አማራውን ለጦርነት ያስገደዱት ሁኔታዎች (ክፍል ፩) |መ/ር ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wake

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • 🔴በየጊዜው የምንጭናቸውን ቪዲዮዎች ለማግኘት ይህን ይጫኑ / @orthodox_secular_fant...

Komentáře • 196

  • @abeba2241
    @abeba2241 Před 2 měsíci +28

    ስለ ፍትህ ጥብቅና የሚቆም ሰዉ ባየሁ ቁጥር ይህ ሰዉ ባልተቀየረ በአቋሙ በፀና ብዬ እፀልያለሁ መምህር ፋንታሁን ስስቴ ናቸዉ 🙏🏿

  • @Amhara.A.Mohammed
    @Amhara.A.Mohammed Před měsícem +17

    እኔ ሙስሊም አማራ ነኝ ግን እርሰዎን ሁሌ ነው የምከታተለዎት እና በጣም የሚገርም እውነት ነው የሚናገሩት !
    እናመሠግናለን 👏

  • @derejeabebe9454
    @derejeabebe9454 Před 2 měsíci +43

    ሰው በጠፋበት ዘመን ሰው ሆነው የተገኙት የተዋህዶ ልጅ መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ጠብቆ ያኑርልን እናመሰግናለን ።

  • @freekidsafrica5472
    @freekidsafrica5472 Před 2 měsíci +18

    22 ዓመት በብዙ ድግሪ የተማርኩት የእርስዎን ያህል አላነቃኝም ነበር።

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba Před 2 měsíci +21

    መምህር እጂግ የማከብር የምወድህ እድሜ ከጤና ይስጥ ኢትዮጵያ ምርጥ ልጆች አንተን የመሰሉ አሉዋት ።

  • @tamitamiteshale4242
    @tamitamiteshale4242 Před 2 měsíci +15

    መምህር እድሜ ጤና ይስጥልኝ የአገልግሎት ዘመኖት ያርዝምሎት

  • @Ketema-ex9wd
    @Ketema-ex9wd Před měsícem +8

    ወንድማችን መ/ር ፋንታሁን ዋቄ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ ኢትዮጵያን ሀገር የሚያደርጋት የርስዎን ጥልቅ እውቀት የሚከተል ብቻ ነው፣ አብዛኛውን የሚሰጡትን ሃሣብ ስለምከታተልም ነው ይህን ያልኩትና በሕያው አምላክ ይቀጥሉልን አደራ።

  • @amakelechgebrehiwotashagre604
    @amakelechgebrehiwotashagre604 Před 2 měsíci +9

    የእውነት❤አምላክ❤ለአንተ❤ከነልጆችሕ ❤ከነቤተሰብሕ❤ይባርክልኝ❤❤❤❤❤

  • @teferedetaddesse3561
    @teferedetaddesse3561 Před 2 měsíci +16

    We need more people like you. Care for humanity! Care for Ethiopia! A real Christian you are!!!

  • @samsongirma9894
    @samsongirma9894 Před 2 měsíci +12

    መምህር እድሜ እና ጤና ይስጥልን የእውነት አርበኛ ኖት ለውዳሴ ከቱ የማይኖሩ የቤተክርስቲያን አይን ጠበቃ አቋሞት አይለወጥም ከዚ በላይ ምን አለ

  • @yelmag2511
    @yelmag2511 Před měsícem +5

    መምህር ፡ ፈንታሁን ፡ ቃለ ህይወት ፡ ያሰማን ፡ ረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤና ፡ ይስጠዎ ፡ መምህር።

