ወላጆች ልጆቻችሁን ተከታተሉ! እየተስፋፋ የመጣው የሴት ለሴት ጉድ! Eyoha Media |Ethiopia | online couples therapy

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

Komentáře • 735

  • @ekramnegashbesher4845
    @ekramnegashbesher4845 Před rokem +56

    እባካቹን እህታችንን እናግዛት ልጇን ከራሷ ጋር ታሳድጋት😢

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 Před rokem +179

    አቤቱ ይቅር በለን ዘንድሮ ያልሰማነው ያላየነው ነገር የለም እባክህን በምህረትህ ጎብኘን ልጆቻችንን ጠብቅልን

  • @febid1679
    @febid1679 Před rokem +212

    ዜጋ ሳትሆን የውጭ ዜጋ ሆና በኢትዮጵያውያን በዜጋው ላይ እንደዚህ እይነት ክራይም እየተሰራ ለምንድነው የማይከሰሱት የህግ ሰዎችን ሄደው አንደር ከቨር ሲቪል ለብሰው ገብተው ትክክለኛ መረጃ እጅ በእጅ በማግኘት ማስያዝ ይቻላል :: የዜግነት መብታችሁን እንኳን እንዴት አታውቁም ? ኢንተርቪው ብቻ ምን ያረጋል ማስያዝና ወደአገራቸው እንዲመለሱ ማስደረግ ይቻላል እባካችሁ ለህግ ይቅረቡ !!!!

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 Před rokem +77

    ሰይፍ ፋንታሁን ጋር ebs ላይ መቅረብ አለባት የምትሉ ብዙ ሰው ስለሚያየው ሰው ይማራል

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 Před rokem +1

      Seyefu erasu kitune yetenfa newe eyhoa midia aleme yayewale

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 Před 7 dny +1

      እዮሃ ከሰይፉ የበለጠ ይታያል በዛ ላይ ሰይፉ ፊት ደብቆ አያቀርብም

    • @user-gi2eo1lp9u
      @user-gi2eo1lp9u Před 2 dny +1

      እዮሀ ሚድያ ይበልጠዋል

  • @user-pb6cf4lw7e
    @user-pb6cf4lw7e Před rokem +149

    ኸረ የት ወስደን እናሳድግ ልጆቻችንን የወለደ ባሎለድኩ የሚልበት ጊዜ😥ወላጅ የሆናቹ ሁሉ ልጆቻቹ በእምነት አሳድጉ ብቸኛው መጋፈጫ ወደ ፈጣሪ መቅረብ ነው በቻላቹት መጠን በፀሎት አሳድጉ ከፈጣሪ ውጪ የሚረዳን የለም

    • @alimetnm8368
      @alimetnm8368 Před rokem +3

      በጣምምምም

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem +1

      ደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      @@alimetnm8368 ደምሪኝ

    • @yousafkwt2178
      @yousafkwt2178 Před rokem +2

      tekekel 👍👍

    • @matusala8322
      @matusala8322 Před rokem +1

      በእምነት ተቋም ውስጥ የሚደረገው ነገር ከዚ የከፋ ብሆን እንጅ ያነሰ አይደለም:: ለጆሮ በምጣፈጥ ቋንቋ ስለሚያወሩ የሀይማኖት ትምህርት ይመስላል እንጅ ትምህርቱ አለማዊ ነው::

  • @fafiamen4118
    @fafiamen4118 Před rokem +35

    ብትችሉ ቤቷ ተጠቁሞ መያዝ ነው ያለባት መፍራት የለባትም ይሄ ጉድ ተሰምቶ እንዴት ዝም ትባላለች ወንጀል አይደለም ጊዜ መሰጠት የለበትም ይሄኔ ስንት ልጆች በክላለች

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 Před rokem

      eko ade koriyawe agercen gbta hgwexe sera eyserace bencaneti eynorce ena ethiopiaweyne eytesqayne miger ekonewe sewe bageru monore aqetotal koriwawe setocacenen eybkelece bncaneti monore wegle newe myaze albati

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před rokem

      @@rozazouba7538 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @tsegageremew2551
    @tsegageremew2551 Před rokem +77

    አቤቱ ጌታ ሀይ እሩቅ የሚመስለን ነገር ሁሉ እቤታችን(ደጃችን) እየሆነ ነው እባክህን ፍፃሜያችንን አሳምርልን አድነን ምድራችንን አስባት የትንቢቱ መፈፀሚያ አታድርገን 😭😭😭😭😭

