ከትራምፕ የግድያ ሙከራ ጀርባ ያለው ማን ነው | ዶ/ር አብይ ለትራምፕ ያስተላለፉት ቅኔ አዘል መልዕክት | እኛ ላይ የተመኙት መከራ እነሱ ላይ እየደረሰ ነው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 08. 2024
  • ከትራምፕ የግድያ ሙከራ ጀርባ ያለው ማን ነው | ዶ/ር አብይ ለትራምፕ ያስተላለፉት ቅኔ አዘል መልዕክት | እኛ ላይ የተመኙት ግፍ እና መከራ እነሱ ላይ እየደረሰ ነው

Komentáře • 284

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před měsícem +12

    መርሃባ ወንድሞቻችን ስዬዬዬዬዬዬዬ እና ሮቤላላላላ እናመስግናችኋለን ሁሌም ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን blessed 🙏🙏🙏🙏

    • @michaeltsige3352
      @michaeltsige3352 Před měsícem

      አንተና ብልግና ብቻ አይደለማ በሰላም መተኛት ያለባችሁ። ሁላችንም በሰላም መተኛት እነፈልጋለን። ለዚህ ነው ያንን ዱርጭት አብይ ለማጥፋት እንቅልፍ ያጣነው።

    • @alemalemye4812
      @alemalemye4812 Před měsícem +1

      @@michaeltsige3352ለሱ ያሰብከው ላንተ እዳይሆን ??ጅሎ

  • @user-bk9on1ug9b
    @user-bk9on1ug9b Před měsícem +11

    Siyoum Teshoma our great political Analyst

  • @sunshinebekelebekele9702
    @sunshinebekelebekele9702 Před měsícem +8

    ምርጥች እናመሰግናለን ሰለ ምርጥ ትንተናችሁ

    • @michaeltsige3352
      @michaeltsige3352 Před měsícem +1

      አብይን ስንነቅል ደሞ ምስጋናህ የትዬለሌ እንደሚሆን ጥርጥር የለኝም።

    • @sunshinebekelebekele9702
      @sunshinebekelebekele9702 Před měsícem +1

      @@michaeltsige3352 አንተ ደንቆሮ የአገር ሸክም እያለህ እሱ ኢትዮጵያን ከዳር እሰከ ዳር ከድህነት የሚታገድ ምሁር መሪ አታሰበው የምትነቀል አረም አንተ ነህ ወገኔ አብቹ ሚሊዮኖች ከጎኑ ነን ምድረ ዘረኛ ገደል ትገባላችሁ ባናታችሁ ተዘቅዘቁ

    • @michaeltsige3352
      @michaeltsige3352 Před měsícem

      @@sunshinebekelebekele9702 እንዳንተ ያለ አራሙቻን ለመንቀል እየመጣን ነው። ምናልባት እናትህቀሚስ ስር ተሸሽገህ እናገኝሀለን። ምሁር አልክ ድንቄም አሉ። ይሄ 5 ተኛ አና የ 6 ተኛ ክፍል በላይ ማስረጃ የሌለው የውሸት ዶር አጭበርባሪ የአእሮ በሽተኛ እጁ ከተያዘ በስቅላት የሳዳም እጣ አንነፍገውም።

  • @ArmyGod-xd3pt
    @ArmyGod-xd3pt Před měsícem +19

    በታላቁ መጽሐፍ ንጉስ ሳኦል ዳዊትን ሁልጊዜ ሊገድለው ይፈልግ ነበር እግዚአብሔር አሳልፎ ስላልሰጠሁው አልቻለም ስለዚህ የአብይ ህይወት በእርሱ እጅ ነው

  • @user-zy5we4by5g
    @user-zy5we4by5g Před měsícem +10

    የፈጣሪ ስራ እንዲህ ክፉ ተግባር ፈፃሚዎች በግልፅ በሚታይ የእጃታቸውን ያገኛሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ibrahimyassinawel6184
    @ibrahimyassinawel6184 Před měsícem +20

