እዚህ እደርሳለሁ ብዬ አልገመትኩም ነበር!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 09. 2024
  • እዚህ እደርሳለሁ ብዬ አልገመትኩም ነበር!#women #ethiopia #strong
    መቅደስ ደባልቄ ትባላለች። የተወለደችው በአነስተኛ የገጠር መንደር ውስጥ ሲሆን በህይወቷ እጅግ ከባድ ውጣ-ውረዶችን አሳልፋለች። አሁን ያለችበትን ስኬታማ ህይወት የሚያሳይ አዝናኝ እና አስተማሪ ፕሮግራም ነው።
    ኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
    ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
    / @comedianeshetu
    🌐 Our other profiles:
    ▶Telegram - t.me/donkeytub...
    ▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese
    ⏩Other Related video
    ◼9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድድር • 9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድ...
    ◼40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደረገ ትንቅንቅ • 40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደ...
    ◼500,000 ብር ይሸለሙ! • 500,000 ብር ይሸለሙ!!! @co...
    #donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~

Komentáře • 3,2K

  • @eyuasfaw3471
    @eyuasfaw3471 Před rokem +1319

    እኔስ አሁንም እንዲህ አይነት ህይወት ውስጥ ነኝ 😢😢ለኔም ይነጋልኛል ሳለ መድሃኒያለም ተስፋ አልቆርጥም😢🙏🙏💔አይዞሽ በሉኝ እስኪ

    • @user-ln7nr6lj8m
      @user-ln7nr6lj8m Před rokem +17

      አይዞሸ

    • @user-ln7nr6lj8m
      @user-ln7nr6lj8m Před rokem +21

      እኔምነኝ

    • @eyuasfaw3471
      @eyuasfaw3471 Před rokem +4

      @@user-ln7nr6lj8m እሽ 😥😢😥😢😢

    • @eyuasfaw3471
      @eyuasfaw3471 Před rokem +10

      @@user-ln7nr6lj8m አይዞን እኛም አንድ ቀን አልፎ እንዲሁ ታሪክ አድርገን እናወራዋለን 🙏🙏🙏💪💔💔😥😢

    • @Tigesthailu
      @Tigesthailu Před rokem +2

      አይዞሽ የእኔ ልዬ

  • @user-Weynua
    @user-Weynua Před rokem +300

    እኔም ከማዳም ቤት ወጥቼ ወደምወደዉ ትምህርቴ ተመልሼ የምመኘዉን ሆኜ መሻቴ እንዲፈፀም አንቺን የረዳ የምስኪኖች አምላክ የፍጥረት ሁሉ ጌታ ኤልሻዳይ ፈቃዱ ይሁንልኝ

  • @eyerusalemmsganaw368
    @eyerusalemmsganaw368 Před rokem +158

    No word
    ትህትና ፣ቁንጅና ፣ጥንካሬ ፣ፅናት፣ ስኬት ተደምረው አንቺን ይመስላሉ
    አንቺ መልካም ሴት
    ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል
    ሁሉን ለበጎ የሚያደርግ ጌታ ይመስገን

  • @Quaratube23
    @Quaratube23 Před rokem +246

    "ቀን ሲያልፍ ተናገር ዉሃ ሲጎድል ተሻገር" እናመሰግናለን እኛም እንዲህ የምንናገርበትን ጊዜ ይስጠን።

    • @fedilaabrar118
      @fedilaabrar118 Před 18 dny

      አሚን እኔም ብዙ ማውራት የምፈልገው ታሪክ አለኝ ግን የምናገርበት ጌዜ አሁን አይደለም

  • @sameraheb4449
    @sameraheb4449 Před rokem +405

    የኔ ወርቅ አቤት ሴትነት ጥንካሬ ትህትና መልካምነት ጎብዝና የኔ ሙሉ ሴት ካቺ ህይወት ብዙ ነገር ተምረናል ❤❤❤❤ ልኡል እግዚአብሔር ስሙ የከበረ የተመሰገነ ይሁን።

  • @sahlesilaseseyfu1505
    @sahlesilaseseyfu1505 Před rokem +85

    በቃ ምን ልበል አቦ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ በእውነት ታላቅ ነው

  • @rahi7582
    @rahi7582 Před rokem +100

    የመጨረሻዋን ስኬት ስሰማ ምን ትዝ አለኝ በዚህ ሁሉ ውጣ ውረድ ውስጥ (ቤተክርስቲያን) እመላለሳለሁ ያለችው ቃል! እስመ አልቦ ነገረ ዘይሳነዎ ለእግዚአብሔር እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምረው

  • @user-sm8zg8ud8y
    @user-sm8zg8ud8y Před rokem +465

    ❤❤❤ጀግኒት ጠንካራ ሴት ሳይ ደስታዪን መግለጽ ያቅተኛል 🎉

    • @yimaregubena4019
      @yimaregubena4019 Před rokem +3

      እግዚአብሔር አርጎልሻል እልሻል እና እዳርሽው አለበስሽን አስተካክሌ

    • @almaz7677
      @almaz7677 Před rokem +2

      💯💯💯😭😭👏

    • @kadoshaafi4528
      @kadoshaafi4528 Před rokem

      ​@@almaz7677jjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjj

  • @Hayautiiiiiii
    @Hayautiiiiiii Před 11 měsíci +32

    😢ኢላሂ ❤ የኔ እናት ጀግና ናት ለኛም ቀን ይስጠን

  • @samirajebril921
    @samirajebril921 Před rokem +144

    በስም እንደዛሬ አፌን ከፍቸ የሰማውት ታሪክ የለም እግዚአብሔር እደዚህ ታሬክ ይቀይራል ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ

  • @haimanotshifetaw6932
    @haimanotshifetaw6932 Před rokem +284

    ታሪክዋ ከመጣፈጡ የተነሳ ባያልቅ ተመኘው። ስንቱን ተማርኩ ! እግዚአብሔር የረዳሽ ሰው ነሽ። ቀሪው ዘመንሽ ይባረክ

    • @zdfegegtatube2196
      @zdfegegtatube2196 Před rokem

      Yaslkesal enji ytafetal enda ena aslkescg

    • @nuruseid9227
      @nuruseid9227 Před rokem +1

      እኔ እራሱ

    • @Tangut-iw1ny
      @Tangut-iw1ny Před rokem

      በጣም ችግርና መከራ ለግዜው ተስፋ ያስቆርጣል ችግሩ አብዘሀኛዎቻችን አንጋፈጠውም ለፀኑና ለተጋፈጡ ግን ይኼ ቢዲዬ ምርጥ መልስ ነው ግን እሼ ሊናገር የፈገለው ቃል ማነው የገባው ???

  • @amenbelachew
    @amenbelachew Před 11 měsíci +29

    I was one of her classmate the same batch and department with Mekdes at Haramaya University She has tolled me this story She became a force to be reckoned with during the storms and hardships. Her tenacity and willpower serve as an example for all of us. She was a fighter, not simply a survivor, and her perseverance in the face of hardship is very inspiring. Her journey is proof of a strong woman's unbreakable spirit, and others who are suffering similar difficulties will always be inspired by her narrative and a success story for all of us. I hope she will move forward.

  • @metimeti3676
    @metimeti3676 Před rokem +62

    ለድንግል ማርያም ልጅ ለቸሩ መድሃኒኣለም ክብር ምስጋና ይግባው

  • @selamalemetu7254
    @selamalemetu7254 Před rokem +79

    በእንባ ጀምሪ በሳቅ ጨረስኩት የራሴን ታሪክ የምሰማው መሰለኝ ብርታትን ሰጠሽኝ በጣም ጠንካራ ጀግና ነሽ እህቴ እግዚአብሔር ከእዚህ በላይ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ ያሰብሽው ይሳካልሽ 🙏❤️

    • @Nebsu-hb6bt
      @Nebsu-hb6bt Před 7 měsíci

      Ene erasu Alikisha Alikisha macharash besaki motiku

  • @dagimalemu2984
    @dagimalemu2984 Před rokem +11

    ኧረ እሼ
    እባክህ ይሄን ፊልም አርገው ትልቅ ማስተማሪያ ነው
    በእውነት እህታችን አንደኛ ነሽ
    👍👍👍👍👍👍

  • @jerryyewendyejerryyewendye3898

    ❤መቅዲዬ ሀሮማያ አብረን አንድ ዲፓርትመንት ነው የጨረስነው በጣም ተግባቢ ሳቂታ ጎበዝ ሴት ነሽ ያሳለፍሽው ውጣ ውረድ ከባድ ቢሆንም ሁሉ የሆነው ለበጎ ነው ።ቀሪ ዘመነሽን በደስታ ኑሪ

  • @user-qb7ux4mc7o
    @user-qb7ux4mc7o Před rokem +25

    ጀግና ነሽ እኔ ጥሎብኝ በፈተና ያለፈች ሴት እወዳለሁ ምክናየቱም ጠንካራ ላልሆኑ ሴቶች ምሳሌ ስለሚሆኑ በደንብ ተመስጨ አዳምጨ ጨረስኩት በጣም ጀግና ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tersitdaniel6080
    @tersitdaniel6080 Před 8 měsíci +13

    የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ይባረክ !!

  • @user-xx8iv1cy5e
    @user-xx8iv1cy5e Před rokem +48

    በምን ቃላት እፅፋለው ዝም ብየ
    ለድንግል ማርያም ልጅ ለቸሩ መድሃኒኣለም ክብር ምስጋና ይግባው

    • @Samri3344
      @Samri3344 Před rokem

      Amen

    • @user-ew6qp1lt3g
      @user-ew6qp1lt3g Před rokem

      እሡን ለፈጠረዉ ምስጋናዉ ይገባዉ

    • @dinkuguale9331
      @dinkuguale9331 Před 11 měsíci

      በኢትዮጶያ ስለ ችግር ተወርቶ አያልቅም የዚህች እህታችን ግን አገላለጽ የርሷን ብቻ ሳይሆን የአብዛኛው ኢትዮጵውያንን የሕይወት ውጣ ውረድ ገላጭ ነው ሆኖም እህታችን በሚማርክ አማርኛ

