አርዓያን የሚያብከነክነው የአልጋነሽ መለስ አሟሟት | የህወሓቱ ጀነራል በአ/አ ምን እየሠራ ነው? | "1ሚሊዮን ትግራዋይ አስገድለን፤ 6ሚሊዮን አድነናል"

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • አርዓያን የሚያብከነክነው የአልጋነሽ መለስ አሟሟት | የህወሓቱ ጀነራል በአ/አ ምን እየሠራ ነው? | "1ሚሊዮን ትግራዋይ አስገድለን፤ 6ሚሊዮን አድነናል"

Komentáře • 373

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před 26 dny +53

    ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ውዶቻችን ስዬዬዬዬዬ እና አርአያ እናመስግናችኋለን ሁሌም blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před 25 dny +20

    ኢትዮጵያን የነካ
    የለዉም በረካ
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    🌹🌹🌹🌹

    • @kaprino
      @kaprino Před 8 dny

      ስለ የትኛው ኢትዮጲያ ነው ምታወራው ያለከው? እቺ ራስ በራስዋ ምትጠፋፋ ኣገር ናት ኣይደል😂😂😂

  • @foadnasir216
    @foadnasir216 Před 26 dny +39

    ኢትዮጵያ ታሻንፈለች 💪ሱዬ እና አርያ❤❤❤❤❤ኑሩልኝ

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před 25 dny +21

    ስዬና አርአያ ዉድ የጀግናዉ የኢትዮጵያ የመከላከያ ሰራዊት አባሎች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Tesfalem-tl7le
    @Tesfalem-tl7le Před 26 dny +35

    አርያ እናመሰግንሃለን እናከብርሃለን።

  • @user-ve8xm3kj4p
    @user-ve8xm3kj4p Před 25 dny +21

    በጣም እጅግ በጣም ከሚያሳዝነኝ አንዱ አርያን የመሰለ ለትግራይ ህዝብ ሲጨነቅ እሚረዳው አንድ የትግራይ ወጣት መጥፋቱ

  • @Askumarym
    @Askumarym Před 26 dny +30

    ብራቮ ስዬ ምርጥ የአራዳ ልጆች ይመቻችሁ ❤❤❤

  • @user-zy5we4by5g
    @user-zy5we4by5g Před 26 dny +14

    ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ ወንድማችን አርአያ ስዩሜ ሰላምና ጤና ይብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před 25 dny +10

    ጀግናዉ የመከላከያ ሰራዊታችን አይበገሬ የኢትዮጵያ ወታደር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @TadesseOli
    @TadesseOli Před 25 dny +15

    ሀገር ወዳድ እንቁዎች ኑሩልን።

  • @Belachewchaka-gw1jq
    @Belachewchaka-gw1jq Před 25 dny +33

    ለኔ የምንጊዜም ጀግና አገር ወዳድ ዘረኛ ያልሆነ ንፁህ ኢትዮጵያዊ አርአያ ነው

  • @JemalZeynu-lz3yu
    @JemalZeynu-lz3yu Před 26 dny +30

    ስዩሜ የኢትዮጵያ ባለውለታችን ነህ አላህ ይጠብቅህ

  • @gobezugobez5062
    @gobezugobez5062 Před 25 dny +5

    Araya is the ultimate resourceful person of TPLF gangs' history. May God protect him forever. I'm very pleased aquiring his knowledge in future references.👍 Keep poring TPLF disgraceful stories. 👏

  • @user-wf7ce1yd7e
    @user-wf7ce1yd7e Před 17 dny +2

    እይይይ ህውሀቶች ሥልጣን ብታጋሩና የሰው ምክር ብትሰሙ እንዲህ አትዋረዱም ነበር ህውሃቶች ሥልጣኑ ለተማሩና ለሥልጣናቸው የማይጨነቁ አስረክቡ

