በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ቀጸላ መንግሥት ጋር - ጽድቅ ምንድን ነው? ጻድቅስ ማን?-ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 06. 2024
  • አድራሻ ፤ አዲስ አበባ ከመገናኛ አደባባይ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ላይ ግሬት ኮሚሽን ኢትዮጵያ ያለበት ህንጻ 3ኛ ወለል ቢሮ ቁጥር 310 እና 309 - ስልክ ቁጥር 0911639664

Komentáře • 274

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před 19 dny +66

    መሪ ጌታ ቀፀላ የወንጌል አርበኛ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ❤

  • @wasyihunalemneh5783
    @wasyihunalemneh5783 Před 19 dny +55

    እግዚአብሔርን በጣም አመሰግናለሁ ምክንያቱም እነዚህ እና የመሳሰሉ ሰዎች መዳን በእምነት ብቻ ነው ሲባል ሲያሳድዱ እና ሲደበደቡ በነበሩ ሰዎች ዛሬ በ አደባባይ ከአንደበታቸው ሲሰማ ልብን ያሞቃል :: ለሁሉም ጊዜ አለው እና ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @user-oo3yo1um3c
    @user-oo3yo1um3c Před 19 dny +51

    ጠያቂው እንኳን ደህና መጣህ !!ተባረክ አንተ በምታቀርባቸው እንግዶች ህይወቴ እንዴት እየተቀየረ እንዳለ ።።ደግሜ እልሐለው ተባረክ።።

    • @abezashsewnet571
      @abezashsewnet571 Před 18 dny +3

      እግዚአብሔር በብዙ መንገድ ይሰራል። ሃጢያተኛን የሚያጸድቅ ክርስቶስ ይባረክ።

  • @GechTsegaye
    @GechTsegaye Před 19 dny +32

    የእናት ኦርቶዶክስ አባቶች በእግዚአብሔር ስም ልለምናችሁ እባካችሁ እዚህ ፕሮግራም ከሚቀርቡ አባቶች ጋር ተወያዩ እና እውነተኛውን መንገድ አሳዩን😘 ታህድሶ ያስፈልገት ይሆን እባካችሁ በቅንነት እንስማቸው

    • @God-db9vp
      @God-db9vp Před 19 dny +1

      ለጠያቂው እዚህ የኦርቲዶክስ ኣባቶች ጋብዝ በለው እና ያወያያቸው፧

    • @Teyakiw
      @Teyakiw Před 18 dny +5

      ​@@God-db9vp ፈቃደኛና ብቁ የሆነ የኦርቶዶክስ መምህር ካለ ለማስተናገድ ከፍ ያለ ፍላጎት አለኝ!

    • @berhanudechasa7153
      @berhanudechasa7153 Před 18 dny +2

      ለመወያየት ዳግም በእምነት መወለድ አለበት ኦርቶ ቤት በ40 እና 80 የተጠመቀ ተጠመቀ እንጂ አላመነም

  • @tunazamin2669
    @tunazamin2669 Před 19 dny +30

    የተወደዱ አባት መሪጌታ
    እግዚአብሔር ብዙወችን በእርሶ በኩል ወደ መንግስቱ ይመልሳል
    ተባረኩ

  • @user-qx9eo6qc1k
    @user-qx9eo6qc1k Před 19 dny +24

    ምን አይነት መገለጥ ነው ያብዛሎት ይሁን መገለጥ አይወሰድቦት ዘመኖት ይባረክ !!!! በጣም ነው የሚያስደንቁት

  • @israelalge
    @israelalge Před 17 dny +3

    “ያዳነን በቅዱስም አጠራር የጠራን እግዚአብሔር ነውና፥ ይህም እንደ ራሱ አሳብና ጸጋ መጠን ነው እንጂ እንደ ሥራችን መጠን አይደለም፤ ይህም ጸጋ ከዘላለም ዘመናት በፊት በክርስቶስ ኢየሱስ ተሰጠን፥”
    - 2ኛ ጢሞቴዎስ 1፥9

  • @ellenifeisa7030
    @ellenifeisa7030 Před 19 dny +22

    ጠያቂዉ በጣም በጣም ክብር አለኝ ፈጣሪ ይባርክህ ባዉቅህ ባይህ ደስ ይለኛል ቀሪ ዘመንህ በእግዚአብሔር የታሰበ ይሁን❤❤🎉

    • @tigistschelling3584
      @tigistschelling3584 Před 17 dny

      አሜን እውነት ነውጠያቂው ብዙ እንድናውቅ ጠቀመን

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 Před 19 dny +21

    መሪጌታ በተጋጋ ሁኔታ የሚያውቁትን እውነታ ለማስረዳት ጥረት አድርገዋል በዚሁ ይቀጥሉ!! ጠያቂያችን ሞጋች ጥያቄዎችን በማቅረብ ለተመልካቾችህ እውቀትን እያስጨበጥህ ነውና አድናቂህ ነኝ ❤❤❤