  • @dhhhddghy8279
    @dhhhddghy8279 Před rokem +112

    እሼን የምትወዱ ሀገራቺንን ሠላሟን ይመልስልን

  • @feruwake6156
    @feruwake6156 Před 6 měsíci +12

    በጣም ደስ የሚል ታሪክና ለሌላ ሰው የሚያስተምር ነው ነገር ግን ያቺ የስድሰት ልጆች እናትን በእግዚአብሔር ስም አትርሻት ጠይቅ ብድርሽን መልሽ።

    • @mastawal123
      @mastawal123 Před 5 měsíci

      Bazih hasab enem egaralehu wudi jagina yehonsh ehite endatrashyat. woy yesaw hiwot tagdarot

  • @user-qb2ox4kq8u
    @user-qb2ox4kq8u Před rokem +163

    ይህ ታሪክ በብዙወች ህይወት አለ😢

    • @Believeingod299
      @Believeingod299 Před rokem +2

      ጀግና ናሽ እህቴ ይህ ታሪክ በኔም ህይወት ላይ ያለፍ ነው ቀን ያስጏናብሳል 🙏እግዚአብሔር ያነሳል :

    • @TsionDeribe-xi8qq
      @TsionDeribe-xi8qq Před rokem

      btam jegna set nesh .....hulachenm endazi tenkara benhon hulum ngr begizew yekyral mekyer becha sayhon enkasalen .enem andewa negn tenkara bemhone destegna negn tegestna tsenat bednb melso yekfelal

    • @zainasied615
      @zainasied615 Před 10 měsíci

      ሳህ😢❤

  • @Hiwot19981
    @Hiwot19981 Před rokem +23

    የእውነት የኔ ታሪክ ተወርቶ አያልቅም ምግብ ቤት ስራ ሰው አጥቸ ነበር ለዚያውም ገና ከ 15 ጀምሮ በብዙ ፈተና መከራ አለፍኩኝ😢 በመሀል እየተማርኩ እየሰራሁም ነበረ አ ,አ ውስጥ አሁን ላይ ስደት ነኝ ፈጣሪ ይመስገን ከት,ት በላይ ትልቅ ውጤት አግኝቼበታለሁ በዛ በለጋ ፈተናዬ ዛሬ ላይ በጣም ጠንካራ እናም ወደ ስኬት መንገድ ላይ ነኝ ክብር ምስጋና ይግባው😊

  • @kunfaymun9958
    @kunfaymun9958 Před rokem +4

    በጣም ባሳለፍሽዉ ሂወት አዘንኩኘ
    ያስደሰተኘ ነገር ግልፅነት
    በጣም እንዳከብርሽ ያደረገኘ ለቤተሰቡ የሰጠሽዉ ትኩረት
    ምርጥ ጀግና ተስፋ ያልቆረጠች ኢትዮጰያዊ🎉

  • @user-fi1bh3ln7l
    @user-fi1bh3ln7l Před rokem +16

    ወርቅ በእሳት ይፈጠናል ማለት ይህ ነዉ ስለሁሉም ነገር አምላክ ቅዱሳን ይመስገን በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ❤

  • @geraratube12
    @geraratube12 Před rokem +402

    በመላው ዓለም ላይ የምትገኙ ውድ ኢትዮጵያውያን እንዲሁም ኤርትራውያን ፈጣሪ አምላክ በሰላም ለሀገራችሁ አብቅቶ ከኋጢያት በስተቀር የልቦናችሁን መልካም መሻት ሀሉ ከፍፃሜ ያድርስላቹ🙏

  • @yaredabune9572
    @yaredabune9572 Před rokem +6

    የምር በጣም ነው የወደድኳት ታሪኳ ብቻ ሳይሆን ግልፅነቷ እና ነፃነቷ ደስ ይላል።

  • @SeadaSeada-oz7by
    @SeadaSeada-oz7by Před rokem +957

    የመጀመሪያ ኮማች ነኝ እሸቱን የምወዱ በላይክ አሳዩኝ

  • @fiker84
    @fiker84 Před rokem +54

    ይሄ ነው የሚያነቃ እውነት የተኖረ ህይወት እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-hq2gw9rd9x
    @user-hq2gw9rd9x Před 3 měsíci +3

    ፈጣሪ ይመስገን ሁሉም ያልፋል በፈጣሪ ተስፋ አለመቆረጥ ነው

  • @michael12t
    @michael12t Před rokem +57

    እጅግ ደስ ብሎኝ የሰማሁት ኢንተርቪዉ , ፈጣሪ ሁሌም ግዜ አለሁ , አይዘገይም
    የኔ ህይወት ነዉ , ይሄማ

  • @kalkidanzenebechi7400
    @kalkidanzenebechi7400 Před rokem +37

    ወይኔ አንደበቷ ሲጣፍጥ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻሽን ያሳምረው የአንችን ሂወት የቀየረ አምላክ የኛንም ሂወት ይቀይርልን አሜን🙏 በሉ ቅመሞችዬ😊

  • @mengistutena5164
    @mengistutena5164 Před rokem +4

    በስመሀብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ የምትገርም ኢትዬጵያዊት ትልቅ ትምህርት ነው ለሴቶች እህቶቻችን ልጅቷ መጽሀፍ ናት አወራሯ ስርአትዋ አቦ ቀሪውን እድሜሽን ከልጆችሽ ጋር ከባለቤትሽ እንዲሁም ከወላጅ ቤተሰቦችሽ የደስታ እይወት ያድርግላችሁ❤❤❤

