ስለ ዐቢይ እንቅልፍ የሚጨነቁ አባቶቻቸውን ሰድበው የሚያስጨበጭቡ | መምህር ፋንታሁን ዋቄ Fantahun Wake

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 03. 2024
  • 🔴በየጊዜው የምንጭናቸውን ቪዲዮዎች ለማግኘት ይህን ይጫኑ www.youtube.com/@FetuneRediet....
    Ⓕⓞⓛⓛⓞⓦ "ፍጡነ ረድኤት Fetune Rediet ፳፫" Other Social media: 👇 👇 👇
    ► 𝔽𝕒𝕔𝕖𝕓𝕠𝕠𝕜 : / fetunerediet
    ► 𝕀𝕟𝕤𝕥𝕒𝕘𝕣𝕒𝕞 : / fetune__rediet
    ► 𝕋𝕚𝕜 𝕋𝕠𝕜 : / fetune__rediet
    ► 𝕋𝕨𝕚𝕥𝕥𝕖𝕣 : / fetuner
    ► 𝕋𝕖𝕝𝕖𝕘𝕣𝕒𝕞: t.me/Fetune_Rediet_23

Komentáře • 281

  • @user-yq1yu6ko9m
    @user-yq1yu6ko9m Před 4 měsíci +26

    እግዚኦ መሓረነ ክርስቶስ ምነው ባልተፈጠርኩ እሚያስብል ግዜ ነው

  • @yehualawerkayele9084
    @yehualawerkayele9084 Před 4 měsíci +16

    አቤቱ የዳዊት ልጅ ሆይ እባክህ ማረን

  • @hailealebachew-lk6rv
    @hailealebachew-lk6rv Před 4 měsíci +8

    አቤቱ የሆነብንን አስብ እግዚአብሔር ሆይ እግዚኦ መሓረነ ክርስቶስ ። አቤቱ እንደቸርነትህ ነው እንጂ እንደበደላችን አይሁን፡፡

  • @user-gh2vy7ll3o
    @user-gh2vy7ll3o Před 4 měsíci +16

    እግዚኦ እኔ አፈርኩ በነሱ ንግግር በአደባባየ ፈጣሪን በአደባባይ ካድ

  • @KOCHITOWondimu
    @KOCHITOWondimu Před 4 měsíci +4

    ኤረ አባቶች ችግሩን በቤተ ክህነት ተወያዩበት እንጅ አቤቱ!!አቤቱ!!አቤቱ!!! ማረን፣እግዝኦ

  • @amsaletaye8681
    @amsaletaye8681 Před 4 měsíci +5

    አቤቱ የኾነብንን አስብ ጌታዬ መዳኒቴ እየሱስ ክርስቶስ😢

  • @Fike-qz3bq
    @Fike-qz3bq Před 4 měsíci +1

    አቤቱ እባክህ እንደኛ ሀጢአት ከሆነ እንደዚህ እንጠፋለንና እንደ አንተ ምህረትና ቸርነት ብዛት ብቻ ይቅር በለን።

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 Před 4 měsíci +7

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ እነዚህ ይሁዲዎች በግልፅ አየናቸው 😢

  • @tigi1869
    @tigi1869 Před 4 měsíci +11

    መልካቸው እራሱ ጳጳስ አይመስሉም አስፈሪና አሳፋሪ ናቸው

  • @user-ed3mo4nx8f
    @user-ed3mo4nx8f Před 4 měsíci +9

    አቤቱ እንዲሕ ሾካካ ከቃጤሪ ከመሖን ሰውረን

  • @geremewggiorgistiba9994
    @geremewggiorgistiba9994 Před 4 měsíci +34

    ይህን ተናጋሪውን ጳጳስ ተብየውን ደግፎ ያጨበጨቡት ሁሉ በፈሰሰው የሕዝብ ደም፣ በጠፋው ነፍስ፣ በወደመው ንብረትና በተፈናቀሉ ዜጎች ጉዳይ በምድር ጠያቂ ባይኖርም በሰማይ በነፍስ ይጠየቃሉ።
    እግዚአብሔር ይፍረድ።

