እናቴ 8 ወር ታማ ብታርፍም እኔ በሊቢያ በኩል ተሰደድኩኝ || እንተንፍስ #15

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • ዮርዳኖስ የልጅነት ስቃይ አይታለች::እናቷ የምትወዳት ውዳጇ ከአባቷ ጋር የፍቅር ግንኙነት እንዳላት ስታውቅ እናቷ ታማ ታርፋለች::አባቷ በእናቷ ቤት የእናቷ ወዳጅ አግብቶ እንደሚኖር ስትሰማ ከቤት ተፍታ ወደሊቢያ ትሄዳለች::የጉዞ ውጣ ውረዷ አሰቃቂ ነው::ማንም የላትም::ወንድሟን ፍለጋ ወደ ኢትዮጵያ መጥታለች::ቪዲዮን ተመልክታችሁ ወንድሟን ካለበት አገናኙት::

Komentáře • 359

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 Před 5 měsíci +45

    ዋው አትበል እንደዝህ አትሳቅ ምትሉ ሠዎች ግን ጤነኞች ናችሁ?አንድ ሰው የእናንተን ህይወት እስከ አልነካ ድረስ ከነ ማንነቱ መውደድን እና ማክበርን ልመዱ እስኪ😊❤

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 Před 5 měsíci +1

      What the heck that is wrong yes He is so annoying when he is saying እህ እህ ዋው እረሌለም ነገር ይላል It’s a bad habit

    • @Lionsimba2024
      @Lionsimba2024 Před 5 měsíci +1

      ደም ነው እኮ የሚያፈለላው😂😂 ኮመንት እንኩዎን ይይቶ ኣይተውም

    • @tigisthayilu7668
      @tigisthayilu7668 Před 5 měsíci

      አይ የለም እሱ ነቱን ትቶ እናንተን ይምሰል

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 Před 5 měsíci

      @@tigisthayilu7668 he is so fake he have to accept people’s comments instead annoying people’s

    • @Lionsimba2024
      @Lionsimba2024 Před 5 měsíci

      @@tigisthayilu7668wowwwwwww🙈🙈🙈 የሚባልና የማይባል ነገር ኣለ

  • @etagu205
    @etagu205 Před 3 měsíci +2

    ምን ደሰ ያለኝ. መሰለሽ ጌታ ዛሬ ላይ እንደምታመሰግኝዉ ክብሩን እንደምትናገርሪለት ያዉቅ ነበር እድል የሰጠሽ ክብሩን ይዉሰድ ዛሬ የእንደገና አምላክ ይባረክ እኔ እናትሽ ነኝ ልጆቼ በጌታ ቤተሰቦሽ ነን. ተባረኪ

  • @jelo3241
    @jelo3241 Před 5 měsíci +15

    አቤት ጌታ ሲገባህ እኮ እንዲህ ነው የፍቅር የምህረት ልብ ይስጥሃል ። ተባረኪልኝ

  • @brookalemu
    @brookalemu Před 5 měsíci +10

    ውድ ዮርዲ የኔ ቆንጆ ታሪክሽን ደጋግሜ ሰማውሽ ታሪክሽ እጅግ አሳዛኝ፤አስታማሪ ነው ፤ስለ ህይወት ብዙ ካንቺ ተማርን ስደትን ፤ በተለይ ስለናትሽ የኋላ ታሪክ ስትነግሪን ፤ ደግነቷን፤ፍቅሯን፤ባጠቃላይ እናት ምን እንደሆነች በደንብ ሳትረሺ በልብሽ ውስጥ ያለውን ነገርሽን ሚገርም ነው ኢትዮጲውያን በሙሉ በተለይ ለእናት ያለን ፍቅር የተለየ ነውና የእናት ፍቅሯን ቀሰቀስሽብን በመጨረሻ ጌታ ዘመንሽን ይባርከው ፤የልብሽን ምኞት ቤተሰቦችሽን ወንድምሽን እንዲገናኝሽ ፀልይ ጌታም ፈጣሪ ይረዳሻል አግኝተሸም በድጋሚ ታሪክሽን ለመስማት እንጓጓለን ::

  • @Bezi712
    @Bezi712 Před 3 měsíci +4

    ያንችን የስደት ሂወት እኔም በትንሿ ጅቡቲ ባህርላይ አጋጥሞኛል ስላዳነን እግዚአብሔር ምስጋና ይገባል🥰♥️🙏

  • @titiabebe4310
    @titiabebe4310 Před 5 měsíci +34

    እባክሽ ነይ ጀርመን ልጋብዝሽ እናትም እህትም እሆንሻለሁ ዉስጤ ገባሽ፣፣፣

    • @yordanosmehratte9298
      @yordanosmehratte9298 Před 4 měsíci +1

      Eshi y ene enat pls cl me

    • @geemayle7969
      @geemayle7969 Před 4 měsíci

      @@yordanosmehratte9298 እኔም በደስታ እህት እንሁን Sweden ነው የምኖረው

  • @fevennewyork4493
    @fevennewyork4493 Před 5 měsíci +20

    ኡፍፍፍፍ ትንፋሽ እያጠረኝ ጨረሱክ እንዴት ይገርማል ወይ እግዚአብሔር የኔ እናት እንኳንም ለዚህ አበቃሽ 😢የናትሽ አምላክ ይህንን ሁሉ አልፎ እኮ ስንቶቹ ህዝባችን ወይኔ ድህነት አይኑ ይጥፋ ስደት የታባቱ ደሞ ስትችልበት ታሪኳን ስትናገር ደስ ትላለች በሚገርም መልኩ ነው የነገረችን❤️✊

