በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ!!!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2024
  • ማን እንደ ሀገር አዲስ እስታንዳፕ ኮሜዲ ለማየት ይመዝገቡ
    tally.so/r/nr6ljL
    አዲሱን የኮሜዲያን እሸቱን "ማን እንደ ሃገር" ስታንዳፕ ኮሜዲ በአካል ለማየት መቀመጫ ለመያዝ እና በወጌሻ 4ተኛ ዙር የዩትዩብ ስልጠና ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ!
    tally.so/r/3ldYl5
    እጹብ ድንቅ ልጆች ላይ ለማስመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ!!
    tally.so/r/mO5JdM
    የዛሬው ባለታሪካችን ከሃገር ከወጣች ከ15 ዓመት በላይ ሆኗታል። ከሃገር ልትወጣ የቻለችበት ምክንያት ደግሞ የብዙ አመት ፍቅረኛዋ ብዙ መሰዋትነትን ከፍሎና ከሌለው ብር ላይ ከቤተሰቡ ተበድሮ ዲቪ ገዝቶ ነው የላካት ነገር ግን ከሃገር ከወጣች በኋላ ፍቅረኛዋን ልታገኝ አልቻለችም። ዛሬ ግን ፍቅረኛዋ ለማግኘት ወስናለች ታገኘው ይሆን ?
    አባቷ ደግሞ በጽኑ ደዌ ታመዋል ለመትረፍ አስጊ የሚባል ደረጃ ላይ ናቸው እሳቸውም ብዙ መሰዋትነትን ክፍሎ ልጃቸውን ከሃገር ያስወጣላቸውን የተሻለ ህይወት እንድታገኝ የረዳላቸውን የልጃቸው እጮና ማግኘት ይፈልጋሉ። እሷም ይህን ነገር ለማሳካት ኮሜዲያን እሸቱን በሶሻል ሚዲያ በኩል እንዲረዳት ጠይቃዋለችን።
    ለሕክምና ቀጠሮ ከቦታ ቦታ የመጓዝን ጫና ተሰናብተው፣ ከጭንቅት ነጻ የሆነውን የቤት ለቤት ጤና እንክብካቤ ጤና ይስጥልኝ ብለው ይቀበሉ። የምንሰጣቸው አገልግሎቶች፦ የተሟላ አጠቃላይ ምርመራ፣ መሠረታዊ የላብራቶሪ ምርመራዎች ከሐኪም ማማከር ጋር፣ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ መመሪያዎች፣ የአመጋገብ ምክር፣ የነርስ እንክብካቤ፣ የፊዚዮቴራፒ አገልግሎቶች፤ እንዲሁም የታካሚ አልጋ፣ ዊልቼይር፣ የኦክሲጅን ሲሊንደር እንዲሁም መምጠጫ ሰክሽን ማሽን ያሉ የሕክምና ቁሳቁስ እናቀርባለን። ስለ ተስማሚና ኪስ የማይጎዱ የቤተ ለቤት የጤና እንክብካቤ አማራጮቻችን ይበልጥ ለመረዳት +251-902-30-00-00 ላይ ይደውሉልን።
    It has been over 15 years since today's heroine left the country. She was able to leave the country because her boyfriend of many years made a lot of sacrifices and borrowed money from his family to buy a DVD for her, but after she left the country, she could not find her boyfriend. But today her lover has decided to find her, will she find him?
    Her father is terminally ill and is at a critical stage to survive. He made many sacrifices and wanted to find his son's fiance, who helped him get a better life. She asked the comedian to help her through social media to achieve this.
    Say goodbye to the stress of traveling from place to place for medical appointments, and embrace the hassle-free comfort of home health care. Services we provide: Complete general examination, basic laboratory tests with physician consultation, exercise guidelines, dietary advice, nursing care, and physiotherapy services; We also provide medical equipment such as patient beds, wheelchairs, oxygen cylinders, and suction machines. Call us at +251-902-30-00-00 to learn more about our affordable and pocket-friendly home healthcare options.
    Website:
    www.lifelineadd...
    Telegram:
    t.me/lifelineh...
    Linkedin:
    / lifeline-home-based-he...
    Facebook: Www. lifelineaddis
    #comedianeshetu #donkeytube #lovestory #ethiopia
    #ethiopia #comedianeshetu #donkeytube #lovestory #clinic #hospital #adwa #breakingnews #standupcomedy #funyvideo
    🌐 Our other profiles:
    ▶ Facebook - / comedianeshe
    ▶Telegram - t.me/donkeytub...
    ▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese

Komentáře • 671

  • @comedianeshetu
    @comedianeshetu  Před 4 měsíci +4

    ድሬዳዋ ለሚዘጋጀው አዲስ እስታንዳፕ ኮሜዲ ለመታደም ይህን ሊንክ ይጫኑ!
    tally.so/r/wa6bvZ

  • @YemariamOrthodox
    @YemariamOrthodox Před 6 měsíci +368

    ነገ እኮ ቅዱሰ ባለወልድ ነወ እንኳንም አደረሳችሁ የእግዚአብሔር ልጆች የድንግል ወዳጆች እግዚአብሔር አምላክ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን አሜን❤

