ከራሷ አንደበት ባንሰማው ኖሮ ለማመን የሚከብድ የስኬት ታሪክ። የፍሬ የመጨረሻ ክፍል።

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2024
  • ማን እንደ ሀገር አዲስ እስታንዳፕ ኮሜዲ ለማየት ይመዝገቡ
    tally.so/r/3XDy0P
    subscribe : / @rekikmedia25
    ደጁ የተጣለችውን ህፃን ቅዱስ ሚካኤል እንዲህ አንስቷታል!!
    ዛሬ እጅግ ድንቅ የሆነው የፍሬ የመጨረሻውን ታሪኳን ይዘን መተናል ከባለፈው ቪዲዮ ልብችን ተሰቅሎ የፍሬ መጨረሻዎን እየጠበቅን ሰዓቱ ደርሶ በህወቷ ቤተክርስቲያን ደጅ ተጥላ ማረፊያዋን በመፈለግ ከብዙ የህወት ውጣ ውረድ ቦኋላ ፍሬ ለብዙ እናቶች ረፍት ኦቲዝም ላለባቸው ልጆች እናት ሆና 3 ቅርንጫፍ ያለው ማሰልጠኛ ማዕከል እና አካቶ ትምህርት ቤት ያለው የድርጅት ባለቤት ሆናለች ይንን ደግሞ በወሬ ብቻ ሳይሆን በዕውን አሳይታናለች ይህንን ዕውቀት የሰጣትን ፈጣሪ ማመስገኛ የልብ ልጆች እያሳደገች ለማዕረግ አብቅታለች ሁሌም በዘርፋፋ ቀምስሽ ሸፍኝኝ የምትላትን ወላዲተ አምላክ ጠርታት አትጠግባትም በዚህም የረዳት አምላክ አመስጋኝ በመሆና ለብዙ ኢትዮጵያን ወላጆች ማረፋያ ሆናለች ቀሪውን ከ ቪዲዮ እድትከታተሉ በአክብሮት እንጋብዛለን.
    Today we bring you the last story of the most wonderful Frey. From the previous video, our hearts are hanging, waiting for the end of Frey. The time has come. She was thrown at the door of the church of her life. She has shown us this not only in rumors but in reality. She is grateful to the Creator who gave her this knowledge. She is raising children of her heart. She has reached the rank of the Mother of God who always says, "Cover me with a wide taste. She is not satisfied. She is grateful to God who helped her. She has become a refuge for many Ethiopian parents. We respectfully invite you to watch the rest of the video.
    premier league
    motivation
    life
    eshetu melese
    donkey tube
    foot ball
    ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
    / @comedianeshetu
    🌐 Our other profiles:
    ▶ Facebook - / comedianeshe
    ▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese

Komentáře • 1,6K

  • @comedianeshetu
    @comedianeshetu  Před 4 měsíci +7

    ድሬዳዋ ለሚዘጋጀው አዲስ እስታንዳፕ ኮሜዲ ለመታደም ይህን ሊንክ ይጫኑ tally.so/r/wa6bvZ

  • @csi1023
    @csi1023 Před 5 měsíci +464

    በህይዎቴ እንደዚህ አይነት ታሪክ አልሰማሁም ከpart 1 ጀምሬ ነው ያሰማሁት እመብርሃንን ይዞ ያፈረ የለም የኔ እናት❤❤❤❤❤

    • @endalealemu4110
      @endalealemu4110 Před 5 měsíci +6

      ከመጀመሪያው ጀመሬ እስከመጨረሻው ፕሮግራም ድረስ አይቼዋለሁ በሁሉም ታሪኮች እያዝናና የእግዚአብሔርን ታምር አሳይቶኛል

    • @user-hw6qt9lo9h
      @user-hw6qt9lo9h Před 5 měsíci +2

      ❤❤❤

    • @kefyalewaynadis7191
      @kefyalewaynadis7191 Před 5 měsíci +3

      እኔ እራሴ በጉጉት

    • @mussiemihretab59
      @mussiemihretab59 Před 5 měsíci

      Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamawitminda7752
    @selamawitminda7752 Před 5 měsíci +155

    ከከብት ጋር ከማደር አስወጥቶ ለብዙዎች ቤዛ ያደረገሽ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን

  • @beyushbekele3321
    @beyushbekele3321 Před 5 měsíci +375

    እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው ሊቀ መላእኩ ቅዱስ ሚካኤል ላቺ የደረሰ ለሁላችንም ይድረስ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @mekdesmaru5
    @mekdesmaru5 Před 5 měsíci +102

    እጅግ በጣም ትክክል ናት። እኔ በማስተርስ ዲግሪ ከዩኒቨርሲቲ የተማረኩትን እሷ በደንብ እየኖረችው ነው ባገኝሽ እና አብሬሺ ብስራ በጣም ደስ ይለኛል። እስኪ Like እያረጋችሁ አድርሱልኝ❤❤❤

    • @MEd595
      @MEd595 Před 5 měsíci +1

      ደምሪኝ እህቴ❤❤

    • @MEd595
      @MEd595 Před 5 měsíci

      ደምሪኝ እህቴ❤❤

    • @mekdesmaru5
      @mekdesmaru5 Před 5 měsíci

      @@MEd595 እሺ

  • @ELOHEE-21mariyame
    @ELOHEE-21mariyame Před 5 měsíci +701

    እሼ እፁብ ድንቅ ልጆች የሀርገወይን በድጋሚ ትቅርብልን የምትሉ በ like🙏 ግጩት🙏🙏🙏

    • @rahelbeyene356
      @rahelbeyene356 Před 5 měsíci +21

      ​@@Lesewe-hm2fe1sv9Aመሱድ የራሱ የሆነ ፀጋ አለው
      ሀረገወይን ግን ትለያለች ያለእድሚዋ እንዲህ ማወቋ መመረጥ ነው ትቅረብ

