በላ ልበልሃ - ከመምህር ጌታቸው ምትኩ ጋር - "መዳን በእምነት ወይስ በሥራም ጭምር?" - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 03. 2024
  • አድራሻ - መገናኛ አደባባይ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ግሬት ኮሚሽን ሕንፃ 3ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 309 እና 310 Phone Number: 0911639664

Komentáře • 228

  • @HiiLol-xw6qs
    @HiiLol-xw6qs Před 3 měsíci +46

    ትንታጉ የወንጌል ቃል ለትውልድ እንዲተላለፍ ከሚተጉ አባቶች አንዱ መምህር ጌታቸው ዘመኖት ይባረክ በዚህ ለጥቅም በሚሮጥባት አለም ለእውነት ለምትከፍሉት ቀላል የሚባል አይደለም ብዙ ትውልድ ታድጋችኋል።።

  • @kalebmengistu8187
    @kalebmengistu8187 Před 3 měsíci +25

    ክፉዎች ለዘመናት ተቆጣጥረውት የነበረውን አውደምህረቱን ለንፁሁ ወንጌል የሚለቁበት ዘመን እንደደረሰ እነሆ ማሳያ።

  • @user-pg2fk8pn7t
    @user-pg2fk8pn7t Před 3 měsíci +30

    ምህርር ጌች ዘመኖት ይባረክ በእርሶ አገልግሎት ከሐሰት አስተምኸሮ ተመልሰናል ጆሮ ያለው መስማት ነው

  • @tsegayedamte-lg2gc
    @tsegayedamte-lg2gc Před měsícem +4

    እግዚአብሔር ይባርኮት

  • @habtamutadesse9595
    @habtamutadesse9595 Před 3 měsíci +14

    መ/ር ጌታቸው እና መ/ጌታ ፅጌ የመዳን መንገድን ስለ አሳያችሁኝ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ።

  • @bogaleagga9026
    @bogaleagga9026 Před měsícem +5

    እግዚአብሔር ይባረክ !
    በየዘመኑ ስለሚያስነሳቸው የወንጌል አርበኞች....

  • @user-uj5qh3bc6y
    @user-uj5qh3bc6y Před 3 měsíci +22

    እንደዚህ ዘመን ወንጌል በኢትዮጵያ ውስጥ በጥልቀት ተተንትኖ አያውቅም. በእውነት ስለዚህ ነገር ጌታን አመሰግናለሁ❤❤ ።
    መምህር ጌታቸው ድንቅ መረዳት ነው ያላቸው የጌታ ፀጋ እንዲበዛላቸው የዘወትር ፀሎቴ ነው ኢንተርቪው አድራጊውም ልጅ በእውነት ሚዛናዊ ጥያቄ ነው የምትጠይቀ በዛ ላይ ደግሞ ግዜ ሰጥተህ ጥሩ ታደምጣለህ. ድንቅ አካሄድ ነው የምትሄድበት መንገድ እና በርታበት ወንድሜ ላንተም የጌታ ፀጋ ይብዛልህ እወድሀለው

  • @Fikadu-sr7bq
    @Fikadu-sr7bq Před 3 měsíci +16

    እንዴት አይነት መልዕክት ነው በጣም ደሰ የሚሉ ሰዎች ነው ምትጋብዙት ተባረክ ወንድም

  • @destayeg
    @destayeg Před měsícem +2

    እንዴት ነፍሴ ረካች ! መምህር ጌታቸው በድፍረት የመሰከሩለት ጌታ ይባርኮት !!!

  • @yohannestesfaye7709
    @yohannestesfaye7709 Před 3 měsíci +11

    በእርግጠኝነት የምናገረው በዚሁ አካሄድ ከሄደ ይሄ መርሀ ግብር ተፅዕኖ ፈጣሪ እንደሚሆን ምንም ጥርጥር የለኝም። የተሰወረውን ወደ ብርሀን በማምጣት ለሰዎች ህሊና እውነትን መዝኖ የመቀበል ዕድልን ትቶ የሚያልፍ በእግዚአብሔር መንግስት ትልቅ የታሪክ አሻራ የሚያስቀምጥ የተወደደ ፕሮግራም ነው።

  • @wehaveabiggod5673
    @wehaveabiggod5673 Před měsícem +4

    “የእግዚአብሔርን ጸጋ አልጥልም፤ ጽድቅስ በሕግ በኩል ከሆነ እንኪያስ ክርስቶስ በከንቱ ሞተ።”
    - ገላትያ 2፥21

  • @lamrotweldemichael7777
    @lamrotweldemichael7777 Před 3 měsíci +7

    መምህር ጌታቸው የሁል ጊዜ አክባሪህ ነኝ ፀጋ ይብዛልህ ዘመን ይጨመርልህ 🎉ወንጌል ለትውልዱ ይሰበካል ጆሮ ያለው ይስማ ከተፃፈው አናልፍም በቂያችን ነው። መዳን በሌላ በማንም የለም

