ነብይ ማራናታ ለዳዊት ፋሲል 24 April 2024

Sdílet
Vložit

Komentáře • 1,2K

  • @ethiopiannewsofficial6432
    @ethiopiannewsofficial6432 Před 3 měsíci +472

    ዳዊት ፋሲል እውነተኛ የእግዚአብሔር ስው ነው የምትሉ ላይክ አድርጉ❤

    • @user-it3qu1ev2u
      @user-it3qu1ev2u Před 3 měsíci +5

      Awo bexam 😍

    • @abdissamoges8512
      @abdissamoges8512 Před 3 měsíci +2

      ቲፎዞ ካዳሚ አትሁን ከእግዚአብሔር ወገን ሁን ሆድ ያልፋል ተመለስ ኢየሱስ ይሻላል

    • @user-if6sd6ly2s
      @user-if6sd6ly2s Před 3 měsíci +3

      ደህንነት አይጠፋም እያለ ትውልድን ወደ አለማዊ ነፃነት የምገፋ ትምህርት ነው 😮

    • @user-ez7ib8qr9x
      @user-ez7ib8qr9x Před 3 měsíci +2

      I love his all teachings ❤❤❤❤

    • @AdaAda-wh6ix
      @AdaAda-wh6ix Před 3 měsíci +2

      1nga❤❤❤❤

  • @fithawekmahe5898
    @fithawekmahe5898 Před 3 měsíci +134

    ,ወንድም ዳዊት በትክክል የእግዚአብሔርን እውነት በቃል የምገልጽ ትክክለኛ የመጽሐፍ ቅዱስ አስተማር ነው።

    • @MuleTefera-rb3og
      @MuleTefera-rb3og Před 3 měsíci

      ኧረ እኛ የሚመክሩን የሚገስፁን የሚመሩን አባት አሉን።የሉም አትቀል

    • @BashaSehalh
      @BashaSehalh Před 2 měsíci +1

      እውነትኛ የግዛቤሄር አገልጋዪ ወንድም ዳዊት ፋሰል ነው

    • @isaacgoa8523
      @isaacgoa8523 Před 2 měsíci

      እውነተኛነቱን ውሸተኛነቱን ማንም መዝኖ ሹመት ማጽደቅ አይችልም።

    • @simretmg9263
      @simretmg9263 Před 2 měsíci

      ወንድሜ አንተኑም ስለነካካህ ነው እብድ ስለሆንክ እብድ ትሰበስባለህ ወንድም ዳዌትን ለመተቸት ብቃት የለህም ጋዜጠኛው

  • @mrzmrz5650
    @mrzmrz5650 Před 3 měsíci +99

    ዳዊት ፋሲል ''ዘንድሮ ነቢይ ለመሆን ደፋርና መሀይም መሆን በቂ ነዉ '' ያለዉ ሀሳብ ተመችቶኛል

  • @MerwenKeleta
    @MerwenKeleta Před 3 měsíci +131

    የዳዊት ፋሲልን ትምህርቶች ተማርና ታገለግላለህ

    • @melkamusonko
      @melkamusonko Před 3 měsíci +7

      ህያው እግዚአብሔርም ተባረክ ቅዱሳን ከዝህ ቦሃላ ለሀሰተኛ ነብያት ግዜ የለንም እንደ ዳዊት አይነት አገልጋይ እንደ አዋሳ ሙሉወንጌል መጋቢ ጌቱ
      ዶር ማሙሽ ዶር አብርሃም ዶር ተስፋዬ ሮበሌ ነብይ ጥላሁን ወዘተ አሉ ብዞቹ ለእግዚአብሔር ቃል ታማኝ ሆኖ እያገለገሉ ያሉ ቅዱስ ተባሬኩ ከወላይታ ሶዶ

    • @BisratFeleke-dl4di
      @BisratFeleke-dl4di Před 3 měsíci +1

      ✔🙏

  • @WaliiChimo
    @WaliiChimo Před 3 měsíci +64

    አትሙ የምትሉት ሁሉ ምርጥ ወንድማችንን አይወክልም ዳዊት ፋሲል እውነተኛ የእግዚአብሔር አገልጋይ እንጂ የገንዘብ የታይታ የሞቅታ አይደለም የምታወሩትን ለዩ

  • @user-qs9ik2pi6z
    @user-qs9ik2pi6z Před 3 měsíci +59

    ዳዊት ፋሲልን ከነቢይ ነኝ ባይ ሌባና አጭበርባሪዎች ጋር ስሙን ማንሳትህ አይመጥነውም !!

    • @temesgenreta8899
      @temesgenreta8899 Před 3 měsíci +3

      ለሽቀላ የሰውን ትኩረት ለመሳብ

  • @LunahirutZe
    @LunahirutZe Před 3 měsíci +80

    ወንድም ዳዊት ፋሲል እኮ የእ/ር ቃልና የእ/ር ቃል ብቻን ነው ፍልቅቅ አድርጎ ሰው በድንግዝግዝ ቃልና ሀሳብ ከሚወናበድ ይልቅ፣
    በእ/ር የቃሉ ሀሳብ ብቻ ቀጥ ብለን እንድንቆም ኮተታ ኮተት ከላያችን አራግፈን እሩቅ ሆኖ የተሳለብንን እ/ር ምን ያህል ቅርብ እንደሆነና ከውስጣችን በውስጣችን እንድንኖረው የሚያደርግ ጎበዝ ጎበዝ ታላቅ ወንድም ነው።

  • @firehiwottesfaye3163
    @firehiwottesfaye3163 Před 3 měsíci +112

    ዳዊት ፋሲል አንደኛ ነው

    • @MikiBehailu-t7c
      @MikiBehailu-t7c Před 4 dny

      Dawit ga yemimaru lejoch hatiyat mnm yemaymeslachew tebitgnoch nachew yihe ke Geta new?

