Komentáře •

  • @hiemamaer
    @hiemamaer Před rokem +493

    በቴክቶክ አይቶ የመጣ እንደኔ ማነው😢😢😢❤🏃🏃🏃

  • @asayehegngizachew2284
    @asayehegngizachew2284 Před rokem +117

    ህዝቡኮ ደግ ነው ኢትዮጵያኮ ይቺ ናት እንደዚች ልጅ በየጓዳው የሚያስለቅስ ታሪክ ያላቸው ስንቶቹ ናቸው የሷ ሳያንሰኝ ያዳራሹ አስለቀሰኝ😭😭😭

  • @fekrtemaryam
    @fekrtemaryam Před rokem +102

    ማነው ቀጣዩን ሂወቷን እደኔ ለማየት የጓጓ 😊

    • @Jamalnuru
      @Jamalnuru Před rokem

      እኔ

    • @saronadimasu4903
      @saronadimasu4903 Před 9 měsíci

      Dagiye betam Ewodishalew beziseat kanch gabihon bimari minegna idilegnochinen

  • @elbetelelbetel8759
    @elbetelelbetel8759 Před rokem +29

    “ለሰው ሁሉ ከሚሆነው በቀር ምንም ፈተና አልደረሰባችሁም፤ ነገር ግን ከሚቻላችሁ መጠን ይልቅ ትፈተኑ ዘንድ የማይፈቅድ እግዚአብሔር የታመነ ነው፥ ትታገሡም ዘንድ እንድትችሉ ከፈተናው ጋር መውጫውን ደግሞ ያደርግላችኋል።”
    - 1ኛ ቆሮንቶስ 10፥13
    አይዞሽ

  • @ekrammohammed3009
    @ekrammohammed3009 Před rokem +202

    ቆንጆ ነሽ ቤተሰቦች የልጆችን ሞራል አትጉዱ

    • @hayathmuhammed2254
      @hayathmuhammed2254 Před rokem +4

      😢😢😢😢በጣም ያሳዝናል የብዙወቻችን ታርክነው

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 Před rokem +5

      በጣምነው ሞራል የሚጎት የሌላሀገር ሰዎች ልጆቻችው አናምርም ቢሉኳን ታምሪያለሽ ብለው ያፅናናሉ የኝመግን ሞራላችንን ስብርብር ያደርጉታል

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 Před rokem +10

      በተለይ ስትስቅ ቀልብ ድንግጥ ታደርጋለች። አበሻ ግን ክፉ ነው፣ ዋናው የልብና የጭንቅላት ውበት ነው እንኳንም ሙሉ አካል ኖራት።

    • @user-yu2ux7mx6i
      @user-yu2ux7mx6i Před rokem +4

      ​@@LoveAndPeace2424 ደሞ እኮ ቆንጆ ናት❤

    • @arsemabamkaku3275
      @arsemabamkaku3275 Před rokem +1

      ​@@LoveAndPeace2424 Alemawek Besheta new ehete 😊

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube Před rokem +416

    ሚገርም ነው ማነው እንደኔ ያለቀሰው በልጅቱ ታሪክ 🙌🙌🙌

    • @egziyabhierymesgen1980
      @egziyabhierymesgen1980 Před rokem +1

      Kemechiewu semashiwu .

    • @sayedahmada9848
      @sayedahmada9848 Před rokem +9

      እኔ ከስ በላይ በጣም እሚሳዘን ታሪክ አለኝ

    • @betibeti1455
      @betibeti1455 Před rokem

      @@egziyabhierymesgen1980 Mene malet nw ?

    • @unievrsal-tube
      @unievrsal-tube Před rokem

      @@betibeti1455 ምን ማለት ነው? ትክክል ስንት አይነት ሰው አለ በማርያም

    • @unievrsal-tube
      @unievrsal-tube Před rokem

      @@egziyabhierymesgen1980 ስምህና ስራህ ምናለ አብሮ ቢሄድ በማርያም

  • @adaneadane3653
    @adaneadane3653 Před rokem +9

    ❤ዳጊ ክብር ይስጥልኝ ለካ እስከዛሬ ድረስ እየኖርኩ ነው እል ነበረ ! ከተላለፈው መልእክት እንደ ተረዳውትአንድ ብዬ መኖር ጀመርኩ

  • @thutthut4051
    @thutthut4051 Před rokem +12

    አቤት የእግዚአብሔር ሥራ ይገርማል ስምህ ይባረክ እሱ ታላቅ አምላክ ነዉ እናንተን ሁላችሁንም ጌታ ይባርካችሁ ዳግዬ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክሽ

  • @lamrotlamri7008
    @lamrotlamri7008 Před rokem +234

    ዳጊ በናትሽ ጠረፍ ገንዘብን ካገኘች በኋላ ያለውን እና አኗኗሯን በሌላ video አሳይን❤

  • @riyakosnahom794
    @riyakosnahom794 Před rokem +173

    ከገንዘብ በላይ የሠው ፍቅር ያስፈልገናል እውነት የደስታ እንባ ነው ያነባውት ❤❤❤

    • @meseretmeseret2102
      @meseretmeseret2102 Před rokem

      ❤❤❤❤ፈጣሪ ይባርክሽ ዳጊዬ

    • @belaymsgie
      @belaymsgie Před rokem

      ሰላምሽ ይብዛ

    • @tube6227
      @tube6227 Před rokem

      በትክክል

    • @AbCd-lf2df
      @AbCd-lf2df Před rokem

      ​@@meseretmeseret2102 😢😢😢😢😢😮😮😮እኔምየትይሆንመጨረሺየፈተናየበዛ

    • @Sketamatemari
      @Sketamatemari Před rokem

      ❤❤❤

  • @user-if1nl7bs9u
    @user-if1nl7bs9u Před 9 měsíci +3

    የድግልማርያም ልጅ. ክብር. ይግባው. እናቴ. የጠርፍን. ሂውት. የቀየርሽ. ማርያም. የንየንም. ሂውት. ቀይሬልኝ

  • @hiwotasmamaw7663
    @hiwotasmamaw7663 Před rokem +12

    😭😭😭ከልጅቷ ይልቅ የሚተባበሯት ሰወች አስገረሙኝ የኔ ኢትዮጵያወች ማርያምን በጣም ነው የምታኮሩት

  • @abyssiniangirl861
    @abyssiniangirl861 Před rokem +80

    ውበት እንደተመልካቹ ቢሆንም ጠረፍ ግን መልከ ጥፉ አደለሽም እውነት ፈገግታሽ ይበቃል
    ሌላው ደሞ የዘረዘርሻቸው ስልክ፣ልብስ .....ያልሻቸው ነገሮች ትንሽ ካለሽበት እድሜ ከፍ ብትይ ምንም እንዳልሆኑ ትረጃለሽ ምንም አደል ልጅነት ነው😊😊 እግዚአብሔር ይርዳሽ ወጣቷ ቆንጆ

  • @betibeti1455
    @betibeti1455 Před rokem +277

    ዛሬ የ Daggy's Life class ን ከሌላው ቀን እጅግ በጣም እንባዬን መቆጣጠር እስኪያቅተኝ ድረስ ነው ያየሁት እውነትም ሰው መሆን ዘራችን ፍቅር ሀይማኖታችን 🥰🥰🥰

    • @bezagadisa1124
      @bezagadisa1124 Před rokem +3

      በጣም እንጂ የልጅቱን ታሪክ በጣም ልብ ይነካል

    • @birhanemosisa5883
      @birhanemosisa5883 Před rokem

      ​@Beza Gadisa oiooo😅ooooioiooooiooooooooo😊😊oioiiiiiiioooiio😊oo😊oooooo😊😊i😊o😊iioii😊iiioooooooiii😊ioo😅ioooooooooooii😊😊😊😊😊😊

    • @kefyalewaynadis7191
      @kefyalewaynadis7191 Před rokem +1

      ጠረፍ እንኩዋን ደስ ኣለሽ ተባረኩ

    • @muradiaahimad199
      @muradiaahimad199 Před rokem

      አንሻአላህ ከጀመረ ተሰፈ አለኝ ካአላህ ተሰፈ አልቆርጥም ወላሂ ዛሬ መዳሜ ብታሰለቅሰኝፈ የነገ ተስፈ አለኝ ወላሂ ከፈቶኛ ዛሬ ግን ለአላህ ነው የነገርኩት

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 Před rokem

      በጣም

  • @zewdneshbirhanu6632
    @zewdneshbirhanu6632 Před rokem +3

    በእውነት እንዴት ልብ የሚሰብር ታሪክ ነው አይኔ ብቻ ሳይሆን ልቤም ጭምር ነው ያለቀሰው ለረዷት ሁሉ እግዚአብሄር ይስጣቸው።

  • @orthomedia1051
    @orthomedia1051 Před rokem +9

    ዳጊን እናመሰግናለን...በህይወቴ ሰው በስጋ ሞት ሲለየኝ ሳይሆን እንዲህ አይነት የራሴ የሚመስሉ ታሪኮችን ሳይ ብቻ ነው ማለቅሰውና የዚህች ልድ ታሪክም አንዱ ነው 😢😢 ፈጣሪ እሱ አሁንም ይጎብኛት

  • @gechgemeda9908
    @gechgemeda9908 Před rokem +54

    ለአባትሽ መልካም ነገርን እመኝለታለሁ ,,ሁላችንም የይቅርታ ልብ ይኑረን🤝🤝🤝

  • @almaze214
    @almaze214 Před rokem +25

    ይችም ስቃይ ሆነች አድሉን አግቸ የኔን ሂወት እንዲ ለሰዉ ብናገር ስንት ሰዉ ያስተምር ነበር 😢😢
    የሰዉ ምላሽ ግን አስለቀሰኝ እንደዚህም አይነት ደግ ህዝብ አለ

