ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
  • 99
  • 21 165 570
🔴 አንቺ ከእኔ ጋር ከሄድሽ እሄዳለሁ || ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New Sibket
መሳፍንት 4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁸ ባርቅም፦ አንቺ ከእኔ ጋር ብትሄጂ እኔ እሄዳለሁ፤ አንቺ ግን ከእኔ ጋር ባትሄጂ እኔ አልሄድም አላት።
⁹ እርስዋም፦ በእውነት ከአንተ ጋር እሄዳለሁ፤ ነገር ግን እግዚአብሔር ሲሣራን በሴት እጅ አሳልፎ ይሰጣልና በዚህ በምትሄድበት መንገድ ለአንተ ክብር አይሆንም አለችው። ዲቦራም ተነሥታ ከባርቅ ጋር ወደ ቃዴስ ሄደች።
¹⁰ ባርቅም ዛብሎንንና ንፍታሌምን ወደ ቃዴስ ጠራቸው፥ አሥር ሺህም ሰዎች ተከትለውት ወጡ፤ ዲቦራም ከእርሱ ጋር ወጣች።
¹¹ ቄናዊውም ሔቤር ከሙሴ አማት ከኦባብ ልጆች ከቄናውያን ተለይቶ ድንኳኑን በቃዴስ አጠገብ በጻዕናይም እስከ ነበረው እስከ ትልቁ ዛፍ ድረስ ተከለ።
¹² የአቢኒኤምም ልጅ ባርቅ ወደ ታቦር ተራራ እንደ ወጣ ለሲሣራ ነገሩት።
¹³ ሲሣራም ሰረገሎቹን ሁሉ፥ ዘጠኝ መቶ የብረት ሰረገሎች፥ ከእርሱም ጋር የነበሩትን ሕዝቡን ሁሉ ከአሪሶት ወደ ቂሶን ወንዝ ሰበሰባቸው።
¹⁴ ዲቦራም ባርቅን፦ እግዚአብሔር ሲሣራን በእጅህ አሳልፎ የሚሰጥበት ቀን ዛሬ ነውና ተነሣ፤ እነሆ፥ እግዚአብሔር በፊትህ ወጥቶአል አለችው። ባርቅም አሥር ሺህ ሰዎች ተከትለውት ከታቦር ተራራ ወረደ።
¹⁵ እግዚአብሔርም ሲሣራን ሰረገሎቹንም ሁሉ ሠራዊቱንም ሁሉ ከባርቅ ፊት በሰይፍ ስለት አስደነገጣቸው፤ ሲሣራም ከሰረገላው ወርዶ በእግሩ ሸሸ።
¹⁶ ባርቅም ሰረገሎችንና ሠራዊቱን እስከ አሪሶት ድረስ አባረረ፤ የሲሣራም ሠራዊት ሁሉ በሰይፍ ስለት ወደቀ፤ አንድ እንኳ አልቀረም።
¹⁷ በአሶር ንጉሥም በኢያቢስና በቄናዊው በሔቤር ቤት መካከል ሰላም ነበረና ሲሣራ በእግሩ ሸሽቶ ወደ ቄናዊው ወደ ሔቤር ሚስት ወደ ኢያዔል ድንኳን ደረሰ።
