በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ቀጸላ መንግሥት ጋር - "ክህነት ከእምነትና በእምነት ነው!" ክፍል 2 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 05. 2024
  • አድራሻ ፤ አዲስ አበባ ከመገናኛ አደባባይ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ላይ ግሬት ኮሚሽን ኢትዮጵያ ያለበት ህንጻ 3ኛ ወለል ቢሮ ቁጥር 310 እና 309 - ስልክ ቁጥር 0911639664

Komentáře • 527

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt Před měsícem +17

    አቤት መሪጌታ ቀጸላ በእውነት አንጀቴን ቅቤ ነው ያጠጡት እውነትን በፍቅርና በድፍረት ግልጥልጥ አድርገው ነው ገለባውን ያራገፉት በእውነት ኮርቼበዎታለሁ ጌታማ እንዴት አይኮራ በዚህ ዘመን እንዲህ ለወንጌል እውነት የጨከኑ ልጆች አሉት ጌታ ስሙ ይክበር❤❤❤❤❤❤👋👋👋👋👋👋🙏🙏🙏🙏🙏

  • @biniamdemmelash778
    @biniamdemmelash778 Před měsícem +14

    የእሳት ትንታግ የሆኑ መምህር ነው ያቀረብከው ተባረክ
    የእግዚአብሔር ቃል ድንጋይን እንደሚፈረካክሰ መዶሻ ነው
    ይህ ቃል ፈረካክሶ ብዙ እንደሚያፈራ እሙን ነው ::
    የጌታ ብርሃን በጨለማው ላይ ይበራል ጨለማም አያቨንፈውም ::

  • @GechTsegaye
    @GechTsegaye Před měsícem +16

    እኔ የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተከታይ ነኝ ነገር ግን የዚህን ልጅ እንግዶች በጣም እተማርኩባቸው ነው ቀጥልበት አመሰግነዋለሁ ።

