አነቃቂ መፅሀፍ ነው ? ወይስ እውነተኛ ታሪክ!! ይሄን እስከመጨረሻው የሰማ እምነቱ ይጠነክራል!! የአንድ ሰው ህይወት የፍሬ ክፍል፡1

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 02. 2024
  • ማን እንደ ሀገር አዲስ እስታንዳፕ ኮሜዲ ለማየት ይመዝገቡ
    tally.so/r/nr6ljL
    አዲሱን የኮሜዲያን እሸቱን "ማን እንደ ሃገር" ስታንዳፕ ኮሜዲ በአካል ለማየት መቀመጫ ለመያዝ እና በወጌሻ 4ተኛ ዙር የዩትዩብ ስልጠና ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ!
    tally.so/r/mV58y6
    የዛሬ የአንድ ሰው ሂወት ባለታሪካችን ፍሬሂወት ይጨነቁ ትባላለች ገና በጨቅላ እድሜዋ በቤተሰቦቿ የባዕድ አምልኮ ተከታዮች ስለነበሩ ለመሰዋትነት መሰጠት ነበረባት ሆኖም ወላጅ እናቷ ይህንን ማድረግ ባለመቻላቸው ፍሬን ለ ቅዱስ ሚካኤል በአደራነት ሰጥተውት እሳቸው ቃል ለገቡት አካል ራሳቸውን መሰዋት ያደርጋሉ በዚህም ፍሬሂወት 2 አመት ሲሞላት ወደ በአድ አምልኮ ስርአት ወደሚደረግበት ቦታ አገልጋይ እድትሆን ተላከች ሆኖም እደሚፈለገው አገልጋይ መሆን ስላልቻለች ወደ ክፍለ ሃገር ተወስዳ የከብቶች እረኛ ሆና ማገልገል ጀመረች ከዛም አክስቷ ለሞግዚትነት ስራ ወደ አዲስ አበባ ይዛት ትሄዳለች አዲስ አበባም ከአጎቷ ቤት የልጅ ሞግዚት እና የቤት ሰራተኛ ሆና ማገልገል ጀመረች በዚህ መሃል አጎቷ የማታ ትምህርት ቤት አስመዝግቧት ትምህርት መማር ጀመረች በመማሯ ደስተኛ ብትሆንም አጎቷ በተናደደ ቁጥር አሽትቺ እያለ በቦክስ አፊንጫዋን ሲመታት በዛ ቀን ወደትምህርት ቤት አትሄድም ነበር ሆኖም አጎቷ እና ባለቤቱ በከፍተኛ ጠብ ተጣልተው ስለነበር ፍሬን ወደ ወላጅ አባቷ መላክ ስለነበረበት የእንጀራ እናቷን አስጠርቶ ይልካታል በብዙ ፈተና እና ውጣውረድ ያሳለፈቺው ፍሬሂወት ወላጆች እዳሏት ስታውቅ በጣም አዘነች ቤተሰቦቿንስ ትቀላቀል ይሆን? መልሱን ከዚህ ቪዲዮ የምናገኝ ይሆናል ተከታተሉን!
    Join us on an inspiring and heartwarming journey as we delve into the remarkable life of Frehiwet Worry. From her early struggles as a baby born into a family involved in foreign cults, to her tireless efforts to find her place in the world, this captivating story will keep you on the edge of your seat.
    As a baby, Frehiwet faced the unimaginable - being marked for sacrifice due to her family's beliefs. However, fate had a different plan for her. She was sent away to work as a servant, but her inability to conform to the demands of servitude led her to a new path.
    Her life took an unexpected turn when she found herself working as a cattle herder in Rural. But it was her aunt who recognized her potential and brought her to Addis Ababa, where Frehiwet began her journey as a babysitter and housekeeper in her uncle household.
    Amidst her daily responsibilities, Frehiwet's thirst for knowledge could not be quenched. Her uncle, seeing her determination, enrolled her in night school, opening new doors of opportunity for her.
    Just when it seemed like Frehiwet's life was taking a positive turn, a family dispute forced her to leave her Uncle's home. Summoned by her adoptive father, she embarked on a bittersweet reunion with her stepmother. Through numerous trials and tribulations, Frehiwet remained resilient, never losing hope.
    However, the search for her biological parents remained a constant ache in her heart. The devastating news of their disappearance left Frehiwet shattered. Will she finally reunite with her long-lost family? The answer lies within this emotional and uplifting video.
    Prepare to be inspired by Frehiwet's unwavering spirit, her determination to rise above her circumstances, and her unyielding quest for belonging. Join us as we witness the power of resilience, love, and the enduring strength of the human spirit.
    Don't miss this incredible story of Frehiwet Worry's life - a tale that will leave you both moved and hopeful. Click to watch now and embark on a journey you won't soon forget.
    #life #lifestyle #ethiopia #donkeytube #addisababa #father #hope #success #challenge #straggle #story #motivation #inspiration #housekeeper #family #babysitter #history #lost #DonkeyTub #InspiringContent #new #film #youth #passion #dream #eshetumelese #shegye ዳኜ ዋለ, ዳኜ ዋለ አዲስ ሙዚቃ, ዳኜ ዋለ ወንድ ልጅ ቆረጠ, ዳኜ ዋለ አዲስ ሙዚቃ 2024
  • Komedie

Komentáře • 1,2K

  • @ENBAYE
    @ENBAYE Před 5 měsíci +367

    የኢትዮጵያ ህዝብ ተዓምር ሊያይ ነው ማለት ነው :: እኔ የዚችን ሴትዮ ታሪክ አውቀዋለሁ እሼ እንደባለ ፀጉርቤትዋ ክፍል 2ቱን ካልሸመጠጠን እና መጨረሻዋን ካሳየን 😮😮😮 ለማመን እሚከብድ ስኬትና ለማንም ተስፋ እሚሰጥ የማይታመን ስኬት ያላት ሴት ናት!!! ተጋድሎዋ ግን oh my God 😮😮😮😮 እሼ መጨረሻውን ባትለቀው ውርድ ከራሴ !!!
    እመነኝ አልምርህም!!!

