'ትዳሩ እንዳይበጠበጥ' ግንኙነታችን በድብቅ ሆነ በመጨረሻው ሰዓት ማወቃችን ዋጋ አስከፍሎናል! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

Komentáře • 1K

  • @user-kz2pq1wm2q
    @user-kz2pq1wm2q Před 7 měsíci +490

    እስኪ ዱአ አድጉልኝ እናቴ ታማብኝ ነው በስደት ሆኘ መጥፎ ስለናቴ እዳልሰማ

    • @user-xv6jf1pu6j
      @user-xv6jf1pu6j Před 7 měsíci +12

      አላህ ይማርልሽ እህቴ

    • @user-yr7mh7qf8x
      @user-yr7mh7qf8x Před 7 měsíci +7

      አላህይማርልሽ
      እህቴአይዞሽ

    • @kweesweet8802
      @kweesweet8802 Před 7 měsíci +16

      እግዚአብሔር ይማራቸው👐 አይዞሽ

    • @blueblueablueblue5904
      @blueblueablueblue5904 Před 7 měsíci +6

      እግዚአብሔር ይማርልሽ።

    • @meazatefra6336
      @meazatefra6336 Před 7 měsíci +5

      አይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሔር በምህረቱ ይይልሽ

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube Před 7 měsíci +153

    ሴት ልጅ ስታለቅስ ማነው አንደኔ ስፍስፍ ሚል 🙌🙌🙌

    • @Yichalaltube
      @Yichalaltube Před 7 měsíci +1

      ደምሪኝ ውዴ

    • @user-dm1gu9hj8h
      @user-dm1gu9hj8h Před 7 měsíci

      እኔ ደሞ ወንድ ሲያለቅስ ነው የምደነግጠው ሴቶች እንባቸው ቅርብ ነው። ባዝንም

    • @mehretkassa6041
      @mehretkassa6041 Před 7 měsíci +1

      ውይይ እኔ 😢😢😢😢

  • @USAUS1986
    @USAUS1986 Před 7 měsíci +89

    ጎበዝ ሆነሽ ያባትሽን ንብረት አንድ ባንድ ተቀበይ በጣም እሩሩህ ነሽ ዝም ብዬ ሳይሽ ኖ !! ጠንካራ ሁኚ ቢያንስ በዚህ መካስ አለብሽ እሺ አባትሽ አጥፍቶል እግዛብሄር ግን በዚህ ሊክስሽ ነው እሩሩህ ሆንሽ ይሄን እድል እንዳታስመልጪ ያባትሽን ንብረት ሰብስበሽ ተረከቢ ሞኝ እንዳትሆኚ እሺ ❤❤❤

    • @user-jv8wf4zg9y
      @user-jv8wf4zg9y Před 7 měsíci

      ውይ እንኳን አላወቅሻት እናት ናት ካለቀሰው ጋ አልቃሸ ናት

    • @user-zq7xc7ei9g
      @user-zq7xc7ei9g Před 7 měsíci

      Yena yewah

  • @zinatrashad-px9ym
    @zinatrashad-px9ym Před 7 měsíci +100

    የኔ እናት አልቅሳ አስለቀስችኝ 😢አይዞሽ

    • @user-jv8wf4zg9y
      @user-jv8wf4zg9y Před 7 měsíci +2

      ልጅትዋ እንደሌላ ሰው አላደገችም ምሰክር ነኝ አብሮ አደጌ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před 5 dny

      አይዞኝ እህቴ ቀሪ ዘመንሸን እግዛብሄር ይርዳሸ ወይኔ😢😢😢😢😢😢

  • @betobelo56
    @betobelo56 Před 7 měsíci +49

    በጣም ታሳዝናለች፡እባካችሁ ሀቅዋን ስጥዋት😢

  • @zedishakonjo7985
    @zedishakonjo7985 Před 7 měsíci +54

    ጥፋቱ ያባቷ ነው እንዴት አንድ ልጁን ይደብቃል 😢😢😢😢

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 Před 7 měsíci +166

    ለክርስትና እምነት ተከታይ ወገኖቸ እንኳን አደረሳችሁ ሁላችንም በእምነታችን ለሀገራችን እንፀልይ🙏

    • @kweesweet8802
      @kweesweet8802 Před 7 měsíci +3

      ❤❤አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ውድ እናመሰግናለ🎉

    • @user-ls1uy3fw2c
      @user-ls1uy3fw2c Před 7 měsíci +3

      እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
      በዓልን ተከትሎ ከሚመጣ መቅሰፍት ሀገራችንን ቤተሰቦቻችንን ስደተኞቹን ይጠብቀን

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Před 7 měsíci +2

      አሜን ለሁላችንም ደምሩኙ ውዶቼ

    • @yohasethio7669
      @yohasethio7669 Před 7 měsíci +1

      እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኛቸው አይዞሽ/ህ

  • @amsalashagviea2866
    @amsalashagviea2866 Před 7 měsíci +68

    እህቴ አይዞሽ እነ እብድ አይደለነም ጀግና ነን እራሳችን ዝቅ አርገን ሰርተን ነው ቤተሰብ የምንረዳው እብድ ማለትስ በቻይና ሱሪ ተወጥርው ከማንም ጋ የሚዘላዘሉት ናቸው

    • @tsehayarega848
      @tsehayarega848 Před 7 měsíci

      labirra. Belaw. ygaza legocha. ebed NAT yelunal bezu ala midia alwtanem enge

    • @AsQw-fu4uq
      @AsQw-fu4uq Před 7 měsíci +1

      በጣምነውያስለቀሰችይ ውነትነ እብድነው ስማችን ባሌ ሳይቀር ስድብይ እኔንማ በአመቱ ጥምቀት

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před 5 dny

      በትክክል እነሱ ናቸው ያበዱት ሰራውና እንቅልፍ ማጣት ሙቀቱ ነው በዘበዛ የሚያርገው እንጂ እብዲ እነሱ ናቸውእህቴ አይዞሸ የአርብ አገር የሚሰራ ጀግና ነው❤❤❤