  • @lamrotweldemichael7777
    @lamrotweldemichael7777 Před 19 dny +14

    መሪ ጌታ ቀፀላ ተባረክ እንደገና ስላየሁህ ደስ ብሎኛል። ጠያቂው ድነህ ቅር🎉

  • @Rezene-kd6lt
    @Rezene-kd6lt Před 18 dny +7

    እንዴት ደስ የሚል አባት ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jesussaves1474
    @jesussaves1474 Před 19 dny +15

    “ለአሕዛብም ሁሉ ምስክር እንዲሆን ይህ የመንግሥት ወንጌል በዓለም ሁሉ ይሰበካል፥ በዚያን ጊዜም መጨረሻው ይመጣል።”
    - ማቴዎስ 24፥14
    Welcome back.
    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን !
    በጣም ድንቅ አገልግሎት። ሁሉንም ተከታትያለሁ።
    ይሄንን ሰው ጌታ እየተጠቀመበት ነው።
    ጠያቂውም ጌታ ዘመንህን ይባርክ።
    ኢየሱስ ብቻ ያድናል!!

  • @kalebmengistu8187
    @kalebmengistu8187 Před 18 dny +10

    የፀጋን መንገድ እየገለጠ የመዳንን እውነት እንደ ፀሐይ እያበራ የተረትና የገድል ድሪቶን አደባባይ እያሰጣ ላለ ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ይሁንለት። አባታችን የፀጋው ባለቤት ከአንደበትዎ ከዚህ በላይ የፀጋን ቃል እንደ ምንጭ ያፍልቅ።

    • @kalebmengistu8187
      @kalebmengistu8187 Před 18 dny +1

      እንደው አባታችን እንዲህ የፀጋውን ቃል በድፍረትና በእምነት ሲገልጡት የበለጠ እንዲያገለግሉ ብንፀልይላቸው እና አገልግሎታቸውንም በምንችለው መጠን መደገፍ ብንችል? ስልካቸውንና የባንክ አካውንታቸውን ቢያስቀምጡልን?

  • @genetzberga8677
    @genetzberga8677 Před 18 dny +5

    ኽረ እንደነዚ ዓይነቱ ጌታሆይ አብዛልን

  • @semeresibhatu8691
    @semeresibhatu8691 Před 19 dny +7

    የተባረከ ዘመን ሆኖልናል!!! ገና ገና እግዚ ኣብሄር መንፈስ ቅዱስ በዓለም ሁሉ የወንጌል አርበኛች ያነሳልናል!!!

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Před 19 dny +8

    እንኳን ደህና መጡ መሪ ጌታ ቀጸላ ያለፈው ውይይት ላይ ብዙ ጠቃሚ ትምህርትአግቼበታለሁ እስይ በድጋሚ ስለ አየሆት ብዙ ለመማር በጉጉት እየተከታተልኩ ነው ጌታ ይባርኮት። እግዚአብሔር ይባርክህ ውድ ወንድማችን ጌታ ማስተዋልን ለሁላችን ይስጠን አሜን አሜን 🙏

  • @tegestgebremedhin7558
    @tegestgebremedhin7558 Před 18 dny +8

    እኚህ መርጌታ እግዚአብሔር ጥበቡን የሰጣቸው የተባረኩ ሰው ናቸው

  • @mandelayehnew4566
    @mandelayehnew4566 Před 19 dny +9

    እኚህ አገልጋይ ትክክለኛ የወንጌል መረዳት ነው ያላቸው ያብዛሎት::

  • @seblewongelzeyede5280
    @seblewongelzeyede5280 Před 18 dny +4

    Wow tebarek

  • @temesgenkebede5435
    @temesgenkebede5435 Před 17 dny +3

    ጠያቂው ትለያለ ... እውቀት ይብዛል...😍 መሪጌተታ ፀጋ ይብዛል....❤❤❤

  • @nardossileahi707
    @nardossileahi707 Před 18 dny +4

    God bless you all!!