  • @hamdabanana9733
    @hamdabanana9733 Před 3 měsíci +119

    ዳዊት ፋሲል ምርጥ አገልጋይ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZewduRegassa
    @ZewduRegassa Před 3 měsíci +83

    ስለ መፅሐፍ ቅዱስ በደንብ እዳውቅ ጌታ በኋይለኛው የሚጠቀምበት ወንድም ነው።ዳዊት ፋሲል / ጅማ ለሥራ በሄድኩበት አጋጣሚ ነው ይህ ወርቃማ ዕድል አግኝቼ የተጠቀምኩት።እሱ ሁል ጊዜ የሚለው ወንድም በሉኝ ነው።
    የቸርቹም ስም የእውነት ቃል ነው። ለኔ የዚህ ዘመን ጳውሎስ ነው።እባካችሁ አገልግሎቱ ዩቲዩብ ላይ ተጠቀሙበት።

  • @babyhabte5611
    @babyhabte5611 Před 3 měsíci +22

    ስለ ዳዊት ፋሲል ለመናገር ትንሽ እውቀት ያስፈልጋል፤ ለሁለታችሁም ያለኝ ምክር የዳዊት ፋሲል ት/ት እንድትሰሙ ነው ። ከዛን ደግማችሁ ህጻን አላዋቂ አትሆኑም!!

  • @user-zw1ju5rs7e
    @user-zw1ju5rs7e Před 3 měsíci +173

    ዳዊት ፋሲል ምርጥ ሰው ነው በናንተ አፍ አይጠራም

    • @ytwassie9331
      @ytwassie9331 Před 3 měsíci +12

      Dawit Fasil is truly a man of God

    • @AB-rf2tb
      @AB-rf2tb Před 3 měsíci +3

      ስለማይታወቅ ብዙ አልናገርም
      እናንተ ግን አታንግሱት

    • @seyoumgebrye3308
      @seyoumgebrye3308 Před 3 měsíci +4

      True he is best pre teaching I love him ❤❤❤ David he is best one!!!!!

    • @user-lf9qq9br1s
      @user-lf9qq9br1s Před 3 měsíci +3

      ዱባና እንቁላል ማወዳደር dev1st

    • @befakadutamrat3817
      @befakadutamrat3817 Před 3 měsíci +1

      አይባልም

  • @berhanulegesse8589
    @berhanulegesse8589 Před 3 měsíci +78

    " አንድ እብዶችን የሚያቀርብ ፓስተር አለ" ብሎ ስለተናገረ ሶፊ ያች ከንክናህ ከሆነ ፓስተር ዳዊትን ልታናንቅ የፈለከው ይመስለኛል። አንተም ብትሆን ከዴቭ እግር ሥር ቁጭ ብለህ ብትማር ትጠቀማለህ። ተው ይቅርብህ።

    • @user-pg1bl3fs8q
      @user-pg1bl3fs8q Před 3 měsíci +2

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @debocoffee
      @debocoffee Před 3 měsíci

      Awo Tikikil nesh, me beqalu new be betu

    • @endanchiabebe9986
      @endanchiabebe9986 Před 3 měsíci +2

      ዳዊት ስር ሆናችሁ ተማሩ

    • @genetketema3320
      @genetketema3320 Před 2 měsíci +1

      ራሡ እብድ ነው እንጂ ምን እብዶች ያቀርባል

    • @user-ub3uw1ky9l
      @user-ub3uw1ky9l Před měsícem

      ከሌብነት ድህነት ወርቅ ነው እንዳተ ፈጣሪን ከመካድ

  • @user-hc3uj6um3r
    @user-hc3uj6um3r Před 3 měsíci +30

    አረ ስለወንድም ዳዊት ፋሲል ትችት አታፍሩም? ሽቀላ ስለሚቀርባችሁ ነው

  • @hbaryagabr7320
    @hbaryagabr7320 Před 3 měsíci +14

    ❤❤❤❤
    ይህ ሰው ሊያፈርስ እንጂ የሚያንፅ አይናገርም ይሉቁ ክርክር እና ህውከትን ይወዳል
    ነብይ ማራንታ እግዚአብሔር ይብርክህ

  • @shemelismengistu9414
    @shemelismengistu9414 Před 3 měsíci +27

    Please don't ever compare Dawit Fasil with anyone he is special 100% representing Jesus and Jesus again Jesus that all.

  • @balkewkaltilahun-fy1ez
    @balkewkaltilahun-fy1ez Před 3 měsíci +29

    ዳዊት ፋሲል ብርክዬ ሰው ነው 22:35

  • @JonAlemu-wj9fd
    @JonAlemu-wj9fd Před 3 měsíci +33

    ዘንድሮ ነብይ ለመሆን ማህይም መሆም የመጀመሪያው መስፈርት ሲሆን ሲቀጥል ደግሞ ደፋር እና ህግ ማያውቅ መሆን ነው።

  • @WubshetAlayou
    @WubshetAlayou Před 3 měsíci +76

    ዳዊት ፋሲል በዘህ ዘመን ሰዎችን ወደእግዚአብሔር ቃል አውነት እንዲመለሱ እየተጠቀመበት ያለ የእግዚአብሄር ሰው ነው ።

  • @leklekun
    @leklekun Před 3 měsíci +41

    ሶፊ ዳዊት ፋሲል ህፃን አይደለም እንደናንተ ተወት ብታረጉት እድሜያቹ ይረዝማል፡፡ ዳዊት ፋሲል ወንድም ነው ፓስተርም ነብይም አይደለም፡፡ ተጠንቀቁ!!!!