  • @kebebushwoldetsadik9421
    @kebebushwoldetsadik9421 Před 2 měsíci +8

    መምህር እንደ እርስዎ ያሉትን በሚጣፍጥ ቋንቋ እውነትን አይነ ልቡናችን ለታወረው ብርሀን ነውና ባሉበት እድሜና ጤና ይስጥልኝ ።የአገራችንን ትንሳኤና የሚጋደሉላትን እንቁ ቤተክርስቲያን ከስደት መመለስ ያሳይዎ።ፋኖ ያሸንፋል!!!እውነት ያሸንፋል!!!! አማራ ያሸንፋል!!!!ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያምና ለልጇ ይሁን። እርስዎ እውነትን ነውና የሚነግሩን ጆሮ ያለው ይስማ አእምሮ ያለውም ያስተውል።

  • @asagdachmahammda9283
    @asagdachmahammda9283 Před měsícem +3

    እንዴት እንደ ገማልያ እግርህ ስር ስለአገሬ ስለ ፊደሏ ብማር አነቃህን እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ ደግሞ የደቡብ ቤሄር ተወላጅ ነኝ ግን በፊደላችን አልደራደርም በኢትዮጵያውነት ግን አልደራደርም ግን የአማራ ጠላት የኦሮሞ ጠላት የትግሪው ጠላት የደቡብ ጠላት በአጠቃላይ የኢትዮጵያ የቤሄሮች ጠላት የእኔም ጠላት ነው እግዚአብሔር አለ ይፍርዳል ጌታ ዝም አይልም ኢትዮጵያ ሊያጠፋ ያስበ ይጠፋል።

  • @eyerusalemabebe4443
    @eyerusalemabebe4443 Před měsícem +2

    ድል ለአማራ ድል ለፋኖ

  • @JhonMatisy
    @JhonMatisy Před 2 měsíci +7

    መምህራችን እግዚአብሔር ይባርክህ እንቁ መምህርነህ ክበርልን ጅግናችነህ።

  • @Bihonegntesfa400
    @Bihonegntesfa400 Před 2 měsíci +15

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር። የአማራን ህዝብ በደልና ስቃይ የሚረዳው ህሊና ያለው ብቻ ነው። በመላው ኦሮምያ በአማራ ህዝብ ላይ የሚፈፀመው ግፍና ግድያ ሰው የሆነ የሚሸከመው አይደለም። ላለፉት 33 ዓመታት ክልሉ በአማራ ህዝብ ደምና ላብ ጨቅይቷል። ተው የሚል ሰው በክልሉ አልተገኘም። እውነቱ ይሄ ነው

  • @emiMulu3610
    @emiMulu3610 Před 2 měsíci +7

    Share and like please. ይህን እውነተኛ ታሪክ መምህር ፋንታሁን የሚያስተምሩን በተፃፈ እና በትክክል የውጭ ሀገራት ጠላቶችእኛን ለመከፋፈል የተናገሩት ሀቅ ነው። አሁን በራሳችን ወንድሞች ኢትዮጵያ እየጠፋች ኦርቶዶክስ እየተገደለ ነው። ስለዚህ ሰውን ማንቃት እውነቱን ማስተማር ያስፈልጋል። እናመሰግናለን መምህር ፋንታሁን 💚💛❤️

  • @endaleketefo6699
    @endaleketefo6699 Před měsícem +1

    የዚህን ትውልድ ዐይን ሊከፍት የሚችል ኢትዮጵያዊነትንና እሴቶቿን ማዕከል ያደረገ ድንቅ ትምህርት ነው ያስተላለፉት መምህር ፋንታሁን ዋቄ!! ሁላችንም ባለማነውም፣ ባጠፋነውም ራሳችንን ያላንዳች ገደብ እንድንገመግም የሚያስገድድ ትምህርት ነው የስጡን። የሌላውን በደል ለመረዳትና አብሮ ለመቆም የግዴታ የዚህ ወይም የዚያ ዘር መሆን እንደማያስፈልግና ሰው መሆን ብቻ በቂ መሆን እንዳለበት ራስዎን ምሳሌ በማድረግ አስተምረውናል። እግዜር እድሜና ጤናውን ስጥቶዎት ብዙ ያስተምሩ ዘንድ ይርዳዎት!!