  • @tirhasteferi5670
    @tirhasteferi5670 Před 19 dny +10

    እባካቹ ወደሁሉ ሰው አድርሱት። እንኳን ጌታ ረድት ማርጌታ ቀጨላ። ❤

  • @user-bi8ld3dq2n
    @user-bi8ld3dq2n Před 19 dny +9

    “በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።”
    - ዮሐንስ 3፥18

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 Před 18 dny +4

    አዘጋጁም እግዚአብሔር ይባርክህ የእግዚአብሔርን ቃል እውነትን ፈልገሀልና ደግሞም ለብዙዎች መዳን ምክንያት ሆነሀልና ተበረክ።

  • @Warqii377
    @Warqii377 Před 18 dny +5

    እዳዝይ የተባረኩ አበቶችን ጌታ እ/ር ለትውልድ አይን እና ድልድል የዎኖትን አብዝቶ እስጥን። ጌታ ኢየሱስ ሰለምና ጸጋውን ያብዛሎት አበችን❤

  • @user-zw4qj6qs7l
    @user-zw4qj6qs7l Před 18 dny +3

    በጣም,ትክክል,ብረክ,በል❤❤❤ መህምረችን❤❤❤❤

  • @abeni7472
    @abeni7472 Před 18 dny +7

    ቀጣዩን ቶሎ ልቀቅልን ነገር ግን ሀሳባቸውን ሳትቆርጥ ብታቀርብ 🙏

  • @zintalemasmare4304
    @zintalemasmare4304 Před 18 dny +6

    ይሄን ፕሮግራም ስከታተል የሚሰማኝ ስሜት.... እንድናስተውል ፣ ትክክለኛውን መንገድ እንድናውቅ፣ እራሳችን እንድንፈትሽ ፣ ንስሃ እንድንገባ እግዘብሔርን ጊዜ እና እድል እየሰጠን እንደሆነ ይሰማኛል። መሪጌታ የአገልግሎት ዘመነዎት ይርዘም እግዚአብሔር በእርስዎ እና አብሮዎት በሚያገለግሉት አገልጋዮች እየሰራ እና ወደ መንግስቱ ብዙ ነፍሳት እየጨመረ ነው!!! ጠያቂው ወንድሜ ትህትናህ እና ቅንነትህ በጣም ያስቀናኛል ተባረክልኝ!!! አንድ ፕሮግራም ወደ እኛ ለመማድረስ በጣም ብዙ ድካም እንዳለው እረዳለሁ ግን ድካማችሁ ፍሬ እያፈራ እንደሆነ እና እኔን ጨምሮ ብዙ ሰዎችን ቆም ብለን እንድናስብ ያደረገን ፕሮግራም እንደሆነ እያሰባችሁ በዚህ በርቱ!!! እግዘብሔር ከናንተ ጋር ነው!!!

  • @user-zw4qj6qs7l
    @user-zw4qj6qs7l Před 18 dny +3

    አሜን,በእውነት,መህምረችን,ፀጋ,ይብዝልህ,❤❤❤❤❤

  • @birukabera4460
    @birukabera4460 Před 18 dny +7

    መሪጌታ ጌታ ይባርክህ። በጨለማ ላሉት የመዳን እውቀት ትገልጥ ዘንድ ጌታ እየተጠቀመብህ ነውና ቀጥል።

  • @tigistschelling3584
    @tigistschelling3584 Před 17 dny +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለዚህ እውነተኛ መረዳት ዘመኖ ይባረክ እውነትን ስለገለጹ! እውነቱ እየሱስ ብቻ ነው እውነት ነው ዘንዶው እየተመለከ ነው !! ማምለጥ ይሁንላቸው ይህን የሚሰሙ !!!!
    በዚህ አጋጣሚ ጠያቂው ሳላደንቅ አላልፍብ ጨዋ እና አዋቂ ሰው በርታ!

  • @nehemiathebuilder1995
    @nehemiathebuilder1995 Před 14 dny +2

    መርጌታ ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛሎት

  • @Bereket-wt7hv
    @Bereket-wt7hv Před 19 dny +6

    wawwwww መሪጌታ ቀፀላ እግዚአብሔር ያስነሳህ የወንጌል አርበኛ የክርስቶስ ምስክር ስለአንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ በእውነት ፀጋ ይብዛልህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @davenigussie3897
    @davenigussie3897 Před 18 dny +6

    ተከታታይ ትምህርት ብትጀምሩ ደስ ይለናል!

