ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ KESSATE BIRHAN TEHADESO
ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ KESSATE BIRHAN TEHADESO
  • 55
  • 497 228
አዲስ ምዕራፍ | ሣምንታዊ ተሐድሷዊ ጉባዔ | ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
አድራሻ ፤ አዲስ አበባ ከመገናኛ አደባባይ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ላይ ግሬት ኮሚሽን ኢትዮጵያ ያለበት ህንጻ 3ኛ ወለል ቢሮ ቁጥር 310 እና 309 - ስልክ ቁጥር 0911639664
zhlédnutí: 405

Video

በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - ስለ ታቦት ክፍል 3 - "ታቦተ ጽዮን በኢትዮጵያ" - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
zhlédnutí 10KPřed 12 hodinami
አድራሻ ፤ አዲስ አበባ ከመገናኛ አደባባይ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ላይ ግሬት ኮሚሽን ኢትዮጵያ ያለበት ህንጻ 3ኛ ወለል ቢሮ ቁጥር 310 እና 309 - ስልክ ቁጥር 0911639664
በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ቀጸላ መንግሥት ጋር - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
zhlédnutí 16KPřed 14 dny
አድራሻ ፤ አዲስ አበባ ከመገናኛ አደባባይ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ላይ ግሬት ኮሚሽን ኢትዮጵያ ያለበት ህንጻ 3ኛ ወለል ቢሮ ቁጥር 310 እና 309 - ስልክ ቁጥር 0911639664
በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ቀጸላ መንግሥት ጋር - ጽድቅ ምንድን ነው? ጻድቅስ ማን?-ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
zhlédnutí 22KPřed 14 dny
አድራሻ ፤ አዲስ አበባ ከመገናኛ አደባባይ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ላይ ግሬት ኮሚሽን ኢትዮጵያ ያለበት ህንጻ 3ኛ ወለል ቢሮ ቁጥር 310 እና 309 - ስልክ ቁጥር 0911639664
በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - "አንድ አምላክ ፤ አንድ ታቦት" - ስለ ታቦት ክፍል 2 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
zhlédnutí 9KPřed 21 dnem
አድራሻ ፤ አዲስ አበባ ከመገናኛ አደባባይ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ላይ ግሬት ኮሚሽን ኢትዮጵያ ያለበት ህንጻ 3ኛ ወለል ቢሮ ቁጥር 310 እና 309 - ስልክ ቁጥር 0911639664
በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - "አንድ ታቦት ፤ ሁለት ጽላት" ስለ ታቦት ክፍል 1 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
zhlédnutí 14KPřed 21 dnem
አድራሻ ፤ አዲስ አበባ ከመገናኛ አደባባይ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ላይ ግሬት ኮሚሽን ኢትዮጵያ ያለበት ህንጻ 3ኛ ወለል ቢሮ ቁጥር 310 እና 309 - ስልክ ቁጥር 0911639664
በላ ልበልሃ - ከመጋቢ መርዓዊ ንጉሴ ጋር - “መቀራረብ እንችል ነበር!” ክፍል 2 (የመጨረሻ ክፍል) - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
zhlédnutí 5KPřed měsícem
አድራሻ ፤ አዲስ አበባ ከመገናኛ አደባባይ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ላይ ግሬት ኮሚሽን ኢትዮጵያ ያለበት ህንጻ 3ኛ ወለል ቢሮ ቁጥር 310 እና 309 - ስልክ ቁጥር 0911639664
በላ ልበልሃ - ከመጋቢ መርዓዊ ንጉሴ ጋር - "በእምነት መኖር!" ክፍል 1 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
zhlédnutí 9KPřed měsícem
አድራሻ ፤ አዲስ አበባ ከመገናኛ አደባባይ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ላይ ግሬት ኮሚሽን ኢትዮጵያ ያለበት ህንጻ 3ኛ ወለል ቢሮ ቁጥር 310 እና 309 - ስልክ ቁጥር 0911639664
በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ቀጸላ መንግሥት ጋር - "ክህነት ከእምነትና በእምነት ነው!" ክፍል 2 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
zhlédnutí 32KPřed měsícem
