @user-wi3gz9gb2b
    @user-wi3gz9gb2b Před 2 lety +3

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ ድንቅ ውይይት ነው ልቦና ያለው ሃቅን የሚያይበት ድንቅ መልእክት አስተላልፈካል ይህ ውይይት በደንብ ይቀጥል። ኦርቶዶክስም መስመር እንደሳተች ትወቅ

  • @gemechisdesta4194
    @gemechisdesta4194 Před 2 lety +4

    የተሐድሶ ወንድሜ ጌታ ይባርክ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ መንናት መረደት የምቻለው በመንፈስ ቅድስ ሀይል ስለ ሆኔ ፀልይለት።

  • @hiwota4985
    @hiwota4985 Před 2 lety +6

    ተባረኩ 🙏 የኦርቶዶክስ ወንድም ግን ወንጌል እንደሚገለጥልህ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @chalaalemu2239
    @chalaalemu2239 Před 2 lety +3

    ወዳጄ ሰዉ መሆን የስፈለገዉ ሰዉን እና እግዚአብሔርን ለማስታረቅ ብቻ ነዉ፤ ደግም ሊቃ ካህነት ነዉ እያለ አማለጅ አይደለም ማለት የልቃ ካህነት አገልገሎት የለማዋቅ ነዉ፡፡ ዛሬም ስለ እኛ በእግዚአብሔር ፊት ለመታየት ወደ እዉነተኛዪቱ ድንከ ወደ ሰማይ ገባ፡፡ ዕብ. 9፡-24

  • @heldanaafework597
    @heldanaafework597 Před 2 lety +43

    በቅንነት ከሰማነው እና ካነበብነው የእግዚአብሔር ቃል ግልጽ ነው የኦርቶዶክሱ ወንድሜ። እየሱስ ክርስቶስ አማላጅና መካከለኛ ነው

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!

    • @Dimbi378
      @Dimbi378 Před 2 lety +3

      @@Hiyawsim ye eyesus mehon demo kezihim belay tilik tsega nw
      Wede eyesus wede hiywet kirebu eyesus yadinal amalajachin nw a.en

    • @abiyohaile9499
      @abiyohaile9499 Před 2 lety

      አምላክን መካከለኛና አማላጅ ነው ብሎ ማመን ፈጣሪን አለማወቅ ነውና ልቦና ይስጣችሁ።

    • @bezamulugeta3225
      @bezamulugeta3225 Před 2 lety

      ግድ የለም በቅንነት ያልሰማህው አንተ ነህ: ከተሀድሶ የመጣው ወንድምህ ክርስቶስ ፍፁም አምላክ ነው ብሎል ።በዚህ ሊበቃህ ይገባ ነበር!!!

    • @heldanaafework597
      @heldanaafework597 Před 2 lety

      @@abiyohaile9499 “የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።”
      - ሮሜ 8፥34
      “ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።”
      - ዕብራውያን 7፥25
      አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።
      1 ጢሞቴዎስ 2: 5

  • @relaxgodisincontrol9694
    @relaxgodisincontrol9694 Před 2 lety +26

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ :: ግን ኦክተዶክሱ እራሱ ጠይቆ እራሱ ይመልሳል አያዳምጥም ብዙ Airtime ተጠቅሞል ስው ሲናገር አያስጨርስም:: ተሐድሶ ትግስቱን እግዚአብሄር ስጦታል::

    • @Dimbi378
      @Dimbi378 Před 2 lety +1

      Metsihaf kidus bicha newu mitekemewu tehadisowu
      Orthodox gin mistire silase minamin tetekimo kebazere

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!

    • @relaxgodisincontrol9694
      @relaxgodisincontrol9694 Před 2 lety +1

      @@Hiyawsim
      እግዚአብሔር ይባርህ ስለ ግብዝያው :: ልክ ነው ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም ግን የአንድ
      ቤተ እምነት ከሌላው ቤተ እምነት የተሻለ ፅጋ አለው ማለት የሚቻል አይመስለኝም: ስው የፍለገውን ማመን መብቱ ነው! በሌላው አገር አንድ ቤተ እምነት የሌላውን ቤተ እምነት ተከባብሮ ነው የሚኖረው: : ቤተ እምነት ችግር ፍጣሪ መሆኑ ይገርማል:: ዋናው እምነት እንጀ Denomination አይደለም::

  • @barakitekle4445
    @barakitekle4445 Před 2 lety +91

    እውነት የት እንዳለች ተረድቻለው ከጌታ ውጪ ወደ ውጭ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety +4

      ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!!!