  • @user-cq7hr7vd5x
    @user-cq7hr7vd5x Před 18 dny +5

    መሪ ጌታ ቀጸላ ዘመንዎንና ሕይወትዎን አገልግሎትዎንም ጌታ ይባርክ። መንፈስ ቅዱስ እየሰራብዎ ስለሆነ ክብር ለርሱ ይሁን። ጨለማውን በበራልዎ ብርሃን እየገለጡ ስለሆነ እውነት ላልበራለት ሕዝብ እንዲበራ ብርታትና ጸጋ ይብዛልዎት። ጠያቂውም እየተማረ ስለሆነ ደስ ይላል።

  • @user-bi8ld3dq2n
    @user-bi8ld3dq2n Před 19 dny +8

    ሰው በራሱ በእግዚአብሔር ፊት ፃዲቅ መሆን አይችልም ነገር ግን ክርስቶስ በመስቀል ላይ ስለ ሰው ልጆች የሰራውን በማመን የክርስቶስ ፅድቅ ይቆጠርለታል ።“እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ ኃጢአት ያላወቀውን እርሱን ስለ እኛ ኃጢአት አደረገው።”
    - 2ኛ ቆሮ 5፥21

  • @user-kp9gr4vu9w
    @user-kp9gr4vu9w Před 17 dny +2

    ጠያቂም ተጠያቂም ተባረኩ የሚዘራዉን ጌታ ለፍሬ ያድርገው

  • @nahomabiy-dk3cr
    @nahomabiy-dk3cr Před 18 dny +3

    God bless u my bro.

  • @user-hl5mn7fp7v
    @user-hl5mn7fp7v Před 14 dny +1

    እሳቱ የወንጌ አርበኛ ፀጋ ይብዛልወት
    ጠያቂውም አመሰግንሃለሁ ተባረክልን እንደዚህ አይነቱን ውይይት ስለምታቀርብልን

  • @anchinalu3250
    @anchinalu3250 Před 19 dny +5

    አቤት ❤❤❤❤❤ .ክብር ሁሉ ለእግዚኣብሔር ይሁን!!.

  • @gabiteferi8685
    @gabiteferi8685 Před 19 dny +8

    ደግመህ ስለ ጋበዝካቸው ደስ ብሎኛ ተምሬበታለሁ። ፕሮግራምህን በጣም ነው የምወደው። በርታ

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 Před 18 dny +3

    መሪጌታ ቀጸላ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክዎት።ዉድ መሪጌታ እዉነተኛ ኦርቶዶክስ ኖዎት በትክክል አስተማሪ ኖዎትና ዘመንዎት ይባረክ።❤❤❤❤❤❤

  • @m5791
    @m5791 Před 19 dny +6

    ተባረኩ መሪጌታ ቀጸላ በእግዚያብሔር ቃል ላይ ያልወት የቃሉ እውቀት እና ሙላት ደስ ሲል አሁንሞ ከዚህ በላይ እጥፍ ይጨምርሎት። እንግዲያስ እምነት ከመስማት ነው መስማትም በእግዚአብሔር ቃል ነው። ወደ ሮሜ ሰዎች 10፡17

  • @teshome7693
    @teshome7693 Před 17 dny +2

    ጌታ ሆይ መራ ጌታን የምትጠተቀም የእግዚቤር መንፈስ ቅዱስ ነህ ተመስገን በርቱ የወንጌል ድምፅ ተባረኩ ፀጋ ይብዛሎት 🎉

  • @TigistGeleta-go1mz
    @TigistGeleta-go1mz Před 17 dny +2

    ዘመኖት ይባረክ መሪ ጌታ ።
    ትዉልድ ይዳን ወንጌል ያሸንፋል ።

  • @user-bp9mp2qm4q
    @user-bp9mp2qm4q Před 17 dny +2

    እንኳን ደህና መጡ መሪጌታ ቀፀላ፣ እባክህ ብዙ ትምህርት እያገኘንበት ነውና ሁሌም አቅርባቸው።ተባረኩልኝ

  • @mamamama9595
    @mamamama9595 Před 18 dny +4

    የእግ/ር ስም የተባረከ ይሁን የበለጠ የቃል መገለጥ ይብዛሎት !!!!

