Video není dostupné.
Omlouváme se.

ለ እናቴ እንኩሮ አነኩርላታልሁ!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 08. 2024
  • መዳኔ ቲዩብን ሰብስክራይብ ያርጉ youtube.com/@a...
    አላዛር አላካ ይባላል።
    በዶንኪ ቲዩብ በተዘጋጀው ወጌሻ የዩቲዩብ ስልጠና በአንደኝነት ያጠናቀቀ ሲሆን አሁን ላይ መዳኔ ቲዩብ የሚል የዩቲዩብ ቻናል ከፍቶ ጥሩ ጥሩ ቪዲዮዎችን እየሰራ ይገኛል። ከልጅነት እስከ እውቀት ያለውን አስተዳደግ ከኮሜዲያን እሸቱ ጋር በዚህ መልኩ አጋርቶናል።
    ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
    የዩትዩብ ስልጠና ለመማር የምትፈልጉ በ 0975516360 ይደውሉልን።
    / @comedianeshetu
    🌐 Our other profiles:
    ▶ Facebook - / comedianeshe
    ▶Telegram - t.me/donkeytub...
    ▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese
    ⏩Other Related video
    ◼9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድድር • 9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድ...
    ◼40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደረገ ትንቅንቅ • 40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደ...
    ◼500,000 ብር ይሸለሙ! • 500,000 ብር ይሸለሙ!!! @co...
    #donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~

Komentáře • 585

  • @comedianeshetu
    @comedianeshetu  Před 11 měsíci +148

    የዩትዩብ ስልጠና ለመማር የምትፈልጉ በ 0975516360 ይደውሉል!

  • @comedianeshetu
    @comedianeshetu  Před 11 měsíci +278

    መዳኔ ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ youtube.com/@alazaralaka?si=kMdWpT8cxa0KSik0

  • @agsgaxyaydaudb5880
    @agsgaxyaydaudb5880 Před 11 měsíci +35

    በጣም ትልቅ ልጅ ነክ እንደ እኔ በጠላ ተፈትነካ እኔም በጠላ ባረቄ ማውጣት በመሸጥ ከሰል በመሸጥ ብቅል አብቅሎ በመሸጥ ዳቦ ደፍቶ ቆራርጦ በመሸጥ አልፊም ፋብሪካ 1 አመት ሰርቼ ቀጥዬ አዲስ አበባ ገብቼ ሁለት አመት ሆቴል ተቀጥሬ ሰርቸ ቀጥዬ ለለውጥ ስደትን አቀናው ይህው ስደት ላይ 12 አመት ሆኖኛል ፈጣሪ ይመስገን አሁን ግን ደክሞኛል ከልጅነቴ ጀምሮ ስራ አሁን ላይ የቤተሰብም ናፍቆት ተጨምሮ ስራውም ሰልችቶኛል ደክሞኛል ወደ ሀገር ለመግባት ወስኛለው ፈጣሪ ይርዳሽ በሉኝ

  • @user-gi6rg2fv5s
    @user-gi6rg2fv5s Před 11 měsíci +205

    እንባዬ ነው የመጣው የሚገርም ታሪክ ነው በአጭር ሰዓት እግዝአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ይሄ ነው አነቃቂ ማለት

    • @mimeale1735
      @mimeale1735 Před 11 měsíci +1

      🥰🥰🥰

    • @user-it1xn3nr5c
      @user-it1xn3nr5c Před 11 měsíci +4

      እውነት ነው ከዚህ በላይ አነቃቂ እውነተኛ ድርጊት የለም ወንድማችን በርታልን 👍👏

    • @tafesechwagaye1082
      @tafesechwagaye1082 Před 11 měsíci +1

      አሼ በጣም ግሩም የአገር ቤዛ እያወለድከ ነው እኔ አባል ሆኜ በየወሩ መክፈል እፈልጋለሁ ማመርም ጭምር ዕድሜዬ 65 ነው የውጪ ትምህርት መግፋት ከአገር መጥቀም አኳያ ሰታይ እንቶፈንቶ ከመሆኑም በላይ በፖለቲካ ትርክት ከአለንበት ሕገ አራዊት አድርሶናል ሰለዚህ እሼ የኢትዮፕያ ፅንቁ እባክህ እንዴት አባል ሆኜ ልርዳ ብሩክ ሁን ልጅ አውጣ

