ጥቅማችን የሚከበረው የባህር ኃይል ሲኖረን ነው | የኢትዮጵያ የወደብ ጥያቄ እና የፈጠረው ሽኩቻ | ቱርክ ሶማሊያ እና ኢትዮጵያን ማደራደር የፈለገችበት ሚስጥር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 07. 2024
  • ጥቅማችን የሚከበረው የባህር ኃይል ሲኖረን ነው | የኢትዮጵያ የወደብ ጥያቄ እና የፈጠረው ሽኩቻ | ቱርክ ሶማሊያ እና ኢትዮጵያን ማደራደር የፈለገችበት ሚስጥር | የኢትዮጵያ የወደብ ጉዳይ ከምን ደረሰ ?

Komentáře • 163

  • @seait840
    @seait840 Před 13 dny +20

    በአብቹ ዘመን ታላቅዋ ኢትዮጵያ በአርግጠኝነት ባለወደብ ትሆናለች 🇪🇹🇪🇹💪💪
    አብቹ አባ መላ አብቹ አባብያ ይሰሯል ከልብ እንደ ንብ 🇪🇹🇪🇹💕💕

    • @ShegerBusiness
      @ShegerBusiness Před 13 dny +2

      እውነት ነው!... በፈጣሪ እርዳታ በአብቹ አመራር ይሳካሉ!

  • @SadikHussain-xj2yi
    @SadikHussain-xj2yi Před 13 dny +24

    ሀገር ወዳዱ ትንታግ አርበኛ አላህ ይጠብቅህ

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 Před 13 dny +20

    ስየ ቁጭብለው የሚሰልሉ ለምራቡ አለም እና ለወያኔ ሰዋች አሉ

    • @ShegerBusiness
      @ShegerBusiness Před 13 dny +2

      ምንም ኣያመጡ!😂 ድሮም ነበሩ ! ኢትዮጵያ ትበለፅጋለች❤

    • @abytesfamicael2119
      @abytesfamicael2119 Před 8 dny

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂 0000)00000000000000

  • @kalidmohamed9443
    @kalidmohamed9443 Před 13 dny +18

    ስዩሚ እውነተኛ ሀቀኛ እትዮጵያዊ የፖለቲካ ተንታኝ እንዲሁም የኢትዮጵያ ህዝብ የደሃ ኣባት ኣላህ በእዝነቱ እና በረህመቱ እስከ መጨረሻው እስከነ ቤተሰቦችህ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን እጅግ በጣም እንወድሀለን ❤❤❤❤❤

  • @wassiekebede6345
    @wassiekebede6345 Před 13 dny +17

    ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ እንቁ ልጆች ለጀግናው መከላከያ ሠራዌታችን !!!

    • @ShegerBusiness
      @ShegerBusiness Před 13 dny +3

      በትክክል!
      ባጥንትና ደሙ ኢትዮጵያን የሚያስቀጥል

  • @wassiekebede6345
    @wassiekebede6345 Před 13 dny +8

    ስዩም በሳት የተፈተንክ ወርቅ የኢትዮጵያ ልጅ ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ !

  • @user-lz7sk9sd3k
    @user-lz7sk9sd3k Před 13 dny +9

    እንኳን በሰላም ገባችሁ የኢትዮጵያ ልጆች ❤❤

  • @biniyamasefa8494
    @biniyamasefa8494 Před 13 dny +7

    ፓለቲካን ስዩሜ ይስራት❤ ስዬ ሮቢ የምንወዳችሁ ፓለቲካዊ እይታችንን በዚህ ልክ እንድንረዳ በሀገር የውለታ ክፍያ የምትኖሩ የሚገባችሁን የምታገኙበት የምትከበሩበት ግዜ ቅርብ ነው

  • @kalidmohamed9443
    @kalidmohamed9443 Před 13 dny +5

    ስዩሚ እስከ መጨረሻው እድሚህ ካንት ኣላህ ከመጥፎዎች ክፋት እና ተንኮል ኣላህ በእዝነቱ እና በረህመቱ እስከ መጨረሻው ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን እ እና ሻኣላህ ቢኢዝኔላህ ቢረህመቲላህ አሜን አሜን አሜን ጥሩ እና በጎ ነገር ሁሉ ይቅረብህ ባኣላህ ረህመት እና እዝንት እስከ መጨረሻው ድረስ እንሻኣላህ ቢኢዝኔላህ ቢረህመቲላህ አሜን አሜን አሜን እጅግ በጣም እንወድሀለን ❤❤❤