    • @Princess-js6db
      @Princess-js6db Před 2 lety +5

      @@Hiyawsim beyetegnew metsaf ly new orthodox mehon ke tsega belay new milew

    • @zerihunwadajo9620
      @zerihunwadajo9620 Před 2 lety

      ተረድተህ ሙትት ብለሀል

    • @zerihunwadajo9620
      @zerihunwadajo9620 Před 2 lety

      ተረድተህ ሙትት ብለሀል

    • @goodnews3396
      @goodnews3396 Před 2 lety +1

      @@Princess-js6db tamere maryam😂😂😂😂

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 Před 2 lety +18

    የሚገርም ደስ የሚል ነው በዚሁ ይቀጥሉ ተሀድሶው ወንጌል የጠጣ ትግስተኛ ነው የኦርቶዶክስ ልጅም ጭዋ መውጣቱ አስገራሚ ነው ተባርኩ የኦርቶዶክስ ልጅ አማላጅነቱን እያወራ ግን አልተቀበለም እራሱ እየተናገርው መልሶ ይጠይቀዋል ከአውዱ ባይወጡ ግልፅ የሆነ ስለ አማላጅነት የተፃፍውን ማየት መልካም ነው ፡

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety +1

      ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!!

  • @ense7025
    @ense7025 Před 2 lety +47

    ወንድሞቼ ጸጋ ይብዛላችሁ ጥሩ ውይይት ነው። ወንድሜ ሚኪያስ ጌታ ኢየሱስን እንደ ግል አደኝህ አድርገህ ተቀበል። አስታራቂህ እሱ ነው ሚማልድልህ። ወንድሜ ሜሎስ በርታ ጸጋ በዝቶልካል ትዕግስትን እና ቃሉን አረዳድክ ድንቅ ነው። እውነት የሆነውን ቃሉን ነው ምትናገረው ። ተባረኩ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!

    • @Dimbi378
      @Dimbi378 Před 2 lety +2

      @@Hiyawsim kkkk ye eyesus mehon demo ketsegab belay nw
      Mejemerya ye eyesus lij hun kezan next orthodox minmin bilek tigebalek it's dirijit not hiywet eyesus hiywet nw

    • @yohannesseifu4871
      @yohannesseifu4871 Před 2 lety

      @@Dimbi378 ewnet new tbareki

  • @mezmurplace9296
    @mezmurplace9296 Před 2 lety +10

    Wow! I am so impressed by Melos, my brother in Christ! You are a blessing to us! God bless you!

  • @ferewyniberhe1707
    @ferewyniberhe1707 Před 2 lety +2

    ወንደሜ ሜሎስ ፀጋ ይብዛልህ,ክርስትና እንግዲህ እንዲ ነው ከዚህ በብዙ ተማሩ

  • @haymi-Ju3Hz7
    @haymi-Ju3Hz7 Před 2 lety +8

    ሜሎስ እርጋታህ በጣም ደስ ይላል .....ሁላችሁም እግዚያብሔር ይባርካቹ ጥሩ ውይይት ነው

  • @user-dj1qt6ut2i
    @user-dj1qt6ut2i Před 2 lety +12

    ጌታ ይባርክህ ደስ ሲል ታህድሶ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!

    • @bezamulugeta3225
      @bezamulugeta3225 Před 2 lety

      ያልገባኝ ተሀድሶ ማለት ፔንጤ ማለት ነው (የአርዬስ ልጃች) አይደል ።ለምን ፈራ ፕሮቴስታንት ማለት!!!

  • @saroncheje
    @saroncheje Před 2 lety +37

    ተሃድሶ ትክክል ነህ። ዛሬ በደንብ ገባኝ።

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!!!

    • @yohannesseifu4871
      @yohannesseifu4871 Před 2 lety +1

      @@Hiyawsim 😂😂😂😂ay ortho

    • @eyeruslegesse1081
      @eyeruslegesse1081 Před 2 lety

      ስለ ህይወት እኮ ነው የሚወራው ስለ ፔንጤ ወይም ስለ ኦርቶዶክስ አይደለም እኮ የሚወራው

    • @yohannesseifu4871
      @yohannesseifu4871 Před 2 lety +2

      @@eyeruslegesse1081 orthodox gar men hiwot ale sekar ena jumbo 🍺 keza betkrstyan mesalem keza dgmo wd zemut wd zfen teret teret yehone hiwot

    • @yohannesseifu4871
      @yohannesseifu4871 Před 2 lety +1

      @@eyeruslegesse1081 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 y sekar hiwot ena y sdeb hiwot kehone awo orthodox endza malet new