  • @user-ew6qp6sk6o
    @user-ew6qp6sk6o Před 7 měsíci +14

    ልጅቷ የአባቷ ንብረት ይገባታል !! ያለእናት አባት በድካም አድጋ 😢😢😢

  • @elsaantonioyosef3674
    @elsaantonioyosef3674 Před 7 měsíci +78

    በውጭ አገር ምን አባባል አለ መሰላችሁ እንደ አዲስ አበባ ልጅ አታፍዘኝ ይባላል አራዳ ተወልደን አድገንበት ከክፍለ ሀገር የሚመጡት ይቀድሙናል ዘግይተን ስለምንነቃ እንዳትተያት ጊዜው ቴክኖሎጂ አለው አግዜር ይደግፍሽ እህቴ ።

    • @mameabeeje387
      @mameabeeje387 Před 7 měsíci +2

      የአዲስ እበባ ልጅ ፈዛዛ እይደለም ጉዳዬ ውጣ ውረድ ያለው ሆኖ ነው

    • @shitushifa54
      @shitushifa54 Před 7 měsíci +6

      😢አው እውነት ነው እኛ የአአዲሰ አበባ አዲሰ ከተማ ተወልጂ በሼም እሰክሳለው እነ ሰገጤ አራዳ ናቸው 100ቆርቆሮ እጠርልኝ አታታዬ አደራ ሲሉ እኛ የሸገር ልጅ ወንጅሜ እንዴት ነው በቃ በር ልኬያለው አደራ እንዳይቸግረው ጉረቤትሰ እያልን 😢

    • @adentega-pr1gy
      @adentega-pr1gy Před 5 měsíci

      ​@@shitushifa54😂😂😂የተመታ ኮመት

    • @meklitayele2978
      @meklitayele2978 Před 3 měsíci

      ykefelehager lejoch eko they shamless all in all .

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Před 7 měsíci +14

    ለአስክሬኑ መመርመርያ እንርዳት የምትሉ? ለምን አንድ ክፍል አይሆንም ድርሻዋን ካገኘች. ከአባት ከእናት ሳትሆን አንድ ልጅ ሳታፈራ ህዚ ህድሜ ደርሳ ግን አታዝናቸውም. አክስት አጎት የሚባሉት ስጋ ዘመድ ባትሆንስ እንደ ኢትዮጵያዊነቷ ለምን አይረዷትም!!! ሰው ሲኖርህ ብቻ ነው የሚወድህ!! 😢😢

  • @ፍሬ
    @ፍሬ Před 7 měsíci +38

    እኔን እናቴ አንጀቷ አሯል ስታሳዝን አይዞሽ😢

  • @yashidata7934
    @yashidata7934 Před 7 měsíci +9

    እኔም አባቴ ከሞተ በኀላ አጎቴን የአባቴን ድረሻ ሰጠን ብይ ሰጠየበዉ በልጅነቶ ታሞ መሬቱን ሺጭዬ አሳኪሚያለሁ አለኝ እኔም እሱ አያየም አይሰማም ብለህ ነዉ አይደል እግዛብሔር ይሰራህን ይሰጥህ አልኩት እሱም አለቆየም አረፍ እኛም አለን እግዛብሔር ይመሰገን

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s Před 7 měsíci +31

    አይዞሽ አግቢና ውለጅ ልጅ ጥሩ ነው እህት ወንድም ይሆኑሻል😢😢😢

  • @asne3025
    @asne3025 Před 7 měsíci +18

    አታልቅሽ ውዴ እራስሽ ጠብቅ እራስሽ ውደጂው አታልቅሽ 100አመት አይኖርም ዘመድ ምንም አይጠቅምም ለኔ ጠንክር

  • @Zufan2421
    @Zufan2421 Před 7 měsíci +45

    አይዞን እናቴ ያሁኖችም ያዉ ነን እህቴ ለቤተሰበሰ ነዉ ምንኖረዉ ፈጣሪ የልባችንን አይቶ ያግዘን እንጂ😢

    • @Yichalaltube
      @Yichalaltube Před 7 měsíci +1

      ደምሪኝ እማ❤❤

    • @jonathansemere7697
      @jonathansemere7697 Před 7 měsíci +5

      አይዞን እናንተ ቀንዲሎች ናችሁ በዕውነት ለሴት ልጅ በጣም ክብር አለኝ ለእናንተ ደግሞ እጥፍ ክብር አለኝ ግን ፕሊስ ቤተሰብ መርዳቱ ጥሩ ቢሆንም ስለ እራሳችሁም አስቡ ይህ ክፉ ዘመን መጨረሻችሁ አሳዛኝ እንዳይሆን ከራሳችሁ በላይ ማንንም አትመኑ ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ በሙሉ በአረብ ሓገር የምትንከራተቱ እህቶች ።

    • @Zufan2421
      @Zufan2421 Před 7 měsíci

      @@jonathansemere7697 thanks wandme amen amen 🥰❤️

    • @user-vm7ib3mh4j
      @user-vm7ib3mh4j Před 7 měsíci

      እሜን አመስግናለው

  • @makbelzerihun2329
    @makbelzerihun2329 Před 7 měsíci +4

    ኢትዮጵያዊ የሆነ ሁሉ እቺን ልጅ በተቻለ መጠን መርዳት ከፈጣሪያችን የምናገኘው በረከት ልዩ ነው ለንብረት ብለው ህይወቶን አደጋ ላይ ከሚጥሉ አውሬዎች በተቻለ መጠን ሁላችንም እንታደጋት እዚህም ውጪም ያለን እንተባበር አንጀቴን ነው የበላችኝ የዋህ መሆኑዋ ብዙ ነገሩዋ ያስታውቃል የበላትም ያታለላትም ፈጣሪ የስራውን ይስጠው 😢😢😢

