የኢየሱስን አማላጅነት ለመካድ ኦርቶዶክስ መጽሐፍቅዱስን ቀየረች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 10. 2023
  • የኢየሱስን አማላጅነት ለመካድ ኦርቶዶክስ የቀየረችው መጽሐፍ ቅዱስን ቀየረች #Pastor_Tizitaw_Samuel #ELM
  • Zábava

Komentáře • 62

  • @woinea3883
    @woinea3883 Před 9 měsíci +5

    ተባረክ ወንድሜ እኔም ከዚያ እስራት ወጥቼ ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስን በማመኔ በህይወቴ ክብርና ፍቅር አግኝቻለሁ። እየሱስ ሁሉንም ከእስራት ያወጣቸው ይብራላቸው specially ለወጣቱ ትውልድ ያኔ እየሱስ ማለት ማን እንደሆነ ይገባቸዋል። ክብር ለእየሱስ ክርስቶስ።

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Před 9 měsíci +10

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን ፓስተር ትዝታው የእግዚአብሔር ቃል አያርጅም ዘላለም ይኖራል እያበራ ከሚያምንቱ ጋራ። እውነትን ለግዜው መሽፈንም መደበቅም ይቻላል በሗላ ግን ከበፊቱ ይበልጥ ደምቆና ጎልቶ ይታያል ።

  • @danealasayu3615
    @danealasayu3615 Před 9 měsíci +6

    ማርያም መብያቸው ቢዝነሳቸው ነች ህዝቡም በሷ አትምጡምብኝ ብሎአል

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Před 9 měsíci

    ፓሥተር ትዝዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሠብህ ይባርክ የኢትዮጵያ ህዝብ መንቃት አለበት እግዚአብሔር በሥራው ላይ ይቅር አይላቸውም

  • @user-zf2or8fy9r
    @user-zf2or8fy9r Před 8 měsíci

    አግዚአብሔር አገልግሎትህን ይባርክ ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ እንወደሀለን

  • @Dog_huger
    @Dog_huger Před 9 měsíci +1

    GOD bless you and your family ❤❤❤

  • @danealasayu3615
    @danealasayu3615 Před 9 měsíci +6

    እስካሁን.ይሄን.ለማፍረስ የዘገየ ቢሆንም ለትውልድ እንዳይተላለፍ በደንብ መፍረስ አለበት በደንብ ተረባረቡበት መዋረድ አለበቻው ትውልድ ማወቅ አለበት

  • @hannaseyoum384
    @hannaseyoum384 Před 9 měsíci +1

    ለሀገራችንና ለምድራችን መከራና ጉስቁልና ተጠያቂዎቹ በኦርቶዶክስ ውስጥ ያሉ ኢየሱስን የገፉ ትምህርቶች ናቸው ጭራሽ መፅሀፍ ቅዱስ መቀየር ይህ ድፍረት ነው ጌታ ምህረት ያርግላችሁ!!

  • @handej6221
    @handej6221 Před 9 měsíci +3

    God bless you

  • @gechyg2538
    @gechyg2538 Před 9 měsíci

    ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ።

  • @danealasayu3615
    @danealasayu3615 Před 9 měsíci +4

    ወንድሞቻችን እነ ኤርሚ አማን ሻሎም ይሄን.ጉዳይ ላይቭ በሚሰሩበት ጊዜ እነሱም እንዲሰሩበት ህዝቡ እንዲያቅ ማረግ አለባቸው

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 9 měsíci +2

    Tabareke 🎉

  • @selam-rs1ob
    @selam-rs1ob Před 5 měsíci

    Tize yelben new yetenagerklgn❤

  • @SebleAbera-ok1cl
    @SebleAbera-ok1cl Před 9 měsíci +4

    ቀድመው በልባቸው ክደውት ስለነበር ከልባቸው የሞላው ክህደት ሲወጣ በእንዲህ አይነት መልኩ ይገለጣል
    በዚህ መፅሀፍ ቅዱስ የጨመረ የቀነሰ የሚለውን ደምጥጠው ረግጠው ያለፊት የክህደት ባህርይው ነው እኮ አንባቢው ግን ያስተውል