  • @TasefuD
    @TasefuD Před měsícem +17

    ታላቁ እውነት ፈነዳ ❤❤❤❤❤❤❤ መዳን በሌላው በማንም የለም።።ሐዋ 4:12 ዮሐ 14 ሙሉውን እዩት

  • @GirmaySenayit
    @GirmaySenayit Před měsícem +12

    አቤት መንፈስቅዱስ አቤት የእግዚአብሔር ፀጋ ራሳችንን ካልሸወድን በስተቀር ከበቂ በላይ መልስ ።

  • @BananaMedia-Bab-Na
    @BananaMedia-Bab-Na Před měsícem +13

    ክቡር ጠያቂ ለወንጌል መገለጥ ምክንያት ስለሆንክ ምስጋና ያስፈልግካል ተባረክ ለእውነተኛው ወንጌል ልብክ ይከፈት።

  • @yonasbedilu
    @yonasbedilu Před měsícem +84

    ቀጼ ጀግናው አፈራረጥከው እኮ ባክህ ምን ቀራት ኦርቶ ከዚህ በዋላ ለማንኛውም እራስህን ጠብቅልን ❤❤❤

    • @BananaMedia-Bab-Na
      @BananaMedia-Bab-Na Před měsícem +13

      ዋናው ወንጌል መሰበኩ ነው የመሸናነፍ የጎረምሳ ግጥሚያ አይደለም።

    • @aayelign
      @aayelign Před měsícem +3

      Yoni ewnet bilehal ❤❤❤

    • @KiruKidanr
      @KiruKidanr Před měsícem +2

      ❤❤❤❤❤❤ yoni

    • @user-hp8pl1xi6e
      @user-hp8pl1xi6e Před měsícem +3

      Yoni atem eko jegena nk we love you

    • @JegnawZebegna
      @JegnawZebegna Před měsícem +1

      ❤❤❤❤ yoni bertalin wendim

  • @gnetgremew2226
    @gnetgremew2226 Před měsícem +9

    መርጌታ ቀፀላ ዘመኖት ይበራክ የምገርም ምልልስ ወንድሜ ለአንተም መደን ይሁንልህ በእየሱስ ስም❤❤❤❤

  • @ndualemtamen6674
    @ndualemtamen6674 Před měsícem +23

    አንጀት አርስ አባት ኖት

  • @genetmohemmdemohemde7703
    @genetmohemmdemohemde7703 Před měsícem +10

    ዋውውውውው ወንጌል ያሽንፍል ጌታ ይጠብቅክ ጀግና ነክ ከሞትክም ለክርስቶስ ነው ከና ብዙወች ይመጣሉ ወደ ኢየሱሱሱሱ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @esayasargaw8924
    @esayasargaw8924 Před měsícem +7

    ወገኖቼ!! ኢትዬጲያውያን
    በብልሀት የተፈጠረ የሰዎች ተረት ሳይሆን የሚያድነው በኢየሱስ ክርስቶስ ማመን ነው። ጆሮ ያለው ይስማ!!

  • @user-pg2fk8pn7t
    @user-pg2fk8pn7t Před měsícem +9

    መርጌታ ቀጸላ ዘመንኸ ይባረክ የተረት ቁልል ጊዜው ደርሶ እየተጋለጠ ነው ጠያቂው ሐሰትን ለመሸፋፈን የምታደርገው ጥረት ገራሚ ነው ሕዝባችን ከስእል ስፍርቁጥር የሌላቸው አማልክት ከማምለክ ይድናል ሐሌሉያ

  • @HanaKebede-pm9xp
    @HanaKebede-pm9xp Před měsícem +11

    ውይይይ እንደኔ ማነው ይህንን ውይይት አይቶ ሰምቶ ያልጠገበው ሁለቱንም ወድጄቸዋለው ተባረኩ

  • @user-in7tb9ci6c
    @user-in7tb9ci6c Před 20 dny +7

    እንደ እርስዎ አይነቱ ሺ ይወለድ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መስተካከል አለባት

  • @HanaKebede-pm9xp
    @HanaKebede-pm9xp Před měsícem +9

    አንዳንዴ ብቻዬን ግርም ይለኛል የእግዚአብሄር ስራ ግሩምና ድንቅ ነው የተሀድሶዎች አስተምሮ ከወንጌላውያን(ከኘሮቴስታንት) ጋር አንድ ነው የሚገርመኝ አንድ ኘሮቴስታንት ተቋም ውስጥ ያለ አገልጋይ ተነስቶ እንደዚህ እውነታውን ቢያፍረጠርጠው በህግ ሁሉ ይከሰስልን ተብሎ ሀገር ምድሩ ይተረማመስ ነበር አሁን ግን እኚህና ሌሎች እሳቸውን የመሠሉ ሰዎች የትኛውም ተቋም ውስጥ ስላልተቀላቀሉ እውነታውን (ልክ ልካቸውን) ሲነግራቸው የሚመልሱት እስከሚያጡ በፀበል ውጠው ፀጥ ይላሉ እውነታው የየትኛውም ተቋም ውስጥ ማገልገል ሳይሆን ቁም ነገሩ ክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ መሠበኩ ነው ያኔ በክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ አንድ እንሆናለን 🙏🙏 ያን ቀን ጌታ ያምጣልን

  • @user-fh7jq5hu5r
    @user-fh7jq5hu5r Před měsícem +9

    ውይ ዘመገኖት ለዘላለም ይባረክ

  • @genetbirhane1678
    @genetbirhane1678 Před měsícem +8

    አባታችን ጌታ ኢየሱስ ይባርክዎት ጋዜጠኛውን እግዚአብሔር ይርዳው ትልቅ ዕድል ነው ከአባታችን ጋር መገናኘቱ

  • @samt7785
    @samt7785 Před měsícem +8

    እውነተኛ ኦርቶዶክስ በእውነት ይሄ ነው። እግዚኣብሄር ይመስገን።
    የአሁንዋ ኦርቶዶክስ ግን በመናፍቃን እየተመራች ነው።
    ጌታ ግን በኦርቶዶክስ ተሀድሶ እያመጣ ነው። እሰይ ሀሌሉያ።