  • @kingofAmhara
    @kingofAmhara Před 6 měsíci +158

    😢😢😢😢😢 ኡፍፍፍፍ በስመ ስላሴ ምን አይነት ትዕግስት እና ታዕምር ነዉ
    እሽዬ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ መልካምነትህን ይጨምርልህ

  • @betselot32
    @betselot32 Před 6 měsíci +103

    የልጂቷ ታሪክ ግን እዉነት ነዉ ! ? እዉነት ከሆነ ሰብለወንጌል እና በዛብህን ወይም ፍቅር እስከ መቃብርን ታስንቃለች ! ልጂ ግን ያግባ አያግባ የተገለፀ ነገር የለዉም ! እዉነተኛ ታሪክ ከሆነ ለዚህ ትዉልድ ICON ናትና ልጂቱ ከእንደገና ትቅረብልን🙏

    • @tigist9810
      @tigist9810 Před 6 měsíci +5

      ድራማ ነው መሰለኝ

    • @tinsaebelayneh7050
      @tinsaebelayneh7050 Před 6 měsíci +10

      ewnetegna tarik aydelem ye Hospital mastawekya eyeseru new

    • @AlMushe-bt6yq
      @AlMushe-bt6yq Před 6 měsíci

      አየ ሰው ምኑ ላይ ነው ድራማው ​@@tigist9810

    • @LubabaMohamed-no2lt
      @LubabaMohamed-no2lt Před 5 měsíci +1

      ለማስታወቂያ የተሰራ ድራማነው ማስታወቂያው ላይ ነውያተኮሩት ታሪኩላይ አላተኮሩም

    • @user-we8je5jb4d
      @user-we8je5jb4d Před 5 měsíci +1

      እኔ እራሴ ድራማ ነገር ነው ወይስ የህክምናውንም ማስታወቂያ እንዲሆን ነው? By the way, ይህንን የዶክተሮችን ፕሮግራም ጠይቄ ለአንድ ሰው ብቻ ነው ከቤተሰብ ውስጥ ለሁሉም ቤተሰብ አይደለም አሉኝ፣ እኔ ግን በወር እየከፈልኩ ሁሉም ቤተሰብ የሚሄድ መስሎኝ ነበር፣

  • @Sariy177
    @Sariy177 Před 6 měsíci +278

    እሼ መሌን የምትዉዱ ብቻ 👍

    • @SelamGoshiye
      @SelamGoshiye Před 6 měsíci +2

      ፍትህ ጠይቁ ለእስረኞች 😢 ተሰቃዩ

  • @Davidm127
    @Davidm127 Před 6 měsíci +134

    በዚህ ደቂቃ ብቻ ማለቅ አልነበረበትም አንድ ፍልም ይወጠዋል what a stories what a life omg amazing .

    • @samsongetachew7647
      @samsongetachew7647 Před 6 měsíci +2

      ትክክል

    • @user-kv8fw6kp3u
      @user-kv8fw6kp3u Před 6 měsíci +6

      ያፍቃሪው ትትና የሰውየው ጸጸት የልጂቷ በቃሏ መታመን እሼ ዳግም ይቅረቡልን በተለይ አፍቃሪውፍቅረኛውን አሜሪካ ልኮ እሱ ሂወት እደሷ አላገባ ይሆን በጣም ያዘኩት አባትየው ተሽሏቸው ድንግል እመቤቴ ምልጃዋ ከቤታቸው ገብቶ ተሽሏቸው ልጂቷ መታ ፈጣሪ ብሎ ተጋብተው ቢወልዱ አባትየው ከጸጸት በዳኑ ቢሞቱም ነፍሳቸው ታርፍለች አባት ሲያነባ ያመኛል አፍቸው ባይናገር የጸጸት እንባ ካይናቸው መንታውን የወረደ ሀኪሞች ተስፍ አስቆራጭ ናቸው ከክርስቶስ ተስፍ አልቆርጥም በደስታ እዳያቸው የተመኚሁ እመቤቴ ታገናኛቸው አባቴ ሂወቴ ነው በስደት ላለነው ያገናኚን በጤና ባይነ ስጋ ዛሬ ና የኔእቁ የሡነሽ ታሪክ ያስለቀሰኝ

    • @sintayehualemu903
      @sintayehualemu903 Před 6 měsíci

      አግብቷል ቀለበት አስሯል​@@user-kv8fw6kp3u

  • @yosefermias-bl6ie
    @yosefermias-bl6ie Před 6 měsíci +98

    እሼ! የምታቀርባቸው ፕሮግራሞችሁ በሙሙሙሉሉ እጅግ እፁብ ድንቅ ናቸው! አንድ ቢስተካከል የምለው ነገር አለ: እሱም አንድን ፕሮግራም ስትለቅ ወጥ የሆነና በአንድ ጊዜ ቢሆን! ካልሆነ ደግሞ ቢያንስ በማግስቱ ቢሆን እና ቀኑ ባይራራቅ! ሲራራቅ አንድም አለማየት ሲቀጥል ደግሞ ሊረሳ ይችላልና ባይራራቅ ለማለት ነው!! እናም ይንን እጅግ ትምህር ሰጪ እና አዝናኝ የሆነውን ስራ ቀጥልበት ወንድሜ: ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @user-xw6or6wr9k
    @user-xw6or6wr9k Před 6 měsíci +103

