በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ቀጸላ መንግሥት ጋር - "እውነተኛ ክህነት" - ክፍል 1 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 05. 2024
  • አድራሻ ፤ አዲስ አበባ ከመገናኛ አደባባይ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ላይ ግሬት ኮሚሽን ኢትዮጵያ ያለበት ህንጻ 3ኛ ወለል ቢሮ ቁጥር 310 እና 309 - ስልክ ቁጥር 0911639664

Komentáře • 709

  • @zantanaofficial
    @zantanaofficial Před měsícem +18

    ተሀድሶ እኮ ምርጥ ምርጥ ወንጌል የገባቸው ናቸው ዘላለም ይባረኩ።

    • @Chereka203
      @Chereka203 Před 29 dny

      ደሞ በጣም ሓይለኛ ናቸዉ

  • @TigistHailu-gx9lj
    @TigistHailu-gx9lj Před měsícem +21

    የወንጌል አርበኛ ዘመንህ በክርስቶስ እግር ስር ይለቅ

  • @abebech3154
    @abebech3154 Před měsícem +15

    ወንጌሉን ያበራሎት የፈጠሮት እየሱስ ክርስቶስ ይመሰገን የኔ ዘመን ጳዉሎስ ኖት ተባረኩ እየሱስ በደሙ ይሸፍኖት❤❤❤

  • @esayasargaw8924
    @esayasargaw8924 Před měsícem +8

    ወንጌልን ላበራሎት ራሱን ለገለጠሎት ለልዑል እግዚአብሔር ምስጋና ይሁን!!
    ወዳጆቼ!! አንድ ሰው በየትኛውም ስራው ክርስቶስን ከልሎ የክርስቶስ አገልጋይ ተብሎ ሊጠራና ሰማዕትም ሊባል በፍፁም አይችልም።

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n Před měsícem +10

    ዋው ዋው ዘመኖት ይባረክ እዲህ እውነት ተናግሮ መሞት እኳ ቢያስፈልግ በእውነት ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ❤

  • @amanahmed8838
    @amanahmed8838 Před měsícem +11

    ይህን ሰው ሙሉ ቀን መስማት እችላለሁ። ተባረክ

  • @user-cq7hr7vd5x
    @user-cq7hr7vd5x Před měsícem +96

    መሪ ጌታ ቀጸላ ሌላው የተሃድሶ እሣት የለበሰ ሰባኪ ወንጌል ነው። ኢትዮጵያ ተባርካለች ይህን ሰው ስሙት። ጆሮ ያለው ይስማ !!! ተባረክልን በርታልን።

    • @tadesseleikun7000
      @tadesseleikun7000 Před 23 dny

      ሐሰትን ዕውነት በሜስመሰል የተካነ የዲያቢሎስ መልእክተኛ ነው።

    • @danielbizuneh1221
      @danielbizuneh1221 Před 23 dny

      Ewnet asamemecheh aydel mn targwalhe water eyalmtek tibethn eyguagoreh ywtalehal

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours Před 21 dnem

      ኢትዮጵያ በጣም በስመ አብ ይገርምሻል አርደው አርደው እየጨረሷቸው ነው ጴንጤ ወንድሞቻችሁ አምሃራ ክልል ላይ በተለይ የአብነት ተማሪዎቹን ህፃናቱን በሰቅጣጭ ሁኔታ አልክዋችሁ። አለፈላት ኢትዮጵያ በጣም።😢የንፁሃን ደም የህፃናትን ጨምሮ በብዛት በጠራራ ፀሃይ በዓለም ፊት በግልፅ እየሰዋ ያለው ጴንጤው ዓብይ አህመድ መሆኑን አታዩም። ደግሞ አፋችሁን ትከፍታላችሁ እናንተ ጌታ ኢየሱስን ታወራላችሁ? ቲሽ!

