ልጄን እጠብቃለው!ኢትዮጵያዊው ወጣት በአውስትራሊያ ባህር ዳርቻ ሲዝናና ምን ገጠመው!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Komentáře • 910

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 Před 18 dny +264

    የፈለገ ቢሆን እናት የልጇን ሞት ውስጧ ይነግራታል አልሞተም የሚለው ከሆነ ውስጧ ያለው አንድ ነገር አለ ማለት ነው ፈጣሪ ሚስጥሩን ይግለጽልሽ አይዞሽ እህቴ።

    • @yohan7782
      @yohan7782 Před 18 dny +10

      Avoidance የባላል. የ dr wedajeneh ትምህርት ተከታታይ. ሰዎች ከባድ ሃዘን ሲገጥማቸው እንዳልተፈጠረ አርገው ያሰባሉ

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c Před 18 dny +4

      እኮ 😒ቤተስቡአ ሚስጥሩን ያውቃሉ እውነቱ ከውጣ ምምም የ አውስትላልያ እስር ቤት ስለዚህ የ ☝🏿☝🏿ውንድምዋም የ እህትዋም ልጆች አሉበት 🤔ልጁን ምምም አምላክ 🤲🏿🤲🏿ከ እውነቱ ያግናኝት የ ቅናት መንፍስ በ ደንብ አዳምጡ 🤔

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Před 18 dny +1

      @@user-kp2vl5fc3cየምኖርበት አገር ነዉ የተፈጠረዉ ነገሩ ምንም ሚያሰጠረጥር ወንጀል አልተፈጠረ።

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected Před 18 dny +3

      @@user-kp2vl5fc3c የሆነ ነገርማ አለ ልጁ ጎበዝ ተማሪ ስለሆነ እየሆነ ነገር አስድርግውታል ውይም አፈና ገላው ነው

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c Před 17 dny

      @@reyuyenu340 😒ቪዲዮ አዳምጠሽል የ ልጆች የስጡትን ምምም አንች ነሽ እህትዋ 🤔🤔? በ ደንብ ሚአስጠረጥር ነው

  • @selamsisay3243
    @selamsisay3243 Před 18 dny +220

    እግዚያብሄር የአፍሽን ፍሬ ያብላሽ ልጅሽ ባልሽው መንገድ ይገኝልሽ

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g Před 18 dny +2

      እንዴት አልትገኘም የአደገ ሀገር ይህ እኔም አላምንበትም ምን በላው ጭንቀላቱ እንዴት አልትገኘም

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 Před 18 dny +2

      አሜን ጌታ ይችላል

    • @rahelrahel3587
      @rahelrahel3587 Před 18 dny

      ​@@user-gp9sf9cn7g semot tegegetole gen esu aydelm new metelw

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected Před 18 dny +1

      በቅናት አፈነው ገለውት ነው ጎበዝ ተማሪ ስለሆነ

    • @rahelrahel3587
      @rahelrahel3587 Před 18 dny +1

      @@AbiyAhemdundected ere endeke yale.kefate atasbu Australie bhare batam danger yhone new eza laye batam bezu sew yemotal le mawayet shedu

  • @samrawitasefa5844
    @samrawitasefa5844 Před 18 dny +438

    ዮሴፍ በወንድሞቹ ተሽጦ ለአባቱ አውሬ በልቶት እንደሞተ ነገሩት አባቱ በጣም አዘነ ግን ቢቆይም ዮሴፍ ግብፅ በሾመት ተገኘ እናቴ ጌታ የዮሴፍን ታሪክ በልጅሽ ላይእንዲ ደግመው ፅሎቴ ነው

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO Před 18 dny +13

      😢😢😢😢አሜንንንን

    • @hannge7073
      @hannge7073 Před 18 dny +7

      🎉🎉🎉አሜን አሜን ይሁን

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r Před 18 dny +5

      አሜን አሜን በእየሱስ ክርስቶስ ስም😭😭

    • @Tigist-ji5nu
      @Tigist-ji5nu Před 18 dny +18

      አሜን ልጅ ያለው ያውቀዋል የየሴፍ ታሪክ በአንቺ ይደገም ልጅሽን በእቅፍሽ ጌታ ያስገባልሽ

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 Před 18 dny +3

      አሜን ጌታ ይችላል

  • @meselechagidew7546
    @meselechagidew7546 Před 18 dny +134

    እንደው ፈጣሪ በተአምር ልጅሽን በሰላም በእጅሽ ያስገባልሽ የኔ እናት ።

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 Před 18 dny +4

      What do you talking about she already said she knows that happened in her dream

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO Před 18 dny +2

      ​@nonenone3420 people survived tragedy in Australia water are the lucky ones😢

  • @HananHano-yb3pv
    @HananHano-yb3pv Před 18 dny +189

    በጣም ከባድነው የልጅ ሞት መቀበል😢😢😢ፈጣሪ ይሄንን ታሪክ ከሞት ወደ ሕይወት ይቀይርልሽ እፍፍፍፍ

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected Před 18 dny +2

      ስው ገሎት ሊሆን ይችላል

    • @HananHano-yb3pv
      @HananHano-yb3pv Před 18 dny +3

      @@AbiyAhemdundected እስከመጨረሻው ስሚ የዲኤን ምርመራውኮ የሱ እዳልሆነ ተረጋገጠ ሆን ተብሎ ልጁ ታግቷል በመንግስት ደረጃ ነው የታገተው የወድሟልጅ ናት ሃቁን የደበቀችው

    • @saramohammedhassan7600
      @saramohammedhassan7600 Před 17 dny

      Amen amen amen 🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🥺🥺🥺🥺🥺😔😔😔😔😔😔😔😔😥😥😥😥😥😥😥😥

    • @user-hu4po5ne8r
      @user-hu4po5ne8r Před 17 dny

      Amen

    • @zaidteklay67
      @zaidteklay67 Před 16 dny

      Amennnn

  • @Lisalove.-yz9xl
    @Lisalove.-yz9xl Před 18 dny +266

    በጌታ በኢየሱስ ስም አባት ሆይ ይህቺን እናት ልጇን ካለበት መዘህ አምጣላትና እኛም አብረን እናመስግንህ

  • @user-ut6jr1mk1c
    @user-ut6jr1mk1c Před 18 dny +76

    ❤እኔ ራሱ አልሞትም ነው የምለው ከእናቱ ንግግር የተርዳውት ተስፋ እዳትቆርጭ ታሪኪ ቀያሪ እግዚአብሔር አለሽ እህትዋ😢❤ 😢❤😢❤😢❤