    እሼ ክፉ ነገር አይንካህ
    ደግ አይለፍህ።
    እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
    በየሐይማኖታችን እንፀልይ ወገን ።

  • @emebetmuche8750
    @emebetmuche8750 Před 6 měsíci +50

    የሳሙኤል መልካምነት የሚገርም ነው ክርስቶስን መምሰል እንደዚህ ነው የበደሉንን ዝቅ ብለን ይቅርታ መጠየቅ ,የእግዚአብሔር መንገድ ይሄ ነው ይቅር ማለት ላልቻልን አስተማሪ ነው።ፈጣሪ ለሁላችንም የይቅርታ ልብ ያድለን።

  • @user-zz7yn3rm5e
    @user-zz7yn3rm5e Před 6 měsíci +61

    አባትሽን እግዚአብሔር ይማራቸው👏ስደት አይሞላም ለሐገርሽ ያብቃሽ ከምትወጅው ጋር በሠላም ያገናኛችሑ

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g Před 6 měsíci

      እስካሁን ህይወት ባይኖራት ገብታ ነበር

    • @mebrattadese989
      @mebrattadese989 Před 6 měsíci

      ደምሪኝ እህት❤

    • @tiz59905
      @tiz59905 Před 6 měsíci

      እሷ ምንም የፍቅር ሂወት የላትም ተናግራለች እሱ ግን ቀለበት አድርጎዋል ባለትዳር ሳይሆን አይቀርም​@@user-gp9sf9cn7g

  • @simegnushareju2986
    @simegnushareju2986 Před 6 měsíci +58

    አቶ ሳሙኤል እግዚአብሔር ያክብርወት የእዉነት ትህትና አቶሳሙኤል ትዳር ከለላቸዉ ያቆሙትን ፍቅራቸዉን ቢቀጥሉ ደስይላል❤❤❤

    • @bezuyeges2812
      @bezuyeges2812 Před 6 měsíci +8

      ይሄ ነገር እውነተኛ ታሪክ ነው ወይስ የህክምና ፐሮግራሙን ለማስተዋወቅ ነው አቶ ሳሙኤል የተባለውን ባለታሪክ አውቀዋለሁ አሸናፊ ነው ስሙ ባለትዳር እና የ 2 ልጆች ኣባት ነው እና ድራማ ነው የመሰለኝ ስሙ ሲለወጥ

    • @tigist9810
      @tigist9810 Před 6 měsíci

      @@bezuyeges2812ይሆናል እኔ ምንም አልገባኝም

    • @ThomasTilahunAberta
      @ThomasTilahunAberta Před 6 měsíci

      ይሄ መምህር Ashenafi Getaneh በtiktok የምናውቀው ነውእኮ
      ወይስ ለድራማ ሳሙኤልን ወክሎ ነው ? i am confused 🤔

    • @user-pw6rr8wm8t
      @user-pw6rr8wm8t Před 6 měsíci

      በትክክል ልጆች አሉት አሸናፊ ነው ሚባለው

    • @MunichMuni
      @MunichMuni Před 2 měsíci

      Eko Ewnetega tarik hono gn bedrama melk new yemiyasayen beletarikochun weklew alanebebshiwm beEwnetega tarik lay yetemeserete new Eko milew

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 Před 6 měsíci +11

    ማስታወቅያ እና ታሪክ!!!!!!ታሪኩ አሳዛኝ ነው ነገር ግን ስትሠሩት ቀለል አደረጋቹት ትምህርት ሰጪ ታሪክ ነበር❤❤❤

  • @user-hc6em5bi5k
    @user-hc6em5bi5k Před 6 měsíci +10

    የፍቅረኛሞቺ መጨረሻ ለማየት የጓጓው እደኔ❤በላክ

  • @bizuayehutesifaye1682
    @bizuayehutesifaye1682 Před 6 měsíci +14

    የኔ ማልቀስ እሚገርም ታሪክ ለሀገርሽ ያብቃሽ እህቴ

  • @user-bb5yz2mj9r
    @user-bb5yz2mj9r Před 6 měsíci +32

    የኔ አባት የኔ እባ ይፍሰስ😢😢😢😢😢 እግዛብሔር ይማርዋት ይሄን ካሰር የሚባል በሺታ ከምድረገፅ ያጥፋልን😢😢 ግን ቪዲዋው አጠረ

  • @user-wt8sr9lc6n
    @user-wt8sr9lc6n Před 6 měsíci +13

    እሼ ግን እውነተኛ ታሪክ ነው!!!መልካም የፍሲካ ፆም ይሁንልን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እማምላክበምልጃዋ አትሐየን!!!