  • @user-xp4mr9cl1s
    @user-xp4mr9cl1s Před 3 měsíci +17

    በእዉነቱ ተጠያቂዉ የእዉነት የእግዝሐቤር ሰዉ ነዉ፡፡

  • @johngona505
    @johngona505 Před 3 měsíci +6

    ዳዊት ፋስል የእግዚአብሔርን ቃል በትክክል የምያስረዳ የምያስታምር ትክክለኛ የእግዚአብሔር መንፈስ እርሱም የሰላም መንፈስ ያላበት ሰው ነው

  • @getachewdemissie6974
    @getachewdemissie6974 Před 3 měsíci +29

    ፓስተር እባክህ ኢንተርቪው ስታደርግ እንደጋዜጠኛ በትህትናና በተረጋጋ ሁኔታ ያለንዴት ብትጠይቅ መልካም ነው።

  • @selam7742
    @selam7742 Před 3 měsíci +24

    ኧረ ፓስተር ሶፎኒያስ ተረጋጋ እንጂ ምነው ጦርነት አደረከው እኮ ወንጀለኛ የምትጠይቅ ይመስልብሃል።

    • @alemayehugemechu6239
      @alemayehugemechu6239 Před 3 měsíci

      በእግዚአብሔር ስም የሚያጭበረብር ወንጀለኛ ነው እኮ

  • @konjitalemu4469
    @konjitalemu4469 Před 3 měsíci +68

    አይ ሶፊ አንተ ሰው ፕሮግራም ሁልጊዜ አሉባልታና እንጨት እንጨት ያለ ነው በወንድሞች መሃል ፀብን ትዘራላህ እግዚአብሄር ይፈውስህ ነብይ ማራናታ ጌታ ይባርክህ ይሄ ሠው ተገቢ ያልሆነ ነገር ስም እየጠራ ሲጠይቅህ በማስተዋል የመለስከው መልስ በጣም ጥሩ ነው ጌታ ይባርክህ።

  • @tiktokethiofunstation103
    @tiktokethiofunstation103 Před 3 měsíci +8

    እግዚአብሔር ብቻ ነው መንፈሳዊ አባትህ! ኢትዮጵያ ውስጥ መንፈሳዊ አባት የለም !! ትክክለኛ አባባል ነው ተባረክ

  • @Eyes079
    @Eyes079 Před 3 měsíci +16

    Dawit fasil Yeegziabhr qal beewnt yemiyagelgel Agelgay new 😊😊

  • @temesgenhareru6496
    @temesgenhareru6496 Před 3 měsíci +8

    የዳዊት ፋሲል ስምን ለምን ርእስ አደረጋችሁት ሐሰተኛ ነጋዴ መሆንህን ያሳያል እባክህ ታረም ጌታ ማስተዋልን ይስጥህ

  • @hamdabanana9733
    @hamdabanana9733 Před 3 měsíci +43

    ማስታወቂ ነው ለአተ ዳዊት ፋሲል የተከበረ ምርጥ አገልጋይ ነው

  • @munich2017
    @munich2017 Před 3 měsíci +9

    ፓስተር ዳዊትን መተቸት የዚህ ፕሮግራም አዘጋጅ ቢሆን ተጋባዥ ምንም አይነት ሞራል የላችሁም ጌታ ከእኔ ተማሩ እንዳለ እናንተ ሁላችሁ ከጌታ በታች ከፓስተር ዳዊት ፋሲል ተማሩ የጌታ ሰላም ከሁላችሁም ጋር ይሁን.

  • @HabMotion
    @HabMotion Před 3 měsíci +17

    ዋ ክዳዊት ፋሲልማ ዘወር በሉ ፣ በተራ አፍ የሚጠራ አይደለም እውነትኛ የወንጌል ሰው ብዙዎችን ወደ እውነተኛ ወንጌል ያመጣ ትልልልቅ ሰው ነው ፣ ጌታ ዘመኑንንንንን ይባርክለትት።

  • @mengistutesfaye9375
    @mengistutesfaye9375 Před 3 měsíci +11

    Dawet fasil is the Best
    Christian and he has good personality and he's not leaving for money don't say anything about him

  • @user-wj5xt7ns8h
    @user-wj5xt7ns8h Před 3 měsíci +12

    ፓስተር ሶፊ አገልጋዮችን የምትጠራው ለተከታዩ ምን ለማስተማር ነው?? ለማንኛውም ጥያቄዎቹ በቅንነት ቢሆን መልካም ነው።

  • @mechalewgyesus8249
    @mechalewgyesus8249 Před 2 měsíci +2

    ከጠያቂው ይልቅ ተጠያቂ ትሁት አገልጋይ ይመስላል። ጠያቂው ማቀራረብና ማስታረቅ ዓላማ ሳይሆን የሌላውን አገልጋይ ስህተት አምጥቶ በመናገር ጥላቻን ማባባስ ይታይበታል። ተጠያቂው አስተዋይ አገልጋይ በመሆኑ ጥላቻንና ልዩነትን ላለማባባስ ጥረት ሲያደርግ ይታያል። ጠያቂው የተለያዩ ዓይነት አገልጋዮች ሲጋብዝና ሲያወያይ አገልግሎቶችን ቢያከብርና በቅንነት መንፈስ ቢሆን መልካም ነው።

  • @nigussienigussie-dk2tn
    @nigussienigussie-dk2tn Před 3 měsíci +81

    ወንድም ዳዊት ፋስል ምርጥ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነው 🙏🙏🙏🙏

    • @user-ub7yo9rq1r
      @user-ub7yo9rq1r Před 3 měsíci

      ወንድም ዳዊት ፋስል የእዉነት የእግ/ር አገልጋይ ነዉ በመጽሐፍ ቁዱሥ ላህ የተመሮኮዘ ነዉ ሶፎንያሲ አንተ የወንጌል ጠላት ነይ ዱርዬ

  • @merafmelaku
    @merafmelaku Před 3 měsíci +8

    በጣም የምወደው አገልጋይ ነው ዳዊት ፋሲል ❤❤❤

  • @user-lb6kg5hz4e
    @user-lb6kg5hz4e Před 3 měsíci +34

    ኸረ ሶፊ ቁጭራ ሰፈር አደረጋችሁት ተረጋጋ እንጂ ይሄ ተመልካችን መናቅ ነው ምን ያስጮህሀል ማስተዋል ይብዛልህ

    • @munich2017
      @munich2017 Před 3 měsíci +2

      ማስተዋል ? ከየት ያምጣው ጨረታ የሚያጫርት ነው የሚመስለው.