  • @betelhemmahari-em1
    @betelhemmahari-em1 Před rokem +3

    በእውነት የኔህወት ታርክ ካንችይብሳል ያለእድሜ ሃፍረት ተሰጥቶኝ ያደግኩት

  • @Ethiopia2070
    @Ethiopia2070 Před měsícem +1

    አንደኛ ስለ ጠረፍ መለወጥ ማንያዘዋል ወደ ዳጊ ክላስ ስላመጣት መመስገን አለበት ዳጊ የሴቶች ተምሳሌት ናት ❤🥰🙏👍👍👍

  • @jamilanoguse8215
    @jamilanoguse8215 Před rokem +112

    መተባበር እንድ ነው ማርያምን ወጣቶች ሰራ አተው በየጉዳና ከሚወድቁ እንድ ስንተባበር እግዚአብሔር ይወዳል❤🙏🙏❤❤❤ተባረኩ

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Před rokem +86

    በእውነት እግዚአብሔር የሰው ልጅ ልፋት እና መገፋት ከሰማይ ሆኖ አይቶ የሚክስ ሀያሉ ጌታ ነው እና ክብር እና ምስጋና ለእርሱ ይሁን 🤲🤲🤲❤

  • @addisalemberihunmelese2859

    ማንም የማይወደን ቢሆን ተስፋ የማይቆረጥበት እግዛብሄር አለ

  • @hirut7396
    @hirut7396 Před rokem +3

    ኢትዮጵያዊነት እንዲህ ነው ስንረዳዳ ያምርብናል ❤❤❤❤❤

  • @king_of_king_98
    @king_of_king_98 Před rokem +96

    የኢትዮጵያ ሕዝብ እኮ የዋህ ነው ዘር ቋንቋ ብሔር እያሉ ይከፋፍሉናል እንጅ ልባችን አንድ ነው ። ተባረኩ 🙏😍😍

  • @netsetube3161
    @netsetube3161 Před rokem +58

    ነገር ሁሉ ይቀየራል በዚ አምናለው ነገ ሌላ ቀን ነው እግዚአብሔር መልካም ነው ጠረፍ ትልቅ ቦታ ደርሰሽ ለመየት ያብቃን ❤

  • @Yonashabtamu-qt2hx
    @Yonashabtamu-qt2hx Před rokem +7

    ሁሌም ችግራችን የዑነት ከሆነና ማንነታችንን ከተቀበልን ሌሎች ፍጡራንም ይቀበሉናል ።

  • @Tabor810
    @Tabor810 Před rokem +5

    Honestly speaking, she is so beautiful. I see her commitment and amazing speaking skill. She told her story properly despite her emotions.

  • @user-cg9bs4pd2t
    @user-cg9bs4pd2t Před rokem +56

    ኢትዮጲያዬን አገኘኋት😢ሰው ማለት ይሄ ነው❤️ኦ አምላኬ ሆይ ክብሩን አንተ ውሰድ🙏እማ ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ🙏ዳጊዬ respcte❤

  • @tube6227
    @tube6227 Před rokem +71

    ይሄ የኔ ታሪክ ነው በጣም ያማል😢 ይገርማል የማይቻል የለም ሁሉም ይቻላል እግዚአብሔር ይርዳን 🤲 በእንባ ጨረስኩት የደረሰበት ያቀዋል 😭😭

    • @zemzemzed9334
      @zemzemzed9334 Před rokem +4

      አይዞሽ

    • @tube6227
      @tube6227 Před rokem +2

      @@zemzemzed9334 አመሰግናለሁ 🥰

    • @alemayehunegash2061
      @alemayehunegash2061 Před rokem

      send me your phone#. Thanks

    • @raeecell6431
      @raeecell6431 Před rokem +4

      አይዞሽ ማጣት ማግኘት ያለ ነው የብዙዎቻችን ታሪክ ነው እኔም ለብዙ አመት ዘይት ያለው ወጥ ይናፍቀኝ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን የማያልፍ ቀን የማይነጋ ለሊት የለም አይዞሽ እህቴ

    • @abdullah12qq73
      @abdullah12qq73 Před rokem +1

      Batim❤

  • @Douglas-vv1nu
    @Douglas-vv1nu Před rokem +5

    ዳጊዬ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ እግዚአብሔር አንችና ቤተሰቦችሽን ይባርክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 Před rokem +46

    ሰው እኮ ስለባለታሪኩ ብቻ ብሎ አይደለም የሚያለቅሰው! ሌላውም ሰው በዛ መንገድ ማለፉም ጭምር ነው የሚያስለቅሰው! ያንቺ ህመም የኔም ህመም ነበር:: ስንቶቻችን ነን በእግዚአብሔር እርዳታ ለስኬት የበቃን? ስንቶቻችን ነን ያሰብንው ሳይሆን በ........ የቀረውን? ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር መልካም ነው❤️🙏🏾ልጄ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ❤ ጀግና ነሽ❤

  • @nigatuofficaltube
    @nigatuofficaltube Před rokem +13

    "ድንገት ስትጠራኝ ግራ እንዳይገባኝ በህይወት ዘመኔ ለንስሃ አብቃኝ"

  • @weeere6324
    @weeere6324 Před rokem +4

    ሰው መሆን በቂ ነው አላህየ ሰው ወዳድ ሰወች አድርገን ሰጭ አድርገን የምንላቸው የሰጠኸንን ነውና ያለንን የምንሰጥ ቸርር አድርገን ያረብ