    • @Hanayemaryiamlijj
      @Hanayemaryiamlijj Před 5 měsíci +12

      አንጣ በሉት ክፍል ሁለትን የት አደረሰው አረ ይገርማል።

    • @mesereteyayu6471
      @mesereteyayu6471 Před 5 měsíci +19

      የት ገባች ግን ፀጉር ቤቷ

    • @mimiayele8337
      @mimiayele8337 Před 5 měsíci +19

      በጣም የኔም ሀሳብ እንዳንቺ ነው ከሸመጠጠን ሰላማዊ ሰልፍ እንወጣለን የባለ ፀጉሩ ቤቷም ያልቀረበበት ቢያንስ ምክንያቱ ይነገረን

    • @meronmohammed8775
      @meronmohammed8775 Před 5 měsíci +6

      Yalebet enhedalen 😂😂👊👊

    • @redi-dc7td
      @redi-dc7td Před 5 měsíci +4

      Yeson tarikma mesmat alebin liba eskahun endetenteletele new

  • @user-yx3mv2ce5o
    @user-yx3mv2ce5o Před 5 měsíci +273

    አሁን እኔም ተገፋሁ፣ ከፋኝ ፣ አለቅሻለሁ በሰዎች ተበድያለሁ ብዬ ላወራ ባልሆነ ሆ. ስንት አይነት ህይወት አለ በእመቤቴ ጌታ ሆይ ስለ ድፍረቴ ይቅር በለኝ

    • @kiyatadlse4729
      @kiyatadlse4729 Před 5 měsíci +6

      Gobaz❤

    • @tyurffg-bu5zy
      @tyurffg-bu5zy Před 5 měsíci +4

      በስላሴ ስም እውነት ሆሆሆ እኔም ተፈተንኩ ብዬ ሳወራ በራሴ አፈርኩ በሷ አይን የኔ ምንም ነው

    • @elbitesfish966
      @elbitesfish966 Před 5 měsíci +1

      Hulachenenem yeker yebelen Egziabher ❤❤❤

    • @TsiMal
      @TsiMal Před 4 měsíci

      Enami edazi asebelwu

    • @tuuilgig
      @tuuilgig Před 4 měsíci

      እውነት ነው እኔም እያልኩ

  • @meronyoutube-2366
    @meronyoutube-2366 Před 5 měsíci +506

    ክፍል 2 ይቅረብ የምትሉ

    • @Zafran308
      @Zafran308 Před 5 měsíci +4

      Ende bele segur betua yishemetitenal

    • @mahletbogale5271
      @mahletbogale5271 Před 5 měsíci +1

      ክፍል ሁለት ደቅረብ

    • @user-kv8fw6kp3u
      @user-kv8fw6kp3u Před 5 měsíci

      እያለቀስኩ ያየሁት እናት ሁሌ ስለሧ ደግነትየሚወራ አባት ክፍቱ የሚወጣ የምር አዘኩ እድኸም አለ አባቴ እረጂም ሠቶበሰላም
      ያገናኚኝ ይለያል ለማመሥገን ያብቃኝከስደት መልሶኝ ከኔ አባት የከፈለው መከራ ከናቴሞትበዋላ መቸምአይረሳኝ በአድ አምልኮ የሚሰዋለት ሰውየ ከምድር ገጽ የጥፍው ካለ ዘራቸው ይጥፍ ክርስቶስ እርዳን ባይበላሳ ሰው ሂወትሰውቶ ሀብት ለናቷ ምን ልበል ከማዘንውጭ አማማሟታችን ያሳምረው ለነፍስይማር ሞት ያብቃን እራሱን የሠዋ ለዳቢሎስ ይማረው አይባልም
      ያመነው ሰይጣንን
      ስለሆነ አቤቱ መጨረሻዋ
      የልጂቱ
      ይመር

    • @Lguama
      @Lguama Před 4 měsíci

      አልገባኝም ምን ሀይማኖት ነው መስዋት እሚያስፈልገው😢😢😢

  • @user-yu1cq7cn5v
    @user-yu1cq7cn5v Před 5 měsíci +85

    ቅዱስ ሚካኤል ባንችላይ የሰራዉን ታአምር ነዉ ያየሁት ድንግል ማርያም የሰጠችሽ ብርታት እግዚአብሔር ይመስገን

  • @AlFa-wt3bw
    @AlFa-wt3bw Před 5 měsíci +138

    ማነው እንደ እኔ በእንባ የጨረሰው 😢😢😢ነገ እንደሚያልፍ የማታስቡ ሰዎች ልቦና ይስጣችሁ አቤት ትዕግስት ።

  • @SebleGizachew
    @SebleGizachew Před 5 měsíci +240

    ስንት እኮ ክፉ ሰው አለ 😭😭😭😭 ፈገግታዋ ደግሞ ሂወት ይዘራል በጣም ነው ያዘንኩት 😭😭😭

    • @tayiba4872
      @tayiba4872 Před 5 měsíci +3

      ወይኔ ሥትአይነት ታሪክአለ

    • @BT-om1zl
      @BT-om1zl Před 5 měsíci

  • @Titi-mq9df
    @Titi-mq9df Před 5 měsíci +256

    እሼ ይሄ ፕሮግራምህን በጣም ነው የምወደው የዚህ ፕሮግራም ባለታሪኮች የጥንካሬ ተምሳሌቶች ናቸው!!!

    • @Hanayemaryiamlijj
      @Hanayemaryiamlijj Před 5 měsíci +5

      እሼቱ አምጣ የጸጉር ቤ ሰራተኛዋን ታሪክ ክፍል ሁለት ።

  • @bezawetmulgeta4452
    @bezawetmulgeta4452 Před 5 měsíci +120

    ባአድ አምልኮ መቼም ሰላም የለውም አባትሽ የሚያሳድድሽ እላዩ ላይ ያለው መንፈስ ነው እህቴ አንቺም በእምነትሽ ጠንክሪ ጾም ጸሎት ስግደት አታቋርጪ እግዚአብሔር ከእንደዚአይነቱ ይሰውረን አሜን።

    • @user-nq4xe4te9y
      @user-nq4xe4te9y Před 5 měsíci +5

      ትክክል አባትም ልጆችም መንፈሱ አለባቸው ለዚህ ነው የሚጠሉዋት ግልጽ ነው እሱዋ መጀመሪያም ለቅዱስ ሚካኤል ተሰጥታለች በተቃራኒው ወንድሞቹ ደግሞ ለጣዎት ተሰጥተዋል ይህው ነው ።