አድራሻ ፤ አዲስ አበባ ከመገናኛ አደባባይ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ላይ ግሬት ኮሚሽን ኢትዮጵያ ያለበት ህንጻ 3ኛ ወለል ቢሮ ቁጥር 310 እና 309 - ስልክ ቁጥር 0911639664
ከመሪጌታ ቀጸላ መንግሥት - "እውነተኛ ክህነት" -
zhlédnutí 1,7KPřed měsícem
አድራሻ ፤ አዲስ አበባ ከመገናኛ አደባባይ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ላይ ግሬት ኮሚሽን ኢትዮጵያ ያለበት ህንጻ 3ኛ ወለል ቢሮ ቁጥር 310 እና 309 - ስልክ ቁጥር 0911639664
በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ቀጸላ መንግሥት ጋር - "እውነተኛ ክህነት" - ክፍል 1 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
zhlédnutí 48KPřed měsícem
አድራሻ ፤ አዲስ አበባ ከመገናኛ አደባባይ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ላይ ግሬት ኮሚሽን ኢትዮጵያ ያለበት ህንጻ 3ኛ ወለል ቢሮ ቁጥር 310 እና 309 - ስልክ ቁጥር 0911639664
"ጌታችን ለምን ሞተ?" የመጨረሻ ክፍል - ከመምህር ጌታቸው ምትኩ እና ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
zhlédnutí 8KPřed měsícem
አድራሻ ፤ አዲስ አበባ ከመገናኛ አደባባይ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ላይ ግሬት ኮሚሽን ኢትዮጵያ ያለበት ህንጻ 3ኛ ወለል ቢሮ ቁጥር 310 እና 309 - ስልክ ቁጥር 0911639664
በላ ልበልሃ - "ጌታችን ለምን ሞተ?" - ከመምህር ጌታቸው ምትኩ እና ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
zhlédnutí 11KPřed 2 měsíci
አድራሻ ፤ አዲስ አበባ ከመገናኛ አደባባይ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ላይ ግሬት ኮሚሽን ኢትዮጵያ ያለበት ህንጻ 3ኛ ወለል ቢሮ ቁጥር 310 እና 309 - ስልክ ቁጥር 0911639664
በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - ምሴተ ሐሙስ - ክፍል 12 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
zhlédnutí 7KPřed 2 měsíci
አድራሻ ፤ አዲስ አበባ ከመገናኛ አደባባይ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ላይ ግሬት ኮሚሽን ኢትዮጵያ ያለበት ህንጻ 3ኛ ወለል ቢሮ ቁጥር 310 እና 309 - ስልክ ቁጥር 0911639664
በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - "ሆሣዕና እና ሕማማት" - ክፍል 11 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
zhlédnutí 8KPřed 2 měsíci
አድራሻ ፤ አዲስ አበባ ከመገናኛ አደባባይ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ላይ ግሬት ኮሚሽን ኢትዮጵያ ያለበት ህንጻ 3ኛ ወለል ቢሮ ቁጥር 310 እና 309 - ስልክ ቁጥር 0911639664
በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - "ኒቆዲሞስ" - የዓቢይ ጾም ሰባተኛ ሣምንት - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
zhlédnutí 9KPřed 2 měsíci
በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - "ኒቆዲሞስ" - የዓቢይ ጾም ሰባተኛ ሣምንት - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - "ገብር ኄር" - የዓቢይ ጾም ስድስተኛ ሳምንት - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
zhlédnutí 6KPřed 2 měsíci
በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - "ገብር ኄር" - የዓቢይ ጾም ስድስተኛ ሳምንት - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - "ብዙዎች በስሜ ይመጣሉ!" - የዓቢይ ፆም አምስተኛ ሳምንት - ደብረዘይት - ክፍል 8
zhlédnutí 8KPřed 2 měsíci
በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - "ብዙዎች በስሜ ይመጣሉ!" - የዓቢይ ፆም አምስተኛ ሳምንት - ደብረዘይት - ክፍል 8
በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - "እግዚአብሔር የታመሙትን ይፈውሳል" - መጻጕዕ - ክፍል 7 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
zhlédnutí 7KPřed 2 měsíci
በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - "እግዚአብሔር የታመሙትን ይፈውሳል" - መጻጕዕ - ክፍል 7 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - "መጻጕዕ" የዐቢይ ጾም ዐራተኛ ሣምንት - ክፍል 6 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
zhlédnutí 7KPřed 3 měsíci
በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - "መጻጕዕ" የዐቢይ ጾም ዐራተኛ ሣምንት - ክፍል 6 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - "ለዛሬ ሁለት ጥያቄ ብቻ" - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
zhlédnutí 6KPřed 3 měsíci
በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - "ለዛሬ ሁለት ጥያቄ ብቻ" - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - የዓቢይ ጾም ሦስተኛ ሳምንት - "ምኩራብ" - ከፍል 4 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
zhlédnutí 8KPřed 3 měsíci
በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - የዓቢይ ጾም ሦስተኛ ሳምንት - "ምኩራብ" - ከፍል 4 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
በላ ልበልሃ - ከመምህር ጌታቸው ምትኩ ጋር - "መዳን በእምነት ወይስ በሥራም ጭምር?" - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
zhlédnutí 20KPřed 3 měsíci
በላ ልበልሃ - ከመምህር ጌታቸው ምትኩ ጋር - "መዳን በእምነት ወይስ በሥራም ጭምር?" - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - ሁለተኛ ሳምንት "ቅድስት ሰንበት" - የዓቢይ ፆም ሳምንታት - ክፍል 3
zhlédnutí 9KPřed 3 měsíci
በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - ሁለተኛ ሳምንት "ቅድስት ሰንበት" - የዓቢይ ፆም ሳምንታት - ክፍል 3
በላ ልበልሃ - "ሐዋርያት የማያውቁት የሕርቃል ጾም" - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
zhlédnutí 9KPřed 3 měsíci
በላ ልበልሃ - "ሐዋርያት የማያውቁት የሕርቃል ጾም" - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
በላ ልበልሃ "ሕርቃል ማን ነው?" - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - ክፍል 1 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
zhlédnutí 10KPřed 3 měsíci
በላ ልበልሃ "ሕርቃል ማን ነው?" - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - ክፍል 1 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
በላ ልበልሃ - "በክርስቶስ ኢየሱስ ያመነ ሰው ፤ ሕይወትን ነው የሚካፈለው!" - ከዮናስ በድሉ ጋር - ክፍል 2
zhlédnutí 4,3KPřed 3 měsíci
በላ ልበልሃ - "በክርስቶስ ኢየሱስ ያመነ ሰው ፤ ሕይወትን ነው የሚካፈለው!" - ከዮናስ በድሉ ጋር - ክፍል 2
በላ ልበልሃ - "በእምነት ብቻ ወይስ በሥራም ጭምር?" - ከዮናስ በድሉ ጋር - ክፍል 1 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
zhlédnutí 8KPřed 4 měsíci
በላ ልበልሃ - "በእምነት ብቻ ወይስ በሥራም ጭምር?" - ከዮናስ በድሉ ጋር - ክፍል 1 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
በላ ልበልሃ - "የጌታችን ሞት አሳዛኝ አይደለም!" - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - ስለ ጾም ክፍል 3 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
zhlédnutí 9KPřed 4 měsíci
በላ ልበልሃ - "የጌታችን ሞት አሳዛኝ አይደለም!" - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - ስለ ጾም ክፍል 3 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
በላ ልበልሃ - "ጌታ በመጋቢት ወር ይመጣል!" - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - ስለ ጾም ክፍል 2 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
zhlédnutí 10KPřed 4 měsíci
በላ ልበልሃ - "ጌታ በመጋቢት ወር ይመጣል!" - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - ስለ ጾም ክፍል 2 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን

Komentáře

  • @firewadane2190
    @firewadane2190 Před hodinou

    መርጌታ በጣም እወድዎታለሁ ጠያቅውም be blessed ግን መርጌታ የምለው ስም አዕምሮዬ ላይ የሆኔ የተቀረጸ ትርጉም ስላለው አልወደድኩትም

  • @yorgeducherinet6420
    @yorgeducherinet6420 Před 2 hodinami

    ከ እግዚአብሔር ይልቅ ከገባህ እዉነት ይልቅ ሰዉ ትፈራለህ ሃዋሪያት እንዳንተ ቢያመቻምቹ እኮባልተሰዉም ባልተበተኑም እዚህ ጋዜጠኛ ስታስመስል ኣያምርብህም እዉነት ኣርነት ታወጣሃለች በቃ እራስህን ግለጥ ኣይዞ እግዚአብሔር እኮ ኣለህ ኣታምጥ በዉ ስጥህ ያለችዉ እዉነት ሳይመሽብህ ትወለድ

  • @m5791
    @m5791 Před 4 hodinami

    እንዴት ደስይላል‼️ እግዚያብሔር ከፊታችሁ ይቅደም በአገልግሎታቹ ሁሉ አቅምና ብርታት ጋሻ ይሁናቹው ።

  • @ayalkibettamrat7992
    @ayalkibettamrat7992 Před 5 hodinami

    አዳማ የት ሰፈር ነው አድራሻቹ?

  • @mathiastesfaalebel718
    @mathiastesfaalebel718 Před 5 hodinami

    I want to bring you to my city Mekelle in the near future ❤

  • @mathiastesfaalebel718
    @mathiastesfaalebel718 Před 5 hodinami

    Wawooooo May God bless you ❤❤❤

  • @solomonmathewos2957
    @solomonmathewos2957 Před 5 hodinami

    የሰማይን ብርሃን እየነደዳቹ አብሩ

  • @Abeltekle1971
    @Abeltekle1971 Před 5 hodinami

    ❤❤❤❤ god bless you

  • @MerhawiMulue-nd4mx
    @MerhawiMulue-nd4mx Před 5 hodinami

    እልልል

  • @zintalemasmare4304
    @zintalemasmare4304 Před 5 hodinami

    ሌሎች የጀመርናቸውን ትምህርቶች በዚህ ይተላለፋሉ አይደል? እንጠብቅ????

  • @zintalemasmare4304
    @zintalemasmare4304 Před 6 hodinami

    እግዘብሔር ይመስገን!!!!

  • @egelgladiater2234
    @egelgladiater2234 Před 6 hodinami

    ጠያቂው ግን ወዴት ነህ እውነት አይኑን አፍጦ መቶልሃል ብዙ ነገር እያወክ እንዳላወቀ ሆነህ መጠየቅህ ተመችቶኛል

  • @danielkelel4693
    @danielkelel4693 Před 6 hodinami

    በጣም በጣም በጣም ደስ ይላል ለክርስትያን ምእመናን እና ሐዋርያዊ ትምህርት ለናፈቀን ትልቅ ብስራት ነዉና በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን። ትንሽ ቅር ያሰኘኝ በመቐለ ባለመኖሩ ነዉ ሆኖም ፤ እግዚአብሔር በፈቀደ ጊዜ ይኾናል።

    • @kessatebirhantehadeso
      @kessatebirhantehadeso Před 6 hodinami

      እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይረዳናል! አብረን እግዚአብሔርን እናገለግላለን!

  • @egelgladiater2234
    @egelgladiater2234 Před 6 hodinami

    በውነት ጀግና ነዎት ያንሁሉ ዘባተሎ ፈለፈሉት ኮርቼቦታለሁ

  • @tewodrosfekadu2601
    @tewodrosfekadu2601 Před 6 hodinami

    የሚገርም ጋዜጠኛ ጠያቂ እውነተኛ ጠያቂ አደንቅሃለሁ

  • @melesedesalegn
    @melesedesalegn Před 6 hodinami

    ጠንቁዋይ እና መተተኛን አደራችሑን እንድትቃወሙ በታማኝነት በግልፅ

  • @melesedesalegn
    @melesedesalegn Před 6 hodinami

    በጣም በጣም ደሥ ይላል

  • @hailemichaelmohammed2733
    @hailemichaelmohammed2733 Před 6 hodinami

    Nice move

  • @ezranigussie-official
    @ezranigussie-official Před 6 hodinami

    Thank you !