¹⁸ ኢያዔልም ሲሣራን ለመገናኘት ወጥታ፦ ግባ፥ ጌታዬ ሆይ፥ ወደ እኔ ግባ፤ አትፍራ አለችው። ወደ እርስዋም ወደ ድንኳንዋ ገባ፥ በመጐናጸፊያዋም ሸፈነችው።
¹⁹ እርሱም፦ ጠምቶኛልና እባክሽ የምጠጣው ጥቂት ውኃ ስጭኝ አላት፤ እርስዋም የወተቱን አቁማዳ ፈትታ አጠጣችው፥ ሸፈነችውም።
²⁰ እርሱም፦ ከድንኳኑ ደጃፍ ቁሚ፤ ሰውም መጥቶ፦ በዚህ ሰው አለን? ብሎ ቢጠይቅሽ አንቺ፦ የለም ትዪዋለሽ አላት።
²¹ የሔቤርም ሚስት ኢያዔል የድንኳን ካስማ ወሰደች፥ በእጅዋም መዶሻ ያዘች፥ ቀስ ብላም ወደ እርሱ ቀረበች በጆሮግንዱ ካስማውን ቸነከረች፤ እርሱም ደክሞ እንቀላፍቶ ነበርና ካስማው ወደ መሬት ጠለቀ፥ እርሱም ሞተ።
²² እነሆም፥ ባርቅ ሲሣራን ሲያባርር ኢያዔል ልትገናኘው ወጥታ፦ ና የምትሻውንም ሰው አሳይሃለሁ አለችው። ወደ እርስዋም ገባ፥ እነሆም፥ ሲሣራን ወድቆ ሞቶም አገኘው፥ ካስማውም ከጆሮግንዱ ውስጥ ነበረ።
²³ በዚያም ቀን እግዚአብሔር የከነዓንን ንገሥ ኢያቢስን በእስራኤል ልጆች ፊት አዋረደ።
²⁴ የከነዓንን ንጉሥ ኢያቢስንም እስኪያጠፉ ድረስ በከነዓን ንጉሥ በኢያቢስ ላይ የእስራኤል ልጆች እጅ እየበረታች ሄደች።
#aba_gebre_kidan #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
#ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #Mezmur #መዝሙር #መዝሙርተዋህዶ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
#፩ ሃይማኖት
#፩ ሲኖዶስ
#፩ ፓትርያርክ
#ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #aba_gebrekidan_girma #ethiopia #viral #aba #africa #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #አባይ #ሲኖዶስ
#sinodos
zhlédnutí: 67 088