  • @getacewtselassie2315
    @getacewtselassie2315 Před měsícem +1

    ፋን ታሁን ዋቄ ፈጣሪን ሁል ጊዜ የፈጠረውን ይመርጥና ለታላቅ ተልኮ ይመርጥዋል አንዱ አንተ ነህ! እግዚአብሔር ይመስገን ሁልጊዜም። አመሰግንሃለሁ!

  • @yemisrachworeta4739
    @yemisrachworeta4739 Před 2 měsíci +4

    ልቦና ያጣ ትውልድ ስለሞላነው. ግራ የሚጋባው እጂ በእውነቱማ
    መደመጥ የሚገባህ ታላቅ ሰውነህ ነገር ከስሩ ጀምረህ የምታስረዳው
    ሀይማኖት ኦርቶዶክስም ብትሆን ብትታገል እላት. ትክክል ነው. ወሮበላ ገብቶ እያጠፉት ያለው.
    ግኡዝ ሊያረገን. ነው
    አንድም ስህተት የለብህ. ክብር ይገባሀል ።
    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ።

  • @alemutelilo1
    @alemutelilo1 Před 2 měsíci +8

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @Tyk15
    @Tyk15 Před 2 měsíci +9

    Thanks so much God bless your and your family

  • @user-mu1gx4zw6y
    @user-mu1gx4zw6y Před měsícem +2

    የሰውነት ዉሀ ልክ ! ለ እውነት...
    ለፍትህ.... ሰው በጠፋበት ሰው ሆነው የተገኙት ክቡር መምህር ፋንታሁን ዎቄ,...
    . በባህሪው ሙሉእ የሆነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ የድሎት !!

  • @adugnaalamrew3347
    @adugnaalamrew3347 Před měsícem +1

    መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን
    እንደረስዎ ሁሉም እውነታውን ተረድቶ ለእውነት ቢቆም እኮ እስከዛሬ እነዚህ የዘር አክራሪዎችና እኛ እናውቅልሀለን ባይ የሀገር መሪዎች ቦታ አይኖራቸውም ነበር ።

  • @dmarkos963
    @dmarkos963 Před 2 měsíci +4

    ፋንትሽ የእውነት ሰው ቃለሕይወት ያሰማልን።

  • @shawaa1492
    @shawaa1492 Před 2 měsíci +6

    ዕድሜ ይስጥልን

  • @user-tl4oy7dq6o
    @user-tl4oy7dq6o Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይሰጥልን መምህር ይህ ነው እውነቱ ጎበዝ እናሰተውል

  • @user-bt3kd9ym3z
    @user-bt3kd9ym3z Před měsícem +1

    መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @adanezeru7118
    @adanezeru7118 Před měsícem +2

    እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ይስጥልን።

  • @user-uc4le5fd1q
    @user-uc4le5fd1q Před 2 měsíci +6

    በርታ❤

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 Před 2 měsíci +3

    መምህር ፋንታሀን እውነት የሆነ ነገርን ላልገባህ ሰው ስለምታስተምሩን እናመሰግናለን ህዝቤ ሆይ ባን💚💛❤🙏❤🙏❤💕🌹🌺

  • @asratlakyalew9899
    @asratlakyalew9899 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህር እውነተኛ በጠፍበት ዘመን 🎉🎉❤

  • @user-wy4lw1ki7z
    @user-wy4lw1ki7z Před měsícem +1

    ቄሰ ፋንታሁን ምርጥ ኢትዩጲያዎ ለእወነት የቆሙ ሰው ነው

  • @Newmenged
    @Newmenged Před měsícem +2

    መምህር እግዚአብሔር ልቦና ሰጥቶክ ለእዉነት ስለቆምክ እናመሰግናለን!
    የሰው ልጅ ማሰብ ሲችል ብቻ ነው ስለማንኛውም የሰው ልጅ ጉዳይ ያገባኛል ብሎ ለእዉነት የሚቆመው.... እናም ተቺዎችህ አያስቡም... ሰዎች ሆነው ሳለ እንደ እንሰሳ በደቦ ነው ሚጉአዙት... ሚያስቡት.. የሚናገሩት!
    ስለዛ እርሳቸው... ሺ ግዜ በብዙ ምሳሌ ብታስረዳቸው አይገባቸውም... ምክንያት ማሰብ አለማይፈልጉ ብቻ