    መሪያችን አብይ ሺ አመት ምራ ዘርክ ይባረክ

    • @michaeltsige3352
      @michaeltsige3352 Před měsícem

      ይሄ ውሽነት ይባላል። ውሻ ጡጡ ጭራ እንደሚያሽከረክረው። ቅጥረኛ አለቅላቂ።

    • @abesema4572
      @abesema4572 Před měsícem +1

      አሜን ዘመኑን በመልካም ይለቅ

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před měsícem +33

    ክቡር ዶክተር አብይ አህመድ አሊ ራእዩ ተሳክቶ ተሰርቶ ተመረቀለት ድንቅ የጎርጎራ ፕሮጀክት አብቹን ያገዙ የረዱ የሰሩ ዉድ ኢትዮጵያዉያንን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha Před měsícem +21

    አቦ ይመቻችሁ ፤ አሟሟታችንንም እግዚአብሔር ያሳምርልን ።

  • @user-lz7sk9sd3k
    @user-lz7sk9sd3k Před měsícem +27

    እንኳን በሰላም ገባችሁ የኢትዮጵያ ልጆች ❤❤

  • @user-dm4pb9qe3d
    @user-dm4pb9qe3d Před měsícem +11

    ሰዬ እዎነተኛ ተንታያችን ያኑርህ አበቦ❤❤❤❤

    • @gracekensington4971
      @gracekensington4971 Před měsícem

      czcams.com/video/T7bLvjl0ybg/video.htmlsi=PQIzTkZUvlnjh6wxያንተ አᎆይ የሚሰራው የግፍ ጥግ

  • @AntenheEijgu
    @AntenheEijgu Před měsícem +5

    respect seyuim u r one and only

  • @jujucanal2165
    @jujucanal2165 Před měsícem +1

    ቀይ ባሀር ወደ እናት ሀገሯ🇪🇹🦁 አሜሪካን የሯሷ ጉዳይ ኢትዮጵያ ለዘላለም በአፍሪካና በአለም ላይ ትንገስ❤

  • @Markanberihun
    @Markanberihun Před měsícem +15

    ስየ ያራዳ ልጅ እንዴት ነህ ሮባ ሮቢ ጀግኖቻችን በርቱ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @foadnasir216
    @foadnasir216 Před měsícem +5

    የኢትዮጵያ ልጆች ኑሩልን የእሁነት አባት ሱዬ እና ሮባ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MinyahilTibebu
    @MinyahilTibebu Před měsícem +3

    ስዬ አንተን መሠማት ሱስ ሆነብኝ ። Unique person !!

    • @michaeltsige3352
      @michaeltsige3352 Před měsícem

      ድንጋይ እየሆንክ በመሆኑ ነው

    • @alemalemye4812
      @alemalemye4812 Před měsícem

      @@michaeltsige3352ምድነው በየኮሜንቱ ስር የምትርመጠመጠው ??ግን

  • @dagmawitesfayetafese4616
    @dagmawitesfayetafese4616 Před měsícem +9

    በእውነት አድናቂ ነኝ

    • @michaeltsige3352
      @michaeltsige3352 Před měsícem

      ወደፊት በተመሳሳይ በደደቡ አብይ ተፈፅም ሲሳካ በጣም ታመሰግናለህ።

    • @alemalemye4812
      @alemalemye4812 Před měsícem

      @@michaeltsige3352ይህልም እንጀራ 🥸

  • @abdurazaknasir8699
    @abdurazaknasir8699 Před měsícem +29

    ከመስማቴ በፊት ላይክ ማረገው ነገርስ??✌️ መልህቅ አርማችን ቀይ ባህር ቤታችን💪🇪🇹💪

    • @selamkeren
      @selamkeren Před měsícem

      ስያምርህ ይቀራል

    • @alemalemye4812
      @alemalemye4812 Před měsícem +1

      @@selamkerenታያለሽ !!