  • @jamila8885
    @jamila8885 Před 18 dny +82

    የኔ እናት እንደእምነትሽ ይሁንልሽ በህይወት ይኑርልሽ

  • @asnakechbeyene8026
    @asnakechbeyene8026 Před 18 dny +54

    በጣም የሚያሳዝን ነው የዛሬው ቅዱስ. ገብርኤል ልጅሽን በክንፎቹ እቅፍ ድግፍ አድርጎ ከልጅሽ ያገናኝሽ. አዞሽ የእኔ ናት እግዚአብሔር የሚሳነው የለም

  • @kalቃል
    @kalቃል Před 18 dny +62

    እንደው እግዛብሄር በረዳት እና በተገኘ ጌታ ሆይ ታምር ፍጠርላት ለዝች እናት

  • @asnichala1664
    @asnichala1664 Před 12 dny +6

    እኔ ይህን ታሪክ ከሰማው ጀምር ከመጨነቄ የተነሳ ከእንቅልፌ ስነቃ እንኳን እሷን እያስብኩ ነው ምነቃው ለማስረዳት ያለት የነፍስ ትግል እሷ ምትረዳው ልባን የያዘ ነገር ነው እግዚያብሔር ጣልቃ እንዲገባ ፀሎቴ ነው በርቺልኝ የኔ ቆንጆ😘😘😘😘

  • @naomimadisa1266
    @naomimadisa1266 Před 18 dny +42

    My mother died in United States when I was about 13,she was buried in addis.However for few years I was in denial for sometime that she was a missing person.
    It hurted me more.Death is part of our omen,accepting it will lead to understanding.May the Holy Spirit comfort and give you strength

  • @geni4074
    @geni4074 Před 18 dny +162

    ይመስለኛል ምናልባት እናት ለልጁአ ያላት ጥልቅ ፍቅር❤️ ሞቱን እንዳትቀበል አድርጓታል 😢💔 በህክምና መታገዝ ያለባት ይመስለኛል ነገሩን እንድትቀበለው እግዚአብሔር ከሷ ጋር ይሁን 🙏የእናት መከራዋ መብዛቱ😢

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO Před 18 dny +6

      በጣም ትክክል❤ በተጨማሪም በደንብ ግልፅ አልሆነላትም ይሆናል እንጂ ልጇ ከመሞቱም በፊት ስለ ሞት እንድታስብ የሚያደርጋት ክፉ መንፈስ አለ አዳኛችን እና መድኀኒታችን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በቅዱስና ክቡር ደሙ ይሸፍናት!!

    • @user-dh9wg7kj4g
      @user-dh9wg7kj4g Před 18 dny +3

      That is what was thinking too! It is heartbreaking 💔 story.

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 Před 18 dny +4

      ​@@Bt-Y2XLOስለ ሞት የማያስብ ሰው አለ እንዴ?

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g Před 18 dny +3

      እሮሳው እንዴት አልትገኘም?

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO Před 18 dny

      ​@@rasayifat5726ለማለት የፈለኩት በሀገር ሰላም ብሞትስ:ወይም ቢሞትብኝስ ብሎ ስለ ማሰብ ነዉ።እንዲህ አይነት ሐሳብ ከፈጣሪ አይደለም!!

  • @user-yw7lq1mw6y
    @user-yw7lq1mw6y Před 17 dny +21

    ጌታ እየሱሰ አንተ የሞትን አዋጀ መገልበጥ ትችላለህ ይህን ወጣት ልጅ በህይወት መልሰህ በእናቱ እቅፍ አሰገባዉ በእየሱሰ ሰም🙏

    • @serkalem9227
      @serkalem9227 Před 16 dny

      @@user-yw7lq1mw6y amen amen god is great in Jesus name amen

  • @natanemu9304
    @natanemu9304 Před 18 dny +23

    የኔ እናት ተስያለዉ በምንም አይነት ነገር ላይ ሀኖ በህይወት እዲያገናኝሽ ጌታ ይርዳሽ

  • @BestIam-q6f
    @BestIam-q6f Před 16 dny +15

    አልሞተም ካለች አልሞተም ውስጣ ይነግራታል!!!
    እግዚአብሔር ቸር ያሰማሽ::

  • @hawaedris4833
    @hawaedris4833 Před 18 dny +93

    ድንገት ልጁ ካልምተ አስፈትሽው ጎበዝ ተማሪ ከሆነ ታፍኖ ይሆናል ፍትህ ለዚች እናት

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected Před 18 dny +2

      ጎበዝ ተማሪ ስለሆ በቅናት ገለውት ይሆናል

    • @yoyo-jn9ec
      @yoyo-jn9ec Před 17 dny +2

      No don't advice like this,, ሞት ሁሉም ጋር አለ።። ማመን ከባድ ቢሆንም፡። ተይ በቃ ብሎ የሚል ወዳጅ ያስፈልጋታል። በ ጥቁር ጎበዝ ይቀናሉ የሚለው ተረት አደከመን እኮ።

    • @yoyo-jn9ec
      @yoyo-jn9ec Před 17 dny +1

      እናታችን አባታችን ኤርትራ ሲሞት ። እንደዚ ነበረች ።። ሞተ ሞተ ነውNo don't advice like this,, ሞት ሁሉም ጋር አለ።። ማመን ከባድ ቢሆንም፡። ተይ በቃ ብሎ የሚል ወዳጅ ያስፈልጋታል። በ ጥቁር ጎበዝ ይቀናሉ የሚለው ተረት አደከመን እኮ።

    • @marthataye2796
      @marthataye2796 Před 16 dny

      @@yoyo-jn9ecትክክል ነህ። የኛ ሰዉ ይገርማል አስተያየቱ እሷ እንኳን እናት ናት እኔ አባቴን ስለተረዳሁ እስካሁን የሞተ አይመስለኝም እስካሁን በልቤ እጠብቀዋለሁ መረዳትን የሚያዉቅ ያዉቀዋል