  • @fantamehari6811
    @fantamehari6811 Před 2 lety +1

    ሜሎስ ድንቅ አረዳድ ነው ተባርክ ኦርቶዶክስ ወንድሜ ስለክርስቶስ አስታራቂ አማላጅነት ላለመቀበል ብዙ ጥረት አደረግህ ግን እየሱስ በአንተ ውስጥ ይታያል እየሱስን የግል አዳኝ አድርገህ ተቀበል።

  • @selamawitgetachew2069
    @selamawitgetachew2069 Před 2 lety +22

    ሜሎስ ወንድሜ ተባረክ የጌታ ፀጋ በዝቶልሃል ስለአንተ ጌታን አመሰግናለሁ። የኦርቶዶክሱ ልጅ ግን ለመናገር እንጂ ለመስማት ብዙም ዝግጁ አይመስልም ቢሆንም ለመወያየት ወስኖ መምጣቱ በራሱ ሊበረታታ የሚገባ ጉዳይ ይመስለኛል ይህንን ልምድ መምህራኖቹም ከዚህ ሰው ቢወስዱ መልካም ነው።

    • @fekadugeberesillassie7504
      @fekadugeberesillassie7504 Před 2 lety

      . Ygletlachu.protestant Gena bible alberalchum.

    • @SoothingRelaxation-Music942
      @SoothingRelaxation-Music942 Před 2 lety +1

      ሜሎስ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

    • @sultandemisse9934
      @sultandemisse9934 Před 2 lety +1

      የጊርኩን ካላወክ አነዴት ይወናል

    • @sultandemisse9934
      @sultandemisse9934 Před 2 lety +1

      ተረጋጋ ተአደሰወነ አዳምጠው

    • @fekadugeberesillassie7504
      @fekadugeberesillassie7504 Před 2 lety

      Melos didn't understand about z context of Rome 8 he only got z last word of Rome 8:34.ymeadenew manew,ymegestews,ylekunem yemeamaldew .rather intercede[yelkunem yemeamaldew]yetewrabet context getachen medhanitavhen eyusus chrstos kefelege kerala mastarekun lemegltsh new.lelaw yastarek nebere engage ystarkal aylelm.paulosem yematarekk Sera legna seten new yalew.so please Protestant context teredu.

  • @danielamde3719
    @danielamde3719 Před 2 lety +14

    “አሁን ግን በሚሻል ተስፋ ቃል በተመሠረተ በሚሻል ኪዳን ደግሞ መካከለኛ እንደሚሆን በዚያ ልክ እጅግ የሚሻል አገልግሎት አግኝቶአል።”
    - ዕብራውያን 8፥6

  • @Christianmedia9604
    @Christianmedia9604 Před 2 lety +38

    2ቆሮ 5:19-21 የለ ምንም ማባራርያ በግልፅ ኣስቀምጦልናል እየሱስ ኣስታራቅ ነው::

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!!

  • @deboradawite4527
    @deboradawite4527 Před 2 lety +3

    ኦርቶዶክስ ወንድሜ ዛሬ የሰማሀው የእውነት ቃል ነገ በህይወይህ ይበቅላል ወደ ብቸኛ አዳም ጌታ መምጣትህ አይቀርም

  • @tellnotoany1655
    @tellnotoany1655 Před 2 lety +29

    አንደኛ የሜሎስን ቤተሰብ በሜሎስ ውስጥ አየሁዋቸው አከበርኳቸው፡፡ ስነስርአትህ ትግስትህ ይገርማል፡፡ ሌላው ፊትህ ላይ ያለው ሰላም ለሌላውም የሚተርፍ ነው፡፡ ይህ ሰላም ከጌታ ነው፡፡ ሌላው ለማስረዳት ከልብህ ስለቃሉ ብቻ ቀንተህ የምታደርገው ጥረት እኛን ተመልካችን ቃሉ ላይ እንድናተኩር አድርገኸናል፡፡ ተባረክ፡፡

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!

    • @elagym5723
      @elagym5723 Před 2 lety +2

      Absolutely you are right i like his patient and deep explanation ad well 🙏

  • @tititadesse8966
    @tititadesse8966 Před 2 lety +12

    በጣም ይገርማል አዘጋጁ ብቻውን አውርቶ ጨረሰ አለመብሰልም ይታይብሀል ተረጋጋ አዳምጥ በቂ እውቀት ይኑርህ ተሀድሶው በጣም ድንቅ ነህ ያብዛልህ።

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety +1

      ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!!!

  • @merontefera8566
    @merontefera8566 Před 2 lety +13

    55-5 ላይ ደቂቃ ተሀድሱ የተናገረዉን ማን አስተዋለ👌👌👌👌 አቦ ይብዛልህ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!!!