    • @yosefahferom6893
      @yosefahferom6893 Před měsícem

      @@abdurazaknasir8699
      በሻእቢያ ምርኮኛ የፈረሰች አገር ቀቀቀ እናተ ተበድራችሁ ታንክ ግዙ እኛ ደግሞ ገቢ እናደርገዋለን አንተ እንኳን ቂጥ ሞዥላቂ የጅማ ጋላ ትሆናለህ ቀቀቀቀ ጋላ አሁን ስለ ባህር ሲያወራ እንደ አማራ ወግ ይድረሰን ከሆነ በጣም ያስቃል ቀቀቀቀቀ

    • @hanigababa9147
      @hanigababa9147 Před měsícem

      Hhjjj​

    • @jujucanal2165
      @jujucanal2165 Před měsícem +2

      ቀይ ባሀር ወደ ሀገሯ 🇪🇹🦁

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 Před měsícem +10

    ሰዬ❤፣❤❤❤ እንኳንም በሰላም መጣህልን ከባልደረባህ ሮቤልና ❤ ከካሜራ አቀናባሪህ ቀሰቶ❤❤❤👍❤❤❤👍❤❤❤👍❤❤💋

  • @Ethiopian21YouTube
    @Ethiopian21YouTube Před měsícem +1

    ስዩሜ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ❤❤❤

  • @shoaafrassa6263
    @shoaafrassa6263 Před měsícem +5

    ስዩሜ ❤ ሮቤል❤ወፉ❤🎉 እንክዋን ደህና መጣችሁ:: የኢትዮጵያ ጀግኖች ሁሌም አደንቃችህዋለህ ❤️🙏🏾🇪🇹❤️🙏🏾🇪🇹❤️🙏🏾🇪🇹☮️💚💛❤️

  • @samiabera7894
    @samiabera7894 Před měsícem +8

    ሰላም ቤተሰብ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @lideteabteklegiorgis8528
    @lideteabteklegiorgis8528 Před měsícem +1

    ቢየ ጭላሎ አፈ ኢትዮጵያ ስዮሜ ተባረክ

  • @ziyadahassen5876
    @ziyadahassen5876 Před měsícem +9

    ሰላም ስዩሜ ሮባ ወፉ ስላማቹ ይብዛ አብቹምና ስዩሜ አላህ ይጠብቃቹ

    • @michaeltsige3352
      @michaeltsige3352 Před měsícem

      እንደነዚህ አይነቶቹን ይድፋችሁ ነው የሚባለው።

    • @alemalemye4812
      @alemalemye4812 Před měsícem

      @@michaeltsige3352አንተኑ 😇😇

  • @eyasujoshua349
    @eyasujoshua349 Před měsícem +2

    Very nice analysis 👌

  • @jujucanal2165
    @jujucanal2165 Před měsícem +1

    ስዬ የኢትዮጵያ ልጅ የባንዴዎች ፓናዶል እንወድሃለን

  • @jha8217
    @jha8217 Před měsícem +5

    Am always amazed by this channel within a couple of minutes there is 1k views

  • @solomongetachew9660
    @solomongetachew9660 Před měsícem +4

    ለአብይ መንግታችን እንሞታለን ❤❤❤❤

    • @michaeltsige3352
      @michaeltsige3352 Před měsícem

      በቅርቡ ድብን ትላለህ ምን አስቸኮለህ። ቅርሻታም!

    • @alemalemye4812
      @alemalemye4812 Před měsícem

      @@michaeltsige3352 እርር ብለህል ን ሆነህ ነው??

  • @adissdej2717
    @adissdej2717 Před měsícem +3

    Welcome

  • @anwrevians4900
    @anwrevians4900 Před měsícem +7

    Ethiopia

  • @user-je8fm4ss4w
    @user-je8fm4ss4w Před měsícem +5

    ሰላም ስይ አንተና አብቹ አተሙቱ አታርጁ ሁሌ ኑሩ ለዘላለም

  • @tilahunwoldesenbet8970
    @tilahunwoldesenbet8970 Před měsícem +8

    የትራምፕ መትረፍ በቀጥታ የመለኮት ጣልቃገብነት ነው፡፡ ስለተዐምራቱ ብዙ ማለት ቢቻልም ፥ ለማሰብ የሚሰቀጥጠኝ ነገር ማለቴ የገዳዩ ዕቅድ ቢሳካ ኖሮ እንደኔ ግምትና በቅርብ የአሜሪካን ፖለቲካ እንደሚከታተል ሰው ድርጊቱ አሜሪካንን በሁለት ጎራ ከፍሎ ሊገመት የማይችል ከባድ ጥፋት ውስጥ የሚከት ነበር ( መሣሪያ በገፍ በሚቸረቸርባት ሀገር መሆኗ ሳይዘነጋ ጥቅም ላይ የዋለውም ከባድ መሣሪያ በገዳይ አባት የተገዛ መሆኑንም ሳይረሳ ) ፡፡
    ፈጣሪ ግን ይህ ይሆን ዘንድ አልፈቀደም ፤ ከዜጋው በዘለለ አስቡት በዛ የሚኖሩ ኢትዮጵያንና ኤርትራዊያን ምን ይገጥማቸው እንደነበር ፡፡

    • @watcher6397
      @watcher6397 Před měsícem

      ትክክል ነህ ፣ ፈጣሪ ለክፋት ልክ አበጀለት !!!