    • @tadesseleikun7000
      @tadesseleikun7000 Před 18 dny

      czcams.com/video/8EH4yVowuWo/video.htmlsi=y4__-R6ZZvm2B4MG

    • @ketsela-zk2dr
      @ketsela-zk2dr Před 11 dny

      በጣም ደስ ይላል። እግዚአብሔር ይባርኮት መሪ ጌታ።በአጋጣሚ የአባቴ ስም ቀፀላ መንግስቱ ነው።

  • @michaeldamtew8627
    @michaeldamtew8627 Před měsícem +15

    ዛሬም ለጠያቂው ትልቅ ምስጋናዬን አቀርባለሁ;የሚያቀርባቸው እንግዶች በቃሉ እና በመንፈሱ የበረቱ የጸጋውን ጉልበት በደንብ የገባቸው እና የተደገፋበት እንደሆኑ ከንግግራቸው ማወቅ ይቻላል።
    እዚህ ጋር ስለ ገድለ ጊዮርጊስ 7 ጊዜ ሞቶ 7 ጊዜ ተነሳ ሲባል ጠላት የክርስቶስን አንድ ጊዜ ሞቶ እና ተነስቶ አለም የዳነበትን እውነት ማደብዘዝ እንደሆነ ልንነቃ ይገባል ,ዝም ብሎ እንቶ ፈንቶ እንዳይመስለን።በዚ ደግሞ የሚጠቃው ምስኪኑ ምዕመን እንደሆነ ልብ ልንል እና ልንጸልይ ይገባል:ይሄ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ጉዳይ ሳይሆን የእኔና መሰል ቤተሰቦች የነፍስ ጉዳይ ነው።
    እየሱስ ብቻ ጌታ ነው
    መንገድ እውነት ህይወት እርሱ ብቻ ነው።
    ስለ እኔ ሀጢአት የሞተ እኔንም ስለ ማጽደቅ ሞትን ድል አድርጎ የተነሳ እየሱስ ብቻ።
    እየሱስ ብቻውን ይሰበክ

    • @Teyakiw
      @Teyakiw Před měsícem +3

      እጅግ አመሰግናለሁ! እግዚአብሔር ለሁላችንም ተስፋችን ነው!

    • @enkumengist1668
      @enkumengist1668 Před měsícem +1

      ጥሩ አርገህ ገልፀኸዋል ተባረክ!

    • @girmaabebeonline9039
      @girmaabebeonline9039 Před měsícem +3

      @@Teyakiw perfect and correct! and I invite you to live the truth too.

  • @alemayele7521
    @alemayele7521 Před měsícem +12

    መሪጌታ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ዘመንህን ይባርክ❤❤❤

  • @Balance00000
    @Balance00000 Před měsícem +11

    እጅግ በጣም የሚያሳዝነው እምነት እግዚአብሄር ሁሉንም ማድረግ ይችላልና የፈጠራ ታሪክና በውሸት የተሞላ ገድል ላይ ጥያቄ ሲነሳ ለምን? እግዚአብሄር ይሄን ማድረግ አይችልም እንዴ? የምትባለዋ ነገር እጅግ በጣም ታሳፍራለች። በእርግጥ ተዋህዶ መታደስ ብቻ ሳይሆን ፈርሳ እንደ አዲስ መሰራት አለባት ባይ ነኝ።
    መሪጌታ ቀጸላ መንግሥት ዐድሜና ጤና ይስጦት የኛ አንደበተ ርዕቱ

    • @bezanehbekele9437
      @bezanehbekele9437 Před měsícem +1

      መፍረስ ካለብህ አንተ ነው ፈርስህ በመንፈስ ልትታደስ የሚገባህ ለዚህ ደግሞ አንተን አፍርሶ ሊያድንህ የሚችለው በቤቱና በቅፅሩ ያለው እና ላመኑት የሚታመነው ጌታችንና መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። በምልአት ያለውም የጸጋው ግምጃ ቤት በተባለችው ቅድስት እና ርትዕት ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ቤ/ክ ናት። በነገራችን ላይ ክርስቶስ በቲፎዞ እና በበላ ልበልሃ የሚመለክ አምላክ አይደለም። አሁን አሁን ቤ/ክስቲያኗ ላይ አፋችሁን ማላቀቅ የእለት እንጀራችሁ አድርጋችሁታል።

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet Před měsícem

      ​@@bezanehbekele9437ትክክል

  • @sebsibeteshome464
    @sebsibeteshome464 Před měsícem +9

    በእውቀት ማውራት ግን ምንኛ ደስ ይላል? ተባረክ መሪጌታ!