  • @ibrahimyassinawel6184
    @ibrahimyassinawel6184 Před 26 dny +11

    ወያኔዎች ሰው ስለመሆናቸው DNA check መደረግ አለበት ብዬ አስባለው

  • @MerhawiZemen-tu6st
    @MerhawiZemen-tu6st Před 25 dny +8

    ኣርኣያ ብቻ እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @mohammedseid8559
    @mohammedseid8559 Před 25 dny +11

    ስዩሜ ወንንድም ኣርኣያ ተ/ማሪያም ሁለታችሁ ምርጥ ኢ/ያዊ ናችሁ ሌላው ሁለታችሁም ብዙ የማናውቃቸው ነገሮችን
    አሳውቃችሁናል ለዛውም መረጃን በማስረጃ አስደግፍችሁ።እድሜ ይስጣችሁ

    • @wediofla3230
      @wediofla3230 Před 15 dny

      😀😀😀

    • @P4all-b
      @P4all-b Před 14 dny

      የሚያዘሩት በሙሉ 100% ውሸት ነው። ሲቀጥል ምርጥ ሆዳሞች እንጂ ምርጥ ኢ/ያዊ አይደሉም። ሆድና ሀገር እየለየን እንጂ ጎበዝ።

    • @Ayeante
      @Ayeante Před 14 dny

      አሪያንማ እነደዚህ አትበለው። ያኛው እንኳን😂😂 ​@@P4all-b

  • @foziatabit8428
    @foziatabit8428 Před 25 dny +4

    ሰላም ልጆቼ በርቱልኝ የሰውና የሀገር ጉዳት የሚሰማቹህ እንደ እናንተ ያለውዳትየሚሰማቹህእንደእናንተያለውንሐቀኞች ያብዛልን አለህ እናንተንም ከክፉ ይጠብቃቹህ።ደብረጽዮን አቶ ጌታቸውን በጣም ይፈራዋል።እንደ እንዝርት ያሾረዋል ለዝህ ነው የልብ ልብ የተሰማው ፣እርምጃ ጃ ካልተወሰደ የበላነውን እንዳንተፋና ችግር ውስጥሀገራችን እንዳትመለስ እሰጋለሁ።❤❤❤❤❤

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 Před 25 dny +6

    ስዩም ከአራያጋር የምታረገው ውይይት ደስይላል በርቱ🎉❤

  • @sarabeyan1811
    @sarabeyan1811 Před 25 dny +7

    አርአያ ምርጥ ኢት አላህ ይጠብቅህ

  • @Alias23686
    @Alias23686 Před 25 dny +8

    ስለ ህወሃት ቅሌትና ዘረፋ መስማት ሰለቸን።

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 Před 25 dny +6

    #ARAYA #TESFAMARIAM
    The PATRIOTIC SON of ETHIOPIA GOD BLESS you ✌️

  • @user-dp3jq5ll1e
    @user-dp3jq5ll1e Před 25 dny +15

    አርአያ ውድ ኢትዬጰያዊ የሕሊና ሠው እግዝአብሔር አምላክ ይባርክህ !!

    • @arayaelma1647
      @arayaelma1647 Před 15 dny

      @@user-dp3jq5ll1e
      I’m not an Ethiopian but I have to say the truth brother.

  • @WegeneDuresa
    @WegeneDuresa Před 26 dny +10

    ሰላማቹይብዛ

  • @BelewSufi-wb9td
    @BelewSufi-wb9td Před 24 dny +2

    ስዮም ሁሌ አርአያን ብታቀርበው በጣም ነው ደስ የሚለው ባየውት ቁጥር ለምን እንደሆን አላቅም ደስ ይለኛል እውነተኛ ኢትዮጵያዌ ዘረኛ ያልሆነ ለእውነት የቆመ ደስ የሚል የሕዎትን ተንኮል በትክክል የሚዘረግፍ አሉልክ እነ ኢርሚያስ የሕዎት ኮንዶሞች ቀፋፌ ዎች

  • @derbewhailu7085
    @derbewhailu7085 Před 19 dny +2

    ይብላኝ ለህወሃት እነሱስ ወደወገናቸዉ የኢትዮጵያ ህዝብ ነዉ የመጡት አሁንም ከጎናቸዉ እንቆማለን።

  • @አብኔዘርናሁሰናይሀብታሙ

    አርአያ እንኳንስ አንዴ ሞቶ ጊዜ ብትሳሳት አንተ ጥሩ ሰው ነህ . እግዚያብሄር ጤናን ይስጥህ. አይዞህ, ጥሩ ጊዜ እንደሚያልፍ ሁሉ መጥፎ ጊዜም ያልፋል.