  • @bizuneshkifle2490
    @bizuneshkifle2490 Před rokem +72

    ወ/ሮ ጥሩወርቅ እድሜ እና ጤና ለአንቺ ለልጆችሽ ለመላው ቤተሰብሽ ይሁንልሽ ተባረኪ ዘመንሽን ፈጣሪ ይባርክ፡፡ተመስገን እህቴ ተመስገን እንኳን ለዚህ ያበቃሽ እንኳን የአንቺ ልብ ይቅርና ታሪክሽን ስሰማ ልቤ በጣም አዘነ ተስፍ ቆርጨ ነበር፡፡ተመስገን አማኑኤል ክብር እና ምስጋና ይግባሕ፡፡ እሸቱ ተባረክ እድሜ እና ጤና ለአንተ ለባለቤትህ፣ለልጅሕ አንተን ለወለዱ መልካም እናትሕ ለመላው ቤተሰብሕ ይሁንልን ተስፋ ለቆረጡ ሰዎች ይሄን የመሰለ ኘሮግራም በማቅረብሕ ትልቅ ትምህርት ይሰጣል፡፡

  • @RtUy-pl1mi
    @RtUy-pl1mi Před rokem +79

    የሚገርም ታሪክ ይሄን ላደረገ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤

  • @ayelechayelech7525
    @ayelechayelech7525 Před rokem +4

    መቅዲ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እኔም በአንች አይነት ህይወት እና በችግር ውስጥ እያለፍኩ ነው ግን ሁሉም እንደሚያልፍና በፈጣሪ መልካም እንደሚሆን አምናለሁ

  • @getahunlanduber2496
    @getahunlanduber2496 Před rokem +114

    አቤት ፅናት እግዚአብሔር ለህቶቻችን እንዳንቺ አይነት ልብ ይስጥልን ለሰዎች መልካም የምታስቡ ሁሉ ክበርሉኝ ❤ !!!

  • @My-Fano-Amahara
    @My-Fano-Amahara Před rokem +20

    _በፈጣሪ አብሬሽ የገባሽበት ችግር እና ሰቆቃ ውስጥ ተዘፍቄ ሳዬው መሳቀቁ አመመኝ😢 ሁሌም እግዚአብሔር አዋቂ ነው። ልትማሪበት እና ጠንካራ ልትሆኝበት በብዙ ተፈተንሽ። ቆንጆ በዛላይ ወጣት ነሽ። በዛ እድሜ ለችግርሽ መደበቂያ ራስሽን አሳልፈሽ ባለመስጠትሽ ለዚህ ስኬት በቃሽ። አንበሳ ሴት ነሽ።_

  • @user-vy2fq6xb4c
    @user-vy2fq6xb4c Před rokem +4

    ወኔ መታደል😢😢ባይጨርሸ አያልኩ ሰማሁት አንዴት ደሰ አንዳለኝ የተበደሉ ኣባት የሆንህ መድሃኒኣለም ኣባቴ ክብር ላንተ ይሁን😢አውነት ነው ነገ ሌላ መግሰ ቀን ናተ የተሻለ ነገር ይመጣል😢❤❤

  • @fikiritamengia1536
    @fikiritamengia1536 Před rokem +42

    የሴት ልጅ ፈተነዋ በጣም ብዙ ነው🙏ግን እግዚአብሔር መልካም ነው የወደቁትን ለማንሳት የተረሱትን ለማስታወስ የሚሳነው ነገር የለም እና ክብር እና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን 🙏ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏በዚች ምድር ላይ እንደ እኔ የተፈተነ አለ ብየ አላስብም ነበር 😢😢 ለካ ከኔም የባሰ ደሞ አለ🙏😢😢😢

    • @BayushEshetu
      @BayushEshetu Před rokem +2

      አይዞን እግዚአብሔር ቀን አለው

    • @genetkonjo
      @genetkonjo Před rokem

      አሜን🙏🙏

  • @workebogale4015
    @workebogale4015 Před rokem +66

    ጀግና ሴት !! የቀረው ዘመንሽ የተባረከ ይሁን ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ መልካሙን ባለቤትሽም እግዚአብሔር ይባርከው ባል ለሚስቱ መልካም ሲሆን ነው ስኬትና በረከት ወደ ቤት የሚገባው ታሪክሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን

  • @geyoh2551
    @geyoh2551 Před rokem +15

    I like your honesty and sense of humor. This story teaches us many things, patient, commitment, hard work, willingness. You remind me my own experience when I was told not to come back to my friends house, where I was staying in Addis. The same situation, i came from province and looking to rent a place, but could not find the kind of room I was looking. The first time I found a place and rented a bed. That night was scary but I felt so relief to get out of my friends house. To make the long story short, with in 6 months I got US Visa, with God nothing is impossible.