  • @asnakutigabu4301
    @asnakutigabu4301 Před 7 měsíci +11

    የኔ እህት እራሽን ጠብቂ እንዳያጠቁሽ በተለይ ያሳደጓት ወራሽ የተባለችው ልጅ
    ለህይወትሽ አስቢ የአባትሽን ንብረት ግን እንዳትተይ በደንብ ተከራከሪ ከጎንሽ ሰው ያስፈልግሻል ፈሪሃ እግዚአብሔር ያለው
    ፀልይ እንባሽ ፈሶ አይቀርም
    በአሁኑ ሰአት ከሌለሽ የለሽም ዘመድ ገለመሌ የሚባል የለም
    ውለጅ ውለጅ ውለጅ ወደ አምላክሽ አንጋጭ ላንች የሚሆነውን እሱ ይሰጥሻል❤

  • @taybat536
    @taybat536 Před 7 měsíci +34

    አይዞሺ እህቴ ዋናዉ ነገር ጤና የአሁኑም ሆ የበፊት የአረብ አገር እህቴች አሁንም ለቤተሰብ ነዉ የምንኖረዉ አላህ ልፋታችንን ይቁጠረዉ

  • @user-ux5zy2to6s
    @user-ux5zy2to6s Před 7 měsíci +6

    የደረሰበት ያውቀዋል አክስትን አጎትን መርዳት ማለት አንድ ቀን መሮን የቆመለት ጠላት ሆነው ቁጭ ነው የሚሉት😢😢😢😢😢 እምዬ የሌለው ሰው ዱንያን በእጅጉ ይከስራል ከልጅልጅ ከትዳር ትዳር ሳንሞክር ይሄው አለን😢😢😢😢😢አልሀምዱሊላ አላኩልሀል

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 Před 7 měsíci +19

    ሞት
    ወቃሽ አያርገኝና
    ምናለ አባትሽ ያን ሁሉ
    ዘመን ልጅነትሽን ደብቆ ሊሞት ሲል ለነዛ እንደተናዘዘው ላንቺስ ቢናዘዝ😢😢😢ልጅነትሽን ልቦናው አሳምሮ ያውቀዋል😢😢😢ጨካኝ እህቶቹም ያውናቸው እንደውም ክፉና አስፈሪ የተባለችው ሚስትየው ከሁሉም ትሻላለች😢አይዞሽ የኔ ቆንጆ ሁሉም ነገገር ለኽይር ነው

    • @user-dm1gu9hj8h
      @user-dm1gu9hj8h Před 7 měsíci

      ከአረብ አገር መመለሷንም ላያውቅ ይችላል

    • @zemzemmohammed829
      @zemzemmohammed829 Před 6 měsíci

      Yes this is my question too 😢

  • @guenetzeleke4790
    @guenetzeleke4790 Před 7 měsíci +16

    አይዞሽ አታልቅሺ ጌታ በጣም ይወድሻል:: እስከ መስቀል ሞት ድረስ ነዉ የተወደድሽው እምባሽን ያብሳል:: በአንቺ ላይ አላማዉ ፍቅር ብቻ ነዉ❤
    መጽሀፍ ቅዱስ ግዢና አንብቢ በተለይ ከዬሐንስ ወንጌል ጀምረሽ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይወድሻል❤ ቀሪ ዘመንሽ የሳቅ ይሁንልሽ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @selamganale6760
    @selamganale6760 Před 7 měsíci +9

    እህቴ ያባትሽ ንብረት ያንች ነው አስክሬኑም ይውጣና ይመርመር ንብረትሽን ሀብትሽን ተከራክረሽ ውሰጂ ብዙ ተጒድተሻል አላሳደገሽ ውጪ አላወጣብሽ በሱ ሀብትና ንብረት እንደፈለገ ኖረዋል ተራው ያንች ነው በርችና ተከታተይ የዋህነቱን (ሞኝነቱን)ተይና ድርሻሽን ውሰጂ ያች ብልጣብልጥን ወባን ተጠንቀቅያት አንችም ገና ልጅ ነሽ አግቢ ውለጂ አትሞኚ

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 Před 7 měsíci +50

    አለምዬ አንተ እኮ ትለያለህ ክብር ይገባሀል🙏

  • @sarakwt323
    @sarakwt323 Před 7 měsíci +24

    የኔ እናት አይዞሽ ይሄ የሁሉም ታሪክ ነው አው እብድ አይደለንም

  • @hanan2_hanan19
    @hanan2_hanan19 Před 7 měsíci +5

    ቢያንስ እንኩዋን ሲሞት መናዘዝ ነበረበት በመጨረሻዋ ሰአት እንኩዋን መልካም ነገር አድርገው ቢሞቱ ጥሩ ነበር

  • @user-dx5qf1zj5k
    @user-dx5qf1zj5k Před 7 měsíci +10

    ይመርመር አትተይ አባትነቱን ይታወቅ በተለይ ለማደጉዋ ሲባል ማደጎ ብዙዎቹ ተንኮለኞች ናቸው አትቅረቢያቸው አደራ እህቴ እመብርሃን ትርዳሽ

  • @menberebekele2374
    @menberebekele2374 Před 7 měsíci +6

    እንዴት ያሳዝናል እንዴት የወለዱትን ልጅ ያሰቃያሉ ማንነትን ያለማወቅ እንዴት ከባድ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እህት