  • @user-zw4qj6qs7l
    @user-zw4qj6qs7l Před měsícem +7

    ወንጌል የሸንፈል ወንጌል ወዴ እወነታኛ መንገድ ይማራነል መህምረ ቀጸላ በእወነት የባረካክ ይባረክ ፀጋ ይብዝልህ❤❤❤ተባረክ❤❤❤❤❤

  • @teshome7693
    @teshome7693 Před měsícem +8

    ዋው ዋው እውነት እርነት ያወጣቸው አባት በመንፈስ ቅዱስ በሃይል ለእውነት ሲሞገት በኚ አባት ውስጥ ግልጥ ብሎ ይታያል ውሸትን በቃሉ እውነት ሲገለብጠው ሰምቼ የጣኦታት ጉድ ተገለጠ እግዚቢሄርርን አመሰገንኩ ተባረኩ አባ ፀጋ ይብዞለት

  • @user-je5qs6cq1u
    @user-je5qs6cq1u Před měsícem +5

    ጎበዝ ጋዜጠኞ ለእዉነት ወንጌል የቆምክ ወንድም ነህ የወንጌ ሰራተኛ ነህ ሜሪጌታ ወንጌል ዋጋ ያስከፍላል ብትሞት ለእዉነት ወንጌል ሰለሆነ የክብር አክልል ነው የሚጠብቆት ተባረክ።

  • @user-bp9mp2qm4q
    @user-bp9mp2qm4q Před 25 dny +4

    መሪጌታ በመንፈስ ቅዱስ ተቀጣጥለህ ነው። ተባረክ ድንቅ ውይይት ድንቅ ትምህርት ከቁጥር በላይ ነው ደጋግሜ ደጋግሜ ያየሁት ። በጣም ይለያል። ተባረክ

  • @user-pg2fk8pn7t
    @user-pg2fk8pn7t Před měsícem +6

    መርጌታ ቀጸላ ዘመኖት ይባረክ በዚሕ ለግልጥቅም በምሮጥባት አለም ለወንጌል እውነት የቆረጡ አባት ናቸው ጆሮ ያለው መስማትብቻ ነው

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 Před měsícem +6

    ❤❤❤❤❤ወይኔ እንደነዚ አይነት የወንጌል አርበኞችን ተዋህዶ መግፋቷ ያሳዝናል ምን አለ ወንጌልን ቢሰብኩ ባትከለክሏቸው አባቴ ከእግሮት ስር ሆኜ ቢያስተምሩኝ

  • @ethiokuraz2972
    @ethiokuraz2972 Před měsícem +7

    ዘመነህ ይባረክ በእውነት የፅድቅ ፀሀይ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ወጣላት የሚሰማ ካለ

  • @sewyewyew4005
    @sewyewyew4005 Před měsícem +7

    መሪጌታ እውቀት ይብዛልህ የሚገርም ብቃትና ክህሎት ነው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘመንህን ይባርክ

  • @AbrehamWendimu-gd6sw
    @AbrehamWendimu-gd6sw Před měsícem +5

    ጌታ ኢየሱስ ለዘላለም በኃይሉ ይሸፍንህ ይጋርድህ፣የወንጌሉን ስራ በአንተ ይፈጽም።ተባረክ ለበረከት ሁን!!!!ጆሮ ያለው ይስማማማማማ!!!

  • @Josefe4950
    @Josefe4950 Před měsícem +8

    ዋውው ኣይ ዘመን ኣይ ጊዜ እውነት የቱንም ያህል ብትገፋ አንድ ወቅት ላይ አሸንፋ መውጣቷ እማይቀር ነው አፄዎቹ ለምድራዊ ስልጣናቸው ሲሉ በእግዚያአብሔር ላይ በርካታ ውሸቶችን እየዋሹ በገድላትና በድርሳናት ደብተራዎቹን እያፃፉ ህዝቡ ላይ በጉልበት ጭነውበት የእግዚያአብሔርን ቃል ደብቀው መፅሐፍ ቅዱስ እንዳያነብ ከባድ ሴራ ተሰርቶበት በድግምትና በትብታብ ህዝቡን አስረው ሲኦል ሲያግዙት ከርመው ዛሬ ነገሮች ግልጥ እየሆነ መጥቷል ጠያቂ ትውልድ ተነስቷል ኦርቶዶክስ ነፃ መውጣት አለባት ከሰይጣናዊ ትብታብ ኦርቶዶክስ ትፈታና ወደ መፅሐፍ ቅዱስ ትመለስ 😢😢😢

  • @hiwota4985
    @hiwota4985 Před měsícem +5

    ጌታ ይባርኮት🙏🙏🙏 የበራሎትን የመዳን እውነት በድፍረት መናገር በመቻሎት ❤❤❤ እየሱስን የሚሸፍን ተረት ተረት ሁሉ ጌታ ከኢትዮጵያ ምድር ይጥረገዉና ሰዎች መዳን ይምጡ 🙏🙏🙏🙏

  • @kidikif9523
    @kidikif9523 Před měsícem +6

    Only "The Gospel of Our LORD Jesus Christ " has amazing power to save people from all nations!!! God bless you our brother in Christ!

