🔴 የሰው ተከታይ አትሁኑ || አንደበቱ ተከፈተ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan Grma New

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 07. 2024
  • ሉቃስ 1
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁵ በይሁዳ ንጉሥ በሄሮድስ ዘመን ከአብያ ክፍል የሆነ ዘካርያስ የሚባል አንድ ካህን ነበረ፤ ሚስቱም ከአሮን ልጆች ነበረች፥ ስምዋም ኤልሳቤጥ ነበረ።
    ⁶ ሁለቱም በጌታ ትእዛዝና ሕግጋት ሁሉ ያለ ነቀፋ እየሄዱ በእግዚአብሔር ፊት ጻድቃን ነበሩ።
    ⁷ ኤልሳቤጥም መካን ነበረችና ልጅ አልነበራቸውም፤ ሁለቱም በዕድሜያቸው አርጅተው ነበር።
    ⁸ እርሱም በክፍሉ ተራ በእግዚአብሔር ፊት ሲያገለግል፥
    ⁹ እንደ ካህናት ሥርዓት ወደ ጌታ ቤተ መቅደስ ገብቶ ለማጠን ዕጣ ደረሰበት።
    ¹⁰ በዕጣንም ጊዜ ሕዝቡ ሁሉ በውጭ ቆመው ይጸልዩ ነበር።
    ¹¹ የጌታም መልአክ በዕጣኑ መሠዊያ ቀኝ ቆሞ ታየው።
    ¹² ዘካርያስም ባየው ጊዜ ደነገጠ፥ ፍርሃትም ወደቀበት።
    ¹³ መልአኩም እንዲህ አለው፦ ዘካርያስ ሆይ፥ ጸሎትህ ተሰምቶልሃልና አትፍራ ሚስትህ ኤልሳቤጥም ወንድ ልጅ ትወልድልሃለች፥ ስሙንም ዮሐንስ ትለዋለህ።
    ¹⁴ ደስታና ተድላም ይሆንልሃል፥ በመወለዱም ብዙዎች ደስ ይላቸዋል።
    ¹⁵ በጌታ ፊት ታላቅ ይሆናልና፥ የወይን ጠጅና የሚያሰክር መጠጥ አይጠጣም፤ ገናም በእናቱ ማኅፀን ሳለ መንፈስ ቅዱስ ይሞላበታል፤
    ¹⁶ ከእስራኤልም ልጆች ብዙዎችን ወደ ጌታ ወደ አምላካቸው ይመልሳል።
    ¹⁷ እርሱም የተዘጋጁትን ሕዝብ ለጌታ እንዲያሰናዳ፥ የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች የማይታዘዙትንም ወደ ጻድቃን ጥበብ ይመልስ ዘንድ በኤልያስ መንፈስና ኃይል በፊቱ ይሄዳል።
    ¹⁸ ዘካርያስም መልአኩን፦ እኔ ሽማግሌ ነኝ ምስቴም በዕድሜዋ አርጅታለችና ይህን በምን አውቃለሁ? አለው።
    ¹⁹ መልአኩም መልሶ፦ እኔ በእግዚአብሔር ፊት የምቆመው ገብርኤል ነኝ፥ እንድናገርህም ይህችንም የምሥራች እንድሰብክልህ ተልኬ ነበር፤
    ²⁰ እነሆም፥ በጊዜው የሚፈጸመውን ቃሌን ስላላመንህ፥ ይህ ነገር እስከሚሆን ቀን ድረስ ዲዳ ትሆናለህ መናገርም አትችልም አለው።
    ²¹ ሕዝቡም ዘካርያስን ይጠብቁት ነበር፤ በቤተ መቅደስም ውስጥ ስለ ዘገየ ይደነቁ ነበር።
    ²² በወጣም ጊዜ ሊነግራቸው አልቻለም፥ በቤተ መቅደስም ራእይ እንዳየ አስተዋሉ፤ እርሱም ይጠቅሳቸው ነበር፤ ድዳም ሆኖ ኖረ።
    ²³ የማገልገሉም ወራት ሲፈጸም ወደ ቤቱ ሄደ።
    ²⁴-²⁵ ከዚህም ወራት በኋላ ሚስቱ ኤልሳቤጥ ፀነሰችና፦ ነቀፌታዬን ከሰው መካከል ያስወግድልኝ ዘንድ ጌታ በተመለከተበት ወራት እንዲህ አድርጎልኛል ስትል ራስዋን አምስት ወር ሰወረች።
    ²⁶ በስድስተኛውም ወር መልአኩ ገብርኤል ናዝሬት ወደምትባል ወደ ገሊላ ከተማ፥
    ²⁷ ከዳዊት ወገን ለሆነው ዮሴፍ ለሚባል ሰው ወደ ታጨች ወደ አንዲት ድንግል ከእግዚአብሔር ዘንድ ተላከ፥ የድንግሊቱም ስም ማርያም ነበረ።
    ²⁸ መልአኩም ወደ እርስዋ ገብቶ፦ ደስ ይበልሽ፥ ጸጋ የሞላብሽ ሆይ፥ ጌታ ከአንቺ ጋር ነው፤ አንቺ ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽ አላት።
    ²⁹ እርስዋም ባየችው ጊዜ ከንግግሩ በጣም ደነገጠችና፦ ይህ እንዴት ያለ ሰላምታ ነው? ብላ አሰበች።
    ³⁰ መልአኩም እንዲህ አላት፦ ማርያም ሆይ፥ በእግዚአብሔር ፊት ጸጋ አግኝተሻልና አትፍሪ።
    ³¹ እነሆም፥ ትፀንሻለሽ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ፥ ስሙንም ኢየሱስ ትዪዋለሽ።
    ³² እርሱ ታላቅ ይሆናል የልዑል ልጅም ይባላል፥ ጌታ አምላክም የአባቱን የዳዊትን ዙፋን ይሰጠዋል፤
    ³³ በያዕቆብ ቤትም ላይ ለዘለላም ይነግሣል፥ ለመንግሥቱም መጨረሻ የለውም።
    ³⁴ ማርያምም መልአኩን፦ ወንድ ስለማላውቅ ይህ እንዴት ይሆናል? አለችው።
    ³⁵ መልአኩም መልሶ እንዲህ አላት፦ መንፈስ ቅዱስ በአንቺ ላይ ይመጣል፥ የልዑልም ኃይል ይጸልልሻል ስለዚህ ደግሞ ከአንቺ የሚወለደው ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጅ ይባላል።
    ³⁶ እነሆም ዘመድሽ ኤልሳቤጥ፥ እርስዋ ደግሞ በእርጅናዋ ወንድ ልጅ ፀንሳለች፥ ለእርስዋም መካን ትባል ለነበረችው ይህ ስድስተኛ ወር ነው፤