  • @ghdh7067
    @ghdh7067 Před rokem +12

    ውነቷን ከሆነ የዚች ሴትዬ ቤት ታውቆ መያዝ በህግ ልትጠየቅ ይገባል የአዲስ አበባ ወጣቶች ልጆች አደጋ ላይ ባለፈ እንደዚሁ የጣልያን ዜግነት ያላት ሴት ህጻናቱን እየሰበሰበች ምን እያደረገቻቸው እንኳን በደንብ አልታወቀም በየአገሩ ያሉ ማፊያዎች ሀገራችን ውስጥ አደጋ እየፈጠሩ ነው እስዋ ይዛየመጣችው አላማ አላት ስለኛ ሀይማኖት አይገባትም እናት አባት ልጆቻችሁን ተከታተሉ ወጥተው መመለሳቸውን ብቻ አትመልከቱ

  • @suzanbubu9978
    @suzanbubu9978 Před rokem +34

    ለፖሊስ አሳውቍ ቀልድ አይደለም

  • @user-wr5dy3eb4d
    @user-wr5dy3eb4d Před rokem +57

    አኡዙቢላህ የመጨርሻ ዘመን ደሬሰናል ወላሂ አላህ ይዘንልን በስ😭😭😭😭

  • @meklit2710
    @meklit2710 Před rokem +134

    ቤቱን ትጠቁምና ይዘጋ እንጂ እንዴ ለዛውም የሌላ ሀገር ዜጋ ይጫወትብን ሆ ጉድ እኮ ነው

    • @higtug6
      @higtug6 Před rokem +16

      መዘጋት ብቻ ሳይሆን ቅጣት ያስፈልጋቸዋል እነዚህ እርኩሶች

    • @TheBex2007
      @TheBex2007 Před rokem +2

      Eyoha media yihen geftobet tikikilegnawun bet tawko ermija endiwesed kaltederege kentu new.

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      @@higtug6 ደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      @@TheBex2007 ደምሪኝ

  • @Ethiopiamusic2016
    @Ethiopiamusic2016 Před rokem +60

    ልጇን ያሳደገችዉ እናታችን ልትመሰገን ይገባል

  • @tigestenegashe
    @tigestenegashe Před rokem +23

    እኔን የእኔ እባ ይፍሰስ አይዞሽ እማ ሁሉም ያልፋል ማማዬ በእውነት ልቤ ተሰበረ ታሬክሽን ስሰማ ምክንያቱም ሙሉ ቤተሰብ ኖሮኝ በእናቴ እቅፍ ውስጥ ሆኝ እንኳን በብዙ ነገሮች ውስጤ ሰለሚከፋብኝ

  • @newdayforme1235
    @newdayforme1235 Před rokem +13

    ልጅቱን ለመረዳት ያመቸ ዘንድ ሰልኳን የባንክ አካውንት እባካችሁ አሰቀምጡልን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem +90

    እንደው በማርያም ያልሰማነውን ብቻ ንገሩኝ ዘንድሮስ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን እንደቸርነትህ 😭😭😭😭😭🙏🏿🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️

    • @wardanega4857
      @wardanega4857 Před rokem

      I like your comant

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 Před rokem +1

      Betam tikret koshasha benechi libis lay yitayal agrachin bizu chewa alew. Betam haymanot metegat yasfeligal.

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      @@wardanega4857 ደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      @@nejatali7088 ደምሪኝ

  • @famisha8283
    @famisha8283 Před rokem +11

    ቤቷን ብትናገር ህግም ባይኖር ህብረተሰቡ ያፀዳቸዋል እንዳይለመዳቸው ወጣቱን በጣም እያጠፉ ነው ያሉት ጥቂት ሆነው የሰውን ህይወት እንዴት ያበላሻሉ ልጅቷን እንርዳት ንቁ የሀገሬ ሰው

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 Před rokem

      milkitune eko bdenbe tenageralece koriyweta yeti edalce hzbu akbabiwen yfetise aye koriya eni erkasoce

  • @lidyawo4575
    @lidyawo4575 Před rokem +106

    አሁንስ ኢትዮጵያ ተወልጄ ያደኩበት አገር አልመስልሽ አለኝ ጌታሆይ የት ነው ያለኸው😭😭

  • @user-bf7hb3wq5w
    @user-bf7hb3wq5w Před rokem +10

    በድሮ ግዜ ሞቶ የተቀበረው የእውነት ምንኛ የታደለ ነው ዘንድሮ የማይሰማው የማይታይ ጉድ የለ😭😭😭😭😭😭😭

  • @zeritugashu1822
    @zeritugashu1822 Před rokem +10

    እህቴ ባንቺ የደረሰው ልጂሺ ላይ እንዳይደርስ። ተጠንቀቂ። ስራም ቢሆን ልጂሺን እራስሺ ለማሳደግ። ሞክሪ። አይዞሺ የልጂሺ እድል ያሳምርላት አይ የሴት ልጂ ሂወት ።

  • @Annamelese
    @Annamelese Před rokem +16

    I have so much respect for this journalist!