    • @user-jg6km3by9x
      @user-jg6km3by9x Před 5 měsíci +1

      ​@@Lesewe-hm2fe1sv9Aመስኡድ ጀግና ነው🎉🎉

    • @user-ue6oc1zb5w
      @user-ue6oc1zb5w Před 5 měsíci +13

      ​@@Lesewe-hm2fe1sv9Aእሷኮ በመንፈሳዊ ነዉ ስለባልና ሚስት ያወቀችዉ ሲጀመር በሷ እድሜ ያሉ ልጆች ነፍ አይደል እንዴ ስለ ባልና ሚስት ከዛም የወረደ የማይገባ ነገር የሚያቁት

    • @rahelbeyene356
      @rahelbeyene356 Před 5 měsíci

      @@Lesewe-hm2fe1sv9A የተማረችውን ነው ያቀረበችው ያማለት የአባ ገብረክዳንን ትምህርት መደንብ ትከታተላለች አለቀ ለምን ከዛሁሉ እውቀቷ ይኸን ማየት አስፈለገ በዛላይ በመንፈሳዊ ቃና ነው ያቀረበችው አለማድነቅ ትምህርቱን እንዳልተከታተልሽ ያሳያል
      በዛላይ ህፃናትን አታነጣጥሩ ሁሉም የራሳቸው ፀጋ አለ ለኔ ግ የአንዲት 4 አመት ብላቴና እንደዚህ ከነቅላፄው መያዟ😍😍😍

    • @MEd595
      @MEd595 Před 5 měsíci

      ደምሩኝ ወንድሞቼ❤❤

  • @efrembeyeneruga
    @efrembeyeneruga Před 5 měsíci +27

    ወገኖች እቺ እህታችን በምድራችን ላይ እጅግ ከባዱን ሥራ እየሠራች እንደሆነ ልብ ብላችኋል የጀግኖች ጀግና ናት thank you

    • @MEd595
      @MEd595 Před 5 měsíci

      ደምሪኝ እህቴ❤❤

    • @MEd595
      @MEd595 Před 5 měsíci

      ደምሪኝ እህቴ❤❤

  • @user-ew8kl4us6y
    @user-ew8kl4us6y Před 5 měsíci +240

    ተአምር ነሽ የሰው መላክ የ ቅዱስ ሚካኤል የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምስክር ነሽ እድሜሽን ያርዝመው
    ምን መሰለሽ ማረሳው ዝናብ መቶሽ ሎዛ ማርያም ስእሏ ስር ሆነሽ አልብሽኝ ያልሽው ፀሎትሽ በበረከት ስራ ክብርን ጨምራ አለበሰችሽ የኛ እናት አንችን ለምስክር አስቀመጠችሽ
    ጭንቅ ውስጥ ላለን ደርሳልን ለምስክር ታብቃን ❤❤❤❤❤❤

  • @zeinebabdelkader9205
    @zeinebabdelkader9205 Před 5 měsíci +9

    ማሻአላህ ይቺ ሴት ምትገርም ጀግና ነች በዙ ልጆችን እንድታገዢ አላህ ብርታቱን ይስጥሽ

  • @Sariy177
    @Sariy177 Před 5 měsíci +842

    ያአረብ ሀገር ሴት ያልተዘመረላት ጀግና ሴት ነች የምትሉ እስኪ ለራሳችሁ 👍

    • @ERBAN-
      @ERBAN- Před 5 měsíci +3

      ጀግና

    • @bezi-hm7hz
      @bezi-hm7hz Před 5 měsíci +3

      ሳሪ❤

    • @Ethio-kitchen
      @Ethio-kitchen Před 5 měsíci +1

      Betam yejegnam jegna beteseboche demrugn

    • @Betiaebera
      @Betiaebera Před 5 měsíci +1

      ሳርየ ደምሬኝ የኔ ጀግና❤️

    • @saeda2365
      @saeda2365 Před 5 měsíci +1

      የኔ ጀግና ሳሪ

  • @animawmitku9825
    @animawmitku9825 Před 5 měsíci +12

    ወደድኩሽ እስካሁን ተደብቃ የቆየች ምርጥ ጠንካራ ሴት እንኳንም ሰማንሽ ለብዙ ደካሞች ጥንካሬ ብርታት ነሽ ቸባረኪ እሼም እናመሰግናለን

  • @amsalutsegaye2694
    @amsalutsegaye2694 Před 5 měsíci +261

    እግዚአብሔር ግን ታሪክን ይቀይራል😲😲😲 ቅዱስ ሚካኤል ክብሩን ይውሰድ ❤❤❤❤

  • @nabarsisi
    @nabarsisi Před 5 měsíci +10

    እመብርሃን በዘርፋፏ ቀሚሷ ሽፍን ሽፍንፍን አድርጋ ከክፉ ነገር ትተብቅልን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @mekedestesfay7339
    @mekedestesfay7339 Před 5 měsíci +301

    ላንቺ የደረሰ ቅዱስ ሚካኤል ለኛም ይድረስ

  • @user-ch1jv3ey3k
    @user-ch1jv3ey3k Před 5 měsíci +5

    የሚደንቅና የሚጣፍጥ ታሪክ እግዚአብሔር ይመስገን ከዛ ህይወት በትእግስት አሳልፋ እዚ ደረጃ መድረሷ ቅዱስ ሚካኤል እሷን ብቻ ሳይሆን በዙሪያዋል ያሉትን በሙሉ እንድታድን ፀጋውን ቀብቶ እናቴ ድንግል ማርያም ከፊት እየቀደመች ነው ለዚ ስኬት የደረሽው አወራርዋ ሲያምር!!

