ሊፍት ሰቶኝ ተጫወተብኝ // ታክሲ ስጠብቅ ያገኘኝ ሰዉ ልሸኝሽ ብሎ አንድ ነገር አስታቅፎኝ ጠፋ //

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024
  • My beloved man broke my heart. ፍቅር ያስጀመረኝ ሰዉ ሚስቱ ደወለችልኝ። #በ09_29_13_41_30_ለእርቅ_ማእድ_ጥቆማዎን_ያድርሱን
    Subscribe to our official channel / @erq-maed-tv
    በአንድ ክፉ ቀን ታክሲ አጥቼ መንገድ ላይ ቆሜ ሊፍት የሰጠኝ ሰዉ ጋር በጀመርነዉ የፍቅር ግንኙነት በተጨማሪ አንድ ነገር አስታቅፎኝ እምጥ ይግባ ስምጥ የማዉቀዉ ነገር የለም።
    ✅ ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ 👉 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000181284904 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲስ ዘለቀ።
    ታሪክ ያላችሁ ወይም በእርቅ ማእድ ቲቪ ላይ መቅረብ የምትፈልጉ በ+251929134130 Telegram እና WhatsApp ላይ መልእክት አስቀምጡልን።
    ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ከወደዳችሁልን Like ያድርጉ! ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት ኮሜንት ላይ ያስቀምጡልን።
    የእርቅ ማእድ ቲቪ። Erq Maed TV.
    #እንዳልክ_አሰፋ
    #erq_mad
    #erq_maed_TV
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

Komentáře • 204

  • @erq-maed-TV
    @erq-maed-TV  Před 25 dny +11

    በአንድ ክፉ ቀን ታክሲ አጥቼ መንገድ ላይ ቆሜ ሊፍት የሰጠኝ ሰዉ ጋር በጀመርነዉ የፍቅር ግንኙነት በተጨማሪ አንድ ነገር አስታቅፎኝ እምጥ ይግባ ስምጥ የማዉቀዉ ነገር የለም።
    ✅ ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ 👉 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000181284904 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲስ ዘለቀ።

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Před 25 dny +2

      የኢትዮጵያ ሴቶች ልክ የAfrica American ባህል እየወረሳችሁ ነው በ30 እመትሽ እግር ሲነሳ ልጅ እንደሚመጣ እታውቂም እሺ የልጅን ብንተወዉ በሽታስ እትፈሩም....???

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Před 25 dny

      ሲጀመር ውሽት እለብሽ ባሌ ኦሮሚያ ተወልደሽ የጎንደር እማርኛ ስታወሬ 🙄

    • @Sewbesewtetsafe-do4sw
      @Sewbesewtetsafe-do4sw Před 24 dny

      በጣም ተንዛዛ

    • @medinajibreel3556
      @medinajibreel3556 Před 23 dny

      ​@@user-rq3rm9in5z
      ባሌ የተወለዱ ዘመዶች አሉኝ በተለይ ጎባ አማርኛ በሚነባ ይናገራሉ።
      እሷ ደሞ በህፃንነቴ ወጣሁ ነው ያለችው

    • @mekijemal5625
      @mekijemal5625 Před 23 dny

      ቱቱተ 11:34

  • @user-oo3im4sd1t
    @user-oo3im4sd1t Před 25 dny +37

    አለምዪ አቤት ትዕግስትህ ባለታሪክህ ንግግሯ አሰልቺ ነው እኔ እየሰማሁ ሳልጨርስ እንቅልፍ ወሰደኝ

    • @belayshebo3149
      @belayshebo3149 Před 24 dny +2

      እኮ በለትዳር ነበረ
      አማንኩት
      ደነገጥኩኝ
      አልጠበቅኩም ነባረ ኮተታም ነገር ነት

    • @fantayegutema3912
      @fantayegutema3912 Před 23 dny

      Ere enem snte enklf tlogn neber

    • @yoditwgorgis9197
      @yoditwgorgis9197 Před 23 dny +2

      እእእእእ የምትለው ነገር ያሰለቻል እሱ ግን ትግስቱ

    • @LolLol-uu3me
      @LolLol-uu3me Před 23 dny

      😂

    • @medinajibreel3556
      @medinajibreel3556 Před 23 dny +1

      ​@@yoditwgorgis9197
      እእእ የምትለው ወዳ አይደለም
      አብዝቶ ከመጨነቅ የሚመጣ ነገር ይሆናል

  • @WeyniYemenu
    @WeyniYemenu Před 25 dny +15

    እውይ 🤦🏻ንግግር አትችልም እንደሚመስለኝ የኩረጃ ንግግር ይመስለኛል 👌እዚህ ላይ ጋዜጠኛውን ሳላደንቅ አላልፍም ሁሌም አደንቅሀለው ትግስትህ ይገርመኛል🙏👍