Video

🛑 || ኦርቶዶክሳዊ መንፈሳዊነት || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2024
zhlédnutí 97KPřed dnem
#aba_gebre_kidan #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
🛑 | የሚቃጠል መሥዋዕት | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2024 #viral #fyp
zhlédnutí 131KPřed 14 dny
ዘሌዋውያን 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ እግዚአብሔርም ከመገናኛው ድንኳን ውስጥ ሙሴን ጠርቶ እንዲህ ሲል ተናገረው፦ ² ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብለህ ንገራችው፦ ከእናንተ ማናቸውም ሰው ለእግዚአብሔር መባ ሲያቀርብ መባችሁን ከእንስሳ ወገን ከላሞች ወይም ከበጎች ታቀርባላችሁ። ³ መባውም የሚቃጠል መሥዋዕት ከላሞች መንጋ ቢሆን፥ ነውር የሌለበትን ተባቱን ያቀርባል፤ በእግዚአብሔር ፊት እንዲሠምር በመገናኛው ድንኳን ደጃፍ ፊት ያቀርበዋል። ⁴ እጁንም በሚቃጠለው መሥዋዕት ራስ ላይ ይጭናል፤ ያስተሰርይለትም ዘንድ የሠመረ ይሆንለታል። ⁵ በሬውንም በእግዚአብሔር ፊት ያርደዋል፤ የአሮንም ልጆች ካህናቱ ደሙን ያቀርባሉ፤ ደሙንም በመገናኛው ...
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2024 #viral
zhlédnutí 312KPřed 21 dnem
ምሳሌ 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁰ ልጄ ሆይ፥ ንግግሬን አድምጥ ወደ ቃሌም ጆሮህን አዘንብል። ²¹ ከዓይንህ አታርቃት፥ በልብህም ውስጥ ጠብቃት። ²² ለሚያገኙአት ሕይወት፥ ለሥጋቸውም ሁሉ ፈውስ ነውና። ²³ አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ፥ የሕይወት መውጫ ከእርሱ ነውና። ²⁴ የአፍህን ጠማማነት ከአንተ አውጣ፥ ሐሰተኞቹን ከንፈሮችም ከአንተ አርቅ። ²⁵ ዓይኖችህ አቅንተው ይዩ፥ ሽፋሽፍቶችህም በቀጥታ ይመልከቱ። ²⁶ የእግርህን መንገድ አቅና፥ አካሄድህም ሁሉ ይጽና። ²⁷ ወደ ቀኝም ወደ ግራም አትበል፤ እግርህንም ከክፉ መልስ። #aba_gebre_kidan #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_M...
🛑 ቅንነት || ንጉሥ ሰሎሞንን ለማየት ውጡ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2024
zhlédnutí 220KPřed měsícem
መኃልየ መኃልይ 3፥9 9፤ንጉሡ፡ሰሎሞን፡መሸከሚያን፡ከሊባኖስ፡ዕንጨት፡ለራሱ፡አሠራ። 10፤ምሰሶዎቹን፡የብር፥መደገፊያውንም፡የወርቅ፥መቀመጫውንም፡ሐምራዊ፡ግምጃ፡አደረገ፤ውስጡ፡ በኢየሩሳሌም፡ቈነዣዥት፡ፍቅር፡የተለበጠ፡ነው። 11፤እናንተ፡የጽዮን፡ቈነዣዥት፥ውጡ፤እናቱ፡በሰርጉ፡ቀንና፡በልቡ፡ደስታ፡ቀን፡ያደረገችለትን፡አክሊል፡ ደፍቶ፡ንጉሥ፡ሰሎሞንን፡እዩ። #aba_gebre_kidan #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tikto...
🛑 አትባክኑ || ተነሡ ከዚህ እንሒድ ||ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2024 #viral
zhlédnutí 323KPřed měsícem
“ነገር ግን አብን እንድወድ ዓለም ሊያውቅ፥ አብም እንዳዘዘኝ፥ እንዲሁ አደርጋለሁ። ተነሡ፤ ከዚህ እንሂድ።” - ዮሐንስ 14፥31 #aba_gebre_kidan #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
🔴New || በታላቅ ኃይል ተነሣ || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan Sibket #viral #ethio
zhlédnutí 96KPřed měsícem
ዮሐንስ 20 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ከሳምንቱም በፊተኛው ቀን መግደላዊት ማርያም ገና ጨለማ ሳለ ማለዳ ወደ መቃብር መጣች ድንጋዩም ከመቃብሩ ተፈንቅሎ አየች። ² እየሮጠችም ወደ ስምዖን ጴጥሮስና ኢየሱስ ይወደው ወደ ነበረው ወደ ሌላው ደቀ መዝሙር መጥታ፦ ጌታን ከመቃብር ወስደውታል ወዴትም እንዳኖሩት አናውቅም አለቻቸው። ³ ስለዚህ ጴጥሮስና ሌላው ደቀ መዝሙር ወጥተው ወደ መቃብሩ ሄዱ። ⁴ ሁለቱም አብረው ሮጡ፤ ሌላው ደቀ መዝሙርም ከጴጥሮስ ይልቅ ፈጥ ወደ ፊት ሮጠና አስቀድሞ ከመቃብሩ ደረሰ፤ ⁵ ዝቅም ብሎ ቢመለከት የተልባ እግሩን ልብስ ተቀምጦ አየ፥ ነገር ግን አልገባም። ⁶ ስምዖን ጴጥሮስም ተከትሎት መጣ ወደ መቃብሩም ገባ...
🔴New | ሕማማት ለምን እና እንዴት | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan Sibket #viral
zhlédnutí 325KPřed 2 měsíci