  • @yosehpkebedeYosehp
    @yosehpkebedeYosehp Před měsícem +1

    እድሜ እና ጤና ይስጥልን እኔ በደንብ ነው የተማርኩት ሌላውም በዚህ ቪዲዮ በደንብ ይማራል ብዬ አስባለሁ አሁን እርሶ የሚናገሩትን ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚል በየትም ያለ ሁሉ ይህን የሰማቀን ጀምሮ እራሱን መጠየቅ ስለሚጀምር አገራችን ሰላም እና ታላቅ ሀገር ትሆን ነበር አመሰግናለሁ ።

  • @atitegebtesema2878
    @atitegebtesema2878 Před měsícem +1

    አንተ ውድ የኢትዬጵያዊ አንተን የሚገልጽ ቃል የለኝም

  • @eyerusalemabebe4443
    @eyerusalemabebe4443 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር አምላክ እንደእናተ አይነት እንቁ መምህራንን ስጥቶናል

  • @user-sb7uk7lp2b
    @user-sb7uk7lp2b Před měsícem +1

    በዚህ የዘረኝነት ዘመን የእዉነት ሰዉ መገኘቱ እኔ በጣም ገርሞኛል የብዛልን

  • @user-lj9cn3xb8u
    @user-lj9cn3xb8u Před měsícem +1

    ጀግናዬ ሰው በሰውነቱ የምታምን ላንተ ምስጋና ቃለት ያንሰኛል

  • @tessema5901
    @tessema5901 Před 2 měsíci +2

    መምህር እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤

  • @FikiremaryamMitiku
    @FikiremaryamMitiku Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ሆይ በምድራችን ላይ ሰው ስላላሳጣኸን እናመሰግንሀለን። መምህር ፋንታሁን ዋቄ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎትዎን ይርክ!!! ይህን አመለካከት እያንዳዱ የፋኖ አመራሮች እራሳው አውቀውት ለታጋዮቻቸው ማስተማር አለባቸው! ምክንያቱም የትግሉን አላማ በደንብ እንዲያቁ ይረዳቸዋልና!!!! የስሜት መቀስቀሻም ይሆናል!!!!!

  • @samuelboke6631
    @samuelboke6631 Před měsícem +1

    ምእምህር,እድሚየ,እና,ጤና,አበዘቶ,ይስጥይልኝ,ድግድግው,ምእቸእ,አስተማሩን,የሀግር,ባነዳአ,ነው,የለው

  • @hayassss-fb4gf
    @hayassss-fb4gf Před dnem

    ❤❤❤❤❤❤❤ እናመሰግናለን ስለእውነት ስለቆሙ።

  • @GirmaTenaw
    @GirmaTenaw Před měsícem

    ኑርልን መምሕራችን? እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @zewdituworku2215
    @zewdituworku2215 Před měsícem +1

    ሁሉ ተፈቅዷል
    ሁሉ አይጠቅምም
    እግዘብሔርን አገራችንንም ሐይማኖትንንም
    አያጠፋም
    እግዚአብሔር ይባርክ እውነቱን
    እንድናውቅ የረዳኸን አሁንም በርታ
    እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን

  • @user-lj9cn3xb8u
    @user-lj9cn3xb8u Před měsícem +1

    መ ምህር እድሜና ጤና ይሥጥህ

  • @AZKTube-pl8yq
    @AZKTube-pl8yq Před měsícem

    መምህር እድሜና ጤና ይስጥወት እንዲህ ነው ኢትዮጵያዊነት

  • @kelemewerkhailemaryam5156
    @kelemewerkhailemaryam5156 Před 2 měsíci +2

    ሰላም ሰላም❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Gelila-wd6zd
    @Gelila-wd6zd Před měsícem +1