  • @Sara-ok8ri
    @Sara-ok8ri Před rokem +1

    በእውነት የሚገርም ነው የኢትዮጵያዬ ህዝቦች ሰላማችሁ ይብዛልኝ እኔም ታሪኬ ብዙ ነው ብቻ ተመስገን ነው የምለው ዳጊዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እኔም ከሁለት ወር በኋላ ወደ አገሬ እመጣለሁ ዳጊዬ

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 Před rokem +40

    የስንቶቻችን ታሪክ ይሆን የዳሰሽው😢😢አይዞሽ ነገር ይቀየራል

  • @mominashifaw1895
    @mominashifaw1895 Před rokem +33

    የናት ምርቃት ይደርሳል የኔናት ይሄን ስሰማ በሽታዋ ሁሉ ይለቃታል የቤተሰብ ህመም ሀሳብነውና በጣምደስስስስስ አለኝ ላች የሠጣችኋት በሙሉ አሏህ ጨምሮ ይስጣችሁ ነገ ትልቅቦታ ደርሰሽ እናይሻለን በርች

  • @semutt2022
    @semutt2022 Před rokem +2

    በእውነት ዳጊዬ ላንች ቃላት የለኝም 💖💖 የልጅቷ ታሪክ ደግሞ 😭 በእርግጥ የአብዛሀኞቻችን የህይወት ታሪክ አጋጣሚው ተገኝቶ እንደዚህ በሚድያ ቢተረክ በስቃይና በመከራ የታጀበ ነው አጥቶ የሰው ፊት ከማየት አላህ ይጠብቀን 😢

  • @Amharicalphabetwezete
    @Amharicalphabetwezete Před rokem +3

    Wowww! Thanks to you all for supporting Teref in one way or another.
    May God bless you all abundantly.

  • @heme12
    @heme12 Před rokem +41

    ይሄ ነው እኮ የኛ ማንነት ኢትዮጵያዊነት ❤❤❤ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ዳጋ ትልቅ ስጦታ ነሽ 🙏🙏🙏

  • @user-mv3tv1mu8c
    @user-mv3tv1mu8c Před rokem +165

    ዳጊዬ የኔን ሂወት እኮ ባይሽ 21 አመቴ ነው የሂወት ፈተና በ4 አመቴ ነው የጀመረው የሂወት መከራው ገና አላለቀም አድቀን የመከራው ምእራፍ ሲዘጋ አድቀን አወራዋለሁ ሰዎች ባይወዱኝም ጌታ እደሚወደኝ አምናለሁ ከዚህ በላይ መጻፍ አልቻልኩም አድቀን አድቀን አዎ አድቀን የመከራው ምእራፍ ይዘጋል 😢😢😭😭

    • @kblovers9284
      @kblovers9284 Před rokem +10

      የኔ ውድ ኣይዞሽ ካንቺ የባሰው ያለሺበትን የሚመኝ ብዙ ኣለ የህይወትሽ ምእራፍ ይዘጋል እግዚአብሔር ኣይጣልሽ እንጂ 😢

    • @yabseraayalu7682
      @yabseraayalu7682 Před rokem +8

      ለበጎ ነው እግዚአብሔር የተሻለ ሊሰጥሽ ነው

    • @hanlove412
      @hanlove412 Před rokem +1

      የት ነሽ ??

    • @merondejene1579
      @merondejene1579 Před rokem +3

      ጠርፍ ምሳሌ ነች እድል ወድቆባት ነው ❤ ብዙውን የኢትዬጵያ ህይወት እንዲሁ ነው በርቺ

    • @Liz__liza111
      @Liz__liza111 Před rokem +1

      Me too ...stay strong god ale❤❤

  • @sunnyabebe3802
    @sunnyabebe3802 Před rokem +1

    በጣም የሚገርም የሚያስተምር ምስክርነት ነው ጠረፍ ጎበዝ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያደርስሻል ደግሞ ጠንካራ እናት አለሽ ሰው እንደምትህኚ አውቃ መርቃ ላከቺሽ ገና ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ ጠረፍየ ደግሞ ቁመናሽ ሳቅሽ ክለርሽ አይንሽ እግዚአብሔር እንዴት ውብ አድርጎ እንደሰራሽ ውብ ነሽ የኔ ቆንጆ የእግዚአብሔር ሞገስ ይብዛልሽ አሁንም ተባረኪ ዳጊየ እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ላንቺና ለቤተሰብሽ ይስጥ ኑሪልን

  • @NewNew-gm5mo
    @NewNew-gm5mo Před rokem +1

    This is a wonderful history,
    Teraf your mom has blessed you from the bottom of her heart. You a the most blessed creature, you are beautiful, nice heart