    • @abdissamoges8512
      @abdissamoges8512 Před 3 měsíci +1

      እራስህን ታውቃለህ ግን????

    • @hailem9116
      @hailem9116 Před 3 měsíci +1

      ​@@munich2017አቦ የሚገርም መልስ ነው

  • @tumitube2549
    @tumitube2549 Před 3 měsíci +13

    The so called ነብያቶች እኮ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት ስለሌላቸውና ሽቅላ ላይ ስለሚያተኩሩ ነው። ትምህርት ደግሞ እያንዳንዱን የሐሰት እንቅስቃሴዎች ስለሚመታ ሐሰተኛ ነብያቶችን መንካቱ የግድ ነው። አስተማሪዎች ሆን ብለው ነብያቶችን የመንካት አላማ የላቸውም ቃሉን ሲያስተምሩ የቃሉ ክፍል ነው እንግዲ ሚያስወራቸው እነሱ ምን ያርጉ?

  • @EndaleEndale-qx4zn
    @EndaleEndale-qx4zn Před 2 měsíci +3

    ሰፎንያስ ቱ በጣም ታሳዝናህ ጌታ የደነደነውን ልቦናህን ያብራልህ ቃላቶችህ አጠቃለይ ንግግርህ ክርስቲያንን አይገልጽም የትልቅ ትንሽ የሙሉ ባዶ ቱቱቱቱ😢😢

  • @danielfurgasa758
    @danielfurgasa758 Před 3 měsíci +3

    ዳዊት ፋሲል የወንጌል አገልጋይ ነው።ታናሽ እህቴ ካንሰር ታማ አዲስ አበባ ያሉ ነቢያቶችአብዛኛው ጋ ፀለየው ትፈወሳላች ብለዉ ነበር ነገር ግንእሷ ወደ ጌታ ሄደች ስለዚህ የግምት ትንቢት እያመጡ ስላጭ በረበሩን ጌታ ምህረት ያርግላቸው ቀጣፊዎች ናቸው!

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284 Před 3 měsíci +7

    ገበያችሁን የዘጋ እግዚአብሔር ይመስገን ህዝቡ ነቅቶባችኋል ወደ እውነት መንገድ እየተመለሰ ነው ይልቁን ሳትሞት ንስሃ ግባ።

  • @brihanubekele
    @brihanubekele Před 3 měsíci +25

    Respect Brother Dawit Fasil Please!

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 Před 2 měsíci +2

    ፓስተር ዳዊት ፍሲል ለእኔ 1111 የክርሰቶሰ አየሱስ ወንጌል አሰተማሪ ነው ❤❤❤

  • @user-cw4zd6mx5t
    @user-cw4zd6mx5t Před 3 měsíci +6

    አጋንንትን ለማስወጣት በእየሱስ ማመን ብቻ በቂ ነው የተለየ ፀጋ አያስፈልገውም ማርቆ 16:17

  • @godsheknows3792
    @godsheknows3792 Před 3 měsíci +10

    ኢተርቪውን ወደ ክርክር አትቀይረው ለዩትብ ገንዘብ ብለህ

  • @user-wo7oz2dv9c
    @user-wo7oz2dv9c Před 3 měsíci +6

    ማራናታ ተበረክልኝ respect . pastor sofi ግን ይቀረሀል interview ክርክር አደለም 🙏🙏

  • @asteralemayehu8094
    @asteralemayehu8094 Před 2 měsíci +2

    He is a true man of God!! To have him at this time, he is a blessing to our country Ethiopia.. May God bless you prophet Maranata🙏🙏❤️🙏🙏💕🙏🙏

  • @user-te3jc4cv4x
    @user-te3jc4cv4x Před 3 měsíci +4

    ሶፊ ስንቴ ስንቴ እንገርህ አትጬህ ተረጋጋ ልጁን ገንዘብህ ለማድረግ ነው ወይስ ለመጣል ነው ክርከርህ ቢያንስ ስክን ማለትን ከሱ ተማር።

  • @fikrutafese4998
    @fikrutafese4998 Před 3 měsíci +6

    ተአምር ለምን ተደረገ ተብሎ አይጠየቅም ። ጌታም ሁለት ዓሳንና አምስት እንጀራን ባርኮ ለአምስት ሺ ሰዎች እንዲበቃ እና እንዲተርፋቸው አድርገዋል ከየት አመጣ አይባልም።

  • @AlmazAlemu-kl9oz
    @AlmazAlemu-kl9oz Před 3 měsíci +4

    ሶፈንያስ እባክህ ጩኸትና ቁጣን ምን አመጣው ሰው ጋብዘህ ከፍ ዝቅ ማድረግ የለብህም አንተ ማን ነህ ይህ ሰው ካንተ የተሻለ ነው በተረጋጋ መንፈስ ነው የሚናገረው ጌታም እንዳንተ አይናገርም አስተውል ፍርድ የጌታ ነው አስተውል አስተውል

  • @TamratWegu
    @TamratWegu Před 3 měsíci +3

    ኧረ ሶፊ ተረጋጋ ሰዎችን ኢንተርቪው ስታደርግ በትህትና ጠይቃቸው እንጂ ለምን አቧራ ታነሳለህ ለምትጋብዛቸው ሰዎች ክብር ይኑርህ አገልጋዪ ግን በጣም በቅንነት ነው የሚያወራው ተባረኩ❤❤❤❤