  • @aklil6915
    @aklil6915 Před 5 měsíci +17

    የኔ ውድ ዮርዲ አንቺ የተባረክሽ ውስጥሽ ንጹህ የዋህ እርሁሩህ በበጎ አድራጎት ፈጥነሽ የምትደርሽ የተወደድሽ እህት ነሽ ዘመንሽ ይባረክ። የኞ ሂመት እንደ መጽሀፍ እየተገለጠ የሚነበብ ሂወት ነው ያለን የሚደንቀው በጌታ ምህረት በሂወት ንሩ መባላችን ነው እናም እንዳንቺ ጀግና እህት እ/ር በከተማችን ስለሰጠን ሁሌም ክብሩን ይውሰድ ❤❤❤

  • @firagentgebermedhen3986
    @firagentgebermedhen3986 Před 5 měsíci +14

    It was good conversation ከተናገርሽው ውስጥ እግዚአብሔር ሲወድህ ሰው ነው የሚስጥህ ሁሌም እግዚአብሔር ካንቺ ጋር እንዲሆን እመኝልሻለሁ

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 Před 5 měsíci +52

    የእኔ አናት እኔን ጨምሮደጋግ ኢትዮጵያውያን ሁሉ እህት ወንድሞችሽ ነን❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesrakteklu3222
    @mesrakteklu3222 Před 5 měsíci +17

    የኔ ቆንጆ ሁሉም ወደዚህ ምድር ሲመጣ ሁሉም የየራሱን ምክንያት ሊኖር ነው ያቺም የመጣሽበት ምክንያት በደዚህ ዘመን የልብን ይቅርታ እድታስተምሪ ነው እናትሽ ለምድር እደአንቺ አይነት ልጅ አበርክታ አለፈች የሱዋ የተስበረ ልብ አንቺ አደሽው አሁንም እሄ ውብ ልብሽ 🌹🌹🌹እዳበበ ይኑር🙏❤️

  • @cr-mr5th
    @cr-mr5th Před 5 měsíci +158

    በጣም ነው የወደድኩሺ እባክሺን ወደ አሜሪካ ከመጣሽ እኔ ጋ ነይ ጎብኝኚ እናት ልሁንሽ:

    • @dinkeneshzeleke1257
      @dinkeneshzeleke1257 Před 5 měsíci +9

      Yenn deg anchi degimo aslekeshign tebarekilign

    • @nefassilknefassilk3985
      @nefassilknefassilk3985 Před 5 měsíci +2

      Wiyyy yenenat keyet tegegnesh yene konjo? Indezih aynet sew eko ketarik ketfa koyitoal.i wish betegenagnachihu❤❤❤tebareki

    • @titiyababe9490
      @titiyababe9490 Před 5 měsíci +2

      That is sweet 💞

    • @asterwarga14
      @asterwarga14 Před 5 měsíci +4

      መልካም ሰው ተባረኪ🙏🏾

    • @yordanosmehratte9298
      @yordanosmehratte9298 Před 5 měsíci +5

      አመሰግናለሁ ስለጣፉጩና ትሁት ልብሽ, እባክሽን ደውይልኝ በውስጥ መስመር እናውራ.

  • @shutup239o
    @shutup239o Před 5 měsíci +31

    የኔ እናት አይዞሽ ኤርትራዊ ስጋውን አይጥልም

    • @michaelcorleone1861
      @michaelcorleone1861 Před 5 měsíci +3

      ሀቅ

    • @user-gr6ds1ou7t
      @user-gr6ds1ou7t Před 5 měsíci +2

      😂😂😂😂😂

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt Před 5 měsíci +3

      😂😂😂 አዎ እስር ቤት ፣ ባህር ላይ ፣ ነው ሚጥለው

    • @kiruwr4kb
      @kiruwr4kb Před 5 měsíci

      ​@@Amen-vh8ptngerugn alksa yemen ena sawdi yteyequ 😢

    • @asterbeshah579
      @asterbeshah579 Před 5 měsíci +5

      I think overall we should care for humanity instead of tribes, race or our birth land

  • @user-tt7fl2zm6s
    @user-tt7fl2zm6s Před 5 měsíci +15

    አፌን ከፍቼ ደስ ብሎኝ አሳዝነሽኝም ነው የጨረስኩት በዛላይ ደሞ ንግግርሽ ጨዋታሽ ደስ ሲል ወድጄሻለው ቀሪ ዘመንሽን በደስታ ያኑርሽ ውድድ የኔ ቆንጆ

  • @yafetdaniel6399
    @yafetdaniel6399 Před 5 měsíci +13

    በጣም በደስታ እያጣጣምኩ ነው ያዳመጥኩት በጌታ ላይ ያላት ዕምነት ይጋባል ተባረኩ🙏

  • @edombekelekumssa373
    @edombekelekumssa373 Před 5 měsíci +10

    ደስ ሰትል እችን ልጅ ያገባ ሰው የታደለ ነው በብዙ መከራ አልፋ ጠጥንካሬዋ ያስገርማል

  • @tekalgnshimels2970
    @tekalgnshimels2970 Před 5 měsíci +8

    ፊልም እንደማየት ነው ያየሁት ደስ ይላል ፈጣሪ ይርዳሽ በጣም እድለኛ ነሽ።

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 Před 5 měsíci +7

    እግዚአብሔር እንኳንም ለዚ አበቃሽ ጎበዝ ሴት ነሽ መወለድ ቋንቋ ነው ጥሩ ጎደኞች አሉኝ በለሻል አይዞሽ
    መፈለጉ ባይከፋም ከሆነ እጅግ ደስ የላል ካልሆነ ደሞ ባለሽ እድሜ ለራስሽ ኑሪ ላይፍ ሾርት ነው ባገኝሽ ደስ ይለኛል እህት እንሆንሻለን ❤❤