  • @teferigaredew1655
    @teferigaredew1655 Před 6 měsíci +8

    እውነተኛ ፍቅር እንደዚህ ነው ለዘላለም አይሞትም ዋው❤❤❤❤

  • @taricakne1
    @taricakne1 Před 6 měsíci +30

    ዋው እሼ እውነት እድሜህን ያርዝመው ተባርክ🙏🙏🙏

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou Před 6 měsíci +15

    እሼ ምርጥ ሰው እድሜ ይስጥህ እኔንም የልጆቸን አባት ከቤተሰቦቸ ጋር ታስታርቅልኝ አለህ ብዬ ተስፋ አለኝ😢

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659 Před 6 měsíci +36

    እንኳን ለተከበረው እረመዷን አሏህ በስላም አደረሳቹሁ ❤❤አሏህ የስላም የፍቅር ረመዷን ይሁኒልን ስላም ፍቅር ለኢትዮጲያ ይሁን 🇪🇹🇪🇹🥰

  • @Kalkihabeshawit
    @Kalkihabeshawit Před 6 měsíci +95

    ለሞላው እስልምና ተከታዬች እሮመዳን ከሪም ብያለሁ❤

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 Před 6 měsíci

      ❤❤

    • @mebrattadese989
      @mebrattadese989 Před 6 měsíci +1

      ደምሪኝ እህት❤

    • @afiyatube_
      @afiyatube_ Před 6 měsíci +2

      ዉድ የኢስላም ልጆች እንኳን ለተከበረዉ ረመዷን በሰላም አደረሳችሁ❤❤

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 Před 6 měsíci

      እንኳን አብሮ አዳራሳን ​@@afiyatube_

    • @Kalkihabeshawit
      @Kalkihabeshawit Před 6 měsíci

      @@mebrattadese989 ደምሬሽ አለሁ አቸም ደምሪኝ

  • @user-vn8hq3zu4c
    @user-vn8hq3zu4c Před 6 měsíci +30

    ፍትህ በሳውድ ለሚሰቃዬ ለወገኖቻችን 😢😢😢እሸ እባክ ድምፅ ሁንልን😢😢😢

  • @mhmoh6727
    @mhmoh6727 Před 6 měsíci +9

    ለአባትሽ እግዚአብሔር ይማረው አንችንም በሰላም ለአገርሽ ያብቃሽ አሜን ❤

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 Před 6 měsíci +13

    እሼ ማሰታወቂያ ሰሰራ እኮ ምርጥ ድራማ አርገህነው

    • @mekdesyedingllij9660
      @mekdesyedingllij9660 Před 6 měsíci +4

      ማስታወቂያ ነው እንዴ እኔ የእውነት መስሎኝ

  • @user-hiwot
    @user-hiwot Před 6 měsíci +5

    የኔ አባት እግዚሐብኤር ይባርክህ ❤ አቶ ሳሙኤል ደሞ የተባረክ ሰው ነህ❤

  • @ahmedhussien7282
    @ahmedhussien7282 Před 6 měsíci +13

    እሼ እውነተኝ ያልሆነ ልብ ወለድ ማስታወቅያ ነው በለኝ እና ልሳቅ!!!!

    • @user-fk6im9gz4p
      @user-fk6im9gz4p Před 5 měsíci

      It's not true. This is for 😂😂😂advert

  • @SelamGoshiye
    @SelamGoshiye Před 6 měsíci +75

    እሸ እንወድሃለን ❤
    ፍትህ በሳውዲ ለሚሰቃዩ እሰረኞች😢

  • @userenter2635
    @userenter2635 Před 6 měsíci +14

    አባትሺን እግዚአብሔር ይማርልሺ🙏አንቺም ሁሉ ነገር ተስተካክሎልሺ በሰላም ለሀገራሺ ያብቃሺ🙏❤

  • @omfatimatube276
    @omfatimatube276 Před 6 měsíci +57

    ዉድ የእስልምና እምነት ተከታይወች በሙሉ እንኳን ለረመዷን ወር በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን❤