  • @user-jf9em3nw1q
    @user-jf9em3nw1q Před 14 dny +1

    መሪጌታ በዕርሶ አማካኝነት ብዙዎች የወንጌሉን እውነት ብርሀን እንዲያገኙ ፀሎቴ ነው
    ጠያቂው ወንድሜ እርጋታህ ትግስትህ በጣም አስደንቆኛል ፀጋ ይብዛልህ🙏

  • @dejenedemissie5604
    @dejenedemissie5604 Před 11 dny +1

    እግዚአብሔርን ስለእናንተ አመሰግነዋለሁ። አንተ በምታቀርባቸው መንፈሳዊ ሰዎች መልካም የሆኑ ቁምነሮች ቀስሚያለሁ ያውም ለሕወት የሚጠቅመኝን የሕይወትን ቃል አግኝቻለሁ። በእውነት ጌታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @abelo6917
    @abelo6917 Před 18 dny +5

    መሪጌታ ሁሌ እንደምለው ጸጋውን ያብዛልህ።እውነት እንደዚህ ሲገለጥ እና ውሸት ሲራቆት መስማት እንዴት ደስ ይላል ጎበዝ

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt Před 17 dny +2

    በጣም ድንቅ ውይይት ነው በእውነት ስለ ጊዮርጊስ እና እንዲሁም ስለሌሎችም ሰማዕት ተብለው ስለተሰየሙ የገለጹበት መስፈርት በጣም መጽሀፍ ቅዱሳዊ ነው ! ሰማዕትነት ለወንጌል መሰዋት ብቻ ነው ከቅዱሰ ቃሉ አንጻር ማለት ነው!

  • @davenigussie3897
    @davenigussie3897 Před 18 dny +3

    ፀጋና ሰላም ምህረትም ይብዛላችሁ!!

  • @user-oj2ly2zw6c
    @user-oj2ly2zw6c Před 18 dny +3

    በጣም የሚገርም ነው እናመሰግናለን ❤❤

  • @meazadametew9143
    @meazadametew9143 Před 16 dny +2

    መሪጌታ ቀጠላ እግዚአብሔር ይባርከዎት ፀጋ ይብዛለዎት ለጠያቂዉም ወድሜ ትልቅ ክብር አለኝ ተባረክ እውነት የሆነው ጌታ ይብራልህ

  • @lealemtekletsion
    @lealemtekletsion Před 18 dny +5

    ጠያቂው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ በጣም በጉጉት የምጠብቀውና በብዙ የተማርኩበት ፕሮግራም ነው እውነትን ለማወቅም ሆነ ላለህበት ቤተ እምነት ያለህን ቅናት አደንቃለሁ ::(እኛም አንድ ሰሞን እንዲህ አርጎን ነበር ) እሉ እስከ ዛሬ ድረስ የተለቀቁት በተደጋጋሚ ተመልክቼለሁ በብዙ ተጠቅሜለሁ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ::
    እየሱስ ጌታ ነው;; 30:48

  • @user-vl5vp5db9g
    @user-vl5vp5db9g Před 17 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉ጌታ ይባረክ።

  • @danielkelel4693
    @danielkelel4693 Před 18 dny +3

    መርጌታ እንደርስዎ ዓይነት መምህር ያብዛልን። እንደርስዎ አስርም ቢሆን እንኳን ይበቃት ነበር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ፤ህዝቡም ተረት ተረት ቀርቶ መፅሐፍ ቅዱስ ይማር ነበር። ጠያቂዉ ወንድሜም በምታቀርባቸዉ መጠይቆች የተነሳ ብዙ ህዝብ እኔን ጨምሮ ስለወንጌል እየተማር ነዉና እግዚአብሔር ያበርታህ ይህን ቀጥልበት ሐቁን አሳዉቀን።

  • @user-bi8ld3dq2n
    @user-bi8ld3dq2n Před 19 dny +6

    1ኛ ዮሐንስ 1
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ ስለ ሕይወት ቃል ከመጀመሪያው የነበረውንና የሰማነውን በዓይኖቻችንም ያየነውን የተመለከትነውንም እጆቻችንም የዳሰሱትን እናወራለን፤
    ² ሕይወትም ተገለጠ አይተንማል እንመሰክርማለን፥ ከአብ ዘንድ የነበረውንም ለእኛም የተገለጠውን የዘላለምን ሕይወት እናወራላችኋለን፤
    ³ እናንተ ደግሞ ከእኛ ጋር ኅብረት እንዲኖራችሁ ያየነውንና የሰማነውን ለእናንተ ደግሞ እናወራላችኋለን። ኅብረታችንም ከአባት ጋር ከልጁም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ነው።

  • @koniejesus113
    @koniejesus113 Před 16 dny +1

    መሪ ጌታ ቀፀላ የልዑል አምላክ ባሪያ ጌታ ይባርክህ አንተ የወንጌል አርበኛ በርታ::: ቃሉ በአፍህ ሲነገር ደስ ሲል ሲባርክ ሲጣፍጥ ይሄ ነው የእየሱስ ጀግና ማለት ይሄ ነው እውነት:: ተባረክልኝ!!
    ጠያቂውም ተባረክ!
    እየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ይብራልህ!!