    • @wondie2005
      @wondie2005 Před 11 měsíci

      Yemer endazhe ayenate ewnatagga tarike semecha alwekem.emetegermi sete neshe.yan hulu neger asalefeshe zaera ezhe telke deregga lay bemederaseshe .bezu sewache.yemarubetale anche temesalate neshe.enku neshe.hulum negereshe yewnate new.asetemereshegale.ena bezu support eyetederaku ena mekefele yalebegggin sacrifice .talalke ehetwacha nachew yekefeluegggi gen edelun eyetetekemkute ayedelem.zaera gen yemer betam keleba wosenkugggi.enam leleshe yemechelew bagegeshew agatami yehenene yemesela life lesson hulum sew endemarebate share maderegeshen atakumi.feteri.famileshen .hulu negereehen yebarkelesheeshem tebarke.yewnate lanche yetederegeleshe neger hulu lena endetederage new yetesemagggi.yache menm saynorte chese eyesheteche kalegwachewa akafela yanorecheshe set liyu nache.1sewn mageze betalaye seten .hagern beteseben hulu negern mageze new enam.emegggi nega zara beseteshew interview fereshen tayewaleshe anche lena .enda bandera melkete neshe.big respect my sis

  • @hayat8927Subscribe
    @hayat8927Subscribe Před rokem +145

    የኔ ልእልት ያንቺ ህይወት የቀየረ አምላክ የእኛንም ይቀይርልን❤❤❤❤

  • @billychidiac7351
    @billychidiac7351 Před rokem +31

    በስማአም የሴቶች ታሪክ ዛሬ ተወጋ ጀምሬ ተመስጨ የጨረስኩት ታሪክ ❤❤❤እሸ ትለያለህ ❤❤❤❤

  • @user-km3sz5es8q
    @user-km3sz5es8q Před rokem +3

    ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ታሪ ይቀየራል የኔ ቆንጆ በርች አምበሳ ለልጆችሽ ሺ ዓመት ያኑርሽ

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 Před rokem +23

    ወላሂ ነው የምላችሁ ይሄንን ታሪክ እያለቀስኩም እየተማርኩም ነው የሠማሁት የአላህ መጨረሻየን አሳምረው የሚባለው ለዚህ ነው ደስ ሲል በጣም ጀግና ነሽ 👏 ❤

  • @hayattube3185
    @hayattube3185 Před rokem +38

    9 ነኘ እስኪ በላይክ የመዳም ቅመሞች

  • @handm1095
    @handm1095 Před rokem +1

    የሚደንቅ ታሪክ እግዚአብሔር ነው እንደዚህ ጠንካራ እንድትሆኝ የረዳሽ እንጅ በሰው አቅም የሚቻል አይደለም እግዚአብሔር ይባርክሽ ትልቅ ትምህርት ነው ያካፈልሽን

  • @tigistyetayew5036
    @tigistyetayew5036 Před rokem +39

    አቤት ጥንካሬ አቤት ውበት!እግዚአብሔር ቀሪውን ዘመንሽን የሰላም የደስታ ያደርግልሽ።

  • @yriga
    @yriga Před rokem +50

    የኔ ቆንጆ እህት ❤❤❤ ተስፋ እንዳልቆርጥ ባንቺ ተፅናናው ፡ እግዚአብሔር አምላክ ካንቺ ጋራ ይሁን ፡ ያልተፈተነ ህይወት 😢 መቀረት የለዉም ምክንያቱ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የዓርብ ስቅለት ስቃይ ኣሳልፎ ነው እሁድ የተነሳው ። እና ተመስገን

  • @user-fs2so8ip6m
    @user-fs2so8ip6m Před rokem +2

    እንደትነህ እሼ አዉቃለሁ በስራ ቢዚ እንደሆንክ ቢሆንም ግን አንድቀን እንደምታዬዉ እርግጠኛ ነኝ እና እሼ ያንድሰዉ ህይወት በሚለዉ የህይወት ታሪክ ፕሮግራም በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ

  • @betelhemabebe1142
    @betelhemabebe1142 Před rokem +50

    ወሎ የቆንጆ የገራገር ሀገር! ❤
    ፅናትሽ ይገርማል! እንኳን እ/ር እረዳሽ

  • @zerihunbalta5636
    @zerihunbalta5636 Před rokem +23

    ድንቅ ታሪክ ነው:: እግዚአብሔር ሊረዳህ ሲፈልግ በችግሮችህ ሁሉ አሳልፎ ጥንካሬን ይሰጥሀል:: ፈተናዎችህንም በረቂቅና በምክንያት ያሳልፍልሀል:: ተባረኪ::

  • @user-xw2pn3bs4o
    @user-xw2pn3bs4o Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር በእጥፍ ይክሳል ክብር ምስጋና ለመዳንዓለም🙏 ይሄን ላደረገ ለብዙዎቻቺን ትምህርት የሚሆን ታሪክ ነው በጣም ደስይላል ጠንካራ ሴት ነሽ!

  • @user-zb3xv3pr2t
    @user-zb3xv3pr2t Před rokem +26

    ጣፋጩን ለመብላት መራራውን መታገስ ግድ ነው አንችን የረዳ የአባቶቻችን አምላክ ሁላችንንም ይርዳን አሜን❤❤❤

  • @solomonmehari3341
    @solomonmehari3341 Před rokem +22

    እኛ እንቸኩላለን እንጂ ፈጣሪ ኣይዘገይም . ፈጣሪዬ ትዕግስቱ ስጠኝ ❤❤❤

  • @yenutube8940
    @yenutube8940 Před rokem +6

    የኔ እናት ተስፋ አለመቁረጥን በአንቺ ውስጥ አየሁ❤

  • @Hanna-M9851
    @Hanna-M9851 Před rokem +12

    በጣም ውብ ነሽ፣ አንደበትሽ የሚማርክ ካልሆነልሽ የሆነልሽ ይበልጣል!! በጣም አስተማሪና መሳጭ ታሪክ!! አንቺንም ቤተሰብሽንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!