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před rokem +12

    በእየሱስ ስም ክፉ የዝሙት መንፈስ ይመታ

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 Před rokem +27

    እባካችሁ ወገኖቼ ተጠንቀቁ ::ዓለም መላ ጠፍቷቷል በእየሱስ ስም 😭😭😭😭😭😭😭😭 🙏🙏🙏

  • @tiruneshseboka6764
    @tiruneshseboka6764 Před rokem +9

    የሌዝብያን መንፈስ
    በጌታ በየሱስ ክርስቶስ ስም የተወጋ ይሁን።

  • @fatiyanasir3956
    @fatiyanasir3956 Před rokem +8

    ርዕሱን ብቻ አይቼ ደነገጥኩ
    ያአላህ አንተዉ ጠብቀን የምን ጉድ ነው የምሰማው
    አስተግፍሩላህ ያ አላህ ማረን

  • @yodahe5213
    @yodahe5213 Před rokem +12

    እህቴ በጭራሽ ልጅሽን ለማንም እንዳሰጭ, ሴትዮዋ አትለቅሽም በደካማ ጎንሽ ትመጣለች,በሌላ ሰው ላሳድግልሽ በሚል ልትወስድብሽ ትችላለች. ሥራ ፈልገሽ ተቸግረሽ ራስሽ አሳድጊ

  • @fanifaninure2556
    @fanifaninure2556 Před rokem +12

    ሲጀመር አዲስአበባ ውስጥ ጉድ ለጉድ እየተካሄደ ነው 🥺🥺🥺ለሁለት ሴት እና ሁለት ወንድ ቤት ማከራየት መቆም አለበት

  • @buruksu7016
    @buruksu7016 Před rokem +17

    Rip ቅድስት ሀገር ኢትዮጲያ የሀገሬ መጨረሻዋ እንዲ መሆኗ ያሳዝነኛል

  • @hirut7396
    @hirut7396 Před rokem +1

    በፍፁም ልጅሽን ዳግም ለስው እንዳትስጪ ቢሆንልሽ ስራ እየስራሽ ልጅሽን ከጎንሽ አድርገሽ ብታሳድጊ አይዞሽ ብዙ ደጋግ ኢትዮጵያዊያን አሉ በርግጠኝነት ይረዱሻል አይዞሽ እመቤቴ ትጠብቅሽ ጠንካራ ሴት ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidestabraham3771
    @kidestabraham3771 Před rokem +6

    ወንድሜ ጥሩ ስራ ነው እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ ግን ይህንን ሁሉ ቁምነገር ተናግራ ስልክ ቁጥራን እና ባንክ አካውንታን ለምን አታስቀምጥላትም ይመስለኛል ስው እንዲረዳት ትፈልጋለች ለሌሎቹም ቢሆን ????????????!!!!!!!!!!!!!

  • @Niama2020
    @Niama2020 Před rokem +4

    ወድም እኔ የምላችሁ ይህን ጉዳይ ዝም አትበሉ ምክንያቱም ሴት ተማሪዎች ወደ ት/ቤት ሲሄዱ ከመንገድ ላይ እየተገደዱ በግድ ሊሆን ይችላል ስለዚህ ነገሩን ዝም አትበሉ ለሚመለከተው ክፍል ጠቁሙ

  • @kiyayemaryamlij3585
    @kiyayemaryamlij3585 Před rokem +11

    እግዚአብሔር ሆይ ታረቀን በባዕድ ሀገር እየሰማን የጠላሁት ነገር ጭራሽ በሀገራችን ኤረ እግዞኦ ማረን ኤረ ፀልዩ ከሀገር ከምድር እንድ ጠፉ 😭😭

  • @amarche5385
    @amarche5385 Před rokem +55

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔 ያማል ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲህ አፅያፊ ነገር መስማት ያማል 😭😭😭😭😭😭 አምላኪሆይ ቶሎና

    • @MG-su4nh
      @MG-su4nh Před rokem +1

      Ethiopia eko new sew kenehiwetu emikatelew
      Ethiopia eko new sew endebeg yemitaredew
      Ethiopia eko new anget kortew be enchet a getu anteltlew temishelilut ere sintu .....

    • @amarche5385
      @amarche5385 Před rokem

      @@MG-su4nh 😭😭😭እውነት ነው ያማል

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝ

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před rokem

      @@MG-su4nh ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @warkmeoko
    @warkmeoko Před rokem +16

    አቤቱ አድነን የቀደመው በደላችን ይቅር በለን አምላክ ፍረድ 😥😥😥😥እንደዚ አይነቱ ከምድርገፅ ያጥፋልን ፈጣሪ

  • @sosinahaddis7967
    @sosinahaddis7967 Před rokem +16

    ልጅሽን እንደምንም ብለሽ እራስሽ አሳድጊያት አንቺን እንኳን እግዚአብሔር ጠበቀሽ

  • @zed9732
    @zed9732 Před rokem +17

    አይ ሐገሬ💔😭በጣም ያሥፈራል ወላሒ ያለንበት ጊዜ!

