‹‹ብልጽግና ኢትዮጵያን እያጠፋት ነው… | መከላከያ ከፋኖ ጋር መደራደር የለበትም ›› መጋቢ ብሉይ አብርሃም ኃይማኖት | Ethiopia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 07. 2024
  • የአንድ አፍታ መረጃዎችን ለመከታተል ቤሰተብ ይሁኑ
    CZcams ➲ / @andafta
    Twitter ➲ andafta
    Facebook ➲ andafta

Komentáře • 81

  • @demismeaza1824
    @demismeaza1824 Před 23 dny +10

    ድል ለፍኖ አማራ ህዝብ❤❤

  • @user-vk8bg4su5n
    @user-vk8bg4su5n Před 23 dny +7

    ❤❤ድል ለፋኖ

  • @user-qh1xg8nl5w
    @user-qh1xg8nl5w Před 23 dny +7

    ድል ለፋኖ።

  • @toyibamuhamad902
    @toyibamuhamad902 Před 23 dny +8

    ድል ለአማራ ህዝብ

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre Před 23 dny +5

    Dil leamaharaw yehizib lij fano 🙏 🙌 👏 ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Ambaye45
    @Ambaye45 Před 21 dnem +1

    ጥሩ ሃሳብ

  • @tahirnureddin7823
    @tahirnureddin7823 Před 23 dny +3

    ከማን ጋር ነው መደራደሩ?

  • @michalgebre1289
    @michalgebre1289 Před 22 dny +2

    ደግ ቪቫ አቢይ

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf Před 19 dny +1

    ልማት እንዴት ሌላ ጉዳይ ይባላል?

  • @DeseFikado
    @DeseFikado Před 23 dny +4

    አንድ ሙህር እንኳን ይጥፋ በዚህ ወቅት ኢትዮጵያ ዉስጥ መንግሥትን አቁም በቃህ ሰላማዊ ዜጎችን መግደል አቁም የሚል አእምሮ ያለዉ ሠዉ ጠፋ ያ ሁሉ ሰዉ እንደ ቅጠል እየረገፈ ምንም እዳልተፈጠረ ዝም ብለዉ ተቀመጠዉ ያያሉ : ፓርላማዉ ለምንድነዉ ዝም የሚለዉ

    • @Ambaye45
      @Ambaye45 Před 21 dnem

      ፓርላማው ጉልበት የለውም።

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf Před 19 dny +1

    ድርድር እንዳይደረግ የሚያደርገው ማን ነው?

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf Před 19 dny +1

    ወጣት ከተጨነቀ የኮሪደር ሥራውን 24 ሰአት ማነው የሠራው?

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf Před 19 dny +1

    እሠሩኝ ነው?

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf Před 19 dny +1

    ይህ ሚዲያ የማን ልሣን ነው?

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf Před 19 dny +1

    ኢሕአፓ= 'ፋኖ'

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf Před 19 dny +1

    ጅራፍ ራሱ ገርፎ ራሱ ይጮሃል!

  • @SurafelGebremariam
    @SurafelGebremariam Před 23 dny

    እውነት 😭

  • @feedelband205
    @feedelband205 Před 23 dny +2

    ኡኡኡኡ እባካችሁ ድረሱልኝ እኔ ወራዳውን ጨፍጫፊውን ደም ጠጪውን አብይ የተባልኩትን ተኩላ ጉሮሮዬን አንቀው ለፍርድ ሊያቀርቡኝ ነው እሁን 3ስተኛው ጄኔራል ፋኖዎችን ተቀላቅሏቸዎል አለቀልህ እንት ኮልኮሌ ስነግርህ እልሰማ ብለህ እኔ አርፌ መቃብር ላይ የበቀለ ጫቴን በሰላም እንዳልቅም ነጅሰህኛል ብሎ እኔን እንዲጠብቀኝ የቀጠርኩት ዘበኛዬ ቢራ አይኑ ጁላ ደውሎ ቁርጤን ነገረኝ ዝንዬም ሰሞኑን ሱሪ መልበስ ጀምራለች ዘፈንዎንም ይቅርታ መዝሙሯንም ቀንሳለኝ ቀሚሷ ውስጥ ገብቼ እንኳን እንዳልደበቅ ኡኡኡኡ አልቆልኛል ድረሱልኝ !!!!ብር አንጡ ነጋም ተማሪ ላስመርቅ ሄጃለው ብሎ የወጥ ቤት ስራውን ትቶታል ገንፎ የሚቀ ቅልልኝ ባይጣፍጥም ያው ሳልጠይቀው ወዶ በፈቃደኝነት የተገረደልኝ ጋንኤል ክብሪት ነው እሱም እረፍት ፈልጋለው ለትንሽ ግዚ ወጥ ቤቱንእኔ ላይ ጥላችሁታል እያለ የሰማውና የደነገጠበት ነገር እንዳለ በየቀኑ በሚሰብራቸው ሸክላ ሲኒዎች ጠርጥራ ዝንዬ ሹክ ብላኛለች : ነገሮች አላማሩኝም እባካችሁ ከዚህ በሁዎላ ብዙ ሰው አላርድም ባንካችሁንም አልዘርፍም ቶሎ ድረሱልኝ ኡኡኡ....ፋኖ ቅንድቤን ሳይላጨው::