    • @tesfawolde4946
      @tesfawolde4946 Před 4 dny

      አውስትራልያ በባህር አከባቢ ብዙ Shark አለ በሰዓቱ የሰማነው ልጁ ዋና እንደማይችል እና ጓደኛው ልያተርፍ ብሎ እሱ እዛ እንደቀረ ነው ምናለባት shark ልሆን ይችላል።

  • @mishu372
    @mishu372 Před 18 dny +23

    የኔ እናት በመጀመሪያ እግዚአብሔር ያፅናሽ የሞተን ሰው በህልም ማየት በህይወት አለ ማለት አይደለም የምታይበት ሁኔታ ይወስነዋል ሲያወራሽ፣ ሲስቅ፣ አሊያም ሲያለቅስ በምን አይነት ሁኔታ ነው የምታይው እና ፈጣሪ ነገሮችሽን ያስተካክልልሽ አምላክ ይርዳሽ

    • @user-ut6jr1mk1c
      @user-ut6jr1mk1c Před 18 dny +2

      አትሳሳት ደግምህ ደግምሽ አዳምጭ ልጅ አልሞተም 😢

  • @meronabebe99
    @meronabebe99 Před 18 dny +37

    እመቤቴ በታምሯ ታገናኝሽ የነሱ ታምር አያልቅምና 🙏🙏

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 Před 18 dny +3

      She don’t believe in Dengel Maryam

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 Před 18 dny +37

    ጽናቱን ይስጥሽ እኛ የምንስማውም ዘንድሮ ከብዶናል መኖር ያስጠላል አንዱ ሲባል አንዱ አይዞሽ ፈጣሪ ይዘንልሽ

  • @beryhelen6204
    @beryhelen6204 Před 14 dny +4

    የኔእህቴ የታመንሽው ጌታ የልጅሽን ድምፅ ያሰማሽ. እውነት ነው እናት ይታወቃታል ጌታእየሱስ ይርዳሽ እማ እናት ይታወቃታል ምናልባት ልጅትዋ ምናለ እውነቱን ብትናገር

  • @mekdasmekdas7425
    @mekdasmekdas7425 Před 18 dny +22

    ወኔ የኔ እናት!!
    እግዚአብሔር አምላክ እንዴአመንሺው ያርግልሽ!!
    በጣም ያማል ።

  • @mereasu2643
    @mereasu2643 Před 18 dny +43

    በየቀኑ ምንሰማዉ ነገር ያስፈራል ፈጣሪ ሆይ አንተ ታረቀን 😢😢🙏

  • @user-wu2ks5sg9t
    @user-wu2ks5sg9t Před 18 dny +16

    ዙፋንዬ የጭንቅ አማላጇ ስለልጇ ያነባችውን እንባ በአምስቱ ሀዘኗ ሰአት አሱን አስቧ ልጅሽን በእቅፍሽ ታስገባልሽ የተባለውን ቅዠት አርጋ የልብሽን መሻት ከልጇ ታማልድሽ የልጅን ነገር ከማንም በላይ እውነት ከሷ ነው ያለው አይዞሽ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 18 dny +30

    ዘንድሮ የወላጆች እንባ እንደ ጎርፍ እንዳይሆን ስጋት አለኝ(እየሆነም ነው) ስንት ለፍተው አሳድገው ጠፉ ይባላል ወይም ሞቱ፣በጨካኞች ተደፈሩ ተገደሉ ....
    ኡሁሁሁሁሁሁ ተቃጥለው በቁማቸው አለቁ የሚሰቃዬ ወላጆችናቸው የሞተማ ሞተ ይባላል የጠፋም ጠፋ ወላጆች ምን ይሁኑ በር በር እያዬ
    እኔ ማግባትም መውለድም አልፈልግም
    እንደልብሽ ሁኖ በህይወት ቢኖርልሽ የኔእናት

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 Před 18 dny +4

      ከዚህ በላይ ምን አለ ፈጣሪ ፊቲን ይመልስልን ያማል እንቅልፍ ያሳጣል ያሳዝናል የአንዱ ሲባል የባሰ ይስማል ፈጣሪ ይድረስልን

  • @FikrteBogla
    @FikrteBogla Před 10 dny +1

    ዘግይቼ ቢሆንም የሠማሁት በጣም ይቺሤት ልቤን ነካችው እህቴ አለ እያልሽ ሥታወሪ መልካም ነገር ዘርተሻል የታመንሽው ጌታ አሥመልጦ በእጅሽ ያሥገባልሽ

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Před 18 dny +12

    ኡፍፍፍፍ አቤት የእናት መከራ አስክሬኑን በአይኗ ሳታይ ልጇን ቆማ ሳትቀብረው እንዴት አድርጋ ትቀበል እንደዚህ አይነት ነገር አይደለም ለእናቱ ለሰሚውም ይሰቀጥጣል እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን 😭😭😭😭😭😭

  • @amen8410
    @amen8410 Před 18 dny +11

    ወይ መድሀኒአልም እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ያድርግልሽ እንዳልሽው ልጅሽ መቶ እንዪው የኔ እናት ❤❤❤

  • @ወለተሚካኤል-ኘ2ጨ

    በውጩ አለም ጥቁር ሲጎብዝ ብዙም ደስተኞች ስለማይሆኑ
    ጥርጣሬዋ አሳማኝ ነው ግን እግዚአብሔር የተደበቀን ያወጣል እውነቱን ያውጣላት !!!