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před rokem +5

    እቺን በ24 ሰዓት ውስጥ ከሃገር ውስጥ እንድትወጣ ማስደረግ ነው ለፖሊስ ማሳወቅ ያስፈልጋል ጊዜው ተበላሽቶአል

  • @alemtadesse1697
    @alemtadesse1697 Před rokem +30

    አቤቱ ይቅር በለን ልጆቻችንን ይጠብቅልን

  • @makeiyaabate1846
    @makeiyaabate1846 Před rokem +4

    ቤተሰቦቸ ያሳድጓታል ልጅሽን እንደ ልጄ እኔ ውጭ ነው ያለሁት በሚገባ አሳድጋታለሁ ልጅሽን ግን እኔ ሙስሊም ነኝ እና ቤቴ ሰሜን ወሎ ነው እና ከተስማማሽ አናግሪኝ

  • @fatimaethio2277
    @fatimaethio2277 Před rokem +5

    እናት ተስፋ የመኖር ሚስጥር ናት አላህየ እናቶቻችን እድሜ ከጤና ጋር ስጥልን እናት ለለላችሁ ያበርታችሁ ፈጣሪ እና እህቷንስ ታገኛለች ወይ የእህቷን አድራሻ ታቃለች ወይ አልጠየካትም ዳግም አቅርባት እንረዳታለን ትሰራለች ጀግና ሴት ናት ከዚህ በቆሻሻ ስራ ሳትለከፍ

  • @rucha6231
    @rucha6231 Před rokem +4

    በዘመኑ መጨረሻ ይህ ሊሆን ግድ ነው ወገን በንስሃ እንዘጋጅ መጨረሻችንን አሳምርልን ጌታ ሆይ መንግስ እንደሆነ ለእንደዚህ አይነት ጥንቃቄ ጆሮው አይሰማም መድሃኔአለም ይድረስልን

  • @hamrawit5257
    @hamrawit5257 Před rokem +12

    ዘንድሮ የማንሰማው ጉድ የለም መቼስ እግዚኦ እኔ መስማትም ተሳቀኩ

    • @fikir-yashenifal
      @fikir-yashenifal Před rokem

      ውዴ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ እንሁን

  • @senaitgirmay1031
    @senaitgirmay1031 Před rokem +1

    ኢዩኤል 2:25
    “በመካከላችሁ የሰደድሁት ታላቁ ሰራዊት፣ ትልልቁ አንበጣና ትንንሹ አንበጣ፣ ሌሎች አንበጦችና የአንበጣው መንጋ የበላውን፣ እነዚህ ሁሉ የበሏቸውን ዓመታት ዋጋ እመልስላችኋለሁ።
    አይዞሽ እህቴ አንቺ የከፈልሽውን ዋጋ እግዚአብሄር በልጅሽ ይክስሻል። የካሳ ዘመን ይመጣልሻል። አንቺ ብርቱ ሴት ነሽ አሁንም በእግዚአብሄር ተደገፊ እንባሽን አብሶ ታሪክሽን ይለውጠዋል። አይዞሽ.

  • @amanuelabako3640
    @amanuelabako3640 Před rokem +4

    ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና! ...ይህ ምን ዓይነት ክፉ ዘመን ነው, ትውልዱን ሰይጣን ጨረሰው💔😭😭😭
    አንቺም እህቴ እግዚአብሔር በብዙ ረድቶሻል, የበለጠ ያግዝዢ። የተሻለ ጊዜ ይመጣል, አይዞኝ!!!

  • @yaracell969
    @yaracell969 Před rokem +37

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን መቼም የማንሰማውን ነገር የለም ዘንድሮ

  • @qmazpg6587
    @qmazpg6587 Před rokem +30

    ሱበሀን አላህ ምን አይነት ዘመን ደረስን !!!ቤቱን ታሳይና ለህግ ታቅርብ!!

  • @mezmurzetewahdo5276
    @mezmurzetewahdo5276 Před rokem +27

    የመጨረሻው ዘመን ስለሆነ ገና ብዙ ነገር እናያለን እንሰማለን።ጌታ ሆይ በመንግስትህ አስበን!

  • @calabirhane4559
    @calabirhane4559 Před rokem +3

    አቤቱ የምህረት አምላክ ሆይ ምህረትህን ላክልን በይቅርታህ ብዛት ታረቀን... ይህ ሁሉ ካንተ የመራቃችን ውጤት ነውና በቸርነትህ ብዛት አስበን... የቅዱሳን አምላክ አቤቱ መልሰን!!!