  • @dawit2583
    @dawit2583 Před 4 měsíci +3

    ጋሽ ፋንታሁን የልብ አድርስ እባክህ በርታልን በጥም እንወድሃለን በእምነትም በባህልም በፖለቲካም በማህበራዊ በወቅታዊም ጉዳዮች

  • @tegestzaynaba1228
    @tegestzaynaba1228 Před 4 měsíci +3

    በእውነት እግዚአብሔር ቀን አለው

  • @emulakew4759
    @emulakew4759 Před 4 měsíci +1

    እረ ወይኔ እግዚያብሄር ልቦና ይስጠን ወይ አፈርን እኮ የአባቶች መከፋፈልን ማየት ከባድ ነው ሞት ነው እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ

  • @mulugetabelihu-pj4sr
    @mulugetabelihu-pj4sr Před 4 měsíci +1

    ፈጣሪ ገለባና ፍሬውን እየለየ ነውና ኦርቶዶክሳዊያን አይዞን ብቻ እኛ በጸሎት እንበርታ!

  • @bayoushmekuria2897
    @bayoushmekuria2897 Před 4 měsíci +1

    እድሜና ጤና ይህንን መስኮት ለከፈቱልን ለመምህራችን!
    የእርሶኘን ትንታኔ ለመስማት ብቻ ከፈትነው እንጂ፣ እኛማ ጉዳችንን አናይም አንሰማም ብለን አርፈን ተቀምጠን ነበር። ለማንኛውም እንዲህ እንደተወዛገቡ አይቅሩ። ለንስሃ ሞት ያብቃቸው።

  • @Kahnate
    @Kahnate Před 4 měsíci +10

    የሰዉየዉ፡የረጀ፡የከብት፡እረኛ፡ነዉ፡ምክንያቱም፡ስለሰላም፡እንስራ፡ማለታቸዉ፡አቡነ፡አብርሐም፡ሰላም፡አባት፡አይደሉምና፡ለኔ፡ፀሐፊነቱን፡ስጡኝ፡እያለ፡ነዉ፡እኮ፡ኪኪካካ

  • @TigistZoo-zo7jz
    @TigistZoo-zo7jz Před 4 měsíci +1

    አምላክችን ሆይ ይቅር በለን, እንደው የነፍስ ይበልጥባችኅል ወይስ የስጋ ?

  • @assefayohannes4515
    @assefayohannes4515 Před 4 měsíci +8

    አቡነ አብረሐም እና አቡነ ጴጥሮስ ሌሎችም ተክክለኛው የእውነት አባቶች ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እባቦችን ና አስመሳይ ቆብ ለባሸ ዘረኞች አባቶችን ያዋረዱ ይሁዳዎች በተለይ አቡነ አራራሳ አቡነ ሩፈኤል አቡነ ሳዊሮስ ቀኖና ሐዋራያ የደፈሩ የዘመን ፓለቲከኞች እግዚአብሔር ይፈረድባቸው ፍርዱ የንሐን አባቶች ምዕመን ደም ይፍረድ

