መምህር ፋንታሁን ዋቄ አስገራሚ ምላሽ ሰጠ | Memeher Fantahun Wake

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 01. 2024
  • ሙሉ ቪዲዮውን በ Ethio Beteseb Media የዩቲዩብ ቻናል ያገኙታል
    መምህር ፋንታሁን ዋቄ አስገራሚ ምላሽ ሰጠ
    🔴በየጊዜው የምንጭናቸውን ቪዲዮዎች ለማግኘት ይህን ይጫኑ www.youtube.com/@FetuneRediet....
    Ⓕⓞⓛⓛⓞⓦ "ፍጡነ ረድኤት Fetune Rediet ፳፫" Other Social media: 👇 👇 👇
    ► 𝔽𝕒𝕔𝕖𝕓𝕠𝕠𝕜 : / fetunerediet
    ► 𝕀𝕟𝕤𝕥𝕒𝕘𝕣𝕒𝕞 : / fetune__rediet
    ► 𝕋𝕚𝕜 𝕋𝕠𝕜 : / fetune__rediet
    ► 𝕋𝕨𝕚𝕥𝕥𝕖𝕣 : / fetuner
    ► 𝕋𝕖𝕝𝕖𝕘𝕣𝕒𝕞: t.me/Fetune_Rediet_23

Komentáře • 353

  • @FetuneRediet
    @FetuneRediet  Před 4 měsíci +5

    ሙሉ ቪዲዮውን በ Ethio Beteseb Media የዩቲዩብ ቻናል ያገኙታል

  • @genatdemalash1385
    @genatdemalash1385 Před 5 měsíci +20

    መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ ለውነት የቆምህ ስለሆንህ❤

  • @tsigemariam4898
    @tsigemariam4898 Před 5 měsíci +6

    የእኔ አባት መምህር ፋንታሁን እድሜና ጤና ይስጥልን! እንደ እናንተ አይነቱን ባይሰጠን ውስጣችን ያለውን በትክክል የሚገልፅልን እና የሚተነፍስልን ምን እንሆን ነበር !

  • @mussieeyassu2048
    @mussieeyassu2048 Před 5 měsíci +15

    አምላክ በአብይ ዘመን ካድሬውና ጳጳሱን ለየልን እንደ ሩሲያ ይታጨዱና ሀቀኛ ጳጳሳቱ ይመጣሉ

  • @belaydagnew4334
    @belaydagnew4334 Před 5 měsíci +9

    መምህረ ፋንታሁን ዋቄ በየተገብዙበት መድረክ ስለ ቅድስት ቤተክርስትያንና ስለ ሰው ልጆች መከራ ስለሚሰጡት ጠንካራ ሀሳብ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውንያብዛልዎት 🙏🙏🙏

  • @user-vr8um7zi5q
    @user-vr8um7zi5q Před 5 měsíci +4

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልልን ቃለህይወት ያሰማልን ። በእውነት ሀቀኛ ሰው ለመጀመሪያ ጊዜ አየሁ ፍጻሜህን ያሳምርልን እሱ የተሾሙበትን እናውቀዋለን ሁላችንም

  • @Amfano368
    @Amfano368 Před 5 měsíci +2

    መምህር እርስዎን መሳይ መምህርና አዋቂ ሊቅ ፍትሀዊ ሰው በዕድሜየ አላየሁም ያፅናዎት❤❤❤

  • @user-pu2ew1ci8y
    @user-pu2ew1ci8y Před 5 měsíci +10

    መምህር በእዉነት ፈጣር ይስጥልን ምርጥ መልስ ሰጥተዋል እኝህ አበት አይደሉም የታወቁ የቤተክርስትያን ባንዳ ሆድ አደር ናቸዉ ።

  • @helinadebebe3899
    @helinadebebe3899 Před 5 měsíci +2

    ኡፍ ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክሕ መምህር ፋንታሑን ዋቄ ኑርልን

  • @emamayerdawe1108
    @emamayerdawe1108 Před 5 měsíci +3

    እንዲህ ዓይነቱን ጳጳስ እግዚአብሔር ያስተምራቸው እኛ ምእመናን ምንም የቅሌት ቃቸ
    ቃል አይወጣንም ጳጳስ ጳጳስንየሚወነጅል በሕየሰወቴ አየሰቼም ሰምቼም አላውቅም አቤቱ ጌታሆይቅር በለን አሜን ፣