  • @exingabayele4253
    @exingabayele4253 Před měsícem +5

    አሜሪካ ካላት አቅም አንፃር እንኳን ሀገሯ ውስጥ ስላለው ከሀገሯ ውጪ inteligence አላት። ለዚህም ተብሎ የተደራጀ መስሪያ ቤት አላት። ከዚህ መስሪያ ቤት የሚያመልጥ መረጃ የለም። ትራምፕ ከተመረጠ ይህንን መስሪያ ቤት ውጥንቅጡን የሚያወጣው ይመስለኛል።

  • @azebtefera9561
    @azebtefera9561 Před měsícem +17

    ሃይ ሃይ ቤተሰቦች ሰላማችሁ ይብዛ 🙏

  • @user-er5qi9jx9b
    @user-er5qi9jx9b Před měsícem +3

    Ethiopian yeneka yelewm Bereka! Legna yetemegnuten rasachew lay aderegut! Ethiopian mete kat amlak alat 💚💛❤️

  • @samsonayele4044
    @samsonayele4044 Před měsícem +2

    Best explanation Im waiting your channel every time S&R thank you 🙏🙏🙏

  • @ekg2186
    @ekg2186 Před měsícem +2

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪❤❤❤

  • @bishoftuschoolict3993
    @bishoftuschoolict3993 Před měsícem +6

    ❤❤❤ ETHIOPIA ❤❤❤

  • @meremmuksina1085
    @meremmuksina1085 Před měsícem +1

    እጅግ በጣም አሪፍ ትንተና ነው ይልመድባችሁ እድሜ እና ጤና ይስጥልን 👍👍👍

    • @michaeltsige3352
      @michaeltsige3352 Před měsícem

      አቃጣሪ ካመሰገንሺው እራሱን ይሰቅላል።

    • @alemalemye4812
      @alemalemye4812 Před měsícem

      @@michaeltsige3352ምቀኛ

  • @foziatabit8428
    @foziatabit8428 Před měsícem +6

    ሠላም ስዩሜ ሮባ በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም የሌላውም ስቃይ እንዲህ ይረዱት አላህ ቅርብ ነው ገን ብዙ ይታያልም ይሰማልም እናያለን።❤❤❤❤❤

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 Před měsícem +5

    ሰላም ስዩም ተሾመ እና ሮቤል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tarikuyirga8834
    @tarikuyirga8834 Před měsícem +2

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🙏

  • @molo0
    @molo0 Před měsícem +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fredjean4506
    @fredjean4506 Před měsícem +9

    ስጠብቅህ በደም በግፍ የተገነባ ሀገር ዋጋ መክፈሉ አይቀርም

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 Před měsícem +5

    ስዬ ከባድ ሚዛን ❤❤❤እባክህን የወልድያ ከተማ ህዝብ ያለጥይት ድምፅ ማደር አልቻለም ግራ ገባን 😢😢😢😢😢

  • @ayelechteshome7383
    @ayelechteshome7383 Před měsícem +7

    እንኳን ደህና መጣችሁ ስጠብቃችሁ ነበር፡፡

  • @user-ku6bq2tg3v
    @user-ku6bq2tg3v Před měsícem +3

    ልጅ ግን ገራሚ ነው እንደ ጴጥሮስ ጆሮውን ገላገለው😂😂😂😂

  • @kidusepheson4123
    @kidusepheson4123 Před měsícem

    ❤love you keep claming

  • @EBS86
    @EBS86 Před měsícem +5

    በርታ

  • @etichahabtamu7475
    @etichahabtamu7475 Před měsícem +3

    Aba Tentin 🎉🎉🎉👋

  • @tesfayearegahegn4688
    @tesfayearegahegn4688 Před měsícem +13

    ስዬ 💚💛❤️🙏

  • @naflemfikre9874
    @naflemfikre9874 Před měsícem +7

    ነቢያችን

  • @AlemayehuAnota
    @AlemayehuAnota Před měsícem +8

    ሰላም. ስ ዩ ሜ. አና ወፉ ❤❤❤❤❤

  • @nejatali9426
    @nejatali9426 Před měsícem +5

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Nuaim2020
    @Nuaim2020 Před měsícem +2