  • @tubeyeramaw_lewel_9272
    @tubeyeramaw_lewel_9272 Před rokem +60

    ትለያለች❤❤❤❤😂 ጠረፍ የከፈለችውን 6000 መልሱላት 😢 ሁሉም ድጋፍ ያደረጉትን እግዚአብሔር ይርዳችሁ ድንግል ትደግፋችሁ

    • @meronmamye1139
      @meronmamye1139 Před rokem +1

      ግን ክፍያው በጣምምምምምም በዛ ምናለ በነፃ ቢሆንንንን አይ ሀብታምምምም

    • @tadiosgashaw9168
      @tadiosgashaw9168 Před rokem

      ምን አለ እስከ መጨረሻዉ ብታዳምጥ

    • @meronmamye1139
      @meronmamye1139 Před rokem +1

      @@tadiosgashaw9168 አዳምጨዋለው ተመልሶላታል ግን ለሌሎቹም በነፃ ቢሆን ምን አለበት ብዙ የተቸገሩ ስላሉ

  • @betelhmasmamaw
    @betelhmasmamaw Před rokem +23

    ያልተፈተነ አያልፍም በሰው ዘንድ ሲያበቃ በእግዚአብሔር ዘንድ ይጀምራል 😍❤❤❤

    • @yeneMB
      @yeneMB Před 11 měsíci

      Maryamini yejemerale

  • @sofiaendris500k
    @sofiaendris500k Před rokem +2

    ማሻአላህ ሰው ለሰው መዳኒቱ ነው እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ ዳጊየ አላህ ይጠብቅሽ

  • @yonastekie8108
    @yonastekie8108 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይባርካቹ በጣም ፍቅራቹ ተገሪማለው።ኢትዮጵያውያን ብሩካን ናቹ❤

  • @jics297
    @jics297 Před rokem +43

    ቃል ሲገቡ የሚፅፍ ሰው መኖር ነበረበት።
    Emotional ሲኮን፣ ብዙ ሰው ቃል ይገባና ሲወጣ ይረሳል።

  • @jerryjerry4781
    @jerryjerry4781 Před rokem +26

    የኔ ቆንጆ እንዴት ነሽ ታሪክሽ በጣም ነዉ ውስጤን የነካዉ እና ካንቺ ያየሁት ጥንካሬንና የናትሽ ምርቃት ነዉ ያየሁት የገባኝ እኛ ሰዎች ወላጆቻችን የሚሰጡን ነገር በጣም ያጠነክረናል ይሰብረናልም ይህን አልፈሽ ስለመጣሽ ለኔ ጀግና ነሽ የፊት ከለርሽ በጣም ያምራል ቅጥነትሽ በጣም ያምራል ዲንፕልሽ በጣም ያምራል ሙሉ አካል አለሽ እየተነፈሽ ነዉ ከዚ በላይ ምን አለ እግዛብሄር የተመሰገነ ይሁን ስንት ሰዉ አለ አካል ጉዳተኛ በሰዉ እረዳታ ሚንቀሳቀስ እና እነሱን እያየሽ ተፅናኝ አንቺ ግን ሙሉ ነሽ ተመስገን በዉነት አደንቅሻለዉ ተማሪዎችም ባሳዮሽ ፍቅር በጣም ደስ ይላል ላንቺ ካሁን በኋላ አዲስ ሂወት ነዉ እና መልካም እድል ወደፊት ብቻ በጥንካሬ መጓዝ ነዉ የናትሽ ፍቅር ሚሊዎን ሆኖ ተመለሰልሽ እናትሽ እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጥልሽ ያኑርልሽ 👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤

  • @mamiethiotube3870
    @mamiethiotube3870 Před rokem +1

    አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ ሁሊም ተመስገን እኔም ከዛ ውስብስብ ፈተና ገና በልጅነት ጊዜየ አደንዝዞኝ ከሰው ተርታ አስወጥቶኝ አልቀረ ተመስገን አላህየ ፈጣሪየ መሞት ብቻ ነው መሸነፍ እንጅ ሂወቱ ያለ ሰው መቸም ቢጨልም ከባድ ተራራ እንደምትገፉ እንደምታልፉ ፈጣሪ ትምህርቱን ጭምር ነው ፈጣሪ ወደኛ የሚያመጣው አንድ ቀን ያለፍኩበትን መንገድ ,,,,በመፀሀፍ እንደምጋብዛቹሁ አምናለሁ

  • @Mamamedia8587
    @Mamamedia8587 Před rokem +1

    ሙሉየኔህይወትነው የእውነት ዳጊ እግዚአብሔር አምላክ ዘርማዘርሽ ይባርክ ❤❤

    • @meseretanbelu7966
      @meseretanbelu7966 Před rokem +1

      Dage betam new yemewedeshi yena hewota ijigen betam kebade nw Aden qeni ache ga emexalew edelena kehon dage nurgnline betam wedeshalew

  • @user-lw3qy3en2h
    @user-lw3qy3en2h Před rokem +15

    የማከብርሸ ዳጊ ክብር ይገባሻል ይሄ ነው የሚፈለገው ። የተገፉትን እንደዚ ፍለፌት ሰታመጪያቸው 🙏🙏🙏

  • @mita21166
    @mita21166 Před rokem +50

    ሰው መሆነ ዘራችን ፍቅር ሀይማኖታችን ማለት ይሄ አይደለ❤❤❤

  • @aberatadesse-le1dj
    @aberatadesse-le1dj Před rokem

    ዳጊ በወታደር ቤት ደስታም ሆነ ሐዘን አይቻለሁ ግን በዚህ ፕሮግራም እጅግ ያመሰገኩበት ቀን ቢኖር ይህ ፕሮግራም ሲሳይ ነው ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለዳጊ ለዳጊ እውነት ንፅህና ኢትዮጵያ ጀግና ነሽ