  • @saudihosen8183
    @saudihosen8183 Před rokem +46

    የመዳም ቅመሞች የማታእንጀራ ይስጠን😢

  • @afradantube1866
    @afradantube1866 Před 7 měsíci

    እሼ ላንተ ያለኝ አድናቆት ከፍ ያለ ነው፡፡ ይህን ቃለ-መጠይቅ ከአንድ ጊዜ በላይ ደግሜ ደጋግሜ ሰምቼዋለሁ፡፡ እሼ ይህቺን ጠንካራ እህታችንን ያቀረብክበት ዝግጅት እጅግ በጣም ምርጥ ነው፡፡ “ድንቅ ታሪክ ጠንካራ እህት” ብዬ ሃሳቤን ልደምድም፡፡

  • @user-uf9wp9tn2t
    @user-uf9wp9tn2t Před rokem +10

    ካንቺ ብዙ ሴት እህቶች ጥሩ ጥንካሬን እና እራስን መጠበቅ ይማራሉ ጀግና ነሽ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Před rokem +43

    የሀገራችን ሰላም የናፈቀዉና አሸን የምትወዱ 👍

  • @KetemaKassa-zk4yw
    @KetemaKassa-zk4yw Před 5 měsíci +1

    ወዬው!ይች ደግሞ ገራሚ ናት። አዬ አንደበት አዬ ስብዕና አዬ አመለካከት አዬ የውስጥ ውበት! አዬ ትዕግስት ❤❤❤ብቻ ምሉዕ ፍቅር የተላበሰች ውብና ቅምጥል እንስት ናት።ህይወቷ ሁሉ አስተማሪ ነው። ክፉ አይንካሽ! "ዘርሽ ይባረክ በልልኝ። እሸትዬ አደራ❤🎉

  • @lubabamakonen7587
    @lubabamakonen7587 Před rokem +11

    ጀግና ነሽ ሀገሬ ወሎ ሠወቹ ጠካራ ውበታችን ባህላችንን

  • @hapitamahmad8755
    @hapitamahmad8755 Před rokem +175

    የገጠርልጆችየትናችሁ

  • @user-ni5ov6sn3i
    @user-ni5ov6sn3i Před rokem

    ዉይይይ……ጀግኒት እጅግ በጣም ጠንካራና ብርቱ ሴት ናት የሚገርም ነዉ የህይወት ዉጣ ዉረዱ ፈታኝ ችግሮችን አሳልፋለች ጥንካሬዎ የእግዚአብሄር ቸርነት ተጨምሮ ፈተናዎ ወደ ስኬት ተቀይሯል

  • @samueladdisu3376
    @samueladdisu3376 Před rokem +41

    እግዚአብሔር ይመስገን። በሕይወቴ ጊዜ ሰጥቼ በተመስጦ የሰማሁት ትምህርት ነው። በድገሚ ሴት ልጆቼን አሰማኋቸው ተባረኪ።

  • @user-lw6sv3cc7l
    @user-lw6sv3cc7l Před rokem +6

    በስማም የሰው ልጅ አንድ ሰዐት ሙሉ አውርቶ ሳይሰለች የሚደመጥ በጣም ገራሚ ታሪክ ጠንካራ ሴት ነሽ

  • @afradantube1866
    @afradantube1866 Před 11 měsíci

    እሼ አንተ እጅግ በጣም ገራሚ፣ ተወዳጅ እና ሰው የመሆን ልክ ነህ ብል አላጋነንኩም። ባለታሪኳ እህቴም ታላቅ እና የድል አድራጊነት ምልክት ናት፤ የጽናት እና የአሸናፊነት አክሊል ያጠለቀች ብርቱ ሴት በመሆኗ አኩርታኛለች። አመሰግናለሁ ።

  • @etiopiaenattube5202
    @etiopiaenattube5202 Před rokem +38

    የእግዚሃብሄር ስራ ድንቅ ነው የሚወደውን ይፈትናል ፈተናውን አልፈን የምናገኘውን ውጤት ደግሞ በደንብ አጣጥመን እንድንኖር የበለጠ ይረዳናል በጣም ተመስጬ ነው እህቴ የሰማውሽ በእውነት ባላለቀ እያልኩ ብዙ ተማርኩብሽ❤

  • @hanna21samuel
    @hanna21samuel Před rokem +19

    የኔ እናት በጣም ጀግና ነሽ እንዴት እንደምታምሪ ደግሞ, ትዳር ልጆችሽን ፈጣሪ ይባርክልሽ,

  • @user-eq6bw6dz9b
    @user-eq6bw6dz9b Před rokem +4

    አቤት ደስ ሲል እግዚአብሔር እንኳን ረዳሽ አንቺም በበኩልሽ ሌሎችን ለመርዳት ጣሪ ቅን ሁኚ ወንዶች ሁልግዜ የሴት ልጆችን ህይወት ለደስታችሁ ብላችሁ የምትበጠብጡ አቆም ብላችሁ አስቡ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ከገጠር የዘመድ ልጅ አምጥታችሁ የራሳችሁን እያስተማራችሁ የዘመድ ልጅ ሰራተኛ የምታደርጉ እግዚአብሔር በልጆቻችሁ ይቀጣችኋል ተጠንቀቁ