    ³⁸ ማርያምም፦ እነሆኝ የጌታ ባሪያ እንደ ቃልህ ይሁንልኝ አለች። መልአኩም ከእርስዋ ሄደ።
    ³⁹ ማርያምም በዚያ ወራት ተነሥታ ወደ ተራራማው አገር ወደ ይሁዳ ከተማ ፈጥና ወጣች፥
    ⁴⁰ ወደ ዘካርያስም ቤት ገብታ ኤልሳቤጥን ተሳለመቻት።
    ⁴¹ ኤልሳቤጥም የማርያምን ሰላምታ በሰማች ጊዜ ፅንሱ በማኅፀንዋ ውስጥ ዘለለ፤ በኤልሳቤጥም መንፈስ ቅዱስ ሞላባት፥
    ⁴² በታላቅ ድምፅም ጮኻ እንዲህ አለች፦ አንቺ ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽ፥ የማኅፀንሽም ፍሬ የተባረከ ነው።
    ⁴³ የጌታዬ እናት ወደ እኔ ትመጣ ዘንድ እንዴት ይሆንልኛል?
    ⁴⁴ እነሆ፥ የሰላምታሽ ድምጽ በጆሮዬ በመጣ ጊዜ ፅንሱ በማኅፀኔ በደስታ ዘሎአልና።
    ⁴⁵ ከጌታ፤ የተነገረላት ቃል ይፈጸማልና ያመነች ብፅዕት ናት።
    ⁴⁶ ማርያምም እንዲህ አለች፦
    ⁴⁷ ነፍሴ ጌታን ታከብረዋለች፥ መንፈሴም በአምላኬ በመድኃኒቴ ሐሴት ታደርጋለች፤
    ⁴⁸ የባሪያይቱን ውርደት ተመልክቶአልና። እነሆም፥ ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል፤
    ⁴⁹ ብርቱ የሆነ እርሱ በእኔ ታላቅ ሥራ አድርጎአልና፤ ስሙም ቅዱስ ነው።
    ⁵⁰ ምሕረቱም ለሚፈሩት እስከ ትውልድና ትውልድ ይኖራል።
    ⁵¹ በክንዱ ኃይል አድርጎአል፤ ትዕቢተኞችን በልባቸው አሳብ በትኖአል፤
    ⁵² ገዥዎችን ከዙፋናቸው አዋርዶአል፤ ትሑታንንም ከፍ አድርጎአል፤
    ⁵³ የተራቡትን በበጎ ነገር አጥግቦአል፤ ባለ ጠጎችንም ባዶአቸውን ሰዶአቸዋል።
    ⁵⁴-⁵⁵ ለአባቶቻችን እንደ ተናገረ፥ ለአብርሃምና ለዘሩ ለዘላለም ምሕረቱ ትዝ እያለው እስራኤልን ብላቴናውን ረድቶአል።
    ⁵⁶ ማርያምም ሦስት ወር የሚያህል በእርስዋ ዘንድ ተቀመጠች ወደ ቤትዋም ተመለሰች።
    ⁵⁷ የኤልሳቤጥም የመውለጃዋ ጊዜ ደረሰ፥ ወንድ ልጅም ወለደች።
    ⁵⁸ ጎረቤቶችዋም ዘመዶችዋም ጌታ ምሕረቱን እንዳገነነላት ሰምተው ከእርስዋ ጋር ደስ አላቸው።
    ⁵⁹ በስምንተኛውም ቀን ሕፃኑን ሊገርዙት መጡ፥ በአባቱም ስም ዘካርያስ ሊሉት ወደዱ።
    ⁶⁰ እናቱ ግን መልሳ፦ አይሆንም፥ ዮሐንስ ይባል እንጂ አለች።
    ⁶¹ እነርሱም፦ ከወገንሽ ማንም በዚህ ስም የተጠራ የለም አሉአት።
    ⁶² አባቱንም ማን ሊባል እንዲወድ ጠቀሱት።
    ⁶³ ብራናም ለምኖ፦ ስሙ ዮሐንስ ነው ብሎ ጻፈ። ሁሉም አደነቁ።
    ⁶⁴ ያንጊዜም አፉ ተከፈተ መላሱም ተፈታ እግዚአብሔርንም እየባረከ ተናገረ።
    ⁶⁵ ለጎረቤቶቻቸውም ሁሉ ፍርሃት ሆነ፤ ይህም ሁሉ ነገር በይሁዳ በተራራማው አገር ሁሉ ተወራ፤
    #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #Mezmur #መዝሙር #መዝሙርተዋህዶ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
    #፩ ሃይማኖት
    #፩ ሲኖዶስ
    #፩ ፓትርያርክ
    #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #aba_gebrekidan_girma #ethiopia #viral #aba #africa #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #አባይ #ሲኖዶስ
    #sinodos

Komentáře • 554

  • @DawitGebeyaw-rl4fm
    @DawitGebeyaw-rl4fm Před 23 dny +74

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን🙏ለ አዘጋጆችም እግዚአብሔር ይስጥልን።።።።እንደ አስተያየት ደግሞ የ አባታችንን ትምኽርቶች ወደ እንግሊዝኛ ቋንቋ እየተተረጎሙ ወደ ዓለም ቢሰራጩ።።🙏 ልክ እንደ አቡነ ሺኖዳ ትምህርቶች።።እግዚአብሔር ይስጥልኝ🙏

    • @merd24
      @merd24 Před 23 dny +5

      በጣም ደስ የሚል አስተያዬት ነው

    • @user-uo3lw4wi9o
      @user-uo3lw4wi9o Před 23 dny +5

      በትክክል።ከዚህ የህይወት ምንጭ የተጠማ ሁሉ ቢጠጣ! ምኞቴ ነው።

    • @besttube8710
      @besttube8710 Před 23 dny +3

      በጣም ግሩም ሐሳብ ነው ሊደረግ የሚችልበትን መንገድ ተባብረን ስራዬ ብለን እንፈላልግ።
      በተደጋጋሚ ተናገረው ይሄንን ሐሳብ