    HAYALU EGZIABHER bedeme betena yitebikot shi amet nurulen❤

  • @mollafikadu944
    @mollafikadu944 Před měsícem +1

    እናመሰግናለን አባታችን ምን አለበት ይህንን የሚያክል እውነት ቢያንስ ከ30-40 አመት በፊት እንዲህ አስረድተውን በሆነ ብዙ ንጽሃን ባልተሰደድና ባልሞቱ ነበር ። በእውነት እነዚህ የናዚ የልጅ ልጆች ናቸው ። አሁንም ግን አረፈደም እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው ይዘገያል እንጂ ድሉ የኢትዮጵያ ልጆች ነው ። በተለይም የአማራ

  • @Kenerie
    @Kenerie Před měsícem +1

    ፋኖ ለነጻነት ይዋጋል ፤ አገራችን ኢትዮጵያ ለ አንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ ህዝቦቿ ካለምንም መስፈርት በነጻ የሚኖሩባት እስከምትሆን ድረስ መስዋዕትነት እንከፍላለን።

  • @mussieassefa1416
    @mussieassefa1416 Před měsícem +1

    መምህር ይባርክዎት

  • @getumerdassa9528
    @getumerdassa9528 Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር ኢትዮጵያና
    ሀቅን መለያየት ስለማይቻል ብዙዎችን እግዚአብሔር አስነስቶ ከሃዲ ልጆቿን በእሳት አቃጥሎ አመድና ጢስ አድርጎ ይበትናቸዋል
    .

  • @redemptions3
    @redemptions3 Před 2 měsíci +6

    Dear instractor, You are so wonderful and determend person. You need to establish some groups like ethier political or social group and media as well and most imporyantally i wish if you write a book assosiated with reviewing those strategical books written to atleast technically weaken ethiopians or at most destruct as level of leeding towards small and fructured states. finally i want to strengthen your idea with what i have seen like a country of several flags and national anthoms including >10 states .....thank you for your trustworthy idea and caurage of speaking the truth regardless of the consicuences. LONG LIVE!!!

  • @eskinderahamid4559
    @eskinderahamid4559 Před 2 měsíci +1

    እድሜና ጤና ይስጦት መምህር

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 Před měsícem

    ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤💪💪💪

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 Před měsícem +1

    Thanks a million for being voice for the voiceless of Amhara people 🙏 we 're all appreciated and inspired by your dedication to this matter 🙏

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይባርከዎት መምህር ፍንታሁን ለእውነት የቆመ የተሰደዱ ሰው ነዎት

  • @Habta-mo4bm
    @Habta-mo4bm Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜ ይሰጥልን!

  • @yibeltal-li5si
    @yibeltal-li5si Před měsícem +2

    God be with you

  • @user-kl8hc4vv6r
    @user-kl8hc4vv6r Před měsícem +1

    አድሜና ጤና ይሥጥልን

  • @OneDay1say1
    @OneDay1say1 Před měsícem +1

    መምህርዬ እድሜ ጤና ይስጥልኝ ኦርቶዶክሳዊ እውነት ከዘር በላይ እንደሆነ ባንተ ትክክለኛ መልክና አስተሳሰቡን ልናይ ችለናል :: ድል ለተገፋውና እውነትን ይዞ በፋሽስቱ እቢይ አህመድ ጦርነት ሙሉ ውጊያ እያደረገ ላለው አማራ ፋኖ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ይሁን:: እውነት ያሸንፋል::