  • @tgnegn3879
    @tgnegn3879 Před 5 měsíci +15

    ማንያዘዋል ተባረክ የሰዎችን አስተያየት ሰምተህ ስለምታስተካክል።

  • @amanuel3005
    @amanuel3005 Před 5 měsíci +11

    ዋውውው በጣም ነው የሚገርመው አደኛ ቡዙ ነገር ነው የተማርኩት አብ ሀገር እንግልዝ አሉ ።ኤርትራዊ የዓረዛ ሤት አሉ።ከሣ ላጋናይሽ ።የኔ እህት በዚ ልርዳሽ ኤርትራ ያሉ ቤተሰብ ደውላ ልትጠይቅልሽ ፍቃደያ ነሽ❤❤❤❤ፈጣሪ ፈት ለፊት ከወድምሽ ያገናየሰሽ

  • @sirgutamera4806
    @sirgutamera4806 Před 5 měsíci +12

    በህጋዊ መንገድ ብትሰደድም ስደት ያሳብዳል ወረቀት ኖሮህ ትጨነቃለህ

  • @yordanosmehratte9298
    @yordanosmehratte9298 Před 5 měsíci +18

    ሰላም ለእናንተ ወገኖቼ ,በጣም አመሰግናለሁ ስላሳያችሁኝ ፍቅር, እንዱሁም መልካሙ ምኞታችሁ .በተለይ እየደወላችሁ ደግሞ አይዞሽ እያላችሁኝ እህትና ወንድም እንሆንሻለን ያላችሁኝ በተለይ ናቲ ከእስራኤል በጣም አማርር ነበር ሁሉ ተሞልቶልኝ ያንችን ታሪክ ከሰማሁ ቦሆላ ማመሰግንበት ብዙ ነገር እንዳለኝ አየሁ አለኝ ,ይህም አልነበር የእኛ አላማ አንድ ሰውን እንኳን ከነካ ስለዚህ ተሳክቶልኛል::

    • @BetelTekl
      @BetelTekl Před 5 měsíci +1

      Ur strong betam hopefully u will get ur family ayzosh be strong❤🙏now ur are living and greatfull that's what God wants being greatfull good luck yordiy with ur future.

    • @liyagebretsadik
      @liyagebretsadik Před 5 měsíci

      ወጥቶ ስላተናገሩ እንጂ ስንቱ ስንት ጉድና መከራ ከአምላኩ ጋር እየተሻገረ ይኖራል ማሰብ ያለብን ይህ አለም መከራ ናት አንዱ ሲያልፍ ሌላ ይተካል ዋናው እግዚአብሔር እንዳልተወን ማመን በመከራ መሀል ፈጣሪ እየሰራን እናልፋለን በርቺ

    • @lemlemchane9609
      @lemlemchane9609 Před 5 měsíci +2

      Ebs ቅዳሜ ከሰአት ብዙ ሰዉ ሰለሚከታተላቸዉ እነሱ ጋም ሂጂ አይዞሺ ግዜዉ ሰለደረሰ ይሆናል የተነሣሺዉ ለመፈለግ በርቺ

    • @sweetjesus6898
      @sweetjesus6898 Před 5 měsíci +4

      የኔ ማር ዮርዲ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል፡ በጣም ተባረኩብሽ ! በአንድ ወቅት አብርን የምናመልክ የነበርን ነገርን ግን ላታስታውሽ ትችያለሽ፡፡ ገርባ ተወልጄ ያደኩ፥ በእንግሊዝ አገር የምኖር ነኝ፡ እንዳንቺ የእግዚአብሄር ቸርነት የበዛልኝ ነኝ፡ ባንድ ወቅት እንዳገኝሽ እመኛለሁ፡ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ !! ❤

    • @simatafara759
      @simatafara759 Před 5 měsíci +1

      ሰላምሽ ይብዛ እህቴ አንድ ነገር ልበልሽ እኔም ሰው የለኝም ብቻዬን ነኝ እናት እና አባቴ ሞተዋል አክስትም ዘመድ ምንም አላውቅም ነበር በ 18 አመቴ ማንነቴን ፍለጋ ጀመርኩ ብዙ ዘረማንዘሮቼን አገኘው የሰው ጥማት ስለነበረብኝ በአባት የማንገናኝ ወንድሜ አብሮአቸው ስለሚኖር አብሬያቸው መኖር ጀመርኩ ግን ምንነቱን ሳላውቅ ከወንድሜ ጀምሮ ሁሉም ፌት ነሱኝ በመጨረሻ ወንድሜ ቸርች ሚባለውን ተይ አለኝ በጌታ ነበርኩኝና አሁንም በጌታ ነኝ ሁሉም ጠመሙ መተው እንደማልችል ነግሬ ከቤት ወጣው ቸርች ተጠለልኩ ጌታ እረድቶኝ አለው ፈልጌ ያገኘዋቸው ዘመዶቼ እስካሁን አይፈልጉኝም ምን ልልሽ ፈልጌ ነው ዋናው ዘመድንሽ እየሱስን ይዘሻል ብዙ አትጓጊ ለማወቅ ያህል ብቻ እወድሻለው በጌታ እህትሽ ነኝ

  • @ENTube-vi5km
    @ENTube-vi5km Před 5 měsíci +31

    አየነውኮ ዋጋ የከፈልንበትን ስደት ሐገሬ ኢትዮጵያ ይቅር በይኝ አንችን እንደማትጠቅሚ ትቼሽ ብዙ መከራ አይተን የሰው ሐገር ገብተን ብዙ እንሰራለን ገንዘብ እናገኛለን ግን ደስታ የለ ልፋት ብቻ ፍቅር የለ አብሮ መኖር የለ ሰው አለ ግን ልብ ልብ የሚገናኝ የታደለ ነው ሐገሬ ማሪኝ😢