  • @kiburlayew562
    @kiburlayew562 Před 29 dny +6

    ደስ የሚል ገለፃ ነው ጌታ ይባርክዎት

  • @abdissamoges8512
    @abdissamoges8512 Před měsícem +6

    አቤት አቤት አቤት መባረክ መገለጥ ኢየሱስን እውነትን ማመን እንዲ ነው ያስቀናል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Před měsícem +5

    እውነትን የሚያወጡ አባቶች በመኖራቸው እግዚአብሔርን እጅግ በጣም አመስግናለሁ እንግዲህ ይህንን እውነት ስምቶ አለመመለስ አውቆ የተኛን ቢቀስቅሱት አይስማም የሚባለው ተረት ያንን ስው ይገልጸዋል ። ጌታ አብዝቶ ይባርኮት መሪ ጌታ ቀጸላ ጥሩ አስተማሪ ኖት ወንዴሜ በርታ !!!

  • @zerefabiru1410
    @zerefabiru1410 Před 27 dny +5

    አቤት እዉነት ሲገለጥ እንደት ይጥማል: ጌታ ይባርከወት

  • @sinishawgenetu1476
    @sinishawgenetu1476 Před měsícem +5

    ይህ የተሃድሶ ዘመን ነው ❤❤❤
    እንዲህ ዓይነት በእውቀት የተካኑ አባቶች ሚስጢርን በይፋ ሲገልጹ ይደንቃል ። ስለ እሳቸው እግዚአብሔርን አመሰግናለው
    ሌሎችም አባቶች ትውልዱን ለመታደግ በይፋ ሚስጢርን በአደባባይ በድፍረት እንዲገልጡ ጌታ ፀጋውን ያብዛላቸው።

  • @SamriMiki-om1vh
    @SamriMiki-om1vh Před měsícem +6

    “እናንተ ግን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁን የእርሱን በጎነት እንድትናገሩ የተመረጠ ትውልድ፥ የንጉሥ ካህናት፥ ቅዱስ ሕዝብ፥ ለርስቱ የተለየ ወገን ናችሁ፤”
    አባቴ ዘመኖት ይባረክ 🙏🙏
    - 1ኛ ጴጥሮስ 2፥9

  • @meralenaaida2316
    @meralenaaida2316 Před 27 dny +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌ ሰው አለው እውነቱን የሚናገር:: ጆሮ ያለው ይስማው::

  • @TezazuDebiso
    @TezazuDebiso Před měsícem +7

    በእውነት ፀጋ ይብዛላችሁ አባታችን❤❤❤❤

  • @Hasetmedia
    @Hasetmedia Před měsícem +7

    መሪ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክዎት ወንጌልን በአግባቡ እየሰበኩ ነው። ለኔ ከጊዮርጊስ እርስዎ የሻሉኛል አባቴ።

  • @danijohn6502
    @danijohn6502 Před měsícem +6

    ተባረክ ወንድሜ ትክክለኛ ትምህርት ነው አንተ ትክክለኛ ካህን ነህ የሊቀ ካህኑ የእየሱስ ልጅ መሆንህን ባደባባይ መስክረሐል ።
    እየሱስ የሐይማኖታችን ሐዋርያና ሊቀ ካህን መሆኑን ንገርልን እብራውያን መጸሐፍ ቢጠና ሁሉም ወደ እውነቱ ይመጣ ነበር።

  • @aazewde9394
    @aazewde9394 Před měsícem +5

    ጠያቂው ስለ ትህትናህ ተባረክ አንተ እውነትን ከሰው አትፈልጋት እግዚአብሔርን ራሱን እውነትን ግለፅልኝ ብለህ ጠቀው በርግጥ ይገልፅለሃል