  • @solomonmamo6602
    @solomonmamo6602 Před 25 dny +4

    Where is the wise people like Ariya t/mariyam??
    God bless you brother.

  • @sofiaidris5257
    @sofiaidris5257 Před 25 dny +3

    አርያ።።you are my favorite ጋዜጠኛ።።።።

  • @GetanehWube
    @GetanehWube Před 25 dny +12

    ስዬና አርዓያ ድንቅ ፕሮግራም ነበር ፤ ምስጋና ይገባችኋል 🙏🙏

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 Před 24 dny +4

    ስዩሜና አርአያ ፍትህ ፍትህ በግፍ ለተገደለቹ ህጻን ልጃችን

  • @mulugetagebra3472
    @mulugetagebra3472 Před 25 dny +3

    አርአያ ዋው ትለያለህ ሰዮ ተመችቶታል የኦሎፒኩ ኢሱ ስልጣን መቀበል አልተቻለም እኔነኞ ያለ ይንካኞ እያለ ነዉ አንዳድ ምንጮች ከራሽያ ኒኩለር አስገብቶዋል እየተባለ ነዉ አሪአያና ስዮ

  • @ggvideonow1
    @ggvideonow1 Před 22 dny +3

    አራአያ ታሪክ መዘከር ልዩ ችሎታ አለው። የማስታወስ ችሎታው ልዩ ነው።

  • @janohoytube3794
    @janohoytube3794 Před 25 dny +4

    አራአያ ኢትዮያዊ ባትሆን ይቆጨኝ ነበር::ሰዩም ማንንም አይምሬ ነጭ ነጯን ማለት ሰዮሜ ነው::በርቱ ::

  • @serahbezufeker8391
    @serahbezufeker8391 Před 24 dny +6

    አርአያ ከዘረኝነት የወጣህ ምርጥ ኢትዮጲያዉ የሰዉ ጥግ አከብርሀለሁ።

  • @nagashyihune4118
    @nagashyihune4118 Před 22 dny +3

    አርያ በጣም አከብርሀለ የእውነት ሰው ነህ

  • @melakunegash7556
    @melakunegash7556 Před 25 dny +19

    ሀቀኛ ሰው ነህ አርአያ ተስፋማርያም! እድሜ ይስጥህ❤

  • @leulasmamaw2759
    @leulasmamaw2759 Před 25 dny +9

    ሰው በላው ወያኔ ከኢትዮጵያ ምድር ጨርሶ መቀበር አለበት

    • @ETconference1
      @ETconference1 Před 14 dny

      80% ethiopian want TPLF to come back

    • @leulasmamaw2759
      @leulasmamaw2759 Před 13 dny

      @@ETconference1 Dirty minded woyane sympathizers can cry, your stupid and murderer woyane is just buried by the bravery Ethiopians

  • @SebeledejeneGebresilasie
    @SebeledejeneGebresilasie Před 25 dny +5

    ስዩሜ እና አርዓያ ውድ የኢትዮጵያ ዕንቁ ልጆች፣ የክፉ ቀናችን ቋሚ እና ተጠሪያችን ፣ የሕዝብ ድምፅ ናችሁና ትልቅ ክብር ይገችሁዋል !!!! ሰማይን እና ምድርን የፈጠረ ልዑል እግዚያብሔር ከክፉ በትር አና ዕቅድ ይጠብቃችሁ።!!!!!!!❤❤❤❤❤❤

