የሸገር ልጆች የደፋሪውን ተባባሪ ጉድ አረጉት | የሄቨን እናት ደስታዋን የመለሰላት ጉዳይ | የ3 ዓመት ወንድ ልጅ ላይ ሌላ ጥቃት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • Welcome to The Funniest CZcams Channel.
    እንኳን በሰላም መጡ!
    እየተዝናኑ ቁምነገር ይማሩ !
    #ebs
    #ኢቢየስ
    #fana
    #zena
    #ዜና
    #news
    #ሰበር
    #Fanny
    #Love
    #Truestory
    #dinklijoch
    #ድንቅልጆች
    #donkey tube
    #eshetu
    #EBS
    #Dinklijoch
    #ሰበርዜና
    #movie
    #Ethiopia
    #Film
    #film
    #merejatv
    #ethio360
    #zemedkunbekele
    #eshetumelese
    #golddigerprank
    #prank
    #video
    #Prank
    #Videos
    #Alex
    #seifu
    #Seifufantahun
    #seifuebs
    #drama
    #🔴
    #dinkadink
    #ድንቃድንቅ
    #ድንቅልጆች
    #Facebook
    #Howto
    #how
    #Tiktok
    #tiktok
    #report
    #donkeytube
    #derenews
    #dere
    #Abelbirhanu
    #music
    #film
    #Music
    #Film
    #ethiopian music video
    #eritrian music
    #Daily news
    #Fano
    #fano
    Ethiopia film,arts,amaharic film, amaharic music, derenes

Komentáře • 859

  • @Rahema-n4w
    @Rahema-n4w Před 21 dnem +16

    ጎበዝ ነገሩ ብዙ ሲወራ ኖርማል ጉዳይ እየተደረገ ነው።የሚፈለገው ፍትህና ችግሩን የሚቀርፍ ትክክለኛ ህግ ነው።

  • @zuzutube_4645
    @zuzutube_4645 Před 22 dny +41

    አላህ ከሚወራዉና ከሚፈራ ሁሉ ይጠብቀን
    በጣም የሚያሳዝን ነዉ ሠዉ ወደየት
    እየሄደ እደሆነ ግራ ያጋባል ሡበሀን አላህ💔

  • @zehramuhamed6489
    @zehramuhamed6489 Před 22 dny +97

    ያ ሞጣ ሚባል ቆሮቆንዳ ሰውዬንም እንዲህ ነበር ማረግ👌እሰይ ጀግኖች❤️

  • @sdgsfg1592
    @sdgsfg1592 Před 22 dny +70

    ለጌዜው. የሥራቦታዋ. ባይታውቅ ጡሩነበር. ብዙጥላትአላት.

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Před 22 dny +35

    መነው እዳኔ የሔቭን 😢እናት ስስቅ ፋጋግ ስትል ዳስ ያለው 😢😢ብቻ ለይክ አላህ ምሉ ዳስታሽን ይማልስልሽ ሰብርም ይስጥሽ ያርብ 😢😢😢ያልጅሽንም ፍትህ አላህ ያውጣልሽ 😢😢ያርብ😢😊

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 Před 21 dnem +27

    የሸገር ልጆች ጎበዞች በርቱ

  • @Somayube
    @Somayube Před 22 dny +25

    ሳቋ ከልብ ባይሖንም ፍግግ ማለቷ ደስ ይላል 💖💔

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před 21 dnem +2

      በጣም እግዛብሄር ይመሰገን በአለም ያሉ በሙሉ እንባዋን በማበሳችው ፍትክ😢😢😢 ይገደልልን እኛም እንሳቅ😢😢

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta Před 21 dnem

      😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tsenuashna3685
    @tsenuashna3685 Před 22 dny +209

    ስድስት ዓመቴ ላይ እናቴ ፈቅዳለኝ አክስቴ ቤት እንዳድር እራት በልተን ስንጨርስ አባቴ አክስቴ ቤት ደርሶ ይዞኝ ወደ ቤት ተመለሰ አክስቴ እህቱ ናት አዘነች እኔም እስከዛሬ አባቴ ለምን ህቱ ቤት እንዳድር እንዳልፈቀደልኝ ሳስብ አባቴ ጥንቁቅ ስለነበር ነው እህቱ ቤት ነው ግን ላንድ ቀን ልጆቹ ካይኑ እንዳንርቅ አድርጎ ነው ያሳደገን ሴቶቹንም ሴት ትምህርትቤት አስተምሮ ትምህት ቤት ሚያደርሰን ሚመልሰን እሱ ነበር ወንድማችን እስኪያግዘው ድረስ! ልጅ ከአይን አታርቁ ከጊቢ አላስወጡንም ያለሰው ቤትም ውጭም አልሄድንም ጥንቃቄውን ሳስበው አሁን ይደንቀኛል እባካቹ ወላጅች ልጃችሁን ከአይን አታርቁ