  • @jerryaboye7200
    @jerryaboye7200 Před 9 měsíci

    ትዜ ዘመንህ ይባረክ የሚሰማ ያስተውል❤❤ትዜ ደውዬልህ ነበር አታነሳም አንድ መፅሐፍ ቅዱስ ለ አአንድ ሰው በሚለው ራእይ መካፈል እፈልጋለሁ ስልክህን መልስልኝ ትዜ ወንድሜ❤❤❤

  • @sunrise2739
    @sunrise2739 Před 9 měsíci

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ትዜ!! የኢትዮጵያ ክርስትያን የሆነ ሕዝብ ሊጠይቃቸው ይገባል

  • @GelilaGetachew-wl5wt
    @GelilaGetachew-wl5wt Před 9 měsíci

    ፀጋው ይብዛልህ ትዜ🙏❤

  • @romagebremariam239
    @romagebremariam239 Před 9 měsíci

    ጌታ ኢየሱስ ፀጋው ያዛልህ በደሙ ይሸፍንህ ፓስተር

  • @user-rz8vz3sp8r
    @user-rz8vz3sp8r Před 9 měsíci

    ተባረክወንድሜ

  • @binyameberha5106
    @binyameberha5106 Před 9 měsíci

    ተባረክ

  • @mimitube270
    @mimitube270 Před 9 měsíci +2

    Tebarek pastor 🙌

  • @eyesusegeta
    @eyesusegeta Před 9 měsíci

    Thank you 🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @user-ny4sp9hs8b
    @user-ny4sp9hs8b Před 9 měsíci

    Sewoch endiastewlu slemtaderg geta ybarkh

  • @alelignwase2702
    @alelignwase2702 Před 9 měsíci

    TEBAREK

  • @BirituSherera-rg5dh
    @BirituSherera-rg5dh Před 9 měsíci

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @danealasayu3615
    @danealasayu3615 Před 9 měsíci +6

    የቀረውንም እያወጣህ አፍርሰው ህዝቡ በደንብ ማውቅና መዳን አለበት ትዜ ቀላል አይደለም ትዜ ጸጋው ይብዛልህ

  • @tigstuersumo6454
    @tigstuersumo6454 Před 9 měsíci +2

    God bless you!

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 9 měsíci

    God bless you 😘 🎉

  • @user-tj9rb5eg1u
    @user-tj9rb5eg1u Před 9 měsíci +2

    ዳግም ያልተወለደ እግዚአብሔርን አይፈራም

  • @user-vj6fu6jv4i
    @user-vj6fu6jv4i Před 9 měsíci +1

    ሰላም ለአንተ ይሁን ወንድሜ

  • @getaredate2153
    @getaredate2153 Před 9 měsíci

    Revelation 22 አማ - ራእይ
    19: ማንምም በዚህ በትንቢት መጽሐፍ ከተጻፉት ቃሎች አንዳች ቢያጎድል፥ በዚህ መጽሐፍ ከተጻፉት ከሕይወት ዛፍና ከቅድስቲቱ ከተማ እግዚአብሔር ዕድሉን ያጎድልበታል።