  • @selimasalim8573
    @selimasalim8573 Před 11 měsíci +29

    እመነኝ በጣም ትችላለህ ብርታትህ የሚደነቅ ነው ደሞም በጣም የምትለወጥ ጠንካራ ወጣት ነህ !! መልካሞ የሚሰራ ክፍያውም መልካም ነው በርታ
    አሼ ራስን መተካት ማለት ይህ ነው ከዚህ በላይ ያሳድግህ

  • @bethyyemessilij6193
    @bethyyemessilij6193 Před 11 měsíci +53

    ድንቅ ነው ወንድም!! ያመንከው ይታመንኻል 🙏🙏🙏 ከፍ ከፍ ያድርግህ 💛 እሼ እናመሠግናለን 🙏

  • @lblb4521
    @lblb4521 Před 11 měsíci +32

    ጀግና ነህ ወላሂ ዝቅ ብሎ መስራት ከፍ ያረጋል አብሽሪ አይዛህ

  • @user-gh7eh4yj9o
    @user-gh7eh4yj9o Před 11 měsíci +17

    መኪና የሰጠህን ሰዉ በእዉነት አደነኩህ አጭበርባሪ በሞላበት ሳትጠራጠር መስጠትህ ልጁ በጣም ጎበዝ ነህ በርታ እግዚአብሔር እረድቶሃል ይርዳህም

  • @momenasaeed241
    @momenasaeed241 Před 11 měsíci +39

    ትልቅ ደረጃ የምናይህ ያድርገን በርታ ወንድማችን

  • @fitsumethiotube1791
    @fitsumethiotube1791 Před 11 měsíci +24

    አላዛር ተመርቆ ያደገ ብሩህ ወጣት ነው፣ ይመጥቃል! እሼ አብረውህ የሚመጥቁትን እያፈራህ ስለሆነ ተባረክ!

  • @Addeshabtamu
    @Addeshabtamu Před 11 měsíci +23

    ዋው የእናት ደግነት የልጅ ቀናነት የታሪክህ አጓጊነት የመድሃኒዓለም ቸርነት ተጨምሮበት ታሪክህ እጅግ በጣም ጣፋጭና መሳጭ ነበር ፈጣሪ መጨረሻህን ያሳምርልህ ወንድሜ ደግ ልብ እንዳለህ ፈጣሪ ባደረገለህ ነገሮች መገመት አይከብድም መልካሙን ሁሉ ይግጠምህ!!!

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 Před 11 měsíci +39

    እግዚአብሔር የሚሳነዉ ነገር የለም ወንድሜ በርታ ግና ትልቅ ትደርሳለህ በናት የተመረቀ መጨረሻዉ ያምራል❤

  • @tibebtsehay
    @tibebtsehay Před 11 měsíci +21

    😂🥲🤗እናቱን የሚወድ እግዚአብሔር ይመስገን ይበል🙏🙏🙏

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 11 měsíci +30

    የእናትና የወንድ ልጅ መመካከር መተሳሰብ ቅንነት ደስ አይልም? የደስታ እንባ ነው ያነባሁት የልጁ ታታሪነት የእናትየው ቅንነት እግዚአብሔር ሁለቱንም እድሜና ሰጥቶአችሁ ያሰባችሁበት ያድርሳችሁ🙏🏾

  • @user-kr9fu7eu1x
    @user-kr9fu7eu1x Před 11 měsíci +86

    ፍትህ ያለ ጥፋታቸው በማንነታቸው ብቻ በየማጎርያ ቤቱ ለሚሠቃዩ ንፁሀን አማራዎች አረ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወገናችን 💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭

  • @fiyorinaadmassu4169
    @fiyorinaadmassu4169 Před 11 měsíci +18

    😢😢😢😢😢😢😢የምር የኢትዮጵያ ህዝብ ምርጥዬ እኮ ነው እግዚአብሔር የሚያፋጁንን የሚያጣሉንን በዚህ አዲስ አመት ጠራርጎ ያንሳልን እና የድሮ ቦታችንን ይመልስልን

  • @user-cu8me2wy4s
    @user-cu8me2wy4s Před 11 měsíci +10

    ጥሎብኝ ጄግና ሰው ዝቅ ብሎ የሚሰራ ጎበዝ እወዳለሁ በርታ ወገናችን

  • @beniyamyemane
    @beniyamyemane Před 10 měsíci +6

    መልካም ነህ እናትህን ስለምትወድ የናት ምርቃት እና የምትወደው አምላክ ይረዳሀል አይዞህ መልካሙን ይግጠምህ

  • @user-ip1tf6ph5l
    @user-ip1tf6ph5l Před 11 měsíci +21

    እሼ ፀጉር ቤት ውስጥ እየተሰራች ታሪኳን የተናገረችው ሴት ክፍል 2 ልቀቅልን 🙏

  • @zedandalme1692
    @zedandalme1692 Před 11 měsíci +16

    ለስራ ያለህ ተነሳሸንት ደስ ይላል 🌹🌹🌹🌹 በርታ አሁንም ❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹

  • @meazagebremedhin6063
    @meazagebremedhin6063 Před 11 měsíci +12

    በጣም ጎበዝ ልጅነው አላዛር ሰብስክራይብ አድርጌዋለሁ ሲያንስበት ነው በአንተ እድሜ አይደለም ከአንተ የሚበላልጡ ወንዶች እንኳን እንዳንተ የጥሩ ነገር ምሳሌ ሊሆኑ አይደለም ሰውን በማሸበር እና በክፉ ምግባር ላይ ተቀምጠው የቤተሰብም የሀገርም ሸክም የሆኑ ብዙ ወንዶች አሉ በየቤቱ ቤት ይቁጠራቸው በርታልኝ ወንድሜ በመልካም ስራህ ትልቅ ቦታ ድረስልን እሼ አንተ ምቀኝነት እና ክፋት የሌለብህ መልካም ሰው ነህ አንተም በርታልን የተባረከ አዲስ አመት ይሁንላችሁ🙏🙏🙏🌼🌼🌼🌻🌻🌻

  • @atsedeaa7465
    @atsedeaa7465 Před 11 měsíci +17

    በርታ ወንድም አለም ፈተና ያበረታል ለጊዜው ቢፈትንም እኔ ከቀን ቀን በሰዎች ፈተና እበረታለሁ

  • @Kidist19
    @Kidist19 Před 11 měsíci +28

    ፍቅር ይስጠን ያንተ ቲክቶክ ቪዲዮ ሳይ ከምሬን ነው ሁሌ ነው የማለቅሰው እኛ ኢትዮጵያዊያን እኮ የደግ ደግ ነን ግን ዲያብሎስ ቀንቶ ነው መሰለኝ እየበጠበጠን ነው 💔😥 ወንድማችን በርታ ኮሜዲያን እሼቱ ክበርልን አንተ መልካም ልጅ ሌላ እሼቱዎችን እያፈራክ ስለሆነ እናመሰግናለን

  • @user-gc4oc5zb8o
    @user-gc4oc5zb8o Před 11 měsíci +140

    ፍትህ ለገፋው የአማራ ህዝብ 😢😢 እኛ መቸ ነው መልካም ነገር የምንሰማው የምናየው ኧረ ይብቃን😢😢😢😢 እሸትዬ እንወድሃለን እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሣምርልህ

    • @user-ts9nc5fv5f
      @user-ts9nc5fv5f Před 11 měsíci

      እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር የያዘ አያፍርም ተባረኩ ❤❤❤

    • @Sarah88-dw3cs
      @Sarah88-dw3cs Před 11 měsíci

      ለማነው ምትጮሁት ሰሚ የለ😢

    • @efremkidman470
      @efremkidman470 Před 11 měsíci

      P

    • @efremkidman470
      @efremkidman470 Před 11 měsíci

      O

    • @zamzambashir9001
      @zamzambashir9001 Před 11 měsíci +2

      Fannoo mindinew miseraw gin😡😡sitifokoru Alnaber indee

  • @user-fl2ub2mp9g
    @user-fl2ub2mp9g Před 11 měsíci +42

    በጣም ምረጥ እዉነት በንፁህ ልብ ከአመናከዉ እግዚአብሔር ስምም ረጅም አምላክ ነው ክብር ምስጋና ለድንግል ማሪያም ልጅ ❤❤❤❤❤

  • @user-db2el3hp5t
    @user-db2el3hp5t Před 11 měsíci +6

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ እናቱን አባቱን ያስደሰተ ምንም ፈልጎ አያጣም ❤❤❤❤በርታ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ

  • @seadaeeed1190
    @seadaeeed1190 Před 11 měsíci +13

    ስታወራ እራሱ ደስ ስትል ድቡሼ የባሌ አምሳያ ሁሉምሰው ፈተናንማለፍግን ለመልካምነው

  • @Mariamzemedebrhantube21212
    @Mariamzemedebrhantube21212 Před 11 měsíci +7

    የሚገርም መንስኤ እና ውጤት ነው❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤

  • @user-bj1ck9fk8i
    @user-bj1ck9fk8i Před 11 měsíci +57

    እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 💒💒💒🙏🏻🙏🏻💒💒 በቃችሁ ይበለን

  • @rahmaalewi8209
    @rahmaalewi8209 Před 11 měsíci +31

    ታሪኩ ፊልም ይመስላል
    አላህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ልበ ቀናዎች ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @SamiraSamira-vx4br
    @SamiraSamira-vx4br Před 11 měsíci +17

    የሆነ ትልቅ ቦታ ይደርሳል ያስታውቃል ❤

  • @user-ye9me3ds9z
    @user-ye9me3ds9z Před 11 měsíci +18

    ደስየሚል ልጅ አነጋገር አደኛ አደበተ መልካም በርታ እናቱንየሚወድወንድልጅደስይለኛል

    • @zainasied615
      @zainasied615 Před 11 měsíci +1

      እይወላ አላህ ትልቅ ደርጃ ያድርሰው

  • @sadaha7863
    @sadaha7863 Před 11 měsíci +12

    አላህ በረካ ያድርግህ የእናት ምርቃት አንድ ቀን ያነሳል

  • @user-xt6fq9pu2l
    @user-xt6fq9pu2l Před 11 měsíci +37

    ድል ለንፁሁ አማራ

  • @user-kv8gq8kl3o
    @user-kv8gq8kl3o Před 11 měsíci +7

    ባራት ስልክ አራጌዋለሁ መጣም ጡሩ ስራ ይስራል ልጅ እግዚአብሔር ልቦናውን አይቀይርው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Defend202
    @Defend202 Před 11 měsíci +7

    እሚገርም ታሪክነው የናት ምርቃን ከፉያረጋል አቦ አሁንም ከፉበል እናቱን እሚከባከብ ልጂ ሰወዲ❤

  • @user-yw7dc5wl2u
    @user-yw7dc5wl2u Před 11 měsíci +68

    ፍትህ በማንነቱ ለሚታረደው የአማራ ህዝብ😭

  • @user-kj9yz9gj8i
    @user-kj9yz9gj8i Před 11 měsíci +5

    እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ወንድማችን እሺ እናደርጋለን

  • @gunatube12
    @gunatube12 Před 11 měsíci +23

    😢😢😢😢😢አማራየ መከረኛ ወገኔ በናዚ መንግሥት ተጨፈጨፈ😭😭😭😭😭😭

  • @tsehaihailegiorgis156
    @tsehaihailegiorgis156 Před 11 měsíci +5

    God bless you!!! Honest and a true person. Keep up what you are doing and be real as you are!!!