  • @JerusalemMekonnen-be9ix
    @JerusalemMekonnen-be9ix Před měsícem +6

    በጣም በጣም ደስ የሚል ትምህርት እግዚኣብሔር እድሜ ይስጦት።

  • @zelalemtesfa6857
    @zelalemtesfa6857 Před měsícem +9

    ማንቂያ ደውል ነው ይሄ ለኦርቶዶክስ 🙌🙌 መርጌታ ፀጋውን ያብዛልዎት

  • @zematube8985
    @zematube8985 Před 21 dnem +5

    ዘመንህ ይለምልም ዘርህ ትውልድህ ይባረክ❤❤❤❤

  • @zertihuntefera7838
    @zertihuntefera7838 Před 16 dny +3

    መሪ ጌታ፣ ለእርስዎ እውነትን የገለጠ አምላክ ለሌሎችም ጓደኞችዎም እንዲሁ ይግለጥላቸው።

  • @amhazerihun1712
    @amhazerihun1712 Před měsícem +3

    መሪ ጌታ ቀጸላ እውነተኛ የክርስቶስ ወንጌልን ገልፀው ለትውልድ መዳን እንዲሆን፣ ድህነት የሚገኘው በእየሱስ ክርሰቶስ ብቻ ማመን፣ መንገዱ እርሱ ብቻ እንደሆነ ቃል ጠቅሰው ሰለ ገለጡት ለዚህ ትውልድ መዳን ይሁን። ተባረኩ ❤

  • @user-oo3yo1um3c
    @user-oo3yo1um3c Před měsícem +4

    ተባረክ ወንድሜ ጠያቂው የተሸፈነውን እዉነት እየገላለጥከው ስለሆነ ኢየሱስ ብቻውን ያድናል።። አንተም ተባረክ ተጋባዦችም ፀጋና እውቀት ይጨምርላችሁ ።።

  • @user-je5qs6cq1u
    @user-je5qs6cq1u Před měsícem +5

    እግዚአብሔር ይባርኮት ሜሪጌታ እዉነትን ሰለተናገርክ እዉነትን ግዛት እጅ አትሺጣት የሚለዉን የእግዚአብሔር ቃል ፈጽመሃል ተባረክ።

  • @girmakassa4731
    @girmakassa4731 Před 3 dny +1

    ማንበብ ሰው ያደርጋል የሚባለውን ያየሁተ በመሪ ጌታ ቀጸላ ነው ተባረክልኝ🙏🙏🙏👍👍👍🧑‍🎓🧑‍🎓🧑‍🎓

  • @eleni311
    @eleni311 Před měsícem +4

    አረረረረረረረ አንዲህ ነውጂ ቀጭ ቀጭ ቀጭ ያለ መልሰ ኧረ እግዚአብሄር ይባርክህ እውነት አንተ ጋ እንደሆነ በመልሰህ ይታወቃል እነ ጳውሎሰ አልሞቱም እናተን ተክተዋል እግዚአብሄር ይባረክ እንወድሀለን ወንድሜ በወንጌል ሁላችንም አንድ ነን ወንድማማቾች ነን የተካፈልነው ቅዱሰ መንፈሰ አንድ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ሀሌሉያ🙏❤

  • @havanatamirat99
    @havanatamirat99 Před měsícem +6

    የኔ አባት ጌታ እየሱስ ፀጋውን ያብዛሎት !!! ተባረኩ🙏🙏🙏

  • @lamrotweldemichael7777
    @lamrotweldemichael7777 Před měsícem +5

    ዋው መሪ ጌታ ቀፀላ ቃል የለኝም ዘመን ይጨመርልህ ለረጅም ጊዜ አውቅሀለሁ ብርታትህ ይገርመኛል ጠያቂው ድነህ ቅር🎉

  • @ermiastesfaye5668
    @ermiastesfaye5668 Před měsícem +8

    እግዚያብሔር ይባርኮት ጆሮ ያለው ይስማ እውነት ሐሴት ታደርጋለች።

  • @bogaleagga9026
    @bogaleagga9026 Před měsícem +8

    ክብር ውዳሴ ለጌታዬ ለኢየሱስ ይሁንለት🙏🏾

  • @biniamdemmelash778
    @biniamdemmelash778 Před měsícem +4

    መሪ ጌታ እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ይህ የደነደነ ሕዝብ እውነትን በድፍረት እንዲሰማ ስላረጉ መድሃኒት የሆነውን ጌታ አዳኜ ብሎ እንዲቀበል እግዚአብሔር በመንፈሱ የሞላውን ቃል, እውቀትና ጥበብ አብዝቶ ይጨምርልዎት በእወነት የሚያኮሩ መምህር ኖት :;
    የሀገራችን ሕዝብ በዛፍ በእንጨት የሞቱ ሰዎች በመጥራት cult ውስጥ ለዘመናት የተያዘበትን ጣዖት አምልኮን ጥሎ የሰለጠኑ ሃገሮች ከደረሱበት በላይ አንድንሆን ጌታ ምድራችንንና ሕዝቦቿን ይባርካል
    ጠያቂው ስላቀረብካቸው ጥበበኛ መምህር እያመሰገንኩ ጌታ እየሱስን ከሃይማኖት አስበልጥና እይ ከምኩራብ መባረርም አያስፈራህ