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 Před 4 měsíci

      እቡነ ፖውሎስን አይመኑ አቸው ዋና ካድሬ ናቸው ኢሳት ነበሩ ምናቸውም አይታመንም!!! ሁሉም

  • @user-jr8qu4jp4q
    @user-jr8qu4jp4q Před 4 měsíci +3

    💐✝️ ኦርቶዶክስ አይሰነጠቅም ቃሏም አይበረዝም 💚💛💛💛💛💛❤️

  • @user-sj9op1pk7z
    @user-sj9op1pk7z Před 4 měsíci +30

    እነዚ የተዋረዱ አባቶች እነሱ ተዋርደው ቤተክርስቲያንን አዋርደው እስከመቼ ሊዘልቁ ነው

    • @user-fh9el1bf9i
      @user-fh9el1bf9i Před 4 měsíci +1

      እነሱ ይዋረዳሉ እንጅ ቤተክርስቲያን መቸም አትዋረድም

    • @azebbekele4300
      @azebbekele4300 Před 4 měsíci

      ነገረኛ መንደርተኛ እንጂ የሀይማኖት አባት አይመስሉም ሽበት ብቻ

    • @ashenafiseyoum2023
      @ashenafiseyoum2023 Před 4 měsíci

      .​

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 Před 4 měsíci

      At least they are not amhara expantionists

    • @Ethio84
      @Ethio84 Před 4 měsíci

      አ​@@user-fh9el1bf9i እውነት ነዉ

  • @BirhanuWendemu-nr3dq
    @BirhanuWendemu-nr3dq Před 4 měsíci +2

    አቤቱፈጣሪየተዋህዶምእመናንበእነዚሕአሣይመሲሕየጫካፐጳጳሶችመመሯቷያሳፍራል።እግዚአብሔርይገሥፃችሁአናንትየአርዮስልጆች።

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 Před 4 měsíci +4

    አቤቱ፧የዳዊት፧ልጅ፧እባክህማረን

  • @mulugetabelay
    @mulugetabelay Před 4 měsíci +14

    ወይ አቶ አራርሳ ለምን የቤተክረስቲያን አስኬማውን አስረክበህ ወደ ፖለቲካው አትገባም?

  • @user-su1iw1vi7i
    @user-su1iw1vi7i Před 4 měsíci +4

    ድል ለ አቡነ ፔጥሮስ

  • @user-qf8yj7df4u
    @user-qf8yj7df4u Před 4 měsíci +2

    እግዚኦ ተሰሀለነ😢😢

  • @Birhan0121
    @Birhan0121 Před 4 měsíci +1

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ😢😢

  • @user-dd4zx6zb9k
    @user-dd4zx6zb9k Před 4 měsíci +2

    በእውነተ አገሩንና ሃይማኖቱን የሚወድ ሁሉ ያከብራችኋል፡፡ ሁሉንም እናልፈዋለን ዋናው የጲላጦስን እንቅስቃሴ መለየት ነው፡፡

  • @mahletearaya5605
    @mahletearaya5605 Před 4 měsíci +10

    የቀይ ኮፍያ ሰውዬ ደሞ የከፋ ነው እግዚኦ ነው

  • @YeMaryam-cb2mj
    @YeMaryam-cb2mj Před 4 měsíci +2

    እውነት ነው ከቤተክህነት ምንም አይነት መፍትሄ ሊመጣ አይችልም

  • @selamkibret6317
    @selamkibret6317 Před 4 měsíci +4

    ቀይ ቆብ ያረገው ጥሩ ካድሬ ነው!!!"!

    • @azebbekele4300
      @azebbekele4300 Před 4 měsíci

      በቃ እሱማ መኬናና ቤት ይሽለማል

  • @twdrskss
    @twdrskss Před 4 měsíci +4

    መለኩሴወችን በማጅራታቸው እያረዱ አትንቀፍን ማለት ይቻላል?

  • @befikerbeminet5661
    @befikerbeminet5661 Před 4 měsíci +1

    የአባቶቻችን አምላክ የስራውን ይስጠው

  • @konjetgetachew8059
    @konjetgetachew8059 Před 4 měsíci +1

    ይቅር ይበለኝ እነዚህን አባቶች እውነትን በሀሰት እያወሩ ኦርቶዶክስን ሐይማኖት ለማፍረስ ቀን ከሌሊት የሚሯሯጡትን ልቦና ይስጣቸው ከብርሀን ወደ ጨለማ የሚወድቁትን ይመልሳቸው።አሜን!አሜን!አሜን።

  • @user-gu3ow7xl1v
    @user-gu3ow7xl1v Před 4 měsíci +1

    ፈጣሪ ቤተመቅደሱን ያፅዳ እኚህ። ሰውዬ። አሜረካ እያሉ የስውዪው ላይፍ ጥሩ። እንዳልነበር ይታወቃል እንዴት። ጳ ጳስ ይሆናል እኛ። ፈጣሪ ቤተመቅደሱን። ያፅዳልን