  • @wehaveabiggod5673
    @wehaveabiggod5673 Před měsícem +4

    ኤፌሶን 2
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁸ ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤
    ⁹ ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም።

  • @efalata806
    @efalata806 Před měsícem +2

    ዋው! ደስስስስ ይላል። ተባረኩ መምህር !

  • @fikreeyesus
    @fikreeyesus Před 3 měsíci +4

    በህይወቴ እንደዚህ አይነት መምህር አይቼም ሰምቼም አላዉቅም ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማይ ያዉርስልን።አንጀቴን ነዉ ያራሱት መልስዎ ቅዱስ መንፈስ ያለበት ነዉ።ከፍ በሉልኝ።ጠያቂዉም በጣም ደስ ሚል ነዉ ለራሱም ድነት ይሁንለት ዘንድ ፀሎቴ ነዉ🙏

  • @DanileEberahim
    @DanileEberahim Před 3 měsíci +10

    እጅግ ድንቅ ነው መምህር አስገራሚ ማብራሪያ የወንጌልን እውነት በሚገባ ገልፀውታል ጠያቂው ገዚህ በኃላ መዳን በእመነት ወይስ በስራ የሚለውን ጥያቄ ሌሎችን በድጋሜ ጋብዘህ ከጠየክ በጣም እገረማለው ብቻ አጠያየቅህ ግን ይመቸኛል

    • @benuababu1200
      @benuababu1200 Před 3 měsíci +2

      እውነት ነው እንዲህ ንፁህ ወንጌልን አጠጥቶት ሌላ የሚፈልግ ከሆነ ራሱ እግዚአብሔር ከሰማይ ወርዶ እንዲነግረው መጠበቅ ነው የሚሆንበት የሚመስለኝ።

  • @user-bi8ld3dq2n
    @user-bi8ld3dq2n Před 3 měsíci +12

    “መጽሐፍም እግዚአብሔር አሕዛብን በእምነት እንዲያጸድቅ አስቀድሞ አይቶ፦ በአንተ አሕዛብ ሁሉ ይባረካሉ ብሎ ወንጌልን ለአብርሃም አስቀድሞ ሰበከ።”
    - ገላትያ 3፥8

  • @benuababu1200
    @benuababu1200 Před 3 měsíci +4

    ንፁህ ወንጌልን ስላጠጣህን ጌታ ይባርክህ መምህር ጌታቸው😍 ጠያቂውም😘ተባረክ ከሀይማኖት ቀንበር ወጥተህ ለመፅሀፍ ቅዱስ እውነት ብቻ እንድትኖር እመኝልሀለው🙏

  • @betiadis
    @betiadis Před 3 měsíci +2

    እግዚያብሔር አምላክ ይባርሰካቹ🙏❤

  • @meheretieraday1360
    @meheretieraday1360 Před 3 měsíci +9

    መምህር ጌታቸው ተባረኩ
    የሚባርክ ሙሉ ጸጋ ከጌታ አለዎት ትምህርትዎት ግልጽ
    ነው መዳን በክርስቶስ ብቻ ነው።

  • @berhanuwebshet5129
    @berhanuwebshet5129 Před 3 měsíci +6

    እግዚአብሔር : ይባርኮት : መምህር : ጌታቸው : ፀጋው : ይብዛሎት : ሁሉም : ሰው : ወንጌሉን : ይመልከት

  • @tips_forTravel
    @tips_forTravel Před 3 měsíci +3

    ጠያቂው ለውጥ አድርጓል :: ከዚህ በፊት እንደዚህ አልነበረም::
    wonderful

  • @jaeltrans2011
    @jaeltrans2011 Před 3 měsíci +8

    የሚገርም ቃለመጠይቅ ነው!! ጠያቂውም መ/ር ጌታቸውም እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ!!