    Super cha

  • @eyuaweno9553
    @eyuaweno9553 Před měsícem +2

    smart

  • @nana2009able
    @nana2009able Před měsícem +3

    🎉🎉🎉❤❤❤

  • @watcher6397
    @watcher6397 Před měsícem +2

    ስዩሜ አንተ እኮ አንድ ሰው አይደለም እስር ሰው ነህ ፣ አይምሮዬን ሰፋ አደረከው ❤❤❤❤❤

  • @user-os7ct8bm8y
    @user-os7ct8bm8y Před měsícem +1

    ሥዬ ሥዬ ሮባ ሮባ ሠናይ ምሽትን ተመኘሁላችሁ ።

  • @AbebeMhiret-if1kv
    @AbebeMhiret-if1kv Před měsícem

    ነፃዎቹ ሰላም ይሁን ዘመናችሁ ከትራፕ የግድያ ሙከራ ማንአለ?እንደኔ ግምት አቶ ዳዊት ወ ጊዎርጊስ ይሆናሉ የሚል ግምት አለኝ።

  • @DegagaHailu-f6g
    @DegagaHailu-f6g Před měsícem +5

    ስዬ ኤለን መስክ እራሱ የግድያ ሙከራ ተደረገበት የሚል ዘገባ ዛሬ አይቻለሁ።አጣራና ንገረን።

    • @michaeltsige3352
      @michaeltsige3352 Před měsícem

      ለምን ራስህ አታየውም። ደንቆሮ

  • @danielworku-r8b
    @danielworku-r8b Před měsícem +1

    🎉

  • @zamosskeyas3002
    @zamosskeyas3002 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤

  • @solomonabu-zb7fd
    @solomonabu-zb7fd Před měsícem

    ስዪሜ ዛሬ ድምጽህ ብዙም አይደለም ይስተካከል

  • @chrisyab6066
    @chrisyab6066 Před měsícem

    ❤❤❤

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 Před měsícem +6

    ስየ ያራዳአ ልጂ ትራንፒ የኢትዮጵያ ፅዋ ቀመሰ

    • @SleshiAk
      @SleshiAk Před měsícem +1

      ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @fuadali7427
    @fuadali7427 Před měsícem +1

    ስዬሜ እባክህ በስልክ አግኘኝ ወንድሜ ፋአድ ከድሬ አከባቢ

  • @stm6284
    @stm6284 Před měsícem +3

    ከትራም የግድያ ሙከራ ጀርባ ህውሃት ነው ያለው 😂
    እነዴት አላልክም?

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před měsícem +1

    ስዬ ጎርጎራ ፕሮጀክትን እነ ደሱ እነ አቤቶኪቻዉ ከዉጭ ሲመጡ በህብረት ትጎበኙታላችሁ እናንተ ስትሸለሙ አደራ አብችዬንም ሸልሙልን

  • @user-oe7bh6gj6y
    @user-oe7bh6gj6y Před měsícem

    ❤🙏🏿

  • @abiyodaraga9271
    @abiyodaraga9271 Před měsícem

    እኛ ሪፓብልከን ገርድ ልከን አሜርከን እንጠብቅ።ታመቻኝ ስዬ bra.