  • @user-cw3qt3xy1p
    @user-cw3qt3xy1p Před 18 dny +20

    እህቴ ጌታ በልጅሽ ላይ የዮሴፍን ታሪክ ይድገምልሽ በጌታ በእየሱስ ስም የሞት መንፈስ ተሽሮ ለማመስገን ያብቃን አሜን

    • @adiamge2803
      @adiamge2803 Před 17 dny

      Amennn Amennn Amennn geta ybarikish/h

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher Před 13 dny +4

    ሚስጥርን የሚገልጥ የዳንኤል አምላክ ሕልምሽን ምኙትሽ እውነት ይሁን አልሞተም እንዳልሽው ብህይውት ኑሮ እግዚአብሔር እኛንም ያስማልን አይዞሽ አበባዬ

  • @TOO_HOTTTT
    @TOO_HOTTTT Před 18 dny +16

    ዙፋንዬ እኔ የቀበርኩትን እንኳን ልጅ ሞቱን መቀበል አክቶኛል የአንቺንም ልጅ ሁልጊዜ በሂወት እንዳለ ነው የሚሰማኝ ልጄን ያጣሁት ከአንቺ ልጅ ከወር በፊት ነበር ባለቤቴ ያውቅሻል እና በጣም ነበር ያዘነው ከወንድሞችሽ ጋር አውርተናል አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር እንደልብሽ ያድርግልን ውሸት ይሁን አለሁ ይበልሽ

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 Před 18 dny +41

    እግዚያብሄር ፅናቱን ይስጥሽ የልጅን ሞት ለማንም አያድርስ በቃ ቀኑ እዛድረስ ነው መኖር የተፈቀደለት ነፍሱን ይማረው

  • @hananmohamed2454
    @hananmohamed2454 Před 16 dny +4

    በጣም እምታሳዝን እናት ነች አላህ ልጅሽን በህይወት ያስገኝልሽ ነብዩላህ የሱፍ አለይሂ ሰላምን ወንድሞቻቸው ካስገቡባቸው ጉድጓድ አውጥቶ አዚዙል መስር ያደረገው ጌታችን ነብይሏህ ዩንስ አለይሂ ሰላምን በሶስት ቀናቸው ከበሀር ውስጥ ከአሳ ሆን ያወጣው ጌታችን አላህ ከዚያ ማእበል ያንችንም ልጅ ነጃ ያውጣልሽ ያረብ

  • @የሌለኝእስኪኖረኝያለዉበቂ

    ያረቢ በልጄ አፈትነኝ 😢 የኔ እናት እደ ሃሣብሽ ያርግልሽ ያረብ የዝች እናት እባዋን አብስላት 😢

  • @Imfano2122
    @Imfano2122 Před 18 dny +12

    ሁል ጊዜም ውስጣችን የሚነግረን ነገር ትክክል ነው እናም የኔ እናት ትክክል ነሽ እግዚአብሄር ይርዳሽ

  • @sphonetastic3796
    @sphonetastic3796 Před 18 dny +21

    ወለጆች ብቸግራቹም ለልጆቻቹ ብለቹ ተጎሰቅለቹም ብሆን ልጆቹን በእቅፋቹ አተዉጡ ከለፋ ቦኃላ ይቆጨቿል😢😢😢

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO Před 18 dny +8

    ኡፍፍፍፍፍ እንዴት ብናለቅስ ይሆን የሚወጣልን ቸሩ መድኀንያለም በምህረቱ ያስበን😢😢😢😢😢የምታምኚዉ እና የምታከብሪዉ ፈጣሪ አምላክ እንደ እምነትሽ ያድርግልሽ የኔ እናት😢😢😢😢❤❤❤

  • @reemaalkaabi7988
    @reemaalkaabi7988 Před 18 dny +16

    መስዬ የምታሳዝን እናት እግዚአብሔር ጥንካሬው ይስጥሽ

  • @TigstGetachow
    @TigstGetachow Před 18 dny +27

    እፍፍፍፍ ስንቱን ነው እምሰማው 😢😢😢 እመቤቴ ማሪያም ተአምር ትስራልሺ

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 Před 14 dny

      እባካችሁ ችሁ ቦታ ምረጡ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም🙏ስሞን ለሚጠሩ ለሚያከብሯት !እንጂ ያለቦታው እባካችሁ አትጥሯት🙏

    • @asterweldegibrial1625
      @asterweldegibrial1625 Před 14 dny

      አሜን

    • @asterweldegibrial1625
      @asterweldegibrial1625 Před 14 dny

      ​@@meselechfeyessa1226ደንቆሮ አትደናቆሪ ክርስቶስ ሲጠራ እምበታቺን የማትጠራበት ምንም ምክንያት የለም ደሞ እምበታቺንን ጥሩ አትጥሩ የሚባል ትእዛዝ የለም ምን አገባሽ ማን አዛዥ አደረገሽ እንደፈለገን በየትህኛውም ቦታ እንጠራታለን

    • @TigstGetachow
      @TigstGetachow Před 14 dny

      @@asterweldegibrial1625 አትሳደቢ እህቴ ልትመክሪያት ከሆነ በትግስት ወይም ከሌላ ቤት ከሆነች ያው ይታወቃል እመ አምላክ ስትጠራ ያማቸዋል ሶ በትግስት

  • @user-cq2mn1is7n
    @user-cq2mn1is7n Před 18 dny +10

    እውነት ይሄ አስተማሪ ነው . በምታምኑት ሰው በገዛ ዘመዳችሁ ይህን አይነት ግፍ ሲፈፀም በጣም ያማል . ከሩቅ ሰው ይልቅ የገዛ ዘመዳችንን መጠርጠር እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው !

    • @Cookie17554
      @Cookie17554 Před 18 dny +4

      እንዴት ዘመዶቹ ምን አረጉት

    • @user-cq2mn1is7n
      @user-cq2mn1is7n Před 18 dny

      @@Cookie17554 ደግመሽ አዳምጪው , እናት ካልሆንሽ ይህን መረዳት አትችይም .

    • @ytse1447
      @ytse1447 Před 18 dny +2

      What the girls telling real. . The problem is his mom didn’t want accept the reality.
      Because she’s a mother
      Her maebelu strong new. Not like Red Sea.

    • @bitea5
      @bitea5 Před 18 dny +4

      አውስትራሊያ ነኝ በየአመቱ ብዙ ወጣት እና ህፃናትም summer ላይ beach ዳር ሲዝናኑ ዉሀ ይወስዳቸዋል 80% አይገኙም ከባድ ነዉ። she is struggling to accept as a mother

    • @annatikuye9603
      @annatikuye9603 Před 17 dny +1

      @@bitea5
      True.
      I know.