  • @tirhasteferi5670
    @tirhasteferi5670 Před 6 hodinami

    እባካቹ ወደ ሰሜን ኢትዮጽያም ወንጌልን አዳርሱ ❤

    • @jha8217
      @jha8217 Před 5 minutami

      We need to support all of our brothers they need our prayers and our right hand 🫱

  • @tirhasteferi5670
    @tirhasteferi5670 Před 6 hodinami

    እንኳን ጌታ ረዳቹህ ❤

  • @davenigussie3897
    @davenigussie3897 Před 6 hodinami

    በጣም ደስ ይላል አግዚአብሔር ይመስገን!!

  • @tadesebelay4522
    @tadesebelay4522 Před 6 hodinami

    ተባረኩ መሪጌታ ፅጌ።

  • @HelenTeshome-un1ky
    @HelenTeshome-un1ky Před 6 hodinami

    esey elililili egzihabher ymesgen esu besraw tsadik new haleluya enkan getayesus eredachu bizuwoch wede wenigel ewinet endemimetu aminalew benanite sirawin yejemere geta saychers ayarfimna bertu tsega ychemerlachu wenigel yketilal❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kalebmengistu8187
    @kalebmengistu8187 Před 6 hodinami

    በጣም ደስ የሚል ዜና ነው። በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው ትልቅ ዜና ነው። ከእናንተ የእግዚአብሔርን ቃል የምንሰማበት ዕድል በማግኘታችን እግዘብሔርን እናመሰግናለን።

  • @loariftube206
    @loariftube206 Před 7 hodinami

    የአይኔ አባት እንኳን ደና መጡ

  • @biniyamgezaw4645
    @biniyamgezaw4645 Před 11 hodinami

    እውነት ነው የነብስ ጉዳይ ነው ። ጠያቂው ከተናገረው

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 Před 12 hodinami

    ተኩላዎቹ አራሳችሁ እንደፈለጋችሁ እየፃፍችሁ እናት ቅድስት ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የፃፈችው እያላችሁ ተጃጅላችሁ ልታጃጅሉ ትሞክራላችሁ ደፍር ስለ ሚናገሩት ስለ ድፍረቶት የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ፍርዱን አይንሳዎት ☝🏼☝🏼☝🏼

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 Před 12 hodinami

    ተሃድሶና መናፍቅ ምንድነው ልዩነታችሁ??

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 Před 12 hodinami

    እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ እርሶ መስቀሉን ይዘው ልብሰ ተክህኖትን ለብሰው እንዲህ የሚቀባጥሩት የሚያስለፈልፎት የጤንነት አይደለም ከዚህ በፊት እንደዛ ሲቀባጥሩ እግዚአብሔርም ጅራፉን አንስቶ ስገርፋቶ ባለቤቴ ታማለች በነፍስ ድረሱልኝ ብዙ ስህተት ተሳስቻለሁ ይቅር በሉኝ እዬዬዬዬዬ ሲሉ ነበር እግዚአብሔር ይቅር ባይ ነውና ነገሮች እንዴት እንደሆነ ባላውቅም መለስ ብለው ነበር አሁን ደግሞ ያስቀባጥሮታል እንግዲህ "ያደቆነ ሰይጣን ሳያቀስስ እይተውም እንደሚባለው " እግዚአብሔር አምላክ የእርሶንም መጨረሻ ያሳየን የአባታችን የአቡነ ተክለሃይማኖት አባት ፍርዱን አይንሳዎት ይቺን የለፈለፈች ምላስ ምነው ምነው ይቅር በለኝ የሚሉትን ቀን በጉጉት እጠብቃለሁ ☝🏼☝🏼☝🏼

  • @fasiletana8262
    @fasiletana8262 Před 14 hodinami

    መሪ ጌታ፡ በሚሰጡት ቃለምልልስ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘሁበት፥ ሁሌም የእርሶን ብሮግራም በናፍቆት ነው የምጠባበቀው፥ ጌታ አብዝቶ ይባርኮት