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Před 24 dny

      @@WeyniYemenu ውሽታም ነች ባሌ ኦሮሚያ ተወለድኩ ብላ የጎንደር እማርኛ 🙄🤣

    • @leiladavid.2632
      @leiladavid.2632 Před 24 dny

      @@user-rq3rm9in5zዘርኛ አና የተወለደችዉ ባሌ ነዉ ብዙ ጊዜዋን ያሳለፍችዉ አዲሳባ ነዉ አና በግድ ትንተባተብ ነዉ 😃

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 Před 21 dnem

      ኤኔም.... የፈጠራ ወሬ ወይም የሠማችው ታሪክ ይመስለኛል።

  • @user-nt3xe5og6s
    @user-nt3xe5og6s Před 25 dny +9

    አለም ሰገድ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ከነሙሉ ቤተሰብህ አንተ ትለያለህ በርታ ቀጥልበት

  • @Sara-ue2wd
    @Sara-ue2wd Před 21 dnem +5

    ስለእራሷ ታሪክ ካወራችው ይልቅ ስለሌላ ሰው የምትተርከው ይበልጣል አሰልቺ ነው በጣም

  • @getuhawaz6291
    @getuhawaz6291 Před 21 dnem +2

    አለምሠገድ አገር የሚሸከም ሆድ ይሥጥህ ብዙ ጊዜ አድማጭህ ነኝ ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ሥትበሣጭ ሠማሁ እና በጣም አሣከኝ

  • @woyneshetabera2116
    @woyneshetabera2116 Před 25 dny +15

    የመጨረሻ አሰልቺ ነው ንግግሯ

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Před 25 dny

      ሲጀመር ውሽት እለብሽ ባሌ ኦሮሚያ ተወልደሽ የጎንደር እማርኛ ስታወሬ 🙄

    • @user-fe6ks1pz9v
      @user-fe6ks1pz9v Před 23 dny

      @@user-rq3rm9in5zወሬዋ እረዘመ እእእ በዛበት እንጅ የባሌ ልጆች ጥርት ያለ አማረኛ ያዋራሉ ልጅቷ ደግሞ ከልጅነቷ ጀምሮ አ አ ነዉ ያደገችዉ

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 Před 22 dny

      ምንም አይሰለችም ተረጋግታ ነው ለማስረዳት የሞከረችው

  • @user-tv7mb6qo2c
    @user-tv7mb6qo2c Před 24 dny +4

    አለምዬ ስቱን ሰምተክ ትችለዋለክ ትግስቱን ይስጥክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    እኔም ሴትነኝ ግን ከትዳር በፊት ቀሚሳቹን አትግለቡ ስቱን ሰማን ዋይ😏😏😏😏😏😏😏😏😏

  • @user-eq7ih2fw7v
    @user-eq7ih2fw7v Před 25 dny +10

    ሳላዳምጥ ወጣሁ እእእ የሆነ ታሪክ

    • @meseretdemeke3048
      @meseretdemeke3048 Před 25 dny

      ውይ እኔም

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Před 25 dny

      ቀፋይ ነሽ ሲጀመር ውሽት እለብሽ ባሌ ኦሮሚያ ተወልደሽ የጎንደር እማርኛ ስታወሬ 🙄

    • @user-ur7hp7sl9q
      @user-ur7hp7sl9q Před 24 dny

      😂😂እኾ​@@user-rq3rm9in5z

    • @sartt1717
      @sartt1717 Před 23 dny

      አድስአበባነውያደጉትአለችእኮ

  • @MaryHaile-s6b
    @MaryHaile-s6b Před 22 dny +1

    አለምስገድ የምታቀርባቸው ታሪኮች በጣም ያሳዝናል. ብዙዎችም እንዲረዱ የምታደርገው ስባዊነትህ በጣም ደስ ይላል በርታ እመቤቴ የልብህን ትሙላልህ ግን ጥያቄ አለኝ እዩሀ ሚድያላይ ነው የምከታተልህ አሁን ጥያቄዬ ግን ሁለቱም ያንተ ናቸው በጣም ነው የገረመኝ ይሄንን ሁሉ ደግነት ምላሽ መስጠት ብቻ ልክ እጠብቃለሁ ለሁሉም ስራህ እግዚአብሄር. እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @SinturGeweue6600
    @SinturGeweue6600 Před 25 dny +8