  • @batoimoon
    @batoimoon Před rokem +10

    እኔም ያለፊኩበት እውነተኛ ታሪክ አለኝ ዛሬ ላይ እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ጌታዬ በአንተ ቸርነትን ዛሬን ለማየት ችያለሁ

  • @HirutnagesueHirutnagesur
    @HirutnagesueHirutnagesur Před rokem +17

    የማያልፍ ቀንና የማይነጋ ለሊት የለም ጀግና ነሽ እህቴ❤

  • @rahwagebreyohanns6122
    @rahwagebreyohanns6122 Před rokem +2

    She is So Beautiful and Humble ❤
    The way she tells her story is so interesting,
    May God Bless all your life 🙏

  • @fereyimam893
    @fereyimam893 Před rokem +9

    በጣም የሚገርም ጥንካሬ ትህትና ደግ ሰወችን ያየሁበት ምርጥ ኢትዬጽያዊት እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ

  • @lozilozi4123
    @lozilozi4123 Před rokem +16

    ከፍ ያደረገሽ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏ታላቅ ሴት ነሽ ቀሪ ዘመንሽንም ይባርክልሽ የአብርሃም አምላክ ቸሩ መድሃኒያለም 🙏🙏🙏!!!❤❤❤

  • @kasechabate5785
    @kasechabate5785 Před 10 měsíci +2

    በጣም ጀግናና ግልጽ ሴት ነሽ እየሳቁም እያለቀስኩም ደግሜ ሰማሁሽ።😂😢😂😢😂😢 እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ።

    • @habtamabawey6127
      @habtamabawey6127 Před 8 měsíci

      እኔም የሳቅሁት ግን አረብ ሀገር ያሉ ሴቶች በበርሜን ልብስ ይልካሉ ይለኛል 😂😂😂😂

  • @weynshetwudima-cc6cs
    @weynshetwudima-cc6cs Před rokem +6

    ከነ ማንያዘዋል ጩኸት ይሄ ፕሮግራም ንቅት ነው ሚያረገኝ በእውነት እኔም ሁሌ ጌታ ሆይ መቼ ነው ሰው ምታደርገኝ መቼ ነው እንደሰው ተደስቼ ምኖረው እላለሁ እድሜ ልኬን ለእናቴ ነው የኖርኩት ህይወቴ ግን ባዶ ነው ከዚም አልፎ ሁለቱም ኩላሊቴ ፌል አርገው ከ5 አመት ዲያሊስ በሗላ በቅርብ ቀን ተቀየረልኝ በሰው አገር ብቸኛ ነኝ ሰው እንኳን የለኝም ብቻ ፈጣሪ አለኝ አንድ ቀን እንደሚያልፍ ተምሪያለሁ በዚች እህቴ🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞

  • @weynshettefera3089
    @weynshettefera3089 Před rokem +30

    ፈጣሪ ክብር ምስጋና ይገባዋል ደስ የሚል ታሪክ ነው እሼ ላንተም የፈጣሪ ጥበቃው አይለይህ ከነመላው ቤተሰብህ

  • @freweinigedelu4878
    @freweinigedelu4878 Před rokem +1

    በጣም ከልብ የሰማሁት ልክ እንደ ትረካ አሁንስ ምን ትሆን እያለኩ በተለይ አነጋገሯ እና ድምጿ የተለየ ነው እግዚአብሔር እንኳንም ድካምሽ ልፋትሽ አየልሽ ያቺ ምሲክን እናትሽ እንኳንም ደስ ያላቸው እናት አትከፋ አትቸገር❤❤❤❤

  • @wardawarda4153
    @wardawarda4153 Před rokem +27

    ጌታሆይ እሚገርም ታሪክ እንኳንም ትልቅ አደርገሺ ህይወት ላደከመን ተስፋ ዘራሺብን

  • @masreshagudisa9352
    @masreshagudisa9352 Před rokem +14

    ያንቺ ስኬት ገና ጅማሬ ነዉ፡፡ ቤተሰቦችሽ፡ልጆችሽ ገና የተሻለ ነገር ያያሉ፡፡ ቀሪ ሂዬትሽ ከነ ቤተሰቦችሽ ይባረክ፡፡ መካሪ የሆነ ታሪክ አጋርተሽናል፡ ተስፋ መቅረጥ የለም!!✍

  • @yab3697
    @yab3697 Před 11 měsíci +3

    የኔ ህይወት እራሱ አንድ መፃፍ የሚሞላ ህይወት አለኝ

  • @yewoyenharegshita7481
    @yewoyenharegshita7481 Před rokem +10

    የኔ ጀግና ባንቺ ላይ አድሮ ያስተማረኝን ቅዱስ አምላክ አመሰግነዋለሁ።እግዚአብሔር ለእርሱ መንገድ አለው። ድንቅ ጥንካሬ ነው !