    • @yohanisteferi4943
      @yohanisteferi4943 Před 5 měsíci +1

      ድንቅ ኮመንት

  • @fantizeleke9899
    @fantizeleke9899 Před 5 měsíci +33

    እኔን የገረመረመኝ ይህን ሁሉ መከራ አልፋ ፈገግታዋ ሂወት ይዘራል
    አልፋና ኦሜጋ ታሪክን ቀያሪ መድሀኒአለም እንኳን አሳለፈልሽ

  • @TesgaTesga
    @TesgaTesga Před 5 měsíci +165

    ነገ እለተ ሰንበት ነው የለተ ሰንበት በረከት ይደርብን በተዋህዶ ልጆች ይደርብን አሜን፫❤🙏❤️

  • @YeshiAdmasu-tz9fy
    @YeshiAdmasu-tz9fy Před 5 měsíci +49

    በስማም በጣም ከባድ የሆነ በአዲ አምልኮ ግን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም የአጋንት ማደሪያ ሆና አልቀረች በጤና ጠብቆ ያቆያት አምላከ ቅዱሳን የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን!!!!

    • @ZahraZahra-fb9te
      @ZahraZahra-fb9te Před 5 měsíci

      አው እህቴ ልክ ነሽ እግዚአብሔር ይመስገን 😢😢😢

    • @user-px7kh4wx7r
      @user-px7kh4wx7r Před 5 měsíci

      😮😅 ‏‪7:23‬‏ 😊@@ZahraZahra-fb9te

  • @user-hv1uq7fd8q
    @user-hv1uq7fd8q Před 5 měsíci +39

    የኔ ጀግና ሴት አንኩዋን ቅዱስ ሚካኤል በ ክንፉ ሸፍኖ ለዚህ አበቃሽ ፍርዬ

  • @user-vb7my2ou6x
    @user-vb7my2ou6x Před 5 měsíci +20

    የቤተሰብ የዛር መንፈስ ዋጋ ሲያስከፍል እንዴት ያማል 😢😢😢 ላነቁን አባቶች እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ አባታች መምህር መክራት ግርማ ❤ በማለዳ መያዝ የሰው ቃርሚያ አባዶ.........💒 ቀሲስ ሔኖክ ሀይለማርያ ስለ አይነጥላ ስለህልም ስለ ባለትዳሮች ........💒መምህር ተስፋዬ አበራ ልዩ ገጠመኝ ገጠመኝ .....💒 እግዚአብሔር አምልክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቀልን 💒

  • @እርግቧ
    @እርግቧ Před 5 měsíci +77

    ይህን አይነት ፈገግታ ያላቸው ሁሉም ሰዎች በደንብ ተደቁሰዋል አዚህም በላይ ያጠንክርሽ የኔ እናት😢

    • @user-zc5sj6sx2g
      @user-zc5sj6sx2g Před 5 měsíci

      በትክክል እኔ ምስክር ነኝ።

  • @tejnesh5645
    @tejnesh5645 Před 5 měsíci +11

    የስለት ልጅ ስለሆነች እኮ ነው መንፈሱ ነዉ ነው የማስደበድባት ልሱ ስላተሰጠች እየተበሳጨነዉ ከዚህ ሁሉ ያወጣሽ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ❤❤❤

  • @rozageberhiwot7000
    @rozageberhiwot7000 Před 5 měsíci +41

    ታዲያ እግዚአብሔር እንዴት ይታሬቀን ውገን ለዝች ዕለት ላዴሬሰሽ አምላከ ቅዱስ ምካኤል ይክበርይመስገን

  • @user-pd4ob7tt6h
    @user-pd4ob7tt6h Před 5 měsíci +33

    በስምኣብ ለመንፈስ እኮነው የተገበረቹው 😥😥😥
    ስለ መናፍስት ውግያ ያስተማራቹን ኣባ ግርማ ና መምህር ተስፋዪ ኣበራ እግዚአብሔር ኣምላክ እድሜና ጤና ይስጣቹ ❤

    • @raeecell6431
      @raeecell6431 Před 5 měsíci

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-ku6dj2vc3v
      @user-ku6dj2vc3v Před 5 měsíci

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

    • @hager_media
      @hager_media Před 5 měsíci +1

      ኧረ እንደው እናንተስ ምን ይሻላችኋል

    • @user-ku6dj2vc3v
      @user-ku6dj2vc3v Před 5 měsíci

      @@hager_media እውነት ነው ስለአልገባሽ እና ደግሞ አንዳይነቃበት ከአንደበትሽ ሁኖ ነገሮቹን ያደርጋል ምክንያቱም ከነቃሽበት ሊጋለጥ ስለሆነ

  • @HgGg-ds9sy
    @HgGg-ds9sy Před 5 měsíci +23

    ስራህ ግሩም ነው የኔ ጌታ የሴይጣን ስራ ይሄ ነው አባትሽ ላይ ያደረው መንፈስ ነው ያሰደደሽ መጨረሻውን በጉጉት እንጠብቃለን

  • @Abi-kc6kk
    @Abi-kc6kk Před 5 měsíci +112

    መምህር ተስፋየ አበራ ይችን ሴትዮ አግኝተህ ታሪኳን እንደምትቀይረው አልጠራጠርም የኛ ጀግና መምህር🙏🙏🙏

    • @lemlematsbeha46
      @lemlematsbeha46 Před 5 měsíci +5

      በጣም ልክ ነሽ

    • @user-fw4sw3dr1s
      @user-fw4sw3dr1s Před 5 měsíci +5

      የኔም አሳብ ነው

    • @sarinam8810
      @sarinam8810 Před 5 měsíci +2

      በጣም

    • @user-sh6zn2zf8g
      @user-sh6zn2zf8g Před 5 měsíci

      አውነት ነው አኔም እየላኩ ነው እባክህ መምህር አገኙት

    • @herutaselassi1208
      @herutaselassi1208 Před 5 měsíci +20

      ታሪክ የሚቀይር እግዚአብሔር ብቻ ነው እስከዛሬ የጠበቃት እግዚአብሔር ብቻ ነው የወደ ፊቷንም የሚያውቅ እርሱ ብቻ ነው

  • @user-yw5bd2tn5x
    @user-yw5bd2tn5x Před 5 měsíci +54

    እውነትም ወርቅ በ እሳት ይፈተናል❤❤❤❤

  • @user-ob5wl4pb1i
    @user-ob5wl4pb1i Před 5 měsíci +12

    የመጨረሻውን ከባድ ህይወት አልፌያለሁ በቤተሰብ ተበድያለሁ ተገፍቻለሁ ብዬ አስብ ነበር የአንችን ታሪክ ስሰማ ግን የኔ ቅብጠት ነው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ እግዛብሔር በቀሪው ጊዜ ይካስሽ የኔ እህት