  • @user-ry7vt7db6l
    @user-ry7vt7db6l Před 17 dny +1

    አርኣያን በጣም በጣም እናመስግናለን።

  • @mesiiselemon7619
    @mesiiselemon7619 Před 25 dny +3

    ፈጣሪዬ ሽበት ብቻ እኮ ሠውዬው ምላሥ ይታሠራል ኢሄ ባለጌ እናንተ ግን በርቱ

  • @foziamohamed1874
    @foziamohamed1874 Před 26 dny +6

    አብይ የስራህን ይስጥህ እንደጀመርክ ብትጨርሳቸው ሰላም እንሆን ነበር አሁንም አልረፈደም

  • @semerefeleke5415
    @semerefeleke5415 Před 26 dny +4

    Seyoum Anbesaw Berta ❤️♥️♥️

  • @mesfinkassa651
    @mesfinkassa651 Před 25 dny +4

    Àraya we love you !

  • @user-rj3dz6dz3b
    @user-rj3dz6dz3b Před 19 dny

    አርያ ስው ስው የሚሽተ ምርጥ የትግራይ ተወላጅ ኢትዮጵያዎ:: ሁሌም ብረት ይስጥልን:: ለእንዳንተ አይነቱን ኢትዮጵያዎ ያብዛልን:: ዘመንህ ይባረክ:: እውነት ሁሌም እንደ ንጋት ትበራለች::

  • @leulasmamaw2759
    @leulasmamaw2759 Před 26 dny +9

    አርአያ እና ስዩሜ እንወዳችዋለን

  • @dawadawit-jz9gm
    @dawadawit-jz9gm Před 25 dny +2

    የትግራይ መከራ መቼ ይቆማል ይስጨንቃል ግን ህዝብ ከሚያልቅ የሚበጠብጡ በያልቁ አይሻልም ወይ የተወሰኑ ሰዎች ማፅዳት ይገባል ።

  • @user-rj3dz6dz3b
    @user-rj3dz6dz3b Před 19 dny

    አርያ ስው ስው የሚሽተ ምርጥ የትግራይ ተወላጅ ኢትዮጵያዎ:: ሁሌም የኢትዮጵያ አምላክ ክብረት ይስጥልን:: ለእንዳንተ አይነቱን ኢትዮጵያዎ ያብዛልን:: ዘመንህ ይባረክ:: እውነት ሁሌም እንደ ንጋት ትበራለች::

  • @MebratuWondimu
    @MebratuWondimu Před 24 dny +1

    አርአያ በጣም ነው የምትመቸኝ ምክንያቱ ከጎጠኝነት የፀዳ አስተሳሰብ ስላለህ፡፡
    ስለ አልጋነሽ አሟሟት ግን እንኳን ወደ ገደል ወርውረው ገደሏት ደስ ብሎኛል ምክያንቱ የሃየሎም ገዳይ አረመኔዎች መሆናቸው እያወቀች ከአሜሪካ ስትንቀዠቀዥ ለምን መጣች?

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 Před 25 dny +2

    የሚደንቀው መንግሰት 🙏✋ የህውሃት ቀንደኞችን ወንበዴዎች አፈጮሌዎችን ፣ ድላዮችን ፣ አታላዮችን በሁለት ምላሰ ተጫዎችን በአመራር ቦታን እየሰጠ በአገርና በህዝብ የሚጫወተው አሁንም ህውሃትና ተላላኪዎቹ በሹፈትና በቀልድ መለልሰው እንደፈለጉት እንዲጫወቱ የሚያደርገው ራሱ መንግሰት ነው ✋✋ የሚደንቀው ነገር በሰላማዊ መንገድ እየተባለ እሸሩሩነት ለወያኔ ሞራለቢሰና ነውረኛን ባንዳን ለመፍትሄ እየተባለ አብሮ መጨመላለቅን✋✋

  • @Ethiopiawiiiit
    @Ethiopiawiiiit Před 25 dny +3

    Thank you Seye and Ariya. ስዩሜ እባክህ ለባህር ዳሯ እናት እና በአስቃቂ ሁኔታ ለተገደለቺው ልጇ ፍትህ በማለት ድምፅ ሁንላት በእግዚአብሔር::

  • @FaGon29
    @FaGon29 Před 23 dny +2

    በእርግጥ ግን እነኝህ የክልል 1 ሰዎች ከእናታቸው ሆድ ሲዎጡ ሰክረው ነው እንዴ የሚወጡት? አድገውም እንኳን ስካራቸው አይለቃቸውም። የኢትዮጵያ እንከን!!!!!!!!!!