  • @rebecasegne8085
    @rebecasegne8085 Před 2 lety +2

    ወድማችን እግዳህን ግዜውን እየተሻማህው ነው እደልቡ ማብራራት አልቻለም እና ጊዜውን እዲጠቀም እድል ስጠው በጣም ታግሶ ነው የሚጠብቅህ

  • @masa28beli50
    @masa28beli50 Před 2 lety +7

    የታድሶ ልጅ በጣም ታጋሽ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @enkumengist1668
    @enkumengist1668 Před 2 lety +7

    እግዚኦ የሰላምታው ርዝመት

    • @abrahamm7308
      @abrahamm7308  Před 2 lety

      😂😂😂

    • @genilege715
      @genilege715 Před 2 lety

      🤣🤣🤣

    • @elsaelsa2760
      @elsaelsa2760 Před 2 lety

      🤣🤣🤣✅️የተገለጧውን እውነት ለመሸፈን ነው 🥱🧐🙄😬

  • @kebedekasa5763
    @kebedekasa5763 Před rokem +1

    ሜሎስ በእዉነትም አንቴ በትክክል የእየሱስን ወንጌል አገልጋይ ነህ ትእግስትህና መልስህ እጅግ የሚገርም ነዉ ተባረክ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 2 lety +14

    ተወዳጁ ወንድሜ ማሎስ የጌታችን ፀጋና ሰላም ይብዛልህ ብሩክ ነህ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!!

  • @angesomsiele4899
    @angesomsiele4899 Před 2 lety +61

    “ታዲያ የሚኰንን ማን ነው? የሞተው፣ እንዲሁም ከሞት የተነሣው፣ በእግዚአብሔር ቀኝ የተቀመጠው ክርስቶስ ኢየሱስ፣ ስለ እኛ ይማልዳል።”
    - ሮሜ 8፥34 (አዲሱ መ.ት)

    • @chaliwegga944
      @chaliwegga944 Před 2 lety +1

      Amen awo semu yebarek

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety +1

      ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!

    • @kirstossamrasimge125
      @kirstossamrasimge125 Před 2 lety +1

      ታዲያ የሚኮንንስ ማነዉ ብሎ የምተወሐ እንዲሁም ከሞት የተነሳዉ እየሱስ ከሆነ እንዴት የሚኮንን ፈራጅ ብቻ እንጂ እንዴትአማላጅ ይሆናል?

    • @mussieeyassu2048
      @mussieeyassu2048 Před 2 lety

      አማላጅ ይኮንናል እንዴ ሊፈርድስ ለምን ይመጣል ??? አማላጅ የመፍረድ አቅም አለው?? ፊሊፌሶስ 2 ላይ ከአብ መተካከል እኩል ነው አለ

    • @ayshaahmed8148
      @ayshaahmed8148 Před 2 lety

      ይ ማልዳል እና ያማልዳል ልዩነት አለው :: ይ ማልደናል ስንል የቅ ር ይ የለናል ማለት ሲሆን ያማልዳል ያስታር ቀ ናል ነው ::

  • @meseretbiru7041
    @meseretbiru7041 Před 2 lety +3

    ወንድም ሜሎስ ፀጋ ይብዛልህ❤️❤️❤️። አዉዱን ሳትለቅ ፣በተረጋጋ ሁኔታ፣ከመፅሀፍ ቅዱስ ብቻ ማብራሪያ ሰጥተሀል👏👏
    ለማሸነፍ ሳይሆን እዉነትን በፍቅር ለመግለጥ ያደረከዉ ትእግስት ሳላደንቅ አላልፍም👍

  • @estaame8673
    @estaame8673 Před 2 lety +2

    MELOS THE FAITHFUL ONE FOR THE TRUTH.

  • @hermansileshi4782
    @hermansileshi4782 Před 2 lety +5

    bless you melos !! I love your attitude and humbleness

  • @frehiwothaylu5056
    @frehiwothaylu5056 Před 2 lety +86

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ የሜሎስ ቋንቋ በደንብ ወንጌልን ግርዶሽ የልቤን ጥያቄ አብራርቶ መልሶልኛል ፀጋው ይብዛልህ

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 Před 2 lety

      አሜን

    • @kasilas498
      @kasilas498 Před 2 lety +2

      ተሀድሶ ነሽ

    • @temesgendawit3495
      @temesgendawit3495 Před 2 lety

      Jesus is saves

    • @_trendsheger_trend2413
      @_trendsheger_trend2413 Před 2 lety

      @@temesgendawit3495
      You mean Jesus saves

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety +3

      ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!