    • @uaes-hr1pi
      @uaes-hr1pi Před 22 dny +2

      Beawunet

    • @BdMs-ci3dp
      @BdMs-ci3dp Před 21 dnem

      አሜን ለሁላችንም ያሰማን ጥሩ ሃሳብ ነው እግዚአብሔር አምላክ የገነት ሰዎቸሰ ያድርገን❤❤❤

  • @user-oc5jn1mg2q
    @user-oc5jn1mg2q Před 22 dny +53

    አባታችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን በእውነት ታመናል ጠፍተናል ሁሉም እየተነሳ ማርያም አየሁ ቅዱሳንን አየሁ እያሉ እረረ ሰንቱን እያየን እየሰማን ነው ክፉ ሰዓት ነው አዲስ ጠበል ፈለቀ የበቁ አባት አለ ታምር አየን እያሉ ሰይ እናደዳለሁ የድሮ ጠበልስ የት ሔደ እላለሁ እንደው አባታችን ምከሩን ገጸጽን እባካቹሁ መልፋት እየለፋቹሁ ነው የሚሰማ ጠፋ እንጂ የእናቶቻችን እምነትን ይሰጠን በእውነት እናቶቻችን ከዚያም ከዚያም መዞር ምንድነው ትርፉ ከዚህ ሚካኤል አለ ከዚህ እመቤታችን አለች ከዚህ እግዚአብሔር መድኃኒአለም ቤተክርስቲያን ጠበል አለ ከዚህ መጽናት መጠመቅ ነውንጂ በየቦታው መዞር ምንድነው ሁሉም እኮ አንድ ነው ይላሉ የቆዩ እናቶቻችን እንደኛ እኮ ፊደል አልቆጠሩም ግን ከቆጠርነው በላይ ናቸው በእምነታቸውም በሁሉም ነገር በህገ ልቦና የተማሩ ናቸው ተማር ብለን እየጠፋን ነው ያለነው እኛስ አሁን ግን በቃ ብቻ ከባድ ነው ልቦና ይሰጠን አባታችን ኑሩልንበእውነት እኔ በራሴ የደርስ ነገር ላካፍላቹሁ የእናቶቻችን እምነት ጥብቅነው ታምሜ ተኮርትሜ መራመድ አልችልም ነበር ለብዙ አመታት እና እናቴ አዝላኝ ብዙ ተጉዟ ነው ዳገት ቁልቁለቱ ን አዝላኝ በ ባዶ እግሯ አዝላኝ ሲደክማት ታወርደኝና እንበዋን ጠርጋ ዙሯ አይዞሽ አልከበድሽኝም ልጄ ወድሜ ሲደክመው እሷ እያሉ መቼም አቡነሐራ ድንግል ገዳሙን የማታዉቁት ታዉቁታላቹሁ ዳገቱ ቁልቁለቱ ያ ሁሉ አልበገራትም ሳታደክም አሁን እየደርስን ነው አይዞሽ እያለች በተሰፋ በእምነት ወሰደችኝ ሁሌም ጠበል እምነቱን ታሰጠምቀኛለች ታጠጣኛለች ትቀባኛለች ወዩ እናቴ ልፋቷ 😭😭የሚገርመኝ ወድሜ የአብነት ተማሪ ነበርና አድርሰኝና ሔድ ወደትምህረትህ አላማ አላማ ነው ልብህ አይናወጽ ወደእኛ አትስብ በአንድ ልብህ ተማር አይዞል ልጄ ሔድ ወደ ትምህርትህ አሁን ትዳናለች ኮቼሮ ሽሮ ይዛ መጥታ ተይሃለች አለችውና ወደትምህረቱ ሰደደችው ብቻሽን አትችይም እናቴ ሲላት አንተም የእመቤታችን አገልገይ ሁነህ ብቻሽን ትላለህን ልጄ እመን እንጂ እግዚአብሔር ከእኔ ጋር አይደለ እንኳን ከቤቱ ገባን እንጂ እርሱ ያግዘኝ አይደለ በል ሔድ አለችው እሱም ሔዴ ወደትምርቱ እናቴዋ የምታመልኬው የሰማይ የምድር የፈጣሪ የቅዱሳን አምላክ መልካሙን ዋጋ ይክፈልልኝ በእውነት እና ጻዲቁ አቡነሐራ ድንገል ጠበል እየተጠመቅሁ ሳለሁ እናቴ አይዞሽ ልጄ አሁን ቁመሽ ትራመጃለሽ እጅሽ ሁሉም ይቀሳቀሳል እመኚ ልጄ አሁን ትፈወሻለሽ አይዞሽ ትለኛለች እና ከዚያ የሚጠመቁ ሰውች አሉ የሚያዉቃት የማያዉቃት ሁሉ እናታችን ከዚህ አዲስ ጠበል ፈልቋል እና ከዚያ ይወሰዷት ከዚያ ነው የምትድነው ይሏታል በየቀኑ ከዚህ ቦታ አለ አዲስ ጠበል ከዚያ ይወሰዷት ከዚህ ብዙ ወራትን እየተጠመቀች ምህረት አላገኚችም ይሏታል እና እናቴ ልጄ አትሰሚያቸው እነዚህ እምነት የጎደላቸው ናቸው ጠበል አዲስ የቆየ የሚባል የለም ሁሉም የእግዚአብሔር ጠበል ነው ቦታ ሰለተቀያየርን አዲሰ ነገር የለም ልብሽ እንዳይጠራጠር አይዞሽ ተመሰገን አሁን ልትድኝልኝ ነው እግዚአብሔር በጻዲቁ በአቡነሐራ ድንግል ላይ አድሮ ሊፈውስሽ ልትቆምልኝ ነው ሰይጣን በሰው ላይ አድርሮ እንዳትድኝ ዉጭ እያለሽ ነው እናም ልጄ ልብሽ ይጽና አሁን ይመጣል ምህረት አለችኝና አጠነከርችን ሰውችም አላርፉም ይዉሰዷት ይላሉ እሷም እሽ እያለች ዝሜ አለቻቸው ማታ ጠበል እምነቱን ተቀብቼ ምግብ መጎርስ አልችልምና እሷ ነች የምታጎርሰኝ የምታስተኛኝ የምታሰሳኝም እሷ ነች ጧት 10 ሰዓት ሁኗል ልጄ ተነሽ ብላ ልታነሳኝ ሰትል እጄ እግሪ የዞርው አንገቴ ሁሉ ቀጥ ብሎ ተሰተካክል አገኚነው ልክ ሰነሳ በቃ ሁሉም ነገር የድሮ ማንነቴ ገዳሙን እየሮጡህ ዞርሁ መቆሜ እውነት አልመሰለኝም በቃ ደስታውን መግለጽ አልችልም መራመድ ብርቅ ነበር ለእኔ እና ተደሰተን እናቴ አለቀሰች ተመሰገን ልጄን አየሃትን ምህረትህ አበዛህልኝ ብላ አመሰገነች እነዚያ ወሰጇት ወደሌላ ያሏት ሰውችም ተገርሙ ዝም አሉ ምሰክርም ሰጠች ልጄ እኔ ልሞት እችላለሁ ማን እንደሚቀደም የእግዚአብሔር ፍቃድ ነው ግን የምመክርሾ ነገር ገና ህጻን ሰለሆንሽ አሰተወይ በእምነት ጽኝ እምነትሽ ለጊዜው አይሁን እሰከመጨረሸው መጽናት ነው ልጄ ከዚህ ይህ አለ ከዚህ ይህ ፈለቀ እያሉ የያሽውን እምንት እንዲጎልሽ ከሚያደርጉ ሰዎች እራቄ ከሁሉም ቦታ የአንድ የእግዚአብሔር መንፈስ ነው ያለው በሁሉም ጠበል እምነቱ ቤተክርስቲያን በየቦታው ቢኖርም ሁሉም እግዚአብሔር ነው የሚፈውሰው እሳት ውስጥም ገደል ውስጥም በተለያየ ቦታች ችግር ብትሆኝ እግዚአብሔር በሁሉም ነገር እዳለ እመኚ አምላክ አይቀያየርም ምን የሚካኤል የገብርኤል የራጉኤል የማርያም ቤተክርስቲያን ቢኖርም በዚያ ላይ እግዚአብሔር ነው የሚመለከው ምህረቱም በዚያው አለ እና ቦታ ሰለተቀያየር ይፈወሳል አምላክን አገኚዋለሁ ማለት የለብሽም ልጄ አደራሽን አለችኝ በእውነት እና በአጭር ዛሬ ሰው ሁኜ ይህው በሰው ሀገር እሰራለሁ እና ወገኖቼ በእውነት የእናቶቻችን እምነት ለሁላችን ያድለን በእውነት እኔን በምህረቱ የጎበኚኝ የአባቶቻችን የእናቶቻችን አምላክ ይክበር ይመስገን ለእናንተም ይድረስላቹሁ እና በእምነት እንጽና በየቦተው አንሯሯጥ አንምርጥ ጠበል ጠበል ነው አዲስ የድሮ የሚባል ነገር የለም ሁሉም አንድ ነው በትግስት ጽኑ