  • @destalencho9106
    @destalencho9106 Před 23 dny

    ተኩስ ሳይቆም ፣ ወታደሩ ለቅቆ ሳይወጣ ድርድር ሳይሆን ንግግርስ ይችላል ወይ?

  • @johnphilippe8271
    @johnphilippe8271 Před 23 dny

    👍 👍 👍

  • @yoannessimegne9292
    @yoannessimegne9292 Před 23 dny

    Aby malte kosasa zeriga newe Del le jegnohu amhara fano ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 Před 23 dny

    These are the ones that we call them Elites❗️

  • @user-ls7pc5uv9b
    @user-ls7pc5uv9b Před 22 dny +2

    ውጤት አልባ ሴራኛና ተንኮለኛ ፓርቲ ደሞ ከየት መጣችሁ

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 Před 23 dny +2

    በጣም ጥሩ ዲስከሽን ነው ቀጥሉበት

  • @johnphilippe8271
    @johnphilippe8271 Před 23 dny

    This guy put fact

  • @birumesfin9439
    @birumesfin9439 Před 23 dny +1

    በሰላማዊ ነገር ለሀገራችን😢 የምታደርጉትን ጥረት ያበርታችው እላለው።
    ❤🇪🇹♥️

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf Před 19 dny +1

    ይሄ ሠውየ ያልተጠየቀውን ለምን ይመልሣል?

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 Před 20 dny +1

    ይሄ ሰው ከየት ነው የመጣው? የምን መጋቢ ነው? የጴንጤ ወይስ የኦርቶ ?

  • @genettaddesse8748
    @genettaddesse8748 Před 23 dny

    ግሩም ውይይት ነበር። መጋቢ፣ ሠላምን ምርጫ ማድረጉ አይደንቀኝም። ችግሩ፣ ግን እንደተወያያችሁት ነው። ስለዚህ፣ አንጥሮ የሚገላግለንን ጌታ "ማራናታ" እላለሁ። ጋዜጠኛው ወንድሜ፣ እንደባህላችን አንተ ወይም አንቱ ብለህ ለማነጋገር ነፃነት እንዲሠማህ፣ እንግዶችህን አስቀድመህ አስፈቅድ። የምታከብረው ደረጃውን/ሹመቱን ከሆነ ግን ከአእምሮህ ጋር እየተጣላህ ትቀጥላለህ። መታረም መልካም ነው።

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre Před 23 dny +2

    Fano yashenifal ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tady325
    @tady325 Před 23 dny +2

    ይሄ የበሻሻ ቆሻሻ ታይራንት ለመሆን ነው ያሰበው። በሃይል ነው መወገድ ያለበት!

  • @amiryahya1360
    @amiryahya1360 Před 23 dny +2

    ቅዥታሞች

  • @leuismesfin3443
    @leuismesfin3443 Před 18 dny

    Gazetega YANETE SERA METEYEKE?
    POINT BY POINT
    KEZA WECHE YANETE GUNECHE ALEBA KEREKERE ENDE
    GAZETEGA AYETAYEGEME
    LEMENE BETELE YANETE TELEKU SERA YE HIZEBENE CHEGERE TAWEKALEHE KE HIZEBE ENA KE MENEGESETE BELAYE MEHALE HONEHE HULUNEME AKALE MASEMAMEYA

  • @yimerafrassie4766
    @yimerafrassie4766 Před 23 dny +1

    ሕወሓት ዲርዲር ባካሄደበት ወቅት መቸ ትግራይን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠረ እና ነው አሁን ፍኖ ከፊደራል መንግሥት ጋር ለመደራደር ይንን ሀሳብ ይዘህ መጣህ?

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf Před 19 dny +1

    እናንተ ብትሆኑ ምን ታደርጉ ነበር?

