#ዘበነ_የተረት_አባት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 03. 2022
  • #Support_This_Ministry
    @የገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ
    1000369555007 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
    @Support This Ministry
    Zelle - Tizitaw Samuel +14083269924
    www.paypal.me/tizitawsamuel?l...
    cash.app/$Tizitaw1
    venmo.com/u/Tizitaw1
    #Follow_Me_on_Facebook
    / kesistizitaw
    / tizitaw.samuel
    #purchase_My_Songs
    / werashu-weresen

Komentáře • 893

  • @Meme-vk8et
    @Meme-vk8et Před 2 lety +104

    አቤቱ አምላኬ ይሄ ሰውዬ እኮ ጉደኛ ነው ። ምህረት ያርግለት

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese8824 Před 2 lety +44

    ሰላም ብዝት ይበል የአባቴ ልጅ እኔን ያሳቃኝ የአንተ ሳቅ ነው እንኳንም ከተረት ተረት ለይቶ የወንጌል ሰበክ አደረገ ትዜ

  • @meseretgulilat3381
    @meseretgulilat3381 Před 2 lety +137

    በ ጌታ በ እየሱስ ስም ሐሰተኝ አስተምሮት ከ ምድሪቷ ላይ የተገለበጠ ይሁን ! ትዜ ብሩክ ነህ ዘመንህ ይባረክ!!!!

    • @abebawyitayih5739
      @abebawyitayih5739 Před 2 lety

      የለም መጀመሪያ አንተ መቼ አለህ?

    • @saraadise1661
      @saraadise1661 Před 2 lety +2

      መማር ዶዝ ያረገው ሰው ቢኖር ዘበነ ነው

    • @saraadise1661
      @saraadise1661 Před 2 lety +2

      አምላኬ እየሱስ እባክህ ብዘመኔ ዘበነ በእየሱስ ፍቅር ክንፍፍፍፍ ክንፍፍፍፍ ብሎ እየሱስ እየሱስ ሲል አሳየኝ ልክ እንደትዜ ያኔ ሁሁሁሁሁሁ ይናፍቀኛል ይሄ ቀን

    • @tigist9995
      @tigist9995 Před rokem

      በጌታበእየሱሰሰምሐሰተኝአሰተምሮትከምድሪቷላይየተገለበጠይሁንትዜብሩክ

    • @tigist9995
      @tigist9995 Před rokem

      ነህዘመንህይባረከ

  • @serkalemabebe6613
    @serkalemabebe6613 Před rokem +6

    ጌታ ስሙ ይባረክ ከእንደዚህ አይነት ትምህርት የገላገለኝ

  • @isaacmaru9990
    @isaacmaru9990 Před 2 lety +9

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክም ብዙ ሰው አይኑ እንደሚገለጥ አምናለሁ በዚህ ትምህርት

  • @samtube8599
    @samtube8599 Před 2 lety +5

    We love you Tizee keenya! Baay'ee si jaallannaa jabaadhu dhugaa baasuuf! preach the truth man of God!

  • @wubshetabraham8193
    @wubshetabraham8193 Před 2 lety +7

    “ኢየሱስም የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ ከሚያምን በቀር ዓለምን የሚያሸንፍ ማን ነው?”
    - 1ኛ ዮሐንስ 5፥5
    ትዜ ጌታ ይባርክክ!

  • @lilitsegaye3899
    @lilitsegaye3899 Před 2 lety +72

    እኔስ ከሱ ተረት ያንተ ሳቅ ነው የሚያስደስተኝ ዘመንህን ሀሉ ሳቅ የተወደድክ ወንድም ጌታ ይባርክህ።

  • @martafeleke1143
    @martafeleke1143 Před 2 lety +24

    1 ቆሮ 15÷ 34 በፅድቅ ንቁ ሀጢያትንም አትስሩ እግዚያብሔርን የማያቁ አሉና አሳፍራችሁ ዘንድ ይህን እላለሁ ።
    ህዝቡ እንዲነቃ ፀሎት በብርቱ ያስፈልጋል ወገኖቼ