  • @solmimila3780
    @solmimila3780 Před 13 dny +8

    እኛ የምንፈልገው የባህር ሀይል ነው ኢትዮጵያ ከሞቃዲሾ ጋር መስማማት የለባቸውም ሀሳቡ እኛን ለማደናቀፍ የተሴረ ነው

    • @ShegerBusiness
      @ShegerBusiness Před 13 dny +1

      ትክክል!.... ስራው ግን ቀድሞ ተጀምሯል!

  • @nebiyoudino
    @nebiyoudino Před 13 dny +4

    ሰዬ የወደብ ጉዳይ እንኳን አፍሪካ ኤሽያም ሆነ አውሮፓ ይኖረናል ሥራ አግኝ ስጥ ይህ ደግሞ የኢትዮጵያ መገለጫ ይሆናል.❤❤

  • @nebiyoudino
    @nebiyoudino Před 13 dny +6

    ስዬ በርታ አገር ወዳድ❤❤

  • @user-rl2qn2vi5u
    @user-rl2qn2vi5u Před 13 dny +6

    ቢኒ ጥሩ ነበር ከጊዜ በኋላ ግን ትንሽ ልክ አይደለም ቢኒ ተረጋጋ

  • @SadikHussain-xj2yi
    @SadikHussain-xj2yi Před 13 dny +6

    ስዬ አለን

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před 13 dny +3

    አብቹ ወደብ ሻጭ ሳይሆን ወደብ አስመላሽ ጀግና የኢትዮጵያችን እንቁ አለም ያደነቀዉ ብሪሊያንት መሪ ያችን ☘️🎄🍀🎄🌿🎄☘️🎄🍀🎄🌿🎄☘️🎄🍀🎄🌿🎄☘️🎄🍀🎄💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @ziyadahassen5876
    @ziyadahassen5876 Před 13 dny +5

    ሰላም ስዩሜ ሮባሮቤ ሰላማቹ ይብዛ ስዩሜ በራሱ ሚተማመን ፈርጥ ነውቢኒያም የተሳሰተነው ሁሌም አቤ ቤት ሰለአተ ማሳት ትንሽ ፌር አደለም ቢኒያም ተሳሰት

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 Před 13 dny +1

    ሰዬ ❤❤ በእውነት በራሰ የመተማመን ዓላማ ለአገር በተቆርቋሪነት በመንግሰት ሃላፊዎች ለአገር ለማገልገል የተቀመጡ አሰመሳይ በሁለት ቢላ አጫጆች የሆኑትንና በውሰጥ በውጪ የጠላት ተላላኪ ባንዳዎችና ሌሎች ተላላኪዎችን በዕውቀት ጥበብ ክትትል የምታጋልጥ ጀግና የአገር አኩሪ በመሆንህ ልትመሰገን ይገባል 👍 በርታለልን ኑርልን 👍🙏👏👍🙏👍👏🙏👍👏🙏👍

  • @gathwmola7361
    @gathwmola7361 Před 10 dny +1

    ባርቱ❤❤❤❤

  • @user-rs2ku6xl9j
    @user-rs2ku6xl9j Před 13 dny +3

    ኑርልን

  • @alemalemye4812
    @alemalemye4812 Před 13 dny +3

    ስዬ እና ሮቢ በርቱ ወገኖቼ 👍👍🙏🏽🙏🏽💚💛❤️

  • @user-zy5we4by5g
    @user-zy5we4by5g Před 13 dny

    ስዩሜ ረዥም እድሜና ጤና ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉የኢትዮጲያ ድንቅ ልጅ

  • @yaredseifu9013
    @yaredseifu9013 Před 13 dny

    Very insightful analysis. Seyoum is the BEST 👍

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 Před 13 dny +3

    ሰላም ስዩሜ እና ሮቢ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 Před 13 dny +4