  • @bizenlesh446
    @bizenlesh446 Před 7 měsíci +18

    እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ እህት አለም ያሳደጓት ልጅ አለች ብለሻል ለውርስ ብላ በቀጥታም ሆነ በስውር እንዳተጓዳሽ ተጠንቀቂ አሁን እሷ የሚታያት ውርሱ ነው እዛው ስለምትኖር እንደሞቃት መኖር ነው የምትፈልገው ማንም ሰው እንዲነቀንቃት አትፈልግም ስለዚህ እንገናኝ እናውራ ስትልሽ አንቺና እሷ የምታወሩት ነገር የለም ሊኖርም አይችልም በርግጠኘት አባትሽ ከሆኑ ምን አገባትና ልታወራሽ ትችላለች ለማንኛውም ጥንቃቄ አርጊ የቧህነት ጥሩ አይደለም በቃ አባትሽ ከሆነ ግማሽ ንብረት የአንቺ ነው ተጠቀሚበት እስከ ዛሬ አኖርሽም አሁን ግን እስካለሽ ኑሪ ለማን ብለሽ ትተያለሽ የሚስት ወገን ነች እንጂ እህትሽ አይደለች ሲጀመር እናውራበት የማለት መብት የላትም ፊት አትስጫት ።

  • @user-tx1mg1dk8j
    @user-tx1mg1dk8j Před 7 měsíci +3

    በእውነት በጣም ነው የምታሳዝነው ስታወራ እራሱ የተረጋጋሽ አባቷ ዘመዶቿም ጊዜዋን በሉት ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴን

  • @getnet2732
    @getnet2732 Před 7 měsíci +4

    እዉነት ነዉ ከመልካም ባህሪ ጋር ዕድሜ ይስጥህ ዓለምዬ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን

  • @genetshiferaw7094
    @genetshiferaw7094 Před 7 měsíci +4

    እህቴ የኔ እንባ ይፍሰስ እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባ አንቺ ግን አንደበተ መልካም የተረጋጋሽ ሴት ነሽና መልካሙ ነገር ያሰማሽ🙏❤🙏

  • @sabaaman8259
    @sabaaman8259 Před 7 měsíci +9

    በጣም ጥሩ ልጅ ነሽ:: እግዚአብሔር መንገድሽን ያቅናው:: የተባረከ እረፍት የሞላበት ኑሮ ይስጥሽ::

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 Před 7 měsíci +12

    የኔ እህት አይዞሽ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን።ላንች ጤናን አብዝቶ ይስጥሽ ጤናን የመሰለ ሃብት የለም።እራስሽን ጠብቂ ውስጥሽ ንፁህ ከሆነ እግዚአብሔር የማታን እንጀራ አሳምሮ ይሰጥሻል ለሌሎች የምትተርፊ ያረግሻል ።ሁሌም በንፁህ ልብሽ ፀልይ ❤

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e Před 7 měsíci +5

    ዘድሮ አለም ሰገድ ባይሰማኖሮ በተለይ እኔ ማን ያጽናናኝ ነበረ ወይጉድ ከኔም የባሰ አለ ግን ተጽናናሑ ተመስገን ኢየሱስ አባት ይሖናል❤❤❤❤

  • @yayahala615
    @yayahala615 Před 7 měsíci +15

    😭😭 ሰደትም ሳይሳክ ።።ወደ ሀገራችንም ሰንመልሰ መከራ 😭😭 ሰደት አይኑ ይጥፍ ።።።እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን

  • @tizibt6026
    @tizibt6026 Před 7 měsíci +6

    ይቺ ልጅ እንዴት ታሳዝናለች እኔን እህቴ አይዞሽ ትዳርም ልጅም ከእግዚአብሔር ሲሰጥ ነው አንቺን ደሞ እግዚአብሔር እለፊ ባለሽ ነው የምታልፊው ስላገባሽ አትወልጂም ብትወልጂም ላያድግልሽ ይችላል አይዞሽ ሁሉንም ቀሪ ህይወትሽን እግዚአብሔር ያስተካክልልሽ

  • @kidistarsema6361
    @kidistarsema6361 Před 7 měsíci +12

    wooooow የጋዜጠኛውንና ከነ ክሩው ያመሰገንሽው ❤ 👌👌👌👌👌በተረፈ የእውነት አምላክ ይርዳሽ🙏

  • @tsionyohans8578
    @tsionyohans8578 Před 7 měsíci +5

    አይዞሽ መበርታት ያለብሽ አእምሮሽን እየበጠበጥሽ በሽታ ገዝተሽ በራስሽ ላየ ያልጋቁራኛ እንዳትሆኚ ።አስከሬኑ ይመርመር( አይመርመርብለሽ ) ማንአጉል አዛኝ ወአረገሽናነው ጠንክሪና ግፍበት እሱእንከኳን ልጅየለኝም ብሎየካደ መልሰሽ አሳዘነኝ ?ትያለሸ ቀጥይበትና ብርከሌለሽ የኢትዮጵያ ህዝብ ይረዳሻል ከኔ ጀምሮ አለቀ

  • @motywolo8773
    @motywolo8773 Před 7 měsíci +8

    አይዞሽ ሁሉም ያልፋል እኔ የምመክርሽ ግን አግቢና ውለጂ የራስሽን ህይወት ኑሪ

  • @petrosteferi9215
    @petrosteferi9215 Před 7 měsíci +24

    በጣም ይገርማል ለዚች አጭር ዕድሜ ሰው ለምን ይከፋል
    አሁን የሳይንስ ጥሩነት ይጠበቃል ዲኤን ኤን!!!!!🌴

  • @user-uy6is4gn4j
    @user-uy6is4gn4j Před 7 měsíci +5

    አብሽሪ ህይወት እንደዚህ ናት አንቺ መልካም ከሆንሽ አላህ ይከፍልሻል መልካምነት በጭንቅ ሰአት መውጫ ናት ሁልጊዜ መልካም ስሩ መልካምም አስቡ