  • @asterfoto8177
    @asterfoto8177 Před 2 lety +15

    “ዳዊትም እጁን ወደ ኮረጆው አግብቶ አንድ ድንጋይ ወሰደ፥ ወነጨፈውም፥ ፍልስጥኤማዊውንም ግምባሩን መታ፤ ድንጋዩም በግምባሩ ተቀረቀረ፥ እርሱም በምድር ላይ በፊቱ ተደፋ።”
    - 1ኛ ሳሙኤል 17፥49

    • @medhindawit1420
      @medhindawit1420 Před 2 lety

      መዝሙር 151 ከየት ነው ያመጣው ዘነበ ሲል በደንብ ስማው

  • @ethioeritrea4693
    @ethioeritrea4693 Před 2 lety +6

    "አምልኬህ አልጠግብ አልኩኝ
    ጌታዬ አንግሼህ አልጠግብ አልኩኝ
    ወዳጄ አጣሁ አጣሁ አንተን የሚተካ
    በምድር በሰማይ አንደኛ ነህ ለካ''

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 2 lety +4

    Egzaibher Selamike Yebizaha shalom shalom shalom 🙏🏿 🙌 👏🏻 ✨ ❤ 👉 🙏🏿 🙌 👏🏻 ✨ ❤ 👉 🙏🏿 🙌 👏🏻 ✨ ❤

  • @m.j9886
    @m.j9886 Před 2 lety +79

    ወይ ተረት በየሱስ ስም እግዚአብሔር ሆይ አይናቸው ክፈት#🙏

  • @berekettesfamkael6952
    @berekettesfamkael6952 Před 2 lety +32

    በየሱስ ክሩስቶስ ስም የ ኣጋንንት ትምርት ይፍረስ ትዜ እናመሰግንሃለን ተባረክ።

  • @user-th6jf5gc1l
    @user-th6jf5gc1l Před 2 lety +4

    ትዜ ተባረኪልኝ

  • @genetgenet8148
    @genetgenet8148 Před 2 lety +8

    ብሶበታል ጌታሆይ

  • @blessedethiopia2184
    @blessedethiopia2184 Před 2 lety +16

    ኧረ በሳቅ ሞትን። በእውነት ዘበነ ምርጥ ኮሜዲያን ነው😂😂

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 Před rokem +3

    ትዙ ዘመን ዘለአለምህ የቃሉ ወንዝ
    ይፍስሰብህ ተባረክ በደሙ ተሸፈን

  • @user-pk4hi5ez4k
    @user-pk4hi5ez4k Před 2 lety +58

    ወንድም ትዝታው ፈጣሪ ብርክ ያርግህ. አንተ የድርሻህን ተወጥተሃል ጆሮ ያለው ይስማ

    • @alazartamiru9400
      @alazartamiru9400 Před 2 lety +1

      እስቲ ይሄ የዘበነ ንግግር መፅሃፍ ቅዱሳዊ ከሆነ እኔ ዛሬወደ ኦርቶዶክስ እመለሳለሁ በቃ ።

  • @frezermasresha8233
    @frezermasresha8233 Před 2 lety +10

    የሚገርም ነው በዛሬው የጸሎት ጊዜዬ ህዝቡ ከመምህራኖቹ በላይ እንዲያስተውል የስህተት ትምህርቶቻቸው እንዲጋለጥ እንዳይሸፈን ለፀሐይ አሳልፌ ሰጥቻለሁ።
    መጋቢ ትዜ እግዚአብሔር ይባርክህ
    በህዝቡ ላይ የተጣለውን መሸፈኛ መጋረጃ ሊያነሳ በእግዚአብሔር እውቀት የሚነሳውን የሠውን ሀሳብ ሊያፈርስ አንተን ስላስነሳ ጌታን አመሠግናለሁ።

  • @user-iw1ik2ps3f
    @user-iw1ik2ps3f Před 2 lety +18

    ህዝቡ እንኳን ተሽሎ እግዚአብሔር ይላል
    ዘቤ ሚካኤል
    ህዝቡ እግዚአብሔር
    ዘቤ ሚካኤል አይይ ልቦና ይስጠው

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 2 lety +2

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🏿 🙌 👏🏻 ✨ ❤ Egzaibher Zamanike Yetabareke Tabareke shalom shalom shalom