በሕማማት የሚደረጉ እና የማይደረጉ ነገሮች ኢሳይያስ 53 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ የሰማነውን ነገር ማን አምኖአል? የእግዚአብሔርስ ክንድ ለማን ተገልጦአል? ² በፊቱ እንደ ቡቃያ ከደረቅም መሬት እንደ ሥር አድጎአል፤ መልክና ውበት የለውም፥ ባየነውም ጊዜ እንወድደው ዘንድ ደም ግባት የለውም። ³ የተናቀ ከሰውም የተጠላ፥ የሕማም ሰው ደዌንም የሚያውቅ ነው፤ ሰውም ፊቱን እንደሚሰውርበት የተናቀ ነው፥ እኛም አላከበርነውም። ⁴ በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው። ⁵ እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታች...
🔴New | በእግዚአብሔር ዘንድ ሁሉም ይቻላል| እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan Sibket #viral
zhlédnutí 135KPřed 2 měsíci
ዮሐንስ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ ኢየሱስም መለሰ፥ እንዲህ ሲል፦ እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም። ⁶ ከሥጋ የተወለደ ሥጋ ነው፥ ከመንፈስም የተወለደ መንፈስ ነው። ⁷ ዳግመኛ ልትወለዱ ያስፈልጋችኋል ስላልሁህ አታድንቅ። ⁸ ነፋስ ወደሚወደው ይነፍሳል፥ ድምፁንም ትሰማለህ፥ ነገር ግን ከወዴት እንደ መጣ ወዴትም እንዲሄድ አታውቅም፤ ከመንፈስ የተወለደ ሁሉ እንዲሁ ነው። ⁹ ኒቆዲሞስ መልሶ፦ ይህ እንዴት ሊሆን ይችላል? አለው። ¹⁰ ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለው፦ አንተ የእስራኤል መምህር ስትሆን ይህን አታውቅምን? ¹¹ እውነት እውነት እልሃለሁ፥ የምናውቀው...
🔴New| በትንሹ የታመነ || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket #ገብርሔር #Gebrher
zhlédnutí 270KPřed 2 měsíci
ማቴዎስ 25 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁴ ወደ ሌላ አገር የሚሄድ ሰው ባሮቹን ጠርቶ ያለውን ገንዘብ እንደ ሰጣቸው እንዲሁ ይሆናልና፤ ¹⁵ ለእያንዳንዱ እንደ ዓቅሙ፥ ለአንዱ አምስት መክሊት ለአንዱ ሁለት ለአንዱም አንድ ሰጠና ወደ ሌላ አገር ወዲያው ሄደ። ¹⁶ አምስት መክሊትም የተቀበለው ሄዶ ነገደበት ሌላም አምስት አተረፈ፤ ¹⁷ እንዲሁም ሁለት የተቀበለው ሌላ ሁለት አተረፈ። ¹⁸ አንድ የተቀበለው ግን ሄዶ ምድርን ቈፈረና የጌታውን ገንዘብ ቀበረ። ¹⁹ ከብዙ ዘመንም በኋላ የእነዚያ ባሮች ጌታ መጣና ተቆጣጠራቸው። ²⁰ አምስት መክሊት የተቀበለውም ቀረበና ሌላ አምስት መክሊት አስረክቦ፦ ጌታ ሆይ፥ አምስት መክሊት ሰጥተኸኝ ነበር፤ ...
🔴New| ደስ ይበልሽ || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket #eotctv #viral
zhlédnutí 176KPřed 2 měsíci
"የጠፋውን በግ የፈለገው ባገኘውም ጊዜ የተሸከመው እውነተኛ ቸር ጠባቂያችን ክርስቶስ ካንቺ የተወለደ እመቤቴ ማርያም ሆይ ደስ ይበልሽ" #aba_gebre_kidan #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
🔴 New| የጌታ ጅራፍ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket #eotctv #viral
zhlédnutí 242KPřed 3 měsíci
"እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው" #aba_gebre_kidan #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
🔴 New| እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2024
zhlédnutí 197KPřed 3 měsíci
"እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው" #aba_gebre_kidan #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
🔴 እግዚአብሔር ተጸጸተ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan New Sibket 2024
zhlédnutí 106KPřed 3 měsíci
"ጉባኤ የቆመለት ፤ ቤተክርስቲያን የተቀበችው ፤ ሐዋርያት ያስተማሩት እውነተኛ ሃይማኖት ይህ ነው" #aba_gebre_kidan #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
🔴 ታላቅ ሀገር | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan New Sibket 2024 | Great Country
zhlédnutí 101KPřed 3 měsíci
"ጉባኤ የቆመለት ፤ ቤተክርስቲያን የተቀበችው ፤ ሐዋርያት ያስተማሩት እውነተኛ ሃይማኖት ይህ ነው" #aba_gebre_kidan #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
🔴 ማዕበሉ ጸጥ ይልላችኋል || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2024
zhlédnutí 146KPřed 3 měsíci