  • @fafetub1120
    @fafetub1120 Před 11 měsíci +26

    አላህ ሀገራችን ሠላም ያርግልን ሙሥሊም ክርሥታኑ በለበት ፀሎት እናርግ

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c Před 11 měsíci +6

    ዋው ታሪክክ መሳጭ ነው ጀግና ወጣት በርታ ትልቅ ቦታላይ እንጠብቅካለን

  • @Mamite926
    @Mamite926 Před 11 měsíci +5

    Wow! Smart guy. By the way he is genuine.

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 Před 11 měsíci +5

    የሚገረም ታሪክ በንፁህ ልብ እግዚአብሔር ቸርአምላክ አለን አጭርጊዜ የሜገርም ለዉጥ በጣም ገራገር❤❤❤❤

  • @hiwotalene4458
    @hiwotalene4458 Před 11 měsíci +2

    ዋው ጀግና ልጅ ነህ ገና ብዙ ትሰራለህ ከአመኑት የማይከዳው ፈጣሪ በመንግድህ ሁሉ ይከተልህ

  • @Battiye
    @Battiye Před 11 měsíci +3

    እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክህ ወንድሜ

  • @user-wt8uq5bh2r
    @user-wt8uq5bh2r Před 11 měsíci +15

    እሼ መሌ መልካም ሰው ❤❤❤

  • @assaasee9838
    @assaasee9838 Před 11 měsíci +3

    ዋው በጣም የሚያስተምርነው ከዚህም በላይ ከፍከፍ ያርግህ እኔ ውጭ ነው እምኖረው እና ወንድም የለኝ እኔ እከፍልለትአለሁ እንደትነው እሚከፈለው

  • @kelemwafederere2173
    @kelemwafederere2173 Před 11 měsíci +3

    ❤❤❤የኔ አባት እግዚአብሔር ትልቅ
    ደረጃ ላይ ያድርስህ ❤❤❤

  • @Didi-2016-n
    @Didi-2016-n Před 11 měsíci +6

    ደስ የሚል ልጅ ነው በርታልን ሲያጎርሱት እንባዬ መጣ የኔ ምስኪን ህዝብ😢

  • @user-wn5pu8oh2e
    @user-wn5pu8oh2e Před 11 měsíci +4

    አንተ ትልቅ ቦታ የምትደርስ ልጅ ነክ እግዚአብሔር የልብክ መሻት ይፈፅምልክ ዘንድ ፀሎቴ ነው ይቅናክ

  • @tinbuhabte8240
    @tinbuhabte8240 Před 11 měsíci +5

    አላዛረ እግዛብሄር የሐሳብህን የሙላልህ እፀልይላሀለው::❤❤❤🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-xw6or6wr9k
    @user-xw6or6wr9k Před 11 měsíci +35

    ፍትህ ያለ ምንም በደላቸው እየታፈሱ በየማጎሪያ ቤት ለሚሰቃዩት አማራዊያን ፍትህ ፍትህ ፍትህ

    • @asterzewdie-pz9ud
      @asterzewdie-pz9ud Před 11 měsíci

      እኔ ዘምድ እሆነዋለሁ አደርግለታለሁ

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 Před 11 měsíci +5

    በጣም፣የማያቀርባቸው፣ነገር፣በጣምነውደስ፣የሚል፣ነው፣ቀጥልበት፣ወንድማችን፣።

  • @asterbekele9478
    @asterbekele9478 Před 11 měsíci +2

    ፌንት በልተው! ነቀልኩ ሲገርመኝ
    በጣም ጎበዝ ጎበዝ አምላክ ይርዳህ እግዚአብሔር ይስጥህ🙏🏾💚💛❤️

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw Před 11 měsíci +7

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mekdesdegu9099
    @mekdesdegu9099 Před 11 měsíci +2