    አይዞሽ ጠካራ ሁኝ እኔም በጣም እመከራውሥጥ ነኝ ውዴ

    • @mekdes2722
      @mekdes2722 Před 25 dny +1

      አይዞሽ እህታለም እግዚአብሔርን ተስፋ አድርጊ

  • @borenaabebechayano-ow8sk
    @borenaabebechayano-ow8sk Před 17 dny +1

    አለምዬ የኔ ቆንጆ ወንድማዊ ቁጣህን 100% ውድድድድድድድ አደረኩልህ. እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @user-vr1fw4sq6y
    @user-vr1fw4sq6y Před 25 dny +10

    ሴቶች ሴቶች ልብ ግዙ ልብ ግዙ ሳትጋቡ ምንም ነገር አታድርጉ😢

    • @lemmalegesse2488
      @lemmalegesse2488 Před 25 dny

      ልብ የት ነው የሚሸጠው

    • @user-vr1fw4sq6y
      @user-vr1fw4sq6y Před 25 dny

      @@lemmalegesse2488 ልብ ሚገዛው ጭቅላትሺ መመራመር ሲችል ነው🥺 ያለዚያ ስሜት አሸንፎሺ ሌላ ነገር ካደረግሺ መጨረሻሽ እለቅሶ ይሆናል ማለት ነው😎

    • @GemilaTemam-bo2qn
      @GemilaTemam-bo2qn Před 21 dnem

      እእእእ የእያለች የምታወራው ነገርሰ😂😂😂

  • @eladyadeta7116
    @eladyadeta7116 Před 23 dny +3

    አንተ ሰው ተባረክ

  • @istme4224
    @istme4224 Před 25 dny +7

    አለምሰገድ ሁሌየሚያናደው።ሳላስበው አርገዝኩ።ሲሉት ብዙጊዜአየሁት።ልክነክ😂😂❤❤❤

    • @papibelete-pw4vq
      @papibelete-pw4vq Před 25 dny +2

      Ewnteken eko nw ketegnu mn yetebkale wey ergzna,wey beshta nw

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Před 25 dny

      እዎ የፈጠራ ተረት ነው ሲጀመር ውሽት እለባት ባሌ /ኦሮሚያ ተወልዳ የጎንደር እማርኛ ስታወራ 🙄

  • @Pink_Xavier
    @Pink_Xavier Před 25 dny +2

    አይዞሽ ልጅ ያድጋል ጠክሪ ነገ በልጅሽ ሁሉ የምትኮር እናት ትሆኛለሽ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ ከዚ በላይ ስንት እንሰማለን የአንቺ ምንም አይደለም ያጋጥማል

  • @teyebaaderejee
    @teyebaaderejee Před 25 dny +11

    አይ ወንዶች አንዴ አብረው እስኪጋደሙ የማይቀባጥሩት የለም ከዚያ ቡሃላ አይንሽን ላፈር ይላሉ😢💔

    • @abebahabte8469
      @abebahabte8469 Před 25 dny

      ወንዶች ደቼ ይብሉ 😢
      ልጆቼን ግን አይመለከትም 😄

    • @user-ev7vt3ln2s
      @user-ev7vt3ln2s Před 25 dny +1

      Your are right

    • @lemmalegesse2488
      @lemmalegesse2488 Před 25 dny

      ምነው ፊራሽ እስታንድ ብሎባት የተሸነጎረችን አፈር ትብላ ያላልሽው😂😂😂😂😂😂​@@abebahabte8469

    • @HamelmalBeyene-tl7xq
      @HamelmalBeyene-tl7xq Před 16 dny

      አፈርአባታቸዉ ይብሉ የስንቱን ሴት ህይወት እያበላሹ እንደዚህ እሚያደርጉ ወንዶች በጠራራራ ጸሀይ መብረቅ ይምታቸዉ

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Před 22 dny +1

    ባለታሪዃ ድምጿ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ለችግርሽ ይድረስልሽ ልጅሽን ያሳድግልሽ

  • @user-pq8er9yr5w
    @user-pq8er9yr5w Před 25 dny +2

    አሌክስ እባክ ባንተ ኘሮግራም ይሁን በእንዳልክ ኘሮግራም የተላለፈው የረድኤት ጉዳይ በጣም ያስጨንቀኛል መውለድ አለመውለዷ በምን መስማት እንደምችል አላውቅም ግራ ገብቶኛል

  • @wuhash2684
    @wuhash2684 Před 13 dny +1

    ኤጭ ሴቶች ወዳቹ ትጋደሙና ማርገዝ አልፈለኩም ነበር ትላላቹ አብዛኛው ጊዜ ያበሳጨኛል ልክ ነህ ወንድሜ ምን እንደሚሻል በሰው አይታቹ የማትማሩ ህፃናቶቹን ለመከራ ወደዚህ ምድር ታመጣለቹ እግዚአብሔር ማስተዋል ይሰጣቹ።