  • @ethiopiaagere5417
    @ethiopiaagere5417 Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሄር። ይፈረድብሆት

  • @fesehadeseta7438
    @fesehadeseta7438 Před 4 měsíci +1

    አፍር ብሉ አስመሳይ አባት መሣይ ከድሬወች በሃይማኖቴ አፍርኩ። አዘንኩ።

  • @user-ec5rf3sk8l
    @user-ec5rf3sk8l Před 4 měsíci +1

    ዓይን ብገል አቡነ አብረሃም በረከታቸው ይረሰን እንዴት እንደምያዩት

  • @alemutelilo1
    @alemutelilo1 Před 4 měsíci +8

    አቤት እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ !!

  • @user-xy6sw1ib6l
    @user-xy6sw1ib6l Před 4 měsíci +3

    ኸረ ኡኡኡኡኡ ..............መድሃኒዓለም ድረስልን።

  • @user-gy1kc6cg4e
    @user-gy1kc6cg4e Před 4 měsíci +1

    የእነ አቡነ ምቹና የአባ እንቅልፍ ይሁዳዊ ጉዞ ቤ/ክ ሰላም ነስተው ቪ8 ገዝተው የሰላሙን ስራ ለኛ ይላሉ በማሳረድ ሰላም ሊሰጡን

  • @BanjawBanjisha
    @BanjawBanjisha Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሔር ሆይ፡በጥብህ ፡ፍርድስጥ

  • @enathager920
    @enathager920 Před 4 měsíci

    Keep up the great work. # NO MORE THE OROMUMA BELEGENA MAFYA GROUP 🎉FANO FORWARD 🎉

  • @Rakb553
    @Rakb553 Před 4 měsíci +3

    ምእመናን አሁን መጠንከር አንድ ሆነን ቅድስት ቤተክርስቲያንን መጠበቅ አለብን አልያ በጣም ከባድ ነገር መጥቷል እነዚህ ከሐዲዎች ሊያጠፉን ነው እግዚአብሔር ይርዳን በእውነት አቤቱ ጠባቂ መላእክትን ልከህ አንተ አረዳቸው ከቤተ መቅደስህ 🤲🤲🤲💒💒💒🇲🇱🇲🇱🇲🇱😥😥😥😥😥

  • @meriloabe7065
    @meriloabe7065 Před 4 měsíci +3

    There is no Gods. There is only Godliness. Victory For Fano❤. Meditation is the only solution left for humanity.

  • @dhayniiicell
    @dhayniiicell Před 4 měsíci +3

    የሽልንጉ ክፍያ አሁን ለማን እንደሆነ ግልፅ ነው።

  • @user-oe9td3jg4b
    @user-oe9td3jg4b Před 4 měsíci +1

    ጌታዬ ሆይ እባክህ ለመንጋው እና ለቅድስቲቱ ተዋህድ ቤተከርስቲያን እውነተኛ አባቶች አዘጋጅ ። እባክህ ጌታሆይ።

  • @user-os4nz3ug7d
    @user-os4nz3ug7d Před 4 měsíci +1

    ዱርዬ ጳጳሳት በቃ ጉዳቸውን ዘርግፉልን እንስማውና እንጠንቀቅ

  • @teferiwoldegiorgis2941
    @teferiwoldegiorgis2941 Před 4 měsíci +1

    እኔም ክርስቲያን ነኝ ሰውን መግደል አልፈፈልግሥ፡ ነገር ግን ሊገድለኝና ሊያጠፋኝ የመጣን ቀድሜ እገድለዋለሁ! ጌታችነንና መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዳዊትን የልቤ ሰው ብሎታል፡፡ ዳዊትኮ ብዙ ሰው ገድሏል፡ ነገር ግን መግደል ስላለበት ነው!