  • @yeshiworkmerkebu5872
    @yeshiworkmerkebu5872 Před měsícem +1

    እባካችሁ ሼር አድርጉ ለብዙ ሰው ይድረስ

  • @getachewyosef1007
    @getachewyosef1007 Před měsícem +1

    GOD BLESS MEMHIR FANTAHUN WAKE

  • @user-lo6hy7qo7z
    @user-lo6hy7qo7z Před 2 měsíci +1

    በትክክል እድሜ ይስጠዎ😮😮😮😮

  • @SintayehuDeribie
    @SintayehuDeribie Před měsícem +3

    የቀጠነችው ግን ያልተበጠሰችው የኢትዮጵያ ሀቅ ይህቺ እርስዎ የሚገልጿት ናት። እውነት ታሸንፋለች።

  • @kidistarsema6361
    @kidistarsema6361 Před 2 měsíci +2

    woooooow lrespect you👍👍

  • @user-oj1ex7uh2w
    @user-oj1ex7uh2w Před měsícem

    ኑርልን

  • @melamha6640
    @melamha6640 Před 2 dny

    ወይ ጉድ must be listened till the end and be shared. such a smart person. What an eye opener, great education.
    የት ኖት...ሌክቸር መስጠት አለቦት..ከፍለንም እንገባለን

  • @AbebeSimeneh
    @AbebeSimeneh Před měsícem +1

    God bless you, teacher. You are a sign of truth.
    As per God's word, God never leaves himself without a witness.
    The truth can be covered by false teachers but never disappeared forever.

  • @Woleteworke321
    @Woleteworke321 Před měsícem

    እግዚአብሔር ያክብርልኝ ሁላችንም ቢገባን አገራችን ይህ ሁሉ ውጥንቅጥ አይደርስብንም ድል ለእውነተኛው ፋኖ

  • @getachewyosef2103
    @getachewyosef2103 Před 2 měsíci +1

    I trust you are surrounded by the grace of God and angels.

  • @user-ze2dl8qz1v
    @user-ze2dl8qz1v Před měsícem +1

    Thanks for your brilliant ideas

  • @ruthgudina6090
    @ruthgudina6090 Před 2 měsíci +1

    You are voice for voiceless people 🙏🙏🙏

  • @user-mh5uo1eq5n
    @user-mh5uo1eq5n Před 2 měsíci +1

    Egziabher yakoewet endzih new ewnetun ewnet wushetun wshet yemil abat Kalyetasebew Hulu ykeshfal

  • @getwud6518
    @getwud6518 Před 2 měsíci +1

    God bless you!!!

  • @mhmdhraybe-bz2rc
    @mhmdhraybe-bz2rc Před měsícem

    በእውነት መምህር ብርሃኑ ዋቄ ቃላቶች ያጥሩኛል መምህር ታየ ቦጋለ ወይ ኢየሩሳሌም ቡርቃ እናንተ እውነተኞች ሊቃውንቶችያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልንእውነት እውነቷን ፈትፍታችሁ ስታጎርሱ የማትጠገቡ ማዕደ መልካሞች እባክህ መምህር ይህን አውነተኛ ታሪክ

    • @mhmdhraybe-bz2rc
      @mhmdhraybe-bz2rc Před měsícem

      እባካችሁ መምህር ይህን የምዕራባውያን መርዛ የሆነ ሴራ ሃምሳ ዓመት ሙሉ የተጋቱትን ሕወሐትና ኦነግን ስድስት ሚሊዮን ዶላር ለመለስ ዜናዊ ሰጥተው የመረዙትን

    • @mhmdhraybe-bz2rc
      @mhmdhraybe-bz2rc Před měsícem

      የቀጠለ የመርዝ ሴራ ለማጥፋት በኦረምኛ ቋንቋ በወለጋ በባሌ በሐረር ወዘተ ባለመሰልቸት ማስተማር አለባችሁ እውነተኛ ታሪክና የሴራ ፖለቲካ ን ከኢትዮጵያ ፈፅሞ ማስወገድ አለባችሁ ፈጣሪ ይባርካችሁ