  • @natanemu9304
    @natanemu9304 Před 18 dny +13

    ወይኔ እምነትሸ ስታሳዝን መልሼ እመጣለዉ አለች, ያርግልሽ የኔ እናት

  • @Hermon-he7bm
    @Hermon-he7bm Před 18 dny +8

    ቆይ እስዋን አተረፈ ማለት እኮ ማዕበሉ ከወሰዳት ቦታ ይዟት( ተያይዘው) ውሃው ዳርቻ ድረስ አብረው ይወጣሉ እንጂ ... ማዕበልም ከሆነ ወይ ሁለቱንም ይወስዳል እንጂ እሱን ብቻ እንዴት???? እሱ ዳርቻ ላይ ሆኖ ከሆነ ያየው ድንገተኛ ችግር ሲፈጠር የሚኖሩ የሰለጠኑ ዋናተኞች አሉ እና ወዲያው ነው የሚገቡት ... ትንሽ ግራ የሚያጋባ ነገር ያለ መሠለኝ

    • @Mesdes1977
      @Mesdes1977 Před 18 dny

      በትክክል እነሱ ሲጠፋ ኡኡ ካሉ ቢች ዳር የሰለጠኑ በደንብ ነው ያለው እኔም የምኖረው ውጭ ነው

    • @newlegend5929
      @newlegend5929 Před 2 dny

      እዉነት ነዉ 100%

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před 18 dny +29

    እፍፍፍፍፍ የኔ እናት በህይወትም ካለ እግዚአብሄር ባለበት ይጠብቅልሽ ያስመልጥልሽ አለመቅበር እራሱ ከባድ ነው😢😢😢😢😢

  • @eletderash
    @eletderash Před 17 dny +8

    የኔ እናት እንደእምነትሽ ይሁንልሽ በህይወት ይኑርልሽ🙏

  • @tigistseleshi8923
    @tigistseleshi8923 Před 9 dny +1

    በኣካል ኣግኝተሽው ለምስክርነት ያብቃሽ ጌታ በእሱ ክብሩን ይውሰድ🙏ይመጣል🙏🙏🙏😻
    ጌታም ወስዶት ከሆነ እሱ እቅፍ ውስጥ ነው ያለው ይሄንን እመኝ 🙏እህቴ🙏🙏

  • @MimiNegash-t6n
    @MimiNegash-t6n Před 18 dny +5

    ጌታ ሆይ እንዴት ልብ ሰባሪ ታሪክ ነው ጌታ ሆይ ይህችን እናት አስባት 🙏🙏🙏

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq Před 18 dny +7

    እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም። በቸርነቱ ልጅሽን በእጅሽ ይስጥሽ። በጣም ነው የምታሳዝነው እርሱ ያረጋጋሽ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 18 dny +8

    እግዚአብሔር አምላክ የሚሳነዉ የለም ጌታ በነገር ሁሉ ይርዳሽ እግዚአብሔር አምላክ አብሮነቱ በኢየሱስ ስም ይሰማሽ

  • @marmedia-ly3nx
    @marmedia-ly3nx Před 18 dny +10

    እናት መሆን ከባድ ነዉ፡ ልጄ ደረሰልኝ ስትል እንደዚህ አይነት ነገር፡ 😭😭😭 ግን ፈጣሪ ልጅሽን ይመልስልሽ፡ አይዞሽ🙏🙏🙏

  • @tube622
    @tube622 Před 18 dny +4

    ፈጣሪ የልጂሽ መልካም ዜና ያሰማሽ ሲቀጥል እስክሪን ላይ የተለጠፉት ስሞች ውስጥ አንድ ልቤን አስደነገጠው አባቴ ተስፋየ መቡራቱ ይባላል የት እዳለ አላውቅም እባክ አቶ ተስፋየ ልጂ ወልደህ የፀፉብክ ከሆነ አውራኝ አለሁ ቡሊስ

  • @Lgenemeti2011
    @Lgenemeti2011 Před 14 dny +1

    የኔ እናት በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው። እግዚአብሄር ያፅናሽ ለአንቺ ሁሌም አዲሰ ነው።እግዚአብሄር አምላክ እንደ ሀሳብሽ ያድርግልሽ።

  • @ራሔልየእየሱስልጅእግዚአብ

    እንደኔ ሃሳብ ልጁን ወስደውት ነው እንዴት ሬሳው እንኳን ይጠፋል ማበል ወስዶት እንኳን ቢሆን እንደው ሞተ ከተባለ ባህሩ ወሰደው ከተባለም ቢያንስ በሳምንት ሬሳው ይገኝ ነበር እግዚሐብሔር እንዳሰብሺው ያርግልሽ በጣም ያጠራጥራል

  • @user-xw8sc4bq4p
    @user-xw8sc4bq4p Před 18 dny +11

    እመቤቴ ማርያም ከነ ልጅዋ ትርዳሽ እህቴ የልብሽን አምላክ ይሙላልሽ

  • @fereselamtadesse5753
    @fereselamtadesse5753 Před 18 dny +7

    እህቴ አጽናኝ እግዚአብሔር ነው መጽናናትን ይላክልሽ እንደልብሽ መጠራጠር ልጅሽን ሸፍኖ ይስጥሽ እግዚአብሔር ታላቅ ነው::

  • @mistersayed6624
    @mistersayed6624 Před 18 dny +13

    ቤተሰብ ግን እኔ እናት እንደመሆኔ ልጄ በማጠባበት ሰአት ሲያለቅሱ ከቤት ውጪ ከሆንኩ ጡቴን ይወጋኝ ነበር እና ይቺ እናት ደመነፋሷ ይነግራታል ልጅቷን አጥብቃቹ ጠይቋት ተስማምታ ልጁን አሳግታው ይሆናል ሄዶ ለመዝናናት አሳብ የማን ነበር ?