  • @firehiwotseblegiorgis301

    የፈጣሪ ያለህ እግዚያብሔር የመርገምቱን እሳት አሳይቶ መልሶልሻል ተመስገን ነው ።
    10ቀን አብረሻቸው ከርመሽ የተኛሽበት አለማርከሳቸው ወይም የምትበይው እምትጠጪው ላይ ማደንዘጃ አርገው ሳያበላሹሽ መውጣትሽ ተአምር ነው ።
    አይነልቦናችንን ከፍተን ማየት ስለተሳነን እንጂ አገራችን ያልተፈፀመ ነውርም ያልተከወነ ግፍም የለም ።

  • @ሶልያና-ጸ5ዀ
    @ሶልያና-ጸ5ዀ Před 4 dny +1

    ህግ አለ ብሎ የኢትዮጵያ ህዝብ በዚሁ ከቀጠለ እየባሰ ነው የሚሂደው ህግ አትበሉ ህግ የለም በዚህ ጉዳይ ህጉ ነው ይህን ያመጣው እረ ንቁ ኢትዮጵያዊን እንመልስ ወደራሳችን

  • @sofiaa4351
    @sofiaa4351 Před rokem +11

    የዚች አይነቷ ዝምብለሻት ትወጫለሽ ያገር ወንድ ይዘሽ ሄደሽ ቤቷን አትገለብጭውም

    • @ambawyeshi1157
      @ambawyeshi1157 Před rokem +1

      Menwend ale heg yelem genzeb kale manm ayneka

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 Před rokem +1

      @@ambawyeshi1157 eko yadsaba wede demo wede newe setame

  • @mimibeyene5730
    @mimibeyene5730 Před rokem +2

    የ ዘምኑ ፍፃሜ ላይ ነው ያለነው ሁሉም ንስሐ ግብቶ ይፅልይ ምፍትሄው ይሄ ብቻ ነው

  • @ghanemcell5114
    @ghanemcell5114 Před rokem +14

    ዛሬ ሁለተኛነኝ ቸሩን አሰማኝ አምላኬ መቸም ቸር ናፍቆኛል💔

  • @eyerusalemhunde1357
    @eyerusalemhunde1357 Před rokem +4

    እግዚያብሔር ደጉን ዘመን ያምጣልን እንጂ ከባድ ጊዜ ላይ ነው ያልነው እሷስ ፈጣሪ አተረፋት እባካችሁ እዮሃ ሚዲያዎች እዛ ቤት ውስጥ በየቀኑ የቁም ሞት ለሚሞቱት ልጆች ከ ሕግ አካል ጋር ድረሱላቸው 🙏😭😭😭

  • @user-py5qf8pk6u
    @user-py5qf8pk6u Před rokem +9

    አልከስም አለች ፈርታ 😣የአገሬ ፖሊስ ልክ እንደ ውጪ ሀገር ጥቆማ ብቻ ከተሰጠ ሄዶ ቢይዛቸው ቢያፍሳቸው ነው የኔ አባባል ። አናት ዮኒፎርም አልብሳ ልካ ጉዷን አላየችም

    • @user-iw6pi2yn7f
      @user-iw6pi2yn7f Před rokem +1

      ትክክክል👍👍👍

    • @user-bc3qr9vy5d
      @user-bc3qr9vy5d Před rokem +1

      @@user-iw6pi2yn7f ህግ ቦታ ሲሄዱ እራሱ ትላልቅ ስልጣን ያላቸው ይከለክላሉ ተብሎአል ነገሩ ከባድ ነው መንግስትም ትቶታን መሰል ይኽን ነገር እህት እና ጭምልቅልቅ አለ ሀገራችን ወደት እንጩህ ጭንቅ እያለኝ ነው ባልሰማሁ ስልኬ ነው ጥላቴ

  • @mariyamawit
    @mariyamawit Před rokem +4

    ወንድም ታሪኳን ከሰማህ በሗላ CZcams ላይ ሳትጭን እሷ ብትፈራ አንተ ለፖሊስ ድንገተኛ ፍተሻ እንዲያደርጉ ማመልከት ነበረብህ ...አልገባኝም ጉዳዩን እንደ ቀላል ነገር ነው ያያቹት ...አንተ እራሱ ለፓሊስ ማመልከት አለብህ ...መንግስትም ህግ ሊያወጣ ይገባል ለምን በዚህ ጉዳይ ላይ ህዝቡ እግዚኦ ከማለት ውጪ ደፍሮ ህግ ይውጣ እንደማይል አይገባኝም ...ልጅቷ ሳይኮለጂካሊ ተጎድታለች እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን አይዞሽ