  • @solomonbehailu3922
    @solomonbehailu3922 Před 4 měsíci

    አመላክ በኪነ Tebebu yaskeberata

  • @sbhshszhsbsh1235
    @sbhshszhsbsh1235 Před 4 měsíci +1

    እኛ ነን አሁን በነሱ እጁ ምንባረከዉ

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue2990 Před 4 měsíci

    እናንተን ያቆየለን እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችንም ነቅተን ልጠብቅ ይገባል ኦርቶዶክሳውያን ክፋዎችን እግዚአብሔር ያስወግድልን ቤተክርስቲያን ያጽዳልን አሜን ፫

  • @user-fo8zs1pn9x
    @user-fo8zs1pn9x Před 4 měsíci +1

    የእግዚአብሄር ፍርድ ሩቅ አይደለም

  • @3m0215
    @3m0215 Před 4 měsíci +6

    መ/ር የአድርባይ አባቶች ጉዳይ አይገርመኝ
    የሚገርመኝ በየደብሩ እኒህ የተቀበሉ
    -የማህበር አባላት
    -የሰንበት ት/ቤት
    እንዲሁምየአጥቢያ ምዕመን ነው

  • @Ethio84
    @Ethio84 Před 4 měsíci +2

    ሶነታቸው የገዛቸው ሆዳም አባት እኝማ ምኝ አባት ናቸው አባ ጮጋሬ ናቸው እዲ

  • @yade716
    @yade716 Před 4 měsíci +3

    ገዳዮችንና አንገት ቀንጣሾችን protect ማድረጋችሁ ነው?

  • @yamitsega4189
    @yamitsega4189 Před 4 měsíci +1

    I am sorry , I felt saddening why people of Ethiopia specially Orthodox church worshipers learn from such church teachers like his excellence teacher "Fantahun Waqie " " God Bless all of Us !

  • @tadesagugssa4540
    @tadesagugssa4540 Před 4 měsíci +3

    ልብሱ ሸፈናቸውና ሰው መሰሉ እንጅ ቤተክርስቲያንን ካዱ ፈጣሪያቸውን ካዱ በመሆኑም ከዚህ ውጭ አይጠበቅባቸውም ጥፋቱ የቤተክርስቲያኗን የክብር የአባትነት ልብስ ማውለቅ አለባቸው በግልጽ መውጣታቸውም ጥሩ ነው

  • @abebagonfa5582
    @abebagonfa5582 Před 4 měsíci +1

    ምነው አባቶች እና ምህመናን ሲገደሉ ገዳዩን ቢጠይቁ እሱ አይቀድምም

  • @yohanishabite
    @yohanishabite Před 4 měsíci +4

    አቤቱ እነዚህ ይሁዳ ባንዳ ጳጳሳት በድንጋይ ተወግረው እርምጃ መውሰድ የሚገባቸው ናቸው።

  • @user-dy5zp5zf9n
    @user-dy5zp5zf9n Před 4 měsíci +1

    አግዚኦ ቀይ ኮፍያ አቤቱ ይቅር በለን እኛ ኦርቶዶክስያን ይላሉ እኛን አይወክሉም

  • @user-pe6vl4db3o
    @user-pe6vl4db3o Před 4 měsíci +1

    አቤት እግዚ መሐረ ነ ክርስቶ ስ አቤቱ የሆነብንን ተመልከት ጌታ ሆይ አስበን በምድርስ እውነት ጠፍታል ።አረ ባለቀይ ቦኔቱ ???😊 10:24

  • @beletubogale8166
    @beletubogale8166 Před 4 měsíci

    Ebakh amlakee ewnetegna yehonutn ye lejochhn ergnoch merth siten.