  • @kefaledagne5624
    @kefaledagne5624 Před měsícem +1

    እኔ በእውነት ለመምህር ፋንታውን ዋቄ ቃላት ነው ያጣውለት ፈጣሪ በእድሜ በጤና ከነቤተሰብህ ያድልህ

  • @rahelalamerew6369
    @rahelalamerew6369 Před 5 měsíci +1

    በትክክል። መንፈሳዊ ሰው ነን የሚሉትን ሰው መንፈሳዊ መሆናቸውን እና አለማወናቸውን በንግግራቸው ታውቋቸዋላችሁ ይላል ጌታ

  • @meazamamuye7400
    @meazamamuye7400 Před 5 měsíci +2

    አባቴ መምህር እርሶን ያቆይልን እረጅም እድሜን ያድልልን።

  • @tsedaludeletsde4903
    @tsedaludeletsde4903 Před 5 měsíci +1

    መምህር ፈንታሁን በእውነት ጥሩ ተናገሩ እንደው በእውነት አባቶችንም ንገሩልን ቤተ ክርስቲያንን ያስደፈሯት እነሱ ናቸው በእውነት ሳፈሩ ሳያፍሩ ይንገሯቸው እውነት እንደዚህ ነው ትናትና አስራምስት አመት ሙሉ መጽሐፍ ቤት ገብቶ በደረቅ እንጀራ ተሰቃይቶ ተምሮ ተምህርቱን ጨርሶ ተመርቆ ማህተሙን ሲያሳያቸው ማህተምህን ብላ ብለው በሶስት ወር ኮር የሰለጠነ የከተማ ላጤ እና አፈ ቀላጤ በ300 ሽብር ሙስና ቀጥረው ቀሚስ እየጎተተ ክርስቶስን መስበክ ትቶ ስለዘር ስለ ዘረኝነት ስለ ቋንቋ ስለመለያየት እየሰበከ እንዲያም ሲል ጳጳስ እየሆነ ኦርቶዶክስን ያዋረደ እሱ ነው

  • @zekira2839
    @zekira2839 Před 5 měsíci +7

    መ/ር ቃለ ህይወት ያሰማልን። መ/ር ፋንታሁን ከእግዚአብሄር የተሰጥዎትን ድንቅ ዕውቀት ይዘው ለእናት ቤተክርስቲያን በሀቅ ማገልገልዎ እረኛና ጠባቂ አጥቶ በተኩላዎች ለተከበበው ምኸመን ተስፋ ሆነዋልና የእግዚአብሄር ጥበቃ አይለዮት።አሜን።

  • @eyerusalemabebe4443
    @eyerusalemabebe4443 Před 5 měsíci +13

    ቤቱን ያፅዳልን

  • @solomonassefa7241
    @solomonassefa7241 Před 5 měsíci +20

    መምህር ሆይ እውነት ብለዋል የበግ ለምድ የለበሰ ሁላ በዝች ቤ/ክ ላይ እየተጫወቱ ነው ቅዱስ እግዚአብሔር ተዋህዶን የሰባት የመናፍቃን መፈንጫ ከመሆን ይጠብቃት አሜን

  • @salehuwoldeyes8800
    @salehuwoldeyes8800 Před 5 měsíci +5

    መምህር እድሜ፣ሠላም የእግዚአብሔር ፍቅር ከሚወዷቸው ወዳጅ ዘመዶችዎ ጋር ያብዛልዎ። የሰጡትን መልስ በመስማቴ አሁን ደስታ ተሰምቶኛል።

  • @user-ib4os5fr1c
    @user-ib4os5fr1c Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤ መምህር ፋንታሁን ዋቄ በእውነት እድሜና ጤናውን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ቸሩ እህዚአብሔር ይስጣት❤❤❤❤