  • @legeseasefa66
    @legeseasefa66 Před měsícem +1

    እኛ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በዘር እና በሐይማኖት ተለይተን መገደላላችንን እንደ ክርስትና እምነት መሪነትዎ መሞታችንን ለሰሚ ሁሉ ነግረውልናል አገር እንዳትፈርስ ታሪክ ተጠብቆ እንድኖር እውነት እየተናገሩ አንድነት ተጠብቆ እንድኖር መራራ ትግል አድርገዋል የተዋህዶ ሐይማኖት ፀንታ እንድትኖር ታግለዋል እግዜር ከእርሰዎ ጋር ይቁም እናከብረዎታለን ይህ የመረረ እና የከፋ ዘመን አልፎ ክርስትና ፀንታ ስትኖር እንዳሠየዎ እፀልያለሁ።

  • @DilbesaMulugeta
    @DilbesaMulugeta Před 2 měsíci +1

    ጋኔል ክብረት ከዚህ መምህር ተማር

  • @user-cc9sj3ni2r
    @user-cc9sj3ni2r Před měsícem +1

    God bless you ❤

  • @eliasgermay5063
    @eliasgermay5063 Před měsícem +1

    Enashenefalen 🇲🇱 🇲🇱 🇲🇱 del le orthodox del le amhara 🇲🇱

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 Před měsícem +1

    Thanks a bunch for your extraordinary hard work and commentary 👍 Doing an outstanding job 👏

  • @teshomegirma6994
    @teshomegirma6994 Před měsícem

    💚💛❤️🙏❤️💛💚 Egiziabeher yebarkeh

  • @solomonweldesenbet1843
    @solomonweldesenbet1843 Před měsícem +1

    መምህር አንተን ያስነሣልን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ሌላው ሐገሩን እየገነባ እኛ አንዲት ያለችነን ውብ ሐገር ለማጥፋት በየአቅጣጫው ሲነሱ በሐገራችን ተወልደው ያደጉ ቀፎዎች አብረው ሕልውናችነን መፈታተናቸው እጅግ ያሣዝናል ግን ይኸን ግፍ አብይ አህመድ እና ርዝራዦቹ ይከፍሏታል ቆይ🩸

  • @suzangirma6829
    @suzangirma6829 Před měsícem +2

    እኔ አማራን ኦርቶዶክ ስም ነኚ ብዙ ጊዜ ኢትዬጵያዊ ነኝ ነበር ይማሞነው አሁን ግን አማራን ኦርቶዶክስ በጅምላ ጥላቻን በማዬቴ
    ለምን እያፅኩ ስድብ በዛሪው ጐለፆብዙ ተማርኩኚ ስለ አማራ ጥላቻ የውሸት ትርክት
    ግልፅ አርገው ስለ እስረዱን thank you

  • @estas2834
    @estas2834 Před 2 měsíci +1

    መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ያክብርልን ያሉት ሁሉ ልክ ነው እርሶ ያሉት በአጠቃላይ በል እምነት እና አረዳድ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ማፍያ መንግስት ወንጀለኛ መንግት የኢትዮጵያ መንግስት ሳይሆን በኢትዮጵያ ስም የተተከለ የባንዳ መንግሥት ነው የኢትዮጵያን ሕዝብ መብት ፍላጎት ደህንነት የሚጠብቅ ሳይሆን የሚያጠፋ አደጋ ውስጥ የከተተ ነው ያ ማለት ባንዳሆች ናቸው ስልጣኑን የክፉ ኃይሎች ናቸው ስልጣኑን ተቆጣትረውት ያሉት በዚህ የልዮነት መንፈስ ውስጥ የሚደረግ ማንኛውም ነገር የመጨረሻው ውጤት የዜሮ ድምር ውጤት ነው እንዲያውም ኪሳራ ነው ልክ እንደ አምሮ ቢስ እንደ ጅል ውሃ በወንፊት እንዳደማስቀመጥ ነው ይህ ደሞ ኪሳራ ነው የዚ ውጤት ወደፊት በዚህ ከቀጠለ እደጋው ከፍ ያለ ነው ለዚህም ነው የፋኖ ትግል ትክክለኛ ነው ሁሉም ሊደግፈው የሚገባ ነው የኢትዮጵያ መዳኛ በእግዚአብሔር ህርዳታ ጣልቃ ገብነት ፋኖ ብቻ ነው ሉሲፈር አብይ አህመድ እና የተደመሩት ክፉ ኃይሎች ብልግና መንግስት ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ ቀን በቆዮ ቁጥር አደጋው እጅግ እየከፋ ነው የሚሄደው ስለዚ ጉዳይ ስር ነቀል ለውጥ ብቸኛ መፍትሄ ነው