    • @sirgutamera4806
      @sirgutamera4806 Před 5 měsíci +7

      የልቤን ፃፍሽልኝ

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 Před 5 měsíci +1

      በማንኛውም ሰአት ወደ ሀገር መመለስ ትችያለሽ

    • @senaysenayet775
      @senaysenayet775 Před 5 měsíci +4

      አይዞን ውጭሀገር ገንዘብ እንጂ ሕይወት የለም ብራችሁን አታባክኑ ሀገራችሁ ቅርስ ይኑራችሁ ሰውሀገር ቤት አትግዙ ኮንደሚኒየምም ቢሆን ሀገራችሁ በተረፈ ያለፋችሁትን እንዳለፈው ክረምት መተው ወደፊት ብቻ

    • @Abel-q2g
      @Abel-q2g Před 5 měsíci

      በፃፍሽዉ እስማማለሁ

    • @joseoneway6090
      @joseoneway6090 Před 5 měsíci

      ቀዳዳ

  • @amelworkdesta4601
    @amelworkdesta4601 Před 5 měsíci +8

    የናትሽ መንፈስ ጥሎ አልጣለሽም ሰው በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ፈጣሪ ልኮልሻል።

  • @zufanghermai7459
    @zufanghermai7459 Před 5 měsíci +6

    ሰላም እህቴ!! የእናትሽ ትውልድ ቦታ ዓረዛ ከሆነ ኣዲስ ኣበባ ውስጥ የዓረዛ ሰዎች ኣጠያይቅና ማግኘት ትችያለሽ:: ጌታ ይርዳሽ

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 Před 5 měsíci +16

    ያንቺ ታሪክ የእኔም ነው አይዞሽ ሁላቺንም እህቶችሽ ነሺ ::

  • @elizabethhaile9604
    @elizabethhaile9604 Před 5 měsíci +11

    ማኔ ስወድህ የዛሬዋ እንግዳ ልዩ ናት❤❤❤❤

  • @Rahelbelete-xw7ye
    @Rahelbelete-xw7ye Před 3 měsíci +1

    እህቴ እንኳን ጌታ እየሱስ አገኘሽ በቃ ዋናው እሱ ነው። ደስ የምትይ ልጅ ነሽ ደግሞ አይዞሽ ከዚ በሃላ አገርሽ ላይ ብትኖሪ ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ❤

  • @dodygebre7143
    @dodygebre7143 Před 4 měsíci +2

    አንቺ ጎበዝ የድንግል ልጅ የተቀረውን ህይወትሽን ይባርክልሽ🙏♥️

  • @TigistDessie-gt9rs
    @TigistDessie-gt9rs Před 5 měsíci +5

    የኔ ቆንጆ ትልቅ ልብ አለሽ የይቅርታ የናትሽን ቤተሰብ እግዜር ያገናኝሽ ወንድምሽንም ጭምር ምርጥ ኢትዮጵያዊ ያውም ወሎዮ

  • @SA-oc2kw
    @SA-oc2kw Před 5 měsíci +5

    Thanks for sharing your story! I pray that you get in touch with your family soon and the void in you is filled!

  • @danm1829
    @danm1829 Před 5 měsíci +22

    የሊብያን ጉዞ አስታወሰችኝ፡ ዘግናኝ ፈታኙ ጉዞ😢 thanks God ታለፈ

  • @MashoAli-tr4gf
    @MashoAli-tr4gf Před 5 měsíci +7

    ማንዴ እበክህን ጣልቃ አትግባ የእንግዶቹን እንስማ

  • @aselefdesalegn6381
    @aselefdesalegn6381 Před 5 měsíci +4

    ዮርዲዬ የኔ ቆንጆ እህት፤ ብዙ አልፏል በህይወታችን ሁሉም ያልፋል፤ ደሞ አልፏል

  • @abebechkeroresa9696
    @abebechkeroresa9696 Před 5 měsíci +5

    ማኔ እባክሕን ያቀረብካቸው እንግዶች ያውሩ

  • @Kidu853
    @Kidu853 Před 4 měsíci +1

    ዮርዲዬ አንቺ ጎበዝ ነሸ ታገኛቸዋለሽ ግን ቤተሰብሽን አግኝተሽ ደስታሽን መስማት እንፈልጋለን ፈጣሪ ይርዳሽ ግን ዮርጂዬ ብታሳውቂን ደስ ይለናል እጓጓዋለው

    • @yordanosmehratte9298
      @yordanosmehratte9298 Před 2 měsíci

      Thank u dear ,ፅፊ ነበር አላየሽውም ማለት ነው,ወንድሜ ሳምሶምና አጎቴ ኪዳኔ ተገኝተዋል,እግዝያብሄር ይመስገን::

  • @peacejusticeforall6806
    @peacejusticeforall6806 Před 5 měsíci +10

    Hi yorda if you could try an Eritreans media in tigrina you could use a translater if you not able the chance is more higher to find your brother or your ankle. As Eritrea is a small contry poeple know each other and the good thing is you have the District Arezza
    Wish you a good luck❤

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 Před 5 měsíci +7

    ይህች ልጅ እንግሊዝ አገር ሩት ተስፋዬ አስከሬን ለመላክ የረዳች ናት ??

  • @firehiwothaile4892
    @firehiwothaile4892 Před 5 měsíci +35

    ኤርትራ ውስጥ ebs በደንብ ስለሚታይ በሱ ፈልጊያቸው እግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt Před 5 měsíci +2

      የሃብታም አቃጣሪ እነዚህ ትንንሽ ዩቱብ እንዴት ያድጋሉ

    • @user-lg3xs2hz7c
      @user-lg3xs2hz7c Před 5 měsíci +2

      @@Amen-vh8ptየልጅቷ ቤተሰቧን ማግኘት ነው ወይስ የዮትዮበሮች ነገር ነው የሚበልጠው? እንደው ምን ጉድ ነሽ

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt Před 4 měsíci +1

      @@user-lg3xs2hz7c አዎ በትንንሾችም ሰው ይገናኛል ጆሲዋኢንዘሃውስ እንዴት ነበር ሚያገናኛቸው?