    ስየ ያራዳአ ልጂ የመረጃ ምንጭህ እራስህ ነህ ለእኛ ታየ አደለም ትላንት መልስ ሰጥቻለ ለቢኔ

  • @FitsumTesfaye-du2qj
    @FitsumTesfaye-du2qj Před 13 dny +3

    Well come

  • @etichahabtamu7475
    @etichahabtamu7475 Před 13 dny +3

    Welcome 🙏 broo 🎉🎉Hagerachin Ethiopia 🇪🇹 🙌 🙏 Ashenfalech 🎉🎉

  • @user-bz5gl5bu8y
    @user-bz5gl5bu8y Před 9 dny +1

    More.ok

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 Před 13 dny +3

    ሱልልታ የአደጋ ግዜ ነዳጂ ማጠራቀሚያ አለ

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 Před 13 dny +2

    ጥገኞች ናቸው ባለወደቦቹ

  • @Naolkoo4595
    @Naolkoo4595 Před 12 dny +1

    Woooooow!!! what an amazing analysis and explaination!!!! Thank you siyeeeee!!!!

  • @TofikyesufaliTofa
    @TofikyesufaliTofa Před 13 dny

    ስዬ ጀግናነትን ገና እንጠብቃለን እንዳልከውም የአይጥ ጉድጓድ ቀዳዳ ያክል አይምሮ የጠበበ ሰው ስለ ስዬ ሚያወራ ሰው ለነዚህ አይነቱ ሀገራችን ቦታ የላትም ባንተ እውቅና ማግኘት ፈልጎ ነው በራሱ መታወቅ ስላልቻለ ነው ስዬ ሁሌም አዲስ ነህ በርታ 👍

  • @KOOKS276
    @KOOKS276 Před 13 dny

    ጀግኖች ክበሩልን‼️

  • @mesfenhmaryam8431
    @mesfenhmaryam8431 Před 13 dny

    የኔ ጀግና

  • @ShegerBusiness
    @ShegerBusiness Před 13 dny

    ዝነኛው የኢትዮጵያ የባህር ኃይል በቅርቡ እውን ይሆናል!

    የኢትዮጵያ ባህር ኃይል በእርግጥ እውን ይሆናል!... መሰረቱ ተጥሏል!....

  • @samueldemissi1
    @samueldemissi1 Před 13 dny

    Thank you Siyum for your time to help us understand about the current situation of Ethiopian

  • @samiabera7894
    @samiabera7894 Před 13 dny +2

    ሰላም ❤❤❤❤

  • @gethab2306
    @gethab2306 Před 13 dny

    Tx!

  • @yemsrachweldesenbet5410

    Seyume you have to run for PM bro. You will have 100% vote no doubt. 'Yetmare yegdlgn'❤❤

  • @ethiopianlogisticianscommunity

    increased Ethiopian use of Lamu Port presents a significant opportunity for Kenya, particularly in the current economic situation and protests.

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před 13 dny +1

    ክብር ለጀግናዉ የመከላከያ ሰራዊታችን ክብር ለጀግናዉ አገር ወዳዱ መሪያችን ዶክተር አብይ አህመድ አሊ 🌿🎄🍀🎄☘️🎄🌿🎄🍀🎄☘️🎄🌿🎄🍀🎄☘️🎄

  • @ayelechteshome7383
    @ayelechteshome7383 Před 13 dny +1

    ሰላማችሁ ብዝት ይበል፡፡

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 Před 13 dny +1

    ❤ጅቡቲ አላርፍም ካለች ዝም ብሎ ማባበል አያስፈልግም፣ አናቷን ደና እድርጎ መኮርከም ነው። ቻይና ከ 500 amet በሃላ ከራሷ ጋር የጠቀለለችውን ግዛቷን ማስታወስ ነው።

  • @dawitboru9027
    @dawitboru9027 Před 13 dny +3

    ስየ ይሔ ቢንያም ሊቨርፑል የሚሉት ሱቅ በደረቴ ትንተና ማስቲካ እንደመሸጥ ቀላል መስሎትነው ስየ መረጃ የለውም ሚለው ቦታም አትስጠው