  • @user-qb7ly6et3h
    @user-qb7ly6et3h Před 6 měsíci +5

    ቅመሞችዬ ወገባችንን ጠበቅ የምናደርግበት ወርላይ ደርሰናል አይዟቹ በርቱ ረመዳን ከሪም ሀባይቢ❤

  • @user-ol8jj4dy7x
    @user-ol8jj4dy7x Před 6 měsíci +11

    ፍቅረኛሞቹ ይገናኙ የምትሉ

  • @tigistteferi3260
    @tigistteferi3260 Před 6 měsíci +17

    ክፍል ሁለት ከአለዉ እሼ እግዚአብሔር ይማራቸዉ

  • @Ayu_tube
    @Ayu_tube Před 6 měsíci +45

    ይሄን ሁሉ ለፍታችሁ ቀርጻችሁ በጣም አሳጠራችሁት አባባን እግዚአብሔር ይማራቸው

    • @seadaseada-bb1og
      @seadaseada-bb1og Před 6 měsíci +2

      ​@@user-hv1sk2zx6uኑሮ እኮአፈዘዘው አትፍረጂ😂😂

    • @Ayu_tube
      @Ayu_tube Před 6 měsíci

      @@user-hv1sk2zx6u የፍቅረኛሞችን ነው ያልኩት የነሱም ማስታወቂያ ይሆን

  • @TigestDemisse-qq2qw
    @TigestDemisse-qq2qw Před 6 měsíci +5

    part 2🙏🙏🙏ልጁ መልካምናትሁት ነው ልደትዬ ክብር ትጨምርልህ

  • @Mare-bj2ok
    @Mare-bj2ok Před 6 měsíci +12

    ኡፍ መድሀኒ አለም ያሽላቸው አባባ የኔ አባት😢❤

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před 6 měsíci +4

    የሃገሬ አባቶች እግዚአብሔር ምህረት ያፍርግላችሁ በልጆቻችሁ ምርጫ ውስጥ አትግቡ እባካችሁ ጉዳት ልጆቹም ፀፀት ለጉልቤ ቤተሰብ ይሆናል

  • @Moges-ip5dq
    @Moges-ip5dq Před 6 měsíci +27

    "እሼ" ማለት በቃ ምን....ምንም አይገልፐውም። እድሜ ይስጥልን፤ ዋናው ሀይማኖት ነውና በሀይማኖትህ ያፅናህ።
    በሉልኝ እስኪ

  • @seemasema8555
    @seemasema8555 Před 6 měsíci +4

    ግን ካላገባ ቢጋቡ ደስ ይላል😢😢 አሥለቀሰኝ የኔ አባት😢😢😊

  • @yonimesiyonimesi3126
    @yonimesiyonimesi3126 Před 6 měsíci +1

    እሼ ማርያምን 😢😢😢 በጣም ነው ደስ ያለኝ እንዲ ደስ ብሎኝ አያውቅም ወልደው ይክበዱ እግዚያብሄር ይመስገን በጣም ደስ አለኝ ኮሜንት መፃፍ አቃተኝ በደስታ እስቲ ለዚህ ታሪክ ላይክ ሼር እናድርግ

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Před 6 měsíci +14

    እባየን መቆጣጠር አቃተኚ ፈጣሪየ ሆይ😢😢😢😢

  • @user-zo2ow7bm5f
    @user-zo2ow7bm5f Před 6 měsíci +3

    አባባ እግዚያብሄር ይማራቸው 'እሼ የመጨረሻ ታሪኩ ብታቀርው'

  • @sifuntiya7559
    @sifuntiya7559 Před 6 měsíci +3

    እሄ እንደ ኪንግ ሾው ቀረፃ ቆንጆ የቤት ለቤት ማስታወቂያ ነው እንጂ የልጅቷ ታሪክ በብዙ ነገር እውነተኛ ታሪክ መሆን አይችልም

    • @hiwotalemu6754
      @hiwotalemu6754 Před 6 měsíci

      ትክክል እዉነት አይመስልም ልጅቷ ምንም አይነት ፀፀት አይታይባትም

    • @sifuntiya7559
      @sifuntiya7559 Před 6 měsíci

      @@hiwotalemu6754 ምን እሱ ብቻ እሷ በምን ምክንያት ነው ዲቪ ገዝቶ የላካትን ሰው አቧቷ ተይ ስላት በቀላሉ ምትተወው የማይመስል

    • @selammehari7303
      @selammehari7303 Před 6 měsíci +1

      እረጅም አመት ስለሆነ ያው ልብም እኮ ይደነድናል

  • @eyasumesfin4355
    @eyasumesfin4355 Před 6 měsíci +6

    ዋው እሼ ማስታወቂያን ለየት እና ከፍ ባለደረጃ ነው ይዘህ የመጣኸው ጥሩ ነው ደስ ይላል በርታ

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi Před 6 měsíci +2

    አባትሽ ፈጣሪ አፊያ ያርጋቸው አቺም ለሀገርሽ ያብቃሽ ደስታሽ የምናይበት ቀን ያምጣልን

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl Před 6 měsíci +3

    እሽ ምርጥሰው እድሜጤና ሁሉን ይስጥክ ፈጣሪ❤❤❤❤ለሁሉ ደራሽ

  • @Meron-pd5jp
    @Meron-pd5jp Před 6 měsíci +8

    ሰላም እንኳን ደና መጣችሁ አሼ ወንድማችን🙏
    እንኳን ለታላቁ ለአብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ🙏 ፆሙ ሰላምን ምህረትን ፍቅርን የምናገኝበት ያድርግልን🤲😥አምላካችን ለሀገራችን ሰላምን ይስጥልን😥

  • @user-eq7gh2dh7c
    @user-eq7gh2dh7c Před 6 měsíci

    እጅግ ድንቅ ታሪክ የልጅቷ ታማኝነት ተስፋዋ አንድ ቀን አገኘው ይኦናል ብላ መጠበቋ ከልጅነት ፍቅሬ ውጪ አላገባም ብላ መቆየቷ ዋውውው ታምር ነው የኦነብኝ የአባቷ የፀፀት እባ የልጅ ትህትና ልብ ይነካል ግን እሼ ታሪኩን እውነተኛ ከኦነ አልቋጨከውም ልጅ አግብቷል ወይስ እንደሷ በተስፋ እየጠበቃት ነው ሳታሳውቀን ጨረስክ