    • @ktube8920
      @ktube8920 Před 21 dnem +16

      የኔም አይፈቅዱም ወንድሞቸ ጋር አንድ ክላስ አያሳድሩንም እናቴ አንድ ቀን ወንድሜና እኔ አንድ ክላስ ልናድር ብለን ከዛ እሷ መጥታ ወንድሜን ሌላ ክላስ ላከችው

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r Před 21 dnem +6

      ጀግና አባት❤❤❤❤

    • @tsionhunde4254
      @tsionhunde4254 Před 21 dnem +3

      similar to you. I was wondering why my father refused to send us alone to relatives'. Thank tou my father.

    • @OmerHafiz-hj5ut
      @OmerHafiz-hj5ut Před 21 dnem +1

      😮

    • @umuhuda4401
      @umuhuda4401 Před 21 dnem +5

      👏🏻👏🏻👏🏻ክብር ላባትሽ አላህ ምንዳቸውን ይክፍላቸው በይ ትልቅ እዳ ነው ያለብሽ በደንብ ትከባከቢ🥰

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před 21 dnem +34

    እዲህ ነው ኢትዮጵያዊነት የአንዱ ህመም ለሁላችንም ሲሆን ማየት ደስ ያሠኛል

  • @ZerihunAyele-zl8lt
    @ZerihunAyele-zl8lt Před 21 dnem +6

    Exactly ሕግ ከሌለ ጉልበት ያስፈልጋል thanks የአዲስ አባ ልጆች❤❤❤

  • @mymamking8293
    @mymamking8293 Před 21 dnem +51

    እኔ ኤርትራዊ ነኝ ግን በኢትዮፒያ የሚካሄድ ያለው የህጻናትና የሴቶች መድፈር በጣም ያሳዝነኛል በጣም በጣም ግን ከእንስሳ የማይጠበቀው ስራ በሰው ሲፈጸም ይገርመኛል እናቶች ጺናት ይስጣቹ በኣለም ህግ የለም ኣውሬወች ህግ ቦታ ሳይደርሱ ኣፈር ዱቤ ማስበላት ነው

    • @emaleyjored7043
      @emaleyjored7043 Před 21 dnem +1

      ኤርትራ ውስጥ አትደፍሩም?