  • @sadasada-b7s
    @sadasada-b7s Před 18 dny +10

    Allah ልጅሸን ባለሰብሸው መንገድና ቦታ አለሁኝ ይበልሸ

  • @saday1261
    @saday1261 Před 18 dny +6

    እናቴ ማእበል በየት በኩል እንደሚወስድ አይታወቅም ውቅያኖስ ትልቅ ነው ከውስጥ የሚሽከረከር አለ እየጎተተ ይወስዳል ግን እንደእምነትሽ ያድርግልሽና ልጅሽ ይገኝ ግን ልጆቹን ተያቸው እባክሽን

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 Před 18 dny +7

    ቤተስቦችዋስ ምን አሉ ያሉት ነገር የለም ከልጆቹ ተለይቶ እንዴት ነው ምንድ ነው በትክክል ያጋጠመው ቤተስቦቹሽ ማብራራት አለባቸው እንዚህ ልጆች ከቤተስብ ጋር ነው የሄድት ብቻቸው ብቻ እግዚአብሔር ፅናቱ ይስጥሽ ያሳዝናል

  • @RgbedawirltYohanes-fl3qd
    @RgbedawirltYohanes-fl3qd Před 18 dny +4

    እግዚአብሔር ኣምላክ እንተመኘሺው ያድርግልሽ የኔናት, ያለፍሺባቸው ሁኔታዎች ከባዶች ናቸው, እግዚአብሔር ኣምላክ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከጎንሽ ይሁኑልሽ,

  • @JeryyKastro-ro1rb
    @JeryyKastro-ro1rb Před 18 dny +11

    ውስጧ ካመነ በቃ እናት ታቃለች ጌታ ልጅሽን በእጁሽ ይስጥሽ በቅበርም ኮ ተሰፋ ነው😢😢😢😢

    • @fatma6629
      @fatma6629 Před 18 dny +2

      😢አምና መቀበል አቅቶትነው ሞተ ከተባለ ከየት ይመጣል4አመት ቀላል አይዴለም አላህ ታጸናት

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Před 18 dny

      @@fatma6629የምኖርበት አገር ነዉ የሆነዉ ልጁ ሞታል ሻርክ ሳይበላዉ አይቀርም 😢😢😢😢😢የተለያየ የሰጋ አካል ነዉ የተገኘዉ ተብሏል ለቅሶ የደረሰች ልጅ ነግራኛለች እህቷ አሁንም ድረሰ በጣም ሀዘን ላይ ናት ወላሂ😢😢😢😢

    • @sinamitiku1202
      @sinamitiku1202 Před 18 dny

      @@reyuyenu340shark albelawm alneberem police tenagrol yetesasate merja newe yawerachshi yena eht

  • @Tadele-bp1mv
    @Tadele-bp1mv Před 18 dny +3

    በጣም ያደነቅኩሽ አይኔን እያየሽ አውሪ ያልሽው ነገር ትክክል ነው ሌባ ወንጀል ያለው ሰው አይኑ አሟልቶ አያይም ጀግና ነሽ ጌታ ይርዳሽ ህልምሽን ግን የቁልፉ ነገር ከባድ ነው እንደልብሽ ያርግልሽ ቁልፍ ማለት ቁልፍ ነው እንዳየሽው ሰው ደብቆት ይሁን ያማል

  • @semharhaile9908
    @semharhaile9908 Před 18 dny +7

    ማንም ሰው በልጅ አይፈተን ufffff😢
    ፈጣሪ ጥሩ ነገር ያሰማሽ

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 Před 18 dny +3

    ውይ ጌታሆይ እንዴት ይከብዳል በእናት ቦታ ሆኖ መስማት😢😢 አቤቱ የሠማይ አምላክ ሚስጥሩን አውጣና ይቺን እናት አሳርፋት😢😢

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 Před 18 dny +12

    ማእበል ቢወስደው የሆነ የሰውነት ፖርቱ ይገኝ ነበር ማዘር ቆም ብለሽ አስቢ ዘመድ የወንድም ልጅ ብሎ ነገር የለም ይጠየቁ ዮልንታ አይያዝሽ...!!!!

    • @MisganaEndale
      @MisganaEndale Před 16 dny

      Sositu(3) lijoch bedenb liteyeku yigebal. Zemed yemibal neger yelem. Bezalay timehert gobez new

  • @HelenHelu-d1c
    @HelenHelu-d1c Před 16 dny +2

    ዙፊዬ የኔ ቆንጆ የኔ ብርቱ እህት አምላክሽ አያሳፍርም 🙏
    በለሱን የጠበቀ
    ፍሬዋን ይበላል
    ጌታውን የሚጠብቅ ይከብራል
    በማቲ የእግዚአብሔር ክብር ይገለጣል እንፀልያለን በርቺልኝ ❤🙏❤❤

  • @Tadele-bp1mv
    @Tadele-bp1mv Před 18 dny +3

    አህ አህ ያማል ያማል እህቴ እግዚአብሄር በምህረቱ ይጎብኝሽ በልብሽ ውስጥ ያለው እሳት ጌታ ያስወጣልሽ እንደሀሳብሽ ይሁንልሽ እንደልብሽ ያርግልሽ ጌታ ይርዳሽ ያማል ያማል ለዛውም አንድ ልጅሽ

  • @ta-sy6up
    @ta-sy6up Před 18 dny +6

    ፈጣሪ የልጅዋ ድምጽ አሰማት❤😢😢

  • @HirutKinfe-r8t
    @HirutKinfe-r8t Před 18 dny +8

    በእውነት ቆጨኝ ልጁ አንጀቴን በላዉ እናቱ ህልሙን ሰታይ አጥበቀሸ መፀለይ እና መናጠቅ ነበረብሽ ታሰመልጭው ነበር

    • @rahelrahel3587
      @rahelrahel3587 Před 18 dny +1

      Ayebelm ketfeleshe yetm atamlehem sew be kenu new memotew

    • @rahelrahel3587
      @rahelrahel3587 Před 18 dny

      Ayebelm yetfelshen yetm atmelhem

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 Před 18 dny +2

      በእግዚአብሔር ስራ አትግቡ ከሞት የምታስመልጠው በምን አቅሟ ነው?