  • @user-qv5ux8bw1z
    @user-qv5ux8bw1z Před 18 dny +3

    ❤❤❤❤❤❤ God bless both of you

  • @ym8739
    @ym8739 Před 18 dny +2

    May God bless you exceedingly Merigeta!! Thank you for speaking the truth and helping others understand what God has said in His Word. We are saints not because we did anything, but because he did everything and called us saints. May the Almight be praised!

  • @NegatuGebreselassie
    @NegatuGebreselassie Před 7 dny +1

    እንደ ሰማይ ከዋክብት እንደ ባህር ዳር አሸዋ ይብዙልን አሜን።

  • @rshanzeray2253
    @rshanzeray2253 Před 18 dny +3

    አሜን❤❤❤❤

  • @TekletsionLechib-lk5po
    @TekletsionLechib-lk5po Před 13 dny +1

    የእግዚአብሔር መዐዛ በማደሪያው ያለው ምህረት የበዛለት እንዴት ብፁ ነወ😍
    እናንተ የምታዩትን ብዙ ነቢያትና ነገስታት ያዩ ዘንደ ተመኙ ነገር ግን አላዩትም እናንተ የምትሰሙትን ብዙዋች ይሰሙት ዘንድ ተመኙ አልሰሙምም….. አባ ብለን እንድንጮ ድንቅን ነገር ያደረክልን ምህረትህን ያበዛህልን ተመስገን ባንተ ደስ ብሎናል ሀሌ ሉያ ሀሰትም እናደርጋለን።
    ጥሩ ዝግጅት ነው እናመሰግናለን።
    እግዚያብሔር ይባርካችሁ 🙏
    መሪ ጌታ ወንድማችን የጌታችን ፀጋ ይብዛሎት አሜን።
    በእግዚአብሔር ልጅ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ እንመካለን❤

  • @lamrotweldemichael7777
    @lamrotweldemichael7777 Před 19 dny +5

    አይ መሪ ጌታ ጀግና ፈረንጅ አይሳሳትም ያለህ ማነው? ትክክለኛ ጥያቄ ???ባሪያ የለ ጨዋ የለ ለየሱስ እኩል ነን፡ ፋሲካችን ታርዶልናል ክብር ለሰማዩ🎉

  • @kifledamite4577
    @kifledamite4577 Před 18 dny +10

    ኦኦ! የኢትዮጵያ ኦርቶዶክ ነች መጤ ሰማዕታትን( እውነተኝነታቸው) ያልተረጋገጠ እንደነ አቦዬ ጊዮርጊስ ወዘተ የምትማፀን የኑፋቄ ት/ትን አምጥታ ሰዎች አውነተኛውን አዳኝ ( ጌታችንንና መድሃኒታችንን ) አምኖ እንዳይድን ያደረገች ክርስቶስን የሚያምኑትን የምታሳድድ :ቤተ- እምነት ናት::ስለዚህ ኮተቶችን ፈጥና በማስወገድ :(መንገድ እውነት ሕይወት ) እኔ ነኝ ያለውን ጌታ ብቻውን አምላክ የሆነውን :: አምና ልትፈወስ ይገባል : በዚህ ጌታ የዘላለም ሕይወት አለ::

    • @eliaskitila9421
      @eliaskitila9421 Před 14 dny

      እንዲህ አድርገህ አይደለም የምታቃናጨው፤ በእደ እናንተ ዓይነት ሰዎች ነው የእውነት መንገድ የሚሰደበው። በስድብ ሳይሆን ቅን ነገር ተናገር።

  • @captainayub6482
    @captainayub6482 Před 19 dny +4

    ተመስገን እራስህን ለመግለፅ ያለምስክ ለማትተው ፈጣሪ እድሜ ጤና ፀጋ ስጥልን እንዲህ ላሉ መስካሪ !!! 🕊⚓️🐑

  • @wondwossenalemu9073
    @wondwossenalemu9073 Před 19 dny +3

    Wow, amazing.

  • @user-hs7ft2mn5s
    @user-hs7ft2mn5s Před 18 dny +2

    ጋባዡም ተጋባዡም እግዚያብሔር ይባርካቹ ጥሩ መረዳት አግኝተናል

  • @kebrontube
    @kebrontube Před 19 dny +4

    wellcome!

  • @overcomer5608
    @overcomer5608 Před 19 dny +3

    I would like to say thank you for your presentation about the king of king and The Lord of Lord Jesus christ and exposing all the fable to the core. The Lord may shine his light on us.