  • @user-lj9cn3xb8u
    @user-lj9cn3xb8u Před 5 měsíci +17

    መምህር እድሜና ጤና ይሰጥህ ለንተ ቃል ያጥረኛል

  • @GetalemWubet
    @GetalemWubet Před 4 měsíci +1

    መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን፡፡ለእኛም አስተዋይ አእምሮ ይሰጣን

  • @zewdumesele5845
    @zewdumesele5845 Před 5 měsíci +4

    መምሕር ፋንታሁን ዋቄ እድሜ ከጤና አብዝቶ አብዝቶ ይስጠዎት።

  • @ZenaDemissie
    @ZenaDemissie Před měsícem +1

    መምህር ፋንታሁን እድሜ እና ጤና ጌታ አብዝቶ ይሥጥልን ኢትዮጵያ ትፈልገወታለች

  • @user-um1st1fl7y
    @user-um1st1fl7y Před 5 měsíci +58

    መምህር ብቻ ሳይሆኑ መምህራችንን ፉንታሁን ዋቄ እንቁው ሊቀሊቃውንት አኩሪ ኢትዮጵያዊ ፣ አንደበተርእቱ ፣ሚዛናዊ ልሳነአንደበት ....የእናታችን የድንግል ልጅ እረጅም እድሜይስጥልን፤ ከመምህራችንጋር ሆነን የኢትዮ ጵያን ትንሳኤ ለማየትያብቃን።

    • @Zige-qe3ym
      @Zige-qe3ym Před 5 měsíci +2

      አሜን 🙏

    • @FujjRyuii
      @FujjRyuii Před 5 měsíci +2

      እውነት ነው 100%

    • @user-ux4jh5sd4y
      @user-ux4jh5sd4y Před 5 měsíci +2

      ኣሜን

    • @NuhaminKaleabe
      @NuhaminKaleabe Před 5 měsíci +1

      አውነት ነው መምህር ፋንታሁን እናመሰግንሐለን........!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

    • @tsigemariam4898
      @tsigemariam4898 Před 5 měsíci +2

      እውነት ነው መምህር ፋንታሁን እድሜ እና ጤና ይስጥልን!

  • @user-xx9qm1qi3l
    @user-xx9qm1qi3l Před 5 měsíci +9

    እግዚአብሔር ምንያህል ታጋሽ እንደሆነ ያመለክታል፣በጊዜው ግን ማንም አያቆመውም።

  • @welelawmarie2001
    @welelawmarie2001 Před 5 měsíci +1

    እንዲህ አይነት አባትን ያላሳጣን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን።እውነት ከመምህር ፋንታሁን ጋር እግዚአብሔር ፈቅዱ ተገናኝተን ለመወያየት በቅቼ ነበርና እውነት ለማናገር እንኳ አንደበታቸው የሚያስፈራ ስለእውነት የቆሙ እና የእግዚአብሔር አገልጋይ እንደመሆናቸው ደግሞ ከተገፉት ጎን የቆሙ አንደበተ ርቱ ትልቅ አባት ናቸውና እግዚአብሔር ያክብርልን።

  • @user-cu9cr1gh6e
    @user-cu9cr1gh6e Před 5 měsíci +2

    እግዚአብሔር፣ይመስገን፣እደመምሕር፣ፈታሁን፣ያሉ፣እውነተኞችን፣ያላጠፋብን፣አምላክ፣ቃለሕይወት፣ያሰማልን

  • @ayanaandualem
    @ayanaandualem Před 5 měsíci +1

    መምህር ፋንታሁን ዋቄ ኢትዮጵያን በግልፍተኝነት ሳይሆን በእውቀትና በአመለካከት ፍፁም ጨዋነትን በተላበሰ ስነምግባር የሚገለፁ እውነቴን ነው ። እንኳን እሳቸው አንድ ሊቀጳጳስ እንኳን ወርዶ ብሄር ውስጥና ፖለቲካ ውስጥ በተዘፈቀበት ወቅት መምህር ፋንታሁን ዋቄ ግን ቃላት የለኝም እሳቸውን አይነት ኢትዮጵያዊ ማግኘት እውነት መታደል ነው እግዚአብሔር ከጠላቶቻቸው ይጠብቃቸው ነው የምለው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BanchiyrgaAlemu
    @BanchiyrgaAlemu Před 5 měsíci +2

    መምህር ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥልን!!