  • @eladyadeta7116
    @eladyadeta7116 Před 23 dny +2

    አለምሰገድ ተባረክ

  • @Ethiopian123
    @Ethiopian123 Před 25 dny +1

    ውይይ አለምሰገድ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ይስጥህ ግን በጣም ተቆጣሀት ችግሩ እንዳልከው የኛ የሴቶች ነው ግን በቃ የከፋው ሰው የተቸገረ ሰው ቡዙ ያወራል ሰውንም ለማሳመን ያክል ልጅቷ ተጎድታለች በጣም እግዚአብሔር ይካስሽ የኔ ቆንጆ የማያልፍ ሊመስልሽ ይችላል ግን አብዛኞቻችን ካንቺ ያላነሰ ታሪክ አሳልፈናል በእግዚአብሔር ተስፋ እንዳትቆርጪ ሁሉም ያልፋል አልፎም አይቸዋለሁ

  • @aminatahmed
    @aminatahmed Před 25 dny +2

    እንደው አለምየ አላህ ረዝም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ በሄድክበት ሁሉ የአላህ እርዳታ አይለይህ ወንድሜዋ አንተ ስላለሀን አልሃምዱሊላህ

  • @user-vj6xz7go4l
    @user-vj6xz7go4l Před 15 dny +1

    እደውኮ አሌክስዬ ሰው ፈታ ብሎ እዲናገር የሚያደርገው ፍገግታ ደስ ሲለኝ ደሞ ስወድህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pg2fk8pn7t
    @user-pg2fk8pn7t Před 25 dny +3

    እሕታችን ከጋብቻ በፊት የሚደረግ ግንኙነት ለተለያየ በሽታዎች ጨምሮ ላልተፈለገ እርግዝና ያጋልጣል ሴቶች ንቁ ብዙ የዝሙት መንፈስ ያለባቸው በከተማዉ ስለበዙ

  • @almez746
    @almez746 Před 22 dny +1

    አ አ አ አያለቸ የምታወራው የጭቀት አና የሂሳብ ምልክት ናቸው። እግዛብሔር ሸክምሸን ያቃልልሸ።
    ይህ ቀን ያልፋል አይዙሸ።

  • @belayshebo3149
    @belayshebo3149 Před 25 dny +4

    በለትደር መሆኑን ከወቅሽ ዞር በል አትይዉም ነባረ አሁን ምን ይደረግ ነዉ የምትይው?

  • @aminatahmed
    @aminatahmed Před 25 dny +4

    ምናለ ግን ሃላፊነትን ብትወጡ እረ ተው ለዚች አጭር እድሜ አላህ በፈጠረው ፍጡር አትጫዎቱ እረ ትሞታላችሁ 😢😭

  • @user-qz9fl1qv7b
    @user-qz9fl1qv7b Před 25 dny +3

    አለም ሰገድ ሴቶች መኪና ሲያዩ ዘሪፊም ቢሆን ልባቸው ይሸፍታል ምን ይደረግ

  • @ethiokonjo2222
    @ethiokonjo2222 Před 10 dny

    ወይኔ ልብ ጥልፍ እኔ እእእእ በማለት እቅልፌን አመጣችዉ ሲያመልጠኝ እየደገምኩ ምንም ሳታዛዝነኝ ታሪኩ አለቀ እቅልፌ እግዜር ይስጥህ እንዴ መገላገል እያለ ውይ ያንተ ትግስት አለምዬ ፈጣሪ አብዝቶ ጤናህን ይስጥህ🙏❤

  • @hanaabebe304
    @hanaabebe304 Před 25 dny +1

    አለም ሰገድ አድናቂህ ነኝ 👍 እኔ ባንት ቦታ ብሆን ድ....ሮ ገነ እጨልል ነበር አንዳንዱን ታሪክ ስሰማው ይዘገንነኛል እውነትም አይመስለኝም ጎበዝ ነህ የሚገርመው ግን ድምፅህ ቁጣህ ሬድዮ ላይ ቶኑ ጫን ያለ ንው እና በዩትብ የሚቀርቡትንም እንደዚሁ ጫን በላቸው ስለምታደርገው ነገር ሁሉ እናመሰግናለን በርታ::

  • @amandanoah3563
    @amandanoah3563 Před 22 dny +1

    ውይ ልባችንን አደከመችን አሰልቺ ንግግር

  • @Ros-om3pz
    @Ros-om3pz Před 23 dny +3

    አለምሰገድ በልጅትዋ ታሪክ የተሰላቸህ ትመስላለህ ግን አትፍረድባት አንድአንድ ሰው ማውራት አይችልም

  • @sarapaulo6993
    @sarapaulo6993 Před 23 dny +1

    እኔ የሚገርመኝ አይምሮው ጤነኛ የሆነ ሰው በዚ ዘመን ያለኮንዶም ሴክስ እንዴት ነው የምታረጉት ልጅ እኮ ያድጋል እንዴት ነው በሽታ የማትፈሩት