  • @rutaruteee2244
    @rutaruteee2244 Před 7 měsíci +4

    ልቤን ነው የነካችው የእኔ እናት ጌታ ይርዳሽ😢

  • @solianakonjo
    @solianakonjo Před 7 dny

    አቤት የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉም የአይምሮ ችግር አለብን😢 የልጅነት ጉዳቷ እስካሁን እየጎዳት ነዉ። ገና ወሬ ስትጀምር አለቀሰች 😢አይዞሽ እህቴ

  • @kalikdan2240
    @kalikdan2240 Před 7 měsíci +36

    ብዙ ክፉ ስወች እሉ ያሳዝናል

  • @bipbip941
    @bipbip941 Před 7 měsíci +12

    የልቤን ነው የተናገርሽልኝ እኛ የአረብ ሀገር ልጆች ውሀ ቅዳ ውሀ መልስ ነው ኑሮአችን😢😢😢😢ክፍቶ መና ነው የኛ ነገር ሁሌ እያለቀስኩ ነው ያለሁት አላህ በጤና በሰላም ሀገሬ ያስገባኝ ዋናው ጤና ነው እህቴ አብሽሪ

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Před 7 měsíci +6

    አይዞሽ እህቴ. እባትሽ በስማይ በትም ይቃጠላል እንባሽ ያቃጥለዋል የኔ ክርታት. እግዚአብሔር እውነተኛ ፈርዳ ይስጥቻው

    • @user-dm1gu9hj8h
      @user-dm1gu9hj8h Před 7 měsíci

      ብዙ አትፍረጂ፣ አልካደም ልጅቱም ፈሪና የሞራል ሰው ስለሆነች እንጂ መቅረብ ነበረባት። ለማንኛውም DNA ካለ ሕግ ያስከብርላታል

  • @user-mr8np9mc2s
    @user-mr8np9mc2s Před 7 měsíci +4

    አይዞሽ እቴ ስሜትሽን እጋራሻለሁ እኔም እዳች ነው ይወቴ እናቴም አባቴም በይወት አሉ ግን ጥሩ ስላልኦኑ የራሴን እይወት እየኖርኩ ነው የናት ልጅም የአባት ልጅም አሉኝ ለህናቴ። ልጆች ብዙ አርጌላቸዋለው። ውለታቢስ ናቸው በርቺ ይወት ይቀጥላል

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Před 7 měsíci +3

    በጣም ታሳዝናለች😢😢 ሆድ የባሳት ናት ታስለቅሳለች አይዞሽ እግዚአብሔር ይክስሻል የአባትሽን ንብረት ይገባሻል።

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 Před 7 měsíci +3

    people ምክር ነው..
    1. ወንዶች ...እባካችሁ ዚፓችሁን ቆልፉ...አትዝረክረኩ
    2. እግዚአብሔር ልጅ በማጣት ሰውን አይፈትን
    3. በቁም አባትነትና እናትነትን እስከመጨረሻው ታግላችሁ ያልፈለጋችሁ ልጆች...አርፋችሁ ሰርታችሁ ብሉ! ሲሞቱ ጠብቃችሁ ያባቴ የናቴ ድርሻዬ እያላችሁ አንድ ማንኪያ ሲሚንቶ ያላወጣችሁበትን ሀብት ለመውረስ የሰው ህይወት አትበጥብጡ!!! ባለሽ ጊዜ ያላስታወሽው የሟች አባትሽ ንብረት የውድቀት መነሻ ለማድረግ መቋመጥ አግባብ አይደለም!!!!!

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm Před 7 měsíci +9

    አይዞሽ እህታችን ለሁላችንም ትልቅ ትምህርት ነው😥😥😥😥

  • @saadamohammed8812
    @saadamohammed8812 Před 7 měsíci +3

    እባካችሁ የህግ አካላት ህችን ልጅ እርዱዋት

  • @user-yc5pz7cx3b
    @user-yc5pz7cx3b Před 7 měsíci +4

    እውነት ነው. አስክሪን ማውጣት ይከብዳል😢

  • @almfiramandefro3252
    @almfiramandefro3252 Před 7 měsíci +7

    ትልቅ ትምህርት ነው ሰው ለለት ችግር ለመፈታት እየተባለ ችግር ላይቀር እውነት ተናግሮ ከመሸበት ማደር ይሻላል

  • @almaztlahun7337
    @almaztlahun7337 Před 7 měsíci +1

    አተ ጋዜጠኛ ሳትሆን። አፅናኝ እምታበረታ እግዚአብሔር በጤና ይጠብቅህ

  • @makbelzerihun2329
    @makbelzerihun2329 Před 6 měsíci +1

    D N A ላይ ጥንቃቄ አድርጊ ልጅቶም የልጅቶም ባል ላይ ጥንቃቄ አድርጊ በአስክሬኑ ካልተሳካ በሰውየው እህትና ወንድም እድታይልሽ ለጠበቃሽም ለፍርድ ቤቱ አሳውቂ ዘመኑ የጥቅም ነው ጥንቃቄ አድርጊ ኢዮሃ ሚዲያም ነገሩን በትኩረት ቢመለከትላት መልካም ነው ምርመራው ላይ እጅን ቢከት ሂደቱን ለማወቅ😢

  • @hussenali4298
    @hussenali4298 Před 7 měsíci +5

    የኔ ሚስኪን ስታሳዝን አላህ ከጎንሽ ይሁን

  • @YIDNKESlSAY-hy2yy
    @YIDNKESlSAY-hy2yy Před 7 měsíci +7

    ሴት ልጂ ሰታለቅሰ ታሳዝናለች እግዚያቤሔረ መጨረሻችን ያሳምረልን መኖረ ፍረዉ

  • @LiyaFanta
    @LiyaFanta Před 7 měsíci +1

    ኤድዬ የኔ እናት አፈር ልብላልሽ በጣም ነው ያዠንኩት እኔ አቃታለው በጣም ትሁት ናት አምላክ ይርዳሽ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před 7 měsíci +4