  • @user-bq1em7bx1x
    @user-bq1em7bx1x Před 5 měsíci +5

    እውነት ነው መምህር ፈንታሁን ዋቄ እርሶን ሺ አመት ያኑርልን ንፁህ መምህራችን

  • @miherethabetyes7258
    @miherethabetyes7258 Před 5 měsíci +27

    በእውነት መምህር ትልቅ እውነት ብለዋል በሰው ነፍስ እና ሐይማኖት ላይ መቀለድ መብቃት አለበት ቸሩ መድሐኒያለም ይታደገን

  • @YeshibelaySomalew
    @YeshibelaySomalew Před měsícem +1

    አባታችንቃለህወትያሠማልን።

  • @emebettadesse8143
    @emebettadesse8143 Před 5 měsíci +7

    ጌታ ሆይ ከአንተ ብዙ እርቀን ጠፍተናልና ህጎችህንም ተላልፈናቸዋልና በላያችን አንተን መስለን ውስጣችን በጣም ቆሽሿልና አባት ሆይ ማረን ይቅርም በለን

  • @genatdemalash1385
    @genatdemalash1385 Před 5 měsíci +11

    ፈጣሪ ሆይ ቶሎ ና ቤትህን አጽዳ❤

  • @adisalem1777
    @adisalem1777 Před 5 měsíci +1

    መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።
    💚💛❤️

  • @getachewyosef2103
    @getachewyosef2103 Před 5 měsíci +3

    Memeher Fantahun, the depth of your knowledge, analysis and reflective practices.....both secularly and spiritually amazing and astonishing. You are a cure and gift from God at this critical time.

  • @adesialelgn8316
    @adesialelgn8316 Před 5 měsíci +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ገበዝ መምህር
    አምላከ ቅዱሳን ልዑል እግዚአብሔር ቤቱን ያፅዳልን።

  • @emanuelmalede3111
    @emanuelmalede3111 Před 5 měsíci +9

    😂😂😂መምህር እድሜ ይስጥህ

  • @genetdubai3496
    @genetdubai3496 Před 5 měsíci +5

    እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ጌታ ሆይ ድረስልን😭😭😭💔

  • @hailuasmarearage2519
    @hailuasmarearage2519 Před 4 měsíci +1

    እውነት ይፍረድ ለመምኽራችን ቃለ ህይዎትን ቃለ በረከትን ያሰማዎት እግዚአብሔር ይጠብቅን !!!

  • @user-lj9cn3xb8u
    @user-lj9cn3xb8u Před měsícem

    መምህርበዚህ ዘመን እንደ አንተ የለ የብዛለን እድሜ ይሥጥህ

  • @ayanaandualem
    @ayanaandualem Před 5 měsíci +3

    እውነት በኢትዮጵያ ሰው በጠፋበት ሰው ሆነው የተገኙ እንቁ ሰው ናቸው ።
    መምህር ፋንታሁን ዋቄ ❤❤❤❤❤❤

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před 5 měsíci +2

      ትክክል እድሜኤዋት ያርዝምልን መምህር ፍንታውን ጎበዝ

    • @belablk
      @belablk Před 5 měsíci +2

      እ/ር ይህንን ያልተበረዘ ንጹህ አእምሮ ይጠብቅልን ከሊቅም ሊቅ ምህር ፋንታሁን ምናለ በአካል የማግኘት እድል ቢያግጥመኝ

  • @berhanubayu1935
    @berhanubayu1935 Před měsícem

    ከእግዚአብሔር የሚደበቅ ምንም የለም።እርሱ ባሌቤቱ ይፈርዳል።መምህር ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @aster11jemal35
    @aster11jemal35 Před 5 měsíci +4

    ቤተክርስቲያን ውስጥ ለሚገደሉ ከነ መኪና ለምቃጠሉ እግዚያብሔር ይድረስላቸው

  • @hana.6956
    @hana.6956 Před 5 měsíci +4

    እኒ ጮማ የሚቆርጡ ጮማ ፊት ምቾት ያሰቃያቸው። መምህር ፋንታሁን አንጀት አርስ እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጥህ።