  • @AhmadHoumo-pn2ws
    @AhmadHoumo-pn2ws Před rokem +27

    ኢትዮጵያ የ ፍቀር ሀገር አላህ ይ ባርክች ❤❤❤

  • @yohanesagza7910
    @yohanesagza7910 Před rokem +1

    እጅግ በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ እሼ አንተ ትለያለህ!!!!

  • @jfififi4878
    @jfififi4878 Před rokem +15

    በስመኣብ በጣም እየተገረምኩኝ ነው የሰማሁት ብኣድ ኣንዴ ተስፋ እየቆረጥኩኝ ነበር ግን ያንቺ ታሪክ ስሰማ እኔም ኣንድ ቀን እምፈልገው ደረጃ እንደምደርስ ተስፋ ኣደርጋለው እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው 💜🙏

  • @kadoa7840
    @kadoa7840 Před rokem +16

    ቀን ያስጎነብሳል እግዚአብሔር ያነሳል😇😇❤❤❤

  • @samre-375
    @samre-375 Před rokem

    የእውነት ትግስትሽን ወደድኩት ማርያምን ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ያደርስሽ እኛ ስዎች ትግስት የለንም እግዚአብሔር ይፍተናል ፍተናወችንም በትግስት ካለፍን ካሰብነዉ በላይ ነው ሚሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ይመስገን🙏የእውነት በጣም ነው ተመስጭ ያየሁት እዉነት ትልቅ ትምርት ጀግና ሴት ነሽ በእውነት ገና ትሄጃለሽ

  • @YemariamOrthodox
    @YemariamOrthodox Před rokem +15

    የእኔ ጀግና እስከመጨረሻው ነወ ያዳመጥኩት የህይወት ወጣ ወረድ ቢኖረውም ጀግና ፀናትሸን በጣም አደንቀዋለሁ ❤ ህይወት ይቀየራል እግዚአብሔር መሰገን

  • @user-pd7ji5rb6x
    @user-pd7ji5rb6x Před rokem +16

    ለዚህ ታሪክ ቃል የለኝም በጣም የሚያስተምር አጨራረሱ ደስ የሚል የኔ እህት ጀግና ብዬሻለሁ ባጠቃላይ 👌👌👌👌❤❤❤❤❤❤❤

  • @biniyamnega
    @biniyamnega Před rokem

    ሙሉ ፊልም ካየሁ ብዙ ጊዜ ሆኖኛል። ግን ይህን ታሪክ ሙሉዉን ተመለከትኩኝ እና ረክቻለሁ፡፡ እግዚአብሔር ግሩም ነው፡፡ በጣም አስተማሪ ነው። እሼ እናመሰግናለን።

  • @Hope20437
    @Hope20437 Před rokem +14

    ወይኔ እንዴት እንዳሳዘነችኝም እንደሳቅኩም 😂😂😂😂
    ጀግና ሴት ናት የሰው ልጅ ተስፋ ካልቆረጠ ያሰበበት ይደርሳል❤

  • @mesafintmesfin2875
    @mesafintmesfin2875 Před rokem +5

    የአሳምነው ልጅ የዛ የጀግና መሆንሽ ያስታውቃል የእኔ ውብ!!!❤❤

  • @tsegawmulat7356
    @tsegawmulat7356 Před 10 měsíci

    በጣም አስተማሪና ሰምቶ ለመጨረስ አጓጊ የሕይወት ታሪክ ነው ።አሁንም ጌታ ካንቺ ጋር ይሁን ልጁን ኢየሱስ ክርስቶስን በመግለጥ በሰማይ ህይወት ይባክሽ።

  • @yimerbikis2020
    @yimerbikis2020 Před rokem +8

    በስማም መጨረሻላይ በጣም ይበልጥ ደስ አለኝ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት UN ነው የምሰራ ስትይኝ ❤🎉በጣም ደስ አለኝ እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @betselottadesse4391
    @betselottadesse4391 Před rokem +8

    የሚገርም ግን ደግሞ ለሰዎች የሚያስተምር የህይወት ውጣ ውረድ እያለቀስኩም እየሳቅሁም ጨረስኩት እግዚአብሔር እንኲንም ፍፃሜዋ አማረ እግዚአብሔር ይመስገን ❤

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 Před měsícem

    ይህቺ የተባረከች ፍፁም ንፁህ ነሽ መቅደስ የተቀደስሽ ስይጣን ይህን ሁሉ ፈተና የሚልክብሽ እግዚአብሔር ግን ይወድሻል አይተውሽም ይሚሆነው ሁሉ ለበጎ ነው ባረከሽ አልተወሽም ፅጋ ያልብስሽ እናትና አባትሽን ቤተስቦችሽን ሁሉ ይጠብቅልሽ ❤❤❤

  • @mzmlalhasan1697
    @mzmlalhasan1697 Před rokem +10

    የሚገርም ታሪክ ነው ያለሁት ስደትላይ ነው ጀግና ሴትነሽ ፈታናን በጥንካሬ እዳልፍ አደረግሽኝ እግዚሀብሄር ይስጥሽ እሼ እናመሰግናለን ለብዙች መማሪያነው❤❤❤