    የሃገሬ አባቶች እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ ቆንጆ የእውነት አምላክ ይፍረድ አንቺ 100% አምንሻለሁ ንፁህ ሴት ነሽ ውርስ ላይ ከባድ ነው የእኛ ህዝብ ስለምትጋሪ አይፈልጉሽም አይዞሽ ከእንጀራ እናትሽ ጋር ሰላም ፍጠሪ አባትሽ ብቻቸውን አይደሉም እዚህም አለው ሁሉም ያልፋል ! አስከሬናቸው እንኳ እንዳያርፍ በመዘግየት እና መካሪ በማጣት እዚህ ተደረሰ እጅግ በጣም ያሳዝናል ብዙ ሚስቶች በድንጋጤ ህይወታቸው አልፉል ባል ሲሞት ለውርስ ፍርድ ቤት ሲቀርቡ ከሁለት ሴቶች 5 ልጆች መጡ አንቺ ብቻሽን ስለሆንሽ ነው አይዞሽ ለብዙዎቻችን ግሩም አባት ነው እግዚአብሔር !

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 Před 7 měsíci +4

    እሙ አይምሰልሽ የየትም ሀገር ዳያስፖራ ህዝባችን ትጥቅ መው ወላ እናቶችምም ቢሆኑ እማ ከአረብ ብቻ አይደለም አይዞሽ እሙ ውዳችን እሺ❤❤❤

  • @MadinaHusen-cj8eq
    @MadinaHusen-cj8eq Před 7 měsíci +3

    የኔ እናት ፈጣሪ ከጎንሽ ይቁምልሽ 🥺🥺🥺🥺

  • @CutenessFUN
    @CutenessFUN Před 7 měsíci +1

    ያስደነገጠኝ:ነገር አስከሬኑን መሬት :አልቀበል ያለችው ነገር:ነው። ልጅቱ አላህ የቀረ ህይወትሽን ያሳምርልሽ :አንጀት ይበላል ታሪክሽ

  • @asne3025
    @asne3025 Před 7 měsíci +2

    ትክክል አለም ሰገድ መጨረሻ የስተላለፍከው ብያስ ኑዛዜ ብናዘዝ ምና አለበት ያችግፍ እባ ይሆናል አፈር አልገባም ይሆናል

  • @marudesta4658
    @marudesta4658 Před 7 měsíci +44

    Her DNA could be matched with the DNA of her dad’s sisters and brothers. Her dad was obviously beyond selfish.

    • @destinyrg9133
      @destinyrg9133 Před 7 měsíci

      She doesn’t have sisters or brothers

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g Před 7 měsíci +2

      ​@@destinyrg9133አክስት እኮ አላት የአባትዋ ለምን ሬሳ የወጣሉ የክስትዋ ደም ለምርመራ በቂ አይደል ወይ

    • @user-dm1gu9hj8h
      @user-dm1gu9hj8h Před 7 měsíci +1

      DNA ላይ ግን ሙስና ይኖር ይሆን? እንዳያሻጥሩባት

    • @Ismael-isa
      @Ismael-isa Před 7 měsíci

      ​@user-wq2rx5zo3k not to mention the cost to exhume her father.i wonder why they want to exhume her father instead of matching her DNA to her aunties and uncles .it's basic.

    • @tsigeteferi2381
      @tsigeteferi2381 Před 7 měsíci

      @@user-dm1gu9hj8h በየዋህነቷ በዚህ ከቀጠለችና ሁሉን ነገር እነሱ ባሉት ከተስማማች DNA አሻጥር ሊሰሩባት የሚችሉበት እድል ሰፊ ነው ልጅቷ እንዳነጋገሯ ከሆነ በጣም የዋህ ናት ብቻ የእውነት አምላክ ይቅደምላት

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Před 7 měsíci +5

    ውድ ኢትዮጵያን የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ

  • @user-ms9ol1mb2e
    @user-ms9ol1mb2e Před 4 dny

    ሰው ጠላቱ የቅርብ ዘመዱ ነው😢 አቤቱ አምላኬ ሆይ ልቦና ስጠን አንተን እንድንፈራ😢

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 Před 7 dny

    እውነት ነው ተባረኩ ጌታዬ በጣም እምታስዳንቁ ናችሁ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ አይዞሽ የኔ ቆንጆ ሀገራችን ዳኞች በህጉ ከፍርድ ታገኝዋለሽ የአባትሽን ህብረት ❤❤❤

  • @user-wn5pu8oh2e
    @user-wn5pu8oh2e Před 7 měsíci +3

    የኔ እህት አይዞሽ ውስጤ ያለው ነው የተናገርሹ ልፋታችን ሜዳ ላይ ነው የቀርው ንግግር አስተሳስብ ይስብራል ሁሉ ቤት አለ የልብ ስብራት ማንም አይጠግነውም ከእግዚአብሔር ውጭ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před 5 dny

      በጣም ያየው ያውቀዋል የእኛ ሰው አምጡ አምጡ እንጂ እራሰሸን ቻዬ የሚል የለም ከሌለሸ የራሰሸ ጉዳይ ነው የሚሉት አይዞኝ በሰደት ያላቹ እህቶቼ ንቁ ካለሸ አለሸ ከሌለሸ የለሸም ነው ጨዋታው😢😢😢