  • @mesfinhailegiorgis7985
    @mesfinhailegiorgis7985 Před 18 dny +3

    ይህ ነው እውቀት አስገራሚ መምህር

  • @user-sf2pc9wu8o
    @user-sf2pc9wu8o Před 17 dny +1

    ❤❤❤ይህን ውይይት በጣም ወድጄዋለሁ።ከምስጋና ጋር

  • @davidjo9360
    @davidjo9360 Před 19 dny +3

    you are blessed

  • @tedalmera8583
    @tedalmera8583 Před 17 dny +1

    መሪ ጌታ በጣም ነው የምወድዎት ጠያቂዉም በጣም ይገርማል ቃሉን ማዉራት ሞገስ አለዉ

  • @ashenafiasfawborka2854
    @ashenafiasfawborka2854 Před 18 dny +3

    Interesting

  • @user-nb7xs6zk8n
    @user-nb7xs6zk8n Před 7 dny +1

    Wow ! Spirit of understanding and revelation is highly revealed on this Mari geta

  • @meazatadesse2067
    @meazatadesse2067 Před 8 dny

    ጌታ ለዚህ እየጠፋ ላለው ትውልድ ወደ እውነት እየመሩ ስለሆነ አምላክ ይባርከዎ

  • @mezimurelegeta-yv2fp
    @mezimurelegeta-yv2fp Před 19 dny +6

    I love this person men 1:40

  • @YashegatYash
    @YashegatYash Před 17 dny +1

    ፈጣሪ ይባርካችሁ❤❤❤❤

  • @davidjo9360
    @davidjo9360 Před 19 dny +4

    what a blessed father

  • @rachelfetene4336
    @rachelfetene4336 Před 12 dny +1

    እግዚአብሄር መዳን ለሚፈልጉ እንዲህ
    ወንጌልን ያበራላቸዋል አለቀ ::
    የቃሉ መገለጥ ይጨምርብወ 🙏

  • @minichel1523
    @minichel1523 Před 19 dny +4

    teyakiw twbarek

  • @Josefe4950
    @Josefe4950 Před 16 dny +1

    ጠያቂው ግን ይሄንን ሁሉ ሚስጢር ሰምቶ እውነት ልቡን ለክርስቶስ ካልከፈተ እንጃ_____😮 በጣም ትልቅ እድል ነው ወንጌልን እንዲህ መስማት ዋውውው

  • @danijohn6502
    @danijohn6502 Před 16 dny

    ጠያቂው ተባረክ ።
    ይጌታ ባርያ በእውነት ሰውን ወደ ጌታ ኢየሱስ እየመራህ ነውና
    እኔ ባለሁበት ግቢ ጊዮርጊስ በጣም ይመለካል የግቢውን ሰዎች ያጎሳቆለ ግቢውን ያቆሸሸ እርስ በርስ የሚያጣላ የሚያቀኔ በበቀልና በጥላቻ የሚሞላ እንደሆነ ከተናገርክው መረዳት ችያለሁ ።
    ቁጥር ሁሉትን እንጠብቃለን ።

  • @ermiastesfaye5668
    @ermiastesfaye5668 Před 19 dny +2

    ጌታ ይባርኮቶ መሪ ጌታ ጆሮ ያለው ይስማ።

  • @abiotkebedeenderase
    @abiotkebedeenderase Před 18 dny +3

    Denk geletsa new merigeta tebarek bereta .

  • @gonfstsehay5797
    @gonfstsehay5797 Před 18 dny +1

    የተወደዳችሁ ተባረኩ🙏🙏❤❤

  • @azebahferom182
    @azebahferom182 Před 18 dny +2

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ

  • @ellenifeisa7030
    @ellenifeisa7030 Před 19 dny +4

    Wow this is it Wisdom set you free🎉❤❤❤❤❤

  • @charligebeyaw7915
    @charligebeyaw7915 Před 19 dny +4

    we love you

  • @user-dh2xv9qx2m
    @user-dh2xv9qx2m Před 17 dny +1

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍Geta Jesuse yebarkachewu
    Jesus Geta new