  • @SirakMulugeta-vz6ul
    @SirakMulugeta-vz6ul Před 2 měsíci +1

    Sir you put it all wisely and intellectualy what make it most dangerous is that our brother's didn't know that they have been used

  • @tegegnekebede5896
    @tegegnekebede5896 Před 2 měsíci +1

    egziabher erejm ede ena tena ystln mehr

  • @user-jy3oy1pz4z
    @user-jy3oy1pz4z Před měsícem

    የበታችነት፡ ሥሜት፣ የወለደው፡ ዕይታ፤
    .....ቤተሥኪያን፡ ዓትነካ፡ ሥትል። ዓማሓራ፡ ነሕ፡ ነፍጠኛ፡ ነኅ፡ ወዘተ

  • @feleke5469
    @feleke5469 Před měsícem

    Let God be with you

  • @saleamlakmekonnen8291
    @saleamlakmekonnen8291 Před 2 měsíci +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 Před 2 měsíci +1

    አሳደዉ. ገዳዮች. ምቀኞች. በቅናት. የታጨቁ. ፣ የበታችነት. ስሜት. ያደረባቸዉ.
    በጥላቻ. ተጠምቀዉ. ተመርዘዉ. ያደጉ. ጥቁር. መርዞቾ. ፣ በዘረኝነት. የታወሩ.
    የዳቢሎስ. ስሜት. የተላበሱ. ሰላምና. ፍቅር. የማያዉቁ / የማይወድ/ የዘመናችን
    ፈርኦኖች. ናቸዉ. ።

  • @hfhgdjf9418
    @hfhgdjf9418 Před měsícem +2

    💚💛❤️✝️✝️✝️

  • @marysam9193
    @marysam9193 Před měsícem

    ሊቁ ፈንታሁን ዋቄ ኢትዮጵያ ዋጋህን ትክፈልህ ሌላ ምን እንላለን!!!!!

  • @kassa4882
    @kassa4882 Před měsícem +1

    ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Před měsícem

    እድሚጢና❤❤❤❤❤❤

  • @user-xc9ou5nz3i
    @user-xc9ou5nz3i Před měsícem +1

    💚💛❤🙏🙏🙏💚💛❤

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655 Před 2 měsíci +1

    እርሶምለአንድተቃምበላይነትነውየሚታገሉትመግስትደሞለሰውዘርበሙሉእኩልተሳታፊሆነውተሳስረተሰላስለውእኩልእንዲራመዱነውቃንቃየሁሉምእኩልተሳታፊእንዲሆንቃንቃንፈጣሪእንደፈጠረእኩልመራመድመረዳዳትመግባባትለቃቃቦታባሰጠውስራችንላይብቻመቆምመስራትሁሉምየሰውዘርእኩልነውየሚለውመግስት

  • @user-cy1dk7dl3e
    @user-cy1dk7dl3e Před 2 měsíci +1

    መምህር የምትችሉ ከሆነ በውስጥ መስመር ላግኝዎት፡በእግዚአብሔር መምህር ላናግርዎት የምፈልገው ጥብቅ ጉዳይ አለኝ

  • @gigigetahun9417
    @gigigetahun9417 Před měsícem +1

    ❤❤❤❤