  • @MeaziTube
    @MeaziTube Před 5 měsíci +133

    ዋው ይህች እህት ጀግና መፍጠር ላይ ነበር መቀወረብ የነበረባት። የአመቱ በጎ ሰው ሽልማት ላይ እጩ ሆና እንድትመረጥ ካሁኑ ማስታወቅ አለብን።

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 Před 5 měsíci +5

    ስላንቺ ቃላቶች ያጥሩኛል የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይባርክሽ ዘርሽ ይባረክ

    • @MEd595
      @MEd595 Před 5 měsíci +1

      ደምሪኝ እህቴ❤❤

  • @ber_tube
    @ber_tube Před 5 měsíci +83

    "ብዙ ልጆች አሉት ለስሙ ምስክር፣
    በዙሪያው ያሉትን አብቅቷል ለክብር!!
    ስለ ፍጹም ምልጃው ለእኔ ግን ይለያል፣
    መላኩ ሚካኤል ስልህ ደስ ይለኛል!!"
    እግዚአብሔር ሚሳነው ነገር የለም!

  • @emutiemuti5287
    @emutiemuti5287 Před 5 měsíci +6

    አቤት የ እግዚአብሔር ስራ❤️❤️❤️ፍርዬ ከጅምሩ በእንባ አዳምጬሽ አሁን ይህንን ድንቅ ስሰማ በደስታ ሁሉን እረሳሁ!!!! የሰራዊት አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን!!! ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ሁሌም ካንቺጋር ይሁን ጥበቃው አይለይሽ❤️❤️❤️❤️

    • @MEd595
      @MEd595 Před 5 měsíci

      ደምሪኝ እህቴ❤❤

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy Před 5 měsíci +86

    እኔ ካንች የተማርኩት እምነት ፅናት ትግስት የዋህነት አሁንም ወላዲተ አምላክ መጨረሻሽን ያሳምሬልሽ እውነት እንዴት ደስ እዳለኝ

    • @MEd595
      @MEd595 Před 5 měsíci

      ደምሪኝ እህቴ❤

  • @user-pw6ho3fs8i
    @user-pw6ho3fs8i Před 5 měsíci +10

    ቸሪቱ እማምላአክ አኹንም በዘርፋፋ ቀሚሷ ትጠብቅሽ የኔ እናት ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅሽ 1000ሺ ያኑርሽ አቦ❤❤❤❤❤❤❤🌾🌿🌿🌹🌹

    • @MEd595
      @MEd595 Před 5 měsíci

      ደምሪኝ እህቴ❤

  • @TefeshiDingle-np6wt
    @TefeshiDingle-np6wt Před 5 měsíci +129

    እምነት ትህትና አስተሳሰብ ፍቅር ፅናት አረ በምን ልግለፅሽ በስላሴ ኢትዮጰያዊ ......ሴት ሴት ሴት ሴት ሴትትትትትትትት አይገልፅሽም እድሜና ጤና ይስጥሽ እናቴ❤

  • @mistramaryam2968
    @mistramaryam2968 Před 5 měsíci +9

    የሚገርም ነዉ ቅዱስ ሚካኤል እድሜ ጤና ይስጥሽና ከዚህ በላይብዙ ትሰርያለሽ አንደበትሽ እራሱ ሲጣፍጥ

    • @MEd595
      @MEd595 Před 5 měsíci

      ደምሪኝ እህቴ❤❤

  • @mekdesbekele4193
    @mekdesbekele4193 Před 5 měsíci +66

    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ አደረውን ፍፁም አይተውም ጀግና ሴት ነሽ❤❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @Tigistwondimagegnakimew
    @Tigistwondimagegnakimew Před 5 měsíci +3

    በአዉነት በጣም የሚገረም ታሪክ ነዉ ከመጀመሪያዉ እሰከመጨረሻዉ ድረስ ተከታትየዋለሁ፣የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክልሽ

  • @WayinsheetiWarkalemhu
    @WayinsheetiWarkalemhu Před 5 měsíci +65

    እቴ ቅድስት ሚካኤል ይጠብቀሽ ጥሩ ትምህርት ቢያስተማር እድሜና ጤና ይስጥሽ❤❤❤

    • @MEd595
      @MEd595 Před 5 měsíci

      ደምሪኝ እህቴ❤❤

  • @Uj9yuic
    @Uj9yuic Před 5 měsíci +18

    አትጠገብ ብየዋለሁ ስምሽን ምን አለ ተከታታይ በሆነ ❤❤❤❤❤

    • @MEd595
      @MEd595 Před 5 měsíci

      ደምሪኝ እህቴ❤❤

  • @user-sw3ji9oz2x
    @user-sw3ji9oz2x Před 5 měsíci +46

    😢😢 አስለቀሽኝ እኮ ቅዱስ ሚካየል የታመነ ነው የኛ አባት

  • @roottekele4269
    @roottekele4269 Před 5 měsíci +16

    የሷን ትሬኒግ ለማግኘት በጣም ቸኩያለሁ ።ቤታቹ ኦትስቲክ ልጅ ያላቹ ጌታ ብርታቱን መፍትሄውን ያድላቹ

  • @Meron-pd5jp
    @Meron-pd5jp Před 5 měsíci +58

    እንኳን ደና መጣችሁ አሼ
    እንኳን አደረሳችሁ ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም
    21❤
    ፍሬ ማርያምን የእምነትሽ ፅናት ዋው
    አምላኬ ሆይ እምነትን ጨምርልኝ🤲