  • @aklilulemma5152
    @aklilulemma5152 Před 3 měsíci +5

    መምህር ጌታቸው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ !!
    ተባረክ

  • @endaleteshome6936
    @endaleteshome6936 Před měsícem

    መምህር ጌታቸው ብስለት የተሞላ ምርጥ አገላለፅ በእውቀት ላይ የተመሰረተ ትምህርት ስላካፈሉን እርፍ እንድንል ስላደረጉን ፀጋ ከጥበብ በእድሜ ይጨመርሎት። ኡኡኡ ፍፍፍፍ የሚያረካ ትምህርት ወንጌል ይህ ነው ጳውሎስ ያስተማረን።

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Před 3 měsíci +10

    እግዚአብሔር ይባርኮት መ/ም ጌታቸው በጣም ጥሩ ጥሩ መልስ ነው የስጡት " መዳን በክርስቶስና በመስቀሉ ላይ በተስራው ታላቁ ሥራ ማመን ነው" ይህንን ስንስት ነው አደጋው ። አንድ ጥያቄ ለጠያቂው የማቀርበው እስቲ የተለያዩ የቤተ ክርስቲያን ሽማግሌዎችም ሆኑ ፓስተሮችን አቅርብና ጠይቅ የአንድ ወገን መሪዎችን ወይም ሽማግሌዎችን ብቻ አታቅርብ "እንዲህ ይላሉ ከሚለው" አመለካከት አንተንም ይህንም ፕሮግራም ለሚከታተሉት እውነቱን ለመረዳት ያስችለናልና ሳትፈራ ለማቅረብ ሞክር ከሁሉ በላይ የእግዚአብሔር ቃል ሁሌም ለትምህርታችን ተጽፋልና። ጌታ ሁላችንንም ይርዳን። አንደ ቀን ለእያዳዳችን የመዳን ቀን ይሆናልና እየሱስ ብቻውን በቂ ነው አሜን አሜን አሜን !!!

  • @alemtuatrsaw7801
    @alemtuatrsaw7801 Před 3 měsíci +4

    ምምህር ተባረክ ተምሬያለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ❤🙏👍ኢየሱስ ብቻውን ያድናል

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 Před 3 měsíci +2

    አዘጋጁንም እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @megamega673
    @megamega673 Před 3 měsíci +13

    I managed to learn so many lessons since I started watching this and others interview. Thank you for interviewer and interviewee. God bless y'all. 🙌

  • @yosephawlachew7593
    @yosephawlachew7593 Před 3 měsíci +5

    እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር ጌታቸው ይሄ ነው ወንጌል ማለት 🙏🙏🙏

  • @tadesebelay4522
    @tadesebelay4522 Před 3 měsíci +6

    እውነት ጌታ ካልረዳ በቀር እሄን እውነት ማንም አይረዳም። ጆሮ ያለዉ መስማትን ይስማ! ተባረክ መምህር ጌታቸው ጌታ ፀጋ ያብዛልህ።

  • @misganawfaye8067
    @misganawfaye8067 Před 3 měsíci +4

    መምህር ጌታቸው ጌታ አብዝቶ ይባርኮት። እጅግ ድንቅ መምህር!

  • @ephrem122
    @ephrem122 Před 3 měsíci +5

    መምህር ፀጋ ይብዛሎት

  • @jambodadi4107
    @jambodadi4107 Před 3 měsíci +2

    ለመግለፅ ቃላት የለኝም። ምን አይነት ግንዛቤ ነው? ባያበቃ ምኞቴ ነበር። እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ። እድሜህ ይባረክ

  • @yodittezaz1419
    @yodittezaz1419 Před 3 měsíci +2

    መምህር እድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @millionendeshaw4804
    @millionendeshaw4804 Před měsícem +1

    እውነትን በፍቕር መግለጥ ይህ ነው ።ጌታ ይባርክህ።

  • @ZeFitireti-sc4vs
    @ZeFitireti-sc4vs Před 3 měsíci +4

    መምህር ጌታቸው አግዚአብሄር አምላክ አሁንምም ጰጋውን
    ያብዛሎት 🙏
    የርሶ ትምህር ለእምነቴ ፀናትን ይጨምርልኞል
    ያመኑትን የሚያዉቁ !
    ምስክሮም ቅድስ ቃሉ ነዉ 🙏
    አድሜን ከጤና ይሰጦት 🙏

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 Před 3 měsíci +4

    ጠያቂው ወንድም በተመልካቾች ልብ ውስጥ ያለውን ጥያቄ በመሞገትህ ምስጋናዬ የላቀ ነው !! መምህር ጌታቸው የሚያረካ መልስ በመስጠት እውነትን ለተመልካች በማቅረቦት አመሰግናለሁ !! በሌላ ርዕስ እንደገና ትጋብዛቸዋለህ ብዬ አምናለሁ ❤❤❤