  • @hannachaka6723
    @hannachaka6723 Před rokem +17

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ምህረት አድርግልን! ጆሮን ጭው የሚያደርግ ምን አይነት ክፉ ዘመን ላይ ደረስን😭😭😭

  • @sabagebrehiwot4433
    @sabagebrehiwot4433 Před rokem +8

    እውነት ይህ ጉድ እምዬ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው? ወይ አገሬ መቸ ይሁን መልካም ወሬ የምንሰማው?ምን ጉድ መጣብን እግዚአብሔር ያስበን😥😥😥

  • @ergpoyoutube3913
    @ergpoyoutube3913 Před rokem +31

    አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እርኩስ መንፈሶችን ያሳልን ያረብ አሚን ሠው ተበላሽቷል እዳው ምንስሜት ይሰጣቸው ይሆን 😥

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝበቅንነትዋው

  • @mesi9711
    @mesi9711 Před rokem +12

    እሄ ነው እኮ ኢትዮጵያ ለመከራ ያበቃት😭😭😭

  • @barkotbarkot8945
    @barkotbarkot8945 Před rokem +2

    ይችን ሴት ፈልጎ ማሳሰር ነበረብክ ይህ እየተተረክ ወንጀለኞችን ማጋለጥ ካልተቻለ ወንጀል አይቆምም

  • @naimatube2312
    @naimatube2312 Před rokem +6

    አልሀምዱሊላ! ሰው ስንት ስቃይ አሳልፏል ይሄ ሁሉ ኢትዮጵያ ነው ጉድ እኮ ነው💔ስንት ነገር አለ በዚቹ በአድስ አበባ ጉድ😥

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 Před rokem

      በጣም ከባድ ነው ደምሪኝ ውዴ

  • @zinab8199
    @zinab8199 Před rokem +12

    አየ ሀገሬ ጉድሽ በዛ አላህየ ሳታጃጅል ውሰደኝ እዴው ምን አይነት ዘመን ላይ ነን! የውጭ ዜጋ ሀገራችንን አበላሿት እኛ በሰው ሀገር ተሳቀን እየኖርን😭 አችግን እደማንም ልጅሽን ከጎንሽ አድርገሽ ያዥ ያች ነገር እዳይደርስባት እየተለቀች ስለሆነ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝበቅንነትዋው

  • @user-fq1cg4ks7q
    @user-fq1cg4ks7q Před 6 dny

    እህቶቼ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ በተለይ በስደት ያላችሁ በውጪ የምትሰሩ እራሳችሁን ጠብቁ በምታቁት ሰው ካልሆነ ስራ በደላላ ሲገኝላችሁ ከመሄዳችሁ በፊት ብትችሉ ለጓደኞቻችሁ አሳውቁ ንገሩ በተለይ ቤሩት አልኮላ አካባቢ ብዙ አሉ እኔም ማርያም ናት ያተረፈችኝ ጉድ ሊያረጉኝ ነበር ስራ ተብዬ ሄጄ

  • @liya7235
    @liya7235 Před rokem +34

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን ጉድ ነው መድሀኒአለም ክርስቶስ ሆይ አንተ ጠብቅልን እውነት

  • @user-yz4hm9xb1c
    @user-yz4hm9xb1c Před rokem +3

    አቤት አቤት። ልጆቿ እንዳስረገዟት እያወቀች፣ 1ኛ ግራዋ አጠጣቻት። ከዛ እንደ እቃ አውጥታ ወረወረቻት። የነኚህ ግፍ ነው ዛሬ አገሪቷን እሚያምሳት። አስቲ ልጆቻችሁ የቤት ሰራተኛ አስረግዘው የልጅ ልጃችሁን አውጣችሁ ወርውራችሁ ስንቶቻችሁ ናችሁ።

  • @user-dt4ii9wp8q
    @user-dt4ii9wp8q Před rokem +9

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን የመጨረሻው ዘመን እግዚኦ 😭💔

  • @user-ts2ey4ln6t
    @user-ts2ey4ln6t Před rokem +3

    አላህ ከንደዚህ አይነት ፈተና ይጠብቀን የመጨረሻው ዘመን ደርሰናል

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 Před rokem +3

    እንዴት አይነት ዘመን ደረስን። ኧረ ቤተክርስቲያን የለችም ወይ? እስልምናስ እንዲህ አይነት ዘግናኝ ትውልድ የሚያጠፋ ድርጊት እየሰማችሁ ዝም ትላላችሁ? ሰይፍ ይዛችሁ ሄዳችሁ እነዚህን አጥፊ የውጭ ቡችሎች ዘራቸውን አታጠፋም። ለምን ሥር እስኪሰድ ትጠብቃላችሁ? ወይንስ እናንተም ገብታችሁቡታል? ኧረ ያንተ ያለህ ልዑል እግዚአብሔር ምህረቱን ላክልን። ከመጥፋት አድነን። እግዝኦ ፣እግዚኦ፣ እግዚኦ፣ ማህረነ ክርስቶስ።