    • @MEd595
      @MEd595 Před 5 měsíci

      ደምሪኝ እህቴ❤❤

  • @salemdamtew6195
    @salemdamtew6195 Před 3 měsíci +2

    እሼ ግን እንደዚች አይነት ሙሉ የሆነች እንግዳ ያቀረብከው የለም በእውነት ድንቅ ሴት ናት🎉🎉🎉🎉

  • @geniigenni3262
    @geniigenni3262 Před 5 měsíci +100

    እኔ ኦቲስትክ እና የማያወራ ወንድ ልጅ አለኝ በመደነቅ እና በእንባ ነው እያየሁ የጨረስኩት ወደ ሀገር ቤት መጥቼ እስካገኝሽ ቸኩያለሁ እግዚአብሔር ዕድሜ እና ጤና ይስጥሽ ችጋራችንን ስቃያችንን ተረድተሽ ለመርዳት በመነሳሳትሽ ❤❤❤

    • @abmo321
      @abmo321 Před 5 měsíci +7

      ትምህርት ቤቱ ረቂቅ ይባላል ቤቴል ይገኛል በጣም ጥሩ ትምህት ቤት ነው :: ልጄ ፍሬ ጋር ትማራለች ::

    • @mylifejouney
      @mylifejouney Před 5 měsíci +1

      @@abmo321 ክፍያው እንዴት ነው ውድ ነው?

    • @abmo321
      @abmo321 Před 5 měsíci +5

      ልጄ አሁን ስልጠና ጨርሳ መደበኛ ኬጂ ትማራለች :: ክፍያው በጣም ጥሩ ነው :: ይህን ያህልም ለገንዘብ ምትጉዋጉዋ ሰው አይደለችም ዋናው ይቀበሉሽ :: ፈጣሪ ያግዝሸ::

    • @user-iu2pm8fw5l
      @user-iu2pm8fw5l Před 5 měsíci +1

      ስልክ ቁጥሩን ስጡን እባካቹ

    • @sarajosh7261
      @sarajosh7261 Před 5 měsíci +2

      Min yeshalegnal. Betam new yeguagwahu . Canada new yeminor. Ena lije 8 Ametu new , lememitat Betam Kebad honebign. Lela 13 amet lige alegn esun teche lememitat kebad honebign.
      I wish she can give us online course for people who couldn’t come.
      Do you have more information based on your experience??

  • @friemsfen4545
    @friemsfen4545 Před 5 měsíci +3

    ከመጀመሪያ እሰከመጨረሻ ተከታትያታለሁ ልታልፈው የማትችለው ፈተና ያለፈች ጠንካሪ አስተዋይ ልባም መልካም ሴት ነሽ ፈጣሪ አሁንም በብዙ እውቀት በከፍታ እንደይማሽ አልጠራጠርም ጀግናችን ነሽ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ አብረውሽ የሚሰሩ ሁሉንም እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 Před 5 měsíci +54

    የእውነት ድንግል ቅድስት ማርያም አሁንም ጨምራ ጨምራ ጤና እና ፅጋ ትሥጥሽ መገፋት መልካም ነው 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 አባቴቅዱስ ሚካኤልአሁንም በክንፉ ከክፉ ነገር ይክልልሽ 🙏🏾🙏🏾እህታለም 🙏🏾

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 Před 5 měsíci +3

    ታሪክሽን ሰማሁ በብዙ ተፈትነሽ ለብዙዎች የመዳን ምክንያት የሆንሽ የእመቤቴ ልጅ በእለተ ቀኗ ይህን ድንቅ የስኬትሽን ከፍታ ሰማን, እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ. እንዳንቺ ያለውን ያብዘልነ በርችልን እህታችን ደሞ ስተምሪ ❤❤❤

  • @jdcell63
    @jdcell63 Před 5 měsíci +17

    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ወዳጄ እንደ አባት የምመካብህ እንደ ወንድም የምኮራብህ ክብርና ምስጋና ይድረስህ

  • @shewayehaile8130
    @shewayehaile8130 Před 5 měsíci +3

    ጀግኒት ብዬሻለሁ ሰው ዘር በሚቆጥርበት ዘመን ቅዱስ ሚካኤል አንቺን ሰጠን እምዬ ማርያም እድሜሽን ያርዝምልን🙏🏾

  • @rabiaseid2385
    @rabiaseid2385 Před 5 měsíci +102

    የመዳም ቅመሞች አላህ የማታ የእርፍት እንጀራ ይሰጠን🤲🤲🤲🤲🤲

  • @kusunemntoynski3376
    @kusunemntoynski3376 Před 5 měsíci +2

    የእግዝኣብሄር ስራህ ሁሌም ድንቅ ነው!ፍሬህይወት 😘ጅግና ጽናትሽ እምነትሽ፣ ፈጣሪ የምትፈራ ቅን ሴት፣ የእመብርሃን ወዳጅ። አንቺ ለመግለጽ ቃላት የለኝም፣ ተገፍተሽ ለዚህ መድረሽስ በእውነት ደስ ይላል፣ ቅዱስ ሚካኤል ሁሌም ከአንቺ ጋር ይሁን💙