  • @ZyMa-fh3lb
    @ZyMa-fh3lb Před rokem +1

    ደግነታቹ አስለቀሰኝ ፈጣሪ አብዝቶ ይስጣችሁ ይባርካቹ ዳጊ

  • @user-zc2sz3eq9c
    @user-zc2sz3eq9c Před rokem +19

    እናትኮ ከልብ እናት ናት 😭😭😭😭😭😭

  • @haleluyatube19
    @haleluyatube19 Před rokem +6

    ካንቺ የባሰ ታሪክ ብዙ ሰው አለ አይዞሽ እህቴ❤ እራሱን ለሚጥል ሰው ትልቅ ምሳሌ ነሽ❤

  • @asegedechbetru7129
    @asegedechbetru7129 Před 8 dny

    ዳጊ የተባረክሽ ዘበንሽ ለዘላለም ይባረክ

  • @abay5630
    @abay5630 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ዳጊዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ ጠረፍዬ የኔ ቆንጆ ጀግና ነሽ ሰው ያስጎነብሳ እግዚአብሔር ያነሳል በረቺ እንቁ ነሽ💔💔💔🙏

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 Před rokem +35

    እኔ ብዙ ግዜ አልቃሻ ነኝ ግን ዛሬ ጠረፍ ስሰማት አላለቀስኩም ምክንያቱም ወጣት ናት በእሷ እድሜ ብዙዎቻችን ያልነበረንን ጥንካሬ ቀድሞ እግዚአብሔር ሰጥቷታል እንደምችል ደግሞ ዳጊ class አሳይቷታል ስለዚህ ቀድማ ተሰርታለች ማንም የሰው ኃይል አያቆማትም የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ክብሩን ሁሉ ይውሰድ🤲🤲🤲አሜን

  • @sase-mz7mi
    @sase-mz7mi Před rokem +27

    😢😢😢ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አቤት ፍቅር❤❤❤

  • @azakmashoiiir3413
    @azakmashoiiir3413 Před rokem +3

    ይህ ታሪክ የኔ ነው የወጣ😭😭 ኣይዘሽ እህቴ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ ደረጃ ላይ ደርሼ አለው አይዞሽ ትልቅ ደረጃ ትደርሽያለሽ❤❤

  • @marthatadesse4673
    @marthatadesse4673 Před rokem

    ወይ ጠረፍ!!! ድንቅ ታሪክ ነው የሚገርመው ከዚህ የበለጠ የሚከፋ የሚዘገንን ታሪክ አለና እጅ እግር አላት ጤነኛ ናት መስራት ትችህላለች ስለረዳቺሁዋት እናመሰግናለን!

  • @ekrammohammed3009
    @ekrammohammed3009 Před rokem +6

    ያገሬ ህዝብኮ ደግ ነዉ እያለቀስኩ ነዉ ያየሁት ግን እንባዬን አበሳችሁለት

  • @D-d415
    @D-d415 Před rokem +11

    የዳጊ ተማሪዎች ዛሬ ኮራሁባችሁ ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጣችሁ

  • @workhuagold8146
    @workhuagold8146 Před rokem +1

    አቤት እግዚአብሔር ላንተ ምን ይሳንሀል
    የ እህቴን እንባ የበስክ ስምህ ለዘለአለም ከፍ ይበል😍😍😍😍😍🙏

  • @birhanemukaunint
    @birhanemukaunint Před rokem

    ዳጊየ ይሄ ሁሉ ያንች ውጤት ነውና አምላክ ዘመንሽን ይባርከው ስኬትን አብዝቶ ይጨምርልሽ።

  • @Tomgizaw
    @Tomgizaw Před rokem +13

    ችግሮቻቸን የሚበዙት የስኬት በሮቻቸንን ሲያንኳኩ ነዉ።❤❤❤

  • @TGST645
    @TGST645 Před rokem +13

    ደግ ህዝብ ነው የእኛ ሰው እኮ😢😢 እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነት❤❤

  • @addishwotlemma4170
    @addishwotlemma4170 Před rokem

    Yene konjo dagi tebareki ,geta ahunim bemelkam sira yibarkish!