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO Před 18 dny

      እዉነት ነዉ ለዚህ እኮ ነዉ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በቃሉ "የዚህ አለም ገዢ ክፉ ስለሆነ በፆም እና በፀሎት ካልሆነ አትችሉትም" ያለን እኛ ግን.....😢😢😢😢ጌታ በምህረቱ ያስበን😢😢😢

    • @HirutKinfe-r8t
      @HirutKinfe-r8t Před 18 dny +1

      @@rahelrahel3587 ላንቺ አይባል ይሆናል እንዳቺ ሳይሆን የምናገረው እንደራሴ ነው አሁንም የማምነው ሁልም ሲያሳየኝ እፀልያለሁ ከጠላት ከሆነ የመጣው አሰመልጣለሁ

  • @user-fg2mf6bg9i
    @user-fg2mf6bg9i Před 18 dny +6

    አምላክ የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ እውነት እንደ አፍሽ ሆኖ ልጅሽ በሕይወት በተገኘልሽ🎉

  • @mimitube9805
    @mimitube9805 Před 18 dny +6

    ምንም ጥርጥር የለውም ልጁ ታግቶ ተወስዷክ እናትየ እግዚአብሔር ይርዳሽ 😥

  • @tsegahaile9635
    @tsegahaile9635 Před 9 dny

    እግዚአብሔር ሆይ የዚህ ልጀ ታርክ ቀይር አንተ ሁሉ ትችላለህ የሞት አዋጅ ተገለበጠ በቤትዋ እልልታ ይሁን አሜን

  • @elsabeth29
    @elsabeth29 Před 18 dny +5

    ማእበል አስቸጋሪ ነው ወደ ጥልቅ ወስዶት ይሆናል😢

  • @feruzsallah1735
    @feruzsallah1735 Před 18 dny +8

    አላህ ከይር ነገር ያሰማሽ እንደ ሀሳብሽ ያድርገው በህይወት ካለ ይመጣል አይዞሽ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @freweinitekie7869
    @freweinitekie7869 Před 18 dny +7

    የደፋሪዎች እጅ ረጂም ነዉ በጣም ይገርማል አደገኞች እግዚአብሔር የሌላቸዉ ጨካኞች አረሟኔዎች ለነብስሳቸዉ ምን ይዘዉላት ነዉ ከዚህ ሁሉ ጥፋታቸዉን አምነዉ ይቅርታ መጠየቅ አይሻልም ነበር ነብሰ ገዳይ እና ተባባሪዎች እግዚአብሔር መንግሰተሰማይን አትወርሱም ሲኦል እሳት ነዉ የሚጠብቃቹ ሰላም አድርጉ በግልቦታቹ አትመኩ ሐይል የእግዚአብሔር ነዉ የሕጻን ደም አይለቃቹሁም መናጢ ጨካኛ ቤተስብ እግዚአብሔር ፍሩ የእግዚአብሔር ፍርድ ይበልጣል ዋጋቹሁ ታገኛላቹ

  • @user-jo9hw5pe6m
    @user-jo9hw5pe6m Před 18 dny +9

    እንሻ.አላህ.በሰላም.አግኝው.ልጅሽን.የወለደ.ያውቀዋል.ያማል.😭😭😭

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Před 18 dny

      የምኖርበት አገር ነዉ የሆነዉ ሰምተን ነበር በጣም ነበር የደነገጥነዉ ሬሳዉ አልተገኘም ግን የተለያየ ሰጋ በባህር አግኝተዋል ዜናዉን ሰምቻለዉ የቅርብ ሰዉም ነግሮኛል እህቷ አሁንም በጣም ሀዘን ላይ ናት😢😢😢😢አላህ ሰብር ይሰጣቸዉ😢😢😢😢

  • @yeshihassen1097
    @yeshihassen1097 Před 9 dny

    የኔ እናት ሁሌ ይመጣል
    ብላ ነው የምጠብቀው
    በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር
    ታምር ያድርግልሽ

  • @user-ur7hp7sl9q
    @user-ur7hp7sl9q Před 17 dny +4

    የኔ እናት ፈጣሪ ይርዳሽ😢 ግን ልጅቷ ትንሽ መስላኝ ነበር ትልቅ ከሆነች ግን በደንብ በህግ ትጠየቅ ምናልባት ከፍለዋት ኣሳግታዉ ይሆናል ፈጣሪ ይርዳሽ😞
    ማዕበሉ ሩቅ ቦታ ወስዶትም እንደሆን በርቀት ማስፈለግ ነበረባቸዉ መሰል😥😣

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před 18 dny +2

    ሁሉም ነገር ፈጣሪ ካለው እያለፈ ።ካሁን በፊ ሰንፍራስስኮ ሰምጦ የነበረው ልጅ መጨረሻ ነው የትገኙው እና እባክሽ ሁሉንም አላህ ይወቀው ፀልይለት።ከሞትው ይልቅ የሞተበት መከራውን ያያል።አይዞሽ ላንቺ ካለው አታጪውም።ያለዛ እሱ ፈጠረን ውድ እሱ እንሄዳለን።መቀበል አለብን።አላህ ይርዳሽ

  • @feven1919
    @feven1919 Před 18 dny +5

    መሲዬ please ሳይካትሪስት ያስፈልጋታል ቅዱስ ሚካኤል የሞትን ደብዳቤ ለባህራን እንደቀየረው ያንቺንም ልጅ ይቀይርልሽ እንጂ አንዳንድ ሰው የሰውን ሞት መቀበል አይችልም እባክሽን እመኚ

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 Před 14 dny +1

    በጣም ነዉ ያመመኝ 😭 በጌታ በኢየሱስ ስም ያለበት ድምፅ ያሰማሽ ፀሎቴ ነዉ አይ እናት ሆዶ ይነግራታል ይባላል😢😢

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj Před 18 dny +12

    ማእበልእኮ ወደውስጥ ሳይሆን ሂወቱካለፍ ቡሃላ ወደላይ ይሳፈፋል ከዛ በጎርፍ አማካኝነት ይዞነውየሚሄደው።ሩቅ ቦታ እንጂ እሱ ከገባበት ቦታአይገኝም።