  • @abinetdebancho435
    @abinetdebancho435 Před 19 hodinami

    ወይኔ እንደርሶ ባዉቅ ምናለበት

  • @abinetdebancho435
    @abinetdebancho435 Před 19 hodinami

    ምን አይነት እወቀት ነዉ ያሎት

  • @abinetdebancho435
    @abinetdebancho435 Před 20 hodinami

    እግዚአብሔር ይባሪክህ

  • @amengetu3591
    @amengetu3591 Před dnem

    ተባረኩ

  • @meronwoldemariam7921

    Like, Share,Subscribe እናድርግ እባካችሁ ፣የጉልቻ ለውጥ ወጥ አያጣፍጥ ነውና።ሀይማኖት መቀየር ሳይሆን ጉዳዩ እውነትን ማወቅ እንዲመጣ የግድ ነው ።ህዝቡ ከተረት ተረት መላቀቅ እና ቆም ብሎ ማሰብ እንዲጀምር እናግዝ።

  • @tewodrosdemissie9384

    ጠያቂው ደሞዝተኛ አትሁን!

  • @tewodrosdemissie9384

    ዮናስ እግዚአብሔር ይባርክህ !

  • @tewodrosdemissie9384

    እስቲ እምነትን defined አድርጉት!!

  • @tewodrosdemissie9384

    ህጉን ሁሉ እንኳን በሙሉ ብትጠብቅም እግዚአብሔር አይቀበልህም!! ልጁን ከተቀበልክለት ብቻ ይበቃኛል እያለ ነው!

  • @tewodrosdemissie9384

    እስቲ ስልክ ቁጥርህን ላክልኝ

  • @tewodrosdemissie9384

    የእምነት ስራ አለ! ስራው እምነቱ ከወጣበት ቃል ጋር የተያያዘ ነው!

  • @maikofernandez
    @maikofernandez Před dnem

    ደደብ ሴታ ሴት ጠያቂ ነህ ። ቆሻሻ ቤተክርስቲያናችን አትበል ድልብ መናፍቅ ነህ አዳራሽ ሄደህ ተቡካካ ። የመጀመሪያዋን ቤተክርስቲያን ለአማኞቿ ተዋት

    • @enkumengist1668
      @enkumengist1668 Před dnem

      አቤት ስድብ...አስተማሪህ ማን ይሆን?

  • @monaliyo1468
    @monaliyo1468 Před dnem

    ሰው ምንም ጥሩ ነገር ብትሰሩ ከመናገር ከመሳደብ ወደ ኋላ አይሉም፡፡ እናንተ ግን እውነትን እያወጣችሁ እየተናገራችሁ ነው፡፡ የዮሐንስ ወንጌል8:32 እውነትንም ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል አላቸው

  • @mengistudita5470
    @mengistudita5470 Před dnem

    ዋው ጌታ ሆይ ስምህ ይክበር ስለእኚህ ወንድም ከዚህም በላይ ፀጋው ይብዛሎት።

  • @maikofernandez
    @maikofernandez Před 2 dny

    ጎበዝ መናፍቅ ጠያቂ ነህ ታሳፍራለህ ተጠያቂው ደግሞ ቤተክርስቲያንን ለመተንተን ብቁ ያልሆነ ሌላ fresh መናፍቅ ነው ። ሁለታችሁም አልመጠናችሁም ። ሀሜት ብቻ ። የተጣመመ ጥምረት ነው ። ዲያቢሎስ ቀስቱን ወረወረ ዝናሩን ሁሉ አራገፈ ቤተክርስቲያንን ግን አልቻላትም )) ቅዱስ ዮሀንስ አፈወርቅ

  • @user-yy1nh2wd9j
    @user-yy1nh2wd9j Před 2 dny

    FM binorachu betaam tru nbr

  • @derejeassefa9747
    @derejeassefa9747 Před 2 dny

    ዶክተር ወዳጄነህ ስማ ይሄን

  • @Zereyakobtebiban
    @Zereyakobtebiban Před 2 dny

    Pleace ስለ አንድምታ🙏❓❓❓