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta Před 21 dnem

      እት ህጉ የጠበቀ ነው ብለዋል ​@@emaleyjored7043

    • @HikmaTofik-od5oj
      @HikmaTofik-od5oj Před 20 dny

      @@emaleyjored7043 mn aynt xyaqe nw

    • @SelamErey
      @SelamErey Před 19 dny

      አረ ሰው ሁን ልጅ ተደፍራ ተገድላ ኣንተ ምን ታወራለህ​@@emaleyjored7043

  • @SaraYu-gd7ms
    @SaraYu-gd7ms Před 22 dny +16

    ይመቻችሁ ደስ ነው ያለኝ ይዘው ስለደበደቡት ❤😢😢

    • @SisaySisay-rv3kv
      @SisaySisay-rv3kv Před 21 dnem

      ውዴ ተደበደበ ውይ የስስስስስስስ ደግ አረጉ እግዛቤር እባዋን ያብስላት የኔ እናት

  • @Selam-el7jl
    @Selam-el7jl Před 21 dnem +8

    ድንቅዬ ሀገራችን ግራ የምታጋባ ሆናለች ብቻ ፍትህ ፍትህ ፍትህ!!!የእናትዬዋ የስራ አድራሻ ባይታወቅ ግን ጥሩ ነው

  • @jdcell63
    @jdcell63 Před 21 dnem +5

    በየ እምነታችን እናልቅስ😭😭😭😭

  • @Queen-nl6xq
    @Queen-nl6xq Před 22 dny +11

    እግዚአብሔር ይመስገን ፈገግታዋን ያሳየን አሁንም ፍትህ ለህፃናት ፍትህ ለሴቶች

  • @HaySss-lx6ke
    @HaySss-lx6ke Před 22 dny +6

    እጃችሁይባረክ የኛጅግኖች ዘረኛንም የሚሰብኩትን ከከኮመት እስከ ሚድያ ተከታይአለን ብለው እስከሚቀባረረው መግስት ስለለን እደዚህ ወጣቱ እደህዚህ የሚስኪኑን ደምእፍሱልን ፊታችሁን እየደበቃችሁመግስትእዳይዛችሁማለትነውየኔምርጥጀግኖች ይህንቻለች መቀላቀል

  • @hiwothiwot-pl5si
    @hiwothiwot-pl5si Před 22 dny +15

    ድንቅየ እንኳን ደህና መጣህ
    አበቄሌሽ ስትስቅ እንደት ደስ እንዳለኝ ፈገግታዋ ይስባል

  • @FatmaKassw
    @FatmaKassw Před 21 dnem +7

    እኔ ከሀገር።ውጭ ነኝ ግን እኔም እንደሮሚ አገሬ አልገባም የሄቢን እናት ፋትህ ሳታገኝ። የሄቢን ገዲይ በአደባባይ ተሰቅሎ ተተገደለ።እኔ ወደ ሀገሬ።ሥገባ በባዶ እግሬ እገባለሁ ጫማ ሳላረግ ተሥኛለሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ፋትህ ፋትህ😢😢😢😢😢 እኔ የልጆች እናት ነኝ የሀብታም ልጂ።በአገረም።በውጭም ተደላቆ ይኖራል የደሀልጂ ይደፈራል ይገደላል ፋትህ ፋትህ

  • @user-pi9vi3gy6p
    @user-pi9vi3gy6p Před 22 dny +12

    አገራች፡በ4ቱም፡መአዘ፡ፀበል፡መረጨት፡አለበት፡፡አገሬ፡ታመሻል፡ጌታ፡ይማርሸ፡፡

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před 21 dnem

      እውነት እውነት 😢😢😢😢 እግዛብሄር ይጠብቅልን አገራችንን😢😢😢😢

    • @user-ig9nr2to1r
      @user-ig9nr2to1r Před 21 dnem

      ፅብል ሰዮን እግዚአብሔር መልምን ነው 😭

  • @zed8332
    @zed8332 Před 22 dny +7

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለተገፋ ወጋናቻችን💔💔😭😭😭የዛንዶሮ እናት ግን መችይሁን የምተሰቀዉ ስቃየዋ ብዛ💔💔😭😭😭አምላኬ ሆይ በቃ በለን💔💔😭😭ፍትህ ለህፃን ሔቭን💔💔😭😭😭

  • @Engudaytube21
    @Engudaytube21 Před 21 dnem +3

    ህግ መኖር ብቻ ሳይሆን ህሊና ያለው እግዚአብሔርን የሚፈራ ህግ አስፈፃሚ እና ሁላችንም የሰው ልጆች እግዚአብሔር መፍራት ይስጠን

  • @user-ug3mh7et2b
    @user-ug3mh7et2b Před 22 dny +15

    ወይ እኛ ኢትዮጵያዊያን በዚህ መከራ ሰአት አይዞሽ አለንልሽ በማለት ያገዛቹሀት ትክክለኛና አስተማሪ ፍትህ እንዲሰጥ አዘውትራቹህ ለምትጠይቁ ፈጣሪ ብድራችሁን ይክፈላቹህ

    • @SisaySisay-rv3kv
      @SisaySisay-rv3kv Před 21 dnem

      አሚን እናቷንም እግዛቤርአምላክ ጵናቱን ይሰጣት. የኔ ከርታታ😭😭😭

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot Před 21 dnem +6

    እልልልልል እናቴ እንክዋን እንባሽ ታበሰ በቁሳቁስ ልጅ ባይረሳም ግን ደስ የሚል ነገር አምጥቶልሻል ጌታ ኤቬን ከፈጠራት አባትክዋጋ በእቅድ ላይ ናት