  • @user-sh6zn2zf8g
    @user-sh6zn2zf8g Před 5 měsíci +15

    ቅዱስ ሚካኤል የኔ አባቴ

  • @liuwerk2711
    @liuwerk2711 Před 5 měsíci +19

    በስመአብ በጣም ከባድ ነው እህቴ ግን ጠካራነሽ ይሄ መንፈስ ነው እባክሽ እህቴ መምህር ተስፋየ አበራ ገጠመኝ አዳምጭ ስለመናፍስት በደንብ አብራርቶ ያስተምርሻል መንፈሱ አችን መግደል ላልቻለ ይህ ሁሉ ፈተና እየተበቀለ ነው እናትሽ ለቅዱስ ሚካኤል ስለሰጠችሽ መግደል አልቻለም የመምህር ተስፋየ አበራ ገጠመኝ እሚለውን አዳምጭ ይጠቅምሻል

  • @nawalalhalaby
    @nawalalhalaby Před 5 měsíci +18

    አባቴ ቅዱሱ ሚካኤል አንተ ጠብቀኝ

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 Před 5 měsíci +50

    😢😢😢😢😢 በዘመኔ ሰምቼ አላቅም እንዲህ አይነት ከባድ ህይወት በጉጉት ቀጣዩን

    • @MaryamEnat
      @MaryamEnat Před 5 měsíci +2

      ገጠመኝ መምህር ተስፋዬ ብለሽ

  • @AXUM13
    @AXUM13 Před 5 měsíci +50

    በጣም ይገርማል 😳😳ምን አይነት 💪ጠንካራ ሰው ነሽ እሼ እባክህ ቀጣይ 😢

  • @shetayetadesse3253
    @shetayetadesse3253 Před 5 měsíci +15

    የሴቶች ጀግና ሴት ነሽ ታሪክሽ ያጠነክራል ቀጣዩን ክፍል በጣም ጓጉቻለው

  • @tfhiyrrth2383
    @tfhiyrrth2383 Před 5 měsíci +13

    አባቴ የኔ ሙስኪን የጥቁር ቀዩ ከልፋታዬ ያለ እናት በቀኝ በግራ አዝለህ ያሁሉን መከራ አሳለፍክ አንተምኮ ከንደነዚህ አይነቶቹ ጋር እኩል አባት እየተባልክ ነው 😢ታሪክህን ባወራውኮ አያልቅም አባቴ አበዋዬ የኔ ያይኔ ብሌን ጤናህን ሰላምህን ያብዛልኝ❤

    • @asteraster2386
      @asteraster2386 Před 5 měsíci

      የኔም አባት የኔ ልዩ መቸ ነዉ ዉለታህን ድርብ አድርጌ ምመልስልህ ❤🎉

  • @angaroemebet527
    @angaroemebet527 Před 5 měsíci +26

    በስማም ወወድ ወመንፈስ ቅድስ እመቤተ እንዃን ለእዝሕ አበቃሽ እመቤቴ ትወድሻለሽ

  • @Asefawwelela778
    @Asefawwelela778 Před 5 měsíci +52

    የሚገርም ታሪክ ነው ያሳዝናል የሰው ጭካኔ 😢

  • @user-cm9wz2wl7w
    @user-cm9wz2wl7w Před 5 měsíci +13

    ይህን አሳልፋ አሁን እድዝህ ጠካራ መሆኗ ግሩምነዉ እግዚአብሔር አምላክ ትግስት ለኛም ይስጠን😢😢😢

  • @rrrtuui2204
    @rrrtuui2204 Před 5 měsíci +10

    ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ የባዕድ አምልኮ ጉድና የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ስራ ለመስማትና የርኩሳን መናፍስት ሴራን ለማወቅ ገጠመኝ አዳምጡ❤ታተርፋላችሁ

    • @weletearegaytadesse4444
      @weletearegaytadesse4444 Před 5 měsíci

      ስለእርኩሳን መናፍስት ምን ፍለጋ ነው የምሰማው በቃ እርኩስ መንፈስ ነው

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 Před 5 měsíci +11

    በስላሴ ስም ከባድ ታሪክ ነው ባዕድ አምላኪዎችን እግዚአብሔር ከምድረ ገጽ ያጥፋልን መጨረሻሽ ምን ይሆን መቼስ ለቅዱስ ሚካኤል ተሰጥተሻል ግን በአባትሽ ላይ ያደረው ክፉ መንፈስ ነው የሚያጠቃሽ ያለው አሁንም በጾም ጸሎት ስግደት በርቺ እግዚአብሔርን የያዘ ወድቆ አይወድቅም
    እህቴ በመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ብታዳምጪ በጣም ይጠቅምሻል

  • @user-sn5wb6rk4f
    @user-sn5wb6rk4f Před 5 měsíci +4

    ፍርዬ ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ አይን ይጠብቅሽ መላኩ ሚካኤል ከፊት ከኋላ ከቀኝ ከግራ ጥላ ከለላ ዋስ ጠበቃ ይሁንሽ ሁሌም ከአጠገብሽ አይለይሽ የኔ የዋህ!!!❤❤❤

  • @degetizetirfe8908
    @degetizetirfe8908 Před 5 měsíci +3

    ዋው ፍርዬ !!!! መቼ ይሆን አንቺን እንደ መጽሐፍ አንብቤ የምጨርስሽ? አንቺ እና ስለ አንቺ ሁሌም አዲስ??? ፈጣሪ አንቺን ምንኛ የጠንካራዎች ; የየዋሆች; የሩህሩሆ እና የደጋጎች ምሣሌ አድርጎ ሰራሽ ??? ይህንን ማንነት የለገሠሽ የመድሐኔአለም ስም ስም ከአጽናፍ አጽናፍ እስትንፋስ ባለው የተመሠገነ ይሁን እሼ አንተንና አንተን መሠሎች ዘመናችሁ ይባረክ !!!
    ዋው ፍርዬ የኔ ጀግና !!!!
    You outshine on to........!!!