  • @AaaBbb-et7zg
    @AaaBbb-et7zg Před 5 měsíci +10

    ወላሂ ምትሀት የሚመስል ታሪክ ነዉ ጀግና ጀግና ጀግና ቆሜ አጨብጭቤልሻለሁ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥሽ

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 5 měsíci

      ነገር ግን ፥
      - ኢየሱስም ፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይኾናል ፤ ይላል (የዮሐንስ ወንጌል ፲ ም. ፲፩ ቁ. ፳፭)።
      👉🏾📖🤔

  • @fentayewalelgn5545
    @fentayewalelgn5545 Před 5 měsíci +5

    ቅዱስ ሚካኤል አባታችን መሪአችን እንወድሀለን 😭😭መሰሎቻን አብዛልን

    • @MEd595
      @MEd595 Před 5 měsíci

      ደምሪኝ እህቴ❤❤

  • @MimiMimi-wr1jk
    @MimiMimi-wr1jk Před 5 měsíci +27

    ታምር ሆነብኝ ታሪኩ
    ህገሬ ገብቼ ነፃአገልግሎት እዳደርግ ፅልዩልእፅልያለሁ👏👏👏👏👏🙏🙏🙏

    • @alemsani5007
      @alemsani5007 Před 5 měsíci

      ይህ ሀሳብ የኔም ሀስብ ነው።

  • @birhangebreegzihaher8207
    @birhangebreegzihaher8207 Před měsícem

    እውነት ምን እንደምል ነው ግራ የገባኝ እንዲህም አይነት ተአምር አለ.:: የእግዛብሄር ተአምር የእመቤቴ የቅዱስ ሚካኤል ከዛ ህይወት ወደዚህ ብቻ እድሜ ጤና ይስጥሽ ለብዙዎች ብርሀን አርጎሻል ኑሪልን.....

  • @eyerusalemjiru
    @eyerusalemjiru Před 5 měsíci +47

    የኔ የልቤ ሚካኤል ላንቺ እንደደረሰ ለኛም ለሚያምኑት ይድረሰ አሜን

    • @MEd595
      @MEd595 Před 5 měsíci

      ደምሪኝ እህቴ❤

  • @user-qn4jl3bp2o
    @user-qn4jl3bp2o Před 5 měsíci +3

    አንቺን የረዳ የእመአምላክ ልጅ እሱ እኛንም ይርዳን🙏🏽 የእግዜር የጥበቡ ማሳያ የሆነ ታሪክሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን 🙏🏽

  • @fiki230
    @fiki230 Před 5 měsíci +19

    የሚገርም ታሪክ ነው በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር አሁንም ያበርታሽ ከዚህ በላይ ከፍ ያርግሽ የኔ ጀግና ሴት

  • @kokebzewdie6030
    @kokebzewdie6030 Před 5 měsíci +2

    ዋው የረዳሽ የቅዱሳን አምላካቸው ምስጋና ይድረሰው የእመብርሃንን እርዳታ የህይወትሽ ምስክርነት ባጠቃላይ ሁሉ ነገርሽ ድንቅ ነው።

  • @user-ip5km1fh1s
    @user-ip5km1fh1s Před 5 měsíci +16

    በጣም ጠካራ ጀግና ሴት ነሽ !! ያንቺን ታሪክ የቀየረ ጌታ የኛንም ይቀይርልን

    • @MEd595
      @MEd595 Před 5 měsíci

      ደምሪኝ እህቴ❤

  • @meskeremtesfaye3714
    @meskeremtesfaye3714 Před 5 měsíci +4

    የ 21 ኛው ክፍለ ዘመን ጅግና ሴት ነሽ አግዚአብሔር ጨምሮ ሞገስን እና ክብሩን ይስጥሽ ።

  • @user-rx4bp5fr8g
    @user-rx4bp5fr8g Před 5 měsíci +11

    በእውነት ቅዱስ ሚካኤል ዘመንሸን ይባርከው❤❤❤❤❤

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 Před 5 měsíci +3

    ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክሽ❤መውጣትሽ መግባትሽ የተጠበቀ ይሁን። መፅሀፈ መዝ ሙረዳዊት 134 አንብቢ

  • @hannahaileselase3333
    @hannahaileselase3333 Před 5 měsíci +13

    አንቺ የተለየሽ ሰው ነሽ ቅዱስ ሚካኤል እመቤቴ ማርያም እድሜው ጤና ትስጥሽ የኔ እህት ኢትዬጰያ ስመጣ መጥቼ ለመጎብኘት ያብቃኝ መደሀኒያለም ብርታቱን ይስጥሽ እስከመጨረሻው 🙏🙏🙏

  • @user-fx8nq7uh7x
    @user-fx8nq7uh7x Před 5 měsíci +1

    የእግዚአብሔር ስራ የሚገርም ነው መጨረሻዋን ለመስማት በጣም ጎጉቼ ነበር በጣም የሚደንቅ ነው እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ይርዳሽ የኔ ፍልቅልቅ ከታገሱ ሁሉም ያልፋል የሚለው ቃል አንቺ ላይ ተገለፅ