  • @tolosademe5201
    @tolosademe5201 Před 5 měsíci +1

    መምህር ፈታሁን ዋቄ የቤተክርስትያን አምላክ ይጠብቅህ

  • @yemaryam21242
    @yemaryam21242 Před 5 měsíci +2

    ይማረን

  • @atsedekindie
    @atsedekindie Před 5 měsíci +3

    የድግልማርያምልጅይቅርይበለን ግንፈጣሪየቤቱንያፅዳልን

  • @tadelekebede3534
    @tadelekebede3534 Před 5 měsíci +1

    መምህር እድሜና ጤና ላአንተው ይሁን እያልኩኝ ። ሀይማኖት ወይም ፖለቲካ ብመሪጡ የኛ አባቶች ጥሩ ነወ እነሱን ግራ ተጋብቶው ለምእመኑኑም ግራ አያጋቡ ። ወደ አንዱን ይምረጡ ከአንዱን አንዱን የምያባላልጥ አባት አባት አይደለምና።

  • @user-uc5sq8pe3j
    @user-uc5sq8pe3j Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ያክብርልኝ
    ውድ ወንድማችን

  • @user-jq8gz1qe5f
    @user-jq8gz1qe5f Před 5 měsíci +10

    መምህር ጤና ይስጥልን ቃለ ህይዎት ያሰማልን።

  • @rhamtistore5049
    @rhamtistore5049 Před 5 měsíci +12

    ግን እንደዚህ አይነት መምህራንን ስናይ ደሞ ተስፋ እናደርግ አለን እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን ብቻ እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣው ቃለሕይዎችን ያሰማልን❤

  • @tazabimesfin
    @tazabimesfin Před 5 měsíci +1

    memehere fantahun wake kale heiwot yasemalen Amen!!!

  • @user-oq7yh3yb9n
    @user-oq7yh3yb9n Před 5 měsíci +4

    እውነተኛ አባት አቡነ ተክለኀይማኖት ነበሩ አሁንማ በከንፈር እንጂ ልባቸው ከክርስቶስ የራቀ ነው...

  • @mandefrogebeyehu3854
    @mandefrogebeyehu3854 Před 5 měsíci +1

    እግዚያብሔር ይጠብቀን

  • @AdanechTarekegn
    @AdanechTarekegn Před měsícem

    እድሜ ከሙሉ ጤና ጋራ ይሰጥልን (አባታችን

  • @binyamayalew2358
    @binyamayalew2358 Před 5 měsíci +14

    ፋንታሁን ዋቄ የማቱሣላ እድሜ ይስጥህ

  • @user-gp8zi9vy2o
    @user-gp8zi9vy2o Před 5 měsíci +5

    አሁን የመጣብን በሽታ😂😂😂 እኔም በጣም የሚገርመኝ

  • @fesehadeseta7438
    @fesehadeseta7438 Před 5 měsíci +3

    ብቻውን አንድ በሬ ነው አሉ የሚጨርሰው። የወለጋ በሬ አለቀ።።።።

  • @user-qf3mm2fd1n
    @user-qf3mm2fd1n Před 5 měsíci +2

    መምህራችን ቃል ህይውት ያስማልን

  • @abebeashagrie9824
    @abebeashagrie9824 Před 5 měsíci +1

    እድሜ ይስጥህ መምህር!!!