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 Před 5 měsíci +5

    ዘግናኝ አሳዛኝና አሥገራሚ ታሪክ ኦኦኦ እንዲህም አለ ለካ ረ አልሃምዱሊላህ

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu Před 5 měsíci +18

    በጣም ከባድ ታሪክ ነዉ ኡፍፍፍ😢😢 😢 እግዚአብሄር ታሪክን ይቀይራል

  • @tsegenetkappo9353
    @tsegenetkappo9353 Před 5 měsíci +12

    እግዞ አንዳንድ ስው እናትም አባትም መሆን የሌለበት ስው ብዙ ነው

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Před 5 měsíci +5

    ከምር ኢትዮጵያ እሄ አለ ወይኔ በለቅሶ ጀምሬ በለቅሶ ጨረስኩት 😢😢😢😢 ወይኔ ጉዴ ፈጣሪየ ያላጠፍን ወይ ትግስቱ በአድ አምልኮ እኮ የሚያመልክ ሰው የማይደረግ ነገር የለም እኔ ግን ሰው ሲገበር አላቅም ማሳበድ ማደዘዝ እጂ አባትሽ እራሱ የሚያሰቃይሽ ሰወችም ክፍ የሚሆኑብሽ ያ መንፈስ እየቀጣሽ ስለሆነ ነው እድሜ ለመምህር ተስፋዬ እና መምህር ግርማ በደብ አሳውቀውናል ጌታ ሆይ እሄን ክፍ መንፈስ ከምድረ ገፅ አጥፈልን የዛሬውስ ልዩ ነው ያስለቅሳል 😢

    • @raeecell6431
      @raeecell6431 Před 5 měsíci +1

      በስመ ስላሴ ስም እኔም የሰው ግብር ሰምቸ አላውቅም አመችሳ ይሰጣል ይሄም ሲያድጉ እዲያገለግሉ ነው እደዚህ አይነት ግን አላውቅም እግዚአብሔር ይመስገን ስለመናፍስት የሚያስተምሩን አባቶችን እድሜና ጤና ይስጥልን ብዙ አንቅተውናል

  • @etsegenetmengistu1414
    @etsegenetmengistu1414 Před 5 měsíci +10

    ሚካኤል አባቴ
    እግዚአብሔር ዛሬም ዘወትርም የተመሰገነ ይሁን
    ግን ለምንድነው ስትስቅ ሀሊማን የመሰለችኝ

    • @peace2all51
      @peace2all51 Před 5 měsíci +1

      ሚካኤል መልአክ እንጂ አባት የሆነበት መፅሃፍ ቅዱስ አንድም ቦታ የለም አባታችን አምላካችን እግዚአብሄር ብቻ ነው ልጁ ኢየሱስ ደሞ ሃጢያታችንን ይቅር ሊለን ደሙን አፈሰሰልን የሚያምኑበት ሁሉ የዘላለም ህይወትእንዲናራቸው እንጂ እንዳይጠፉ ሞተልን

    • @peace2all51
      @peace2all51 Před 5 měsíci

      Read your Bible please then you will know the clear position of the angels. Jesus is Lord! Amen!

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp Před 5 měsíci +13

    የእዉነት ይች ሂወት እንድህ ናት እባክህን እሼ ክፍል ቶሎ ልቀቅልን

  • @asterkiros2549
    @asterkiros2549 Před 5 měsíci +3

    በጣም የሚያሳዝን ልብ የሚሰሰብር ታሪክ ባእድ አምልኮ እንዴት ህይወት እንደሚያመሰቃቅል የስንቱ ህይወት ይሆን በበአድ አምልኮ የሚተረማመሰው በጣም ጠንካራ ሴት ይሄ ሁሉ የደረሰባት አትመስልም መልኳ ሲያምር በእንክብካቤ ያደገች ነው የምትመስለው የኔ እህት በሀይማኖትሽ ጠንክሪ እናትሽ እዛች ቤተክርሲያን ደጅ ላይ የሰጠችሽ አደራ ነው ለዚ ያደረሰሽ አሁንም ጠንክረሽ ፀልይ!!

  • @user-rr3pt3tz4c
    @user-rr3pt3tz4c Před 5 měsíci +7

    በስላሴ ስም ገጠመኝ መምህር ተስፍዬን አዳምጡ ከመንፈስ ጋር የተያያዘዘ ያስተምራል እና የመላክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ጠብቆ አሳልፎሻል እንጂ ከባዱ ነዉ በእዉነት 😢😢😢😢😢

    • @ZahraZahra-fb9te
      @ZahraZahra-fb9te Před 5 měsíci

      😢😢😢😢የክፉ መንፈስ አለ ይመስለኛል ቤታቸው የጨሌው መንፈስ ስንት ጉድ

  • @Mguijvcxdg
    @Mguijvcxdg Před 5 měsíci +9

    “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
    - ሐዋርያት 4፥12

    • @abemhaile2195
      @abemhaile2195 Před 5 měsíci

      ጴንጤዎች እናንተም እኮ ከቤተሰብ የወረሳችውት የዛር ውላጅ አለባችው

    • @Mguijvcxdg
      @Mguijvcxdg Před 5 měsíci

      @@abemhaile2195 እውነት ለመናገር በሌሎች ሀይማኖት ደባል ሆኖ የሚሰገድለት የዛር ውላጅ በኢየሱስ ስም ብቻ ነው ሲንበረከክ ያየሁት ኢየሱስ ብቻውን ያድናል

    • @matusala8322
      @matusala8322 Před 5 měsíci +2

      ጥቅስን ከመምረጥ ሁሉንም ብታነቡ አይሻልም?!
      መዳንአለም እና እየሱስ ያድናል አንድ ናቸው::
      የመፅሐፍ ቅዱስ ቃላቶችን በመገለባበጥ smart ለመምሰል አትሞክሩ::