  • @Hanan-wi5gb
    @Hanan-wi5gb Před 5 měsíci +9

    ክብሩን ሁሉ ልኡል ቅዱስ እግዚአብሔር ይውሰድ ከልጅነትሽ ጠብቆ ለዚህ ክብር ያበቃሽም ቅዱስ ሚካኤል ክብር ምስጋና ይድረሰው ያንቺን ህይወት የቀየረ አምላክ የሁላችንንም ህይወት ይቀይርልን

  • @ednaabel4465
    @ednaabel4465 Před 5 měsíci +2

    ቃላት የለኝም የማንቂያ ደውል ነው ለሁላችንም ዘመንሽ ይባረክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AlFa-wt3bw
    @AlFa-wt3bw Před 5 měsíci +61

    ❤❤❤ያ ሁሉ ስቃይ አልፎ ይህን ሳቅ እንድትስቂ ላደረገሽ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለመድሀኒአለም 🙏🙏🙏♥️♥️♥️!!!!!

    • @MEd595
      @MEd595 Před 5 měsíci

      ደምሪኝ ❤❤

  • @hiwotadmassu2899
    @hiwotadmassu2899 Před 5 měsíci +2

    ከመጀመሪያ ጀምሮ እየተከታተልኩ ነበር በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው የፈጣሪን እርዳታ የእመብርሀን አማላጅነት ምስክር የሆንሽበት ነው። በርቺ።

  • @munayehualashet8327
    @munayehualashet8327 Před 5 měsíci +12

    ንፁህ ልብ ነው ያለሽ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ለብዙ ሰዎች ብርሃን ሆነሻል ካንቺ ታሪክ ብዙ ተምሬያለሁ እራሴን ታዘብኩ

  • @tejnesh5645
    @tejnesh5645 Před 5 měsíci +3

    እፁብ ድንቅ ነው ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ምልጃና ረድኤት ይደርብን

  • @hymanotdejene783
    @hymanotdejene783 Před 5 měsíci +6

    እጅግ የምትገርም ሴት እግዚአብሔር ለብዞዎች መድኒት እንድትሆን የመረጣት ጅግና ሴት ፣የልጆች ያለችው ሁሉ እውነት ነው፣አስተዳደግ ችግር ከወላጆች ጉድለት የተነሳ ቲቪ ላይ ጥደዋቸው በኋላ ችግር ሲደርስ ብቻ ነው
    የሚነቁት፣አሁንም የአገራችንን ስም እንደምታስጠሪ ❤ከእምነትሽ ጋር አልጠራጠርም የኔ ቦርባራ❤🙏🙏🙏 አንተ ከየት እንደምታገኛቸው ይገርመኛል እናመሱግናለን🙏🙏

    • @MEd595
      @MEd595 Před 5 měsíci

      ደምሪኝ እህቴ❤❤

  • @eleniCherenit
    @eleniCherenit Před 5 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ፍሬ እኔ ለአንቺ ደስ ብሎኛል ቅዱስ ሚካኤል ይመስገን!!! ደስ ብሎኝ ነው የሰማሁት ብዙ ተማርኩበት።

  • @takelederesa
    @takelederesa Před 5 měsíci +25

    23:18 ለማመን ሚገርም ታሪከ ነው እምነት ጥንካሬ ፈጣሪ ላንቺ ያደለሽ መዳንያለም ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ መራ የጠበቀሸ እኛንም ሀገራችንን ከክፍመከራ ይጠብቀን ላንቺም ለእሼም ጤና እድሜ ይስጣቹ የምትሉ

    • @MEd595
      @MEd595 Před 5 měsíci

      ደምሪኝ እህቴ❤

  • @bazawitmengesha1147
    @bazawitmengesha1147 Před 5 měsíci +1

    እቤት የእግዚአብሔር ስራ 😢😢😢 ታሪክን የሚቀይር እምላክ እንዲዚህ ከፍ ያደርጋል ዘመንሽ ይባረክ ፍርዬ ❤️ ስምን መልእክ ያወጠዋል እሉ የሰውን ፍሬ በትክክል ዘርተሽ ፍሬ ያፈራሽ በመሆንሽ ክብር ይገባሻል 🙏🏾

  • @frehiwotgenta7399
    @frehiwotgenta7399 Před 5 měsíci +9

    ፈገግታሽ ደስ ሲል እግዚአብሔር ይባርክሽ ለብዙ እናቶች እንባ ማበሻ ነሽ❤❤❤

  • @yemisrachtadesse9777
    @yemisrachtadesse9777 Před 5 měsíci +2

    አቤት የጌታ አስራር እጅግ ድንቅ ነው; ለራሱ ልጃቸ ጠባቂ ሊያርጋት ስላስበ ከልጅነት ጀምሮ በብዙ ተፈተነች!!!! የቅድስት ድንግል ማርያም ምስክር ነሽ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ። Thank you እሼ!!!!!