  • @simegnsintayehu8131
    @simegnsintayehu8131 Před 7 měsíci +3

    የኔም ህይወት እንደአንች ነው አይዞሽ የኔ እህት በእግዚአብሒር ታመኝ ሁሉም ለበጎ ነው።

  • @meazatefra6336
    @meazatefra6336 Před 7 měsíci +5

    አለምየ እንኳን ለብርሃ ጥምቀቱ አደረሰህ ❤

  • @user-lg3xs2hz7c
    @user-lg3xs2hz7c Před 7 měsíci +2

    የአባትሽ ንብረት በደንብ ይገባሻል እንዳትተይው:: ወልዶ ሳያሳድግሽ አንቺ በራስሽ ተፍጨርጭረሽ ላደግሽበት ካሳ ነው:: በሚገባ ይገባሻል :: ምንም ሼም እንዳይዝሽ:: አይዞሽ በርቺ

  • @Maryg05
    @Maryg05 Před 7 měsíci +4

    ያባትሸ አስክሬን መውጣት አያሰፈልግም አንቺና ያባትሸ እህት ጋር ዲየኔ ይወሰዳል ይሄንን እወቂ እንዳትሸወጂ መደጎዋን ተጠንቀቂያት

  • @ohbg8196
    @ohbg8196 Před 7 měsíci +4

    አይዞሽ አሁንም መውለድ ትችያለሽኮ ገና ነሽ

  • @makisami
    @makisami Před 7 měsíci +2

    እባካቹሁ የምትችሉ ሰወች እርዷት

  • @meselechagidew7546
    @meselechagidew7546 Před 7 měsíci +4

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ።የእንጀራ እናትሽ ግን አባትሽ ላይ ከፍተኛ ተጽእኖ አሳድራበታለች።ምክንያቱም ልጅ እንዳለው እኮ አውቃለች። እግዚአብሄር ልቦና ይስጣት።

  • @tuuilgig
    @tuuilgig Před 7 měsíci +2

    የኔ ቢጤ ቢጤየን አገኘው። አይዞኝ ወዳጄ እኔ እህትሽም እንዳቺ ነኝ ያሁኖችማ ብልጥ ናቸው።

  • @saraaliey6867
    @saraaliey6867 Před 7 měsíci +1

    የኔ እናት አይዞሽ ሂወት ውጣ ውረድ አለው ያባትሽን ንብረት መብትሽ ነው እንዳትተዊው አልፈልግም ብትይ የሚያመሰግንሽ የለም ስላላት ነው የተወቸው የሚሉሽ

  • @serahbezufeker8391
    @serahbezufeker8391 Před 6 měsíci

    አባትሽ ብቸኛ ልጁን ለስሙ ሲል አርቆሻል አልፈለገሽም ፀፀት እንዳይሰማሽ ጥፋተኛ መሆን ካለበት አባትሽ ነዉ ተጠያቂዉ ፈጣሪ ይርዳሽ ድሮም አባት እበት ነዉ።

  • @user-ns1yi3er2w
    @user-ns1yi3er2w Před 7 měsíci +3

    ሰላም ለሁላችሁ እኳን ለጌታችን ለመደሀኒታች ለየሱስ ክርስትስ ለልደት ጥምቀት ባእል አደረሳችሁ ሰላም ላተ አለም ሰገድ የኔናት ከባድ ህይወት ነው

  • @user-th4sh2yl8o
    @user-th4sh2yl8o Před 7 měsíci +7

    አይዞሽ ሁሉንም ችግርሽ ለእግዚአብሔር ንገሪው የለመኑትን የማይነሳ የጎደለውን የሚሞላ

  • @woynshettessema792
    @woynshettessema792 Před měsícem

    የኔእህት እግዚአብሔር ስብራትሽን ጌታ ይጠግን ጌታ ለነገርሽ በትክክል ነገርሽን ይፍረድልሽ አይዞሽ ሌላዉ የምለዉ ለአባትሽ ባለቤት እባክዎትን እንደልጂ አይተዉ እባክወትን ከጌታ ያገኙታል እንደናት የዝችን ምስኪን ልጂ ልብ ጠግኑ ነገ ንብረት የተባለዉን ጥሎመሔድ አለ እባካችሁ ተስማሙ ጌታ ይርዳችሁ 😭😭

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 Před 6 měsíci

    የኔ እናት ጌታ ጣልቃ ገብቶ ይፋረድልሽ እግዚአብሔር ከተጠቁ ጋር ይቆማል ይርዳሽ ያግዝሽ ስለእድሜሽም አትጨነቂ እግዚአብሔር በልጆች ይባርክሻል አይዞሽ

  • @user-mg3xo3vm7c
    @user-mg3xo3vm7c Před 7 měsíci +4

    ምናባቴ ላርግህ። አለምየ እደውውውው ከፍፍፍ በል ቺግራቺንን በፅሞና ሥለምሠማን

  • @user-oe6kw3fl9d
    @user-oe6kw3fl9d Před 7 měsíci +2

    አሚንንን ለዬሃ ሚዲያ ከዱአ ሌላም ብንችል ❤❤❤❤

  • @amefke2069
    @amefke2069 Před 7 měsíci +1

    እህቴ አይዞሽ በቁመና ያረዳሽ አባት ቢያንስ አሁን እንኳን ድርሻሽን ታገኛለሽ

  • @hassenamsa7943
    @hassenamsa7943 Před 7 měsíci +3

    አይዞሽ እህቴ አንቺ በሄድሸበት ሁላችንም አልፈንበታል
    ፈጣሪ ይረዳሻል አይዞሽ

  • @user-ld1rk5xj1d
    @user-ld1rk5xj1d Před 7 měsíci +5

    ህሜን ቀሰቀስሽው እድሜዬን ጨረስኩ ለቤተሰብ ብዬ ዛሬግን ጦርነት ነወይ የኤደቸው ተባልኩ 0+0 ሆንኩ ዞር ብዬ አላሰብኩም 😢😢😢😢😢 ውስጤ ቢያርም ያለፈውን አልመልስ እባካቹ ከኛ ተማሩ እኔ አንጀቴ አረረ ሣቄን ተነጠኩኝ እድሜዬን ጨረሱኩኝ 😢😢😢😢😢 ጉልበቴም አለቀ ከኛ ተማሩ እደኔ አመድ አፋሽ እዳትሆኑ😢😢😢😢😢😢