  • @maertizelalem8799
    @maertizelalem8799 Před 5 měsíci +14

    የእውነት የእኛ አገር ግፍ ይብሳል በአረቦች ምን ይፈረዳል የእኛ ይብሳል

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 Před 5 měsíci +4

    አቤት በየቤቱ ያለ ታሪክ እሼ ትልቅ ስው እድሜና ጤና ተመኘሁልህ አቀራረብህ እራሲ ቆንጆ ነው

  • @user-jp3vv7bc4l
    @user-jp3vv7bc4l Před 5 měsíci +4

    የሚገርም ታሪክ ነው እንደው እንዴት አይነት አምልኮ ነው እግዚአብሄር ይገስፀው😢

  • @sarabya4574
    @sarabya4574 Před 5 měsíci +4

    እዮ መምህር ተስፍዬ እሚያስተምረው እሚቃወመው ይህንነው እስኪ በሱ ሲሆን እሚያማቺሁ እስኪ ብትነቁ

  • @alazarmitiku8021
    @alazarmitiku8021 Před 5 měsíci +6

    እግዚኦ፣ ሰው በዚህ ዘመን እንደዚህ የከፋ ጭካኔ ያደርጋል? እኔን እህቴ ፍርዬ! ከጎንሽ ሁኜ እንባሽን ባብስልሽ ደስ ባለኝ። እግዚአብሔር እንኳን ጠብቆሽ አልፎ ለመናገር አበቃሽ❤ ። እሼ እናመሰግናለን ወንድሜ! መጨረሻዉ ናፈቀኝ።

  • @jamilabibi8998
    @jamilabibi8998 Před 5 měsíci +4

    በጣም ጠንካራ ነሽ የምር ልብ ይነካል በጉጉት እንጠብቃለን 😢😢

  • @user-fw7ob3eb5s
    @user-fw7ob3eb5s Před 5 měsíci +3

    እህቴ ፍሬ ህይወት ይጨነቁ በደረሰብሽ ስቃይ በጣም አዝኛለሁ። ስንት የአገራችን ሰው በዳቢሎስ እስራት እንደሚኖረ እና የእግዚአብሔር ማዳንን አይቼበታለሁ። እባካችሁ ለሌሎች መዳን እንድረስላቸው።

  • @sosinabeyene1005
    @sosinabeyene1005 Před 5 měsíci +2

    በእውነት በአድ አምልኮ የስንቱን ቤት አንኳክቶታል ስንቱን አስለቅሷል ስንቱን አሳብዷል ስንቱን ገሏል 😢እህቴ ህመምሽ ከባድ ነው እግዚያብኔር ሙሉ ዘመንሽን በደስታ በፍቅር በሰላም ይሙላልሽ ❤

  • @user-kk7gy9yz5t
    @user-kk7gy9yz5t Před 5 měsíci +9

    ድሮም ወርቅ በእሳት ይፈተናል 😢ምን አይነት ጉድ ነው ምትነግሪን በጌታ በእየሱስ ስም መጨረሻሽን ለማየት ጓጓው ግን አንድነገር እያስተዋልኩ ነው እግዚአብሔር ሰውን እንደማይረሳና እንደማይጥል ❤❤❤

  • @eyerusalemgetu9800
    @eyerusalemgetu9800 Před 5 měsíci +3

    ኡኡፍፍፍ ያማል በጣም እህቴ መላዕኩቅድሰ ሚካኤል ይጠብቅሸ

  • @kibretkifletesfamariam8319
    @kibretkifletesfamariam8319 Před 5 měsíci +1

    በእየሱስ ስም። እህቴ የጠበቀሽ ጌታ ነው። ይህን ያክል የአምልኮ ስርዓት የስንቱን ህይወት መጫወቻ ያደርጋል። በዛ የጨለማ ጊዜ የጠበቀሽ ጌታ ምልክት ነው የሰጠሽ፣ በማይረባ ምግብ የተስማማሽ በጥበቃው ነውና ደስ ይበልሽ። እየሱስ በጣም ይወድሻል።
    የሚቀጥለውን ክፍል ለማየት እጓጓለሁ ነገር ግን ምንም አልጠራጠርም በአሁኑ ቁመናሽ የስኬት ህይወት ነው ያለሽ። ይህም ከእሱ የተነሳ ነው፣ ይሄ ትልቅ ምስክርነት ነው፣ ጌታን አገልጋይ፣ ያዳነሽም ለነገሮም መስማማት ችሎታ የሰጠሽ።
    ተባረኪ ፣ዘመንሽ በደስታ ይለቅ

  • @abrehme
    @abrehme Před 5 měsíci

    እንኳንም ተገፋሽ እንኳንም በንደዚህ አይነት አሰቃቂ ፈተና ውስጥ አለፍሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ያኔ ባትሰቃዬ ኖሮ አሁን ላይ የዚህ ሁሉ ሰው መምህር አቶኚም ነበር እዉነት እልሻለው ስላንቺ እግዚአብሔር በብዙ ሰዎች ዘንድ ይመሰገናል ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ

  • @kingdomofaxum6891
    @kingdomofaxum6891 Před 5 měsíci +6

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ልዑል አምላክ ሁሉ ይችላል።

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 Před 5 měsíci +4

    መንፈሳዊ ህይወት ላይ በርቺ የቤተሰብ መንፈስ ስለሆነ ይተላለፋል አምላክን ትተው ሰይጣንን ስላመለኩ በሰው ላይ ለመተላለፍ ለሱ ቀላል ነው ከቻልሽ የመምህር ግርማ ትምህርትና የፈዌስ ፕሮግራምን ተከታተይ በጣም ይጠቅምሻል እና የመምህር ተስፋዬን አምላክ ይርዳሽ

  • @angaroemebet527
    @angaroemebet527 Před 5 měsíci +1

    በጣም ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር የስራውን ይስጠዋል አንቺ ግን ጀግና ነሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ጎበዝ ጠንካራ ቆንጆ ብልሕ ነሽ በርቺ የኔ ቆንጆ

  • @getnetwrkou598
    @getnetwrkou598 Před 5 měsíci +1

    ስማቸውን ስስማ የመምህር ግርማ ትትምህርት ነው ትዝያለኝ እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜውን ያሳምርልሽ

  • @Mshawaab
    @Mshawaab Před 5 měsíci +13

    እኳን ደህና መጣህ ዛሬ የተለየነ ው ግን ዛሬ ለፍቶኛል ድብልቅልቅ ያለ ስሜት ልጀ አትመጭም እማየ ሲለኝ በጣም ከፋኝ በስደት ያላችሁ እናት አባት ልጅ ወድም የናፈቃችሁ አገራችንን ሰላም አርጎልን በሰላም አገራችን ያብቃን ኢቶ ለዘላለም ትኑር🎉🎉🎉