  • @tignehwodajo7088
    @tignehwodajo7088 Před 3 měsíci +3

    Thank you for this story the way she talk the way she explain it’s look like tragedy drama, but the girl explanation is someone talking about the movie it’s look like that but anyway very nice story if she got someone writer this thing could be movie. Thank you anyway and you brother bring, more people like this to learn life experience how Ethiopian struggle until they get their destination and anyway it’s look like movie thank you Manyazwal for this story

  • @lovenature4241
    @lovenature4241 Před 5 měsíci +4

    WHAT A WONDERFUL LADY. HOW FORGIVING SHE IS. GOD BLESS YOU.

  • @meklityathehayelij1233
    @meklityathehayelij1233 Před 5 měsíci +1

    ሲጀመር ሁሉ ወለዩ አከሰንቱ ደ አደለም አባባል ነው ጂ ከአድሳባ ከተጠራቀሙ ወለየወች እጥፍ አከሰንታችን ያምራን ኀበዝ ነሸ ጀግነ ሴት እግዛብሄር እንደ እኘ አደለምነ ይምርነል አንዳንደ ለማሰተማር ነው ፈጣር ሁሉ ነገር የሚያሳየን 🙏👌❤️

  • @bezuneshnigussie975
    @bezuneshnigussie975 Před 5 měsíci +44

    የኔ የዋህ
    ይህ ሁሉ ለልጆች የተረፈ የአባቶች የተበላሸ ስብእና
    አይ አአኢትዩጰያ ነገር

  • @konjittilahun3246
    @konjittilahun3246 Před 5 měsíci +3

    መድሀኒዓለም ይርዳሽ።ፈጣረን ከነእናቱ ከቤተሰቦችሽ ያገናኙሽ🙏🏿✝️❤️

  • @godthanksgoodforeverything7285
    @godthanksgoodforeverything7285 Před 4 měsíci +1

    She very strong &smart and hard working l know her

  • @Ethiopia2112
    @Ethiopia2112 Před 5 měsíci +2

    ከዚህ የምንማረው ልጅ ከወለዳችሁ በኋላ አታግቡ ልጆቻችሁን አሳድጉ ለልጆቻችሁ ዋጋ ክፈሉ የዚች ልጅ ታሪክም እናቷ ባታገባባት ይህንን ሁሉ መከራ ባላየች።

  • @ethiopianortofocsrsongbisw8244
    @ethiopianortofocsrsongbisw8244 Před 5 měsíci +7

    ጥሩ ነህ ማንደ
    አባክህን ለማዳመጥ ሞክር አዮሃ ሚዲያ ላይ አለምሠገድ አንዴት አንደሚያዴመጥ አንደ ቀን ሰማው

  • @fitsumtesgay1827
    @fitsumtesgay1827 Před 5 měsíci +4

    በዚህ ሚድያ የእናትሽ ቤተሰቦች ካልሰሙና ማግኘት ካልቻልሽ የእናትሽ ትውልድ ( መበቆል) በትክክል አረዛ ከሆነ በቀጥታ ወደ ኤርትራ ብትሄጂ በገባሽ ቢበዛ ሦስት ቀን የእናትሽን ቤተሰቦች ታገኛችዋለሽ 100% ከኤርትራ ውጭ የተወለደ ለረጅም አመታት የኖረ ኤርትራዊ በወላጆቹ ትውልድ ቦታ ( መበቆል ) የታወቀ ነው ስለዚህ አትጠራጠሪ

  • @gashawalemuhagos5788
    @gashawalemuhagos5788 Před 4 měsíci +4

    እባክህ ማኔ እንግዶች ያውሩበት 😢😢

  • @fikirtemamotessmafikirtema7490
    @fikirtemamotessmafikirtema7490 Před 5 měsíci +4

    የኔ ቆንጆ እህት ሁሌም እግዝያብሔር ግን አዋቂ ነው የምታልፊበትን ሁሉ ጌታ ያያል ዘመንሽ በክርስቶስ ደም ይሸፈን አሜን

  • @azebgirma8388
    @azebgirma8388 Před 5 měsíci +1

    ወይኔ 20 አመት ወደ ኀላ መለሽኝ ሲውራ ቀላል ነው እኛ በ 12 ሜትር ሞተር እካፍ ላይ ሆነን 34 ሰሀት ውሃ ላይ ክርመን በፈጣሪ ቸርነት ይሄው ወልደ ከብደን አለን።ያኔ በረሃ እና ባህር ላይ የቀሩ ወንድም እህቶቺ አስታውስኩ።ሁሉንም እኔ ያለፍኩበትን ታርክ ነው ።

  • @senaysenayet775
    @senaysenayet775 Před 5 měsíci +3

    ጋዜጠኛው ግን interupt ታደርጋታለህ ደጋግመህ ሀሳቧን ብትጠቀልልና ብንሰማት ዮርዲዬ የኔ እህት ebs ላይ ብትቀርቢ አሜሪካም ስለሚታይ ወንድምሽን የማግኘት እድሉ ይቀላል አይዞሽ ጠንካራ እህት ነሽ ትላንት የረዳሽ ጌታ ነገም ካንቺ ጋር ነው i love your testimony keep on shine

  • @user-lw3qy3en2h
    @user-lw3qy3en2h Před 4 měsíci +2

    ዬርዲ አይዞን ❤❤i remember like yesterday everything . we are góod place know .

  • @asterbeshah579
    @asterbeshah579 Před 5 měsíci +3

    I took my hats off to you and I hope you have a wonderful time going forward.