  • @eleni311
    @eleni311 Před 13 dny +1

    ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው እንደነዚህ አይነት ሰለሰሙ ሳያመቻምቹ የሚመሰክሩለትን ልጆች የሰጠን የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር ይባረክ መሪጌታ ቀፀላ የኔ አንጄት አርሰ ወንድም ዘመንህ የተባረከ ይሁን ለሚሰሙህ ይሄ እውነት በልባቼው ይፍሰስ ጠያቂው ወንድሜ ጌታን ተቀበል ለእውነት ኑር እውነት አርነት ያወጣል እግዚአብሄር ክብሬን ለምንም ምሰጋናዬንም ለተቀረፀ ምሰል አልሰጥም ተብሎ ተፅፏል ኦርቶዶክሶች እግዚአብሄር እንደ አብረሀም እንደ ሙሴ እንደ ዳዊት እንደ ነቢያቶች እና እንደ ሀዋሪያት የቀረበው ማን አለ በመፅሀፍ ቅዱሱ? እነሱስን እንኳን እንድናመልክ አልታዘዝንም ሰለ ወንጌል ሰለ ኢየሱስ በሰው እጅ ሰለታረዱት አምልኮና ምሰጋና ፀሎት እንድናቀርብ አልታዘዝንም እግዚአብሄር እኔ እቀናለሁ አምልኮዬን ምሰጋናዬን ለማንም አትሰጡብኝ አለንኮ በምን በጥብጠን እንጋታችሁ ወገኖቼ ምሰጋና አምልኮ ውዳሴ ዝማሬ ፀሎት ለአብ ለወልድ ለሠንፈሰ ቅዱሰ አንድ አምላክ ያህዌ ብቻቻቻቻቻ አራት ነጥብ። ጆሮ ያለው ይሰማ

    • @Teyakiw
      @Teyakiw Před 13 dny

      ጥሩ አስተያየት ነበር! ግን "በምን በጥብጠን እንጋታችሁ?" የምትለዋ መጠይቃዊ ስላቅ ነገሩን በጠበጠችው! ስንከባበር ነበር ምንደማመጠው!

    • @eleni311
      @eleni311 Před 13 dny

      @@Teyakiw ይሄ አለመከባበር አይደለም ግልፅ የሆነ ነገር ሲነገራችሁ በ44 አይነት አምልኮ ክርረቶሰን ለመሼፈን ትሞክራላችሁ የኔ አባባል ሰህተት ሆኖ ከታዬ ይቅርታ ግን መፅሀፍ ቅዲሰን ብታነቡ ይሄ ሁሉ ከፊታችሁ የተደረደረውን የሀሰት ትምህርት ልታዩ እንድትችሉ አይናችሁ ይበራላችኋል ምንም ህይወት የሚሰጡ ሰላልሆኑ

    • @Teyakiw
      @Teyakiw Před 13 dny

      ለእርስዎ እውነታው እንዲያ ይሆን ይሆናል ፤ እኔና ቤተ ክርስቲያናችን ግን በዚህ ግላዊና ክብርን በሚዳፈር አስተያየት ከማዘን በቀር ምንም አንልም! ተበጥብጦ የምንጋተውም የለንም! የሚግተንም አይኖርም! ሕጻናት ወይም የታመሙ ሰዎች ናቸው የሚጋቱት! እኛ ደግሞ ሁለቱንም አይደለንም! ሰውም አይግተንም!

    • @eleni311
      @eleni311 Před 13 dny

      @@Teyakiw አሰተዋይና አገናዛቢ ከሆናችሁ ወንጌልን አንሱ ጣኦትን ጣሉ አለቀ ቤተ ክርሰቲያን የምታሰተምረው ትምህርት ጤናማ የመፅሀፍ ቅዱሰ ትምህር አይደለም ሰርገው የገቡ የወንጌል ተቃዋሚ ትምህርተ አላት ይሄ ለትውልድ ገዳይ ነው

  • @user-mm2mi8ti9g
    @user-mm2mi8ti9g Před 19 dny +2

    ተባረኩ

  • @solomontadesse9920
    @solomontadesse9920 Před 18 dny +1

    ፀጋ ይብዛሎት

  • @yohanessisay-lu3ds
    @yohanessisay-lu3ds Před 19 dny +4

    Egiziyabeher zemnewoten yibarke

  • @abinetdebancho435
    @abinetdebancho435 Před 20 hodinami

    እግዚአብሔር ይባሪክህ

  • @yetemarechitafa3216
    @yetemarechitafa3216 Před 17 dny +1

    እግዚአብሔር ይባርክዎት መሪ ጌታ ግልፅ ባለመንገድ በቅንነት ግን በእርግጠኝነት ቃሉን ስለሚያስተምሩ

  • @woineshetkibru1422
    @woineshetkibru1422 Před 13 dny +1

    መሪ ተባረኩ

  • @user-uu7iw8rc5w
    @user-uu7iw8rc5w Před 15 dny +2

    Im soory for orthodox please read bible l like program