  • @malimali1337
    @malimali1337 Před 9 měsíci

    Geta segawin yabzalih wendim Tize

  • @yemachaltube
    @yemachaltube Před 9 měsíci

    ትዜ ምን ያህል ደስ እንደምትለኝ ብነግርክ አይገበክም በጠም እኖደሀለን

  • @saved1580
    @saved1580 Před měsícem

    ከትውልድ ወደ ትውልደ እየተላለፈ ኦርቶ ላይ የተሰራው የጠላት ጠንካራ ምሽግ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የፈረሰ ይሁን። ለዘመናት ጠላት አይናቸው ላይ የሰራው እውነትን የጋረደባቸው ቅርፊት በጌታ ኢየሱስ ስም የረገፈ ይሁን። ከሰው መርጦ ለሹመት ከእንጨት ቆርጦ ለታቦት እያለ ጣዖት አስቀርፆ አማልክት ሰይሞ ክብር አምልኮና ስግደት ለሚገባው ልዑል እግዚአብሔር ብቻ እንዳይደርስ ያደረገ የጠላት ጠንካራ ምሽግ ከኦርቶ ላይ በጌታ በኢየሱስ ስም የፈረሰ ይሁን። ክብር የሚገባው ቀንን የሰራ የሠራዊት ጌታ በዙፋኑ እያለ ልደታ በዓታ አርሴሜ ቄጤማ አቡዬ ገብርዬ ኪሮስዬ ጎርጊስ አያለ ከፍጥረት ጋር ተራ አስይዞ ጌታን የሚያመልክ የሚመስል ነገር ግን ጌታን የደፈረ የአምልኮ መልክ ያለው ኀይሉን የካደ ኦርቶ ላይ የሰለጠነ የጠላት ጠንካራ ምሽግ በጌታ በኢየሱስ ስም የፈረሰ ይሁን። የጌታን እናት የማትወክል ግን ናት እያስባለ ሰዎችን አያታለለ የክብር ጌታ የሆነውን ፈጣሪ የሚያስመልክ የሚመስል ክበሩን ያጎደፈ ጠላት የገነባው ምሽግ በኢየሱስ ስም የፈረሰ ይሁን።

  • @berhanegebrhiwot
    @berhanegebrhiwot Před 9 měsíci

    ኦረነኛው ባልሆነ ሜዳበጎቸንአሰማርቶ በተኩላአስበላቸው አርቶዶክስቄስ ንገራቸው።ፓስተር።

  • @user-tj9rb5eg1u
    @user-tj9rb5eg1u Před 9 měsíci +7


    ለኢትየጵያ ጉሰቁልና ምክንያት ኦርቶዶክስ ተጠያቂ ናት

    • @dagmawisamson2101
      @dagmawisamson2101 Před 9 měsíci +1

      ሻወርና ሂስ ከራስ ሲጀምሩት ደስ ይላልና እባክህ በራስህ ላይ ያለውን ጉድፍ መጀመርያ አጥራ❤ ፍርዱን ለእግዚአብሔር ዓምላክ እንተው።

