አለቃዬ ባለትዳር እና የሁለት ልጆች አባት ነው!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • እህታችን ፅናት ችግር ውስጥ ናት::
    ሀለቃዋ አብራው ስላልተኛች ከስራ አባራቷል::
    ልጅ አላት ::ትዳሯ ፈርሷል::ብቻዋን ነች::አባቷም ሞቷል::
    የዚህችን ልጅ ህይወት ሰምታችሁ በተቻላችሁ ሁሉ እንድታግዟት እናሳስባለን::
    ከታች ባለው የንግድ ባንክ የምትችሉቱን በማስገባት እርዷት::
    ንግድ ባንክ
    1000475113229
    ጽናት ካሱ
    ስልክ : +251912311091
    0707204852

Komentáře • 566

  • @manyazewaleshetu
    @manyazewaleshetu  Před 10 měsíci +30

    የፅናት ስልክ አልሳራም ላላችሁ
    አማራጭ ስልክ
    +251912311091

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Před 10 měsíci +32

    ስትናገር ብትውል ብታድር የማትሰለች ቆንጆ ጠንካራ ልጅ ናት!
    ለምን እንደሆነ አላውቅም ብዙ ጊዜ ወንዶች ሚስቶቻቸው ሲወልዱ የመጀመሪያው ፍቅር እየቀዘቀዘ ይመጣል ለምን እንደሆነ እግዜር ይወቀው🤔

  • @mekdesmekuria6754
    @mekdesmekuria6754 Před 10 měsíci +17

    የኔ ቆንጆ ለእኔ ከችግሮችሽ በላይ ጎልቶ የታየኝ ጀግንነትሽ ነው ጀግና ደግሞ ይፈተናል እንጂ በፍጹም አይወድቅም ለዛውም ለፈጣሪው ታምኖ ፤ከዚህ በዋላ የሚመጣልሽን ስኬት እያሰብኩ ፈጣሪን አመስግኜልሻለው ፈጣሪ ከልጅሽ ጋር የምትናፍቂውን ህይወት ያኑርሽ የኔ ጽናት💝💝💝

  • @user-qn4mq7yh7p
    @user-qn4mq7yh7p Před 10 měsíci +50

    የኔም የትዳር ህይወት ተመሳሳይ ነው ሁሌም ቤተሰቦቻችን ለኛ የተሻለዉን ያዉቁልናል እኛ አይመስለንም እንጂ

  • @BerituAshenafi-wn6zu
    @BerituAshenafi-wn6zu Před 10 měsíci +67

    ለወንዶች የትኛዉንም አይነት መስዋእትነት መክፈል አያስፈልግም።

  • @user-hw4ed6tp9n
    @user-hw4ed6tp9n Před 10 měsíci +44

    የመናገር ችሎታሽ በጣም የሚደነቅ ነው። አይዞሽ በርቺ

  • @sabafissha8726
    @sabafissha8726 Před 10 měsíci +19

    ዋዋዋዋው አነጋገሯ ብቻ ይደንቃል የገፋሽ ባልሽም ዋጋ ይከፍላል አይዞሽ እህቴ በፈጣሪሽ ታመኚ ብቻ ፈጣሪ ሁሌም ከተበዳዮች ጋር ነው።❤❤❤

  • @meseretbezuayehu5747
    @meseretbezuayehu5747 Před 10 měsíci +30

    የሴት ልጅ ፈተና መቼ እንደሚያበቃ ይናፍቀኛል፣ በጽናት ህይወት ውስጥ ያየነው በሌላ እህቶቻችን ላይ እንዳይደርስ ራሳችንን ከፈጣሪ ጋር ይጠብቀን፣ አይዞሽ ይህም ያልፋል

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 Před 10 měsíci +40

    እውነትም ፅናት አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ለልጅሽ ኑሪ በርቺ ገና ግና ብዙ እድሎች አሉሽ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን።

  • @kt1651
    @kt1651 Před 10 měsíci +66

    ምንአልባት የኔ እይዞሽ ጠንክሪ ማለት ብርታት ሚሆንሽ ከሆነ ደጋግሜ እልሻለው ግን ይሄን የምታዩ ሁሉ ይዝችን ልጅ ጥንካሬ ጉብዝና ድንግል ማርያም ትስጠን ❤❤

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 Před 10 měsíci +1

      Setoch enatina abat yalimeretew wond aytekienim temaru.

    • @HanaHana-rs5uc
      @HanaHana-rs5uc Před 10 měsíci

      ​@@nejatali7088❤❤❤gv❤v❤❤❤❤❤❤🎉🎉😂😂

    • @MuLU-my3hg
      @MuLU-my3hg Před 3 měsíci

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @ateklitarefe7687
    @ateklitarefe7687 Před 10 měsíci +10

    ልጅቷ የሚገርም አቅም እንዳላት ታስታውቃለች በእርግጠኝነት ይህን ክፉ ጊዜ እንደ ቀልድና ማስተማርያ ትጠቀምበታለች ልጇም በእናቱ አንደሚኮራ እርግጠኛ ነኝ አይዞሽ እህታችን እንወድሻለን እኛ ኢትዮጵያዊያን ሁሌም አጠገብሽ ነን ።ቅዱስ አማኑኤል ከአንቺ ጋር ይሁን የልጅሽም አባት ተፀፅቶ እግዚአብሔር ለንስሐ ያብቃው

  • @user-bu8xb7lz2t
    @user-bu8xb7lz2t Před 10 měsíci +3

    በጣም ጎበዝ ነሽ ያየገፋሽ የልጅሽ አባት ፈጣሪ ይፋረደዋል በዚህ ዘመን ያነን የመሠለ ፖዚሽን አልዘሙትም ብለሽ የሰረዝሽው ወደር የሌለሽ ጀግና ነሽ አላህ እንዳንቺ አይነቶች ያብዛልን

  • @godlover7602
    @godlover7602 Před 10 měsíci +11

    እንደዚህ አይነት ጀግና የእግዚአብሔር ልጆች ሀጢያትን ሀጢያት የሚሉ ደጌ አረግሻ የኔ እህት ለህሊናሻ ነፃነት ኑሪ

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 Před 10 měsíci +14

    የሴት ልጅ ጥንካሬ አንዳንዴ ያስደምመኛል ፈጣሪ ላንችል አይሰጠንም እውነት ልጅሽን ጌጥሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ❤

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před 10 měsíci +21

    ትእግስቱን ጥበብ እና ማስተዋል ይስጥሽ ቆንጆ እግዚአብሔር ግሩም አባት ነው ! በፀሎት በርቺ እግዚአብሔር ይችላል !