  • @GenetWende
    @GenetWende Před 22 dny +42

    ድንቃድንቅ አንደኛ ነኝ ላይክ አርገኝ ስወድህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሔቨን😢😢😢😢 ተመስገን እንኳ. ስራ ተገኘላት ፍትህም እንድታገኝ ነው የምንፈልገው ትክክል እሷ መጀመሪያ የምትፈልገው ስራ ገንዘብ ሳይሆን ፍትህ ነው ፍትህ ፍትህ እኛም እንፈልጋለን ሔቨን የሁላችንም ልጅ ናት

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Před 22 dny +2

      ቀደምሽኙ ደምሪኙ በይ እህቴ ደምሪኙ ዉዴ

    • @MichaelTesema-ek3iq
      @MichaelTesema-ek3iq Před 22 dny +3

      የላይክ ለቃቀም ይሀው አረኩሽ❤😂

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Před 22 dny +1

      @@MichaelTesema-ek3iq ደመሪኙ ወዴ

    • @MichaelTesema-ek3iq
      @MichaelTesema-ek3iq Před 22 dny +1

      ኔይ ልደምርሽ❤️👈

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před 22 dny

      በጣም እግዛብሄር ያክብራቹ ሰራ ለሰጣችዋት ሮምዬ እግዛብሄር ያሰብሸውን ያሳካልን ሁላችውም እህት ወንድሞቼ እግዛብሄር ያክብራቹ ፍትክ ፍትክ ባደባባይ ይገደልልን😢😢😢😢😢😢

  • @user-yq7ic2ym2c
    @user-yq7ic2ym2c Před 21 dnem +3

    ድቃድቅ ለመረጃው በጣም እናመሰግናለን ሰላም ለሕዝባችን ሰላም ለአገራችን ❤❤

  • @user-ux2dg7yj6f
    @user-ux2dg7yj6f Před 21 dnem +3

    አቦ ተባረኩ እሄን ልጂ የቀጠቀጣቹት😂 ይገባዋል ፕሊስ ሌሎቹንም ልክ አስገቡልን ይድፋቸውና በሰው ቁስል እጨትሚሰዱ 😢ሰው እንደት በዚልክ ይጨክናል

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 Před 22 dny +8

    ግፍ ግፋችን ከላይ እሳት አለማዝነቡ በቸርነቱ ነው! እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን! በልጅነትዋ ቅስሟን ሰበረው! ፍትህ ፍትህ!

  • @Achamwoloyewa
    @Achamwoloyewa Před 21 dnem +1

    የኔ እናት ይህ እንኳን መፅናኛ ይሆናታል ልጇን ባታገኝም ፈጣሪ ለወደፊቱ ደጋግማ ወልዳ ልጇን የምትተካ ያድርጋት

  • @samiramohamed7225
    @samiramohamed7225 Před 21 dnem +2

    ሞጣንም እንደዚህ ነበር አቦ ወንድሞቻችን ኑሩልን እህ በእናንተ እንከበራለን በአረመኔ ወች ብንበደልም 💐🌹💕🌹💐

  • @AbduMafu
    @AbduMafu Před 20 dny +1

    ምንም ጊዜ ቢሆን ከተቸገሩ እናቶች አባቶች እህቶች ወንድሞች ጎን የማትጠፉት በአረብ ሀገር ምትገኙ እህቶች ሁሌም አላህ ከጎናቹ ይሁን ክብር ይገባቹዋል አረብ ሀገር ምትገኙ እህቶች ሀገራችን ሰላም ሆና አላህ በሰላም ወደ እናት ሀገራቹ ይመልሳቹ ክበሩልኝ❤❤❤

  • @tsenuashna3685
    @tsenuashna3685 Před 22 dny +5

    ፍቅር እኮ ሰውን ይፈውሳል

  • @ButeBute-q3h
    @ButeBute-q3h Před 21 dnem +1

    ኡፍፍፍ የኔ እናት ሳቆ ሳቅ ሆኖ ይቀጥል በጌታ በኢየሱስ ስም😢😢😢ለእግዚአብሔር እምሳነው ነገር የለም የተሰበረውን ልቧን በመንፈሱ ይጠግንላት

  • @TTyeborenawa-b8y
    @TTyeborenawa-b8y Před 22 dny +27

    ጀግና ያድስ አበባ ልጆች የባህርዳር ወዶች ቀሚስ ልበሱ

    • @ktube8920
      @ktube8920 Před 21 dnem +2

      እውነት አከበርኳተው ሸገሮችን

    • @JerryJerry-ws8bh
      @JerryJerry-ws8bh Před 21 dnem +2

      ቆሻሻ የባህርዳር ህዝብ እማ ጀግናው ይህን ያንቺን ደፋሪ ሕገ መንግስ ለመቀየር እየተዋደቀ ነው። ውጡና ፍትህ ጠይቁ ቤየቤቱ ቁጭ ብላችሁ ከመጫጫት አባቲ