  • @ephremteklu6640
    @ephremteklu6640 Před měsícem +10

    ጠያቂው በርታልን ሌላም እንደዚህ አይነት በእውነትና በእውቀት የተሞሉ ሲያወሩ ቢውሉ የማይስለቹ አዋቂዎችን ጋብዝልን ።

  • @sebsibeteshome464
    @sebsibeteshome464 Před měsícem +7

    አዋቂ ሰው ሲያወራ እንደመስማት ደስ የሚል ነገር የለም።

  • @WubitMersha-gd7nl
    @WubitMersha-gd7nl Před měsícem +9

    ይህንን ብርሀን ያበራሎት እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Hasetmedia
    @Hasetmedia Před měsícem +8

    ቀፀላ ይህን እድል ስላገኘህ ስላንተ ጌታን አመሰግናለሁ🙏🙏🙏

  • @user-ti1hf5en9s
    @user-ti1hf5en9s Před měsícem +12

    ኢየሱስ ብቻውን ያድናል

  • @lamrotweldemichael7777
    @lamrotweldemichael7777 Před měsícem +9

    እሰይ! መሪ ጌታ ቀፀላ ተባረክ ቃል የለኝም ዘመንህ ይባረክ ❤🎉 ጠያቂው ድነህ ቅር !!!!

  • @aazewde9394
    @aazewde9394 Před měsícem +9

    ጥያቂው ያለምንም ጥርጥር ጌታን በቅርብ እንደሚቀበልብ አምናለሁ ይሄ ሁሉ የእውነት ቃል ተዘርቶበት ሳይበቅል አይቀርም!!!!

  • @sofyeedi3101
    @sofyeedi3101 Před měsícem +6

    ምንአይነት መገለጥ ነው !!!ስለ እርስዎ እግዚአብሔር አምላክን አመሰግናለው🙏

  • @temesgengelaneh575
    @temesgengelaneh575 Před měsícem +9

    እውነቱ ይህ ነው

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před měsícem +8

    መሪ ጌታ ቀፀላ የወንጌል አርበኛ ፀጋ ይብዛልህ❤

  • @enkumengist1668
    @enkumengist1668 Před měsícem +7

    ወንጌል እስከ ጥጉ ብየዋለሁ!! አሜን ጌታ ሆይ ስምህ በምድራችን ብቻውን ይክበር!!

  • @NewMarnata
    @NewMarnata Před měsícem +6

    ተባረኩ

  • @hirutbelete403
    @hirutbelete403 Před měsícem +6

    አባቴ ዘመኖትን ሁሉ ጌታ ይባርኮት ጌታ እሱ ይጠብቆት እውነት አርነት ያወጣል

  • @gessesseetetuabebe4905
    @gessesseetetuabebe4905 Před měsícem +5

    ጠያቂው ጌታ ይፈልግሃል እውነቱ የገባቸውን ልኮልሃል ዕድሉን ተጠቀምበት ክርክርህ ኦርቶዶክስን
    መዳኛ አድርገህ ነው:: መዳን ግን እየሱስን በማመን ብቻ ነው ::

  • @Bereket-wt7hv
    @Bereket-wt7hv Před měsícem +6

    መሪጌታ ቀፀላ በእውነት ፀጋ ይብዛልህ የሚገርም አፍ የሚያስዝ መፀሀፍ ቅዱሳዊ መልስ ነው!! ክብሩን ጌታ ይውሰድ❤❤❤❤❤

  • @user-bz4zx8ll7w
    @user-bz4zx8ll7w Před měsícem +7

    What an amazing priest! Stay blessed!🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před měsícem +7

    መሪ ጌታ ቀፀላ የወንጌል አርበኛ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ❤❤

  • @tesfayeshigute4087
    @tesfayeshigute4087 Před měsícem +5

    ለዘመናት የተሸነፈው እዉነት ገሐድ እየወጣ ነዉ ። ክብር ለስሙ ይሁን !!