  • @user-cw6ts1lk2i
    @user-cw6ts1lk2i Před 2 lety +33

    ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን🙏 ከዚህ ሁሉ ሀሰት ትምህርት በጊዜው ለስማለጣን ተባረክ ትዜ አንተ የአለም ብርሃን ነህ

  • @temesganwarku3451
    @temesganwarku3451 Před 2 lety +9

    ትዜ ወንድሜ ዘመንክ ይባረክ የአሠት ትምህርትሆነ አሰራር በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የተገለበጠ ይሁን

  • @user-pk4hi5ez4k
    @user-pk4hi5ez4k Před 2 lety +13

    እግዚአብሔር እንክዋን ብረት አይደለም የሞተን ያስነሳ አምላክ ነው እኮ. ትክክል የተረት ተረት አባት ፈጣሪ ማስተዋልን ይስጠው. ሰውን ሕያውና እውነት የሆነውን ቃል አጣመህ ፈትፍተህ አጉርሰሃል እግዚአብሔርን ግን አጣመህ ማጉረስ አትችልም በድፍረትህ ግን እግዚአብሔር ይቀጣሃል መስሎሃል ሆይ ሆይታ የሚያተርፍህ.

  • @sebletadesse6223
    @sebletadesse6223 Před 2 lety +24

    ትዜ ገና ብዙ ይላሉ ጉድ እኮ ነው ይሄ ህዝብን እንደ አሻንጉሊት ይጫወቱበታል አረ ጌታ ቤቱን ያጥራ

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 Před 2 lety +2

    ABSOLUTELY IT'S TRUE MAN OF GOD SENIOR PASTOR TIZITAW SAMUEL::

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 Před 2 lety +38

    Psalms 150 (አማ) - መዝሙር
    1: እግዚአብሔርን በመቅደሱ አመስግኑት፤
    በኃይሉ ጠፈር አመስግኑት።
    2: በችሎቱ አመስግኑት፤
    በታላቅነቱ ብዛት አመስግኑት።
    3: በመለከት ድምፅ አመስግኑት፤
    በበገናና በመሰንቆ አመስግኑት።
    4: በከበሮና በዘፈን አመስግኑት፤
    በአውታርና በእምቢልታ አመስግኑት።
    5: ድምፁ መልካም በሆነ ጸናጽል አመስግኑት፤
    እልልታ ባለው ጸናጽል አመስግኑት።

  • @danelyiger9615
    @danelyiger9615 Před 2 lety +17

    1ኛ ዮሐንስ 5
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁴ ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ ዓለምን ያሸንፋልና፤ ዓለምንም የሚያሸንፈው እምነታችን ነው።
    ⁵ ኢየሱስም የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ ከሚያምን በቀር ዓለምን የሚያሸንፍ ማን ነው?

  • @romangebru5846
    @romangebru5846 Před 2 lety +12

    Keep going Brother the truth God is with you 🙂

  • @genetderiso7090
    @genetderiso7090 Před 2 lety +32

    ያምር የስቀል፡ሁሉም ሰቅልኝ ትዜ💖💖ለነዘቤ ታረትማ አንበብ ትውልድ እየታናሰ ነው📖📖👈👍!!ኢያሱስ ያድናል ውንጌል ያሻንፋል!!💝💝💝🙏

  • @azebmokonnen9702
    @azebmokonnen9702 Před 2 lety +20

    እግዚኦ የናዝሪቱ እየሱስ ምህረትን አውርደህ ይህን የዘመናችንን ፈሪሳዊ ወደ እውነት ምራ በእየሱስ ስም!!