  • @mahletgetachew4491
    @mahletgetachew4491 Před 5 měsíci +17

    ቅዱስ ሚካኤል የበለጠው ን ያድልሽ ❤

  • @user-jq3mw6ex5l
    @user-jq3mw6ex5l Před 5 měsíci +3

    ዋው እውነት በጣም የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ጀግና ነች እኔም ከስደት መልስ አንች ጋ መሰልጠን እፈልጋለሁ

  • @mirtneshmasresha6025
    @mirtneshmasresha6025 Před 5 měsíci +26

    የጠየቁትን የማይነሳ አምላክ ስለጠየቅሽው ሰጠሽ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ

  • @tsegimolla2525
    @tsegimolla2525 Před 5 měsíci +2

    በእየሱስ ስም!!
    እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ጀግና ሴት!! የተጨነቁ ወላጆችን እንዳሳረፍሽ አንቺንም በእውነት ፈጣሪ ያሳርፍሽ እናቴ።

  • @hanagedib5905
    @hanagedib5905 Před 5 měsíci +36

    በጣም ነገረመኝ ከረጅም አመት በፊት ፍሬን አውቃታለሁ። ይህ ሁሉ ችግር እንዳለባት አላውቅም ግን ከዛሬው በበለጠ ትስቅ ነበር ለከፋው ሰው የደስታ ምንጭ ነበረች።❤❤❤❤

    • @serkiyimer6536
      @serkiyimer6536 Před 5 měsíci +2

      እውነት ? ሲገርም ውስጣዊ ደስታ አላት

  • @hanazenebe6366
    @hanazenebe6366 Před měsícem

    የተባረክሽ በመንፈሳዊ ቅናት ቀናሁብሽ!

  • @medimt1285
    @medimt1285 Před 5 měsíci +8

    በእውነት ቃል የለኝም ብቻ እግዚአብሔር አምላክ የበለጠ ያሰብሽውን ይጨምርልሽ የኔ ፍልቅልቅ እድሜ ጤና ይስጥሽ

  • @liyatras965
    @liyatras965 Před 5 měsíci +3

    ብዙ ልጆች አሉት ለስሙ ምስክር በዙሪያው ያሉትን አብቅቷል ለክብር ስለፍፁም ምልጃው ለኔ ግን ይለያል መላኩ ሚካኤል ስለው ደስ ይለኛል ።❤❤❤

  • @LifeofAbina
    @LifeofAbina Před 5 měsíci +19

    To everyone reading this Keep going. No matter how stuck you feel, no matter how bad things are right now, no matter how hopeless & depressed you feel, no matter how many days you have spent wishing things were different. I promise you won't feel this way forever. Keep going.❤️🙏💯

  • @user-rz5cg3ym9u
    @user-rz5cg3ym9u Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤ ቸሩ መድሐኒአለም የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይድረሰው። ፍሬ አንቺ በጣም ጠንካራ እና አስተዋይ በመሆንሽ ከአንቺ አልፈሽ ለብዙ ሠዎች ሕይወት መቀየር ምክንያት ነሽና በጣም ዕድለኛ ነሽ። አሁንም መድሐኒአለም ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥሽ ከዚህ የበለጠ ጥበብና ሞገስ ያጎናፅፍሽ።

  • @user-rj4ex8mj4v
    @user-rj4ex8mj4v Před 5 měsíci +8

    የዘላለም ትምህርት ነው የስጠሽን እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመንሽን ይባርክ እሼ እናመስግናለን❤❤❤

  • @amelework7857
    @amelework7857 Před 5 měsíci +13

    በራሴ አፈርኩኝ ልጆቼን የማሳድግበት መንገድ እውነት ብዙ ተምሪያለሁ እግዚአብሔር ከዚ የበለጠ ፀጋ እና እውቀት ያብዛልሽ!!!

  • @altudz4055
    @altudz4055 Před 5 měsíci +13

    መታደል መመረጥ መባረክ ነው ስሙ 🥰🥰🥰 እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንሽ 🤲ሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል 🤲ይጠብቅሽ

  • @user-oc4fm2xw9w
    @user-oc4fm2xw9w Před 5 měsíci +3

    እንደዚህ አይነት ልጆች ጋር አብሬ መዋል ያስደስተኛል እና ሰው የምትፈልጊና እድሉን ልትሰጪኝ ፍቃደኛ ከሆንሽ አብሬሽ ብሠራ ደስ ይለኛል አግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @seade127
    @seade127 Před 5 měsíci +19

    ሴትልጅኮ ብልህና ታታሪ ጀግናናት የወደቀን አስታ ታቀናለች ልዩ ሴትነሽ ለኔ ፈጣሪ ከመጥፎነገር ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @MEd595
      @MEd595 Před 5 měsíci +1

      ደምሪኝ እህቴ❤❤

    • @seade127
      @seade127 Před 5 měsíci +1

      @@MEd595 አብሽሪ እኔንም

  • @makdatesfaye5554
    @makdatesfaye5554 Před 5 měsíci +3

    ቸሩ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ያሳድግሽ ለአለም ትርፍ መከራሽን ለሰው መዳኒት አደረገልሽ እምነት ይከተልሽ እህቴ እግዚአብሔር ያነሳውን ማንም አይመልሰውም አንድ ቀን መጥቼ መጎብኘት እፈልጋለሁ ሁሉንም ፕሮግራም ነው በሚገባ የተከታተልኩት እሄንን እውቀት ስለሰጠሽ ፈጣሪዬን አመሰግናለሁ

  • @user-ve1tp8ip2p
    @user-ve1tp8ip2p Před 5 měsíci +5

    እጹብ ድንቅ ነዉ የኔ እናት እመ አምላክ ፍጻሜሽን ታሳምረዉ ሌላ እምለው ቃል የለኝም ነገር ሁሉ ለበጎ ነዉ እሚባለውን በአንች አየሁ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @alemayehualemayehu
    @alemayehualemayehu Před 5 měsíci +1