  • @NaniazeneNanii
    @NaniazeneNanii Před 9 měsíci +2

    ቻይና ሆኑ ማለት ነው እነሱ ቢቀይሩ ኢየሱስን ከዙፋኑ ማን ይነቀንቀዋል ለእነሱ ግን ወየውላቸው

  • @danielmuluneh3100
    @danielmuluneh3100 Před 9 měsíci

    እውነት እውነት ነው ትሳሳለች እንጂ አትበጠስም

  • @getaredate2153
    @getaredate2153 Před 9 měsíci

    2 Peter 1 አማ - 2 ጴጥሮስ
    20: ይህን በመጀመሪያ እወቁ፤ በመጽሐፍ ያለውን ትንቢት ሁሉ ማንም ለገዛ ራሱ ሊተረጉም አልተፈቀደም፤

  • @danealasayu3615
    @danealasayu3615 Před 9 měsíci +1

    ህዝቡ የራሳቸውን.ሰማንያ አንድ አሀዱ የመጀመሪያውን እና አዲሱን.እያነጣጠረ እውነቱን.ይረዳ ለመዳን.ከፈለጉ

  • @samueltesfaye5345
    @samueltesfaye5345 Před 9 měsíci +3

    ፀታን መቀበል አፈልጋለዉ ፀልይልኝ

    • @user-wk3ri5wx7h
      @user-wk3ri5wx7h Před 9 měsíci

      የመዳን ቀን አሁን ነው ተቀበል ባለህበት ቦታ ሆነህ ወንድሜ

    • @natnaelkebede2135
      @natnaelkebede2135 Před 9 měsíci

      ጌታ ልብ አምላክ ነው ሀጥያትህን በክርስቶስ እየሱስ ፊት በመናዘዝ ጌታን ተቀበል የነፍሴም የስጋዬም ጌታ አድርጌሀው ብለህ ፀልይ ወዳንተ አካባቢ ወደ ሚገኝ ቤተ ክርስቲያን (ቸርች )ሂድ ትምህርቶችን ተከታተል ጌታ ይርዳህ እኔም ካለሁበት የጨለማ ህይወት የዳንኩ ነኝ ግን በመጀመሪያ የትም አልሄድኩ ስራዬን ሁሉ ተናዘዝኩ ንሰሀ ገባው ክርስቶስ እየሱስ አምላክነት አመንኩ ከክርስቶስ እየሱስ የተሰራውን ስራ እሱ አምላክ ሆኖ እያለ ለኔ ሲል ሰው ሆኖ መምጣቱን መሰቀሉን መሞቱን በሶስተኛው ቀን መነሳቱን ሁሉ በሙሉ ልቤ አመንኩ እኔ በዳይ ሆኜ ሳለው እሱ ግን ንፁህ አምላክ ሆኖ በእኔ ቦታ እራሱን መስዋዕት አደረገልኝ ሁሉ ለኔ የተደረገ የፍቅር መስዋዕት መሆኑን አምኜ ተቀበልኩ ከክርስቶስ እየሱስ በስተቀር ማንም ወደ እግዚአብሄር የምህረት ደጅ ስለማይወስደኝ ፀሎቴን ሁሉ በእየሱስ ስም ፀለይኩ በስሜ ለምኑ አብም በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ ይሰጣችኋል ተብሎ እንደተፃፈ ቸርች ሄድኩ ትምህርቶችን ተከታተልኩ ተጠመኩት እግዚአብሄር ረዳኝ ደግሞ አሁንም በቤቱ የምቆይበትን ፀጋ ያብዛልኝ አሜን በእየሱስ ስም

  • @danealasayu3615
    @danealasayu3615 Před 9 měsíci +2

    ህዝቡ እውነተኛውን መጽሀፍ ቅዱስ እያነበበ እውነቱን እያወቀ ሲሄድና ከነሱ ነቅሎ ሲወጣ የቀረውን ህዝብ ለማደናገር ነው

  • @tesfayeanjulo27
    @tesfayeanjulo27 Před 9 měsíci

    አብያተክርስቲያናት ህብረት እንዴት ተመልክታ ነው አብራ የሚትሠራውና በጋራ ስም ስትጠራ ኦርቶዶክስ የሚሊየኒሙ መፅሓፍ በሚባለው ለቤተክርስቲያናችን በሚመች ሀኔታ ተርጉመናል ማለት እንዴት ይቻላል???

  • @danealasayu3615
    @danealasayu3615 Před 9 měsíci +1

    እግዚአብሄር በስራ ላ ነው

  • @danealasayu3615
    @danealasayu3615 Před 9 měsíci +2

    የነሱ ጉድ አያልቅም.ትዜ ከመስቀል እንኳን አፍሮ አይገባም የሚባል መስቀል አላቸው በደንብ ስታየው የአውሬ ጭንቅላቶች ያሉበት ነው ሲጀመር የሚያፍር መስቀል አለ አፍሮ አይገባም የሚሉት በጠቅላላው ተቋሟዋ የአጋንት ነች እንጂ የክርስቶስ አይደለችም

  • @goldenshadow1968ec
    @goldenshadow1968ec Před 9 měsíci

    ወገኖች ሆይ እንደ እምነት ተቋም ለመጀመሪያ ግዜ የእግዚአብሔርን ቃል ለፈቃደቸው የቀየሩት የይሖዋ ምስክሮች ስሆን ፤ ሁለተኛዋ የኦርቶዶክስ ሃይማኖት መሆኑ እጅግ ያሳዝናል።ስለዚህም ምክንያት የእግዚአብሔር ቁጣ በምድረችን ላይ እየሆነ ነው!!! የእግዚአብሔር ማስተዋል ለምድራችን ይሁን ። ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው።