  • @user-ok5tn5zt4f
    @user-ok5tn5zt4f Před 6 měsíci +1

    ልጁ ግን ቅን ሰው ነው ሲያሳዝን ትበድሎ ይቅርታ ሲጠይቅ እድሜ ከጤናጋ ይስጥክ

  • @beetyube
    @beetyube Před 6 měsíci +5

    ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ድና መጣችሁ እሼ ቤተስቦች እፍፍፍፍ የሚሳዝን ታሪክ 😭😭😭አለቅሽ ጭርስኩት😢

  • @almazali4784
    @almazali4784 Před 6 měsíci +1

    ኢትዮዺያ አዲስ አበባ በጣም ተለውጣለች እውነት ውጪ ሀገር መስሎኝ ነበር እኮ ኢትዮዺያዬ ድምቅ በዮልኝ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️

  • @comedianeshetu
    @comedianeshetu  Před 6 měsíci +66

    ስታንዳፕ ኮሜዲ በአካል ለማየት እና በወጌሻ 4ተኛ ዙር የዩትዩብ ስልጠና ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ!
    tally.so/r/3ldYl5

    • @TaduGebre
      @TaduGebre Před 6 měsíci +1

      Tadu gebre

    • @tube-zj4bn
      @tube-zj4bn Před 6 měsíci

      ኸ፣😅💋😅😋🖕😅😋😋😋😅🤨🤨🤨🤨🤨🤨🤨🤨🤨🤨🤨🤨😮😞
      🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
      🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
      🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
      🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
      🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
      🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
      🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
      🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
      🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
      🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
      🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
      🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊 😢
      🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
      🌻🌺 መልካም 🌺🌻
      🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
      🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
      🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
      🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
      🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
      🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
      🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
      🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
      ☺️ ሸ​

    • @rihanajemal9031
      @rihanajemal9031 Před 6 měsíci +1

      ሰላም እሼ እባክህ እባክህ በምትወደው ልለምንህ ካንተ ውጪ ይሄን ታሪክ ማንም እንዲያቀርበው አልፈልግም ወንድሜ እንዴት ላግኝህ

    • @ThomasTilahunAberta
      @ThomasTilahunAberta Před 6 měsíci

      ይሄ መምህር Ashenafi Getaneh በtiktok የምናውቀው ነውእኮ
      ወይስ ለድራማ ሳሙኤልን ወክሎ ነው ? i am confused 🤔

    • @yafetenu7818
      @yafetenu7818 Před 6 měsíci

      እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @hawaindris7028
    @hawaindris7028 Před 5 měsíci

    በጣም የሚያሳዝን ነው 😢😢 እሸቱ መልካም ሰው እንወድሀለን አድናቂህ ነኝ

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 Před 6 měsíci +4

    ማስታወቂያ ነው ወያስ እውነተኛ ታሪክ

  • @eyerusalemgetu9800
    @eyerusalemgetu9800 Před 6 měsíci

    እሼ የሚገርም ታሪክ ሁሉም የሁለቱን መጨረሻ ብታሣውቀን ደግመህ ብታቀርባት❤

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 Před 6 měsíci +2

    እሼ እጅግ የምወድህ ወንድሜ እግዚአብሄር አንተና ቤተሰብህን ይጠብቅ ❤❤❤❤❤❤🍀🍀🍀🍀🌼🌼🌼🌼🌺 የኔ ቁምነገረኛ ታድለህ የምሰራው ቦጉ ተግባር የተሰጠህ ከአምላክ ስለሆነ በርታ ወንድሜ አከብርሀለሁ Live you my brother ❤❤❤❤

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 Před 6 měsíci +2

    አሳዛኝ ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይማሮት አባቴ

  • @Tube-kr2nh
    @Tube-kr2nh Před 6 měsíci +5

    የኔ አባት አታልቅስ እፍፍ ሲያለቅስ አስለቀሰኝ ለአላህ ምን ይሳነዎል አላህ አፊያህን ይመልስልህ😢

  • @user-uz3fr8zj7g
    @user-uz3fr8zj7g Před 6 měsíci +6

    መቼም እውነተኛ ታሪክ አይደለም እሼ ክፍል2 ይቀጥል

  • @meseretameha1385
    @meseretameha1385 Před 6 měsíci +30

    Tadleh yesewochin chigr lemeftat memeret mechal ....talaknet nw Amlak erejim edme ystih Eshetu

    • @hayatabdalla2049
      @hayatabdalla2049 Před 6 měsíci +2

      Selam esha betam erdatakn felgalew mechem aytek zem atlegem bemn lagagek?