  • @zinashyigzaw3046
    @zinashyigzaw3046 Před 4 měsíci

    ቤተክርስቲያን አትዋረድም ክርስቶስ ለሰው ልጆች ሲል የተሰቀለበትን መስቀል ግን ፈጣሪን ፈርታችሁ ቁጭ አድርጉ እናንተ እጅ ላይ በመኖሩ እናዝናለን ፈጣሪ ይቅር ይበለን ብፁዕ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ብፁዕ አቡነ አብርሃም በረከታችሁ ይደርብን

  • @SolomonRastaw
    @SolomonRastaw Před 4 měsíci +2

    ስንት አመት ለመኖር ነው

  • @abebagonfa5582
    @abebagonfa5582 Před 4 měsíci

    ሲጀምር እኛን የሚመራን ካህናት ብቻ አይደሉም በእነሱ ላይ ያደረው መንፈስ ቅዱስ ነው ብለን ነው እንጂ መጥፎዎቹ አባቶች ደግሞ ያደረባቸውን እንዲወጣላቸው ፀበል ቢገቡ ጥሩ ነው

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y Před 4 měsíci +4

    ሆዳም እናንተ አሁን አባት ናችሁ ይሁዳ ናችሁ እናንተ ብዑነታቸዉ አብነ ጴጥሮስ ደሃ ተበደለ ፍርድ ተጐደለ ነዉያሉት

  • @user-no9jb2ou7o
    @user-no9jb2ou7o Před 4 měsíci

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @peg_tube
    @peg_tube Před 4 měsíci +4

    Down down አቶ አራርሳ!

  • @KOCHITOWondimu
    @KOCHITOWondimu Před 4 měsíci +1

    እንችል አባቶች ከአርዮስ በላይ ክደት ነው የፈጸሙት፣እሱ ይሻላል አንዴ ተወግዞ ተለዮቷል፣አቤቱ የማንችለወን ምክር አታምጣብን

  • @abebechkanko2478
    @abebechkanko2478 Před 4 měsíci +3

    አእምሮ ቢስ ከርሳሞች ማየት እና ምድብ የተሳናቸው ስለሆኑ እናዝላቸዋለን ከተያዙበት የጥቅም ድንዛዜ ሲነቁ ከታሪክ ፍርድ ጋር ይገናኛሉ ምንም ችግር የለም
    እንደ መሸ አይቀርም ይነጋል አውቃለሁ

  • @tafgirma
    @tafgirma Před 4 měsíci

    አንድ መታወቅ ያለበት ጉዳይ ቤተ ክርስቲያን በነዚህ አባቶች (እበቶች) ተዋረደች የሚለውን አስተሳሰብን ያለመቀበል ነው፡ ምክንያቱም
    “ አንተ ዼጥሮስ (አለት) ነህ በዚችም አለት ላይ ቤተ ክርርስቲያኔን እሰራለሁ የገሃነም ደጆችም አይችሉትም( አይቋቋሙትም) “ የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፮ ቁጥር ፲፰ -፲፱ ይህን ቃል የተናገረው የእምነታችን መሠረትና አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡ ስለዚህ እነዚህ የተሰጣቸውን ሃላፊነት ባለመወጣት ለሆዳቸው ሲሉ ለተኩላ አሳልፈው የሸጡትን እረኞች በሥጋውና በደሙ ወደገዛው የመንጋዎቹ ባለቤት መመለስ የኛ ሃላፊነት ነው።

  • @user-vr7uo1tq1s
    @user-vr7uo1tq1s Před 4 měsíci

    የእንሰሳ ስብስብ

    • @azebbekele4300
      @azebbekele4300 Před 4 měsíci

      እባብ ብቻ
      ጉሬዛ አለ(የጎሬ ጉሪዛ)

  • @asezenatadesse7546
    @asezenatadesse7546 Před 4 měsíci

    ፈጣሪ አምላክ እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ እኚ አፈንግጠው በዘር በቋንቋ ቤተክሕነትን የከፋፈሉ አርዬስ ናቸው ነገር ቀደም ተበላሽ መሾማቸው አሁን ደግሞ እንደ እረኛ መንጋውን መጠበቅ ሲገባ በየቦታው ሰለሚታረዱ ስለሚፈናቀሉ ስለሚደፈሩ ስለተራቡ ስለሰላም ማውራት ሲገባቸው እነዚህ የበግ ለምድ የለበሱ ተኩላዎች ፈጣሪ አምላክ አብ እግዚአበሔር ይፍረድባቸው ምክንያቱም እነዚህ አባቶች ሳይሆኑ አለማዊዎች ፖለቲከኞች ሰርፀው ቤተክህነት ገብተው ሊያጠፋት የተነሱ ካድሬዎች ናቸው

  • @tessemagetachew8405
    @tessemagetachew8405 Před 4 měsíci

    Abetu...baqa enanete ahune abatochachenene gazetuachewe..lebe yesxene..