  • @naodgutema2416
    @naodgutema2416 Před měsícem +5

    መሪ ጌታ ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ ጠያቂው ንስሀ ግባ ግራ አትጋባ እባክህ እንደበት ብቻ በቂ አይደለም መንፈስ ቅዱስ ይርዳህ!!!!!!!

  • @kibromhabtemichael1544
    @kibromhabtemichael1544 Před měsícem +6

    መሪጌታ ተባረክ ጆሮ ያለው ይስማ 🙏🙏🙏

  • @lamrotweldemichael7777
    @lamrotweldemichael7777 Před měsícem +7

    መሪ ጌታ ያስቀረኸው አንድም የለም ጆሮ ያለው ይስማ😅አዋጅ
    እየሱስ ይመጣል ! ጌታችን የጌቶች ጌታ ነው

  • @endaleteshome6936
    @endaleteshome6936 Před měsícem +5

    ፀጋ ይብዛሎት የኔ አባት በእጥፍ ወንጌል ከዚህ በላይ ይገለጥሎት።

  • @bk7202
    @bk7202 Před 21 dnem +6

    መርጌታ ተባረኩ
    ጠያቅውም ጨዋ ነው ሀሳቡን በስድብ ሳይሆን በጨዋነት ነው የሚናገረው

  • @eskinderseyoum8598
    @eskinderseyoum8598 Před měsícem +7

    እንዲህ ያለውን መገለጥ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ለሁላችን ያድለን

  • @inpskhalifa701
    @inpskhalifa701 Před měsícem +5

    ጋዜጠኛው እጂግ የሚደነቅ ነው ጌታ ይጠብቅህ የኢትዮጲያ ኣርቶዳክሳዊያን ይህን ጋዜጠኛ አመስግኑ እነዚህን ጣኣት የሚያሰግድትን ትታችው እኝህን አባት ስሙ

  • @user-cq7hr7vd5x
    @user-cq7hr7vd5x Před měsícem +7

    እንዲህ ነው ወንጌልን መስበክ ማለት!
    ወንጀል ሳይሆን ወንጌልን ስበኩ።
    "እኛ ግን የየሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን" እንዳለ ሐዋርያው ጳውሎስ ይህንኑ ወንጌል ሳይበርዙ ሳይከልሱ ለሕዝቡ መስበክ ነው የካህን ሥራ። መሪ ጌታ ቀጸላ ዘመንህ ይባረክ።

  • @azebahferom182
    @azebahferom182 Před měsícem +6

    የአገልግሎት ዘመኖትን ያብዛው

  • @user-dq9ip4vq1l
    @user-dq9ip4vq1l Před 16 dny +4

    አይናችንን እንደዚ እያስተማራቹ አብሩልን ❤❤❤

  • @kapitedantso6868
    @kapitedantso6868 Před měsícem +5

    ጌታ ኢየሱስ ጸጋውን ያብዛላችሁ 😊 ደስ የሚል ትምህርት ነው።

  • @suit47
    @suit47 Před měsícem +6

    ለጠያቂው ከልቤ አንድ ነገር ልበልህ :: ለሃይማኖት ተቋም ጠበቃ መሆንህን ለአንድ ደቂቃ አቁምና ሚዛናዊ ሁነህ የተነሱትን እነዚህን ትልልቅ የትችት ነጥቦች ለማየት ሞክር:
    1. በክርስቶስ ብቸኛ አዳኝነት ማመን /አለማመንህን
    2. በክርስቶስ ብቸኛ አስታራቂነት/ አማላጅነት ማመን /አለማመንህን
    3. በክርስቶስ ብቸኛ ትንሳኤ (እስከ ትንሳኤ ሙታን ድረስ በከበረ ስጋ የተነሳው እሱ ብቻ መሆኑን) ማመን /አለማመንህን
    4. በእግዚአብሔር ቃል (በመፅሃፍ ቅዱስ) ብቸኛ እና በቂ መሪነት ማመን /አለማመንህን
    በተረፈ ፡
    - በጌታ ፊት በኋላ ስትቆም በጅምላ ሳይሆን ብቻህን እንደምትጠየቅ አሰብ
    - እልህንና እምነትን ለይ
    - ኦርቶዶክስን የምትወደውን ያህል (ሲሆነ በበለጠ ደረጃ) እግዚአብሄርን ለመውደድ ሞክር
    - የማንም ወገንተኛ አትሁን ። እዉነትንና እውነትን ብቻ ፈልግ
    ተባረክ።