    • @Fewus_Menfesawi_Aba_Gebrekidan
      @Fewus_Menfesawi_Aba_Gebrekidan  Před 22 dny +8

      ቃለ ህይወት ያሰማልን።

    • @user-oc5jn1mg2q
      @user-oc5jn1mg2q Před 22 dny

      @@Fewus_Menfesawi_Aba_Gebrekidan አሜን አብሮ ያሰማን በእውነት እጽብ ድንቅ የሆነውን የአምላካችንን ቃል ሁሌም ሳሰለቹ ሳትደክሙ ሰለምትመግቡን ሰለምታሰተላልፉልን በእውነት ፈጣሪ ያክብራቹሁ እረጅም እድሜን ይሰጣቹሁ ኑሩልን በረቱልን ጠንክሩልን ሁሌም እከታተላቹኃለሁ ደስስ ይለኛልም ወገኖቼ በረቱ

    • @fentayismaw1591
      @fentayismaw1591 Před 22 dny +1

      እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለሕይወት ያሰማልን የሚገርም እምነት

    • @user-qq6wy5mu1z
      @user-qq6wy5mu1z Před 22 dny +1

      ደስስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን
      እግዚአብሔር አምላክ ፍጹም እምነት ይስጠን በእውነቱ ❤🎉

    • @ethiopialove2158
      @ethiopialove2158 Před 22 dny +1

      እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ ግን ፅሁፍ እንዳነበብኩት እዛ ገብርኤል አለ እዛ ሚካኤል አለ ላልሽው ስህተት ነው ምክንያቱም ሰው በእርቀት የሚሄደው የተለያየ ያመልካን ማለት አይደለም በሁሉም ቤተክርስቲያን እግዚአብሔር ነው የሚመለከው ግን ርቀን የምንሄደው ምን ያክል አቅም እንዳለን እግዚአብሔርን ታመሰግኚዋለሽ ለዛ ነው አብዛኞቹ ልጅሽን እዚህ ውሰጃት እዛ ውሰጃት የሚሉት ጥቅሙን ስለሚያውቁ እንጂ እዛ ያለው ይለያያል ብለው አይደለም ካጠፋሁ ይቅርታ በንግግሬ

  • @Usernumber21_16
    @Usernumber21_16 Před 23 dny +87

    አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰኝ። መድኃኔዓለም ከክፉ ኹሉ ይጠብቅዎ።

    • @taytay4962
      @taytay4962 Před 23 dny +4

      እግዚያብሄር የጠብኮት አባ 🙏🙏🙏

    • @user-gv5rl1sl6r
      @user-gv5rl1sl6r Před 12 dny +1

      አባ ያኑርልን

  • @user-jk3in5xm8t
    @user-jk3in5xm8t Před 23 dny +64

    እሰይ እሰይ እሰይ እሰይ የኔ ወርቅ ወርቅ ወርቅ ..... አባት ዉሎየን ስጠብቅ ነበር እሰይ እንኳን ደህና መጡልን የኛ መጽናኛ አባት በተለይ ለኔ 😢 ቡራኬዎት ትደርሰኝ ባለሁበት ሀገር አሜን ፫🙏
    ቃለህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን እኛም በሰማነዉ ቃል 30:60:100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቸሩ ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ በቸርነቱ ይርዳን አሜን፫ ረጅመ እድሜ ከጤና ጋር ልዑል እግዚአብሔር ያድልልን አሜነ ፫🙏