    • @jemilahussen3016
      @jemilahussen3016 Před 21 dnem +1

      ተው እደዚህ እያላችሁ አታባሉ የባህር ዳር ወጣቶችም ጎበዝ ናቸው እስከዛሬኮ አልሰሙም አሁን ግን ወጥተዋል ተው እስኪ ተቀምጣችሁ መርዝ አትርጩ

    • @TtYy-mf2ot
      @TtYy-mf2ot Před 21 dnem

      ምን ያድርጉሺ የባህርዳር ልጆች የተሰማዉ አሁን ነዉ ልጁም ያለዉ እስር ቤት ነዉ የባህር ዳር ልጆች ናቸዉ እንደ ህጉን ያወጡት የደፈረ ታስሮ እድቀለብ 😡

    • @ritahaile1787
      @ritahaile1787 Před 21 dnem

      Lek nesh yehe defarie, asdefarie, gebresodome asefafie lemegedel / lemawered eyetewadeku naw. Betam mesegana yegachewal. 🙏

  • @AhmedAhmed-km5hj
    @AhmedAhmed-km5hj Před 21 dnem +3

    ሀሥቢየላህ ወኒአመል ወኪል ያርብየ ሀገራችንንሠላም ይመልሥልን

  • @user-it8hu3sm7w
    @user-it8hu3sm7w Před 20 dny +1

    አንደኛች የሸገር ልጆች❤❤❤❤❤ በርቱ ሌሎችም ካሉ ።

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 Před 22 dny +4

    በእውነት እኔ በጣም ፋርቻለው 😭😭😭😭😭ጊዜው በጣም ያስፋራል 😢😢😢😢😢

  • @b.6015
    @b.6015 Před 21 dnem +4

    አላህ ይድረስልን የሀገራችን ጉድ እስከመቸ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mesi2112
    @mesi2112 Před 22 dny +2

    አቤቱ አምላክ ሆይ እየሆነብን ያለውን ተመልከት 😢😢

  • @user-pu6zz2dd2w
    @user-pu6zz2dd2w Před 21 dnem +3

    ገራሚነው እውነት ፆለት ያስፈልገዋል አገራችንን😢😢😢😢😢😢😢

  • @ayelechalemu3356
    @ayelechalemu3356 Před 21 dnem +2

    ምን ዓይነት መአት ነው ክፉ ዘመን ላይ ነው ያለነው እርስ መገዳደሉ የኑሮው ችግር እንዳለሆኖ አሪዎሶች ሕፃናትን ማሰቃየት መድፈር መግደል በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ወላጆቹንሁሉ ይሄንን ክፉ ነገር እግዚአብሔር ያጽናችሁ አይዞዋችሁ ሁላችንም ከጎናችሁ ነን ።

  • @fafi...9375
    @fafi...9375 Před 21 dnem +2

    አልሀምዱሊላ የአ አ ልጆች ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před 21 dnem +4

    የአፍ ወለምታ በቅቤ አይታሽም አሉ ከመፃፃፋችን በፊት ማስተዋል አለብን😢

  • @DinkudinkuBekele
    @DinkudinkuBekele Před 21 dnem +1

    የሕፃን ሔቨን እናት የገንዘብ ጋጋታ እንባዋን አያደርቅላትም ሐዘንዋንም አያስረሣትም ለእሷ ከምንም በላይ የሚያስፈልጋት (የሚየፅናናት) የለምእንጅ ቢኖርኑሮ ፍትሕ ፈትሕ በቃ ፍትሕ!!!🎉😭😭😭🎉