  • @kebelegese4034
    @kebelegese4034 Před rokem

    ወንድማችን አብርሃም በእውነት ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ይህን ዕድል እና ጊዜንም የሠጠን እግዚአብሔር ይባረክ ከፍ ከፍ ይበል ሃሌሉያ የቃሉን እዉነት ሠምተን መዳን ይገባናልና እንደዚህ መሠረታዊ ትምህርት ሊያስተምሩ የሚችሉ ሠዎችን ጋብዝልን ምክንያቱም ብዙ የሚያሣስቱ ትምህርቶች ስላለ

  • @azebsolomon8781
    @azebsolomon8781 Před 2 lety +5

    ሜሎስ ተባርከሀል

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 2 lety +8

    ሁለት ስም ያለህ ሰው አንተ የእግዚአብሔርን ቃል አንብብ

  • @alemtsehayjesus9731
    @alemtsehayjesus9731 Před 2 lety +25

    wow ነው በጣም በእዉነት በጣም ደስ የሚል ልጅ ነው የተረጋጋ በማስተዋል እና በጥበብ ነበር የሚያወራው ክብር ለክርስቶስ ኢየሱስ ይሁን አማላጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ብቻ ነዉ በእዉነት በጣም ደስ ይላል በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ጠማማ መንፈስ የተመታ ይሁን እንደ ቃል የማይናገር ድንቅ ነው wow ነው ❤🥰

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!

    • @fekadugeberesillassie7504
      @fekadugeberesillassie7504 Před 2 lety

      Foolish amlak wede amlak ymaldal .eysus geta new bemasanese setenageru Protestant ur place is 100% with davil.

    • @user-rs1rw1vc4n
      @user-rs1rw1vc4n Před 2 lety +1

      @@fekadugeberesillassie7504 የሰው ልጅ ተብልዋል በስጋወራት ነው አንድ ጊዜ ለዘለዓለም ነዉ ያስታረቀን (ያማለደን ) ይህን ያመነ የተቀበለ የእግዚአብሔር ልጅ የመሆን ስልጣን ይሰጠዋል ዮሐንስ 1 : 12 ሮሜ 8:34 ዕብራውያን 5: 7 በስጋው ወራት ይላል አንብብ

  • @stephenformission8411
    @stephenformission8411 Před 2 lety +1

    REALLY REALLY REALLY REALLY REALLY MELOS HOW YOU ARE BLESSED. THANKS FATHER FOR YOU GAVE US SUCH FAITHFUL SERVANT

  • @temesgenreta8899
    @temesgenreta8899 Před 2 lety

    ሜሎስ የረዳህን ጌታ በምስጋና አግዝሃለሁ

  • @alexanderzegreat2023
    @alexanderzegreat2023 Před 2 lety +4

    የጥፋትን መንገድ አትከተሉ መጥቀስ ብቻ የሚችሉ ክርስቶስን የማያውቁ ሰዎች ክብር ይግባውና አማላጅ አሉት ክርስቶስ በመዋዕለ ሥጋዌው ካልሆነ በቀር እስከ ዓለም ፍጻሜ ፈራጅ ነወ

  • @nigisthabtemariam6773
    @nigisthabtemariam6773 Před 2 lety +19

    ወገኖቼ የምንድነው እንደእግዚያብሔር ቃልእንጂ እንደሠው ስርአትና እንደሠው ወግ አደለም እንደዛ ቢሆንማ ኖሮ አይሁዶች በዳኑ ነበረ ክርስቶስም ስለኛ ባልሞተ ነበረ እናስተውል የዳንነው ክርስቶ ኢየሱስ በሠራው ስራ ብቻ ነው ዮሐ 5:39-47 ዮሐ14:6-7 የዚ መፅሐፍ ቃል ከአፍሕ አይለይ በቀንና በማታ አሠላስለው አለ እንጂ ሠዎች የፃፉልሕን መፅሐፍ መርምር አላለም

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!!

  • @mekonnentomas6762
    @mekonnentomas6762 Před 2 lety +4

    መካከለኛ የሚለው ቃል የሚገልፀው በሰውና በእግዚአብሔር መካከል የነበረውን የጥልን ግድግዳ በሞቱ ያፈረሰ የአዲስ ኪዳን ካህን ነው!!

  • @user-ek2tw9fh3p
    @user-ek2tw9fh3p Před rokem

    ደስ የሚል የእግዚአብሔር ሰው ነው ሜሎስ የሚባለው ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየሁት በጣም የተረጋጋ ሰው ነው ተባረክ ወንድማችን ፀጋ ይብዛልህ

  • @senaithailu6973
    @senaithailu6973 Před 2 lety +23

    የኦርቶዶክስ ወንድማችን ሰው በሆነበት በስጋ ወራት በከፈለው ደም እኮ ነው ለዘላለም አማላጅ የሆነው! ዕብራውያን ላይ እርሱ ግን አንዴ በከፈለው ቤዛነቱ ለዘላለም እንደሚማልድ በግልፅ ይገልጻል።

    • @abelo6917
      @abelo6917 Před 2 lety

      ጸጋውን ያብዛልሽ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety +1

      ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!