  • @hanagebru7958
    @hanagebru7958 Před 2 lety +44

    እኔስ አምልጫለው ቤተሰቦቼ አሳዘኑኝ ምንም ሳይገባቸው እልልል የሚሉ ምስኪኖች ተባረክልን ትዜ ገና ብዙ እናያለን

  • @yohanneskata3210
    @yohanneskata3210 Před 2 lety +1

    የምገርም ነዉ ሳልሰማ ቆይቸ ነበር ግን አዝናኝና አስተማሪ ነዉ። ተባረክልን።

  • @asterfeleke6126
    @asterfeleke6126 Před rokem

    TeztawGod bless you for teaching us God's teachings

  • @genilege715
    @genilege715 Před 2 lety +3

    Oh wow dangerous teaching... ay Zebene Egzabher mihret yadergeleh! Tize my brother you are blessed!

  • @sirakgetachewbelayneh5498

    በእውነት ያማል ያማል እንዲህ አይነት የክህደት ትምህርት የእግዚአብሄርን ክብር ዝቅ የሚያደርግ

  • @lizabellalulu7297
    @lizabellalulu7297 Před 2 lety +1

    ትዝሻ እንዴት ደሥ ይላል ብዙ ሠዎች በጌታ እዉነት የምታሥተምረዉን እየሠሙ ሃቅም ነዉና ድንዋል እየዳነም ነዉ,ብራ ሥፋ

  • @meseretfene5796
    @meseretfene5796 Před 2 lety +2

    Selam late yihun tze ene erasu zare ayiche betam azignalew geta mastewal yistachew

  • @fikiruasefs6516
    @fikiruasefs6516 Před 2 lety +1

    ተባረክ የጌታችን የኢየሱስ ፀጋ ያብዛልህ፡፡

  • @selamdinku9618
    @selamdinku9618 Před 2 lety +18

    ዛሬ የተናገርከዉ የእዉነት ነዉ ዘበነ ምን አይነት ትምህርት እንደሚያስተምር ምንም አይገባኝም እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ዛሬ አመሰገንሁህ ትዝታዉ

  • @azebtesfagiorgis6364
    @azebtesfagiorgis6364 Před 2 lety +3

    Egziabhier amlak yebarekh

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před rokem

    Blessed 🙏🙏

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Před 2 lety +3

    በጣም ያሳዝናል በውሽት በተርት አይ ደሞ ተርቱን ስናገር እእእልልል ይላሉ እግዚአብሔር ወደ ቀጥተኛ መንገድ ይምራችው😭😭 ትዝ ለምልምልኝ 😍😍

  • @childhealth7060
    @childhealth7060 Před rokem

    thank you.

  • @melakubogale8247
    @melakubogale8247 Před rokem

    Tizye brother God bless you

  • @bizunashtasfaye4483
    @bizunashtasfaye4483 Před 2 lety +2

    Be Tikekel wudi ye Abate Buruki M/Tebarakiiiiii Zamenik yelamalem

  • @ense7025
    @ense7025 Před 2 lety +7

    ይህ ሰው እና መጽሐፍ ቅዱስ ቀዶ የበላው ሰውዬ አንድ ናቸው። ትንሽ ሚለያዩትበት ነገር ቢኖር ያኛው ቀዶ በላው መጽሐፉ ቅዱሱን እኚኛው ዶክተር ደግሞ ተቀደው ዶፍትሬታቸውን ያዙ። ምን አለ ሌላ ነገር ፈልገው ቢቀዱ ወይም ቢቀደዱ በቅዱስ ቃል ላይ ባያሾፉ! ምህረት እና እውቀት ለሐገሬ ሕዝብ ይሁን። አሜን

  • @paulosroza405
    @paulosroza405 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይባረክ ትዝታዉ ዘበነ ሕዝቡን በሀሰት ትምህርት በማሳቱ እግዚአብሔር ይጠይቃል

  • @nebyat
    @nebyat Před rokem +1

    ከእንደዚህ አይነት ሰዎች እውነትን ስለምትናገሩ ስለ እናንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ

  • @phonetastic8189
    @phonetastic8189 Před 2 lety +2

    Amen amen amen amen
    Tabereki

  • @genetberhane9274
    @genetberhane9274 Před rokem

    blessings brother u are fighting the good fight by the word of the Lord!

  • @bilisumabekele-cu9yd
    @bilisumabekele-cu9yd Před rokem

    you are right. god is with you talk the truth. i love you pastor.