  • @tirufatmulugeta1933
    @tirufatmulugeta1933 Před měsícem +3

    እግዚአብሔርን ስለርሶ እባርካለሁ 🙏🙏ሰዉን ወደ ትክክል መንገድ እየመሩ ስለሆነ በጣም ደስ ብሎኛል። ጌታ ያግዞት እዉነቱንና ብርሀንን ወደ ሕዝብ ስለምታደርሱ ብዙምሰዉ እየፈለሰ ነው። የሰው ልጅ መጽሐፍ ቅዱስ ካነበበ ወደ ጌታምጣቱ አይቀሬ ነዉ። ጌታ ይባርኳት

  • @senaitgebre6509
    @senaitgebre6509 Před měsícem +9

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክዎት❤❤❤

  • @yibeletalabera3786
    @yibeletalabera3786 Před měsícem +4

    ዋው ምን አይነት ቃለምልልስ ነው በጣም ደስ የሚል ለዘመናት ከምእመኑ ተደብቆ የነበረውን የክርስቶስ ሊቀካህንነቱ የታየበት ገድላት ናድርሳናቱን ራቁታቸውን ያስቀረ ንፁህ ወንጌልን የገለጠ ባጠቃላይ ሁለተኛውን ክፍል በጉጉት እንድንጠብቅ ያደረገ ቃለምልልስ ነው ። በዚህ አጋጣሚ ይህን ፕሮግራም የምታዘጋጀውን ወንድሜ ሳላመሰግንህ ማለፍ አልችልም ከዚህ እዉነት ጋር ፊት ለፊት በመጋፈጥ እየሰራህ ስላለህ

  • @AmanAman-wn6ip
    @AmanAman-wn6ip Před měsícem +4

    ቃሉ ብርሀን ነው ጨለማውን ይገልጣል የእውነት መዶሻ ነው ውሽትን ይፈጫል ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Bhfghhgbbggghitctetujnbcdedc
    @Bhfghhgbbggghitctetujnbcdedc Před měsícem +5

    I’m protestant all the time I check these people so I’m amazing. Wow. Wow I love them.

  • @abelo6917
    @abelo6917 Před měsícem +5

    ኢየሱስ እኮ ጌታ ነው!!!መሪጌታ እግዚአብሔር ጸጋውን አብዝቶ ያትረፍርፍሎት።ወንጌል ይሄ ነው።

  • @anchinserraabere2273
    @anchinserraabere2273 Před měsícem +5

    መሪ ጌታ ጌታ አብዝቶ ይባርክዎ ፀጋ ይብዛልዎ!!

  • @user-mk8hc9om8q
    @user-mk8hc9om8q Před měsícem +5

    ❤❤lelelelelelelele ❤❤ameeeeeeeeen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤AMN ❤❤ameeeeeeeeen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉ameeeeeeeeen ❤❤❤❤❤❤lelelelelelelele ❤❤❤❤❤❤lelelelelelelele 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ameeeeeeeeen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤lelelelelelelele ተባረክበቡዙ❤❤❤አሜንጌታእየሱሰ ፀጋውን ያቡዞልህ መራ