  • @bettygettu9702
    @bettygettu9702 Před 10 měsíci +42

    ግን እኛ ሴቶች ችግር አለብን ቢያንስ ከማግባት ከመወለዳችን በፊት በእድሜ በኢኮኖሚም በትምህርት መብሰል አለበን። ቤተሰቦችን መስማት አለብን አንቺ በዛ ሰአት ክንፍ ያለ ፍቅር ውስጥ ነበርሽ ለዛ ነው ሁሉንም ያበላሸሽው anyawy እንኮንም ጤኔኛ ልጅ ሰጠሽ እራስሽ አበርቺ ።

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm Před 10 měsíci

      መቼ ይሠማሉ ኣዳድሤቶች ወድ ሀብት ይመሥላቸዋል

    • @user-tr7sq9oy8k
      @user-tr7sq9oy8k Před 10 měsíci

      ልክ ነሽ ኋላ ችግርኳ ቢፈጠር በኢኮኖሚና ባስተሳሰብና በሳይኮሎጂ ጠንከር ማለት ግድ ነው

    • @meremanasir4147
      @meremanasir4147 Před 10 měsíci

      ልክነሽ እህቴ ለዛነዉ ወንዶቻችን የናቁን

  • @wondwosenyadesa9058
    @wondwosenyadesa9058 Před 10 měsíci +6

    በእውነት እኔ በእውነት በምን ቃል እደምገልፅሽ አላውቅም እንደስምሽ እግዚአብሔር ፅናቱን የሰጠሽ የልጅ አዋቄ ብርቱ ወጣት ኢትዮጵያዊት ነሽ ፣ ለብዝዎች ትምህርትና ምሳሌም ነሽ፣ ትልቁን ምእራፍ ፈተና አልፈሽዋል ፅናት ሁሉ ለበጉ ነው አይዞሽ በርቺ ይህንን የተመለከትን ሁላችንም ወገኖችሽ ኢትዮጵያውያን ከጉንሽ አለን የምንችለውን እንረዳሻለን ፣ ገና አንቺ ብዙ መስራት ማደግ የምትችይ ወጣት ነሽ ፣ ማጣት መቸገር መገፋት መጠላት ወዘተ ለኛ ከባርነት ሊያወጣን ወደዚህች ምድር የመጣው ክርስቶስ ሁሉን አስተናግዶታል ፣ እናቱም ድንግል ማርያምም፣ ቅዱሳኑ ፣ ሰማእቱ ወዘተ ፣ ደስ ይበልሽ ለግዚው አዎን ይሰማል ? ነገር ግን በአንቺው ህይወት ብዙዎች ይማራሉ ይፅናናሉ፣ እኔ እጅግ ውስጤ ተነክቶ ነበር ያደመትኩሽ፣ በጥንካሪሽ በፅናትሽ በብስለትሽ በትግስትሽ እጅግ ኮራውብሽ ፣ እግዚአብሔር አንቺንም ልጅሽንም ይባርካችሁ።

  • @tamenegezahegn-jb6pq
    @tamenegezahegn-jb6pq Před 10 měsíci +6

    አመሰግንሻለው ገላሽ ከስራ በላይ ክብር አለው ጎበዝ ሴት በዝ መልኩ ምሰራ ሥራ ገደል ይግባ ክብርት የሆንሽ ሴት እያዳዳቺን 10 በማዋጣት እንደግፋት አከብርሻለው ያቺ አይነት ሺ ይፈጠሩ።

  • @tizetamelese6743
    @tizetamelese6743 Před 9 měsíci +3

    በጣም በሚገርም ሁኔታ እኔም እንደሷ አይነት ችግር ደርሶብኝ ከሰራዪ ተባርሬአለሁ 1973 እና እባካችሁ ወንዶች ወንድሞቻችን ወይም ልጆቻችን ወይም አባቶቻችን እባካችሁ እግዝአብሔርን ፍሩ እሰካሁን ልቤ እንደተሰበረ ነው እና ልጆቻችሁ እሕቶቻችሁ እናቶቻችሁ መሆናችንን አትርሱት ምን ሁናችሁ ነው እንደዚሀ ዪሆናችሁት ኢትዩዽያውያን በጣም ነው እማዝነው።

  • @meskerm7416
    @meskerm7416 Před 10 měsíci +26

    እፀልይልሻለሁ የምድራችንን እርኩሰት ሰይጣን ያስቀመጣቸውን የወጣቱን ህይወት የሚያስነውሩትን እግዚአብሔር ይበቀላቸዋል በርቺ

  • @helmedia6703
    @helmedia6703 Před 10 měsíci +6

    ኡፉ በስመአብ በጣም ጠንካራ ነሽ ይሄን ሁሉ መከራ አልፈሻል።ከዚ በኋላ ያለውን ከእግዚአብሔር ጋር በፀሎት ታሸንፊያለሽ በርቺልኝ እህቴ።