  • @user-cx4lm3ef5i
    @user-cx4lm3ef5i Před 25 dny +3

    መናገር አቻለችም ሁሉ ነገር ተወሳስቦባታል

  • @ቦጋለመብራቱ
    @ቦጋለመብራቱ Před 22 dny +1

    በጣም አስለቺ ቃለምልልስ።

  • @AbebaGebrehiwet-w2r
    @AbebaGebrehiwet-w2r Před 22 dny +1

    እእ...እእ ...ከዛ...እደዛ...ምናምን ...
    ኡዉዉዉዉ...😒
    alexo👏👏👏

  • @user-iv8zc3xz5t
    @user-iv8zc3xz5t Před 25 dny +3

    አሰልቺ ታሪክ እእእ ብቻ😅

  • @Wudemake
    @Wudemake Před 25 dny +19

    እኔምለዉ ከትዳር በፌት ልጅ እዳይፈጠር ከፈለጋችዉ ከትዳር በፌት ለምን እግር ታነሳላችዉ ከትዳር በፌት ኖ አትሉም እደዛ ስትሉት እራሱ ለማግባት ይጋጋል ትክክለኛ ትዳር ፈላጌ ከሆነ እሱነዉ እድታገቤዉ የሜለምነዉ ከፍታችዉ ከሰጣችዉት ግን ትዳር አያጋጋዉም ምክንያቱም ስሜቱን እደፈለገ እያፈሰሰነዉ እባካችዉ እህቶች በኛ ምክንያት ያለ ሀጥያታቸዉ ልጆችን አናሰቃይ

    • @lemmalegesse2488
      @lemmalegesse2488 Před 25 dny +3

      ለምን ደርሶ ፈራጅ ሆንሽ አንቺ ከጋብቻ በፊት አይደል የተሾነገርሺው አስመሣይ

    • @leiladavid.2632
      @leiladavid.2632 Před 24 dny +1

      አትፍርድ ይፍርድብሃል ሂወት ብዙ ዉጣ ዉርድ አላት 😢

    • @user-yr1sq4qb2g
      @user-yr1sq4qb2g Před 12 dny

      አትፍረድ ነገ የወለድካት ልጅ መውደቂያዋን አታውቅም እባክህ አፍ መጥፎ ነው ሰው እኮ ናት ስህተት አይጠፋም

    • @iceagestoneage8067
      @iceagestoneage8067 Před 7 dny

      Esun kelal adelem gezew lek ende mechawecha meznanat endemiyasebew kifat yalebachew sertewebetal ena hizbu tekebelotal bemichalen mastemar fetari mefrat endalew hizbu tenesh bihonem mesrat aleben. Ketedar behuala sent mekera chelot yeminoru setochum wendochum alu. Kehulum gen erasachin ewnetena mehon yekerew kitat demo ezi meret kalteketu fetari yizotal Inshallah.

  • @lemlemdeboch2200
    @lemlemdeboch2200 Před 24 dny

    በጣም እናመስግናለን ሜክሲኮ አፕል ካፌ!

  • @user-ds4tr9yw8n
    @user-ds4tr9yw8n Před 7 dny

    ዛሬ የምሰሙት ነገ የናተ ታሪክ ስለሆነ እዳታዛዙ

  • @user-ds4tr9yw8n
    @user-ds4tr9yw8n Před 7 dny

    እንፈልገው እዴ ለማንኛውም መውለድሽ ጥሩ ነው ማን አየበት

  • @nardosbekele3026
    @nardosbekele3026 Před 16 dny +1

    እህእህ???? እ--ህ አለምሰገድ ትግስህ ያስደንቃል ልጅትዋ ስታወራ ታናድዳለች

  • @munayimam8772
    @munayimam8772 Před 25 dny

    እውነትህን ነው አሌክስ እኛ ሴቶች ፈጥነን "እምን" የምናደርገው ነገር ይገርማል

  • @kirstossamrasimge125
    @kirstossamrasimge125 Před 18 dny

    በጤና ነዉ እእእ የምትይዉ?