    • @senaithailu6973
      @senaithailu6973 Před 2 lety +1

      @@Hiyawsim አትሳሳት ተቋም አያድንህም በተለይ የአሁኗ የኦርቶዶክስ ተቋም! never!!! መክተፍያ ወደማምለክ የገባ የወንጌል ቃሉን የማትቀበል የኢየሱስን ደም የምታግፋፋ ስም ብቻ የሆነች ተቋም😢😭 ፈጣሪ ወንጌሉን የምታዩበት ዓይነልቦናችሁ ይከፈት በኢየሱስ ስም🙏

    • @Dimbi378
      @Dimbi378 Před 2 lety

      @@senaithailu6973 wuy betam geta eyesus yadinal

    • @user-xu4un7tg2m
      @user-xu4un7tg2m Před 2 lety

      ኣማላጅ ማለት ምን ማለት ነዉ???

  • @deresealemayehu3610
    @deresealemayehu3610 Před 2 lety +26

    የተሀድሶው መረጋጋት እና ትዕግስት ፤ የኦርቶዶክሱ የሰዓት ስርቆትና መቀበጣጠር በጣም ገረመኝ !

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety +1

      ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!

  • @mesigola2242
    @mesigola2242 Před 2 lety

    ዋው ሜሎስ ብሩክ ነህ የመስማት,የማስረዳት, የመመለስ, ድንቅ ችሎታ. ፀጋውን ያብዛልህ. ሚኪያስ ደሞ በደንብ አዳምጥ. መፅሐፍ ቅዱስ በጥልቅ አንብበህ ተረዳ. ጌታ እየሱስን እንደ ግል አዳኝህ አርገህ ተቀበል.

  • @meklitaalmaalemayehu9299
    @meklitaalmaalemayehu9299 Před 2 lety +1

    በመጀመሪያ ሁለታችሁም ተባረኩ። የኦርቶዶክሱ ወንድሜ ለማዳመጥ የተዘጋጀህ አይደለህም ብዙ ሰዓት የተጠቀምከው አንተ ነህ ግን ጭብጥ የለውም። የተሃድሶ ወንድሜ ግን የሚገርም የወንጌል እውቀት አለህ ትግስትና እርጋታህን አደንቃለሁ ። ሁለታችንም እወዳቸዋለሁ !!!

  • @senaitgetachew1781
    @senaitgetachew1781 Před 2 lety +28

    ታኅድሶው ትግስትህውስጥ ድረስ መፅሐፍ ቅዱስ በደንብ መረዳትህ ደስ ይላል ተባረክ (ኦርቶዶክስ )አቅራብይው ስርዓት የለህም!!!!!

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety +1

      ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!

    • @senaitgetachew1781
      @senaitgetachew1781 Před 2 lety

      እንዲህ አያላቹህ አራሳቹን አታሉም

    • @addisengeda4194
      @addisengeda4194 Před 2 lety

      ኦርቶዶክስን መሆን እራሱ መባረክ ነው ተሀድሶ ልብ ይስጣችሁ

    • @emebettewachew4141
      @emebettewachew4141 Před 2 lety

      መደስኮር አፍሆንብሽም

  • @genilege715
    @genilege715 Před 2 lety +13

    Was watching live on tiktok it was amazing 👏 👏👏 may GOD bless you brother Melos

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!

    • @genilege715
      @genilege715 Před 2 lety

      @@Hiyawsim ye kirstos mehon new des yemilew enji haymanot adelem... Kirstos hiwot menged, Ewnetem new esun teketel

  • @mengesha6655
    @mengesha6655 Před 2 lety +2

    ኢየሱስ ክርስቶስ በአባቱ በእግዚአብሔርና በእኛ በሰዎች መከል ሁኖ ያማልዳል።

  • @biruktheodros1020
    @biruktheodros1020 Před 2 lety +40

    ዕብራውያን 7
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²⁴ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤
    ²⁵ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል። ደስስስ ይላል እየሱስ አስታራቂያችን ነዉ !!!

    • @SoothingRelaxation-Music942
      @SoothingRelaxation-Music942 Před 2 lety +2

      ተባረክ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!