  • @mulugeberhiwot5341
    @mulugeberhiwot5341 Před 27 dny +4

    መሪጌታ ቀፀላ ጌታ እንዴት እንደረዳዎት እንዲሁም የምትናሩት አገላለፅ በጣም ተመችቶኛል ከዚህ የተነሳ ደጋግሜ ሰማሁዎት በሰማሁት ቁጥር ትምህርት መማር ብቻ ሳይሆን እንባዪን እስክጨርስ ያስቁኛል "ወጥ የሆነ ነገር ስለማያምኑ ቀደው እየጠገኑ ነው ነው እምትለኝ" ጌታ ይባርኳዎት አብዝቶ ይጠቀምብዎት:: ጠያቂው ወንድማችን በተረዳህው መጠን ትጠይቃለህ ትእግስትህንና መድረክህን በእምነትህ ለማይመስሉህ ሰዎች የመናገር እድል መክፈትህ ይገርማል በግልፅነት ልዩነትን ማስተናገድ አስደስቶኛል ቀጥል ግፍበት እላለሁ ጌታ ይባርክህ ይብዛልህ

  • @marutilaye
    @marutilaye Před měsícem +4

    የወንጌል ጀግና ኖት። በርቱ ❤ እንደ ጳውሎስ ወንጌልን ይመክቱ። defending the gospel keep up the good work

  • @eleni311
    @eleni311 Před měsícem +5

    ወንድም መሪጌታ ቀፀላ ሰወድህ የእሰራኤል አምላክ ዘመንህን ይባርከው 🙏❤ ጠያቂው መፅሀፍ ቅዱሰን የሚያውቅ ይመሰላል ግን እግዚአብሄር ካልጠራ አይሆንም ይጥራህ ወደ ኢየሱስ ክርሰቶሰ

  • @mesfinazage4897
    @mesfinazage4897 Před měsícem +5

    ምን አይነት አገላልፅ ነው እግዚአብሔር ይባርከዎት ጋዜጠኛም በጣም ጎበዝ ነው ተባረክ

  • @yonasbedilu
    @yonasbedilu Před měsícem +12

    ጠያቂው ግን ጌታን ሳይቀበል አይቀርም እሔንን ጉድ ከሰማ በዋላ

    • @Teyakiw
      @Teyakiw Před měsícem +3

      "ጌታ ይቀበለናል እብጂ አንቀበለውም" + "የህይወት እንጀራን ከነመሶበ ወርቁ"

    • @enkumengist1668
      @enkumengist1668 Před měsícem +4

      ለተቀበሉት ሁሉ ግን...ይላል እኮ ዮሐ 1:12

    • @enkumengist1668
      @enkumengist1668 Před měsícem

      “እኔ ደግሞ የተቀበልሁትን ከሁሉ በፊት አሳልፌ ሰጠኋችሁ እንዲህ ብዬ፦ መጽሐፍ እንደሚል ክርስቶስ ስለ ኃጢአታችን ሞተ፥ ተቀበረም፥”
      - 1ኛ ቆሮንቶስ 15፥3