    • @user-jk3in5xm8t
      @user-jk3in5xm8t Před 23 dny +2

      መጥምቀ ዮሐንስ የኢትዮጵያን ሀገራችንን የተዘጋባትን በምልጃህ አስከፍትልን አሜን ፫🙏😢

    • @wnyenegesti4791
      @wnyenegesti4791 Před 23 dny +3

      አባ ግን ገወርግሰ ጠበል ትክክል አይደለም እያሉ ነው

    • @user-jk3in5xm8t
      @user-jk3in5xm8t Před 22 dny

      @@wnyenegesti4791 እመብርሀንን እኔም ዉስጤ ደስስ አላለዉም እግዚአብሔር እዉነቱን ይግለጥልን 😢🙏

    • @user-jk3in5xm8t
      @user-jk3in5xm8t Před 22 dny +1

      @@wnyenegesti4791 እመብርሀንን እኔም ዉስጤ ደስስ አላለዉም እግዚአብሔር እዉነቱን ይግለጥልን 😢🙏

    • @fasikaalem7483
      @fasikaalem7483 Před 22 dny

      ​@@wnyenegesti4791እኔም ጥያቄ ፋጥሮብኛል😢

  • @user-jg9wc2gb4r
    @user-jg9wc2gb4r Před 23 dny +191

    እልልልልልል ተመስገን አባታችን ጠፍተውብን ነበር መጡልን አስሬ ይቱብ ስገባ ነበር😂 እኳን ሰላም መጡልን ብዙ አትጥፉብን በድሜ በፀጋ ያቆይልን ላይክና ሸር እያረግን ግን

    • @GetachewGeach
      @GetachewGeach Před 22 dny +8

      Betame tewdaje memeher nachew

    • @fasikaalem7483
      @fasikaalem7483 Před 22 dny +9

      ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
      እኔ በተዋህዶህምነቴ ሁሌም ደስተኛነኝ
      ትምህርቶችን ስሠማግን የሚያወዛግበኝ ነገርአለ የትምርት አሰጣጥ አድ ባለመሆኑ÷ለምሳሌ በርሚል ገወርጊስ የሚታየዉን ታምር ለማየት የዘወትር ፀሎቴ ነበር አሁደም የሚያናግራችሁ ሠይጣንጂ መላክ ወይም ክርስትስ አደለም ማለት ምድነዉ??ላባባሌ በእግዚአብሄርስም ይቅርታና በዉኑሥ የበቁ አባት እናትስ የሉንም ማለትነዉ ?በየገዳማቱሥ የሚነገሩ የታምር ስራወች ሁሉንም አላልኩም አዳዶቹ እዉነትአደሉም ከዚህ አፃር የቀደሙአባቶች የሰሩት ገድል ሲነገረን አብዛኛወቹ በእግዚአብሄር ቸርነትካልሆነ በሠዉ ሐይምሮ አምኖለመቀበል ከባድነዉ እነሱንሥ ሠዉ እደመሆናቸዉ የበቁ ናቸዉ ብለን ማመን አችልም ማለትነዉ?መፃፋቅዱሥ አድነዉ ካተባለ የትምርት አሠጣጦች ለምን የተለያየ ሆነ ይሄ በምምናኑላይ ለኛ ለምናዳምጠዉ ጥያቄ እየፋጠረብንነዉ ወይም እራሤን ወክየ ስናገር የትምርቶች አሠጣጥልዩነት ጥያቄ እየፋጠረብኝ ስለሆነ እዴትልረዳዉ ???ከይቅርታጋር ያያችሁት የገባችሁ በእግዚአብሄር ስም እድታሥረዱኝ ስል እጠይቃለዉ 🙏🙏🙏

    • @user-jg9wc2gb4r
      @user-jg9wc2gb4r Před 22 dny

      ​​@@fasikaalem7483 በመጀመሪያ እኛ ቅዱሳንንና መላእክትን ጌታችንን እመቤታችንን ለማየት ብቁ ነኖይ ብሎ ማሰብ አለብን ?ከመፀሃፍ ቅዱስ ምጭ ብዙ አሉን ከዛ እያስተማሩን ቢሆንስ የበቁ አባት የሉንም ወይ ላላችሁት አሉን እግዚአብሔር ይመስገን በገዳም ተሰውረው የሚፀልዩ ስለኛ በነሱም ፀሎት ልመና ነው በእግዚአብሔር ቸርነት ነው ያልነው በገዳማት የሚደረጉት ሁሉ እውነት ናቸው ብለሽ ደግሞ መቀበል የለብሽም ተዋህዶን ለማጥላላት ብዙ የኛን አባቶች መስለው ቤተ ክርስቲያናትን የሚያዋርዱ አሉ ለሁሉም አካባቢሽ የሃይማኖት አባት ካለ ጥያቄሽን ጠይቂ መጠየቅ አይከፋም ጥያቄ የፈጠረብሽን ሁሉ🤗ሲቀጥል የምሰሚውን መርጠሽ ስሚ😴አባታችን ስለ በርሜል ቅዱስ ጊወርጊስ ያስተማሩት አሁላይ ሁሉም ያንን ለማየትጅ እደ አይሁዳውያን የምንሄድ ለመዳን አይደለም ምክንያቱም እኛ ተአምር ወዳጆች ስለሆንን እምነት ይኑረን ለማለት ነውጅ አች እዳሰብሽው ላይሆን ይችላል ከልብሽ አድምጭው ምክንያቱም አሁላይ አድ ተአምር ታየ የተባለበት ቦታ ለማየት መጋጋትንጅ አጠገባችን ያለው ፀበል የሚያድነን አይመስለንም ሳስበው ካመንን የትም ቢሆን የፈጣሪ ቤት ነው በሁሉም ስላለ አጠገባችን ያለውን አንርሳ ነው ያሉት እዳሰብሽው የበቁ አባት የሉንም ፀበሉም አይፈውስም አላሉም