  • @Springspring2020
    @Springspring2020 Před 24 dny +1

    አለምሰገድ ትዕግሥትህ በጣም ይገርማል

  • @rasayifat5726
    @rasayifat5726 Před 21 dnem +1

    ጣልቃ ሳትገባ የማዳመጥ ችሎታህ ይደነቃል። ነገር ግን ይህቺን ሴት አስቀድመህ መስመር ማሲያዝ ነበረብህ።

  • @JesusisLord-yt8dv
    @JesusisLord-yt8dv Před 23 dny +2

    ኧረ ተጃጅላችሁ ሰውን አታጃጅሉ😂😂😂😂 በመጀመሪያ አንድን ወንድ ስንቀርበው የኋላ ታሪኩን እናጣራ እንጂ ያገኘነውን መንገደኛ ሁሉ አፍሶ መውሰድ በገዛ እጃችን ወደ መከራ ከመግባት አስቀድሞ ለመጠንቀቅ ይበጃል አለዚያ የአንድ ቀን መዘዝ አለ... አይመዘዝ እንደሚሉት ነው።
    አለምሰገድ ስራህ ደስ ይላል ደግሞም ትዕግስትህ አንዳንዶቹ ሲደመጡ ወከራን በገዛ እጃቸው እየጠሩ ወደው ፈቅደው የሚቡ ስለሆኑ ነው።

  • @user-ni8xb9tb5x
    @user-ni8xb9tb5x Před 6 dny

    አይ አለም ስገዲ እኔ ላተ አሰብኩኚ ባለ ታሪክህ በጣም ንግግሯ አሰልቺ ነዉ እይ እይ እይ በማለት ግዜዉን ፈጀቺሁ እኔ መዳሜ ጠርታኚ ታልጨርሰዉ ህዲኩኚ

  • @ZamzamZamzam-nk9lu
    @ZamzamZamzam-nk9lu Před 25 dny +3

    አይዞሺ እህቴ ግን ስታወሪ ቀልጠፋ በይ ነቃ በይ ገና ወጣት ነሺ

    • @solianakonjo
      @solianakonjo Před 25 dny +1

      በጣም ስታበሽቅ ንግግሯ😅

    • @istme4224
      @istme4224 Před 25 dny +1

      ​@@solianakonjoልቧተሰብሯህ።ተደናግሯታል

    • @WorknsheBekele
      @WorknsheBekele Před 25 dny +1

      ድምፃ አሪፍ ነው ግን አወራራ ላየ ነው ችግሩ ግራ ሰለተጋበች ይሆናል

    • @ZamzamZamzam-nk9lu
      @ZamzamZamzam-nk9lu Před 24 dny

      @@solianakonjo 😅😅

    • @user-ds4tr9yw8n
      @user-ds4tr9yw8n Před 7 dny

      እዛላይ ብቻ ናት ቀልጠፍ የምትለው

  • @haregtegegkeya8871
    @haregtegegkeya8871 Před 22 dny

    ከዛ እእእእ ድግምግሞ ያለ ታሪክ አለምዬ ትግሥትህ ይሆንን ማዳመጥ እራሱ ድካም አለው አደለም ከሥራና ሙቀት ጋር😢

  • @user-yg5yj5zp6g
    @user-yg5yj5zp6g Před 25 dny +2

    Fite le fabene😢

  • @yakovisrael5000
    @yakovisrael5000 Před 23 dny

    አንዛዛችው በጣም ችግሯ ቢያአሳዘነኝም ያን ያአክል ግን ከሌሎች ታሪክ ጋር ሳስበው ምንም አልመሰለኝም

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Před 12 dny

    እውነት ያናዳል እኔኮ የኛ ነገር ይገርመኛል ስንመከርም ይብስብናል ሳልፈልግ አርገዝኩ የሚሉት ነገር😅😅😅

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 Před 24 dny +1

    ወይ አለም ሰገድ እውነት ነው ያልከው እሷ ፍቅር መሰላት እንጂ የዕድለን ልሞክር ብሎ ነው የደወለላት ደግሞ ስታወር አትጎትች ከጦር መዳ ነው ወርውን የምታመጭው።

  • @betelehemkfeil7292
    @betelehemkfeil7292 Před 25 dny +1

    እ እያለች እቅልፌን አመጣችው እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se Před 25 dny +1

    በፅሀፍ አስቀምጡልን

  • @user-pq8er9yr5w
    @user-pq8er9yr5w Před 25 dny +3

    እኔ የምለው ዘንድሮ ዝሙት እንደ ትክክለኛ ነገር እንደቀልድ ተኝቶ ጉድ ሰራኝ ማለት ምን ማለት ነው አሁን ልጅ ነው የመጣው የከፋ በሽታም እኮ አለ ኧረ ሴቶች አድቡ