  • @hdhsjhshd4305
    @hdhsjhshd4305 Před 2 lety +4

    Shalome shalome tizena qedusani bemulu ye geta selam lente yihun 🤝🤝🤝🤝💞💞💞💞💺💺💺💺🚾🚾🚾🚾🚾🚾🚾🚾🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🌹♥️

  • @askalemariamkebede1302

    Geta yibarkeh Tize

  • @SintayehuSeyoum
    @SintayehuSeyoum Před 2 lety

    This earthly life would be boring without tales of Zebene!

  • @user-pv7ic4oy5c
    @user-pv7ic4oy5c Před 6 měsíci

    I LOVE YOU TIZITEW

  • @fikadutafese1485
    @fikadutafese1485 Před rokem

    TIZTAW REASONABLE PERSON

  • @lubabakelil93
    @lubabakelil93 Před rokem

    ተባረክ

  • @amanbantaro6113
    @amanbantaro6113 Před 2 lety

    ትዝታው የወንጌል አርበኛ ነህ።ዝም ብለህ ዘርን ዝራ ሰዉ እየተቀየረ ነው።ተባረክ

  • @haymanotbehailu8832
    @haymanotbehailu8832 Před 2 lety +1

    አሜን ክብር ለጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ተባረክ ወንድሜ🙏

  • @yonasatlaw2873
    @yonasatlaw2873 Před rokem

    In Jesus name getan yemishefn be eyesus sm

  • @user-hr8id7jc9c
    @user-hr8id7jc9c Před 2 lety +1

    አሜንንን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተባረክልኝ 🥰📖📖📖

  • @yenubayu1696
    @yenubayu1696 Před 2 lety +5

    ትዜ አንተን ያሰመለጠህ ጌታ ይባረክ

  • @eskindirbekure4168
    @eskindirbekure4168 Před 2 lety +9

    ወንድማችን ትዝታው ጸጋው በዝቶልሃል በብዙ ተባረክ ተረተረቱን በእውነት ቃል እያፈረስከው ነው ህዝቡ ወንጌል እያነበበ ከነዘቤ የአሮጊቶች ተረተረት እያመለጠ ነው በርታ

  • @selassiemollatrinity2803

    አንቴ የእግዚአብሔር ቃል በርቶልሃል
    ተባረክ

  • @mahelattekle3535
    @mahelattekle3535 Před 2 lety

    Gud eko new gudd

  • @mamushTafese-gf1zn
    @mamushTafese-gf1zn Před 2 měsíci

    አሜን አሜን

  • @hopeofglory1600
    @hopeofglory1600 Před 2 lety +2

    Geta Ybarkeh Tizu

  • @betyi528
    @betyi528 Před 2 lety

    Betawek ewnet eyesus kerstoos new

  • @hanadavid6676
    @hanadavid6676 Před 2 lety

    Kezih tert tert yasmeletkegn geta tebark.....orthodox ena tertert, yefetra wushet yemayleyayu neger nachew.

  • @jesusway3790
    @jesusway3790 Před 2 lety +2

    እግዚኦ ከተረትም የተረቶች አንደኛ ስቶ ማሳት

  • @apigeuae6685
    @apigeuae6685 Před 2 lety

    ትዜ ተባረክልን ጨምሮ ጨምሮ ጌታ እየሱስ ይባርክ

  • @zufan1wubu724
    @zufan1wubu724 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይርዳቸው እውነቱን እንዲረዱ ትዜ ዘመንህ ይባረክ

  • @selina4190
    @selina4190 Před 2 lety

    ተባረክ ወንድሜ

  • @habtamuwyohanes8425
    @habtamuwyohanes8425 Před 2 lety

    ere yemr tze bezebene Zare Betam Saku Ehe Gn Beblhat Yetefeter Teret Enkuan Aydelem
    Tnx Tze