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነው እግዚአብሔር እናቱን ይጠብቅለት

  • @menberebekele2374
    @menberebekele2374 Před 11 měsíci +4

    ወንድም እሸቱ እግዚአብሔር ይባርክህ ይህ ወንድማችንንም እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርሰው

  • @nimonimo1911
    @nimonimo1911 Před 11 měsíci +8

    ጠበሰቸ አላለም😅 የሚገርም ታሪክ ነዉ❤😢

  • @dhebottudiinrabbbiiloveyou4365
    @dhebottudiinrabbbiiloveyou4365 Před 11 měsíci +3

    Oorooo ko Jabadhu wan ofiii🙏

  • @MegaGobeze
    @MegaGobeze Před 10 měsíci +1

    You’re an inspiration those who can’t see a future there’s always a light at the end of the tunnel keep it up good luck to your future.

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 Před 11 měsíci +10

    ሀሪፍ ፕሮግራም ነው❤❤

  • @ETHIO1800
    @ETHIO1800 Před 11 měsíci +1

    እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ በርታልን አላዛር

  • @user-fx5ph6mi1q
    @user-fx5ph6mi1q Před 11 měsíci +6

    አድርገናል ዶንኪ ቱዬብን እናከብራለን

  • @seblegebre3125
    @seblegebre3125 Před 11 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይባርክ የላዛርነ ሰምይዘ
    ምንም አትሆን ጎበዝ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን አሜኘ አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @user-og8kx7or8r
    @user-og8kx7or8r Před 11 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤
    3
    Reply

  • @aynadisteklu1626
    @aynadisteklu1626 Před 11 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ምርጥ ልጅ

  • @user-gi6rg2fv5s
    @user-gi6rg2fv5s Před 11 měsíci +4

    That's what i am talking about Eshetu will make difference for this generation

  • @BoMarN-wt9wb
    @BoMarN-wt9wb Před 10 měsíci

    አንተ ይማውቀው ይመስለኛል ምን ላይ ነው ያየውት እያልኩ ሳይ ገረመኝ !!! ቲክቶክ ላይ የምትሰራው ስራ አሪፍ ነው በጣም !!! በጥፊ የመታችህ እናት በጣም ነው አንደቴን የበላችኝ የእውነት እናት ናት!!!

  • @user-rj4ex8mj4v
    @user-rj4ex8mj4v Před 11 měsíci +5

    ሁሌም አንደኛ ነህ ❤❤❤❤

  • @user-sg8ws8xr3b
    @user-sg8ws8xr3b Před 11 měsíci +3

    መልኩም መንፈሱም ልጀን የሚመስል ደግ ሰው : እግዚአብሄር ሁሌም ለስኬት ይበልህ አላዛር ::

  • @EndalamawAdugnaw70-cz8dw
    @EndalamawAdugnaw70-cz8dw Před 11 měsíci +8

    ከስሙ ጀምሮ ደስ የመል ልጅ

  • @Addeshabtamu
    @Addeshabtamu Před 11 měsíci +2

    Amzinge!!!!