    • @user-jh3gf8mf6w
      @user-jh3gf8mf6w Před 5 měsíci

      Awo tekereblen mecheresawen alnegerkenme meche tegenagnue

  • @user-hb9vd4th6h
    @user-hb9vd4th6h Před 6 měsíci +7

    የሚያሣዝን ታሪክ💔😭እሼ ጀግና💪

  • @BiniyamDemle-le6tt
    @BiniyamDemle-le6tt Před 6 měsíci +2

    እሼ እዳተ አይነት እቁ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ስላለን እናመሰግናለን

  • @hailuwosen9648
    @hailuwosen9648 Před 6 měsíci

    በሁኔታው በጣም ነበር ያዘንኩት በመገናኘታቸው ግን በጣም ደስ ብሎኛል እድሜ ይስጥህ።

  • @Ethiopian-ot3ig6il4y
    @Ethiopian-ot3ig6il4y Před 6 měsíci +2

    ወይኔ😭 ይኸ ነገር ድራማ ይመስላል ትክክለኛ ታሪክ ከሆነ ሳናደንቅ ብናልፍ ንፉግ ነን እሼ ረጅም ዓመት ኑርልን

  • @lamela44ghh20
    @lamela44ghh20 Před 6 měsíci +1

    አሹዬ እረጂም እድሜ ከጤናጋ ከቤተሰቦችህ ጋር እግዚአብሔር አምላክ ይስጥህ🥰🥰አባታችን እግዚአብሔር ይማረወት🙏

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 Před 6 měsíci

    እሼ ክፍ ነገር አይከክ የኔ መልካም ሰዉ ደግ አይለፍህ እግዚአቤሔር አምላክ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን በየሐይማኖታችን እንፅልይ ወገን 😢😢😢

  • @merymryana-oy3sz
    @merymryana-oy3sz Před 6 měsíci +1

    እሼ እግዚአብሔር በነገሮችሁሉ ከፊት ከዃላ ይቅደምልህ❤❤❤

  • @SaraSara-xv3pp
    @SaraSara-xv3pp Před 5 měsíci +1

    በሥመአም እባየን መቆጣጠር አልቻልኩም 🥺🥺🥺🥺 አባባ እመብርሀን ጨርሣ ትማርወት

  • @ma9546
    @ma9546 Před 6 měsíci +3

    አሪፍ ማስታወቂያ ነው

  • @chumanchuye-lg1zs
    @chumanchuye-lg1zs Před 6 měsíci +4

    እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me Před 6 měsíci

    እሼ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጠህ ተባረክ❤❤❤

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi Před 6 měsíci +3

    እሽዬ በምን ቃል ልግለፀህ❤❤❤❤❤❤

  • @MessiMessi-yg1rf
    @MessiMessi-yg1rf Před 6 měsíci +1

    እሸቱየ አተኮ ትለያለህ ዕድሜህን ያብዛልልን ❤❤❤

  • @Ewenetbecha
    @Ewenetbecha Před 6 měsíci +1

    በጣም የፈጠራ ችሎታህን አደንቃለሁ የሚገርም የማስታወቂያ ጥበብ ነው፡፡ አቶ አሸናፊም የአቶ ሳሙኤልን ገፀባህሪ ጥሩ አድርገህ ተጫውተኸዋል የእሼ የዩትዩብ ስልጠና በሚገባ መውሰድህን ያሳያል ፡፡ ጥሩ ትወና ነው እስከዛሬ እውነተኛ ታሪክ መስሎኝ ተሸወድኩ

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 Před 5 měsíci

      👀👀👀😳😳😳😳🫢🫢🫢🫢ውይ ውሸት ነውውውውውውው እንዴዴዴዴዴዴዴዴዴ ??? ከሆነ እንደኔም የምር እያለቀሰ የተሸወደ የለም ውይይይይይይ ግን እኔ ምክንያት አለኝ እንዲሁ አይነት ታሪክ በጎረቤቴ አውቃለሁ

  • @almazashebir5529
    @almazashebir5529 Před 6 měsíci

    በጣም መልካም ስራ ነዉ የሰራኽው እሼ የድግል ማርያም ልጅ ዘመንህን ይባርከው ኤዲት ሆኖ ሲቀርብ ቀላል ይመስላል ግን ስንት ወተ ወርደ እዳገናኝሀቸው ማወቅ አይከብደኝም እደ ኤዲተር ስለማቀው ነዉ መልካምነትን ትታደለዋለህ እንጂ በገንዘብ አትገዛውም

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Před 6 měsíci +2

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ይቅርታ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔😭😭😭😭😭😭😢 እግዚአብሔር ይማረወት!!!!
    እግዚአብሔር ይስጥህ እሸ ወንድማችን

  • @RohaTechShow
    @RohaTechShow Před 6 měsíci +4

    በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው ግን ከሰዎቹ ታሪክ የሆስፒታሉ portfolio ነው ብዙውን ሰዓት የያዘው።

  • @mahideralemu5717
    @mahideralemu5717 Před 6 měsíci +6

    እውነት ነው ግን

  • @engdakassa4003
    @engdakassa4003 Před 6 měsíci +5

    መጨረሻቸው ምን ይሆነ እሱም እንደሶ ይሁን ያጉጋል አባትሽን ይማርልሽ

  • @AaaBbb-et7zg
    @AaaBbb-et7zg Před 6 měsíci +4

    እሼ ኢትዮ አገራችንን እንደነዚህ ሰዎች ከሰላሟ የምታገናኝ ያርግህ የሚያሳዝን ታሪክ ነው

  • @serkalemshibeshi4921
    @serkalemshibeshi4921 Před 6 měsíci +1

    እሼ አንተ እኮ ለሀገር ነው ውለታ እየዋልክ ያለህኽው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ሺ ሁን ዘርክ ይባረክ ❤❤❤❤