  • @Markanberihun
    @Markanberihun Před 26 dny +9

    ሁለት አንበሳዎች በርቱ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-el4ul5lj9l
    @user-el4ul5lj9l Před 22 dny +1

    ዋውውውውአርአያ፡ስላየሁህ፡ደስ፡የምንወዳችሁ፡የምናከብራችሁ፡ስዬ፣አርዓያ፣ሮቤል፣ወፉ፡እንወዳችኋለን፡፡

  • @meseretaddisu7361
    @meseretaddisu7361 Před 21 dnem

    አርዓያ ትግራይ ካፈራችልን ሠዎች መካከል ምርጡ ኢትዮጵያዊ፡፡ ፈጣሪ አውነትን እንዲመሰክር ከሞት የመለሰልን ነህ፡፡ ዘረኝነት ይውደም ሰውነት ይቅደም!!!!!!!!

  • @user-ns1ik1vx7g
    @user-ns1ik1vx7g Před 25 dny +3

    የህውሃት ክፋት፤ ከብልጽግና ሴራ ብልግና እና ክህደት አይበልጥም።

  • @hanadekopp7375
    @hanadekopp7375 Před 24 dny +1

    The two favorite Gegna Ethiopians!!! May God protect you!

  • @RYAN-l2i
    @RYAN-l2i Před 26 dny +2

    ስዪም 🇪🇹 👌🇪🇹👌🇪🇹 አርአያ ባለ ውለታ

  • @Shiroye99
    @Shiroye99 Před 15 dny

    አርአያ ሰላምህ ይብዛ👌👌👏👏

  • @user-wl4dz9pw7m
    @user-wl4dz9pw7m Před 12 dny

    Thank you for general truth idea.war is unnecessary

  • @BirtaluNega
    @BirtaluNega Před 22 dny +2

    የተለየ ስርአት መቶ ቢሆን የቀድሞውን ለመኮነን ሞራል በኖራችሁ ።

  • @gelau777
    @gelau777 Před 25 dny +1

    ስዩሜ በድጋሚ አሪያን ይዘህልን ስለመጣህ እናመሰግናለን❤አሪያ በነ ሀብታሙ ኮልኮሌዎች በቀላሉ የምትሰበር፣ የምትሸማቀቅ አይደለህም❤የሚሰራ ሰው ብቻ ነው የሚሳሳተው! ወያኔን ለሃያ አመት ያለፈ ታግለሃል፣ በመረጃና ማስረጃ ተጋፍጠሃል! ዛሬም ሃቅን ይዘህ ቀጥለሃል❤ወያኔ የማይታረም ነቀርሳ ነው

  • @eliasbargicho1723
    @eliasbargicho1723 Před 26 dny +3

    አለን በዚህ ስዓት

  • @hananmelkamu6096
    @hananmelkamu6096 Před 17 dny

    መለመን ያለባቸው የትግራይ የአሉላ የዮሐንስ የኢዛና ሳይዛና ልጆችን አስጨርሰው ደግሞ ለማኝ አድርገዋል አምላክ እግዚአብሔር ህወሓትን ከኢትዮጵያ ምድር ጠራርገን