  • @mahletEN
    @mahletEN Před 10 měsíci +6

    መጎዳቷን ፊቷ ያስታውቃል🥺 የምታምኝው አምላክ ይካስሽ። የልጅሽ እናት ያድርግሽ። መልካም የሆነ መበደልሽን እረስተሽ ፈጣሪን የምታመሰግኝበት ትዳር ይስጥሽ። ደስ ብሎሽ ደግሞ እያመሰገንሽ እንይሽ። የበደሉሽን ፈጣሪ ይክፈላቸው።

  • @senitsgaey7802
    @senitsgaey7802 Před 10 měsíci +5

    በእውነት ነው የምላቹ ሴቶች እህቶቼ ቤተብን ረግጠን የመሰረትነው ሒወት ሲኦል ነው እኔ የምመክራቹ ቤተሰብ ረግጣቹ አትውጡ ለጊዜው ትደሰቱ ይሖናል እንጂ ከዛ ቧሃላ ግን ያለው ነገር ከባድ ነው

    • @asterweldamichael1933
      @asterweldamichael1933 Před 10 měsíci

      Ewnet newe enem yehaw bethethet eyetebseleselkugh newe gene mene mareg echelalehu betesebochen beme lekasachew yamenkut sewe beteseben hageren wetateneten yetewekulet sewe yemalakew sewe eskemeseleghe godetoghe yehaw 2 leje lebechaye besedet eyasadekughe newe 😢😢😢😢😢

    • @senitsgaey7802
      @senitsgaey7802 Před 10 měsíci

      አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ በሁላችንም ሒወት ደርሷል ቤተሰብን አልመስማት ዋጋ ያስከፍላል

  • @user-wm2ob1bx9k
    @user-wm2ob1bx9k Před 9 měsíci +2

    በዚህ ባለንበት ዘመን እንደአንቺ አይነት ጠንካራ ሴት ማግኘት ከባድ ነው አንቺ ግን ጀግና ነሽ በርቺ

  • @user-xp1vb3td7v
    @user-xp1vb3td7v Před 10 měsíci +35

    ሴቶች ተማሩ ትልቅ ትምህርት ነው

  • @Lidiyana-yemariyam
    @Lidiyana-yemariyam Před 10 měsíci +10

    አይ ወንዶች የስንቱን ሴት ሂወት አበላሻችሁት😢😢 እኔስ ፍቅር ይቅርብኝ ቤተሠብ የማጋባኝን አይኔን ጨፍኝ ቢሆን አገባለሁ ጊዜው ከባድ ነው😪ማርያምን በጣም ጠካራ ልጅ ነሽ በእውነት

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk Před 10 měsíci +9

    አብሽሪ ተስፍ እዳትቆርጭ አዳድ ወዶይ አሉ ተጠቅመው ማለፍ የሚፈልጉ ግን ጠካራ ሁኒ አች ጀግና ነሽ ሁሉም ያልፊል

  • @yayahala615
    @yayahala615 Před 10 měsíci +18

    ለመኖር ያለው ችግር አቤት ችሎታችን እኛ ሴቶች ።።።ታሪኳ ያሳዝናል ለፍቅር በላ መሰዋት አድርጋ ያልተሳካ 😢😢

  • @kahsayaregay9856
    @kahsayaregay9856 Před 10 měsíci +5

    ይህ ታሪክ አጠራጣሪነቱ አመዘነብኝ :: ካለው የአገሪቱ ተጨባጭ አንፃር:: ዲፎልሱን ( divorce) የምትል ልጅ በምን ሂሳብ ነው የአምባሳደሩ ረዳት የምትሆነው..ድርጅት , ካምፓኒ እና አምባሳደር ምን አገናኛቸው::

  • @kedir5245
    @kedir5245 Před 10 měsíci +6

    የእኔ እህት ባለቤቴ መልካም ሰው ነው ብለሽ ከጅምሩ ሁሉንም ነገር ጥለሽ የኖርሽበት ጊዜ የነበረው ጥንካሬሽ ባለቤትሽ ስህተት ውስጥ መግባቱን ስታውቂ ተመሳሳዩን ጥንካሬሽን መጠቀም ይገባሽ ነበረ ባይ ነኝ አንቺ ግን እሱን ላለማጣት አስበሽ ስህተቱን እቤት እንዲቀጥል ማድረግሽ ተሳስተሻል ይህንን ነገር አንዴ ከጀመርሽው የበለጠ እያደገ ይመጣል ማብቂያ ወደ ሌለው ሌላ ችግር እየተረማመድሽ ትሄጃለሽ ባይ ነኝ ከስህተቱ እንዲስተካከል የወሰድሽው የሳይካትሪክ ምክር ትልቅ ስህተት ነው ስህተት የሆነ ነገር መቆም ይገባዋል እንጂ እንዴት እንዲቀጥል ምክር ይሰጣል የጠንቋይ ምክር አይነት መሆኑ ነው ባለቤትሽ እንዲያስተካክል በቂ ጊዜ ሰጥተሽ ትመክሪዋለሽ ካላስተካከለ ቀይ ካርድ ሰጥተሽ የራስሽን ህይወት መኖር ትጀምሪያለሽ በመጨረሻም ልጅቷን ለምትሳደቡ ሰዎች ሰዎች ስንባል ፍፁም አይደለንም በህይወታችን አጋጣሚዎች ብዙ ስህተቶች ልንሰራ እንችላለን ተመካክረን ማለፍ ነው ያለብን ነግ በእኔ ማለት ጥሩ ነው

    • @rahelsolomon7893
      @rahelsolomon7893 Před 10 měsíci

      Awo ylkew lk new gen tfchiyw yalkew domo ant tsasthal ysew lji bmn endmntala ankem bzryachen kufu mnfes al Ena gadgnchu gbjachew endaykrachew yhon lrgu ychulalu Ena mxliy bcha new mwatat eyayn new bziy seat ymtmn eysman new Ena antem llila sew stmkr btkestiyan hdesh alkshsh lmgniy lmnu blh mkeachew sektel getmgn Mel you tube ale Hulu nger yngrhal