🔴 ማዕበሉ ጸጥ ይልላችኋል || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2024
🔴እኔን ጣሉኝና ማዕበሉ ይተዋችኋል| እውነት እና የዋህነት |እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ |Aba Gebrekidan Sibket
zhlédnutí 120KPřed 4 měsíci
🔴እኔን ጣሉኝና ማዕበሉ ይተዋችኋል| እውነት እና የዋህነት |እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ |Aba Gebrekidan Sibket
🔴ምክንያት ያድናልን ? || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2024
zhlédnutí 250KPřed 4 měsíci
🔴ምክንያት ያድናልን ? || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2024
🔴 ከእኔ ጋር ያልሰበሰበ ይበትናል || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Sibket 2024
zhlédnutí 98KPřed 4 měsíci
🔴 ከእኔ ጋር ያልሰበሰበ ይበትናል || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Sibket 2024
🔴 እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2024
zhlédnutí 82KPřed 4 měsíci
🔴 እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2024
🔴 የእግዚአብሔር ምስክሮች || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2024
zhlédnutí 103KPřed 5 měsíci
🔴 የእግዚአብሔር ምስክሮች || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2024
🔴 የሚያስደንቃችሁ ምንድን ነው ? || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2023
zhlédnutí 80KPřed 5 měsíci
🔴 የሚያስደንቃችሁ ምንድን ነው ? || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2023
🔴 ሐዋርያት ያስተማሩት እውነተኛ ሃይማኖት | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2023
zhlédnutí 540KPřed 6 měsíci
🔴 ሐዋርያት ያስተማሩት እውነተኛ ሃይማኖት | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2023
🔴 እውነት ነፃ ታወጣችኋለች || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New sibket
zhlédnutí 283KPřed 6 měsíci
🔴 እውነት ነፃ ታወጣችኋለች || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New sibket
🔴 ሰማይ ስማ ምድርም አድምጭ እግዚአብሔር እንዲህ ብሏል || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan
zhlédnutí 189KPřed 7 měsíci
🔴 ሰማይ ስማ ምድርም አድምጭ እግዚአብሔር እንዲህ ብሏል || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan
🔴 ከሁሉ ታንሳለች ከሁሉ ትበልጣች || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
zhlédnutí 509KPřed 7 měsíci
🔴 ከሁሉ ታንሳለች ከሁሉ ትበልጣች || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
🔴 የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናት || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
zhlédnutí 1,1MPřed 7 měsíci
🔴 የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናት || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
🔴 ጽጌ አስተርአየ | አበባ ታየ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New sibket
zhlédnutí 274KPřed 8 měsíci
🔴 ጽጌ አስተርአየ | አበባ ታየ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New sibket
🔴 ምልክት ወዳለው ሰው አትቅረቡ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New sibket
zhlédnutí 314KPřed 8 měsíci
🔴 ምልክት ወዳለው ሰው አትቅረቡ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New sibket
🔴 መንቃት አለብን ! || የወርቅ መቅረዝ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
zhlédnutí 429KPřed 8 měsíci
🔴 መንቃት አለብን ! || የወርቅ መቅረዝ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New