  • @user-ct7zz7hc8r
    @user-ct7zz7hc8r Před měsícem +1

    Selamachu yebeza seya robale

  • @Aman-gt4vt
    @Aman-gt4vt Před měsícem

    ህረ ስዬ ወፉ አንዳንዴ እንኮን ወፍ የለም አይልም ወይ

  • @danielworku-r8b
    @danielworku-r8b Před měsícem

    🎉🎉🎉🎉

  • @AZKTube-pl8yq
    @AZKTube-pl8yq Před měsícem +5

    ባገሪቱ ሰው ጠፍቶ ምድያ የሰካራም መጫዉቻ ሆነ አይ አገሬ

  • @user-sk6yk4rg7p
    @user-sk6yk4rg7p Před měsícem

    ወፉ ናፈቀን እንየው የምትልዩ like

  • @sisayalemu558
    @sisayalemu558 Před měsícem +3

    ከትራፕ ግድያ ጀርባ መሳይ መኮንን ነው

  • @halimayassin7230
    @halimayassin7230 Před měsícem +1

    Jegnoch selam

  • @mootiiIfaa-ec5le
    @mootiiIfaa-ec5le Před měsícem

    ሱዬ
    እስቲ እነሱም የኛ እጣ የምጣባቸው።

  • @noahnoah1454
    @noahnoah1454 Před měsícem +2

    የዛሬው የትራምፕ ትንተና ትክክል አይመስለኝም

  • @netsanetkebede6490
    @netsanetkebede6490 Před měsícem +4

    ይኅንን ፑቲን በአጭር ቃል ገልጾታል። የ ወሽካቶች ኢምፓየር ፤ ግሎባል ማፊያም ሲል ገልጾታል።

  • @user-sk6yk4rg7p
    @user-sk6yk4rg7p Před měsícem

    ስዩም ወዲያ የገደሉት እርግጠኛ ነኝ ያውቁታል

  • @tsigerdasisaye7751
    @tsigerdasisaye7751 Před měsícem

    Ahun demo update the dressing style. Update our fashion industry. We become garbage for the outsiders. We may look clean but ugly. May be take us back to ቀ.ሐ ካባ and suit vibe. ❤❤

  • @berhanudema7487
    @berhanudema7487 Před měsícem +2

    You got it wrong, Trump is not better than Biden regarding foreign relations.

  • @Black-2024
    @Black-2024 Před měsícem

    ▫️Thank you #Robel_Mitiku | #Siyum_Teshome
    ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗😊👍
    ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 Před měsícem +2

    ሰዬ ! ትራፕ በሰልጣን በነበረበትና እሰከ ሚወድቅበት ጊዜ ከአሜሪካ እሰከ ዓለም አገሮች ትራፕ አገርን መምራት የማይችል ፅንፈኛ ደንቆሮ ግን በሃብት ብልፅግናው እንዲመረጥ የተደረገ ለመሆኑና ለመጣል ያልተደረገው ርብርቦሸ አልነበረም !! አሁን ደግሞ ከአገሩ ህዝብ እሰከ ዓለም ያሉ አገሮች ጠዋት ማታ የሚያናፍሰው ሱት ትረፕ ፕሬዝዳንት እንዲሆን ወይ የዓለም ህዝብ መደናበር በዛ ሰዬም ቀደም ሲል ሰለትረፕ ሰትናገር የነበረውን በማሰታወሰ??? አሁን ሰለትራፕ የምትናገረው እጅግ አሰገራሚና አሰደናቂ መሆኑን መጥቀሰ ግድ ይለኛል 🙏🙏🙏🙏
    ** ፓለቲካ ሸርሙጣ ነው የተባለውን አባባል ትክክል መሆኑን ያሰገነዝባል 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 Před měsícem +1

    በቀድሞው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የግድያ ሙከራ ላይ የፌደራል ምርመራው ያተኮረው በተጠርጣሪው ታጣቂ ለወንጀሉ ዓላማ እና እሱ በሌሎች ዕርዳታ ነው ወይ በሚለው ላይ ያተኮረ ነው ሲሉ ባለሥልጣናቱ ተናግረዋል።