    • @kedir5245
      @kedir5245 Před 10 měsíci

      @@rahelsolomon7893
      የእኔ እህት ሀሳብሽ ጥሩ የሆነ ነገር እንደሆነ ባምንበትም ከእነችግሩ እየተሰቃየሽ አብረሽ ኑሪ ወደሚለው የሚያደላ አይነት ምክር እንዳይሆን እፈራለሁ መፋታት በራሱ ችግር ቢሆንም የመጨረሻው ውሳኔ መሆን ካለበት ግን መወሰንን መፍራት የለብንም ቢያንስ ከትልቅ ችግር ወደትንሽ ችግር አሸጋጋሪ መሆን ይችላል

  • @selamselina1321
    @selamselina1321 Před 10 měsíci +4

    እኚህ ባለጌ የምን አምባሳደር እንደሆኑ አታጋልጭም ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲህ ነው እኔም ምን የመሰለ መስሪያቤት የዛሬ 15 አመት አግኝቼ ስሰራ ቆየሁ አስተዳደሩ ተዘዋውሮ መጥቶ ሊያሰራኝ አልቻለም በሱ ምክንያት ስራዬን ተበጣብጠን ሰድቤው ወጣሁ ወጣሁ
    አይዞሾ ጊዜ ያልፋል ዛሬ የራሴን ስራ እየሰራሁ ጥሩ የሚባል ኑሮ እየኖርኩ ነው የዛን ቀን እንደወጣሁ ቦሌ መድሀኒአለም ተንሰቅስቄ ነው ያለቀስኩት

    • @positivelife298
      @positivelife298 Před 10 měsíci

      For sure abssinya ye shilimate dreget at oromia building bole he has alot of story related with this topic its happen same story here protocol blo lela nger nw ymitiykut sawyaw

  • @genetzemedkun-bp1yg
    @genetzemedkun-bp1yg Před 10 měsíci +15

    አይዞሽ ያልፋል በጣም ጠንካራ ነሽ ተስፋ እንዳትቆርጪ የከፈልሽው መስዋእትነት ለፍቅር ነውና❤❤❤

  • @zedishakonjo7985
    @zedishakonjo7985 Před 10 měsíci +5

    ብዙዎቻችን ቤተሰብን አንሰማም ብለን ማንወጣው ጣጣ ውስጥ እንገባለን አይዞሽ ፅናትዬ ለልጅሽ ድትይ መኖር አለብሽ እኛም ለልጃችን ብለን ተሰደን እማይገፋ ተራራ እየገፋን ነው በቅርቡ እዛው ባገሯ ላይ ስራ አግኝታ ታሪኳ ተለውጦ ባዲስ ምህራፍ እንደምናያት ተስፋ አደርጋለው

  • @semaetalem5541
    @semaetalem5541 Před 10 měsíci +5

    ወይ መቃጠል። አለመገናኘት። እጅግ በጣም ይገርማል። ለማንኛውም አይዞሽ እህት። ወንድ መልካም ሲሆን ሴት ባለጌ ሴት መልካም ስትሆን ወንዱ። በጣም ያሳዝናል። ግን በእርግጠኝነት ሰው አይሆንም፣ ምናልባት ሊማር ይችላል።

    • @gechohailu8073
      @gechohailu8073 Před 10 měsíci

      ወንድ መልካም ሲሆን ሴት ባለጌ ፣ ሴት መልካም ስትሆን ወንዱ

  • @shewanhager4940
    @shewanhager4940 Před 10 měsíci +4

    በጣም የሚገርም ህይወት ነው ያለፍሺው እንዲህ አይነት ፈተና በሴቶች ላይ የሚደርሰው በመላው አለም ላይ ጭምር ነው not only ኢትዮጵያ እዚህም በ USA የከፋ ነው የኛ የሚለየው ድህነታችን የከፋና አማራጭ ስለሌለው ውይም በጣም ውስንስለሆነ ነው እህቴ አይዞሽ በርቺ ገና ወጣትና ብርሁ አእምሮ ያለሽ ሴት እንደሆንሽ ነው የተረዳውት የምድራችንን ትልቁን ፈተና ነው ያለፍሽምና ከፊትሽ እጅግ ያማረና የተስተካከለ ህይወት እንዲጠብቅሽ መልካም ምኞቴ ነው 🎉

  • @user-sc5wm5zj5y
    @user-sc5wm5zj5y Před 6 měsíci +1

    አምላክ ዝም አይልም ደግሞ ሰውን ይልካል እንጂ ሰውንም የሚልከው እግዚያብሄር እንደሆነ መታወቅ አለበት እህቴ እግዚያብሄር ደግሞ ይርዳሽ

  • @semret859
    @semret859 Před 10 měsíci +40

    Beautiful in and out ❤ ያገሬ ልጅ አይዞሽ ውስጥሽ ብዙ ኢነርጂ አለ

    • @user-zl8xf7cf7h
      @user-zl8xf7cf7h Před 10 měsíci +2

      የኔ እህት ግልጽነትሽ በጣም ደስ ይላል በርቺልኝ እ/ር ይባርክሽ

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 Před 9 měsíci +3

    እኔ ወንድነኝ የማንኛውም ሱስ ያለበት ወንድም ይሁን ሴት ለትዳር አይሆኑም እዚህ ላይ እህቴ ባሌ መልካም ሰው ነው ስትዪ መልካም ቢሆን ኖሮ የወለደውን ልጁን ትቶ ያልወለደውን ልጅ ባልጎተተ ነበር ::