    • @mussieeyassu2048
      @mussieeyassu2048 Před 2 lety +1

      5 በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን።
      6 እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥
      7 ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥
      8 በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ።
      9 በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤
      10 ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥

    • @sefiasaye9471
      @sefiasaye9471 Před 2 lety

      ''engedeh enie sele enante yememaled aydelehum '' yelal

    • @kale_sibhat1221
      @kale_sibhat1221 Před 2 lety +1

      በለ ያማልደኛል እያልክ ጠብቅ እሱ ግን ለፍርድ ነው የሚመጣ።ለማንኛዉም ስጋየ ያልበላ ደሜን ያልጠጣ ብሎዋል ተቀብለሃል?

  • @efremtesfaye5979
    @efremtesfaye5979 Před 2 lety +2

    የኦርቶው ልጅ ጤናማ አስተምሮ ቡትማር ይሻላ ል ጤናማ አባቶች ጠይቅ ። ታድሶ ተባረክ በርታ ።

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      ቃለህይዎት ያሰማልን ወንድማችን…ውይይቱ ጥሩ ነዉ ፤ከሀሰተኞች ተጠበቁ ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!...

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub Před 2 lety +40

    ተሀድሶ በጌታ ወንድማችን ጌታ ኢየሱስ የመገለጡን ፀጋ ያብዛልህ ተባርከህ ቅር ለምልም🙏🙏🙏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety +2

      ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!

    • @user-ok1bt6wx1g
      @user-ok1bt6wx1g Před 2 lety +1

      @@Hiyawsim በትክክል መመረጥነው

    • @yohannesseifu4871
      @yohannesseifu4871 Před 2 lety

      @@user-ok1bt6wx1g 🤣🤣🤣teret teret yemsret yelhal ortodox

  • @bayumolla986
    @bayumolla986 Před 2 lety +32

    ".... ይናገርበት የነበረውንም ጥበብና መንፈስ ይቃወሙ ዘንድ አልቻሉም።"
    (የሐዋርያት ሥራ 6:10)
    Meli dess yilal...wengel ashenefowal

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!

  • @biniamTtola
    @biniamTtola Před 2 lety +2

    ሜሎስ እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛልህ ፣ በጣም ጎበዝ።

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 Před 2 lety +2

    ደሙን ያፈሰሰልን ጌታችንና መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘለዓለም የተመሠገነ ይሁን አሜን !!!!!!!!!!!!!!!!

  • @abebe3800
    @abebe3800 Před 2 lety +7

    ወንድሜ ሜሎስ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!

  • @sofiyanabate27
    @sofiyanabate27 Před 2 lety +83

    የተሀዲሶው ልጅ ትግስትና የመጽሐፍ ቅዱስ መረዳት የምገርም ነው።

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!!

    • @motivationpivot7914
      @motivationpivot7914 Před 2 lety +3

      Haha dont make laugh hard....the problem with orthodox is lack of bible knowdlege ....study the word!

  • @bogaleworku9103
    @bogaleworku9103 Před 2 lety

    ጌታ ይባርካችሁ ሁለታችንም ። በእግዚአብሔር ቃል እውነትን የመርዳት ልዪነት ፡ ስለዝህ ኦርቶዶስ ነኝ ያለው ትንሽ መርዳት ይቀረዋል ። እናም በቃሉ መረዳት ውስጥ አልገባም። ቀጥሎም ከአውዱ ይወጣሉ ,ሰዓት አይጠቅምም ,ይበሳጫል ,ጭብጥ የቃሉ እውነታ የለውም .....ወዘተ

  • @kidisttsegaye6830
    @kidisttsegaye6830 Před 2 lety

    የተሐድሶ ሰባኪ እባክህ አሰተዉል እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጥህ

  • @mesfinberhanu633
    @mesfinberhanu633 Před 2 lety +20

    ሲጀመር ኢየሱስን ማውቅ ማለት በአፍ ብቻ መናገር አይደለም ኢየሱስን ማውቅ ማለት እርሱ የተናገራቸውንና ያደረጋቸውን ነገር ማውቅና ማመን ነው።

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 Před 2 lety +1

      ሲጨርስ ደግሞ እርሱ የተናገራቸውን ዘፀአት 20:1-6
      ኤርምያስ17:5
      ሮሜ 8:34
      ዮሐ14:16
      እነዚህን የመሳሰሉትን ማወቅና ማድረግ ነው።🙏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety +1

      ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!

    • @mesfinberhanu633
      @mesfinberhanu633 Před 2 lety +2

      @@Hiyawsim ሃይማኖት ከጸጋዎች ሁሉ በላይ ነው የሚልበት ክፍል አለ መረጃ?