  • @fikirteteshome1848
    @fikirteteshome1848 Před rokem +6

    የሌላ ሀገር ዜጎች ምን እንደሚሰሩ በግልፅ የኢትዮጵያ ህዝብ ማወቅ አለበት ህዝባችንን ከመጨረሳቸው በፊት
    ጌታ ሆይ ማረን

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před rokem

      ህዝብም ፡ ልጆቹን በመቆጣጠር የወላጅነትና የዜግነት ግዴታውን ሊወጣ ይገባል ።

  • @ethiopiatikidem9326

    አይዞሽ እህታለም ልጅሽን እቅፍ ድጋፍ አድርገሽ ከጎንሽ ታሳዲጋለሽ እግዚአብሄር ይረዳሻል የኔ ቆንጆ

  • @shewaalemaregaw2899
    @shewaalemaregaw2899 Před rokem +1

    እህቴ ቢቻልሽ ልጅሽን ከአጠገብሽ አታርቂ ይህንን ታሪክ እያየሽ ልጅሽን ለማን ትሰጫለሽ ጠቢቂያት ፈጣሪ ይጠብቅልሽ አይዞሽ

  • @abdullaheman820
    @abdullaheman820 Před rokem +4

    አይዞሽ የኔ እህት ያልፋል ፈጣሪ ይርዳሽ፣ እንዳፅናናሽ እንድንጠይቅሽ መንገድ ካለ? አይዞሽ እህት።

  • @slaemslaem6038
    @slaemslaem6038 Před rokem +1

    እኔ. በዚህ. እድሜ. እምስማው. እያቃተኝ. ነው. አይምሮዬ. እኪጨነቅ. ድረስ. አባት ሆይ. እባክህ. አስበን. ሀገሬን. ጠብቃት. ጭራሽ. በውጪ. ዜጋ. እግዚኦ. አድነን.

  • @samrawittadess1235
    @samrawittadess1235 Před 10 dny

    አይዞሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል መልካም ስራ ነው የሰራሽው እግዚአብሔር የሚጠላው ስራ ጠልተሽ የብዙ ሰው ህይወት በመታደግሽ ጀግና ነሽ አይዞሽ አመአምላክ ትረዳሻለች በርቺ ገና ልጅ ነሽ

  • @yeshigedam8742
    @yeshigedam8742 Před rokem +2

    ጋዜጠኛው እሄንን ነገር በቃለመጠይቅ ብቻ ካለፍከው ኢትዮጵያ ን እንደካድካት ይቆጠራል ። ስልኳን ተጠቅመክ ልጅቷ እንድታናግራት አርገህ ለህግ ማቅረብ አለብህ እነዚህ ቆሻሾች ሀገራችንን አቆሸሿት

  • @madenekiayideg8372
    @madenekiayideg8372 Před rokem +2

    አግዚኦ እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ እነዚህ የውጭ ዜጎች ናቸው ሐገራችንን ያረከሱት ለቃቅሞ ነበር ማሰወጣት እግዚአብሔር ይፈረድባቸው

  • @user-fq7fg5jw5n
    @user-fq7fg5jw5n Před rokem +10

    መምህር ተስፋየ ገጠመኝ የምያስተምረዉ ይህን ጉድነዉ
    አምላኬ ሆይ እንደቸርነትህ ማረን ይቅር በለን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ethionail
    @ethionail Před rokem +8

    በምን ላግኛት ይችን እህት ወገኔን እሷንም ልጇንም መርዳት እፈልጋለሁ እባካችሁ ።

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝበቅንነትዋው

  • @gabekassa3626
    @gabekassa3626 Před rokem +3

    እረ ምን ጉድ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ የገባ ሰይጣን በህይወቴ ሰምቼ የማላቀው ጉድ ነው እግዚአብሔር ሆይ ምህረት አምጣ ለዛች ሀገር

  • @godisgood2672
    @godisgood2672 Před rokem +5

    ልጅሽን እራስሽ ተቸግረሽም ቢሆን አሳድጊያት አለበለዚያ የአንቼ ታሪክ በልጅሽ ይደገማል።

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝበቅንነትዋው

  • @sefialemmelaku5609
    @sefialemmelaku5609 Před rokem +3

    እሚገርም ነዉ አዲስ አበባ የሀፂያት መነሀሪያ ሁናለች ቺችኒያ የሚሰራ ጉድ በጣም ከባድ ነዉ እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን

  • @hadiatube
    @hadiatube Před rokem +5

    ቦታውን ጠቁማ ለምን አታሲዛቸውም ወይኔ ፈጣሪየ

  • @a.aa.a3098
    @a.aa.a3098 Před rokem +9

    አቤት አቤት ምን አይነት ጉድ ነው እውነት ልጆችን በደንብ መከታተል ያስፈልጋል ማስተዋልን ስጠን እግዚአብሔር

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc Před rokem +2

    የኔ እህት አላህ ይርዳሺ ከልጅሺ ጋር የምትኖሪበት ዘመን ያድርግልሺ
    ግን ሤትዮዋን በፖሊሥ ብትያዝ ጥሩ ነው
    ሥልክ ቁጥሯን ለፖሊሥ ሥጫቸው

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 Před rokem +7

    የአላህህህ ያረቢ ያረህማን ምን ጉድድድድ ነውውው😥😥😥

  • @Tube-qq6nt
    @Tube-qq6nt Před rokem +23

    እግዚኦ አምላኬ ሆይ ይቅር በለን ወድሜ የልጂቱን ስልክ ቁጥር ብታመቻችልን ልጆን እድታስተምር ብንረዳት አልያም ብናሳድግላት 😭

  • @unitedethiopia8136
    @unitedethiopia8136 Před rokem +2

    ኢትዮጵያውያን በገዛ ሀገራችሁ የማንም ባሪያ ትሆኑ???እዚህ ሀገራቸው እንኩኳን እንደዚህ አይነት ነፃነት የላቸውም ይገርማል አንች ግን በጣም ጀግና ነሽ

  • @emuzenat3316
    @emuzenat3316 Před rokem +5

    አመልክቶማሥያዝነዉ ይችን ትዉልድእያጠፍችነዉ እድህአይነቷ

  • @user-od3kf1ce4c
    @user-od3kf1ce4c Před rokem +3

    እህቴ አይዞሽ እግዛብሄር በስዎች ላይ አድሮ ይረዳሻል እህት አለሜ አታልቅሽ

    • @abebawbelay2584
      @abebawbelay2584 Před rokem

      እግዚአብሔር እንዴት ቻይ ነው።

  • @amenmekeds9791
    @amenmekeds9791 Před rokem +5

    አቤት ጌታ ሆይ በቸርነትህ አስበን ይህ የመጨረሻው ዘመን ነው ኦ

  • @sameman9014
    @sameman9014 Před rokem +5

    ሊረዳት የሚችል የህግ ሰው ብታገናኛት !!!!

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před rokem +5

    አቤት እግዚአብሔር ሆይ እሳት ያላዘነብክብን ምህረትህ በዝቶልን ነው አድነን

  • @bizuyewamnuel
    @bizuyewamnuel Před rokem

    አቤቱ ፈጣሪ ይቅር ይበለን በተረፈ ወንድሜ አንተ አግዛት እና ላፍቶ ክ/ ከተማ ፖሊስ መጥታ ሪፖርት ታድርግ ሴትዮዋ ወንጀል እየፈፀመች ነው በህግ መጠየቅ አለባት የደሃዋንም ንብረት መመለስ አለባት ።

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 Před dnem

    ከ 3 አስርት አመታት በፊት ሀገርህ ላይ እየመጡ ከሀገርም ከዉጩ ጋር ተባብረዉ ምድርህ ላይ የተከሉት የሴጣን ስራ ይህዉ ዛሬ እየተገለጠ ነው

  • @wondmayele9886
    @wondmayele9886 Před rokem +1

    ይህችን ልጅ ለፓሊስ አቅርቦ ያች ሴት ትፈለግ ብዙ ተማሪዎች እያለቁ ነው

  • @ferhwotzelek4519
    @ferhwotzelek4519 Před rokem +7

    እስኪ መቼም ጆሮአችን ተፈርዶበታል እንስማ

    • @fikir-yashenifal
      @fikir-yashenifal Před rokem

      ውዴ ቤተሰብ እንሁን ፎቶየን በመጫን

  • @Fira-be1vn
    @Fira-be1vn Před rokem +3

    ጌታ ሆይ እንደ ሀጢያታችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይቅር በለን እግዚኦ

  • @addisw1713
    @addisw1713 Před rokem +7

    እግዚኦ ማረነ ክስቶስ ማረን ይቅር በለን ጌታ ሆይ 🙏🙏🙏

  • @serkalemtube9673
    @serkalemtube9673 Před rokem

    የኔ እህት አይዞሽ ትረዳሻለች ጠንካራ ሴት ነሽ በፈተና አልወደቅሽም እግዚአብሔር ታሪክሽን የቀይረው እንባሽን በደስታ ይቀይርልሽ

  • @zed9732
    @zed9732 Před rokem +1

    ይች እሕታችንን መርዳት የቻለ ቢረዳት !