ፍቅረኛሞቹ ተኳርፈዋል , ይታረቁልኝ ይሆን? | Comedian Eshetu Official 2022 |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 03. 2022
  • በዚህ ኘሮግራም ላይ ማስተላለፍ የተፈለገው የተለያዩ ፍቅረኞች, ባለትዳሮች ከጥላቻ እና ከመራራቅ ይልቅ ተገናኝተው,ተታርቀው እንዲሁም ተወያይተው የሚሄዱበት አዝናኝ እንዲሁም አስተማሪ ኘሮግራም ነዉ።
    ከተለያየ ከረጅም ጊዜ በኃላ ልደዉልለት ወሰንኩኝ,ስልኩን አነሳልኝ ግን አብሮኝ ሊሆን ፍቃደኛ አደለም። መፍትሔው ምን ሊሆን ይችላል?በዚህ ጉዳይ ላይ ኮሜዲያን እሸቱ ምን አይነት አስታያየት ይሰጠኝ ይሆን? ምንስ ባደርግ ይሻለኛል?
    #fkryshalenal
    #Comedianeshetu
    #comedian_eshetu
    #ComedianEshetu
    #donkeytube
    #comedian eshetu
    አለም ላይ እንዳንተ የሚጠቅም ሰው ላይኖር ይችላል!
    • አለም ላይ እንዳንተ የሚጠቅም ሰው ...
    ለምን እንደወደቅሽ ልንገርሽ
    • ለምን እንደወደቅሽ ልንገርሽ |Com...
    አመስግኑ
    • አመስግኑ|Comedian Eshetu ...
    follow us on
    • Facebook - / comedianeshe
    • tiktok : @comedianeshetu
    --------------------------------------------------------------------
    contact us
    - comedys27@gmail.com
    +251913610673
    +251938212020
    --------------------------------------------------------------------
    The creator and producer of this show is comedian Eshetu Melese.

Komentáře • 2,8K

  • @seniethio5523
    @seniethio5523 Před 2 lety +1020

    ታሪኩ በጣም ነዉ ያጋጋኝ ድጋሚ ትጋበዝ የምትሉ እጅ አዉጡ እስኪ🙌

    • @frehiwtmogs9904
      @frehiwtmogs9904 Před 2 lety +4

      Angagra ds sil

    • @nqobiledlamini2891
      @nqobiledlamini2891 Před 2 lety +3

      dsi sil

    • @nqobiledlamini2891
      @nqobiledlamini2891 Před 2 lety +2

    • @nqobiledlamini2891
      @nqobiledlamini2891 Před 2 lety +4

      💕📖 በመንግሥቴ ግዛት ሁሉ ያሉ ሰዎች በዳንኤል አምላክ ፊት እንዲፈሩና እንዲንቀጠቀጡ አዝዣለሁ፤ እርሱ ሕያው አምላክ ለዘላለም የሚኖር ነውና፤ መንግሥቱም የማይጠፋ ነው፥ ግዛቱም እስከ መጨረሻ ድረስ ይኖራል
      ያድናል ይታደግማል፥ በሰማይና በምድርም ተአምራትንና ድንቅን ይሠራል፥ ዳንኤልንም ከአንበሶች አፍ አድኖታል።ዳንኤል :=6=26=27=🙏📖

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ አመሰግናለሁ

  • @hanahabtamu4302
    @hanahabtamu4302 Před 2 lety +580

    በጣም ነው ያስለቀሺኝ 😭😭😭ይህ የብዙወቻችን ህይወት ነው ትልቅ ደርጃ እንደማይሺ ተስፍ አለኝ

  • @hayatyesuf2070
    @hayatyesuf2070 Před 2 lety +121

    እውነት የገንዘብ ከሆነ እናግዛቸውንና ፍቅራቸውን ይቀጥሉ የምትሉ ላይክ ወላሂ ልቤ ነው የነካኝ ፍቅር ምን ያክል እደሚሰበር የቀመሰወ ብቻ ነው የሚቀው

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 Před 2 lety +170

    እሼ በናትህ ይችን ልጅ እርዳት ተለውጣ ትልቅ ደረጃ ደርሳ በድጋሜ በአንተ ፕሮግራም እንድናያት ምኞቴ ነው። በርችልኝ የኔ ቆንጆ የኔ ውብ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን።

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety +1

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ አመሰግናለሁ

    • @tgethio6945
      @tgethio6945 Před 4 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @hawiizedi2386
      @hawiizedi2386 Před 4 měsíci

      ​@@sinteblog5870❤❤❤

  • @mulu109
    @mulu109 Před 2 lety +638

    በፍቅር ልቧ ያልተሰበረ 😭😭😭ሴት ትኖር ይሆን በዚህ ዘመን የብዙዎቻችን የህይወት ታሪክ ነው የኔ እህት በርች የተሻለውን እግዚአብሔር ይሰጥሻል እሼዬ በጣም ነው እምወድህ ባንተ ብዙ ነገሮች ላይ ጠንካራ እንድሆን ምክንያት ሆነኸኛል ❤

    • @hayatyoutube7172
      @hayatyoutube7172 Před 2 lety +4

      ደምሩኝ ውዶች እመልሳለሁ

    • @selamwobetu244
      @selamwobetu244 Před 2 lety +1

      😌

    • @zaramohamad6294
      @zaramohamad6294 Před 2 lety +4

      @@hayatyoutube7172 demiry pls pls malisalo

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 Před 2 lety +4

      @@selamwobetu244 እንድማመር

    • @user-pc2hq5lq7g
      @user-pc2hq5lq7g Před 2 lety +6

      አረእኔ አለው ሆ ከምንም ከምንም የለውበትም ብቻ በእናትእናበአባቴ ፍቅር ተሠቃየውእጅ በሠውሀገርሁኘ

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 Před 2 lety +320

    ፍቅር በግድ አይሆንም እርግፍ አድርገሽ ተይው ! ተሽለሽ ተገኝ ነገ ሌላ ቀን ነው።

    • @senayetedema5238
      @senayetedema5238 Před 2 lety +5

      ጎበዝ አያት አንቺ የወንዶች ባህሪ በደንብ ገብቶሻል ተሽሎ መገኘት ነው

    • @rahimaayshutube2103
      @rahimaayshutube2103 Před 2 lety +5

      ውይ እስከዚያው ጉዳት አለው እንደማይፈልግሽ እያወቅሽ እራሱ ለመተው ስቃይ ነው😥😥

    • @senayetedema5238
      @senayetedema5238 Před 2 lety +5

      @@rahimaayshutube2103 ትክክል ነሽ እነሱን ግን እንዲርቁን የሚያደርጋቸው እሱ ባህሪያችን ነው አስር ግዜ መደወል ጠፋህ ለምን አልደወልክም እንገናኝ የመሳሰሉት ብቻ ኮራ ማለት ጥሩ ነው

    • @hallowiyatube575
      @hallowiyatube575 Před 2 lety +4

      በትክክል ሰው በግዴታ ውደደኝ አይባልም ልጁ ስጀምር የራሱ የሆነ ነገር አላው አውቆ ነው ልጅቱን ለማጉላላት ነው 😌

    • @user-tb7bw7jc6b
      @user-tb7bw7jc6b Před 2 lety +3

      እውነት ብለሻል እኔም እንደሷ ያውም ከሷ በላይ ሁኛለሁ ግን እርግፍግፍ አድርጌ ትቸዋለሁ

  • @jemalmehammed4613
    @jemalmehammed4613 Před 3 měsíci +4

    ባጪሩ ልጁ ካንቺ ጋር መኖር አይፈልግም ብዙ ግዜ ወንዶች በቀጥታ አልፈልግሽም አይሉም አንቺ ቆንጆና ጥሩ ዉብ ሴትነሽ ከኔ የተሻለ ይገባሻል ይላሉ አንቺ እሱን መከተል አቁመሽ ጠንካራ ሆነሽ ሂወትሽን የተሻለ ጥሩ ደረጃ ላይ ሐመድረስ አላማሽ ይሁን

  • @emebetdesalegn7488
    @emebetdesalegn7488 Před 2 lety +12

    እንዴት ደስ ትላለች በማርያም !!! እውነተኛ ውብ ሴት ናት በጣም ግልፅ! ማድረግ ያለባትን በጀግንነት የምታደርግ ከልቧ ጋር የተስማማች ጀግና፡፡ ፈጣሪ አምላክ ልብሽን አይቀይረው እንዲሁ በውበት ያኑርሽ፡፡

  • @seworegnkibru6010
    @seworegnkibru6010 Před 2 lety +258

    ልጁ በርግጠኝነት እየዋሸ ነው። በኢኮኖሚ ዝቅተኛ ስለሆነ እሷ አራቀችውም ያጠፋችውንም አይናገርም። ጭራሽ ሌላ ሂወት እንዳትጀምር ለዘላለም እወድሻለሁ እያለ ያደናግራል።

  • @user-sc4rn6kc6v
    @user-sc4rn6kc6v Před 2 lety +433

    የእውነት የሚዋደዱ ከሆነ ይታረቃሉ ፍቅር ያሸንፋል ❤️❤️🤩

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 Před 2 lety +1

      በቀንነት ደምራኝ

    • @alemegirma1558
      @alemegirma1558 Před 2 lety +9

      እሱ ህይወት ጀምራል በእርግጠኝነት እንዳትጎዳ እያለ ነው የሚያባብላት

    • @tigistbihonegn2302
      @tigistbihonegn2302 Před 2 lety +8

      ኧረ ይቅርባት እንዲህ አይነት ሰው አይጠቅማትም

    • @hayu5
      @hayu5 Před 2 lety

      እውነት ነው እውነተኛ ፍቅርኛሞች ከሆኑ ይመለሳሉ

    • @belayneshkegne1655
      @belayneshkegne1655 Před 2 lety +2

      አወዳተም እየቅለደባተ ነወ የሚወድ ወድ እደዚህ አደለም

  • @zeynebaseid2206
    @zeynebaseid2206 Před 2 lety +255

    የኔ እህት አንድ ነገር ልንገርሽ እኔ ሙስሊም ነኝ በስረአት በቤተሰብ ተድሬ እና አብረን ሶስት አመት ኖረናል አንድም ልጅ ወልደናል ከዛ እኔ ከሱ ብለይ እራሴን እማጣፋ ይመስለኝ ነበር እሱም እኔም ሞትጅ ሌላ እደማይለየን ቃል ተጋባል ግን ሰው ነንና ቃሉን አጥፎ አንድልጅ ካስታቀፈኝ ብሗ ፈታኝ ምክንያቱም ገንዘብ ያላት ከአረብ ሀገር የመጣች ስላገኘ ገባሽ እኔም ስድስት አመት ሁሉ ሳላገባ ከሰው ቤትም ከቤተሰብምጋር እያልኩ ሌላም ትዳር ይመጣልኛል የመጨረሻ ወንዶች በሙሉ ከሀዲ መስለው ታዩኝ እደምንም ብየ አገባሁ በወሬ ተፈታሁ ዱባይ ሄድኩ ከዱባይም መጥቸ ኮረምሳ ትዳር ሞክሮ የማያውቅ አገባሁ ያንንም ምንም ውስጤ ሊቀበለው አልቻለም እሱም አግብቶ ሁለት ወለደ ወዲያው ነበር ያገባው እኔ ተመልሸ ተሰደድኩ ግን አንድቀን ያሰው ሳላስበው ደወለልም አቤት አልኩት እከሌነኝ ብሎ አወራኝ ምን ፈለግህ ስለው አችን ልጃችንን አብረን እናሳድግ እወድሻለሁ አለኝ ልጅቱ አስራ ሁለት አመት ሆኗታል አንድም ቀን ግን ጠይቋት አያውቅም እና ምን ልልሽነው ወንዶች ቀጣፊናቸው እኛ ሴቶች ደሞ ከወደድን ወደድንነው ማንንም አንሰማም አሁላይ እኔ የራሴ ቤት አለኝ የተሟላ የምፈልጋቸውን ነገሮች በሙሉ አድርጌያለሁ እሱግን ከኪራይቤት አልወጣም ምክንያቱም ከልቤ ነበር የምወደው አልቅሸበታለሁ ፈጣሪ የማያሳካው የለም የተበዳይን እባ አይመልስም እመኝኝ አንድ ቀን አችም ልክ እደኔ ተለውጠሽ እፊት እደሚቆም አችግን ጠንክረሽ ሽሪ እራስሽን አስቢ ወንድልጅ ጥቅም ይለውጠዋል እውነተኛ ፍቅር ካች አልያዘውም እያስመሰለነው ይሄ ይግባሽ እውነተኛ ፍቅር ይሄ አይደለም እና ከውስጥሽ አውጥተሽ ጣይው እና ብቃትሽን አሳይው ስልክ እንኳን ቢደውልልሽ ንቀሽ ተይው ልብሽን መዝኖሽ ነው የሚጫወትብሽ

  • @user-yx4yu3bn4x
    @user-yx4yu3bn4x Před 2 lety +89

    ድጋሜ ትጋበዝልን🙏👈እምትሉ እጃቹ ወደላይ

  • @yeshbelayal1126
    @yeshbelayal1126 Před 2 lety +389

    እሸቱ ይቱብ ክፈትላት እውነት ድምፃ ደስ ይላን እረጋ ያለች ነች

    • @mimit4032
      @mimit4032 Před 2 lety +6

      That is right

    • @yabunatube6950
      @yabunatube6950 Před 2 lety +4

      Awo pLs ketlat wdndeme erasuwan besra metmed albat keza tenkara set thonalech wendme

    • @yanmercy8195
      @yanmercy8195 Před 2 lety +2

      👀

    • @DrBahiruLegesse-SCIsurvivor
      @DrBahiruLegesse-SCIsurvivor Před 2 lety +7

      እውነትሽን ነው። ድምፅዋ፣ ረጋታዋ በጣም ደስ ይላል።youtube idea ቢሰጣት የሚትወጣው ይመስለኛል።

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ አመሰግናለሁ

  • @ramadantube
    @ramadantube Před 2 lety +108

    የልጅቷ ታሪክ ያስለቅሳል የኔ እናት በመሀላችሁ ፈጣሪ ስላሙን ይፍጠርላችሁ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před 2 lety +92

    ወይ አይሄድ ወይ አይመጣ እንደዚህ አይነት በሰው ህይወት የሚጫወቱ ሰዎች ናቸው ሴትን ልጅ ጨካኝ አውሬ የሚያረጉት ልብ ይስጣቸው

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ አመሰግናለሁ

    • @user-mb9he7bb6i
      @user-mb9he7bb6i Před 4 měsíci

      በትክክል

  • @hmyoutube4054
    @hmyoutube4054 Před 2 lety +18

    ወንድ ብሆን እኔ ነበርኩ ማገባት እክሳት ነበር እርጋታዋ አንደበቷ ስነስረዐቷ በጣም ይማርካል

  • @eyutube5674
    @eyutube5674 Před 2 lety +170

    በጣም ብዙ ጊዜ የባል እናቶች ለልጆቻቸዉ ሚስት ጥሩ አመለካከት የለቸዉም እናም የማዳም ቅመሞች ደግ አማት ይስጠን

  • @user-lp3bb7qr8p
    @user-lp3bb7qr8p Před 2 lety +175

    የሣዑድ እሥረኞችን አላህ በቅርቡ ወደ ሀገር እንድያገባቸው ሁላችሁም በዱዐ አንርሣቸው

  • @aberabeyene3551
    @aberabeyene3551 Před rokem +2

    እሸቱ እግዜር ይባርክህ፤ እኔ ስልቹ ና ቶሎ ተስፋ የሚቆርጥ አይነት ሰው ነኝ ፤ነገር ግን የአንተን ምክር ስሰማ, programkin ስከታተል አዲስ ኃይል, አዲስ ተስፋ አገኛለሁ፤ እድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ይስጥክ፤ #keep up on the right way .

  • @silvanasilvana1221
    @silvanasilvana1221 Před 2 lety +9

    እርግጠኛ ነኝ በናቱ ምክንያት ነዉ እህቴ ካለፈዉ ታሪክሽ ተሽለሽ ተገኝ ሁሉም ያልፋል

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven Před 2 lety +216

    በአጉል ተስፋ የሴቶችን እድሜ የምትበሉ ልባችንን የምትሰብሩ እራስ ወዳድ ወንዶች ግን እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣችሁ

    • @boss5014
      @boss5014 Před 2 lety +1

      አሜን!!!

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 Před 2 lety

      ውዶቼ በቀንነት ደምሩኝ

    • @gonderew5002
      @gonderew5002 Před 2 lety +1

      ብር ከሌለን ታዲያ ምን እናድርግላችሁ?

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 Před 2 lety

      @@gonderew5002 awkachu new

    • @gonderew5002
      @gonderew5002 Před 2 lety

      @@clickcell4333 hoo konjit kamnesh emege bire binoren nuro endet endemnkebakbsh/t asayesh nbr

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 2 lety +78

    ፀበል ግቢ እህቴ ልብሽንም ይሻልሻል ሲቀጥል ህይወትሽ ይስተካከላል ❗️❗️

  • @hayatkonju261
    @hayatkonju261 Před rokem +1

    ብወዳት እርግጠኛ ነኝ አይተዋትም ነበረ ። በጣም ታሳዝናለች እውነት እርዶት ጀግና ልጅ ናት እሹቱ ምን ላይ እንደ ደረሰች ደግመህ አቅርብልን ያማል የልጅቱ ታሪክ

  • @habtomjesus4081
    @habtomjesus4081 Před 2 lety +4

    በጣም ነው ታሪክዋ የነካኝ፡ በጣም ውድ የሆነ ፍቅር ለማይገባው ሰው በመስጠትዋ ነው፡ ይህ የደረሰባት፡፡ ግን አይዞሽ፡ ህይወት ይቀጥላል።

  • @molumulo570
    @molumulo570 Před 2 lety +134

    ሲጀምር ከእሱም ቤተሰብ ጋ አልኖርም ከእኔም ቤተሰብ ጋ መኖር አልፈልግም ሁሉ በሩቅ ሲሆን ነው የሚምረዉ

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq Před 2 lety +3

      ትክክክክክል እኔም እደዛነው ሀሳቢየ ቤተሰብ እራቅ ሰትይነው ጡሩ በቻልሺ አቅም እየሂድሺ መጠየቅ መረዳት አለቀ የባል ቤተሰብ እራሱው ጡሩ ቢሆኑም ሰትቆይ መቀየራቹው አይቀረም

    • @molumulo570
      @molumulo570 Před 2 lety +1

      @@tube-ms3iq እዉነት ነዉ የእኔ ዉድ ተከባብረሽ የምትኖሬዉ በሩቁ ነው ብዙ ትዳር የሚፈርሰው በቤተሰብ ጣልቃ ገብነት ነው ካለው እንኳን ቤተሰቡን ሌላም ሰዉ ቢረዳ ደስ ነው የሚለኝ ግን አብሮ መኖር የሚባለው ነገር አያስማመኝም

    • @ddwalano1566
      @ddwalano1566 Před 2 lety

      Tikikl

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች እባካችሁ በቅንነት ደምሩኝ ቅንነት ለራስ ነው

    • @asterniguse4653
      @asterniguse4653 Před 10 měsíci

      Ewnet yanagireshi

  • @abduibrahim1547
    @abduibrahim1547 Před 2 lety +243

    ያለጊዜያቸው ከሚመጡ ነገሮች ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @abe4871
    @abe4871 Před 2 lety +1

    ያንቺ አይነት ታሪክ ለምድራችን አዲስ አይደለም በየቀኑ በአለማችን ላይ ይከሰታል ግን ሰዎች ተምረውበት ያልፋል እና አንቺም እራስሽን ጠንከር አድርገሽ ህይወት የሰጠችሽን በደስታ አጣጥሚ የልጅነት ግዜሽን እሱን እያሰብሽ አትግደይው ላንቺ የታሰበው ትልቅ ነውና ወደፊት እንጂ ወደሁዋላ የለም ቆንጆ.

  • @wegedabekele4694
    @wegedabekele4694 Před 2 lety +5

    በእውነት በጣም የሚገርም ታሪክ ነው የኔ እህት ጠንካራ ሁኚ በነገሮች ሁሉ እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባ::በዚህ አጋጣሚ እሸቱ ሳላደንቅህ ማለፍ አልችልም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @user-tw7dd6yb6p
    @user-tw7dd6yb6p Před 2 lety +91

    የኔ እህት ዝምበይው ይቺ የወንዶች ፀባይ ናት በሱ ፍቅር ብቻ እንድታብጂለት ፈልጎ ነው ደብዳቤዋን ያሳመራት ሌላ ህይወት ጀምሪና ቆራጥ መሆንሽን አሳይው💪❤እሱ ይሄኔ ላይፉን እየቀጨነው አንቺን እያሰቃየ💔😢😢

    • @kasubediru5452
      @kasubediru5452 Před 2 lety

      Layihonem yichilal

    • @zenabchyutb8925
      @zenabchyutb8925 Před 2 lety

      ትክክክልልል የኔ ሂወት ነው እ. አግብቶ እንደዚህ

    • @Tube-uj6rt
      @Tube-uj6rt Před 2 lety +2

      ሌላ ህይዎት ጀምሮ እንዳይሆን ብዬ ሰጋሁ ኡፍፍፍ አላህ አንድ ያድርጋችሂ

    • @zenabchyutb8925
      @zenabchyutb8925 Před 2 lety

      @@Tube-uj6rt በደብ ነዋ

    • @Kiyakoo-xd2ho
      @Kiyakoo-xd2ho Před 2 lety +2

      ትክክል። የራሳቸውን ኑሮ እያጣጣሙ እሷን እያንከራተቱ መኖር የሚያስደስታቸው ደነዝ ወንዶች ሞልተዋል። ምላሳቸውማ ጤፍ ይቆላል። ጠንከር ብሎ የተሻለ ሆኖ ማሳየት ነው

  • @Nejat197
    @Nejat197 Před 2 lety +45

    እህቴ😘 እሄን ጊዜ በትግስት አልፈሽ ትልቅ ደረጃላይ ደርሰሽ ታሪክሽ ተቀይሮ ለማየት ያብቃን🙏🙏🙏🙏 ያሳዝናል

  • @hananhassen3301
    @hananhassen3301 Před rokem +6

    እንሻአላህ የዝች ልጅ ህይወት ተቀይሮ በአንተዉ ፕሮግራም ላይ እንደምታቀርብት ተስፋ እናደርጋለን

  • @user-qs6xw3su7b
    @user-qs6xw3su7b Před 2 lety +3

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው 😭ግን ሁሉም ያልፋል አይዞሽ ታገሽ እግዚአብሔር የፈቀደው ነው የሚሆነው አንቺ ጠንካራ ሁኚ እራስሽን አሳምኝ ትረሽዋልሽ እኔ የሞት ይመስለኝ ነበር ግን ዛሬ 😁በጣም ደስተኛ ነኝ እኔ ነበርኩ ሳለቅ እራሴን ስጠላ የነበርኩ እያልኩ ነው ሁሉም ያልፋል ተስፋ እንዳትቆርጭ ለሁሉም ጊዜ አለሁ 😁😍

    • @gfgchannel6559
      @gfgchannel6559 Před 2 lety

      Ena lemn almotshim chekagn nesh malt new 🤪😄😄😄

  • @abitiaderajew7178
    @abitiaderajew7178 Před 2 lety +254

    ደብዳቤው ለምን አስለቀሰኝ ?😭 እግዚአብሔር በመካከላችሁ ገብቶ ስላምን ይፍጠር 🙏❤😘

  • @user-bg4ws8lb2n
    @user-bg4ws8lb2n Před 2 lety +75

    አደኛ ነኝ በጣም ጎበዝና ጀግና ወድማችን እሸቱ መለሰ 👍👍👍👍

  • @welatehen
    @welatehen Před 2 lety +12

    አይ ወንዶች እግዚአብሔር የስራችኹን ይስጣችኹ ውድቷ እኅቴ እመቤቴ ታበርታሽ ሕይወት ይቀጥላል

  • @user-oq8os4ex1z
    @user-oq8os4ex1z Před 2 lety +4

    😢😢😢😢😢😢 እንባዬ መጣ አይዞሽ እህቴ በርች ጠንክሪ ከእሱ በላይ ሆነሽ ለመታይ ሞክሪ በሀይማኖትሽ ፅኚ እግዚአብሔርን የያዘ ያሸንፋል❤❤

  • @salamsose4522
    @salamsose4522 Před 2 lety +164

    በጣም ነው ያስለቀሰኝ የምር ያሳዝናል ብንረዳቸውና አብረው ቢኖሩ ደስ ይለኛል😢😢😢😢😢😢

    • @mahletmichale7453
      @mahletmichale7453 Před 2 lety +5

      🙄🙄🙄😁😁😁ምስኪን ምድነው የምንረዳቸው ሰውየው እኮ ቢወዳት ከነ ድህነቱ ያፈቅራት ነበር ከአፋ ያለፈ ፋቅር የለውም

    • @user-hs3pd4sj9n
      @user-hs3pd4sj9n Před 2 lety

      ሴትዮ መጨረሻ ለይ በስልክ የተናገረውን ስሚው የተረገመነው አውቆ ነው አይፈልጋትም

    • @mahletmichale7453
      @mahletmichale7453 Před 2 lety +1

      @@user-hs3pd4sj9n አዎ ሲጀመር ሰውየው ስሚታዊ ነው

    • @enatethiopia5206
      @enatethiopia5206 Před 2 lety +1

      እሶን ነው መርዳት

    • @user-hs3pd4sj9n
      @user-hs3pd4sj9n Před 2 lety +2

      @@enatethiopia5206 ሰውየውኮ አይፈልጋትም በስልክ ያወራውን አዳምጭው ለስንቱ ይረዳል ደግሞ ለጤነኛ ሰው ይረዳልዴ ሰርተው ያግኙ ሆሆሆ እኛስ ፍቅራችን ልጃችን ትተን ተረደን የለዴ ለማግኘት ይስሯ

  • @Zedtube594
    @Zedtube594 Před 2 lety +68

    ቃላት ያሳመረ ሁሉ ይወዳል ማለት አይቻልም ፍቅር በተግባር ነዉና

    • @tubemelat
      @tubemelat Před 2 lety +1

      ደምሪኝ ማሬ

    • @nagariteriba2203
      @nagariteriba2203 Před 2 lety

      እውነት ነው!!!

    • @user-jj8bw2xl1s
      @user-jj8bw2xl1s Před 2 lety

      😅😅😅ወይ ወንዶች ሌባ ናቸው እኔ ገና አፍላ ፍቅር እያለሁ ተጋጨንና እራሴን ላጠፋ ብሎ ወጥቶ የማላቃት የምታቀኝ ፍቅረኛ አለችው ልንጋባ 15ቀን ቀርቶን እራሱን ሊያጠፋ የወጣው ሰው አብሮ አድሯል አርግፍ አድርጌ ተውሁት ሂዎቱም በራሱ ጊዜ አመሰቃቅሎ በረዳ ወጥቷል አሉ እኔም እግዚአብሔር ጥሩ ሰው ሰቶኝ ላገባ ወራቶች ቀሩኝ ስለዚህ ወንዶችን ከሚገባቸው በላይ አናፍቅራቸው

    • @SggFfg-nm5cf
      @SggFfg-nm5cf Před 3 měsíci

      አውንት ነው

  • @meazaalima4544
    @meazaalima4544 Před rokem +2

    የዉነት በጣም ነዉ የደነገኩት አይዝሽ ቆረጥሽ እኔ ሁለት አመታችን ነዉ እየተሰቃየሁነዉ እኔን የሚፈቅረኝ ላላ እኔ የምወደዉ ላላ ህይወት

  • @user-ly4mv1vc3w
    @user-ly4mv1vc3w Před 2 lety

    ወንድም ቢኖረኝ ኖሮ እድርሽ ነበር ባህሪሽ ግልፅነትሽ የመጨረሻ ደስ ይላል። እግዚአብሄር መልካም ነው በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው ለአንቺ ያሰበውን ማን ያውቃል። አይገርምም ጀርባውን ማየት የማይችል የሰው ልጅ ምስኪን እኮ ነን!

  • @user-ui5tn8wr1g
    @user-ui5tn8wr1g Před 2 lety +85

    ሴቶችዬ በሙሉ ልባችሁ አምላካችሁን ብቻ ውደዱ ! ምክንያቱም በተለይ ወንዶች በጠም ይቃያረሉ የደረሰበት የውቃዋል አይዞን የኔ እህት !!

    • @hayathayat8684
      @hayathayat8684 Před 2 lety

      Eshi mar gn enes bemulu lbe new emwedew gn lahunu esum edezaw

    • @almazweletetinsaaftabeleig5902
      @almazweletetinsaaftabeleig5902 Před 2 lety

      Ewnet New Metamen Ede Swe Gize Eyaye
      Emariqewun Ye Degil Mariyam Lije
      Qidus Egzabihar Bicha New💯✅
      Egzabihar Amlak🙏Yehulachinenim
      Mechereshachinen Yasamireliyn Amen(3)🙏

  • @user-eg5ct1mn7o
    @user-eg5ct1mn7o Před 2 lety +28

    ህይወት ይቀጥላል ሰዉ ሁነሸ አሳይዉ የሜቀናብሸ ኖሮ ኑሬ እህትየ እኔም አማቴ ናት ያለያየችኝ እግዚአብሔር አምላክ ደግ አባት ነዉ

    • @user-nl3hx7zv7u
      @user-nl3hx7zv7u Před 2 lety +1

      በጣም ማርያምን እኔም ልቤ ስብር ነዉ ግን ሲፈልግ ይቅርታ ይለኛን እኔም ለመርሳት አይሆንልኝ አለ ሲህድ አልቅሸ ዝም እላለሁ ሲመጣም እቀበለዉ አለሁ ብቻ እግዚአብሔር ይፍረድባቸዉ

    • @user-eg5ct1mn7o
      @user-eg5ct1mn7o Před 2 lety +1

      @@user-nl3hx7zv7u የኔ ደግሞ በጣም ነዉ የሜወደኝ ነገረ ግን እናቱ ክፎ ናት አለያየችኝ

    • @hayuhayu1868
      @hayuhayu1868 Před 2 lety +1

      የኢትዩ አማት ክፉ ናቸዉ የተረገሙ እኔ ላግባ እልና እሷን ሳስብ ይከብደኛል ግን ባሌ ማነዉ ክክክክክክክክ

    • @user-eg5ct1mn7o
      @user-eg5ct1mn7o Před 2 lety +1

      @@hayuhayu1868 የባል ማናጢ ችግረ የለዉም የአማት ግን እኔን ያየ ይቀጣ

  • @Melkamtube2022
    @Melkamtube2022 Před rokem +1

    አይ ሴት ልጅ ስታፈር እስከጥግ የኔ ቆንጆ አች በጣም ጎበዝ ነሽ እግዛብሄር የተሻለውን ይስጥሽ😢❤

  • @abe4871
    @abe4871 Před 2 lety +8

    እሼ በጣም ስለጨቀጨከን ሳይሆን ስለምናደንቅህና ፕሮግራምህ የህይወት አስተማሪ ስለሆነ ሰብስክራይብ አድርገናል. በርታ በርታ በርታ:)

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች እባካችሁ በቅንነት ደምሩኝ ቅንነት ለራስ ነው

  • @workneshdese2644
    @workneshdese2644 Před 2 lety +214

    ለወንዶች ቦታና ልብ ሲሰጣቸው ጥባራቸው ጉራቸው ኩራታቸው እሹሩሩ በሉን ማለታቸው አይጣል ነው ይልቅ ሴቶችዬ ጠንካራ ልባም ሰራተኛ ቋጣር ስኬታማ ሁኑ :: ከእግዚአብሔር ጋር

    • @gsgsg3509
      @gsgsg3509 Před 2 lety

      አልቅሽ ለሞት ነዉ አይሴት

    • @hailenasa4292
      @hailenasa4292 Před 2 lety +1

      mayimsil nger kemitaweri batkomchi ayishalim yehe malet chibt hasabu algebashim

    • @workneshdese2644
      @workneshdese2644 Před 2 lety +3

      @@hailenasa4292 ጭብጥጥ ሀሳቡ ገብቶኛል እውን እንደ ተናገረው ለሷ ትልቅ ቦታና ፍቅር ብኖረው ማዳ ለይ አይጥላትም ነበር እንዳለችው እንዳለውም ማጣት ድህነት ብሆን ኖሮ በድህነት በመከራ ውስጥ የተፈተነ ፍቅር ነው ትልቅ ቦታ የምደርሰው በሀብት እማ አላየህም ሲንቱን በሀብት የበለፀጉ አርትስቶችን??? ተፋቱ እንጅ ተዋደዱ ኖሩ ለምል?? ይሄ ማለት ሀብትም ድህነትም ለፍቅር ምክንያት አይሆንም እኔ ሳስበው በልቧ ልጫወት ፈልጎ ከሷ መራቂያ ምክንያት ስያጣ ነው እወድሻለው ግን አብሬሽ መኖር አልችልም ክክክክክክ
      ልላው ለምን ጠንካራ ሁኑ ተብሉ ሴቶቹ ለምን ለወንድ አላደላም ፍርዱ የምትል ይመስላል
      ወንዶችየ በርቱ አቋም ይኑራችው ጠንካራ ሁኑ ለመምጣትም ለመሄድም አትቾክሉ
      ይሄው አሁን ተመየህ ?? አባቴ ክክክክ አይዞህ አትከፋ ያው ፍርድ እኮ ወዳመዘነበት ነው የሚፈረደው ካጠፋው ይቅርታ

    • @user-vw8jh1vr1c
      @user-vw8jh1vr1c Před 2 lety +3

      በትክክል የኔ ውድ

    • @wubetegetu864
      @wubetegetu864 Před 2 lety

      እህት በእንደዚህ አይነት ነገር ጠንካራ ሀብት እዚህ መሀል አይሰራም ፍቅር ነው ዋናው የፈለገ ስኬታማ ብትሆኝም ፍቅር ከሌለ ከንቱ ነው

  • @hanamulushewa9509
    @hanamulushewa9509 Před 2 lety +102

    የሚገርም ፍቅር ነው ፣ እሷ ራሱ ጠንካራ ሴት ነች ፣ ምንአልባት የፍቅራን ነገር ወደጎን አድርጋ እራሷን መለወጥ ላይ ብትሰራ ነገ የተሻለ ህይወት ታገኛለች፣ እሼ አንተ ትለያለህ ፈጣሪ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልክ በጣም ነው የምወድክ

    • @massyoph
      @massyoph Před 2 lety +2

      ባክሽ እሷን ተያት እኔ ምን ላድርግ መለወጥ በጣም እፈልጋለሁ

    • @tingisttingist3642
      @tingisttingist3642 Před 2 lety +1

      😭💔💔

    • @sambaluad4054
      @sambaluad4054 Před 2 lety

      @@massyoph 🤦🏽‍♀️

    • @sambaluad4054
      @sambaluad4054 Před 2 lety

      @@massyoph 🤷🏼‍♀️

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች እባካችሁ በቅንነት ደምሩኝ ቅንነት ለራስ ነው

  • @naqawanawaea
    @naqawanawaea Před 2 měsíci

    ነገ ሌላ ቀን ነዉ እህቴ በርች አየ ወድ ማመን ደግሞ አዳድ እግዚአብሔር የባረካቸዉ አሉ አይ😢😢

  • @user-mj1qq1ck8t
    @user-mj1qq1ck8t Před 2 lety +3

    ኡፍፍፍፍ በጣም ነው ያሳዘነችኝ ከምር ምን እደምል አላቅም አይዞሽ እህቴ ዋናው ጤና ፈጣሪ ላቺ ያለው አለ 😭😭😭🙏🙏🙏🙏

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች እባካችሁ በቅንነት ደምሩኝ ቅንነት ለራስ ነው

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 Před 2 lety

      Demerign

  • @hana967
    @hana967 Před 2 lety +60

    በስመ አብ ከባድ ነው በተለይ ደብዳቤው ልብ ይነካል አንዳንዶች እናቶች ግን በልጃቸው ፍቅር ጣልቃ እየገቡ ብዙ ልቦቹን ሰበሩ እሼ የእኛ አንደኛ ♥️

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ እኔም በኮሜንት ብታሳውቁኝ ሰዓቴን ጠብቄ እመልሳለሁ

  • @zufan1wubu724
    @zufan1wubu724 Před 2 lety +28

    እሼ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው የሚያስተራርቁ ብፁአን ናቸው ይላል ቃሉ እህቴ አንች በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ስብራትና ታሪክ አለው እናም ህይወት ይቀጥላል ተስፋሽን በእግዚአብሔር ብቻ አድርጊ በርች ገና አረፈደም አይዞሽ ጌታ እየሱስ ቀሪ ዘመንሽን ይባርክ

  • @user-Weynua
    @user-Weynua Před 2 lety

    አይዞሽ እህትአለም ነገር ሁሉ ለበጎ ነዉ እግዚአብሔር ላንቺ የተሻለ ነገር ያመጣል ከዚህ በኋላ ጠንካራ ሆነሽ የራስሽን ሕይወት ቀጥይ።እግዚአብሔር ይርዳሽ በርቺ

  • @eldafikir4614
    @eldafikir4614 Před 2 lety +3

    ሰማይና ምድር ያልፋሉ የእግዚአብሔር ቃል ለዘላለም ፀንቶ ይኖራል ነው የሚለው እሼ

  • @user-dn6hr8ui2u
    @user-dn6hr8ui2u Před 2 lety +12

    😭😭😭😭😭 የኔ ቆንጆ አይዞሽ ዉዴ ከጥሩ ነገሩ ይልቅ መጥፎ ነገሮችን አስቢ ገና ልጅ ነሽ ስልኩን እርሽዉ አሁን ላይ ያሉ ወንዶች 100% 20 %ጥሩ ቢገኙ ነዉ እራስሽን አጠንክሪ ሁላችንም ተፈትነናል

  • @user-mh8ou2qw8f
    @user-mh8ou2qw8f Před 2 lety +68

    ኡፍፍፍ ልብ ይሰብራል የእኔም ህይወት እንደዚህ ነበር አይዞሽ እማዬዬ ለሁሉም ጊዜ አለው እኔም ደም አልቅሸ ነበር ግን ቀን ቀንን በላውና እረሳሁት ይሄው ህይወት ይቀጥላል 😭😭😭😢

    • @xgggfgggh3564
      @xgggfgggh3564 Před 2 lety +1

      ❤❤❤

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩ አመሰግናለሁ

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Před 2 lety +2

    ኡፍፍፍፍፍ ሴቶች እኮ ቁሰለናል በእውነት እንኡን ፍርዬ አይዞሽ እማ ከባድ እኔም ታገባ ነው ተስፍ የቆርጥኩት 😢😢😢

  • @dubaidubai3253
    @dubaidubai3253 Před 2 lety +118

    ሲጀመር ወንድ ልጅ ሲለምኑት አይወደም ለዛውም የኢትዪጰያ ወንድ ዳወን ዳወን

    • @user-bm9iq8do2h
      @user-bm9iq8do2h Před 2 lety +3

      👍😎 ትክክል!: ሴት ሆይ ጠንካራ ሁኝ

    • @mermeri4100
      @mermeri4100 Před 2 lety

      Kkkkk Down Down minee Dubayeyeee??? Wendoch?? 🤣

    • @yanmercy8195
      @yanmercy8195 Před 2 lety

      🙈😂

    • @Babi24_get
      @Babi24_get Před 2 lety +3

      ሰው ሁላ አንድ አይደለም በጅምላ መፈረጅ ያላዋቂነት ምልክት ነው ፋብሪካ የተሰራ ሰው የለም ሁሉም እደመልኩ የተለያየ ነው

    • @almazweletetinsaaftabeleig5902
      @almazweletetinsaaftabeleig5902 Před 2 lety

      @@Babi24_get
      Yes💯✅

  • @neimayusuf5594
    @neimayusuf5594 Před 2 lety +75

    ወላሂ እሸቱ ያንተ ታሪክ የኔ የሂዎቴ መሰረት ሁኗል ራሴን ዋጋየን ማንነቴን ሰርቸበታለሁ አመሰግንሃለሁ ወላሂ ዛሬ እኔነቴን እንደማከብረው ከራሴ በላይ የማከብረውም የምወደውም የለኝ

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 Před 2 lety +1

    ጉድ ወዶች እኮ እሚገርሙኝ እኮ ከቆረጡ ቆረጡ ነው አፉን ሞልቶ አልቀጥልም አላለም አይይይ የኛ ሴቶች ልብ ግን ለምድነው እማይቆርጠው ግን በርቺ እህት አንችም ቁረጪ

  • @zed8788
    @zed8788 Před rokem +1

    ውይ ደብዳቤው ልብ የሰብራል የተማሪነት ዘመኔ ትዝ አለኝ 😭😭"😭😭"""አንቺን ነበር እዚህ ቦታ ማስቀመጥ """😭😭😭
    የመጨረሻ ቃላት: የመጨረሻ መተያየት እንደማተዋወቁ መተላለፍ ;በሆስፓታል በር ላይ--------- አይ አሁን ላይ ሳሰበው የኛ ዘመን ልጅነት ጅልነት ነበር: ሆኖም የልጅነት ግፍ የለውም:: አወ አለማወቅ ሀፂያት ሆኖ አያውቅም ።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @freselamwondosen5142
    @freselamwondosen5142 Před 2 lety +21

    ሁሉም አልፎ እንደ ታሪክ ታወሪዋለሽ ቤተሰቦችሽን ለመካስ ያብቃሽ የኔ ውድ

  • @user-ep8gh1lj2y
    @user-ep8gh1lj2y Před 2 lety +28

    ትደርሻለሽ የኔውድ ሁላችንም ይሄን ቀን አሳልፈነዋል

  • @hananhassen3301
    @hananhassen3301 Před rokem +1

    እሸቱዬ የምታቀርባቸዉ ፕሮግራሞች ሱስ ያሲዛሉ ።እኔም አንድ ቀን ከስደት ተመልሼ የፕሮግራምክ ተካፋይ እንድሆን አላህን እለምናለሁ እንደዉም ከልጄ ጋር ልጄ ብዙ ታለንት ያላት ነች

  • @user-zj2tc1hc5w
    @user-zj2tc1hc5w Před 2 lety +4

    በጣም ጀግና ልጅ ነሽ አይዞሽ ልጁ ደግሞ ለምኖሽ ይመጣል

  • @AsdAsd-tb5fo
    @AsdAsd-tb5fo Před 2 lety +25

    ይሄ ፍቅር የሚሉት የማንን ልብ ነዉ ያላንኳኳዉ ያልሰበረዉ😭😭😭😭😭😭😭ተሰደናል ተበታትነናል የማይሆን ነገር ዉስጥ ገብተናል እራሳችንን ፈልገን አተናል አንብተናል ተጎድተናል የማያልፉ በሚመስሉ ቀናቶች ወራቶች አመታቶች ልባችን ታሟል ኧረ ስንት አይተናል 😭😭😭😭😭😭 በህይወት እስካለን ህይወት ይቀጥላል ነገ ሌላ ቀን ነዉ NEVER GIVE UP💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

    • @selamk3807
      @selamk3807 Před 2 lety +1

      💞💞💕💕💕💞💞

    • @rahmaseid9984
      @rahmaseid9984 Před 2 lety +1

      እውነት ነው

    • @user-qs7cz5ug9c
      @user-qs7cz5ug9c Před 2 lety +1

      ትክክልነሽ የኔውድ አብከንክኖናል

    • @user-qr6gj3wc8z
      @user-qr6gj3wc8z Před 2 lety

      ሣህ

    • @user-do6zs9lg7q
      @user-do6zs9lg7q Před 10 měsíci +1

      እኔ በወንድ ፍቅር አልተጠመድኩም አላደርገውንም የወጣትነት ዕድሜ አላመሰቃቅልም ያዉ አረብ ሀገር ነኝ ያለሁት እራሴ ችዬ የሚፈልገውን ህይወት ከደረስኩ በኋላ በአባቶቼ ምርቃት በእግዚአብሔር ፍቃድ አዳሜ የኔ አካል አገኘዋለሁ።

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c Před 2 lety +19

    ልጅቷ የእውነት ጀግናነሽ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል እሺ መጥፋ ነገር ያጠነክራል ጥንካሬሽን አስቢና ለነገ ለሌላ ሴቶ እህቶቻችን ምሳሌ የምትሆኝ ሴት ትሆኛለሽ አንቺ ቆንጆ ወጣት ነሽ የትም መድረስ ትችያለሽ መልካም ስኬት እንዲገጥምሽ አመኝልሻለሁ

  • @user-mc1po8ur7h
    @user-mc1po8ur7h Před 3 měsíci +1

    ልጁግን ጥሩ አልሰራም ኡፍ ቢያንስ እንደ ወንድም ቢሆናት ኡፍ አይዞሽ በርች

  • @user-lu1wk7kl4z
    @user-lu1wk7kl4z Před 2 lety +5

    በጣም ገራሚ ታሪክ ነው አይዞሽ የኔ ቆንጆ ላንች ያለውን ማንም አይወስድብሽም በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ ውዴ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች እባካችሁ በቅንነት ደምሩኝ ቅንነት ለራስ ነው

  • @user-nb3xi7yp5x
    @user-nb3xi7yp5x Před 2 lety +68

    🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።።

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች እባካችሁ በቅንነት ደምሩኝ ቅንነት ለራስ ነው

    • @user-wo5ir5zi2d
      @user-wo5ir5zi2d Před rokem

      አሚንንንንንን

  • @user-ub2cf6ob9r
    @user-ub2cf6ob9r Před 2 lety +29

    አይዞሽ እህታችን አበበ ቢሂድ ከበደ ይመጣል እራስሽን አጠንክሪ ወደ እግዚአብሔር ተመለሽ ፀሎት አድርጊ

  • @hayatkonju261
    @hayatkonju261 Před 2 lety +1

    የኔ እውነተኛ ታሪክ ካንች ይበልጣል በእንባ ጀምረ በእንባ ጨረስኩ እሸቱ በዚህ ፎሮግራም ከስደት መልስ የኔን ገራሚ የህይወት ውጣውረድ የፍቅር ታርክ እንደ ማቀርብ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @siifankiyaa1882
    @siifankiyaa1882 Před 2 lety +11

    የወሸት ተስፋ እየስጣችሁ የእህቶቻችን ህይወት የምታበላሹ ወንዶች ግን የስራችሁን ይስጣችሁ

  • @user-mw3or6ze6t
    @user-mw3or6ze6t Před 2 lety +21

    አይዞሽ ንፁህ ልብ አለሽ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ እኔም 3 አመት ፍቅረኛዬ ምንም በማላቀው ነገር ከድቶኛል ያውም በስደት ለይ እኔ ታሪክ ውስጥ ነው ያልሽው ጠንካራ ሴት ሁኚ ♥️♥️♥️

    • @dembechatube
      @dembechatube Před 2 lety +3

      _ሰላም ፋኖዬ ታሪክ ቀያሪ ታሪክ ለዋጭ እግዚአብሔር ነው ሁሉንም ለእርሱ ስጭው አይዞሽ ምንም አይደለም ያጋጥማል ይሄም ተረስቶ ሌላ ታሪክ ይመጣል በርች 💚💛♥️🥰😍_

    • @user-mw3or6ze6t
      @user-mw3or6ze6t Před 2 lety +1

      @@dembechatube እሽ ወንድሜ

    • @dembechatube
      @dembechatube Před 2 lety

      @@user-mw3or6ze6t 💚💛♥️😍🥰

    • @user-qh4et3pi1g
      @user-qh4et3pi1g Před 2 lety

      ጠካራሁኚ የበለጠ ይመጣል

    • @user-mw3or6ze6t
      @user-mw3or6ze6t Před 2 lety

      @@user-qh4et3pi1g እሽ አመሠግናለሁ ♥️♥️♥️

  • @sari0550
    @sari0550 Před 2 lety +90

    እሼ የዘመኔ ምርጥ እወድሃለሁ
    ድንቅ የሆንክ ሰው በርታልን😍 ሀገራችን ሰላም ያርጋት💚💛❤️ ፍቅረኛሞቹም እህልውሀቸው አንድ ገሆነ ይገናኛሉ ሁሉም የፈጣሪ ነው

    • @hayatyoutube7172
      @hayatyoutube7172 Před 2 lety

      እንደማመር በቅንነት

    • @sari0550
      @sari0550 Před 2 lety

      @@hayatyoutube7172 እሺ እህቴ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች እባካችሁ በቅንነት ደምሩኝ ቅንነት ለራስ ነው

  • @idrisahmad6297
    @idrisahmad6297 Před 2 lety

    ልጁ የሆነ ምክንያት አለዉ እጅ እድህ እየወደደችዉ አይለያትምነበረ ግን ፍቅረም ያለበት አይመስለኚም የኔ ማረ አንችገና ወጣት ነሽ ብዙ ይጠብቅሻል ጠንካራ ሁኚ አላህ ከሱ የበለጠዉን ይስጥሽ ያሳዝናል ታሪኳ

  • @ae7936
    @ae7936 Před 2 lety

    የሚያሳዝን ታሪክ አይዞሽ የኔ ቆንጆ በርቺ እግዚአብሔር ይረዳሻል ፍቅር እኮ ከምንም በላይ ነው ቢረዳ ብዙ ወንዶች መቸም እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው የብዙን ሴት ልብ ሰብራችሆል አይዞሽ ነገ ሌላ ቀን ነው አልፉ ትገረሚያልሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያደርስሻል ከምንም በላይ ከጌታ ጋር ተጣበቂ እሱ ሁሉም ነገር ይሆንሻል በርችልኝ እሸቱዬ ተባረክ

  • @ensratube
    @ensratube Před 2 lety +122

    ደብዳቤው ያስለቅሳል እፍ እግዚአብሔር አንድ ያርጋቹ እፍ 😢😢😢💔

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ እኔም በኮሜንት ብታሳውቁኝ ሰዓቴን ጠብቄ እመልሳለሁ

  • @kedesrzegene1704
    @kedesrzegene1704 Před 2 lety +31

    በስማአም እሼ እስክደውል ምን እደሚል እስክሰማ ልቤን ልተፋት ነበር ፍርዬ የኔ ቆጆ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ሁላችንም አቺ ባለፍሽበት መገድ ነው ያለፍነው ጠክሪ

  • @teshomemosissanegassa5051

    I was so shoked for her Ex friend response irrespective of what I have heàrd Eshetu.
    But; she is so brilliant minded, a man of love. Let our almighty God give her a beautiful life for ever.

  • @danadd1544
    @danadd1544 Před 2 lety +1

    ወደ መንፈሣዊ ሕይወት ግቢ ምንም አዲሥ ነገር የለም ከፀሀይ በታች ሠዉ ፍፁም አይደለም መከዳዳት አለ ግን በፍፁም አትጨነቂ የበለጠዉን ሕይወትሽን ወደፊት ናፍቂ እግዚአብሔር ብቻ የሚወደን!

  • @mikyfricky6881
    @mikyfricky6881 Před 2 lety +29

    ሁሉም ሰው እንዳሰበው ሳይሆን በእግዚሃቤር ፈቃድ ነው የሚኖረው።ተመስገን አምላኬ ሁሌም ያንተው ነኝ።

    • @tubemelat
      @tubemelat Před 2 lety

      ደምሪኝ ማር

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ እኔም በኮሜንት ብታሳውቁኝ ሰዓቴን ጠብቄ እመልሳለሁ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      @@tubemelat

    • @wubalemabera1769
      @wubalemabera1769 Před 2 lety

      Wone wone Bexami Kebadnawu Isuwa eyalechoi eneni liben amemrn ayizoshi yenee inati huluu lebegonawu

  • @hanahabtamu4302
    @hanahabtamu4302 Před 2 lety +23

    ባለፍው አይቸው በጉጉት ስጠብቀው ነበር እሸቱዬ 😍😍😍

  • @user-us8wt2tc5k
    @user-us8wt2tc5k Před 2 lety +1

    ገና ብዙ ትደርሻለሽ እህት ቆንጆ ነሽ ቼኮሌት ቀለም ውብ ነሽ እና ወደ እራስሽ ተመልሰሽ ለራስሽ ኑሩ ለራስሽ ንገሪ ከሚወድሽ ጋር ፈጣሪ ያገናኚሽ በርች

  • @user-xx8vz9qf6w
    @user-xx8vz9qf6w Před 5 měsíci +1

    አይዞሽ ላችያለው አለ ዬኔን ብነግርሽ በጣም ያጠነክርሽ ነበር እህቴ እኮአንም ገፋሽ እግዝያብሄር ላች ጡሩነገር አዝጋጀልሽ አለ

  • @jemilaahmed8994
    @jemilaahmed8994 Před 2 lety +202

    ስራ የምጀምሩበትን ብንረዳቸው እኔ አድላይ ቢሆኑ ደስ ይላል ከሚወዱት መለየት ደባድ ነዉ 😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @ghanalove9515
      @ghanalove9515 Před 2 lety

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @mekdimetageswagalew3048
      @mekdimetageswagalew3048 Před 2 lety +27

      እጅና እግር ጤና አላቸው ለመርዳት ስንት ጤና የሌላቸው አሉ

    • @denaathuby4112
      @denaathuby4112 Před 2 lety +10

      እራሳችንን መሆን እንጂ ለማንም እራሳችንን መጉዳት የለብንም. ሲቀጥል ባሁን ግዜ ዎንድ ማመን ከንቱነው

    • @wowwow-tn5fu
      @wowwow-tn5fu Před 2 lety +1

      @@mekdimetageswagalew3048 ትክኽል

    • @temimatube4483
      @temimatube4483 Před 2 lety +10

      የእሱ ችግሩ ገንዘብ ማጣት ብቻ እንዳልሆነ እኮ ከንግግሩ መረዳት ትችያለሽ እሷም ሁሉን ችላ ሰርተህ ሰርቸ እንኑእር ነው ያለችው የመስራት አቅም አላቸው ። ግን አብሯት መኖር እንደማይችል ተናገረ ሌላ ምክኒያት አለው ማለት ነው ።ደሃና መስራት ማይችል ምስኪን ሞልቷል እነሱን እርጅ ።

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w Před 2 lety +28

    አይዞሽ እህቴ ታርክ ቀይረው ታርካችሁ ቀይሮ አንድ ያድርጋችሁ ጸልዩ 🙏😭

    • @tubemelat
      @tubemelat Před 2 lety

      ደምሪኝ የኔ ቅን

  • @asnamkechhailu1388
    @asnamkechhailu1388 Před 2 lety

    አይዞሽ እህቴ አንቺ የተሻለ ነገር ይሰጥሻል ከምንም በላይ አንቺ ጠንካራ ሁኚ አንዳዴ ግልጽ መሆን ይጎዳል መቅረቱ ጥሩ ነው ምክንያቱም እሱ ይንቺ አይደለም እግዚአብሔር ያዘጋጀልሽ አለ

  • @onelove5781
    @onelove5781 Před rokem +1

    The best love story I've ever heard! What a lovely girl,❤❤❤ you made me remember mine.
    🙏🙏I wish this wasn't your story👸👸👸
    Happy to hear❤❤❤

  • @lily-gg4nh
    @lily-gg4nh Před 2 lety +29

    እሼ አስታርቃቸው በጣም ታሳዝናለች እግዚአብሔር ይዳሼ አይዞሺ እህቴ ሁሉም ለበጉ ነው እሱም ይወዳታል ደብዳው በጣም ይሳዝናል ድህነት ምንም ማለት አይደለም ሁሉም ሲወለደ እራቁቱን ነው የተውለደው ሰርተው ይለወጣሉ እውነትኝ አፍቃር ማግኝት በጣም ከባድ ነው በዚህ ጊዜ ውንድም ልብ ይስጥህ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች እባካችሁ በቅንነት ደምሩኝ ቅንነት ለራስ ነው

  • @alemayehualemayehu2891
    @alemayehualemayehu2891 Před 2 lety +11

    እይዟሽ እህቴ ህይወት ትምህርትቤት ናት ይሄ ያንቺ የ ህይወት ፍፃሜ እደለም ኝግዛብሔር ሁልግዜም እዋቂነው በነገር ሁሉ እይሳሳትም ላንቺ ከርሱ የተሻለውን ህይወት እግዛብሔር ሥላስበልሽ እና የተሻለ ሥለሚገባሽ ነው እትዘኝ ብትችገሪም ላጭር ግዜነው ሁሉም እልፎ ለካ ለዚህ ነው ያንሁሉ ያለፍው ምትይበት ቀን እሩቅ እይደለም በርቺ

  • @emufamilytube
    @emufamilytube Před 2 lety +1

    የኔ ቆጆ ወጣትነሽ ነሽ ቆጆነሽ ብዙ ብዙ ማድረግ ትቺያለሽ እመኚኝ ማርያምን መገፋት መልካም ነው ተከባክቦ ሚያኖርሽ እመቤት እድሰጥሽ ምኞቴ ነው

  • @HalimaMehamed
    @HalimaMehamed Před 2 měsíci

    ጥፍትን ሣያዉቁ እራቁኝ መባል በጣም ያማል ስትታመኑ የምትከዱ ወንዶች የእጃችሁን ይስጣችሁ

  • @abc12452
    @abc12452 Před 2 lety +23

    ኡፍፍፍፍፍፍ በጣም ከባድ ነዉ የኔ ቆንጆ አይዞሽ እማ የተሻለ ህይወት ይስጥሽ ማንም እኮ ከሚያፈቅረዉ ሰዉ ጋር አይኖርም እኮ አይይይ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety +1

      ውድ የሀገሬ ልጆች እባካችሁ በቅንነት ደምሩኝ ቅንነት ለራስ ነው

  • @Gerager853
    @Gerager853 Před 2 lety +27

    ልጁ አግብቷል ወይም ሌላ ጓደኛ አለው ልጅቷ ጀግና ነች ጥሩ ነገርም ይገጥማታል

  • @abdumohamed9538
    @abdumohamed9538 Před 2 lety

    አይዞሽ እህት ለበጎ ነው ምንም ማለት አይደለው በሪግጥ በአሁን ሰዓት ህመም ብሰማሽም አላህ ከዝህ የተሻለ ንፁ ፈቅር ልሰጥሽ ይችላል ይብላኝ ለሱ አፈቅሮ ያጣ እጂ አፈቅሮ የሞተ የለም

  • @user-lk6lb5rv3b
    @user-lk6lb5rv3b Před 2 lety

    አይዞሽ እህቴ ሁሉም ለበጎ ነዉ እሽየ ምርጥ ሰዉ ጥሩ ነገር ነዉ የምታስተምረነ ኑሩልን

  • @amethiopian2360
    @amethiopian2360 Před 2 lety +18

    አንድ ሰሞን እኔም እንዲህ አድርጎኝ ነበር ከሱ ወጪ ላላ ሰው በዚህ ምድር የተፈጠረ አይመስለሽም ግን ይሄ ፍቅር ሳይሆን መጋኛ ነው እንኳንም እግዚአብሔር ረዳሽ እራሽን አጠንክሪ የአንቺ የሆነው የአቺ ነው ለሄደው አትጨነቂ በርቺ

  • @VipVip-zu6xq
    @VipVip-zu6xq Před 2 lety +4

    ሌላ ችግር ቢኖረው ነው እንጅ ድህነት በፍፁም አይለያቸውም ወንድሜና ባለቤቱ ደረቅ ዳቦ በውሀ በልተው ያደሩበት ቀን አለ የሳር ፍራሽ ላይ ተኝተው እ/አብሔር ይመስገን ያ ችግር አልፎ 30 አመት ሆናቼው ሁለት ልጆች የሶስት አመት የልጅ ልጅም አላቸው ክብር ለመድሀኒያለም!!!

  • @hayatahmed6296
    @hayatahmed6296 Před 2 lety +2

    በጣም አስተማሪ ታሪክ ነዉ አይዞሽ እህቴ ጠንክሪና ቤተሰቦችሽን በሚፈልጉት መልኩ ሁነሽ አስደስቻቼዉ ደግሞ ቆንጆ ነሽ ላንች ያለዉ አለ እኛ ሴቶች ቤተሰቦቻችንን ብንሰማ ቡሀላ ባልተጸጸትን ነበር

  • @user-ny5dc9ed7n
    @user-ny5dc9ed7n Před 2 lety +1

    Amazing Love story , My sister be strong tommorow is another day you will get better thing!!

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia2327 Před 2 lety +12

    አይዞሽ እህታችን ለአንቺ ያለው አለ በልጠሽ ተገኝ እራሱ ይቅር በይኝ ብሎሽ ይመጣል

    • @Tg-oh5nx
      @Tg-oh5nx Před 2 lety +1

      ትክክል ! ወንድና ቡችላ አንድ ናቸው ስትከተያቸው ይሸሻሉ:: መከተል አቁመሽ የሗሊት ዞረሽ መራመድ ስትጀምሪ እነሱም ወድያውኑ ቀኝ ሗላ ዞረው ጭራቸውን ቆልፈው ስርስርሽ ማቶሰቶስ መከተል ይጀምራሉ:: ሲያስደገድጉዋቸው ነው የሚወድላቸው