    • @tuuilgig
      @tuuilgig Před 22 dny +1

      እኔም

    • @user-ky1zc8qw8w
      @user-ky1zc8qw8w Před 22 dny

      ​​@@fasikaalem7483ቃለህይወትን ያሰማልን እኅታችን / ወንድማችን አወ እውነተኛ አባቶቻችን እኮ የሚሉን አድ ነገር አለ እሱም ምንድነው ትክክለኛውን ሰባኪ አባት ካህናትን የሚያስተምሩትን ትምህርት አዳምጡ ይሉናል ስለዚህ እኛ ማመዛዘን አለምብን እገሌን ከእገሌ ለማመዛዘን ሳይሆን የትኛው ነው ትክክል የክርስቶስን የድንግል ማርያምን የቅዱሳንን ትምህርት የሚያስተምሩ ብለን መለየት አለብን ስርአተ ቤተክርስቲያንን ህግጋትዋን ቅኖናዋን የሚያከብር የትኛው ነው ብለን መለየት አለብን ክርስቶስን በሱ እየሸፈነ ድንግል ማርያምን ቅዱሳን አባቶቻችንን በሱእየሸፈነ የክርስቶስን የድንግል ማርያምብ ክብር ከመናገር ይልቅ የራሱን ክብር የሚናገር ከሆነ እሱን ትክክል ነውብለን አንወስድም እደታውቁት ባሁኑ ስአት ሁሉ አስተማሪ ሁሉ ሰባኪ ሁሉ ተአምረኛ ነኝ ሁሉ እኔ አውቃሉሁ ነው እሚለው ስለዚህ እኛስ ይሄን ይሄን መለየት መቸም አያቅተንም ብዙ የሚዘባርቁ እዳሉ ሁሉ ብዙ እውነተኞች አሉ ስለዚህ ሰባኪ መስለው ከሚሰጡት ትምህርት መጠንቀቅ አለብን ቅድስት ቤተክርስቲያን አድት ነች ትምህርትዋም አድ ነው ህግዋም አድ ነው የተለየ ነገር ምንም የለም ተአምር መስራት በራሱ ችግር የለም ፀጋው ከተሰጣቸው ምክንያቱም ሁሉም የተለያየ ፀጋ አለው እንጅ የተለየ ትምህርት ግን የለም ቅዱሳን አባቶቻችን ሂድ አተ ሰይጣን ብለው በክርስቶስ ስም አጋንትን ይፈውሳሉ እንጅ እኔ አቃጥየው እኔ እድህ አርጌው አይሉም ነበር ክብሩን ለክርስቶስ ነበር እሚያስቀድሙት ትክክለኛ አባት ፀጋው እድታወቅለት አይፈልግም ስለዚህ ትክክል የሆኑትን የክርስቶስን ፍሬዎች የድንግል ማርያምን ልጆች የቅዱሳንን ወዳጆች የሆኑትን እውነተኞቹን አባቶቻችን የሚያስተምሩትን ትምህርት እግዚአብሔር በፈቀደልን አቅም ያክል መከታተል አለብን እግዚአብሔር ይስጥልኝ ከብዙው በጥቂቱ ነው

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 Před 23 dny +25

    እልልልል አባታችን መጡልን እኔኮ ውስጤ ስክን እሚለው በአባ ገብረኪዳን ትምህርት ነው እርሰዎን በዝህ በጭቅ ዘመን እግዚአብሔር ስለሰጠን ክብሩ ይስፋ

  • @mollaligntesfa4554
    @mollaligntesfa4554 Před 6 dny +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
    ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።
    እባታችን በረከትዎ ቡራኬዎ አይለየን🥀🥀🥀💚💛❤️🙏

  • @netsanetmedia21
    @netsanetmedia21 Před 17 dny +7

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በረከትዎ ይድረሰን🙏🙏

  • @የኤማሁስ_መንገደኞች

    ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @alemgmichael2127
    @alemgmichael2127 Před 23 dny +25

    ዮሐንስ ብሎ ፃፈ ፣ አንደበቱም ተከፈተ ።
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።

  • @zelalemanagaw8921
    @zelalemanagaw8921 Před 23 dny +10

    ይፍቱኝ ብራኬዎት ትድርሰኝ አባ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ዕድሜ በጤና ያቆይልኝ መምህር ካህን መነኮስ

  • @user-ze1de1gp3q
    @user-ze1de1gp3q Před 23 dny +31

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤🕊🕊🕊አገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን

  • @raheltsegaye7875
    @raheltsegaye7875 Před 7 dny +2

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @user-lo9zo6ix2k
    @user-lo9zo6ix2k Před 20 dny +6

    Aba ebakotene beremele giyoregise hiduna selesu sebele yehiduna yasetemerune besematu yezetalewe

  • @zinabmohamammd3146
    @zinabmohamammd3146 Před 23 dny +7

    በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ለእኛም የሰማነውን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ሰሌዳ ይጻፍልን በእውነት ሁላችንም ጠፍተናል

  • @user-oj2zs7if8k
    @user-oj2zs7if8k Před 23 dny +11

    ተመስገን 💖 አባየይ እንኳዕ ብሰላም መፃኹም 🎚️

  • @MssSabeala
    @MssSabeala Před 7 dny +1

    ቃለሂዎት ያሠማልን አባታችን እረጅም እድሜ ያድልልን❤❤❤

  • @bereketmeberatu4367
    @bereketmeberatu4367 Před 22 dny +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቅዱስ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን, አሜን

  • @user-bk4sl2fz8z
    @user-bk4sl2fz8z Před 23 dny +11

    _እግዚአብሔር ኣምላኽ ይከበር ይመሰገን ሰላምኩም ዮብዘሐዮ ክቡር ኣቦና ብሓቂ ቃል ህይወት ቃል በረከት የሰመዐልና ነውሕ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ቅዱሰ እግዚአብሔር ኣምላኽ አሜን አሜን አሜን✝️✝️✝️_

    • @selamasefa6049
      @selamasefa6049 Před 18 dny

      ይህን ኪቦርድ ነገሩኝ በጣም ነዉ ደስ የሚለኝ

  • @asterstefanos7842
    @asterstefanos7842 Před 23 dny +5

    ❤አባታችን❤ቃለ❤ሕይወት❤ያሰማልን❤ቅዱስ:አማኑኤል❤በዕድሜ❤በጤና❤በፀጋ❤ይጠብቅልን❤ይፍቱኝ❤ይባርኩኝ❤በረከትዎ❤ይድረሰኝ❤ለንስሀ❤ያብቃኝ❤

  • @Meskerem-oz5oh
    @Meskerem-oz5oh Před 7 dny +1

    Abbatachen kal hiwot yasamalen ! Berketo yederben! kidisanun ena Egziabihern mekelej adergut eko

  • @BelAeshTeDese
    @BelAeshTeDese Před dnem

    አባታችን ቃለህወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @zemaritseblewengielofficia5926

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @nardosabebaw7809
    @nardosabebaw7809 Před 8 dny +1

    እግዚአብሔር እንኳን በሰላም አገናኘን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tsegaasfaw3330
    @tsegaasfaw3330 Před 22 dny +5

    አባታችን:- ቃለ ህይወት ያሰማልን። መታደል ነው እኛም የምናዳምጥዎት ታድለናል። ጌታ ይሸፍንዎት:: አሜን አሜን አሜን

  • @user-it2ge3so1i
    @user-it2ge3so1i Před 23 dny +9

    የኔ አባት እንኳን ደህና መጡልን

  • @pinkroad-9201
    @pinkroad-9201 Před 23 dny +5

    ሁሌም ትምህርትዎ ህይወት ቀያሪ ነው ። ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንቅ አባታችን❤❤❤

  • @AboGra-l3u
    @AboGra-l3u Před 7 dny +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በረከትዎ ይድሰን