  • @EyerusKasu-zl9rc
    @EyerusKasu-zl9rc Před 5 měsíci +1

    መምራችን እድሜ ይስጥልን ቀጥሉበት

  • @dawitfente6680
    @dawitfente6680 Před 5 měsíci +1

    egziabher yferdal yegize enji yesew qen yelewm

  • @amare9644
    @amare9644 Před 5 měsíci +1

    መምህር እኔ ጋምቤላ ነው ምኖረው እና ሰውየው( "አቡነ" ሩፋኤል ) ስብከት እንኳን አይችሉም አንዳንዴ የብዓላት ጊዜ ሊያስተምሩ ይነሱና ከመጽሃፍ ቅዱስ አንድ ጥቅስ አይጠቅሱም ።ትዳራችሁ ይባረክ፣ቤታችሁ ይባረክ፣አገራችንን ጋምቤላን እግዚያብሄር ይጠብቅልን ኢትዮጵያን ይጠብቅ ብለው አያውቁም ።ባለፈው አመት የአቡነ ተክለሃይማኖ ክብረ ብዓል ላይ ተገኝተው ሲናገሩ ምን አሉ መሰለህ እኔን ወደ አዲስ አበባ ና እየተባልኩኝ ነው ግን እኔ አዲስ አበባ ሂጄ ጮማ አልቆርጥም እዚህ ከናንተ ጋር ሁኜ ቢምቢ ቢበላኝ ይሻላል ብየ እምቢ አልሁኝ እና እግዚያብሄር ከእናንተ እንዳይለየኝ ፀልዩ አላሉም መሰለህ።በአማራ ክልል ጦርነቱ ከተጀመረ በኋላ በቅርቡ የተቀጠሩ ብዙ ዲያቆናት፣ካህናት እና መነኮሳት ሳይቀሩ ብሄራቸው አማራ የሆኑትን ፋኖ ናችሁ በማለት ከሚያገለግሉበት አባረዋቸዋል።

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 Před 5 měsíci

      ሰውዬው አሳማ ነው ሚያክለው ምን እየቀለባችሁት ነው??😂ውፍረት እፈልጋለው ጋምቤላ ልምጣ ይሆን 😂😂😂

  • @user-sl9eu5wv3g
    @user-sl9eu5wv3g Před 5 měsíci +2

    መምህር፡እውነት፡ክብር፡ይገባወታል፡ሰው፡ሰው፡የሚሸቱ፡እውነተኛ፡መምህር፡

  • @hawaahimed7134
    @hawaahimed7134 Před 5 měsíci +1

    አላህ ይጠብቅህ አባቴ የሚአስደስትመልስ❤❤❤❤

  • @user-lm7eh9oz7y
    @user-lm7eh9oz7y Před 5 měsíci +1

    መምህር እድሜ ይስጦት እኝህ አባት ስንቱ ኦርቶዶክሳው ሲገደል የት ነበሩ ???❤በርገር እየበሉ ያደጉ ይመስላሉ❤

  • @Muhdin-yl7fe
    @Muhdin-yl7fe Před měsícem +1

    ድል ለፋኖ

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 Před 5 měsíci +2

    እኒህ አባት ሩፋኤል የአብይ አሸከር ካድሬ ናቸው
    አሣፋሪ ናቸው
    ንፁህ ኦሮሞ ሢኖዶሰ ይግባ ያሉ ናቸው ❤❤❤

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 Před 5 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🏾😭😂😂😂

  • @gahinidanidoreye1733
    @gahinidanidoreye1733 Před 5 měsíci +1

    Mamiroochin nawuurayoochuni awuuxuu❤❤❤❤❤

  • @JesikaFischer-ip4nr
    @JesikaFischer-ip4nr Před 5 měsíci +1

    Ewnet new abat!!!

  • @maizeiadah152
    @maizeiadah152 Před 5 měsíci +3

    Egthio mahirene Kirisitos 😢😢😢😢

  • @tolosademe5201
    @tolosademe5201 Před 5 měsíci +1

    ከሞት የሚቀር የለም ያንተ ግን ስምህ ህያውነው ጠላት አያሸንፍህም ልጆችህን ህይወትህን ድንግል ማርያም ተባርክልን።

  • @zeyedelema714
    @zeyedelema714 Před 5 měsíci +1

    መምሕር ፋንታሑን እድሜ ይስጥዎ ለምን ግዜ ያባክናሉ ለኝሕ ሀ ገደሉ መርጦ አልቃሽ ናቸው ብሎ የለ ዘመዴ

  • @user-gk4pu4eo3c
    @user-gk4pu4eo3c Před 4 měsíci +1

    እውነት ብለዋል መምህር ሆይ

  • @DawitTagegne
    @DawitTagegne Před 5 měsíci +5

    በርገር የሚበሉ። ተወገዙ። አይጥ እና እባብ።የሚበሉ አልተወገዙም።

  • @OromoFirst-ln4km
    @OromoFirst-ln4km Před 5 měsíci +3

    አመጠጣቹ ከዬት እንደት እንደሆነ እናውቃለን ዝምታ ይሸለል ብለን ዝም አለን::

  • @mintwabbiruk1981
    @mintwabbiruk1981 Před 5 měsíci +3

    እናመሠግናለን መምህር ሲጀመር የመንግስት ሚድያ ምን ሊሠራ ሄደ ሴራው ሌላ ነው እግዚአብሔር ብቻ ፍርዱን ይሰጥ

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm Před 5 měsíci +1

    እሳቸው ይቅር ይበለኝ እንጅ ሰውየው የሚፆም የሚፀልይ አይመስልም

  • @getwud6518
    @getwud6518 Před 5 měsíci +4

    The guy simply looks like Aba Dula Gemeda . Also their deed.