  • @user-fy4yq8jv4w
    @user-fy4yq8jv4w Před 5 měsíci +3

    የኔ እህት ወርቅም በእሳት የፈተናአል ፍርዬ ከዚሁሉ መከራ ያአሳአለፉሽ መርቆርዬስ አሁንም ከተለያአየ ክፉ ነገር ይጠብቁሻል ያአሳለፍሺው መከራ ለጆሮ የሚከብድነወ ፈጣሪ ጥንካሬውን ይስጥሽ የኔ እህት

  • @ETMOBILETECH
    @ETMOBILETECH Před 5 měsíci

    አይዞሽ የኔ እናት በእውነት በጣም ጠንካራ ነሽ እግዚአብሔር ሁላችንንም የህይወት ፈተናችንን ድል እንድናደርግ ይርዳን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በአማላጅነቷ ትርዳን
    አሜን🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @betelhemseyoum2090
    @betelhemseyoum2090 Před 5 měsíci +3

    የኔ እህት ታሪክሽ አመመኝ እግዚአብሔር ሁልጊዜም ከተገፉት ጋር ነው አይዞሸ 🙏❤️

  • @eyerusalemF
    @eyerusalemF Před 5 měsíci +3

    የኔ ጀግና የኔ ልዩ ፍርዬ ረጅም እድሜ ጤና እመኛለው የልጄ እናት ❤❤❤

  • @merkebe12
    @merkebe12 Před 5 měsíci +19

    "Frehiwet's journey is a testament to the indomitable human spirit, a reminder that even in the face of unimaginable challenges, there is always hope. Her story of resilience, perseverance, and unwavering determination to find her place in the world is both inspiring and heartwarming. Through every twist and turn, Frehiwet's unwavering spirit shines brightly, reminding us all of the power of love, family, and the strength found within. This captivating tale is sure to touch the hearts of all who watch, leaving a lasting impression of the incredible power of the human spirit to overcome adversity and find joy amidst hardship."

  • @fk3365
    @fk3365 Před 5 měsíci +1

    እናትሽ በእምነት ለቅዱሥ ሚካኤል አንተ ተረከበኝ እና አሣድግልኝ በማለታቸው መልአኩ በሥውር ከጨቅላዋ ህፃን ጋራ ሥለነበር የጣዖት አምልኮው መንፈሥ አንቺን መዋሃድ አለመቻሉ የፈጣሪ ጥብቃ እና የመልአኩ እገዛ ከአንቺ ጋራ ነበረ ። እና የፈጣሪን ቸርነት ከልብሽ ተቀብለሽ በቀሪ ዘመንሽ ጥሩ አገልጋዩ እንድትሆኚ ፈጣሪሽን አትርሺ ጎበዝና ፈጣሪ ቸርነቱ የተገለፀብሽ ሰው ነሽ በርቺ ።
    ሰዎች አውሬና ጨካኝ የሚሆኑት እና የሚያደርጋቸው ካደረባቸው አጋንንት እና ከእምነታቸው ይመነጫል ክሚያመልኩት ሠይጣናዊ እና አጋንንታዊው መንፈሥ የተነሣ መሆኑን መገንዘብ ያሥፈልጋል ።

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u Před 5 měsíci +2

    መምህር ተስፋየ የተለያየ በየቤቱ ያለውን ጉድ በገጠመኝ ሳቀርብልን እኛ የገጠር ልጆች በየቤታችን የተለያየ ነገር ስለምናይ እንረዳው አለን ግን ሚዲያ ያላቸው በተለየ መልኩ መንፈስ መንፈስ ይላሉ እነ ማን ያዘዋን ያሉትን አንረሳውም ብዙ ጉድ አለ ኢትዮጲያ ላይ ብዙ ጉድ አለ መምህራችን ለኛ የዘመናችን ሀዋሪያ ማለት ነው በየጓደናው እየሄደ የጠፉ ነፍሳቶችን እየመለሰልን ነው መምህራችን ኑርልን 😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤የኛ እቁ

  • @MimiMimi-wr1jk
    @MimiMimi-wr1jk Před 5 měsíci +9

    እኔም የልጅነቴ ዘመን ሳስበው ያመኛል
    ምቱ ዱላው የጫማጥፍው ሳረጅነው መስለኝ ያመኛል ግፍ የማይፈራበት ምድር ያማል ያማል

  • @michaelmekonnen6328
    @michaelmekonnen6328 Před 5 měsíci +6

    እኔም አባቴ የዘጠኝ ወር እያለው ነው የሞተብኝ የወንድ አያቴ ጋር ነው ያደኩት የደረሰብኝ ግፍ የጠላት ልጅ ነበር የምመስላቸው, ብቻ የሙት ልጅ ከመሆን መሞት ይሻላል😭😭😭😭😭😭...

  • @bedrumisre3380
    @bedrumisre3380 Před 5 měsíci

    Wd ye ebrahim enat betam enwedshalen . Rejm edme ystsh,kef yale dereja yadrssh..❤❤❤

  • @Mehretful
    @Mehretful Před 5 měsíci +1

    እጅግ ዘግናኝ ታሪክ ነው:: ለዚህ ያበቃሽ እግዚአብሔር ይመስገን::

  • @tarikuaengida1131
    @tarikuaengida1131 Před 5 měsíci +4

    በኢየሱስ ስም እንዳት የሚከብድ ህይወት ነው ያሰለፍሺው አሁን እኔም ተፈትኛለው ብዬ አሳብ ይሆናል ምን ያክል ጥንካሬ ነው ያየሁብሽ እየተመታች ደም በሚፈስበት ጊዜ መንፈሱ ግብሩን ይወስዳል የኔ እናት ጀግና ነሽ ዛሬ ላይ መልካም ህይወት እየኖርሽ ነው❤❤❤

  • @user-si9lf4pg6t
    @user-si9lf4pg6t Před 5 měsíci +5

    የሚያሳዝን ታሪክ❤❤❤

  • @emabet578
    @emabet578 Před 5 měsíci

    Thank you for sharing your life experiences

  • @yourgraceshorts8696
    @yourgraceshorts8696 Před 5 měsíci +2

    ከባድ ነገር ነው የምሰማው ፥በፊትዋ ለይ ተስፋ እና የአሸናፊነት መንፈስ ግን በጣም ይገርማል ።

  • @jamilatub-tt1lp
    @jamilatub-tt1lp Před 5 měsíci +11

    ጫን ያለ ነው የዛሬው ጀግና ሴት ነሺ

  • @user-mr3hf7nd5r
    @user-mr3hf7nd5r Před 5 měsíci +5

    አምላኬ ሆይ ምን አይነት ጉድ ነው እምንሰማው እደዚህ አይነት አምልኮ ኢትዪ ውስጥ ኣለዴ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ያሳለፍሽው ታሪክ በጣም ከባድ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-ss9pd7os3r
    @user-ss9pd7os3r Před 5 měsíci +3