  • @lemlemamanuel7222
    @lemlemamanuel7222 Před 5 měsíci +2

    አይዞሽ ማማዬ አበሻ ሁሉ ያንቺ ቤተሰቦች ነን ሲሆን ከቤተሰቦችሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @smms6004
    @smms6004 Před 5 měsíci +20

    አስተያት መስጠት ከቻልን ከይቅርታ ጋር. በመሀም አትግባ ባለታሪኮቹ ያውሩ. አይዞችሁ በርቱ

    • @Christian-wm1ib
      @Christian-wm1ib Před 5 měsíci +6

      በጣም አያሰወራም እኮ
      በትምህርት ያልተደገፈ
      ወይም ከሌሎች ልምድ መዉሰድ

    • @ragetnet
      @ragetnet Před 5 měsíci +1

      Weyeee besmam tarkun besereatu enqwa mawerat akatate kooo mn gud 😠

    • @yordanosg9402
      @yordanosg9402 Před 3 měsíci

      please listen

  • @selamawiabrham
    @selamawiabrham Před 5 měsíci +4

    What a wonderful story waw

  • @yosiefadhanom4000
    @yosiefadhanom4000 Před 5 měsíci +2

    ሙሉቀንቢሰማሽ ፡ ኣይሰለቸኝም
    እኔኤርትራዊነኝ
    ዓረዛንጓደኞችኣሉኝ
    ዓረዛትልቅከተማነውና
    የናትሽቤተሰብ
    ኪዳነ.....ቢያንስከነኣያቱ
    ከጻፍሽል
    ከዚህደውየ
    ልረዳሽ ፡ ፍቃደኛነኝ
    በርቺኣይዞሽ
    ያመንሽው
    ኣይተውሽም።

    • @nardoshabtom4578
      @nardoshabtom4578 Před 2 měsíci

      ኪዳነ ዑቅባጽዮን ይበሃል ።
      ዓባያ ለተንኪኤል ሃብተጽዮን ይበሃላ
      ምናልባት ኣብ ዓረዛ ከባቢ ውን ክከውን ይክእል ኢዩ ።
      ሓገዝካ ኣይፈለያ

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 Před 5 měsíci +12

    ስደት አይኑ ይጥፋ ግን አገራችንም ሰቀቀኑን ስታይ በስደት መሞት ይሻላል😢😢😢😢

  • @hermiteka5360
    @hermiteka5360 Před 5 měsíci +1

    You are an excellent storyteller!!! Glory to God for magnifying the lord !!! It is all his grace for you to be here . ❤

  • @netsanetbekele2803
    @netsanetbekele2803 Před 5 měsíci +7

    ኧረ በናትህ ታሪኩን ባለታሪኮቹ ይንገሩን አንተ አታውራው

  • @shutup239o
    @shutup239o Před 5 měsíci +6

    Leeds so many Eritreawi ala እነሱን ጠይቂ good luck

  • @titiyababe9490
    @titiyababe9490 Před 5 měsíci +4

    WoW 😮 fantastic story 🎈
    I love to meet you and shake your hand 💞🙏

  • @good8574
    @good8574 Před 3 měsíci +1

    እህቴ ታሪክሽ በጣም ያሳዝናልም ያስተምራልም ግን ኣንች ፈጣሪ እንደፍቃዱ ሆኖ ትዳር ብትይጅ እናፈጣሪ በልጅ ይባርክሽ ምክንያቱም ኣንች ብቻሽን ነሽ

  • @hareg6874
    @hareg6874 Před 5 měsíci +4

    ማንያዘዋል፡ በጣም ተሻሽለሀል፡ አጉል ሳቅህን ትተህ more serious ሆነሀል፡ keep it up!

  • @user-tn8eu9jq6x
    @user-tn8eu9jq6x Před 5 měsíci +5

    አቤት እግዚአብሄር ልጃ ቹን ሲጠብቅ በርቺ በአእግዚሀብሔር ደሰ ይበልሸ

  • @jesusislord5358
    @jesusislord5358 Před 5 měsíci +1

    You are amazing my dear 😢😢😢😢😢😢😢😢😢 we all need our mother for life next to God. I can be your sister in Jesus name

  • @haregselam6045
    @haregselam6045 Před 4 měsíci +1

    You are so beautiful in and out. እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ። በርቺ። ለሁላችንም እንድንበረታ ነው ያደረግሽን። መልካሙን ሁሉ መድሀኒያለም እንዲያደርግልሽ እመኝልሻለሁ።
    በርቺ።

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Před 5 měsíci +4

    የኔ ቄንጆ እንኳን ለአገርሽ ያበቃሽ ቤተሰቦችሽን እግዚአብሔር ያገናኝሽ💚💛❤🙏

  • @titiabebe4310
    @titiabebe4310 Před 5 měsíci +3

    ልጄን የእናትሽ ፀሎት ከአፀደ ገነት ይድረስልሽ፣፣

  • @user-gr2py1rn2s
    @user-gr2py1rn2s Před 5 měsíci +2

    YORDAYE U R SO SWEET EKO , WE HOPE N PRAY FOR U WILL MEET UR FAMILY , EGZABHER TAMAGN NEW, YORDA SHE AMIZING WOUMEN OF GOD SHE BLIVE IN HOLYNESS , U ARE ALWAYS MY SISTER ,
    RUTA FROM CANADA ,

  • @user-wb1eh2eo4t
    @user-wb1eh2eo4t Před 4 měsíci +1

    ማኔ ለምሳሌ እኔ በሊቢያ ነው አውሮፓ የገባውት በፈረንጆች 2015 ላይ ሊቢያም እንደሚወራው ቀላል አልነበረም 2 ወር እስር ቤት ነበርኩ እግዚአብሔር በቸርነቱ ወጣሁ ባህር ስንሻገር ደግሞ ማርያምን ከባድ ነበር የሊቢያ መርከብ 24 ሰዓት እንኳ ነድተን እንዳንሄድ ሊቢያዎች ማስጠቀቂያ ይሰጣሉ አውሮፕላን መጣ ባታዪን የአሳ እራት ነበር 😢😢😢ስንት እንባ ፈሰሰ ባህር ላይ ሚያዝ ሚጨበጥ ነገር የለም እኮ 😢