  • @samarukafir
    @samarukafir Před 26 dny +3

    Tha farset message ❤❤❤🎉

  • @abdulmelikaman5846
    @abdulmelikaman5846 Před 26 dny +1

    Hi Sye&Araya
    I like you both and today's program ❤❤❤❤

  • @yalemkonjo7887
    @yalemkonjo7887 Před 25 dny +13

    አኔ እንደ አርአያ የሚያሳዝነኝ ሰዉ የለም ህዝብ አልተረዳህም

  • @ziyadahassen5876
    @ziyadahassen5876 Před 25 dny +4

    ሰላም አረያና ስዩሜ ሮባባባባ ወፉፉፉ ሰላማቹ እዳሻዋ ይብዛ

  • @user-wf7ce1yd7e
    @user-wf7ce1yd7e Před 17 dny +3

    አርአያ ግን ምን አይነት ጉድ ነህ ተባይ ባንዳ ሥም አጥፊ ነህ ሥዩም እንኳ ትግራይና ተጋሩን ለማጥፋት የሚጥር እባብ ነው

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 Před 25 dny +1

    The best decision 🙏🏾❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌

  • @ከአቢላኦኪሎ
    @ከአቢላኦኪሎ Před 25 dny +2

    ሁለት ምርጥ ሰዉ

  • @fredjean4506
    @fredjean4506 Před 26 dny +5

    እናተ ጉዶች አሁንስ ከሱስ በላይ ሆናችሁብኝ

  • @kidus_kd
    @kidus_kd Před 26 dny +2

    Welcome back thanks for the information

  • @user-ot8nk3iq7j
    @user-ot8nk3iq7j Před 13 dny

    Araya good explanation also siyum keep in tpuch we love u

  • @wassiekebede6345
    @wassiekebede6345 Před 25 dny +3

    ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ እንቁ ልጆች ለጀግናው የመከላከያ ሠራዊታችን !!!

  • @helenh6930
    @helenh6930 Před 25 dny +3

    ስዬሜ አረአያ የኢትዮጵያ ቁርጥልጆች

  • @sebleworkgetnet-vg7us
    @sebleworkgetnet-vg7us Před 19 dny

    ዉይይታችሁ በጣም ትክክለኛ የሆነ የትግራይን ህዝብ/አገርን/ ማዳን ነዉ አይዟችሁ ሁሌም ፕሮግራም አድርጉት!!

  • @TedyTeklu
    @TedyTeklu Před 26 dny +5

    ስዩ የቀጠናው ቁልፍ ሰው።

  • @Sli-o6h
    @Sli-o6h Před 25 dny +1

    ድል ለኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት። ከዶ/ር አብይ ጋር ወደፊት !

  • @19tahsase
    @19tahsase Před 14 dny +1

    የብልጥግና ወንዳገረድ አና ንጹ ኢትዮጵያዊ ውይይት

  • @hannaberkat9531
    @hannaberkat9531 Před 18 dny

    አርአያ የሚናገረው ትክክል ነዉ ሀየሎምን እነሱ አጠፉት አልጋነሽንም አዉቀዉ አጠፉአት ምክንያቱም የምታጋልጣቸዉ ትልቅ ሚስጥር ስላለ ሀየሎም ንጹህ ጀግና ኢትዮጲያዊ ትግራዋይ ስለነበረ ኢትዮጺያን የሚበትኑት ሀየሎምን አጥፍተዉ ስለሆነ ነበር የሀየሎም ደም ይጮሀል ለዚህ ነው የተበተኑት ሀየሎም ለኔ ስጋዬ በመሆኑ የኢትዬጺያ አምላክ ይፍረዳችሁ

  • @captainayub6482
    @captainayub6482 Před 25 dny +2

    ሚድያ ክፈቱ ላንድ 🕊⚖️ኢትዮጵያውያን ብላችሁ የግሉን ትታችሁ ህዝብ አለ ጉናችሁ እባካችሁ ከዚህ ወድያ ምን ትጠብቃላችሁ እውነትን ይዛችሁ የፈጣሪ ወታደር ናችሁ ::🕊⚖️🙏🏽

  • @yimamseiddamtew7670
    @yimamseiddamtew7670 Před 22 dny +2

    ስዩሜ! ያንተ ችግር እኔ ብቻ ላዉራ የምትላት ነገር ነዉ! ኧረ ወሬ አታቋርጥ!? ወፉ ! ለምን አትነግረዉም?