  • @dagnetadesse
    @dagnetadesse Před 13 dny

    ❤❤❤

  • @Ashenafishweakenaw
    @Ashenafishweakenaw Před 10 dny

    ❤❤❤❤

  • @zamosskeyas3002
    @zamosskeyas3002 Před 13 dny

    ❤❤❤❤❤

  • @mestawettensay7518
    @mestawettensay7518 Před 13 dny

    ❤❤❤❤🎉

  • @adissdej2717
    @adissdej2717 Před 13 dny

    Seyaa aparetamawu betam betam wedenew

  • @dawitboru9027
    @dawitboru9027 Před 13 dny +1

    ጉድጓድ ውስጥ ያለች አይጥ የሰማዩ ትልቀት ከጉድጓዱ የሚበልጥ አይመስላትም ኪኪኪኪ አይስየ ልኩ ይሕ ነበር

  • @foadnasir216
    @foadnasir216 Před 13 dny

    ሱዩመ አላህ አሌላቹ አይዛቹ ምንም አያመጡም እናኝ ሆድ አደረወች❤❤❤❤❤አላህ ይጣብቅ🎉🎉🎉

  • @kebedebekele4997
    @kebedebekele4997 Před 13 dny

    Mastawkeya atabeu ❤

  • @AliyaseAbedlfeta
    @AliyaseAbedlfeta Před 10 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @googlecrome4863
    @googlecrome4863 Před 12 dny +1

    🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 wedebu siyamrih yikeral 😅😅😅😅 6 million Iseyas Afewerki alen 🎉🎉🎉🎉🎉😊

  • @EmanAbdurezak-li1lb
    @EmanAbdurezak-li1lb Před 13 dny +2

    የባህር ጥቅም አብይ አህመድ ነው የገባው ባህር ለኢትዮጵያ ወሳኝ ነው

  • @JemalAdinew
    @JemalAdinew Před 13 dny

    በርታ

  • @user-di9fs7oj1d
    @user-di9fs7oj1d Před 13 dny +1

    Thank you so much ስዬዬዬዬዬዬዬዬዬ❤❤❤

  • @GezahegnGebertsadik
    @GezahegnGebertsadik Před 12 dny

    Bertu

  • @shiferawgirma3120
    @shiferawgirma3120 Před 13 dny

    ሰዬ የመንገዱን ጉደይ ተመልሰህ ዜናዉን ብተይ ጥሩ ነው

  • @user-mp8fk7el3w
    @user-mp8fk7el3w Před 13 dny +3

    ስዬ የልቤ

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 Před 13 dny +1

    ዶክተር ይናገር ደሴ

  • @kebedetaye3299
    @kebedetaye3299 Před 13 dny +2

    ስዩሜ ፡ ከነቢኒም ፡ ጋር ፡ አተካሪ ፡ አትግባ። በስሜት ፡ እንጂ ፡ በዉእቅት ፡ አይመሩሞ። 🎉🎉🎉🎉

  • @damtewmekuriya5279
    @damtewmekuriya5279 Před 13 dny

    Be blessed brother, I am worthwhile attending you program.

  • @adissdej2717
    @adissdej2717 Před 13 dny

    Welcome

  • @user-rs2ku6xl9j
    @user-rs2ku6xl9j Před 13 dny

    ስዬ እውነት ከባድ ነው እኮ ቻለው

  • @ethiopianlogisticianscommunity

    Ethiopia's historical reliance on Djibouti's ports has demonstrably contributed to Djibouti's economic success. This raises the question: could a similar outcome be achieved for Kenya through increased Ethiopian use of Kenyan ports like Lamu? Ethiopia's potential use of Lamu Port presents a significant opportunity for Kenya. Kenya can leverage this development to bolster its economy, create jobs, and promote regional integration, potentially addressing some of the root causes of recent protests.🤔

  • @natnaelgirma50
    @natnaelgirma50 Před 13 dny

    ስዩሜ በዚህ ደረጃ ለቢኒያም ተብየው መልስ ባትሰጠው አሪፍ ነበር ለትንንሽ ሰዎች መልስ አያስፈልገውም ስዬ❤

  • @donyabereket5010
    @donyabereket5010 Před 13 dny +1

    ነበር ባይሰበር አለ ያገሬሰዉ ህዝቤ መብትህን አሰከብር በታሪክ የሌለ ነዉ በወኔ መነሣት አለን ማለት መተባበር ከምንግዜዉ በላይ አሁን አሰፈላጊነዉ

  • @Abichu-eg7qh
    @Abichu-eg7qh Před 13 dny

    Ethiopian 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 Před 13 dny +1

    የሞራል ጉዳይ በጂዮ ፖለቲካ ሞት ነው የሚያስከትለው እየሞተ ሞራል የለውም ሀገር ስለዝህ ሞራል ተወት አድርገን ጥቅማችን ማስከበር አለብን