  • @user-bi8ld3dq2n
    @user-bi8ld3dq2n Před 3 měsíci +6

    ኤፌሶን 2
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁸ ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤
    ⁹ ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም።
    ¹⁰ እኛ ፍጥረቱ ነንና፤ እንመላለስበት ዘንድ እግዚአብሔር አስቀድሞ ያዘጋጀውን መልካሙን ሥራ ለማድረግ በክርስቶስ ኢየሱስ ተፈጠርን።

  • @user-rr9wt5bq2g
    @user-rr9wt5bq2g Před měsícem

    ወንድሜ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እግዚአብሄር በእና ንተ ተሀድሶን በምድራችን እንደሚያመጣ አምናለሁ ጌታ በ ብዙ ይባርካችሁ

  • @yohanesabate1219
    @yohanesabate1219 Před 3 měsíci +5

    ምን አይነት ዓይን ከፋችና እጅግ መሰረታዊ ውይይት ነው!?! ሁለቱንም ወንድሞች እግዚአብሔር ይባርካቸው፥ በብዙዎቻችን ውስጥ የሚብሰለሰሉና መልስ ሳናገኝ በህይወት ምናነክስባቸውን ጥያቄዎች ከተለያየ ቤተ-እምነት ቢመጡም በግልፅ፣ በሰለጠነ፣ ወንድማዊ ጨዋነት በሰፈነበትና በበሰለ መልኩ ዳስሰውታል:: ዛሬ አንድ ሰዓት ባልሞላ ጊዜ የቀረበው ድንቅ ውይይት ያስገኘንን ዕውቀት አንዳንዶች ለአመታት ነገረ መለኮትን ተምረው አያገኙትም። ለማንኛውም እግዚአብሔር በብዙ ይባርካችሁ!! በጣም እንወዳችኋለን😍

  • @user-op2oi1pj2o
    @user-op2oi1pj2o Před měsícem +1

    ክርስቶስን የሰጠን የአብርሃም አምላክ ይክበር፡ ይመስገንም። ወንድማችን ኦርቶዶክስ ወገኖቻችንን ለመታደግ ጌታ አስንስቶአችኋል። ይመስገን።

  • @TitiBlessed
    @TitiBlessed Před 24 dny

    እኔ ኤርትራዊ የውንገል ኣምኝ ነኝ እዚ ቃለምልልስ ባጋጣሚ ነው ያገነሁት በምገርም ሁኔታ ግና መዳኔ በድጋሜ በራልን እግዛብሀር ብርክ ያርግህ ወንድማቺን
    ከዚ ተንስቸ ከ ኒቀድሞስ ያደርግከው ብሙሉ ሰማሁት በጣም ተባርኪኣለው አግዛብሀር የትመኜህ ሁሉ ይስጥህ ትውልዱ ጌታ በጅህ ኣሳልፎ ይስጥህ ተባርኩ መምህር ጌታችሀው

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 Před 3 měsíci +2

    ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል
    ወንጌል ለአለም ሁሉ ይሰበካል
    ኢየሱስ ያድናል ወንጌል ይለውጣል

  • @natnaelkassahun8111
    @natnaelkassahun8111 Před 3 měsíci +5

    ጌችዬእንወድሀለን እኛ የሀረር የስላሴፍሬዎችነን ጌታ አንተን ተጠቅሞ ከ30000በላይ ትውልድ ንፁህ ወንጌል ተ🎉ቀበሉ ይህ ማለት ኢየሱስን በማግኘት አይኖቻችን በራ ጌች ታስታውሳለህ የስላሴ መምህር ለሰው ልጆች ማርያም ተሰቅላ በራዕይ አይቼለው ሲል ትክክል እይደህለም ስንል በተነሳው ረብሻ አንተ ለማስታረቅ ስትገባ በጥበቃ ተፍተህ አሳች እየተባልክ የወጣህበት ዘመን ታስታውሳለህን? በዛሬ ጥያቅቹሁናመልስ በጣም ፈውስ ነው እንደገና በመንፈስቅዱስ ሀይል ለምልሙልን

  • @user-dg2kj6di8j
    @user-dg2kj6di8j Před měsícem

    ዘመንህ ይባረክ በርታ በቀሪ ዘመንህ ስለወንጌል ተጋደል

  • @abdissamoges8512
    @abdissamoges8512 Před měsícem +2

    እነዘበነ ወጌልን በረዙ።ግን ወንጌል ያሸንፋል።

  • @yodittezaz1419
    @yodittezaz1419 Před 3 měsíci +1

    ጌታ ይባርካቹ

  • @lalenh.k3743
    @lalenh.k3743 Před měsícem +2

    Geta Eyesus yibarkot❤🙏

  • @fekadeterefe
    @fekadeterefe Před 3 měsíci +3

    እባካችሁ ትምህርቱ ለኦርቶዶክሳውያን እንዲደርስ ትጉ እያመለኩ እየመስላቸው የጠፋ ብዙ ናቸው ፡፡ በተለይ ፍጡርና ፈጣሪን የቀላቀሉ እና እያመለኩ ስለሆነ

  • @user-wk2fe3zp1d
    @user-wk2fe3zp1d Před 3 měsíci +1

    መምህር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት!