  • @dbv4216
    @dbv4216 Před 11 měsíci +1

    Habib waaqayyoo umuri dherraa sif haakenu amazing how ❤❤❤yeroo hunda gamachun sif hawaa lubbuu ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 Před 11 měsíci +1

    አይን እሼ ሁሌም ቅን ልቦና የአለህ ልጅ ነህና ልዑል እግዚአብሔር አብዝቶ......አብዝቶ.....አብዝቶ......ይባርክህ 🙏

  • @danielkassa9802
    @danielkassa9802 Před 4 měsíci +1

    Ohh Hallelujah Lord God is so good, and God is so great😘🙏😘

  • @zemnaygetu-gl3cw
    @zemnaygetu-gl3cw Před 11 měsíci +51

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ ለቤተሰቦቻችን እስከመቸ ግፍ እስከመቸ እለቅሶ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @abeshawendnew6336
    @abeshawendnew6336 Před 11 měsíci +1

    አንተ የተባረክህ ልጅ ነህ፣ እናትህም የታደለች ናት አንተን በመውለዷ እናቱን እሚያከብር ልጅ የተባረከ ነው። ልብህም በጣም ቅን ነው በርታ አንተ ትልቅ ሰው ነው እምትሆነው፣ ኢትዮጵያውያን እንዳንተ ያሉ ቅን ልጆችን ትፈልጋለች ደርሰህላታል። እግዚያብሔር ባንተ ውስጥ ሆኖ የብዙዎችን ችግር ይፈታል በርታ። እግዚያብሐር ከክፉ ሁሉ ይከልልህ እረጅም እድሜ ከጤናጋራ ይስጥህ ወልደህ ክበር የተባረከችውን ቅን ልብ ያላትን እግዚያብሔርን እምትፈራ አንተንም እናትህንም እምትወድ ለህይወት ዘመንህ እረዳት እምትሆን የትዳር ጓደኛ ይስጥህ።

  • @user-ke6rd4sc6h
    @user-ke6rd4sc6h Před 4 měsíci

    እማምላክ ትልቅ ደረጃ ታድርስክ ውይይይ ስወድክ እክ ሁሌ ስየው እንባዬ ነው የሚመጣው ደሞ ያሳለፍከው ሂወት ሁሉንም ሰው ያስተምራላ እዳይተ እናቱን የሚረዳ ያብዛልን

  • @amarechame5950
    @amarechame5950 Před 11 měsíci +3

    🙄🙄🙄🙄አንተ ልጅ ነክ እንዴ ለካ አወኩክ በጣም ነበር የማለቅሰው ቪዲዮክን ሳየው ቲክቶክ ላይ ❤❤❤

    • @hawolatglta2608
      @hawolatglta2608 Před 11 měsíci

      ለምን

    • @amarechame5950
      @amarechame5950 Před 11 měsíci +1

      የሰዉን ደግነት ያንተን ሁኔታ ሳይ እባ ነው ሚቀድመኝ አንተ ደሞ አዳዴም የ እውነት ነው ሚመስሉኝ ቪዲዮችክ

  • @beetyube
    @beetyube Před 11 měsíci +3

    ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣቸሁ እሼ ቤተስብች አሪፍ ትምህርት ነው ዋውውው❤

  • @yeshigiorgis2143
    @yeshigiorgis2143 Před 11 měsíci +1

    ,አላዛር እግዚአብሔር ይባርክህ በእግር ወዳድነትህ በእውነት የምትድነቅ ዜጋ ነህ
    እግር እንደ አንተ አይነት ዜጎች ስለአሉአት ኮራት ይስማናል ።