    ፍርዬ ምርጥ ሰው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ🙏🙏🙏

  • @betyzewde6308
    @betyzewde6308 Před 5 měsíci +1

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ከታገሡት ሁሉም ያልፋል የኔ ጀግና

  • @askalbedilu1388
    @askalbedilu1388 Před 5 měsíci +4

    የኔ ሳቂታ ዛሬ ስታለቅሽ አየሁሽ ልበል የኔ ሕይወት ታዳጊ

  • @kumem9576
    @kumem9576 Před 5 měsíci +4

    የኔ እናቴ እግዚአብሔር መልካም ነው እግዚአብሔር ቀን አል ማርያም ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Menelik27
    @Menelik27 Před 5 měsíci

    በጣም የሚያሳዝን የሚመስጥ ታሪክ ነው።ምን ዓይነት የጭካኔ የክፋት ህይወት ነው ያለፍሽው። በነገራችን ላይ እሰከነችግርሽ እንዴት እንደምታምሪ ልብስሽ ደግሞ የሚገርም ውበት ነው ያለው።

  • @user-wf1yl9he1e
    @user-wf1yl9he1e Před 5 měsíci +1

    አይዞሽ ጠንካራ ነሽ ፈጣሪ ይፈረዳቸው

  • @seyoume21
    @seyoume21 Před 5 měsíci +5

    እንደዚህ አይነት ፕሮግራሞች ቀጣይነት ቢኖረው መልካም ብዙ ነገሮችን እንማርበታለለን።

  • @hirutdemise7228
    @hirutdemise7228 Před 5 měsíci +4

    እኔ በትንሿ ታሪኬ ፈጣሪን አማርራለው ለካ ስንት የከፋ አለ ተመስገን ማለትን አስተማርሽኝ እውነት

  • @bisrattesfaya6272
    @bisrattesfaya6272 Před 5 měsíci +2

    እሼ በእግዚአብሔር ፍቅር እጠይቅሀለው ይሄን ፕሮግራምህን ቶሎ ቶሎ ስራልን አስተማሪ እና ጠቃሚ ፕሮግራም ነው

  • @user-bk1cm9xi7j
    @user-bk1cm9xi7j Před 5 měsíci +2

    የእዉነት ጠካሬ ሴት ነሽ

  • @tesfutsegay9236
    @tesfutsegay9236 Před 5 měsíci +3

    በጣም ያማል ❤

  • @fanatube196
    @fanatube196 Před 5 měsíci +5

    እግዛኦ መሀርነ ክረስቶስ የሚዘገንን ታሪክ ነው 😢😢😢😢😢

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d Před 4 měsíci +2

    ፍርዬ አይዞሽ እህታለም ብቻሽን አይደለሽም፣ ስንቶቻችን እናትና አባቶቻችን ተለይተውን ሰውጋር ስናድግ ስንት ነገር አለ ለሰው መናገር ፈርተንና ምን ይሉናል ብለን ሁሉን በሆድ ይዘን እንኖራለን😢😢😢😢፣ አይዞሽ ፍርዬ እህታለም፣

  • @TracyPeter-ls3rh
    @TracyPeter-ls3rh Před 5 měsíci +2

    እዉነት በጣመ በጣም ጀግና ነሽ

  • @AnaAna-mr1zc
    @AnaAna-mr1zc Před 5 měsíci +5

    እዝጎ መሐረነ ክርስቶስ!!!

  • @mekdiye13
    @mekdiye13 Před 5 měsíci +2

    በጣም ልብ የሚነካ እና የትግስትን ጥግ የምናይበት ነው እና ደሞ የራሳችንን ሕይወት እንድናይና ፈጣሪያችንን ማመስገን እንዳለብን ስንት አይነት ሕይወት እንዳለ ማየት እንድንችል ያደረገን ፕሮግራም ነው እሼ የምትሰራው ሁሉም አምሮ ላይ እንዴት እደሚቀ የምር

  • @user-qi8sx5he7v
    @user-qi8sx5he7v Před 5 měsíci

    በጣም ይገርማል እንደዚህ አይነት ታሪክ ማልቀስ ማቆም አልቻልኩም ግን ትልቅ ነገር ተምሬለው ሁሉም ያልፍል ህይወት ለካ እንደዚህ ከባድ ፈተና ነው እግዚአብሔር አለ ለሁሉም እሱን እሚያምን ሁሉ ህይወት ይቀጥላል

  • @hareggebre
    @hareggebre Před 5 měsíci

    እንዴት አይነት ጠንካራ ሴት ነሽ ስንት ጨካኝ ሰዎች አሉ ልብ ወለድ ነው የሚመስለው እጥር አረጋችሁት ቀጣዮ ምን ይሆን መጨረሻዋን ያሳምረው🙏

  • @hailusebsibe8886
    @hailusebsibe8886 Před 5 měsíci +3

    ቅዱስሚካኤል ከዛሁሉ አውቶሻል ድቅ ነው ❤❤❤❤❤ አይዞሽ እህቴ❤❤

  • @araeyaraya1614
    @araeyaraya1614 Před 5 měsíci +14

    ከባድ የህወት ታሪክ በጣም ከባድ❗

  • @user-ko9df2ug6h
    @user-ko9df2ug6h Před 5 měsíci

    Fireyeeee yene weddddd enkuwanem awekushi yeneee melekammm mertttt asetemary hulemmmm sakiligni yene jegenaaaaa❤❤❤❤

  • @rahelgebreselassie9500
    @rahelgebreselassie9500 Před 5 měsíci

    እዴት የሚያሳዝን ታሪክ ነዉ ወይ ኢትዮጵያ በእዉነት የምሰማዉ ነገር ከአይምሮ በላይ እየሆነብኝ ተቸግሬያለሁ አይዞሽ የኔ እህት።