  • @andinetgetahun6206
    @andinetgetahun6206 Před 12 dny

    ሰላም ስዬ🙏🙏🙏

  • @yayiztion7777
    @yayiztion7777 Před 13 dny

    it's Oman

  • @SleepyAntenna-pz1xn
    @SleepyAntenna-pz1xn Před 13 dny +1

    ትንታኔው ለገበያው ነው ወይስ ለእውቀት? መረጃውን ከባለጉዳዩ መጠየቅ ሲቻል በ ይሆናል አታደንቁሩን ስዩሜ

  • @AbduAdem-gz5sq
    @AbduAdem-gz5sq Před 13 dny

    ስዩሜ ለማንም ወረኛ ለምን ግዜህንትገላለህ ሰምተነዋል የወራሁሉ መችባልደረባነው ስንቱ ተደለቂ ድቤጋቀሪነው ይላል የገሬሰው አትስማው

  • @jigsagoro6481
    @jigsagoro6481 Před 13 dny +1

    ሥዩሜ አስመረቁ ሳይሆን የተባለው አስጀመሩ ተብሎ ነው የተነገረው። ፕላኑ ከቻይና ተገልብጦ ሊሆን ይችላል።

  • @MekuanentKetsela-dm4qc
    @MekuanentKetsela-dm4qc Před 13 dny +1

    አዬ ስዬ ሸገር ከተማ ዛሬ ነው እንደ የዋሸው ያንን ሁሉ ካርታ ያለው የዘጠና ሰባት ያሉ ቤቶችን አፍርሶ ህገ ወጥ ነው ያፈረስኩት ብሎ ያንን ህዝብ በማንነት ተኮር ያፈረሰ አስተዳደር በፎቶ ሾፕ ይህንን ማድረጉ አይገርምም ::

  • @FenetGossa-qc9zp
    @FenetGossa-qc9zp Před 10 dny

    ሰክሯል እኮ ሰውየው!!!
    ሮቤል ለራስህ ክብር ይኑርህ!!!

  • @abrehamabebe9049
    @abrehamabebe9049 Před 13 dny

    ወይ ታዬ !! ታዬ ታዬ ታዬ....በዚህ ሰውዬና በአንተ መካከል የተለየ ነገር እንዳለ እያመንኩ ነው ። እውነት ተደብቃ አትቀርም።

  • @foziatabit8428
    @foziatabit8428 Před 13 dny

    እንደው ሶማሌ ወላዋይ አቋም ይዛ ለሀገራችንቀና አስተሳሰብአላት ብዬ አላስብምምክንያቱም ያረጀ አስተሳሰብ ና አመለካከት ሰለ አላት ነው።❤❤❤❤❤

  • @eliasbargicho1723
    @eliasbargicho1723 Před 13 dny

    ክበርልኝ ሰዬ ቢንያም አገኝው

  • @NanoGOD-h5l
    @NanoGOD-h5l Před 13 dny

    Chebcaba akum siyme

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 Před 13 dny +1

    ስየ ታየ ደንደአ ጂዮ ፖለቲካ መቸ ያቃል ለአንተ የመረጃ ምንጭ የሚሆነው ያራዳአ ልጂ ስየ

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 Před 13 dny +1

    ስየ ቢንያም ትላንት ደሱ ላይ ልክ አደለህም ቢየ

  • @TedyTeklu
    @TedyTeklu Před 13 dny +3

    ስዩ የቀጠናው ቁልፍ ሰው።

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 Před 13 dny +1

    የሞያሌ ኬንያ መንገድ አንዱ ማሳያ ነው

  • @mezgebukinfe2836
    @mezgebukinfe2836 Před 13 dny

    ስዩም ተሾመ አንድ ነገር ማወቅ ያለብህ ነገር የሸገር ከተማ ቀለበት መንገድ በዚህ ዲዝያን ይሰራል ብለው ነው የለጠፉት በዚህ ዲዝያን ተሰርቶል አልተሰራም በሃላ የምንያው ነገር ነው።

  • @seblewengaldagne3217
    @seblewengaldagne3217 Před 13 dny +1

    እናመረግናለን ስዬ ምነው ቢኒ ስስ ብልትክን ነካው መሰለኝ አንጨረጨረክ😂አድናቂክም መሆኑን አትዘንጋ ደሞ አንደገለፅከው አይደለም ቢኒ 👌