  • @LeulYilma1
    @LeulYilma1 Před 19 dny

    ጌታ ይባርኮት መምህር ጌታቸው
    “እኔ መንገድና እውነት ህይወት ነኝ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም” ዮሀ 14:6
    ድነት በጌታ አየሱስ ብቻ ነው::

  • @user-op2oi1pj2o
    @user-op2oi1pj2o Před měsícem +2

    ሥራ የዕምነታችን መግለጫ እንጂ መዳኛ አይዀንም። የዳንነው መልካም ስንሠትስ ግን እንሸለማለን።

  • @etsedeneke9260
    @etsedeneke9260 Před 13 dny

    ተባረኩ ብዙ ለምልሙ❤❤❤

  • @adamfessha7808
    @adamfessha7808 Před 3 měsíci +1

    ዋው Please ደግመህ ጋብዛቸው ብዙ ተምረናል በጣም ጥሩ ስራ ነው የሰራኸው

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb Před měsícem

    መምህር ጌታቸው እግዚአብሔር ይባርኮት

  • @beletebassa1611
    @beletebassa1611 Před 3 měsíci +1

    Thanks

  • @KAYKAY-kx8ou
    @KAYKAY-kx8ou Před 3 měsíci +5

    ይሔ ጠያቂ ኦርቶዶክስን አያውቃትም ማለት ያስቸግራል፣ ነገር ግን ትልቁ ችግር የአጋንት አሠራርን ትልቅ የሚባሉት የቤተክርስቲያ መሪዎች ጭምር ሲተገብሩት መታየቱ ነው። ጨሌው፣ ድግምቱ፣ ሟርቱ ጥንቆላው በአጠቃላይ የሰይጣን አሠራር ልምምዶች በኦርቶዶክስ ነን ባይ ሰዎች ይተገበራሉ።
    ኦርቶዶክስ ሕዝቡ በክርስቶስ ኢየሱስ የተደረገለትን አውቆ በማመን ድህነት እንዲያገኝና የተቀበለውን የጽድቅ ሕይወት እንዲኖረው ማድረግ በጣም በጣም ይጠበቅባታል።
    በየቦታው እየከረረ የመጣው ሃይማኖታዊ ክርክር እግዚአብሔር አይከብርበትም፣ ለሰውም አይጠቅምም። ምክንያቱም መሠረቱ መጽሐፍ ቅዱስ ሳይሆን ሃይማኖት ራሱ ስለሚሆን ነው።
    መምህር ጌታቸው ስለእምነት ድህነት ጽድቅና ሥራ የሰጠው ማብራሪያ ለሚያስተውል ሰው የክርስትና መሠረት ስለሆነ ይህን መነሻ በማድረግ መጽሐፍ ቅዱስን የሚያጠና ሰው ድህነትን በማግኘት ከዘላለም ጥፋት ወደ ዘላለማዊ ሕይወት ያመልጥበታል።

  • @AsegedechGebre-xr2jm
    @AsegedechGebre-xr2jm Před 3 měsíci +2

    ጠያቂው የልቦናህ አሳብ የኦርቶዶክ አስተምሮት እንጂ የመፅሐፍ ቅዱስ ሃይል ትምህርትን አትቃወምም።

  • @mulukenalem333
    @mulukenalem333 Před 3 měsíci +2

    ተባረክ ወንድሜ በላ ልበልሃ

  • @fantayebade7374
    @fantayebade7374 Před 3 měsíci +1

    Memrhir zemenhi yebarke.

  • @user-bi8ld3dq2n
    @user-bi8ld3dq2n Před 3 měsíci +6

    “እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ ኃጢአት ያላወቀውን እርሱን ስለ እኛ ኃጢአት አደረገው።”
    - 2ኛ ቆሮ 5፥21

  • @SamuelZerko
    @SamuelZerko Před 3 měsíci +1

    tebareku

  • @bogaleagga9026
    @bogaleagga9026 Před měsícem

    አሜን!