  • @Ethiofact810
    @Ethiofact810 Před 23 dny

    "ድል ለአማራ ህዝብ!!💪💪ሞት ለተረኛ ለፋሺስት ኦሮሙማ ሰራዊት"👎👎

  • @samyy3559
    @samyy3559 Před 23 dny

    Eprp is started by eirtrean to dismantled ethiopia and amara

  • @workutesfaye2677
    @workutesfaye2677 Před 23 dny

    Andafta......tirvumalba..were..le wutetalba..alamaba fanooo..atafrum...minim yaltechebete till.

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm Před 23 dny +1

    እውነት ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ግራ ገብቶናል

  • @abebemengistu7186
    @abebemengistu7186 Před 23 dny

    Girum woyiyit new.

  • @dessiemelza6330
    @dessiemelza6330 Před 23 dny

    Ante wusha ehapa ye amara telat endhon eweq-kedimo yimerut yeneberutin wushoch mebeqiya endanadergih teteneqeq!

  • @TakeleBizuayehu-gl1hu
    @TakeleBizuayehu-gl1hu Před 23 dny +2

    ቅዘናም አንተ ትቀውሳለህ

  • @hardsg
    @hardsg Před 22 dny +1

    Is this guy gonna be Ethiopia's leader if elected😂😂😂😂he is just there to eat crumbs of bread which is thrown from the government.

  • @Shigeza-ru5qs
    @Shigeza-ru5qs Před 23 dny

    lipistikune ansa, shemizehn keyer jeles atekebater, DIL LE FANO, DIL LE AMHARA HIZIB!!!!

  • @temesejigu
    @temesejigu Před 23 dny

    Ehapa eritrea asgenetel beka zim bele

    • @Ambaye45
      @Ambaye45 Před 21 dnem

      ማን ነው ይህን ተረት የነገረህ?

  • @workutesfaye2677
    @workutesfaye2677 Před 23 dny

    alamalba ..fanoon ..sitidegifu..

    • @Birkusers325
      @Birkusers325 Před 23 dny +1

      ካሁን በኋላ የአማራን ደም እየጠጣህ መኖር አይቻልም አንተ የዘቀጥክ የበታች።

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 Před 23 dny

    እራቅዉልንም ካማራም ክልልንም ህዝብንም አላማንም ይበላችሁ ነዉም ምንለዉም። ለማንም ጅል ንግግርንም ሄነም ንግግርንም ህግም መንግስትም የለም ብለናልም ህዝብንም አማራም ክልልንም ምንለዉም። ለማንም ዉሸታም ለማንም አንወያይም አትበጣረቅዉ እርስንም በራሳችሁ አዛዉ በግላችሁም ህዝብንም አማራም ዉጭም ሁናችሁንም ተበጣረቅዉ ሀሀሀ የማንም ግማታም ማይሰማንም ህግንም መንግስትንም ላማራምብህዝብንም የልም አራት ነጥብ ነዉ በዚህንም ይደነደማልም ምንለዉም። ስለእኛም ሰለህዝብንም አማራም ክልልንም ህዝብንም አራሽንም ሰላማችንም በክንዳችንም ነዉ ምንለዉም የለም ላምልራም ሰላም አሳቢንም የለም መንግስትም ሙብልልም ላማራም ክልልንም ህዝብንም በክዳችንም ሰማከርንም ነዉም ወሳኝዉንም ምንለዉም ህዝብንም አማራም ልጅዎችም ፋኖም አናራም።

  • @abrhambirhanu2591
    @abrhambirhanu2591 Před 12 dny

    እውነት እናንተ ግን ሀይማኖት አላችሁ?

  • @ramandebene1131
    @ramandebene1131 Před 23 dny

    ሱዳን ሀዶ ችግኝ ይተኽላል ይገርማል ሱዳኖች ለ 70 ዓመት የገነቧት ኣገር እየፈረሰች ችግኝ ይተክላል ምን ማለት ነው ዕብድ ነው።

    • @user-ls7pc5uv9b
      @user-ls7pc5uv9b Před 22 dny

      የአማራና የሌላውን ትግል አንድ ማድረግ ተገቢ አይደለም ለምሳሌ የትግራይን

  • @endrisbeshir9611
    @endrisbeshir9611 Před 23 dny +4

    መከላከያ ! ጅምላ ጨራሽ አብይ አሕመድ ሃላፊነቱ የተወሠነ የግል ሠራዊት!