  • @haniregasa1188
    @haniregasa1188 Před 2 lety +14

    ወይኔኤኤኤኤ ይሄ የኦርቶዶክሱ ልጅ ግን ምን አጭሶ ነው??? ልጁን አላስወራም አለ እኮ 🙄🙄🙄 ተሀድሶው ልጅ ግን ብራቮ ብዬሀለው እርጋታህ ትእግስትህ bless you

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!!!

  • @eyorikaeyorika2355
    @eyorikaeyorika2355 Před rokem

    የኦርቶዶክሱ ልጅ ሚኪያስ እንዴት አድርጌ ላመስግንህ እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛልህ የመረዳት የማስረዳት ችሎታህ የሚገርም ነዉ ተባረክልኝ ሜሎስ ከድክሽነሪ ዉጣ የመንፈስ ቅዱስ መረዳትን በአእምሮህ ጨምር የክርክር እና ዉይይት ክህሎት ይኑርህ ግሪክ ግሪክ አትበል

  • @yohannessissay4052
    @yohannessissay4052 Před 2 lety +3

    ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ መልካም ጅማሮ ነው በርቱ ጌታ እየሱስ መካከለኛ በሠው እና በእግዚያብሔ መካከል የገባና ያስታረቀ ነው ከዚህም የተነስ ወደአብ ለመድረስ መግቢያ እየሱስ ብቻ ነው

  • @elishidygebremariam2139
    @elishidygebremariam2139 Před 2 lety +29

    ተሃድሶው ወንድሜ ተባረክ የገባህ የተማርክና መንፈስ ቅዱስ የበራልክ
    ኦርቶዶክስ እያወቀ እንደማያውቅ ቃሉን ማጣጣመም ልማዳቸው ነው
    አይገቡ አያስገቡ
    ደግሞ አቀራረብ እንኳን አትችልም አትሰማም
    በስጋ ብቻ ነው የምትለፈልፈው ቀስ በል

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!!

  • @user-wb1fp3ce9r
    @user-wb1fp3ce9r Před 2 lety +53

    “የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።”
    - ሮሜ 8፥34

    • @meazatadesse2067
      @meazatadesse2067 Před 2 lety +1

      1ኛ ጢሞቴዎስ 2።5፦7 ወንድሜ አንብብ

    • @meazatadesse2067
      @meazatadesse2067 Před 2 lety +1

      ሮሜ 8፦27 1ኛ ዮሐንስ2፦1l

    • @meazatadesse2067
      @meazatadesse2067 Před 2 lety +2

      ጌታ ኢየሱስ በመስቅ ስራውን ጨርሶ በአብ ቀኝ ተቀምጦ ያማልዳል ሮሜ 8፦26 ተመልከት ሌሎችም ጥቅሰ አለ ወንድሜ

    • @fekadugeberesillassie7504
      @fekadugeberesillassie7504 Před 2 lety

      Bible menfes kidus selegna bmekatete ymaldelnal ylal,benanenta tirgume menese kidus amalage new ymetelu.yalebota metronome behalf tetefalachu.k lutere befete yenebere lezelealem ymenore orthodox netsuhe hymanot new.Yabatochache Egezeabehere ykebere ymesgen.

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety +1

      ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!

  • @user-vi2yp3lu2e
    @user-vi2yp3lu2e Před 2 lety +1

    ሁሉት አምለክ የምባል ነገር የለም
    ፀጋው ያብዛልህ ወንድሜ

  • @Jerryberhanu456
    @Jerryberhanu456 Před 2 lety +2

    ሜሎስ ፀጋ ይብዛልህ እየሱስ ክርስቶስ ብቸኛ አማላጅ ፣አስታራቂ ነዉ።........ ልደት መፃፍ ቅዱስህን በደንብ አንብብ እግዚአብሔር ቃሉን ይግለጥልህ

  • @Aberash-jl3qx
    @Aberash-jl3qx Před 2 lety +4

    እንደዚህ አይነት የእግዚአብሔር ጀግኖችበምድር ላይ አሉ ስለዚህቃሉ የሚለው ቃል እያለ ሌላ ሰው የራሱን እእየስማችሁ አትወናበዱ ለሁሉም ማስሪያ ቃሉ ስላለ እትወዛገቡ ተባረኩ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!!!

    • @Aberash-jl3qx
      @Aberash-jl3qx Před 2 lety

      ኦርቶዶክስ ሳይሆን በክርስቶስ እምኖ መዳኑ የዘላለም ህይወት ማግኘቱ ነው መታደል

  • @mathiasmulatu5260
    @mathiasmulatu5260 Před 2 lety +5

    Melons God bless you. Keep preaching the Gospel of Jesus christ.

  • @robel159
    @robel159 Před 2 lety +4

    Brother Melos, God bless you. You understand the truth