  • @user-ir3vt6ki9i
    @user-ir3vt6ki9i Před 10 měsíci +28

    ወይ አለም እንድህ ነት😢😢 ጌታ ጽነት ይስጥሽ

  • @dawitboru9027
    @dawitboru9027 Před 10 měsíci +4

    እሕቴ በምችለው ሁሉ ከአንቺና ከቤቢየጋርነኝ እኔ የ3ልጆች አባት ነኝ ሕመሙ ይገባኛል በጭንቅነው ሰምቼ የጨረስኩት ነገ ሌላ ቀን ነው ትላንት ያስጨነቀሽ ዛሬ የለም ዛሬ አዲስ ቀን ነው

  • @mekidestadese869
    @mekidestadese869 Před 8 měsíci +1

    አንቺ ጀግና ነሽ ለአምላክሽ የታመንሽ እግዚያብሔር አይተዉሽም ይህ ሁሉ የሆነዉ ነገ መልካም ሊሆን ነዉ መከራሽን እንዳለፈ ዉሀ ያስረሳሻል አይዞሽ እህቴ ታሪክሽ ልቤን ነክቶታል ደግሞ ስላለፈዉ አትፀፀች ያደረግሽዉ ሁሉ መልካም ነዉ የኔ ቆንጆ እግዚያብሔር መልካም አድርጎልሽ ታሪክሽን ስትመሰክሪ መስማት ያጓጓኛል ተባረኪ

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 Před 10 měsíci +3

    እዉነት ለመናገር እምትገርሚ ጥሩ እናት ጥሩ እህት ጥሩ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤😢🙏

  • @degifbarego3077
    @degifbarego3077 Před 10 měsíci +1

    ማኔ አመሰግናለሁ✌️ ምንም አትሆንም ጎበዝ ልጅ ነች። ተስፋ አትቁረጪ፤ በርቺ። ነገን ተማሪበትና ወደፊት መቀጠል ነው። ብዙ የተደበቁ የባሱ ችግሮች እንዳሉ መገንዘብ አለብሽ። ምርጥ ቆይታ፤ እያዘንኩ የተከታተልኩት ፕሮግራም ነው።

  • @susususu2166
    @susususu2166 Před 10 měsíci +3

    እህቴ ባጠም ጎቦዝ ነሽ፡ምንም አትሆኝም እግዛአብሔር ላንች አንድ ነገር አለዉ። በርች

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 Před 10 měsíci +1

    ግሩም ድንቅ አስተማሪ የሆነ ታሪክ ያላት እህት ፈተናው ማለቂያ የለውም አይዞሽ ጠንክሪ ቆፍጣናና ጠንካራ ሴት ስለሆንሽ የእግዚአብሔር ሕግ የምትከተይ ሰው ነሽ በርቺ

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 Před 10 měsíci +34

    ኢትዮጵያ ውስጥ በሴት ልጆች ላይ የሚደርሰው ተፀኖ ከባድ ነው እኔም አቀዋለሁ😒 ።
    በልጆቻቹ አግኙት አልላቹህም ሰደትኛ ላረጋቹህኝ ሁሉ 😥
    ኡፍፍፍፍ አይዞሽ ሁሉም ያልፍል ጠካራ ሴት ነሽ!!

  • @banchiyiwabaschalew7378
    @banchiyiwabaschalew7378 Před 10 měsíci +7

    ፅናትዬ የኔ ጀግና የኔ ቆንጆ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል መልካም ጊዜ ይመጣል....

  • @minyahilsileshi4376
    @minyahilsileshi4376 Před 8 měsíci +3

    ይችን ልጅ ወደፊት ትልቅ ቦታ የማያት ይመስለኛል።የሆነ ልበ ሙሉነት ይታይባታል

  • @tizetamelese6743
    @tizetamelese6743 Před 10 měsíci +1

    በጣም በሚገርም ሁኔታ እኔም እንዳች አይነት ችግር ደርሶብኛል ከሰራም ተባርሬ ለሁለት አመት ሰራ ፍለጋተንከራትቸ ከዚያም በብዙ ችግር በዃላ አገኘሁ ወንዱን ሁሉ ሳይ ማለትም አለቃ የተባለውን ሁሉ ቀና ብዪ ማውራት እፈራ ነበር እንደገና እንዳልባረር ።

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 Před 10 měsíci +6

    ደግ አረግሽ ክብርሽን መጠበቅሽን በጣም ወደ ድኩልሽ ♥️

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 Před 10 měsíci +5

    አንች በጣም ጠንካራ ነሽ በእምነትሽ ፀልይ በርች እይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @____hermela
    @____hermela Před 10 měsíci +15

    I live abroad and when I work I always watch your shows because one thing i really appreciate you is that you listen to ur guests...I wish one day when I come to Ethiopia...to meet you and hopefully got interviewed by you if you like my story

  • @meskerm7416
    @meskerm7416 Před 10 měsíci +4

    ፅናት ሠላም ነሽ አላቅሽም ዩ ቲዩብ ላይ ነው ያየሁሽ ታሪክሽ ልቤን ነካ
    ፅናትዬ እንደስምሽ ፅኚ
    እግዚአብሔር ያከበሩትን ያከብራል
    ሁሉ ለበጎነው ለልጄ በርቺ

  • @hamisolomon6534
    @hamisolomon6534 Před 10 měsíci +5

    ነገ መልካም ይሆናል አንች ብቻ በርች ተስፋ እንዳትቆርጭ

  • @ayalouayalou4908
    @ayalouayalou4908 Před 10 měsíci +30

    አንዳንዴ ቤተሰብቻችንን ትተን የመሠረትነው ትዳር ከስንት አንዱ ነው መልካም የሚሆነው

  • @Nejat197
    @Nejat197 Před 10 měsíci +4

    ተመስገን የኒ ልዩ ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኝ በመረጋጋትሽ ነገ ሌላ ቀን ነዉ አይዞሽ ለሰይጣን በር እንዳትከፍቺ ጠንካራ ሁኚ አንቺን የምታክል እንዳንቺ ቆንጆ የነበረች ታላቅ እህቴ ከ3ወር በፊት እራሷን አጥፍታለች በፍቅር እበትዳር በችልተኛ ቤተሰብ ሰበብ 😢😢