  • @mignotamare8533
    @mignotamare8533 Před 4 měsíci

    Abetu lieul egzaber Chel atibelen asalfek atisten 😢😢😢😢 aynachew no word😔
    endet yhon mikedsut bemikael

  • @eyobaabush5954
    @eyobaabush5954 Před 4 měsíci

    እነዚህ አባቶች አብረው ቢሆኑም ተለያይተዋል በእውነት ያሳፍራል እንዴ በአንድ ጉዳይ መስማማት የሚችሉት

  • @BrishBrish-bi8so
    @BrishBrish-bi8so Před 4 měsíci +3

    ጫካ ሄዶ በጳጳስ ላይ ጳጳስ መሾምስ ቀኖና ነው ወይስ ዶግማ? ማጨብጨብ ብቻ

  • @iloveethiopia3049
    @iloveethiopia3049 Před 4 měsíci

    The road from Addis Ababa to wollo has been closed for a month and people are suffering but when is the diaspora is going to expose this crime and be a voice for the victims to the world?😭

  • @aster11jemal35
    @aster11jemal35 Před 4 měsíci +2

    እነሱ ህዝብ አስጨርስው ምንም አልተባሉም ዘረኞች

  • @merarawyinager4675
    @merarawyinager4675 Před 4 měsíci +2

    ።❤እሾህ ለአጣሪው ❤
    አነዚህ ሸርሙጣ በድብቅ ባለትዳረ ባለልጅ የኦነግ አባላት ሙሰኞች ዘረኞች ጳጳሳት ከውጭ ከስብሰባው ውጭ አብይን እነደግፍና በሰልጣን እናቆይ እኛ ጳጳሳት ካጨበጨብን ኦርቶዶክሳውያን ይደግፋል ስለሆነም በአነጋገርም እኛ ሳውሬሳውያን እንናገራለን ሌላው በጭበጨባ ያናጋዋል በሚል ተነጋግረው ከገቡ በኋላ ያኑ አደረጉ ።አቡነ አበርሀምን ስቀለው ስቀለው አሉ ።እነዚህ የተረገሙ አረመኔዎች ከጀርባ ባስፈሰሱት ደም ተጠመዱና አቡነ አብርሀምን አሰቅለው ቦታዋን ይዘው ቤተክርስቲያን የሰበሰበችውን ዘርፈው ለአብይም ሊያካፍሉ ፈቅደው አሰፍስፈው ነበር እግዚያብሔር ፈርዶባቸው በራሳቸው አፍ እንኳንስ ቡራኬ ሊሰጡ ይቅርና ደብቁኝ እያሉ ነው ።ክነታቸውን እራሳቸው አውልቀው ወደ ንስሐ ቢገቡ ይመረጣል ።ቆይተው ህግ ሲመለስ በዘር አጥፊነት ይከሰሳሉ ።ለአቡነ ሉቃስ እሾህ ሆነው ሲነሱ እነሱ በሚሊዮን እሾህ ውስጥ ገቡ ።ይወቁት ንሰሀ ይግቡ ።

  • @user-uq1nv2vt2s
    @user-uq1nv2vt2s Před 4 měsíci

    መምህር ፈንታሁን ማሪየምን ድምፅህ እራሱ ይናፍቀኛል

  • @getubelay3103
    @getubelay3103 Před 4 měsíci +1

    ትልቅ አስተሳሰብ ያላችሁ ይመስለኝ ነበር።ግን አስተሳሰባችሁ የአንድ ወገን ነው።

  • @getasewtesfaw3363
    @getasewtesfaw3363 Před 4 měsíci

    Aba Ameha Eyesus'' Enaten Mawgez Yemote Resa Megotet Malet New ''Aluachew Eko

  • @elizeaman1397
    @elizeaman1397 Před 4 měsíci

    Sltanu aygebachewm eko mejemeriyam

  • @tsegayeamsalu9572
    @tsegayeamsalu9572 Před 4 měsíci

    Amlake hoy tigistun sitegn kidasie zema kine zimare saychilu phaphas hunew lezih abekun ! Amlake siledihoch sitil le hagere selam awured!!!