  • @Ethio575
    @Ethio575 Před 5 měsíci +7

    እርሶዎ ጨፍጫፊን ባርከው ምን እንበለዎ 😢😢😢

  • @saramengtsab1422
    @saramengtsab1422 Před 5 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 Před 5 měsíci +1

    ቱ ጌታ ሆይ እኝ መሎክሴ ሲዘገንንኑ

  • @ephiremtesfaye4832
    @ephiremtesfaye4832 Před 5 měsíci +3

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-hr2cm8xh5o
    @user-hr2cm8xh5o Před 5 měsíci +1

    Memhir fantahun egzer yitebikot

  • @elsabetayalew6403
    @elsabetayalew6403 Před 5 měsíci +1

    🎉🎉🎉🎉

  • @agdr895
    @agdr895 Před 5 měsíci +2

    አቡነ በርገር

  • @TewabechEshete-pi3fz
    @TewabechEshete-pi3fz Před 5 měsíci +7

    "ንፁህ ኦሮሞ..."አቤቱ አባት ሆይ የሚያደርጉትን አያዉቁምና ይቅር በላቸዉ !!

  • @gemilamohamedseid7138
    @gemilamohamedseid7138 Před 5 měsíci +1

    Ewnet new merto alkash ayasfelegem

  • @user-cl7lk3fj7g
    @user-cl7lk3fj7g Před 5 měsíci +1

    በል በል እዛው እራስህን ችልህ እበድ የአማራ አባት ብለህ እኔን አትወክል ዘረኛ ገና መዳንያአለም እያዋረደ ከቤቱ ያፀዳችኋል መምህ ፋንታሁን ዋቄ እድሚ ይስጦት

  • @kokebendale8918
    @kokebendale8918 Před 5 měsíci +3

    መምህር እውነት እንደርሶ ያለ አንድ አባት ሲኖዴስ አባል ቢኖር ይህ ሁሉ አይፈጠርም ነበር እኔ ገና ድሮ ዝም ብዬ ሳላያቸው ምንም የጳጳስ የመለኩሴ ወዝ የላቸውም ነበር ውፍረታቸ እራሱ ፆም ፀሎት የሚያውቁ አይመስሉም ደግሞ ደጋግመው ሲዲ ተቀምጠው በርገር እየበሉ ሲሉ አለማፈራቸው ማን በርገር እንደሚበላ ታየ።

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw Před 5 měsíci +8

    አይ አባት የደሀ ቤት ስፈርስ የደሀ ልጅ በጥይት ስያልቅ የትነበሩ አይ እግዚአብሔር ልብ ይስጣችው ስጀመር አባት ለማለት ይከብዳል መንግሥት የኦርቶዶክስ ፀር ነው

  • @EnesuGoytom
    @EnesuGoytom Před měsícem

    እግዚአብሔር ይስጥህ መምህራችን

  • @user-wz4ig2ee4d
    @user-wz4ig2ee4d Před 5 měsíci

    መምህር ፋንታሁን ዋቄ ክብር ይገባወታል

  • @user-dg2ly3mm7z
    @user-dg2ly3mm7z Před 5 měsíci

    Enezih yeseytan kob nachewu

  • @nibretualemneh
    @nibretualemneh Před 5 měsíci +1

    መች የተማረውን ስብከት ነው!!!

  • @user-dq6pc9jt8l
    @user-dq6pc9jt8l Před 5 měsíci

    አቡነ ሳጥናኤል ምን ነው የለበሱትን ክብራችንን ቢያወልቁልን

  • @user-ll7si6qq8n
    @user-ll7si6qq8n Před 5 měsíci +1

    Melokesi. Aydelhum lejachwe. Binshangul. Be shufirent. Yeseral. Esachwe. Nachwe

  • @user-ji3kb2im8m
    @user-ji3kb2im8m Před 5 měsíci

    ብልፅግና