  • @Bibliatube-kl8it
    @Bibliatube-kl8it Před 3 měsíci +3

    Abet Geta Eyesus hoy temesegn

  • @tibies5134
    @tibies5134 Před 3 měsíci +3

    ስራ የርግማን የውድቀት ውጤት ነው። ሰው በርግማን የመጣን መልካም ሚለውን ስራ በመስራት አይጸድቅም።

    • @Teyakiw
      @Teyakiw Před 3 měsíci +3

      አሃ! አዳም ምድርን ለመግዛት አልነበረም እንዴ የተፈጠረው? ምድርን መግዛት ሥራ አይደለም እንዴ? ሥራ የርግማን ውጤት ከሆነማ እግዚአብሔርስ ሥራ አይሰራም ማለት ነው?🤔

  • @fasiletana8262
    @fasiletana8262 Před 3 měsíci

    መምህር ጌታቸው፡ ጌታ አብዝቶ ይባርኮት፡ በጣም ልዩ በሆነ መረጋጋትና ጨዋነት በመፅሐፍ ቅዱስ ላይበመመርኮዝ የሰጡት ድንቅ የሆነ ማብራሪያ በጣም ነው ልቤን የነካው፡፡ ይሄን እንድሰማ የመራኝን ጌታ አመሰግናለሁ፡፡

  • @abdissamoges8512
    @abdissamoges8512 Před měsícem +1

    Yes❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @getachewerieso6018
    @getachewerieso6018 Před měsícem

    መልካም ሥራ በመዳናችን የሚገለጥ የመንፈስ ቅዱስ ፍሬ ነው። አብርሃምም አመነ እምነቱም ፅድቅ ሆኖ ተቆጠረለት። ልጁን ይስሃቅን ለመሠዋዕትነት ማቅረብ በእግዚአብሔር ላይ ላላው እምነት መግለጫ ሥራ / ፍሬ /ነው። ዛፍ ሳይፀድቅ ፍሬ አያፈራም።

  • @overcomer5608
    @overcomer5608 Před 3 měsíci +1

    I would like to thank you Lord for reaching the lost with His word and be blessed Memir Getachew.

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 Před 3 měsíci +1

    ሮሜ 10:3፤ የእግዚአብሔርን ጽድቅ ሳያውቁ የራሳቸውንም ጽድቅ ሊያቆሙ ሲፈልጉ፥ ለእግዚአብሔር ጽድቅ አልተገዙም። ሮሜ 10:4፤ የሚያምኑ ሁሉ ይጸድቁ ዘንድ ክርስቶስ የሕግ ፍጻሜ ነውና።

  • @misganawfaye8067
    @misganawfaye8067 Před 3 měsíci +1

    ያዕቆብ መዳን በእምነት ነው የሚለው።
    “ለፍጥረቱ የበኵራት ዓይነት እንድንሆን በእውነት ቃል አስቦ ወለደን።”
    - ያዕቆብ 1፥18

  • @yosephedosa
    @yosephedosa Před 2 měsíci

    Be ewnet ke libe egzihaber yibarkachu yihen program yazagajachut!

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt Před 3 měsíci

    በጣም አስደናቂ መረዳትና ገለጻ ትንተና ነው ስለመዳንና ስለ ስራ መምህር ጌታቸው በእውነት እግዚአብሔር ይባርክዎት! ጠያቂውም ተባረክ የመዳን እውነት እንዲህ ሲብራራ በጣም ደስ ይላል!

  • @melakmeng4091
    @melakmeng4091 Před měsícem

    ያዕቆብ መልዕክት 2፥26
    ከነፍስ የተለየ ሥጋ የሞተ እንደሆነ እንዲሁም ደግሞ ከስራ የተለየ እምነት የሞተ ነው የሚለው ብቻ በቂ ነበር። ለሁሉም አግዚአብሔር በምህረቱ ወደ ትክክለኛው መንገድ ይመልስህ ።

  • @aklilgeorge8670
    @aklilgeorge8670 Před 3 měsíci +7

    መምህር ጌታቸው የበሰሉ ለሚሰማቸው ሁሉ እውነት የሆነውን የእግአብሄርን ቃል በግልፅ በብቃት ስለሚያስተምሩ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርኮት

    • @aklilgeorge8670
      @aklilgeorge8670 Před 3 měsíci +1

      ኸረ ምንም አይል ብሮ

    • @yohanesabate1219
      @yohanesabate1219 Před 3 měsíci

      @@aklilgeorge8670
      በፃፍካት አጭር አንቀጽ "እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት" እንዲሁም "...ጥያቄህን ከድድብና ነው የጀመርከው" የሚሉ ጣፋጭና መራር ቃላትን በአንዴ ወርውረሃል:: ከአንድ ምንጭ እንዲህ አይነት ነገር ሊቀዳ ይችላልን??🤔
      የዛሬው ትልቁ ትምህርት እኮ የፀደቀ ሰው የፅድቅ ፍሬ ሊያፈራ ይገባዋል ነው!! አንዱ ፍሬ ደግሞ አንደበትን መግታት ነው፥ "ድድብና" ለሚለው ቃል ይቅርታ ብትጠይቅበት ትልቅነት ነው::

    • @tutubevan932
      @tutubevan932 Před 3 měsíci +2

      ​@@aklilgeorge8670ስድቧን እባክህ ሠርዛት ከእግዚአብሔር ቃል ጋር አትሄድም በትህትና ሀሣብን መግለፅ አይሻልም ለሌሎች መሠናክል ላለመሆን ብንሞክር ብዬ በትህትና እጠይቃለው ጌታ እየሱስ ይባርክህ

    • @kessatebirhantehadeso
      @kessatebirhantehadeso  Před měsícem

      ቀድሞ የሰጡትን አስተያየት በማረምዎት እናመሰግናለን!

  • @user-yn6xq9qb2p
    @user-yn6xq9qb2p Před 3 měsíci +1

    ፕሮቴስታንት ነኝ ወንድሜ በጣም አድርጌ ነው ማመሰግንህ፡፡ ትክለኛ አገላለጽ ፡፡ከኦርቶዶክስ መምህራን ብዙ ግዜ የማይጠበቅ

    • @duliti7133
      @duliti7133 Před 3 měsíci

      ኦርቶዶክስ ሳታውቃት ነው ፕሮቴስታንት የሆንከው

  • @biruktawitmekonnen3713
    @biruktawitmekonnen3713 Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እድሜናጤና ይስጥህ ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ የወንጌል ምንነት ግልጥ አርገህ የምታሳይ ወንድማችን ኡፉ ብርክ በል!

  • @user-bi8ld3dq2n
    @user-bi8ld3dq2n Před 3 měsíci +4

    እውነትም ቀይ መስቀልም ያደርጋል

  • @yetagesuable
    @yetagesuable Před 3 měsíci

    Thank you Memihir Getachew, I appreciate your honest and clear answers for the interviewer who is also very good lister.

  • @user-zw4qj6qs7l
    @user-zw4qj6qs7l Před 3 měsíci +2

    ewunat new tabrke mhamirachin tsga yibzlke tabrke ❤❤❤🎉❤❤❤

  • @timrashiferaw3497
    @timrashiferaw3497 Před měsícem

    Tebareku memihir

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 Před 3 měsíci +1

    ገላትያ 2:21፤ የእግዚአብሔርን ጸጋ አልጥልም፤ ጽድቅስ በሕግ በኩል ከሆነ እንኪያስ ክርስቶስ በከንቱ ሞተ።

  • @anchinalu3250
    @anchinalu3250 Před 2 měsíci

    Amen ❤❤❤.

  • @AmanuAbdu
    @AmanuAbdu Před 3 měsíci +1

    በጣም መልካም ውይይት ነው ሁለታችሁንም ጌታ ይባርካችሁ። ጠያቂው ስራ የሚለው መልካም ነገርን ማድረግ ብቻ ነው ሌላውስ የታቦት ቀንን ማክበር ወይም አለ መስራት ፣ ዳገትን መውጣት ፣ እሩቅ ቦታ መሄድ ወዘተ ይህ ጌታ የማያውቀውና ያልተፃፈ ነው፣ መምህሩም ፕሮቴስታንትም በስራ ወድቃለች ብለው መደምደማቸው ትክክል አይደለም ብዙ መልካምን ስራ የሚሰሩ ሆስፒታል፣ ትምህርት ቤት፣ መጠለያ፣ መመገቢያ ወዘተ ያላቸው አጥቢያዎች አሉ እንዲሁም ደግሞ ጥራዝ ነጠቅ ሆነው በለው የሚሉም አይታጡም ስለዚህ መደምደሙ አግባብ አይደለም ምክንያቱም አድማጭ እንዳለ እንዳይወስደው

    • @benuababu1200
      @benuababu1200 Před 3 měsíci

      ሁሉም በአንድነት ወድቋል ሳይሆን የእሱ ንግግር እንደ አጠቃላይ ሲመዘን ወድቋል ለማለት ፈልጎ ይመስለኛል ወንድሜ

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 Před 3 měsíci

    መምህር ጌታቸው እግዚአብሔር ይባርክዎት ፀጋውንም ያብዛልህ

  • @almaztesfamariam868
    @almaztesfamariam868 Před 3 měsíci +1

    May the Lord bless you both,it really opens our hearts and minds, our people need such kind of teaching.my brother tries to open your heart. you are trying to defend the religion , Jesus is the only way to heaven, please please keep it coming every day.