  • @user-ln9cv2oi6d
    @user-ln9cv2oi6d Před 23 dny +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እንኳን ደህና መጡ አባታችን❤❤️❤️🙏🙏🙏

  • @user-oh6rc3mv6w
    @user-oh6rc3mv6w Před 22 dny +3

    😢ሁሌ እየፈለኩ ነበር የኔ ወርቅ አባት እንኳን በሰላም መጡ❤🎉❤

  • @KalkidanMerise
    @KalkidanMerise Před 23 dny +5

    እውነት ነው አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ለሁላችንም አስተዋይ ልቦና ያድለን በቸርነቱም ያስበን ይመልከተን🙏🙏🙏

  • @user-uz6uk6zm2v
    @user-uz6uk6zm2v Před 23 dny +10

    ቃለ ይወት ያሰማልን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @dawityerdaw4436
    @dawityerdaw4436 Před 23 dny +5

    Thanks

  • @mazaadubai
    @mazaadubai Před 23 dny +15

    አባታችን እንኳን ደና መጡልን❤❤❤❤❤ቤተሰብ👍👍👍👍👍👍 share አንርሳ❤❤❤❤❤

  • @alganesh-xe4yb
    @alganesh-xe4yb Před 22 dny +2

    Abatachen kale hiwot yasemalen ye Amargna dawit yet maggnet enchlalen ebakachu ngerugn❤

  • @heliLulu-bf9tq
    @heliLulu-bf9tq Před 23 dny +4

    ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን❤❤❤

  • @zenebechmengste-wk7ce
    @zenebechmengste-wk7ce Před 22 dny +2

    አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን ለዓባታችን አረዥም እድሜ ከጤና ይስጥልን አሜን 👏

  • @haregmengsha5657
    @haregmengsha5657 Před 23 dny +4

    እንኳ ደና መጡልን አባታችን ❤ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን የሰማነውን በልቦናች ያሳደርበን ❤

  • @rigatdesita1826
    @rigatdesita1826 Před 23 dny +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን ቡራኬዉ ይደርብን በፀሎቱሁ ያስቡኝ አባ ❤❤❤

  • @user-ho8hk6ii7k
    @user-ho8hk6ii7k Před 23 dny +2

    Abatachn ,kale hywetn yasemaln!

  • @tewabechberta8297
    @tewabechberta8297 Před 16 dny +1

    የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጦት ትክክለኛውን የክርስቶስ ወንጌል ስለሚሰብኩ
    ነፍስና ስጋዬ እረፍት የሚያኘው ።

  • @user-rh7vk3bb7c
    @user-rh7vk3bb7c Před 23 dny +5

    አባ በረከትዉይድረሰን

  • @betetsion
    @betetsion Před 22 dny +2

    ቃለሕይዎት ያሰማልን ክቡር አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰኝ እሚወዷት ድንግል ማርያም ከክፉሁሉ ትጠብቀዎት

  • @birukmesfin-ix5jw
    @birukmesfin-ix5jw Před 11 dny +1

    Kale hiwot yasemaln🙏🙏

  • @alemalem7462
    @alemalem7462 Před 22 dny +1

    ቃልሂወት ያሰማልን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥል የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን🙏🙏🙏

  • @user-ot8zu5ov2d
    @user-ot8zu5ov2d Před 4 dny +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @danielbekele2977
    @danielbekele2977 Před 22 dny +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን, ለኛም ቃሉ የህይወት ቃል ይሁንልን።

  • @TayechZeynu
    @TayechZeynu Před 23 dny +1

    አባታችን ቃለ ሂወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛሎ ት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-wk2jw5bi6v
    @user-wk2jw5bi6v Před 23 dny +2

    እንኳን ደህና መጡልን ክቡር አባታችን❤❤❤

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 Před 22 dny +1

    አሜን ቃልህይወት ያሰማልን አባታችን እንካን ደህና መጡልን❤

  • @solomonbekele9212
    @solomonbekele9212 Před 22 dny +2

    አቤት! የማይጠገብ አንደበት የማይሰለች ልሳን ረዥም ዕድሜንና ጤናን አሟልቶ ይስጥልን

  • @aelaflisanu9491
    @aelaflisanu9491 Před 22 dny +1

    Yene abat kalehiwot yasemalen edme yestln

  • @user-yv6ve3or5q
    @user-yv6ve3or5q Před 23 dny +1

    አባታችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @amakelechseyum1666
    @amakelechseyum1666 Před 16 dny +1

    አባቴ!በዕድሜ ልጄ
    ዘወትር የማዝንበት ሁኔታ አብራርተውተል። እኔ የ82 ዓመት ወጣት ነኝ።
    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 Před 22 dny +1

    Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen Eyina Enikuw Abatachin Edimena Tena Fetar Yadilen ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o Před 23 dny +2

    ,ዮሐንስ ብሎ ፃፈ አንደበቱ ተከፈተ::
    ,አባታች ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @lidyadaniel7449
    @lidyadaniel7449 Před 22 dny +1

    Egzahabhir yemesegen 🙏❤️Qalehiwet yasemaln ❤️ 🙏 Abatachn 🙏❤️Amen ❤️ 🙏

  • @Mulugetamule-jk3wj
    @Mulugetamule-jk3wj Před 18 dny

    አባታችን እንደ እርስዎ ያሉ የምንፅናናባቸው እንቁ አባቶችን ያብዛልን።

  • @user-ko6dl9ln4t
    @user-ko6dl9ln4t Před 22 dny +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @etsegenetmilion
    @etsegenetmilion Před 6 dny +1

    አንድ ብቻ ሆኑብን፣ አንድ ሆነዉ የ ሺዎችን ነፍስ ይመግባሉ። መክሊታቸዉን ያገኙ ናቸዉ።

  • @kedanayemariyam1323
    @kedanayemariyam1323 Před 22 dny +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት የስማልን ቃል ህይውት የስማልን ቃል ህ ይውት የሰማልን ❤ልልልልል

  • @NebyuDawitEthiopiain2016
    @NebyuDawitEthiopiain2016 Před 23 dny +1

    እሰይ፣ እንኳን ደህና መጡ አባታችን።

  • @kasakassa9572
    @kasakassa9572 Před 22 dny +1

    አሜን (፫) ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ ❤️🙏

  • @AlexKassa-ub2of
    @AlexKassa-ub2of Před 23 dny +1

    የኔ አባት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @user-vt9ik9vw2r
    @user-vt9ik9vw2r Před 22 dny +1

    አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን 🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🌹💜