    • @tigistadmasu3410
      @tigistadmasu3410 Před 7 měsíci

      😢😢😢 አይዞሽ እዚህ ምድር ላይ ሳይሆን እግዚአብሔር የስማዩን ቤት ይስራልን ።

    • @damentesdemntes9602
      @damentesdemntes9602 Před 7 měsíci

      Ayezosh Egeziabehere Yeredash Esu new Zemedachen

    • @rahelayele2578
      @rahelayele2578 Před 7 měsíci

      Ayzosh ❤

  • @lidyawo4575
    @lidyawo4575 Před 7 měsíci +3

    አይዞሽ እህቴ አታልቅሺ ሁሉ ነገር ተስትካክሎ እናይሻለን

  • @kon9394
    @kon9394 Před 7 měsíci

    የኔ እናት አልቅሳ አስለቀሰችኝ አይዞሽ ሑሉም ያለፍል እዮሃ ሚዲያ ስለምከታተለው ብዙ የቶጎዱ ሰዎች ሳይ ከራሴ ሕይወት ጋር ሳነፃፅር በጣም ነው የሚሰማኝ በስደት እየው እየኖርኩ ነው አረብ አገር እመጣለው ስላልክ በተስፋ እጠብቃለው

  • @user-ul7sh2sj3g
    @user-ul7sh2sj3g Před 7 měsíci +1

    አይዞሽ እህቴ በህይወት ላይ ብልጥ መሆን ያስፈልጋል አይዞሽ መልካምነት መልሶ ይከፍላል ግን ራስን ማስቀደም ተገቢ ነው

  • @misrakdemeke3406
    @misrakdemeke3406 Před 7 měsíci +3

    አይዞሽ እህታችን ጠንከር በይ ያሳለፍሽው ብዙ መከራ ሊኖር ይችላል ነገር ግን እነዛ መከራዎች አሁን አልፈዋል ።ከፊትሽ ያለውን ህይወት ከእግዚአብሄር ጋር ለማሳመር ተበራቺ። በፍርድቤቱ ጉዳይ እግዚአብሄር ጣልቃ ይግባልሽ።የልብሽን መሻት ይስጥሽ።ብዙዎቻችን ባለፈ ታሪካችን እስረኛ ነን።ይሄ ነገር አይጠቅመንም ያለፈውን ትተን ስለወደፊቱ እናስብ ዛሬም አልረፈደም።ያጠፋነው ገንዘብ፣ጊዜ...ወዘተ የሚያስቆጭ ነገር ቢሆንም ከዚህ በኋላ ለሚኖረን ህይወት አስበን መበርታቱ ይሻለናል።❤❤❤❤❤

  • @user-dz3si6bq7k
    @user-dz3si6bq7k Před 7 měsíci +4

    አይ 😂የኛ ቤት ጉድ እኛም ቤት አባታችን ወይ ሽጦ አይበላ ወይ ልጆች አያከፋፈል እኛም ቤት ይሔ ያስፈረኛል

  • @musfadinerjabo3104
    @musfadinerjabo3104 Před 7 měsíci +2

    ከሀገሩ የወደ 15 አመቴ ለሰዉዲ ዜገ ተደርኩኝ የለቹወ የቤቱወ ጉደዩወ ዬት ደረሰ

  • @yayushalemu175
    @yayushalemu175 Před 7 měsíci +1

    የኔ እህት ሙት ወቃሽ አያድርገኝ እና ትልቅ ጥፍት ያጠፋው እራስ ወዳድ አባትሽ ነወ በንጀራ እናትሽ ጥፍት አይታየኝም
    እግዚአብሔር ቀሪ ጌዜሽን ይባርክልሽ 🙏

  • @user-sj4yi2qi2h
    @user-sj4yi2qi2h Před 7 měsíci +3

    እዳልክ በቀደም ከአባቷ ጋር ያገነኛት ልጂ ከደዝህ አይነት ውስብስብ ነው የታገታት

  • @faristekbir2299
    @faristekbir2299 Před 7 měsíci +4

    DNNA ከሰውዬው እህቶች መወሰድይችላል

  • @tiruyeeshete872
    @tiruyeeshete872 Před 7 měsíci

    በጣም ደግና አስተዋይ ነሽ ግን የባትሽን ንብረት ይገብሻል መተው የለብሽም በርች አይዟሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል

  • @TehtenaMuche
    @TehtenaMuche Před 6 měsíci

    እኔም ቁጭ ብየ ባወራው እያልኩ አሰባለሁ ሲያዳምጥ ሲረዳ እንደዚህ የሚሰማ እኮ የለም አለምሰገድ ተባረክ እውነትሽን ነው አባትሸ በህይወት እያለ አጥፍቶል አንችም ይሄ እንደሚመጣ መገመት ነበረብሽ መሞቱ ካልቀረ ያኔ መጠየቅና እወነቱን ብትዘረግፌው ለአባትሽም ጥሩ ነበር ይቅርታውን ጠይቆ ንሰሀውን ገብቶ የሰላም እረፍት ያርፍ ነበር እኔ መጨረሻው አሳዝኖኛል ይህኔ ሊሞት ሲል ለሚሰቱ ተናዟል እንጂ ዝም ብሎ አይጠብቅም ለማንኛውም አይዞሽ ይገባሻል ፍቅሩን አጥተሸ ደግሞ ንብረቱን ማጣት የለብሸም

  • @user-qs6my3fb9w
    @user-qs6my3fb9w Před 7 měsíci +3

    ክፍያውን እናግዛት የመዳም ቅመሞች