  • @tadeltadel-wr9nx
    @tadeltadel-wr9nx Před měsícem +1

    ዝጥል አለ ያገሬ ሰዉ የ መጨረሻ ዝጥል ቢኖር ስዩም ተሾመ ነዉ ዝም ብሎ ነዉ የሚዘነጠለዉ

  • @addisn1176
    @addisn1176 Před měsícem +4

    ስዩም ባንተ የተነሣ መማር ጠለሁ ።

  • @munirali1436
    @munirali1436 Před měsícem

    Civil War can not be excluded

  • @starsportimporter6776
    @starsportimporter6776 Před měsícem

    የትራኘ የግድያ ሙከራ
    ለአብይ አህመድ ትምህርት ይሁነው

  • @Belachewchaka-gw1jq
    @Belachewchaka-gw1jq Před měsícem +1

    ሮቤል ዛሬ ገና የጅል ጥያቄ ጠየቅክ ከዚህ ግድያ ጀርባ ምንድነው ያልከው ከኢትዮጵያ ጋር ብለህ የጅላጅል ጥያቄ እንዴት ትጠይቃለህ ምንም አይገናኝም ሙከራው ፖለቲካዊ ወይም ከምርጫው ጋር አይገናኝ ም የግል ጥላቻ ነው ወሬ ሲጠፋባችሁ ነው ዛሬ ባትመጡ ይሻል ነበር ስዩም ምንም አያውቅ ም

  • @yosefahferom6893
    @yosefahferom6893 Před měsícem +4

    ግማታም ላባም ኤርትራ በደዚሕ አይነቱ ጀዝባ ስሟ ሲጠራ ያማል ግን በጣም ያጠነክረናል 🇪🇷💪💪💪🇪🇷🇪🇷💪💪💪🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪💪🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @user-kq4kf3qk5l
      @user-kq4kf3qk5l Před měsícem

      መጀመሪያ አሸባሪ ከማሰልጠን ዉጡ ዳቦ ቢነፋፋ ከመበላት አይተርፍም

    • @michaeltsige3352
      @michaeltsige3352 Před měsícem +1

      @@yosefahferom6893 አነተም እንደዛው አርጋ bro.
      ህዝብ አታሸብር። ያውም የራስህን፣ ሶማሌ ላንድ ጦርም አታሰልጥን።
      አንተ ስታረግ የተቀደሰ። ለሌላውን ወንጀል አታርግ።

    • @getachewnekere9029
      @getachewnekere9029 Před měsícem

      አንተ ደንቆሮ እዚህ ኢ/ያ ሚድያ ላይ ምን ታረጋለህ? ስዩም አእምሮውን በትኖ የሚሰራው።

    • @abiyodaraga9271
      @abiyodaraga9271 Před měsícem

      ግመታም አንታና አገርህ ቆሸሸ ኤርትራ ናው።

    • @abiyodaraga9271
      @abiyodaraga9271 Před měsícem

      ​@@michaeltsige3352ኢትዮጵያ ማንንም መሰልጠንና መስተጠቅ ትችላለች አንታ ግን ደቦ ገና ሰትበለ ከኢትዮጵያ ብትወደደር ትጠፈለህ።

  • @dreamsgaiety9073
    @dreamsgaiety9073 Před měsícem +3

    ያልበላህን ማከክ

  • @ahmedaliye4001
    @ahmedaliye4001 Před měsícem +4

    ከትራፕ የግድያ ሙከራ ደርባ ያለው ወያኔ ነው😂😂😂

  • @ErmiyasWorku-pv5sf
    @ErmiyasWorku-pv5sf Před měsícem

    ከኋላ ሰው ካልተመታ ይገርመኛል

  • @konjosara5547
    @konjosara5547 Před měsícem

    land is for god poeple can shear and live together without ethnicity
    look big country india more than 200 ethniciti live together

  • @watcher6397
    @watcher6397 Před měsícem +2

    ህዝቤ መሪህን አቀፍ !! ከበብ !! ወገብህን ደሞ አሰር ጠበቅ አድርግ ፣ አብይ አገሬን ስላለ በዚህ (በውስጥም በውጭም) ትንቅንቅ ሁሉ እያለፈ ነው ። ፈጣሪ ስለሸፈነው እንጂ ብዙ ግዜ ተሞክሯል ፣ ቸር ይግጠመን ❤❤❤❤❤❤

  • @gospelman7478
    @gospelman7478 Před měsícem +1

    John F Kennedy not Joseph

  • @EluZkerya
    @EluZkerya Před měsícem +1

    Siyom alamuddin habtun yagegnew be bulding enna be petroleum biz new ye ethiopia behabitu lay tebita progress new.adinakih negn.

  • @munirali1436
    @munirali1436 Před měsícem +1

    IT IS ALL ABOUT MONEY.