  • @negestealemayew3459
    @negestealemayew3459 Před 9 měsíci

    Gob is true

  • @danealasayu3615
    @danealasayu3615 Před 9 měsíci +1

    የቃሉ ባለቤት.ይንቀላቸው

  • @sunrise2739
    @sunrise2739 Před 9 měsíci

    በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይሄ የአጋንንት የደብተራ የመተተኛ ስራ የፈረሰ ይሁን!!

  • @danealasayu3615
    @danealasayu3615 Před 9 měsíci +1

    ጥንቆላቸውም በቀይ ነው ድርሳኑ

  • @alelignwase2702
    @alelignwase2702 Před 9 měsíci

    CHINA BIBLE KEYERCH KEZA BMERET MENKTEKTE TEFACH WHY NOT ETHIOPIA.....I KNOW IN THIS COUNTRY ALWAYSE WAR BUT WHY NATHURAL DISASTER.......BIYATEFAN HARIF NEBER......ORTODOXSOCH BETAM NEWRGNOCH NACHEW

  • @LehulumGizealew-hg3ft
    @LehulumGizealew-hg3ft Před 9 měsíci

    ችግሩ ሕዝቡ ከውሸት ጋር ትስማማቶ መኖርን መርጧል። ቆይ ግን በክርስትና እምነት መጽሐፍ ቅዱስ ሲበረዝ የማረም፡ የማስተካከል ኃላፊነት ያለው የኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር አይደለም? ለምን ዝም ይላል?

  • @junefirst500
    @junefirst500 Před 9 měsíci

    አብዛኛውን፡ የኢትዮጵያ፡ ሕዝብ፡ ያቀፈችው፡ ኦርቶዶክስ፤ መ፡ ቅዱስን፡ መለወጧ፡ መከራ፡ አመጣችብን! እስራኤል፡ ስታምጽ፡ መለኮት፡ በግብፅ፥ በአሶር፥ በባሊዮን፡ እጅ፡ ወደቀች! ኦርቶዶክስ፡ ካልተመለሰች፡ መከራ፡ ብቻ!!!

  • @teshome7693
    @teshome7693 Před 9 měsíci

    በማን ስም ከርሳቸውን ይሙሉ የእየሱስን አማላጅነት ከተቀበሉ ስለዚህ ምንም ከማረግ አይመለሱም ኢሳያስ 53 የቀየሩ ደፋሮች ናቸው ይቅር ይበላቸው

  • @beingstrong3839
    @beingstrong3839 Před 9 měsíci

    እስኪ የኦርቶዶክስ መልካም ጎንም አስተምር

    • @natnaelkebede2135
      @natnaelkebede2135 Před 9 měsíci

      ምኑን ያስተምር ክርስቶስን የሚቃወሙ ፀረ ክርስቶስ ናቸውኮ እነሱን በእግዚአብሄር ቃል መገሰፅ መቃወም ማስተማር ነው 🙏🙏

    • @kibrugebreyes1373
      @kibrugebreyes1373 Před 9 měsíci

      ክርስቶስ እንጂ የሃይማኖት ተቋም አይሰበክም ወንድሜ!

    • @praise2157
      @praise2157 Před 9 měsíci

      እስቲ አንደ ጥሩ ነገር ተናገሪ? ምን ጥሩ ነገረ አለ? የሙታን መንፈስ የሚመለክበት: ጣኦቶች በግለፅ የሚመለኩበት: የፈረንጅ ምስሎች የሚመለክበት? ፈጣሪ እና ፍጡር እኩል የሚመለክበት ኦርቶዶክስ አይደል?