  • @eyobmamo6760
    @eyobmamo6760 Před 25 dny +3

    እነሱ ከግብፅ ጋር ተነጋግረው ይመስለኛል ከአሁን በፊት እኮ ከሱማሌ ጋር ሆነው ወግተውናል እኮ::

  • @user-wf7ce1yd7e
    @user-wf7ce1yd7e Před 17 dny

    እባክህ ሃይልህን ብዙ አትጨርስ ሥልጣን እንዲሁ በግርግር እይገኝም ለግዜው ግን አገርንና ህዝብን ሸጠህ በምታገኘው ገንዘብ ግዝያዊ ፍላጎትህን ታሟላ ይሆናል

  • @seifuw3146
    @seifuw3146 Před 25 dny +1

    You guys, You're such bold and worth appreciated heroes. Thanks so much in the name of Ethiopianism.

    • @ETconference1
      @ETconference1 Před 14 dny

      I wonder what they did besides talking nonsense to get viewers 😊

  • @BuzeBedada-qb4bn
    @BuzeBedada-qb4bn Před 24 dny +2

    ፍትህ ለህፃን ፌቨን

  • @user-vd4fy2vk7h
    @user-vd4fy2vk7h Před 22 dny

    Nice to here from you all the time ❤

  • @MerhawiZemen-tu6st
    @MerhawiZemen-tu6st Před 25 dny +1

    ብኣርኣያ ንግግር እንትስምዕ ሕልሚ እዩ ዝመስለኒ ብቻ ኩሉ ናናይ ኢዱ ክረክብ እዩ ።

  • @teshagerabitew7158
    @teshagerabitew7158 Před 19 dny +1

    ሐዋት ራቁቱን አሰቀሩት አሁነም ወጣቱን ለመ ጨረስ በዝ ግጀት ላይ ናቸው ወጣቱ አውነታወን ይርዳ ህዋት አናነተን ሲሰማ ያቀረሻል ::

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 Před 25 dny +2

    ውይ አርአያ ኢትዮጵያ ታከብርሀለች

  • @abelworku992
    @abelworku992 Před 25 dny +3

    ስዩሜ ለኔ ከሆነ አንተን መስማት መታደል መሆኑን ስለማውቅ ፈጣሪ ያቆይክ ያቆየኝ ሠላም ላገራችን ሁሌም

  • @danielzerubabel3859
    @danielzerubabel3859 Před 25 dny +1

    Greetings from California

  • @yosefworku8773
    @yosefworku8773 Před 8 dny

    ከህውሃትና ከብልጽግና የየትኛው ግፍ ይበልጣል??? ስለብልጽግና አሁን ላይ እየሆነ ያለውን ግፍ ማን ይዘግበው? ? የህውሃት ግፍ ትላንት ነው የብልጽግና ግፍ ደግሞ ዛሬ ወይም አሁን ነው ፤ የቱ ይብሳል???

  • @hiwoteyasu7835
    @hiwoteyasu7835 Před 10 dny

    Good to see you, Arai. I was worried that maybe your hleath

  • @asefazegeye4646
    @asefazegeye4646 Před 19 dny

    አርአያ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኢ/ትን ህዝብ ለመርዳት ቆርጦ
    የተነሣ መሪ ሲገኝ ታስፈልገናለህ!!

  • @hibaamede4173
    @hibaamede4173 Před 19 dny +1

    ምንቸገረው የእርሱ ልጅ አልሞተ በእነርሱ ደም እርሱ የሚያገኘውን ጥቅም ነው የሚያስበው

  • @Asiya570
    @Asiya570 Před 25 dny +2

    Guys Allah protect you❤❤❤❤❤

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 Před 26 dny +3

    Seye selam

  • @SolomonWorkiye
    @SolomonWorkiye Před 25 dny +2

    Bravo seye.Araya betam ye mereja sew new 2 jegena setegenangu betam harif new.keep in rouch