  • @milatywenargiberhey
    @milatywenargiberhey Před 4 měsíci

    Ewnti new Egzabeher hagerachen ytibkiln

  • @kidistassefa2827
    @kidistassefa2827 Před 4 měsíci

    Kitregna mehonewon eyasawekuin new enji seleselam kekidist betekrestyan belay sebaki ale gin??? betam yasazenal yenate tute nekash...

  • @emebetgebremariam153
    @emebetgebremariam153 Před 4 měsíci

    ኢትዮጵያ ታሸንፋለች

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Před 4 měsíci

    ወይ ጉድ ማነው እሚታመነው!! ወይ ኦርቶዶክስ ካድሬው ሁሉ ተሰግስጎ!!! የፖፖስ ልብስ እየለበሱ!! እኝህ ፂማሙ ከሌቦቹ መሀል አንዱ አይደሉም??? እነዚህን ሁለቱን ነበር ፖፖስም ቤተክህነትንም ሲኖዶሱንም አስተዳዳሪ ማድረግ ነበር!! ወንድሞቻችን እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ መምህራችን ሰማያዊ እውንተኛ እውነተኛ የተማረ ብችግራችን ግዜ ሳህሊተምህረት በአትላንታ መጥቶ ለመጀምሪያ የቆመልን እመቤቴ ትቁምልህ እውነት ይዞ ስለቆመ አንዳችም ማንንም ሳይፈራ እውነት ስለያዘ ድንቅ ድንቅ ድንቅ!!!

  • @endalnewgossayechuko448
    @endalnewgossayechuko448 Před 4 měsíci +1

    ጭው ያርጎት የኢትዮጵያ አምላክ

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 Před 4 měsíci +1

    እነዚየመለኩሴ መታረድ ያልጨነቃቸውሆዳሞች

  • @medhanithailu2710
    @medhanithailu2710 Před 4 měsíci

    እግዚኦ እግዚአብሄር ሆይ ፍርዱን አንተ ስጥ!!!

  • @kirubealbekele4955
    @kirubealbekele4955 Před 4 měsíci

    ለመምህር ፋንታሁን እንዲናገሩ ፋታ ስጣቸው። ለመናገር አትቸኩል።

  • @Maranata-4mh5kp
    @Maranata-4mh5kp Před 4 měsíci +1

    Amlake hoy lenisha mot Abikagni!!!!

  • @mulusitotaw5032
    @mulusitotaw5032 Před 4 měsíci

    ወይ ጉድ ዘንድሮ

  • @bayushassefa8776
    @bayushassefa8776 Před 4 měsíci

    አንተ ፈጣሪ ሆይ ፊረዲ የእዉነት አምላክ አንተ ነህ.

  • @sabamessele8084
    @sabamessele8084 Před 4 měsíci

    Hulachihum hatiatengoch nachihu yiker yibelachihu

  • @menyichelayele
    @menyichelayele Před 4 měsíci

    በመጀመሪያ መከባበሩ ቢቀድም ጥሩ ነው።ማክበር moral obligation ነው አለማክበር / immoral ነው ደስ ቢለንም ቢከፋንም!!ከእናንተ ማን ይማራል፣ተምንስ ይማራል!🌳🌲🌱

  • @user-oh4tt7wo6d
    @user-oh4tt7wo6d Před 4 měsíci

    enzi kosahsa seytan hodame aderoch ahun ye orthodox abtochach Belen yeminkeblachw enzin ega anfelegm