  • @user-bj3rg6fx2m
    @user-bj3rg6fx2m Před měsícem +4

    ጠያቂው ለገድል ጠበቃ የቆመ ይመስለኛል።መሪጌታ እግዚአብሔር ይጠብቆት።

  • @iyaasuugalgalo2233
    @iyaasuugalgalo2233 Před měsícem +3

    ቃሌ መጠየቁ እየጣፈጠ አለቀ። በእውነት መንፈሳዊ ነገር መማር ካልቀረ እንደ መሪጌታ ቀጸላ ነው።🥰

  • @yonasghebre2411
    @yonasghebre2411 Před měsícem +5

    Wowwww ዘመንካ ይባረኽ መርጌታ ንበረኸት ኩን

  • @haileengida9239
    @haileengida9239 Před měsícem +6

    እግዚአብሔር ይባርክህ መሪጌታ በጣም አመሰግናለሁ አንድ ቀን በኦርቶዶክስ ያለው ጭለማ ይገፈፋል ።

  • @user-hy9bs1xn4k
    @user-hy9bs1xn4k Před měsícem +7

    መሪጌታ እድሜወት ይለምልም ለምን ያለእውቀት ለሚጠይቅወትና ለኛ ተታለን ለምንኖረው ለየዋሖች ይጠቅመናል

  • @alemayele7521
    @alemayele7521 Před měsícem +4

    እግዚአብሔር ዘመንዎትን ይባርክ
    መሪ ጌታ እርስዎ የወንጌል አርበኛ ነዎት!!!❤

  • @user-nf1zn9jo1k
    @user-nf1zn9jo1k Před 5 hodinami

    እውነቴን ነው ስለዝህ ሰውዬ የምለውን አጣሁ ብቻ እግዚአብሔር ይባረክ።

  • @bebirualex
    @bebirualex Před měsícem +11

    ኧረ ተሐድሶች ይለያሉ ❤❤

  • @laveleable
    @laveleable Před měsícem +4

    ተባረኩ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ።

  • @eliaskitila9421
    @eliaskitila9421 Před měsícem +4

    መሪጌታ ቀፀላ መንግሥት አስደናቂ የመጽሐፍ ቅዱስ እውቀት ያላቸው፣ በጣም ግሩም apologete እውነትን ፍንትው አድርገው ማሳየት የቻሉ፣ ለሚሰማቸው ተረታ ተረት ሰባኪ ሁሉ የድነትን መንገድ መግለጥ የቻሉ አስተማሪ እንደሆኑ እመሰክራለሁ።
    እባካችሁ ስሟቸውና ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያውያን ካለንበት የክህደት መቀመቅ ወጥተን እግዚአብሔር ወዳሰበልንና ወደ ተናገረልን ከፍታ እንውጣ።

  • @yonasghebre2411
    @yonasghebre2411 Před měsícem +8

    ጠያቂ እድለኛ ነህ ይሄን እድል የሰጠህ ጌታ ነው ኣይንህን ይክፈት

  • @YedlYedl
    @YedlYedl Před měsícem +3

    መርጌታ ተባረኩ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ገልፃዎለታል።

  • @hannaworku3753
    @hannaworku3753 Před měsícem +6

    መሪጌታ እግዚአብሔር ይባርኮት ልብ የሚያርሱ አዋቂ ሰው ኖት

  • @yonas4680
    @yonas4680 Před měsícem +5

    መሪጌታ ቀጸላ ❤ጸጋ ያብዛልህ ፈጣሪ

  • @Azeitttttt
    @Azeitttttt Před měsícem +4

    ፀጋውን ያብዛልህ!!

  • @yade716
    @yade716 Před měsícem +6

    ድንቅ መገለጥ ነው። ፈሪሳውያንና ሰዱቃውያን ጉድ ፈላባቸው።

  • @user-bz4zx8ll7w
    @user-bz4zx8ll7w Před 29 dny +6

    What an amazing priest!

  • @anchinalu3250
    @anchinalu3250 Před měsícem +4

    ቀጣዩን ሙግት እጠበቅን ነው.. ወገኖች. . ልቀቁልን❤❤❤.

  • @esayaszewdie
    @esayaszewdie Před měsícem +3

    ካልደፈረሰ አይጠራም ማለት ይሄ ነው።
    ጌታ ይባርክህ መሪ ጌታ!

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb Před měsícem +7

    የኢትዮጵያን በረከት እየበላ ያለው የአፄ ዘረያዕቆብ ፀረ ኢየሱስ ትምህርት ነው::

  • @TamiratKasahun-se4rl
    @TamiratKasahun-se4rl Před měsícem +4

    አገላለፅ ማለት ይሄ ነው። መሪጌታ ተባረክ።

  • @leekleek1111
    @leekleek1111 Před měsícem +5

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባረክ 🥰🥰
    ኢየሱስ የዘላለም ጌታ ነው

  • @tigistlemma3612
    @tigistlemma3612 Před 5 dny +2

    እግዚአብሄር ከዚህ በላይ ይባርክህ ❤

  • @user-zw4qj6qs7l
    @user-zw4qj6qs7l Před měsícem +4

    መህምረችን በእወነት ተባረክ በጣም ትክክል ፀጋ ይብዝልህ ❤❤❤❤❤❤

  • @AbiyeFiseha
    @AbiyeFiseha Před 25 dny +4

    መሪጌታ ቀጸላ ወንጌል ላልገባቸው በደንብ ይንገሩልኝ -ወንጌል ያሸንፋል!

  • @bogalehaile-jd6eb
    @bogalehaile-jd6eb Před 10 dny +2

    በጸጋ የተቀመመ ምላሽ....ጸጋ ይብዛልህ መሪ ጌታ!! ነብሴ እንዴት ሀሴት እንዳደረገች እኮ!!....