  • @MekdiTube
    @MekdiTube Před 9 měsíci +2

    አሁንም ወጣት ነሽ ቆንጆ ነሽ ጎበዝ ነሽ ጠንካራ ሁኚ የኔ እህት🥰

  • @samsubgm1286
    @samsubgm1286 Před 10 měsíci +18

    ሀበሻ ወንድ ምንም አይነት ኃላፊነት ማይሰማቸው እራሳቸውን ሚክዱ ደደቦች ናቸው ስላችሁ እመኑ ሁሉም ሀበሻ ወንድ አልሰለጠነም ስሜትእና ሆድ አምላኪ ሲሆኑ እራሳቸው የሰሩት መቀበል አይፈልጉም 😢😢

  • @tiwadobena8241
    @tiwadobena8241 Před 10 měsíci +1

    አንቺ የነ እህት ቆንጆ ገና ብዙ ነገር ይጠብቅሻል ደግሞ ጄግና ነሽ
    እግዚአብሔር የሁሉንም የፈተና ጊዚያት ያሳለፍሽዉን መከራ ይክሳልና አትቸኩይ ረጋ በይ የሚበልጥ ነገር ይመጣል""!!!

  • @tfcars4609
    @tfcars4609 Před 10 měsíci +3

    ፅናት በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ያግዝሽ

  • @Maggie_Sol
    @Maggie_Sol Před 10 měsíci +6

    "ዝም አይነቅዝም" ትል ነበር እናቴ።
    ያየን የለም እንጂ ኧኮ በሴትነታችን እማናየው የለም፤ 😥

  • @amesgagn
    @amesgagn Před 10 měsíci +16

    ተመስገን ተመስገን ተመስገን ማኔ ይችማ ለአንተ ቀላል ናት ተስፋ ስለምትሰጥ ፈጣሪ ይረዳሀል እሱ ይችላሌ ተመስገን ተመስገን ተመስገን ❤️🙏🙏🙏

  • @Tv-fridge_ripareA.Aethiopia
    @Tv-fridge_ripareA.Aethiopia Před 10 měsíci +10

    አይዞሽ የኔ እህት ሁሉም ያልፋል ሲያልፍ ግን ደስ ይላል

  • @rozaroza744
    @rozaroza744 Před 10 měsíci +3

    የኔ እህት ታቂያለሽ በእንባ ጀምሪ በእንባ ጨረሰኩት አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር መልካም ነው ሁሉም ነገር ብግዚው ወብነው😢😢😢

  • @Lili-yg4nm
    @Lili-yg4nm Před 9 měsíci +2

    ሰውየውን መክሰስ ኣይቻልም???
    ኣይዞሽ ለልጅሽ ኑሪለት ጠንክሪ

  • @Eyerus879
    @Eyerus879 Před 10 měsíci +5

    እግዚአብሔር ከክፍ ነገር ይጠብቅሽ ሁሉም ነገር ያልፋል እህቴ ❤

  • @user-kn3rf6eh6c
    @user-kn3rf6eh6c Před 10 měsíci +9

    ክበሪልኝ ልክ እንደኔ አስተዳደጉን የሚከተል ኑሪልኝ እንዲህ አይነት ሰው አይወድቅም በአቋምሽ ቀጥይ

  • @workekorjo1214
    @workekorjo1214 Před 10 měsíci +4

    gooftaa koo si wajjiin haa ta'uu.

  • @ghuiHjkl-jv6qy
    @ghuiHjkl-jv6qy Před 9 měsíci +1

    እንደው ካለፈለፍክ አይሆንልህም ማለት ነው ልጂቷን አዳምጣት ብዙ ከመናገር ጥቂጥ ማዳመጥ ይሻላል

  • @AT-rg4el
    @AT-rg4el Před 10 měsíci +2

    ማኔ አንድ ክፍተት አይቻለሁ። የስልክ ጉዳይ ሁሌም ስራ ላይ መዋል አለበት። በሆነች ደቂቃ ሌላ ውሳኔ ሊደረግ ስለሚችል።

  • @Fafi26
    @Fafi26 Před 10 měsíci +21

    ትልቅ ትምህርት ነው😢😢

  • @mixedtube5610
    @mixedtube5610 Před 10 měsíci +5

    የእውነት ታሪኳ አስለቀሰኝ😢 ግን ደሞ ጠንካራ ሴት ናት

  • @user-ge3pu3th2v
    @user-ge3pu3th2v Před 10 měsíci +7

    አይዞሽ እህቴ አንድ አንድ ሰወች አሉ ብልግናን እንደ ወንድነት የሚቆጥሩ ደደቦች አንች ተመስጋኝ ነሽ

  • @Afomiya
    @Afomiya Před 10 měsíci +31

    በጣም ከባድ ነው ቃል ያሳጣል የራሴ ቁስል ስላለ ያማል የምር

  • @user-cz5tu3pk2y
    @user-cz5tu3pk2y Před 10 měsíci +4

    በእውነት ጀግና ነሽ አይዞሽ እግዚአብሄር ያሰበልሽ ነገር አለ

  • @hoprplan3777
    @hoprplan3777 Před 10 měsíci

    ጽናትዬ እግዚሃብሄር የሚወደዉን ሰዉ ይፈትናል፡፡ አንች ስንት ዕድሎችን አሳልፈሽ ለነገ ዘሌቂታዊ የትዳር አጋሬ ይሆናል ያልሽዉ በዚህ መንገድ አንችን ከከዳሽ እራሱን ነዉ በምድርም በሰማይም የሚጎዳዉ፡፡ ይሁን እንጂ አንች በጣም ለእምነትሽ፣ ለስራሽ እና ለስብናሽ የቆምሽ ጀግና ሴት ነሽ በዚሁ ቀጥይበት ለወደፊት ህይወት ይቀየራል አይዞሽ በርች እህቴ አንች መደረክ ላይ አዋጣሽዉ እንጂ ብዙ ሴት እህቶቻቸን በዚህ መንገድ እያለፉ ችግሮችን እየተቋቋ ነዉ፡፡ ነገ አንችና ልጅሽ ከፍታ ላይ ደርሳችሁ ጥሩ ህይወት እንደምታሳልፉ ተስፋ አለኝ፡፡