  • @TesfaKiflie-gz2hf
    @TesfaKiflie-gz2hf Před 3 měsíci +2

    ሶፊ በእስራኤል ታላቅ ረሀብ በነበረ ወቅት የእግዚያብሔር ነብይ አንድን መበለት የምበላውን ስጪኝ አላት እሷም እኔና ልጄ አንድ ጊዜ ብቻ የምንበላው ነው ያለን አለችው ።እሱም ያንኑ አምጪው አላት እሷም ሰጠችው። እሱም በቤትሽ ያለውን ባዶ ማድጋ ሁሉ አምጪ አላት እሷም አመጣች ነብዩም ማድጋዎቿ በዘይት ሞሉ ። ዘይቱ ከየት መጣ? አየህ ያኔ የሆነውን ካመንን የዛረውንም ሆኖ ከተገኘ ዝም ብሎ ማመን ነው

  • @tsegawkoynaofficial
    @tsegawkoynaofficial Před 3 měsíci +12

    ተባረክ ነብይ ፀጋ ይብዛልህ መልሶችህን ወድጃቸዋልሁ ድንቅ ነህ፡፡

  • @xtx2795
    @xtx2795 Před 3 měsíci +3

    ዳዊት ፋሲል መፃፍ ቅዱስን በግዚአብሔር ፀጋ ተንትኖ የሚያስተምር የእግዚአብሔር ሰው ነው እሱን ለመተቸት አትችሉም እፈሩ

  • @BiniyamHussen-gd2nq
    @BiniyamHussen-gd2nq Před 2 měsíci +1

    ወድም ዳዊት አገልጋይ ነን ብለው የእግዛቤር ልጆች አቅም ሀብት ለመጠቀም ሲሉ በእግዛቤር ልጆች ልብ ውስጥ የተሳለውን ክርስቶስን በማጥፋት የራሳቸውን ስአልና መልክ ወይም ቀበር የሚጭኑትን ወንድም ዳዊት በወጌል እውነት አየሰበረ ሰው ለሁሉ ነገር መፍትሄ የሆነውን የተሰቀለውን የእግዘቤር ልጅ እየሱስን በልጆቹ ልብ ላይ እንዲደምቅ እየሰራ ያለ ወንድም ነው ለወድም ዳዊት ፀጋና ብዙ መንፈሳዊ ልጆች እንዲሰጠው እፀልያለው!

  • @KebedeTsegaye
    @KebedeTsegaye Před 3 měsíci +3

    እኔ የምለው መጀመሪያ የአገልጋይ ዳዊትን ት ምህረት በአግባብ እንረዳ እርሱ ያለው የነቢያትን አገልግሎት እንደ ቃሉ የሆነውን ማለቴ ነው አልተቃወመም ነገር ግን የነብይነትን ሹመት ከእ/ር ከሆነ ሁሉም የሚሆነው በስርዐት ነው ያንን ደግሞ በፊት እንዳልኩ ት ጌታ ሲናገር ም .ሆነ የስራ በስርዐት ነው ሁሉን እን ያወቀ ምንም ከእርሱ ሊሰወር በማይችልበት ሁኔታ እያወቀ መልሱ ሁሉ በጥበብ ነው ለምሳሌ 5ባል ንላት ሴት እንዴት አናገራት ዲኖሩን እያሳየ የዲናሩን መልክ እያሳየ ምን መልስ ስጠ ምላሹ በአግባብ ነው አሁን የምድራዊ መንግስትን ስርዓት ልት ጠብ ቅ ይገባሀል ነቢይ ስለሆንክ ከስር0ት ልትወጣ አይገባም ታዲያ የሚሳስቱትን ማን ይመልስ ያ ለ እውቀት የሚሠራውን ስራ በእ /ር ቃል ት/ት ሊነገር ይገባል ወንድም ዳዊት ት /ቱ ምንም እንከን የለበትም እኛ ስንሰማው በሚቆነጥጥ ቃል ስለሆነ እንሰማዋለን የእግር ልጆች እንጂ ዲቃላ አይደለንምና ስለዚህ ሳይገባህ አትጠይቅ ሳይገባህም አትመልስ

  • @meleseanamo7743
    @meleseanamo7743 Před 3 měsíci +5

    ጠያቂው ክርክር ለማድረግ ተዘጋጅተህ መጥተሃል የራስህን አለማወቅ ገለጥኸው

  • @godsheknows3792
    @godsheknows3792 Před 3 měsíci +7

    ኢተርቪው የማጋለጥ personally ፍቅር ና ትህትና ለማቅናት አይታይብህም ወንጌል ፍቅር ነው

  • @asfawasfaw9014
    @asfawasfaw9014 Před 3 měsíci +3

    እለምና ምኞቷን አራማጆች ሰርቶ መብላትን ክብር የማያውቁ ይሳካልህል ቤት መኪና አምላክ የእነርስ መቀለጃ::

  • @addisalemkebede6917
    @addisalemkebede6917 Před 2 měsíci +1

    ተጠያቂው ጌታ ይባርክህ ጠያቂውን ምንም ያልተረጋጋ ሁሌ ጩህት ብቻ ሁሌ ሰው መተቸት ከዚህ ያለፈ ነገር የለውም ግዜ ማቃጠል ብቻ አንድ የሚጠቅም ነገር የለህም ሶፊ

  • @user-uu9ps3hs5w
    @user-uu9ps3hs5w Před 3 měsíci +6

    ሁለታችሁም አትረቡም ቆይ ማን ነህ ሶፊ የዚህ ፕሮግራም አላማ ምንድነው... ጭቅጭቅ አታርገው bible verse እየጠቀስክ ለምን እንደ ክርስቲያን ለምን argu አታረግም