    • @enkumengist1668
      @enkumengist1668 Před měsícem

      “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤”
      - ዮሐንስ 1፥12

    • @enkumengist1668
      @enkumengist1668 Před měsícem

      ቆላስይስ 2 (Colossians)
      6፤ እንግዲህ ጌታን ክርስቶስ ኢየሱስን እንደ ተቀበላችሁት በእርሱ ተመላለሱ።

  • @geni4jesusparsagrace436
    @geni4jesusparsagrace436 Před měsícem +3

    ተባረኩ መሪ ጌታ ጥርት ያለ ወንጌል ነው። የገባዎትን እውኘት በድፍረት በማስተማር ብዙዎቾን ወደ እውነተኛው መንገድ ህይወት እውነት በድፍረት መናገሮዎትት በጣም ደስ ይላል። አንኩዋን አለጡ። ብዙዎች በአለማወቅ ጭለማ አንደሚያላቀቁ እምነቴ ነው። ተባረኩ ብዙ አፍሩ።❤❤❤❤❤❤❤😘

  • @cabdalaali2800
    @cabdalaali2800 Před měsícem +6

    ወንጌል ይህ ነው ጆሮ ያለው ይስማ
    ኢየሱስ ብቻውን ያድናል

  • @melakumamo7408
    @melakumamo7408 Před měsícem +8

    በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው አባታችን❤😂

  • @yetemarechitafa3216
    @yetemarechitafa3216 Před měsícem +7

    ሲሰማ ቢዋል የማይሰለች ወንጌል ተባረኩ ጠያቂም ቃሉ የሚሠራ ነው ጌታ መንፈስ ቅዱስ ይርዳህ ሌሎችንም ለመታደግ ያብቃህ

  • @user-mt7cn5cr6x
    @user-mt7cn5cr6x Před měsícem +6

    እየሱሴ የነፍሴ እረፍት ጠበቃዬም ነው!!! መዳን በእየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው !!!!!!!!!

  • @teshome7693
    @teshome7693 Před měsícem +4

    የሚገርም ቆይታ ወንጌል እንደዚህ አይነቶች ጀግኖችን ጨካኞች ያብዛልን አባቴ መንፈስ ቅዱስ በአደበቶት ሲጠቀም ያስገርማል እጅ በአፍ ላይ የሚስጭን መልስ ይብዛሎት አምልጡ የኦርቶዶክስ ምመን ሁሉ እየሱስ ያድናል

  • @WubayehuDemissie
    @WubayehuDemissie Před měsícem +4

    ጌታ ይባርኮት ህዝቡ ወንጌል እንዲሰማ አድርገዋል፡

  • @user-zw4qj6qs7l
    @user-zw4qj6qs7l Před měsícem +4

    አሜን የባረካችሁ ይባረክ ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤መህምረ ቀጸላ ፀጋ ይብዝልህ❤❤❤❤

  • @m5791
    @m5791 Před měsícem +4

    WoW መሪጌታ ተባረኩ 🔥 ለእውነት እንጂ በእውነት ላይ ምንም ለማድረግ አንችልምና። (2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 13፡8) እውነትን ከእግዛያብሔር ቃል እያወጡ ህዝባችንን እንዲነቃና መጽሐፍ ቅዱስን እንዲያነቡ እያነቁ እያስተማሩ ስላሉ ተባረኩ 🙏 “በቃሌ ብትኖሩ . . . እውነትንም ታውቃላችሁ፤ እውነትም ነፃ ያወጣችኋል” ብሏል። (ዮሐንስ 8:31, 32)

  • @TinaTesfaye-dd2me
    @TinaTesfaye-dd2me Před měsícem +6

    ዘመኖት ይባረክ❤❤❤❤❤

  • @AlulaFisehaKidane
    @AlulaFisehaKidane Před 27 dny +4

    እውነት ኦርቶዶክስ ምን ያህል ከወንጌል እንደራቀች ራቁት የሚያስቀር ምስክርነት ነው። ጌታ ዘመኖትን ይባርክ ሕዝቡን በጣኦት አምልከው እንዳደነዘዙት ያመለክታል።

  • @israelzewude3795
    @israelzewude3795 Před měsícem +7

    Clear truth!