  • @amethiopiaethiopia8098
    @amethiopiaethiopia8098 Před rokem +1

    እንባዬን መቆጣጠር እስኪያቅተኝ ነው ያየሁት 😭😭😭😭 ሁሉም ያልፋል
    ዳጊ ተባረኪ🙏🙏❤

  • @nafeeaahmed9517
    @nafeeaahmed9517 Před rokem +10

    ይህ ህይወት. ያለፍኩበትነው. አሁንም ያለሁበት. 😢😢😢😢 ብቻ አልሀምዱሊላህ. ሞትስ አለ አይደለም. አልሀምዱሊላህ

    • @keyriyaabdukarim
      @keyriyaabdukarim Před rokem +4

      እኔም እንዳንች ነኝ በ 12 አመቴ የሰው ቤት መስራት የጀመርኩት አሁንም ድራስ እያሰረዉ አልሃምዱሊላህ ብቻ 🙏🙏🙏

    • @almazderebe2023
      @almazderebe2023 Před rokem +1

      እኔም እደናተ ነኝ ከ13 አመትጀምራ የሰውቤት ስደትም እየጠበሰኝ ነው ግን ያልፋል እያልኩ ነው እግዚያብሄር ብቻ ለመልካም ነገር ነው

    • @minagirl6447
      @minagirl6447 Před rokem

      @@keyriyaabdukarim እኔም ግን ጠንካራ ሁኑ ተስፋ አትቁረጡ ሁሉም ይቻላል ለህልማችሁ እስከሆነ ድረስ ምንም ስሩ ያልፋል

    • @nafeeaahmed9517
      @nafeeaahmed9517 Před rokem

      @@minagirl6447 ኢሸአላህ.

  • @hiwotdhabtamu6978
    @hiwotdhabtamu6978 Před rokem +7

    ተመስገን የሰጣችሁ ሁሉ እድለኞች ጠረፍ ህልም ይሳካልሽ ዳጊ እድሜ ይስጥሽ

  • @gamingwithtntmns6564
    @gamingwithtntmns6564 Před rokem

    Wow,what a strength!:May God fulfill your wish! May God bless Daggy and all the kind people

  • @asnipapi6230
    @asnipapi6230 Před rokem +1

    ዳጊ በጣም ልብየሚነካ ታሪክ ነው የጠረፈ 😂😂😂😂😂 አንድቀን እመጣ ለው የኔ ይለያል ዳጊ እድሜ ይሰጥልኛ

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před rokem +11

    እግዚአብሔር የተናቁተን ያከብራል የተቸገሩተን ይረዳል❤❤❤❤🎉🎉

  • @Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v

    አይዞሽ ጠረፍ እህቴ ብናወራው ካንች የበለጠ ሂወት አሳልፈና የሁላቼንም እድገት የበፊቱ መቸገራችንና ማጣታችን ነው ትልቅ ደረጃ ትደረሻለሽ❤❤🙏💙

  • @fikirteyilma2910
    @fikirteyilma2910 Před 11 dny

    ዳጊ መልካምነትሽ አይወሰድብሽ
    ጠረፍ በርቺ አምላክ ጎብኝቶሻል ህይወትሽ አስተማሪና አሳዛኝ ነውና

  • @user-ot8ld7jy1z
    @user-ot8ld7jy1z Před 5 měsíci +1

    አይ ዱኒያ አታልቅሽ . እኔግን ቤተሰቦቸን በምንም ቃል ላመሠግናቸው አልችልም ቤታችን ተቃጥሎ ባዶ እጃችንን ቀርተን እኛን ልጆቻቸውን ምንም ክፉ ሳያሣዩን ከሠው ዝቅ ብለው ነበር ያሳደጉን . እናቴ እና አባቴ ቤቱ ሱቃጠል ገና በሀያወቹ እድሜ ነበሩ እኔ የ6አመት ታናናሾቸ ደግሞ 4እና 1 አመት ነበሩ ብቻ አለፈ ችግራቸውን እየተጋፈጡ ስላሳደጉን እኔም የእነሱን ጥንካሬ እያየሁ ስላደግኩ በጣም ጠንካራ ወጣትነኝ ከህፃንነቴም ታላቅ እንደመሆኔ ሀላፊነት ነበር የሚሠማኝ አሁን አልፎልናል አላህ እኔን ሰበብ አድርጎኛል አልሃምዱሊላህ .

  • @user-ll2ud3so9n
    @user-ll2ud3so9n Před rokem +11

    ኡፍ እውነት ትልቅ ቦታ ካሰብሽው የምትደርሽ ያድርግሽ ለእናትሽም እድሜን እርዝም ጤናን ልብስ ያድርግልሽ እግዚአብሔር

  • @genetyershwa7163
    @genetyershwa7163 Před rokem +14

    እግዚአብሔር ያክብርሽ ዳግዬ የሁላችንም ሂወት ቢዳሰስ ከጠረፍ ይበልጣል😢😢😢😢

  • @asteraster6193
    @asteraster6193 Před rokem +1

    This is most children Ethiopian story it was soo touching well done my sister your success just began ❤❤

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 Před rokem +1

    ጠረፋዬ ቆንጆ ነሸ ዳጊዬ ለሰጡ ሁሉ እግዛብሔር ይሰጣቸው

  • @birukgeleta6336
    @birukgeleta6336 Před rokem +20

    ዳጊ የኔናት የኔ መልካም እመብረሀን ትጠብቅሽ ሁሉም ባችነው የሆነው❤🎉

  • @halediriba1075
    @halediriba1075 Před rokem +7

    ሁሉም ሲተባበር እንዴት ደስ ይላል። እግዚአብሔር ታሪክ ለዋጭ ነው።

  • @znacheshetu4470
    @znacheshetu4470 Před rokem +1

    ዋዉ ኢትዮጵያዊነት ኩራት ነው የሰጣችሁ ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏🥰❤️