  • @dagmawetesfaye6495
    @dagmawetesfaye6495 Před 3 měsíci +4

    ጠንቋይማ ከአንዱ ቀምቶ ነው ለሌላው የሚሰጠው። እግዚአብሔር የእጆህን ስራ ይባርካል ነገር ግን ከሌላው ቀምቶ ለአንተ ይሰጣል ብዬ አላምንም። አዲስ ገንዘብ ተፈጥሮ ነው እንዳይባል ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል። መቼስ እግዚአብሔር አንድን ግለሰብ ለመባረክ የሀግርን ኢኮኖሚ በግሽበት (inflation) አያሰቃይም ብዬ አስባለሁ። የቄሳርን ለቄሳር ያለ አምላክ የራሱን ፕሪንሲፕል በመጣስ ገንዘብ እያተመ በአካውንት ያስገባል ብዬ ጨርሶ አላስብም።

  • @jesusislord7858
    @jesusislord7858 Před 3 měsíci +9

    ፓስተር ሶፎኒያስ ምነው ከዶክተር ገመቺስ ጋር የነበረው ትህትናህ አሁን የት ሄደ ?

  • @user-fe1rp6ou5h
    @user-fe1rp6ou5h Před 3 měsíci +3

    በተለይ ከክፍለሀገር ወደ አዲስ አበባ ከአዲስ አበባ ወደ ውጪ ሀገር ያልካት ነጥብ ለብዙ ነብያት ጥያቄ ሆና መቅረብ አለባት። ምክንያቱም ነብያት ገንዘብ ፈልገው ነው ሽግግር የሚያደርጉት እንጂ እውነተኛ ጥሪያቸው አይደለም።

  • @MulukenAndualem-ok3um
    @MulukenAndualem-ok3um Před 3 měsíci +5

    Sofi Gin betam chiger yalebeh sew neh lemen ateregagam ere tinesh ke pastor Dawit temar.

  • @sarahaddis7338
    @sarahaddis7338 Před 3 měsíci +5

    ለምን አትደባደቡም ከዛ ያሸነፈ ያውራልን😂😂😂😂😂

  • @EphremMM2
    @EphremMM2 Před 3 měsíci +2

    መንፈሳዊ አባት እጅግ በጣም ብዙ አሉ። አባት ከለለህ ራስህን ጠርጥር።

  • @gakitdebubu7655
    @gakitdebubu7655 Před 3 měsíci +5

    .ምድረ አጭበርባሩ ሁላ ጠያቂም ተጠያቂም ዕድሜያችሁ አጭር ነው!! እንደዚህ ትውልዱን እያደናገራችሁና እያደነቆራችሁ አትቀጥሉም!!!!!!!!!!

  • @AshuMiraf
    @AshuMiraf Před 3 měsíci +27

    አንተ ሰውዬ ጌታን ከፈራህ ዲቫይን የሚለውን ቀይረውና ሰፎንያስ ሾ በለው

    • @mesfinadmassu6428
      @mesfinadmassu6428 Před 3 měsíci

      እውነትህን ነው
      ክፍት አፍ ሾው ቢለው ጥሩ ነው

    • @user-jp5nj9kv2e
      @user-jp5nj9kv2e Před 3 měsíci

      አንተ ራሱ ጌታን ፍራና የማንም የነቢይ ቅራቅንቦ ጥርቅም አይጫወትብክ ሶፊ ያደረገው ትክክል ነው።

    • @abdissamoges8512
      @abdissamoges8512 Před 3 měsíci +1

      666

    • @abdissamoges8512
      @abdissamoges8512 Před 3 měsíci

      ​@mesfinadmassu6428 666

  • @M_O_P.Limited
    @M_O_P.Limited Před 3 měsíci +5

    People of Ethiopia, stop practicing wickedness and believe in the Lord Jesus Christ. Heaven and hell are real places. Pray and read the Bible.

  • @blessedhope24
    @blessedhope24 Před 3 měsíci +2

    Matthew 23 (አማ) - ማቴዎስ
    9: አባታችሁ አንዱ እርሱም የሰማዩ ነውና በምድር ላይ ማንንም፦ አባት፡ ብላችሁ አትጥሩ።

  • @daniteka
    @daniteka Před 3 měsíci +2

    36:49
    በገንዘብ ታምራት አላምንም፤ የእግዚአብሄርም ፈቃድ አይደለም ብዬ ነው የማምነው። ምክንያቱም፤ ገንዘብና ቁሳቁስን ጥረን ግረን እንዲናገኝ በዚህ አለም ልቀር የማይችል አርግማን አለብን። ፈውስን ግን በጥረታችን ማግኘት ስለማንችል አምላክ በታምራቱ ልከብርበት ልፈውሰን ይችላል።

  • @yabetsshimelis2197
    @yabetsshimelis2197 Před 3 měsíci +3

    Prophet maranata tkklenga ye egziabher neby kezemenu Hastenga nebyat ga yaltedebalek..... Enodhalen

  • @kalkidannahum1185
    @kalkidannahum1185 Před 3 měsíci +5

    Tikilegna tiyake sofi 👏🏼👏🏼👏🏼

  • @user-ed3bz6ew5k
    @user-ed3bz6ew5k Před 3 měsíci +2

    የሚዲያ አገልግሎት በተለይም ቃለመጠይቅ የራሱ ህግና ስነምግባር አለው።ሶፎንያስ ግን መስማት የሚፈልገውን አጀንዳ ይዞ ከመምጣት ባሻገር ተጠያቂውን ለማዋራድ እና በሌሎች ዘንድ ለማሳነስ ካልሆነ በስተቀር ማንንም አያንፅም።ለመጠየቅ ያህል ግን ታላቅ ወንድሙን ቢሾፕ አድርጎ የሾመው ማነው? ይህንን ሊነግረን ይችል ይሆን?