  • @selambougale9614
    @selambougale9614 Před 11 měsíci +3

    በርታ ጀግና ሰዉመሆን ይበልጣል😍😍😍

  • @hadiya9006
    @hadiya9006 Před 11 měsíci +2

    እስኪ ለኛም ለመዳም ቅመሞች የሆነ ነገር ክፈቱልን የመዳም ኩሺና ሰለቸን እኮ😢

  • @user-gh7eh4yj9o
    @user-gh7eh4yj9o Před 11 měsíci +1

    እሸቱየ ከወለድክ በዋለ ትልቅ ትልቅ ሰዉእየመሰልክ ነዉ መዝለልህን ትተሃል አለባበስህም ተቀየረ ስደግም እደት ልኮነዉ

  • @user-xu5gj3vv6s
    @user-xu5gj3vv6s Před 11 měsíci +2

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ በጣም ግን ኣሳቀኝ ልጁ😂😂😂

  • @anishaanisha9179
    @anishaanisha9179 Před 11 měsíci +2

    Geta eyesus kante gari yihuni❤❤

  • @Ellshumedia
    @Ellshumedia Před 11 měsíci +2

    እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ይርዳህ ሰብስክራይብ አረጋለሁ

  • @saadyu
    @saadyu Před 11 měsíci +1

    ❤❤❤jabadhuu hadhoo koo rabii sihaa milkesuu amlee

  • @abebechtiget5965
    @abebechtiget5965 Před 11 měsíci +1

    እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻህን ያሳምርልን እኔ ሰብስክራይብ አድርጌለሁ እናተስ😊❤❤❤

  • @degubayu4855
    @degubayu4855 Před 11 měsíci +1

    simply ጀግና ቅን እና ሰዉ ነህ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @azabmenbere7528
    @azabmenbere7528 Před 11 měsíci +1

    ይሳካልህ ወንድምህ አላዛር ሰብስክራይብ አድርጌሃለሁ❤❤

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 Před 11 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
    ትልቅ ትምህርት ነው ባለፈው ጀምሬ ጊዜ ስላልነበረኝ አላዳመጥኩትም ነበር ግን እሸቱ ሰብስክራብ ሲጠይቅ አደረኩ ።
    የተባረከ ልጅ ነው ።

  • @user-mn3qc8vz9q
    @user-mn3qc8vz9q Před 11 měsíci +15

    ፈጣሪን ያመነና በእሱ የተመካ ሁሌም ስኬታማ ነው ።።ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ።

  • @user-yk4nc6ku3k
    @user-yk4nc6ku3k Před 11 měsíci +9

    ምን አለ እኔም ሚየሰየኝ በገኚ ልጆቼን ጥዬ አልሰደድም ነበረ ዪቱብ አከፋፈት አሰዩኝ ኡኡኡኡ በትክክል አልከፈትኩም

    • @Alem-cp6rl
      @Alem-cp6rl Před 11 měsíci

      በምን አግኚቸ ላሣይሽ እህቴ

    • @user-yk4nc6ku3k
      @user-yk4nc6ku3k Před 11 měsíci

      @@Alem-cp6rl አረ እኔጃ ጀምሬው ነበረ ግን ኢቀረወል አሉኝ ጓጉቼ ቀረው

    • @Alem-cp6rl
      @Alem-cp6rl Před 11 měsíci

      @@user-yk4nc6ku3k ይቱብ ከባድ ነው ለሚሠራው ግን ጀምርሻል አየሁት የሠው ቪድው አትም አትልቀቂ በራስሽ ስሪ ከዚያ ካደገ ወድያ ሁሉንም ካሟላሽ ነው ይቱብ ካባኒ የሚቀበልሽ ካልሰራሽ በራስሽ እራሽን ነው የምትጥይው

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 Před 11 měsíci +1

    አላዛር በረታ ትችላለህ ዉንድሚ እሸ❤❤

  • @galanebedada8001
    @galanebedada8001 Před 11 měsíci +1

    Bagaa waqayoo sii gargaree waan bay'ee siraa baraneessii abdii osoo hin kuttin naan gahaa hojii osoo hin tufattin naan hojedhaa jenaan hunduu akkaa milka'uu siraa baradhee ❤❤

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 Před 10 měsíci

    I watched your video ones my people they are feeding you thier own food and on other hand your own food they are feeding u. Our people are kind, caring and loving people. Go big brother. Wishing you all the successful years.

  • @asterkassa9476
    @asterkassa9476 Před 11 měsíci +1

    እግዚአብሔር የበለጠ ይርዳህ ወንድሜ🙏🙏

  • @amyentadese6914
    @amyentadese6914 Před 11 měsíci +13

    ፍትህ በየቦታው ለሚሰቃየው ለአማራ ህዝብ