  • @RO-dx2pr
    @RO-dx2pr Před 3 měsíci +1

    ❤ MGBU BOTH OF YOU

  • @eftahtube7646
    @eftahtube7646 Před 3 měsíci +1

    እኔ ኦሪትን ልሽንአልመጣሁም ይላል ቃል ጌታችን መደሐኒያታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይላል ኬሳተ ብርሃን ትሃድሶ(መናፍቃን ናቸው)

    • @user-re2qn6ck6e
      @user-re2qn6ck6e Před 3 měsíci

      Cerise yalgebah neh.

    • @SamuelZerko
      @SamuelZerko Před 3 měsíci

      bezihi interviw wongel kaligebahi mechi nw yemigebahi?? ere endegena timhrtun sima kalu min yilal bilo meteyeki menafki ayasibilm wode kalu temelesu ye tewahido lijochi wongel yilewutal

  • @beimnetdamene6887
    @beimnetdamene6887 Před 3 měsíci +1

    geta yibarkot memihr

  • @betheleyasu6838
    @betheleyasu6838 Před 3 měsíci

    Thank you so much! Bewnet Geta yibarkot betam asitemari interview new.

  • @maranata893
    @maranata893 Před 3 měsíci +1

    ኣሜንንን

  • @biruktumebo1676
    @biruktumebo1676 Před 3 měsíci +2

    This is what the Bible said !

  • @wehaveabiggod5673
    @wehaveabiggod5673 Před měsícem +1

    ሮሜ 4
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁴ ለሚሠራ ደመወዝ እንደ ዕዳ ነው እንጂ እንደ ጸጋ አይቈጠርለትም፤
    ⁵ ነገር ግን ለማይሠራ፥ ኃጢአተኛውንም በሚያጸድቅ ለሚያምን ሰው እምነቱ ጽድቅ ሆኖ ይቆጠርለታል።
    ⁶ እንደዚህ ዳዊት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ሥራ ጽድቅን ስለሚቆጥርለት ስለ ሰው ብፅዕና ይናገራል እንዲህ ሲል፦
    ⁷ ዓመፃቸው የተሰረየላቸው ኃጢአታቸውም የተከደነላቸው ብፁዓን ናቸው፤
    ⁸ ጌታ ኃጢአቱን የማይቆጥርበት ሰው ብፁዕ ነው።

  • @berhanuleta5756
    @berhanuleta5756 Před 3 měsíci

    ፀጋዉ ይብዛልህ ወንድሜ ፍትፍት አድርገህ ነው የምታጎርሰዉ ::ተባረኩ !!!

  • @samuelwondimu5816
    @samuelwondimu5816 Před 3 měsíci

    This is True Gospel

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 Před 3 měsíci

    ቲቶ 3:5፤ እንደ ምሕረቱ መጠን ለአዲስ ልደት በሚሆነው መታጠብና በመንፈስ ቅዱስ በመታደስ አዳነን እንጂ፥ እኛ ስላደረግነው በጽድቅ ስለ ነበረው ሥራ አይደለም፤

  • @divinemercyministry2018
    @divinemercyministry2018 Před 3 měsíci +1

    Wawwwww❤

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 Před 3 měsíci

    1 ጴጥሮስ 4:11፤ ማንም ሰው የሚናገር ቢሆን፥ እንደ እግዚአብሔር ቃል ይናገር፤ የሚያገለግልም ቢሆን፥ እግዚአብሔር በሚሰጠኝ ኃይል ነው ብሎ ያገልግል፤ ክብርና ሥልጣን እስከ ዘላለም ድረስ ለእርሱ በሚሆነው በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይከብር ዘንድ፤ አሜን።

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 Před 3 měsíci

    ቲቶ 2:11፤ ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤ ቲቶ 2:12-13፤ ይህም ጸጋ፥ ኃጢአተኝነትንና ዓለማዊን ምኞት ክደን፥ የተባረከውን ተስፋችንን እርሱም የታላቁን የአምላካችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ እየጠበቅን፥ ራሳችንን በመግዛትና በጽድቅ እግዚአብሔርንም በመምሰል በአሁኑ ዘመን እንድንኖር ያስተምረናል፤