  • @user-fw4pt9nw2z
    @user-fw4pt9nw2z Před 3 měsíci +2

    ውድ የእግዚአብሔር ሰው ነብይ ማራናታ አጋንት የሚያስወጡ ነብያት ያስፈልጉናል ማለት ምን ማለት ነው?አጋንት ለማስወጣት ነብይ መሆን ወይስ አማኝ መሆን ነው መስፈርቱ?ተሳስተሃል የሚያምኑትን እነዚህ ምልክቶች ይከተሎቸዋል የሚለውን ቃል ተመልከት።

    • @melkamusonko
      @melkamusonko Před 3 měsíci

      ሶፍ አረ በእግዚአብሔር ተሬጋግተ ጠይቀው በርግጥ ልጁ የሀሰተኛ ነብያት ልጅ ነው
      ነገር ግን ማፋጠጥ ጥሩ ሆኖ ለምሰማ ሰው እንደ ባለ አዕምሮ ሳይሆን የህፃናት እንትርቭ ነው

  • @jerrytegegn3041
    @jerrytegegn3041 Před 3 měsíci +7

    ጭስ አልባው ኢንዱስትሪ 😂😂😂

  • @ashuletamiru9433
    @ashuletamiru9433 Před 3 měsíci +3

    እኔ የማይገባኝ ይኼ ሶፎንያስ የምትሉት ሰውዬ ለምን ይጮሃል? ረጋ ብሎ መነጋገር አይችልም? ሰውን ከሰው ለምን ታወዳድራልህ? ተጠያቂውን መጨቅጨቅ ሳይሆን ልያስተምር ልገስጽ ልመልስ የምችል ሃሳብ ላይ ማተኮር ሲገባ በግለሰብ ማንነት ላይ አይገባም። ግለሰቡ ጥያቄው ይለፈኝ ካለም መብቱ ነው፤ ሃሳቡ ልከበርለት ይገባል። የጭቅጭቅ ሜዳ ያረገዋል ሶፎንያስ ተብዬው፤ እውነት አንተ ከእነሱ ትሻላለህ? ሌላው ሶፎንያስ ማንነቱን በተጠያቂው ውስጥ ለማኖር ይጥራል፤ ይሄ ተገቢ አይደለም። መጠይቅ ያለበትም በምያስተምር መልኩ መሆን አለበት፤ ሰውዬው የብልጽግና ወንጌል አስተማሪ ከሆነም መጠየው ያለበት እንዲህ ሳይሆን በሚያስተምርበት መልኩ ነው። የሚጠየቁ ጥያቄዎች እውቀትን በይበልጥ የእግዚአብሔርን ቃል መሰረት ያደረጉ መሆን አለባቸው።
    በጣም አስፈርው ነገር ጠንቃይ እና ቤተ ከርስቲያን compared መደረጋቸው ነው። ይህ የቤተክርስቲያን ውድቀትን ያሳያል።

  • @dontmiss53787
    @dontmiss53787 Před 3 měsíci +2

    ሳይገባው ፓስተር ነኝ ያለ ግለሰብ እጣ ፈንታው እንደ ብንያም ሽታዬ ነው። ብልጽግና ተሰብኮም አያቅ። የተሰበከው ከኢየሱስ ጋር ስላለ በረከት ነው።

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n Před měsícem

    ዋው ኮሜንት የምትፅፉ ዘመናችሁ ይባረክ ጳውሎስ ሲናገር ስለዴማስ የአሁኑኑ ዘመን ወዶ ትቶኝ ሄዶአል እዳለው እነዚህ ደግሞ ትውልድን ከጥፋት ለማዳን የሚተጉትን ጳስተሮች ስም ለማጥፋት ታጥቀው ተነስተዋል
    ነብይ ተባይ ወገኖች እዳሉት የዳዊት ፋሲልን ትምህርት ግዜ ሰጥተህ ተማርና ከዛ ጌታ እዲጠቀምብህ እራስህን አዘጋጅ

  • @user-zw1ju5rs7e
    @user-zw1ju5rs7e Před 3 měsíci +41

    ዳዊት ፋሲል ሀቀኛ ሰው ነው

  • @elsabetayalew6403
    @elsabetayalew6403 Před 3 měsíci +4

    አስኪ መዳንን ስበክ ቁስ ወደመንግሰተሰማዬት አይገባም

  • @konjitniguse9005
    @konjitniguse9005 Před 3 měsíci +2

    ፓስተር ማራናታ እየሱስ ይባርክህ አዎ እየሱስ ያብዛ

  • @YabuyeWelde
    @YabuyeWelde Před 3 měsíci +9

    Prophet Maranata we love you !

    • @melkamusonko
      @melkamusonko Před 3 měsíci +1

      አሽቃባጭ የሀሰተኛ ነብያት ቀላብ
      እግዚአብሔር አምላክ ሀሰተኛ ነብያት ከአትዮጵያ ያንሳቹሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እውነተኛ መንገድ በእነሱ መንገድ ይሰደባል ይላል የእግዚአብሔር ቃል shame on you😢😢😢

    • @AdaAda-wh6ix
      @AdaAda-wh6ix Před 3 měsíci +1

      ​@@melkamusonkowondme ayzon esh EGZIABHER betun leyatseda ke zufanu tenestole ke enga tselot bicha nw

    • @nebiyubetseha2781
      @nebiyubetseha2781 Před 3 měsíci

      dedeb neh.

  • @elagym5723
    @elagym5723 Před 3 měsíci +7

    ፖስተር ዴቨ አንደኛ ነው ሶፊ የተወደደ የወንድማችንን ስሙን በአንተ መድረክ ለማንሳት ይከብድብሀል አንተንም በትምህርቱ ሾጥ አርጎሀል መሰለኝ 😂😂😂

  • @sileshitessera
    @sileshitessera Před 3 měsíci +4

    The interviewer is un ethical. This is a typical harassment. Respect!!! Your motive from the beginning is to insult your gust. unless he insult oneself he think that he will get fewer viewers.