  • @milliongeletaw9749
    @milliongeletaw9749 Před rokem

    weyyy tebarek tebarek 🙏🙏

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 Před 2 lety +2

    God bless you ❤️

  • @theodroshabte4624
    @theodroshabte4624 Před 2 lety

    በእጅጉ የሚያሳዝን ጊዜ ነዉ ከሀሰተኛ ትምሕርትና አሰተማሪ ጌታ ይጠብቃችሁ በመጨረሻ በጌታ ምጽዐት ወቅት ይጠየቅበታል የሐሰት ትምሕርት በማስማሩ ዋጋውን ያገኛል

  • @jesus-is-my-saviour-liya

    ወንድማችን ትዜ ጌታ ኢየሱሰ አሁንም ጨምሮ አገልግሎትህን እና ዘመንህን ይባርከዉ ። እና አንተ ስለ እውነት እና ለወንገል፣ ለህዝቡም ተቆርቁረህ ነው እንጂ ማንንም ለመንቀፍ ፈልገህ እንዳልሆነ ሁሉም ያቃል እና አንተ ማለት እንደ ዻውሎስ የክርስቶስ ጀግና ነህ ባመንክበት ጉዳይ እውነትን በመናገርህ ዋጋህ በሰማይ ታላቅ ነው ምክንያቱም በጨለማ ለሚመላለስ የወንጌል ብርሃን እያበራህ ነው እንግዲህ ጆሮ ያለው ይስማ

  • @menahailemariam762
    @menahailemariam762 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ ይሄንን ሠው እውነቱን አብራለት እስከመቼ ትውልድ ያስታል።

  • @tsijes9539
    @tsijes9539 Před rokem +1

    Geta bebzu ybarkh

  • @tigifekadu1598
    @tigifekadu1598 Před 2 lety

    Yeteret abat

  • @siemmahteme1085
    @siemmahteme1085 Před 2 lety

    tenish rezem betaregew arife neber ye zeben betam azenagn ena asekign nw

  • @ethiopian6509
    @ethiopian6509 Před rokem

    thanks tizetaw.enwedehalen

  • @tsihonabebe7674
    @tsihonabebe7674 Před 2 lety

    ተባረክ እውነታው አተየተናገርከው ነው በቃሉ የተፃፈው የሚያሳዝነው የተሰበከውን አሜን ብሎ የሚሰማው ህዝብ ነው ማስተዋል ይስጠው ፈጣሪ

  • @ayelebedane2655
    @ayelebedane2655 Před rokem

    የዘነበ ይገርማል, ያስቃል እውነተኛ ተረተረት ።

  • @bettyyejesus3954
    @bettyyejesus3954 Před 2 lety +7

    ትዙዬ የልብ እኮ ነህ ተባረክ

  • @YOSEPH12.
    @YOSEPH12. Před 2 lety +1

    እናመሰግናለን ትዜ ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍንህ.😍

  • @user-eq7lx2ro9y
    @user-eq7lx2ro9y Před 6 měsíci

    Berta geta ybarkh

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Před 2 lety

    Thank you so much brother 💕🙏

  • @gospelmediashow1671
    @gospelmediashow1671 Před 2 lety +1

    መጋቢ ትዝታው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
    ወደ ቅዱስ ቃሉ እንመለስ!!

  • @basazin-hb5ow
    @basazin-hb5ow Před měsícem

    Eysus gata new Eysus yadnal tebarki bebzu teza

  • @user-mm6ch4bl2x
    @user-mm6ch4bl2x Před 2 lety +11

    ሻሎም ሻሎም ትዝታው & ቅዱሳን

  • @adissdej2717
    @adissdej2717 Před 2 lety +1

    God bless you bor 💕 💕 🙏 🙏 🙏

  • @prealbito2646
    @prealbito2646 Před 2 lety +2

    God bless you my brother

  • @kookeetatomsa5921
    @kookeetatomsa5921 Před rokem

    yes god bless you bageta sim sarsirew

  • @yidegsale5368
    @yidegsale5368 Před 2 lety

    May God bless your service.keep the good job up

  • @Gloria-ye1pw
    @Gloria-ye1pw Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካል ታባሪክ 📖🤲🥰 ትዝ

  • @ngfud3934
    @ngfud3934 Před 2 lety +1

    😢😢😢😢😢😢azenkulachihu .....😢😢😢😢😢😢