  • @user-jk5ni2qd4g
    @user-jk5ni2qd4g Před 10 měsíci +1

    እህቴ አንቺ የምታመልኪው አምላክ ደረሰብኝ ባልሽው ነገር ሁሉ እንደ ቃሉ አንድ ነገር ይሆናል እርሱ የቃሉ አክባሪ ነውና ብቻ አንቺ የይቅርታ ልብ ይኑርሽ ፣ በህያው ቃሉ እመኚ፣ ተፅናኚ ፣ ፅኚም ፣ እሺ
    1) “የእግዚአብሔር ዓይኖች በስፍራ ሁሉ ናቸው፤ ክፉዎችንና ደጎችን ይመለከታሉ።” ምሳሌ 15፥3
    **** በዚህ ህያው ቃል ጌታ ባንቺ የሆነውን ሁሉ አስቀድሞ ያውቃል ፤ አይቷልም ****
    2) “በከንቱ የሚመኩ በዓይኖችህ ፊት አይኖሩም፤ ክፉ አድራጊዎችን ሁሉ ጠላህ።” መዝሙር 5፥5
    **** በዚህ ቃል ጌታ ባላቸው ግዜያዊ የሚሻርና ጠፊ በሆነ ነገር የሚመኩትንና ክፉ አድራጊዎችን ይንቃል ፣ ይጠላልም ፣ ዞር ያደረጋልም **** በቃ የወንጌሉ እወነት ይኸው ነው

  • @zennymen
    @zennymen Před 6 měsíci

    በተለይ ኢትዮጵያውያን ወንዶች ስለ ትዳር ያላቸው ግንዛቤ በጣም የተንሻፈፈ ስለሆነ ለመጠገን እጅግ ይከብዳል:: አንች በጣም ብስል ሴት ነሽ:: ከተገቢው በላይ ታግሰሻል:: እርሱ ግን (በውነት የምትይውን ሁሉ አድርገሽ ከሆነ ማለቴ ነው) ትልቅ ጸጸት ይደርስበታል::

  • @SadSad-qe1su
    @SadSad-qe1su Před 10 měsíci +1

    በርች እህቴ ፈጣሪ ካንችጋር ይሁን ጠንካራ ነሽ ከዝህም የበለጥ ያጠንክርሽ

  • @berakhigebru9493
    @berakhigebru9493 Před 10 měsíci +3

    Control, is this what is yours? Take your time, be patient and Be successful

  • @habtuberhe3902
    @habtuberhe3902 Před 10 měsíci +1

    አንተም በርታ ልጂቷም ጠንካራ ነች በርች ፈጣሪን ያመን ምንም አይሖንም ዋዉ ለብልጭልጭ ነገር አለመታለልሽ ደስስስስስስ ይላል

  • @birtukanmanaye7000
    @birtukanmanaye7000 Před 10 měsíci

    ህይወት እንደዚህ ነች ሴት ልጅ የትኛውንም ነገር በጽናት ካላለፈች ሁሌም የባሡ ነገሮችን ታስተናግዳለች።ነገርግን ወላዲትአምላክ ድንግል ማርያምን ከነልጇ ከያዝነሰ አንድ ቀን ሁሉም ያልፍና ታሪክ ይሆናል እናም ነገ ሁሉም ስለሚያልፍ በርች እንጅ ክፉ ሀሳብን አታስተናግጅ። ሌላው ቆንጆ ነኝ ምናምን የምትይው ምንም አይመችም ምክንያቱም የውበት ሁሉ መጨረሻ እግዚአብሔር ብቻ ነው በሰው ሰውኛውም ቢሆን ውበት አንጻራዊ ነው እንጅ አንች እንደምትይ ቆንጆ ላትሆኝ ትችያለሽ አይባልም መልካምነትንም ሆነ ቁንጅናን ሰው ሲያወራው ነው ደስ የሚል።

  • @user-sr5uj4tg6c
    @user-sr5uj4tg6c Před 9 měsíci +1

    በርቺ ህይወት ከባድ ናት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
    ግን በፍጹም ማልቀስ አይገባሽም አንቺ ይሄ ሁሉ ችግር የተቋቋምሽ አንዲት ሴት ነሽ። ይሄንን አትርሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤️🧡🧡💛💛💚💚💙💙💜🖤🖤❣️❣️💕💕💞💞💓💓💗💗💖💖💝💝💟💟ብዙ ደክመሻል😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😰😰😰😰😰😰😰😰😿😿😿😿😿😿😿😿

  • @user-fi8ii2qx6i
    @user-fi8ii2qx6i Před 6 měsíci

    😮😮😮ጽናትየ እግዚአብሔር ላንቺ ጡሩ ነገር እያዘጋጀነዉ እሱ የሚወደዉን ሰዉ ይፈትናል ፈተናዉን እንደስምሺ ጸንተሺ አልፈሺዋል በጣም ሲበዛ ጠንካራ ነሺ ቀሪዉ እድሜሺ ተስተካክሎልሺ ከልጅሺ ጋር እንድትኖሪ ፈጣሪ ይርዳሺ የሰዉ ልጅ መጨረሻዉ ሲያምር ነዉ ደስ የሚለዉ እመብርሀን ካንቺ ጎን ትሁን ሁሉም ያልፍል ❤❤❤❤❤❤❤ካንቺ ቡዙ ነገር መማር ይቻላ