  • @addisforum1618
    @addisforum1618 Před 3 měsíci +1

    ድንኳን እየሰፋ የሚተዳደረው ቅዱስ ጳውሎስ በዘመኑ ዘራፊ የብልፅግና ወንጌል ሰባኪዎች በድህነቱ ሲተች እየሰማን ነው። ይሄ እንግዲህ የሀሰተኛው ክርስቶስ ወንጌል እንደሆነ አያጠራጥርም

  • @user-hc5uk5oz2d
    @user-hc5uk5oz2d Před 3 měsíci +1

    ልረዳህ ሞክሬአለው ጌታሲሾምህ አላፈረም ፓስተር ሶፊ ጌታ ይርዳህ እሱ ለሁላችንም መልካም ነው ባላየኧከው በኩል እንድታይ አይንህን ያብራ

  • @abdiyuministry
    @abdiyuministry Před 3 měsíci +3

    ወንድም ሶፎንያስ አንቴ አማኝ ወይስ አላማኝ ነህ? በቴ ክርስቲያንን ከሐይማኖት ድርጅት የምለያት አንዱ መለኮታዊ ታምራት ነው።ለማንኛውም በሹመት ያገኘሄውን ፓስተርነት አታሰድብ , የሐዋሪያትን ሥራ እንድታነብ ጋብዥሃለው።በእነርሱ ዘመን ታምራት በየቀኑ የምደረግ ነበር ያውም extraordinary miracle. Acts 19 (አማ) - ሐዋ. ሥራ
    11: እግዚአብሔርም በጳውሎስ እጅ የሚያስገርም ተአምራት ያደርግ ነበር፤ ስለዚህም ከአካሉ ጨርቅ ወይም ልብስ ወደ ድውዮች ይወስዱ ነበር፥
    12: ደዌያቸውም ይለቃቸው ነበር ክፉዎች መናፍስትም ይወጡ ነበር።
    So that miracle is our daily food.as the old testament Jew's had lived in wilderness by divine miracles.

  • @hananmohamed4346
    @hananmohamed4346 Před 3 měsíci +5

    ስነስርአት ይኑራችሁ ከዳዊት እራስ ውረድ

  • @Bekeleayeta
    @Bekeleayeta Před 2 měsíci +1

    ነብይ ማራናታ ስላንተ ጌታ ኢየሱስ ይክበር ይኼን በማየቴ ደስ ብሎኛል

  • @firihiwotgebremedhin7860
    @firihiwotgebremedhin7860 Před 3 měsíci +2

    ፕሮግራምህ እንዲታይልህ ተወዳጁን ወንድም ፎቶ መለጠፍህ አሳፋሪ ነው። ማስተዋል ይስጥህ የፖስተር ስራ ይሄ ነው?

  • @simedinku1322
    @simedinku1322 Před 3 měsíci +3

    ሶፎኒያስ like & view ካገኘ ስድብ ና ትችት ምኑም አይደለም፣ ዳዊት ፋሲልን አትመጥኑትም አትድከሙ።

  • @FokoraFoce
    @FokoraFoce Před 3 měsíci +3

    ወንድም ዳዊት ፋስል አንደኛ ነዉ።

  • @Hiwotdesta-iu3wl
    @Hiwotdesta-iu3wl Před 3 měsíci +2

    እባክህ ሶፎንያንስ ።እባክህ ፕሮግራምህን ለወንጌል አድርገው የወንድሞችን ድክመት ለማጋለጥ አትጠቀመው

  • @melkamusonko
    @melkamusonko Před 3 měsíci +1

    ስለ እግዚአብሔር ሀሰተኛ ነብይ ለዳዊት ፋስል መልስ ነው ያልከው?
    ነብያት መክና ቤት ቁሳቁስ ምንጥስ ከአለማዊ ምኞት መጀመሪያ ውጡ ከማለት

  • @serkalemgebreyohanus3611
    @serkalemgebreyohanus3611 Před 3 měsíci +3

    ተባረክ አንተ ወንድም እንዴት አገኘህ ሶፊ እውነተኛ ነብያቶችን የሚያንቆሽሽ ሳያፍሩ ማንንም ሳያፍሩ ለስሙ ፓስተሮች ናቸው አንዱ ጠንቃይ ናቸው አንደኛው ደሞ አቦ ሰጥ ነው ይላሉ
    እኔ ግንበጉባኤ መሃል ታምር እየታየ እንዴት
    እንዲህ ይባላል
    በጣም ያሳፍራል
    ነብይ ማራናታ ተባረክ

    • @mekdeseshetudejene9750
      @mekdeseshetudejene9750 Před 3 měsíci +4

      ሰይጣን እኮ ኮፒ አድርጎ ተአምር ይሰራል ሙሴ በትረን ወደእባብ ሲለውጥ የግብፅ ጠንቋዮችም በትርን ወደ እባብ ቀይረዋል።

    • @AdaAda-wh6ix
      @AdaAda-wh6ix Před 3 měsíci +1

      Serke alwekshem witchcraft nw tinkola nw eraseshen asmelech esh

  • @user-iv9bh4ic7r
    @user-iv9bh4ic7r Před 3 měsíci +4

    መንፈሳዊ አባት እያሰለጠነ ነው

  • @aynalemyadeta4077
    @aynalemyadeta4077 Před 3 měsíci +2

    ፓስተር ዳዊት በእናንተ አፍ አነሳም የእግዛቤሪን ቃል ጠንቅቆ የሚያዉቅ ሰዉ ነ

  • @ananakebede5398
    @ananakebede5398 Před 3 měsíci +1

    ነብይ ብሎ ድህነት እና ስንፍና የሚባል ነገር የለም። ምን አይነት አላዋቂነት እና ድፍረት ነው ዘንድሮ