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 Před 18 dny +5

      እውነት ነው ፤ብዙ የማይገኙ አሉ

  • @user-cw3qt3xy1p
    @user-cw3qt3xy1p Před 18 dny +6

    አህቴ አኔም ወንድሜ ረጅም ጊዜም ቤሆን ራሽያ ሄዶ ቢች ሊዝናኑ በግሩፕ ሄደው እሱም በላይፍ ሴቨር አማካኝነት ወጥቶ ሆስፒታል ሲደርስ ህይወቱ አልፎል ምን ልልሽ ፈልጌ ነው ወድያው በወድያው በደቂቃ ልጅሽ መዓበል ሊወስደው አይችልም ቢወስደውም አስከሪኑ መገኘት ነበረበት ጠንክረሽ ባለመሰልቸት መፈለግሺን ቀጥይ ታፍኖ ይሆናል ጌታ ይርዳሽና እጅሽ ይግባልሽ

    • @ራሔልየእየሱስልጅእግዚአብ
      @ራሔልየእየሱስልጅእግዚአብ Před 18 dny +1

      እኔም የገመትኩት ነው ሰው ትልቅ መሃል ባህር ዉስጥ ገበተው እንኳን በሁለት ሳምንት ሬሳ ይገኛል ይህ ልጅ ደሞ ዳር ሆኖ እንዴት ሬሳው እንኳን ይጠፋል

    • @TehetenaAdeme
      @TehetenaAdeme Před 16 dny

      Man kidnap liyaregw yichlal ?????

  • @selomaadeunga5220
    @selomaadeunga5220 Před 18 dny +5

    እግዚአብሔር የልጅሽ መልስ ይመልስልሽ እውነት ይሁን አንድ ምልክት ያሳይሽ😢😢😢😢😢

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 Před 18 dny +18

    ያማል
    ፅናቱን
    ይስጥሽ😢😢😢😢

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd Před 18 dny +7

    የኔ እናት በጣም አሥለቀሺኝ አምነሺ አለመቀበልሺ
    የኔም የእቴ ልጅ 17 አመት ጎረምሣ ጓደኞቹ ጠርተውት መዝናኛ ቦታ ካለው ባህር ሢዋኝ ሞተ እኛ ልንዋኝ ሥንል ተውነ አሉን
    ከሠው ሀገር ሞት አይጣልባችሁ ብቻ አሥክሬኑን ተቀብለን እዳሥቀበርነው ለእህቴ ብናሥረዳትም አላምንም ይመጣል እያለች በርበር እያየች ትጠብቀዋለች አላህ ሶብረን ይሥጣችሁ

  • @emebetfekadu8470
    @emebetfekadu8470 Před 15 dny +1

    እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይሙላልሽ 🙏🏽 ባላሳብሽውና ባልጠበቅሽው ሰአት በህይወት አለ የሚል ዜና ያስማሽ :: ለአምላካችን ምን ይሳነዋል 🙏🏽

  • @simontsegay8133
    @simontsegay8133 Před 17 dny +3

    ወይኔ ያማል Perth እኮ ትልቅ ነዉ ።እንደ ልብሽ እግዚአብሔር ያደርግልሽ ጌታ ካንቺ ጋራ ይሁን

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 Před 18 dny +3

    እውነተኛ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር ቴላቅ ነው ያገኝልሻል በርቺ ልብሽን ተከተይ ፓሊስ አትመኚ ብተለይ የውጭ ሀገር ስው ስትሆኚ እኔ በራሴ የደረስውን እነግርሻለሁ በርቺ

  • @vxdgougf1707
    @vxdgougf1707 Před 18 dny +12

    እግዚአብሔር ፅእናቱን ይስጥሽ ያማል በጣም

  • @ytse1447
    @ytse1447 Před 18 dny +5

    The family should forgive this mom, It’s hard for her to accept the death of her child. They should understand her the way she pass through.

  • @kidistarsema6361
    @kidistarsema6361 Před 18 dny +12

    አይይ እናት ፅናቱን ይስጥሽ 💔💔💔💔

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 Před 18 dny +4

    የኔ እህት ፈጣሪ የልብሸን ሀሣብ አዉን አርጓት ፈጣሪየችን መተሸ በበዙ ምሰጋና ያገናኝን

  • @Gobena1986
    @Gobena1986 Před 18 dny +5

    አይዞሽ እህታችን ለምስጋና የምንበቃበት ዘመን ይመጣል የእርዚአብሬር ቃል ምን ይላል መሰለሽ እህቴ
    “ከግብጽ ምድር ያወጣሁህ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ነኝና፤ አፍህን አስፋ እሞላዋለሁም።”
    - መዝሙር 81፥10
    አፍችን ከፍተሽ ተናግረሻልና ፈጣሪሽ በእምነት ሞልቶታልና ልጅሽን ታገኚዋለሽ ሁላችን በምስጋና እጅ በአፍ የሚያስጭን መልስ እናገኛለን ያመንሽው ጌታ ያእቆብ ልጁን ዮሴፍን እንዳገኘው ሁሉ አንቺም ታገኚዋለሽ ❤ እኔም ልቤ እንደሚገኝ ይሰማኛል እግዚአብሄር ያለበትን ቦታ ያውቃል እርሱን ጠዪቂው አስፈትቶ ያመጣልሻል የምስጋናው ቀን ቅርብ ይሆናል❤

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 Před 18 dny +6

    አሜን ጌታ ይባረክ ❤❤❤ተባረኪ ዙፋን በምንም ሁኔታ ውስጥ ጌታ ይባረክ

  • @hayathu270
    @hayathu270 Před 18 dny +3

    የኔ እናት አላህ የልጅሽን ድምፀ ያሰማሽ ያረብ 🤲

  • @user-rr1ld8dy1f
    @user-rr1ld8dy1f Před 18 dny +6

    እግዚአብሔር ታማኝ ወዳጅ ነው ከልጅሽ ያገናኝሽ ካለ

  • @user-cb9zh6yj1k
    @user-cb9zh6yj1k Před 18 dny +21

    የድንግል ማርያም ልጅ መብትሔዉን ስጣት😭😭😭😭

  • @biriktygetachew7317
    @biriktygetachew7317 Před 18 hodinami

    የኔ እናት ታሪክ ቀያሪ አምላክ ከልጅሽ ያገናኝሽ 😢❤

  • @hiwetteweldebrhan8440
    @hiwetteweldebrhan8440 Před 18 dny +6

    ኡፍፍፍፍ እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጥሽ የወላጅ ኣንጀት ስንቱን ተሸክሞ ይኖራል🙏💔💔😭😭😭