  • @lemlemlem7098
    @lemlemlem7098 Před 23 dny +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንወን እግዚአብሔር ይባርክልን

  • @Woinshet27
    @Woinshet27 Před 22 dny +1

    አሜን, አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o Před 23 dny +1

    ,አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @Aplus-ft9rw6eh3j
    @Aplus-ft9rw6eh3j Před 22 dny +2

    አባ ቃለ-ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን፡፡ ትምህርቶት ከማር ወለላ በላይ ለነፍስ ተስማሚ መሆኑ አይካድም ከዚህ በላይ ወንጌልን እያመሳጠሩ እንዲያስተምሩን የወንጌሉ ባለቤት ኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃን ይሁኖ፡፡ ግን ከዚህ ስብከቶ ውስጥ ትንሽ ግር ያለኝ ስለ ቤርሜል ቅ/ጊዮርጊስ ፀበል ተዓምራት የተናገሩት… ባይሆን በሚቀጥለው ትምህርት ግልፅ ያደርጉልናል፡፡ ከዚህ በላይ ለፈጣሪ እግዚአብሔር የሚያገለግሉበትን ዕድሜ ከጤና ይስጦት፡፡

  • @berketfekadu2736
    @berketfekadu2736 Před 23 dny +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኛ ውድ አባት እግዚአብሔር ይብቅልን 🙏🙏🙏🙏

  • @Haimanot-py8ef
    @Haimanot-py8ef Před 21 dnem

    አባ ገብረ ኪዳንን የሰጠን መድሀኒአለም ይክበር ይመስገን በእዉነት የህይወት ምግብ እየመገቡን ነዉ እድሜና ጤና ይስጠዎት

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate21 Před 16 dny

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔ አባት ቸሩ መድኃኔዓለም በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በሰማነው ቅዱስ ቃሉ 30 ..60..100 ያማረ ፍሬ እንዲናፈራ የእሱ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን ወአሜን 🌻👏🌻👏❤

  • @user-xu8ix4kp2e
    @user-xu8ix4kp2e Před 15 dny

    የብዙዎቻችንን ሕይወት ቀይረውልናል እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @okom6307
    @okom6307 Před 22 dny

    አባ ታችን የኔ አባት ቃለ ሕይውት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አባታችን ይኑሩልን 🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾💚💛❤

  • @user-tt8lj5tp1z
    @user-tt8lj5tp1z Před 22 dny +1

    Amen Amen Amen kale hiwoten yasmalin abtachin 🙏 ❤😊😊😊😊

  • @meherat938
    @meherat938 Před 23 dny +1

    አባቴ እንክዋን ደና መጡልኝ ይፍቱኝ እህተ ማርያም ከነቤተሰቤ በጸሎቶ ያስቡኝ የልቤን መሻት ሰምቶ ለንሰሐ ሞት ያበቃን ዘንድ እባኮትን አባ ያስቡኝ በጸሎቶ ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም::

  • @Menemebekamenemem
    @Menemebekamenemem Před 23 dny +1

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤

  • @hitechinstituteoftechnology

    ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @user-si9ne1pc3e
    @user-si9ne1pc3e Před 22 dny +1

    ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 Před 4 dny

    አሜንን አሜንንን አሜንን አሜንን አሜንን

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 Před 22 dny +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ፣ በቸርነቱ ይጠብቀን ፣ያስበን አሜን አሜን አሜን ❤

  • @BirukBiruk-hb1ij
    @BirukBiruk-hb1ij Před 12 dny +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @b.tyoutube8191
    @b.tyoutube8191 Před 19 dny

    የኔ አባት ቃለህይወይን ያሰማልን እድሜና ጤናውን ይስጦት እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ድንቅ ትምህርት የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን❤

  • @medhanitabebe9930
    @medhanitabebe9930 Před 23 dny +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ርስትመንግስተሰማያትን ያውርስልን

  • @stc6291
    @stc6291 Před 16 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ቃለህይወተቃለበረከት ያሰማልን እረጅምእድሜ እናጤናዎትን ይስጥልኛምአስተዋይልቦና ይስጠን ኑሩንአባታችን❤❤❤❤❤

  • @user-nv5nq8vo1p
    @user-nv5nq8vo1p Před 22 dny

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የኛ እንቁ አባት እንደነዚህ አባት እግዚአብሔር ያብዛልን

  • @tilahunzewdu3022
    @tilahunzewdu3022 Před 4 dny +1

    Okay😊❤ thank you

  • @yafetlijyee
    @yafetlijyee Před 22 dny +1

    አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @TayeTaye12
    @TayeTaye12 Před 19 dny

    አባታችን እንደ እርሶ የእግዚአብሔርን ቃል የምያስተምሩ አባቶች ይብዙልን።

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililu Před 22 dny

    አባታችን እንኳን ደና መጡልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🤲🤲🤲❤❤❤❤❤

  • @ZnebeAlemu
    @ZnebeAlemu Před 22 dny +1

    ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sileshegirma2909
    @sileshegirma2909 Před 23 dny +2

    ቃለ_ሕይወት ያሰማልን🙏

  • @samriatube1683
    @samriatube1683 Před 20 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን በደህና መጡልን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አሜን ፫ 🤲❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bareshdubai6535
    @bareshdubai6535 Před 22 dny +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @user-rj2ng9oo6k
    @user-rj2ng9oo6k Před 22 dny +1

    bewenet tekekeligna sebekete newe, bezihe menore yasefelegale. Egizeibehere yesetelene, edemie tena yebarekewote

  • @TesfaKidusan
    @TesfaKidusan Před 20 dny

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
    ለእኛም ሰሚ እዝነ ልቦና ያድለን ቸሩ መድኃኔዓለም

  • @user-dz2iu8lp9x
    @user-dz2iu8lp9x Před 22 dny

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏🙏🙏

  • @mahderkassa6716
    @mahderkassa6716 Před 23 dny

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነዎን ያብዛልን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tube-td9pe
    @Tube-td9pe Před 23 dny +1

    በጣም እምወዳቸው አባት እድሜ ጤና ይስጥልን የኔ ልብ አድቀን ይመለስ ይሆናን በተግባር ቃሉን እኖረው ይሆናን በፆለታቹሁ እሰቡኝ ወለተ እየሱስ እያላቹሁ ደካማ ክርስቲያን ነኝ ባፍ እጂ በተግባር እማልኖር ነኝ

  • @user-kr1tt6gk1b
    @user-kr1tt6gk1b Před 17 dny

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ያርዝምልን ይባርክልን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን