እንደፈለገ ያደርገኝ ነበር || ፀፀቱ ግን ይገለኛል|| እንተንፍስ #14

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 03. 2024
  • በአረብ አገር አሰሪዋ መተት የተጎዳችው ሴት ታሪክ ነው::በመተት ተብትቧት የፈለገውን ነገር ያደርግባት ነበር::ምንም አታውቅም::ሁሉም ከሆነ በኃላ ታለቅሳለች::ለምን ትላለች::ልቧ ሁሌም እሱን ያስባል::አሁን ግን አገር ቤት ገብታለች::ታሪኳንም ታጋራለች::

Komentáře • 431

  • @user-yb3ux1zb3j
    @user-yb3ux1zb3j Před 4 měsíci +45

    እኔ በደንብ ነዉ የማቃት የባሬን ነገር ያወራቹት ነገር ሁሉም ነገር ትክክል ናት መታትነግረኛለች ነበረ,አንድ አከባቢ ነበረ የምንሰራዉ በእዉነት ታሳዝናለች😢😢

  • @HananAlhanan-ro1qt
    @HananAlhanan-ro1qt Před 3 měsíci +11

    ታሪኳን የተናገረችበት መንገድ ለአዳማጩ ስሜት አይሰጥም ድብልቅልቅ ያለ ነገርነው ምን አልገባኝም ከአደማመጤ ይሆን አላውቅም ግን ያወራቸው ሁሉ አልገባኝም

    • @fIkr423
      @fIkr423 Před měsícem +1

      ትክክል ነሽ ማማዬ😅

  • @sahilebedru-bf9uk
    @sahilebedru-bf9uk Před 4 měsíci +8

    ወይ ጭካኔ ከአረቦቹ ክፉት ይልቅ ለባንዳ አሳልፉ የሰጠቺው እህቷ ፈጣሪ ልቦና ይስጣት አንቺ ደሞ ለረዳሽ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ይግባው እንኳን ለእናት ሀገርሽ አበቃሽ ማኔ ልዩ ሰው በርታ

  • @fetikedir
    @fetikedir Před 4 měsíci +6

    አረቦች አገር ቤት ድረስ ምን አለፋቸው ድግምት ምናምን ቢኖርም ያንቺው ግን የሆነ የተሳሳትሽው ነገር ነበረ ከሰውየው የጀመርሽው ነገር ወደተንኮል ተገልብጦብሽ ይመስለኛል ሰዎች የፈለጉትን ነገር ካላገኙ የዛ ሰው ክፍትን ነው የሚያወሩት።እውነታው አሏህ ይወቀው።ደሞ ግራ ያጋባሽኝ ሌላ አገር የሰራሽበት ሰዎች ዘመድ ቤት ገባው አንዳይነት ነገር ይጠረጥሩኛል ስትይ።
    ፈጣሪ የስደተኛ ህይወት ከክፉ ይጠብቅ።

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 Před 4 měsíci +12

    ካንተ ደስ የሚለኝ ነገር መንፈሳዊ አይኖችክ ተከፍተዋል የሀገራችን ደም ማፍሰስ ምክንያቱ ክፉ መንፈስ መከተል ማምለክ ጣኦት አምልኮ ነው

  • @hayuwelloyewa3812
    @hayuwelloyewa3812 Před 4 měsíci +13

    ምንም ሳይገባኝ ያለቀ ታሪክ ማኔ ግን ሀሪፍ አዳማጭ ነህ😂 ጉድኮነው ሆ

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 Před 4 měsíci

      Endesa yetedefenebshe selehonshe alegebajeme noroshe sere ketshe degagemeshe adamechie weye berasachu siderse yesemachehale

    • @user-vc4id5yp4e
      @user-vc4id5yp4e Před 4 měsíci +1

      ወኔ ብቻ አይደለሁም የፈጠራ ወሬ የመሰለኝ

  • @fatuma-de1er
    @fatuma-de1er Před 4 měsíci +9

    ለምን እደሁ አላዉቅም አዱንም ያወራሽዉን አላመንኩሽም በርግጥ ፈራጅ መሆን አልፈልግም እዉነታዉን አላህ ያዉቃል

  • @All.don2024
    @All.don2024 Před 4 měsíci +17

    ፎንቃ በካራቴ ጥሎ እያመላለሰሽ መተት ነው ትያለሽ እንዴ 😂😂😂😂😂

    • @tayiba4872
      @tayiba4872 Před 4 měsíci

      😅😅😅😅😅😅😅

    • @tsigeredagetachew6342
      @tsigeredagetachew6342 Před 4 měsíci +1

      ሱስ ሆኖባት ነው😂😂😂

    • @user-fb2sv9yv3h
      @user-fb2sv9yv3h Před 4 měsíci

      ትክክለኛ ❤❤🎉🎉

    • @jhgfgj4334
      @jhgfgj4334 Před 4 měsíci

      😆😅😅🤣😅😅😅

    • @habibaethiotube9598
      @habibaethiotube9598 Před 4 měsíci +1

      እረ በሳቅ ጨረስከን /ሽን ከመንታተሮች ትክክል ነው ሴቶች ስናፈቅር በካሬቴ ከተመታ ሰው በላይ ነን

  • @Elabms2023
    @Elabms2023 Před 4 měsíci +38

    ይችን ልጅ ቤተሰብ ነን ባይ ፀበል ቢወስዷት ጥሩ ነው።

    • @user-xu1vr8rl3h
      @user-xu1vr8rl3h Před 4 měsíci +4

      ሀጢአት በአደባባይ ደግሞ ራሷን እንደ ፃድቅ ታደርጋለች😢

    • @exodusexodus8636
      @exodusexodus8636 Před 4 měsíci

      kkkkkk tsabale kotataam ka kotate woda kotat

    • @Zmzm-uy1qs
      @Zmzm-uy1qs Před 4 měsíci

      ይሻላል ምንም አልተዋጠልኝም ወሬዋ ሁሉ

    • @tigistgetachew4148
      @tigistgetachew4148 Před 4 měsíci

      ምርጥ ህቶች አሏት አሁን ላይ ከቤተክርስቲያን አትጠፋም

    • @fetihajilalutube6339
      @fetihajilalutube6339 Před 4 měsíci

      ​@tigistgetachew4እ148 እና እውነትዋን ነው ?

  • @zeharazehara1530
    @zeharazehara1530 Před 4 měsíci +9

    እኔ ቲክቶክ ላይ አይቼ ነበር የመጣሁት ግን ምኑም አልገባኝም ምስኪን እህቴ ሕክምና ያስፈልግሻል 😢

  • @habtamabawey6127
    @habtamabawey6127 Před 4 měsíci +11

    እኔ ከኢትዮጵያ ስወጣ ከሀገሬ ልጅነኝ የወጣሁትም ስደት ቤተሰብ ለመርዳትነው ቤተሰብ ብዙም ባረዳም እኔግን ትልቅ ደረጃ ደርሻለሁ ያው እነበርኩበት አይደለሁም እግዚአብሔር ይሁንሽ እህቴ አይዞሽ እኔ ግን ባህሬን አራት አመት ጆርዳን ሁለት አመት አጠቃላይ ስድስት አመት ሆኖኛል ግን እግዚአብሔር ይመስገን አንድ ወንድ ነክቶኝ አያውቅም ተመስገን ጌታየ እመቤቴ ማርያም ክብር ምስጋና ይግባት ❤❤❤❤❤ ኢትዮጵያ ውስጥ ስንገባ ምን አይነት ስራ ያዋጣናል እስኪ ምከሩኝ በቅርብ ኢትዮጵያ እገባለሁ❤

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u Před 4 měsíci +4

    ባለፈው ማን ያዘዋል የነመምህር ተስፋየን ትምህርት መንፈስ መንፈስ ይላሉ ስል ሰማሁት እኛ ግን ተለውጠንበታል መምህራችን ኑርልን ሌሎቿቹሁም ስሙት የኛ ጥላት ዳቢሎስ ነው እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችነን ሰላም ያደርግልን😢😢😢😢

  • @MASRT.
    @MASRT. Před 4 měsíci +7

    ❤❤❤❤❤በጣም እወድሻለሁ አንደኛ ዛሬ በጣም ነው ማከብረህይ ወንድሜ ትምህርቶቹን በጣም እሰማለሁ ያጠናክሮኛል

  • @tessemamizer9907
    @tessemamizer9907 Před 4 měsíci +3

    ይገርማል የጋዝጠኛው ሳቅ ጭንቀቴን ድካሜን ያባርርልኛል በጣም ኘው የምነቃው pls keep it up

  • @MelatAlem-sf9hl
    @MelatAlem-sf9hl Před 4 měsíci +4

    This story teaches many women
    Tnx manyazewal keep it 👏

  • @user-qm7hi3hr5q
    @user-qm7hi3hr5q Před 4 měsíci +5

    ይቅርታ ምንም አልገባኝም ልጅቶ የሆነ የተዘበራረቀ ነገር ይታይባታል እራዳታክ ይስፈልጋታል አንተንም ትግስትክን አድናቁክ ነኝ በርታ

  • @user-dg1uh6kf1k
    @user-dg1uh6kf1k Před 4 měsíci +2

    ማኔ ጀግናው እንኳን ደህና መጣህ እኔም ከስደት ስመለስ ታሪኬ አካፍልሀለሁ

  • @user-yr3wf8oq4n
    @user-yr3wf8oq4n Před 4 měsíci +21

    ለገንዘብ ብላችሉ ለራሳችሁ እስር እስራቸዉ እየገለፈጣችሁ ተሸጎጡ እና በዚህ በሙቀት ሀገር አድግዜ ከቀረቧችሁ ቡኋላ በቃሽኝ ሲሉ አሥደገሙብን ትላላችዉ አረብ ገንዘብ ከፍሎ አችላይ ሊያስጠነቁልብሽ ስራም አያጣ ገንዘብ ይልካል ለቤተሰቤ አልሸ አችላይ ያጫወት ከፈለገ ለምን ገንዘብ ይልካል 😏

    • @almazalmaz9745
      @almazalmaz9745 Před 4 měsíci

      በትክክል

    • @zeinabamohamed2872
      @zeinabamohamed2872 Před 4 měsíci

      Wushet ybezabetali😅

    • @ligabaw-qo5gw
      @ligabaw-qo5gw Před 4 měsíci +1

      እውነቱን እንናገር ከተባለ እደ አረብ ድግምት መጥፎ የለም ።አረቡም እደፈለገው እዲያጫውት ደገመባት ወይም አስደገመባት ከዛ የሚፈልገውን አደረገ።ሴት ሆነሽ ደግሞ እንደዚህ አይነት ነገር ልትቃወሚ እንጂ ልትደግፊ አይገባም ነገም ባንቺ ላይ ምን እደሚፈጠር ስለማታውቂ

    • @TeTe-hq2gl
      @TeTe-hq2gl Před 3 měsíci

      ካላወቅሽ ዝም ማለት መልካም ነው ልጅትዋ እውነት ታውራ ውጤት አላህ ይወቀው አረብ ግን ድግምት አያስርሩም አትበይ ከነሱ በላይ ላሳር ስቶቹ እህቶቻችን በየአረብ አገሩ ፍዘው ደንዝዘው ይኖራሉ ስቶቹ ፀበል ላይ ይለፈልፍሉ

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta Před měsícem

      አንቺ ሙስሊም ስለሆንሽ ነው የተቆርቆርሹ እንደ እነሱ ምተታም መጅኑን የለም እግዚአብሔር ይገስጥሽ

  • @Rahelname
    @Rahelname Před 4 měsíci

    ማኔ ስለመልካም ነገርህ ለሰው ያለህ ክብር በጣም ወድጄዋለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ አድናቂህ ነኝ አይዞህ በርታ እግዚአብሔር ካተጋ ይሁን እኔም መጥቼ የማወራበት ቀን እናፍቃለሁ እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @user-wg9ki3ms7k
    @user-wg9ki3ms7k Před 4 měsíci +3

    ከባድ ነው ገዳም ሂጂ ሱባኤ ያዥ ተፀበይ ማኔ እናመሰግናለን

  • @daruselamtube
    @daruselamtube Před 4 měsíci +13

    አልሀምዱሊላህ እንድህ አይነት ኮተታ ኮተት አጋጥሞኝ አያቅም ሲጀመር እኔ ወንዶች አላናግራቸውምም ዝም ነው ሆ

    • @user-eh6cc6vj1j
      @user-eh6cc6vj1j Před 4 měsíci +3

      እኔም ኩዌት የተለየዬ ቤት ለ15 አማት ሰረቻለው የሚየስገድድ ሰው አለገጣማኝም ሌለው ደግሞ ድግምት የለችው ነገር ስህታ ይማስለኛል እስከአሁን ሰምቼ አለውቅም ድግምት በሃጒረችን ነው እንደ እህል የሚዘራው

    • @exodusexodus8636
      @exodusexodus8636 Před 4 měsíci +1

      ​@@user-eh6cc6vj1jarabe cawa nawe besalaam nawe yam8norawe lamelate naw?
      lamayawikish texang

  • @mekdesasefa1757
    @mekdesasefa1757 Před 4 měsíci +17

    ልጅቷ ግን የአይምሮ ችግር ያለባት ይመስለኛል ወሬዋ ሁላ ጥንቆላ ዝሙት ....... ታከሚ

    • @Mekebafirdosh7627
      @Mekebafirdosh7627 Před 4 měsíci +3

      ትክክል ግርም ትላለች ውስጧ ጥርጣሬ ስላለባት በመጀመርያው ጀምራ እናቴ ጎረቤት ሰበብ አድርጋ ሞተች አለች ቱ እራስዋ መተተኛ ናት

    • @bashat5742
      @bashat5742 Před 4 měsíci +1

      አት ፍረዱ ፈረጅ አረጅ ነው ይባላል

    • @user-ps3bq6vy3w
      @user-ps3bq6vy3w Před 3 měsíci

      @@Mekebafirdosh7627 እናቷ የሞቱት የሚመስለኘ ትርፍ አንጀት የሚባለው ችግር ሳይደረስበት በቶሎ ይመስለኛል። ያው እኛ አገር ሁሉ ነገር መተት ነው። 😮

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 Před 4 měsíci +2

    ልጅትዋ ዲፕራሽን ውስጥ ናት ይሄን መረዳት አትችልም ዋው ዋው እህህ ትላለህ ዲፕሬሽንውስጥ ይሉ ሰዎች እንዲህ ነው የሚያቡት. ይሄን እንኩዋን አትረዳም

    • @MerryMulugta-ui3sc
      @MerryMulugta-ui3sc Před 4 měsíci

      እሡም ያዉ ነዉ😂😂😂😂😂😂 ማንንም አትስሙ እይለ የሚመክረን አይደለም😂😂

  • @zbebgmal4998
    @zbebgmal4998 Před 4 měsíci +10

    ሲጀመር ሀረብ ምንም ነገር ሲፈልግ ነግሮክ ነው ስትናገር ምንም እያደርግም የምትይው ነገር በጣም ከባድ ነው ሚዲያ ላይ ለመታወቅ ከሆነ ጥሩ ነው ሌላ ግን የሌለ ነገር ማውራት ይከብዳል እረ ተው

    • @exodusexodus8636
      @exodusexodus8636 Před 4 měsíci

      cawa nane lemalat nawe worangoch

    • @frehiwotkebede9009
      @frehiwotkebede9009 Před 4 měsíci

      Keshim neh! maind ur business ...

    • @bashat5742
      @bashat5742 Před 4 měsíci +1

      😅😂አይ በጣም ነው ያምት ገረሙት ፈረድ አረጅ ነው ይባላል አት ፍረዱ

    • @TeTe-hq2gl
      @TeTe-hq2gl Před 3 měsíci

      አዎ ጠየቀኝ እቢ አልኩት ከዛ ቡሀላ ግን ይመጣና ነካ ያረገኛል ከዛ እኔው እርስ ቀጥ ብዬ ክፍሉ እገባለው ቡሀላ ላይ ግን ስንቅ እፀፀታለው ነው ያለችው

  • @user-lt4ke4nf1k
    @user-lt4ke4nf1k Před 4 měsíci +3

    አሁንም ከቀልብሽ አይደለሽም ፀሎት አድርጊ እህቴ

  • @AyenyaAssefa
    @AyenyaAssefa Před 4 měsíci

    ማኔ እውነት ተናግረሀል ድቅ ሥብከትነው መናፍሥትን መዋጋት አለብንእግዚአብሄር ይገሥፅ

  • @Medidagimitesifa
    @Medidagimitesifa Před 4 dny

    አይ ብዙየ በደብ ተረጋግተሽ ፀበል ሆደሽ ከዛ መልስ እተርቪ ብትደረጌ ጥሩ ነበር ሁሉም ለበጎ ነወ ውዴ ሁሉም አለፈ😢

  • @bahrainbahrain1695
    @bahrainbahrain1695 Před 4 měsíci +2

    ትክክል፣አባባል፣ነው፣ፀሎት፣ማድረግና፣መማተብ፣ወሳኝ፣ነው

  • @NooryiaNooryia-xe6xr
    @NooryiaNooryia-xe6xr Před 4 měsíci +1

    በደናቀን አብደሻል አች ይህ ወሬነው ብለሽ ስታወሪ😂😂😂😂

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j Před 4 měsíci +4

    የሴት ጥቃት ይቁምልን የምትሉ❤

  • @SmiraMuhaamed
    @SmiraMuhaamed Před 4 měsíci +31

    ብዙ ላወራ ነበር ተዉኩት ተረት ተረት ነዉ ሚመስል የዛሬዉ ታሪክ

    • @user-vc4id5yp4e
      @user-vc4id5yp4e Před 4 měsíci +2

      በጣም አሰልች ነው ውሸት ይበዛዋል

    • @edombekelekumssa373
      @edombekelekumssa373 Před 4 měsíci

      በጣም

    • @mohammadrawashdeh5312
      @mohammadrawashdeh5312 Před 4 měsíci

      ልምጣ ነበር እኔም ያንቺ ኮሞንት ታየኝ 😂😂😂😂😂

    • @SmiraMuhaamed
      @SmiraMuhaamed Před 4 měsíci

      @@mohammadrawashdeh5312 እንዳትመጭ አጥቤነዉ ማሰጣሽ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @user-fj7st5km6q
      @user-fj7st5km6q Před 4 měsíci

      Ere be Geta beka😮😮😮😮

  • @Also-tt3es
    @Also-tt3es Před 4 měsíci +6

    ተመልካቾች በጣም ይቅርታ አንድም እውነት አለገኘሁም ከተናገረችም

  • @hshdhnsnsn4471
    @hshdhnsnsn4471 Před 4 měsíci

    ፀበል ሒጅ እህቴ ለማንኛውም ንስሐ ግቢ ፈተና በሰው ልጆች ላይ አይቀርም ያለው አማራጭ መበርታት ብቻ ነው እግዚአብሔር ያግዝሽ የናትሽ ታሪከ ደግሞ የኔን እናት ታሪከ ነው አይይ ምን ተብሎ ይከሰሳል አለች የደረሰበት ያውቀዋል እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ይቅር ይበላቸው ለንስሐ ያብቃቸው 😢

  • @user-on6mt9fi9x
    @user-on6mt9fi9x Před měsícem

    ለዚህ እኮ ነዉ የማይወዱን አረቦችን መተት ያርጋሉ ስትል አለማፈራ ለነፍሳችሁ እዘኑ ሞት አለባችሁ በጥርጣሬ ነብሳችሁን አታጡዙ

  • @jhgfgj4334
    @jhgfgj4334 Před 4 měsíci +18

    ዝብርቅርቅ ያለ ምኑም አይገባም ውሸት እምታወራ ይመስላል

    • @user-gl8cs3fb1d
      @user-gl8cs3fb1d Před 4 měsíci +1

      አችም አደኔ ሁኖብሻል😂😂

    • @jhgfgj4334
      @jhgfgj4334 Před 4 měsíci

      @@user-gl8cs3fb1d እውነቴን እኮነው ያልተልተጠና እስክርቢስ አስመሰለችው የኖረችው አይመስል በማሃል እያስተነተነች ነው እምታወራው ውሸቱን በደንብ አልተለማመደችውም ያሰለቻል ተጨባጭ የለውም

    • @mymamking8293
      @mymamking8293 Před 3 měsíci

      ኣትፍረድ እንዳይፈረደባቹ ይላል መጽሐፉ

  • @AaAa-pe4lc
    @AaAa-pe4lc Před měsícem

    እኔ በዝህ ቪድዩ የተረዳሁት ልጅቷ አረቡን እንዳፈቀረች ነው የተረዳሁት ምክንያቱም ብዙ ግዜ ተመላለሰች እሰውየው ቤት ቢያንስ ኢትዮጵያ ከመጣች ቡሀላ ፀበል መግባት ትችል ነበር።ስለዝህ የአረቦችን ስም አናጥፋ።

  • @brhanBnyam
    @brhanBnyam Před 4 měsíci +3

    ኮሜቶች ትገርማላቹ ሁሉኣረቦች ኣንድናቸ እዉ እዴየ ስጀመር እደኣረብ መጥፎ ኣለ ከፈለገ ዝብላቹ ኣትፃፉ መጀመርያ የሰዉ ሲመት ተጋሩ

  • @mrwamrwa9518
    @mrwamrwa9518 Před 4 měsíci +1

    ማኔ ስወድህ ጀግናዉ ❤🥰

  • @user-iu4ml5tx1r
    @user-iu4ml5tx1r Před 2 měsíci

    ውይ ምኑም አይጥም አረብ መተት አያቅም ፎንቃ ደፍቶሽ ነዉ

  • @yegnayoutube
    @yegnayoutube Před 4 měsíci +6

    እኔ ግን መቸ ነው ያበደ ፍቅር ይዞኝ ምናዘዘው 😂❤

    • @housemaid5021
      @housemaid5021 Před 4 měsíci +1

      ኤረተይ ውዴ ማፍቀር ይጎዳን አላማሽ ሕይወትሽ ምሥቅልቅል ነው የሚመጣው ውደጂ እጂ እዳታፈቅር

    • @housemaid5021
      @housemaid5021 Před 4 měsíci

      አልሠማም ከባዲነው

    • @user-vc4id5yp4e
      @user-vc4id5yp4e Před 4 měsíci

      ውይ ይቅርብሽ የኔ እናት እብድ እብድ ነው የሚያጫውትሽ 😂

    • @saraaamarech5920
      @saraaamarech5920 Před 4 měsíci

      ክክክጥ😂

    • @yegnayoutube
      @yegnayoutube Před 4 měsíci

      @@user-vc4id5yp4e እመኝ ነበር ተውኩት 😆

  • @aynadisyenealem7152
    @aynadisyenealem7152 Před 4 měsíci +4

    ከዚች ልጅ የታዘብኩትወሬዋ ሁሉ እናቴ በመተት ሞተች አለች ሰውየው መተት አድርጎብኝ አለች አንች እራስሽ መተተኛ ነሽ 😂😂

  • @f.m.asherekmedia3120
    @f.m.asherekmedia3120 Před 4 měsíci +5

    የኩዌቱን ወሬሽን እንደምንም አገጣጥሜልሽ እውነት ይሁንልሽ ብዬ ነበር ግን አንቺ ኩዌትን ትተሽ መጥተሽ ሳኡዲ በሌላ ፕሮሰስ መጥተሽ ኩዌት ያሉት ዘመዶች ናቸው ብለሽን አረጋሽው🙄🙄🙄🙄🙄🤦🏻‍♀️🤦🏻‍♀️ ! የአንቺስ ችግር እንዳለብሽ ታስታውቂያለሽ ግን የገረመኝ የሱ ዋው ፣ ውይ ፣ አይ ፣ ኢህ ..... ምናምን እያለ ለሚዲያው የሚፖስተው ነገር ብቻ እንዲኖረው አስሱን ገሰሱን እያዳነቀ ይሄንን የሌለ ህንዶች እንኳን ያልሰሩትን ፋገራ ፊልም ዱቅ ብሎ የሱ መሰማት አንሶት እኛን የሚያዝገን ! ቲች

  • @mimila1212
    @mimila1212 Před 4 měsíci +24

    ማነው ግን በዛሬው ታሪክ ግራ የተጋባ😳😳

  • @bashat5742
    @bashat5742 Před 4 měsíci +2

    አይዟሺ መም😢❤ ካብድ ነው ሰው ከላ ደረሰበት ሰውን አይ ረደም

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před 4 měsíci +2

    ታላቅ እህትሽንስ እንዴት አለፋት ወይስ ደብቃሽ ይሆናል ወይም ግኑኝነት ይኖራት ይሆናል አመል አይለቅም የአረብ ወንዶች የሃገራችንን ሴቶች ይወዳሉ ይባላል ነገር ግን ህጋዊ ባለቤትሽ ቢሆን ኖሮ ይህ ሁሉ ችግር አይገጥምሽም ንጉስ አይከሰስም እግዚአብሔር ይርዳሽ ከታሰርሽበት ይፍታሽ በፀሎት በርቺ
    ከሞትም ያድናል ኢየሱስ !

  • @user-nr3sy9yy3m
    @user-nr3sy9yy3m Před 3 měsíci +2

    ጌታ ኢየሱስ ይርዳሽ

  • @user-iv6pu8vb3u
    @user-iv6pu8vb3u Před 4 měsíci

    Ayzosh sis 😭❤❤❤

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 Před 4 měsíci +2

    ምኑን ከምኑ ነው አገናተሽ እምታወሪው አች ያለ እድሜሽ ወድ ስለለመድሽ አረቦቹን እያጠመድሽ ነው ወረኛ የአረብ ወድ እኳን ያለፍላጎትሽ ሹኩርት ለመክተፍ ቢላዋ ይዘን ሲያዩ ይፈራሉ

  • @abeykinyozi6653
    @abeykinyozi6653 Před 4 měsíci

    Sebele gebie tetemekie selyie segejie ayezoshe yalefale❤

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 Před 4 měsíci

    አህለን ወሳህለን ማኔ👍👍

  • @HawaKadiro
    @HawaKadiro Před 4 měsíci

    የኔ እናት ህክምና ያስፈልግሻል ::

  • @madimoha280
    @madimoha280 Před 4 měsíci +2

    እኔግን ምንም አልተዋጠልኝም ምንምቢሆን ካላጠፋን አይከፉብኝም

  • @user-qd9hd7wm4n
    @user-qd9hd7wm4n Před měsícem

    ያችወሬ ሁሉም ድራማነው እኛሁላችንም ስደተኛንኮ ሆ ትታገጭ ከርመሽ ፈልገሽጂ ማንም ያለፈላጎትሽ ክብርሽን አይነካ ማንተዘርጊ አለሽ😏😏

  • @Abi-kc6kk
    @Abi-kc6kk Před 4 měsíci +1

    ማኔ ሰአቱን ስለአስተካከልክ እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @birukworkneh6790
    @birukworkneh6790 Před 4 měsíci +5

    ምንድነው የምትዘላብድው

  • @meklityathehayelij1233
    @meklityathehayelij1233 Před 3 měsíci

    እንደ አርብ መተታም አለደ ባለጌ ነቸው በጣም የነሱ መተት ደግሞ በጣም ነው ሚያሰፈራው አያድርሰ ነው ፈጣር ይጠብቀን ሰታሳዝኝ በቃ ከነሱ ጀመአ እንዳትወጭ አድርገውሻን ፅበል ተጠመቂ እኔሰ በልጅወችዋ ሰቀጠቀጥ እሰዋ ሳትቀር ሰትቀጠቅጠኝ ኖርች ጥዩ ወጣ ጠፍው ደግሞ አርብ ርኩሰ ነችው ብቻ መልካም ከሰንት አንድ ሊኖር ይችላን ግን አብዛሀኘወቹ ሰልፍሸ ነቸው 🥺😢

  • @user-gl8cs3fb1d
    @user-gl8cs3fb1d Před 4 měsíci +3

    እየፈጠረች ነዉ እምታወራዉ ወሸት ግን እራሰሸን እያዋረድሸ ነዉ

  • @pesefor8707
    @pesefor8707 Před 4 měsíci +1

    Gazetegnaw sitalekis eshi tilaleh ayzosh endemalet!!!! Yigerimal

  • @FirdosTegegne-vx4cb
    @FirdosTegegne-vx4cb Před 4 měsíci

    yesawdiwchuna yesewyewa metewawek lay aeltewatelgnim weshet nger aelbet

  • @user-tv8hv8ti7e
    @user-tv8hv8ti7e Před 4 měsíci +1

    ይቅርታ ግን ተጋነነ በጣም እንደት ሁሉም አንድ አይነት እርግጥ ክፉ ይኖሩ አሉ ግን ያንች ከፋ

  • @desalangmanore6823
    @desalangmanore6823 Před 4 měsíci

    ትክክል ነው

  • @fikruman1069
    @fikruman1069 Před 4 měsíci +8

    ሥራ ፈጠራ ወጣቶች የሚያነሳሳ አገር የሚገነባ ከስደት የሚያድን ወዝግጅት ብታዘጋጁ አይሻልም?

  • @mennataye3397
    @mennataye3397 Před 4 měsíci +2

    አይድህነት አይድህነት አይ ስደት አይኑ ይጥፍ

  • @saras9696
    @saras9696 Před 4 měsíci +4

    Betam weshet yebeza

  • @islamicshorte8546
    @islamicshorte8546 Před 4 měsíci +5

    የኢትዮጲያ ታሪክሽ ትንሽ እውነት ይመስላል ግን የአረብ ሀገር ወሬዎችሽ ሱፐር ውሸት ነው

  • @awetbirhane
    @awetbirhane Před 4 měsíci +4

    10ኛው ደቂቃ ላይ ምን አለች ለ1 ወር ያህል ምግብ የሚባል ሳልበላ ፀበል ብቻ እየጠጣው ቆይቻለው😂አንዳንዴ የውሸትም አይነት አለው ያንቺ ግን ይለያል ጌታን🙄ደግነቱ እስከመጨረሻው አልሰማሁሽም🤔

    • @islamicshorte8546
      @islamicshorte8546 Před 4 měsíci

      ባትሰሚው ይሻልሻል ወሸት በእግሩ ቆመ ሄደ ትዪ ነበር

    • @tsigeredagetachew6342
      @tsigeredagetachew6342 Před 4 měsíci

      ​@@islamicshorte8546 በእግሩ ብቻ በእጁም ጭምር እንጁ😢

  • @user-vc4id5yp4e
    @user-vc4id5yp4e Před 4 měsíci +2

    ሰውየው በደንብ ሲለጠልጥሽ ሱስ ሁኖብሽ እየሮጥሽ ትሄጃለሽ እንጅ መተት አይደለም
    መተታም ሴት

  • @aynadisyenealem7152
    @aynadisyenealem7152 Před 4 měsíci +1

    ወሬዋ ሁሉ መተት አረ ፈጣሪን ከያዝን እሔ ሁሉ ነገር ይፈርሳል ፈጣሪን ያዙ

  • @user-bx3dg6by4e
    @user-bx3dg6by4e Před 4 měsíci +2

    ሲጀመር አንቺ መተትም አያስፈልግሽ ብልግና የጀመርሽው ከሀገርሽ ስለሆነ እነሱም ጋር እየገለፈጥሽ አቺው መትተሽው ይሆናል

  • @user-os9zh1qg6l
    @user-os9zh1qg6l Před 4 měsíci

    Min Ainet Sewoch Nachu ,METET ,TENQAI MESTEFAQIR ,DENQORO EMNNET.

  • @Yadi437
    @Yadi437 Před 4 měsíci +2

    ምታወራው ሁሉ ውሸት ነው ከፊቷ ያስታውቃል ጥንቆላ ዝሙት ብቻ ነው ወሬዋ ሲጀመር ወንድ ልጅ በምናሳየው ልክ ነው ሚቀርብን

    • @user-zr7yo6wr5g
      @user-zr7yo6wr5g Před 4 měsíci +2

      ትክክል

    • @almazalmaz9745
      @almazalmaz9745 Před 4 měsíci +1

      በጣም ትክክል ቀጣፊ ናት ወሬዋ ሁሉ ዉሸት ነዉ ያስታዉቅባታል

  • @jemilayoutube6757
    @jemilayoutube6757 Před 4 měsíci +2

    በጣም ከባዲ ነሽ ሁሉንም መተት መተት ነዉ የምትይዉ አላህ ወደራሥሽ ይመልስሽ አልሃምዱሊላህ እኔ 6 አመቴ አንዲቤት ቀጥ ብለዉ አያዩም ስራየን እሰራለሁ እነሱም ለሠዉ ክብር አላቸዉ

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 Před 4 měsíci

      Werja gena legena esaneme selehonshe ya edela newe teketelate yemeta newe merekate newe tebelashe metefo negereje mene tebeleshe

  • @aminaahmed-zz9dj
    @aminaahmed-zz9dj Před 4 měsíci +2

    ግን እኔ የምሰማው ሁሉ ተረት ተረት ነው የሚመስለኝ ልጂቷ እራሷ ከመተት ጋ ቁርኝት ያላት ትመስላለች ምነው ስለ እናቱዋም ያወራችው ሁሉ መተተ መተት ትላለች አዑዙቢሏህ ሚነሸይጧን እሮጂም እኔ አልሀምዱሊሏህ ይህው 13 አመቴ በአርብ ሀገር ግን የምዳም ጨቅጫቃ ያጋጥመኛልጂ እንደዚህ አይነት አፅያፊ ተግባር የሚያድርግ የለም ዝብላችሁ የአርቦችን ስም አታጠልሹ

    • @agsgaxyaydaudb5880
      @agsgaxyaydaudb5880 Před 4 měsíci

      እረ አረቦች ቤት የለም መተት ነይ ላሳይሽ ሂጂ ሞሮኮ ቤት ሂጂ ኢራቂ ቤት እኔ በአይኔ ያየውት የጥንቆላ አይነት ታያለሽ መዋጥን ቤት ጋደኛዬን ጭንቅላቶን በቁራን አፍዝዘው ሀገሮ እንዳትገባ የእነሱ አገልገልጋይ ብቻ ሆና እንድትቀር ነው ያደረጎት ሀገሮ ገብታ እንዳትኖር ጭንቅላቶን ዜሮ ነው ያደረጎት መተት የለም ትያለሽ ደፋር

  • @Rrahwa123-hy6qz
    @Rrahwa123-hy6qz Před 3 měsíci

    ገዳም ሂጂ ፀበል ፀሎት ስገጂበት እውነቱ ይወጣል ችግር አንዳለባት ነው የሚያሳየው እና ፀሊይ ትድኛለሽ እግዚአብሔር ታላቅ ነው

  • @user-yb3ux1zb3j
    @user-yb3ux1zb3j Před 4 měsíci

    ቢዜ አይዞሽ እእቴ

  • @user-fy7ur6vl1d
    @user-fy7ur6vl1d Před 4 měsíci +1

    አሁንም መተቱ አለቀቀሽም ዳይ ወደ ፀበል

  • @saramarkon5451
    @saramarkon5451 Před 4 měsíci +1

    ሚዲያ አገኘን ብላቹ አትፈላሰፉ እየመጣቹ አንዳንድ የማይመስል ነገር አትቀባጥሩ

  • @amenamohammed115
    @amenamohammed115 Před 4 měsíci +17

    እኔ ባህሬን ኩዬት ኳታር እና ዱባይ ሰርቻለው አሁንም ዱባይ እየሰራው ነው አንድ ቤት 7 አመት በዙሪያዬ ያሉ መጥፎ ሚባሉ አሰሪዎች አለ ግን ምላሳቸው ነው መጨቃጨቃቸው ነው ክፉ አሰሪ ያስባላቸው መተት አረብ ሰራተኛ ላይ ሰምቼም አይቼም አላውቅም ይህ ዳር ዳር የሆነ ፒክቸርን ለማበላሸት ይመስላል
    ቀጣይ ደሞ አረቦች ሀበሾችን እንደሚፈሩ አላህን እራሱ አይፈሩም ያለማጋነን ነው ምልህ ኮስተር ብለህ አላማህን ካወክ አይደለም ሊነኩህ ሊያናግሩህ ይፈሩሀል ሳይፈልጉ መደፈር ምናምን እንዳለ ሆኖ የዝህች ልጅ ታሪክ ግን 100% እርግጠኛ ነኝ ተረተረትና የፈጠራ ነው ግልፅ ነው ደሞ ትቀበጣጥራለች ፀበል ሂዱ አንተም እሷም እሺ ፈጣሪ ይማርሽ
    ማን ያዘዋል ሰው እያወራ አታቋርጥ አንዱ ጥያቄ በትክክል ሳይመለስ ወደሌላ ጥያቄ አትሂድ በደንብ ጠይቃቸው ከ እዮሀ ሚዲያ ከኤልያስ ደግነት ትምህርት ውሰዱ

    • @SignalAmioun-bx2cl
      @SignalAmioun-bx2cl Před 4 měsíci

      Beyebetu sent gud ale endi ergtegna honesh atnageri mert aseriwoch endalum aremene ALU lemenager eskikebd deres

    • @user-xg3uy8en9n
      @user-xg3uy8en9n Před 4 měsíci +1

      አቺ ከአረብ አገር ሰዎች አንዱን ቤት ነው የምታቂው እጂ መተት ሱዳን አረቦች የታወቁ ናቸው

  • @senaitabay5152
    @senaitabay5152 Před 4 měsíci +1

    Ere men aynet kotet naew tsebel gebi benatesh

  • @Rahelname
    @Rahelname Před 4 měsíci +1

    ዛሬ 🥇አንደኛ ነኝ ❤❤❤❤❤

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv Před 4 měsíci

    🔥🔥🔥

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 Před 2 měsíci

    Le birr belesheee yaregshew naw be metetteee atasabiii

  • @habibaethiotube9598
    @habibaethiotube9598 Před 4 měsíci

    የማረቢ ነሽ አረቦች መመት አያውቀውም ራስሽን ለምን አታስከብሪም

  • @ayutadese6100
    @ayutadese6100 Před 4 měsíci +3

    የአመቱ ምርጥ የፈጠራ ታሪክ !!! ግን ማነው ፅፎ የሰጣት? እውነቱን ለመናገር እስከ አሁን ያየኋቸው ሁሉ ጥርጣሬ ጥሎብኛል ። ብሮ ብሮ

    • @tigistgetachew4148
      @tigistgetachew4148 Před 4 měsíci +1

      ማርያምን እውነተኛ ታሪኳ ነው እኔ እራሴ እዚህ ላይ ሳይት ደንግጮለሁ ማርያምን

  • @user-bf7wq8qt4h
    @user-bf7wq8qt4h Před 4 měsíci +117

    እኔ ግርም ሚለኝ አረባገር ለመሄድ ብዙ ስቃይ አይተው ፕሮሰስ ምጨርሰ ከሄድን በኻላ አረቦች ቤት እየበላን ደሞዝ እየከፈሉን በነሱዋይፋይ እየተጠቀምን ወደ ሀገር ስንመለስ አረቦች እዲናቸው ብሎ መካድ አይከብድም ሰውን ያላመሰገነ እዴት ፈጣሪ ያመሰግናል እንደውም አረቦች እድ ሀበሻ ጨካኝ ቢሆኑ መች ያሰሩን ነበር እኛን ችለው ኖረው ተመልሰን እነሱን ማማት አይከብድም ፈጣሪው ይወደዋል ይሄን ክደታችን ብቻ አጂብ ያሰኛል

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Před 4 měsíci +45

      ስንት ሰይጣን የሆኑትን አስርበው አሰቃይተው የሚገድሉትን እንርሳቸው?

    • @merimahassenmerimahassen8718
      @merimahassenmerimahassen8718 Před 4 měsíci +3

      ሰህወላሂትክክል መቸም ሰወቸን በመጥፎአላወራም

    • @kalebdaniel7414
      @kalebdaniel7414 Před 4 měsíci +11

      በዘርሽ ይድረስብሽ ምን ይባላል

    • @user-bf7wq8qt4h
      @user-bf7wq8qt4h Před 4 měsíci

      @@kalebdaniel7414 እዳተ ፍጡር አምላኪ መሰልኩህ እድ እኔ ሚጠብቀኝ አይተኛም አያቀላፋም እውነቱን ስላወራሁ ቁስል ግን ቀሰቀስኩብህ አይዞህ ቢመርህም አጣጥመህ ዋጠው።

    • @alemtsehayworku7160
      @alemtsehayworku7160 Před 4 měsíci +29

      ሁሉም አሰሩወች አንድ አይደልም ሰለዚህ በማታውቁም አትፈረጂ እሺ

  • @jemelajemela6978
    @jemelajemela6978 Před 4 měsíci +13

    ማኔ እኔ በጣም አክባሪህ ነኝ እኔ አረብ ሀገር ኖሬለው አሁን እሷ የምትለው ነገር በሙሉ አረብ ሀገር በፍፁም የለም በጣም ነዎረኛ ነች ቢያንስ ለፕሮግራሙ ክብር ቢኖራት መልካም ነዎ ለሌላ ጊዜ የምታቀርባቸውን ሰወች በደብረ አጥናቸዉ እርግጠኛ ነኝ እሄ የሁሉም ሰው ሃሳብ ይመስለኛል ግን ከድፍረት እዳትቆጥርብኝ ለፕሮግራሙ ካለኝ ክብር አንፃር ነው

    • @bashat5742
      @bashat5742 Před 4 měsíci +2

      አት ፍረዱ ፈረጅ አረጅ ነው ይበላል

    • @mafivlogs5144
      @mafivlogs5144 Před 4 měsíci +2

      አረብ ሀገር ሰው ቤት ሰርቶ አያቅም በምን ያቃል እሱ

    • @aleassefa
      @aleassefa Před 4 měsíci

      እቺ ውሸታም ነት

    • @esmutilove92
      @esmutilove92 Před 4 měsíci +1

      Besew life men agebachu yederesebet yawekewal enante akababi teru kehone hulum Arif new malet new bemayagebachu atezebareku

    • @Bezi21599
      @Bezi21599 Před 4 měsíci

      እራስሽን ወክለሽ ኑሪ ሴትዮ

  • @Tezu948
    @Tezu948 Před 4 měsíci +1

    ምን ከምን ነው የምትዘላብደው አንቺ ማን ስስለሆንሽ ነው 😄😃😃

  • @Birtukan-ii4cf
    @Birtukan-ii4cf Před 4 měsíci +1

    ልጅቶ ከመተት ጋር ያላት ነገር አረ ወደዛ እራስሽ ላይ አታሞርች

  • @fatumamohammed8459
    @fatumamohammed8459 Před 4 měsíci

    ኮሜታተሮች እኮ ሥታሥቁኝ ዉዶቸ አላህ ይጠብቃችሁ በያለችሀበት ያረብ

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 Před 4 měsíci +1

    አሁንም አልተረጋጋሸም ፀበል ሂጂ የተዘበራረቀ መንፈሰ ነው የሚታይብሸ

  • @RuhamaKefyalew
    @RuhamaKefyalew Před 4 měsíci +1

    ልጅቷ አሁንም የሆነ ልክ አይደለችም የመምህር ተስፋዬን ትምህርት ብታዳምጥ ጥሩ ነበር

  • @likuamsalu18
    @likuamsalu18 Před 4 měsíci +1

    From beginning up to ending መተት ነገር ufffffffffffffff

  • @hawaTadese
    @hawaTadese Před 4 měsíci

    ማን ያዘዋል❤❤❤

  • @user-qd9hd7wm4n
    @user-qd9hd7wm4n Před měsícem

    ተመልሠሽ የሄድሽው እሡን ፈልገሽነው ማቱ

  • @user-uf4ki9gk2t
    @user-uf4ki9gk2t Před 4 měsíci

    yegabawe sew ale ye lejito weray minm legabag alchalem tirkawen alchalchbetm fetari yehunish ke baherin saudi drese temesasay sewoch beza lay bezhi derja yemitages areb manew endayyy errr uuuu

  • @almazalmaz9745
    @almazalmaz9745 Před 4 měsíci +1

    ሲጀመር ሪስቶራንት መጠአም ባህሪን ማንም ያቦካዉን አይበሉም በጣም ይፀየፋሉ ይህ የባሀሪን ያወራሽዉ የማይመስል ነገር ነዉ እኔ ከኢራኖች ግብጾች በሀሪኖች ሳዉዲዎች ሰርቻለሁ ግን አንቺ የምትይዉ ከእዉነት የራቀ ዉሸት ነዉ

  • @onelove3763
    @onelove3763 Před 4 měsíci +4

    ልጅቷ ግን…😏

  • @fetiyamahamud-vg4hm
    @fetiyamahamud-vg4hm Před 4 měsíci

    Abeeeeet wusheeeeeeeeeeeeet manee next check background of your guest please

  • @user-gh6ki7zw1z
    @user-gh6ki7zw1z Před 4 měsíci +1

    16 አመት ጎርምሳ ልጂ እያለሽ ይህንን ታርክ ብለሽ ታወሪለሽ

  • @enzemrtubeab_21zimare.
    @enzemrtubeab_21zimare. Před 4 měsíci

    ❤❤