  • @jihovajireesamen7
    @jihovajireesamen7 Před měsícem +3

    አሜን አሜን አሜን ዘመን መጣ ከድቅድቅ ጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃን ጉዞ በእየሱስን ክርስቶስን ሆነልን አሜን !!!!

  • @yonasghebre2411
    @yonasghebre2411 Před měsícem +6

    መርጌታ ዘመንካ ይባረኽ ንበረኽት ኩን so amazing

  • @frehiwotterefe8957
    @frehiwotterefe8957 Před měsícem +6

    ጌታ ሰው አለው አሁንም ጸሎቴ ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንደ ጳውሎስ የወንጌልን ብርሀን ለብዙ በ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ውስጥ አገልጋይ ለሆኑት እንዲያበራላቸው እና የብዙ ምእመናንን አይን ከፋች እንዲያደርጋቸው ነው። ወንድማችን ጌታ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ ።

  • @yaphettefera6374
    @yaphettefera6374 Před 11 dny +1

    ዛሬም በቀራንዮ መስቀል ላይ ለዓለም ሁሉ ኃጢያት የፈሰሰው የኢየሱስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻል

  • @marthakifle5060
    @marthakifle5060 Před měsícem +3

    እግዚአብሔር ይባርኮት መሪ ጌታ አሁንም እውነቱ ይብዛሎት።

  • @habtamutesemaegeta4496
    @habtamutesemaegeta4496 Před 29 dny +3

    በጣም የሚገርሙ ቄስ ህያው እግዚአብሔር ይባርኮት ብዙ ተማርኩኝ:: ጠያቂውም ተባረክ":

  • @menaseyoumgeberu8718
    @menaseyoumgeberu8718 Před měsícem +4

    አሜንንንን እየሱሱሱ ጌታነው

  • @tadiosnegash8358
    @tadiosnegash8358 Před měsícem +4

    የምር ይለያሉ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ ብዙ ነገሮችን የምንማር ይመስለኛል ወደፊት ከሶ

  • @berukjohny2507
    @berukjohny2507 Před 28 dny +4

    ጋዜጠኛው ይሔንን ሁሉ ወንጌል ሰምተህ ወደ ጌታ እየሱስ ካልመጣህ ይረፍድብሀል

  • @user-bz4zx8ll7w
    @user-bz4zx8ll7w Před měsícem +4

    Thank You LORD JESUS!

  • @user-mi9pg7jg8v
    @user-mi9pg7jg8v Před 28 dny +6

    ገዜጠኛው ትንሽ ተረት ይዘህ ወንጌል እኒዲሰበክ በማድረግህ እናመሠግናሀለን❤❤❤

  • @menaseyoumgeberu8718
    @menaseyoumgeberu8718 Před měsícem +4

    አቤት ጌታታታታ❤❤❤❤❤

  • @user-ey9gr4rd1y
    @user-ey9gr4rd1y Před 11 dny +2

    Gobazi yewnat ewnatun tabarki Mari gata❤❤❤

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb Před měsícem +3

    በላ ልበልሃ - ለቃሉ ክብር ስባል አሜን በላ

  • @berhanudechasa7153
    @berhanudechasa7153 Před měsícem +4

    ጠያቂው ቢያንስ አምናለሁ በል እናምናለን አይባልም የራስህን መዳን በእርግጠኝነት መናገር በወንጌል ድፍረት ይኑርህ በማህበር ድነናል አይባልም

  • @natsanetgirma1990
    @natsanetgirma1990 Před měsícem +3

    መሪ ጌታ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት ❤❤❤❤

  • @belachewshote5128
    @belachewshote5128 Před měsícem +6

    Wongel yih new!

  • @user-pp1gx8fs4q
    @user-pp1gx8fs4q Před měsícem +5

    ፀጋአዛብ በቀለ የፃፋት መፅሐፍ ያስታውሰኛል የኦርቶዶክስ በተክርስቲያን እንደምትታደስ ተናግረው ነበር አሁንም የሚታየው ይህ ነው

  • @davenigussie3897
    @davenigussie3897 Před měsícem +3

    በጣም ግሩም ነው ክብር እና ምስጋና በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ለእግዚአብሔር ይሁን !!