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን አቤት የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ተባረኪ እህቴ

  • @Hiwi-20
    @Hiwi-20 Před 5 měsíci +9

    በጣም ጀግና ሴት ነሽ በርቺ ገና ለብዙዎች ትደርሻለሽ 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼

  • @rahelyishak1911
    @rahelyishak1911 Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤ወይይይይ መታደል ያልታደለ በመተት የሰው እድል ይወስዳል ሰውን ይገድላል የታደለና የተመረጠ ደግሞ እንደ ሻማ ቀልጦ ለሰው ያበራል በጣም ትለያለሽ አንቺ የዘመኑ ሀዋሪያ የመብርሀን ምርጥ እቃና መሳሪያ ነሽ ብዙ ደግ ስራ የሰሩ ቢኖሩም ያንቺ ከአይምሮ በላይ ነው ዘርሽ ይባረክ ኑሪልን ዝቅ ብየ አመሰግንሻለሁ ልዩ ሴት ነሽ ስወድሽ መታደልሽ❤❤❤

  • @zebibanurye3471
    @zebibanurye3471 Před 5 měsíci +13

    ሁሉን ነገር በትግስት ሲያሳልፍት ውጤቱ ጥሩ ነው ጀግና ነሽ

  • @hellaaddis8797
    @hellaaddis8797 Před 24 dny

    እግዚያብሔር ይመስገን 🙏 እሼ ግን በሰዉ ደስታ እንደምትደሰት እግዚአብሔር ሁሌም በደስታ ያኑርህ

  • @betyzewde6308
    @betyzewde6308 Před 5 měsíci +1

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ጀግና ነሽ ቅዱስ ሚካኤል ፍጻሜሽን ያሳምረልሽ❤

  • @Mogahindu
    @Mogahindu Před 5 měsíci +5

    አስገራሚ ነዉ። ታላቅ ሰዉ ነሽ። የግል ህይወትሽንም ተካቶ ቢሆን ኖሮ ደግሞ ቆንጆ ነበረ።

  • @user-ii6kp6jz8v
    @user-ii6kp6jz8v Před 5 měsíci +3

    ጅግና ሴት ነሽ ለዘመርልሽ ይገባል ቅዱስ ሚካኤል በክፉ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @zuzu4528
    @zuzu4528 Před 5 měsíci +26

    ፍሬ ባንች ህይወት ውጣ ውረድ እግዚአብሔር ለዚህ አበቃሽ ተመስገን ነው

    • @MEd595
      @MEd595 Před 5 měsíci +1

      ደምሪኝ እህቴ❤❤

    • @zuzu4528
      @zuzu4528 Před 5 měsíci

      @@MEd595 እሽ 😍😍

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 Před 5 měsíci +2

    እግዚአብሔር እድሜጤና ይስጥሽ ቃላት አጠኝ ለማድነቅ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-nz1gb1bp7n
    @user-nz1gb1bp7n Před 5 měsíci +9

    ቀላል ልቦለድ አሁንም ፈጣሪ እውቀቱን ይጨምርልሽ❤❤❤

  • @hamelmalworku5575
    @hamelmalworku5575 Před 5 měsíci +1

    እመቤቴ ማርያም በአንቺ ተመስላ ይህ ሁሉ ድንቅ ስራ እንዲከናወን አደረገች በርቺ እህቴ አድናቂሽ ነኝ ከምንም በላይ እሼን አለማድነቅ አይቻልም እንደአንቺ አይነቱን ጀግና በማቅረቡ አመሰግነዋለሁ እህቴ በርቺልኝ ከቶሮንቶ ካናዳ ሐሚ ነኝ። 💚💛❤️🙏🙏🙏እኔም የእመቤቴ ወዳጅ ነኝ መልካም ቀን ይሁንላችሁ።

  • @user-sh8cv1pg5b
    @user-sh8cv1pg5b Před 5 měsíci +22

    በጣም ደስ ይላል ድንግል ማርያምን እዳትረሻት❤❤❤ የእኔ ቆንጆ

  • @user-xs7wt1zv8f
    @user-xs7wt1zv8f Před 5 měsíci +1

    በእዉነት አንቺ ሴት ለብዙዎች በረከት ነሽ። እግዚአብሔር ስላንቺ የተመሰገነ ይሁን።

  • @user-ke6rd4sc6h
    @user-ke6rd4sc6h Před 5 měsíci +18

    በእውነት እናትሽ ህይወቷን የሰጠችሽ ብዙዎችን እደምታድኚ አምላክ አሳውቆት ነው የእናትሽን ነብስ አምላክ ይማራቸው
    በእውነት አምላክ ባንቺ ላይ ድንቅን አደረገ ይመስገን

  • @Beteymak
    @Beteymak Před 5 měsíci +1

    ፈተና የሰውን ልጅ ወርቅ ያደርጋል ማለት ይሄ ነው❤❤❤ወርቅ የሆንሽ ሰው እጅግ በጣም ነው የማከብርሽ

  • @fevenfashion-fm8mf
    @fevenfashion-fm8mf Před 5 měsíci +15

    የምትገርሚ ድንቅ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ይባርክሽ👏👏👏👏

  • @user-kw4nj8bi8b
    @user-kw4nj8bi8b Před 4 měsíci +1

    የኡነት ልዩ ሴት ነሽ ምን እንደምል አላውቅም አላህ ሁላችንም ይቀይረን ከፉ ሰው ከመሆን ይጠብቀን