  • @aklilulemma5152
    @aklilulemma5152 Před měsícem +4

    ጌታ ፀጋውን ይብዛልህ !!

  • @amslosany6153
    @amslosany6153 Před měsícem +4

    መሪ ጌታ ጌታ እየሱስ ይባርክህ ስለ እውነት
    አሁንም ቀጥል❤❤

  • @RO-dx2pr
    @RO-dx2pr Před měsícem +3

    Mergeta ❤❤❤❤
    TOU ARE ABSOLUTELY evangelist MAY OUR LORD JESUS CHRIST BLESS YOU MORE AND MORE

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 Před měsícem +2

    ጠያቂ እግዚአብሔር ይባርክህ ። ይህን የመሠለ ትምህርት በትዕግሥት ተሞልተህ እንዲደመጥ በማድረግህ ፤ መሪጌታም በዕውነትና በመንፈስ የሚመለከውን ጌታ ግልጥልጥ አድርገው በመግለጥዎ ክብረት ይስጥልን!!!!!!!ጋዜጠኛው ብዙ ከተሰጠው ብዙ ይጠበቃልና ይህን ያህል ተረድተህ አዳኝ የሆነውን ክርስቶስን እንድትከተል ቃሉ እንዲበራልህ አምነህ ጌታን እንድትከተል እመኝልሃለሁ !!!!!!!

  • @sankaratulu6327
    @sankaratulu6327 Před měsícem +4

    ድንቅ ጥያቄና መልስ። ጠያቂውንም ለላሹም ጥሩ ናቸው። አስተምረውናል እናመሰግናለን።

  • @ermiastesfaye5668
    @ermiastesfaye5668 Před měsícem +2

    ዘመኖት ይባረክ እግዚያብሔር ህዝቡን ሊያድን እናንተን አስነሳ ክብር ለአምላካችን ለእግዚያብሔር ይሁን።

  • @natnaelkassahun8111
    @natnaelkassahun8111 Před měsícem +3

    እግዚያብሔር ይመስገን እንዲሕ አይነተ ትውልድ ነፃ የማያወጣ የሕይወት ቃል ለኢትዮጲያ ያስፈልጋታል

  • @gemetube7713
    @gemetube7713 Před měsícem +4

    በጨለማ ውስጥ የፈነጠቀ ብርሃን ነው። እግዚአብሄር ይባርኮት

  • @enkumengist1668
    @enkumengist1668 Před měsícem +3

    መሪጌታ በእውነት እግዚአብሔር ይባርኮት!!

  • @natnaelmiki6114
    @natnaelmiki6114 Před měsícem +4

    ጌታ ይባርካቹ ፡ እውነትን ኣርነት ያወጣል ።

  • @savedbygraceeph2841
    @savedbygraceeph2841 Před měsícem +3

    እድሜ እና ጤና ይስጥልን መሪ ጌታ ❤ እንቅጭ እንቅጮን 🎉🎉

  • @Asnakechwoldegioris
    @Asnakechwoldegioris Před měsícem +13

    ወይ ጉድ ይህን ጋዜጠኛውን በጣም አደ ንቀዋለሁ ባንተ ሆኖ ይችህን ቤተ ክርስትያን አንዳንድ ችግራ ይቀይሪላታል ብዬ አምናለሁ ተባረክ:: በጣም አስተዋይና አዋቂ ነህ ፍትው አርገህ ስትጠይቅ አንተን ለምስሙት ኦርቶዶሶች ጥሩ ነው

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 Před 21 dnem +3

    ሰውዬው የሚናገረው እውነተኛ ቃሉን እና እውነትነው🎉❤ ተገርሚያለው

  • @tarikuademise7689
    @tarikuademise7689 Před 21 dnem +4

    ጌታ እየሱሰ ክርስቶስ ይባርኮት

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před měsícem +4

    መሪ ጌታ ቀፀለ ጌታ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ

  • @user-te8jm7fl5x
    @user-te8jm7fl5x Před měsícem +4

    ኡኡኡ ጉድ ስዎጣ እንድ ነው የምያስጮህ ገና ምን ዎጦና ገና ብዙ እናለግጣሌን። ኢየሱስ አማላጅ ነው።

  • @dawitkidane1873
    @dawitkidane1873 Před měsícem +3

    This is life changing absolutely gem! So proud of this man of god full of knowledge

  • @asalefawtsegaye
    @asalefawtsegaye Před měsícem +4

    እግዝአብሔር ዘመኖትን ይበርክ❤❤❤❤