  • @Only-true-
    @Only-true- Před 10 měsíci +1

    አንቺ ፈተናሽን አልፈሻል❤ አሁን ቅዱስ እግዚአብሔር እጥፍ ይከፍልሻል❤ ዋናው እንኳን ዝሙተ ሀጥያት አልሰራሽ።

  • @HanaGetan-fl7mi
    @HanaGetan-fl7mi Před 10 měsíci +8

    She’s so amazing! Never give up Jesus always with you☝️❤️🙏

  • @ALMAZ964
    @ALMAZ964 Před 8 měsíci +2

    ልጅቷ ውስጧ ብዙ ነገር ተሸክሟል 😮😢😢😢 አይ የሴት ልጅ መከራ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @KinfeBehailu
    @KinfeBehailu Před 10 měsíci +1

    እዉነት በትክክል ጀገና ሴት ነሽ ብዙዎች በደንብ እንማርበታለን።

  • @user-cp8gs5tp9s
    @user-cp8gs5tp9s Před 10 měsíci +5

    strong girl!! God bless you!!

  • @genetkonjo
    @genetkonjo Před 10 měsíci +2

    አይዞሽ አታልቅሽ ውዴ እንባሽ ጎርፍ ሆኖ ይውሰደው😢😢😢ውይ ወንዶች የሴትን እድሏል አሳጥታቹ ቅስሟን ምሰብሩ ጌታ ይፍረድባቹ ኡፍፍፍፍፍ

  • @genetassefa4236
    @genetassefa4236 Před 10 měsíci +5

    ቤተሰብ ግን😥💔
    ምንም ብናጠፋ ልጆች ነን እኛን መረዳት እና ማገዝ ነበረባቸው እኮ እህ ከማንም በላይ የእነሱ ሁኔታ ልብ ይሰብራል😔

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 Před 10 měsíci +14

    እውነቱን ስነግራችሁ ወንዶች ሁሉ እናታቸው አንድ ናት ውሸታሞች ድብቆች አጭበርባሪዎች ግን ምን ልበላቹ አትመኑ።

    • @tigist9810
      @tigist9810 Před 10 měsíci +1

      እዉነት ነው የስራቸዉን ይስጣቸዉ

    • @hiwettesefu5479
      @hiwettesefu5479 Před 10 měsíci

      @@tigist9810 ውይ አሜን

    • @yeneMB
      @yeneMB Před 10 měsíci

      Betami..becarfull they are so swlfish

    • @yeshishawle8710
      @yeshishawle8710 Před 10 měsíci +1

      ትክክል.

    • @ephremtibebu571
      @ephremtibebu571 Před 10 měsíci

      ስንት ወንዶች አይተሽ ነው?

  • @NMss3674-yg4vb
    @NMss3674-yg4vb Před 10 měsíci +1

    እሂን ፕሮግራም ስጅምር እስኪጭርስ ማልቅስ አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል አላህ ይርዳን ያርበ

  • @MohmedAli-gd6yv
    @MohmedAli-gd6yv Před 9 měsíci

    የኔ ውድ ማንነትሽ ተከተይው አንድ ቀን ሁሉም ያበቃልና እነዛ ጉአደኞችሽም የሆነቀን በሳቁት ልክ ያለቅሱ ይሆናል አላህ ያሻውን ሰሪ ነው በሸይጣን እዳትፍተኒ❤

  • @yasmalblooshi6939
    @yasmalblooshi6939 Před 10 měsíci +1

    ቆንጆ ነሽ ጎበዝ ነሽ ፈጣሪ ጥሩ ኢወት ይስጥሽ ❤❤❤❤❤ መልካምጨልብ ነዉ ያለሽ በሚያብለጭለጭ ነገር አለመጣለልሽ ጎበዝ

  • @banaafeworki9422
    @banaafeworki9422 Před 8 měsíci

    ኣቤት የሴት ልጅ ጭንቂ ብቻ ግን ኣይዞሽ የኔ ቆንጆ.ማኔ ደሞ ቀጥልበት ስንት የተጨነቀ ሰው ሂወቱ ተስፋ ኣርጎ እየቀጠለ ነው❤❤❤❤

  • @ZEMEDE1281
    @ZEMEDE1281 Před 9 měsíci +1

    Nice movie I like it

  • @hamisolomon6534
    @hamisolomon6534 Před 10 měsíci +3

    አይዞሽ የኔ እህት ሁሉም ነገር ያልፋል ባለቤትሽ ይመለሳል እምነትን ባለውቅም ንስሀ ገብተሽ እየፃምሽ፣ እዩፀለይሽ፣ፀበል እየተጠመቅሽ ስለባለቤትሽ ፅልይ ወደ ቀደመው ማንነቱ ተማሶ ይቅርታ ይጠይቅሻል በሰላምብ አብራችኩ ትኖራላችሁ እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እህት

  • @mekutd
    @mekutd Před 10 měsíci +2

    I cried...what a brave girl...god bless u !!!

  • @alexbanjaw4946
    @alexbanjaw4946 Před 10 měsíci +2

    ፅናት አይዞሽ በርቺ ልጅሽን እግዚአብሔር በቁመት በጥበበ ያሳድግልሽ የልጅን ነገር አቀዋለው እኔም የልጅ አባት ነን እና ገንዘብ አስገብቼልሻለሁ በአካውንትሽ ስልክሽ ግን አይሰራም ከውጭ ሲደወል ወናው ገንዘቡ መግባቱን ቼክ አርጊ

    • @salwai7446
      @salwai7446 Před 10 měsíci

      Egzabher lejojeken yasadgelk

    • @Alemyehu-m9v
      @Alemyehu-m9v Před měsícem

      God bless you

    • @Alemyehu-m9v
      @Alemyehu-m9v Před měsícem

      ​@@salwai7446legehene egzyabhere lakumenagre yabekalehe