  • @tsigedeme9744
    @tsigedeme9744 Před 23 dny +1

    እናንተ ኮመት የምትስጡ ሰዎች ይዘነ ይመስል ፍትህፍትህ ትላችሁ እቺ ልጅ መኒገር አቅቷት ሴቃ ይዛት ስታወራ በጣም ነው የምታሳዝነው ቢያንስ የማፅናኛ ቃል ብትሰጧት እረንደው ምን ይሻለናል እኛ አበሾች ሰው እዲታዘንለት ሞቶ መቀበር አለብት እንዴ ባትረዱም አፋችሁን ዝጉ ለነገ እናንተተሳዳቢዎቹ ለወሬ ነው የገባችሁት ብቻ እግዚያብሔር ልቦና ይስጣችሁ አለም ሰገድ ግን እግዚያብሔር ይባርክህ 🙏🏽

  • @user-ev7vt3ln2s
    @user-ev7vt3ln2s Před 25 dny +1

    Good job your are👑👑👑👑 king❤❤❤❤

  • @ajjaususu5704
    @ajjaususu5704 Před 15 dny

    አለም ሰገድ ታደሰ ችግሩን ሁሉ ጎለጎለከው ዘንድሮ

  • @user-ds4tr9yw8n
    @user-ds4tr9yw8n Před 7 dny

    ለምንስ እውነቱን ይነግረሻል
    አላገባሽም ቢል አሰጭ ስለዚህ መዋሸቱ ኮመን

  • @HamelmalBeyene-tl7xq
    @HamelmalBeyene-tl7xq Před 16 dny

    እኔ ብቻ ንግግሯ እእ ስትል የሰለቸኝ መስሎኝ ነበር ለካስ ሁሉም ሰልችቷል ከታሪኳ ይልቅ ንግግሯ ትግስት ያስጨርሳል

  • @onelovezaethiopia8557
    @onelovezaethiopia8557 Před 25 dny

    ውይ ለማዳመጥ ያሰለቻል ስታወራ የምር

  • @ToybaEndeis
    @ToybaEndeis Před 19 dny +1

    ሴቶችእራሳችሁንጠቡቁአትዝረክረኩለማንኛውምቀልጠፈበይምንሆነሻልኢሸአላህእናግዝሽአለንአይዞሽ🎉🎉🎉

  • @sayedahmada2590
    @sayedahmada2590 Před 18 dny +1

    በብዛት እድዚህ የሚረጉት ክርቲያን ናችው

  • @DesuTareke
    @DesuTareke Před dnem

    "Altereterkum "des yilal.

  • @sinduabebe2088
    @sinduabebe2088 Před 24 dny

    ውይ አዝግ የሆነች ናት

  • @user-tc8xd2wm1u
    @user-tc8xd2wm1u Před 25 dny

    ,Alaxs mine Zara sake sake aleh hulam sakilign❤❤❤❤

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 Před 24 dny

    ፅንስ እንዳይፈጠር ብዙ መከላከያውች አሉ አትጠቀሙም

  • @genisaudi8109
    @genisaudi8109 Před 24 dny

    ወይኔ እንዳልክ ትእግስቱን ይስጥህ አዝግ ናት ልጅቷ አምጣ ነው የምትናገረው አንዳንድ ግዜ ለሚያዳምጡን ማስብ አለብን እእእእእእእእ እያለች ነው የምታወራው አቋረጥኩት

  • @ughngnbvc2846
    @ughngnbvc2846 Před 22 dny

    Wereshe aselchtote naw yetfawe, ohooooooo azenkulet , le dekika ke anchi gar mekmet headache naw, alemseged endezarew asaznogn aywekem 😢 weshet tarik naw lezhe naw yerzemew

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 Před 23 dny +2

    እሱ ሳይሆን ስተተኛው አንቺ ነሽ የማታውቂውን ሰው ተከትለሽ መሄድሽ ትልቅ ስሕተት በእዚህ ቀውጢ ጊዜ

  • @gezahegnw.yohanes9414
    @gezahegnw.yohanes9414 Před 23 dny

    Tebareku

  • @tigistseleshi8923
    @tigistseleshi8923 Před 15 dny

    ፍትህ

  • @rahelalemu
    @rahelalemu Před 19 dny

    waregna.mistu negerashalech eko.anchima mentakish nabar.yebalesh

  • @iceagestoneage8067
    @iceagestoneage8067 Před 7 dny

    Sewoch semachew lemagnet mejemerya hotel kemegbatachuh befit metawekya yiteyekal adel , beka esun aytachuh semun mawek weyim keteteraterachuh metawekyah asay malet nw.