  • @AlexEt-vm5ux
    @AlexEt-vm5ux Před 23 dny

    ድል ለፍኖ አማራ ህዝብድል ለፍኖ አማራ ህዝብድል ለፍኖ አማራ ህዝብድል ለፍኖ አማራ ህዝብድል ለፍኖ አማራ ህዝብድል ለፍኖ አማራ ህዝብ

  • @suzanakaleb2286
    @suzanakaleb2286 Před 22 dny

    መከላከያ ቅኝ ግዛት በአማራ ክልል ጀመረ እንዴ?! State of emergency አልቆ የለም እንዴ። ምን ይሰራል በየወረዳና ቀበሌዉ?!

  • @mulugetayohannes5340
    @mulugetayohannes5340 Před 23 dny

    First of all ante politician lemehone atemetinim zembam Ethiopia saw alatachim kuch beleh atenebezabez geze yalefebut party ye Ethiopian wotatoch yasecherese naw EPRP minim addis hasab yelewum ye Ethiopia hizeb tenkeko yawekal atenbezabez sera fet bozene maferia ampole yemeselek kkkkkkkk... 🤣🤣🤣🤣🤣😛😛😛😛😛

  • @abebechtessema8850
    @abebechtessema8850 Před 22 dny

    ሙሉውን የተበላሸ አሰራራ ቢታከም አይድንም ቢነገር አይሰማም። ይክ የሚያስፈልገው ከስሩ ነቅሎ ጥሎ በተማሩ ወጣቶች በ system መዘርጋት ስራ መቀየር አለበት።

  • @endrisbeshir9611
    @endrisbeshir9611 Před 23 dny

    እገታ
    በዚህ ምድር ላይ የሚታደግህ ሕግም ሆነ መንግሥት ስለሌለ አይንህን ማቁለጭለጭ አቁምና አጋች የሆነውን ሥርአት አፍርስ!!!
    እገታ ማለት እንደ እንሥሣ በመቆጠርህ የሚደርስብህ በዳዮችህ ያዘጋጁልህ ቀመር ነውና እየታገትክ አንገትህ ላይ ቢላዋ ከሚያርፍ በተለይ ወጣቱና ተማሪው ያለውን ሥርአት ቀይረህ እገታቸውንም ቢላቸውንም አስወግድ።

  • @masreshalakachew6535
    @masreshalakachew6535 Před 22 dny

    ድርድር የሚባል የለም ማሸነፍ ብቻ

  • @Abdulhaq5353
    @Abdulhaq5353 Před 22 dny +1

    ደርግ ቀይ ሽብር ሲጀምር ነው ኢሀፓ የትጥቅ ትግል የጀመረው ሲሉ ሰማሁ፣
    ቀድሞ ኢሀፓ ነጭ ሽብር ሲጀምር አይደል እንዴ ደርግ በምላሽ ቀይ ሽብር የጀመረው???

  • @getnettesfaye3387
    @getnettesfaye3387 Před 23 dny +1

    ይሄ ድሮ ወጣት ሲያስፈጅ የነበረ ፓርቲ ዛሬም ሊቀጥል ይፈልጋል ።አርፈህ ጡረታ ውጣ ዘመኑ የማንዋል አይደለም የቴክኖሎጂ ስለሆነ ጥጋችሁን ያዙ

    • @AbduHussenAdem
      @AbduHussenAdem Před 23 dny

      እሺ ተረኞች

    • @leuismesfin3443
      @leuismesfin3443 Před 18 dny

      What kind of comment teacinolge and politics complatily deferential POINT please stop talking about bullshet!!

  • @user-dx9tn6bi2r
    @user-dx9tn6bi2r Před 23 dny +1

    ጠንጋራ አስተሳሰብና እይታ እንዳለህ አፍህን ጀግናውን መከላከያን ስታነሳ ፅንፈኛ የባንዳ ልጅ እና የሽፍታ ልጅ ነህ ውሻ

    • @destalencho9106
      @destalencho9106 Před 23 dny +1

      መከላከያ በየመንደሩ እየተልከሰከሰ ራሱን አሳነሰ።የግለሰብ ስልጣን አስጠባቂ

    • @Ethiofact810
      @Ethiofact810 Před 23 dny

      "ድል ለአማራ ህዝብ!!💪💪ሞት ለተረኛ ለፋሺስት ኦሮሙማ ሰራዊት"👎👎

  • @endrisbeshir9611
    @endrisbeshir9611 Před 23 dny

    አብይ አሕመድ ቤንዛይድ !
    የሥራ ድርሻ: ከፍተኛ የሙሉ ጊዜ ውሸታም!
    Advanced Full Time Liar !