  • @user-jp7mb5ug9g
    @user-jp7mb5ug9g Před 6 měsíci

    እሼ እግዜር ይባርክ ሳሙኤል የምትገርም ሰው ነህ አባትየውን እግዚአብሄ ይማራቸው የልጅቷ ልብ የሚገርም ነው እስካሁን ሳታገባ በፅናት መጠበቋ

  • @geezawitsvlog647
    @geezawitsvlog647 Před 6 měsíci

    ዶ/ር ብሌን ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @77861022
    @77861022 Před 6 měsíci +1

    እውነተኛ ታሪክ ከሆነ ለምን እሳጠራችሁት ምኑም የእውነት አይመስልም ለማንኛውም እናጣራለን እሸቱ አንዳንዴ ቀልድ ስለምትወድ አትቀልድብን ለማንኛውም ሙሉውን ታሪክ ልቀቅልን እንወድሃለን በርታ

  • @gadisanegussie8779
    @gadisanegussie8779 Před 6 měsíci

    ታሪኩ እጅግ ቆንጆ ነው። ሆኖም ግን አቀራረቡ እውነትነቱን አጠራጥሮኛል። የሆነ የተተወነ ነገር ነው የሚመስለው። ባይሆን የላይፍ ላይንን አገልግሎት ለማስተዋወቅ ታልሞ የተሰራ መሆኑን እንዳስብ ነው ያደረገኝ። ከዚህ በፊትም እንዲሁ መሰል ፕሮግራሞች ያጋጠሙኝ ይመስለኛል።

  • @JeasemAlbi-lz7zp
    @JeasemAlbi-lz7zp Před 6 měsíci

    በጣም እሚደንቅ ታርክ ነው

  • @merongetaneh6438
    @merongetaneh6438 Před 6 měsíci

    ችግሩ እሱ አግብቶል እንደዚህ አይነት አሰቃቂ የፍቅር ታሪክ ይከብዳል

  • @user-eu3hl3tr2j
    @user-eu3hl3tr2j Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር አምላክ የነፍስ ዋጋ ያድርግልህ እሼ ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥኽ ተባረክ የእውነት ይቅርታ ሲጠይቅ ወንድማችን አስለቀሰኝ እግዚአብሔር አምላክ እኛም የይቅርታ ልብ ያድለን አባታችንን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልን😢

  • @tgabytgaby6977
    @tgabytgaby6977 Před 6 měsíci

    በስመአብ😢😢😢 እንባቻው
    እግዚአብሔር ይማርዎት
    እህታችንም እንኩን ደስ አለሽ

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 Před 6 měsíci +4

    አላህ ያሽራቸዉ የታመመ ሁሉ አይሞትም

  • @user-ul3jr7uy5r
    @user-ul3jr7uy5r Před 4 měsíci

    እስካሁን የምታቀርበውን ታሪክ እውነት መስሎኝ መከታተሌ

  • @BetiySherif
    @BetiySherif Před 6 měsíci +1

    ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ መልካል ፆም❤

  • @fantumeshesha8547
    @fantumeshesha8547 Před 6 měsíci

    እሼ ምርጥ ሰው ማስተዋቂያው ያምራልልልልል ጀግና

  • @aahh5158
    @aahh5158 Před 6 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይማረወት አባታችን😢

  • @akt-tube
    @akt-tube Před 6 měsíci +1

    አሰፋ ካሣ እባላለሁ ።እሸ የምር በጣም የማከብርህ የምወድህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰው ነህ። ፈጣሪ በዕድሜ በጤና ጠብቆህ ለዚህ የበለጠ ገራሚ ሥራ እንደምትሠራ በሙሉ ልቤ እየማመንብሃለሁ በርታ።
    @enelenatie

  • @eyerussurur9363
    @eyerussurur9363 Před 6 měsíci

    Samuel እጅግ የሚገርም ስብዕና ያለው ሰው ነው

  • @user-so3ns7so1m
    @user-so3ns7so1m Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል የምር እግዚአብሔር ይማራቸው

  • @tigistyared4195
    @tigistyared4195 Před 6 měsíci +2

    You are so blessed I’m happy watching your program always Good bless u & your life and your family to Good blessed more and more blessed ❤you are my hero

  • @AzizaAhemid-et3rq
    @AzizaAhemid-et3rq Před 6 měsíci

    ከምር ብዙ ታርክ አይቻለሁ ይሄን ታርክ በእንባነው የጨረስኩት የልጅና የልጅቷ ታርክስ በምን የሁን የማልቀው መጨረሻቸውን እንየው እሸየ😢😢😢

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og Před 6 měsíci

    እሚገርም ታሪክነው
    የኔአባት ፈጣሪ ይማረወት😢

  • @biredejen6562
    @biredejen6562 Před 6 měsíci

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው😢