Komentáře

  • @yemsrachabebe3215
    @yemsrachabebe3215 Před 18 hodinami

    አባ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱሰ ተረዳይነትመልዕክቴ ደርሶዎት መልስ ለማግኘት እበቃዘንድጥያቄዬ ሰለቅዱስቁርባን ነውና እጠይቀዎትዘንድ ፈቅደውልኝ በዚህች ቁጥር ይደውሉለልኝ ዘንድ እለምናለሁ09!!/30281 ፈጣሪዬን እየተማፀንኩነው

  • @user-dt4jt8qf3q
    @user-dt4jt8qf3q Před 18 hodinami

    Aba❤❤❤

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 Před 18 hodinami

    የተከበሩ ቆሞስ የዛሬው ትምህርትዎ ከወንጌል እያወጣን ነው፤ ለጥያቄ ለፈተና እንዳይዳርገን ያሰጋል። በጣም አዲስና ከመጽሐፍ ቅዱስ የሌለ ስለሆነ እባክዎ ወደ ፈተና አይግፉን። እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም እኮ ገና የዓለማቱ ጌታ ሳይሠርፃባት፦ በኹለንተናዋ ነፅታለች፣ እጅግ የተለዬ ክብርና ሞገስን ተጎናጽፋለች። ያም በመላኩ ገብርዔልና ኋላም በርግዝናዋ ወራት በዘመዷ ኤልሳቤጥ አንደበት ተረጋግጧል። 🙏🙏🙏

  • @abebeabebe9083
    @abebeabebe9083 Před 18 hodinami

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የዘመናችን ድንቅ አባት የሃይማኖት ጭላንጭል ያሳዩን ፀጋውን ያድልልን

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před 19 hodinami

    ❤❤❤❤

  • @belayneshdesta9734
    @belayneshdesta9734 Před 21 hodinou

    Amen amen amen aba kale hiwot yasmalen

  • @user-uz6uk6zm2v
    @user-uz6uk6zm2v Před 21 hodinou

    የአባ ገብረኪዳንን ስብከት ሰምቶ ማይለወጥ ሰው አለ ብዬ አላስብም አባ ቃለ ይወት ያሰማልን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @Sitayehuteshome
    @Sitayehuteshome Před 22 hodinami

    ቃለ ህይወት ያሰማል ፀጋዉን የብዛልን❤❤

  • @MichaelHanal
    @MichaelHanal Před 22 hodinami

    qale heyewote yasemalene

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 Před 23 hodinami

    May i have your blessings father? It's very sensitive and mind opener to be aware of certain things which we don't pay attention. This is my first time listening i got a chance? 🙏 It encourages to even read the Bible to know more farther the story, the Prophets power of healing and supporting. God is good and always good, may God bless you and your listeners?

  • @user-gb4nz4tk1g
    @user-gb4nz4tk1g Před dnem

    "" ንጉሥ ቲዩብ "" አብረን እንስራ ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-kz2pt2rf5c
    @user-kz2pt2rf5c Před dnem

    ተመስገን

  • @user-wk4lk4ve4z
    @user-wk4lk4ve4z Před dnem

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏ቃል ህይወት ያለማልን ኣባታችን💒💒💖

  • @user-oz6cj7ov7t
    @user-oz6cj7ov7t Před dnem

    አባታችን ፈጸጣሪ ይጠብቃቹ አሜን አሜን አሜንንንን

  • @genettesfa4142
    @genettesfa4142 Před dnem

    እንዲት ያለ ድንቅ ትምህርት ነው ። በውነት ንሰሀ ለመግባት በጣም እፈልጋለሁ ሁሊም ፀሎቴ ነው ግን በማይረባ ምክንያት አለሁት አሰካሁን አምላክ ይርዳሸ በሉኝ

  • @user-yo1nb5hv8p
    @user-yo1nb5hv8p Před dnem

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @sarisaritom3992
    @sarisaritom3992 Před dnem

    አሜን አሜን አሜን ቃለይወት ያሰማልን አባ

  • @TesfaKidusan
    @TesfaKidusan Před dnem

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @AlmazHabtamu
    @AlmazHabtamu Před dnem

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @SaraBeraki-wr1pe
    @SaraBeraki-wr1pe Před dnem

    27:12

  • @yaredabarham
    @yaredabarham Před dnem

    የኔ አባት ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @tirualembayih9034
    @tirualembayih9034 Před dnem

    Kalehiwot Yaseman Aba bedme betena yetebekline!

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 Před dnem

    ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን እረጅም እድሜ ጤናን ይስጥልን ቅዱስ እግዚአብሔር አሜን🙏🙏🙏✝️✝️✝️❤❤❤❤❤❤

  • @GenetAkeli
    @GenetAkeli Před dnem

    አሜን አሜን አሜን

  • @haniakaba8792
    @haniakaba8792 Před dnem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን

  • @EthioAddis82
    @EthioAddis82 Před dnem

    አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏 እመ አምላክ! እመ ብዙኀን! የጭንቅ አማላጃችን! ወላዲት አምላክ! እመቤታችን ንፅይት ብፅይት ቅድስት ድንግል ማርያም አንቺ አትለይን🙏 መንገዳችንን አቅኝልን✝️🙏🙏🙏

  • @user-qi6zk6ml3d
    @user-qi6zk6ml3d Před dnem

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን( ፫)ቃለ ሕይወትን ያሰማልን( ፫) አባታችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ✝️

  • @berhnwejrtberhnwejrt9816

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @buzayehutessema7697

    ❤🙏amen

  • @EfsfFsdf
    @EfsfFsdf Před dnem

    ❤❤ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን 🙏🙏

  • @user-ml3tk3nl8j
    @user-ml3tk3nl8j Před dnem

    ማንኛውንም ትምህርት አዳምጣለሁ ግን ምንም መያዝ አልቻልኩም ልቦናዬ ደንድኖብኛል😢በፀሎት አስቡን😢 ኣባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @lemlemdesta2578
    @lemlemdesta2578 Před dnem

    Amen kale hiwet yasemaln

  • @wagitame9564
    @wagitame9564 Před dnem

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን💕🙏💕

  • @tejitugebeyehu298
    @tejitugebeyehu298 Před dnem

    ቃሊዮት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ረጅም ያገልግሎት ጤና ከድሜና ጤና ጋር ይስጥልን❤❤

  • @user-tv6wr8fk5t
    @user-tv6wr8fk5t Před dnem

    abatachn

  • @user-tv6wr8fk5t
    @user-tv6wr8fk5t Před dnem

    abatachn

  • @HabtamuNemomissa
    @HabtamuNemomissa Před dnem

    የኃይል ምንጭ እየሱስ ብቻ ብቻ ነው ። የህይወት እየሱስ ብቻ ነው

  • @merimeri5901
    @merimeri5901 Před dnem

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ❤❤❤

  • @mazadaneal3775
    @mazadaneal3775 Před dnem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን❤

  • @ethiopia6344
    @ethiopia6344 Před dnem

    ወንድሜ በትግሬ ወች ተማርኮ እግሩተሰብሮ17ሠወችጋር ቀጥቅጠው ገደሉት በፈጣሪ እጅ የተያዘሠው ቀጥቅጠው ገደሉት

  • @Aster-ts9yf
    @Aster-ts9yf Před dnem

    በጣም ግሩም ትምርት ነው አባታችን ቃል ሂውትን ያሰማልን

  • @Aster-ts9yf
    @Aster-ts9yf Před dnem

  • @tayedt7226
    @tayedt7226 Před dnem

    ቃለ ሕይወተ ያሠማልን አባታችን

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Před dnem

    አሜን አሜን አሜን አባታችን አባ ገብረኪዳን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በረከቷ ምልጀዋ ይደርብን

  • @stc6291
    @stc6291 Před dnem

    እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ቃለህይወትቃለበረከትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ኑሩል አባታችን

  • @user-wk2jw5bi6v
    @user-wk2jw5bi6v Před dnem

    ❤❤❤❤😣💒

  • @selamrita
    @selamrita Před dnem

    አሜን ቃልህይወት ያሰማልን አባታችን❤

  • @ShumetWasa
    @ShumetWasa Před dnem

    ሺህ አመት ኑሩልን አባታችን

  • @noamiayni4031
    @noamiayni4031 Před dnem

    አባይዬ እርሶ ስለ ለድግል ማርያም ቃላት አኘሶት እኔ ደግሞ እርሶን በዚህ ዘመን የሠጠችንን እናት ና ልጅ በምኔ ልግለፅ? ፈጣሪ ከመናወጥ ፈተና ይጠብቆት በፀጋው ፋፃሜዎትን ያሣምርሎት። እኛ ነም ትምህርቶትን ረምቶ ለመተግበር ያብቃን

  • @yemanuwereta7220
    @yemanuwereta7220 Před dnem

    ኧረ ምን ልሁለዎ ብቻ እግዚአብሔር የማቱሣላን አድሜ ይሥጠዎት ሥል ከልብብብብብብብብብ ነዉ