  • @Sendayo9
    @Sendayo9 Před 5 měsíci +2

    ያለ እናት ህዮት ጨለማ ነው ግን እግዚአብሔር የወደደ ያደርጋል ሁሌ የዝ አለም ስደተኛ ወይም ክራይ በት ናት ስደት ውጣ ውረድ አለው 😢 በእግዚአብሔር ይታለፋል ያልጀፋል 😢ግን እግዚአብሔር የቀናው መንገድ መርቶ መንግስተ ሰማያት ምንወርስ ያደለን አሜን

  • @aberashtesfaye8544
    @aberashtesfaye8544 Před 5 měsíci +6

    ኢቢኤሶች ጋር ሒጂ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @user-ob5ue8re8g
    @user-ob5ue8re8g Před 5 měsíci +15

    የእናት ሞት ለካ እደኔ የሰበርው አለ ኡፍፍፍ😢😢😢

    • @hshs7s-nt9yh
      @hshs7s-nt9yh Před 5 měsíci +3

      እኔ፣እናቴ፣ከሞተች፣አስራ፣ስድስአመቷ፣ግን፣ዛሬ፣እንዴሞተችነው፣ሀዘኔ፣ግን፣እኔዴነ፣ያዘነ፣አለብየ፣አልልምነበር፣ለካ፣እናት፣ለሁሉም፣አንድነው፣እኔ፣ስለሷ፣እያወራሁ፣ማልቀስ፣ህመሜን፣ይቀንስይመስለኝነበር፣ለካ፣ቁስሉ፣አይድንም፣አይዞሽ፣እህቴ፣ኡሙ፣በጀነት፣ያኑርልኝ😢😢😢

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Před 5 měsíci

      አሚንን የሁላችንም ያኑርልን የሁላችንምነው​@@hshs7s-nt9yh

    • @user-ob5ue8re8g
      @user-ob5ue8re8g Před 5 měsíci +2

      @@hshs7s-nt9yh የእናት ነገር ሆነና ሁላችንም ተሰበርን እኔ ክሞተችብኝ አራት አመቷ 9 አመት እደተነፋፈቅን ሞተች ብለው ሲነግሩኝ ያኔ እራሴን ጭምር ያጣዋት ያች ጠንኳራዋ ልጅ ጠፋች በትንሽ ነገር ይክፋኛል ሁሉ እናቴን እየሳልኩ ማልቀስ ብቻ የኔ ስቃይ ክጅመረ ይሄን ይመስላል አብሽሪ እህቴ አላህ ጅነተል ፍርዶስን ይወፍቃችው ስደት ናፍቆት በዛ ላይ እናትን ማጣት ኡፍፍፍ

    • @yordanosmehratte9298
      @yordanosmehratte9298 Před 5 měsíci

      በደንብ ይገባኛል ህመማችሁና ሀዘናችሁ, እግዚያብሄር አባትም እናትም ከዚያም በላይ ሆኖልኝ አይቻለሁ::እንዲህ አውጥተን ስናወጋው ጥሩ ነው ሰዎች በእኛ ይማራሉ ይፅናናሉ!በርቱ!😍😍

    • @melukongio5148
      @melukongio5148 Před 5 měsíci

      ሱብሃን አላህ አላህ ለሁላችንም ሰብርን ይስጠን እኔ እናቴን ካጣሁ 4 ወር ሆነኝ በሷ እህህ እያልኩ አባቴንም የዛሬ 38 ቀን ደገምኩ ባዶየን ቀረሁ መች ነው አይንሽን የምናይሽ እያሉ አመለጡኝ በሰው ሃገር ሃዘኑ አያምር አላህ በደህና ቀን ሁለት ልጆች ሰቶኛል ከፊታቸው ማልቀስ አልችል ማታ ገደም ስል እየሳልኩ እናት አባቴን ማልቀስ ብቻ ነው ልብሴ እስኪርስ 12 አመቴ ከተለየኃቸው ግን መኖራቸው ብቻ ሙሉ ያደርገኝ ነበር መሞ
      ታቸው ሲነገረኝ ግን ራሴን መሆን አቃተኝ ከባድ ነው ያአላህ ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም

  • @Girmawit867
    @Girmawit867 Před 5 měsíci +4

    የኔ ቆንጆ ደስ ስትል ❤💕💖

  • @freemandaniel2315
    @freemandaniel2315 Před 5 měsíci +1

    ዬዬ ከምን እንደምጀምር አላቅም የማቀው ነገር ቢኖር ጌታ ቸር ነው።
    I feel your pain 😢😢😢😢 and i hope you have some relief I'm so blessed to have you in my life❤❤❤ ሲስቱካ ውድድ ህይወት ይቀጥላል ❤❤❤

  • @hahu3160
    @hahu3160 Před 5 měsíci +4

    ትግስት ኖሮኝ ብሰማት ደስ ባለኝ ግን አላስወራ አልካት..ያንተ አስተሳሰብ ደሞ እንጭጭ ነገር ነው ..እንዴት ሰው ከፍሎ የአንረን nonsense እንደሚሰማ እኔንጃ።

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Před 5 měsíci +4

    ሀቢቢቲ:አይዞሺ:ፀልይታኛቸዋለሽ:የሊቢያው:ነገር:አስለቀሰኝ:እኔባላቀውም:ወድሜ:ተገላቶበታል:ሁንግን:ፈጣሪይመሥገን

  • @fatihaali389
    @fatihaali389 Před 12 dny +1

    የኔ ቆንጆ ወሎዬ ጀግና ሴት ነሽ ❤

  • @sosinahagos1435
    @sosinahagos1435 Před 4 měsíci +1

    Yordye Egizabihere amulaki Le Tiyakeshen hulu melse yunilsh yen wude Ehite! anchi iko kinineshe እግዚአብሔር ከቅኖች ጋር ነው ።