  • @TizetaTizeta-j3e
    @TizetaTizeta-j3e Před 21 dnem +1

    ደስ ይላል እውነት በዚ በጎ ምግባር ነው የእውነት ፈጣሪ ይባርካቹ🙏

  • @misrakbaye7865
    @misrakbaye7865 Před 21 dnem +1

    የአድስ አበባ ልጆች ኑሩልኝ የኔ ጀግኖች። ኡፍፍ ቅቤ ነዉ ያጠጣችሁን

  • @ferhte
    @ferhte Před 21 dnem +2

    እግዚኦ በጣም ነው የሚስቀጥጠው

  • @Mahaletgizaw-sg1kt
    @Mahaletgizaw-sg1kt Před 21 dnem +2

    አሁላይ የኢትዩጲያ የሴት እናትና አባት ልጆቻችንን የት ሂደን እናሳድግ እያሉ ያነባሉ የኔቢጤ የሴት እናቶች በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ ምንአላችሁ እናንተስ እንቅልፍ አጥቸ ነዉ ያለሁ ማርያምን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Selamawittadesse-rj7gz
    @Selamawittadesse-rj7gz Před 21 dnem +1

    እግዚአብሔር አምላክ በሄቨን ምክንያት የህፃናቱንና የብዙ እህቶቻችን በግፍ የፈሰሰ ደም በግልፅ እንዲታወቅና ፍትህ እንዲያገኝ የተነሳበት ጊዜ ይመስለኛል ተሰውሮ የነበረውን የተደበቀውን ሁሉ በአደባባይ እንዲወጣ ይህ ጊዜው ነው፡ግን አሁን ላይ የማየው የምሰማው ሁሉ ለመስማት በጣ ይዘገንናል ልቦናችንን ለፈጠረን አምላክ እናስገዛ ፡ለእህታችን ስለተገኘላት የስራ እድል በጣም ደስ ይላል ፡በስቃይና በግፍ ተደፍራ ለተገደለችው ለህፃን ሄቨን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ድንቃ ድንቅ ስለ መረጃዎችህ እናመሰግናለን

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz Před 20 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ኮመንታተር የእጁን የሰጣችሁ ልጆች ተባረኩልኝ ደስ ብሎኛል እንዲሁም በህፃን ሄበን የተባበራችሁ ሁላችንም ክብር አለኝ ድንቁ በርታልኝ

  • @zahraali6400
    @zahraali6400 Před 19 dny

    ሀዘን መቸም አይለቅም ግ ትንሸም ቢሆን ፈገግታዋ ጥሩ ነው አላህ ሶብርን ይሰጣት

  • @SeadaMustefa-vt9lh
    @SeadaMustefa-vt9lh Před 22 dny +4

    ይገደል100%

  • @yeababenezer7796
    @yeababenezer7796 Před 21 dnem +1

    አይ ወንድሞቼ አጀቴን ነው ቅቤ የጠጣው ተባረኩልኝ ክፉ አይንካችሁ የጁን ነው የሠጣችሁት

  • @yidnekachewmekonnen7310
    @yidnekachewmekonnen7310 Před 21 dnem

    ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ገና ብዙ እግዚአብሔር ያደርግላታል

  • @mesertabebe4349
    @mesertabebe4349 Před 21 dnem +1

    ፀሎት እናድርግ ሰይጣን ነዉ ይሜጫውትብን😢😢

  • @bogalewoldemariam
    @bogalewoldemariam Před 18 dny

    በሰው ችግር ፈጥኖ የምደርስ የኢትዮጵያ ህዝብ ልመሠገን ይገባል።አሁንም ፊትህ ለሔበን።

  • @user-bt8vg6ue6q
    @user-bt8vg6ue6q Před 21 dnem +1

    ምን ዓይነት ጉድ ነው እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ እይ መጨረሻው ዘመን ሀጥያታችን በዛ የክፈት ጥግ አየን ይብቃን ማራናታ እየሱስ ቶሎ ናናናናናናናና አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @BanchuShifarawGelaw
    @BanchuShifarawGelaw Před 22 dny +3

    አይ ሰው ሀገራችን ተበላሸች እምነታችን ላላ😢ኢትዮጵያን ማርልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Aminat725
    @Aminat725 Před 22 dny +3

    ፍትህ ፍትህ መግሥት ይሄልጂ ለግድያካላቀረበልል የኢትዮ ህዝብ ዴፋሪዉንማ መንግሥቱንም ሆብሎ ባድላይ ሁለታቸዉንም ለመግዴልመወጣት አለብን ለዘባባ የሠጠዉን ተኩረት ለሠዉቢሠጥ ማንም ክፋ አይዴረሥበት ነበር

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn Před 22 dny +3

    ግብረሶዶምን በመማርያ መፃፍ ቀርፆ እያስተማረ ያለው ነውረኛ አገዛ ገፍተን ካላስወገድን ይቀጥላል 😢😢😢😢 ድል ለፋኖ 💚💛❤️

  • @user-ov3pi9zm3b
    @user-ov3pi9zm3b Před 21 dnem +1

    ያአላህ ምን አይነት ዘመን ደረሰን በዝህ ዘመን ባልፈጠርስ

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 Před 21 dnem +2

    የስራ ቦታዋን ባታሳውቁ መልካም ነው ለደህንነቷ ሲባል

  • @mesi2112
    @mesi2112 Před 22 dny +1

    እግዚኦ የመጨርሻው ዘመን 😢😢😢

  • @TizuNigussie-wy3my
    @TizuNigussie-wy3my Před 21 dnem +1

    የኔ አበባ ደሞ ስታምር❤

  • @FfFff-vr2gn
    @FfFff-vr2gn Před 22 dny +5

    ፍትህ ከማለት ወደኻላ እንዳንል 😭💔 ሴቱ ደፈረ🙄

    • @user-oi3qv7pe2r
      @user-oi3qv7pe2r Před 22 dny +1

      ማን ይሰማል ባለፈው አመት አሪስቶች እያለቀሱ ፉትህ ስሉ ማንም አልሰማቸውም

  • @Amira-uh5cf
    @Amira-uh5cf Před 19 dny

    ልክ ነው አባትና እናት ተቸግረው ባሳደጉት አሳፈራቸው ይከብዳል ፍትህ ለሄቨን

  • @Hayat-s8b
    @Hayat-s8b Před 20 dny

    በትክክል ፍትህ የገባል❤❤❤❤

  • @mymamking8293
    @mymamking8293 Před 21 dnem +1

    ደግ ኣረጋቹሃል እንደዚህ ነው ወንድ ነት

  • @user-it2el1rg3i
    @user-it2el1rg3i Před 21 dnem

    አገራችንማ የሆነ መንፈስ ወሮናል ፈጣሪ ምረቱን ይላክልን😭😭😭😭

  • @bezaworkasfaw5492
    @bezaworkasfaw5492 Před 21 dnem +2

    ድንቃድንቅ አፍ ሲያመልጥ እራስ ሲመለጥ አይታወቅም የሚባለው የሞጣስ ጉዳይ 😢😢😢

  • @AdmiringChickens-ut7ev

    በጣምአንተጎበዝልጅነሕ ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ ሁልጊዜ ነውየምከታተልህ አይዞህበርታ

  • @umuyserassukura307
    @umuyserassukura307 Před 21 dnem +1

    ወለሂ ድቀድቅ እውነት እኔም ብያለው ዎሮርሽኝ ነው እዴ ሀገራችን ላይ የገባው

  • @user-ip6oi4wn4u
    @user-ip6oi4wn4u Před 21 dnem

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል
    የልጇንም ፍትህ

  • @Fantaye-m9p
    @Fantaye-m9p Před 20 dny

    እግዚአብሔር ፍርዱን ያሳየን!ላንችም ፅናቱን ይስጥሽ.

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq Před 22 dny +2

    ፍትህህህህህ የተገቡ መንግስታችንን

  • @adeyiegetahun632
    @adeyiegetahun632 Před 20 dny +1

    esyi egziabeher yisteshi temesgen ❤❤❤❤❤❤

  • @EkramAli-kr5og
    @EkramAli-kr5og Před 22 dny +2

    ድንቁየ እንኳን ደህናመጣህ

  • @seadamuhammad
    @seadamuhammad Před 21 dnem

    ትክክል ፍትህ 😢ያስፈልጋል

  • @JamilaMohamad-ld1td
    @JamilaMohamad-ld1td Před 20 dny

    አላህይቅር ይበላትኢትዮበጣም ችግሯመቆሚያአጣ እስኪወደፈጣሪእንመለስ ፈጣሪንእረሣንወጀልበዛእባካችሁ

  • @user-iv2su2mm8r
    @user-iv2su2mm8r Před 21 dnem

    በጣም ነው ደስ የሚለው ጅግና ናችሁ

  • @liyademeke6073
    @liyademeke6073 Před 21 dnem

    ምርተጦች የአዲሣባ ልጆች🎉

  • @KsaKk-hz9yh
    @KsaKk-hz9yh Před 21 dnem

    እግዚኦ በጣም ነው የሚሰቀጥጠው😢😢😢😢😢😢

  • @user-um8sy8bp4s
    @user-um8sy8bp4s Před 21 dnem

    ኡፍይ የአዱገነት ልጆች አቦ ተባረኩ

  • @hannabeyene7440
    @hannabeyene7440 Před 21 dnem

    ሸገር ያራዳ ልጆች ደግ አረጋችሁ ለሌላው ትምህርት ነወ

  • @lubabasaid2421
    @lubabasaid2421 Před 21 dnem

    ያረቢ የአላህ

  • @DohaDoha-ky2nn
    @DohaDoha-ky2nn Před 21 dnem

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 Před 21 dnem

    እበከች በያቤታችን እንፀልይ ክፉ ማንፈስ ልቦነን ይደፍነልነ እግዚዮ ማረነ ክርስቶስ አይነ ጥለ አይን ለይ አይሙሮ ለይ ማሃፀለይ ልቦነ ለይ ቁጭ ብሎ እያታጨወታ ነውነ ሁለችውም እረሠችውን አስማርምሩ ፀልዩ በያ እምነታችው😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-jv5zf4zb3f
    @user-jv5zf4zb3f Před 22 dny +1

    ጠሪ በጎደለ ይሙላላቺሁ ፈጣሪ በያላቺሁበት የድግል ማርያም ልጂ ይጠብቃቺሁ መፅናናቱን እንመኚልሻለን ሀዘንሺ ሀዘናቺን ነው

  • @TalefeTesfaye
    @TalefeTesfaye Před 20 dny

    እግዚኦ እግዚአብሔር ይማረን::

  • @user-ws4un4vf1n
    @user-ws4un4vf1n Před 21 dnem

    በሀገሪቱ የተለቀቀው የዝሙት መንፈስ ከምድራችን ላይ በኢየሱስ ስም የተጠረገ ይሁን።ከዚህ በሽታ ለመራቅ ሰው ሁሉ ፊቱን ወደ እግዚአብሔር ይመልስ።ጌታን የማይፈራ ሰው ውጤቱ ይሄነው።

  • @user-zb2zf6yp1l
    @user-zb2zf6yp1l Před 21 dnem +1

    እሮሚየ ትለያለሺ የልጆችሺ አናት ያድርግሺ የሄቨን እናት አሁን ልጂሺ የህዝብ ልጂ ሆናለች አይዞን ብቻሺን አይደለሺም የአለም ህዝብ ከጎንሺ ነው

  • @MmmMmm-ri8jf
    @MmmMmm-ri8jf Před 21 dnem +1

    ሀቁዋን ያውጣላት ፍትህ ለሄቨን ያረብ

  • @fffd7766
    @fffd7766 Před 21 dnem

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏ግን ፍትህ ለኢትዮጵያ ፍትህ ለፌቬን 😢😢😢😢

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 Před 21 dnem

    አልሀምዱሊሏህ እሰይ ስለሳቅሽ ደስ ብሎኛል

  • @SelamWondye
    @SelamWondye Před 21 dnem +1

    ፈገግታሽን ስላሳየን እግዚአብሔር ይመስገን ፍትህ ለህጻን ሄቨን

  • @user-cp6fz5lz1z
    @user-cp6fz5lz1z Před 20 dny

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ህሊና አጣን እግዚኦ 😭😭

  • @mestemengistu9079
    @mestemengistu9079 Před 21 dnem +1

    ግእኮ ወንጀሉን ለመደበቅ ቤተሰቦቹ ተሳትፈዋል ቅጣቱ እነሱም መካተት አለባቸው 😢

  • @user-ig4fk4wv7h
    @user-ig4fk4wv7h Před 18 dny

    በትክክክል ፍትህ ፍትህ 😢😢😢😢

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 Před 19 dny

    ድንቃድንቅ እደራህን ደፋሪ ወንዶች በሙሉ ከእስር ሲወጡ
    ም ስለማያርፉ ሁሉም ይ ሰ ለ ቡ

  • @DohaQatar-bl4dm
    @DohaQatar-bl4dm Před 20 dny

    ኢንሸአላህ ሊነጋ ነው

  • @سحابالحلوه-ص3ط

    ያረህማን፡ወላሂ፡ምን፡ጉድ፡ነው፡ይገባታል፡የኔ፡ከረታታ፡