  • @Sewmehon212
    @Sewmehon212 Před měsícem +5

    ኢየሱስ ያድናል ትውልድ እውነትን ይወቅ ...ኢየሱስን

  • @user-yc8he8bh3p
    @user-yc8he8bh3p Před měsícem +4

    የሰራዊት ጌታ እግዝአብሔር ስራችሁን ይባርክ

  • @lizabella-bk3od8ip1j
    @lizabella-bk3od8ip1j Před měsícem +6

    አረ ኑርልን አቤት ጌታ አሉት እኮ

  • @melesedesalegn
    @melesedesalegn Před měsícem +3

    እውነቱ ን ተናግሮ የመሸበት ማደር መርጌታ በጣም በጣም ደሥ ብሎኛል ፍርጥርጥ ነው ያረጉት በጣም ይገርማል

  • @adnewamado6455
    @adnewamado6455 Před měsícem +4

    ዋው መረዳት ጌታ ሲበራልህ እንዲ ነው ተባረክ መሪ ጌታ

  • @Tour.With.I
    @Tour.With.I Před měsícem +4

    ለካ ለእግዚአብሔር የሚመረጥ ሁሉ ጥበበኛም ሀያል የእግዚአብሔር ልጅ ነዉ በልጁም በእየሱስ ክርስቶስ የምያምን ነው

  • @user-pb9fp3vw8l
    @user-pb9fp3vw8l Před měsícem +3

    ጥያቄ አስጨርሰው ቢመልሱ እና ርዕስ በተደጋጋሚ ባይቀያየር መልካም ነው። በተረፈ በጣም የምወደው መርሀ ግብር ነው።

  • @HiiLol-xw6qs
    @HiiLol-xw6qs Před měsícem +4

    መርጌታ ቀጼ ይኸንን በሕዝባችን ላይ የቸጫነ የደብተራ ተረት እንደዚህ አጋልጨው ብዙ ትውልድ እየታደክ ነው የጌታ እየሱስ ጸጋውና ጥበቃው አይለይኸ ።ጠያቂው ብእርና ወረቀት ይዘኸ ሕይወት የሆነውን ተማር ሐሌሉያ

  • @samijesus9953
    @samijesus9953 Před měsícem +3

    "አንተ አሜን ባትልም እኔ ቃሉን አነባለሁ" ትልቅ ሰው

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb Před měsícem +4

    ሁለታችሁንም አመሰግናለሁ

  • @BedluWelde
    @BedluWelde Před měsícem +4

    የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያ ምትነጠቅ ቤተክ ታን ለአቶን ትችላለች እውተኛ ቤተክርስቲያን ፍፅም የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ያመነ እረሱን ብቻ ጌታ አምላክ በአብ ቀኝ የተቀመጠ ስለእኛ የሚማልድ

  • @henokhadera
    @henokhadera Před měsícem +12

    እኔ በዚህ ሰውዬ ምክንያት ተሃድሶ ብሆን ብዬ ተመኘሁ።ባብዛኛው ጴንጤ የሆነው ተረት ተረት ጠልተን ነው።

    • @sanyii9438
      @sanyii9438 Před měsícem +4

      Me too men absolutely agreed with him

  • @user-bi8ld3dq2n
    @user-bi8ld3dq2n Před měsícem +3

    ዘመኖት ይባረክ ተባረኩ

  • @ferwiniberhane3342
    @ferwiniberhane3342 Před měsícem +3

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርከዎት ይጠብቀዎት♥️🙏

  • @user-kp9gr4vu9w
    @user-kp9gr4vu9w Před měsícem +7

    ይኽስ እውነት ትዉልድን አይለፈው

  • @AmanAman-wn6ip
    @AmanAman-wn6ip Před měsícem +3

    አቤት ደስ የሚያሰኝ እውነት ቃለህይወት ያሰማልን