  • @edombekelekumssa373
    @edombekelekumssa373 Před 5 měsíci +4

    እሴቲ ሌጅቷ ታውራበት

  • @sahilebedru-bf9uk
    @sahilebedru-bf9uk Před 5 měsíci +2

    እህቴ ዋናው በሂወት መኖርሽ። ነው ብዙ ወገን ብዙ ሰው አለሽ because Thes is Ethiopia

  • @user-yp4cv5cq3v
    @user-yp4cv5cq3v Před 4 měsíci +1

    የኔ ጎበዝ ደስ ስትይ ስታምሪ በቃ መማርያ ነሽ ውድድድ አረኩሽ ስነስርአትሽ ደስ ብሎኛል

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 Před 5 měsíci +4

    መኔአለባበስህ በጣም ደስ ይላል ዛሬ አምሮብሀል ሁሌም እከታተልሀል ከአሜሪካ

    • @user-mg2vm3un5l
      @user-mg2vm3un5l Před 5 měsíci +2

      አሜሪካ ብትወስዱኝ ምናለ ከማዳሜ ጋር ብትገላግሉኝ

    • @SamrawitGirma1
      @SamrawitGirma1 Před 5 měsíci +1

      አሜሪካ መምጣት መንግስተ ሰማይ አይደለም ባለሽበት እግዚአብሄርን ማመስገን ነው ሁሉም የሰው ገረድና አሽከር ነው በቀላሉ የሚገኝ የለም አዲስ አበባ መጥተው ልክ እንደደላው ሰው አክት ስላፈረጉ የደለሰቸው እንዳይመስልሽ

    • @user-mg2vm3un5l
      @user-mg2vm3un5l Před 5 měsíci +1

      @@SamrawitGirma1 እሱስ ውነት ነው ግን እደበግ ሲያየኝ እናደዳለሁ አብሬአቸው ስት አመት ኑሬ ምንም እደማላውቅ አድርገው ሲያዩኝ በጣም እናደዳለሁ

  • @selamawitadmassu7887
    @selamawitadmassu7887 Před 3 měsíci

    የኤርትራ ልጆች ግን እኔ የልቤን ነው የምወዳቸው እናንተስ ? አንቺ ግን የጠራሻቸው እነሚካኤልዬ ገብርኤልዬ እመቤቴ ማርያምዬ ያለጥርጥር ነው ያወጡሽ ❤❤❤

  • @hellenayele1137
    @hellenayele1137 Před 5 měsíci +5

    እሰቲ ታውራ

  • @geemayle7969
    @geemayle7969 Před 5 měsíci +3

    ምሰማው ሁሉ ውነት ነው?!አቤት ጉድ!!ከገማን ቆይተናል!!እኝ በእምነታችን ክርስትና የተናሳ 7ቤት አይጋባም!!ጉድ ሳይወልድ መቅረታቸው!!

  • @user-cl1bk2pv1e
    @user-cl1bk2pv1e Před 5 měsíci +2

    Wow!!! yordi anchi tefewseshal hulu alesh tadleshal “Jesus is Lords of Lord!!!!

  • @user-de9hw9ob7i
    @user-de9hw9ob7i Před 5 měsíci +6

    እህቴ እኔ የምመክርሽ ይሄንን ፔጅ ብዙ ኤርትራውያን አያዩትም EBS ላይ ብትቀርቢ ግን በፍጥነት ታገኛቸዋለሽ

    • @freemandaniel2315
      @freemandaniel2315 Před 5 měsíci +1

      ቅዳሜ ትቀርባለች ❤

    • @smd7650
      @smd7650 Před 5 měsíci +1

      ዘር ፍለጋ ሁሉም ጋር መከታተል አለባቸዉ ኤሬ በየቦታዉ እየወለዱ የጣሉት አሁን እየወጡ ነዉ

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Před 5 měsíci

      @@smd7650😂😂😂

  • @user-br3ww5cp3c
    @user-br3ww5cp3c Před 5 měsíci +4

    አገር እየፈረሰች እያየ በወሬ ያለቀ ትውልድ

  • @rutazewdu5904
    @rutazewdu5904 Před 5 měsíci +2

    What a wonderful story

  • @user-de9hw9ob7i
    @user-de9hw9ob7i Před 5 měsíci +4

    ጣሊያን የባስ አይከፈልም በጣም ተመቸሽኝ

  • @user-ur3nj5cw7b
    @user-ur3nj5cw7b Před 5 měsíci +2

    Tordi good life experience shared us thanks bless you

  • @user-ur4rf3ss8e
    @user-ur4rf3ss8e Před 5 měsíci +3

    ማነነው እንደዚሆ ታሪኩንበግልፅ የሚነገረው አስተማሪ ነውና እባካችሁ ስደትን ምርጫ ያረገችሁ ተማሩበት እባካችሁ !

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde7826 Před 5 měsíci +3

    እባክህ አታቋርጥ ባለ ታሪኮቹ ታሪካቸውን ያውሩበት አስጨርስ

  • @emaneman4948
    @emaneman4948 Před 5 měsíci +2

    ልክ እደኔ የስደት ታሪክ ከባድ ነው😢😢😢 ፈጣሪ ያሰብሽውን ያሳካልሽ ውዴ❤❤❤❤❤❤❤እንወድሻለን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega848 Před 5 měsíci +1

    Hi. sister. im from Manchester. no. worries. God. is. good.

  • @zewdittaddese7003
    @zewdittaddese7003 Před 5 měsíci +1

    እኔም ያለፍኩበትህ እይወትህ ነው ትህክክልኛ ታሪክ

  • @0276Jerry
    @0276Jerry Před 5 měsíci +3

    Noooooo words how i listened her stories...the way she talk is sooo lovely...soooo interesting...wish i can get her address😍😍😍