  • @hirut7396
    @hirut7396 Před rokem

    ዳጊዬ ቆንጆ ለእህታችን ድምፅ እንደሆንሽላት ነው እሚቆጠረው እድሜ ይስጥሽ ❤❤❤❤

  • @banch2948
    @banch2948 Před rokem +9

    ስለ መልካም ስብእናችሁ እግዚአብሄር ይባርካችሁ የአኢትዪጲያህዝቦች እኮ ድንቅ ሩህሩህ ልብ አላችሁ

  • @betelhemalemu5789
    @betelhemalemu5789 Před rokem +28

    ደግሞ ፈገግታዋ ሲያምር😘 የኔ እናት በርቺ 👏እመብርሃን ካንቺ ጋር ትሁን 😍ትልቅ ደረጃ ደርሰሽ እንደምናይሽ እግጠኛ ነኝ🙏

  • @nazrawitbaby211
    @nazrawitbaby211 Před rokem +4

    እንባየን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ዳጊየ ሁላችሁንም ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @senaysenayet775
    @senaysenayet775 Před rokem

    oh ዳጊዬ ተባረኪ አንቺና ዳዊት ድሪም ክስተት ናችሁ እኮ ዘመናችሁ ይባረክ የኔ ሩህሩህ ለጠረፍ አንቺና ቲምሽ ስላደረጋችሁላት በጎ ስጦታ እናመሠግናችኋለን

  • @WGK4684
    @WGK4684 Před rokem +8

    ዋውው ከሷ ችግር ይልቅ የናንተ ያሳያችሁትን ሰውኛ ፍቅርራችሁ የደስታ እንባ አስለቀሰኝ በርች እህቴ ....ዳጊዬ የኔ ጀግና ስወድሽ ❤

  • @user-yn7us4gq2q
    @user-yn7us4gq2q Před rokem +5

    የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ ደግ ነው እግዚአብሔር የልባችሁን ሁሉ ይሙላላችሁ💙💎🙏

  • @marthamande
    @marthamande Před rokem

    Wow Amazing!! A collection of wonderful people Dagi thank you. ❤️ 🇪🇹

  • @Amharicalphabetwezete

    A very touching story. May God bless the rest of your life, Tetef. 🙏
    You are such a sweet, smart brave and strong girl.

  • @yim416
    @yim416 Před rokem +8

    ብዙዎቻችን ያለፍንበት ቢሆንም ፣የልጂቷ ህይወት ያስተምራል፡፡ ተሳታፊዎች ደሞ ውድድድድድድድድድድድድድድድድ ነው ማረጋችሁ
    Incredible !!!

  • @zennibaarez6718
    @zennibaarez6718 Před rokem +31

    I'm in awe, Daggye! Yes, pain is the best portal for our evolution, so we should learn to befriend it, not fear it.Thank you for creating this community where people come to heal and have a safe space to do so.❤

  • @_-kemeriya
    @_-kemeriya Před 10 měsíci +1

    እኛ ኢትዮጵያዊያን እንለያለን ፍቅራችን እዝነታችን ልዩ አላህ ይስጣቹ

  • @edenibrahim106
    @edenibrahim106 Před rokem

    እውነት ነው ሰዎችን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው የኔ ጀግና ዳጊዬ እወድሻለሁ ያንቺ መኖር የጠረፍ ህይወት መቀየር ምክንያት ሆኗል አንድ ቀን እኔም መጥቼ አወራሽ ይሆናል ሁላችሁም ተባረኩ

  • @zion-tsiyonawit
    @zion-tsiyonawit Před rokem +10

    Dagiii u r z hero....እንባዬን መግታት አቅቆኝ ነበር፡፡፡ እግዚያብሄር መቼም እንዴት እንደሚሰራ ያውቅበታል የኔ አባት ይችላል ...!ሲሰራ ገደብ የሌለው አሰራሩ ድንቅ የሆነ ከልብ ለተመኙት ፈጥኖ ደራሽ ለዚህ ሁሉ ፈጣሪ ክብሩን ይውሰድ!!
    ጠረፍ እምነትሽ ታሪክሽን ቀይሮልሻል ካንቺም አልፎ ለእናትሽም ተርፏል ምኞትሽና ቁርጠኝነትሽ ለዚህ አብቅቶሻል እና ጉዞሽ የሰመረ ይሁንልሽ!!!በታሪክሽ ፈጣሪ ምን ማለት መሆኑን ስላሳየሺኝ ፈጣሪ ይባርክሽ ቀሪ ዘመንሽም ይባረክ!! አንድ ቀን አንቺንም እንደ ዳጊ የስኬት መድረክ ላይ ቆመሽ እንደማይሽ እርግጠኛ ነኝ ፈጣሪም ይረዳሻል በርቺ እህቴ!!
    ዳጊ አንቺ የዘመናችን ጀግኒት ነሽ ከነመላው ቤተሰብሽ እግዚያብሄር ይባርክሽ!!!!