  • @nuale23
    @nuale23 Před 24 dny +2

    ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን
    ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን
    ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን
    ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን
    ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን
    ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን
    ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን
    ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን
    ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን

  • @zenebutadesewoldetsadik5683

    እያሰበች ነው የምትናገረው ምን ይሆን

  • @awolyimer3233
    @awolyimer3233 Před 25 dny

    ጠብቂው ይመጣል ሊፍት እየሰጠ ቢዚ ሆኖ ነው የሚሆነው

  • @tamhaila2060
    @tamhaila2060 Před 24 dny +1

    ፍትህ ለሔቨን😢😢😢😢😢

  • @user-jh9yg8xt2c
    @user-jh9yg8xt2c Před 22 dny

    Ahunem lengwresh yeraseh tefst new

  • @tesfa4514
    @tesfa4514 Před 17 dny

    Manem eyaswelede yetalachew yemerdat gedeta yelebenem, sent yetameme meredat mifeleg ale

  • @apolobekele3791
    @apolobekele3791 Před 23 dny

    ,ምንታምጣለች አለሜ

  • @tekletsegay8327
    @tekletsegay8327 Před 25 dny

    የፈጠራ ታሪክ ነው የሚመስሎው ኣሰልቺ ንግግር

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Před 25 dny

      እዎ የፈጠራ ተረት ነው ሲጀመር ውሽት እለባት ባሌ /ኦሮሚያ ተወልዳ የጎንደር እማርኛ ስታወራ 🙄

  • @meazawoldemicheal2038
    @meazawoldemicheal2038 Před 22 dny

    Weyne tegest saldnkehe alalfem alemye anjet yehone tarke

  • @Dagi-bx9md
    @Dagi-bx9md Před 4 dny

    ቶሎ ቶሎ አውሪ ምንድነው እ እ እ ምትልብኝ

  • @sisaynesh1816
    @sisaynesh1816 Před 14 dny

    ሴት ልጅ ወንድን ልጅ ለጊዜአውይ ስሜት አትቀርብም ለትዳር እጅ 😢የእውነትም የሚያገባት ሙስሏት አልጋላይ ትወጣለች ለስሜቱ ትጨነቅለት አለች 😢ወንድ ደግሞ ለስሜቱ ነው የሚቀርበው እስከመቸ ነው ግን እህቶቸ የሚጎዱት😢

  • @user-ds4tr9yw8n
    @user-ds4tr9yw8n Před 7 dny

    መስመሩን ግን አሲያሽበት ባዴ ቆጠረሽበት

  • @yazewkalkidan387
    @yazewkalkidan387 Před 25 dny +1

    ከሚስቱ ጋር ሲጣላ ነው የደወለው አይ ወንዶች ....

  • @mekdesnigussie6500
    @mekdesnigussie6500 Před 25 dny

    Lemnden newe yemtkotate … ayzoshe

  • @egiwondem5458
    @egiwondem5458 Před 23 dny

    ምን አል ፈታ ፈታ ብላ ብትወራ:: ጥንቃቄ አለማድረግ ጥፍትሽ ነው::

  • @AmirAmir-w9h3z
    @AmirAmir-w9h3z Před 25 dny +1

    ሰላም አለምሰገድ ለምታደሮጉት ስራ ሁሉ ሳላደንቃቹህ አላልፍም ፣ የኔ ጥያቄ አስረግዘው የሚጠፉ ወንዶች የሴቶቹም ጥፋት እንዳለ ሆኖ በነሱ ምክንያት ለናትየው የተደረገውን ድጋፍ እንዲመልሱ ለምን አይደረግም በተለይ አባትነቱ በዲኤንኤ ከተረጋገጠ፣ ለሌሎች ወንዶች መማሪያ ስለሚሆን

  • @Rose.86
    @Rose.86 Před 23 dny

    እርቅ ማዶች አደንቃችሁ አለሁ የማንንም ዉሸታም ወሬ ችላቾሁ ስትሰሙ እስከ አልተደፈረች ድረስ ፈልጋነዉ ግን የራሷ አንሷት ልጇንም ታሰቃይለች እርቅ መዶቾ አላህ ጤና ይስጣቾሁ ባለጌ ግዚሀቤር ስትይ አታፉሪም 😂

  • @yenenehadamu5856
    @yenenehadamu5856 Před 15 dny

    እዝግ የሆነ አወራር ነው የምታወራው።

  • @user-zk7xu5qr3g
    @user-zk7xu5qr3g Před 21 dnem

    አዝግ ነገር ናት አቦ

  • @user-qq3zw8gv1u
    @user-qq3zw8gv1u Před 25 dny

    ያጋጥማል ቀልጠፍ ብለሽ ተናገሪ

  • @shewachevallier5014
    @shewachevallier5014 Před 25 dny

    Esewa nate legabecha yegefafachew 😮

  • @Tigisthayme-wh1wo
    @Tigisthayme-wh1wo Před 23 dny

    Wiyyy nigigira wulum muzizi yalaw

  • @user-jh9yg8xt2c
    @user-jh9yg8xt2c Před 22 dny

    Yemawakut sew mekinawestko aygebam yanchim tefat alebet