  • @temesgengetahun2708
    @temesgengetahun2708 Před 13 dny +1

    የባሕር በር ከኢኮኖሚ ጥቅም አንፃር በላቀ ሁኔታ ለህልውናችን መሠረት ነው።ለአገሩ የሚያስብ መንግሥት ካለን የባሕር በር የውጪ ፖሊሲያችን ቁጥር አንድ አጀንዳ ሆኖ መቀጠል አለበት።

  • @sintayhuderessa3572
    @sintayhuderessa3572 Před 13 dny +1

    ቢኒያም ያሲን ነው ስዮሜ የኛው ነው እለፈው ጥሩ አገር ወዳድ ልጅ ነው።

  • @dinsirwaqo
    @dinsirwaqo Před 12 dny

    እርግጥ ነው ማንም ኢትዮጵያዊ የሀገሩ ብሄራዊ ጥቅም እንዲጠበቅ ይፈልጋል፣ መከላከያም የሀገራችን መከታ መሆኑን ያምናል።ነገር ግን ቅሬታ አለን ፣ ጥያቄ አለን የሚሉትን የህብረተሰብ ክፍሎች በጥሞና ማዳመጥ በአግባቡና ዘለቄታዊ በሆነ መልኩ ጥያቄዎቻቸውን ካልመለስን የትም አንደርስም። በአገራችን ታሪክ ከወያኔ በላይ አገር ያወደመ ፣ ህዝብ በጅምላ የገደለ፣የዘረፈ የለም። ስለዚህ ከፋኖም ሆነ ከሸኔ ጋር መደራደር፣ መነጋገር ግድ ይላል።

  • @NanoGOD-h5l
    @NanoGOD-h5l Před 13 dny

    Papiya abchu malte aydelem ¡¡¡¡¡ u wl se 2 3 7

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 Před 13 dny +3

    ስየ አንተ የሰጠህውን መረጃ ተመልክቶ ነው ሀሳቡን የሚሰጠ ቢያም ግን ጥሩ ነበር አንተ መረጃ የሚሰጠው ታየ ነው ማለቱ እራሱን መሳደብ ነው ተወው ስያ ያራዳአ ልጂ

  • @AminBEZie
    @AminBEZie Před 12 dny

    እረ ስዩሜ የከባድ መኪና ሹፌር ነኝ ጅቡቲ ላይ የምናየውን መከራ ብታቅልንና በሚዲያ ብትናገርልን ስዩሜ እባክህ

  • @NanoGOD-h5l
    @NanoGOD-h5l Před 13 dny

    Atfra u will see 237

  • @tarikuyirga8834
    @tarikuyirga8834 Před 13 dny

    🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🙏

  • @jirunega
    @jirunega Před 13 dny

    ስዬ

  • @isakabdulrazak4692
    @isakabdulrazak4692 Před 13 dny

    If it is a Chinese contractor maybe they copied the design from their mother land(as an option).

  • @fikadarado4221
    @fikadarado4221 Před 13 dny +1

    ብራዘር ብኒ ቃሽ ቃሽ አትበር some times ድግ በል ፍርድ ቤት በር ላይ ራፖርት እንደሚፅፉ ሰዎች ሙግት አትውደድ ፍታቸው ስዩሜን ፣ አቤ ረታን ፣ ጋሽ ጥቤን ብኒ ብራዘር በቃ ፍታቸው😂

  • @tesfayedula852
    @tesfayedula852 Před 13 dny +1

    ስዩሜ ባንተ እስማማለሁ በዚህ የቱርክ ድርድሩ ማዘግየት ሱማሌ ላንድ ሀሳቧን ልትቀይርና ሞሯሏ ከተነካ እመነኝ ትልቅ ስህተት ይፈጠራል ዋናዋ ሱማሌ ከአልሸባብ ጋር ጊዜውን ተጠቅሞ እራሡን አሳልፎ ሊሰጥና አብሮ ችግር ሊፈጥር ይችላል

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 Před 13 dny +1

    ድምፅ የለም ስዩሜ

  • @user-qt6nz1jj5i
    @user-qt6nz1jj5i Před 13 dny

    Maybe they are just showing you the design